text
stringlengths
0
17.1k
ወንዶችንና ሴቶችን በተመለከተ ከተጻፉ መጻሕፍት መካከል ከርእሱ ጀምሮ የሚገርመኝ አንድ መጽሐፈ አለ፡፡ ‹‹why Men Don’t have a clue & Women always need more shoes›› ይላል፡፡ ባልና ሚስቱ የመጽሐፉ ደራስያን አላንና ባርባራ ፔዝ የወንዶችንና የሴቶችን ግንኙነት ጤናማና ሰላማዊ ለማድረግ አንዱ ዋናው መንገድ ሁለቱ በነገሮች ላይ ያላቸውን ልዩነት ጠንቅቆ ማወቅና በዚያ ላይ ግንኙነትን መመሥረት ነው ይላሉ፡፡
በመጽሐፉ ውስጥ ካነሷቸው አስገራሚ የወንዶችና ሴቶች የአነዋወርና አስተሳሰብ ልዩነቶች መካከል አንዱ ነገሮችን የሚያዩበት መንገድ ነው፡፡ ሴቶች ነገሮችን በዝርዝርና አበጥረው የማየት አዝማሚያና ተሰጥዖ አላቸው ይላሉ፡፡ ለምን? እንዴት? የት? ከዚያስ? እያሉ ነገሮችን ይፈተፍቷቸዋል፡፡ ወንዶቹ ‹ዝርዝር ኪስ ይቀዳል› በሚለው የአራዶች መመሪያ ተመርተው ነው መሰል ነገርን በጥልቁና በዝርዝሩ ከማየት ይልቅ ጠቅላላውን ነገር ስለሚመርጡ ስለ አንድ ጉዳይ በዝርዝር ሲጠየቁ ቁጥጥር የተደረገባቸው፣ ምርመራ የተካሄደባቸውና አለመታመን የተፈጠረባቸው መስሏቸው ቁጣ ይቀድማቸዋል፡፡ ነገሩ የመጣው ጉዳዮችን በዝርዝር በሚያየው የሴቶች ልቡናና ነገሮችን መጠቅለል በሚወደው የወንዶች ልቡና መካከል በተፈጠረ ልዩነት ነው፡፡
እዚህ ላይ እንዲያውም አንድ ምሳሌ ያነሳሉ፡፡ በአንድ ግብዣ ላይ ወንዶችና ሴቶች በየጠረጲዛቸው ከብበው ሲጫወቱ ብታዩ ሴቶቹ ጋ ብዙ ማኅበራዊ፣ ቤታዊ፣ ልጃዊና ትዳራዊ ጉዳዮች እየተነሡ ሲበለቱና ሲተነተኑ ትሰማላችሁ፡፡ የማይተዋወቁት ሴቶች ከመተዋወቅ አልፈው የቤታቸውን ጓዳ ገላልጠው ሲወያዩበትና ሲማማሩበት ትመለከታላችሁ፡፡ ሴቶቹ ከስም አልፈው መቼ እንዳገቡ፣ ስንት ልጆች እንዳሏቸው፣ የት እንደሚኖሩና ምን እንደሚሠሩ፣ ሌላው ቀርቶ የቤት ሠራተኞቻቸውን ጉዳይ ሳይቀር ተነጋገረዋል፡፡ ወዲያኛው ጠረጲዛ ያሉትን ከአንድ ሰዓት ጨዋታቸው በኋላ ብታዩዋቸው ግን እንደዚያ እየተሳሳቁና ድምጻቸውን ሞቅ አድርገው እየተጫወቱ የነበሩት ወንዶች፣ እንኳን የልጆቻቸውን ቁጥር የራሳቸውን ስም እንኳን እርስ በርስ ላይተዋወቁ ይችላሉ፡፡ ማነው? የት ነው የሚኖረው? ትዳር አለው ወይ? ትዳሩስ እንዴት ነው? የሚለው ፈጽሞ ላይነሣ ይችላል፡፡ ምናልባትም ስለ ስፖርት፣ ፖለቲካ ወይም ደግሞ ስለ ሰሞኑ የከተማው ወሬ እየተወራ ይሆናል፡፡
ሴቶቹና ወንዶቹ ከግብዣው በኋላ ወደየቤታቸው ሲሄዱ ‹እንትናኮ እንዲህ አለችኝ›› ትለዋለች ሚስቱ፡፡ ‹‹የቷ ናት እንትና›› ይላል እርሱም፡፡ ‹‹የእንትና ባለቤት›› ትልና አብሮት ሲጫወት የነበረውን ሰው ስም ትነግረዋለች፡፡ ሴቶቹ ስለ ራሳቸው ብቻ ሳይሆን የባሎቻቸውንም ማንነት ተዋውቀዋላ፡፡ ‹‹የቱ ነው እንትና›› ይላል፡፡እርሱ እቴ አብሮ ተጫወተ እንጂ ስሙን አያውቀው፡፡ ‹‹የትኛው ነበረ ባክሽ›› ከዚህ በኋላ ማስታወሱ መከራ ነው፣ ይላሉ አላንና ባርባራ ፔዝ፡፡
