Dataset Viewer
Auto-converted to Parquet Duplicate
text
stringlengths
10
500
audio
audioduration (s)
10.1
80.6
dialect
stringclasses
1 value
speaker_id
stringclasses
48 values
gender
stringclasses
2 values
እኔ ባደኩበት ባህል ውስጥ እንደ ጭንቀት ወይም ድብርት ያሉ ላይ ወይም ማንኛውም ችግሮችን በጋራ የመፍታት ልምድ አለ ።በአብሮነት ተሳስሮ መኖር የሒወት አንዱ አካል ነው። ሀይማኖት ሳይለያቸው በሀዘኑም በደስታውም በህመሙም በስራውም ሁሌም አብረው ናቸው። እኛ ማህበረሰብ ውስጥ ጭንቀት የለም ሁሉንም ለፈጣሪ ሰተው በፍቅር ይኖራሉ።ቢጨነቅ ቢደበር እራሱ አንድ በደቂቃ ይረሳል በጨዋታ በሳቅ በቻ የችግሮች መፍቻችን አብሮነት ነው።በአጠቃላይ እንደ ድብርት ያሉ የአእምሮ ጤንነት ትግሎች ላይ ያላቸው አመለካከት ለ...
shewa
941
female
በአሁን ጊዜ መተዳደሪያ አድርጌ የያዝኩት ስራ ስላላገኘሁ ስለዚህ የተሻለ ስራ በመፈለግ ላይ እገኛለሁ።
shewa
100
male
አዎ! በአብዛኛው ጠዋት ጠዋት አዘውትሬ የምመገበው የምግብ አይነት ፍርፍር ነው። ምክንያቱም ጠዋት ላይ ቀለል ያለና ሞቅ ያለ ነገር ስለምፈልግ ነው :: በተለይ ፆም ባልሆነ ጊዜ የቋንጣ ፍርፍር መመገብ በጣም ይመቸኛል :: በፆም ወቅት ደግሞ ቃርያ ያለበት ፍርፍር በግማሽ አንጀራ ወይም በዳቦ መመገብ አዘወትራለሁ:: ነገር ግን ከቤቴ ዉጭ ፍርፍሩ ጥራት ባለው መልኩ ላይሰራ ስለሚችል አና ትርፍራፊ ሊጠቀሙ ይችላሉ ብዬ ስለምጠራጠር ዉጭ ላይ ፍርፍር አላዝም።
shewa
190
male
አብሬ ያደኩት ወንድም አለኝ ሁል ጊዜ ከጎኔ ነው
shewa
271
male
በሕይዎቴ ውስጥ ያጋጠመኝ ተሞክሮ በዓለም ላይ ባለኝ አመለካከት ላይ ከፍተኛ ተጽእኖ አዎ አሳድሯል። ይህም ጠንካራ እንድሆን እረድቶኛል። እኔ ዩንቨርሲቲይ ገብቼ ስማር ትምህርቴን እንደጨረስኩ መቀጠር ነበር አላማዬ። ነገር ግን ትምህርቴን ጨርሼ ስመረቅ እንዳሰብኩት አልሆነም። የሥራ ቅጥር ላገኝ አልቻልኩም። በመሆኑም የሥራ ቅጥር አላገኘሁም ብዬ እጄን አጣጥፌ አልተቀመጥኩም። ይልቁንም ያገኘሁትን ሥራ መሥራት ቀጠልኩ። በዚህም እኔንም ቤተሠቤንም መደገፍ ቻልኩ። ስለዚህ በዚህ ተሞክሮ አስተሳሰቤን እና የዕለት...
shewa
121
female
አዎ ከነሱም ዉስጥ ዶሮ ወጥ ተጠቃሽ ነዉ እንዲሁም ዳቦ በመጋገር ቡና በማፍላት ክትፎ እንዲሁም ቁርጥ በማረግ አቅም ካላቸዉ ደግሞ በግ ወይም ፍየል ያርዱላቸዋል ዘመድ ተቀበሉልኝ በማለት ለእንግዳ ያላቸዉን ከብር ይገልጻሉ ሁሉም ባቅሙ በቤቱ ያስተናግዳል ምክንያቱም ለእንግዳዉ ያለንን ፍቅርና አክብሮት ማሳያ ተደርጎ ይቆጠራል ከሌላቸዉ ደግሞ ተበድረዉም ቢሆን እንጀራ በበርበሬ ያቀርባሉ ሁሉም ባለዉ አቅም ያስተናግዳል
shewa
256
female
በዕለት ተዕለት ሕይወቴ ውስጥ ንቁ፣ ጠንካራ እና ሁል ጊዜ በኃይል የተሞላሁ እንድሆን የሚያደርጉኝ ምግቦች ከግል ማንነቴ፣ ከባህሌ እና ከማህበራዊ እሴቶቼ ጋር ጥልቅ ቁርኝት ያላቸው ናቸው። ለእኔ ምግብ የሰውነትን ፍላጎት ማሟያ ብቻ ሳይሆን የአእምሮ ሰላምን፣ ባህላዊ ትውፊትን እና የልጅነት ትዝታዎችን ጭምር መልሶ የሚያድስ ድንቅ ስጦታ ነው። ​ ​በተለይ ከፍተኛ ኃይል እና ጥንካሬ የሚሰጡኝን ዋና ዋና ምግቦች የሚከተሉት ናቸው ​የተፈጨ ፉል ​የገብስ ገንፎ፦ የጥንካሬ እና የጽናት ምንጭ
shewa
973
female
አዎ! በአብዛኛው ጠዋት ጠዋት አዘውትሬ የምመገበው የምግብ አይነት ፍርፍር ነው። ምክንያቱም ጠዋት ላይ ቀለል ያለና ሞቅ ያለ ነገር ስለምፈልግ ነው :: በተለይ ፆም ባልሆነ ጊዜ የቋንጣ ፍርፍር መመገብ በጣም ይመቸኛል :: በፆም ወቅት ደግሞ ቃርያ ያለበት ፍርፍር በግማሽ አንጀራ ወይም በዳቦ መመገብ አዘወትራለሁ:: ነገር ግን ከቤቴ ዉጭ ፍርፍሩ ጥራት ባለው መልኩ ላይሰራ ስለሚችል አና ትርፍራፊ ሊጠቀሙ ይችላሉ ብዬ ስለምጠራጠር ዉጭ ላይ ፍርፍር አላዝም።
shewa
122
female
መረጃን የማገኝበት መንገድ ባለፉት 5 እና 10 ዓመታት ውስጥ በጣም ተለውጧል። በአብዛኛው በመጽሃፍቶች፣ በጋዜጦች እና በአካባቢዬ ያሉትን ሰዎች በመጠየቅ ነበረ መረጃ የማገኘው። አሁን ግን ሁሉንም ነገር ማግኘት ከፈለግኩኝ እንደ ጎግል፣ የዩቲዩብ አጋዥ ስልጠናዎች፣ ማህበራዊ ሚዲያ እና የተለያዩ የበይነ መረብ መሳሪያዎች እጠቀማለሁ። መረጃ ፈጣን፣ ምቹ እና በማንኛውም ጊዜ የሚገኝ ነው። ይህ ለውጥ መማርን ቀላል እና ቀልጣፋ አድርጎታል። ነገር ግን ምንጮችን ስለማጣራት የበለጠ ጥንቃቄ ማድረግን ይጠይቃል።
shewa
122
female
አካል ጉዳተኞች ለመማር በጣም ሊሟሉላቸው የሚገቡ ብዙ ነገሮ አሉ። እነሱም ፦ እግራቸው ላይ ጉዳት ለደረሰባቸው የተስተካከለ መንድ ለዊልቸር የሚመች መሆን አለበት ። ለአይነ ስውራን ኬይን፣ ብሬል ፤የድምፅ መቅጃ ማዘጋጀት፤ መስማት ለተሳናቸው የምልክት ቋንቋ መምህር፤ የአእምሮ ችግር ላለባቸው ደግሞ የልዩ ፍላጎት ምህራንን ማሟላት አለብትን። እንዲሁም ማራሊ የተጎዱ ስለሆኑ የስነ ልቦና ዝግጅት መስጠት። ይህ ካልሆነ አካል ጉዳተኞች ተሰፋ ሊቆርጡ እና አቅማቸውን ላይጠቀሙ ይችላሉ። ከመስራት እና ሀገር አሳዳ...
shewa
973
female
ልጆች ሲኖሩኝ የማስተምራቸው ዋነኛ ከምላቸው ውስጥ አንዱ ስነምግባርን ነው።ሰውን ማክበር፣ሁሉንም ሰው በእኩል ሰው የመሆን አይን ማየት፣በራስ እንዲደርስ ማይፈልጉትን ሌላ ሰው ላይ አለማድረስን ወዘተ አስተምራቸዋለሁ።በመቀጠል በራሳቸው መተማመንን ምንም ነገር ከነሱ እንደማይበልጥ ችግሮች ከነሱ በታች መሆናቸውን እና እንዴት መጠንከር እንዳለባቸው።አለም እንደዴት እንደምትሰራ አሳውቃቸዋለሁ።ሌላው ፈጣሪያቸውን አብዝተው ማወቅና መከተል እንዲሁም ማመንን አስተምራቸዋለሁ።ቤተሰብ ምንማለት እንደሆነም ጭምር እንዲረዱ...
shewa
122
female
መጎብኘት የምፈልገው ኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ ታሪካዊ ቦታዎች እና ሁሉንም የሀገሪቷን ክፍል ነው ።ምክንያቱም በኪነ-ህንፃ፣በህክምና፣በስነ-ፈለክ፣በቋንቋእና በፊደላት፣በፁሁፍ፣በማህበረሰብ አኗኗር ፣አመጋገብ ፣አለባበስ፣የግጭት መፍቻ መንገድ ፤የጋብቻ ሰነ-ስርዐት ፤ባህላዊ የዳኝነት ስነ- ስርዐት ...ወ.ዘ.ተ በጣም የሚያስደንቅ እና በስፋት ያልተጠቀምንበት ነገር ግን ለማህበረሰቡ ብሎም ለሀገር ጠቀሜታው የላቀ ሰለሆነ ነው ።ከላይ በተዘረዘሩት ውስጥ ይሉትን ጠቃሚ ተሞክሮዎች ማግኘት እፈልጋለሁ ።
shewa
122
female
መጀመሪያ ያንን ሰው በሰፈር በመሆን መጎብኝት ነው ከዛ በምን መልኩ ጉድለት እንዳለበት መረዳት ።ከዛም ገንዘብ በማሰባሰብ ማሳከም መድሀኒት መግዛት ፣ ከማህበረሰቡ የገንዘብ የንብረት ድጋፍ ማድረግ ፣ መመገብ ወይም የምግብ አቅርቦት ማድረግ፣በእምነቱ እንዲበረታ እንዲፀና ፣ ከገባበት ችግር ወይም ህመም እንደሚወጣ በመንገር እንዲፅናና ማድረግ ፣መልካም የሆነ ፍቅርን መስጠት ፣ እርዳታ እንዳይመስለው አድርጎ ማቅረብ ፡ከማህብራዊ ድርጅቶች ወይም ተቆማት ፣ የተለያዩ የድጋፍ መድረኮችን በኢንተርኔት ላይ የተ...
shewa
122
female
በእኛ ማህበረሰብ በሰፊው የሚከበረው መስቀል፣ጥምቀት ከልሎች በዓላት በተለየ መልኩ የአደባባይ በዓል በመሆን ይከበራሉ።የመስቀል በዓልን ስንመለከት ሁሉም ከያለበት በመሰብሰብ ችቦ በማብራት ይከበራል ።የጥምቀት በዐል ሁሉም ታቦታት ከመንበራቸው በመነሳት ወደ ከተራው በመሄድ በውዳሴ ፣በቅዳሴ ፣በዝማሬ ሲመሰገን በመማግስቱ በእለቱ ጥምቀት የጥምቀት ስርዓቱ በአባቶች ከተደረገ በኋላ ወደመጡበት ወደመንበራቸው በዝማሬ ይመለሳሉ ።
shewa
190
male
