Dataset Viewer
Auto-converted to Parquet Duplicate
audio
audioduration (s)
21.2
183
speaker_id
stringlengths
7
7
language
stringclasses
1 value
transcript
stringlengths
149
1.47k
transcript_type
stringclasses
1 value
gender
stringclasses
2 values
country
stringclasses
1 value
mother_tongue
stringclasses
1 value
dialect
stringclasses
3 values
os
stringclasses
2 values
device
stringclasses
2 values
duration
float64
21.2
183
script_type
stringclasses
1 value
words
listlengths
27
312
n_words
int64
27
312
age_band
stringclasses
3 values
native_speaker
bool
1 class
aligner
stringclasses
1 value
transcript_model
stringclasses
1 value
proficiency
stringclasses
1 value
AMHT_07
Amharic
የቤት እቃዎችን ትጠቀማለህ አዎ ብዙ ጊዜ የቤት እቃዎችን እጠቀማለሁ ሁል ጊዜ በሚበል ደረጃ የቤት እቃዎችን እጠቀማለሁ ከምትጠቀማችሁ ቤት እቃዎች መካከል በጣም የምወደውን ነው የምፈልገው አልጋና ኮምፒተሬን እነዚህ በጣም ከስራ ደክሞኝ በምመጣበት በሰአት የማርፍባቸው የቤት እቃዎች ናቸው። እና ሲቀጥል ሁሉም የቤት እቃዎች የየራሳቸው ድርሻ አለ ለምሳሌ የዳቦ መጋገሪው ዳቦ ለመጋገር ብቻ ነው የሚያገለግለው። ላወንደሪ የልብስ ማጣቢያ ማሽን ደግሞ ልብስ ለማጠብ ብቻ ነው የሚያገለግለው እና የቤት እቃዎችን እጠ...
human_validated
male
Ethiopia
Amharic
Ethiopia - Addis Ababa
Linux
Mobile
38.47
free_speech
[ { "text": "የቤት", "normalized_text": "የቤት", "start": 1.96051, "end": 2.34 }, { "text": "እቃዎችን", "normalized_text": "እቃዎችን", "start": 2.340608, "end": 2.96077 }, { "text": "ትጠቀማለህ", "normalized_text": "ትጠቀማለህ", "start": 3.820993, "end": 4.58 }, { "text":...
66
18-24
true
forced-alignment
human
native
AMHT_18
Amharic
እሺ በጣም አሪፍ ጥያከ ነው የቤትክ ጣሪያ ከምን የተሰራ ነው ይላል? እንግዲህ እንደማንኛውም እትዮፒያዊ የበታችን ጣሪያ የተሰራው ከ ቆርቆሮ ነው። ከብሎከት ምናምን አደልም እደ ባላሃብትቶቹ በታም የባለሃብት ልጅ አደለሁም እና የበታችን ጣሪያ የተሰራው ከቆርቆሮ ነው። ዙሪያው ደግሞ ከ እንጨት ነው የተሰራው ግድግዳው ማለት ነው ከእንጨት ነው የተሰራው
human_validated
male
Ethiopia
Amharic
Ethiopia - Addis Ababa
Linux
Mobile
23.36
free_speech
[ { "text": "እሺ", "normalized_text": "እሺ", "start": 0.400343, "end": 0.66 }, { "text": "በጣም", "normalized_text": "በጣም", "start": 0.660566, "end": 0.940805 }, { "text": "አሪፍ", "normalized_text": "አሪፍ", "start": 0.940805, "end": 1.12096 }, { "text": "ጥያከ",...
47
18-24
true
forced-alignment
human
native
AMHT_04
Amharic
ከፀሀይ እንዴት ትጠበቃለህ? በሚለው ጥያቄ እኔ ከፀሀይ አልጠበቅም። ምክንያቱም ፀሀይ ስለምወድ አብዛኛው ጊዜ ፀሀይ ጊዜ እወዳለሁ። ፀሀይ ጊዜ ወቅ አደርጋለሁ ፀሀይ ጊዜ የተለያዩ ስራዎችን እሰራለሁ። ምክንያቱም ከብርድ ይልቅ ፀሀይ ደስ ለሚለኝ አብዛኛው ፀሀይን አልፈራም። ፀሀይ ጋር አልተከላከልም። ፀሀይን እንዴት እንደተጠበቃለን የሚለው እኔ አልጠበቅም
human_validated
male
Ethiopia
Amharic
Ethiopia - Gojjam
Linux
Mobile
22.63
free_speech
[ { "text": "ከፀሀይ", "normalized_text": "ከፀሀይ", "start": 0.280124, "end": 0.700309 }, { "text": "እንዴት", "normalized_text": "እንዴት", "start": 0.700309, "end": 0.960424 }, { "text": "ትጠበቃለህ?", "normalized_text": "ትጠበቃለህ", "start": 1.000442, "end": 1.740769 }, { ...
43
25-34
true
forced-alignment
human
native
AMHT_15
Amharic
ጠዋት በስራ ላይ በጣም ብዙ ስራዎች አሉኝ አብዛኛውን ነገር የምሰራው ጠዋት ነው ምክንያቱም ደግሞ ቀን ላይ ሲሆን ትንሽ ጭንቅላቴ ያመኛል የተለያዩ ነገሮች ይመጡብኛል በጭንቅላቴ ላይ ትንሽ ሊደብረኝ ይችላል ጠዋት ላይ ግን አምሮዬ የተረጋገጠው ምናምን ስነሳ በጣም ደስ የሚል ስሜትም ስላለኝ ጠዋት መስራት እወዳለሁ ጥራት የምሰራቸው ስራዎች አሉ ከደንበኛ የሚመጡ ስራዎች እሰራለሁ ሁሉም ነገር ስለምሰራ ጠዋት መስራት በጣም ነው የምወደው ጠዋት ገብቼ ቢሮዬን አጸዳድቼ ስራዬን እጀምራለሁ ማለት ነው።
human_validated
male
Ethiopia
Amharic
Ethiopia - Addis Ababa
Linux
Mobile
33.5
free_speech
[ { "text": "ጠዋት", "normalized_text": "ጠዋት", "start": 0.960573, "end": 1.180705 }, { "text": "በስራ", "normalized_text": "በስራ", "start": 1.220729, "end": 1.480884 }, { "text": "ላይ", "normalized_text": "ላይ", "start": 1.54092, "end": 1.660992 }, { "text": "በ...
67
18-24
true
forced-alignment
human
native
AMHT_02
Amharic
ቡና ወይ ሻይ ትመርጣለህ አሁን ላይ እኔ ቡና ነው ከሻይ ይልቅ ቡና ነው መጠጣት ምመርጠው በፊት ቡና አልጠጣም ነበር ግን ከቅርብ አመታት ወዲህ ከሻይ ይልቅ ቡናን መጠጣት እወዳለሁ ቡና በምጠ በምጠጣበት ሰዓት የካፊን መጠኑ ከሻይ ይልቅ የቡ ቡናው ላይ ከፍ ያለ የሻይ የካፊን መጠን አለው ይሄ የካፊን መጠን ደግሞ እንድነቃቃና የተሻለ ስራ እንድሰራ ያግዘኛል ነገር ግን የካፊን መጠኑ ስራ ስላልጎላ ከፍተኛም ስላልሆነ ሱስ ያን ያክል ከፍተኛ ሚባል ሱስ ስለማያሲዝ የሆነ ጎን የጎላ ጎን የለውም ስለዚህ ከሻይ ...
