Dataset Viewer
Auto-converted to Parquet Duplicate
audio
audioduration (s)
1.79
12
text
stringlengths
13
110
ነገር ግን እርስዎን ስለማናውቅዎ ልናስተናግድዎ ፈቃደኞች አይደለንም የሚል ነበር
በተለይ መኩሪያና ስዩም የተማሩት አንድ ላይ ተ ልከው ነው
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ደግሞ ክፍያውን የም ፈጽመው ትክክለኛ መረጃ ይዤ ነው ይላል
ከዋሻውብን ወጣ እንኳ ጨለማው እንዳለነው
ኤርትራዊያን ዲፕሎማቶች በአገር ደረጃ ቀዳሚ ተግባራቸው አድርገው የያዙት በመሆኑ ነው ጩኸታቸው አድማጭ አግኝቶ ኢትዮጵያን ያስኮነነላቸው
እንዲሁም በቀበሌ አስራ አምስት ውስጥ አንዲት ባለትዳር ሴት በሶስት ኮበሌዎች ተደፍራ ወንጀለኞቹን ጠቁማ አስይዛለች
ኢሰፓዋ ሚስቴ ግን እንደሰሞኑ በአሜሪካ ያሉ ኢትዮጵያውያን ጽድቁ ቀርቶ በቅጡ በኮነነኝ ብላ ተረተችብኝ
ኤሲሚላን ሀያ አምስት ኢንተር ሚላን ሀያ አራት ሮማ ላዚዮ ሀያ ሰባት ቦሎኛና ጆቪ ሀያ አንድ ነጥብ አላቸው
በድህነቱ ላይ ይህ ክፉ በሽታ ስለያዘው ሰውነቱ በጣም ኰሰሰ
የምግብ ዋስትና እንዲረጋገጥ ገበሬው ከመንግስት ጭሰኝነት ነጻ መውጣት እንዳለበት ተገለጠ
የሀገራችን ቁስልም እንዲሽር ያደርጋሉ
ከስድስት አመት በፊት በኢትዮጵያ ሆቴሎች ቦምቦችን ሲያጠምዱ ቆይተዋል
በአሜሪካን የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን በዋሽንግተን ከተማ ደማቅ ሰላማዊ ሰልፍ ማድረጋቸው ታወቀ
ከኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የደረሰን መረጃ እንደሚያመለክተው በአፍሪካ ክለቦች ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ካፕ ካፍ ቅዱስ ጊዮርጊስ የቅድመ ማጣሪያ ውድድር አያካሂድም
ፕሮጀክቱ ወደ ተግባር ሲለወጥ ደግሞ ለሚያጋጥሙ ችግሮች የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች የያዘ አንድ ኮሚቴ እንደሚቋቋም ገልጸዋል
ፖሊሱ እስረኞቹን ቆጠረ
በዚያም ቀን ከህዝቡ ሶስት ሺህ ሰዎች ሞቱ ሙሴም ዛሬ በረከትን እንዲያወርድላችሁ እያንዳንዳችሁ
ኢትዮጵያ ሱማሌና ኤርትራ ተርበዋል
እንዲያ መሬት አይንካኝ ይል የነበረ ሰው በድንገት ቆረቆዘ አይደል
በተለይ በእንጪጮ በዳእዳ እምባና በጭላ አካባቢዎች ከፍተኛ ተቃውሞ እንደገጠመው ነው
ዛሬ እንደሚታየው በሶስት አመት እድሜያቸው ትምህርት የጀመሩት ህጻናት በስምንትና ዘጠኝ አመታቸው እንኳን ቋንቋውን አይናገሩም
