Dataset Viewer
Auto-converted to Parquet Duplicate
text
stringlengths
10
500
audio
audioduration (s)
10
75.8
dialect
stringclasses
1 value
speaker_id
stringclasses
63 values
gender
stringclasses
2 values
የዋጋ ግሽበቱ ያሳደራቸው ዋና ዋና ተፅዕኖዎችና የወሰድናቸው እርምጃዎች የሚከተሉት ናቸው፦ ቀደም ሲል በብዛት የምንገዛቸውን የቅንጦት የሚመስሉ ምግቦችን (ለምሳሌ፦ ፍራፍሬ፣ ስጋ ወይም የታሸጉ ምግቦች) በመቀነስ፣ ትኩረታችንን እንደ ጥራጥሬና እህል ባሉ መሠረታዊ ነገሮች ላይ ብቻ እንድናደርግ አድርጎናል። የገንዘብ የመግዛት አቅም በየቀኑ እየቀነሰ በመምጣቱ፣ ገንዘብን በባንክ ብቻ አስቀምጦ ማቆየት ትርጉም እያጣ መጥቷል። ስለዚህ ቁጠባችንን ወዲያውኑ ወደ ቁሳቁስ (ለምሳሌ፦ ለግንባታ የሚሆኑ እቃዎች ወይም ...
gonder
466
female
በአካባቢው ለአራስ ሕፃናት በመጀመሪያዎቹ ስድስት ወራት የሚሰጠው ዋና ምግብ የጤና ባለሙያዎችን ምክር ተከትሎ የእናት ጡት ወተት ብቻ (Exclusive Breastfeeding) ነው። ሆኖም፣ በአንዳንድ ባህላዊ አሠራሮች ምክንያት ንጹሕ ያልሆነ ውሃ፣ የዕፅዋት ሻይ ወይም ቀጭን ገንፎ የመስጠት ልማዶች አሁንም አሉ። በአሁኑ ጊዜ፣ ልማዱ የጤና ባለሙያዎች ምክር እና የባህል ተጽዕኖ የተቀላቀለ ነው። የጤና ትምህርት በሰፊው በሚገኝበት አካባቢ ጡት ብቻ የመስጠት ልማድ እየጨመረ ነው። ነገር ግን፣ ባህላዊ ልማ...
gonder
57
female
ተፅዕኖ ያሳደረብኝ ልምድ ወይም ክስተት የለም
gonder
29
male
የአካባቢ ማህበረሰብ መሰብሰብ የሚመጡትን ሀሳቦች እየተቀበልን መወያየት በማስተካከል ሊሻሻል ይችላል
gonder
33
female
በዋነኝነታ ለሴት ልጅ እንደማህበረሰብ የሚደርስባት እክል የፆታዊ ጥቃት በማትፈልገው መንገድ ማስገድ፣ ከዛም ሴት አትችልም ቤት ውስጥ ትቀመጥ የቤቱን ስራ ትስራ የሚል ነው ። እንደ ኢኮኖሚያዊ ወይም ግላዊ ደግሞ እክል የሚሆንባት የተፈጥሮ ጉዳይ ነው ወይም የወር አበባዋ በሚመጣበት ወቅት ሞዴስ ወይም የንፅህና መጠበቂያ መግዣ ብር አይኖራትም ከዛም ከቤቷ ለመውጣት ትሸማቀቃለች ። ስለዚህ በግላዊ ሆነ በኢኮኖሚ እክል አጋጠማት።
gonder
136
female
በዓል ሲኖር ድባቡ እጅግ ደስ ይላል።የደስታ ስሜትም ይሰማል።የእኛ ማህበረሰብ በአል ሲደርስ ለቤተሰብ በሙሉ አዲስ ልብስ ይገዛል፤ ልብሶችን ያጥባል፤ለበዓል አስቤዛ ይገዛል፤የተለያዩ የበዓል ምግቦችን ያዘጋጃል፤የተለያዩ የበዓል መጠጦችን ያዘጋጃል፤ለስጋ ምግብ እሚሆኑ እንደ ደሮ ፤በግ፤ፍየል፤ከብት ይገዛሉ፤የበዓሉ ቀን ቤት ይፀዳል፤አዲስ ልብስ ይለበሳል፤ጎረቤት ይጠራል፤የተዘጋጁ ምግቦች እና መጠጦች በጋራ ይበላሉ፤ይጠጣሉ፤የተለያዩ ባህላዊ እና ዘመናዊ ዘፈኖች ይዘፈናሉ፤ትላልቅ ሰዊች ለበዓሉ አዘጋጆች ምስጋና ይ...
gonder
32
female
የሌላን ሰው አመለካከት ከመረዳቴ በፊት ሰውየው እሚናገረው ነገር ምን እንደሆነ ለመረዳት እሞክራለሁ ከዛ በመቀጠልም ለኔ ምን እንደሚጠቅመኝ፣ይህ አመለካከት ለሰውየው ይጠቅመዋል ወይስ አይጠቅመውም፣ለማህበረሰቡስ ምን ጥቅም አለው፣ምን ጉዳትስ ሊያስከትል ይችላል፣በምን መልኩስ ልረዳው እችላለሁ፣አሚሉትን ነገሮች ከግምት ውስጥ በማስገባት ሰውየውን ለመርዳት እሞክራለሁ።
gonder
32
female
በጣም ተለውጧል አሁን ላይ በኢንተርኔት አማካኝነት ለመረጃ ቅርብ ነኝ።
gonder
170
female
ጥሩ ናቸዉ። ማሻሻል የሚገባቸዉ የመስማት አስተርጎሚ ሊኖር ይገባል። ብቁ የሆነ እንክብካቤ መስጠት አለባቸዉ። መንገዱ ለዊንቸር ቡዙም አይመችም።

77
male
አልተለወጠም አሁን ባለዉ የሀገሪቱ ችግሮች ከኑሮ ዉድነት ጋር ተያይዞ ከጭንቀት አልፎ እራስን እስከ ማጥፋት ደርሷል
gonder
77
male
በዓል ሲኖር ድባቡ እጅግ ደስ ይላል።የደስታ ስሜትም ይሰማል።የእኛ ማህበረሰብ በአል ሲደርስ ለቤተሰብ በሙሉ አዲስ ልብስ ይገዛል፤ ልብሶችን ያጥባል፤ለበዓል አስቤዛ ይገዛል፤የተለያዩ የበዓል ምግቦችን ያዘጋጃል፤የተለያዩ የበዓል መጠጦችን ያዘጋጃል፤ለስጋ ምግብ እሚሆኑ እንደ ደሮ ፤በግ፤ፍየል፤ከብት ይገዛሉ፤የበዓሉ ቀን ቤት ይፀዳል፤አዲስ ልብስ ይለበሳል፤ጎረቤት ይጠራል፤የተዘጋጁ ምግቦች እና መጠጦች በጋራ ይበላሉ፤ይጠጣሉ፤የተለያዩ ባህላዊ እና ዘመናዊ ዘፈኖች ይዘፈናሉ፤ትላልቅ ሰዊች ለበዓሉ አዘጋጆች ምስጋና ይ...
gonder
170
female
ሁሌም ከእንቅልፌ እንደተነሳሁ መጀመሪያ ማደርገው ነገር ስዓት ማየት ነው።ከዛ በኋላ ፀሎት አደርጋለሁ ፀሎት ማለት ከፈጣሪያችን ጋር ምንገናኝበት ድልድይ ስለሆነ የግድ ከፈጣሪ ጋር ለመገናኜት መፀለይ ያስፈልጋል።በፀሎት የሆነን ነገር ስንጀምር ፍፃሜው እያማረበት ነው ሚሄደው በፀሎት ያልተጀመረ ጠዋት ጨለማ ማለት ነው። ከፀሎት በኋላ ተነስቼ እታጠባለሁ ከዛ ቁርስ በልቼ እምሰራቸው ስራ ካሉኝ እሰራለሁ ከዛ ውጭ መፅሐፍ አነባለሁ።
gonder
354
male
ወሳኔ ላይ መድረስ ከባድ ነው ከመወሰን በፊት ቆም ብሎ ማሰብ ያስፈልጋል ከመወሰናችን በፊት በጣም ማሰብ ያሰፈልጋል
gonder
169
male
በእኔ አስተያየት እድር ባህላዊ የመረዳጃ ማህበር ስለሆነ አባል መሆን ብዙ ጥቅሞችን ይሰጣል። ለምሳሌ ሀዘን በሚያጋጥምበት ጊዜ የእድር አባላት የቀብር ስነ-ስርዐቱን በማሰናዳት እና ሀዘንተኛ ቤተስቦችን በማፅናናት ትልቅ አስተዋጽኦ ያደርጋሉ።ከዚህም በተጨማሪ የእርስ በእርስ ግንኙነትን ያጠናክራል ፣የተለያየ ጉዳት ሲያጋጥም የገንዘብ እርዳታ ያደርጋል፣ የተለያዩ አለመግባባቶች ሲፈጠሩም ጉዳዩን በትኩረት በመመልከት መፍትሔ በመስጠት ትልቅ ድርሻ አለው።
gonder
184
male
በባህላዊ ልምዶች የመጀመሪያውን ስም የሚያወጣ አባት ነው ከዛ በዋላ የተለያየ ስም ይሰጥሃል ግን አሁን ደግሞ መጸሀፍ ቅዱስ በማየት ስም ይሠጣል አንዳንዴም ባል እና ሜስት በሄወት ተሞክሮዎች ላይ የደረሰባቸው ደስታ ሆነ መከራ በማሰብ ይወጣል ለምሳሌ በህይወታቸው ጥሩ ነገረ ካጋጠማቸው እድላዌት ይላታል በህይወትአቸዉ ደግሞ ደስተኛ ከሆኑ ደስታው ተፈትነው ካገኛት ደግሞ ፍርቱና ይላታል አንዳንዴ ደግሞ ስሙ ሲሰሙት ደስ ቃላቸው በዛም ይጠራሉ ግን ትክክለኛው ብየ ነገ ሲጠራበት የማያፍርበት ...
gonder
223
female
ጥሩ ናቸዉ። ማሻሻል የሚገባቸዉ የመስማት አስተርጎሚ ሊኖር ይገባል። ብቁ የሆነ እንክብካቤ መስጠት አለባቸዉ። መንገዱ ለዊንቸር ቡዙም አይመችም።
gonder
175
male
በተሰማሩበት መስክ ላይ ጠንክሮ እና በርትቶ በመስራት ውጤታማ ሆኖ ማየት ሲሆን ልጆች በትምህርታቸው ስኬተማ ቤተሰብ በተሰማሩበት ለስኬት መብቃት
gonder
286
female
ቡና ጎረቤታሞች ቤተሰብ ሰብሰብ ተብሎ ይከወናል። ስርዓቱም ከአንድ እስከ ሁለት ሰዓት ሊፈጅ ይችላል። በስርዓቱም የቡና ቁርስ(አነስተኛ ምግብ) ፣ ጭስ ይኖራል። ትልቅ የመገናኛና አዲስ መረጃ መለዋወጫ መንገድ በመሆን ያገለግላል።
gonder
286
female
ከመጠን በላይ ደስተኛ እሆናለሁ ሰወቹ ለኔ ያላቸዉን ክብር እና ፍቅር ስለገለፀልኝ በጣም ደስተኛ እሆናለሁ።
gonder
286
female
ጉንፋን የሚጠቀሙባቸው ነገሮች ትኩስ ነገር በመጠቀም ለምሣሌ ቅሽር እንዲሁም ውሐ በማፍላት መታጠን እንዲሁም ወዘተ
gonder
226
female
በተሰማሩበት መስክ ላይ ጠንክሮ እና በርትቶ በመስራት ውጤታማ ሆኖ ማየት ሲሆን ልጆች በትምህርታቸው ስኬተማ ቤተሰብ በተሰማሩበት ለስኬት መብቃት
gonder
46
male
ሚዛናዊ የሆነውን እና ለሃገር ወይም ለብዙዎች የሚሆነውን እወስዳለሁ።
gonder
200
male
አስደሳችነዉ !ተጠቃሚዉ አሰቀድሞ ይሄን ተመሳሳይ ጥያቄ ስለጠየቁ አና እኔንም ሰለ እንግሊዝኛ ትምህርት በጣም ስለሚከብደ በከፍተኛ ለማዳመጥ አና ለመከታተል አስብ ነበረ ።
gonder
226
female
የዋጋ ግሽበት እንደ ሀገር መሰረታዊ በሚባሉ ሸቀጦች ላይ ነዳጅን ጨምሮ ከፍተኛ የዋጋ ጭማሪ አስከትሏል። ይህ ደግሞ በደሞዝ በሚስተዳደር እና ተጨማሪ ገቢ በሌለው ቤተሰብ ላይ ጫና ይፈጥራል። ከቅርብ ጊዜ በኃላ በጣም እየጨመረ በመጣው የኑሮ ውድነት ምክኒያት ቤተሰቤ አንዳንድ የኢኮኖሚ ማሻሻያዎች አድርጓል። ለምሳሌ ለምግብ ፍጆታም ሆነ ለንፅህና መጠበቂያ የሚያስፈልጉ እቃወችን በችርቻሮ ከመግዛት ይልቅ በጅምላ ከአስረካቢወች እንገዛለን። ይህ ደግሞ ከእያንዳንዱ እቃ ላይ የሚጨመርብንን ትርፍ ብር ከመቀነሱም ባ...