human_validated
male
Ethiopia
Amharic
Ethiopia - Addis Ababa
Linux
Mobile
52.69
free_speech
[ { "text": "ቡና", "normalized_text": "ቡና", "start": 1.28, "end": 1.7 }, { "text": "ወይ", "normalized_text": "ወይ", "start": 1.700323, "end": 1.94 }, { "text": "ሻይ", "normalized_text": "ሻይ", "start": 1.940368, "end": 2.16 }, { "text": "ትመርጣለህ", "normali...
97
35-44
true
forced-alignment
human
native
AMHT_13
Amharic
ገመድ መጠቀም ታውቃለህ አዎ ገመድ መጠቀም አውቃለሁ ገመድ ለዝላይ ለስፖርታዊ ጨዋታ የምንጠቀምበት ነገር ነው። ሲቀጥል እንጨቶቼን ለማሰር የምንጠቀምበት ነው። እና ከብዙ አንፃር አገልግሎት ስለሚሰጥ ገመድን በብዙ አገልግሎት ተጠቅሜው አውቃለሁ
human_validated
male
Ethiopia
Amharic
Ethiopia - Addis Ababa
Linux
Mobile
27.37
free_speech
[ { "text": "ገመድ", "normalized_text": "ገመድ", "start": 1.86, "end": 2.6 }, { "text": "መጠቀም", "normalized_text": "መጠቀም", "start": 2.60095, "end": 3.26 }, { "text": "ታውቃለህ", "normalized_text": "ታውቃለህ", "start": 3.261192, "end": 4 }, { "text": "አዎ", "nor...
29
25-34
true
forced-alignment
human
native
AMHT_05
Amharic
ስራህ አድካሚ ነው። ስራዬ በጣም አድካሚ የሚባል ስራ አይደለም የአእምሮ ስራ የሚሰራበት ስለሆነ የጉልበት ስራ ስለሌለው ይሄ የጉልበት ከጉልበት ጋራ የሚመጣ ስራ ስላልሆነ የጉልበትን ስራ የሚጠይቅ ሀይልን የሚያደክም የሚፈታተን ስራ አይደለም።
human_validated
male
Ethiopia
Amharic
Ethiopia - Gojjam
Linux
Mobile
21.85
free_speech
[ { "text": "ስራህ", "normalized_text": "ስራህ", "start": 1.22, "end": 1.62 }, { "text": "አድካሚ", "normalized_text": "አድካሚ", "start": 1.620742, "end": 2.12 }, { "text": "ነው።", "normalized_text": "ነው", "start": 2.120971, "end": 2.32 }, { "text": "ስራዬ", "no...
31
35-44
true
forced-alignment
human
native
AMHT_11
Amharic
ወደ ስራ ሴት ግዴታ ሰው ስለማገኝ ያው ቢሮ ሰው ስለምንም የዛኔ ጥግቅ የልብስ ነው የምለብሰው ሸሚዝ በጨርቅ ሱሪ ወይም በጨርቅ ጋሚስ። ያለው ልብስ ቢሮ የሚጠበሱ ልብሶች የቢሮ ሰራተኛ ስሆንኩኝ። ቢሮ የሚጠበሱ ልብሶች ሸፈንፈን ያሉ ክፍት ያልሆኑ ስራት ያላቸውን ሰው ሲያያቸው የማያስታድሙ ልብሶች ነው ማረጋ።
human_validated
female
Ethiopia
Amharic
Ethiopia - Addis Ababa
Linux
Mobile
26.1
free_speech
[ { "text": "ወደ", "normalized_text": "ወደ", "start": 0.940721, "end": 1.28 }, { "text": "ስራ", "normalized_text": "ስራ", "start": 1.280982, "end": 1.56 }, { "text": "ሴት", "normalized_text": "ሴት", "start": 1.561196, "end": 1.86 }, { "text": "ግዴታ", "norma...
44
35-44
true
forced-alignment
human
native
AMHT_14
Amharic
ሽቶ አልጠቀምም። ምናልባት አልፎ አልፎ ዶድራንት የሚባለውን እጠቀማለሁ እንጂ ሽቶ አልጠቀምም ምናልባት አንዳንድ ጊዜ ባለቤቴ ራሷ ስትቀባ ናብላ አስገድዳ እንደው እንትን ትነፋብኛለች እንጂ። እኔ በፍጹም ሽቶ መጠቀም አልወድም አልጠቀምም ግን አልፎ አልፎ ባለቤቴ ስትቀባ። ነስነስ ታደርግልኛለች ግን የኔ ፈቃደኛነት አልነበረም
human_validated
male
Ethiopia
Amharic
Ethiopia - Addis Ababa
Linux
Mobile
22.42
free_speech
[ { "text": "ሽቶ", "normalized_text": "ሽቶ", "start": 1.28, "end": 1.84 }, { "text": "አልጠቀምም።", "normalized_text": "አልጠቀምም", "start": 1.92, "end": 2.68 }, { "text": "ምናልባት", "normalized_text": "ምናልባት", "start": 3.262911, "end": 3.76 }, { "text": "አልፎ", ...
40
35-44
true
forced-alignment
human
native
AMHT_17
Amharic
የምወደው የስፖርት ውድድር እግር ኳስ ነው እግር ኳስ በጣም ነው የምወደው እውነት በጣም ትኩረቴን ከሚስቡ ነገሮች አንዱ እግር ኳስ የመጀመሪያ ደረጃዋን ይወስዳል በህይወቴ ራሱ በዛም ተጽዕኖ የሚያደርግብኝ ነገር ነው። እግር ኳስ በጣም ነው የምወደው እግር ኳስ መጫወትንም እወዳለሁ መመልከትንም እወዳለሁ በጣም ግን አሁን የምወደው ሁለት መመልከት ሆኖ ብዙ ጊዜ ሰጥቼ የሀገር ውስጥንም ጨዋታው እመለከታለሁ የውጩንም እመለከታለሁ ለምሳሌ የሀገር ውስጥ ጨዋታ። አሁን አሁን እንኳን ወደ ስቴዲየም ገብቼ መከታተል ...
human_validated
male
Ethiopia
Amharic
Ethiopia - Addis Ababa
Linux
Mobile
114.31
free_speech
[ { "text": "የምወደው", "normalized_text": "የምወደው", "start": 1.34, "end": 2.12 }, { "text": "የስፖርት", "normalized_text": "የስፖርት", "start": 2.120185, "end": 2.52 }, { "text": "ውድድር", "normalized_text": "ውድድር", "start": 2.52022, "end": 3.24 }, { "text": "እግር",...
209
35-44
true
forced-alignment
human
native
AMHT_08
Amharic
ሾርባ በጣም ነው ምወደው። በተለይ እኛ ቤት በክረምት ጊዜ ብዙ ጊዜ እኔ አስምም ስላለብኝ ቅዝቃዜውን ምናምን በሚኖርበት ሰዓት። ሾርባ ብዙ ጊዜ እንጠቀማለን ማታ ማታ ላይ አብዛኛ ማታ ማታ ላይ ማለት ነው። እንጠጣለን ከልጆቼ ጋር ከባለቤቴ ጋር ሆነንና። ሾርባ እኛ ቤት በጣም ነው ምንወደው እኔም በጣም ነው ምወደው።
