Dataset Viewer
Auto-converted to Parquet Duplicate
id
stringlengths
7
9
text
stringlengths
11
65
image
imagewidth (px)
262
4.29k
candidates
listlengths
4
4
answer
stringlengths
2
18
amh-q-0
ይህ በዓል በዋነኝነት የሚከበረው በምን ዓይነት ሰዎች ነው?
[ "ያረጁ ሴቶች", "የተፋታች ሴት", "እናቶች", "ወጣት ሴቶች" ]
ወጣት ሴቶች
amh-q-1
ይህ ምን በዓል ነው?
[ "የጥምቀት በዓል", "ግንቦት 20", "ገና", "ፋሲካ" ]
የጥምቀት በዓል
amh-q-2
ይህ ቦታ የሚገኘው በየትኛው ክልል ነው?
[ "ኦሮሚያ", "አማራ", "ትግራይ", "ጋምቤላ" ]
አማራ
amh-q-3
ይህ ሐውልት በየትኛው ከተማ ነው የሚገኘው?
[ "አዳማ", "ደብረታቦር", "ጎንደር", "ሀዋሳ" ]
ጎንደር
amh-q-4
ይህን ፓርክ ማን አቋቋመው?
[ "ሳህለወርቅ ዘውዴ", "ሙላቱ አስታጥቄ", "አብይ አህመድ", "መለስ ዜናዊ" ]
አብይ አህመድ
amh-q-5
ይህ ሐውልት በየትኛው ከተማ ነው የተገኘው?
[ "ደብረ ብርሃን", "ደሴ", "ሐረር", "አዳማ" ]
አዳማ
amh-q-6
ይህች ሴት የትኛውን የባህል ልብስ ለብሳለች?
[ "አገው", "አፋር", "ጉራጌ", "ወላይታ" ]
አገው
amh-q-7
ይህ ህንፃ የምን ህንፃ ነው?
[ "ዩኒቨርሲቲ", "ቤተክርስቲያን", "ሆስፒታል", "ቤተ-መጽሐፍት" ]
ቤተ-መጽሐፍት
amh-q-8
በዚህ የቢራ ጠርሙስ ላይ የሚታየው የዚህ እንስሳ ስም ማን ይባላል?
[ "አጋዘን", "ቀበሮ", "ዋሊያ", "ተኩላ" ]
ዋሊያ
amh-q-9
ይህንን ማን ገነባው?
[ "ንጉስ ሱስንዮስ", "ንጉስ ላሊበላ", "ንጉስ ዳዊት", "ንጉስ ፋሲል" ]
ንጉስ ላሊበላ
amh-q-10
ይህ ሰው ከሞተ በኋላ ወደ እንግሊዝ የተወሰደው ልጁ ስም ማን ይባላል?
[ "ካሳ", "አለማየሁ", "ቴዎድሮስ", "ተሰማ" ]
አለማየሁ
amh-q-11
የዚህ ሀይቅ ስም ማን ይባላል?
[ "ጣና", "አባይ", "ጉደር", "ሻላ" ]
ጣና
amh-q-12
ይህ የትኛው ኩባንያ አርማ ነው?
[ "የቃና ሻይ", "የውበት ብራንድ", "የቃና ቡና", "ቃና ቲቪ" ]
ቃና ቲቪ
amh-q-13
ይህንን ለመስራት ዋናው አስፈላጊው ነገር ምንድን ነው ?
[ "በርበሬ", "ስጋ", "ሱፍ", "ሽሮ" ]
ሱፍ
amh-q-14
የዚህ ታዋቂ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ስም ማን ይባላል?
[ "ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል", "የደብረ ሊባኖስ ገዳም", "የቅዱስ ጊዮርጊስ ካቴድራል", "መድኃኔዓለም ቤተ ክርስቲያን" ]
የደብረ ሊባኖስ ገዳም
amh-q-15
በየትኛው የሙዚቃ ዘውግ ታዋቂ ነው?
[ "ጃዝ", "ሂፕ ሆፕ", "ሮክ", "ሬጌ" ]
ጃዝ
amh-q-16
ይህ ሰው የትኛው ሪዞርት ባለቤት ነው?
