audio audio | transcript string | duration float32 | language string | source_dataset string |
|---|---|---|---|---|
ኤኤፍፒ ከ ሶስት ሺ በላይ የኤርትራ ኩናማ ዎች ወደ ኢትዮጵያ ሸሽተው በ መግባት የኤርትራ ሰራዊት በ ሀይል እየ መለመላቸው ነው ሲሉ ውንጀላ ሰንዝ ረዋል | 10.24 | Amharic | hadamard-2/alffa-amharic | |
በዚያም ወራት ሰዎች ሞትን ይፈልጋሉ አያገኙትምም ሊሞቱም ይመኛሉ ሞትም ከእነርሱ ይሸሻል የአንበጣዎቹም መልክ ለጦርነት እንደ ተዘጋጁ ፈረሶች ነው | 11.944 | Amharic | chappM/amharic-bdu-asr | |
ማስርረጃ መሰብሰብ በሚለው ነው የምስማማው። ባህሪየ ነገሮችን የሚመረምር እና የሚጠራጠር አይነት ሰው ነኝ። ለምን እንደዚ እንደሆነ በደንብ ባላቀውም ነፍስ ሳውቅ ይዜው ያገኘሁት ባህሪ ነው። በዚህም ምክንያት የምሠማውን ነገር በደንብ አጣርቼ ሚጋጭ ነገር ካገኘሁ በማስረጃ ላይ በተደገፈ ነገር ብቻ ነወ ውሳኔ የምሰጠው። እኔ ስተት መሆኔን ሳውቅ በቻ ነው ነገሩን ልተወው የምችለው። | 12.395 | Amharic | leyu-amharic/leyu-amharic-gojjam-dialect | |
ፖሊሱ እስረኞቹ ን ቆጠረ | 3.328 | Amharic | hadamard-2/alffa-amharic | |
ወንዱ ሙሽራ ወደ ሴቷ ቤተሰብ ሽማግሌ ይልካል ። በሴቷ ቤተሰቦች ዘንድ እሽታን ካገኘ የእጅ መንሻ (ጥሎሽ) ይከፍላል ። በመቀጠል የሰርጉ ቀን ይወሰናል ። ድግሱ ተዘጋጅቶ የሰርግ ቀን ይካሄዳል ። | 13.835 | Amharic | leyu-amharic/leyu-amharic-gonder-dialect | |
እርስዎ ታሪክ የ ሰሩ ና የ ሀገሪቱ አባት ነ ዎት | 3.584 | Amharic | hadamard-2/alffa-amharic | |
መልካምም ይሆንልን ክፉም አናይም ነበር ለሰማይ ንግሥት ማጠንን ለእርስዋም የመጠጥን ቍርባን ማፍሰስን ከተውን ወዲህ ግን እኛ በሁሉ ነገር ተቸግረናል | 13.388 | Amharic | chappM/amharic-bdu-asr | |
ነገር ግን በሰንበት ቀንና በመባቻ ቀን ይከፈት አለቃውም በስተ ውጭ ባለው በር በደጀ ሰላሙ መንገድ ገብቶ በበሩ መቃን አጠገብ ይቁም | 11.248 | Amharic | chappM/amharic-bdu-asr | |
ገንዘብ ለዋጮችንም ተቀምጠው አገኘ የገመድም ጅራፍ አበጅቶ ሁሉን በጎችንም በሬዎችንም ከመቅደስ አወጣቸው የለዋጮችንም ገንዘብ አፈሰሰ ገበታዎቻቸውንም ገለበጠ | 13.359 | Amharic | chappM/amharic-bdu-asr | |
ከዚህም ውስጥ የኢትዮጵያ ቡና እስፖርት ክለብ አንዱ ነው | 5.248 | Amharic | chappM/amharic-bdu-asr | |
መጀመሪያ እጩዎች ን ለማቅረብ ማ ንዴቱ ን ማን ሰጣችሁ ሲሉ ጠይቀ ዋል | 5.888 | Amharic | hadamard-2/alffa-amharic-v2 | |
በ ብዙ ሺዎች የሚ ቆጠሩት ከ አገር ተሰደዱ | 4.224 | Amharic | hadamard-2/alffa-amharic-v2 | |
