Dataset Viewer
Auto-converted to Parquet Duplicate
text
stringlengths
10
163
audio
audioduration (s)
1.79
24.2
የተለያዩ የ ትግራይ አውራጃ ተወላጆች ገንዘባቸው ን አዋጥ ተው የ ልማት ተቋማትን እንዲ መሰርቱ ትልማ አይ ፈቅድ ም
የ ጠመንጃ ተኩስ ተከፈተ ና አራት የኤርትራ ወታደሮች ተገደሉ
ላነሷቸው ጥያቄዎች የ ሰጡት ን መልስ አቅርበ ነዋል
እ ብዱ አስፋልቱ ላይ የ ኰለኰ ለ ው ድንጋይ መኪና አላ ሳልፍ አለ
ጠጁ ን ኰ መኰ መ ኰ መኰ መ ና ሚስቱ ን ሲ ያሰቃ ያት አደረ
ድንቹ በ ደንብ ስለተኰተኰተ በ ጥሩ ሁኔታ ኰረተ
በ ድህነቱ ላይ ይህ ክፉ በሽታ ስለ ያዘው ሰውነቱ በጣም ኰ ሰሰ
በሩን እንዲ ህ በ ሀይል አታንኳኲ ብዬ አልነበረ ም እንዴ
በለጠ ች የ በየነ የ በኩር ልጅ ነች
የ ቆላ ቁስል ና ቁርጥ ማት በጣም አሰቃቂ በሽታዎች ናቸው
ያ ኮምፒ ተር ለ ተጠቃሚው በ ትክክል የሚ ፈለገው ን ነገር እንዲ ያሟላ ማድረግ ነው
ባድመ ላይ ያለቀው የኤርትራ ወታደር ስፍር ቁጥር የ ለውም
እንዲያ መሬት አይ ን ካ ኝ ይል የነበረ ሰው በ ድንገት ቆረቆዘ አይደል
አንበሳው ስጋ ስላ የ አጉረመረ መ
ሸክላ ሰሪዋ አ ለሚ ቱ በ ጉልቻ ስራ የታወቀች ነች
የተፈራ አተር ቀድሞ ስለ ተዘራ ተ ሎ ጐመራ
ባልቻ ጐበዝ ተማሪ ስለሆነ ተሸላሚ እንዲሆን የ ትምህርት ማህበረሰብ በ አንድነት ወሰኑ
በ ና ዝሪ ት ከተማ ውስጥ ከሚገኙ ት ቤቶች ሁሉ ጉል ሁ የ ኡመር ቤት ነው
ጐስቋላ ው ዳም ጤ ሎተሪ ደረሰው
ከበደ ፈረሱ ን ለ ጐመ
ትንሽ ልጅ እንጀራ በ ዶሮ ወጥ ከ በላ በኋላ አፉ ን በ ደም ብ ተጉ መጠመጠ
ስዊድን ከ ኢትዮጵያ ጋር ያላትን ግንኙነት አስመልክቶ አዲስ የ ትብብር ስልት መነደፉ ን አምባሳደሩ ገልጸዋል
ገንፎ ብዙ ጊዜ የሚ በላው በ ጐድጓዳ ሳ ህን ነው
አበራሽ የ ሰፈሩ ነገር ቆስቋሽ መሆኗ የ ታወቀ ነው
ቤዛ ጐረ መሰ መሰለኝ ትዛዝ አል ቀበል ም አለ
እጀ ጐልዳ ፋው ሰው ዬ መጻፍ አይችልም
ተድላ በልጅነ ቱ ቆረ በ
ወይዘሮ ባ ፋና በ እን ጉር ጉ ሯቸው የ ታወቁ ናቸው
ሰውዬው ሚስቱ ን በጣም እንደሚ ወድ በ ለ ሆሳ ስ ነገራት
ዛሬ የ በላ ና ት ቀይ ወጥ ሁ ርጥ ያለች ና ት
አ በ በ ለ ዶክተሩ ሁለመና ዬን ነው የሚያመ ኝ ብሎ ነገረው
የ ቻይና ህዝብ ሁ ልቆ መሳፍርት የ ለውም
ሌላው ኢትዮጵያዊ ስ ሊ ሽ ሽ ኔ ስድስተኛ ከ መውጣቱ ጋር ተዳ ም ሮ ኢትዮጵያ ኬንያ ን ተከትላ በ ወጣት ወንዶች በ ቡድን ሁለተኛ ለ መሆን ች ላለች
ዘነበ ች ሰራተኛዋ ን አታ ን ጓጉ ብላ ተቆጣ ቻት
ት ግስት እህቷ ን ስት ጓጉ ክረ ሚ እንጂ የኔ ን አይነት ሀብል አይገዛ ልሽ ም አለ ቻት
አንቺ ልጅ ያ የ ሽውን ነገር ሁሉ ለ ማግኘት አት ጓጉ
ኢትዮጵያ ክርስትና ን የ ተቀበለችው በዛ ጔ ስረ ወ መንግስት ነው
መጋቢ ብሉይ ተክለ ማሪያም የተወለዱ ት ዳ ጔ ነው
አሊ በ ረሀብ ኩ ርምት ብሏል
የ ሰርጉ ወጥ ኩ ችም ተደርጐ ነው የ ተሰራው
መ ምሩ እንዳስ ተማሩት ከሆነ ህጻናቶች ም ንም ኩነኔ የ ለ ባቸውም
ስ ትመለ ሺ በሩን አንኳ ኲ