ልጆች ሲኖሩኝ የማስተምራቸው ዋነኛ ከምላቸው ውስጥ አንዱ ስነምግባርን ነው።ሰውን ማክበር፣ሁሉንም ሰው በእኩል ሰው የመሆን አይን ማየት፣በራስ እንዲደርስ ማይፈልጉትን ሌላ ሰው ላይ አለማድረስን ወዘተ አስተምራቸዋለሁ።በመቀጠል በራሳቸው መተማመንን ምንም ነገር ከነሱ እንደማይበልጥ ችግሮች ከነሱ በታች መሆናቸውን እና እንዴት መጠንከር እንዳለባቸው።አለም እንደዴት እንደምትሰራ አሳውቃቸዋለሁ።ሌላው ፈጣሪያቸውን አብዝተው ማወቅና መከተል እንዲሁም ማመንን አስተምራቸዋለሁ።ቤተሰብ ምንማለት እንደሆነም ጭምር እንዲረዱ...
shewa
135
male
እውነት ነው፣ ጭንቀት የሂወታቺን አካል ነው፣ ግን መጠን ያለው ከሆነ ነው ፣ ከመጠን ያለፈ ጭንቀት እብደትን የሚስከትል እና ለጤና ጠንቅ እንደሆነ ይታወቃል፣ውጥርት እና ጭንቀትን ለመቋቋም የተለያዩ መንገዶች አሉ ፣ ለምሳሌ እንቅልፍ መተኛት ፤ ንፋስ መውሰድ ፤ መንቀሳቀስ፤ ስር መስራት፤ ከጓደኛ ጋር አብሮ መሆን ፤ የሚስቁ እና የሚያዝናኑ ነገሮችን መስራት እስፖረት መስራት ፤ ሻወር መውሰድ እና ነገሩን ቀለል አድርጎ ማሰብ ዋና ዋናዎቹ ናቸው ።
shewa
190
male
በቤተሰብ ውስጥ ሁሉም ሰው ደስተኛ ሆኖ እንዲኖር እነዚህን ነገሮች አደርጋለሁ፦ መከባበርን እጠብቃለሁ – የእያንዳንዱን አስተያየትና ስሜት አከብራለሁ። ጥሩ ግንኙነት እፈጥራለሁ – በችግርና በደስታ ጊዜ በነጻነት እንዲነጋገሩ እበረታታለሁ። እርስ በርስ መረዳዳትን እጠናክራለሁ – የቤት ስራዎችን በመካፈል እና በችግር ጊዜ በመደጋገፍ።ግጭቶችን በሰላም እፈታለሁ – በቁጣ ሳይሆን በመወያየትና በመተማመን።ፍቅርና አድናቆት አሳያለሁ – ለእያንዳንዱ የሚገባውን እንክብካቤና አበረታቻ እሰጣለሁ። አብረን ጊዜ እናሳልፋ...
shewa
973
female
አንግዳ ከሆነ ቢዛመድም ባይዛመድም ቢታወቅም ባይታወቅም ማንም ይሁን ምንም በእኛ ማህበረሰብ ቤት የእግዜር ነው ። የእግዜርን ቤት ደግሞ ለማንም መከልከል ክልክል ነው ስዚህ የመጣውን መሽቶበት ማደሪያ ያጣውን ቤት የእግዜር ብሎ በማስገባት ያለውን ቀምሞ አጣፍጦ በመስራት መጋበዝ እርጎውን እንጀራውን ጠላ አረቄውን አቅርቦ ማስተናገድ የተለመደ ነገር ነው። እግር አጥቦ መኝታ አንጥፎ ማስተኛትም ግድ ነው። እሩቅ ተጓዥ ከሆነ ስንቅ አስቋጥሮ ልሱን አሳጥቦ ይሸኛል። በእኛ ማህረሰብ እንግዳ አቀባሀል ይህንን ይመስ...
shewa
830
female
መጀመሪያ ያንን ሰው በሰፈር በመሆን መጎብኝት ነው ከዛ በምን መልኩ ጉድለት እንዳለበት መረዳት ።ከዛም ገንዘብ በማሰባሰብ ማሳከም መድሀኒት መግዛት ፣ ከማህበረሰቡ የገንዘብ የንብረት ድጋፍ ማድረግ ፣ መመገብ ወይም የምግብ አቅርቦት ማድረግ፣በእምነቱ እንዲበረታ እንዲፀና ፣ ከገባበት ችግር ወይም ህመም እንደሚወጣ በመንገር እንዲፅናና ማድረግ ፣መልካም የሆነ ፍቅርን መስጠት ፣ እርዳታ እንዳይመስለው አድርጎ ማቅረብ ፡ከማህብራዊ ድርጅቶች ወይም ተቆማት ፣ የተለያዩ የድጋፍ መድረኮችን በኢንተርኔት ላይ የተ...
shewa
256
female
ልጆች ሲኖሩኝ የማስተምራቸው ዋነኛ ከምላቸው ውስጥ አንዱ ስነምግባርን ነው።ሰውን ማክበር፣ሁሉንም ሰው በእኩል ሰው የመሆን አይን ማየት፣በራስ እንዲደርስ ማይፈልጉትን ሌላ ሰው ላይ አለማድረስን ወዘተ አስተምራቸዋለሁ።በመቀጠል በራሳቸው መተማመንን ምንም ነገር ከነሱ እንደማይበልጥ ችግሮች ከነሱ በታች መሆናቸውን እና እንዴት መጠንከር እንዳለባቸው።አለም እንደዴት እንደምትሰራ አሳውቃቸዋለሁ።ሌላው ፈጣሪያቸውን አብዝተው ማወቅና መከተል እንዲሁም ማመንን አስተምራቸዋለሁ።ቤተሰብ ምንማለት እንደሆነም ጭምር እንዲረዱ...
shewa
343
female
ያው አሁን ላይ ኑሮ ከባድ ነው። ሁሉ ነገር ጣራ ነክቷል። እንደእኔ ላሉ ዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ላለን ሰዎች መኖር ከባድ እየሆነ ነው። በጣም ብዙ የገንዘብ እጥረቶች አሉብኝ። ይህንንም ስል ለምሳሌ ለሰው ልጅ ለመኖር አስፈላጊ ወይም መሰረታዊ ፍላጎቶች አሉ። እነሱም ምግብ፣ ልብስ እና መጠለያ ናቸው። እኔ እንግድህ የራሴ የሆነ መጠለያ የለኝም። የምኖረው ተከራይቼ ነው። አሁን ላይ የቤት ኪራይ ደግሞ ጣራ ነክቷል። የራሴ ቤት ቢኖረኝ ኖሮ ቢያንስ ለቤት ኪራይ የምከፍለውን ለሌላ ወጪ አውለው ነበር። ይህ እንግድ...
shewa
279
male
በሸዋ ባሕል ውስጥ እንግዳ መቀበል በጣም ከፍ ያለ እሴት ነው። ብዙ ጊዜ ለእንግዶች የሚቀርቡ ምግቦች ፩) እንጀራ እና ወጥ ፦ እንጀራ በወጥ ለእንግዳ የሚቀርብ ዋና ምግብ ነው። ዶሮ ወጥ፣ ስጋ ወጥ ፣እንዲሁም ቀይ ወጥ( በበርበሬ የተዘጋጀ) ምክንያቱም ለብዙ ሰው በአንድ ጠረጴዛ ላይ መጋራት ስለሚያስችል የአንድነት ምልክት ነው። ፪..በቅቤ እና በቅመም የተዘጋጀ ስጋ ለልዩ እንግዶች የሚቀርብ ከፍ ያለ የክብር ምግብ ነው። ፫. ቡና ፦ ቡና ማቅረብ አንደኛዉ የእንግዳ መቀበያ ስርዓት ነው። እንግዳነትን...
shewa
835
female
እኔ በቤተሰቤ ውስጥ ያለኝ ሚና ብዙም አይደል። ነገር ግን ከበታቼ ያሉ እኅት ወንድሞቼን ጠንክረው እንድማሩ እመክራለሁ፤ ማገዝ ያለብኝን ለምሳሌ እንደ ደብተር እስኪርብቶ ያሉ ቁሳቁሶችን በተቻለ መጠን እደግፋለሁ። እኔን አስተምረው ለዚህ ላደረሱኝ ቤተሰቦቼ ውለታቸውን ከፍየ ባልጨርሰውም የበኩሌን ድጋፍ አደርጋለሁ። ያው አሁን ላይ ኑሮ ከባድ ቢሆንም ባለኝ ገንዘብ እያብቃቃሁ ቤተሰቦቼን ለመርዳት እሞክራለሁ። እኅት ወንድሞቼን ልጆቻቸውን ማስተማር እንዳለባቸው እመክራለሁ። እስካሁን እኔ ትዳር የለኝም ። ነገ...
shewa
553
male
ያው አሁን ላይ ኑሮ ከባድ ነው። ሁሉ ነገር ጣራ ነክቷል። እንደእኔ ላሉ ዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ላለን ሰዎች መኖር ከባድ እየሆነ ነው። በጣም ብዙ የገንዘብ እጥረቶች አሉብኝ። ይህንንም ስል ለምሳሌ ለሰው ልጅ ለመኖር አስፈላጊ ወይም መሰረታዊ ፍላጎቶች አሉ። እነሱም ምግብ፣ ልብስ እና መጠለያ ናቸው። እኔ እንግድህ የራሴ የሆነ መጠለያ የለኝም። የምኖረው ተከራይቼ ነው። አሁን ላይ የቤት ኪራይ ደግሞ ጣራ ነክቷል። የራሴ ቤት ቢኖረኝ ኖሮ ቢያንስ ለቤት ኪራይ የምከፍለውን ለሌላ ወጪ አውለው ነበር። ይህ እንግድ...
shewa
553
male
እኔ ባደኩበት ባህል ውስጥ እንደ ጭንቀት ወይም ድብርት ያሉ ላይ ወይም ማንኛውም ችግሮችን በጋራ የመፍታት ልምድ አለ ።በአብሮነት ተሳስሮ መኖር የሒወት አንዱ አካል ነው። ሀይማኖት ሳይለያቸው በሀዘኑም በደስታውም በህመሙም በስራውም ሁሌም አብረው ናቸው። እኛ ማህበረሰብ ውስጥ ጭንቀት የለም ሁሉንም ለፈጣሪ ሰተው በፍቅር ይኖራሉ።ቢጨነቅ ቢደበር እራሱ አንድ በደቂቃ ይረሳል በጨዋታ በሳቅ በቻ የችግሮች መፍቻችን አብሮነት ነው።በአጠቃላይ እንደ ድብርት ያሉ የአእምሮ ጤንነት ትግሎች ላይ ያላቸው አመለካከት ለ...
shewa
834
female
የመንደር ሕይወት ይበልጥ ማራኪ እና ተወዳጅ ሆኖ እንዲቆይ ብዙ ባህላዊ ገጽታዎች ሊጠናከሩ ይችላሉ። ለምሳሌ የጋራ ድጋፍ ስርዓቶች እንደ እድር፣ እቁብ እና የጋራ የሥራ ትብብር ልምዶች ሰዎች እርስ በርስ እንዲረዳዱ እና ጠንካራ ማህበረሰብ እንዲፈጠር ያግዛሉ። እንዲሁም የመሬት ውርስ ልምዶችን ፍትሃዊ እና ግልጽ በማድረግ ወጣቶች በግብርና እና በመንደር ልማት እንዲሳተፉ ማበረታታት ይቻላል። ለዘመናዊ ወጣቶች እነዚህን ልምዶች ለማላመድ ባህላዊ እሴቶችን ከቴክኖሎጂ ጋር ማጣመር አለብን። ለምሳሌ የማህበረሰብ ቡ...
shewa
830
female
አካል ጉዳተኞች ለመማር በጣም ሊሟሉላቸው የሚገቡ ብዙ ነገሮ አሉ። እነሱም ፦ እግራቸው ላይ ጉዳት ለደረሰባቸው የተስተካከለ መንድ ለዊልቸር የሚመች መሆን አለበት ። ለአይነ ስውራን ኬይን፣ ብሬል ፤የድምፅ መቅጃ ማዘጋጀት፤ መስማት ለተሳናቸው የምልክት ቋንቋ መምህር፤ የአእምሮ ችግር ላለባቸው ደግሞ የልዩ ፍላጎት ምህራንን ማሟላት አለብትን። እንዲሁም ማራሊ የተጎዱ ስለሆኑ የስነ ልቦና ዝግጅት መስጠት። ይህ ካልሆነ አካል ጉዳተኞች ተሰፋ ሊቆርጡ እና አቅማቸውን ላይጠቀሙ ይችላሉ። ከመስራት እና ሀገር አሳዳ...
shewa
889