የሶሻሊስትና የሪፐብሊካን ፓርቲ አባላት ጠቅላይ ሚኒስቴርና በኢትዮጵያ የሚገኙ የጣሊያን ጦር አዛዦች ለፍርድ እንዲ ቀርቡ በማለትምክር ቤቱን በጩኸት ሞሉት | 12.544 | Amharic | chappM/amharic-bdu-asr | |
ለአንድ ሰው አንዲቱ የተወደደች አንዲቱም የተጠላች ሁለት ሚስቶች ቢኖሩት ለእርሱም የተወደደችው ደግሞም የተጠላችው ልጆችን ቢወልዱ በኵሩም ከተጠላችው ሚስት የተወለደው ልጅ ቢሆን | 16.198999 | Amharic | chappM/amharic-bdu-asr | |
ኢዮናዳብ የሚባል ወዳጅ ነበረው ኢዮናዳብም እጅግ ብልህ ሰው ነበረ እርሱም የንጉሥ ልጅ ሆይ ስለ ምን ቀን በቀን እንዲህ ከሳህ | 13.084 | Amharic | chappM/amharic-bdu-asr | |
ኦሪት ዘሌዋውያን ምዕራፍ ሃያ ስድስት እኔ እግዚአብሔር አምላካችሁ ነኝና ለእናንተ ጣዖት አታድርጉ የተቀረጸም ምስል ወይም ሐውልት አታቁሙ | 13.989 | Amharic | chappM/amharic-bdu-asr | |
የ ቡርዧ ዴሞክራሲ ከፍተኛ ደረጃ ላይ ቢደርስ ም ወደ ህዝባዊ ዴሞክራሲ ሊ ለወጥ አይችልም | 5.888 | Amharic | hadamard-2/alffa-amharic-v2 | |
በ አሜሪካ ዋሽንግተን ና ኒውዮርክ በ ኬንያ ናይሮቢ ና በ ታንዛኒያ ዳሬሰላም በ ሽብርተኝነት የተ ፈጸሙት ን ጥቃቶች ም እንደሚ ያወግዙ ት መሪዎቹ ባሳለፉ ት ውሳኔ አመልክ ተዋል | 13.696 | Amharic | hadamard-2/alffa-amharic-v2 | |
በለጠች የበየነ የበኩር ልጅነች | 3.2 | Amharic | chappM/amharic-bdu-asr | |
የሰነፍ አፍ ለራሱ ጥፋት ነው ከንፈሩም ለነፍሱ ወጥመድ ነው የጆሮ ጠቢ ቃል እንደ ጣፋጭ መብል ነው እርሱም እስከ ሆድ ጕርጆች ድረስ ይወርዳል | 11.235 | Amharic | chappM/amharic-bdu-asr | |
ከምድር ዳርቻ አሕዛብ ወደ አንተ መጥተው በእውነት አባቶቻችን ውሸትንና ከንቱን ነገር የማይረባቸውንም ወርሰዋል ይላሉ በውኑ ሰው አማልክት ያልሆኑትን ለራሱ አማልክትን አድርጎ ይሠራልን | 15.149 | Amharic | chappM/amharic-bdu-asr | |
የተመኙትን አጥተው ያልተ መኙትንም ያገኛሉ ይልና የዚህ ምክንያት መሪዎቹ ለመንግስታቸው ተገቢውንና ብቃት ያላቸውን አስተዳዳሪዎች በቦታው ላይ ባለማስቀመጣቸው ነው ይላል | 10.88 | Amharic | chappM/amharic-bdu-asr | |
አጠቃላይ የሁላችንን ጤንነት ለመጠበቅ እነዚህን ለጤና ጠንቅ የሆኑ የምንጠቀምባቸዉ ሆኖ ነገር ግን ለህይወት ጠንቅ የሆኑትን ችግሮች ሁላችንም በአንድነት ተባብረን <ምን ጊዜም ቢሆን የራሳቸዉ የሆነ ቦታ>መስጠት አለብን።መቃጠል ያለባቸዉን ማቃጠል ይኖርብናል፣የሚጣሉበትን ቦታ መምረጥ ይኖርብናል፡ | 17.195 | Amharic | leyu-amharic/leyu-amharic-gojjam-dialect | |
በኢዮቤልዩ ይመለሳልበከተማቸውም ዙሪያ ያለችው መሰምርያ የዘላለም ርስታቸው ናትና አትሸጥምወንድምህ ቢደኸይ እጁም በአንተ ዘንድ ቢደክም አጽናው እንደ እንግዳና እንደ መጻተኛም ከአንተ ጋር ይኑርወንድምህ ከአንተ ጋር ይኖር ዘንድ | 17.531 | Amharic | chappM/amharic-bdu-asr | |
