Dataset Viewer
Auto-converted to Parquet Duplicate
audio
audioduration (s)
6.66
29.3
text
stringlengths
22
261
duration_s
float64
6.66
29.3
source_dataset
stringclasses
1 value
source_config
stringclasses
1 value
source_split
stringclasses
1 value
original_id
stringlengths
20
20
ቤት የምንለዉ ከእንጨት ከቆርቆሮ እንዲሁም ደግሞ ከብሎኬት ከድንጋይ ሊሰራ ይችላል እና ሰዎቹ ሊያርፉበት የሚችሉ ነገር ታሪመካቸዉን ባህላቸዉን ሊያሳልፉበት ነገር ማለት ነዉ
19.62
badrex/amharic-speech
train
001Uicxk6kxsiyYRU6Wy
ፓርከር ፓርከር በሀገራችን ለጽህፈት መሳሪያ ከምንጠቀምባቸው መሳሪያዎች መካከል አንዱ ሲሆን አንዳድ ቃላቶችን ጎላ አድርጎ ለመጻፍ ያገለግለናል
15.48
badrex/amharic-speech
train
00Ko4PFnEOK6GRpuVZVU
ሀብሃብ የዱባ ዘር የሚመስል ከዱባ ጋር የሚመሳሰል ሲሆን ሰዎች በጣም የሚወዱት እና ውስጡ ላይ በጣም ቀይ የሆነ ነገር ያለውና ሲበሉት በጣም ጣፋጭ የሆነ አትክልት ነው
15.78
badrex/amharic-speech
train
00Ya19zPl66rljQvXAmX
ከእጽዋቶች መካከል ለምሳሌ ባህር ዛፍን መዉሰድ እንችላለን ባህር ዛፍ ለተለያዩ ነገሮች ይጠቅማል ቤት ለመስራት ለማገዶ እንዲሁም አልፎ አልፎ ደግሞ ነጭ ባህር ዛፍ የሚባለው ቅጠሉ ለተለያዩ በሽታዎች እንደመሃኒትነት ያገለግላል
18.66
badrex/amharic-speech
train
00bND2ZKeH8zkNo0vjh3
ፖለቲካ ምስራቅ አፍሪካ ፖለቲካ የምስራቅ አፍሪካ ፖለቲካ ተብሎ የሚጠራው በምስራቅ አፍሪካ ሃገራት መካከል ያለው ግንኙነት ኢኮኖሚያዊም ሊሆን ይችላል ማህበራዊ ግንኙነትን እንዲሁም እነሱ ከሌሎች ሃገራት ጋር ያላቸውን ፖለቲካዊ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ግንኙንትን የሚያጠቃልልን የፖለቲካ ዘርፍ ነው
21.12
badrex/amharic-speech
train
00guld0qJMkUWV3IBV5V
ግብርና ግብርና ብለን ከምንጠራቸው ውስጥ የእንስሳት እርባታ ይገኝበታል ይህም በገጠር አካባቢዎች እንደ በቅሎ በሬ ላም ፍየል የመሳሰሉ እና ሌሎች እንስሳቶችን የቤት እንስሳቶችን በማርባት የሚተዳደሩ ገበሬዎች ስላሉ
22.5
badrex/amharic-speech
train
00jxhbn25tORjovb91P9
ሀይማኖት ካቶሊክ ካቶሊክ አንድ የሃይማኖት ውስጥ የክርስትና እምነት ተከታዩች ውስጥ ያለ ክፍል ሲሆን ካቶሊኮች በተለያየ በአብዛኛው ነገር ከኦርቶዶክስ ጋር ይመሳሰሉ ይባላል
17.22
badrex/amharic-speech
train
00mIeH6APXUt6wKKNJjJ
የጎጆ ሳር መኖሪያ ቤት የጎጆ ሳር መኖሪያ ቤት አካባቢዎች የተለመደ የመኖሪያ ቤት ሲሆን ይህ መኖሪያ ቤት የሚዘጋጀው ከሳር እና ከተለያዩ የጭቃዎች በመደረግ ነው
15.18
badrex/amharic-speech
train
00q3TUdc0esvVyxAoxBn
በምስሉ ላይ በርከት ያሉ ወንዶች እና አንድ ሴት አለች ሁሎችም የአገር ባህል ልብስ ለብሰዋል አንደኛዉ ጭራ ይዛል አንደኛዉ ኮፊያ ለብሳል አንደኛዉ ደግሞ የሸሚዙን ቁልፍ ፈቶ ደረቱ ይታያል ሴቲቱ ደግሞ አጭር ቀሚስ ነዉ የለበሰችዉ
16.98
badrex/amharic-speech
train
00ugdixLnVqGMOVMfLEO
በዚህ ምስል ላይ የምንመለከተው የአስራ ሁለተኛ ክፍል ተማርዎች ወይን ጠጅ የሆነ ጋውን በመልበስ እና ሰርተፍኬታቸውን በመያዝ በጋራ በመሆን የተነሱት የማስታወሻ ፎቶ ነው
15.48
badrex/amharic-speech
train
01K0loYxpOU0oypaoUJj
ፖለቲካ አለም አቀፍ ፖለቲካ አለም አቀፍ ፖለቲካ ከሀገር አልፎ በኣለም ዙሪያ የሚካሄዱ የሰላም የጸብ የተለያዩ ችግሮችን ለምፍታት የሚደረግ አለም አቀፋዊ የሆነ እንቅስቃሴ አለም አቀፍ ፖለቲካ ይባላል