የቁጠባን ጥቅም በማስተማር፣ ባህላዊ ቁጠባና ዘመናዊ ቁጠባን እንዲቆጥቡ ማበረታታት:: ስለ ገንዘብ አያያዝ እንዲሁም ብድር በመበደር በመስራት መቆጠብ እና መመለስ አይነት መንገዶችን በማስተማር እንዲጀምሩት ማበረታታት:: በእድር እና በእቁብ የሚሰበሰቡ ገንዘቦችን በብድር መልክ ሰርተው እንዲመልሱ እድል ማመቻቸት:: በትንሽ ግብር ወይም ያለ ግብር በህጋዊ መንገድ ተመዝግቦ መስራት ስለሚቻልባቸው መንገዶች መረጃ በመስጠት የንግድ ፈቃድ እንዲያወጡ ማበረታታት። የተማረው የህብረተሰብ ክፍል ለእነዚህ ነጋዴዎች ገቢ...
gonder
136
female
ቲክቶከር ፌስቡክ ኢንስታግራም ቴሌግራም ኢሞ ለምሳሌ በፊት በድምፅ ብቻ ነበር የምናወራሁ አሁን በምስል እንድንጠቀም አድርጓል ድምፅ በማውራት ምስል በመላላክ እንድንገናኝ አድርጎናል በቀጥታ በምስል እንድንገናኝ ሀሉን ነገር በጣም ቀላል አድርጎልናል
gonder
200
male
ወላጆች ለልጆቻቸው አምባገነን (ኮስታራ) ሆነው ወለም ዘለም ሳይሉ ስልኩን ለቁም ነገር ለምሳሌ ለትምህርት ድጋፍ ለማግኘት እንዲገነዘቡ አድርጎ ማስረዳት። በስልኩ ማህበራዊ ድረ ገፅ ለምሳሌ ቲክቶክ የመሳሰሉትን እንዳይጠቀሙ ክትትል ማድረግ። ትምህርታቸውን ያገናዘበ , ጥሩ ስነምግባር ከባለሙያወች እንዳውቁበት , አጋዥ መፅሀፎችን አውርደው እንዳነቡብት, የሀይማኖት ትምህርቶችን እንዳውቁበት , ስልክን ለጥሩ ነገር እንዲጠቀሙ ለልጆች ማስረዳት መምከር ነው። በጥሩ ስነ-ምግባር እንዲያድጉ ለስልክ ያላቸውን ግንዛ...
gonder
33
female
አካባቢያቸውን ሚጠብቁት በግል ቤቶች እና በግቢዎች ውስጥ የዕለት ተዕለት ጽዳት: የግል ቤቶች እና ግቢዎች በየዕለቱ መጥረግ እና ማጠብ። በሰፈር እና በሕዝብ ቦታዎች ብዙ ሰፈሮች (ቀበሌዎች) በየሳምንቱ ወይም በየወሩ የጋራ የጽዳት ዘመቻዎች ያካሂዳሉ። በዚህ ጊዜ ነዋሪዎች በጎ ፈቃደኝነት በመሳተፍ የጋራ መንገዶችን፣ የገበያ ቦታዎችን እና የውሃ ፍሳሽ ቦዮችን ያጸዳሉ። በቆሻሻ አወጋገድ ላይ የሚስተዋሉ ዋና ዋና ችግሮች አብዛኛው ሰው ቆሻሻን ወደሚበሰብስ እና ወደ ማይበሰብስ ለይቶ የማስቀመጥ ልምድ አለመኖ...
gonder
286
female
ጥሩ ናቸዉ። ማሻሻል የሚገባቸዉ የመስማት አስተርጎሚ ሊኖር ይገባል። ብቁ የሆነ እንክብካቤ መስጠት አለባቸዉ። መንገዱ ለዊንቸር ቡዙም አይመችም።
gonder
33
female
ከቢቢሲ, ከሜትሮሎጅ, ከተለያዪ የማህበራዊ ድረ ገፆች , ከህብረተሰቡ ወዘተ ናቸው ። በጣም የምወደው ወቅት ክረምት ነው ምክንያቱም በክረምት አየሩ ቀዝቃዛ ስለሆነ ለጤናዬ ተስማሚ ነው። በክረምት ብዙ አትክልቶች እህሎች የሚዘሩበት ነው ። ክረምት የሙቀት መጠንን ስለሚቀንስ ጤነኛ የአየር ንብረት ስለማገኝ። በክረምት አካባቢያችን ንፁህ ይሆናል ጎርፎች ቆሻሻውን ጥርግርግ አድርገው ስለማፀዱት ። በክረምት ለውሀ ችግር አንጋለጥም ዝናብ ስለሚዘንብ በቀላሉ ማግኘት እንችላለን ለመጠጥ ለምግብ ማብሰያ ለግል ንፅህና...
gonder
466
female
ብዙ ተፅዕኖ የሚያሳድሩ ችግሮች እንዳሉ ይታወቃል ይህ ተፅዕኖ የሚፈጥረው ነገር የኑሮ ውድነት ወይም የዋጋ ግሽበት አንዱ እና ዋነኛው ሲሆን በዚህ ምክንያት በማህበረሰቡ ውስጥ ተፅዕኖ ይፈጥራል በመቀጠል ቶሎ የትራንስፖርት አገልግሎት አለማግኘት በተለይ በስራ ስዓት መግቢያ እና መውጫ በኩል የትራንስፖርት እጥረት ስላለ ሰዎች አላስፈላጊ መጉላላት እና አላስፈላጊ ወጪዎች ይዳረጋሉ ማለትም ኩንትራት ባጃጆችን ስለሚጠቀሙ በአንዳንድ ደግሞ በፀጥታ ችግር ምክንያት የኢንተርኔት አገልግሎቶች ይቋረጣሉ ይህ ደግሞ ከ...
gonder
466
female
የመጀመሪያው እርምጃ ጥቃቅን የብድርና የጋራ ቁጠባ ቡድኖችን መፍጠር ነው። እነዚህ ስርዓቶች አነስተኛ ካፒታልን በቀላሉ ለማግኘት የሚያስችሉ ሲሆን፣ በተመሳሳይ ጊዜ የፋይናንስ ዲሲፕሊን እንዲዳብር ያግዛሉ። ሁለተኛ፣ ተግባራዊ የንግድ ክህሎት ስልጠናዎች ያስፈልጋሉ። እነዚህ ስልጠናዎች ስለ ንግድ ሥራ አስተዳደር፣ የምርት ጥራት ማሻሻያ እና የግብይት ዘይቤዎች ላይ ያተኮሩ መሆን አለባቸው። ይህም ሰዎች የሚያመርቱትን ዕቃዎች ወይም የሚያቀርቡትን አገልግሎት ጥራት በማሻሻል ገቢያቸውን እንዲያሳድጉ ይረዳቸዋል። በ...