የመንግስት ሚዲያዎችን በቦርድ አባልነት ለመምራት ባለፈው ሳምንት ቀርበው ውድቅ የተደረጉት እጩዎች ከትናንት በስቲያ ተሾሙ | 11.776 | Amharic | chappM/amharic-bdu-asr | |
የኦሮሞ ተማሪዎች ጉዳይ የ ኦሮሚያ ን ካቢኔ ከፋፈለ | 4.608 | Amharic | hadamard-2/alffa-amharic | |
ለ ማንኛውም የ አብያተ ክርስቲያና ት ደጆች ተ ከፍተው ደወሎቻቸው ን የ ሰላም ን ብስራት ለ አለም አስ ተጋብተዋል | 9.088 | Amharic | hadamard-2/alffa-amharic-v2 | |
እንቅስቃሴ ው ከ ክለብ አስተዳደር ስልጠና አንስቶ እስከ ሜዳ እንቅስቃሴ ነው | 3.84 | Amharic | hadamard-2/alffa-amharic-v2 | |
ለመዝናኛነት ብዙ ጊዜ የምጠቀመው ቴሌቪዥን ነው። ምክናያቱም ጥሩ ጥሩ ፕሮግራሞች ይተላለፋሉ ፣በምስል ሰለሚታይ በቀላሉ ለመረዳትና ለማወቅ ስለሚረዳኝ ነው። | 10.874 | Amharic | leyu-amharic/leyu-amharic-wello-dialect | |
በኋለኛው ዘመንም ልጅህ አምላካችን እግዚአብሔር ያዘዛችሁ ምስክርና ሥርዓት ፍርድስ ምንድር ነው ብሎ በጠየቀህ ጊዜአንተ ልጅህን በለው በግብፅ የፈርዖን ባሪያዎች ነበርን | 14.27 | Amharic | chappM/amharic-bdu-asr | |
በደቡብም ባለው ዱር ላይ ትንቢት ተናገር ለደቡብም ዱር የእግዚአብሔርን ቃል ስማ ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል እነሆ በአንተ ውስጥ እሳት አነድዳለሁ በውስጥህም ያለውን | 12.558 | Amharic | chappM/amharic-bdu-asr | |
እግዚአብሔር በውስጣቸው በሚያኖራችሁ በአሕዛብ መካከልም ጥቂቶች ሆናችሁ ትቀራላችሁበዚያም የማያዩትን የማይሰሙትንም የማይበሉትንም የማያሸቱትንም በሰው እጅ ከእንጨትና ከድንጋይ የተሠሩትን | 15.897 | Amharic | chappM/amharic-bdu-asr | |
የትምህርት ቤት ሁኔታው የመምህሮቹ ስነምግባር የወላጆች ጥሩ አርአያ መሆን እና የተማሪዎችም ጥረት | 12.555 | Amharic | leyu-amharic/leyu-amharic-wello-dialect | |
ጉባኤ ያንድ ወገን አመለካከት ብቻ እንዲያንጸባርቅ ተደርጐ መዘጋጀት ይችላል | 6.528 | Amharic | chappM/amharic-bdu-asr | |
እግዚአብሔር እንዲህ ይላል ወደ ባቢሎን ንጉሥ አለቆች ብትወጣ ነፍስህ በሕይወት ትኖራለች ይህችም ከተማ በእሳት አትቃጠልም አንተም ቤትህም በሕይወት ትኖራላችሁ | 11.54 | Amharic | chappM/amharic-bdu-asr | |
ኢትዮጵያ ም ራሷ ን ለ መከላከል ና ጸጥታ ዋን ለ ማስከበር መብት እንዳላ ት እንደሚ ረዱ አስ ታወቁ | 6.016 | Amharic | hadamard-2/alffa-amharic | |
የዝማሬህንም ጩኸት ከእኔ ዘንድ አርቅ የመሰንቆህንም ዜማ አላደምጥም ነገር ግን ፍርድ እንደ ውኃ ጽድቅም እንደማይደርቅ ፈሳሽ ይፍሰስ | 11.921 | Amharic | chappM/amharic-bdu-asr | |