[ "ሂልተን ሪዞርት", "ኩሪፍቱ", "ስካይላይት", "ሀይሌ ሪዞርት" ]
ሀይሌ ሪዞርት
amh-q-17
ይህ ኩባንያ በየትኛው ኢንዱስትሪ ውስጥ ነው የሚሰራው?
[ "ቡና ኤክስፖርት ንግድ", "የቴሌቪዥን ፕሮዳክሽን", "ሙዚቃ", "አልባሳት ማምረት" ]
ሙዚቃ
amh-q-18
ይህ የቴሌቪዥን ጣቢያ መቼ ጀመረ?
[ "2016", "2010", "2020", "2023" ]
2016
amh-q-19
ይህ ምንድን ነው?
[ "ድርቆሽ", "ዶሮ", "ዓሳ", "ቋንጣ" ]
ቋንጣ
amh-q-20
ይህንን ምግብ ለማዘጋጀት ዋናው ነገር ምንድነው?
[ "ፕላንቲን", "ዳቦ", "ጎመን", "እንጀራ" ]
እንጀራ
amh-q-21
ይህ ሰው የጀመረው የትኛውን የአይዶል ፕሮግራም ነው?
[ "የኢትዮጵያ አይዶል", "የኮካ ኮላ አይዶል", "ባላገሩ አይዶል", "ፋና ዘጠና" ]
ባላገሩ አይዶል
amh-q-22
የዚህ ቦታ ስም ማን ይባላል?
[ "ሀዋሳ ገብርኤል", "ሀይቅ እስጢፋኖስ", "ሰሚነሽ ኪዳነ ምሕረት", "ግሸን ደብረ ከርቤ ማርያም" ]
ግሸን ደብረ ከርቤ ማርያም
amh-q-23
ይህ ሰው የትኛውን ባንክ ነው የመሰረተው?
[ "ዘመን ባንክ", "አቢሲኒያ ባንክ", "ንግድ ባንክ", "አዋሽ ባንክ" ]
ዘመን ባንክ
amh-q-24
እነዚህ ሰዎች የጀመሩት የትኛውን የፖለቲካ ድርጅት ነው?
[ "ኢዜማ", "ብልጽግና", "ቅንጅት", "ኢህአዴግ" ]
ኢህአዴግ
amh-q-25
ይህ ሰው የጀመረው የትኛውን የቴሌቪዥን ጣቢያ ነው?
[ "ዋልታ", "ጄቲቪ", "ኤልቲቪ", "ኢቢኤስ" ]
ጄቲቪ
amh-q-26
የየትኛው ንጉሥ ቤተ መንግሥት በዚህ ቤተ ክርስቲያን ውስጥ ነበር?
[ "ዳግማዊ ምኒልክ", "ልጅ እያሱ", "ዳግማዊ ቴዎድሮስ", "ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ" ]
ዳግማዊ ምኒልክ
amh-q-27
የዚህ ምግብ ስም ማን ይባላል?
[ "ጥብስ", "ቀይ ወጥ", "ምስር", "ጎረድ ጎረድ" ]
ጎረድ ጎረድ
amh-q-28
ይህ ሰው የተወለደው በየትኛው ክልል ነው?
[ "ትግራይ", "ኦሮሚያ", "አፋር", "አማራ" ]
ኦሮሚያ
amh-q-29
ይህንን የመኪና ታርጋ የሚሰጠው የትኛው ክልል ነው?
[ "ትግራይ", "አማራ", "አፋር", "ኦሮምያ" ]
ኦሮምያ
amh-q-30
ይህ ባንክ በየትኛው አመት ተመሰረተ?
[ "1970", "2005", "1955", "1995" ]
1995
amh-q-31
ይህ የየትኛው ሃይማኖት ሕንፃ ሊሆን ይችላል?
[ "ወንጌላውያን", "ፕሮቴስታንት", "የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ", "ካቶሊክ" ]
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ
amh-q-32
ይህ ምግብ በዋነኝነት የተለመደው የት ነው?
[ "መስጊድ አካባቢ", "በዩንቨርስቲዎች አካባቢ", "በአብያተ ክርስቲያናት ዙሪያ", "በቅንጦት ሆቴሎች" ]
በዩንቨርስቲዎች አካባቢ
amh-q-33
ይህ መኪና በተለምዶ ምን ይባላል?