17.34
badrex/amharic-speech
train
01Z98c0mDW5oMvDb5y2R
በአለም አቀፍ ደረጃም ይሁን በሀገራችን ደረጃ የተለያዩ የስፖርቶች አይነቶች ሲኖሩ ግን እነዛ ስፖርት አይነቶች ስፖርተኞቹ የሚያሰለጥናቸው አሰልጣኝ ወይም ኮች ይባላል በእንግሊዝኛ ደግሞ
17.46
badrex/amharic-speech
train
01bnnxzYfMgssQtjdBwe
እስልምና ይህ የሃይማኖት አይነት በሃገራችን በአስራሰድስተኛው መቶ ክፍለ ዘመን የገባ ሲሆን ይህ በተለያዩ የሀገራችን ክፍል ተሰራጭቶ ይገኛል በኢትዮጵያ ዘንድ እስልምና ክርስቲያኑ ተስማምቶ የሚኖርበት ሀገር ነው
15.96
badrex/amharic-speech
train
01cWdOoWE3RKHHNbKN8L
ፋሽን ቬሎ ሱሪ ቬሎ ሱሪ በሀገራችን በአንድ ወቅት በጣም የተለመደ የፋሽን አይነት ነው ቬሎ ሱሪ ከታች ወደ ጫፍ በኩል በጣም ሰፊ አይነት ያለው የሱሪ አይነት ነው እናንተ ቬሎ ሱሪ ለብሳችሁ ታውቃላችሁ ቬሎ ሱሪስ ምንድነው ለናንተ
18.54
badrex/amharic-speech
train
01howw6xgKekehAMNh7C
ይህ የምንመለከትው ምስል የቀይ ቀበሮ ምስል ሲሆን በኢትዮጵያ ብርቅየ ከሚባሉት የዱር እንስሳቶች አንዱ ሲሆን በሰሜን ተራራ የሚገኝ ብርቅየ የዱር እንስሳት ነው
19.8
badrex/amharic-speech
train
024fsGY06VQOgTVWkF6t
ማበረሰብና ቤተሰብ የወሎ ማህበረሰብ በጣም ተወዳጅ በፍቅር የሚታወቁ በሃይማኖት እኩልነት የሚከበሩ ሰዎች የወሎ ማህበረሰብ በመባል ይታወቃሉ
14.94
badrex/amharic-speech
train
0260DIH7NG3mOaAJnvQl
ይህ በምስሉ ላይ የምንመለክተው በኢትዮጵያ በጣም ከተለመዱ የስራ አይነቶች መካከል የግብርና ግብርና ሙከራ ነው እናቶቻችን ወይም ከላይ የምንመለከታቸው ሰዎች እየሰሩ ያሉት አረም ነው የታረሰውን ሊደርስ ሲል ሰብሉም ሩዝ ሰብል ይመስለኛል
20.58
badrex/amharic-speech
train
02CgV4WaUwGIBpqXyVXN
መጋጋዣ ሰዎችና እቃዎች ከአንድ ቦታ ወደ ሌላ ቦታ የሚንቀሳቀሱበት ዘዴ ነው ተሽከርካሪዎች ደግሞ ይህንን እንቅስቃሴ የሚያከናውኑ መሳሪያዎች ናቸው
17.22
badrex/amharic-speech
train
02TSD6cnygV4Zj1MRBPe
በአካባቢያችን ከሚገኙ የእጽዋት አይነቶች ውስጥ የሆነው ሸንኮራ አገዳ ሲሆን ይክ ሸንኮራ አገዳ ለሰዎች ምን አይነት ጥቅም ይሰጣል
15.96
badrex/amharic-speech
train
02esnEV1tGgugBRe58Ej
የአርሲ ህዝብ ማህበረሰብ የተለያየ የአመጋገብ ስርአት ያላቸው ሲሆን የአለባበስ ስርአታቸው ደግሞ ለየት ያደርጋቸዋል ቆዳ ነገር ሴቶች እየለበሱ ስታይል ይለብሳሉ
17.76
badrex/amharic-speech
train
02jaEWprOCdWPYNs5bl5
አንድ ሰው ብቻ ከቦታ ቦታ ለመንቀሳቀስ የተሰራች ትመስላለች ምክንያቱም ሁለተኛውን ሰው መጨመር ይከብዳታል ምክንያቱም ሁለት ጎማ ብቻ ነው ያላት ከላይ ደሞ አንድ መቀመጫ ስለዚህ ለአንድ ሰው ብቻ ነው የተሰራችው ነገር ግን እጅግ ፈጣን ናት ደሞ ከአሰራሩዋ ሁለ ነገሩዋ የምታምር አድርጉዋታል ደሞ ጥርት ያለች ቅልል ያለች መጉዋጉዋዣ ናት
21
badrex/amharic-speech
train
02xsHEfDiWicKGldsPtC
በምስሉ ላይ የምንመለከተው ጫማ ሲሆን ከጫማው በታች ደግሞ ሳር አለ ከሳሩም ማህል ደግሞ የተሰመረ ነጭ መስመር አለ
15.84
badrex/amharic-speech
train
032dx5rFcMtFonhnCzQP
በምስሉ ላይ የምትመለከቱት ሰማያዊ ቀለም ከታች ከላይ ደግሞ ነጭ በሁለቱም በኩል ክፍት ወንበርን ማስቀመጫ ያለው ተሽከርካሪ ምንድን ነው
17.94
badrex/amharic-speech
train
035WBrmItQNH6fq5j7Vi
ይህ ቤት ውስጥ እንደ ጌጣጌጥ የሚጠቅም በብዙዎቻችን ቤት ውስጥ ግድግዳ ጠርዝ ላይ የሚቀመጥ የሞሰብ አይነት ነው እናቶቻችን የእጅ ጥበባቸውን የሚያሳዩበት ቁጭ ብለው አይናቸው እስኪጠፋ ድረስ የሚሰፉት ነው ስሙን አሁን ረስቸዋለሁ ነገር ግን ሁላችንም ቤት ውስጥ የሚገኝ ማስጌጫ ነው