በ መጀመሪያ ደረጃ ወራሪ ሆኖ የ ኢትዮጵያ ግዛት ን መያዙ ን አምኖ ለ መውጣት ተስማም ቷል
መለፍለፍ ራሱ ዲሞክራሲያዊ መብት ነው
መለስ ና ኢሳያስ ማስጠንቀቂያ ደረሳቸው
የኤርትራ ባንዲራ ይውረድ ተብሎ ኤምባሲ ተደበደበ
ኢትዮጵያ ን መብት እንደሌላ ት አድርገው ለማቅረብ ሞክረ ዋል
የ ጋና ው ፕሬዚዳንት ኢትዮጵያ ና ኤርትራ የ ድንበር ው ዝግባ ቸውን በ ሰላም እንዲ ፈቱ ጥሪ ማቅረባቸው ተገለጠ
እሳት አደጋዎች በተ ጠንቀቅ ላይ ናቸው
በ አሁኑ ሰአት የቤተ ክርስቲያን ሊቃውንት እንዴት እንደ ተ ና ቁና እንደ ተጠሉ ም ሳይ ናገሩ አ ላለፉ ም
ጠዋት የ ጀመርነው ጉዞ የ አዲስ አባ ና የ ኦሮሚያ ክልሎች ን በ ማገባደድ ጥቁር ውሀ ላይ ደረሰ
አንድ የመንግስት መላክ ተኛ እንኳ ን ንግስተ ነገስቱ ን ያገሩ ን ህዝብ ሊ ያከብሩ ይገባል እንጂ ትናንት እንደ ሰራኸው ያለ ሊ ሰራ አይገባም
በ አገሪቱ ደረጃ የ ባንኩ ቋሚ ና ተንቀሳቃሽ ንብረቶች ያሉበት ን ሁኔታ መገምገም ና ተያያዥ ስራዎች ን ማከናወን በ ሶስተኛነት የ ተጠቀሰ አላማ ነው
ሁሴን አይዲድ ወንጀለኛ ናቸው ኢትዮጵያ ጸጥታ ዋን የ ማስከበር መብት አላ ት
በ ገዳማት የሚገኙ አበው ና መነኮሳት የ እመቤታችን ን ፍቅር ተላብ ሰው በ እፍኝ ቆሎ ና በ ጥር ኝ ውሀ ተ ወስነው ሱባኤ ያቸውን የሚይዙ በት ወቅት ነው
መናገራቸው ን ምንጮቹ አስረድ ተዋል
ኤርትራ ሚግ ሀያ አንድ ገዛ ች
በ ጉንፋን የ ዘገዩ ት አንቶኒ ሌክ ሀሙስ አዲስ አበባ ይገባ ሉ
የ ኮርቴክ ኩባንያ ጂኦሎጂ ስት የሆኑት ኒክ ኖርማ ን እንደ ገለጹት ከ አካባቢው የተ ወሰዱት ናሙና ዎች ምርመራ ቀጣይ የ ማእድን ፍለጋ የሚ ያበረታታ ና ተገቢ የሚያደርግ በቂ መረጃ ጠቁ መዋል
ኮሌጆቹ በ መዘጋታቸው ምክንያት አብዛኞቹ ተማሪዎች ወደ የ መጡበት ተ መልሰዋል
ተባባሪ መንገደኞች ም ይህን ይናገሩ ታል
የ ኢትዮጵያ የ ህግ ባለሙያ ሴቶች ማህበር ክስ መሰረተ
የ ጣቢያው ንም ሀላፊዎች ስን ጠይቅ እኛ የ እናንተ ጉዳይ አያገባ ንም ብለው ናል
ወደ ኬንያ የ ኮበለሉ ት ሁለት አስር አለቃ ና አምስት ወታደሮች ናቸው ተ ባለ
አንዳንዶች ጋዜጠኞች ለ ኢትዮጵያውያ ን በ ውን አስቸጋሪ ሆነዋል
የ ኤርትራውያን ቤት ነዋሪው ን ህብረተሰብ እያ ፋጀ ነው
እኛ እንደ ውም የኤርትራ መንግስት ም ምርኮኛ አድርጐ የ ያዛቸው ን ኢትዮጵያውያ ን ን እንዲ ለቅ እን ጠይቃ ለ ን ሲሉ ገልጿ ል
ፕሮፌሰር አስራት ተሽ ሏቸው ከ ሆስፒታል ወጡ
በደሴ ከተማ አስራ ስድስት ሱቆች ን ያቃጠ ለ ችው ኤርትራዊ ት ተያዘች
ጣሊያን ሄሊኮፍተሮች እንድታ ዋጣ ተ ጠየቀች
ሻእቢያ ዜጐች ን ኢትዮጵያዊ እ ያሰኘ የ ፈጸመው ኢኮኖሚያዊ ምዝበራ ተጋለጠ
ዶክተር በየነ ጴጥሮስ ገልጸዋል
የ ኢንቨስትመንት አዋጁ ፖስታ ና ቴሌ ን ለ ባለ ሀብቶች መልቀቅ አለ በት
ጥያቄ ያችን ጆንያ ሙሉ ነው
ይሁን እንጂ የዚህ ችን ሀገር ፖለቲካ ከሚያ ሾሩ ት ሰባት ሰዎች መካከል አንዱ ናቸው
ለ ኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ሶስት ጊዜያዊ አሰልጣኞች ተመረጡ
በ እ ስቱትጋርት ወደ ትግራይ ያንጋደደ ውን የ ልማት ስራ ኢትዮጵያ ን ን አከራ ከረ