human_validated
female
Ethiopia
Amharic
Ethiopia - Addis Ababa
Linux
Mobile
21.39
free_speech
[ { "text": "ሾርባ", "normalized_text": "ሾርባ", "start": 0.060028, "end": 0.48 }, { "text": "በጣም", "normalized_text": "በጣም", "start": 0.480225, "end": 0.88 }, { "text": "ነው", "normalized_text": "ነው", "start": 0.880412, "end": 1 }, { "text": "ምወደው።", "no...
47
35-44
true
forced-alignment
human
native
AMHT_01
Amharic
አወንታዊ አስተያየት ተቀብለክ ታውቃለክ አዎ በጣም ብዙ ጊዜ። በተለያዩ አጋታሚዎችህ ከስራ ጋር ተያያዝ የሆኑ። አወንታዊ አስተያየቶች ከተማሪዎችህም ከ አጋዝ ባለሞያዎችህም እንደዚሁም ደግሞ ግምገማ ባለሞያዎችህም ሀሳቦችን እንከበላለን እና ብዙ አወንታዊ አስተያየቶችግ ይደርሱኛል። እነሱንም አችቸፕት በማረግ ከታይነት እንዲኖራችሁው ትረት አረጋለው
human_validated
male
Ethiopia
Amharic
Ethiopia - Addis Ababa
Linux
Mobile
28.53
free_speech
[ { "text": "አወንታዊ", "normalized_text": "አወንታዊ", "start": 0.76, "end": 1.3 }, { "text": "አስተያየት", "normalized_text": "አስተያየት", "start": 1.300456, "end": 1.74 }, { "text": "ተቀብለክ", "normalized_text": "ተቀብለክ", "start": 1.74061, "end": 2.2 }, { "text": "ታውቃ...
38
35-44
true
forced-alignment
human
native
AMHT_02
Amharic
ስለ በልጅነቴ የመኖሪያ ቤትህ ንገረኝ በልጅነቴ የኖርንበት እንግዲህ እኔ ያደግኩት ገጠር ውስጥ ነው ገጠር ውስጥ ደግሞ የመኖሪያ ቤት ችግሮች ይኖራሉ በርግጥ እና ቤት ውስጥ አንድ ምኞታ ክፍል ነው ያለው እሱ ደግሞ እናትና አባት የሚኖሩበት የሚያድሩበት ሲሆን ሌላው መኝታ ክፍል የለውም ሳሎን ላይ ነው የምንተኘው ውጪ የተለየ ጥንቃቄ ተደርጎበት የሚሰራ ቤት ገጠር ውስጥ የለም በዛ መንገድ ነው የምንኖረው።
human_validated
male
Ethiopia
Amharic
Ethiopia - Addis Ababa
Linux
Mobile
33.31
free_speech
[ { "text": "ስለ", "normalized_text": "ስለ", "start": 0.76, "end": 1.08 }, { "text": "በልጅነቴ", "normalized_text": "በልጅነቴ", "start": 1.080324, "end": 1.740523 }, { "text": "የመኖሪያ", "normalized_text": "የመኖሪያ", "start": 1.740523, "end": 2.28 }, { "text": "ቤትህ"...
57
35-44
true
forced-alignment
human
native
AMHT_10
Amharic
ውሃ ማምጣት ታውቃለህ አዎ ውሃ ማምጣት አቃለሁ። ውሃ እንግዲህ ከምንጭም ይሁን ከቧቧ ከተለያየ ነገር ማምጣት አውቃለሁ ውሃ ለማምጣት ቀላል ነው። ምክንያቱም ቧቧውን መክፈት ብቻ ነው ወይም ከምንጭም ከሆነ ቀርቶ ማምጣት ብቻ ነው። የሚጠበቅ ስለዚህ ቀላል ነው አመጣልሁ
human_validated
male
Ethiopia
Amharic
Ethiopian Amharic - Gojjam
Linux
Mobile
21.23
free_speech
[ { "text": "ውሃ", "normalized_text": "ውሃ", "start": 1.22, "end": 1.74 }, { "text": "ማምጣት", "normalized_text": "ማምጣት", "start": 2.141008, "end": 2.6 }, { "text": "ታውቃለህ", "normalized_text": "ታውቃለህ", "start": 2.621235, "end": 3.34 }, { "text": "አዎ", "n...
37
25-34
true
forced-alignment
human
native
AMHT_02
Amharic
ወደ መናፈሻ ምን ያህል ጊዜ ትሄዳለህ? ይላል ወደ መናፈሻ አልፎ አልፎ እሄዳለሁ። ነገር ግን በስራ ጫና ምክንያት በብር በካሽ ብር ማጣት ምክንያት ብዙ ጊዜ ወደ መናፈሻ ቦታ ላልሄድ እችላለሁ በተለይ ደግሞ ከጸጥታ ጋር በተያያዘ እንግዲህ ኢትዮጵያ ውስጥ አሁን ላይ ያለው ሁኔታ አሰጋች ሁኔታ ነው ያለው ሰላሙ ጋር በተያያዘ ሰው ወጥቶ መግባት የሚችልበት ጊዜ ላይ አይደለም ያለነው በዚህ ምክንያት ወጥቶ ወደ መናፈሻ ቦታ መሄድ አስቸጋሪ ሊሆን ይችላል። ድፍረት ይጠይቃል ስለዚህ በነዚህ ሁለት ምክንያቶች ወደ ...
human_validated
male
Ethiopia
Amharic
Ethiopia - Addis Ababa
Linux
Mobile
66.62
free_speech
[ { "text": "ወደ", "normalized_text": "ወደ", "start": 1.94, "end": 2.34 }, { "text": "መናፈሻ", "normalized_text": "መናፈሻ", "start": 2.340703, "end": 3.04 }, { "text": "ምን", "normalized_text": "ምን", "start": 3.040913, "end": 3.18 }, { "text": "ያህል", "norma...
119
35-44
true
forced-alignment
human
native
AMHT_06
Amharic
አዎ እንግዲህ ሻማ ማብራት በጣም ደስ ይለኛል ወይም እወዳለሁ ሻማ ማብራት እኮ ሻማ ሲበራ ብዙ ትዝታ ውስጥ ያስገባናል። ለምሳሌ የሞቱ ሰዎችን ለመዘከር ይሁን ዝክር ለመዘከር ሊሆን ይችላል። ሻማ ማብራት እወዳለሁ። አብዛኛው ጊዜ መብራት በሚጠፋ ራቅ ጊዜ ራሱ ሻማ ነው የማበራው
human_validated
male
Ethiopia
Amharic
Ethiopia - Addis Ababa
Linux
Mobile
21.61
free_speech
[ { "text": "አዎ", "normalized_text": "አዎ", "start": 0.82, "end": 1.52 }, { "text": "እንግዲህ", "normalized_text": "እንግዲህ", "start": 1.520704, "end": 1.88 }, { "text": "ሻማ", "normalized_text": "ሻማ", "start": 1.88087, "end": 2.26 }, { "text": "ማብራት", "nor...
40
25-34
true
forced-alignment
human
native
AMHT_12
Amharic