[ "ላዳ", "ጋሪ", "ባጃጅ", "ታክሲ" ]
ላዳ
amh-q-34
ይህ ጳጳስ የተቀበረው የት ነበር?
[ "አክሱም", "አድዋ", "አዲስ አበባ", "መቀሌ" ]
አዲስ አበባ
amh-q-35
ይህ ተጫዋች የሚጫወተው ለየትኛው ብሄራዊ ቡድን ነው?
[ "ጋና", "ሩዋንዳ", "ኬንያ", "ኢትዮጵያ" ]
ኢትዮጵያ
amh-q-36
ይህ ሰው ማን ነው?
[ "አለማየሁ ገላጋይ", "አክሊሉ ለማ", "አስራት ወልደየስ", "ለገሰ ወልደ ዮሐንስ" ]
አክሊሉ ለማ
amh-q-37
ይህ ኩባንያ በየትኛው ሀገር ነው የተመሰረተው?
[ "ኢትዮጵያ", "ኬንያ", "ኤምሬትስ", "ሳውዲ አረቢያ" ]
ኢትዮጵያ
amh-q-38
የየትኛው የኢትዮጵያ ክልል ፕሬዝዳንት ነው?
[ "አፋር", "ትግራይ", "አማራ", "ኦሮምያ" ]
ኦሮምያ
amh-q-39
ይህ ሰው የየትኛው ህዝብ ንጉስ ነበር?
[ "ወላይታ", "ሲዳማ", "አማራ", "ኦሮሞ" ]
ወላይታ
amh-q-40
ይች ሴት የምታቀርበው የቲቪ ፕሮግራም ማን ይባላል?
[ "ቃና ጃምስ", "ቃና ዜና", "#ታይም", "#ሽቀላ" ]
#ታይም
amh-q-41
ይህ በአብዛኛው የሚከናወነው በየትኛው በዓል ነው?
[ "አሸንዳ", "ገና", "ጥምቀት", "እሬቻ" ]
እሬቻ
amh-q-42
ይህ የኢትዮጵያ መሪ ወደየት ሀገር ነበር የተሰደደው?
[ "ደቡብ አፍሪካ", "ኬንያ", "ዛምቢያ", "ዚምባብዌ" ]
ዚምባብዌ
amh-q-43
ይህ ሰው የት ነው የተወለደው?
[ "ደብረ ብርሃን", "መተማ", "ባህር ዳር", "ቋራ" ]
ቋራ
amh-q-44
በዚህ ምስል ውስጥ ምን ዓይነት ተክል እየተዘጋጀ ነው?
[ "ጤፍ", "እንሰት", "የሸንኮራ አገዳ", "በቆሎ" ]
እንሰት
amh-q-45
ይህንን ቤተ ክርስቲያን የመሰረተው ማን ነው?
[ "አቡነ ማርቆስ", "አቡነ ማትያስ", "አቡነ ተክለ ሃይማኖት", "አቡነ ጳውሎስ" ]
አቡነ ተክለ ሃይማኖት
amh-q-46
የዚህ ሰው ስራ ምን ነበር?
[ "መምህር", "ዶክተር", "ዘፋኝ", "እግር ኳስ ተጫዋች" ]
ዘፋኝ
amh-q-47
ይህ የትኛው ባቡር ጣቢያ ነው?
[ "አዲስ ሜትሮ", "የኢትዮ-ጅቡቲ ባቡር መስመር", "ኢትዮጵያ-ኬንያ ኤክስፕረስ", "አዲስ ቀላል ባቡር" ]
የኢትዮ-ጅቡቲ ባቡር መስመር
amh-q-48
ይህ የተቋቋመው በየትኛው ከተማ ነው?
[ "ደብረ ታቦር", "ደብረ ማርቆስ", "ጎንደር", "ባህር ዳር" ]
ባህር ዳር
amh-q-49
ይህ ቦታ በየትኛው ከተማ ይገኛል?
[ "አዲስ አበባ", "ሀዋሳ", "ጎንደር", "ባህር ዳር" ]
ጎንደር
amh-q-50
ይች ሴት ከየትኛው የቴሌቭዥን ጣቢያ ታዋቂነትን አገኘች?