የአየር ንብረቶች ንብረት ሁኔታ የምናገኘው አየረ ተነባዩች በሳሀትአላይት አይተው ከሚናገሩት ሰዎች ነው በአመቱ ዉስጥ ከምወዳቸው ወራቶች መስከረም ጥር ነሃሴ ናቸው መስከረምን ምወደው የወራቶች መጀመሪያ አዳዲስ ነገሮችን ምናቅድበት አዲስ ዘመንን ወይም እንቁጣጣሽ ምናከብረው መሰቀልን ምናከብርበት ሰው ለባህሉ ሽርጉድ ሚልበት በተለይ አዲሰ ዘመንን ሁሉ ሀይማኖት ስለሚያከብር ደስ ይላል ጥር ደግሞ በጣም ደስ የሚልኝ ጥምቀት በአል ስለሚከበር እና በአሉ በሠፌው ከእኛ አገረ ስለሚከበር የተለያዩ የውጭ እና የ...
gonder
342
male
በአካባቢያችን የወረርሽኝን ተፅዕኖ ለመቋቋም የተጠቀምንባቸው ዋና ዘዴዎች ንጹህ የመጠጥ ውሃ አቅርቦት ማረጋገጥ እና የመጸዳጃ ቤት ግንባታን ከንፅህና ትምህርት ጋር ማጣመር ነበሩ። ማኅበረሰቡን ባሳተፈ መልኩ የውሃ ጉድጓዶችን ጠብቀን፣ እንዲሁም ትክክለኛ የእጅ መታጠብ ልምድን በስፋት አስረፅን። ከተሞክሮ ያገኘነው ዋነኛው ትምህርት፡ የወረርሽኝ መከላከል ዘላቂነት የሚረጋገጠው የመሠረተ ልማት (ውሃ፣ መጸዳጃ ቤት) ግንባታን ከማኅበረሰቡ ንቁ ተሳትፎ እና የባህሪ ለውጥ ጋር ስናዋህድ ብቻ ነው። የውሃ ጥራትና...
gonder
223
female
ወላጆች ለልጆቻቸው አምባገነን (ኮስታራ) ሆነው ወለም ዘለም ሳይሉ ስልኩን ለቁም ነገር ለምሳሌ ለትምህርት ድጋፍ ለማግኘት እንዲገነዘቡ አድርጎ ማስረዳት። በስልኩ ማህበራዊ ድረ ገፅ ለምሳሌ ቲክቶክ የመሳሰሉትን እንዳይጠቀሙ ክትትል ማድረግ። ትምህርታቸውን ያገናዘበ , ጥሩ ስነምግባር ከባለሙያወች እንዳውቁበት , አጋዥ መፅሀፎችን አውርደው እንዳነቡብት, የሀይማኖት ትምህርቶችን እንዳውቁበት , ስልክን ለጥሩ ነገር እንዲጠቀሙ ለልጆች ማስረዳት መምከር ነው። በጥሩ ስነ-ምግባር እንዲያድጉ ለስልክ ያላቸውን ግንዛ...
gonder
57
female
በአካባቢው ለአራስ ሕፃናት በመጀመሪያዎቹ ስድስት ወራት የሚሰጠው ዋና ምግብ የጤና ባለሙያዎችን ምክር ተከትሎ የእናት ጡት ወተት ብቻ (Exclusive Breastfeeding) ነው። ሆኖም፣ በአንዳንድ ባህላዊ አሠራሮች ምክንያት ንጹሕ ያልሆነ ውሃ፣ የዕፅዋት ሻይ ወይም ቀጭን ገንፎ የመስጠት ልማዶች አሁንም አሉ። በአሁኑ ጊዜ፣ ልማዱ የጤና ባለሙያዎች ምክር እና የባህል ተጽዕኖ የተቀላቀለ ነው። የጤና ትምህርት በሰፊው በሚገኝበት አካባቢ ጡት ብቻ የመስጠት ልማድ እየጨመረ ነው። ነገር ግን፣ ባህላዊ ልማ...
gonder
223
female
የኑሮ ውድነት (የዋጋ ግሽበት) በብዙ ቤተሰቦች ላይ ግልጽ እና የሚሰማ ተፅዕኖ አሳድሯል። ለውጦች ይታያሉ፦ በመጀመሪያ፣ በዕለት ተዕለት ኑሮ ላይ ያለው ተፅዕኖ ታላቅ ነው። የምግብ፣ የትራንስፖርት፣ የኪራይ ቤት እና የነዳጅ ዋጋ መጨመር ቤተሰቦችን ቀድሞ ከሚገዙት ነገሮች አንዳንዶቹን እንዲቀንሱ አድርጎአል። አንዳንድ ጊዜ የምግብ አይነት መቀየር (ውድ ምግቦችን መተው እና ዝቅተኛ ዋጋ ያላቸውን መመርጥ) የተለመደ ሆኗል። ሁለተኛ፣ በቤተሰብ የገንዘብ አጠቃቀም ዕቅድ ላይ አዲስ ለውጦች አመጣ። ብዙ ቤተሰቦች...
gonder
33
female
የኑሮ ውድነት ወይም የዋጋ ግሽበት በቤተሰባችን ላይ አሉታዊ ተፅዕኖ አሳድሮብናል ለምሳሌ የቤት አስቤዛ ፍጆታ ዋጋ መወደድ ፣ የልጆች ልብስና የትምህርት ቤት ክፍያ መወደድ እንዲሁም የተለያዩ የቤት ወጪዎች በአጠቃላይ ቤተሰባችን ላይ አሉታዊ ተፅዕኖ አሳድሮብናል። በዚህ ሁኔታ የቤተሰባችን የገንዘብ አጠቃቀም እቅዳችንን በየጊዜው እንዲቀየር ስላደረገው ገንዘብ ለመቆጠብ በጣም አዳጋች እየሆነብን ስለ መጣ ገንዘብ የመቆጠብ አቅማችን በየጊዜው እየቀነሰብን ስለሆነ የመቆጠብ አቅማችንን በየጊዜው እየቀያየረው ነው...
gonder
136
female
የእናት ጡት ዋናው ነገር ነው የላም ወተት , የቆርቆሮ ወተቶች እንደ ሊፕቶሚል ማማስ ቾይዥ ስድስት ወር ሲሞላቸው ለስለስ ያሉ ምግብችን መስጠት እንችላለን እንደ ቆስጣ ለስለስ ያሉ ገንፎ ፕሮቲን ያላቸው ምግቦች የአሳ ዘይት ናቸው። ምክር ለማግኘት ከጤና ባለሙያዎች ቢሆን ይመረጣል ምክንያቱም በባህል መሰረት የምንሰጣቸዉ ፈሳሾች ለህፃናት ሆድ ይከብዳቸዋል።ከጤና ባለሙያዎች የምናገኘው ምክር ጤናን የጠበቀ ልጅች ደስተኛ ጤነኛ ሆነው እንዳድጉ ያደርጋል።በጤና የታዘዙ ነገሮች ከህፃናት ኪሏቸው ጋር የተገናኘ የሚ...
gonder
57
female
ወላጆች ለልጆቻቸው አምባገነን (ኮስታራ) ሆነው ወለም ዘለም ሳይሉ ስልኩን ለቁም ነገር ለምሳሌ ለትምህርት ድጋፍ ለማግኘት እንዲገነዘቡ አድርጎ ማስረዳት። በስልኩ ማህበራዊ ድረ ገፅ ለምሳሌ ቲክቶክ የመሳሰሉትን እንዳይጠቀሙ ክትትል ማድረግ። ትምህርታቸውን ያገናዘበ , ጥሩ ስነምግባር ከባለሙያወች እንዳውቁበት , አጋዥ መፅሀፎችን አውርደው እንዳነቡብት, የሀይማኖት ትምህርቶችን እንዳውቁበት , ስልክን ለጥሩ ነገር እንዲጠቀሙ ለልጆች ማስረዳት መምከር ነው። በጥሩ ስነ-ምግባር እንዲያድጉ ለስልክ ያላቸውን ግንዛ...
gonder
286
female
በባህላዊ ልምዶች የመጀመሪያውን ስም የሚያወጣ አባት ነው ከዛ በዋላ የተለያየ ስም ይሰጥሃል ግን አሁን ደግሞ መጸሀፍ ቅዱስ በማየት ስም ይሠጣል አንዳንዴም ባል እና ሜስት በሄወት ተሞክሮዎች ላይ የደረሰባቸው ደስታ ሆነ መከራ በማሰብ ይወጣል ለምሳሌ በህይወታቸው ጥሩ ነገረ ካጋጠማቸው እድላዌት ይላታል በህይወትአቸዉ ደግሞ ደስተኛ ከሆኑ ደስታው ተፈትነው ካገኛት ደግሞ ፍርቱና ይላታል አንዳንዴ ደግሞ ስሙ ሲሰሙት ደስ ቃላቸው በዛም ይጠራሉ ግን ትክክለኛው ብየ ነገ ሲጠራበት የማያፍርበት ...
gonder
77
male
የእናት ጡት ዋናው ነገር ነው የላም ወተት , የቆርቆሮ ወተቶች እንደ ሊፕቶሚል ማማስ ቾይዥ ስድስት ወር ሲሞላቸው ለስለስ ያሉ ምግብችን መስጠት እንችላለን እንደ ቆስጣ ለስለስ ያሉ ገንፎ ፕሮቲን ያላቸው ምግቦች የአሳ ዘይት ናቸው። ምክር ለማግኘት ከጤና ባለሙያዎች ቢሆን ይመረጣል ምክንያቱም በባህል መሰረት የምንሰጣቸዉ ፈሳሾች ለህፃናት ሆድ ይከብዳቸዋል።ከጤና ባለሙያዎች የምናገኘው ምክር ጤናን የጠበቀ ልጅች ደስተኛ ጤነኛ ሆነው እንዳድጉ ያደርጋል።በጤና የታዘዙ ነገሮች ከህፃናት ኪሏቸው ጋር የተገናኘ የሚ...
gonder
184
male
የዋጋ ግሽበት እንደ ሀገር መሰረታዊ በሚባሉ ሸቀጦች ላይ ነዳጅን ጨምሮ ከፍተኛ የዋጋ ጭማሪ አስከትሏል። ይህ ደግሞ በደሞዝ በሚስተዳደር እና ተጨማሪ ገቢ በሌለው ቤተሰብ ላይ ጫና ይፈጥራል። ከቅርብ ጊዜ በኃላ በጣም እየጨመረ በመጣው የኑሮ ውድነት ምክኒያት ቤተሰቤ አንዳንድ የኢኮኖሚ ማሻሻያዎች አድርጓል። ለምሳሌ ለምግብ ፍጆታም ሆነ ለንፅህና መጠበቂያ የሚያስፈልጉ እቃወችን በችርቻሮ ከመግዛት ይልቅ በጅምላ ከአስረካቢወች እንገዛለን። ይህ ደግሞ ከእያንዳንዱ እቃ ላይ የሚጨመርብንን ትርፍ ብር ከመቀነሱም ባ...
gonder
57
female
የመጀመሪያው እርምጃ ጥቃቅን የብድርና የጋራ ቁጠባ ቡድኖችን መፍጠር ነው። እነዚህ ስርዓቶች አነስተኛ ካፒታልን በቀላሉ ለማግኘት የሚያስችሉ ሲሆን፣ በተመሳሳይ ጊዜ የፋይናንስ ዲሲፕሊን እንዲዳብር ያግዛሉ። ሁለተኛ፣ ተግባራዊ የንግድ ክህሎት ስልጠናዎች ያስፈልጋሉ። እነዚህ ስልጠናዎች ስለ ንግድ ሥራ አስተዳደር፣ የምርት ጥራት ማሻሻያ እና የግብይት ዘይቤዎች ላይ ያተኮሩ መሆን አለባቸው። ይህም ሰዎች የሚያመርቱትን ዕቃዎች ወይም የሚያቀርቡትን አገልግሎት ጥራት በማሻሻል ገቢያቸውን እንዲያሳድጉ ይረዳቸዋል። በ...