አካባቢውን ትወጂዋለሽ? አዎ አካባቢው በጣም ነው። የምወደው ያው ያሉትን ነገሮች ከልጅነት የነበርኩበት አካባቢ ስለሆነ ትንሽ እዚህ አካባቢ ማህበራዊ ህይወት ደስ አይልም። ሰዎች ጋር ያለው ብዙ ለማህበራዊ ህይወት ጥሩ አይደሉም የሰፈር ሰዎች ግን ያለሁበት አካባቢ ያለውን ተፈጥሮ ሁሉንም ነገር እወዳለሁ
human_validated
female
Ethiopia
Amharic
Ethiopia - Addis Ababa
Linux
Mobile
30.36
free_speech
[ { "text": "አካባቢውን", "normalized_text": "አካባቢውን", "start": 0.54, "end": 1.62 }, { "text": "ትወጂዋለሽ?", "normalized_text": "ትወጂዋለሽ", "start": 1.621068, "end": 2.46 }, { "text": "አዎ", "normalized_text": "አዎ", "start": 2.461622, "end": 2.72 }, { "text": "አካባ...
39
25-34
true
forced-alignment
human
native
AMHT_06
Amharic
አዎ በስራዬ ምክንያት በቀን ብዙ ስልኮችን አደርጋለሁ። እና እነዚህ ጥሪዎች ደግሞ ደንበኞችን የተለያዩ ትእዛዝ ስለሚያዙ እና የተለያዩ ተግባራትን በስርዓት ለመከናወን በስራ ብዙ ስልኮችን አነሳለሁ እና አደርጋለሁ ይሄ ደግሞ በጣም ጥሩ ነው። ለገበያ እድገት
human_validated
male
Ethiopia
Amharic
Ethiopia - Addis Ababa
Linux
Mobile
24.56
free_speech
[ { "text": "አዎ", "normalized_text": "አዎ", "start": 0.92, "end": 1.28 }, { "text": "በስራዬ", "normalized_text": "በስራዬ", "start": 1.54, "end": 2.1 }, { "text": "ምክንያት", "normalized_text": "ምክንያት", "start": 2.101711, "end": 2.62 }, { "text": "በቀን", "norm...
33
25-34
true
forced-alignment
human
native
AMHT_12
Amharic
ሌሎችን ማበረታታት ላይ ጎበዝ ነኝ። በተለይ ጥሩ ነገር እያደረጉ ሲሆን፤ በደንብ ሰዎችን አበረታታለሁኝ። ከዛ ውጪ ደግሞ መጥፎ ነገር የሚያደርጉ ከሆነ ደግሞ፤ እንዳያደርጉ እመክራቸዋለሁ። ግን ጥሩ ነገር እያደረጉ ሀላፊነት ወስደው ሰዎች ስራቸውን በአግባቡ ሲሰሩ፤ በደንብ ነው የማበረታታቸው። የተለያዩ ጊዜ ሰጥተው ራሳቸውን ሲያሳድጉ ሰዎችን አበረታታለሁ።
human_validated
female
Ethiopia
Amharic
Ethiopia - Addis Ababa
Linux
Mobile
31.2
free_speech
[ { "text": "ሌሎችን", "normalized_text": "ሌሎችን", "start": 1.080693, "end": 1.6 }, { "text": "ማበረታታት", "normalized_text": "ማበረታታት", "start": 1.601026, "end": 2.4 }, { "text": "ላይ", "normalized_text": "ላይ", "start": 2.401539, "end": 2.6 }, { "text": "ጎበዝ", ...
43
25-34
true
forced-alignment
human
native
AMHT_09
Amharic
አይ ብዙ ሰነዶች እንኳን አላዘጋጅም ነገር ግን ያው በምሰራበት ስራ ላይ አስፈላጊ የሚባሉ ሰነዶችን ከእኔ የስራ ክፍል ጋር ከስራ ፊልድ ጋር የሚገናኙ ሰነዶችን ምናልባት በወር ውስጥ የተለያዩ የስራ ፊልዶች ሊኖሩ ይችላሉ ከእንዛ የስራ ፊልዶች ግን የእያንዳንዳቸውን ቢያንስ ሁለት ወይ ሶስት ሰነዶችን በወር ውስጥ አዘጋጃለሁ።
human_validated
female
Ethiopia
Amharic
Ethiopia - Addis Ababa
Linux
Mobile
30.24
free_speech
[ { "text": "አይ", "normalized_text": "አይ", "start": 2.52, "end": 2.78 }, { "text": "ብዙ", "normalized_text": "ብዙ", "start": 2.78184, "end": 3.04 }, { "text": "ሰነዶች", "normalized_text": "ሰነዶች", "start": 3.042012, "end": 3.52 }, { "text": "እንኳን", "norma...
44
25-34
true
forced-alignment
human
native
AMHT_08
Amharic
አዎ ብዙ የሚበላሹ ነገሮች ያው ንግግር ልታበላሽ ትችላለህ ከሰው ጋር እና አስተካክዬ አውቃለሁ። ማስተካከልም እችላለሁ ምክንያቱም አይ በዚህ መንገድ ነው የተረዳኸው ብለህ ሰውም አስቀይመኸን ከሆነ በይቅርታ ጠይቀህ ነገሮችን ማስተካከል ይቻላል የተባለሽ ነገር ማስተካከል ቀላል ባይሆንም ግን ማስተካከል ትችላለህ።
human_validated
female
Ethiopia
Amharic
Ethiopia - Addis Ababa
Linux
Mobile
22.47
free_speech
[ { "text": "አዎ", "normalized_text": "አዎ", "start": 0.100045, "end": 0.28 }, { "text": "ብዙ", "normalized_text": "ብዙ", "start": 0.280125, "end": 0.5 }, { "text": "የሚበላሹ", "normalized_text": "የሚበላሹ", "start": 0.500223, "end": 1.18 }, { "text": "ነገሮች", ...
38
35-44
true
forced-alignment
human
native
AMHT_11
Amharic
አዎ የድርጅትኣችን ዝግጅት እሳተፋለሁ በተሻለኝ አቅም እንደውም ከአስተባባሪዎቹ መሃል ለመሆን ነው የምጠራው በደንብ ነው የምሳተፈው። ተግባቢ መሆን ሰለምፈልግ ከሰው ጋር ሰላማዊ ግንኙነት እንዲኖረኝ ሰለምፈልግ የድርጅታችን ዝግጅቶች ላይ አዎ በደንብ እሳተፋለሁ። እንደውም ዋና ነኝ ብዬ አስባለሁኝ
human_validated
female
Ethiopia
Amharic
Ethiopia - Addis Ababa
Linux
Mobile
22.74
free_speech
[ { "text": "አዎ", "normalized_text": "አዎ", "start": 0.82, "end": 1.1 }, { "text": "የድርጅትኣችን", "normalized_text": "የድርጅትኣችን", "start": 1.201056, "end": 2.76 }, { "text": "ዝግጅት", "normalized_text": "ዝግጅት", "start": 3.16, "end": 3.623187 }, { "text": "እሳተፋለ...
35
35-44
true
forced-alignment
human
native
AMHT_10
Amharic