[ "ናሁ", "ኢቢኤስ", "ቃና ቲቪ", "ፋና" ]
ቃና ቲቪ
amh-q-51
ይህች ከተማ በየትኛው ክልል ትገኛለች?
[ "ኦሮሚያ", "አፋር", "ትግራይ", "ሀረሪ" ]
ሀረሪ
amh-q-52
ይህ የትኛው ከተማ ነው?
[ "አዳማ", "አዲስ አበባ", "ባህር ዳር", "ሐዋሳ" ]
አዲስ አበባ
amh-q-53
እኚህ ሰው ወደ አፍሪካ ዋንጫ የወሰዱት የትኛውን ብሄራዊ ቡድን ነው?
[ "የኢትዮጵያን", "የናይጄሪያን", "የኬኒያን", "የደቡብ አፍሪካን" ]
የኢትዮጵያን
amh-q-54
ይህ አካባቢ ምን ይባላል?
[ "መገናኛ", "ሜክሲኮ", "ሰሚት", "ቦሌ" ]
መገናኛ
amh-q-55
እዚህ ምን ዓይነት ሥነ ሥርዓት እየተካሄደ ነው?
[ "ሃይማኖታዊ ጋብቻ", "ምርቃት", "የሽልማት ሥነ ሥርዓት", "የቀብር ሥነ ሥርዓት" ]
ሃይማኖታዊ ጋብቻ
amh-q-56
ይህ ሰው በምን አይነት ስፖርት ነው የሚታወቀው?
[ "እግር ኳስ", "ዋና", "ረጅም ርቀት ሩጫ", "የጠረጴዛ ቴኒስ" ]
ረጅም ርቀት ሩጫ
amh-q-57
ይህ ሰው ለየትኛው ዓለም አቀፍ ድርጅት ይሠራ ነበር?
[ "ሲአይኤ", "ፔንታጎን", "ናሳ", "የዓለም ባንክ" ]
ናሳ
amh-q-58
በዚህ ሳንቲም በግራ በኩል የትኛው ንጉስ ይገኛል?
[ "ዳግማዊ ቴዎድሮስ", "ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ", "ዳግማዊ ምኒልክ", "ዮሐንስ አራተኛ" ]
ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ
amh-q-59
ይህ ድርጅት ስሙን ያገኘው ከየትኛው ምንድን ነው?
[ "ከራስ ዳሽን", "ከአዋሽ", "ከጣና", "ከዳሎል" ]
ከራስ ዳሽን
amh-q-60
ይህንን ኩባንያ ማን መሰረተው?
[ "ኤርሚያስ አመልጋ", "ሼክ መሀመድ ሁሴን አል አሙዲ", "ሰይፉ ፋንታሁን", "አሊኮ ዳንጎቴ" ]
ሼክ መሀመድ ሁሴን አል አሙዲ
amh-q-61
ይህ ከተደረገ ከአንድ ሳምንት በኋላ የትኛው ታዋቂ በዓል ይመጣል?
[ "ጥምቀት", "አዲስ ዓመት", "ፋሲካ", "ገና" ]
ፋሲካ
amh-q-62
ይህ ሰው በድምፃዊነት ስንት ዘፈኖችን አስቀረፀ?
[ "ዘጠኝ", "አስር", "አራት", "ሃያ" ]
አራት
amh-q-63
ይህች ሴት የምትሠራው ምን ዓይነት ምግብ ነው?
[ "ጠጅ", "ዶሮ", "እንጀራ", "ሽሮ" ]
እንጀራ
amh-q-64
ይህ ሙዚቀኛ ማን ነው?
[ "ጥላሁን ገሠሠ", "ማህሙድ አህመድ", "ግርማ በየነ", "ሙላቱ አስታጥቄ" ]
ግርማ በየነ
amh-q-65
የትኛው ንጉስ ይህንን ቤተ መንግስት አስገነባ?
[ "አፄ ፋሲለደስ", "አፄ በካፋ", "አፄ ኢያሱ", "አፄ ሚኒሊክ" ]
አፄ ፋሲለደስ
amh-q-66
ይህ ንጉስ የት ተወለዱ?
[ "አዲስ አበባ", "ጎንደር", "አክሱም", "አንጎለላ" ]
አንጎለላ
amh-q-67
ይህች ሴት ማን ናት?