ያ ባሪያ ወጥቶ ከባልንጀሮቹ ከባሮቹ መቶ ዲናር ዕዳ ያለበትን አንዱን አገኘና ዕዳህን ክፈለኝ ብሎ ያዘና አነቀው ስለዚህ ባልንጀራው ባሪያ ወድቆ ታገሠኝ ሁሉንም እከፍልሃለሁ ብሎ ለመነው | 16.976 | Amharic | chappM/amharic-bdu-asr | |
መዝሙር መቶ ሃያ በተጨነቅሁ ጊዜ ወደ እግዚአብሔር ጮኽሁ ሰማኝም ከዓመፀኛ ከንፈር ከሸንጋይም አንደበት አቤቱ ነፍሴን አድናት | 11.508 | Amharic | chappM/amharic-bdu-asr | |
የ መጻሀፍ ት የ ደብተሮ ች የ ማስተማሪያ ቁሳቁስ ችግር አለ | 3.712 | Amharic | hadamard-2/alffa-amharic-v2 | |
ዮሴፍም ማልዶ ወደ እነርሱ ገባ እነሆም አዝነው አያቸው በጌታው ቤት ከእርሱ ጋር በግዞት የነበሩትንም የፈርዖንን ሹማምት እንዲህ ብሎ ጠየቃቸው | 12.442 | Amharic | chappM/amharic-bdu-asr | |
የጥምቀት ነዉ የሚከበረዉም ህዝቡ ሆጤ ሜዳ በመሄድ ተሰብስቦ ይከበራል። | 10.915 | Amharic | leyu-amharic/leyu-amharic-wello-dialect | |
ኢትዮጵያዊያ ኑ የ ደቡብ አፍሪካ ፕሮፌሰር ጣልቃ እንዲ ገባ እንዲ ገቡ ተማጸኑ | 5.76 | Amharic | hadamard-2/alffa-amharic | |
እኔን ጠላት ያደረገ ኝ ጉዳይ ኢትዮጵያዊ ነቴ ነው | 5.504 | Amharic | hadamard-2/alffa-amharic-v2 | |
ፕሮጀክቱ ን ለ ማዘጋጀት ና ለ ማቀነባበር እንዲሁም ጥናቱ ንና ዲዛይኑ ን ተግባራዊ ለማድረግ እንዲቻል ከ ሶስቱ ም ሀገሮች የተወጣጡ ባለሙያዎች ን ያሉት ን የ ፕሮጀክት ጽፈት ቤት እንደሚኖር ም ሚኒስትሩ ገልጸዋል | 16.256001 | Amharic | hadamard-2/alffa-amharic-v2 | |
"ሶስት ወንድሞች ሁለት አጎቶች አምስት እህቶች ለ ሰባት የእህት እና የወንድም ልጆች ደግሞ አጎት ነኝ"። | 11.835 | Amharic | leyu-amharic/leyu-amharic-gojjam-dialect | |
አንቶኔሊ በ አጼ ምንሊክ ፊት የ ፈጸመው ድፍረት በ ኢጣሊያ ን ምክር ቤት አስተ ቸው | 8.192 | Amharic | hadamard-2/alffa-amharic | |
የሰሙስ ልጅ አብድያ በነጦፋውያንም መንደሮች የተቀመጠው የሕልቃና ልጅ የአሳ ልጅ በራክያ በረኞችም ሰሎም ዓቁብ ጤልሞን | 13.963 | Amharic | chappM/amharic-bdu-asr | |
ስለዚህ ከእንግዲህ ወዲህ ልጅ ነህ እንጂ ባሪያ አይደለህም ልጅም ከሆንህ ደግሞ በክርስቶስ የእግዚአብሔር ወራሽ ነህ ነገር ግን በዚያን ጊዜ እግዚአብሔርን ሳታውቁ በባሕርያቸው አማልክት ለማይሆኑ ባሪያዎች ሆናችሁ ተገዛችሁ አሁን ግን እግዚአብሔርን ስታውቁ | 18.867001 | Amharic | chappM/amharic-bdu-asr | |
የአስራ አምስት አመቷን ልጅ በገንዘብ አታለው ተገናኟት | 5.248 | Amharic | chappM/amharic-bdu-asr | |
በ ተመሳሳይ ሁኔታ በ ስድስት ኪሎ ሜትር ሴቶች ድል ን የተቀዳጁት ኢትዮጵያዊያ ት ናቸው | 5.632 | Amharic | hadamard-2/alffa-amharic | |
cccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccc | 19.674 | Amharic | leyu-amharic/leyu-amharic-gojjam-dialect | |
እንዲህም የተወደደው ወንድማችን ጳውሎስ ደግሞ እንደ ተሰጠው ጥበብ መጠን ጻፈላችሁ በመልእክቱም ሁሉ ደግሞ እንደ ነገረ ስለዚህ ነገር ተናገረ | 11.762 | Amharic | chappM/amharic-bdu-asr | |
እግዚአብሔርም ዓመፃዋን አሰበ እርስዋ እንደ ሰጠች መጠን ብድራት መልሱላት እንደ ሥራዋም ሁለት እጥፍ ደርቡባት በቀላቀለችው ጽዋ ሁለት እጥፍ አድርጋችሁ ቀላቅሉባት | 14.412 | Amharic | chappM/amharic-bdu-asr | |
ሌኒን እንዳስ ተማረው ደግሞ ቲዮሪ ደብ ዛዛ ና ት | 4.48 | Amharic | hadamard-2/alffa-amharic | |
በተለይ በ ተረጋጋ ሁኔታ አንቶ ኖ ቩ ድብደባ ሲ ያካሂድ በ ፊልም መቀረጹ መረጋጋቱ ን የሚ ያሳየው ደግሞ የ ፊልሙ ጥራት መሆኑን እንዳስ ደሰታቸው ብዙዎቹ ገልጸዋል | 15.36 | Amharic | hadamard-2/alffa-amharic-v2 | |
መዝሙር ሃያ ስድስት አቤቱ እኔ በየውሃቴ ሄጃለሁና ፍረድልኝ በእግዚአብሔርም አምኛለሁና አልናወጥም አቤቱ ፍተነኝ መርምረኝም ኵላሊቴንና ልቤን ፍተን | 14.728 | Amharic | chappM/amharic-bdu-asr | |
አንተ የእስራኤልን ልጆች ቍጥር ተቀብለህ በቈጠርሃቸው ጊዜ መቅሰፍት እንዳይሆንባቸው በቈጠርሃቸው ጊዜ ከእነርሱ ሰው ሁሉ እንደ ቍጥራቸው መጠን የነፍሱን ቤዛ ለእግዚአብሔር ይስጥ | 15.351 | Amharic | chappM/amharic-bdu-asr | |
የ ስፓርታክ በጀት አስራ ስምንት ሚሊዮን ዶላር ነው | 5.12 | Amharic | hadamard-2/alffa-amharic-v2 | |
አቶ ሲራጅ በኢትዮጵያ አንዳንድ አካባቢዎች የተፈጠረው አለመረጋጋት የቀለም አብዮት መልክ እየያዘና በግልጽ ስልጣን የመፈለግ አዝማሚያ እየታየበት መሆኑን መግለጻቸው አነጋግሯል | 10.915 | Amharic | chappM/amharic-bdu-asr | |
ወይዘሮ ባፈ ና በ እን ጉር ጉ ሯቸው የ ታወቁ ናቸው | 3.584 | Amharic | hadamard-2/alffa-amharic | |
በ እርግጥ የ ኢትዮጵያ ፉትቦል ፌዴሬሽን ሀላፊዎች ይህንን በ ማድረጋቸው ሊ ደነቁ ይገባል | 6.784 | Amharic | hadamard-2/alffa-amharic | |
ቆሙ ባሪያዎቹም ሁሉ በፊቱ አለፉ ከሊታውያንና ፈሊታውያንም ሁሉ ከእርሱም በኋላ ከጌት የመጡት ስድስት መቶው ጌትያውን ሁሉ በንጉሡ ፊት አለፉ | 13.239 | Amharic | chappM/amharic-bdu-asr | |
mahbersebu wogeawaqiena bahlunyemitebek slehonebezih mhbreseb wuste madeg melkam sbenaendinoregne adrgognale | 11.315 | Amharic | leyu-amharic/leyu-amharic-wello-dialect | |
ሽብር የነገ ሰባት ሱማሊያ ለ ኢትዮጵያ መጥፎ ነው ሲሉ ክንፈ ተናግረ ዋል | 6.144 | Amharic | hadamard-2/alffa-amharic-v2 | |