‹አንዴ› ይላሉ ደራሲዎቹ ‹ዩልያንና ሐና የሚባሉ ባልና ሚስት ነበሩ፡፡ የባልየው የድሮ ጓደኛ ራልፍ ከዓመታት በኋላ መጣና ጎልፍ ሜዳ ሊገናኙ ከዩልያን ጋር ተቃጠሩ፡፡ ቀኑን ሙሉ ሲጫወቱ ውለው ዩልያን ወደ ቤቱ ሲመለስ የጠፋው የባሏ ጓደኛ ከብዙ ጊዜ በኋላ በመምጣቱ የገረማት ሚስት ‹‹ቀኑ እንዴት ነበር›› አለቺው ባሏን፡፡
ይኼ ጉዳይ በሁለቱ ጓደኛሞች መካከል ብቻ አይደለም የሚፈጠረው፡፡ በባልና ሚስቱም መካከል ጭምር እንጂ፡፡ ሚስቶቹ ነገሮችን በዝርዝርና አንድ በአንድ መነጋገር፣ ማወቅና መረዳት ይፈልጋሉ፡፡ ባሎቹ ደግሞ ስለ ጉዳዩ ከሰሙ በቂያቸው ነው፡፡ አንድ ሰው እንዲያውም ‹ወንዶች ሟች ማን እንደሆነ ሳያውቁ ልቅሶ መድረስ ይችላሉ›› ብሏል፡፡ እዚያ ልቅሶ ቤትም ሄደውም ካርታ መጫወት፣ የሰሙኑን ፖለቲካና የስፖርት ወሬዎችን መሰለቅ ካልሆነ በቀር ለቀስተኞችን ቀርበው ላይጠይቋቸው፣ ምን ሆኖ ሞተ? ሕክምና ወስዶ ነበር ወይ? ከዚህ በፊት ታምሞ ነበር ወይ? ላይሉም ይችላሉ፡፡
ወንዶቹ ነገሮችን ጠቅልሎ የማየት አዝማሚያ አላቸው፡፡ ለወንዶች ወጡ ወጥ ነው፡፡ አንድ ድስት ወጥ፡፡ ለሴቶቹ ግን ወጡ ብዙ ነገር ነው፡፡ ሽንኩርት፣ ቅመም፣ ዘይት፣ እህል፣ እሳት፣ ድስት፣ ማማሰያ፣ ሞያ ነው፡፡ ወንዶቹ ‹‹ወጡ አይጣፍጥም›› ነው የሚሉት፡፡ ሴቶቹ ግን ‹ጨው አንሶታል፣ ሽንኩርቱ በደንብ አልተቁላላም፣ ቅመም በዝቷል፣ በርበሬው አርሯል›› ብለው ይተነትኑታል፡፡ ለወንዶች ዋናው ድምር ውጤቱ ነው፤ ለሴቶች ግን ዋናው ድምሩን ያመጡት ቅንጣቶች ናቸው፡፡
አለንና ባርባራ ይኸ ጉዳይ ለምን መጣ? ለሚለው ጥያቄ የሚያቀርቡት አንዱ ምክንያት የሰው ልጅ አነዋወሩን ቀየረ እንጂ የማሰቢያ ንጥረ ነገሩን አልቀየረም የሚለውን ነው፡፡ ሰው በምድር ላይ ኑሮ ሲጀምር የመጀመሪያ ሥራው አደን ነበር፡፡ ወንዶቹ ሊያድኑ ይወጣሉ፡፡ ሴቶቹ ልጆቻቸውን ይዘው ቤት ይሆናሉ፡፡ የሰው ልጅ የማሰቢያ መንገድ የተቀረጸው ያኔ ነው፡፡ አሁንም በአደን መንገድ ነው እያሰበ የሚኖረው ይላሉ፡፡ ለምሳሌ ወንዶች አንድ ቦታ ሰብሰብ ብለው፣ ነገር ግን ሁሉም ዝም ብለው በየራሳቸው ዓለም ሲጓዙ ታዩ ይሆናል፡፡ በዚያው ወቅት ግን ሴቶቹ አንድ አካባቢ የቀለጠ ወሬ ይዘዋል፡፡ ነገሩ የተፈጠረው ወንዶች ዝምተኛ ሴቶች ደግሞ ወሬኞች ስለሆኑ አይደለም፡፡
በአደን ዘመን ወንዶቹ ለአደን ይወጣሉ፡፡ ግዳይ እስኪያገኙ ድረስ ወጥመዳቸውን አጥምደው አለያም ደግሞ መሣሪያቸውን አነጣጥረው ይጠብቃሉ፤ ይሸምቃሉ፣ያደባሉ፡፡ አደን አንድ ከፍተኛ ክሂሎት ይጠይቃል፤ በግዳዩ ላይ በጥንቃቄ ማነጣጠር፡፡ ስለዚህም ወንዶቹ አንድ ቦታ ቢከብቡም እንኳን ሁሉም ግን በዝምታ ግዳያቸው ላይ ማነጣጠር ይፈልጋሉ፡፡ በተቃራኒው ሴቶቹ ባሎቻቸው ከወጡ ሰንብተዋል፡፡ በሰላም ይመለሱ ይሆን? የሚለው ሥጋት አለ፡፡ ሥጋቱን ማቃለል የሚችሉት እርስ በርስ በመነጋገርና በመጽናናት ነው፡፡ ከዚያም በላይ ቀኑን የሚሳልፉት በቤት ሥራ ነው፡፡ የሚመጣውን ችግር ለመወጣትም በአንድ አካባቢ ይሆናሉ፡፡ ይነጋገራሉ፣ ይወያያሉ፤ መፍትሔ ይወራረሳሉ፤ ለዝርዝሮች ጊዜ ያገኛሉ፡፡ ወንዶቹ ከግዳይ በኋላ ወደ ቤት ሲመለሱ እንኳን እሳት ከብበው ዝምታን ሊመርጡ ይችላሉ፡፡ የአራዊቱ ሁኔታ፣ ጫካው፣ የአደኑ ቅደም ተከተል፣ ከሞት ያመለጡበት አጋጣሚ፣ የቀጣዩ ጊዜ አደን በዝምታ ይታሰባል፡፡
