text
stringlengths
0
17.1k
(ፍኖተ ነፃነት) በኢትዮጵያ የአዉሮፓ ሕብረት ልኡካን ቡድን መሪ አምባሳደር ቻንታል ሔበሬሽ፣ በአዉሮፓ ሕብረት የአፍሪካ ቀንድ እና የሕንድ ዉቂያኖስ አካባቢ ዴስክ ኦፌሴር ቪክቶሪያ ጋርሲያ ጉሌን እንዲሁም ቶማስ ሁይገባርቴስ የተሰኙ ፣ የአዉሮፓ ሕብረት ሃላፊ ፣ በነርሱ አነሳሽነት፣ ከአንድነት ፓርቲ ከፍተኛ አመራር አባላት ጋር ሰፊ ዉይይት አደረጉ።
ከአንድ ሳምንት በፊት በኢትዮጵያ ስላለው የዲሞክራሲ ግንባታ ዙሪያ ከጠ/ሚኒስተር ኃይለማሪያም ደሳለኝ ጋር እንደተነጋገሩ የገለጹት የአዉሮፓ ሕብረት ባለስልጣናት፣ የአንድነት ፓርቲ በጠራዉ የሚሊዮኖች ድምጽ ሁለተኛ ዙር ንቅናቄ እንዳሳሰባቸው በመገለጽ፣ አንድነት በሚያደርጋቸው እንቅስቃሴዎች ዙሪያ፣ ፓርቲው ፍቃደኛ
የአንድነት ፓርቲ ወክለው ከአዉሮፓ ሕብረት ጋር የተነጋገሩት ሊቀመንበሩ ኢንጂነር ግዛቸው ሽፈራዉና የሕዝብ ግንኙነት ክፍል ሃላፊው አቶ ሃብታሙ አያሌው በበኩላቸው ያሉትን ሁኔታዎች ለማስረዳት ሞክረዋል።
አንድነት አሁን የሚያደርገው የሚሊዮነሞች ንቅናቄ ከዚህ በፊት ከተደረገው የቀጠለ እንደሆነ ያስረዱት የአንድነት አመራር ፣ ፓርቲዉ አዲስ አበባ ጨምሮ በ17 ከተሞች ፣ በፍትህ እና በላንድ ሪፎርም ዙሪያ ፣ ከሕዝብ ጋር ዉይይቶችን እንዲሁም ሰላማዊ ስለፎች እንደሚያደርግ ገልጸዋል። አንድነት ከዚህ በፊት ባደረጋቸዉ በርካታ ሰልፎች አንዳች አይነት በሰውም ሆነ በንብረት ላይ የደረሰ ጉዳት እንደሌለ የገለጹት የአንድነት አመራር አባላት ፣ ወደፊት የሚደረጉ እንቅስቃሴዎች፣ ሰላማዊና ሕዝባዊ እንደሚሆኑ በማስረዳት ፣ አንድነት አገር አቀፍ መዋቅሩን እያሰፋ እንደሆነም ለማሳየት ሞክረዋል።
የአዉሮፓ ሕብረት ተወካዮች፣ አንድነት ይዞት የተነሳዉ የመሬት ጥያቄ ተገቢና ወቃታዊ፣ ለኢትዮጵያ ጥቅም የሚያመጣ እንደሆነ የገለጹ ሲሆን፣ በመጪው የ2010 ምርጫ ዙሪያ አንድነት ያለውን አቋም እንዲያስረዳቸው ጠይቀዋል። «ለምርጫ አስፈላጊውን ዝግጅት እያደረገን ነው። በሁሉም ክልሎች ለፌዴራልም ሆነ ለክልል ተወዳዳሪዎች ከወዲሁ እያዘጋጀን ነው» ሲሉ የመለሱት የአንድነት አመራሮች ፣ በምርጫ መሳተፉና አለመሳተፉ ግን ወደፊት የሚወሰን እንደሆነ ገልጸዋል። «ኢሕአዴግ ሁሉንም ነገር ከዘጋዉና የፖለቲካ ምህዳሩን ካጠበበው. የምርጫ ቦርድ የመሳሰሉ ተቋማት ገለልተኝነት ከሌላቸው፣ ምርጫ መሳተፉ ዋጋ እንደማይኖረዉ የገለጹት የአንድነት አመራራ፣ በምርጫዉ ጉዳይ፣ ኳሷ ኢሕአዴግ ሜዳ ላይ እንዳለች አስረድተዋል።
የፖለቲካ እስረኞችን ሁኔታ የጠየቁት የአዉሮፓ ሕብረት ተወካዮች «እስረኞችን ለመጠየቅ ይፈቅድላቹሃል ወይ ? » ተብለው ለተጠየቁት ጥያቄ፣ አንዱዋለም አራጌን አንድ ጊዜ ለመጠየቅ እንደቻሉ ነገር ግን ርዮት አለሙን፣ እስክንደር ነጋ እና ናትናኤል ሞኮንን እንዳይጠይቁ መከልከላቸውን የአንድነት አመራሮች አስረድተዋል።
በፊታችን ኤፕሪል በብራሰልስ፣ በአዉሮፓ ሕብረት እና በአፍሪካ ሕብረት መካከል ስብስባ እንደሚደረግ የገለጹት የአዉሮፓ ሕብረት ተወካዮች፣ የአንድነት ፓርቲ በስብሰባው እንዲገኝ ጥሪ ያቀረቡ ሲሆን፣ በገዠዉ ፓርቲ ዘንድ የፊታችን ምርጫ ፍትሃዊና ዴሞክራሲያዊ እንደሚሆን ቃል እንደተገባላቸው ተናግረዋል።
የአንድነት አመራሮች ግን ገዢዉ ፓርቲ የሚናገራቸውና ተግባራቶቹ አንድ እንዳልሆኑ፣ ይሄ ነው የሚባል፣ የዲሞክራሲ ግንባታዉን የሚያግዝ የተጨበጠ እርማጃ እንዳልወሰደ መረጃ ላይ በመደገፍ ገለጻ አድርገዉላቸዋል። «ጋዜጦቻችንን ማተም አልቻልም። ደጋፊዎቻችን ይታሰራሉ። ከሥራ ይባረራሉ። ሰልፍና ስብሰባዎች ስንጠራ ብዙ ጊዜ እንግልት ይደርስብናል» ሲሉም በአገዛዙ እየተፈጸሙ ያሉ ከፍተኛ የሰባአዊ መብት ጥሰቶችን ዘርዝረዋል።
በዉጭ አገር ስላሉ ኢትዮጵያዉያንም የአንድነት ፓርቲ አመራሮች ለቀረበላቸው ጥያቄ ምላሽ ሰጥተዋል። «በዉጭ ያለው ኢትዮጵያዊ ወደ 2 ሚሊዮን ይጠጋል። በርካታ ደጋፊዎች አሉን። በተለያዩ ቦታዎች በተለይም በአሜሪካ የድጋፍ ድርጅቶች አሉን» ያሉት የአመራሩ አባላቱ፣ የድጋፍ ድርጅት ዉስጥ የሌሉ፡ ነገር ግን የምናደርጋቸውን ከፓርቲ በላይ የሆነውን የሚሊየኖች ንቅናቄን የሚደገፉ በርካታ ኢትዮጵያዊ የሲቪክ እና የፖለቲካ ድርጅቶች እንዳሉም አስረድተዋል። የትግሉ አካል ከሆኑና በዉጭ ካሉ ኢትዮጵያዉያን ጋር ለመነጋገር፣ አንድነት የልኩካን ቡድኖች በቅርቡ ወደ ዉጭ እንደሚያስማራም ለአዉሮፓ ሕብረት ተወካዮች ገልጸዋል።
በአገሪቷ ያሉትን ችግሮች ለመፍታት እንዲቻል የተሻለዉና የሰለጠነው አማራጭ፣ መነጋገር እንደሆነ ያስረዱት የአንድነት አመራር አባላት፣ አንድነት ከኢሕአዴግ ጋር ሆነ ሽብርተኞች ተብለው ካልተሰየሙ ደርጅቶች ጋር ሁሉ ያለ ምንም ቅድመ ሁኔታ ለመነጋገር ፍቃደኛ እንደሆነ፣ ለዚያም ጥሪ እንዳቀረቡ ገልጸው፣ አገዛዙ ግን ቅድመ ሁኔታዎች እያስቀጠ በተደጋጋሚ ለመነጋገር ፍቃድኛ እንዳለሆነ ተናግረዋል።
ኣብ ከተማ መቐለ ኣብ ዓዲ ሹምድሑን ኣብ ቀረባ እዋን ተሃኒፁ ግልጋሎት ምሃብ ዝጀመረ ማእኸል ሕክምና ብዋናነት ኣደታት ዝሕከማሉን ዝወልዳሉን እዩ። ብተወሳኺ እቲ ማእኸል ሕክምና ጥዕና ህፃውንቲ፣ ሕክምና ውሽጣዊ ሕማማትን መጥባሕትን እውን ከምዝህብ ወናንን ላዕለዋይ ሓኪም ማህፀንን ጥንስን ዶክተር ሳምሶን ሙሉጌታ ንድምፂ ኣመሪካ ገሊፆም።
ኣደ ማእኸል ሕክምና ግልጋሎቱ ብፅፈት ንምሃብ ምቁርራፅ መብራህትን ማይን ንምፍታሕ እኹል ምስንዳእ ከምዝገበረ ይገልፅ። ብመሰረት እዚ ናይ ዓርሱ መሐለውታ ጀነሬተር ተዳልዩ’ሎ፤ ተወሳኺ መጠን ሓይሊ ማይ እውን ከምዝረኸበ ይገልፅ።
ዶክተር ሳምሶን “ሞያ ሕክምና ንመዋህለሊ ገንዘብ ተባሂሉ ዝስራሕ ኣይኰነን፤ ማሕበራዊ ግልጋሎት ዝወሃበሉ ሞያ እውን እዩ። ገንዘብ ንምውህላል ኣብ ካልእ ብዙሕ ዘየድክም ዓውዲ ስራሕ ምውፋር ይከኣል እዩ” ይብል። ኣብነት ኣብቲ ማእኸል ሕክምና ውዒሉ ዘሎ ኣስታት 20 ሚልየን ገንዘብ ኣብ ካልእ ንግዳዊ ስራሕ ኣዋፊርካ ቅልጡፍ ከስቢ ምተረኸበሉ ነይሩ፤ ኰይኑ ግና ዕላማና መንግስቲ ጥዕና ሕብረተሰብ ንምሕላው ኩሉ ክሽፍን ስለዘይኽእል ነቲ ክፍተት ንምምላእ ዝተጣየሸ ምዃኑ ክንርዳእ ይግባእ እውን ኢሎም።
አዲስ ዩኒቨርሳል የትራክተር መቀመጫ, የብረት የትራክተር መቀመጫዎች, የግብርና የትራክተር መቀመጫ, የመተኪያ ሣር ማጨጃ ወንበር, የጭነት መኪና አሽከርካሪ ወንበር, የሣር ትራክተር ትራክ መቀመጫዎች,
በኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን ሥር የምንገኝ ሲታውያን መነኮሳን በአገራችን በአዲስ አበባ፣ በመንዲዳ፣ በሆሣዕናና በጎንደር ገዳማት ሲኖሩን፤ ዓላማችንም በወንጌል ላይ የተመሠረተውን የቅዱስ አቡነ ቡሩክ ደንብን (The Rule of St. Benedict) በመከተል ክርሰቲያናዊ የጥምቀት ጸጋችንን በምልአት በሲታዊ ትውፊት መኖር ነው።.....