ከፀሀይ እንዴት ትጠበቃለህ ከፀሀይም እንዴት? እንደምትጠበቅም ጥላ በመያዝ እንዲሁም ጥላ እቤት ውስጥ በመሆን አለበዛ ዛፍ ስር። ዛፎች የተፈጥሮ ዛፎች ስር በመሆን ፀሀይን እንጠብቃለን። ምክንያት ፀሀይ እንዳያቀጥለኝ እንዳይመታኝም እንዳያይ
human_validated
male
Ethiopia
Amharic
Ethiopian Amharic - Gojjam
Linux
Mobile
21.51
free_speech
[ { "text": "ከፀሀይ", "normalized_text": "ከፀሀይ", "start": 0.600279, "end": 1.08 }, { "text": "እንዴት", "normalized_text": "እንዴት", "start": 1.080502, "end": 1.34 }, { "text": "ትጠበቃለህ", "normalized_text": "ትጠበቃለህ", "start": 1.340623, "end": 2.7 }, { "text": "ከ...
28
25-34
true
forced-alignment
human
native
AMHT_05
Amharic
የስልክ ካሜራ ትጠቀማለህ? አዎ ብዙ ጊዜ መልእክቶችን ለመላላክ ወይም ደግሞ ቪዲዮዎችን ለማስቀረት ምስሎችንም ለማስቀረት እንደዚህ አንዳንድ በጣም ወሳኝ የሆኑ ጊዜያት ሲያጋጥሙ። ልዩ ትእይንቶች ሲኖሩ እነዚህን ትእይንቶች በስልክ ካሜራዬ ነው ፎቶ አንስቼ ቪዲዮ ቀርጬ ምስሎችን የማስቀምጣቸው። የዩቲዩብ ምስል ሳይቀር የቲክቶክ ምስሎችን ፎቶዎችን እና ቪዲዮዎችንም ሳይቀር በዚህ በስልክ ነው ቀርጬ የምሰራው ኤዲት አድርጌ የምትጠቀመው ማለት ነው።
human_validated
male
Ethiopia
Amharic
Ethiopia - Gojjam
Linux
Mobile
39.26
free_speech
[ { "text": "የስልክ", "normalized_text": "የስልክ", "start": 1.82, "end": 2.32 }, { "text": "ካሜራ", "normalized_text": "ካሜራ", "start": 2.321182, "end": 2.74 }, { "text": "ትጠቀማለህ?", "normalized_text": "ትጠቀማለህ", "start": 2.741397, "end": 3.54 }, { "text": "አዎ", ...
54
35-44
true
forced-alignment
human
native
AMHT_19
Amharic
አይ ስራዬ አድካሚ እንኳን አይደለም ስራውን በአግባቡ ከሰራነው እና መሰራት ባለበት ጊዜ ላይ ከሰራነው አድካሚ አይሆንም ነገር ግን ስራው ደስ የሚል ነው። እና ስራዬን እጅግ አድርጌ እወደዋለሁ ስለምወደውም ደግሞ የምጠላው አይመስለኝም አልጠላውም ምን ማለት ነው የምትወደውን ነገር ልትጠላው አትችልምና? ማነው እኔ ደግሞ ስራዬን እወደዋለሁ
human_validated
male
Ethiopia
Amharic
Ethiopia - Addis Ababa
Linux
Mobile
21.44
free_speech
[ { "text": "አይ", "normalized_text": "አይ", "start": 1.281195, "end": 1.441345 }, { "text": "ስራዬ", "normalized_text": "ስራዬ", "start": 1.641531, "end": 2.021886 }, { "text": "አድካሚ", "normalized_text": "አድካሚ", "start": 2.182035, "end": 2.642465 }, { "text":...
44
18-24
true
forced-alignment
human
native
AMHT_21
Amharic
ቅጽል ስም አለህ አዎ ቅጽል ስም አለኝ። ቅጽል ስም ማለት እንደ ሁለተኛ ስም ወይም ደግሞ ቤት ውስጥ ቤት ውስጥ ያሉ ሰዎች ብቻ እኛን የሚጠሩበት። ለምሳሌ አሁን ልክ እንደ ትምህርት ቤት እና ሌላ ቦታ የማንጠራበት ስም ማለት ነው ያ ማለት ትክክለኛ ስማችን ያልሆነ ነው
human_validated
female
Ethiopia
Amharic
Ethiopia - Addis Ababa
Linux
Mobile
23.88
free_speech
[ { "text": "ቅጽል", "normalized_text": "ቅጽል", "start": 2.321945, "end": 2.84 }, { "text": "ስም", "normalized_text": "ስም", "start": 2.842381, "end": 3.02 }, { "text": "አለህ", "normalized_text": "አለህ", "start": 3.022531, "end": 3.42 }, { "text": "አዎ", "no...
43
25-34
true
forced-alignment
human
native
AMHT_06
Amharic
እኔ ጠዋት በስራ የማደርገው ቀድሜ አስተካክላለሁ ቤቱን ያ የስራ ቦታዬ ማለት ነው ንጽህናውን እጠብቃለሁ እጠርገዋለሁ። ለሰዎች ሳቢ እንዲሆን ውብ እንዲሆን አደርገዋለሁ ይሄ ደግሞ ደንበኞችን ለመሳብ በቀላሉ ይረዳል። እና ደንቦኞች በቀላሉ እንዲመጡ ንጽህና መጠበቅ እና ሁሉ ነገር በስርዓት ማስቀመጥ ነው። ለዚህም በጣም ተመራጭ ነው
human_validated
male
Ethiopia
Amharic
Ethiopia - Addis Ababa
Linux
Mobile
28.45
free_speech
[ { "text": "እኔ", "normalized_text": "እኔ", "start": 0.52, "end": 0.86 }, { "text": "ጠዋት", "normalized_text": "ጠዋት", "start": 0.860302, "end": 1.26 }, { "text": "በስራ", "normalized_text": "በስራ", "start": 1.260443, "end": 1.66 }, { "text": "የማደርገው", "no...
43
25-34
true
forced-alignment
human
native
AMHT_14
Amharic
ከልጅነቴ የምዘክረው ነገር የለኝም ግን ያው አእምሮዬ ላይ የተቀመጠ እና ጸሎት የማደርግባቸው ነገሮች አሉ። አንዳንድ ጊዜ ያው ያደግንበት አካባቢ እንትን አለ ቤተክርስቲያን ወይም ሌሎች ነገሮች አሉ እነሱን ነገሮች መሰረት አድርገን የምንሰጥበት የምንካፈልበት ነገር አለ። እና ያንን በአእምሮዬ የማስታውሰው ግን በአካል የማልዘክረው ነገር አለ። እሱን ነው ማስታወስ የምትችለው
human_validated
male
Ethiopia
Amharic
Ethiopia - Addis Ababa
Linux
Mobile
26.42
free_speech
[ { "text": "ከልጅነቴ", "normalized_text": "ከልጅነቴ", "start": 1.441091, "end": 2.48 }, { "text": "የምዘክረው", "normalized_text": "የምዘክረው", "start": 2.481879, "end": 3.48 }, { "text": "ነገር", "normalized_text": "ነገር", "start": 3.482636, "end": 3.84 }, { "text": "...
47
35-44
true
forced-alignment
human
native
AMHT_23
Amharic