gonder
57
female
ከመደበኛ የሕክምና ዕርዳታ በፊት፣ በማኅበረሰባችን ውስጥ ለቁስል ወይም ለቀላል ቃጠሎ መጀመሪያ ደረጃ እርዳታ የሚደረገው ቁስሉ ላይ ሊጥ እና ባህላዊ የዕፅዋት ቅጠሎችን ስሮችን ቁስሉ ላይ በማድረግ መጀመሪያ እርዳታ ህክምና ይሰጣል። እንዲሁም ዘይት ቅባት በማህበረሰባችን ውስጥ ብዙ የባህል ሀኪሞች አዋቂዋች እነሱን በመጠየቅ በማምጣት ተጎጅውን እነሱ ያሉበት ድረስ በመውሰድ የመጀሪያዉ ህክምና እርዳታ እንዲያገኝ እና ትንሽ ቀለል እንዲልለት ቁስሉ ከስፋፋት እሱን ለጉዳት እንዳይዳርገው ለማድረግ እንጠቀምበታለ...
gonder
57
female
አካባቢያቸውን ሚጠብቁት በግል ቤቶች እና በግቢዎች ውስጥ የዕለት ተዕለት ጽዳት: የግል ቤቶች እና ግቢዎች በየዕለቱ መጥረግ እና ማጠብ። በሰፈር እና በሕዝብ ቦታዎች ብዙ ሰፈሮች (ቀበሌዎች) በየሳምንቱ ወይም በየወሩ የጋራ የጽዳት ዘመቻዎች ያካሂዳሉ። በዚህ ጊዜ ነዋሪዎች በጎ ፈቃደኝነት በመሳተፍ የጋራ መንገዶችን፣ የገበያ ቦታዎችን እና የውሃ ፍሳሽ ቦዮችን ያጸዳሉ። በቆሻሻ አወጋገድ ላይ የሚስተዋሉ ዋና ዋና ችግሮች አብዛኛው ሰው ቆሻሻን ወደሚበሰብስ እና ወደ ማይበሰብስ ለይቶ የማስቀመጥ ልምድ አለመኖ...
gonder
29
male
የእናት ጡት ዋናው ነገር ነው የላም ወተት , የቆርቆሮ ወተቶች እንደ ሊፕቶሚል ማማስ ቾይዥ ስድስት ወር ሲሞላቸው ለስለስ ያሉ ምግብችን መስጠት እንችላለን እንደ ቆስጣ ለስለስ ያሉ ገንፎ ፕሮቲን ያላቸው ምግቦች የአሳ ዘይት ናቸው። ምክር ለማግኘት ከጤና ባለሙያዎች ቢሆን ይመረጣል ምክንያቱም በባህል መሰረት የምንሰጣቸዉ ፈሳሾች ለህፃናት ሆድ ይከብዳቸዋል።ከጤና ባለሙያዎች የምናገኘው ምክር ጤናን የጠበቀ ልጅች ደስተኛ ጤነኛ ሆነው እንዳድጉ ያደርጋል።በጤና የታዘዙ ነገሮች ከህፃናት ኪሏቸው ጋር የተገናኘ የሚ...
gonder
466
female
ወላጆች ልጆቻቸውን ስልክ በቻሉት አቅም እንዳይለምዱ ማድረግ ቢችሉ ጥሩ ቢሆንም ማየት በሚፈልጉበት ጊዜ ለመቆጣጠር በሚያዩበት ጊዜ በሰዓት ወይም በደቂቃ የተወሰነ ወይም የተገደበ ቢሆን ልጆችን ለመቆጣጠር ይረዳል እንደ ሁለተኛ አማራጭ ደግሞ ልጆች ስልክ በሚጠቀሙበት ጊዜ የስልኩን የብርሀኑን መጠን መቀነስ እንዲሁም በሚያዩበት ወቅትም እያዝናና በሚያስተምር መሆን አለበት ከስልክ ይልቅ ደግሞ ለልጆች አስተማሪ ተብለው የተሰሩ አይፓዶችን ቤተሰቦች ልጆች እንዲጠቀሙት ተፅዕኖ ማድረግ አለባቸው።
gonder
466
female
የቁጠባን ጥቅም በማስተማር፣ ባህላዊ ቁጠባና ዘመናዊ ቁጠባን እንዲቆጥቡ ማበረታታት:: ስለ ገንዘብ አያያዝ እንዲሁም ብድር በመበደር በመስራት መቆጠብ እና መመለስ አይነት መንገዶችን በማስተማር እንዲጀምሩት ማበረታታት:: በእድር እና በእቁብ የሚሰበሰቡ ገንዘቦችን በብድር መልክ ሰርተው እንዲመልሱ እድል ማመቻቸት:: በትንሽ ግብር ወይም ያለ ግብር በህጋዊ መንገድ ተመዝግቦ መስራት ስለሚቻልባቸው መንገዶች መረጃ በመስጠት የንግድ ፈቃድ እንዲያወጡ ማበረታታት። የተማረው የህብረተሰብ ክፍል ለእነዚህ ነጋዴዎች ገቢ...
gonder
29
male
ከመደበኛ የሕክምና ዕርዳታ በፊት፣ በማኅበረሰባችን ውስጥ ለቁስል ወይም ለቀላል ቃጠሎ መጀመሪያ ደረጃ እርዳታ የሚደረገው ቁስሉ ላይ ሊጥ እና ባህላዊ የዕፅዋት ቅጠሎችን ስሮችን ቁስሉ ላይ በማድረግ መጀመሪያ እርዳታ ህክምና ይሰጣል። እንዲሁም ዘይት ቅባት በማህበረሰባችን ውስጥ ብዙ የባህል ሀኪሞች አዋቂዋች እነሱን በመጠየቅ በማምጣት ተጎጅውን እነሱ ያሉበት ድረስ በመውሰድ የመጀሪያዉ ህክምና እርዳታ እንዲያገኝ እና ትንሽ ቀለል እንዲልለት ቁስሉ ከስፋፋት እሱን ለጉዳት እንዳይዳርገው ለማድረግ እንጠቀምበታለ...
gonder
166
female
በአካባቢው ለአራስ ሕፃናት በመጀመሪያዎቹ ስድስት ወራት የሚሰጠው ዋና ምግብ የጤና ባለሙያዎችን ምክር ተከትሎ የእናት ጡት ወተት ብቻ (Exclusive Breastfeeding) ነው። ሆኖም፣ በአንዳንድ ባህላዊ አሠራሮች ምክንያት ንጹሕ ያልሆነ ውሃ፣ የዕፅዋት ሻይ ወይም ቀጭን ገንፎ የመስጠት ልማዶች አሁንም አሉ። በአሁኑ ጊዜ፣ ልማዱ የጤና ባለሙያዎች ምክር እና የባህል ተጽዕኖ የተቀላቀለ ነው። የጤና ትምህርት በሰፊው በሚገኝበት አካባቢ ጡት ብቻ የመስጠት ልማድ እየጨመረ ነው። ነገር ግን፣ ባህላዊ ልማ...
gonder
286
female
ብዙ ተፅዕኖ የሚያሳድሩ ችግሮች እንዳሉ ይታወቃል ይህ ተፅዕኖ የሚፈጥረው ነገር የኑሮ ውድነት ወይም የዋጋ ግሽበት አንዱ እና ዋነኛው ሲሆን በዚህ ምክንያት በማህበረሰቡ ውስጥ ተፅዕኖ ይፈጥራል በመቀጠል ቶሎ የትራንስፖርት አገልግሎት አለማግኘት በተለይ በስራ ስዓት መግቢያ እና መውጫ በኩል የትራንስፖርት እጥረት ስላለ ሰዎች አላስፈላጊ መጉላላት እና አላስፈላጊ ወጪዎች ይዳረጋሉ ማለትም ኩንትራት ባጃጆችን ስለሚጠቀሙ በአንዳንድ ደግሞ በፀጥታ ችግር ምክንያት የኢንተርኔት አገልግሎቶች ይቋረጣሉ ይህ ደግሞ ከ...
gonder
77
male
እኛ ቤተሰብ እሚደጋገፈዉ አንደኛ በሀሳብ ነዉ ። አንዱ ያንዱን ሀሳብ ያከብራል ፣ ትልቁ ትንሹን ከህይወቱ ተሞክሮ እያደረገ በምክር እና በሀሳብ ይደግፉናል ። ሁለተኛ በቤት ዉስጥ ስራ ተከፋፍለን እንደጋገፋለን (እንረዳዳለን) ። የረዳኝ ሰዉ በልጅነቴ መምህር ጎረቤት ነበረችን እና በትምህርቴ ላይ ትንሽ ደካማ ነበርኩ ፤ ማንበብ አልወድም ፣ ትምህርት ቤት መሄድ አልወድም ነበር እኔን ለማስተካከል እና ጠንክሬ እንድማር ትገርፈኝ ነበር ፣ ኘሮግራም አዉጥታ ታስጠናኝ ነበር ፣ እንድስተካከል በጣም እረድታኛለች(...
gonder
893
female
የእናት ጡት ዋናው ነገር ነው የላም ወተት , የቆርቆሮ ወተቶች እንደ ሊፕቶሚል ማማስ ቾይዥ ስድስት ወር ሲሞላቸው ለስለስ ያሉ ምግብችን መስጠት እንችላለን እንደ ቆስጣ ለስለስ ያሉ ገንፎ ፕሮቲን ያላቸው ምግቦች የአሳ ዘይት ናቸው። ምክር ለማግኘት ከጤና ባለሙያዎች ቢሆን ይመረጣል ምክንያቱም በባህል መሰረት የምንሰጣቸዉ ፈሳሾች ለህፃናት ሆድ ይከብዳቸዋል።ከጤና ባለሙያዎች የምናገኘው ምክር ጤናን የጠበቀ ልጅች ደስተኛ ጤነኛ ሆነው እንዳድጉ ያደርጋል።በጤና የታዘዙ ነገሮች ከህፃናት ኪሏቸው ጋር የተገናኘ የሚ...
gonder
136
female
የቁጠባን ጥቅም በማስተማር፣ ባህላዊ ቁጠባና ዘመናዊ ቁጠባን እንዲቆጥቡ ማበረታታት:: ስለ ገንዘብ አያያዝ እንዲሁም ብድር በመበደር በመስራት መቆጠብ እና መመለስ አይነት መንገዶችን በማስተማር እንዲጀምሩት ማበረታታት:: በእድር እና በእቁብ የሚሰበሰቡ ገንዘቦችን በብድር መልክ ሰርተው እንዲመልሱ እድል ማመቻቸት:: በትንሽ ግብር ወይም ያለ ግብር በህጋዊ መንገድ ተመዝግቦ መስራት ስለሚቻልባቸው መንገዶች መረጃ በመስጠት የንግድ ፈቃድ እንዲያወጡ ማበረታታት። የተማረው የህብረተሰብ ክፍል ለእነዚህ ነጋዴዎች ገቢ...
gonder
57
female