19.26
badrex/amharic-speech
train
03EdMaTVOW9SCpk4hbmW
በምስሉ ላይ ሶስት ከፍተኛ አመራሮች ይታያሉ እነዚህ አመራሮች በምን ስርኣተርክብ ላይ ይገኛሉ ለየትኛው አካባቢስ ነው ስልጣን ያላቸው ስራቸውስ በዋነኛነት ምንድን ነው
15.36
badrex/amharic-speech
train
03gI7XCqDEgmFJPS6g0U
በምስሉ ላይ የምናየዉ አረንጋዴ ቅጠል እና አንድ ያፈራ ብርቱካን እንዲሁም ነጭ የሆኑ የብርቱካን ዘሮች ይታያሉ በሁሉም አረንጋጌ ክብብ ያለ ነው
15
badrex/amharic-speech
train
03phVR0TBYlqFglW2q7I
ኢትዮጵያ ዉስጥ ከሚገኙ ማህበረሰቦች ዉስጥ አንዱ የሆነዉ የወሎ ማህበረሰብ ሲሆን ይህ ማህበረሰብ በጣም ፍቅር እና ርስ በርሱ ተቻችሎ የሚኖር ድንቅ ማህበረሰብ ነዉ
17.58
badrex/amharic-speech
train
03uYZCl7hRGgDN3HVCdQ
እነዚህ ሰዎች ከሙዚቃው በላይ ዘፋኙን ወደውት ይገኛሉ ይህም ከመልኩ ከድምጹ ወይም ከብዙ ነገሮች ያንን ሰው ከስራው በላይ ያንን ሰው ሲወዱት እንዲሁም የተለየ የፍቅር ሲያደርባቸው አንዳንዴም ከአድናቆት አልፎ ቤተሰባዊ ግንኙነት እንዲሁም ትዳር እየፈጠሩ እንመለከታለን
18.78
badrex/amharic-speech
train
041RcoRHGZyT7yMsDiHl
የመብራት አገልግሎት ከመሰረተ ልማቶች ዉስጥ አንዱ ሲሆን ይህ የመብራት አገልግሎት በአሁኑ ሰኣት በኢትዮጵያ በጣም ለወደፊት ተስፋ የተጣለበት መሰረታዊ አገልግሎት ነዉ ምክንያቱም ኣባይን መገደብ ተከትሎ የገጠራማዉ ማህበሰሰብ ይህንን አገልግሎት ማግኘት ይችላል ተብሎ ይታሰባል
17.58
badrex/amharic-speech
train
049fCPcYx8sLo89lDM8O
ኢትዮጵያ ዉስጥ ብዙ የስነህንጻ ዉጤቶች ይገኛሉ ከነዚህም ዉስጥ አንዱ የሆነው የጀጎል ግንብ ሲሆን የጀጎል ግንብ ጥንታዊ ሲሆን የሚገኘውም በሀረር ከተማ ነው
18.24
badrex/amharic-speech
train
04FQAc7bfrVxaACf6Hp9
በዚህ ምስል ላይ የምንመለከተዉ ደግሞ ከዘመናዊ እቃዎች የተሰራ ዘመናዊ የልብስ ቁም ሳጥን ነዉ እና የዚህ ቁም ሳጥን ዋጋ ምን ያህል ይመስላችሃል
18.06
badrex/amharic-speech
train
04JQL6WFahmQhibi2TeJ
ምስሉ ላይ የሚታየን እንግዲህ የተለያዩ ወንበሮች የምግብ ጠርንጴዛዎች አሉ ሶፋ ነገር ይታያል ቤት ነው ቤት እና የቤት እቃዎች ናቸው እንግዲህ የሚታዩት የአንድን ቤት ሌያዊት የሚያሳይ ነው
15.3
badrex/amharic-speech
train
04RyDxSTnHpwZu5BaY7c
ይህ በላሊበላ ውቅር አብያተ ክርስቲያን ውስጥ አንዱ የሆነው የቤተ ማርያም ውቅር አብያተ ክርስቲያን ነው ይህ ውቅር አብያተ ክርስቲያን ከሰባቱ የላሊበላ ውቅር አብያተ ክርስቲያን ውስጥ አንዱ ነው እና ብዙ የቱሪስት መስህብ አለው
15.6
badrex/amharic-speech
train
04UFPOMPqFxOUmYt4lxq
ምስሉ የሚያሳየው አንዲት ሴት አታክልት እየተከለች ወይም አረም እያርመች የሚያሳይ ሲሆን ልጅቱ ጥቁር ናት እንዲሁም በዙሪያዋ አረንጋዴ ተክሎች ይታያሉ
14.94
badrex/amharic-speech
train
04dOjufQdrVbJQPDFJUZ
ይህ ዶቭ የተሰኘው የሎሽን ሳሙና ነው ለቆዳ እና ለተለያዩ ንጽህናን ለመጠበቅ የሚያገለግል ዶቭ የተሰኘው ለቆዳ ጥራት በጣም ተመራጭ ሎሽን ነው
15.6
badrex/amharic-speech
train
04ifF55Lwp1aMfoiPVBA
ሰዎች ባህላቸውን ለማስታወቅ የተለያዩ የአመጋገብ ወይም ደሞ የምግብ ኣይነቶችን ይመገባሉ ውስጥ አንዱ የሆነው ቆጮ ሲሆን በብዛት በጉራጌ ክልል የዘወትራል
19.2
badrex/amharic-speech
train
04rWqXgjV7TDWw2IbZ5Q
በኢትዮጵያ ከገጠር ወደ ከተማ የሚደረጉ ስደቶችን ወይም ፍልሰቶችን ምክንያት በማድረግ የገጠር ምርት አቅርቦት እንዳለ መንግስት አስታውቃል
16.14