ይህም በምንኩስና ሕይወታችን፤ በግላዊም ሆነ ማኅበራዊ ጸሎትና ሥራ በቀጣይነት እግዚአብሔርን የመፈለግና የማመስገን ሕይወት ነው። በአጭር ቃላት ሕይወታችን “ጸሎትና ሥራ” (Ora et Labora) በሚለው ዘመን ጠገብ ትውፊታችን ይገለጻል።
ለዚህም ግብ መሳካት “ከክርስቶስ ፍቅር ምንም ነገር ያለማስበለጥ” የሚለውን ደንባችንን በማሰላሰል ለእግዚአብሔር መንግሥት መስፋትና ምስክርነት በጸጋው ተማምነን ለመኖር የወሰንን ነን።
በካቶሊክ ቤተ ክርስቲያን እምነት መንፈሳዊ ትምህርቶች፣ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፣ ታሪክ፣ ሥርዓተ አምልኮ፣ ጸሎቶችና መንፈሳዊነትን ወደ ምንካፈልበት፤ የቤተ ክርስቲያናችን ዜና ወደ ሚነገርበት፣ እንዲሁም በተቀደሰ ጋብቻም ሆነ በምንኩስና ሕይወት ወደ ቅድስና ጥሪ ለመጓዝ የሚያግዙ እውነታዎች ወደሚጋሩበት፣ የቅዱሳን ሕይወት፣ ሀብትና ትሩፋት ወደ ሚነገርበት፣ ባጠቃላይ የአምላካችን መልካም ዜና ወደሚታወጅበት ይህ ድረ ገጽ እንኳን በደህና መጡ!!
ቅዱስ በርናርዶስ እ.ኤ.አ. በ1090 ዓ.ም. ፈረንሳይ ውስጥ ዲጀን /Dijon/ በሚባል አካባቢ ፎንተን መንደር ውስጥ ከትልቅ ቤተሰብ ተወለደ፡፡ አባቱ ቴስሊን /Tescelin/ ሲሆን እናቱ ደግሞ አሌታ /Aletha/ ትባል ነበር፡፡ እርሷም በጣም መንፈሳዊ ነበረች፡፡ እነዚህ ወላጆች ሰባት ልጆች ሲኖሯቸው ቅዱስ በርናርዶስ ሦስተኛ ልጅ ነበረ፡፡ እ.ኤ.አ. በ1111 ዓ.ም. ወደ ሲቶ ገዳም ገባ፡፡ በወቅቱ የሲቶ ገዳም አዲስ ከመሆኑም ባሻገር በዚያ የነበሩ መነኮሳን በሕመምና በእርጅና ምክንያት እየሞቱ ገዳሙ ለመዘጋት ተቃርቦ ነበር፡፡ እነዚህ መነኮሳን እራሳቸውን ሞለዝም በሚባል ገዳም ከሚኖሩት የአቡነ ቡሩክ መነኮሳን ለመለየት ዋናው ምክንያታቸው በሞለዝም የአቡነ ቡሩክ ደንብን መነኮሳኑ በምልአት ስለማይኖሩት ነበር፡፡ ስለዚህም በአበምኔት ሮቤርቶስ አማካይነት ሃያ አንድ መነኮሳን የአቡነ ቡሩክ ደንብን ሙሉ በሙሉ ለመኖር ወደ ሲቶ /Citeaux/ ጫካ በመሄድ ገዳም መሥርተው መኖር ጀመሩ፡፡ በኋላም በሞለዝም የነበሩ መነኮሳን ‹‹አበምኔታችን (ሮቤርቶስን ማለት ነው) ጥለውን ሄዱ›› በማለት ለቅድስት መንበር አቤቱታ ስላቀረቡ አበምኔት ሮቤርቶስ ወደ ቀድሞ ገዳማቸው ወደ ሞለዝም ተመለሱ፡፡ በቦታቸው በሲቶ የሚኖሩ መነኮሳን እስጢፋኖስን አበምኔት አድርገው መረጧቸው፡፡
እንግዲህ በዚህ አስቸጋሪ ወቅት ነበር ቅዱስ በርናርዶስ በመዘጋት ላይ ወደ ነበረው ገዳም ያመራው፡፡ ወደ ሲቶ ገዳም የመጣውም ብቻውን ሳይሆን ሰላሳ ወጣቶችን በማስከተል ጭምር ነበር፡፡ ይህ ለመነኮሳኑ እግዚአብሔር የያዙት መንገድ ትክክል መሆኑን የገለጸበት ተአምርም ጭምር አድርገው ነው የተቀበሉት፡፡ የቅዱስ በርናርዶና የወጣቶቹ አስገራሚ የጥሪ ሂደት እንደሚከተለው ነው፡፡
በቅዱስ መጽሐፍ ኢየሱስ እርሱን በምልአት መከተል ለሚፈልጉት እንዲህ ይላል፡- ‹‹… ስለ ስሜም ቤቶችን ወይም ወንድሞችን ወይም እኅቶችን ወይም አባትን ወይም እናትን ወይም ሚስትን ወይም ልጆችን ወይም እርሻን የተወ ሁሉ መቶ እጥፍ ይቀበላል የዘላለምንም ሕይወት ይወርሳል፡፡›› (ማቴ 19፡29) ቅዱስ በርናዶስ ግን ቤተሰብንና ጓዳኞችን ወደ አዲሱና ቀጥተኛ ወደ ሆነው የቅድስና መንገድ መመለስ እንደሚችል አሳየ፡፡ ለቅዱስ በርናርዶስ የለውጥ ሂደት የቤተሰብ ጉዳይ ነበርና ነው፡፡ ቅዱስ በርናርዶስ የምንኩስና ሕይወት ይህንን እውነታ ያሳያል፡፡ ቅዱስ በርናርዶስ ወደ ሲቶ /Citeaux/ ገዳም ለመግባት በብርቱ ይፈልግ ነበር፡፡ ይህንን ፍላጎቱን እውን ያደረገው ወንድሞቹንና ጓደኞቹንም በማስከተል ጭምር ነበር፡፡ ይህ ሁኔታ የአንድ ቀን የሥራ ውጤት እንጂ የብዙ ጊዜ ሂደት አልነበረም፡፡ መጀመሪያ እርሱ ራሱ ምንኩስናዊ ሕይወትን ለመኖር ወሰነ፡፡ ከዚያ ሌሎችን ማለትም ወንድሞቹን፣ የቅርብ ዘመዶቹን እና ጓደኞችን አብረውት ገዳም እንዲገቡ ማሳመን ጀመረ፡፡ እናም እነዚህ ሰዎች ቁጭ ብለው በቤተሰቦቻቸው ንብረት ዙሪያና በሌሎች ነገሮች ከመከሩ በኋላ ለትልቁ የሕይወት ጉዞ እራሳቸውን አዘጋጁ፡፡ ከዚህ በኋላ ነው እንግዲህ ቅዱስ በርናርዶስ፣ ወንድሞቹና ጓደኞቹ የሲቶን በር ያንኳኩት (ደጅ የጠኑት)፡፡ በወቅቱ የነበሩት አበምኔትም (አባቴ እስጢፋኖስም) በእነዚህ ባልተጠበቀ ሁኔታ አንድ ላይ በገቡት ወጣቶች ምንም አልተቸገሩም፡፡ ምክንያቱም እነዚህ ወጣቶች ገዳም ከመግባታቸው በፊት እራሳቸውን በምንኩስናዊ ሕይወት ለመኖር አሳምነውና ተዘጋጅተው ሰለ ነበረ ነው፡፡ በገዳም ውስጥም የወንድማማችነትና የጓደኝነታቸው ሕብረት በምንኩስናዊ ሕይወት በመታነጽ ይበልጥኑን አጠነከሩት፡፡
ብዙዎች ቅዱስ በርናርዶስ ‹‹የ12ኛው ክፍለ ዘመን ቁጥር አንድ ሰው››! ‹‹Man of the 12th century!›› ይሉታል፡፡ ለዚህም ዋናው ምክንያት በቤተክርስቲያን ውስጥ የተጫወተው ዘርፈ ብዙ ሚና ነው፡፡ ቅዱስ በርናርዶስ የርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት አማካሪ (መካሪ) ነበር፡፡ እ.ኤ.አ. 1146 እና 1147 በነበነረው 2ኛው የመስቀል ጦርነት ቅዱስ በርናርዶስ እየዞረ በመስበክ እንዲቀሰቅስ በቅድስት ቤተክርስቲያን በይፋ ተመርጦ አገልግሏል፡፡ በሌላ በኩል ደግሞ በየወቅቱ ተነስተው የነበሩት መናፍቃንን እነ አብላርድ /Abelard/, ጀልበርት ዴላ ፖሬ /Gilbert dela Porree/, እና የብሬሽያው አርኖልድን /Arnold of Brescia/ በመርታት ሃይማኖትን ጠብቋል፡፡ ቅዱስ በርናርዶስ እ.ኤ.አ. በ1130 ዓ.ም. በካቶሊክ ቤተክርስቲያን ውስጥ ሁለት ር.ሊ.ጳጳትን ማለትም ኢኖስንት ዳግማዊና አናክሌቱስ ዳግማዊ በአንድ ጊዜ በመመረጣቻው ምክንያት የተፈጠረውን ክፍፍል ለመፍታት ቁልፍ ሚና ተጫውቷል፡፡ ቅዱስ በርናርዶስ ምስጉንና ጠንካራ መነኩሴ ከመሆኑም ባሻገር ትልቅ ሰባኪና የነገረ መለኮት ምሁር ነበር፡፡ የመጽሐፍ ቅዱስም ሊቅ ነበር፡፡