ለወንዱ ጉዳዩ ‹አንበሳ ገዳይ›› የሚለው ላይ ያልቃል፡፡ ዋናው አንበሳ መግደሉ ነው፡፡ ለሴቶቹ ደግሞ እንዴት? መቼ? ለምን? የሚለው ሁሉ አስፈላጊ ነው፡፡ ከዚህ ይልቅ ያ፣ ከእንዲህ ይበልጥ እንዲያ ለምን አልሆነም? የሚለውም ወሳኝ ነው፡፡ ይህንን ግን ወንዶቹ እንደ ጭቅጭቅና ንዝንዝ ያዩታል፡፡
አንድ ሌላ ባለሞያ ይህንን ነገር ‹በወንዶች አእምሮ ውስጥ በየራሳቸው የተቀመጡ ልዩ ልዩ ሳጥኖች አሉ፡፡ የሴቶች አእምሮ ግን እርስ በርሳቸው በተገናኙ ሽቦዎች የተሞላ ነው፡፡ ለወንዶች አንድ ጉዳይ ማለት አንድ ሳጥን ነው፡፡ ከሌላው ሳጥን ጋርም ምንም ግንኙነት የለውም፡፡ አንዱ ሳጥን ሲከፈትም ሌሎች ይዘጋሉ፡፡ ነገሮችን ሳጥን በሳጥን ማየት ይመርጣሉ፡፡ አያገናኟቸውም፡፡ ለሴቶች ግን ነገሮች እርስ በርሳቸው የተገናኙ ናቸው፡፡ በየራሳቸው እየተነተኑና እያያያዙ ማየትንም ይመርጣሉ፡፡ ከወንዶች ሳጥን ውስጥ የሚገርመው ‹ባዶ ሳጥን› የሚባለው ነው፡፡ አንድን ወንድ ዝም ብሎ ቁጭ ብሎ ብታገኙትና ‹‹ምን እያሰብክ ነው?›› ብትሉት ‹‹ምንም›› ሊላችሁ ይችላል፡፡ እየደበቃችሁ አይደለም፡፡ ምንም ሳያስብ ለረዥም ጊዜ ዝም ማለት የሚችለው ‹ባዶ ሳጥኑ›› ሲከፈት ነው፡፡ እዚያ ውስጥ ምንም የለም፡፡ የሴቶች አእምሮ ግን የተጠላለፈ ሽቦ በመሆኑ አንድን ነገር የሚያስቡት ከሌላ ነገር ጋር አያይዘው ነው፡፡ ወንዶች ሴቶች የተጠራጠሩ ወይም የሚመራመሩ የሚመስሏቸው ነገሮችን አያይዘው ስለሚያዩ ነው፡፡
‹‹ይኼንን ነገር ነው ዛሬም የምናየው›› ይላሉ ባለሞያዎቹ፡፡ ‹አንበሳ ገዳይ› በሚለው አስተሳሰብ ለተቃኘው ወንድ የሚገዛ ነገር ዝርዝር ይዞ፣ ገበያ ወርዶ፣ አማርጦና ተከራክሮ መግዛት ከባድ ነው፡፡ የልብስና ጫማ ገበያ ገብቶ ሳይሰለች እየተዘዋወረ ቃኝቶ መግዛት ምጥ ነው፡፡ ዋጋ ለማወዳደር፣ በየገበያው ገብቶ ማነጻጸር ሸክም ነው፡፡ ከዚያ ይልቅ በመሰለው ዋጋ አንዱን ገዝቶ ሳይከራከርና ሳያማትር መውጣትን ይመርጣል፡፡ አንድ መረጃ እንደጠቆመውም ቤታቸውን በሚያሠሩ ባለትዳሮች ዘንድ ሚስቶች የሚያሠሯቸው ቤቶች ባሎች ከሚያሠሯቸው ቤቶች ይልቅ ዋጋቸው ቢያንስ 40% ይቀንሳል፡፡ አንድ ወዳጄ እንዲያውም ‹አንበሳ መግደል› የሚለው ብሂል ይሆን እንዴ አትክልት ተራና ዕቃ ተራ ሄደው ከመግዛት ይልቅ በሬ ተራና በግ ተራ ወርደው መግዛት የወንዶች ሆኖ የቀረው? ብሎኛል፡፡
በወንዶችና ሴቶች ግንኙነት ውስጥ ጤናማ ከባቢን ለመፍጠር አንዱ መንገድ ልዩነቶቻችን ዐውቀን፣ በልዩነቶቻችን ውስጥ እንዴት እንደምንኖር፣ ከልዩነቶቻችንም እንዴት እንደምናተርፍ አስበን መኖር ነው፡፡ ለምን እንዲህ አይሆንም ? ብሎ ከመጨቃጨቅ ይልቅ እንዴት እንዲህ ሊሆን ቻለ? እንዴትስ እንዲያ እንዳይሆን ማድረግ ይሻላል? የሚለውን መረዳቱ ይበልጥ ይጠቅመናል፡፡ ባልና ሚስት ሆነን የምንኖርበት ምክንያቱ ጉድለቶችን ለመሟላት ነውና በጎደለው ላይ ከመናደድ ይልቅ የጎደለውን መሙላቱ ቤቱን ‹ሙሉ› ያደርገዋል፡፡