badrex/amharic-speech
train
04yrGaOkqeFrEUuiwg50
ማስጌጥ ማደስ ማደስ ከማስጌጥ ተግባራት አንዱ ሲሆን ማደስ ያረጁና በኢድሚቸው ረጂም ጊዜ ያስቆጠሩ ነገሮችን ለማደስ ወይም ለማስጌጥ እንጠቀምበታለን
15.48
badrex/amharic-speech
train
0573LPZYR4WoyHJiEZeu
በሀገራችን ከሚገኙት ማህበረሰቦች ውስጥ አንዱ የሆነው የጉራጌ ማህበረሰብ ሲሆን ይህ ማህበረሰብ ስራ ወዳድ እና ብርቱ ነው የሚገኘውም በደቡብ ክልል ነው
16.62
badrex/amharic-speech
train
05JlVWvABfX2I8rJ67wG
ማሸኖች የዳቦ መጋገሪያ ማሽን የዳቦ መጋገሪያ ማሽን ዳቦ ለመጋገር የሚጠቀም የማሽን አይነት ነው በተለይም ደግሞ ለፍጥነት እጅጉን አሪፍ የሆነና የዳቦ አቅርቦትን ለመጨመር የሚጠቅም ነው
16.98
badrex/amharic-speech
train
05XPJVGAxd3EyYhIXXET
መጠጦች ውሃ ከመጠጥ አይነቶች አንዱ ሲሆን ለሰውነታችን ጤናን የሚሰጥ ጉዳት የሌለው የመጠጥ አይነት ነው እርሶስ ከዚህ በፊት ስለ ውሃ ጥቅሞች ሰምተው ያውቃሉ
15.12
badrex/amharic-speech
train
05ZRYU71artYjDXB6yBa
በምስሉ ላይ የምንመለከተው ምስር ክክ ስጋ የተለያዩ ድንቾች ምናምን አንድ ላይ ሁኖ ሲበሉት ደስ ሚል የሚጣፍጥ ደስታን የሚፈጥር የሚያረካ የምግብ አይነት ነው
15.6
badrex/amharic-speech
train
05vTCevSWzl0HnUW2oPe
ከሱፐር ማርኬት ምርቶች ውስጥ አንዱ የሆነው ዶሮ ነው ዶሮ ተበልቶ 12ቱም ብልቶቹ ታሽገው ሱፐር ማርኬት ውስጥ ይሸጣሉ እና ሰዎችም እሱን በመግዛት በቤታቸው ውስጥ ሰርተው በልተው ከድካማቸው እርፍ በማለት ነጻነት እንዲሰማቸው ያደርጋል
18.54
badrex/amharic-speech
train
060mTS4WVdqn730dmHgx
ይህ የኢፌዲሪ የፌደራል ፖሊስ አባላት ህግን እያስከበሩ የሚያሳይ ምስል ነው እኒህ ፌዴራል ፖሊስ ህኝ በማስከበር ቀዳማዊ ናቸው
18.48
badrex/amharic-speech
train
068u6QJW2G1L5IQm5z3V
ከንግድና ግብይት አንዱ የአትክልትና ፍራፍሬ ንግድ ነው የአትክልትና ፍራፍሬ ንግድ ከስሙ እንደምንነሳው የተለያዩ ፍራፍሬዎችን መሸጥ እና መግዛት ነው እና የአትክልትና ፍራፍሬ የንግድ ላይ አትክልቶች ሲበላሹ ኪሳራ ሊኖርብን ይችላል ይህ ኪሳራ በራሳችን ላይ ጭንቀት ሊያስከትልብን ይችላል
19.62
badrex/amharic-speech
train
069tgGMxIGWdA5pYLtzi
በአገራችን ብዙ አይነት እልፍ አይላፋት የሆኑ ቅርሶች እና ቱሪዝሞች ሲኖሩ ለምሳሌ የበርሜል ጊዎርጊስ ጸበልን በማየት አስደናቂ እና ከሌሎች የጸበል አይነቶች ለየት ባለ መልኩ የሚወጣ የእንፋሎት አይነት ነዉ ልንለዉ እንችላለን
18.18
badrex/amharic-speech
train
06AKysMKSkLIDRv9XcCi
ኢትዮጵያ ውስጥ ብዙ ተፈጥራዊ አካባቢዎች ይገኛሉ ከነዚህም ውስጥ አንዱ የሆነው የሰሜን ብሄራዊ ፓርክ ሲሆን ይህ ፓርክ የተለያዩ እንስሳትን እና እጽዋትን የያዘ ነው
19.74
badrex/amharic-speech
train
06VTEWnDAFGhD3w6CHDZ
ምስሎች ያስፈራል አሸባሪ ነዉ የሚመስሉት ከላይ ነጭ ከታች ምንም ፊታቸዉ አይታይም ሁሉም እነሱ እንዳይነካቸዉ በመጠንቀቅ አካባቢዉን ከተለያዩ ከማይሆኑ በሽታ ከሚያመጡ ነገሮች እየጠቁ ነዉ ሁሉም የክፍሉን ነገር እየረጩ ነዉ
20.64
badrex/amharic-speech
train
074WqEEEV6q7rSkgDjui
ፋሽን ሽፎን ሽፎን እጅግ ያማረ የተወደደ በአይነቱ ልዩ የሆነ በህዝቦች የሚወደድ በሴቶች የሚለበስ የአለባበስ ፋሽን ሽፎን በመባል ይታወቃል
14.82
badrex/amharic-speech
train
07JwvfgrZma5mUK8ecOh
ኢትዮጵያ ውስጥ ካሉ የሀይማኖት ተቃማት ውስጥ ኡስታዝ በሚል ስያሜ የሚጠራ ግለሰብ ያለበት በየትኛው የሀይማኖት ተቃም ነው
18
badrex/amharic-speech
train
07KeUbB1YBrubEKWMgl4