[ "መሰረት ደፋር", "ደራርቱ ቱሉ", "ገንዘቤ ዲባባ", "ጥሩነሽ ዲባባ" ]
መሰረት ደፋር
amh-q-68
በዚህ ፎቶ ላይ ያለው ረጅሙ ሕንፃ የማን ነው?
[ "የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ", "አዋሽ ባንክ", "አቢሲኒያ ባንክ", "ዘመን ባንክ" ]
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
amh-q-69
ይህ ምግብ ለእንግዶች ለማቅረብ በጣም የተለመደው በየትኛው አጋጣሚ ነው?
[ "በቀብር ሥነ ሥርዓት", "ልጅ ሲወለድ", "በምረቃ ሥነ ሥርዓት ላይ", "ሰዎች ሲጋቡ" ]
ልጅ ሲወለድ
amh-q-70
የዚህ ግድብ ስም ማን ይባላል?
[ "ህዳሴ", "አቢሲኒያ", "ብልጽግና", "ቆቃ" ]
ህዳሴ
amh-q-71
የዚህ ሩጫ መስራች ማን ነው?
[ "ቀነኒሳ በቀለ", "ጥሩነሽ ዲባባ", "መሰረት ደፋር", "ሀይሌ ገብረስላሴ" ]
ሀይሌ ገብረስላሴ
amh-q-72
ከልጁ ጀርባ ያለው ፏፏቴ ማን ይባላል?
[ "ጢስ አባይ", "ተከዜ", "አዋሽ", "ጣና" ]
ጢስ አባይ
amh-q-73
ይህ ሰው የየትኛው የኢትዮጵያ ፓርቲ አካል ነበር?
[ "ብልጽግና", "ኢህአዴግ", "ደርግ", "ኢዜማ" ]
ኢህአዴግ
amh-q-74
በዚህ ተከታታይ ድራማ ውስጥ የክፉ ገፀ ባህሪው ስም ማን ነበር?
[ "ብሩክ", "አስናቀ", "መድሀኒት", "መስፍን" ]
አስናቀ
amh-q-75
ይህ ዩኒቨርሲቲ መቼ ነው የተቋቋመው?
[ "1962", "1987", "1950", "1975" ]
1950
amh-q-76
ይህንን ምግብ ለማዘጋጀት ምን በዋናነት ጥቅም ላይ ይውላል?
[ "ሽንብራ", "ምስር", "ድንች", "ሩዝ" ]
ምስር
amh-q-77
የትኛው የቴሌቪዥን ጣቢያ ነው ይህ አርማ ያለው?
[ "ኢቲቪ", "ኢቢኤስ", "ፋና", "ዋልታ" ]
ኢቲቪ
amh-q-78
የዚህ ሰው ስም ማን ይባላል?
[ "አብርሃም ተስፋ", "አዲሱ ዘለቀ", "ቢኒያም በለጠ", "ቴዎድሮስ ካሳሁን" ]
ቢኒያም በለጠ
amh-q-79
የዚህ ቤተ ክርስቲያን ስም ማን ይባላል?
[ "ቦሌ መድሀኒአለም", "ባለእግዚአብሔር", "ጀሞ ሚካኤል", "ቅድስት ማርያም" ]
ቦሌ መድሀኒአለም
amh-q-80
ይህ ዩኒቨርሲቲ የተመሰረተው በየትኛው ዓመት ነው?
[ "1991", "1999", "1967", "2003" ]
1991
amh-q-81
የዚህች ከተማ ስም ምን ማለት ነው?
[ "40 ምንጮች", "40 ሀይቆች", "40 ተራሮች", "40 ወንዞች" ]
40 ምንጮች
amh-q-82
ይህ ሰው ወደ ስልጣን ከመምጣታቸው በፊት የትኛውን መንግስት ነው ያሸነፉት?
[ "ህወሓት", "ደርግ", "ኢሕአዲግ", "ንጉሱን" ]
ደርግ
amh-q-83
ይህ አርቲስት የተወለደው በየትኛው ከተማ ነው?
[ "መቀሌ", "ድሬዳዋ", "ጎንደር", "አዲስ አበባ" ]
አዲስ አበባ
amh-q-84
እነዚህ ሰዎች የሚታወቁበት በስጋ ላይ የተመሰረተ ዝነኛ ምግብ ምንድን ነው?