በባህላዊ መንገድ ብዙ የሚቀመሙና የሚ ፈውሱ መድሀኒቶች አሉ። ለምሳሌ ጨጓሯውን ለሚታመም ሰው በባህላዊ መንገድ ከታሸ በኋላ ዘወትር ጠዋት ጠዋት ተልባ እንዲ መገብ ይደረጋል ተልባ በዘመናዊ ህክምናም ቢሆን የሚመከር ነገር ነው። የጉበት በሽታ በሀኪም ዘንድ ያን አክል መፍትሄ የሌለው በሽታ ነው። ነገርግን ፈዋሽ የሀበሻ መድሀኒት አለው ። በጠላ፣ በወተት ተበጥብጦ የሚጠጣ ወይም ጭቅላት ላይ የሚታሰር ፈዋሽ መደሀኒት ነው። ለጉንፉን ደግሞ ነጭ ሽንኩርት አረቄ ጤናዳም እና ሰናፍጭ ባህርዛፍ መታጠን ያድናል ።።...
shewa
838
female
በሸዋ ባሕል ውስጥ እንግዳ መቀበል በጣም ከፍ ያለ እሴት ነው። ብዙ ጊዜ ለእንግዶች የሚቀርቡ ምግቦች ፩) እንጀራ እና ወጥ ፦ እንጀራ በወጥ ለእንግዳ የሚቀርብ ዋና ምግብ ነው። ዶሮ ወጥ፣ ስጋ ወጥ ፣እንዲሁም ቀይ ወጥ( በበርበሬ የተዘጋጀ) ምክንያቱም ለብዙ ሰው በአንድ ጠረጴዛ ላይ መጋራት ስለሚያስችል የአንድነት ምልክት ነው። ፪..በቅቤ እና በቅመም የተዘጋጀ ስጋ ለልዩ እንግዶች የሚቀርብ ከፍ ያለ የክብር ምግብ ነው። ፫. ቡና ፦ ቡና ማቅረብ አንደኛዉ የእንግዳ መቀበያ ስርዓት ነው። እንግዳነትን...
shewa
932
male
አንግዳ ከሆነ ቢዛመድም ባይዛመድም ቢታወቅም ባይታወቅም ማንም ይሁን ምንም በእኛ ማህበረሰብ ቤት የእግዜር ነው ። የእግዜርን ቤት ደግሞ ለማንም መከልከል ክልክል ነው ስዚህ የመጣውን መሽቶበት ማደሪያ ያጣውን ቤት የእግዜር ብሎ በማስገባት ያለውን ቀምሞ አጣፍጦ በመስራት መጋበዝ እርጎውን እንጀራውን ጠላ አረቄውን አቅርቦ ማስተናገድ የተለመደ ነገር ነው። እግር አጥቦ መኝታ አንጥፎ ማስተኛትም ግድ ነው። እሩቅ ተጓዥ ከሆነ ስንቅ አስቋጥሮ ልሱን አሳጥቦ ይሸኛል። በእኛ ማህረሰብ እንግዳ አቀባሀል ይህንን ይመስ...
shewa
832
male
ኢትዮጵያ ውስጥ እናቶች በባህል ብዙ ቅመማ ቅመም ያዘጋጃሉ። ለምሳሌ፦ የቀይ ወጥ ቅመም ከዝንጅብል፣ ከኮረሪማ፣ከነጭ ሽንኩርት፣ ጥቁር አዝሙድ፣ጥምዝ አንድ ላይ በመውቀጥ በማድረቅ ከተወቀጠ በኋላ ሲደርቅ ተፈጭቶ ወጥ በጣም የሚያጣፋጥ ቅመም ያዝጋጃሉ። ሌላ ደግሞ የምጥን ሽሮ ቅመም ሲዘጋጅ :- አተር ከተከካ በኋላ አጥቦ በማድረቅ በሶብላ፣ ከሴ፣ ትንሽ በርበሬ ፣ ነጭ ሽንኩርት፣ኮሰረት፣ ጫው የመሳሰሉትን በመጨመር ቆንጆ ምጥን ሽሮ ይዘጋጃል። እርድ ደግሞ እርዱ ከተገዛ በኋላ ከነጭ ሽንኩርት ጋር ተቀላቅሎ ከ...
shewa
879
female
በቀደሙት ማህበረሰቦች ዘንድ ሴት ብትማር የትም አትደርስም ሴትን ወደማጀት ወንድን ወደ ችሎት ይባለነበር። መማርም መለወጥም የተፈቀደው ለወንድ ልጅ ብቻ እንሆነ ያስቡነበር የድሮዎቹ እና በአስተሳሰባቸው የቀሩ ሰዎች አሁን ግን ሁሉም ሰው መማር እንዳለበት የማያስብ ሰው የለም።ብተጨማርም በአሁን ዘመን ያለው ሕብረተሰብ ለትምህርት ያላቸው አመለካከት የወረደ ነው ማለትም የሰው ልጅ የሚያልፍለት በትምህርት ብቻ አይደለም እና እውቀት ብቻውን የተማረ አያሰኝም ወዘተ አንደነዚህ የመሳሰሉት አስታሳሰቦች አሉ
shewa
867
female
በአካባቢያችን የውሃ መስመር ጥገና ምክንያት ውሃ እንደሚዘጋ የሚገልጽ መረጃ ዘግይቶ በመድረሱ ማህበረሰቡ በቂ ውሃ ማከማቸት ሳይችል ቀርቶ ለከፍተኛ እንግልትና እጥረት ተዳርጎ ነበር። ይህንን ችግር መከላከል ይቻል የነበረው የሚመለከተው አካል ጥገናው ከመጀመሩ ከቀናት በፊት በአካባቢው ድምፅ ማጉያ ወይም በህዝብ አስተዳዳሪዎች አማካኝነት መረጃውን በጊዜ ቢያስተላልፍ ኖሮ ነው። ከዚህ አጋጣሚ የተማርነው ትልቅ ትምህርት ተቋማት መረጃን በወቅቱ ማድረስ እንዳለባቸውና እኛም እንደ ማህበረሰብ ሁልጊዜም መጠባበቂያ ...
shewa
838
female
አዎድ እችላለሁ የእኛ አካባቢ ጅሩ ነው። እንግዳ ከመጣ ቢዛመድም ባይዛመድም ቢታወቅም ባይታወቅም ቤት የእግዜር ነው። ብሎ በመቀበል አልጋቸውን ለቀው እግር አጥበው ያሳድራሉ። ደሞ በጣም የተናፈቀና ከሩቅ የመጣ ዘመድ ከሆነ በግ ታርዶ ፤ጠላ ተጠምቆ፤ ዳቦ ተደፋቶ፤ ቤት ሙሉ ዘመድ አዝማድ ጎረቤት ተጠርቶ እየተዘፈነ እየተጨፈረ ጮማ እየተቆረጠ ጠጅ ጠላ እየተቀዳ ይስተናገዳል። ሲሄድም ይዞ የሚሄደው ስንዴ ይጫንለታል። የእኛ አካባቢ እንግዳ ከቀባበል ይህን ይመስላል። ምግብ ለምሳሌ:- ዳቦ ለመጋገር መጀመ...
shewa
907
female
ኢትዮጵያ ውስጥ እናቶች በባህል ብዙ ቅመማ ቅመም ያዘጋጃሉ። ለምሳሌ፦ የቀይ ወጥ ቅመም ከዝንጅብል፣ ከኮረሪማ፣ከነጭ ሽንኩርት፣ ጥቁር አዝሙድ፣ጥምዝ አንድ ላይ በመውቀጥ በማድረቅ ከተወቀጠ በኋላ ሲደርቅ ተፈጭቶ ወጥ በጣም የሚያጣፋጥ ቅመም ያዝጋጃሉ። ሌላ ደግሞ የምጥን ሽሮ ቅመም ሲዘጋጅ :- አተር ከተከካ በኋላ አጥቦ በማድረቅ በሶብላ፣ ከሴ፣ ትንሽ በርበሬ ፣ ነጭ ሽንኩርት፣ኮሰረት፣ ጫው የመሳሰሉትን በመጨመር ቆንጆ ምጥን ሽሮ ይዘጋጃል። እርድ ደግሞ እርዱ ከተገዛ በኋላ ከነጭ ሽንኩርት ጋር ተቀላቅሎ ከ...
shewa
907
female
እኔ ባደኩበት ባህል ውስጥ እንደ ጭንቀት ወይም ድብርት ያሉ ላይ ወይም ማንኛውም ችግሮችን በጋራ የመፍታት ልምድ አለ ።በአብሮነት ተሳስሮ መኖር የሒወት አንዱ አካል ነው። ሀይማኖት ሳይለያቸው በሀዘኑም በደስታውም በህመሙም በስራውም ሁሌም አብረው ናቸው። እኛ ማህበረሰብ ውስጥ ጭንቀት የለም ሁሉንም ለፈጣሪ ሰተው በፍቅር ይኖራሉ።ቢጨነቅ ቢደበር እራሱ አንድ በደቂቃ ይረሳል በጨዋታ በሳቅ በቻ የችግሮች መፍቻችን አብሮነት ነው።በአጠቃላይ እንደ ድብርት ያሉ የአእምሮ ጤንነት ትግሎች ላይ ያላቸው አመለካከት ለ...
shewa
907
female
ጤንነቴንና ደህንነቴን ለመጠበቅ በዋናነት የተመጣጠነ ምግብ እመገባለሁ፣ በቂ እንቅልፍ እወስዳለሁ፣ እንዲሁም የአካልና የአእምሮ እንቅስቃሴዎችን አደርጋለሁ። የዕለት ተዕለት ልምዶቼ የሚከተሉትን ያካትታሉ፦ ​የአእምሮ እረፍት፦ ከከባድ የትምህርትና የኮዲንግ ሰዓታት በኋላ አእምሮዬን ለማዝናናት የእግር ኳስ ጨዋታዎችን (በተለይ የአርሰናልን) እከታተላለሁ። ​አካላዊ ብቃት፦ በግቢ ውስጥ ወይም በአካባቢው ረጅም የእግር ጉዞ በማድረግ ሰውነቴን ንቁና ጤናማ አደርጋለሁ። ​ውጥረት መቀነስ፦ የፈተናና የሥራ ጫናዎችን ...
shewa
838
female
በቀደሙት ማህበረሰቦች ዘንድ ሴት ብትማር የትም አትደርስም ሴትን ወደማጀት ወንድን ወደ ችሎት ይባለነበር። መማርም መለወጥም የተፈቀደው ለወንድ ልጅ ብቻ እንሆነ ያስቡነበር የድሮዎቹ እና በአስተሳሰባቸው የቀሩ ሰዎች አሁን ግን ሁሉም ሰው መማር እንዳለበት የማያስብ ሰው የለም።ብተጨማርም በአሁን ዘመን ያለው ሕብረተሰብ ለትምህርት ያላቸው አመለካከት የወረደ ነው ማለትም የሰው ልጅ የሚያልፍለት በትምህርት ብቻ አይደለም እና እውቀት ብቻውን የተማረ አያሰኝም ወዘተ አንደነዚህ የመሳሰሉት አስታሳሰቦች አሉ
