Dataset Viewer
Auto-converted to Parquet Duplicate
audio
audioduration (s)
2.45
10.5
text
stringlengths
10
86
ከሊጉ እንደማይወርዱ ይሰማኛል
እረኛውም እያዳመጠ ነበር
ጠዋት ጠዋት ከባድ ያልሆነ የሰውነት እንቅስቃሴ ቢያደርጉ ጾመኞች ብሩህ ቀን ማሳለፍ ይችላሉ ይላሉ ቁረይሺ
መድፈኞቹ ረቡእ ወደ ኢትሃድ ስለሚሄዱ የዛሬውን ጨዋታ የግድ ማሸነፍ አለባቸው
ሩሲያ ጋዜጠኛው ለአሜሪካ መንግስት ሚስጥራዊ የመከላከያ መረጃዎችን ለማግኘት እየሞከረ ነበር ስትል ወንጅላዋለች
የታሪክ ተመራማሪዎች በበኩላቸው እናቷ የግብጽ ተወላጅ ወይም ከሌላ የአፍሪካ አገር የመጣች ልትሆን እንደምትችልም አስቀምጠዋል
ነገር ግን በሰሜን ኢትዮጵያ የተካሄደው ጦርነት ሂደቱን አወሳስቦት ቆይቷል
በትብብር ፋንታ መጓተትን በመደጋገፍ ፋንታ መገፋፋትን ከመረጥን ጉዟችን አንድ ርምጃ ወደፊት መቶ ርምጃ ወደኋላ ይሆናል
ይህንን ችግር ከፈታህልን የፈለከውን ሁሉ እናደርግልሃለን አሉት
የውጭ አገራት ዜጎች ከካርቱም ሊወጡ ነው
ከትግራይ የመጣሁት ሰላም እና ፍቅር ብቻ ይዤ ነው
በግብጽ በኩል ፕሬዝዳንት አብዱልፈታህ አልሲሲ እንዲሁም የቀድሞው የሱዳን ፕሬዝደንት ኦማር አልበሽር ነበሩ
በዚህም የተሰቀሉት ሰዎች የእግራቸውን ጡንቻ ተጠቅመው መተንፈስ ስለማይችሉ ሞታቸው ይፋጠናል ይላሉ ፕሮፌሰር ፔሬዝ
ተከታዮቹም በተነገራቸው መሰረት የተባሉትን ካደረጉ በኋላ በረሃብ ህይወታቸው አልፏል
በሁለት ግብ ልዩነት እየመራ ሁለቱንም ጨዋታ አቻ መለያየቱ በተጫዋቾቹ እና በአሰልጣኙ ላይ ጫና የሚያበረታ ነው
ግድግዳዎች ላይ የጦርነት ድሎች እና የጦር ምርኮኞች እንዲሁም ምርኮኞቹ የተገደሉበትን መንገድ የሚያመለክቱ ስእሎች ነበሩ
ጀነራሎቹ ሱዳንን የማስተዳደር ስልጣን ለሲቪል አስተዳደር ለማስተላለፍ ተስማምተናል ብለዋል
ክልከላውን ያደረጉት የኤርትራ ባለስልጣናት መሆናቸውን ለቤተሰቡ ቅርብ የሆኑ ምንጮች ለቢቢሲ ትግርኛ ገልጸዋል
ከአገር ክህደት ከወታደራዊ አመጽ ከሽብርተኝነት እና ደም መፋሰስን ካስከተለ አንዳንድ ወንጀሎች ጋር የተያያዘ ነው
በእውቀት ታሽቶ እና በጥበብ ተቀምሞ በሚጥም ለዛ የቀረበበት ስራ ነው
የጄነራል ቡርሃን እቅድ የቀድሞውን የኦማር አልበሽርን አገዛዝ ለመመለስ እየሰሩ መሆኑ ግልጽ እየሆነ መጣ ይላሉ
ስጋት ነግሶ የነበረ ሲሆን ቤተክርስቲያኗም መንግስት የሚጠበቅበትን አልተወጣም በሚል ወቀሳ ስታሰማ ቆይታለች