[ "ጎረድ ጎረድ", "ጥብስ", "ክትፎ", "ዶሮ" ]
ክትፎ
amh-q-85
ይህች ሴት በምን ስራ ትታወቃለች?
[ "በመዝፈን", "በትወና", "በፖለቲካ", "በሥዕል" ]
በመዝፈን
amh-q-86
በአይዶል ሾው አንደኛ ደረጃ ያገኘው እና በዚህ ሰው ድጋፍ ኮከብ የሆነው የትኛው የሙዚቃ አርቲስት ነው?
[ "ቴዲ አፍሮ", "ዳዊት ፅጌ", "ልጅ ሚካኤል", "ጎሳዬ ተስፋዬ" ]
ዳዊት ፅጌ
amh-q-87
በዚህ ጊዜ የትኛው ፓርቲ ነው አገሪቱን እየመራ ያለው?
[ "ኢህአዴግ", "ህወሓት", "ደርግ", "ንጉሱ" ]
ደርግ
amh-q-88
የለበሰችው ነጭ ልብስ ምንድን ነው?
[ "ነጠላ", "ካባ", "ሐር", "ሽፎን" ]
ነጠላ
amh-q-89
የዚህ ሰው ሥራ ምን ነበር?
[ "የሥነ ልቦና ባለሙያ", "ጸሐፊ", "አምባሳደር", "ጠቅላይ ሚኒስትር" ]
ጸሐፊ
amh-q-90
በኢትዮጵያ ውስጥ የዚህ ሰው ዋና ኩባንያ ስም ማን ይባላል?
[ "ኢትዮ ስቲል", "ሚድሮክ", "ሰንሻይን", "ዘመን ባንክ" ]
ሚድሮክ
amh-q-91
ይህ ሰው ማን ይባላል?
[ "ሰኢድ ኪያር", "ውበቱ አባተ", "ስዩም ከበደ", "ሰውነት ቢሻው" ]
ሰውነት ቢሻው
amh-q-92
ይህ ሥነ ሥርዓት የየትኛው ሃይማኖት ነው?
[ "ፕሮቴስታንት", "ሙስሊም", "ካቶሊክ", "የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ" ]
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ
amh-q-93
ይህ የትኛው ቡድን አርማ ነው?
[ "ኢትዮጵያ ቡና", "ባህር ዳር ከነማ", "ወላይታ ዲቻ", "ፋሲል ከነማ" ]
ባህር ዳር ከነማ
amh-q-94
የዚች ሴት ባለቤት መቼ ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነ?
[ "2007", "2018", "2012", "1983" ]
2018
amh-q-95
የዚህ ምግብ ዱቄት የሚሠራው ከየትኛው ተክል ነው?
[ "ሙዝ", "እንሰት", "ዋንዛ", "ግራዋ" ]
እንሰት
amh-q-96
ይህ የጀመረው በየትኛው አመት ነው?
[ "2011", "2021", "2008", "2015" ]
2011
amh-q-97
ይህ የየትኛው ሃይማኖት ሕንፃ ነው?
[ "ሉተራን", "የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ", "ካቶሊክ", "ፕሮቴስታንት" ]
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ
amh-q-98
ከሙዚቃ በተጨማሪ ይህ ሰው የሚያጠናው የየትኛውን ሀይማኖት ነው መዝሙሮች ነው?
[ "ይሖዋ", "የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ", "ወንጌላዊ ፕሮቴስታንት", "ካቶሊክ" ]
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ
amh-q-99
ይህች ሴት በምን አይነት ስፖርት ትሳተፋለች?
[ "መዝለል", "ሩጫ", "ዋና", "ቮሊቦል" ]
ሩጫ
End of preview. Expand in Data Studio

Afri-MCQA multiple choice visual QA (MTEB)

Culturally grounded multiple choice questions about photographs, in 16 African languages. Each row is a question, the photograph it asks about, its answer options, and which of them is correct. Options are shuffled by a hash of the question, because the source always lists the answer first.

Built from Atnafu/Afri-MCQA at revision 8b8c53d, cc-by-nc-4.0, using the official dev split, the only one where the correct answer is labelled.

Built by scripts/data/afri_mcqa_multiple_choice/create_data.py in the MTEB repo.

Downloads last month
-