shewa
836
female
በአካባቢያችን የውሃ መስመር ጥገና ምክንያት ውሃ እንደሚዘጋ የሚገልጽ መረጃ ዘግይቶ በመድረሱ ማህበረሰቡ በቂ ውሃ ማከማቸት ሳይችል ቀርቶ ለከፍተኛ እንግልትና እጥረት ተዳርጎ ነበር። ይህንን ችግር መከላከል ይቻል የነበረው የሚመለከተው አካል ጥገናው ከመጀመሩ ከቀናት በፊት በአካባቢው ድምፅ ማጉያ ወይም በህዝብ አስተዳዳሪዎች አማካኝነት መረጃውን በጊዜ ቢያስተላልፍ ኖሮ ነው። ከዚህ አጋጣሚ የተማርነው ትልቅ ትምህርት ተቋማት መረጃን በወቅቱ ማድረስ እንዳለባቸውና እኛም እንደ ማህበረሰብ ሁልጊዜም መጠባበቂያ ...
shewa
941
female
ትላልቅ ሰዎች “ቀዝቃዛ ውሃ አትጠጣ፣ ጉንፋን ይይዝሃል እንዲሁም ጉሮሮህን ቶንሲል ስለሚያምህ፤ ለብ ያለ ውሃ ወይም ሻይ ጠጣ” የሚሉት ምክር መጀመሪያ ላይ የኋላ ቀርነት እና በመሰለኝ የሚያወሩ ይመስል ነበር። በኋላ ግን በህመም ምክንያት የጤና ባለሙያዎች የምክር አገልግሎት ሲሰጡ እንዲሁም ​ የህክምና ጥናቶች ለብ ያለ ውሃ መጠጣት የደም ዝውውርን እንደሚያፋጥን፣ የምግብ መፈጨትን እንደሚያስተካክልና የባክቴሪያና ቫይረስ ስርጭትን እንደሚቀንስ አረጋግጠዋል። ያለፈበት እና ውሸት የመሰለው እውነተኛ የጤና ...
shewa
832
male
በእኔ በኩልማ ውሎዬን አሳምረው፣ አእምሮዬን ፈታ አድርገው እጅግ በጣም የሚያዝናኑኝና የምከታተላቸው ድንቅ የቴሌቪዥንና የራዲዮ ዝግጅቶች አሉኝ! ባሁኑ ዘመን የስራና የኑሮ ጫናው በበዛበት ሰዓት፣ እነዚህ ዝግጅቶች ለሰው ልጅ ትልቅ የእረፍትና የደስታ ምንጭ ናቸው ባይ ነኝ። ​በተለይ እኔን በጣም የሚስቡኝንና ለእኔ አስደሳች የሆኑትን በዝርዝር ልንገራችሁ፦ ​1. የኢቢኤስ (EBS TV) ልዩ ልዩ የቅዳሜና እሁድ መዝናኛዎች 2. የራዲዮ ተውኔቶችና የትረካ ፕሮግራሞች 3. የሀገር ውስጥና የዓለም አቀፍ የስፖር...
shewa
832
male
እኔ ባደኩበት ባህል ውስጥ እንደ ጭንቀት ወይም ድብርት ያሉ ላይ ወይም ማንኛውም ችግሮችን በጋራ የመፍታት ልምድ አለ ።በአብሮነት ተሳስሮ መኖር የሒወት አንዱ አካል ነው። ሀይማኖት ሳይለያቸው በሀዘኑም በደስታውም በህመሙም በስራውም ሁሌም አብረው ናቸው። እኛ ማህበረሰብ ውስጥ ጭንቀት የለም ሁሉንም ለፈጣሪ ሰተው በፍቅር ይኖራሉ።ቢጨነቅ ቢደበር እራሱ አንድ በደቂቃ ይረሳል በጨዋታ በሳቅ በቻ የችግሮች መፍቻችን አብሮነት ነው።በአጠቃላይ እንደ ድብርት ያሉ የአእምሮ ጤንነት ትግሎች ላይ ያላቸው አመለካከት ለ...
shewa
832
male
እኔ ባደኩበት ባህል ውስጥ እንደ ጭንቀት ወይም ድብርት ያሉ ላይ ወይም ማንኛውም ችግሮችን በጋራ የመፍታት ልምድ አለ ።በአብሮነት ተሳስሮ መኖር የሒወት አንዱ አካል ነው። ሀይማኖት ሳይለያቸው በሀዘኑም በደስታውም በህመሙም በስራውም ሁሌም አብረው ናቸው። እኛ ማህበረሰብ ውስጥ ጭንቀት የለም ሁሉንም ለፈጣሪ ሰተው በፍቅር ይኖራሉ።ቢጨነቅ ቢደበር እራሱ አንድ በደቂቃ ይረሳል በጨዋታ በሳቅ በቻ የችግሮች መፍቻችን አብሮነት ነው።በአጠቃላይ እንደ ድብርት ያሉ የአእምሮ ጤንነት ትግሎች ላይ ያላቸው አመለካከት ለ...
shewa
835
female
አንግዳ ከሆነ ቢዛመድም ባይዛመድም ቢታወቅም ባይታወቅም ማንም ይሁን ምንም በእኛ ማህበረሰብ ቤት የእግዜር ነው ። የእግዜርን ቤት ደግሞ ለማንም መከልከል ክልክል ነው ስዚህ የመጣውን መሽቶበት ማደሪያ ያጣውን ቤት የእግዜር ብሎ በማስገባት ያለውን ቀምሞ አጣፍጦ በመስራት መጋበዝ እርጎውን እንጀራውን ጠላ አረቄውን አቅርቦ ማስተናገድ የተለመደ ነገር ነው። እግር አጥቦ መኝታ አንጥፎ ማስተኛትም ግድ ነው። እሩቅ ተጓዥ ከሆነ ስንቅ አስቋጥሮ ልሱን አሳጥቦ ይሸኛል። በእኛ ማህረሰብ እንግዳ አቀባሀል ይህንን ይመስ...
shewa
879
female
በአካባቢያችን የውሃ መስመር ጥገና ምክንያት ውሃ እንደሚዘጋ የሚገልጽ መረጃ ዘግይቶ በመድረሱ ማህበረሰቡ በቂ ውሃ ማከማቸት ሳይችል ቀርቶ ለከፍተኛ እንግልትና እጥረት ተዳርጎ ነበር። ይህንን ችግር መከላከል ይቻል የነበረው የሚመለከተው አካል ጥገናው ከመጀመሩ ከቀናት በፊት በአካባቢው ድምፅ ማጉያ ወይም በህዝብ አስተዳዳሪዎች አማካኝነት መረጃውን በጊዜ ቢያስተላልፍ ኖሮ ነው። ከዚህ አጋጣሚ የተማርነው ትልቅ ትምህርት ተቋማት መረጃን በወቅቱ ማድረስ እንዳለባቸውና እኛም እንደ ማህበረሰብ ሁልጊዜም መጠባበቂያ ...
shewa
831
male
በእኔ በኩልማ ውሎዬን አሳምረው፣ አእምሮዬን ፈታ አድርገው እጅግ በጣም የሚያዝናኑኝና የምከታተላቸው ድንቅ የቴሌቪዥንና የራዲዮ ዝግጅቶች አሉኝ! ባሁኑ ዘመን የስራና የኑሮ ጫናው በበዛበት ሰዓት፣ እነዚህ ዝግጅቶች ለሰው ልጅ ትልቅ የእረፍትና የደስታ ምንጭ ናቸው ባይ ነኝ። ​በተለይ እኔን በጣም የሚስቡኝንና ለእኔ አስደሳች የሆኑትን በዝርዝር ልንገራችሁ፦ ​1. የኢቢኤስ (EBS TV) ልዩ ልዩ የቅዳሜና እሁድ መዝናኛዎች 2. የራዲዮ ተውኔቶችና የትረካ ፕሮግራሞች 3. የሀገር ውስጥና የዓለም አቀፍ የስፖር...
shewa
835
female
በሸዋ ባሕል ውስጥ እንግዳ መቀበል በጣም ከፍ ያለ እሴት ነው። ብዙ ጊዜ ለእንግዶች የሚቀርቡ ምግቦች ፩) እንጀራ እና ወጥ ፦ እንጀራ በወጥ ለእንግዳ የሚቀርብ ዋና ምግብ ነው። ዶሮ ወጥ፣ ስጋ ወጥ ፣እንዲሁም ቀይ ወጥ( በበርበሬ የተዘጋጀ) ምክንያቱም ለብዙ ሰው በአንድ ጠረጴዛ ላይ መጋራት ስለሚያስችል የአንድነት ምልክት ነው። ፪..በቅቤ እና በቅመም የተዘጋጀ ስጋ ለልዩ እንግዶች የሚቀርብ ከፍ ያለ የክብር ምግብ ነው። ፫. ቡና ፦ ቡና ማቅረብ አንደኛዉ የእንግዳ መቀበያ ስርዓት ነው። እንግዳነትን...
shewa
879
female
በቀደሙት ማህበረሰቦች ዘንድ ሴት ብትማር የትም አትደርስም ሴትን ወደማጀት ወንድን ወደ ችሎት ይባለነበር። መማርም መለወጥም የተፈቀደው ለወንድ ልጅ ብቻ እንሆነ ያስቡነበር የድሮዎቹ እና በአስተሳሰባቸው የቀሩ ሰዎች አሁን ግን ሁሉም ሰው መማር እንዳለበት የማያስብ ሰው የለም።ብተጨማርም በአሁን ዘመን ያለው ሕብረተሰብ ለትምህርት ያላቸው አመለካከት የወረደ ነው ማለትም የሰው ልጅ የሚያልፍለት በትምህርት ብቻ አይደለም እና እውቀት ብቻውን የተማረ አያሰኝም ወዘተ አንደነዚህ የመሳሰሉት አስታሳሰቦች አሉ
shewa
840