በዩኒቨርስቲ ውስጥ የሚሰጠው የኮምፒተር ሳይንስ ትምህርት በአሁኑ ሰኣት በጣም ብዙ ሰዎች የሚወዱትና መማር የሚፈልጉት የትምህርት ክፍል አድርጎታል ይህ የትምህርት አይነት በኢትዮጵያ በአሁኑ ሰኣት በጣም ብዙ ሰወች
18
badrex/amharic-speech
train
07U1snX7r69X45lPeaH4
ይሄ በምስሉ ላይ የምታዩት ለእጅ ለፊት መዋቢያ ለማዘጋጀት የሚሆን የአበባ አይነት ነው
16.74
badrex/amharic-speech
train
07vb48dDcHRcw5Zfq9R6
ተፈጥሮ እና አካባቢ ደመና ደመና ከ አካባቢ አይነቶች ውስጥ አንዱ የተፈጥሮ ክስተት ሲሆን ደመና በተለይም ዝናብ ሊጥል ሲል የሚከሰት ነጭ ቀለም ያለው ክስተት ነው ስለዚህ ስለ ደመና ማለት የሚፈልጉት ነገር አለ
17.4
badrex/amharic-speech
train
084EyhTzSQbLJ84pRFiV
አትክልትና ፍራፍሬዎች ፓፓዬ ፓፓዬ በመጠኑ እጅግ በጣም ትልቅና በጣም ጣፋጭ የሆነ እና ቀለሙ ቢጫ የሆነ የአትክልት አይነት ነው
14.88
badrex/amharic-speech
train
08RO6rFevo36su4jIwlh
የኢትዮጵያ ውስጥ ከሚገኙ መሰረታዊ አገልግሎቶች ውስጥ አንዱ የሆነው የጤና አገልግሎት ሲሆን ይህ አገልግሎት በሆስፒታሎች በጤና ጣቢያዎች እንዲሁም በክሊኒኮች ማግኘት እንችላለን
17.16
badrex/amharic-speech
train
08gFdGqLWr6xPMWeXLTT
ፔፕሲ በሀገራችን ውስጥ ተወዳጅ ከሆኑት ምርቶች ዉስጥ አንዱ ሲሆን በሙሃ የለስላሳና ፋብሪካዎቹ የሚመረት በቡሬ ከተማ የሚመረት ሲሆን ሀገራችን ውስጥ እጅግ ተወዳጅ ከሆኑት ውስጥ መካከል ነው
16.2
badrex/amharic-speech
train
09CQfAqjq4OYPWKfIXjH
ከመዋቢያዎች ወይም ከውበት መጠበቂያዎች መካከል አጥብቄ የምጠላውና የምጸየፈው ነገር ቢኖር በጣም የሚያስጠላኝ ኢቨረስት የሚባል አለ የጸጉር ማጥቆሪያ ነው ጸጉር ይሰባብራል ምናምን ለጸጉር ብዙ ምቾት ስለሌለው በቃ እሱን ሳየው እራሱ ያመኛል
17.88
badrex/amharic-speech
train
09Hi0l57R3yesckOozjp
ግብርና ግብርና በአለም ላይ በስፋት የሚከናወን የስራ አይነት ሲሆን በግብር ወቅቶችን ጠብቆ የዝናብ ወቅቶችን ጠብቆ ሰብል የማምረት ከብቶችን የማራባት እና የማድለብ ስራ የያዘ ነዉ
16.44
badrex/amharic-speech
train
09e8QgLJvt9SQBKkSlXR
አንድ ሆስፒታል የተለያዩ ሰራተኞችን ይቀጥራል እና ከነሱ መካከል ለምሳሌ የጽዳት ሰራተኛ ቢጎል እና ቢያስፈልግ መጨመር ቢያስፈልግ ማስታወቂያ አውጥቶ መስራት የሚፈልግ ሰው መጥቶ ይሰራል
16.92
badrex/amharic-speech
train
09vuQVBl8J3AgdZ5CHbk
ባንዲራ እና መለያ ለምሳሌ አሁን የባህርዳር ዩኒቨርሲቲ ባንዲራውን እንዲሁም ደግሞ መለያውን ብናይ ከሌሎች ዩኒቨርሲቲ ራሱን ለየት ሚያደርገው እንዲሁም ደግሞ የራሱ የሆነ መለያ ነው ይህም ደግሞ በትምህርት ሚኒስቴር የተሰጠው የራሱ የሆነ መገለጫው ነው ብለን ልንወስድ እንችላለን ማለት ነው
18.18
badrex/amharic-speech
train
0AWSNLjPiGfXLuEtM4Jd
መጽሀፍት መጽሄት እና ጋዜጣዎች ሰመመን ሰመመን ደስታ ሀዘን ፍቅር እና ተስፋን የሚገልጽ እጅግ ያማረ እና የተዋበ የመጽሀፍ አይነት ሰመመን ይባላል
14.88
badrex/amharic-speech
train
0Ad25qVDkIVUjRlXdtu5
ዘመናዊ ሙዚቃ በሀገራችን በአሁኑ ጊዜ የሚዘፈኑ የዘፈን አይነቶች ሲሆን የተለያዩ ዘመናዊ የሙዚቃ መሳሪያዎችን በመጠቀም ለምሳሌ ኪቦርድ እንዲሁም ደግሞ በኮምፒዩተር ሙዚቃዎችን በማቀናበር ሊሆን ይችላል የሚሰሩ ሙዚቃዎች ናቸዉ
16.92
badrex/amharic-speech
train
0At1k2PdTfd3J1CZwit0
ምግብ ከመሰረታዊ ፍላጎትቶች መካከል አንዱ ሲሆን ሰዉ ጤናማ እንዲሆን ወይም በየቀኑ የሚያደርገዉን እንቅስቃሴ ለመስራት ሃይል እንዲያገኝበት ለመስራት የተመጣጠነ ከሆነ ደግሞ ጤናማ እና ለየት ያሉ ነገሮችን ይሰጠናል
16.2