ፍጹማንም በእርስዋ ይኖራሉና ሃጥኣን ግን ከምድር ይጠፋሉ ኣመጸኞችም ከእርስዋ ይነጠቃሉ
ፖሊስ ሰባዊ መብትን መጋፋት እንደሌለበት ተገለጸ
ኢትዮጵያ ብቃት ያለውና በትጥቅ የደረጀ ተዋጊ አላት
ነገር ግን በኢትዮጵያ ያሉ ኤርትራውያን ስለመጡ የምንፈልገውን የውጭ ሀገር ኤክስፐርት እንቀንስ ይሆናል ሲሉ ተስፋቸውንና ስጋታቸውን ገልጸዋል
የአቪዬሽን ባለሙያዎች ስራ እየለቀቁ ነው
ውድድሩን ያሸነፈ ውናሚቢያዊው ፍራንኮ ፍሬዴሪክ ሲሆን ሞሪን ግሪስ ሁለተኛ የሪከርዱ ባለቤት ካናዳዊው ዶናታን ቤይሊ ሶስተኛ ወጥተዋል
አምስት መቶ አስራ ሶስት ሰዎች ደግሞ ንብረታቸውን ተነጥቀዋል
የኤኮኖሚ መርሀቸው ደግሞ ነጻ ገብያ ነው
ለዚህም ሶስት ምክንያቶችን አቅርበዋል
ለሃጢአተኞች ፊት ታደላላችሁ ለድሆችና ለድሀ አደጎች ፍረዱ ለችግረኛውና ለምስኪኑ ጽድቅ አድርጉ ብቸኛውንና ችግረኛውን አድኑ
የሰላምም ዋስትና አያስገኝልንም
አንዱና ዋነኛው ምክንያት መንግስት በተለያዩ መንገዶች በማህበሩ ላይሲፈ ጥራቸው የነበሩት ጫናዎች ናቸው
ያደጉ አገሮች ዜጐቻቸው የራሳቸው ምርቶች እንዲገዙ ህዝባዊ ስነልቦና ዘመቻቸውን በማካሄዳቸው ተወዳዳሪ ሸቀጦች ቢቀርቡላቸው እንኳን የውጭ ምርት እንደማይገዙ ገልጸዋል
በአጼ ሚንሊክ እና በጣሊያኖች መካከል የተደረገ ስምምነት በኢትዮጵያ መንግስት በኩል ተቀባይነት ያለው ነው
በአጠቃላይ ከሶማሊያ ሸሽተው በኢትዮጵያ የሚገኙ አንድ መቶ ሺህ ስደተኞች ናቸው
ስለዚህ ስዊፐ ር ነው ማለት ነው
ልጁን የሚወድድ ግን ተግቶ ይገስጻዋል ጻድቅ ሰውነቱ እስክትጠግብ ድረስ ይበላል የሀጥኣን ሆድ ግን ይራባል
የኤርትራውያን በቅርቡ በቡሬ በኩል መባረር የጄኔቫን ኮንቬንሽን የሚጥስ ነው አላልኩም
ትግስት እህቷን ስትጓጉ ክረሚ እንጂ የኔን አይነት ሀብል አይገዛልሽም አለቻት
በዚያም ጊዜ ድምጹ ምድርን አናወጠ አሁን ግን አንድ ጊዜ ደግሜ እኔ ሰማይን አናውጣለሁ እንጂ ምድርን ብቻ
በላቸውም ነው እንዲህ ተንቆ ለጳጰሰ
እንዲያውም የሪያል ማድሪድ ክለብ እየጐተጐተው መሆኑን በስፔን የሚናፈሱ ወሬዎች አሉ
ጺዮን ማሪያም ሄጄ ነበር
የሀይማኖት መሪዎችንም መላእክት የተጠቀሙበትን ይህን ቋንቋ ሚሊዮን ጊዜ ሲያነሱት ውለዋል
ያቀረብንላቸው ጥያቄ እርስዎ የስፖርት ኮሚሽን አስተዳደር ክፍል ሀላፊነዎት የሚል ነበር
አሁን እኛ እስራኤል ሀገር ብን ገባም እንዳልገባን ነው የምን ቆጥረው
በኢትዮጵያ ና በኤርትራ ጦርነት ጣሊያን የትቆማለች
ኮሚቴው የተመራው በካሳሁን አየለ ነበር