853

842
female
በቀደሙት ማህበረሰቦች ዘንድ ሴት ብትማር የትም አትደርስም ሴትን ወደማጀት ወንድን ወደ ችሎት ይባለነበር። መማርም መለወጥም የተፈቀደው ለወንድ ልጅ ብቻ እንሆነ ያስቡነበር የድሮዎቹ እና በአስተሳሰባቸው የቀሩ ሰዎች አሁን ግን ሁሉም ሰው መማር እንዳለበት የማያስብ ሰው የለም።ብተጨማርም በአሁን ዘመን ያለው ሕብረተሰብ ለትምህርት ያላቸው አመለካከት የወረደ ነው ማለትም የሰው ልጅ የሚያልፍለት በትምህርት ብቻ አይደለም እና እውቀት ብቻውን የተማረ አያሰኝም ወዘተ አንደነዚህ የመሳሰሉት አስታሳሰቦች አሉ
shewa
973
female
በባህላዊ መንገድ ብዙ የሚቀመሙና የሚ ፈውሱ መድሀኒቶች አሉ። ለምሳሌ ጨጓሯውን ለሚታመም ሰው በባህላዊ መንገድ ከታሸ በኋላ ዘወትር ጠዋት ጠዋት ተልባ እንዲ መገብ ይደረጋል ተልባ በዘመናዊ ህክምናም ቢሆን የሚመከር ነገር ነው። የጉበት በሽታ በሀኪም ዘንድ ያን አክል መፍትሄ የሌለው በሽታ ነው። ነገርግን ፈዋሽ የሀበሻ መድሀኒት አለው ። በጠላ፣ በወተት ተበጥብጦ የሚጠጣ ወይም ጭቅላት ላይ የሚታሰር ፈዋሽ መደሀኒት ነው። ለጉንፉን ደግሞ ነጭ ሽንኩርት አረቄ ጤናዳም እና ሰናፍጭ ባህርዛፍ መታጠን ያድናል ።።...
shewa
973
female
አካል ጉዳተኞች ለመማር በጣም ሊሟሉላቸው የሚገቡ ብዙ ነገሮ አሉ። እነሱም ፦ እግራቸው ላይ ጉዳት ለደረሰባቸው የተስተካከለ መንድ ለዊልቸር የሚመች መሆን አለበት ። ለአይነ ስውራን ኬይን፣ ብሬል ፤የድምፅ መቅጃ ማዘጋጀት፤ መስማት ለተሳናቸው የምልክት ቋንቋ መምህር፤ የአእምሮ ችግር ላለባቸው ደግሞ የልዩ ፍላጎት ምህራንን ማሟላት አለብትን። እንዲሁም ማራሊ የተጎዱ ስለሆኑ የስነ ልቦና ዝግጅት መስጠት። ይህ ካልሆነ አካል ጉዳተኞች ተሰፋ ሊቆርጡ እና አቅማቸውን ላይጠቀሙ ይችላሉ። ከመስራት እና ሀገር አሳዳ...
shewa
833
female
የህይወቴ ዋነኛ ግብ የአየር መርከብ አብራሪ (Pilot) መሆን ነው። ይህ ግብ ለእኔ እጅግ ጠቃሚ የሆነው ከልጅነቴ ጀምሮ ለሰማይ እና ለበረራ ያለኝ ፍቅር ከፍተኛ ስለነበር ነው። ከፍ ብዬ በመብረር አለምን ከላይ የማየት፣ የተለያዩ ባህሎችን የማገናኘት እና ሰዎችን ወደ መዳረሻቸው በራሴ እጅ የማድረስ ህልም አለኝ። አብራሪነት ለእኔ ስራ ብቻ ሳይሆን የህይወት መንገዴ ነው - ኃላፊነትን፣ ትጋትን እና ራስን መቻልን የሚያጎለብት ሙያ ነው። ይህን ግብ ለማሳካት በአሁኑ ጊዜ ኢንጂነሪንግ (Engineering)...
shewa
833
female
ኢትዮጵያ ውስጥ እናቶች በባህል ብዙ ቅመማ ቅመም ያዘጋጃሉ። ለምሳሌ፦ የቀይ ወጥ ቅመም ከዝንጅብል፣ ከኮረሪማ፣ከነጭ ሽንኩርት፣ ጥቁር አዝሙድ፣ጥምዝ አንድ ላይ በመውቀጥ በማድረቅ ከተወቀጠ በኋላ ሲደርቅ ተፈጭቶ ወጥ በጣም የሚያጣፋጥ ቅመም ያዝጋጃሉ። ሌላ ደግሞ የምጥን ሽሮ ቅመም ሲዘጋጅ :- አተር ከተከካ በኋላ አጥቦ በማድረቅ በሶብላ፣ ከሴ፣ ትንሽ በርበሬ ፣ ነጭ ሽንኩርት፣ኮሰረት፣ ጫው የመሳሰሉትን በመጨመር ቆንጆ ምጥን ሽሮ ይዘጋጃል። እርድ ደግሞ እርዱ ከተገዛ በኋላ ከነጭ ሽንኩርት ጋር ተቀላቅሎ ከ...
shewa
941
female
በቀደሙት ማህበረሰቦች ዘንድ ሴት ብትማር የትም አትደርስም ሴትን ወደማጀት ወንድን ወደ ችሎት ይባለነበር። መማርም መለወጥም የተፈቀደው ለወንድ ልጅ ብቻ እንሆነ ያስቡነበር የድሮዎቹ እና በአስተሳሰባቸው የቀሩ ሰዎች አሁን ግን ሁሉም ሰው መማር እንዳለበት የማያስብ ሰው የለም።ብተጨማርም በአሁን ዘመን ያለው ሕብረተሰብ ለትምህርት ያላቸው አመለካከት የወረደ ነው ማለትም የሰው ልጅ የሚያልፍለት በትምህርት ብቻ አይደለም እና እውቀት ብቻውን የተማረ አያሰኝም ወዘተ አንደነዚህ የመሳሰሉት አስታሳሰቦች አሉ
shewa
835
female
የህይወቴ ዋነኛ ግብ የአየር መርከብ አብራሪ (Pilot) መሆን ነው። ይህ ግብ ለእኔ እጅግ ጠቃሚ የሆነው ከልጅነቴ ጀምሮ ለሰማይ እና ለበረራ ያለኝ ፍቅር ከፍተኛ ስለነበር ነው። ከፍ ብዬ በመብረር አለምን ከላይ የማየት፣ የተለያዩ ባህሎችን የማገናኘት እና ሰዎችን ወደ መዳረሻቸው በራሴ እጅ የማድረስ ህልም አለኝ። አብራሪነት ለእኔ ስራ ብቻ ሳይሆን የህይወት መንገዴ ነው - ኃላፊነትን፣ ትጋትን እና ራስን መቻልን የሚያጎለብት ሙያ ነው። ይህን ግብ ለማሳካት በአሁኑ ጊዜ ኢንጂነሪንግ (Engineering)...
shewa
835
female
እንግዳን ተቀብሎ ስለማስተናገድ ወይም እኔ ራሴ በሌላ ሰው ቤት ተገኝቼ ስላገኘሁት ታላቅ አቀባበል ሲነሳ፣ በሕይወቴ ፈጽሞ የማልረሳውና ሁልጊዜም በኩራት የማስታውሰው አንድ ድንቅ አጋጣሚ አለ። በአካባቢያችን እንግዳ ማለት የእግዚአብሔር ስጦታ ተደርጎ ስለሚታይ፣ እንግዶችን በፍቅርና በክብር መቀበል የዘወትር ተግባራችን ነው ባይ ነኝ። ​እኔን እጅግ በሚገርም ሁኔታ ያስተናገዱበትን ያንን ጊዜና ነገሩ ዛሬም ድረስ በልቤ ታትሞ እንዲታወስ ያደረገውን ምክንያት እንደሚከተለው እገልጻለሁ፦ ​ያኔ ጉዳይ ኖሮኝ ወደ አ...
shewa
831
male
በቤተሰብ ውስጥ ሁሉም ሰው ደስተኛ ሆኖ እንዲኖር እነዚህን ነገሮች አደርጋለሁ፦ መከባበርን እጠብቃለሁ – የእያንዳንዱን አስተያየትና ስሜት አከብራለሁ። ጥሩ ግንኙነት እፈጥራለሁ – በችግርና በደስታ ጊዜ በነጻነት እንዲነጋገሩ እበረታታለሁ። እርስ በርስ መረዳዳትን እጠናክራለሁ – የቤት ስራዎችን በመካፈል እና በችግር ጊዜ በመደጋገፍ።ግጭቶችን በሰላም እፈታለሁ – በቁጣ ሳይሆን በመወያየትና በመተማመን።ፍቅርና አድናቆት አሳያለሁ – ለእያንዳንዱ የሚገባውን እንክብካቤና አበረታቻ እሰጣለሁ። አብረን ጊዜ እናሳልፋ...
shewa
831
male
ከጊዜ ወደ ጊዜ ማህበረሰቡ ብዙ ለውጦችን እያመጣ ይገኛል ። ለምሳሌ፦ አዎንታዊ ለውጦች ስንመለከት ዘመናዊነት ፣ የተለያዩ አዝዕርቶችን በሚዘሩ ሰአት ማዳበሪያ ይጠቀማሉ ፣ የተለያዩ መሳሪያዎችን በመጠቀም መረጃ ሰብስበው ይለዋወጣሉ (ለመረጃ ቅርብ ሆነዋል ) እና ችግሮችን በጋራ ለመፍታት ይሞክራሉ። አሉታዊ ለውጦች ደግሞ በአሁን ሰአት ከባድ የሆነው በቀላሉ መፈታት ያልቻለው የርስ በርስ ጦርነት ፣ ሰው ለሰው አለመተማመን ፣ መከዳዳት ፣አለመከባበር ፣ዘረኝነት እና ሌሎችም ይገኙበታል ።