badrex/amharic-speech
train
0AwBK8CIQEb0Q9061ZF3
ታዋቂ መሪዎችና አባቶች ለምሳሌ አርቲስት አበበ ባልቻ አበበ ባልቻ በድሮ ሰዋሰው ድራማ እንዲሁም በተለያዩ የመድረክ የስራዎች እና በተለያዩ የትወና እንዲሁም የፊልም ስራወቹ የምናቀው በጣም አንጋፋና ታዋቂ የኢትዮጵያ አርቲስት ነው
20.22
badrex/amharic-speech
train
0AzFfA5fKK9gaWGWG9NU
የሴሜን ተራሮች ብሄራዊ ፓርክ በውብ ተፈጥሮ የሚታወቅ ሲሆን ይህ አካባቢ መቀመጫውን ያደረገው በሰሜኑ የኢትዮጵያ ክፍል ሲሆን በጣም ብዙ የቱሪስት መስህብ አለው እና ይህ የተፈጥሮ ቦታ በኢትዮጵያ በየትኛው ክልል የሚገኝ ይመስላችሃዋል
20.16
badrex/amharic-speech
train
0Baadn9yCDje5yE0jPCp
ተፈጥሮ እና አካባቢ ተፈጥሮ ማለት በአንድ አካባቢ ውስጥ ያለ የመሬት አቀማመጥ እንዲሁም ደግሞ የተለያዩ በተፈጥሮ የሚገኙ ህይወትና ህይወት የሌላቸው ነገሮችን የሚያጠቃልል ማለት ነው
17.34
badrex/amharic-speech
train
0Be1vEyDl3GXmdLzXXdG
ከሙዚቃ አይነቶች መካከል አንዱ ሬጌ ሲሆን ሬጌ ከሌሎች የሙዚቃ አይነቶች የሚለየው ምንድን ነው
15.78
badrex/amharic-speech
train
0Bl7s1e0PRH9AqTVtieF
ቤት እና መኖሪያ ቤት ፎቅ ቤት ፎቅ ቤት ከቤት እና ከመኖሪያ ቤቶች ዉስጥ አንዱ ሲሆን ከምድር ቤት በተጨማሪ ወደ ላይ አንድን ቤት ቀጣጥሎ በመስራት ይታወቃል
15.3
badrex/amharic-speech
train
0C1326wNRjr9VyaGadQa
የባንክ ማስታወቂያ በጣም በውድድር ላይ ያለ ማስታወቂያ ነው የባንክ ማስታወቂያዎች የራሳቸውን አብዴት ለማድረግ የሚጠቀሙበት መሳሪያ ነው ታዋቂ የባንክ አስተዋዋቂ ሰው ማን ይባላል
20.34
badrex/amharic-speech
train
0C6IXVn3t11qlEuJYdTU
እንጀራ በወጥ በሀገራችን ኢትዮጵያ በብዛት ደግሞ በአማራ ክልል የሚታዎቅ አብዛኞቻችን ደግሞ የምንመገበው በጣም የምንወደው የኢትዮጵያ ታዋቂ የምግብ አይነት ነው
14.82
badrex/amharic-speech
train
0CJ0ahGHcEClEQnC5CcG
ይህ ምስል የ አሳ ምስል ነው ወደ ቀና ብሎ አንጋጦ ሲያይ የሚያሳይ ምስል ነው እጅግ ማራኪ የሆነ የ እደ ጥበብ ይታይበታል
9
badrex/amharic-speech
train
0CVTy9nR21mx0QZdXBOK
ጽድ በኢትዮጵያ በብዙ ቦታዎች ላይ የተተከለ የጽድ እጽዋት ነው ይህ ጽድ ለብዙ ነገሮች ይጠቅማል እንደ አልጋ ቡፌ ለመስራት የምንጠቀምበት ነገር ነው እና ወንበሮችን ለመስራት የሚያገለግለን የእጽዋት እይነት ጽድ ይባላል
18.84
badrex/amharic-speech
train
0D9KYuEb07V1MG7OR16j
ምስል እንደሚታየው ከድንጋይ የተሰራ የሳር ቤት ይታያል ይሄንን መስራት መቻሉ አንድ ጥበብ ነው በተጨማሪ ደግሞ ባህል ነው ቆይት ያለ አሰራር ነው
17.28
badrex/amharic-speech
train
0DRNPZwhHmwWw8BaZnBG
ዋትስአፕ ከታዋቂ ማህበራዊ ሚድያዎች ዉስጥ አንደኛው ሲሆን ይህ ዋትስአፕ የሚሰራው በስልክ ባሉ ኮንታክቶች አማካኝነት በዙርያ ያሉት ሰዎች የምታወራበት የማህበራዊ ሚዲያ ነው
15.3
badrex/amharic-speech
train
0DipPoKl87fCdNaahfXU
ጫማዎች የሰው ልጆች እግራቸውን ለመሸፈን ወይም ደግሞ እግራቸውን ከአደጋ ለመከላከል የሚያደርገውግቸው ሲሆን የተለያዩ የጫማ አይነቶች አሉ ለምሳሌ ስሊፐር ታኮ ጫማ ሸራ ጫማ የመሳሰሉትን ይጠቀሳሉ
16.02
badrex/amharic-speech
train
0DqV7bZ6oJh6LhbbsZGB
በሀገራችን ላይ እንዲሁም እንዲሁም በክልላችን ላይ አዲስ የተፈጠ እንዲሁም በጣም አስቸካይ ሰው ማወቅ አለበት ተብሎ የምታሰብ ዜና ሰበር ዜና ተብሎ ይቀርባል በአብዛኛው በተለመደው ሰኣት አይቀርብም
16.44
badrex/amharic-speech
train
0DusN12LzteDPUVTY5vk
