Dataset Viewer
Auto-converted to Parquet Duplicate
audio
audioduration (s)
3.95
12
text
stringlengths
23
137
የተሳልሁትንም እከፍላለሁ ደህንነት ከእግዚአብሄር ዘንድ ነው እግዚአብሄርም ኣሳውን አዘዘው እርሱም ዮናስን በየብስ ላይ ተፋው
ለእስራኤል ልጆች እንዲህ ብለህ ንገራቸው ወደ ከነኣን ምድር ዮርዳኖስን በተሻገራችሁ ጊዜበስህተት ነፍስ የገደለ ወደዚያ ይሸሽ ዘንድ
የሆኑትን ወንድሞቻቸውን ዘካርያስን ቤንን ያዝኤልን ሰሚራሞትን ይሂኤልን ኡኒን ኤልያብን በናያስን መእሴያን
በአቆስጣም ቁርበት መሸፈኛ ይሸፍኑት በመሸከሚያውም ላይ ያድርጉትአመዱንም ከመሰዊያው ላይ ያስወግዱ ሀ
አንድ ጎሞር ሙሉ ለልጅ ልጆቻችሁ ይጠበቅ አለ ሙሴም አሮንን አንድ ማድጋ ወስደህ ጎሞር ሙሉ
ጽዋዎቹንም ለማፍሰስም መቅጃዎቹን ያድርጉ ሁልጊዜም የሚኖር እንጀራ በእርሱ ላይ ይሁንበእነርሱም ላይ ቀይ መጐናጸፊያ ይዘርጉ
ስትባርኩአቸው እንዲህ በሉአቸውእግዚአብሄር ይባርክህ ይጠብቅህምእግዚአብሄር ፊቱን ያብራልህ ይራራልህም
እነርሱም ከሆር ተራራ ተጕዘው በሴልሞና ሰፈሩከሴልሞናም ተጕዘው በፉኖን ሰፈሩከፉኖንም ተጕዘው
ለእያንዳንዱ አራት አራት ፊት ለእያንዳንዱም አራት አራት ክንፍ ነበሩት የሰውም እጅ አምሳያ ከክንፎቻቸው በታች ነበረ
ህዝቡም አመኑ እግዚአብሄርም የእስራኤልን ልጆች እንደ ጐበኘ ጭንቀታቸውንም እንዳየ በሰሙ ጊዜ አጐነበሱ ሰገዱም
እግዚአብሄር በስድስት ቀን ሰማይንና ምድርን ባህርንም ያለባቸውንም ሁሉ ፈጥሮ በሰባተኛው ቀን አርፎአልና
የአኪጦብም ልጅ ሳዶቅ የአቤሜሌክም ልጅ አብያታር ካህናት ነበሩ ሱሳ ጸሀፊ ነበረ የዮዳሄ ልጅ በናያስ
በዚህ እረፍት የላችሁምና ተነስታችሁ ሂዱ በርኵሰት ምክንያት ክፉ ጥፋት ታጠፋችኋለች ነፋስንም ተከትሎ ስለ ወይን ጠጅና ስለ ስካር
ድንኳኑም አንድ እንዲሆን ያጋጥሙት ዘንድ አምሳ የናስ መያዣዎችን ሰሩ ለድንኳኑም መደረቢያ ከቀይ
ወደ ህዝቤም በር ወደ ኢየሩሳሌም ቀርቦአልና በጌት ላይ አታውሩ በአኮ ላይ እንባን አታድርጉ በቤትኣፍራ በትቢያ ላይ ተንከባለሉ
አውራ ጣት የቀኝ እግሩንም አውራ ጣት ያስነካዋልካህኑም ከዘይቱ በግራ እጁ ውስጥ ያፈስሰዋልካህኑም በግራ እጁ ውስጥ ካለው ዘይት በቀኝ ጣቱ ሰባት ጊዜ
በሉር ሰንፔር አልማዝ በሶስተኛውም ተራ ያክንት ኬልቄዶን አሜቴስጢኖስ በአራተኛውም ተራ ቢረሌ
በበኣላችሁ ጊዜ ለእግዚአብሄር አቅርቡሙሴም ለእስራኤል ልጆች እግዚአብሄር ሙሴን ያዘዘውን ሁሉ ነገራቸው
እንዲሁ አደረገ እግዚአብሄር እንዳዘዘው ሁሉ እንዲሁ አደረገ
የምሰሶቹንም ጕልላቶች ለበጠ የተሰጠውም ናስ ሰባ መክሊትና ሁለት ሺህ አራት መቶ ሰቅል ነበረ ከእርሱም