እሺ ገንፎ ትበላለህ? ይላል ጥያቄ ገንፎ እኔ በጣም የምወደው ምግብ ነው። ገንፎ እበላለሁ ግን ደግሞ ገንፎ በአብዛኛው አይዘጋጅም ገንፎ የሚዘጋጀው አንድ ከገብስ ነው ሁለተኛ ደግሞ ከ ሌላም ከቡላ ይዘጋጃል። ከሁለቱ ይዘጋጃል ግን ደግሞ የቡላ ሳይሆን የገብስ ገንፎ እበላለሁ።
human_validated
female
Ethiopia
Amharic
Ethiopia - Addis Ababa
Linux
Mobile
24.45
free_speech
[ { "text": "እሺ", "normalized_text": "እሺ", "start": 0.66, "end": 1.1 }, { "text": "ገንፎ", "normalized_text": "ገንፎ", "start": 1.14, "end": 1.58 }, { "text": "ትበላለህ?", "normalized_text": "ትበላለህ?", "start": 1.6, "end": 2.36 }, { "text": "ይላል", "normalize...
38
25-34
true
forced-alignment
human
native
AMHT_08
Amharic
አቧራ ችግር ሊፈጥር ይችላል። ምክንያቱም አቧራ በሚሸት ጊዜ እኔ ብያለሁና ያ ስም ታማሚ ስለሆንኩ አባባሚ በሚሸተኝ ጊዜ በጣም ችግር ይፈጠርብኛል። ምክንያቱ ሳይንሱ ሙያ ስሙ ያስነሳብኛል ያስነጥሰኛል ሊያስለኝም ይችላል። ከዛ በኋላ ያለውን ነገር እና አቧራ ችግር ይፈጥርብኛል። ለኔ
human_validated
female
Ethiopia
Amharic
Ethiopia - Addis Ababa
Linux
Mobile
22.72
free_speech
[ { "text": "አቧራ", "normalized_text": "አቧራ", "start": 0.120106, "end": 0.54 }, { "text": "ችግር", "normalized_text": "ችግር", "start": 0.540476, "end": 0.84 }, { "text": "ሊፈጥር", "normalized_text": "ሊፈጥር", "start": 0.84074, "end": 1.22 }, { "text": "ይችላል።", ...
37
35-44
true
forced-alignment
human
native
AMHT_12
Amharic
መብረቅ በጣም ነው የምፈራው። በተለይ ከባድ ድምጾች ያሉበት መብረቅ ከሆነ እና ደግሞ ውጭ አሁን ከዝናብ ተጠልዬ በረንዳ ላይ ያለሁበት ጊዜ። አንዳንዴ መብረቅ በጣም ነው የምፈራው በተለይ ከበባድ ድምጾች ያሉበት መብረቅ ከሆነ። እና ደግሞ ውጭ አሁን ከዝናብ ተጠልዬ በረንዳ ላይ ያለሁበት ጊዜ አንዳንዴ
human_validated
female
Ethiopia
Amharic
Ethiopia - Addis Ababa
Linux
Mobile
21.67
free_speech
[ { "text": "መብረቅ", "normalized_text": "መብረቅ", "start": 1.04048, "end": 1.52 }, { "text": "በጣም", "normalized_text": "በጣም", "start": 1.520702, "end": 1.86 }, { "text": "ነው", "normalized_text": "ነው", "start": 1.860859, "end": 1.940896 }, { "text": "የምፈራው።"...
42
25-34
true
forced-alignment
human
native
AMHT_13
Amharic
ስራህ አድካሚ ነው አዎ ስራዬ በጣም አድካሚ ነው አድካሚነቱ አሪፍ ክፍያ አይከፈለንም ነገር ግን ስራዬ በጣም አድካሚ ነው። ጠዋት ገብተን ማታ ነው የምንወጣው እና ሳምንቱን ሙሉ በስራ ላይ ነው የምናሳልፈው። እና ለቤተሰብ የምንሰጠውም ጊዜ ጥቂት በመሆኑ ስራችን በጣም አድካሚ ነው። ስራዬ በጣም አድካሚ ነው።
human_validated
male
Ethiopia
Amharic
Ethiopia - Addis Ababa
Linux
Mobile
30.91
free_speech
[ { "text": "ስራህ", "normalized_text": "ስራህ", "start": 2.14, "end": 2.68 }, { "text": "አድካሚ", "normalized_text": "አድካሚ", "start": 2.72, "end": 3.4 }, { "text": "ነው", "normalized_text": "ነው", "start": 3.4011, "end": 3.6 }, { "text": "አዎ", "normalized_t...
44
25-34
true
forced-alignment
human
native
AMHT_16
Amharic
አዎ እጠቀማለሁ። አሁን በ እጄ ላይ ሶስት አይነት ሺቶዎች አለው። አንደኛው ፍቅረኛዬ ነች። የገዛቺልኝ ዛራ የሚባል ሺቶ አለ። ደስ የሚል ጠንከር ያለ ሽቶ አለ። ሁለተኛው ደግሞ አምፕል የሚባል የምትሸጥ አለች። በ ሳባት መቶ በ ኢትዮጵያ ብረረ ማለት ነው። እሷጰደግሞ በጣም የምታዝናና ይሄ እንደ ዛራ ያለ ጠንካራ ሳይሆን ቀለል ያለ ሽታ ያለው አሪፍ የሚጥም አይነት ሽታ ያለው ሽቶ ነው ማለት ነው። ካምራ የሚባል አለ። የ ቦና ፍሌቨር የሆነ ማለት ነው። እሱ በጣም ጠንካራ ነው። ካሉኝ ሽቶዎ ሁሉ በጣም የም...
human_validated
male
Ethiopia
Amharic
Ethiopia - Addis Ababa
Linux
Mobile
66.9
free_speech
[ { "text": "አዎ", "normalized_text": "አዎ", "start": 0.98, "end": 1.48 }, { "text": "እጠቀማለሁ።", "normalized_text": "እጠቀማለሁ", "start": 1.540461, "end": 2.3407 }, { "text": "አሁን", "normalized_text": "አሁን", "start": 4.101226, "end": 4.3 }, { "text": "በ", ...
112
25-34
true
forced-alignment
human
native
AMHT_06
Amharic
ሰነዶች ማዘጋጀት በጣም ወሳኝ ነው። ምክንያቱ የተለያዩ ነገሮች ውስብስብ እንዳይሆኑ ብዙ ሰኔዶች አዘጋጃለሁ። እነዚህ ያዘጋጁሃቸው ደግሞ በሰአቱ እንዲፈጸሙና በአግባቡ እንዳገኛቸው ያግዘኛል። በዚህ ምክንያት ብዙ ሰነዶች አዘጋጅቼ አውቃለሁ
human_validated
male
Ethiopia
Amharic
Ethiopia - Addis Ababa
Linux
Mobile
21.82
free_speech
[ { "text": "ሰነዶች", "normalized_text": "ሰነዶች", "start": 1.161064, "end": 1.86 }, { "text": "ማዘጋጀት", "normalized_text": "ማዘጋጀት", "start": 1.861706, "end": 2.72 }, { "text": "በጣም", "normalized_text": "በጣም", "start": 2.722495, "end": 3.58 }, { "text": "ወሳኝ"...
27
25-34
true
forced-alignment
human
native
End of preview. Expand in Data Studio