ለወንድ የሚገዛ ነገር ዝርዝር ይዞ፣ ገበያ ወርዶ፣ አማርጦና ተከራክሮ መግዛት ከባድ ነው፡፡ የልብስና ጫማ ገበያ ገብቶ ሳይሰለች እየተዘዋወረ ቃኝቶ መግዛት ምጥ ነው፡፡ ዋጋ ለማወዳደር፣ በየገበያው ገብቶ ማነጻጸር ሸክም ነው፡፡ ከዚያ ይልቅ በመሰለው ዋጋ አንዱን ገዝቶ ሳይከራከርና ሳያማትር መውጣትን ይመርጣ ስለዚህ ባልና ሚስት ሆነን የምንኖርበት ምክንያቱ ጉድለቶችን ለመሟላት ነውና በጎደለው ላይ ከመናደድ ይልቅ የጎደለውን መሙላቱ ቤቱን ‹ሙሉ› ያደርገዋል ጥሩ ፅሁፍ ነው ተባረክ
ለወንዶች ወጡ ወጥ ነው፡፡ አንድ ድስት ወጥ፡፡ ለሴቶቹ ግን ወጡ ብዙ ነገር ነው፡፡ ሽንኩርት፣ ቅመም፣ ዘይት፣ እህል፣ እሳት፣ ድስት፣ ማማሰያ፣ ሞያ ነው፡፡ ወንዶቹ ‹‹ወጡ አይጣፍጥም›› ነው የሚሉት፡፡ ሴቶቹ ግን ‹ጨው አንሶታል፣ ሽንኩርቱ በደንብ አልተቁላላም፣ ቅመም በዝቷል፣ በርበሬው አርሯል›› ብለው ይተነትኑታል፡፡ ለወንዶች ዋናው ድምር ውጤቱ ነው፤ ለሴቶች ግን ዋናው ድምሩን ያመጡት ቅንጣቶች ናቸው፡፡
በጣም ጥሩ ዕይታ ነው። ጉዳዩ እውነት መሆኑን በኔም ቤት አይቼዋለው። ለነገሮች ዝርዝር ግድ አለመስጠቴ ራሴንም እንዲሰማኝ ያደርገኝ ነበር። ጥሩነቱ ዩልያንን ሆኜ ስመጣ ባለቤቴ እኔነቴን ተረድታ መኖሯ ለኔ ትልቅ ስጦታዬ አድርጌ እንዳያት ያደርገኛል። በርግጥ ዩልያንን ሆኖ መኖር እንዴት አይነት ደካማነት ነው፧ የሐናን ጥያቄ አሟልቶ ባይመልስ እንኳን ጤንነትን የመሰለ ቁምነገር መዘንጋት ጥሩ አይደለም።
በዚህ አጋጣሚ እኔም በምሰራበት መስሪያ ቤት እንደተገነዘብኩት ባለሙያዎችም እንደሚያሰምሩበት ሴቶች ክሌሪካል የሆነ ዝርዝር ጥንቃቄ የሚያስፈልገውን ስራ ከወንዶች በተሻለ ይሰሩታል። አሁን እውነት እንነጋገር፣ ወንዶች ወይስ ሴቶች ገንዘብን አብቃቅተው ይጠቀማሉ፧ ገበያ የማብዛት ችግራቸው እንዳለ ሆኖ በጥቅሉ ሴቶች ለገንዘብ ትልቅ ግምት ይሰጣሉ፣ ለሴት ልጅ አሥር ብር መቶ ብሯ ነው ለወንድ ልጅ ግን መቶ ብሩ አሥር ብር እንኳን አይሆንም።
አቤት አንተ እንዴት የተባረክ ሰው ነህ ለሚስቶች ትልቅ ክብር ያለህ ሰው በመሆንህ እጅግ አድርጌ አመሰግንሃለሁ ሁሉም እንዳንተ ነገሮች ቶሎ ቢገባቸው ምን ነበር ደካማነታቸው ሲያሸንፋቸው ቤታቸውን ማፍረስ መፍትሄ ለሚመስላቸው ሰዎች ትልቅ ትምህርት ነው ዲን ዳን ለአንተም መልካም የሥራ ዘመን ይሁንልህ
ይህ መጣጣፍ ከኢትዮጵያ ብዙሃን ከሆነው አርሶ አደር ጋር ምን ያህል እውነት አለው??ፈረንጅ ያለው ሁሉ እውነት ከተባለ እኔ የለሁበትም።በአገሬ ጥናት ያልተርጋገጠ፣እውቀቱና እውነቱ ያልተበራየ፣ከአገሬ ህልውና ጋር ያልተያያዘ ጅምላ ግምት አልተዋጠልኝም።ሌላ ፈረጅ የጻፈው እውነታ ደግሞ እንዲህ ይላል "all generalization is wrong".