ቅዱስ በርናርዶስ ለእመቤታችን ድንግል ማርያም ጥልቅ ፍቅር ነበረው፡፡ ሌሎች መነኮሳንም ይህንን ፍቅር እንዲያድርባቸው ይሰብካቸው ነበር፡፡ በእመቤታችን ስምም ብዙ ተአመራትን አድርጓል፡፡ በማርያም ዙሪያ የጻፋቸው መጽሐፍቶችና ስብከቶቹ ዛሬም ድረስ ለነገረ ማርያም /Marian Theology/ መመሪያዎች ናቸው፡፡ ‹‹በአደጋ ጊዜ፣ በጥርጣሬ ጊዜ፣ በአስቸጋሪ ወቅት ማርያምን አስቧት እርሷንም ጥሩ፡፡ ስሟ ከአፋችሁ አይለይ፣ የእርሷን እግር ተከተሉ፡፡ እርሷ ትምራችሁ ከመንገድ አትወጡምና … እጃችሁን ከያዘች በፍጹም አትወድቁም፡፡ በእርሷ ጥበቃ ምንም የምትፈሩት ነገር አይኖርም፡፡ እርሷ ከፊት ፊታችሁ ከሄደች በፍጹም አትደክሙም፡፡ በእርሷ ፊት ሞገስን ካገኛችሁ ወደ ግባችሁ ትደርሳላችሁ›› በማለት ይሰብክ ነበር ቅዱስ በርናርዶስ፡፡ የቅዱስ በርናርዶስ ሕይወት በቤተክርስቲያን ውስጥ ዛሬ ላይ ሆነን ማሰብ ከምንችለው በላይ ነው፡፡ ጥረቶቹም እጅግ ብዙ ፍሬ አፈሩ፡፡ ይህ ሁሉ ሊሆን የቻለው በብዙ ጸሎትና አስተንትኖ ምክንያት ነው፡፡ ቅዱስ በርናርዶስ በተወለደ በ63 ዓመቱ እ.ኤ.አ. ነሐሴ 20/1153 ዓ.ም. በሰላም አረፈ፡፡ ቅዱስ በርናርዶስ ምን ያህል ቤተክርስቲያንን እንዳሳደገና ሕይወቱን በቅንነት እንዳኖረ ከሚያሳዩ ነገሮች አንዱ በሞተ በ21 ዓመቱ 1174 ዓ.ም. ቅዱስ ሲባል እ.ኤ.አ. በ1830 ዓ.ም. ደግሞ በይፋ የቤተክርስቲያ ዶክተር /Doctor of the Church/ ማለትም የቤተክርስቲያን ዋና አስተማሪ መባሉ ነው፡፡ ምክንያቱም እነዚህ ነገሮች በጣም ብዙ ዓመታት የሚፈጁ ናቸውና ነው፡፡
ፍቅር ራሱን የቻለ ነው፤ ራሱንም እርሱን የሚመለከቱትን ሁሉ ያስደስታል፡፡ ፍቅር የራሱ ክፍያና ሽልማት ነው፡፡ ፍቅር ውጫዊ የሆነ ምክንያት ወይም ውጤት አያስፈልገውም፡፡ ፍቅር የፍቅር ውጤት ነው፤ በተፈጥሮ አስፈላጊ ነው፡፡ ስለምወድ እወዳለሁ፤ ለመውደድም እወዳለሁ፡፡ ፍቅር ዋጋማ የሚሆነው ወደ መነሻ ምንጩ ሲመለስ፣ መነሻውን ሲያማክርና ወደ ምንጩ ተመልሶ ሲፈስስ ነው፡፡ ዘወትር ከዚያ ማቆሚያ ከሌለው ምንጭ መቅዳት አለበት፡፡ ፍጡር ብቁ ባልሆነ መንገዱ ፈጣሪውን የሚወድበትና ወሮታውን ሁሉ የሚከፍልበት የነፍስ እንቅስቃሴ፣ ስሜትና መውደድ ፍቅር ብቻ ነው፡፡ እግዚአብሔር ሲወድ፣ እኛም እንድንወደው ይፈልጋል፡፡ ለመወደድ እንጂ ለሌላ ምክንያት እንደማይወድ የተረጋገጠ ነው፡፡ የሚወዱት በዚህ ፍቅር ደስተኞች እንደሆኑ ያውቃል፡፡
የሙሽራው ፍቅር የሙሽሪቷን ፍቅርና ታማኝነት ብቻ ይፈልጋል፣ ይህ ሙሽራ ራሱ ፍቅር ነው፡፡ የምትወደደው መልሳ ልትወድ ይገባታል፡፡ የፍቅር ሙሽሪት እንዴት ልትወድ አትችልም? ፍቅር ራሱ እንዴት ሊወደድ አይችልም?
ሙሽሪቷ፣ ለሌሎች ያላትን ፍቅር በሙሉ በተገቢ ሁኔታ በመካድ፣ አንዱን ብቻ ለመውደድ ቃል ከገባች መልሳ በመውደድ ፍቅርን መመለስ ትችላለች፡፡ በፍቅር መላ አካሏን ስትሰጥ ይህ ጥረቷ የፍቅር ምንጭ ከሆነው ከሚፈሰው ማቆሚያ ከሌለው ፍቅር ጋር የሚወዳደረው እንዴት ነው? በርግጥ ፍቅር ከአፍቃሪው፣ ቃል ከተፈጠረው ነፍስ፣ ሙሽራው ከሙሽሪቷ፣ ፈጣሪ ከፍጡሩ የበለጡ ናቸው፡፡ የነዚህን መበላለጥ ለማሳየት የተጠማ ሰውን ጥሙን ከሚያረካለት ምንጭ ጋር ማወዳደር ይበቃል፡፡
በጣፋጭነት ከማር ጋር፣ በየዋህነት ከበግ ጋር፣ በንጣት ከሙሽራ አበባ ጋር፣ በድምቀት ከፀሐይ ጋር፣ በፍቅር ከፍቅር ጋር መወዳደር ስለማይቻል የሙሽሪቷ ፍቅር፣ እዚህ ምድር ያለው ፍጥረት ናፍቆት፣ የአፍቃሪው ስሜት፣ የአማኙ እምነት፣ ሊጠፋና ከንቱ ሊሆን ይችላልን? ይህ ፈጽሞ አይሆንም፡፡ ምንም እንኳን የፍጡሩ ተፈጥሮ ሆኖ ከፈጣሪው ባነሰ ደረጃ ቢወድም ቅሉ በሙሉ ኃይሉ የሚወድ ከሆነ ምንም ነገር አያጣም፡፡ ስለዚህ እንዲህ አድርጋ የምትወድ በርግጥ ሙሽራ ሆናለች፣ ምክንያቱም እንዲህ ያለ ፍቅር እያቀረበች በዚሁ መጠን ትወደዳለችና፡፡ በነዚሁ ሁለት ሰዎቸ ስምምነት የጋብቻ ሙሉነትና ፍጹምነት ይገኛል፡፡ ቃል ለነፍስ ያለው ፍቅር ነፍስ ለርሱ ካላት ፍቅር እንደሚበልጥና እንደሚቀድም ማን ይጠራጠራል? ሙሽሪት የተባለችው ቤተ/ያን ናት፤ ሙሽራው የተባለው በደሙ የዋጃት ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ራሱ ነው፡፡
“ይቅር ማለት እና ምህረትን ማድረግ የሕይወት ዘይቤያችን ቢሆኑ ኖሮ፥ ስንት ጦርነት፣ ስቃይ እና መከራን እናስቀር ነበር! በግንኙነቶቻችን ሁሉ ይቅርታን የሚያደርግ ፍቅር ያስፈልጋል። ይኸውም በባል እና ሚስት፤ በወላጆች እና በልጆች መካከል እንዲሁም በአካባቢያችን፣ በማኅበረሰባችን እና በፖለቲካውም ማለት ነው። እንዲሁም ይቅርታን ለማድረግ ጥረት የማናደርግ ከሆነ፥ ይቅር አይባልልንም” ማለታቸው ተገልጿል።
ዝነኛ የአሜሪካ አቀንቃኞች ከዚህ ዓለም በሞት በተለዩ ማግስት የዘፈን አልበሞቻቸው ገበያ እንደሚደራ ይታወቃል፡፡ ባለፈው ሳምንት ድንገት ህይወቷ ያለፈው አቀንቃኝ ዊትኒ ሂዩስተን አልበሞችም ተመሳሳይ ዕድል ገጥሞአቸዋል፡፡ በአንድሳምንትጊዜውስጥ1ሚሊዮንየአልበምቅጂዎችተቸብችበዋል፡፡ለሽያጩ መጨመር የዊትኒ የሞት ዜና በሁለት ሰዓት ውስጥ 2 ሚ. መልዕክቶች ለዓለም ዙሪያ በትዊተር መሰራጨታቸው ነው ተብሏል፡፡ የዛሬ ሳምንት ቅዳሜ እና እሁድ ብቻ የዊትኒ 2.4 ሚሊዮን ዜማዎች በኢንተርኔት እንደተሰራጩም ታውቋል፡፡
“ዘ ግሬተስት ሂትስ” የተባለው አልበም በቢልቦርድ ምርጥ 200 አልበሞች በ64ሺ ኮፒ ሽያጭ 6ኛ ደረጃ መያዙን የኔልሰን ሳውንድ ስኪን ሪፖርት አመልክቷል፡፡ በ1986 የሰራችው “ዊትኒ ሂውስተን” የተባለው አልበሟ፤ “ቦዲጋርድ” የተሰኘው ፊልም ማጀቢያ ሙዚቃና የመጨረሻ ስራዋ “አይሉክ ቱ ዩ” ገበያቸው እንደደራ ለማወቅ ተችሏል፡፡ የአልበሞቿ አሰራጭ ሶኒ፣ በአልበሞቹ ዋጋ ላይ እጥፍ ጭማሪ አድርጎ ለጥቂት ቀናት ሲቸበችብ ከቆየ በኋላ ከፍተኛ ትችት ተሰንዝሮበት ይቅርታ በመጠየቅ የአልበሞቹ ዋጋ ወደ ቀድሞው ሊመለስ ችሏል፡፡
የቀድሞዋ የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር እና ቀዳማዊት እመቤት ሂላሪ ክሊንተን “ስቴት ኦፍ ቴረር” የሚል ርዕስ የሰጡትን የመጀመሪያቸውን የልቦለድ መጽሐፍ በቅርቡ ለህትመት እንደሚያበቁ መነገሩን አሶሼትድ ፕሬስ ዘግቧል፡፡ በመጪው ጥቅምት ወር መጀመሪያ
ክፍል 4፡ የዶ/ር ደብረፅዮን መጥፋትና የታጋይ ገብረ ገ/ፃድቅ መምጣት የጦርነት ወጋችንን እንደቀጠልን ነው፡፡ ህዳር 7 ቀን 2013 ምሳ በልተን ሻይ እየጠጣን ሳለ፣ ሁለት ተዋጊ ሚጎች በቅርብ ርቀት ሲበሩና የሆነ
አንድ የቻይና ተረት አለ።አንዲት ዝይ (Goose) ሣር ቅጠል ባለበት ቦታ ስትለቃቅም አንድ ፈረስ ከጎኗ ሲግጥ ትመለከታለች። ወደሱ ጠጋ ብላ ኩራት ባለበት ቅላጼ፡- “እንደምታውቀው እኔ በጣም የተከበርኩና ፍጹም የሆንኩ የዶሮና