844
female
በቀደሙት ማህበረሰቦች ዘንድ ሴት ብትማር የትም አትደርስም ሴትን ወደማጀት ወንድን ወደ ችሎት ይባለነበር። መማርም መለወጥም የተፈቀደው ለወንድ ልጅ ብቻ እንሆነ ያስቡነበር የድሮዎቹ እና በአስተሳሰባቸው የቀሩ ሰዎች አሁን ግን ሁሉም ሰው መማር እንዳለበት የማያስብ ሰው የለም።ብተጨማርም በአሁን ዘመን ያለው ሕብረተሰብ ለትምህርት ያላቸው አመለካከት የወረደ ነው ማለትም የሰው ልጅ የሚያልፍለት በትምህርት ብቻ አይደለም እና እውቀት ብቻውን የተማረ አያሰኝም ወዘተ አንደነዚህ የመሳሰሉት አስታሳሰቦች አሉ
shewa
941
female
ኢትዮጵያ ውስጥ እናቶች በባህል ብዙ ቅመማ ቅመም ያዘጋጃሉ። ለምሳሌ፦ የቀይ ወጥ ቅመም ከዝንጅብል፣ ከኮረሪማ፣ከነጭ ሽንኩርት፣ ጥቁር አዝሙድ፣ጥምዝ አንድ ላይ በመውቀጥ በማድረቅ ከተወቀጠ በኋላ ሲደርቅ ተፈጭቶ ወጥ በጣም የሚያጣፋጥ ቅመም ያዝጋጃሉ። ሌላ ደግሞ የምጥን ሽሮ ቅመም ሲዘጋጅ :- አተር ከተከካ በኋላ አጥቦ በማድረቅ በሶብላ፣ ከሴ፣ ትንሽ በርበሬ ፣ ነጭ ሽንኩርት፣ኮሰረት፣ ጫው የመሳሰሉትን በመጨመር ቆንጆ ምጥን ሽሮ ይዘጋጃል። እርድ ደግሞ እርዱ ከተገዛ በኋላ ከነጭ ሽንኩርት ጋር ተቀላቅሎ ከ...
shewa
830
female
ከጊዜ ወደ ጊዜ ማህበረሰቡ ብዙ ለውጦችን እያመጣ ይገኛል ። ለምሳሌ፦ አዎንታዊ ለውጦች ስንመለከት ዘመናዊነት ፣ የተለያዩ አዝዕርቶችን በሚዘሩ ሰአት ማዳበሪያ ይጠቀማሉ ፣ የተለያዩ መሳሪያዎችን በመጠቀም መረጃ ሰብስበው ይለዋወጣሉ (ለመረጃ ቅርብ ሆነዋል ) እና ችግሮችን በጋራ ለመፍታት ይሞክራሉ። አሉታዊ ለውጦች ደግሞ በአሁን ሰአት ከባድ የሆነው በቀላሉ መፈታት ያልቻለው የርስ በርስ ጦርነት ፣ ሰው ለሰው አለመተማመን ፣ መከዳዳት ፣አለመከባበር ፣ዘረኝነት እና ሌሎችም ይገኙበታል ።
shewa
834
female
በባህላዊ መንገድ ብዙ የሚቀመሙና የሚ ፈውሱ መድሀኒቶች አሉ። ለምሳሌ ጨጓሯውን ለሚታመም ሰው በባህላዊ መንገድ ከታሸ በኋላ ዘወትር ጠዋት ጠዋት ተልባ እንዲ መገብ ይደረጋል ተልባ በዘመናዊ ህክምናም ቢሆን የሚመከር ነገር ነው። የጉበት በሽታ በሀኪም ዘንድ ያን አክል መፍትሄ የሌለው በሽታ ነው። ነገርግን ፈዋሽ የሀበሻ መድሀኒት አለው ። በጠላ፣ በወተት ተበጥብጦ የሚጠጣ ወይም ጭቅላት ላይ የሚታሰር ፈዋሽ መደሀኒት ነው። ለጉንፉን ደግሞ ነጭ ሽንኩርት አረቄ ጤናዳም እና ሰናፍጭ ባህርዛፍ መታጠን ያድናል ።።...
shewa
932
male
የህይወቴ ዋነኛ ግብ የአየር መርከብ አብራሪ (Pilot) መሆን ነው። ይህ ግብ ለእኔ እጅግ ጠቃሚ የሆነው ከልጅነቴ ጀምሮ ለሰማይ እና ለበረራ ያለኝ ፍቅር ከፍተኛ ስለነበር ነው። ከፍ ብዬ በመብረር አለምን ከላይ የማየት፣ የተለያዩ ባህሎችን የማገናኘት እና ሰዎችን ወደ መዳረሻቸው በራሴ እጅ የማድረስ ህልም አለኝ። አብራሪነት ለእኔ ስራ ብቻ ሳይሆን የህይወት መንገዴ ነው - ኃላፊነትን፣ ትጋትን እና ራስን መቻልን የሚያጎለብት ሙያ ነው። ይህን ግብ ለማሳካት በአሁኑ ጊዜ ኢንጂነሪንግ (Engineering)...
shewa
842
female
በሸዋ ባሕል ውስጥ እንግዳ መቀበል በጣም ከፍ ያለ እሴት ነው። ብዙ ጊዜ ለእንግዶች የሚቀርቡ ምግቦች ፩) እንጀራ እና ወጥ ፦ እንጀራ በወጥ ለእንግዳ የሚቀርብ ዋና ምግብ ነው። ዶሮ ወጥ፣ ስጋ ወጥ ፣እንዲሁም ቀይ ወጥ( በበርበሬ የተዘጋጀ) ምክንያቱም ለብዙ ሰው በአንድ ጠረጴዛ ላይ መጋራት ስለሚያስችል የአንድነት ምልክት ነው። ፪..በቅቤ እና በቅመም የተዘጋጀ ስጋ ለልዩ እንግዶች የሚቀርብ ከፍ ያለ የክብር ምግብ ነው። ፫. ቡና ፦ ቡና ማቅረብ አንደኛዉ የእንግዳ መቀበያ ስርዓት ነው። እንግዳነትን...
shewa
836
female
አንግዳ ከሆነ ቢዛመድም ባይዛመድም ቢታወቅም ባይታወቅም ማንም ይሁን ምንም በእኛ ማህበረሰብ ቤት የእግዜር ነው ። የእግዜርን ቤት ደግሞ ለማንም መከልከል ክልክል ነው ስዚህ የመጣውን መሽቶበት ማደሪያ ያጣውን ቤት የእግዜር ብሎ በማስገባት ያለውን ቀምሞ አጣፍጦ በመስራት መጋበዝ እርጎውን እንጀራውን ጠላ አረቄውን አቅርቦ ማስተናገድ የተለመደ ነገር ነው። እግር አጥቦ መኝታ አንጥፎ ማስተኛትም ግድ ነው። እሩቅ ተጓዥ ከሆነ ስንቅ አስቋጥሮ ልሱን አሳጥቦ ይሸኛል። በእኛ ማህረሰብ እንግዳ አቀባሀል ይህንን ይመስ...
shewa
835
female
የህይወቴ ዋነኛ ግብ የአየር መርከብ አብራሪ (Pilot) መሆን ነው። ይህ ግብ ለእኔ እጅግ ጠቃሚ የሆነው ከልጅነቴ ጀምሮ ለሰማይ እና ለበረራ ያለኝ ፍቅር ከፍተኛ ስለነበር ነው። ከፍ ብዬ በመብረር አለምን ከላይ የማየት፣ የተለያዩ ባህሎችን የማገናኘት እና ሰዎችን ወደ መዳረሻቸው በራሴ እጅ የማድረስ ህልም አለኝ። አብራሪነት ለእኔ ስራ ብቻ ሳይሆን የህይወት መንገዴ ነው - ኃላፊነትን፣ ትጋትን እና ራስን መቻልን የሚያጎለብት ሙያ ነው። ይህን ግብ ለማሳካት በአሁኑ ጊዜ ኢንጂነሪንግ (Engineering)...
shewa
844
female
በዕለት ተዕለት ሕይወቴ ውስጥ ንቁ፣ ጠንካራ እና ሁል ጊዜ በኃይል የተሞላሁ እንድሆን የሚያደርጉኝ ምግቦች ከግል ማንነቴ፣ ከባህሌ እና ከማህበራዊ እሴቶቼ ጋር ጥልቅ ቁርኝት ያላቸው ናቸው። ለእኔ ምግብ የሰውነትን ፍላጎት ማሟያ ብቻ ሳይሆን የአእምሮ ሰላምን፣ ባህላዊ ትውፊትን እና የልጅነት ትዝታዎችን ጭምር መልሶ የሚያድስ ድንቅ ስጦታ ነው። ​ ​በተለይ ከፍተኛ ኃይል እና ጥንካሬ የሚሰጡኝን ዋና ዋና ምግቦች የሚከተሉት ናቸው ​የተፈጨ ፉል ​የገብስ ገንፎ፦ የጥንካሬ እና የጽናት ምንጭ
shewa
844
female
በሸዋ ባሕል ውስጥ እንግዳ መቀበል በጣም ከፍ ያለ እሴት ነው። ብዙ ጊዜ ለእንግዶች የሚቀርቡ ምግቦች ፩) እንጀራ እና ወጥ ፦ እንጀራ በወጥ ለእንግዳ የሚቀርብ ዋና ምግብ ነው። ዶሮ ወጥ፣ ስጋ ወጥ ፣እንዲሁም ቀይ ወጥ( በበርበሬ የተዘጋጀ) ምክንያቱም ለብዙ ሰው በአንድ ጠረጴዛ ላይ መጋራት ስለሚያስችል የአንድነት ምልክት ነው። ፪..በቅቤ እና በቅመም የተዘጋጀ ስጋ ለልዩ እንግዶች የሚቀርብ ከፍ ያለ የክብር ምግብ ነው። ፫. ቡና ፦ ቡና ማቅረብ አንደኛዉ የእንግዳ መቀበያ ስርዓት ነው። እንግዳነትን...
shewa
830
female
በእኔ በኩልማ ውሎዬን አሳምረው፣ አእምሮዬን ፈታ አድርገው እጅግ በጣም የሚያዝናኑኝና የምከታተላቸው ድንቅ የቴሌቪዥንና የራዲዮ ዝግጅቶች አሉኝ! ባሁኑ ዘመን የስራና የኑሮ ጫናው በበዛበት ሰዓት፣ እነዚህ ዝግጅቶች ለሰው ልጅ ትልቅ የእረፍትና የደስታ ምንጭ ናቸው ባይ ነኝ። ​በተለይ እኔን በጣም የሚስቡኝንና ለእኔ አስደሳች የሆኑትን በዝርዝር ልንገራችሁ፦ ​1. የኢቢኤስ (EBS TV) ልዩ ልዩ የቅዳሜና እሁድ መዝናኛዎች 2. የራዲዮ ተውኔቶችና የትረካ ፕሮግራሞች 3. የሀገር ውስጥና የዓለም አቀፍ የስፖር...
shewa
830
female
በባህላዊ መንገድ ብዙ የሚቀመሙና የሚ ፈውሱ መድሀኒቶች አሉ። ለምሳሌ ጨጓሯውን ለሚታመም ሰው በባህላዊ መንገድ ከታሸ በኋላ ዘወትር ጠዋት ጠዋት ተልባ እንዲ መገብ ይደረጋል ተልባ በዘመናዊ ህክምናም ቢሆን የሚመከር ነገር ነው። የጉበት በሽታ በሀኪም ዘንድ ያን አክል መፍትሄ የሌለው በሽታ ነው። ነገርግን ፈዋሽ የሀበሻ መድሀኒት አለው ። በጠላ፣ በወተት ተበጥብጦ የሚጠጣ ወይም ጭቅላት ላይ የሚታሰር ፈዋሽ መደሀኒት ነው። ለጉንፉን ደግሞ ነጭ ሽንኩርት አረቄ ጤናዳም እና ሰናፍጭ ባህርዛፍ መታጠን ያድናል ።።...
shewa
833
female
ሰዎች ስለ ጭንቀትናድብርት ያሉ የአእምሮ ጤንነት ትግል ላይ ያላቸው አመለካከት ጭንቀትናድብርት ከፍተኛ የጤና መታወክ ላይ እንደሚያደርስና ያልተለመደ ወይም አዲስ ባህሪ ማምጣት(በሆነ ባልሆነዉ ማልቀስ፣መበሳጨት፣ከሰዉጋር አለመስማማት፣ሰዉ፣አለመቅረብ፣ብቸኝነትን መምረጥ፣የምግብ ፍላገጎት መቀነስ....) ይሄሁሉ የሚመጣውም ብለው የሚያስቡት ምክንያትም በሆነ ባልሆነው በማሰብ፤ነገሮችን በውስጡ የሚይዝ ሰዉ ሲደራረብበት... ነው። ሙሉ በሙሉ አልተለወጡም ነገር ግን የተወሰነ በራስ ላይ መቀየር አለ።
shewa
830
female
በቀደሙት ማህበረሰቦች ዘንድ ሴት ብትማር የትም አትደርስም ሴትን ወደማጀት ወንድን ወደ ችሎት ይባለነበር። መማርም መለወጥም የተፈቀደው ለወንድ ልጅ ብቻ እንሆነ ያስቡነበር የድሮዎቹ እና በአስተሳሰባቸው የቀሩ ሰዎች አሁን ግን ሁሉም ሰው መማር እንዳለበት የማያስብ ሰው የለም።ብተጨማርም በአሁን ዘመን ያለው ሕብረተሰብ ለትምህርት ያላቸው አመለካከት የወረደ ነው ማለትም የሰው ልጅ የሚያልፍለት በትምህርት ብቻ አይደለም እና እውቀት ብቻውን የተማረ አያሰኝም ወዘተ አንደነዚህ የመሳሰሉት አስታሳሰቦች አሉ
shewa
842
female