ከትናንት ብንዘገይ እንኳን ከነገ ቀድመን በመነሣት የግእዝ ቋንቋ የሚጠናበትን፣ በውስጡ ያዛቸው ዕውቀቶችም እየተተነተኑ ለሀገርና ለወገን ጥቅም የሚውሉበትን መንገድ መፈለግ የትውልዱ ድርሻ ነው፡፡!!!" August 3, 2015 at 2:31 PM
‹አንበሳ ገዳይ› በሚለው አስተሳሰብ ለተቃኘው ወንድ የሚገዛ ነገር ዝርዝር ይዞ፣ ገበያ ወርዶ፣ አማርጦና ተከራክሮ መግዛት ከባድ ነው፡፡ የልብስና ጫማ ገበያ ገብቶ ሳይሰለች እየተዘዋወረ ቃኝቶ መግዛት ምጥ ነው፡፡
በእውነት መልካም እይታ ነው። ግን የኔ እይታ ደግሞ ትንሽ ለየት ይላል። እርግጥ ነው በፆታ ልዮነት የሚመጣ ልዮነት ቢኖርም፤ በዝርዝርና ጥቅል ጉዳይ ግን እኔ ወሳኙ ከፆታ ልዩነት ይልቅ “ለነገሮች ያለን አትኩሮት” ይመስለኛል። የእይታዬ አመክንዮ የሚመነጨው ከዚሁ እይታ ላይ ነው። ዳኒም ሆነ የእይታው መነሻ የሆኑት ደራስያን አላንና ባርባራ ፔዝ ስለተቃራኒው ኃሳብ ያሉት ነገር የለም። ማለትም ወንዶቹ ለሴቶቹ ( እንደጽሁፉ) ስለ ፖለቲካው ዝርዝር ቢጠይቋቸው ሴቶቹ ምላሻቸው ከወንዶቹ ምላሽ በተመሳሳይ “ማነው ደሞ እሱ?” የሚል ይሆናል። ስለሆነም ለእኔ ዋናው ጉዳይ አትኩሮት የምንሰጠው ጉዳይ ዓይነት ይመስለኛል።
ዳኔ ፣ ስለትዳር በሰፌው በመጻፍ ብዙ እየሞከርክ ነው ።እኔም እንደሌሎች አመሰግንህ አለሁ ። ሁኖ ግን ዘመኑ ይሁን እኛ አላውቅም ትዳርን ደምጽ በለለው መሣሪያ በመዋጋት ላይ ያለን ይመስለኛል ።አንድ ያስተዋሉ እናት እንዲህ ሲሉ ሰማሁ ልጆች ሁሉን ቆም አርጉና መፀለይ ይበጃል ፣የዘንድሮ ሰይጣን እንደሆነ በትዳርና በቤተክርሰረትያን ውስጥ ነው ያለ አሉ ። ስለዚህ መፍትሔው ቤቻል የዳኔ ምክር ሰምቶ ተቻችሎ መኖር ፣አልያም መስቀሉን ላሸከመ አምላክ አጥብቆ መፀለይ ነው ።፣አግዚአብዘሔር ብርታቱን ይስጥ ።
ዳን እናመሰግናለን፤ባልና ሚስት ሆነን የምንኖርበት ምክንያቱ ጉድለቶችን ለመሟላት ነውና በጎደለው ላይ ከመናደድ ይልቅ የጎደለውን መሙላቱ ቤቱን ‹ሙሉ› ያደርገዋል፡፡
"ወንዶቹ ነገሮችን ጠቅልሎ የማየት አዝማሚያላቸው፡፡ አለወንዶች ወጡ ወጥ ነው፡፡ አንድ ድስት ወጥ፡፡ ለሴቶቹ ግን ወጡ ብዙ ነገር ነው፡፡ ሽንኩርት፣ ቅመም፣ ዘይት፣ እህል፣ እሳት፣ ድስት፣ ማማሰያ፣ ሞያ ነው፡፡ ወንዶቹ ‹‹ወጡ አይጣፍጥም›› ነው የሚሉት፡፡ ሴቶቹ ግን ‹ጨው አንሶታል፣ ሽንኩርቱ በደንብ አልተቁላላም፣ ቅመም በዝቷል፣ በርበሬው አርሯል›› ብለው ይተነትኑታል፡፡" Wedijewalehu
click here for pdf የአንድ ትልቅ ድርጅት ዋና ሥራ አስፈጻሚ የነበረ ሰው ከደርጅቱ ሲለቅ ለተተኪው ሰው ሦስት ደብዳቤዎችን በሦስት ፖስታዎች አሽጎ በላያቸውም ላይ 1፣ 2 ና 3 ቁጥር ጽፎ ሰጠው፡፡ ተ...