ኢትዮጵያን በፊልሙ ላይ ተቃውሞ አቀረቡ | 3.712 | Amharic | chappM/amharic-bdu-asr | |
ትግስት እህቷን ስትጓጉ ክረሚ እንጂ የኔን አይነት ሀብል አይገዛልሽም አለቻት | 6.016 | Amharic | chappM/amharic-bdu-asr | |
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ዛሬ ም ንም ሳላ ም ን በት ሬት ሬት እያ ለ ኝ ለ ብዙሀኑ ሀሳብ ተገዥ ሆኜ ሄ ጃለሁ እያ ለ በ ሰሞኑ ስብሰባዎች ላይ እንደ ተናገረ ሰምተናል | 10.112 | Amharic | hadamard-2/alffa-amharic-v2 | |
እስከዛሬ ድረስ እኔ ም አ ይመስለኝ ም ነበር | 3.584 | Amharic | hadamard-2/alffa-amharic | |
ተገለጠ እግዚአብሔርም በእግዚአብሔር ቃል ለሳሙኤል በሴሎ ይገለጥ ነበር የሳሙኤልም ቃል ለእስራኤል ሁሉ ደረሰ | 10.898 | Amharic | chappM/amharic-bdu-asr | |
እርሱ ከኃጢአቱ ተመልሶ ፍርድንና ቅን ነገርን ቢያደርግ ኃጢአተኛውም መያዣን ቢመልስ የነጠቀውንም ቢመልስ በሕይወትም ትእዛዝ ቢሄድ ኃጢአትም ባይሠራ በሕይወት ይኖራል እንጂ አይሞትም | 14.261 | Amharic | chappM/amharic-bdu-asr | |
በኬንያ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ስደተኞች በሱዳን ስደተኞች ጥቃት ተፈጸመባቸው | 5.12 | Amharic | chappM/amharic-bdu-asr | |
ክፋትን የሚፈላለጉ ለወላጆቻቸው የማይታዘዙ የማያስተውሉ ውል የሚያፈርሱ ፍቅር የሌላቸው ምሕረት ያጡ ናቸው | 9.31 | Amharic | chappM/amharic-bdu-asr | |
ሙሴና ካህኑ አልዓዛርም የማኅበሩም አለቆች ሁሉ ከሰፈሩ ወደ ውጭ ሊገናኙአቸው ወጡሙሴም ከዘመቻ በተመለሱት በጭፍራ አለቆች በሻለቆችና በመቶ አለቆች ላይ ተቈጣሙሴም | 15.174 | Amharic | chappM/amharic-bdu-asr | |
ህወሀት በ ተሰዉት ወይ ስ በ ዲሞክራሲያዊ ው ተሞክሮ ው ነው የሚ ኮራ ው | 6.144 | Amharic | hadamard-2/alffa-amharic | |
መ ደብደባ ችንን መታሰራ ችንን ከ ትምህርት ገበታ ተ ፈናቅለን ለስደት መዳረጋችን ን በ መድረኩ ተጠቅመው ሳ ያወግዙ ማለፋቸው ያሳዝ ናል በ ማለት መምህራኑ እንዳ ፈሩ ባቸው ና በ እጅጉ እንዳ ዘኑ ባቸው ገልጿ ል | 16.128 | Amharic | hadamard-2/alffa-amharic-v2 | |
እግዚአብሔርም ኢሳይያስን አለው አንተና ልጅህ ያሱብ አካዝን ትገናኙት ዘንድ በልብስ አጣቢው እርሻ መንገድ ወዳለው ወደ ላይኛው የኵሬ መስኖ ጫፍ ውጡ | 13.302 | Amharic | chappM/amharic-bdu-asr | |
ለሚያስጨንቁኝ አሳልፈህ አትስጠኝ ባሪያህን በመልካም ጠብቀው ትዕቢተኞችም አይጋፉኝ ዓይኖቼ ለማዳንህ ለጽድቅህም ቃል ፈዘዙ | 12.201 | Amharic | chappM/amharic-bdu-asr | |
በስድስት ሰዓት ያህል ይጸልይ ዘንድ ወደ ጣራው ወጣ ተርቦም ሊበላ ወደደ ሲያዘጋጁለት ሳሉም ተመስጦ መጣበት ሰማይም ተከፍቶ በአራት ማዕዘን የተያዘ ታላቅ ሸማ የሚመስል ዕቃ ወደ ምድር ሲወርድ አየ | 16.5 | Amharic | chappM/amharic-bdu-asr | |