ደስተኞችም ሆነው ይኖራሉ አምላኬ እግዚአብሄር እውነተኛ እንደ ሆነ ይነግራሉ በእርሱም ዘንድ ኣመጻ የለም
የቡድኑ አላማ ህብረት ስራ ዲስፕሊንና ፕሮ ፌሽና ሊዝም የሚል ነው
በአውሮፓ ሻምፒዮን እንዲሁ ዋንጫ ያገኛሉ ተብለው ከተጠበቁት አንዱ እኛ ነበርን
መስሪያ ቤቱ ብዙ ወጪ እያወጣ ባለሙያዎችን ወደ ውጭ አገር ልኮ ያስተምራል
ያሉትን ህጐች እንዳሉ ለምን አንተዋቸውም
ይህን የገለጡት ሚስተር ኢርዋን ደቬዝ ናቸው
የወጣቷ አስክሬን አዲስአባ በገባ ማግስት በቅዱስ ዮሴፍ ቤተ ክርስቲያን መቀበሯንም ከወላጆቿ ገለጻ ለመረዳት ተችሏል
ይሁንና ማንኛውም ኢትዮፕያዊ ከኤርትራዊው እንዲ ለይየተሰጠውን መታወቂያ ይዞ እንዲንቀሳቀስና በተጠየቀ ጊዜም እንዲያሳይ ታዟል
ኦስትሪያን በሀገሩ አንድ ለዜሮ አሸንፎ ሶስት ነጥብ ይዟል
ቤተሰቦቻቸው ከማንም የበለጠ ለኢትዮጵያ ታማኝ ሆነው በዜግነታቸው ኮርተው ተሾመውና ተሸልመው የኖሩ ናቸው
ላሳዛኟ ህጻን እንኳን የሚያዝን ልብ አልነበረውም
መዝሙር መቶ አርባ አራት እግዚአብሄር አምላኬ ይባረክ ለእጆቼ ሰልፍን ለጣቶቼም ዘመቻን የሚያስተምር
ያገሩን ወንድ ሁሉ በፍቅር ወዝ ዋዧና አደን ዛዧ ቆንጂት መልኳ ሁሉ ጠፍቶ ዛሬ ውሻ በጨው አይል ሳት አሉ
የኢትዮ ኤርትራ ወታደራዊ ማስተባበሪያ ኮሚሽን ሶስተኛ ስብሰባ ዛሬ በናይሮቢ ኬንያ እንደሚካሄድ የመከላከያ ሚኒስቴር አንድ ምንጭ አመለከተ
አስሩም የውሳኔ ሀሳቦች የአሰብ በር ለኢትዮጵያ እንደሚገባ ያረጋገጡ ናቸው
ጌታ እግዚአብሄር እንዲህ ይላል ታላቅ ክንፍ ረጅምም ማርገብገቢያ ያለው ላባም የተሞላ መልከ ዝንጕርጕር ታላቅ ንስር ወደ ሊባኖስ መጣ
ከሚ ወጉን የበለጠ በኤርትራ የሚኖሩት ኢትዮጵያውያን እየጐዱን ነው
እንደ ጠቅላይ ሚንስቴሩ ገለጻ በሶማሊያ ያለው ሁኔታ አፋጣኝ እርምጃ ካል ተወሰደበት ሶማሊያ ሌላዋ አፍጋኒስታን በመሆን ሽብርተኞችን እያስተናገደች ነው
ክለቡ የምን ፈልጋቸውን ተጫዋቾች በሙሉ በእጃችን አስገብቶልናል
ባልቻ ጐበዝ ተማሪ ስለሆነ ተሸላሚ እንዲሆን የትምህርት ማህበረሰብ በአንድነት ወሰኑ
በሞቃዲሾ አንዳንድ ክፍሎች አሉ
ኢትዮጵያውያን ከአስመራ እየተባረሩ ነው
በአውሮፓ ዲሲፕሊን በሜዳ ብቻ ሳይሆን በከተማ ውስጥም ነው
ወይዘሮ ታደለች በኮትዲቯር የኢትዮጵያ አምባሳደር በመሆን ተሾሙ
ግን የአኢሴማ የአኢወማ የመኢገማና የመኢሰማ ገንዘቦችናንብረቶች በማን ቁጥጥር ስር ናቸው
ወደ አባቴ ቤት እንድትሰደው እለምንሃለሁ አምስት ወንድሞች አሉኝና እነርሱ ደግሞ ወደዚህ ስቃይ ስፍራ እንዳይመጡ ይመስክርላቸው አለ