ጤንነቴንና ደህንነቴን ለመጠበቅ በዋናነት የተመጣጠነ ምግብ እመገባለሁ፣ በቂ እንቅልፍ እወስዳለሁ፣ እንዲሁም የአካልና የአእምሮ እንቅስቃሴዎችን አደርጋለሁ። የዕለት ተዕለት ልምዶቼ የሚከተሉትን ያካትታሉ፦ ​የአእምሮ እረፍት፦ ከከባድ የትምህርትና የኮዲንግ ሰዓታት በኋላ አእምሮዬን ለማዝናናት የእግር ኳስ ጨዋታዎችን (በተለይ የአርሰናልን) እከታተላለሁ። ​አካላዊ ብቃት፦ በግቢ ውስጥ ወይም በአካባቢው ረጅም የእግር ጉዞ በማድረግ ሰውነቴን ንቁና ጤናማ አደርጋለሁ። ​ውጥረት መቀነስ፦ የፈተናና የሥራ ጫናዎችን ...
shewa
842
female
በአካባቢያችን የውሃ መስመር ጥገና ምክንያት ውሃ እንደሚዘጋ የሚገልጽ መረጃ ዘግይቶ በመድረሱ ማህበረሰቡ በቂ ውሃ ማከማቸት ሳይችል ቀርቶ ለከፍተኛ እንግልትና እጥረት ተዳርጎ ነበር። ይህንን ችግር መከላከል ይቻል የነበረው የሚመለከተው አካል ጥገናው ከመጀመሩ ከቀናት በፊት በአካባቢው ድምፅ ማጉያ ወይም በህዝብ አስተዳዳሪዎች አማካኝነት መረጃውን በጊዜ ቢያስተላልፍ ኖሮ ነው። ከዚህ አጋጣሚ የተማርነው ትልቅ ትምህርት ተቋማት መረጃን በወቅቱ ማድረስ እንዳለባቸውና እኛም እንደ ማህበረሰብ ሁልጊዜም መጠባበቂያ ...
shewa
842
female
የመንደር ሕይወት ይበልጥ ማራኪ እና ተወዳጅ ሆኖ እንዲቆይ ብዙ ባህላዊ ገጽታዎች ሊጠናከሩ ይችላሉ። ለምሳሌ የጋራ ድጋፍ ስርዓቶች እንደ እድር፣ እቁብ እና የጋራ የሥራ ትብብር ልምዶች ሰዎች እርስ በርስ እንዲረዳዱ እና ጠንካራ ማህበረሰብ እንዲፈጠር ያግዛሉ። እንዲሁም የመሬት ውርስ ልምዶችን ፍትሃዊ እና ግልጽ በማድረግ ወጣቶች በግብርና እና በመንደር ልማት እንዲሳተፉ ማበረታታት ይቻላል። ለዘመናዊ ወጣቶች እነዚህን ልምዶች ለማላመድ ባህላዊ እሴቶችን ከቴክኖሎጂ ጋር ማጣመር አለብን። ለምሳሌ የማህበረሰብ ቡ...
shewa
889
female
በአካባቢያችን የውሃ መስመር ጥገና ምክንያት ውሃ እንደሚዘጋ የሚገልጽ መረጃ ዘግይቶ በመድረሱ ማህበረሰቡ በቂ ውሃ ማከማቸት ሳይችል ቀርቶ ለከፍተኛ እንግልትና እጥረት ተዳርጎ ነበር። ይህንን ችግር መከላከል ይቻል የነበረው የሚመለከተው አካል ጥገናው ከመጀመሩ ከቀናት በፊት በአካባቢው ድምፅ ማጉያ ወይም በህዝብ አስተዳዳሪዎች አማካኝነት መረጃውን በጊዜ ቢያስተላልፍ ኖሮ ነው። ከዚህ አጋጣሚ የተማርነው ትልቅ ትምህርት ተቋማት መረጃን በወቅቱ ማድረስ እንዳለባቸውና እኛም እንደ ማህበረሰብ ሁልጊዜም መጠባበቂያ ...
shewa
889
female
በዕለት ተዕለት ሕይወቴ ውስጥ ንቁ፣ ጠንካራ እና ሁል ጊዜ በኃይል የተሞላሁ እንድሆን የሚያደርጉኝ ምግቦች ከግል ማንነቴ፣ ከባህሌ እና ከማህበራዊ እሴቶቼ ጋር ጥልቅ ቁርኝት ያላቸው ናቸው። ለእኔ ምግብ የሰውነትን ፍላጎት ማሟያ ብቻ ሳይሆን የአእምሮ ሰላምን፣ ባህላዊ ትውፊትን እና የልጅነት ትዝታዎችን ጭምር መልሶ የሚያድስ ድንቅ ስጦታ ነው። ​ ​በተለይ ከፍተኛ ኃይል እና ጥንካሬ የሚሰጡኝን ዋና ዋና ምግቦች የሚከተሉት ናቸው ​የተፈጨ ፉል ​የገብስ ገንፎ፦ የጥንካሬ እና የጽናት ምንጭ
shewa
853
female
በቤተሰብ ውስጥ ሁሉም ሰው ደስተኛ ሆኖ እንዲኖር እነዚህን ነገሮች አደርጋለሁ፦ መከባበርን እጠብቃለሁ – የእያንዳንዱን አስተያየትና ስሜት አከብራለሁ። ጥሩ ግንኙነት እፈጥራለሁ – በችግርና በደስታ ጊዜ በነጻነት እንዲነጋገሩ እበረታታለሁ። እርስ በርስ መረዳዳትን እጠናክራለሁ – የቤት ስራዎችን በመካፈል እና በችግር ጊዜ በመደጋገፍ።ግጭቶችን በሰላም እፈታለሁ – በቁጣ ሳይሆን በመወያየትና በመተማመን።ፍቅርና አድናቆት አሳያለሁ – ለእያንዳንዱ የሚገባውን እንክብካቤና አበረታቻ እሰጣለሁ። አብረን ጊዜ እናሳልፋ...
shewa
840
female
አንግዳ ከሆነ ቢዛመድም ባይዛመድም ቢታወቅም ባይታወቅም ማንም ይሁን ምንም በእኛ ማህበረሰብ ቤት የእግዜር ነው ። የእግዜርን ቤት ደግሞ ለማንም መከልከል ክልክል ነው ስዚህ የመጣውን መሽቶበት ማደሪያ ያጣውን ቤት የእግዜር ብሎ በማስገባት ያለውን ቀምሞ አጣፍጦ በመስራት መጋበዝ እርጎውን እንጀራውን ጠላ አረቄውን አቅርቦ ማስተናገድ የተለመደ ነገር ነው። እግር አጥቦ መኝታ አንጥፎ ማስተኛትም ግድ ነው። እሩቅ ተጓዥ ከሆነ ስንቅ አስቋጥሮ ልሱን አሳጥቦ ይሸኛል። በእኛ ማህረሰብ እንግዳ አቀባሀል ይህንን ይመስ...
shewa
932
male
በአካባቢያችን ያለዉ ዋነኛ ቆሻሻን የማስወገጃ ዘዴ የተለያዩ ቆሻሻዎችን በአንድ ቦታ በመሰብሰብ ማቃጠል ነው። በዚህም ውስጥ የተለያዩ የፕላስቲክ ቁርጥራጮች እና ጎማዎች እንዲሁም የጨርቅ ቁራጮች ሲሆኑ እነዚህም የሚበሰብሱ ባለመሆናቸው ለአፈር ለምነት እና ለእንሳሳት ጤንነት ጠንቅ ናቸው፡፡ መበስበስ የሚችል ቆሻሻን የምናስወግደው ጉድጓድ ቆፍረን በመቅበር ሲብላላ ኮምቶስት በማዘጋጀት ወደ እርሻ መሬታችን በመውሰድ የመሬቱን ለምነት ለመጨመር እንጠቀምበታለን። አብዛኛውን ጊዜ በእኛ አካባቢ ቆሻሻ ጠቃሚ እን...
shewa
853
female
በቀደሙት ማህበረሰቦች ዘንድ ሴት ብትማር የትም አትደርስም ሴትን ወደማጀት ወንድን ወደ ችሎት ይባለነበር። መማርም መለወጥም የተፈቀደው ለወንድ ልጅ ብቻ እንሆነ ያስቡነበር የድሮዎቹ እና በአስተሳሰባቸው የቀሩ ሰዎች አሁን ግን ሁሉም ሰው መማር እንዳለበት የማያስብ ሰው የለም።ብተጨማርም በአሁን ዘመን ያለው ሕብረተሰብ ለትምህርት ያላቸው አመለካከት የወረደ ነው ማለትም የሰው ልጅ የሚያልፍለት በትምህርት ብቻ አይደለም እና እውቀት ብቻውን የተማረ አያሰኝም ወዘተ አንደነዚህ የመሳሰሉት አስታሳሰቦች አሉ
shewa
844
female
የመንደር ሕይወት ይበልጥ ማራኪ እና ተወዳጅ ሆኖ እንዲቆይ ብዙ ባህላዊ ገጽታዎች ሊጠናከሩ ይችላሉ። ለምሳሌ የጋራ ድጋፍ ስርዓቶች እንደ እድር፣ እቁብ እና የጋራ የሥራ ትብብር ልምዶች ሰዎች እርስ በርስ እንዲረዳዱ እና ጠንካራ ማህበረሰብ እንዲፈጠር ያግዛሉ። እንዲሁም የመሬት ውርስ ልምዶችን ፍትሃዊ እና ግልጽ በማድረግ ወጣቶች በግብርና እና በመንደር ልማት እንዲሳተፉ ማበረታታት ይቻላል። ለዘመናዊ ወጣቶች እነዚህን ልምዶች ለማላመድ ባህላዊ እሴቶችን ከቴክኖሎጂ ጋር ማጣመር አለብን። ለምሳሌ የማህበረሰብ ቡ...
shewa
848
female
እውነት ለመናገር አመታዊ እቅድ እንጂ የፈተና ሰሞን ካልሆነ በቀር በየቀኑ እቅድ አላወጣም። በተለምዶ ከጠዋት እስከ ማታ የምሰራቸውን ነገሮች አውቃቸዋለሁ ግን ለእያንዳዱ ለዚህ እስከዚህ ሰአት ብዬ ባለመመደቤ ምክንያት አንዱ ተግባር ላይ ብዙ ሰአት አባክንና ለሌላው ሰዓት አንሶኝ የምዋከብበት አጋጣሚ ብዙ ነው። አቅጄም ባይሄን ዘወትር የማከናውናቸውን ነገሮች እንሆ፦ ጠዋት ከእንቅልፌ እንደነቃሁ ተጣጥቤ ፀሎት አደርሳለሁ በመቀጠልም ቁርስ በልቼ ክፍል ገባለሁ ምሳ በልቼ ከሰአት ባገኘሁት ነገር ሁሉ ስዝናና ...
shewa
848
female
በእኔ በኩልማ ውሎዬን አሳምረው፣ አእምሮዬን ፈታ አድርገው እጅግ በጣም የሚያዝናኑኝና የምከታተላቸው ድንቅ የቴሌቪዥንና የራዲዮ ዝግጅቶች አሉኝ! ባሁኑ ዘመን የስራና የኑሮ ጫናው በበዛበት ሰዓት፣ እነዚህ ዝግጅቶች ለሰው ልጅ ትልቅ የእረፍትና የደስታ ምንጭ ናቸው ባይ ነኝ። ​በተለይ እኔን በጣም የሚስቡኝንና ለእኔ አስደሳች የሆኑትን በዝርዝር ልንገራችሁ፦ ​1. የኢቢኤስ (EBS TV) ልዩ ልዩ የቅዳሜና እሁድ መዝናኛዎች 2. የራዲዮ ተውኔቶችና የትረካ ፕሮግራሞች 3. የሀገር ውስጥና የዓለም አቀፍ የስፖር...
shewa
941
female
ያደግሁበት ማህበረሰብ ደግ ጨዋ የሚረዳዳ ትልቅ አክብሮት የለው ለሰው የሚራራ ለተራበ የሚያበላ ለተጠማ የሚያጠጣ ማህበረሰብ ነው።
shewa
213
female
አዎን በተለይ ተቀብዬ ያስተናገድኩበትን አልረሳውም ምክንያቱም በጣም ከብዙ አመት በኋላ በጣም ስጠብቀው የነበረ እንግዳዬ ሰለነበረ።
shewa
213
female
አብሬ ያደኩት ወንድም አለኝ ሁል ጊዜ ከጎኔ ነው
shewa
213
female
አንድ አዲስ የትራንስፖርት ቴክኖሎጂን ወደ ኢትዮጵያ ማስተዋወቅ ብችል የምመርጠው የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎችን ነው ። ምክንያቱም ከብክለት ነጻ እና ወጭ ቆጣቢ በመሆናቸው ።
shewa
213
female
በመግባባትና ችግራቸውን በመነጋገር መፍታት መደማመጥና መከባበር
shewa
213
female
በእኛ ማህበረሰብ በሰፊው የሚከበረው መስቀል፣ጥምቀት ከልሎች በዓላት በተለየ መልኩ የአደባባይ በዓል በመሆን ይከበራሉ።የመስቀል በዓልን ስንመለከት ሁሉም ከያለበት በመሰብሰብ ችቦ በማብራት ይከበራል ።የጥምቀት በዐል ሁሉም ታቦታት ከመንበራቸው በመነሳት ወደ ከተራው በመሄድ በውዳሴ ፣በቅዳሴ ፣በዝማሬ ሲመሰገን በመማግስቱ በእለቱ ጥምቀት የጥምቀት ስርዓቱ በአባቶች ከተደረገ በኋላ ወደመጡበት ወደመንበራቸው በዝማሬ ይመለሳሉ ።
shewa
118
female
End of preview. Expand in Data Studio