ሊጎረሰው የጠቀለለው ስጋት ውስጥ ከታች ደግሞ ያለው እንጀራ በስጋ መረቅ ረጠብ የለውን እንጀራ በማእከሉ ማስገባት ስብሰስብ አድርጎ የተዘጋጁ ኣለም ሲታይ ጥቅጥቅ አድርጎ የተከተፈ ስለሆነ ለመብላትም አይከብድም ጣእሙ ደግሞ አሪፍ ብዙ አይነት መርቅ ምስሉ ላይ ያመለክታል
20.64
badrex/amharic-speech
train
0DzCw2YJvi6OmhqNAuGR
ዜና ሰበር ዜና ሰበር ዜና ድንገተኛ የሆኑ መረጃዎችን ሰአቱን ባልጠበቀ መልኩ ታዳሚዎች እንዲያዳምጡት ተደርጎ የሚቀርብ የዜና አይነት ሲሆን በሰበር ዜና ወቅታዊና አንገብጋቢ የሆኑ ዜናዎች ይቀርባሉ
15.96
badrex/amharic-speech
train
0E07V3Xf7qzboFb97U2t
ማስጌጥ ማቅለም ከማስጌጥ ተግባራት አንዱ ሲሆን ነገሮችን የማሳመር በቀለም ቀበቶ የማስዋብ እጅግ ደስ የሚሉ የማድረግ እንዲሁም መንፈስን የሚያረካ የማድረግ ማራኪ ገጽታ የመስጠት ሂደት ነው
16.2
badrex/amharic-speech
train
0E0hwuAuqDpS4efbjjf3
ይህ በሃገራችን በቅርቡ የመጣ ሳፋሪኮም በመባል የሚታዎቅ የሞባይል ጥቅል የኢንተርኔት እንዲሁም የተለያዩ ነገሮችን የምንጠቀምበት ከኢትዮ ቴሌኮም በተጨማሪ እንደ አማራጭ ሁኖ የመጣልን በጣም ጥሩ አገልግሎት ፈጣን ኢንተርኔት የምናገኝበት ድርጅት ነዉ
17.7
badrex/amharic-speech
train
0EADpOAlKxYwndXo4pvR
ምስሉ ላይ የምንመለከተው ተመሳሳይ ቀለም ያለው ልብስ የለበሱ ልጆችና ወጣቶች የእስፖርት ዝግጅት በሚመስል መልኩ ሲሮቱ ይታያሉ
16.8
badrex/amharic-speech
train
0EAaVN0uEtAg9lRMx7jL
ከኤሌክትሮኒክስ ውስጥ አንዱ የሆነው የማብሰያ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ናቸው የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ምግብን ለመስራት የምንጠቀምባቸው ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ሲሆኑ እንደ ስቶብ አይነት ሲሆኑ የሰዎችን ድካም እና የማገዶ ፍጆታን በመቀነስ ነጻነት እንዲኖረን ያደርጋል
16.98
badrex/amharic-speech
train
0EFFvF39iwDiBwTMtNPM
እየጸጉር ስሬት ፋሽን እንግዲህ በተለያዩ ሰኣት እየተቀየረ የመጣ የጸጉርስ ስሬት ፋሽኖች አሉ የተለያዩ ስናፕ ፌድ አፕ የተለያዩ የምንላቸው የጸጉር አሉ እንግዲህ ፋሽን ነው እንግዲህ
16.2
badrex/amharic-speech
train
0EPVhW8nw8Dav5u2ZpYQ
አናጺ ብለን የምንጠራው የተለያዩ ቤቶችን የሚሰሩ ልዩ የስራ ዘርፍ ሲሆን በሀገራችን ከሚታወቁ ይስሩ ዘርፎች መካከል የሚጠቀስ ነው
15.36
badrex/amharic-speech
train
0EUzLb01s5TnTjeSid3Q
ከላይ በምስሉ ላይ የምንመለከተው ለመወጣጫ ወይም ደግሞ ፎቅ ቤቶች በሚሰሩበት ጊዜ በተለያየ ዲዛይን የሚሰራው የደረጃ አይነት ሲሆን እዚህ በምስሉ ላይ የምንመለከተው የደረጃ አይነት ከእንጨት የተሰራ ለየት ያለ ቅርጽን የያዘ ይህም ለየት ማለቱ ዉበትን ያጎናጸፈው የደረጃ አይነት ነው
20.88
badrex/amharic-speech
train
0EcxU0lmRUJd2BVkcrKp
ይህ የሚታየው ለመቀመጫነት የሚያገለግል የቤት እና የቢሮ እቃዎች አይነት ሲሆን ይህ የቤት እና የቢሮ እቃዎች አይነት እንዴት ይሰራል ከምን ይሰራል በምን አይነት ቅርጽ ይሰራል
17.94
badrex/amharic-speech
train
0EhPe2ZMdIRJhU17M5dt
መጽሀፍት መጽሄት እና ጋዜጣዎች ስንል አሁን ለምሳሌ መጽሀፍቶች አንስተን ስናይ ትምህርታዊ መጽሀፍት የምንላቸዉ አሉ እነዚህ ትምህርታዊ መጽሀፍት የምንላቸዉ እንግዲህ ከተለያዩ ቀደምት አባቶች የተሰበሰቡ አባባሎችን እንዲሁም ደግም ታሪካዊ ፍልስፍናዎችን የምናገኝበት በጣም ትልቅ የሆነ መሰረታዊ እዉቀት የምናገኝበት የመጽሀፍት አይነት ነዉ
21.42
badrex/amharic-speech
train
0EiPSS6VjGHqejTONnCF