የሚቻለውን መሥራት የዐቅም ጉዳይ ነው፡፡ የሚገባውን መሥራት ግን የሕግና የሞራል ጉዳይ ነው፡፡ ኃይልን ለመጠቀም የሚያስችል ትምህርት ለሚማሩ ሰዎች በጥብቅ የሚነገራቸው ነገር ቢኖር የተገቢነት ጉዳይ ነው፡፡ ካራቴ፣ ጂ...
ከሰሞኑ የኦሮምያን ቤተ ክህነት የመቋቋም ነገር ገፋ ብሎ እየመጣ ነው፡፡ ነገሩን ያነሡት አባቶችና ምእመናን መነሻቸው ቅንዐተ ቤተ ክርስቲያን ነው፡፡ በኦሮምያ አካባቢ የቤተ ክርስቲያን አገልግሎት እየተዳከመ መምጣቱ አ...
ማንኛውም ያልተስተካከለ ውሳኔና ተግባር የተስተካከለ ውሳኔና ተግባርን ያስከትላል፡፡ ለእያንዳንዱ ተግባር ተመጣጣኝና ተቃራኒ የሆነ ግብረ መልስ አለውና፡፡ ያልተገባ ውሳኔና ተግባር በፈጸምን ቁጥር የተገባ ውሳኔና ተግባ...
አዲሷን የብራዚል ዋና ከተማ ትናንት ጎበኘናት፡፡ ገና 59 ዓመቷ ነው፡፡ አሠራሯ ግን የሚያስደንቅ ነው፡፡ ጽድት ያለች ከተማ፡፡ ወደ ታች እንጂ ወደ ላይ ፎቅ መደርደር የማይፈቀድባት፡፡ በዛፎች የተሞላች የጫካ ው...
አንድ ሰርግ ውስጥ አንድ ሽማግሌ ሙሽሮቹን ሊመርቁ ቆሙና « አጣልቶ የሚያፋቅር፣ አጋጭቶ የሚያጣብቅ ፍቅር ይስጣችሁ » ብለው ሲመርቁ ሰማሁ፡፡ እስካሁን ብዙ ሠርግ ተገኝቼ ምርቃት ሰምቻለ...
ድሮ ከልጆች ጋር ስንጫወት ተመትተን ከመጣን ወላጆቻችን ይቆጣሉ፡፡ ‹ለምን ታለቃቅሳለህ› የሚለው የመጀመሪያ ቁጣቸው ነው፡፡ ወይ እዚያው ታግለህ አሸንፈህ መምጣት ነው፤ አለያም ደግሞ መሸነፍህን አምነህ በቀጣይ እንዴት...
ለብሔር ብሔረሰቦች በዓል የመጡ ሰዎች በጀልባ እንዲንሸራሸሩ ተባለ፡፡ ከየብሔረሰቡ ሰው ወደ ጀልባዋ ገባ፡፡ ጀልባዋም ቀስ እያለች መንሳፈፍ ጀመረች፡፡ ተንሸራሻሪዎቹም ብሔር ብሔረሰቦችን እያመሰገኑ በስማቸው መንሸራሸር...
click here for pdf ክፍል አንድ በዚህ ዘመን በተደጋጋሚ ከሚነሡ መንፈሳውያን ጥቄዎች መካከል አንዱ የጥምቀትና አጥማቂዎች ጉዳይ ነው፡፡ ጥምቀት(የክርስትና ጥምቀትን አይመለከትም) በብሉይና በሐዲስ ኪዳ...
click here for pdf ‹የክርስቶስ አንዲት በግ መከራን ስትቀበል ከማይ እኔ የበጉ እረኛ መከራ መቀበልን እመርጣለሁ› ይህንን የተናገረው ዮሐንስ አፈወርቅ ነበር፡፡ የቁስጥንጥንያዋ ንግሥት አውዶቅስያ...