ኔል እስኮቬል ” ከዚህ ዓለም በሞት የተለዩና የተዘነጉ በርካታ እውቅ የጋዜጣ ባለቤቶችን አስታውሳለሁ። ፑሊትዘር ግን በበጎ አድራጎቱ /በኢንዶውመንቱ/ ከሞተ በኋላ ዘላለማዊነትን ተቀዳጅቷል። ” ይላል። የበጎ አድራጎት ስራው በሞት ከተለየ በኋላም ስሙን ከመቃብር በላይ እንዳኖረው ለመግለፅ። እዚህ ላይ ኖቤልን ልብ ይሏል። ከዚህ ዓለም ” በሞት ” የተለዩት እነ ትህነግ ፣ ኦህዴድ ፣ ብአዴንና ደኢህዴን በበጎ አድራጎት ድርጅቶቻቸው በእነ ኤፈርት ፣ ጥረት ፣ ቱምሳና ወንዶ እውነት እንደ ፑሊትዘር ስማቸውን ከመቃብር በላይ አኑረዋል !? መልሱን ለአንባብያን ትቼዋለሁ። መዋቅራዊና ተቋማዊ በሆነ ዘረፋ ቢባል ግን ያው ትህነግን/ኤፈርትን አጠገቡ የሚደርስ የለም። የኤፈርት ጉዳይ ባለስንክሳር ስለሆነ አለመነካካት ይሻላል።
የጥረት ኮርፖሬት በሀገሪቱ የፍትሐ ብሔር ሕግ መሰረት ለትርፍ ያልተቋቋመ በጎ አድራጎት ድርጅት ኢንዶውመንት ቢባልም በክልሉም ሆነ በመላ ሀገሪቱ እየተንቀሳቀሰ ያለው ንግድንና በጎ አድራጎትነትን እያጣቀሰ ነው። ይህ ደግሞ የኮርፖሬቱ ዋና ዋና ተግባራት በሚል በግልፅ የተቀመጠ ከመሆኑ ባሻገር ኩባንያዎቹ የተሰማሩባቸው የንግድ ዘርፎች ራሳቸው ጮኸው ይናገራሉ። ጎላ ጎላ ብለው ደምቀው ይታያሉ። ፍፁም የማይነጻጸር ቢሆንም በቀጭኑ ፣ በስሱ ፣ እንደ አቅሚቲ እንደ ዝሆን ዳና ግዙፍ በሆነው የኤፈርትን ዳን ላይ እየተራመደ ነው ማለት ይቻላል።
“… የጥረት ኮርፖሬት ተልዕኮና ዋና ዋና ተግባራት በብቃት ተወዳዳሪና ትርፋማ የሆኑ ኩባንያዎችን በመፍጠር ክልሉንና ሀገሪቱን ትራንስፎርም በሚያደርጉ የልማት ዘርፎች ኢንቨስትመንትን በማስፋፋት እና ሰፊ የሥራ ዕድል በመፍጠር በክልሉ ብሎም በሀገሪቱ ዕድገት እና ብልጽግና ጉልህ ድርሻ ያለው ልማታዊ ተቋም ሶሻል ቢዝነስ መገንባት ነው ። …” ይላል ጥረት። ይህ በምንም መመዘኛ የአንድ በጎ አድራጎት ድርጅት ዋና ተግባር ሊሆን አይችልም። ከሀገሪቱ ሕግም ሆነ ከዓለማቀፉ አሰራር ጋርም ይጣረሳል ።
በዚሁ ሪፖርት ላይ፤ “… አምባሰል ንግድ ስራዎች ኃ/ የተ/የግ/ማ ፣ ጥቁር አባይ ትራንስፖርት ኃ/የተ/የግ/ማ፣ ገንደውሀ የጥጥ መዳመጫ ኃ/የተ/የግ/ማ ፣ ባህር ዳር ጨርቃጨርቅ ፋብሪካ አ.ማ ፣ ኮምቦልቻ ጨርቃጨርቅ ፋብሪካ አ.ማ ፣ ተላጄ ጋርመንት ኃ/የተ/የግ/ማ ጨምሮ 14 ኩባንያዎች እና ከሌሎች ባለሀብቶችና ድርጅቶች ጋር በአክሲዮን የተቋቋሙትን እነ ዳሽን ቢራ ፋብሪካን፣ ዓባይ ባንክ አ/ማን ፣ ዓባይ ኢንሹራንስ አ/ማን ጨምሮ 12ቱ ላይ የአክሲዮን ድርሻ አለው ። ” እነዚህ በጥረት ስር 14 ኩባንያዎች ከሌሎች ግለሰቦችና የንግድ ድርጅቶች ጋር በሽርክና 12 በድምሩ 26 ድርጅቶች በተለይ በጥረት ስር ያሉት ሁሉም ማለት ይቻላል ለትርፍ የተቋቋሙና የሚሰሩ ናቸው ማለት ይቻላል።
በፍትሐ ብሔር ሕጉ ቁጥር ፬፻፹፫ ላይ የበጎ አድራጎት ድርጅት ትርጓሜን ” የበጎ አድራጎት ድርጅት ተግባር ማለት አንድ ሰው አንድ ሀብት ወይም ብዙ ሀብቶች ትርፍ ለማግኘት ሳይሆን በማይመለስ አኳኋንና ለዘላለም አንድ የተወሰነ የጠቅላላ ጥቅም ግብ ላለው የሚያውልበት ስራ ነው። ” ይላል ። እንግዲህ ከላይ የተዘረዘሩ ኩባንያዎች ከሕጋዊ ትርጉሙ ጋር ስናስተያያቸው አፍን ሞልቶ ኢንዶውመንት ናቸው ለማለት ይቸግራል። የተሻሻለው የበጎ አድራጎት ድርጅቶች እና ማህበራት አዋጅም ስለ በጎ አድራጎት ድርጅት የሰጠው ትርጉም ከዚህ ብዙም የተለየ አይደለም። ዓለማቀፍ አሰራሩም ሆነ ተሞክሮውም ይሄን ጥሬ ሀቅ የሚያረጋግጥ ነው። በዘርፉ የተጻፉ ድርሳናትም በማያሻማ ሁኔታ እንዲህ ይበይኑታል ።” ኢንዶውመንት ለትርፍ ላልተቋቋመ በጎ አድራጎት ድርጅት የሚለገስ የሚሰጥ ገንዘብ ወይም ንብረት ነው ። ሆኖም በብዛት ጥቅም ላይ የሚውለው የተለገሰው ገንዘብ አይነቱ ወይም ንብረቱ ራሱ ሳይሆን የሚያመነጨው ሀብት ነው ። በኢንዶውመንት የተሰጠው ሕንፃ ቢሆን ለተለገሰለት አላማ የሚውለው ኪራዩ እንጂ ሕንፃው ተሽጦ አይደለም። ”
ለዚህ ነው ላለፉት 20ና ከዚያ በላይ ዓመታት ” የኢህአዴግ ኩባንያዎች ” በተለይ የትግራይ መልሶ ማቋቋም ድርጅት ፤ ትእምት/ትካል እግሪ ምትካል ትግራይ ወይም EFFORT / Endowment Fund For the Rehabilitation of Tigray / ላይ የሕጋዊነትና የፍትሐዊነት ጥያቄ ሲነሳ የኖረው።
ይህን ቅሬታ ሕዝብ ፣ ተቃዋሚ የፖለቲካ ፓርቲዎች፣ የግል ጋዜጦችና ሌሎች ሀገር ወዳድና ተቆርቋራ ዜጎች አንስተው ከጣሉት፣ አኝከው ካመነዠኩት በኋላ ነው በኢህአዴግ አባልና አጋር ድርጅቶች ጓዳ ፣ ኮሪደር በሹክሹክታ በሀሜት ደረጃ መነሳት የጀመረው። ከዚያ በፊትማ በአንድም ሆነ በሌላ በኩል ሁሉም በሚባል ደረጃ መሰሪው መለስ የተተለመውን ፤ ” የኤፈርት ኢምፓወርመንት ፕላንና ፍኖተ ካርታ 1985 – 2025 ዓ.ም ” ሲያስፈፅሙ ነበሩ ማለት ይቻላል። በዚህ የመለስ የ40 ዓመት እቅድ 40 በመቶ የሀገሪቱን ኢኮኖሚ የፊጥኝ አስሮ ለኤፈርት ማስረከብ እቅድን በዴሞክራሲያዊ ማዕከላዊት ስም ” ከድርጅቱ/ ከመለስ ” የሚወርድ አቅጣጫን ያለምንም ማንገራገር አስፈፅመዋል። የኢህአዴግ አባልም ሆኑ አጋር ድርጅቶች ተገደውም ሆነ ወደው ለትህነግ / ኤፈርት አይን ያወጣ ዘረፋ ተባባሪ ነበሩ ማለት ይቻላል። ወርቁ ፣ ቡናው ፣ ቅመማቅመሙ፣ ደኑ ፣ ለም አፈሩ ፣ … ፤ ሲጋዝ ኮንትሮባንድ ኬላ ጥሶ በኮንቦይ ታጅቦ መርካቶ ሲራገፍ ፤ ጨረታ ተሰርዞ ለእነሱ ሲሰጥ አይተው እንዳላዩ አልፈዋል። ሆኖም የኤፈርት ጉዳይ ኢኮኖሚ ሙሉ በሙሉ እስከ መቆጣጠር ደርሶ ነበር ። ከለውጡ ወዲህ ግን ጀንበሯ አዘቅዝቃበታለች። ትህነግን እንደ ሕጻን የሚያነጫንጨው ዋናው ምክንያት ይህ መሆኑን ልብ ይሏል ።
ይሁንና ለኤፈርት በአሻሻጭነት/ በመናጆነት ተቋቁመው የነበሩት የብአዴኑ ጥረት ፣ የኦህዴዱ ቱምሳ ኢንዶውመንት የኦሮሞ ልማት እና የደኢህዴን በወንዶ ከጡት አባታቸው ትህነግ / ኤፈርት ጋር ማነጻጸር የሚታሰብ ባይሆን እርስ በእርሳቸውም ሆነ በተናጠል ከየአንዳንዳቸው ጋር ስናነጻጽራቸው ካላቸው ሀብት ፣ የሕዝብ ሀብትና ከመልማት አቅማቸው ጋር ስናመዛዝናቸው የሰሩት ስራዎች እዚህ ግባ የሚባሉ አይደለም። ይህን ድክመታቸውን የማነሳው እንደ ኤፈርት ለምን አልዘረፉም ሳይሆን ሕጉንና ሕጉን ብቻ ተከትለው ያላቸውን ሀብት በአግባቡ ቢጠቀሙ ኖሮ የተሻለ ስራ መስራት ይችሉ ነበር ከሚል ቁጭት የተነሳ ነው። ለነገሩ እንዝረፍ እንኳ ቢሉ ትህነግ ቆርሶ ከሰጣቸው ኩርማን እና ከኤፈርት ትርፍራፊ ውጭ አያገኙም ነበር ።