ይህ ምስል የሚያሳየን በቆላማ እና በመስኖ ባለባቸዉ አካባቢዎች የሚመረት ዘባር ማሽላ ነዉ የላይኛዉ የሚታየን አረንጋዴዉ ቅርፊት ነዉ ፍሬዉን የምናገኘዉ ከዉስጥ ነዉ ከላጥን በሃላ ነዉ ቅርፊቱን ከላጥን በሃላ
17.94
badrex/amharic-speech
train
0FWz5zsKLwZWAtYqXtsV
ይህ ስደተኞች ኢትዮጵያን አቃርጠው ወይም ከአፍሪካ ተነስተው ወደ ተለያዩ የውጭ ሀገር ባህር አቃርጠው ሲሄዱ የሚያሳይ ፎቶ ነው በዚህ ስደት ብዙ የሞት አደጋወች ይከሰታሉ
19.44
badrex/amharic-speech
train
0FYKUSO1NCKcixYRuBJQ
ሰሜን ተራራ በቱሪዝም ብዙ እያስገኜ ያለ እና ብዙ የውጭ ሀገር ዜጎች መጥተው እየጎበኙትና ተዝናንተበት ብዙ ተደንቀውበት የሚሄዱበት ቦታ ሆናል
19.8
badrex/amharic-speech
train
0FioW7qmJodS1fSBZoH7
የጎንደር ማህበረሰብ መቀመጫውን በሰሜናዊ የአማራ ክልል ያደረገ የማህበረሰብ ክፍል ሲሆን ይህ የማህበረሰብ ክፍል የራሱ የሆነ የአናናር እና የአመጋገብ ስርኣት አለው
16.26
badrex/amharic-speech
train
0Fq7rVscHzZbXX1xw6tO
ተፈጥሮ እና አካባቢ ተፈጥሮ የምንለው መልካ ምድሩ ጋር የሚገኙ ውሃው ድንገዩ እንስሳው እጽዋቱ ሲሆኑ አካባቢው ደግሞ መልካ ምድሩ እና እነዛን ነገር የያዘ አካባቢ እያልነን እንጠረዋለን
16.32
badrex/amharic-speech
train
0FqBqV6PND1JgrnU6qBl
ሃይማኖት ሃይማኖት ማለት የአንድ ሰው እምነት ማለት ሲሆን የተለያዩ ሃይማኖት ሲኖሩ በራሱ ሃይሞኖት ወይም እምነት ተከትሎ ፈጣን ማመን ወይም ማምለክ ማለት ነው
17.16
badrex/amharic-speech
train
0FtTNlwyKy6Z7LUKKScI
ማስጌጥ ማስጌጥ ማስዋብ ማሳመር ማስጌጥ የሚለው ቃል ለብዙ ነገሮች ውበትን መጨመር የሚለው ትርጋሜውን የሚሰጠን ሲሆን ማስጌጥ በተለያየ መንገድ በአልባሳት በቀለም ወይም በጌጣጌጦች ሊሆን ይችላል
17.58
badrex/amharic-speech
train
0G9AkPdBGwCiP3PVkyj4
እጅግ በፈገግታና በስስት ልጃን የምትመለከት አንዲት ባላገር እናት በምስሉ ላይ ተመልክታለች እናቲቱ ጸጉራን የተቆረጠች አንገታ ላይ መስቀል ያሰረች ስትሆን በአንድ እጃ ልጃን ይዛ እንቅስቃሴዋን በሚያስተውል መልኩ ልጃን ትመለከታለች
17.58
badrex/amharic-speech
train
0GXl15tcmNO6SnWg2rx7
የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ኣሊ ከሙስሊም ማህበረሰብ የሃይማኖት ተከታይ የሚያደርጉትን ንግግር የሚያሳይ ነው
17.16
badrex/amharic-speech
train
0Gh3LHdhXz56yCwhfmXZ
ኢትዮጵያ ውስጥ የተለያዩ ስፖርት አይነቶች ይገኛሉ አማራ ክልል ላይ ደግሞ ባህርዳር ላይ በስፋት ከሚዘወትሩ የስፖርት እንቅስቃሴዎች አንዱ ዋና
21.06
badrex/amharic-speech
train
0HDmLV0z1pJWMj4WwK87
በፋሽን ኢንዱስትሪ ላይ ኢትዮጰያ በጣም ከምታስተዋውቃቸው ነገሮች መካከል ውስጥ አንዱ የሆነው ባህላዊ ልብሶች ነው ኢትዮጰያ የተለያዩ ብሄረሰቦች ስላሉ የተለያዩ ባህላዊ ልብሶች አሉ እሱን ታስተዋወቃለች
16.86
badrex/amharic-speech
train
0HFHaAJBYP1FNzycsaCZ
ውሻ ቤትን ለመጠበቅና በፍቅር ወዳድነቱ በታማኝነቱ ታዋቂ የሆነ የቤት እንስሳ ነው ይህም የቤት እንስሳ ጠቃሚ ነው
15.24
badrex/amharic-speech
train
0HGxncbe4vMzN693mVmh
ይህ የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ አርማ ሲሆን ይህም በመሃሉ ላይ የኮኮብና የሚዛን ምስል አለበት በፍትህ ወይም በሰላም ይፈርዳል የሚል ሲምቦል ነው
20.46
badrex/amharic-speech
train
0HetxTkDyJ8OlGZJIoL4
End of preview. Expand in Data Studio
README.md exists but content is empty.
Downloads last month
66