ትውስታና ተስፋ ያለው ምድራ ፍጡር ሰው ብቻ ነው፡፡ ስለዚህ ታሪክና ዕቅድ አለው፡፡ የሰው ልጅ ጥንታዊ ጥያቄ የሚባለው ‹ከየት መጣሁ› የሚለው ጥያቄ ነው፡፡ ሰዎች ስለ ትናንት ለማወቅ ጉጉታቸው የጨመረውና ትናንታቸውን...
ከሰሞኑ የኦሮምያን ቤተ ክህነት የመቋቋም ነገር ገፋ ብሎ እየመጣ ነው፡፡ ነገሩን ያነሡት አባቶችና ምእመናን መነሻቸው ቅንዐተ ቤተ ክርስቲያን ነው፡፡ በኦሮምያ አካባቢ የቤተ ክርስቲያን አገልግሎት እየተዳከመ መምጣቱ አ...
አዲሷን የብራዚል ዋና ከተማ ትናንት ጎበኘናት፡፡ ገና 59 ዓመቷ ነው፡፡ አሠራሯ ግን የሚያስደንቅ ነው፡፡ ጽድት ያለች ከተማ፡፡ ወደ ታች እንጂ ወደ ላይ ፎቅ መደርደር የማይፈቀድባት፡፡ በዛፎች የተሞላች የጫካ ው...
ማንኛውም ያልተስተካከለ ውሳኔና ተግባር የተስተካከለ ውሳኔና ተግባርን ያስከትላል፡፡ ለእያንዳንዱ ተግባር ተመጣጣኝና ተቃራኒ የሆነ ግብረ መልስ አለውና፡፡ ያልተገባ ውሳኔና ተግባር በፈጸምን ቁጥር የተገባ ውሳኔና ተግባ...
እነሆ በሀገራችን አዲስ ጎሳ መፈጠሩ ተሰማ፡፡ እስከ ዛሬ ድረስ ሰዎች የጎሳ ማንነታቸውን ለማስከበር፣ ባህላቸውንና ታሪካቸውን ለመግለጥ ሲታገሉ ነበር የምናየው፡፡ ታሪክ የማያልቅባት ኢትዮጵያ የነባር ጎሳዎችን መብት...
የሚቻለውን መሥራት የዐቅም ጉዳይ ነው፡፡ የሚገባውን መሥራት ግን የሕግና የሞራል ጉዳይ ነው፡፡ ኃይልን ለመጠቀም የሚያስችል ትምህርት ለሚማሩ ሰዎች በጥብቅ የሚነገራቸው ነገር ቢኖር የተገቢነት ጉዳይ ነው፡፡ ካራቴ፣ ጂ...
አበባው አያሌው እንደ ጻፈው እቴጌ ጣይቱ በኢትዮጵያ ታሪክ የጎላ ሥፍራ ካላቸው እጅግ ጥቂት አንስት በግምባር ቀደምትነት የሚጠሩ ናቸው፡፡ ለዚህ ዋናው ምክንያት ንጉሥ ምኒልክን (በኋላ ዳግማዊ ዐፄ ምኒልክ...
"The fierce urgency of now” በ1963 በአሜሪካ የሰብአዊ መብቶችን መከበር በተመለከተ ማርቲን ሉተር ኪንግ ያነሣው ሐሳብ ነበር፡፡ ነገሮችን ይዋሉ ይደሩ ሳይሉ አሁን የማደረግ አንገብጋቢነት፡፡...
የሱዳን ጦር የኢትዮጵያን ድንበር አልፎ መግባቱ የሱዳን ሕዝብ ፍላጎት ሳይሆን የሌላ አካል አጀንዳ መሆኑን የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈጉባኤ አቶ ታገሰ ጫፎ ገለጹ። March 9, 2021
ለወደፊቱ ኃይሎች ፣ ሥነ ምህዳራዊ እና ኢኮኖሚ መፍትሄዎች ፡፡ ቴክኖሎጂዎች ፣ ፈጠራዎች ፣ ቤት ፣ ስራዎች ፣ ማሞቂያ እና ማገጃ ፣ የእንጨት ፣ የፀሐይ ፣ የነፋስ ሀይል ፣ እራስዎ እና እራስዎ ግንባታ ፣ አካባቢ ፣ ጤና እና ብክለት ፣ ፋይናንስ እና አማራጭ ኢኮኖሚ
ቤት እና የቅርብ ጊዜ አርእስቶች ገንዘብ ፣ ኢኮኖሚ እና ፋይናንስ ምግብ እና እርሻ. ዘላቂ ልማት ፣ የአየር ብክለት እና አደጋዎች ፡፡ የቆሻሻ አያያዝ. ግብርና-ችግሮች እና ብክለት, አዳዲስ ቴክኒኮች እና መፍትሄዎች