የኢትዮጵያ ሰራዊት ቁልፍ ቦታዎች በእጁ በማስገባት ወሳኝ ድሎች ተቀናጅቷል | 5.248 | Amharic | chappM/amharic-bdu-asr | |
ባለፉት ሶስት ወራት ውስጥ ብዙ ያልተ ጠበቁ ቲያት ሮች ተመልክተ ናል | 4.736 | Amharic | hadamard-2/alffa-amharic | |
የጅማ ኮሌጅ ተማሪዎች አድማ መቱ | 4.224 | Amharic | chappM/amharic-bdu-asr | |
አዲስ አበባ ስታዲዮም አጠገብ የሚገኘው እና ለበርካታ አመታት ተዘግቶ የቆየው የኤርትራ ኤምባሲ እድሳት እየተደረገለት መሆኑን የሚያሳዩ ምስሎች በማኅበራዊ ድረ ገፆች ሲዘዋወሩ ታይተዋል የፕሬዝደንት ኢሳያስ ጉብኝ በማኅበራዊ መገናኛ ዘዴዎች ዘንድ የተለያዩ ርዕሰ ጉዳዮችን እየመዘዘ | 17.259001 | Amharic | chappM/amharic-bdu-asr | |
የማቴዎስ ወንጌል ምዕራፍ ሃያ ሁለት ኢየሱስም መለሰ ደግሞም በምሳሌ ነገራቸው እንዲህም አለ መንግሥተ ሰማያት ለልጁ ሰርግ ያደረገ ንጉሥን ትመስላለች | 15.345 | Amharic | chappM/amharic-bdu-asr | |
ምክንያቱ ም ከ እ ለት ወደ እ ለት የ ተጐዱት ተጫዋቾች እየ ተሻላቸው በ መገኘታቸው ነው | 5.248 | Amharic | hadamard-2/alffa-amharic-v2 | |
አይናማዪቱ ሙሽራ አንደኛ ሚዜዪቱን ስታጐርሳት ነበር | 4.608 | Amharic | chappM/amharic-bdu-asr | |
ኮልፌ በሰው የተሞላ አዳራሽ ውስጥ ከተቱ ን | 5.504 | Amharic | hadamard-2/alffa-amharic | |
አሊ አብዱ ኦዲት እየ ተደረጉ ነው | 3.456 | Amharic | hadamard-2/alffa-amharic-v2 | |
መልቀቂያ የጠየቁት ሚኬኤሌና ቴዲ ሲሆኑ ማክሰኞ እንደሚሰጣቸው ተገልጾላቸዋል | 7.424 | Amharic | chappM/amharic-bdu-asr | |
ለቤቶቻቸውም የሚሆን ስፍራ ለመቅደስም የሚሆን የተቀደሰ ስፍራ ይሆናል ርዝመቱም ሀያ አምስት ሺህ ወርዱም አሥር ሺህ የሆነ ዕፍራ ለቤቱ አገልጋዮች ለሌዋውያን ይሆናል | 13.331 | Amharic | chappM/amharic-bdu-asr | |
የዱር ዛፎች በዚያን ጊዜ በእግዚአብሔር ፊት ደስ ይላቸዋል ቸር ነውና ምህረቱም ለዘላለም ነውና እግዚአብሔርን አመስግኑ የመዳናችን አምላክ ሆይ | 12.347 | Amharic | chappM/amharic-bdu-asr | |
የ ሰርጉ ወጥ ኩ ችም ተደርጐ ነው የ ተሰራው | 3.328 | Amharic | hadamard-2/alffa-amharic-v2 | |
እንደውም የሚገባንን ያህል እንዳላገኘን እንዲታወቅ ማድረግ ይገባናል | 5.632 | Amharic | chappM/amharic-bdu-asr | |
ዋነኛውና ቀዳሚው ነገር ሴትልጅ ከደረሰች መዳር አለባትእሚል ቢህል ነው ሰትጠለፋብን ብሎ ቤተስብ ከመስጋት ለማስተማርም አቅም ማጣት ይሆናል | 13.675 | Amharic | leyu-amharic/leyu-amharic-gonder-dialect | |
አሁንም ኢንሹራንሱ ተላልፎ ተሰጠብን በማለት ቅሬታቸውን ገልጸዋል | 6.016 | Amharic | chappM/amharic-bdu-asr | |