ጥረት ኮርፖሬትን ለአብነት ብናነሳ ፤ አጠቃላይ ሀብት ከ11 ቢሊዮን ብር የማይበልጥ ሲሆን ለዛውም ከዚህ ውስጥ ወደ 5 ቢሊዮን ብር የሚጠጋው የባንክ እዳ ነው። የፈጠረውን የስራ እድል ስንመለከት በቋሚነትምም ሆነ በጊዜያዊ ከ12ሺህ አይሻገርም። ምን አልባት የኤፈርቱ አልሜዳ ጨርቃጨርቅ ከፈጠረው የስራ እድል ሊያንስ ይችላል። ኤፈርት ግን አባ ስብሀት በተደጋጋሚ በኩራት ደረታቸውን ነፍተው እንደተናገሩት ” በሀገሪቱ ካሉ ኩባንያዎች ትልቁ ነው። የሀገራችን ጥቅል የሀገር ውስጥ ምርት ሁለት ትሪሊዮን ብር መድረሱን በሰማነው መሰረት፤ የኤፈርት ድርሻ ስንት ሊሆን እንደሚችል መገመት ትችላላችሁ። ትህነግ / ኤፈርት የ40 ዓመት እቅዱን በ25 ዓመት ከእቅድ በላይ አሳክቶታል የሚል እምነት ስላለኝ አጠቃላይ ሀብቱ ከ600 ቢሊዮን እስከ አንድ ትሪሊዮን ብር ሊደርስ ይችላል ብዬ እገምታለሁ። የጥረት ፣ የቱምሳና የወንዶ ሀብት አንድ ላይ ቢደመር የባንክ እዳቸውን ጨምሮ ግፋ ቢል ከ 25 እስከ 40 ቢሊዮን ብር እንደማይበልጥ መናገር ይቻላል። ይሄንንም እኔ ቸር ሆኘላቸው ነው። ኤፈርት በኩባንያዎቹ በ100ሺህዎች የሚቀጠር የስራ እድል ከመፍጠር በላይ የክልሉን ኢኮኖሚ በማነቃቃት በኩልም ትልቅ አስተዋጽኦ እያበረከቱ መሆኑን የተለያዩ መረጃዎች ያረጋግጣሉ። ከላይ የጠቀስኋቸው ሶስቱ የኢህአዴግ ” ኢንዶውመንቶች ” የፈጠሩት የስራ እድል ግን ከ20ሺህ አልተሻገርም ማለት ይቻላል። ለምን !?
የየክልላቸውን ማህበራዊም ሆነ ኢኮኖሚያዊ ችግር መቅረፍ ለምን ተሳናቸው ? ለሚለው ጥያቄ፤ ውጫዊና ውስጣዊ ተግዳሮችን ማንሳት ይቻላል። ትህነግ ከኤፈርት በስተቀር እነዚህ ” ኢንዶውመንቶች” ውጤታማና ተገዳዳሪ እንዳይሆኑ ሆን ብሎ በደባና በአሻጥር ሲደፍቃቸው መኖሩ እንደ ውጫዊ ጫና የሚወሰድ ሲሆን ፤ የማይነጥፍ ሀብት ማፈላለግ ፣ የተገኘውን ሀብት ማስተዳደርና ስትራቴጂካዊ አመራር መስጠት ላይ ያሉባቸው ውስንነቶች ደግሞ በውስጣዊ ተግዳሮትነት የሚነሱ ናቸው። በአብነት በጥረት ላይ የሚነሱ ድክመቶችን አጠር አጠር አድርገን እንመልከት ።
በ 2010 ዓ.ም የብአዴን / አዴፓ ማዕከላዊ ኮሚቴ የጥረት ኮርፖሬትን ተጠሪነት ከግለሰቦች ወደ ክልሉ ምክር ቤት ለማዛወር የሄደበት እርቀት በጀ የሚባል ቢሆንም ዛሬም ከቀድሞ የጥረት ” ባለቤቶች ” ከእነ በረከት ሰምኦን ፣ ታደሰ ካሳ / ጥንቅሹ / ፣ ሰለሞን ተቀባና ካሳ ተክለብርሀን ጥላ ፣ አዚምና ድንዛዜ አለመላቀቁን የሚያሳብቁ አንኳር አንኳር ነጥቦች እንመልከት። የኮርፓሬቱ አመራሩ የክልሉን ሕዝብ ተጠቃሚ ለማድረግ ቁጭትም ሆነ እልህ የሚታይበት አለመሆኑ፤ ስትራቴጂካል እይታ ስለሌለው በስሩ ያሉ ኩባንያዎች ለኪሳር እየተዳረጉ መሆናቸው ፤
ከሶስቱ ምክትል ዋና ስራ አስፈጻሚዎች አንዷ በዩኒቨርሲቲ መምህርነታቸው ላይ ተደርቦ በትርፍ ሰዓት የሰው ሀብት ዘርፉን የሚመሩ መሆናቸው በጋብቻ፣ በአብሮ አደግነት ፣ በክፍል ጓደኝነት ፣ በድርጅት አባልነት ፣ በዘመድ አዝማድ ፣ … ያለ በቂ የትምህርት ዝግጅትና የስራ ልምድ የተሰገሰገውን የሰው ኃይሉ ማጥራት አለመቻሉ ፤ ጥረት ከብአዴን ተፅዕኖ ነጻ ወጥቻለሁ ቢልም ዛሬም የጉምቱ ካድሬዎች ማገገሚያ መሆኑ ፤ የክልሉ ሕዝብ በከፋ ድህነትና ስር በሰደደ ችጋር እየተጠበሰ ፣ በሚሊዮኖች የሚቆጠር ወጣት ስራ አጥ ባለበት ፤ ሕጻናት ዛፍ ጥላስር በድንጋይ ላይ ተቀምጠው እየተማሩ ፤ …በቅርበት መፈታት ያለባቸው አያሌ ችግሮች እያሉ የጥረት ኮርፖሬት መቀመጫ አዲስ አበባ መሆኑ ፤ ዋና ስራ አስፈፃሚዎች አንድ አልበቃ ብሏቸው ባለ ሁለት ሶስት መኪና መሆናቸው ፤… ዋና ዋናዎች ናቸው ።
አምስት ኩባንያዎቹ ማለትም ተላጄ ጋርመንት፣ ባህር ዳር ጨርቃጨርቅ ፣ ጣና ሞባይል ፣ ደብረብርሃን ከተማ የሚገኘው አዚላ ኤሌክትሮኒክስና የጁ ማር መሆናቸውን እነዚሁ ምንጮቼ ጠቁመው የጁ ማር በወልዲያ ከተማ የሚገኝ ከ40 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ የተደረገበት ማቀናበሪያ ሲሆን የ20 ሚሊየን ብር ማር ታቅፎ ኪሳራ የሚያውጅበትን ቀን እየተጠባበቀ ይገኛል።
ጥረት ኮርፖሬት ከ958 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ ከባንክ ጋር በተሳሰረ ብድር የኮምቦልቻና የባህር ዳር የጨርቃ ጨርቅ ፋብሪካዎችን መግዛቱ መልካም ቢሆንም የአዋጭነት ጥናት በአግባቡ ሳያካሂድ መግዛቱና ከገዛ በኋላም ተገቢውን አመራርና የቅርብ ክትትል አለማድረጉ በተለይ የባህር ዳር ጨርቃ ጨርቅ ከ40 እስከ 50 ሚሊየን ብር የሚያወጣ ምርት ባክኖ እንደሚገኝና ለባንክ በየወሩ መክፈል የሚጠበቅበትን እዳ መክፈል ስለተሳነው ከስሮ በባንክ እዳ የመሸጥ አደጋ እንዳንዣበበት ፤ በኮምቦልቻ ከተማ ስራውን የጀመረው ተላጂ ጋርመንት የተባለ ጅንስ አምራች ኩባንያ ደግሞ መርካቶ ላይ አንድ የቻይና ጂንስ ከ 5 መቶ እስከ 6 መቶ እየተሸጠ እሱ ግን በ380 ብር መሸጥ አቅቶት ከስሮ ሊዘጋ ጫፍ ላይ ደርሷል። እነዚህ ምንጮቼ በማከል በመተማ ከተማ ገንደ ውሀ የተቋቋመው የጥጥ ማዳመጫ ለእህት ድርጅቱ ለባህር ዳር ጨርቃ ጨርቅ በዱቤ የፈፀመው ሽያጭ ስላልተከፈለው በፋይናንስ እጥረት ላይ እንደሚገኝ ይፋ አድርገዋል። ሰሞኑን የጥረት ማኔጅመንት ያለምንም ጨረታና ህጋዊ አካሄድ ፤ ለራሱ በሙሰና እና በብልሹ አሰራር ጥሩ ስም የሌለውንና በአንድ ሰው አመራር one man show/rule ስሙ የሚብጠለጠለውን ዋፋ ማርኬቲንግ ጥረትን እንደ አዲስ ለማስተዋወቅ (ለብራንዲንግ) ሚሊዮን ብር ለመክፈል መስማማቱ ልግጫ ሲሆን ጥረት ዛሬም ከእነ በረከት የዞረ ድምር hangover ሙሉ በሙሉ አለመላቀቁን ያመለክታል።
በየዳ ሰስተነብል ኬሚካል ማምረቻ ፣ ባህር ዳር ሞተርስ አሴምብሊ ፣ ላፓልማ ዳይቶማይት ማምረቻ፣ ኢስታንቡል ጋዝ ሲሊንደር ማኑፋክቸሪንግ ፣ ጃሪ የተፈጥሮ ምንጭ ውሀ የአክሲዮን ግዢ ፣ ዲቬንተስ ዊንድ ቴክኖሎጂ ፣ ጂ ኤች. ኢንደስትሪያልና የጥረት ኮርፖሬት 90 ሚሊየን ብር ያወጣበትና መክኖ የቀረው የ ERP/ Enterprise Recourse Planning/ ፕሮጀክት በስትራቴጂካል አመራር ዋግ ከተመቱት ጋር የሚካተቱ ሲሆን አምባሰል ንግድ ስራዎች ድርጅት ፣ገንደ ውሀ ጥጥ መዳመጫና መአድ የምግብ ማቀነባበሪያ ብልሹ አሰራር እንደሚስተዋልባቸው አመራሩ ጥቆማና ማስረጃ ቢደርሰውም በወቅቱ እርምጃ አለመወሰዱን ምንጮቼ ገልጸዋል። በአናቱ ጥረት ለደደቢት እግር ኳስ ክለብና ለመቀሌ ዓለማቀፍ ስታዲየም ግንባታ የገንዘብ ድጋፍ ያደርግ እንደነበር ስትሰማ በዋግ ኽምራ ዞን በስሃላ በዛፍ ጥላስር በድንጋይ ተቀምጠው የሚማሩ ህጻናት እያሰብህ ቆሽትህ ያራል።