ከመደበኛ የሕክምና ዕርዳታ በፊት፣ በማኅበረሰባችን ውስጥ ለቁስል ወይም ለቀላል ቃጠሎ መጀመሪያ ደረጃ እርዳታ የሚደረገው ቁስሉ ላይ ሊጥ እና ባህላዊ የዕፅዋት ቅጠሎችን ስሮችን ቁስሉ ላይ በማድረግ መጀመሪያ እርዳታ ህክምና ይሰጣል። እንዲሁም ዘይት ቅባት በማህበረሰባችን ውስጥ ብዙ የባህል ሀኪሞች አዋቂዋች እነሱን በመጠየቅ በማምጣት ተጎጅውን እነሱ ያሉበት ድረስ በመውሰድ የመጀሪያዉ ህክምና እርዳታ እንዲያገኝ እና ትንሽ ቀለል እንዲልለት ቁስሉ ከስፋፋት እሱን ለጉዳት እንዳይዳርገው ለማድረግ እንጠቀምበታለ...
gonder
184
male
የእናት ጡት ዋናው ነገር ነው የላም ወተት , የቆርቆሮ ወተቶች እንደ ሊፕቶሚል ማማስ ቾይዥ ስድስት ወር ሲሞላቸው ለስለስ ያሉ ምግብችን መስጠት እንችላለን እንደ ቆስጣ ለስለስ ያሉ ገንፎ ፕሮቲን ያላቸው ምግቦች የአሳ ዘይት ናቸው። ምክር ለማግኘት ከጤና ባለሙያዎች ቢሆን ይመረጣል ምክንያቱም በባህል መሰረት የምንሰጣቸዉ ፈሳሾች ለህፃናት ሆድ ይከብዳቸዋል።ከጤና ባለሙያዎች የምናገኘው ምክር ጤናን የጠበቀ ልጅች ደስተኛ ጤነኛ ሆነው እንዳድጉ ያደርጋል።በጤና የታዘዙ ነገሮች ከህፃናት ኪሏቸው ጋር የተገናኘ የሚ...
gonder
77
male
የኑሮ ውድነት ወይም የዋጋ ግሽበት በቤተሰባችን ላይ አሉታዊ ተፅዕኖ አሳድሮብናል ለምሳሌ የቤት አስቤዛ ፍጆታ ዋጋ መወደድ ፣ የልጆች ልብስና የትምህርት ቤት ክፍያ መወደድ እንዲሁም የተለያዩ የቤት ወጪዎች በአጠቃላይ ቤተሰባችን ላይ አሉታዊ ተፅዕኖ አሳድሮብናል። በዚህ ሁኔታ የቤተሰባችን የገንዘብ አጠቃቀም እቅዳችንን በየጊዜው እንዲቀየር ስላደረገው ገንዘብ ለመቆጠብ በጣም አዳጋች እየሆነብን ስለ መጣ ገንዘብ የመቆጠብ አቅማችን በየጊዜው እየቀነሰብን ስለሆነ የመቆጠብ አቅማችንን በየጊዜው እየቀያየረው ነው...
gonder
184
male
የኑሮ ውድነት (የዋጋ ግሽበት) በብዙ ቤተሰቦች ላይ ግልጽ እና የሚሰማ ተፅዕኖ አሳድሯል። ለውጦች ይታያሉ፦ በመጀመሪያ፣ በዕለት ተዕለት ኑሮ ላይ ያለው ተፅዕኖ ታላቅ ነው። የምግብ፣ የትራንስፖርት፣ የኪራይ ቤት እና የነዳጅ ዋጋ መጨመር ቤተሰቦችን ቀድሞ ከሚገዙት ነገሮች አንዳንዶቹን እንዲቀንሱ አድርጎአል። አንዳንድ ጊዜ የምግብ አይነት መቀየር (ውድ ምግቦችን መተው እና ዝቅተኛ ዋጋ ያላቸውን መመርጥ) የተለመደ ሆኗል። ሁለተኛ፣ በቤተሰብ የገንዘብ አጠቃቀም ዕቅድ ላይ አዲስ ለውጦች አመጣ። ብዙ ቤተሰቦች...
gonder
184
male
የአየር ንብረቶች ንብረት ሁኔታ የምናገኘው አየረ ተነባዩች በሳሀትአላይት አይተው ከሚናገሩት ሰዎች ነው በአመቱ ዉስጥ ከምወዳቸው ወራቶች መስከረም ጥር ነሃሴ ናቸው መስከረምን ምወደው የወራቶች መጀመሪያ አዳዲስ ነገሮችን ምናቅድበት አዲስ ዘመንን ወይም እንቁጣጣሽ ምናከብረው መሰቀልን ምናከብርበት ሰው ለባህሉ ሽርጉድ ሚልበት በተለይ አዲሰ ዘመንን ሁሉ ሀይማኖት ስለሚያከብር ደስ ይላል ጥር ደግሞ በጣም ደስ የሚልኝ ጥምቀት በአል ስለሚከበር እና በአሉ በሠፌው ከእኛ አገረ ስለሚከበር የተለያዩ የውጭ እና የ...
gonder
184
male
በዘመናዊ የቤት አሰራር ሂደት ጠፍቷል ወይም እየጠፋ ነው ብየ ማስበው ባህላዊ የሆነው የቤት አሰራር የሳር ቤት ነው። የሳር ቤት ሲሰራ የቤቱ ግድግዳ ክብ ሁኖ ይሰራና ጣራው እሳር እየታሰረ ይለብሳል እሳሩ በቁመቱ ተያይዞ ስለሚለብስ ዝናብ አያስገባም ቤቱም አይሞቅም በተጨማሪም ዝናብ በሚዘንብበት ግዜ ድምጽ በማውጣት አይረብሽም። አሁን አሁን ግን በቤት አሰራር ዝመና ሂደት ውስጥ ጎጆ ቤት እየተረሳና እየተተወ የመጣ ከፍላጎት ውጭ ወይም ከምርጫ ማይገባ የቤት አሰራር አይነት ሁኗል።
gonder
354
male
ወጣቶች በአካባቢ ጥበቃ ውስጥ እንዴት የበለጠ መሳተፍ ይችላሉ? የሀገራችንን ወጣቶች ባላቸው እምቅ ሀይል እና እውቀት አካባቢያዊ ሀብቶች የመጠቀምም ሀብቱን የመጠበቅም የዜግነት መብትና ግዴታም ስላለባችሁ የአካባቢ ጥበቃ ስራ የየአካባቢያችሁ አምባሳደሮችና ግንባር ቀደሞች በመሆን ማህበረሰቡን ማስገንዘብ በስራው መሳተፍ አለባቸው ለምሳሌ በትምህርት ቤት የአካባቢ እንክብካቤ ክበብ ውስጥ ገብተው መሳተፍ አለባቸው እንዲሁም በሴፍትኔት የአካባቢ ፅዳት በችግኝ ተከላ መሳተፍ አለባቸው
gonder
882
female
በአካባቢየ የምወደው ቦታ ዞብል ጥምቀተ ባህሩ (መዋኛ) ሲሆን ይህ መዋኛ ለእኔ ትልቅ ትርጉም አለው ማለትም ይህ ቦታ በጎንደር የሚገኝ ጥንታዊ እና ታሪካዊ መሆኑ ይታወቃል። ጥምቀተ መዋኛው ለየት የሚያረገው ነገር በጎንደር ከተማ በልዩ ሁኔታ የሚከበረው የጥምቀት በአል በሚከበርበት ጊዜ በሁሉም አቅጣጫ ታቦት ወርዶ የሚያድርበት እና ተቀድሶ ታቦታት የሚመለስበት ጥንታዊ ቦታ ነው።በተጨማሪም ዞብል ጥምቀተ በሀሩ (መዋኛው) ለመጎብኘት ከተለያዩ አገራት እንግዶች ይመጣሉ ይህ ደግሞ ለጎንደር ከተማ ለቱሪዝም ት...
gonder
877
male
እኛ ቤተሰብ እሚደጋገፈዉ አንደኛ በሀሳብ ነዉ ። አንዱ ያንዱን ሀሳብ ያከብራል ፣ ትልቁ ትንሹን ከህይወቱ ተሞክሮ እያደረገ በምክር እና በሀሳብ ይደግፉናል ። ሁለተኛ በቤት ዉስጥ ስራ ተከፋፍለን እንደጋገፋለን (እንረዳዳለን) ። የረዳኝ ሰዉ በልጅነቴ መምህር ጎረቤት ነበረችን እና በትምህርቴ ላይ ትንሽ ደካማ ነበርኩ ፤ ማንበብ አልወድም ፣ ትምህርት ቤት መሄድ አልወድም ነበር እኔን ለማስተካከል እና ጠንክሬ እንድማር ትገርፈኝ ነበር ፣ ኘሮግራም አዉጥታ ታስጠናኝ ነበር ፣ እንድስተካከል በጣም እረድታኛለች(...
gonder
954
male
1. የግብርና ቴክኖሎጂ ማሰልጠኛ ተቋማት 2. የተሻሻሉ ትምህርት ቤቶችና የትምህርት ፕሮግራሞች ማጠናከር የስደት መንስኤን የሚፈታበት መንገድ ነው የተሻሻሉ ትምህርት ቤቶች ማለትም ዘመናዊ መገልገያዎች፣ የሰለጠኑ መምህራንና ለገጠር ተስማሚ የሆኑ ሥርዓተ ትምህርቶች ማካተት ማለት ነው። ይህም ወጣቶች ጥሩ ትምህርት አግኝተው በራሳቸው እንዲተማመኑ ይረዳልና በአካባቢያቸው ፀንተው እንዲኖሩ ያግዛል 3. የገጠር ኢንዱስትሪዎች ልማት በገጠር አካባቢዎች አነስተኛና መካከለኛ ኢንዱስትሪዎችን ማቋቋም የሥራ ዕድልን...
gonder
954
male
በየ ግዜው ብዙ የወረሽኝ በሽታ ይከሰታል ለምሣሌ እንደ ወባ በሽታ ኮሪላ በሽታ የመሣሠሉት ይከሠታሉ ነገር ግን በባለውያዎች እነ በበጎ ፈቃደኞች ወጣቶች ጋር በመሆን የተለያዮ የመተላለፊያ እና የመከላኪያ መንገዶችን ግንዛቤ በመፍጠር እና በማስተማር ለህብረተሠቡ እንዲጠነቀቅ የግል እና የአካባቢውን ንፅህና እንዲጠብቅ ከተያዙ ደግሞ ወዲያሁኑ ወደጤና ጣቢያ እንድሄዱ እንመክራለን ላለው ደግም ጤና ባለሙያዎች ቤት ለቤት በመሄድ ህክምና አገልግሎት እና ክትባት ይሠጣሉ አንዳንዴ የመከላከያ ማ...
gonder
875
female
ለመርዳት የሚቻሉ ነገሮች፡ 1. ዕለታዊ ወይም ሳምንታዊ መደርደሪያ አዘጋጅተው የትምህርት፣ የስራ እና የዕረፍት ሰዓትን በግልፅ ይወስኑላቸው። ይህ ጊዜን በቅናሽ እንዲያስተዳድሩ ይረዳቸዋል። ለስኬት የሚረዱ ስልቶች፡ · ጥራት ከብዛት በላይ ትኩረት መስጠት፡ ለማጥናት ትንሽ ጊዜ ቢኖራቸውም፣ በዚያን ጊዜ ሙሉ ትኩረት እንዲሰጡ አስተምሯቸው። ማጠቃለያ፡ ዋናው ዓላማ ትምህርታቸውን እንደ ቅድሚያ ማድረግ፣ የተመጣጠነ መደርደሪያ ማቅረብ እና ስሜታዊ ህግጋት በመጨመር ልጆቹ በሁለቱም ዘርፎች ኃላፊነታቸውን እንዲወጡ ...