እልህና ክፋት ውድቀትን ቅንነትና ምክክር እድገትን እንደሚያመጣ እንወቅ
አባ ጎርጎሪዮስ ስለ ቅድስት ማርያም የደረሱትን ምስጋና ግጥሞችና የለተለት ንግግሮችን መዝግቦ ይገኛል
ይህ ግጭት ለሌሎችም እድል ሊፈጥር ይችላል
በጅማ ዩኒቨርሰቲ ሆስፒታልና በአዲስ አበባ አለርት ኮምፕሬሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል እየተሰጠ ይገኛል
በመሃል ብዙ ነገር ሞተ ቤተሰብ ባህል ቤት
ፔንታጎን በጉዳዩ ላይ ምንም አይነት ዝርዝር መረጃ አልሰጠም
ሄለና ካሶንጎ ስለ ሶስት አመት ሴት ልጇ ስታወራ ፊቷ ይበራል ፈገግታዋም ያላትን ጥልቅ ፍቅር ያሳያል
ሰዎች ረዥም እድሜ ለመኖር እንዲያደርጉ ከምንመክረው በተቃራኒው ነው የሚኖሩት ይላሉ
ትዊተር ከትላንት ጀምሮ በሺዎች የሚቆጠሩ ታዋቂ ሰዎችን ሰማያዊ ማረጋገጫ ምልክት ማንሳት ጀምሯል
እንደሚደበድብሽ እርግጠኛ ነኝ አላት
በአንድ ወቅት አንድ ሙርቺን የተባለ ሰው ነበር
ወደርሱ ሂድና ፈረሶችን ሲገራ ታገኘዋለህ
ምክንያቱም ላሟ የጋራ ንብረታቸው ናት
ሰውየውም ያጠመደውን እረኛ ይዞ ወደቤቱ ሄደ
በመስቀል ላይ የሚፈጸም ስቅላት እንዴት እና የት ተጀመረ
የመንግስታቱ ድርጅት የሰብአዊ መብቶች ምክር ቤት አባል ብትሆንም የሰብአዊ መብቶችን እና የእምነት ነጻነትን በመጣስ ትከሰሳለች
በሶስተኛው ሳጥን ውስጥ ደግሞ ወርቅ አስቀምጦ አሸገው
በህዝብ ብዛት ከአፍሪካ ኢትዮጵያ ሁለተኛ ስትሆን በቆዳ ስፋት ደግሞ አስረኛ ናት
እንግዲያውማ ምስክር መሆን ከቻልክ መጥተህ ክሰሰውና እናም ውለታህን ከፍለንህ ሃብታም ትሆናለህ
እርሱም በእጅህ ያለውን ነገር አትልቀቅ ነው ያልሺኝ አላት
ልክ ኢየሱስ ክርስቶስ እንዳደረገው የመስቀሉን አግዳሚ እንጨት ተሸክሞ ወደ መሰቀያው ስፍራ እንዲወስድ ይገደዳል
ኡጋንዳውያኑ ወደ ኢትዮጵያ የተሰደዱት የምጽአትን ቀን ሽሽት ነው መባሉን ግን የተሳሳተ መረጃ ሲሉ አጣጥለውታል
ግብጽ ሱዳንን እንደ አጋር ከምታይባቸው ምክንያቶች አንዱ ከኢትዮጵያ ጋር የምትወዛገብበት የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ጉዳይ ይጠቀሳል
እርሱም ግዴላችሁም ንገሩኝ አላቸው
በተደጋጋሚ እየተጣሰ ነው ካለ በኋላ ከህግ አግባብ ውጪ የታሰሩ ጋዜጠኞች እንዲፈቱ በመግለጫው ጠይቋል
ነገር ግን እኔ እንደነገርኳችሁ እንዳትናገሩ
በሩሲያ በስለላ ክስ የታሰረው አሜሪካዊ ጋዜጠኛ ፍርድ ቤት ቀረበ
የባለፈው አመት የለንድን ማራቶን ውድድር አሸናፊዋ ያለምዘርፍ የኋላው ክብሯን ለማስጠበቅ ትሮጣለች