በኢየሩሳሌምም እንዳይነግስ ፈርኦን ኒካኡ በሀማት ምድር ባለችው በሪብላ አሰረው በምድሩም ላይ መቶ መክሊት
በአስጨናቂዎችሽ እጅ አኖረዋለሁ ጀርባሽንም ለሚሻገሩት እንደ መሬትና እንደ መንገድ አደረግሽላቸው
ይቀብሩአቸዋል የምድርም ህዝብ ሁሉ ይቀብሩአቸዋል በተመሰገንሁበትም ቀን ለክብር ይሆንላችኋል ይላል ጌታ እግዚአብሄር
ወሬህንም የሚሰሙ ሁሉ እጃቸውን በአንተ ላይ ያጨበጭባሉ ክፋትህ ሁልጊዜ ያላለፈችበት ሰው ማን ነውና
በዮርዳኖስም አጠገብ በሞኣብ ሜዳ ላይ ከቤትየሺሞት እስከ አቤልሰጢም ድረስ ሰፈሩእግዚአብሄርም ሙሴን
ሙሴም አለ የእግዚአብሄርን ትእዛዝ ለምን ትተላለፋላችሁ አይጠቅማችሁምእግዚአብሄር በእናንተ መካከል አይደለምና
በመደገፊያዎችም አጠገብ ሁለት አንበሶች ቆመው ነበር በስድስቱም እርከኖች ላይ በዚህና በዚያ አስራ ሁለት አንበሶች ቆመው ነበር
የድንኳኑን መደረቢያ በላዩ አደረገበት እግዚአብሄርም ሙሴን እንዳዘዘው ጽላቱን ወስዶ በታቦቱ ውስጥ አኖረው
በገበታው ላይ የሚኖሩትን እቃዎች ወጭቶቹንና ጭልፋዎቹን ጽዋዎቹንም መቅጃዎቹንም ከጥሩ ወርቅ አደረጋቸው
መንደሮችዋ መጊዶና መንደሮችዋ ዶርና መንደሮችዋ ነበሩ በእነዚህ የእስራኤል ልጅ የዮሴፍ ልጆች ተቀመጡ
በዚህ ቀን የማዝዝህን ነገር ጠብቅ እነሆ እኔ አሞራዊውን ከነኣናዊውንም ኬጢያዊውንም ፌርዛዊውንም ኤዊያዊውንም ኢያቡሳዊውንም
የዘይቱም ደንብ ከእያንዳንዱ የቆሮስ መስፈሪያ የባዶስን አስረኛ ክፍል ትሰጣላችሁ አስር የባዶስ መስፈሪያ አንድ የቆሮስ መስፈሪያ ነውና
የወርቅ ሻኵራ ሮማንም ሌላም የወርቅ ሻኵራ ሮማንም በቀሚሱ ዘርፍ ዙሪያውን ይሆናሉ
በስፍራቸውም ተቀመጡእግዚአብሄርም ተነሱ የዘሬድንም ፈፋ ተሻገሩ አለየዘሬድንም ፈፋ ተሻገርን
መልካም ዱቄት የተሞሉ ሚዛኑ እንደ መቅደሱ ሰቅል ሚዛን መቶ ሰላሳ ሰቅል የሆነ አንድ የብር ወጭት ሚዛኑም ሰባ ሰቅል የሆነ አንድ የብር ድስትእጣንም የተሞላ
መጽሀፈ ዜና መዋእል ቀዳማዊ ምእራፍ አስራ አራት የጢሮስም ንጉስ ኪራም
የሰልፉም ቀስት ይሰበራል ለአህዛብም ሰላምን ይናገራል ግዛቱም ከባህር እስከ ባህር ከወንዙም እስከ ምድር ዳርቻ ድርስ ይሆናል
የንጉሱንና የመኳንንቱን ትእዛዝ አሳወጀ እንዲህም አለ ሰዎችና እንስሶች ላሞችና በጎች አንዳችን አይቅመሱ አይሰማሩም
የዘበኞቹም አለቃ ናቡዘረዳን በከተማይቱ ውስጥ የቀረውን ህዝብ ሸሽተውም ወደ ባቢሎን ንጉስ የተጠጉትን የቀሩትንም ህዝብ አፈለሰ
የአምላክ ነጎድጓድ በረዶውም በዝቶአልና ወደ እግዚአብሄር ጸልዩ እለቅቃችሁማለሁ ከዚያም በኋላ በዚህ አትቀመጡም አላቸው
ሰማይ ሰማየ ሰማያትም ምድርም በእርስዋም ያለው ሁሉ የአምላክህ የእግዚአብሄር ነው ብቻ እግዚአብሄር ስለ አባቶችህ ደስ ብሎታል