ሆኖም ከላይ በተለይ በኤፈርት ላይ የተነሱ ጥያቄዎች ዛሬ እንደ አዲስ በጥረት ፣ በቱምሳ ኢንዶውመንት የኦሮሞ ልማት ፣ በወንዶ ላይ እንዳይነሱ አበክሮ አሰራርና አደረጃጀት ማስፈን ያስፈልጋል። ሁሉም ኢንዶውመንቶች የየክልሎቻቸውን አንገብጋቢ የልማት ጥያቄዎችን መመለስ ላይ ሊያተኩሩ ይገባል። በጥረት ኮርፖሬት ላይ እንደተመለከትነው የኩባንያን ቁጥር ከማብዛት ይልቅ የየክልላቸውን ተጨባጭ ሁኔታ በመለየት በተመረጡ ፕሮጀክቶች ላይ ማተኮር ያሻል። ያለውን ውስን ሀብት በአግባቡ ስራ ላይ ለማዋል የስራ ማስኬጃ ወጪ መቀነስ ፤ የስትራቴጂካዊ አመራር ባህልን ማጎልበት እና የገቢ ማስገኛ ፕሮጀክቶቹ እርስ በርስ እንዲመጋገቡ ማድረግ ያስፈልጋል። የኤፈርት አይነት ዓይን ያወጣ ዘረፋን ለመከላከል እና የተረኝነት መንፈስን እንዳያጋባ የኢንዶውመንትን አሰራራ የሚመራ እንዲሁ ኢንዶውመንቶች ስልጣን ላይ ካለው ፓርቲ የተለየ ጥቅም እንዳያገኙ ክልከላ የሚያደርግና የሀብታቸውን መጠን የሚወስን ዝርዝር ሕግ ሊረቀቅ ይገባል። በኤፈርትም ሆነ በሌሎች የፓርቲ ኢንዶውመንቶች የተዘረፈ የሀገር ሀብት በጥናት ተለይቶ ለሕዝብ ስለማስመለስ አበክሮ ሊታሰብበት ይገባል ።
ይህ ዓምድ በተለያዩ ፖለቲካዊ ኢኮኖሚያዊና ማኅበራዊ ጉዳዮች ዙሪያ ዜጎች ነፃ አስተያየታቸውን የሚሰጡበት ነው። በዓምዱ ላይ የሚወጡ ጽሑፎች የዝግጅት ክፍሉን አቋም አያመለክቱም።
የገንዘብ ዝውውርን"በውጭ አገር ያለን ሃብትም ሆነ የትህነግን ማንኛውንም ነገር ከስብሃት በላይ የሚያውቅ አንዳችም ምድራዊ ፍጡር የለም" ይህን ሰው መያዝ ትህነግ...
ባህር ዳር፦ ምርጫ፤ ብሄራዊ ምክክር እና የዜጎች ደህንነት ማስጠበቅ ቀጣይ የመንግስት ዋነኛ ትኩረቶች ሊሆኑ እንደሚገባ ተጠቆመ። “የተረጋጋች አገር በመፍጠር ማጽናት የሚቻለው የአንደኛው መብት ለሌላኛው ሸክም ሳይሆን የጋራ ስሜት አቃፊ ሆኖ ሲቀረጽ እንደሆነም ተገለጸ።
‹‹የተረጋጋ የፖለቲካ ሥርዓትና ዴሞክራሲ ለህዝቦች መተሳሰብና አብሮነት›› በሚል መሪ ኃሳብ በባህር ዳር ከተማ ትናንት በተጀመረው ብሄራዊ መድረክ ላይ ጥናታዊ ጽሁፍ ያቀረቡትና በምስራቅ አፍሪካ የደህንነት ተቋም ከፍተኛ ተመራማሪ የሆኑት ዶክተር ሳሚር ዩሱፍ እንዳሉት፣ ምርጫ፤ ብሄራዊ ምክክር እና የዜጎች ደህንነት ማስጠበቅ ቀጣይ የመንግስት ዋንኛ ትኩረቶች ሊሆን እንደሚገባ አመልክተዋል።
ቅቡልነት ያለው መንግስት ለመመስረትና ዘለቄታዊ ሥርዓት ለማስፈን ሁሉም ኢትዮጵያዊ የቤት ሥራ እንዳለበት ያመለከቱት ዶክተር ሳሚር፣ የብሄር ክፍፍልና የተወሳሰበ ፖለቲካ የወቅቱ የአገሪቱ ፈተና መሆኑን ጠቁመዋል።
ትኩረት ሰጥቶ የጋራ የሆኑና የሚያቀራርቡ ሃሳቦች ላይ ማተኮር እንደሚገባ አመልክተው፣ በአሁኑ ወቅት በኢትዮጵያ የተወሳሰበ ፖለቲካ መኖሩ እና ዴሞክራሲን በሚገባው ልክ ያለመለማመድ ፈተና ሆኖ ቀጥሏል ብለዋል።
በአገሪቱ ሚዛነን የጠበቀ ጠንካራ ፖለቲካ ፓርቲዎች አለመኖርና የህዝብን ስሜት በሚገባ ማስተጋባትና ማሰማት አለመቻል፣ በመንግስት ላይ ዴሞክራሲያዊ በሆነ መንግድ ጫና ለመፍጠር አለመሞከር፣ ጠንካራ ሲቪክ ማህበራት አለመደራጀት፣ የአገራትን ነባራዊ ሁኔታ አለመረዳት ለአገራት አደጋ መሆኑን አመልክተው፤ በዚህ አውድ ላይ በሚገባ መሥራት እንደሚገባ አሳስበዋል።
በውይይት መድረኩ ላይ የተገኙት ሌላኛው በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ መምህር የሆኑት ፕሮፌሰር ዳንኤል ቅጣው በበኩላቸው፤ መድረኩ ከጎጥ፣ ክልልና አገር ያለፈ መሆኑን ጠቁመው፣ ቀጣናዊ እይታን ከግንዛቤ ያስገባና ዘርፈ ብዙ ፋይዳ ያለው መሆኑን አብራርተዋል።
ኢትዮጵያ ያልተረጋጋች ከሆነ ከምስራቅ አፍሪካ ቀጣና ካለመረጋጋት ጋር ተነጥሎ አይታይም ያሉት ፕሮፌሰር ዳንኤል፤ ኢትዮጵያ ውስጥ የሚካሄድ ዴሞክራሲዊ ምርጫ ማካሄድ፣ የዜጎችን ደህንነት በሚገባ መጠበቅ ብሎም ጠንካራ አገር ፣ መንግስት ማስቀጠል ለሌሎቹ የአፍሪካ ቀንድ አገራት ዋነኛ መሠረት እና እንደ አብነት የሚጠቀስ መሆኑንም መገንዘብ ይገባል ብለዋል።
ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን በመድረኩ የተሳተፉት አቶ ፋንታሁን ዋቄ ፤ በአገሪቱ ዴሞክራሲያዊ ምርጫ እንዲካሄድ፣ ብሄራዊ ምክክር ፍሬ እንዲያፈራ እና የዜጎች ደህንነት በሚገባ ትኩረት እንዲሰጠው ሀገር በቀል ፍትህና ዳኝነት ሥርዓቶች ብሎም ሃይማኖታዊ እሴቶችን ከግምት ውስጥ በማስገባት መጠቀም እንደሚገባ አብራተዋል።
ይሁንና በርካታ ምሳሌዎች ማጣቀሻቸው ሀገራዊ እሴት፣ እምነትና ባህል ሳይሆን ምዕራባውያን ፍልስፍና ላይ ብቻ ማተኮር ፋይዳ የለውም ያሉት አቶ ፋንታሁን ፣ ቀጣዩን ምርጫ ስኬታማ ለማድረግ፣ ብሄራዊ ምክክርና የዜጎች ደህንነት ለመጠበቅ ሁሉንም አማራጮች መጠቀም እንደሚገባም ጠቁመዋል።
ከአማራ ወጣቶች ማህበር የመጣው አያሌው ከቤ በበኩሉ ፣ የኢትዮጵያ መፃኢ ዕድል በጥሩ መደላድል እንዲወድቅ ከተፈለገ ሲቪክ ማህበራት በአደራጃጀት ሆነ በተግባር የተጠናከረ መሆን አለበት። እስካሁን በነበረው አሰራር ሲቪክ ማህበራት እንዲኖሩም እንዲጠፉም አይፈለጉም ነበር ብሏል።
ከሁሉም ፍላጎትና ማንነት በላይ ያለችው ኢትዮጵያ ናት ወጣት አያሌው፤ ለፍላጎትና ስሜት ምላሽ የሚገኘው ሀገር ሲኖር መሆኑን ማወቅ ይገባል። በቀጣይ የሚካሄደው ምርጫም ለሚመጡት ምርጫዎች መሰረት የሚጥልና ለዴሞክራሲ ልምምድም እንዲኖረን የማዕዘን ድንጋይ ሆኖ እንዲያገለግል ጥረት ማድረግ እንደሚገባ አመልክቷል። በጠረጴዛ ዙሪያ ችግሮችን ለመፍታትም ልበ ሰፊነትና የአስተሳሰብ ቀናነት እንደሚያስፈልግ ጠቁሟል።
“የተረጋጋች አገር በመፍጠር ማፅናት የሚቻለው የአንደኛው መብት ለሌላኛው ሸክም ሳይሆን የጋራ ስሜት አቃፊ ሆኖ ሲቀረጽ ነው። የአንዱ ፓርቲ ምልክት እና ዓርማ ለሌላው ህመም መሆን አይገባም። የአንዱ ስኬት ለሌላኛው እንደ ውድቀት መታየት የለበትም። መንግስት ብቻ የተመቻቸ ሁኔታ እንዲመጣም መጠበቅ የአንዳንድ ፓርቲዎች፣ ማህበረሰብ አንቂዎችና ምሁራን ትልቁ ችግር ነው” ብሏል።
የሚቃረኑ እንጂ የሚዛመዱ ሃሳቦችን ማንሳት የፖለቲካ ውድቀት ተደርጎም እየተወሰደ ነው። ሃሳቦችም ፉክክራቸው ለዜጎችና አገር በሚጠቅም መንገድ እንጂ የግለሰቦችን አሊያም የጥቂት ቡድኖችን ልዕልና ለመገንባት የታሰበ መሆን እንደሌለበትም አመልክቷል።
ለሁለት ቀናት በሚቆየው የውይይት መድረክ ላይ ከተለያዩ የአገሪቱ ክፍሎች የተውጣጡ ምሁራን፣ ፖለቲከኞች፣ ሲቪክ ማህበራት፣ የማህበረሰብ አንቂዎችና የሚመለከታቸው አካላት እየተሳተፉ ነው ።
ኔል እስኮቬል ” ከዚህ ዓለም በሞት የተለዩና የተዘነጉ በርካታ እውቅ የጋዜጣ ባለቤቶችን አስታውሳለሁ። ፑሊትዘር ግን በበጎ አድራጎቱ /በኢንዶውመንቱ/ ከሞተ በኋላ...