ሞራሌስ ስልጣን ለቀው ከአገር ተሰደው ነው ያሉት
ሲፈን ሀሰን በመጀመሪያ የማራቶን ተሳትፎዋ የለንደን ማራቶንን ማሸነፍ ቻለች
ይህ አሳዛኝ ግጭት ሊቆም ይገባል ብለዋል ፕሬዝዳንቱ
አንድነቷን ለማጠናከር እና የቤተ ክርስቲያን አገልግሎትን ለማስፋፋፋት ለበጎ መጠቀም የሚሉት ተጠቅሰዋል
በዛሬው ችሎት ፍርድ ቤት ሲቀርብ ሰማያዊ መስመር ያለበት ሸሚዝ ለብሶና እጆቹንም በደረቱ ላይ አጣጥፎም ታይቷል
ከዚህ ጉዳይ ጋር የሚነሳው ሌላው ተጓዳኝ ጉዳይ ግን የእናቶች ጭንቅ ነው
ዳያ አሁን የዩኒቨርስቲ ትምህርቷን ለመጀመር ዋዜማው ላይ ብትሆንም አሁንም በተለያዩ ተግባራት ተጠምዳለች
በእርግጥ ማሸነፍ ይገባቸው ነበር
የዩክሬን ወታደር ሲቀላ ያሳያል የተባለው ቪዲዮ ፕሬዚዳንት ዜለንስኪን አስቆጣ
የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀ መንበር ሙሳ ፋኪ መሀማት የቀድሞው የናይጄሪያ ፕሬዝዳንት ኦሉሴጉን ኦባሳንጆ ተገኝተዋል
በዘገባው ይህ ሰባኪ በአካባቢው ሶስት መንደሮችን ናዝሬት ቤተልሄም እና ጁዴአ ብሎ ሰይሟል
ድምጻዊው ለረዥም ጊዜ ባደረበት ህመም በህክምና ሲረዳ ቆይቷል
ወዴት እየሄድክ ነው ምንስ ልታደርግ ነው
አስር ተከታታይ ጨዋታዎችን ያላሸነፉት ፎረስቶች በአንፊልድ ሌላ ሽንፈት እንደሚገጥማቸው እርግጥ ነው
ፍርዱ የጸናባቸው በማጭበርበር ክስ ቀርቦባቸው ነው
ለዚህም ነው ጸሀፊዋ ሀዘን ባይገድልም ይጎዳል ያለችው
የኢትዮጵያ ብልጽግና እውን ከመሆን አይቀርም የምንለው ጉዞው ቀላል እንደማይሆን በማመን ነው
እኛም ለዚህ ስኬት የተቻለንን ለማድረግ ዝግጁ መሆናችንን አረጋግጣለሁ ብለዋል
እሷንም አያቱንም ተሸክሞ የማሻገር ሀላፊነት ጫንቃው ላይ ወደቀ
በባህሉ መሰረት ስጋ የሚበላው መጨረሻ ላይ ነው
አሁን ግን ሰዎች እርስ በርሳቸው አይስማሙም በራሳቸውም ላይ መአት ያመጣሉ
የሚሰጠውን ድጋፍ በተመለከተ ከኢትዮጵያ ባለስልጣናት ጋር የተደረገው ውይይት አዎንታዊ ሂደት የታየበት መሆኑን ገልጾ ነበር
ሚኒስትር ደመቀ መኮንን የአሜሪካ የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልእክተኛ ማይክ ሃመር ጋር ተወያይተዋል
እርሷም ያንኑ አይብ መልሳ አመጣችለት
ልጄ ምን ሆና ይሆን የሚለው ጭንቅ በስራቸው ላይ ሙሉ ትኩረት እንዳያደርጉ እንቅፋት ይሆናል
ባልሽ እኔ ወንድ እንደሆንኩ አውቋል
መማር እፈልጋለሁ የሚል ነበር
ግጭቱ ካልተገታ ቁጥሩ ከዚህም ሊጨምር ይችላል