አንዳንድ ጊዜም ደመናው ከማታ ጀምሮ እስከ ጥዋት ድረስ ይቀመጥ ነበር በጥዋትም ደመናው በተነሳ ጊዜ ይጓዙ ነበር
ታቈጠቁጣለች በእናንተም ላይ የሚያጕረመርሙባችሁን የእስራኤልን ልጆች ማጕረምረም ከእኔ ዘንድ አጠፋለሁሙሴም ለእስራኤል ልጆች ተናገራቸው
ከእነርሱ የተቈጠሩት የወንዶች ሁሉ ቍጥር ከአንድ ወር ጀምሮ ከዚያም በላይ የተቈጠሩት ሰባት ሺህ
እግዚአብሄር መንገዱን አቅንቶለት እንደ ሆነ ወይም እንዳልሆነ ለማወቅም ዝም አለ ግመሎቹም ከጠጡ በኋላ እንዲህ ሆነ
የሰራዊት ጌታ እግዚአብሄርም እንደ ላከኝ ታውቃላችሁ የጽዮን ልጅ ሆይ እነሆ መጥቼ በመካከልሽ እኖራለሁና ዘምሪ ደስም ይበልሽ
አለዚያም እገድልሻለሁ አለኝ ብላ መለሰችለት ዳዊትም ሸሽቶ አመለጠ ወደ አርማቴምም ወደ ሳሙኤል መጣ ሳኦልም
ትእዛዙንም ብታደምጥ ስርኣቱንም ሁሉ ብትጠብቅ በግብጻውያን ላይ ያመጣሁትን በሽታ አላደርስብህም
መንገድ ዳር በኤናይም ደጅ ተቀመጠች ሴሎም እንደ አደገ ሚስትም እንዳልሆነችው አይታለችና
ብረቱም ከሸክላው ጋር ተደባልቆ እንዳየሁ የብረት ብርታት ለእርሱ ይሆናል የእግሮቹም ጣቶች እኩሉ ብረት እኩሉም ሸክላ እንደ ነበሩ
ኣይኖቹንም አቀና እነሆም ግመሎች ሲመጡ አየ ርብቃም ኣይኖችዋን አቀናች ይስሀቅንም አየች ከግመልም ወረደች
ኤሽኮልም ሸለቆ በሄዱ ጊዜ ምድሪቱንም ባዩ ጊዜ እግዚአብሄር ወደ ሰጣቸው ምድር እንዳይገቡ የእስራኤልን ልጆች ልብ አደከሙ
ካህኑም ሁሉን የሚቃጠል መስዋእት የእሳት ቍርባን አድርጎ በእግዚአብሄር ዘንድ ጣፋጭ ሽታ እንዲሆን በመሰዊያው ላይ ያቃጥለዋል
በቢልሃ በኤጼም በቶላድ በቤቱኤል በሄርማ በጺቅላግ በቤትማርካቦት በሀጸርሱሲም በቤትቢሪ በሸኣራይም ይቀመጡ ነበር
ከይሁዳ ነገድም የሆነ የሆር የልጅ ልጅ የኡሪ ልጅ ባስልኤል እግዚአብሄር ለሙሴ ያዘዘውን ሁሉ አደረገ
ተራሮች ላይ ሰፈሩከኣብሪምም ተራሮች ተጕዘው በዮርዳኖስ አጠገብ በኢያሪኮ ፊት ባለው በሞኣብ ሜዳ ላይ ሰፈሩ
በመክደኛውም ላይና በመክደኛውም ፊት ይረጨዋልከእስራኤል ልጆች ርኵስነት ከመተላለፋቸውም ከሃጢአታቸውም የተነሳ ለመቅደሱ ያስተሰርይለታል
ዙፋንህ ከትውልድ እስከ ትውልድ ነው ስለ ምን ለዘላለም ትረሳናለህ ስለ ምንስ ለረጅም ዘመን ትተወናለህ አቤቱ ወደ አንተ መልሰን እኛም እንመለሳለን
የአሚሳዳይ ልጅ የአኪኤዘር መባ ይህ ነበረበአስራ አንደኛውም ቀን የአሴር ልጆች አለቃ የኤክራን ልጅ
ደግሞ ጸነሰች ሴት ልጅንም ወለደች እግዚአብሄርም ይቅር እላቸው ዘንድ የእስራኤልን ቤት ከእንግዲህ ወዲህ አልምርምና ስምዋን ሎሩሃማ ብለህ ጥራት