የሻሲው የአሉሚኒየም መገለጫ እና የቦክስ aluminumል የአልሙኒየም መገለጫ ፋብሪካ | የቻይና ቻሲሲ የአሉሚኒየም መገለጫ እና የቦክስ shellል የአልሙኒየም መገለጫ አምራቾች እና አቅራቢዎች
ኣብ ከተማ መቐለ እቲ በዓል ኣብ ዝተጀመረሉ እዋን ፕረዚዳንት ፌድራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፑብሊክ ኢትዮጵያ ሳህለወርቅ ዘውዴ ምክትል ርእሰ ምምሕዳር ትግራይ ዶክተር ደብረፅዮን ገብረሚካኤል ተረኺቦም ኔሮም::
በዓል ኣሸንዳ ነፍሲ ወከፍ ዓመት ኣብ ትግራይ ኣብ ዝበዝሕ ከባቢታት ካብ 16 ክሳብ 18 ነሓሰ ዝኽበር ኮይኑ ኣብ ኣክሱም ድማ ዓይኒ ዋሪ ተባሂሉ 24 ነሓሰ እዩ ዝኽበር:: እቲ በዓል ሎሚ ኣብ ከተማ መቐለ ባሎኒ ተባሂሉ ኣብ ዝፍለጥ ስታድየም ብባህላዊ መጋይፅታትን ኣልባሳትን ዝማዕረጋ ደቂ ኣሸንዳ ምኽባር ተጀሚሩ ኣሎ::
ኣብቲ መኽፈቲ በዓል ዝተረኽባ ፕረዚደንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ኣብቲ ዘስምዕኦ ዘረባ: በዓል ኣሽንዳ ባህላዊ ትሕዝትኡ ብምሕላው ብድምቀት እናተብዓለ ኣብዚ ሐዚ እዋን ክበፅሕ ኣብ ምግባር ኣዋልድ ትግራይ ንዝገበርኦ ኣበርክቶ ምስጋና ይግበአን ኢለን::
ኢትዮጵያ ከም ኣሸንዳ ዝበሉ ብዙሓት ሃይማኖታዊን ታሪኻዊን ቅርስታት ዝወነነት ኢያ ዝበላ ፕረዚደንት ሳህለወርቅ፥ እቶም በዓላት ንሕብረተሰብ ዘለዎም ረብሓ ልዑል ከምዝኾነ አገንዚበን: ናብ ረብሓ ክንቕይሮም ይግባእ ኢለን:: ደቂ ኣስንትዮ ኣብ በዓል ኣሸንዳ ሰለስተ መዓልታት ብነፃነትን ይፀዋታን ልዑል ክብሪ ድማ ይወሃበን እዩ ዝበላ እተን ፕረዚደንት: እቲ ምኽባር ዓመት ሙሉእ ክንገብሮ ይግበኣና ኢለን::
ምክትል ርእሰ ምምሕዳር ክልል ትግራይ ዶክተር ደብረፅዮን ገብረሚካኤል ብወገኖም: በዓል ኣሸንዳ ንምኽባር ፕረዚደንት ሳህለወርቅ ናብ ከተማ መቐለ ምምፀአን ልዑል ምስጋና ነቕርብ ኢሎም:: በዓል ኣሸንዳ ኣብ ዩኔስኮ ንምምዝጋብ ይግበር ዘሎ ፃዕሪ ንምዕዋት መንግስቲ ክልል ትግራይ ከምዝሰርሕ'ውን ሓቢሮም::
ንሶም ወሲኾም በዓል ኣሸንዳ እንትኽበር ድማ ጥቓዓት ደቂ ኣንስትዮ ኣብ ምክልኻል ጠመተ ሂብና ክንሰርሕ ይግባእ ብምባል’ ውን ተዛሪቦም:: ደቂ ኣንስትዮ ትግራይ ኣብዚ ሐዚ እዋን ውሑስ ሰላም ንምስፋን ይግበር ኣብ ዘሎ ፃዕሪ ልዑል ኣበርክቶ የካይዳ ከምዘለዋ: ደቂ ኣሸንዳ ምእንተ ፍትሒ፣ ሰላምን ምርግጋፅ ልምዓትን ሓድነትክን ሓሊኺን ክትከዳ ኣለክን እውን ኢሎም።
እቲ በዓል ኣብ ክልል ትግራይ ዝተፈላለዩ ከተማታት ገጠር ወረዳታትን ይኽበር ዘሎ ኮይኑ: ኣብ ከተማ ዓቢዪ ዓዲ ይኽበር ኣብ ዘሎ እቲ በዓል ካብ ክልል ኣምሓራ ሰቆጣ ዝመፁ ጉጅለ ልኡኽ ይሳተፉ ኣለዉ::
ካብ ኣዲስ ኣበባ ናብ ከተማ መቐለ መንገዲ ኣየር ኢትዮጵያ ካብ ዝሓለፈ ዓርቢ ጀሚሩ በረራ ብምውሳኽ ንበዓል ኣሸንዳ 90 በረራታት ከምዘካየደ ምንጭታት ንቪኦኤ ገሊፆም::
እቲ በዓል በሰላማዊ መንገዲ ክዛዘም ጥቡቕ ሓለዋ ፀጥታ ይካየድ ድማ ኣሎ:: ኣቐዲሙ በዓል ኣሸንዳ/ሻደይ/አሸንድዬ/ሶለል ጠሚቱ ናይ እንኳዕ ኣብፀሐኩም መልእኽቲ ቀ/ሚኒስትር ዶ/ር ኣብይ ኣሕመድ ምምሕልላፎም’ውን ይዝከር:: ንሶም ኣብ መልእኽቶምኣብ ሃገርና ደቂ ኣንስትዮ ናብ ኣደባባይ ክወፃ ኣበርክቶ ካብ ዝነበሮም በዓላት ሓደ እዚ በዓል እዩ ኢሎም:: ኣደባባይ ብደቂ ተባዕትዮ ጥራሕ ተታሒዞም ኣብ ዝነበርሉ እዋን ኣሸንዳ/ሻደይ/ኣሸንድዬ/ሶለል ዝኣመሰሉ በዓላት ምንባሮም ኣብ በረኻ ከምዝተረኸበ ዝሑል ፍልፍል ማይ ዝቑፀር እዩ ኢሎም ::
"ደቂ ኣንስትዮ ኣብ ግጥምታተ: ዜመአንን ሳዕሲዕሲተን: ሓሰበን: ባህለንን ድልየትን ክገልፃ ብምግባር ዘይትካእ ግደ ኣበርኪተን ኢሎም:: ኣብ እዋን ሓጎስ ጥራሕ ዘይኮነስ ኣብ ኣፀጋሚ እዋናት እውን እናተኸበረ ዝመፀ በዓል እዩ’: ኣሓት ደቂ ኣንስትዮ ብዙሕ ሰብኣዊ ጥሕሰት ኣብዘለዎ ተኺቢበን: ዕንቅፋት እናጋጠመን ፅዕንቶ እናበፅሐን ዋላ ተስፋ ምቑራፅ ዝበሃል ኣይትንኽፈንን ኢሎም:: ብመሰረት እዚ "ዘጋጠሙና ፀገማት ብምፍታሕ ልክዕ ከምእተን ጎራዙ ምዕባለና ነረጋግፅ” ክብሉ መልእኽቶም ኣመሓላሊፎም።
ፈነወ ትግርኛ ብናይ`ዚ መዓልቲ ዓበይቲ ዜና ይጅምር ። ካብ ኤርትራን ኢትዮጵያን ዝረኽቦም ቃለ-መጠይቓትን ሰሙናዊ መደባትን ድማ የስዕብ ። ሰሙናዊ መደባት ሓሙስ፡ መንእሰያት/ ጥዕና
ግዜው 1877 ነበር ። ዝነኛው ዶክተር ጆሴፍ ቤል፣ ስኮትላንድ ውስጥ በሚገኘው ትልቅ ሆስፒታል በሕክምና ተማሪዎች ተከቦ ተገኝቷል ። ከተማሪዎቹ መሐል አርተር ኮናን ዶይል የሚባል የሀያ ሁለት አመት ወጣት ይገኝበታል ።
የመጀመሪያ ህመምተኛቸውን ሲጎበኙ ዶክተር ቤል ” ይህ ሕመምተኛ ግራኝ የሆነ የጫማ አዳሽ ነው።” ብለው ለተማሪዎቹ ተናገሩ። አርተር ኮናን ዶይልን ጨምሮ ሁሉም ተማሪዎች ተደነቁ።እንዴት በመጀመሪያ ግንኙነት ፣በቅፅበት እይታ ስለ አንድ ሰው ስራና ግራኝነት መናገር ይቻላል? የሁሉም ጥያቄ ነበር።
“ይታያችኋል ተማሪዎች ፣የህመምተኛው ሱሪ ልክ እንደ ጫማ ሰፊዎች ከጉልበቱ በላይ ተበልቶ አልቋል፤ ይህም የሚሰፋትን ጫማ የሚያሳርፉበት ቦታ ስለሆነ ነው። ግራኝ መሆኑን ያወቅኩት ደግሞ የግራ እግር ሱሪው ብቻ ስለተበላ ነው።”
ይህ ከሆነ 9 አመታት አለፉ። ዶክተር ኮናን ዶይል ግን የዶክተር ቤልን ተሰጥኦ እንዲህ በቀላሉ የሚረሳው አልሆነም ። ዶክተሩ፣ ብዙዎቹ የማያስተውሉትን ትናንሽ ፍንጮች ፈልፍሎ የሚመለከትበት ልዩ መነፅር ነፍሴን ማረካት ብሏል ዶይል ኋላ። ስለዚህ ዝነኛውን የወንጀል ክትትል ታሪክ ለመፃፍ ተነሳ።
የሃይማኖት ተቋማት ስለሰላም ፣አንድነት እና መቻቻል ከማስተማር ባለፈ በማህበረሰባዊ ልማት ላይ እያደረጉ ያለውን ተሳትፎ በይበልጥ ተቀራርበው ሊሰሩ ይገባል- ም/ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ
አዲስ አበባ ፣ የካቲት 13 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ወንጌል አማኞች አብያተ ክርስቲያናት ካውንስል እንዲመሰረት አስተዋጽዖ ላደረጉ አካላት የምስጋና መርሃ ግብር ተካሄደ። በመርሃ...