ትምሕርት ለአንድ ሀገር እድገት በጣም አስፈላጊ ነዉ ።ትምሕርት ማለት ለውጥ ማለት ነው።በመማር ቤተሠብን፣ ማሕበረሰብን ፣ሀገርን ፣አልፎ አለምን መለወጥ ይቻላል ብሎም ለማሕበረሰቡ ትምህርት አስፈላጊ ነው።በጊዜ ሒደት ያለው ለውጥ ለኔ ትንሽ ከባድ ነው።የተለወጥን ቢመስለንምሒደቱ አና እረቂቁ ቢሻሻልም ያለን የትምህርት አቀባበል ትንሽ እየወረደ መጥቷል።አንዳዶች ዘመኑ የሸወዳቸው አንዳንዶች ዘመኑን የተጠቀሙበት አሉ።እና ከምንጠቀምበት ይልቅ ብልጭልጭ አለም በማየት የምናሳልፈው እየበዛን መጥተናል።
gonder
887

922

ባዮሎጂ (ስነ-ህይዎት)፣ እንግሊዘኛ እና የኮምፒዩተር ትምህርት(ICT) ናቸው:: ባዮሎጂን የምወድበት ምክንያት - የከጤና ጋር የተያያዘ በመሆኑ ምክንያቱም ከምንም በላይ የሰው ልጅ የሚያስፈልገው ዋናው ነገር ጤና ነው:: እንግሊዘኛን ትምህርት የምዎድበት ምክንያት - አለም አቀፍ ቋንቋ ስለሆነ እና የሁሉም ትምህርቶች መሰረት ስለሆነ ነው:: ICT ወይንም የኮምፒውተር ትምህርት የምዎድበት ምክንያት አለም ላይ ያለው ማንኛውም እንቅስቃሴ እና የቴክኖሎጂ ዘርፍ በሙሉ ከኮምፒውተር ጋር የተያያዘ በመሆኑ ነው...
gonder
887
female
ማህበራዊ ሚዲያ በተለያዩ መንገዶች ግጭትን ለመፍታት እና ሰዎችን አንድ ላይ ለማምጣት ትስስር ሆኗል። #*አዎንታዊ ተፅዕኖ (ምሳሌ) በ2020 በኮቪድ-19 ወቅት፣ ማህበራዊ ሚዲያ ሰዎችን አንድ ላይ እንዲሆኑ እና መረጃን እንዲያጋሩ አስተዋፅዖ አድርጓል። በተለይ፣ ተነስቶ የነበረው የግልጽ ድጋፍ ዘመቻ፣ ሁሉም የተለያዩ አገሮች ሰዎች ከቤቶቻቸው ወጥተው ለጤና ሠራተኞች ድጋፍ ለማሳየት አንድ ሆነው የተሰማሩበት ምሳሌ ነው። ይህ እንቅስቃሴ በፌስቡክ፣ በትዊተር እና በኢንስታግራም በመላው ዓለም ተሰራጭቶ፣ ለብ...