እንደ እግዚአብሄርም ቃል የአጐቴ ልጅ አናምኤል እኔ ወዳለሁበት ወደ ግዞቱ ቤት አደባባይ መጥቶ በብንያም አገር በኣናቶት ያለውን እርሻዬን እባክህ ግዛ
እግዚአብሄር እንዲሁ አዝዞኛልና እንዳትሞቱ በመገናኛው ድንኳን ደጃፍ ሌሊቱንና ቀኑን ሰባት ቀን ተቀመጡ
ከዚያም በኋላ ህዝቡ ከሀጼሮት ተጓዙ በፋራንም ምድረ በዳ ሰፈሩ
የስርየት መክደኛውንም በክንፎቻቸው ይሸፍናሉ ፊታቸውም እርስ በርሱ ይተያያል
ስለ ተፈታተኑኝነገሬንም ስላልሰሙ በእውነት ለአባቶቻቸው የማልሁላቸውን ምድር አያዩም ከእነርሱም የናቀኝ ሰው ሁሉ አያያትምባሪያዬ ካሌብ ግን
ሙሴም ተነስቶ ወደ ዳታንና ወደ አቤሮን ሄደ የእስራኤልም ሽማግሌዎች ተከተሉትማህበሩንም
በሬው ግን አስቀድሞ ተዋጊ ቢሆን ሰዎችም ለባለቤቱ ቢመሰክሩለት ባይጠብቀውም
በስርኣቴም አልሄዱምና ሰንበታቴንም አርክሰዋልና ነገር ግን ኣይኔ ራራችላቸው እኔም አላጠፋኋቸውም በምድረ በዳም ፈጽሜ አልፈጀኋቸውም
እስከ ማእዘኑ መውጫ ድረስ አደሰ ከማእዘኑም መውጫ ጀምረው እስከ በጉ በር ድረስ ወርቅ አንጥረኞችና ነጋዴዎች አደሱ
ለሌዋውያንም የምትሰጡት የከተማ መሰምርያ በከተማው ዙሪያ ከቅጥሩ ወደ ውጭ አንድ ሺህ ክንድ ይሁን
አንተ በዚያ እሞት ዘንድ ወደ ዮናታን ቤት አትመልሰኝ ብዬ በንጉሱ ፊት ለመንሁ በላቸው
ኢያሱም አለ ህያው አምላክ በመካከላችሁ እንደ ሆነ እርሱም ከፊታችሁ ከነኣናዊውን ኬጢያዊውንም ኤዊያዊውንም ፌርዛዊውንም ጌርጌሳዊውንም
ያእቆብ ግን ወደ ሱኮት ሄደ በዚያም ለእርሱ ቤትን ሰራ ለከብቶችም ዳሶችን አደረገ
በኣልም ድረስ በእነዚህ ከተሞች ዙሪያ የነበሩ መንደሮቻቸው ሁሉ ነበሩ መቀመጫቸውና የትውልዳቸው መዝገቦች እነዚህ ናቸው
ገና ወደ እርሱ ያመጡ ነበር የመቅደሱንም ስራ የሚሰሩ ጠቢባን ሁሉ የሚያደርጉትን ስራ ትተው መጡ እነርሱም ሙሴን
ከመቶ አምሳ ቀንም በኋላ ውሃው ጎደለ መርከቢቱም በሰባተኛው ወር ከወሩም በአስራ ሰባተኛው ቀን
በምስራቅም ወገን አምሳ ክንድ ርዝመት ያላቸውን መጋረጆች አደረገ በአንድ ወገንም የመጋረጆቹ ርዝመት አስራ አምስት ክንድ ምሰሶቹም ሶስት እግሮቹም ሶስት ነበሩ
የአባቶቻቸው አምላክ የአብርሃም አምላክ የይስሀቅም አምላክ የያእቆብም አምላክ እግዚአብሄር እንደ ተገለጠልህ እንዲያምኑ እጅህን ዘርግተህ ጅራትዋን ያዝ አለው
መጀመሪያ ከምታደርጉት ሊጥ አንድ እንጐቻ ለማንሳት ቍርባን ታቀርባላችሁ ከአውድማም እንደምታነሱት ቍርባን እንዲሁ ታነሳላችሁ
ንጉሱም ናቡከደነጾር መኳንንትንና ሹማምቶችን አዛዦችንና አዛውንቶችን በጅሮንዶችንና አማካሪዎችን
አባትና ልጁ ወደ አንዲት ሴት ይገባሉ መሰዊያውም ሁሉ አጠገብ ለመያዣነት በተወሰደው ልብስ ላይ ይተኛሉ በአምላካቸውም ቤት ውስጥ