መጨረሻቸው ጥፋት ነው ሆዳቸው አምላካቸው ነው ክብራቸው በነውራቸው ነው አሳባቸው ምድራዊ ነው እኛ አገራችን በሰማይ ነውና
ክቡር እም ክቡራን እድምተኞቼ ሰላምና ጤናውን የገዢዎች ገዢ የጌቶች ጌታ የሆነው እግዚአብሄር ይሰጣችሁ ዘንድ እለምነዋለሁ
ወይዘሪት ሰሎሜ ማስፈራሪያደረሳቸው
ዲፕሎማቶች ሊበወዙ ስለሆነ የተጠሩ አምባሳደሮች አሉ
አቤቱ የምድር ነገስታት ሁሉ ያመሰግኑሃል የአፍህን ቃል ሁሉ ሰምተዋልና በእግዚአብሄርም መንገድ ይዘምራሉ የእግዚአብሄር ክብር ታላቅ ነውና
ስንሳሳት ደግሞ ክለቦች ይጠቁሙናል እናርማለን
ለማላገጫና ለእርግማን ይሆኑ ዘንድ በምድር መንግስታት ሁሉ ለመበተን አሳልፌ እሰጣቸዋለሁ ለእነርሱና ለአባቶቻቸውም
ሁሴን አይዲድ ወንጀለኛ ናቸው ኢትዮጵያ ጸጥታዋን የማስከበር መብት አላት
አሊ ማህዲ ሰሜናዊ ሞቃዲሾ በሚገኘው ቢሮዋቸው እሁድ ጧት በሰጡት መግለጫ ነው ይህንን አስተያየት የሰነዘሩት
እሰድዳለሁ ከነኣናዊውን አሞራዊውንም ኬጢያዊውንም ፌርዛዊውንም ኤዊያዊውንም ኢያቡሳዊውንም አወጣልሃለሁ
ጣልያኖች እንግሊዞች ግዴታ ሶስቱ ታሪካዊ ክለቦቻቸውን ያቀርባሉ
የግልና የመንግስት ጋዜጠኞች ራሳቸውን በሚያወጡአቸው ዘገባዎች የመቻቻል ባህል በኢትዮጵያ ውስጥ እንዲሰፍን እያገዙ አይደሉም ያሉት
ከአትላንታ ብዙ ሰዎች ተገኝተዋል
ተጋጣሚ ቡድን ላዚዮ ዘንድሮ ስድስት መቶ ሀያስድስት ሚሊዮን ብር በማውጣት ቡድኑ በአዲስ መልክ ያደራጀ ነው
በኢትዮጵያ ካሉ አምስት መቶ ሺ ኤርትራውያን የወጡት አርባ ሁለት ሺ ብቻ ናቸው
ኢትዮጵያ ካገኘችው ሜዳሊያጋር እና ከህዝቧ ብዛት ጋር ሲነጻጸር ከፍተኛውን እና እውነተኛውን የአሸነ ፊነት ደረጃ በሁለተኝነት መቀዳጀቷን ገልጿል
የሊቢያው መሪ አያይዘው እንደገለጹት ከሆነ ይህን የአንድነት ውህደት ደግሞ ሊቢያና ግብጽ ሊጀምሩት ይገባል
ተፈናቃዮችን ማስተናገዱና ለአዲሱ ኑሮዎቻቸው ማዘጋጀቱ ለሻእቢያ ተጨማሪ የቤት ስራ ብቻ ሳይሆን ተጨማሪ የራስምታትም ነው
የኢንተር ሚላን ክለብም ጥሩ ተንከባክቦኛል
በተያያዘ ዜናም የኢትዮጵያ መንግስት ከሱዳን ጋር የጀመረው አዲስ ግንኙነት ለኢሳያስ መንግስት እንዳል ተዋጣለት ተገልጿል
ኢትዮጵያና ሩሲያ ወታደራዊ ስምምነት ይፈራረ ማሉ
ጅብ ከሄደ ውሻ ጮኸ ነው ነገሩ
ወደፊት ስለ እያንዳንዳቸው ጠለቅ ብለን የስራ ኑሮ የፍቅር ታሪካቸውና ያሳለፉትን ህይወት ልናስነብባችሁ እንሞክራለን
አዲስ ተቃውሞ ሊፋፋም ነው
በለጠች የበየነ የበኩር ልጅነች
End of preview. Expand in Data Studio
README.md exists but content is empty.
Downloads last month
33