Amharic Spontaneous Speech, Transcribed — Silencio

Spontaneous Amharic with human-validated transcription in Ge'ez script and word-level alignment. 45 clips from 23 distinct native speakers in Ethiopia, most of them from Addis Ababa, with a Gojjam group. Transcripts are written in Fidel (the Ethiopic script), not romanised.

Hours 0.48
Clips 45
Speakers 23
Countries 1
Speaker origin regions 3
Native Amharic speakers (declared) 23 of 23 (45 clips)
Audio 48 kHz stereo WAV
Mean clip length 38.1 s
Transcripts human_validated: 45
Aligned words 2,958
Licence cc-by-nc-4.0

All 45 clips carry a human-validated transcription.

Recordings are unscripted answers to open prompts, captured on contributors' own devices in their own environments. This is spontaneous speech, not read sentences.

This is a sample, not the catalogue. It is drawn to show format, audio quality and metadata, and its speaker mix does not represent what Silencio holds. The off-the-shelf catalogue behind it is far more diverse across regions, age groups, accents and recording conditions. Men are 74% of the speakers in this sample. Across the catalogue the gender split is roughly 40% female to 60% male, with men in the majority in most languages. Licensed subsets can be drawn to a specified gender, age or regional balance.

Load it

from datasets import load_dataset

ds = load_dataset("SilencioNetwork/amharic-speech-transcribed", split="test")
print(ds[0]["transcript"], ds[0]["dialect"], ds[0]["country"])

# datasets v4 returns a torchcodec AudioDecoder:
s = ds[0]["audio"].get_all_samples()
audio, sr = s.data, s.sample_rate

Requires pip install "datasets>=4.0" and FFmpeg ≥ 4.

Speaker and recording metadata

By country

Country Speakers %
Ethiopia 23 100.0%

Speaker origin / self-reported variety: this is the speaker's own background, not a dialect classification of the recorded language

Speaker origin Speakers %
Ethiopia - Addis Ababa 19 82.6%
Ethiopia - Gojjam 3 13.0%
Ethiopian Amharic - Gojjam 1 4.3%

Demographics

Gender Speakers %
male 17 73.9%
female 6 26.1%
Age band Speakers %
25-34 10 43.5%
35-44 8 34.8%
18-24 5 21.7%

Recording conditions

Device Clips %
Mobile 44 97.8%
Desktop 1 2.2%

Splits

Single split, test, 45 rows. No train/dev/test partition is provided: at this scale a partition would leave each part too small to be meaningful.

Speakers contribute more than one clip. 12 speakers have one clip, 5 have two, 1 has three and 5 have four. Any split you build must be speaker-disjoint, which means grouping on speaker_id rather than splitting by row, or the same voice will appear on both sides.

Fields

Column Description Values in this release
audio Audio payload. Stored at source rate; see the spec table for the exact distribution 48 kHz stereo WAV
speaker_id Pseudonymous speaker identifier. Coherent within this dataset; deliberately not linkable to other Silencio releases 23 distinct
language Language of the recording constant: Amharic
transcript Human-validated transcription of the recording, Ge'ez script 45 distinct
transcript_type Provenance of the transcript constant: human_validated
gender Self-reported female, male
country Speaker's country constant: Ethiopia
mother_tongue Speaker's self-reported first language constant: Amharic
dialect Self-reported speaker origin / regional variety. This is the speaker's own background, NOT a dialect classification of the recorded language 3 distinct
os Operating system of the recording device Linux, Windows
device Recording device class Desktop, Mobile
duration Seconds 45 distinct
script_type Elicitation style constant: free_speech
words Word-level forced alignment: text, normalised text, start and end in seconds 2,958 entries across 45 clips
n_words Number of aligned tokens in this clip 30 distinct
age_band Self-reported age, banded 18-24, 25-34, 35-44
native_speaker True where the speaker declares Amharic as mother tongue or at native level in their language profile constant: True
aligner Method used to produce the word timings constant: forced-alignment
transcript_model How the transcript text was produced constant: human
proficiency Speaker's self-declared proficiency in Amharic constant: native

Related Amharic speech resources

Amharic has roughly 60 million speakers and is the working language of the Ethiopian federal government. Hub coverage is real but overwhelmingly read, and speaker counts are rarely stated.

Resource Scale Speakers Type Licence
google/WaxalNLP (amh_asr) part of Waxal not stated Read CC BY-SA 4.0
badrex/ethiopian-speech-flat 14.5K rows (am) ~70 across 5 languages Read CC BY 4.0
hadamard-2/alffa-amharic (ALFFA) ~20 h carries speaker_id Read MIT
This dataset 0.48 h 23 Spontaneous, human-validated Ge'ez transcription, word-level alignment CC BY-NC 4.0

Use this one for evaluation, not training. It is tiny by hours. What it offers is reference text for spontaneous Amharic: the hesitations, repetitions and restarts that read-speech corpora leave out. Read-speech benchmarks overstate how well a model handles Amharic as people actually speak it.

