image imagewidth (px) 309 2.94k | audio audioduration (s) 4.26 8.88 | eng_question stringlengths 18 64 | native_question stringlengths 12 45 | label int64 0 9 |
|---|---|---|---|---|
Which companies logo is this? | ይህ የትኛው ኩባንያ አርማ ነው? | 5 | ||
What is the main ingredient to make this? | ይህንን ለመስራት ዋናው አስፈላጊው ነገር ምንድን ነው ? | 2 | ||
What is the name of this prominent Ethiopian Orthodox church? | የዚህ ታዋቂ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ስም ማን ይባላል? | 0 | ||
In what industury does this company work? | ይህ ኩባንያ በየትኛው ኢንዱስትሪ ውስጥ ነው የሚሰራው? | 5 | ||
What TV station did this person launched? | ይህ ሰው የጀመረው የትኛውን የቴሌቪዥን ጣቢያ ነው? | 1 | ||
What is the name of this dish? | የዚህ ምግብ ስም ማን ይባላል? | 2 | ||
In which region was this person born? | ይህ ሰው የተወለደው በየትኛው ክልል ነው? | 1 | ||
Which region gives this car plate issued? | ይህንን የመኪና ታርጋ የሚሰጠው የትኛው ክልል ነው? | 8 | ||
What is the name of this food? | የዚህ ምግብ ስም ማን ይባላል? | 2 | ||
Where is this food mainly common? | ይህ ምግብ በዋነኝነት የተለመደው የት ነው? | 2 | ||
Who founded this church? | ይህንን ቤተ ክርስቲያን የመሰረተው ማን ነው? | 0 | ||
In which city was this established? | ይህ የተቋቋመው በየትኛው ከተማ ነው? | 9 | ||
What city is this? | ይህ የትኛው ከተማ ነው? | 0 | ||
What is this area called? | ይህ አካባቢ ምን ይባላል? | 0 | ||
How many songs did he record as a vocalist? | ይህ ሰው በድምፃዊነት ስንት ዘፈኖችን አስቀረፀ? | 1 | ||
Who is this musician ? | ይህ ሙዚቀኛ ማን ነው? | 1 | ||
Who is this person? | ይህች ሴት ማን ናት? | 9 | ||
In what occasion is this food very common to offer to guests? | ይህ ምግብ ለእንግዶች ለማቅረብ በጣም የተለመደው በየትኛው አጋጣሚ ነው? | 2 | ||
What is the name of this food? | የዚህ ምግብ ስም ማን ይባላል? | 2 | ||
Which team's logo is this? | ይህ የትኛው ቡድን አርማ ነው? | 9 | ||
Who is this person? | ይህ ሰው ማን ነው? | 1 | ||
What kind of sport does this person participate in? | ይህች ሴት በምን አይነት ስፖርት ትሳተፋለች? | 9 | ||
In what language does this person mostly sing? | እኚህ ሰው በብዛት የሚዘፍኑት በምን ቋንቋ ነው? | 1 | ||
What is the name of this food? | የዚህ ምግብ ስም ማን ይባላል? | 2 | ||
Where was this person born? | ይህ ሰው የተወለደው የት ነው? | 1 | ||
When is this food commonly eaten? | ይህ ምግብ በብዛት የሚበላው መቼ ነው? | 2 | ||
What animal's meat is used to make this mainly? | ይህንን በዋነኛነት ለማዘጋጀት የየትኛው እንስሳ ሥጋ ጥቅም ላይ ይውላል? | 2 | ||
Where was the founder of this place born? | የዚህ ቦታ መስራች የተወለዱት የት ነው? | 0 | ||
In which region is this place found? | ይህ ቦታ የሚገኘው በየትኛው ክልል ነው? | 0 | ||
Which company's logo is this? | ይህ የየትኛው ኩባንያ አርማ ነው? | 5 | ||
What is the name of the talk show this person is best known for? | ይህ ሰው በይበልጥ የሚታወቅበት ሾው ማን ይባላል? | 1 | ||
In which city can this be found? | ይህ በየትኛው ከተማ ውስጥ ሊገኝ ይችላል? | 0 | ||
What is the name of this place? | የዚህ ቦታ ስም ማን ይባላል? | 0 | ||
What kind of content is this TV channel most known for? | ይህ የቴሌቭዥን ጣቢያ በጣም የሚታወቀው በምን አይነት ይዘት ነው? | 5 | ||
What is the name of this food? | የዚህ ምግብ ስም ማን ይባላል? | 2 |
Afri-MCQA cross-modal cultural category classification (MTEB)
Classify the cultural category of an entry from its photograph and the question about it spoken by a native speaker, across 16 African languages.
Labels index this list:
- geography, building, and landmarks
- public figure and pop culture
- cooking and food
- objects, materials, clothing
- tranditions, art, and history
- brands, products, and companies
- plants and animals
- people, and everyday life
- vehicles and transportation
- sports and recreation
- other
Source: Atnafu/Afri-MCQA at revision 8b8c53d, cc-by-nc-4.0. The official
dev split is published as train and the official test split as test.
Built by scripts/data/afri_mcqa_classification/create_data.py in the MTEB repo.
- Downloads last month
- 215