ኢያሱ ባለበት ዘመን ሁሉ ከኢያሱም በኋላ በነበሩት ለእስራኤልም ያደረገውን የእግዚአብሄርን ስራ ሁሉ ባወቁት
ሳላውቅ ነፍሴ በከበረው ሰረገላ ላይ አስቀመጠችኝ
ወደ ተቀመጡት ሰዎች መልክተኞች ልከው ፍልስጥኤማውያን የእግዚአብሄርን ታቦት መልሰዋል ወርዳችሁም ወደ እናንተ አውጡት አሉ
ላባም ደረሰበት ያእቆብም ድንኳኑን በተራራው ተክሎ ነበር ላባም ከወንድሞቹ ጋር በገለኣድ ተራራ ድንኳኑን ተከለ
ይስሀቅም ለምን ወደ እኔ መጣችሁ እናንተ ጠልታችሁኛል ከእናንተም ለይታችሁ አሳድዳችሁኛል አላቸው እነርሱም አሉት
ታጋሽና ምህረቱ የበዛ አበሳንና መተላለፍን ይቅር የሚል ሃጢአተኞችንም ከቶ የማያነጻ የአባቶችን ሃጢአት እስከ ሶስትና እስከ አራት ትውልድ ድረስ በልጆች ላይ
ወንዞችንም ሁሉ ያደርቃል ባሳንና ቀርሜሎስም ላልተዋል የሊባኖስም አበባ ጠውልጎአል ተራሮችም ከእርሱ የተነሳ ታወኩ
ስለዚህ የሰው ልጅ ሆይ ለእስራኤል ቤት ተናገር እንዲህም በላቸው ጌታ እግዚአብሄር እንዲህ ይላል በዚህም ደግሞ አባቶቻችሁ ባደረጉት ኣመጽ አስቈጡኝ
የኔር ልጅ አበኔርና የሳኦል ልጅ የኢያቡስቴ ባሪያዎች ከመሃናይም ወደ ገባኦን ወጡ የጽሩያ ልጅ ኢዮአብና
እርስ በርሳቸውም ኑ አለቃ ሾመን ወደ ግብጽ እንመለስ ተባባሉሙሴና አሮንም በእስራኤል ልጆች ጉባኤ ፊት በግምባራቸው ወደቁ
ከአባቶቹ ጋር አንቀላፋ በአባቱም በዳዊት ከተማ ተቀበረ ልጁም ሮብኣም በእርሱ ፋንታ ነገሰ
በዚህ ነገር ብቻ እሺ ያልናቸው እንደ ሆነ ከእኛ ጋር ይቀመጣሉ ከከተማይቱም አደባባይ የሚወጡ ሁሉ
መቀመጫውንም የአደባባዩን መጋረጆች ምሰሶቹንም እግሮቻቸውንም የአደባባዩንም ደጃፍ መጋረጃ የማደሪያውን ካስማዎች
ከዚያም በእጁና በእግሩ ስድስት ስድስት ሁላሁሉ ሀያ አራት ጣቶች ያሉት አንድ ረጅም ሰው ነበረ እርሱም ደግሞ ከራፋይም የተወለደ ነበረ
እኔም የምሰጥህን ምስክር በታቦቱ ውስጥ ታኖረዋለህ በዚያም ከአንተ ጋር እገናኛለሁ የእስራኤልንም ልጆች ታዝዝ ዘንድ
ካህኑም አልኣዛር ከደምዋ በጣቱ ይወስዳል ከደምዋም ወደ መገናኛው ድንኳን ፊት ሰባት ጊዜ ይረጫልጊደሪቱም በፊቱ
የእግዚአብሄርም ቃል ወደ እኔ እንዲህ ሲል መጣ የሰው ልጅ ሆይ እንጀራህን በድንጋጤ ብላ ውሃህንም በመንቀጥቀጥና በሀዘን ጠጣ ለምድሪቱም ህዝብ
እንባዋም በጕንጭዋ ላይ አለ ከውሽሞችዋ ሁሉ የሚያጽናናት የለም ወዳጆችዋ ሁሉ ወነጀሉአት ጠላቶችም ሆኑአት ጋሜል
እግዚአብሄርም ሙሴን ይህ ህዝብ እስከ መቼ ይንቀኛል በፊቱስ ባደረግሁት ተአምራት ሁሉ እስከ መቼ አያምንብኝም ከርስታቸው አጠፋቸው ዘንድ
End of preview. Expand in Data Studio
README.md exists but content is empty.
Downloads last month
32