በ ኩዌት የ ኢትዮጵያ መንግስት እንደ ራሴ አምባሳደር ሰለሞን ከ ስልጣን መባረራቸው ን ዲፕሎማቲክ ምንጮች አስ ታወቁ | 7.68 | Amharic | hadamard-2/alffa-amharic-v2 | |
ኤርትራውያን በተ ጠንቀቅ እንዲ ቆሙ ጥሪ ቀረበ | 4.992 | Amharic | hadamard-2/alffa-amharic | |
እንደምትመለከተው ደብዳቤውን በእጃቸው ይዘው በማሳየት በአንተነህ እጅ ጽሁፍ አጸያፊ ስድብ ተጽፎይታያል | 12.16 | Amharic | chappM/amharic-bdu-asr | |
ማስፈራራታቸውንም አትፍሩ አትናወጡም ዳሩ ግን ጌታን እርሱም ክርስቶስ በልባችሁ ቀድሱት | 8.118 | Amharic | chappM/amharic-bdu-asr | |
እኔ ግን ነፍጠኛ ም መድፈኛ ም እንዳል ሆ ኩኝ ልንገራችሁ ብዬ እንጂ ፖለቲከኛ ሳል ሆን አሽሙረኛ ነኝ ብዬ እናንተ ን አ ላሳምናችሁ አል ሞክር ም | 9.6 | Amharic | hadamard-2/alffa-amharic |
End of preview. Expand in Data Studio
Multilingual STT Dataset
Audio and transcript pairs for 50 languages. Each language is a Dataset Viewer configuration with train, validation, and test splits.
Language configurations
amharic: Amharicarabic_msa: Arabic MSAassamese: Assamesebengali: Bengaliczech: Czechdutch: Dutchegyptian_arabic: Egyptian Arabicenglish: Englishfarsi_persian: Farsi - Persianfilipino_tagalog: Filipino - Tagalogfrench: Frenchgerman: Germangreek: Greekgujarati: Gujaratigulf_arabic: Gulf Arabichebrew: Hebrewhindi: Hindihinglish_hindi_english: Hinglish - Hindi-Englishhuasa: Huasaindonesian: Indonesianitalian: Italianjapanese: Japanesekannada: Kannadakazakh: Kazakhkhmer: Khmerkorean: Koreanmalay: Malaymalayalam: Malayalammandarin_chinese: Mandarin Chinesemarathi: Marathimoroccan_arabic: Moroccan Arabicnepali: Nepaliodia: Odiapolish: Polishportuguese: Portuguesepunjabi: Punjabiromanian: Romanianrussian: Russiansanskrit: Sanskritsaudi_arabic: Saudi Arabicspanish: Spanishswahili: Swahilitamil: Tamiltelugu: Teluguthai: Thaitunisian_arabic: Tunisian Arabicturkish: Turkishukrainian: Ukrainianurdu: Urduvietnamese: Vietnamese
- Downloads last month
- 874