Also relevant: facebook/mms-1b-all ships an amh adapter, and Whisper supports am.

Also from Silencio. Yoruba, Hausa, Kenyan Swahili, Cebuano and Tagalog / Filipino are published under the same protocol.

Transcription and alignment

Two provenances, kept separate because they carry different confidence.

Text: human-validated. Every transcript was produced and checked by a native-speaker human reviewer against the audio. Recorded per clip in transcript_model.

Orthography. Transcripts are in Ge'ez script (Fidel), the way Amharic is written, not in a Latin romanisation. Sentences end with the Ethiopic full stop . Amharic spelling has several letters that sound the same in modern speech (for example ሀ/ሐ/ኀ, ሰ/ሠ, አ/ዐ, ጸ/ፀ), and writers do not always agree on which one to use. Normalise these homophone letters, and normalise to NFC, before computing WER or CER, or spelling differences will be counted as recognition errors.

Timings: machine. Word-level start and end times come from forced alignment, recorded per clip in aligner. The words column holds one entry per token with text, normalized_text, start and end in seconds:

ds = load_dataset("SilencioNetwork/amharic-speech-transcribed", split="test")
for w in ds[0]["words"][:5]:
    print(f"{w['start']:6.2f}-{w['end']:6.2f}  {w['text']}")

Speaker proficiency and dialect

Every speaker gives Amharic as mother tongue and declares it at native level. Dialect is self-reported at enrolment and is left as recorded rather than corrected. Ethiopia - Gojjam and Ethiopian Amharic - Gojjam come from two versions of the enrolment form and can be merged.

Recording conditions

Contributors record on their own devices, wherever they are. Self-reported setting for the 45 clips in this release, recorded at capture:

Setting Clips %
Home 36 80.0%
Office 7 15.6%
Outdoor 1 2.2%
Restaurant 1 2.2%

The setting is recorded at capture but is not shipped as a column, so the schema stays identical to the other transcribed releases.

Audio quality screen. Every clip was checked for level, clipping, silence and signal-to-noise before release. The median SNR estimate is 37 dB and the lowest is 22 dB. Four further recordings were left out because they stop mid-sentence at the platform's five-minute recording limit; none were substituted. Audio is shipped at source quality and has not been resampled or denoised.

What this is useful for

  • Spontaneous-speech ASR evaluation for Amharic, with human-validated reference text in Ge'ez script, in a language whose public data is overwhelmingly read speech.
  • Script-aware evaluation. Native Fidel reference text for models that output Ge'ez directly rather than a romanisation.
  • Forced-alignment and VAD work. Per-token timings across the whole release.

Limitations

  • Small. 0.48 hours from 23 speakers is a sample for evaluation and for checking the format, not a training set.
  • Mostly Addis Ababa. 19 of 23 speakers are from Addis Ababa and the rest from Gojjam. Other Amharic-speaking regions, such as Gondar, Wollo and Shewa outside the capital, are not in this sample.
  • Not one clip per speaker. See Splits: split by speaker_id.
  • Gender skew. 17 of 23 speakers are men, and no speaker is over 44.

Provenance and consent

Every recording is contributed by an opted-in participant through the Silencio platform, under a consent record covering AI/ML training use. Contributors can request deletion, and deletion propagates to downstream releases. Full provenance documentation is available to licensees.

Speaker and recording identifiers in this release are pseudonymised afresh, so they do not match Silencio's internal IDs or those in any other Silencio release.

License

cc-by-nc-4.0: free for research and non-commercial use with attribution.

Attribution string: Silencio Network, Amharic Spontaneous Speech, Transcribed, 2026. CC BY-NC 4.0.

Non-commercial covers research, evaluation and publication. Benchmarking a commercial product model against this data is a commercial use and needs a licence. Ask; it is usually granted for evaluation. Model weights trained on this sample inherit the non-commercial restriction. Contributors may withdraw consent; withdrawal propagates to subsequent releases but places no retroactive obligation on an existing licensee.

Commercial licensing, including terms for models trained on this data: silencio.network/contact

Citation

@misc{silencio_amharic_transcribed_2026,
  title  = {Amharic Spontaneous Speech, Transcribed — Silencio},
  author = {Silencio Network},
  year   = {2026},
  url    = {https://huggingface.co/datasets/SilencioNetwork/amharic-speech-transcribed}
}

Amharic off the shelf

This release is a 0.48-hour sample. The Amharic catalogue behind it sits in Silencio's Tier 1 production band, 10,000 hours and above. Silencio publishes catalogue depth in bands rather than exact hour counts. Bands reflect the September 2026 off-the-shelf catalogue and move as collection continues.

Tigrinya sits in the Tier 4 band, 500 to 1,500 hours, and Oromo in Tier 3, 1,500 to 5,000 hours, from the same contributor network. Ethiopia is also one of the largest single origins in the English catalogue.

Available by speech style, regional variety, demographic profile and recording condition. Human-validated transcription with word-level alignment, as shipped in this sample, is available over any subset.

Silencio: the catalogue behind this sample

This listing is a small fraction of what Silencio provides. Silencio specialises in underrepresented languages, accents and niche domains, delivered at scale. It draws on the largest global community of speech contributors and holds the largest off-the-shelf catalogue of niche-language speech available.

Recorded and available off the shelf. Audio already collected, with metadata, licensable today. Catalogue position as of September 2026:

Hours, off the shelf around 500,000
Countries of contributor origin around 180
Catalogue refresh Weekly at record level, quarterly at catalogue level

Contributor community available on demand. Registered, consented contributors who can be activated for a specific brief:

Contributors available on demand around 2,500,000
Countries 180+
Languages that can be collected around 350

Anything not off the shelf can be sourced through the community. A language, an accent or dialect region, a demographic, a recording condition, a speech style or a specialist domain can be collected to a client's brief. Deep coverage across Africa, South-East Asia, South Asia and the Middle East.

Human-validated transcription is available for every language, scoped to each client's needs: script and orthography conventions, normalisation rules, word- or segment-level alignment, speaker labelling and turnaround. Every delivered clip is checked by a native-speaker reviewer. Published samples with human-validated transcripts: Kenyan Swahili, Cebuano, Tagalog / Filipino, Yoruba, Hausa and Amharic.

Proprietary and first-party. Every recording is collected directly by Silencio from consenting contributors. Nothing is scraped, and these recordings are not available in any other dataset on the internet.

Ethical sourcing, with provenance records. Every recording carries a consent record covering AI/ML training use, and contributor-level provenance documentation is available to licensees, including for EU AI Act training-data summaries. Contributors can withdraw consent, and withdrawal propagates to subsequent releases.

More at silencio.network.

For volume licensing, bespoke transcription or commissioned collection: silencio.network/contact

Downloads last month
37

Collections including SilencioNetwork/amharic-speech-transcribed