አዲስ አበባ፣ ጥር 18፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)የገንዘብ ሚኒስትር አቶ አህመድ ሽዴ ከአውሮፓ ህብረት የትብብር ዘርፍ ሀላፊ ኤሪክ ሀበር ጋር በትግራይ ወቅታዊ ሁኔታ ላይ ተወያይተዋል፡፡
አቶ አህመድ ሽዴ በአዲስ አበባ ከሚገኙት የአውሮፓ ህብረት የትብብር ዘርፍ ሀላፊ ኤሪክ ሀበር ጋር በትግራይ እየተካሄደ ስላለው የሰብአዊ ድጋፍ እና የመልሶ ግንባታ ስራዎች ገለፃ አድርገዋል ፡፡
ሚኒስትሩ የአውሮፓ ህብረት ልዑካን የሰብአዊ ድጋፍን አስመልክቶ ስጋት ሊኖረው እንደማይገባና በትግራይ ያለው የፀጥታ ሁኔታም ከጊዜ ወደ ጊዜ መሻሻሉን አስረድተዋል፡፡
የኢትዮጵያ መንግስትም በብሔራዊ የአደጋ ሥጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን አስተባባሪነት ከአገር ውስጥና ከውጪ የተራድኦ ድርጅቶች ጋር በመተባበር አስቸኳይ የምግብ እርዳታ፣ ምግብ ነክ ያልሆኑ ድጋፎች እና የመድሃኑት አቅርቦቶች ለአብዛኛው የትግራይ ክልል አካባቢዎች ተደራሽ እየተደረጉ እንደሆነ አስረድተዋል ፡፡
በተጨማሪም በኢትዮጵያ እና በአውሮፓ ህብረት መካከል ያለው ኢኮኖሚያዊ ትብብርን በማጠናከር ዙሪያ ላይ ውይይት ማካሄዳቸውን ከገንዘብ ሚኒስቴር ያገኘነው መረጃ ያመላክታል ፡፡

ዛጎል ዜና- መንግስት አምስት ሺህ የሚጠጉ እስረኞችን “ተመራቂዎች” በሚል መፍታቱን ይፋ ባደረገበት ቀን በተመሳሳይ አምቦ ተማሪዎች ተቃውሞ ማሰማታቸው ተሰማ። ተማሪዎቹ የአስቸኳይ አዋጁን በመጣስ ” መረራ ይፈታ” እያሉ ተቃውሞ መጀመራቸው ነው የተሰማው። ከትምህርት ቤት ወደ ትምህርት ቤት የሰፋው ተቃውሞ ብህይወት ላይ አደጋ ባያስከትልም በንብረት ላይ ግን ጉዳት አድርሷል። መኪና ሲቃጠል ያዩ የአይን ምስክሮች ተቃውሞውን በጀመሩት ላይም ሆነ ዘግይተው በተቀላቀሉት ላይ እንደ ቀደሞው ያለ የሃይል እርምጃ አልተወሰደም። የኦሮሚያ ሚዲያ ኔት ወርክ እንዳለው ደግሞ በርካታ ሰዎች ታስረዋል። ለወትሮው ህገ መንግስቱን በሃይል ለመናድ የተነሱ፣ የነውጥ ሃይሎች፣ አተራማሾች፣ የጥፋት ሃይል ተላላኪዎች በሚል ተጠርጥረው በቁጥጥር ስር ከዋሉት መካከል 4035 የሚሆኑት ሲፈቱ እስረኞቹ “ስድስት ኮርስ ወስደው ተመረቁ” ነው የተባለው። የኦሮሚያ ማረሚያ ቤቶች አስተዳደር ኮሚሽነር ፀሃይ በላይን ጠቅሶ ፋና እንደዘገበው ጦላይ ተሃድሶ ማዕከል ከገቡ 5 ሺህ 600 ሰልጣኞች መካከል 4035 ያህሉ በስድስት ዋና ዋና ጉዳዮች ሥልጠና ወስደው ተመርቀዋል። ኮርሶቹም በፍፁም፣ አይደገምም፣ የቀለም አብዮት፣ የኢትዮጰያ ህገ–መንግስት እና የኢትዮጵያ ህዳሴ የሚሉ ርዕሰ ጉዳዮችን የተካተቱባቸው ነው። አበምርቃቱ ላይ ጠቅላይ ሚኒስትር ሃይለማርያም ተገኝተው “ ሽኝት” አደርጉላቸው ተብሏል። በርካታ ቃል ተገብቶላቸዋል። መስመርም ተሰምሮላቸዋል። “በደምና በአጥንት የተጻፈውን ሕገመንግስት፣ ዋጋ የተከፈለበትን ህገመንግስት” በማለት አቶ ሃይለማርያም በሃይል ለመናድ መሞከር አይቻልም በለዋል። “ ልክ እናንተ አይደገምም እንዳላችሁት፣ እኛም አይደገም እንላለን” ብለዋል። የፋና ዘገባ እንዲህ ይነበባል። አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 12 ፣ 2009 (ኤፍ ቢ ሲ) በሃገሪቱ የተለያዩ አካባቢዎች በተፈጠረው ሁከት ውስጥ ተሳትፈው በማሰልጠኛ ጣቢያዎች የተሃድሶ ስልጠና ሲወስዱ የነበሩ ዜጎች ወደ መጡበት እየተመለሱ ነው። በአዋሽ፣ አላጌና ብር ሸለቆ ማዕከላት የተሃድሶ ስልጠና የወሰዱ ዜጎች ናቸው ወደ አካባቢያቸው እየተመለሱ ያሉት። በጦላይ ለአንድ ወር የተሃድሶ ስልጠና የወሰዱ 4 ሺህ 35 ዜጎችም ሥልጠናቸውን አጠናቀው ነገ ወደ መጡበት አካባቢ ይመለሳሉ ተብሏል። በጦላይ የተሃድሶ ማዕከል የተገኙት ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ በዚሁ ጊዜ ባስተላለፉት መልዕክት ሰልጣኞች ወደ መደበኛ ህይወታቸው እንዲመለሱ መንግሥት ድጋፍ ያደርጋል ብለዋል። ሠራተኞች ወደ ሥራ ገበታቸው እንዲመለሱ የሚደረግ ሲሆን ተማሪዎች ደግሞ ትምህርታቸው እንዲቀጥሉ ይደረጋልም ነው ያሉት ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም። ሥራ አጥ የሆኑ ወጣቶችም በራሳቸው መንገድ ሥራ እንዲፈጥሩ ድጋፍ እንደሚደረግላቸው ጠቅላይ ሚኒስትሩ ገልጸዋል። ሠላም፣ ልማትና ዴሞክራሲ የማይነጣጡ የአንድ አገር ህልውና መሰረት መሆናቸውን ወጣቱ ተገንዝቦ እነዚህን እሴቶች የመጠበቅ ኃላፊነቱን እንዲወጣ ጠይቀዋል። ወጣቱ ጥያቄ እንኳ ቢኖረው ሕገ-መንግሥቱ በሚፈቅደው መሰረት የማቅረብና መልስ የማግኘት መብት እንዳለው ገልጸዋል። ባለፉት ወራት እንደታየው ጥያቄውን በአመጽና ግርግር መጠየቁ ዋጋ እንዳስከፈለ ለማሳያነት በማንሳት። እንዲህ ዓይነት ሁኔታ እንዳይደገም መንግሥትም የራሱን ስህተት ለማረም ጥልቅ ተሃድሶ እያደረገ መሆኑን ገልጸው ወጣቱም የራሱን ስህተት በማረም ከመንግሥት ጋር በመሆን ሠላሙን እንዲጠብቅ መልዕክት አስተላልፈዋል። የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳደር አቶ ለማ መገርሳ በበኩላቸው በክልሉ የሰፈነውን ሠላም ለማስቀጠል ከሁሉም የህብረተሰብ ክፍል ጋር በቅንጅት ሥራዎች ይሰራሉ ብለዋል። ከወራት በፊት በተፈጠረው ሁከትና ግርግር ህይወት የጠፋ መሆኑን ገልጸው ለዘመናት የተለፋባቸው የህዝብ ኃብቶችም መውደማቸው አግባብ አለመሆኑን ተናግረዋል። ክልሉ ሊለወጥና ሊለማ የሚችለው የክልሉ ወጣቶች ለሠላም በጋራ ዘብ ሲቆሙ እንደሆነም አስምረውበታል። አሁን ወደ

Downloads last month
3
Edit dataset card