የማህበረሰብ ስብሰባዎች ወይም የቤተክርስቲያን ማስታወቂያዎች ከቴክኖሎጂ መረጃዎች ዛሬም ድረስ አስፈላጊና ተመራጭ የሆኑበት ምክንያት ማህበረሰቡን በአንድ ላይ በአንድ ቦታና በተመሳሳይ ስዓት ስለሚያገኟቸው እንዲሁም ታማኝ የመረጃ ምንጭ ናቸዉ ብለው ስለሚያስቡ መረጃን በዚህ መልኩ ዛሬም ይጋራሉ ። መረጃ በቴክኖሎጂ ተስፋፍቶ ቢገኝም አንዳንድ ማህበረሰብ ቴክኖሎጂውን መረዳትና አጠቃቀሙ ስለሚከብዳቸው እንዲሁም ከታማኝነት አንፃር ስለሚጠራጠሩ ባህላዊ የመረጃ የማጋራት መንገዶችን ይመርጣሉ።
gonder
882
female
ባዮሎጂ (ስነ-ህይዎት)፣ እንግሊዘኛ እና የኮምፒዩተር ትምህርት(ICT) ናቸው:: ባዮሎጂን የምወድበት ምክንያት - የከጤና ጋር የተያያዘ በመሆኑ ምክንያቱም ከምንም በላይ የሰው ልጅ የሚያስፈልገው ዋናው ነገር ጤና ነው:: እንግሊዘኛን ትምህርት የምዎድበት ምክንያት - አለም አቀፍ ቋንቋ ስለሆነ እና የሁሉም ትምህርቶች መሰረት ስለሆነ ነው:: ICT ወይንም የኮምፒውተር ትምህርት የምዎድበት ምክንያት አለም ላይ ያለው ማንኛውም እንቅስቃሴ እና የቴክኖሎጂ ዘርፍ በሙሉ ከኮምፒውተር ጋር የተያያዘ በመሆኑ ነው...
gonder
923
female
ዶሮ ወጥ በአካባቢየ በጣም ተወዳጅ የሆነ ምግብ ነው። በመጀመሪያ ጤናማ ዶሮ ከገበያ እንገዛለን። በመቀጠል በቤት ወይም በተፈቀደ ቦታ በንጽህና እና በጥንቃቄ ይታረዳል። ከዚያም ላባው ከተነሳ እና ከተፀዳ በኃላ ወደ መበለት ሂደት እንቀጥላለን። የዶሮውን 12 ብልት በጥንቃቄ ከተቆራረጠ በኃላ ጊዜ ወደ ሚወስደው የማጠብ ስራ እንቀጥላለን። የተቆራረጠውን ዶሮ በጨው እና ሎሚ በመጠቀም ውሃውን ቶሎ ቶሎ እየቀያየርን እናፀዳዋለን። ጎን ለጎን ሽንኩርት ከትፈን ውሃውን እስኪጨርስ ካማሰልን በኃላ ዘይት እና በርበሬ ...
gonder
882
female
በአካባቢየ የምወደው ቦታ ዞብል ጥምቀተ ባህሩ (መዋኛ) ሲሆን ይህ መዋኛ ለእኔ ትልቅ ትርጉም አለው ማለትም ይህ ቦታ በጎንደር የሚገኝ ጥንታዊ እና ታሪካዊ መሆኑ ይታወቃል። ጥምቀተ መዋኛው ለየት የሚያረገው ነገር በጎንደር ከተማ በልዩ ሁኔታ የሚከበረው የጥምቀት በአል በሚከበርበት ጊዜ በሁሉም አቅጣጫ ታቦት ወርዶ የሚያድርበት እና ተቀድሶ ታቦታት የሚመለስበት ጥንታዊ ቦታ ነው።በተጨማሪም ዞብል ጥምቀተ በሀሩ (መዋኛው) ለመጎብኘት ከተለያዩ አገራት እንግዶች ይመጣሉ ይህ ደግሞ ለጎንደር ከተማ ለቱሪዝም ት...
gonder
882
female
በየ ግዜው ብዙ የወረሽኝ በሽታ ይከሰታል ለምሣሌ እንደ ወባ በሽታ ኮሪላ በሽታ የመሣሠሉት ይከሠታሉ ነገር ግን በባለውያዎች እነ በበጎ ፈቃደኞች ወጣቶች ጋር በመሆን የተለያዮ የመተላለፊያ እና የመከላኪያ መንገዶችን ግንዛቤ በመፍጠር እና በማስተማር ለህብረተሠቡ እንዲጠነቀቅ የግል እና የአካባቢውን ንፅህና እንዲጠብቅ ከተያዙ ደግሞ ወዲያሁኑ ወደጤና ጣቢያ እንድሄዱ እንመክራለን ላለው ደግም ጤና ባለሙያዎች ቤት ለቤት በመሄድ ህክምና አገልግሎት እና ክትባት ይሠጣሉ አንዳንዴ የመከላከያ ማ...
gonder
962
female
ወጣቶች በአካባቢ ጥበቃ ውስጥ እንዴት የበለጠ መሳተፍ ይችላሉ? የሀገራችንን ወጣቶች ባላቸው እምቅ ሀይል እና እውቀት አካባቢያዊ ሀብቶች የመጠቀምም ሀብቱን የመጠበቅም የዜግነት መብትና ግዴታም ስላለባችሁ የአካባቢ ጥበቃ ስራ የየአካባቢያችሁ አምባሳደሮችና ግንባር ቀደሞች በመሆን ማህበረሰቡን ማስገንዘብ በስራው መሳተፍ አለባቸው ለምሳሌ በትምህርት ቤት የአካባቢ እንክብካቤ ክበብ ውስጥ ገብተው መሳተፍ አለባቸው እንዲሁም በሴፍትኔት የአካባቢ ፅዳት በችግኝ ተከላ መሳተፍ አለባቸው
gonder
887
female
ለመርዳት የሚቻሉ ነገሮች፡ 1. ዕለታዊ ወይም ሳምንታዊ መደርደሪያ አዘጋጅተው የትምህርት፣ የስራ እና የዕረፍት ሰዓትን በግልፅ ይወስኑላቸው። ይህ ጊዜን በቅናሽ እንዲያስተዳድሩ ይረዳቸዋል። ለስኬት የሚረዱ ስልቶች፡ · ጥራት ከብዛት በላይ ትኩረት መስጠት፡ ለማጥናት ትንሽ ጊዜ ቢኖራቸውም፣ በዚያን ጊዜ ሙሉ ትኩረት እንዲሰጡ አስተምሯቸው። ማጠቃለያ፡ ዋናው ዓላማ ትምህርታቸውን እንደ ቅድሚያ ማድረግ፣ የተመጣጠነ መደርደሪያ ማቅረብ እና ስሜታዊ ህግጋት በመጨመር ልጆቹ በሁለቱም ዘርፎች ኃላፊነታቸውን እንዲወጡ ...
gonder
922
female
ባዮሎጂ (ስነ-ህይዎት)፣ እንግሊዘኛ እና የኮምፒዩተር ትምህርት(ICT) ናቸው:: ባዮሎጂን የምወድበት ምክንያት - የከጤና ጋር የተያያዘ በመሆኑ ምክንያቱም ከምንም በላይ የሰው ልጅ የሚያስፈልገው ዋናው ነገር ጤና ነው:: እንግሊዘኛን ትምህርት የምዎድበት ምክንያት - አለም አቀፍ ቋንቋ ስለሆነ እና የሁሉም ትምህርቶች መሰረት ስለሆነ ነው:: ICT ወይንም የኮምፒውተር ትምህርት የምዎድበት ምክንያት አለም ላይ ያለው ማንኛውም እንቅስቃሴ እና የቴክኖሎጂ ዘርፍ በሙሉ ከኮምፒውተር ጋር የተያያዘ በመሆኑ ነው...
gonder
922
female
ትምሕርት ለአንድ ሀገር እድገት በጣም አስፈላጊ ነዉ ።ትምሕርት ማለት ለውጥ ማለት ነው።በመማር ቤተሠብን፣ ማሕበረሰብን ፣ሀገርን ፣አልፎ አለምን መለወጥ ይቻላል ብሎም ለማሕበረሰቡ ትምህርት አስፈላጊ ነው።በጊዜ ሒደት ያለው ለውጥ ለኔ ትንሽ ከባድ ነው።የተለወጥን ቢመስለንምሒደቱ አና እረቂቁ ቢሻሻልም ያለን የትምህርት አቀባበል ትንሽ እየወረደ መጥቷል።አንዳዶች ዘመኑ የሸወዳቸው አንዳንዶች ዘመኑን የተጠቀሙበት አሉ።እና ከምንጠቀምበት ይልቅ ብልጭልጭ አለም በማየት የምናሳልፈው እየበዛን መጥተናል።
gonder
882
female
ማህበራዊ ሚዲያ በተለያዩ መንገዶች ግጭትን ለመፍታት እና ሰዎችን አንድ ላይ ለማምጣት ትስስር ሆኗል። #*አዎንታዊ ተፅዕኖ (ምሳሌ) በ2020 በኮቪድ-19 ወቅት፣ ማህበራዊ ሚዲያ ሰዎችን አንድ ላይ እንዲሆኑ እና መረጃን እንዲያጋሩ አስተዋፅዖ አድርጓል። በተለይ፣ ተነስቶ የነበረው የግልጽ ድጋፍ ዘመቻ፣ ሁሉም የተለያዩ አገሮች ሰዎች ከቤቶቻቸው ወጥተው ለጤና ሠራተኞች ድጋፍ ለማሳየት አንድ ሆነው የተሰማሩበት ምሳሌ ነው። ይህ እንቅስቃሴ በፌስቡክ፣ በትዊተር እና በኢንስታግራም በመላው ዓለም ተሰራጭቶ፣ ለብ...
gonder
882
female
በሀገራችን በተለይም በገጠራዊ አካባቢዎች እነዚህን ባህላዊ መድሃኒቶች በሰፊው ይጠቀማሉ።የባህል ህክምናዎች ከእፅዋት እስከ ዛፎች ድረስ የሚገኙ የተለያዩ አበቦችን፣ ቅጠሎችን፣ ሥሮችን እና ቅርንጫፎች ለማንኛውም የጤና ችግር መድሃኒት እንዲሆኑ የሚያዘጋጁት በባለሙያ ነው።ለምሳሌ  ለቀላል እብጠቶች: ለጉበት፣ ለሆድ ህመም፣ ለትኩሳት፣ ለራስ ህመም፣ ወዘተ ያገለግላሉ። ባህላዊ መድሀኒት ከዘመናዊ ህክምና ጋር ያለው ልዩነት፦ ባህላዊ መድሃኒት ለሆድ ህመም ወይም ለቀላል ትኩሳት  ጊዜአዊ መፍትሄ ነው። ነገር ግን ...
gonder
882
female
ባዮሎጂ (ስነ-ህይዎት)፣ እንግሊዘኛ እና የኮምፒዩተር ትምህርት(ICT) ናቸው:: ባዮሎጂን የምወድበት ምክንያት - የከጤና ጋር የተያያዘ በመሆኑ ምክንያቱም ከምንም በላይ የሰው ልጅ የሚያስፈልገው ዋናው ነገር ጤና ነው:: እንግሊዘኛን ትምህርት የምዎድበት ምክንያት - አለም አቀፍ ቋንቋ ስለሆነ እና የሁሉም ትምህርቶች መሰረት ስለሆነ ነው:: ICT ወይንም የኮምፒውተር ትምህርት የምዎድበት ምክንያት አለም ላይ ያለው ማንኛውም እንቅስቃሴ እና የቴክኖሎጂ ዘርፍ በሙሉ ከኮምፒውተር ጋር የተያያዘ በመሆኑ ነው...
gonder
882
female
ባለፋት አስር አመታት የአካባቢው የአየር ሁኔታዎች ተቀያሪ ነው አንዳንዴ ዝናብ ቀድሞ መምጣት እና መቅረት አለ የሆነ አመታት ዝናብ ዘግይቶ መጥቱ ብዙዎች ገበሬዎች ምርታቸውን እዳከሰራቸው እና ምርቱ ከዛው እደከሰመ አውቃለሁ እና ገበሬዎች የአየር ሁኔታው አያውቅምና በጣም ተቸግረዋል የሆነ አመታትም ዝናብ ከወራት አልፎ ገበሬዎች ምርቱን ሳይሸክፋ ዝናብ መትቶባቸው በጣም ከስረዋል አሁን ባለዉ ሁኔታ አሪፍ ነው ሚባል ነው ሰዎች ሁሉ ቴክኖሎጂ በመጠቀም ዝናብ ሆነ ሙቀትን ይቆጠራል
gonder
881
female
የቁጠባን ጥቅም በማስተማር፣ ባህላዊ ቁጠባና ዘመናዊ ቁጠባን እንዲቆጥቡ ማበረታታት:: ስለ ገንዘብ አያያዝ እንዲሁም ብድር በመበደር በመስራት መቆጠብ እና መመለስ አይነት መንገዶችን በማስተማር እንዲጀምሩት ማበረታታት:: በእድር እና በእቁብ የሚሰበሰቡ ገንዘቦችን በብድር መልክ ሰርተው እንዲመልሱ እድል ማመቻቸት:: በትንሽ ግብር ወይም ያለ ግብር በህጋዊ መንገድ ተመዝግቦ መስራት ስለሚቻልባቸው መንገዶች መረጃ በመስጠት የንግድ ፈቃድ እንዲያወጡ ማበረታታት። የተማረው የህብረተሰብ ክፍል ለእነዚህ ነጋዴዎች ገቢ...
gonder
895
male
ባለፋት አስር አመታት የአካባቢው የአየር ሁኔታዎች ተቀያሪ ነው አንዳንዴ ዝናብ ቀድሞ መምጣት እና መቅረት አለ የሆነ አመታት ዝናብ ዘግይቶ መጥቱ ብዙዎች ገበሬዎች ምርታቸውን እዳከሰራቸው እና ምርቱ ከዛው እደከሰመ አውቃለሁ እና ገበሬዎች የአየር ሁኔታው አያውቅምና በጣም ተቸግረዋል የሆነ አመታትም ዝናብ ከወራት አልፎ ገበሬዎች ምርቱን ሳይሸክፋ ዝናብ መትቶባቸው በጣም ከስረዋል አሁን ባለዉ ሁኔታ አሪፍ ነው ሚባል ነው ሰዎች ሁሉ ቴክኖሎጂ በመጠቀም ዝናብ ሆነ ሙቀትን ይቆጠራል
gonder
895
male
የለም በአካባቢያችን ተጨማሪ ስራ የመስራት ባህላችን ደካማ ነው
gonder
77
male
በጣም ተለውጧል አሁን ላይ በኢንተርኔት አማካኝነት ለመረጃ ቅርብ ነኝ።
gonder
77
male
ቲክቶከር ፌስቡክ ኢንስታግራም ቴሌግራም ኢሞ ለምሳሌ በፊት በድምፅ ብቻ ነበር የምናወራሁ አሁን በምስል እንድንጠቀም አድርጓል ድምፅ በማውራት ምስል በመላላክ እንድንገናኝ አድርጎናል በቀጥታ በምስል እንድንገናኝ ሀሉን ነገር በጣም ቀላል አድርጎልናል
gonder
466
female
እንደተመረኩ ያገኘውሁት ስራ በአንድ የግል ት/ቤት ውስጥ መምህርነት ሲሆን በዚሁ ስፍራ ይሰሩ የነበሩ የአስተዳደር ሠራተኞች የግል ስብዕና በጣም አስገርሞኝ ነበር ።ይህም በዛሬው ማንነቴ ላይ አሉታዊ ተፅእኖ አሳድሮ አልፏል ።
gonder
466
female
በመጠኑ በአወንታዊ መንገድ ምላሽ ለመሥጠት እሞክራለሁ።
gonder
285
female
በመጠኑ በአወንታዊ መንገድ ምላሽ ለመሥጠት እሞክራለሁ።
gonder
40
male
የለም በአካባቢያችን ተጨማሪ ስራ የመስራት ባህላችን ደካማ ነው
gonder
342
male
End of preview. Expand in Data Studio