Leyu Amharic - Shewa Dialect Speech Corpus

Dataset Description

A parallel speech corpus of audio recordings paired with their transcripts, focused on the Shewa dialect of Amharic, for ASR and TTS research. Leyu reports that recordings were collected from contributors on mobile devices in real-world environments, and that each audio–text pair was manually reviewed for transcript accuracy and audio clarity.

This repository is a copy of leyu-amharic/leyu-amharic-shewa-dialect, collected and published by Leyu (iCog Labs). The audio and parquet files are byte-identical to that source; only this card has been revised, to correct figures that did not match the data.

Dataset Summary

Field Value
Language Amharic (am-ET)
Dialect Shewa
Recordings 8,180
Total duration 102.12 hours
Mean duration 44.9 s per recording
Speakers 48 (15 male, 33 female)
Audio encoding WAV, 8 kHz, 8-bit, mono PCM
Recording environment Mobile / crowdsourced (per Leyu)

Recordings by gender: 6,028 female, 2,152 male.

Dataset Structure

Recordings are of scripted passages rather than free speech, and the same passage is recorded by several different speakers. This corpus contains 1,221 distinct passages over 8,180 recordings — a mean of 6.7 recordings per passage (median 4, maximum 19). Some passages are registered under more than one id: the 1,221 passage ids resolve to 1,219 distinct transcripts, so grouping by passage id is not the same as grouping by text. Transcripts have a median length of 347 characters.

Consumers building train/validation/test splits should group by transcript text as well as by speaker_id. Splitting on speaker alone leaves the identical transcript on both sides of the split; splitting on transcript alone leaves the same voices on both sides.

Nine speaker ids appear in more than one of the five Leyu dialect corpora, and 30 transcripts appear in more than one, so the same grouping applies when these corpora are pooled.

Data Fields

  • text (string): transcript of the passage
  • audio (Audio): 8 kHz, 8-bit mono PCM WAV
  • dialect (string): shewa
  • speaker_id (string): anonymized speaker identifier
  • gender (string): male / female / unknown

Provenance of the figures on this card

Recording counts, speaker counts, gender breakdown, passage counts and transcript statistics were computed over all 8,180 rows of the published parquet files. Total duration was derived from the audio column's uncompressed byte size at 8 kHz, 8-bit, mono (8,000 bytes/second), less the 44-byte WAV header per recording.

iCog Blogs

Downloads last month
75