የሱዳን ህዝብ አሁን ካጋጠመው ሁኔታ ለመውጣት የሚያስችለው ጥበብና ችሎታ ያለው ህዝብ ነው
አስተዋጽኦ ላበረከቱ አካላት እና ግለሰቦች የእውቅና መስጠት ስነ ስርአት አዲስ አበባ ውስጥ በተካሄደ ወቅት ነው
ከካርቱም በተጨማሪም ፈጥኖ ደራሽ ሀይሉ የወጣባት የዳርፉር ምእራባዊ ክልልም በጦርነቱ ክፉኛ ተጎድቷል
በመንደራቸው የሚገኝ መገናኛ ብዙሀን በአለም በእድሜ ትልቋ ሴት ብሏቸዋል
ከአመት በላይ ተለያይተው የነበሩ ቤተሰቦች ለመጀመሪያ ጊዜ መልሰው ለመገናኘት እና ለመነጋገር ችለዋል
ኬልቪስ ኪፕተም ሁለት ሰአት ከአንድ ደቂቃ ከሀያ አምስት ሰከንድ በመግባት የአለም ሁለተኛውን ፈጣን ሰአት አስመዝግቧል
መንግስት ገደቡን እንዲያነሳው ከዚህ ቀደም በመገናኛ ብዙሀን ምክር ቤት መጠየቁንም አስታውሷል
ከአጋር አገሮች ጋርም በጋራ እየሰራን ነው
ሼፊልድ ወደ ፕሪሚየር ሊጉ ለመመለስ ከጫፍ ደርሷል
ዙማ ከዚህ ሌላ የማጭበርበርና ሙስና ክስ አለባቸው
ነገሮች ሁሉ እንደፈለገው ባይሄዱለትም እንደምንም ያከናውናቸዋል
ግድያውን ፈጽመዋል የተባሉት የጸጥታ ሀይሎች ለፍርድ አልቀረቡም
ሽማግሌውንም ፈላስፋው ሰው አንተ ነህ አንድ ችግር ላማክርህ ነው የመጣሁት
የኢትዮጵያ መንግስት እና ህዝብ በበኩሉ የሱዳን ህዝብ የውስጥ ችግሩን በለመደው ጥበባዊ አካሄድ በራሱ እንዲፈታ ይመኛል
የመገናኛ ብዙሃን ምክር ቤት ጋዜጠኞች ከህግ አግባብ ውጪ እየታሰሩ ነው አለ
ማሳነስ ከሰውነት በታች አርጎ መመልከትን
የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ኢትዮጵያ በስተምእራብ ከሱዳን ጋር በምትዋሰንበት የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በጉባ ወረዳ ይገኛል
የሹማከር ቤተሰቦች በመጽሄቱ ህትመት የተሰማቸውን ቁጣ ገልጸው ጉዳዩን ወደ ፍርድ ቤት እንደሚወስደው አስታውቋል
የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤት ሀላፊ አንቶኒ ብሊንከን በሱዳን ያለው ሁኔታ አሳሳቢ ነው ብለዋል
በሸገር ከተማ ቤቶችን በማፍረሱ ሂደት የጸጥታ ሀይሎች ተመጣጣኝ ያልሆነ የሀይል እርምጃ ወስደዋል ተባለ
ግጭት ይቀሰቀሳል ተብሎ ግን አልተጠበቀም
በዚያች ቅጽበት ከየት መጣ ሳይባል እባቡ መጥቶ ምስክሩ አንድም ቃል ከመናገሩ በፊት ነደፈው
End of preview. Expand in Data Studio
README.md exists but content is empty.
Downloads last month
6