በ ኢትዮጵያ ውስጥ ላለ ው ስልሳ ሚሊዮን ህዝብ በ ሀገሪቱ ውስጥ ያሉት ሳይ ካይ ትሪ ስቶች ብዛት አስር ብቻ መሆኑ ም ተ ገልጿ ል
በ ዚሁ ምክንያት ሻቢያ ከ ኢትዮጵያ የሚ ያገኘው ጥቅም ተቋርጦ በታል
በ ኢትዮ ኬንያ ድንበር ሁለት መቶ ሰዎች ሞቱ
ኢትዮጵያዊ ው በላይ ተክሉ ኢትኦጵ ን አሳ ሰሩ
የ አይዲድ ቀኝ እጅ ትናንት ተገደሉ
አብደላ እድሪስ ወደ ግብጽ እንዳይ ገቡ ታገዱ
ጭ ረ ታቸውን እንደ ያዙ ወደማ ሳቸው ሄዱ
ኢትዮጵያዊ ተመራማሪ የ ፕሪንስ ክሎስ ሽልማት ን አገኘ
ሆቴል ም እንደ ገባሁ ስማቸው ን አጠና ያደረግ ነውን ውይይት ም አስብ ነበር
ግን ችሎታው የ ሌላቸው ተጫዋቾች ም ችሎታቸው ሊ ዳብር ና ጥሩ ሊሆን እንደሚ ችል አይ ታወቅ ም
አንድ ምእራባዊ ዲፕሎማት እንደ ገለጡት ሁሴን ከ እንግዲህ ወደ ቀድሞ ይዞታ ቸው ለ መመለስ አቅሙ አይ ኖራቸው ም ብለዋል
ፌዴሬሽኖች ባለሙያዎች ን መንከባከብ ይጠበቅ ባቸዋል
ተጫዋቾች እንደሚ ሉት ቀደም ሲል ስፖርት ኮሚቴው ቃል እንደ ገቡ ላቸው ቃላቸው ን እንዳል ጠበቁ አጫው ተውናል
በገና ለ ገና ስሜት ካ ማረው ጉዟቸው ሊ ደናቀፉ አይገባም
ይህም እግር ኳስ ተጫዋች ሊያ ደርገኝ ችሏል
የ ኢትዮጵያ ስፖርት ጋዜጠኞች ማህበር መተዳደሪያ ደንቡ ን አ ጸደቀ
ደጋፊው ለ ውድድሩ ትኩረት ካደረገ ገቢ ያገኛ ል
ሰልጣኞቹ በ መግባባት በኩል ችግር እንዳል ገጠማቸው ታውቋል
በ እለቱ ጥቁር ማሊያ አድርገው የ ገቡት ዩናይት ዶች ልክ እንደ ማሊያው ጠቁ ረው ነበር የ ወጡት
ከ የክልሉ ጥሩ ጥሩ ተጨዋቾች ናቸው ብለው ያመኑ ባቸውን አሰባ ስበዋል
አቶ ደምስ ማ ንም እንደሚ ያውቀው በ ኢትዮጵያ ፉትቦል ፌዴሬሽን ና በ ክልል አስራ አራት ፉትቦል ፌዴሬሽን መካከል አለመግባባቶች ነበሩ
የ ኮሪያ ወታደራዊ ጠበብ ት ኢትዮጵያ ን ን እየ ረዱ ነው
የ ኢትዮጵያ ኦሎምፒክ ኮሚቴ ጽፈት ቤት ጉዳዩ ን አስመልክቶ በ የ አድራሻቸው ደብዳቤ ጽፏል
End of preview. Expand in Data Studio

ALFFA_PUBLIC

#####If you use this data, please cite the following paper for the ressources

@article{tachbelie2014, Author = {Martha Tachbelie and Solomon Teferra Abate and Laurent Besacier}, Date-Added = {2015-04-14 08:08:31 +0000}, Date-Modified = {2015-04-14 10:56:28 +0000}, Journal = {Speech Communication}, Publisher = {Elsevier}, Title = {Using different acoustic, lexical and language modeling units for ASR of an under-resourced language - Amharic}, Volume = {56}, Year = {2014}}

as well as the following repository for the ASR system: https://github.com/besacier/ALFFA_PUBLIC/tree/master/ASR

Downloads last month
13