Leyu Amharic - Gonder Dialect Speech Corpus

Dataset Description

A parallel speech corpus of audio recordings paired with their transcripts, focused on the Gonder dialect of Amharic, for ASR and TTS research. Leyu reports that recordings were collected from contributors on mobile devices in real-world environments, and that each audio–text pair was manually reviewed for transcript accuracy and audio clarity.

This repository is a copy of leyu-amharic/leyu-amharic-gonder-dialect, collected and published by Leyu (iCog Labs). The audio and parquet files are byte-identical to that source; only this card has been revised, to correct figures that did not match the data.

Dataset Summary

Field Value
Language Amharic (am-ET)
Dialect Gonder
Recordings 11,339
Total duration 112.82 hours
Mean duration 35.8 s per recording
Speakers 63 (23 male, 40 female)
Audio encoding WAV, 8 kHz, 8-bit, mono PCM
Recording environment Mobile / crowdsourced (per Leyu)

Recordings by gender: 7,350 female, 3,989 male.

Dataset Structure

Recordings are of scripted passages rather than free speech, and the same passage is recorded by several different speakers. This corpus contains 2,559 distinct passages over 11,339 recordings — a mean of 4.4 recordings per passage (median 4, maximum 10). Some passages are registered under more than one id: the 2,559 passage ids resolve to 1,890 distinct transcripts, so grouping by passage id is not the same as grouping by text. Transcripts have a median length of 324 characters.

Consumers building train/validation/test splits should group by transcript text as well as by speaker_id. Splitting on speaker alone leaves the identical transcript on both sides of the split; splitting on transcript alone leaves the same voices on both sides.

Nine speaker ids appear in more than one of the five Leyu dialect corpora, and 30 transcripts appear in more than one, so the same grouping applies when these corpora are pooled.

Data Fields

  • text (string): transcript of the passage
  • audio (Audio): 8 kHz, 8-bit mono PCM WAV
  • dialect (string): gonder
  • speaker_id (string): anonymized speaker identifier
  • gender (string): male / female / unknown

Provenance of the figures on this card

Recording counts, speaker counts, gender breakdown, passage counts and transcript statistics were computed over all 11,339 rows of the published parquet files. Total duration was derived from the audio column's uncompressed byte size at 8 kHz, 8-bit, mono (8,000 bytes/second), less the 44-byte WAV header per recording.

iCog Blogs

Downloads last month
155