ጤና ይስጥልኝ በዚህ ሐምሌ 18 ውስጥ የአትክልት ስፍራዬ እና ወላጆቼ እዚህ አሉ። ለአየር ጠባይ እኛ በኢ-ዲ-ፈረንሳይ ውስጥ በሲን-ሴንት-ዴኒስ ክፍል ውስጥ ነን ፡፡ የአትክልት ሥፍራው በ 3 ሜ በግምት በግምት በ 3,50 ሜትር ርዝመት አለው ፡፡ ፎቶዎቹ የተወሰዱት በ 12h45-13h (ስለዚህ በጥላ ደረጃ ላይ ሀሳብ አለዎት)
የአትክልት ስፍራውን እንደምታዩት በቀኝ በኩል በሌላው ዓይነት (የማይሰራ) እና በማላውቀው ቁጥቋጦ የተከበበ ነው ፡፡ በአስራ አምስት ዓመታት ውስጥ የጉዞ ሽርሽሮች በ ‹2 ፣ 3› ታክመዋል ፣ ግን ከቅርብ ዓመታት ወዲህ ምንም አልነበሩም ፡፡
የ 20 ሴ.ሜ ሽፋን ሽፋን ለማክበር ፍላጎት አለኝ ፡፡ ለሽፋዬ በተፈጥሮዬ እና በቀላሉ ባገኘሁት ነገር ላይ ለማድረግ አሰብኩ ፡፡ ይህ ማለት ለካርቦን በኖሬል ስር ለናይትሮጂን እና ለሞቱ ቅጠሎች የመበስበስ turf ማለት ነው ፡፡
2) የሳር ማጭድ እና የሞቱ ቅጠሎች እንደገና ሊገለፁ በሚችሉ የወረቀት የአትክልት ከረጢቶች ውስጥ ፣ ከጠረጴዛው ስር ፣ ከፀሐይ ርቀው አብረው ሊቀመጡ ይችላሉ? ወይም የኮምጣጤ ውጤት ወይም ሌላ አሉታዊ ተጽዕኖ አለ? ሣር ለመዝለል እስከ መስከረም መጨረሻ ድረስ መቆየት ይሻላል?
3) የአባቶቼ ልማድ የመንኮራኮችን ፈጣን መስፋፋት ለመገደብ በኤሌክትሪክ ሀዲድ መከርከሚያ በዓመት አንድ ጊዜ መዝራት ነው ፡፡ እነዚህ ቅጠሎች እና እነዚህ ትናንሽ ቅርንጫፎች እንዲሁ በሽፋኑ ስብጥር ውስጥ ሊያገለግሉ ይችላሉ?
4) በአትክልቴ ጠረጴዛዬ ላይ የሣር ክሊፖች + የአበባ ጉንጉን አዲስ ተቆር cutsል? ወይስ እነሱን በከረጢቱ ውስጥ ማከማቸቱ የተሻለ ነው? በተክሎች ውስጥ ናይትሮጂን ውስጥ ያለው ንጥረ ነገር እንዲደርቅ ከፈቀደልኝ አይለቅም?
- ከጉዞዎቹ ጥቂት ሜትር ርቆ የሚገኘውን አፈር ብመግብ (ከ 1 ሜትር ባነሰ እንኳን ቢሆን ፣ በንድፍ ውስጥ በቀጣይ ለማስቀመጥ ከወሰንኩ) የእንጉዳይ ጣውላዎች አያደርጉም ፡፡ እነሱን የመመገብ ሥራ?
- እና በጣም በከፋ ሁኔታ ፣ የእኔ ሽሮቶች ቢሰቃዩ እና በጭራሽ የማይታሰቡ ከሆነ ምናልባት በጣም የተሻሉ ተመልከቱ ፣ ለሽፋዬ የሚሆን በቂ ቅጠሎች ከሌለኝ የበለጠ የሞቱ ቅጠሎች እና የበለጠ የካርቦን ሀብቶች ይኖራሉ ፡፡ በተለይም እኛ በአነስተኛ የአትክልት ስፍራ ውስጥ ስለሆንን እነዚህ ነብሮች በየዓመት ቁጥራቸው እየጨመረ የሚሄዱ ይሆናሉ።
6) ከአውራ ጎዳናዎች እና የዚህ የአትክልት ስፍራ እንደገና ማደራጀት ጋር ሲወዳደር እነዚህ አበቦች ዛፎች እንዲሆኑ ፣ ቢያንስ አንድ ክፍል እንዲሆኑ ፣ የበለጠ ቦታ እንዲኖራቸው እና የአትክልት ቦታን እንደገና እንዲያደራጁ ማድረጉ ጥሩ ሃሳብ ነው ፡፡ ሌሎች ለምሳሌ ፣ ቁጥቋጦዎችን ፍሬ በማፍራት?
7) የአትክልት ስፍራው እና የመኖሪያ ስፍራው ከነፋስ በጥሩ ሁኔታ የተጠበቁ ናቸው ፣ ነገር ግን አንዳንድ ጊዜ በኃይለኛ አውሎ ነፋስ ወቅት የውጪ ወንበሮች ተሽረዋል ፣ የ ‹20 ሴ.ሜ› መሬታቸው እራሳቸውን የሚበትኑበት አደጋ የለምን? ደግሞ?
የሣር ክዳኖች አጠቃቀም የሣር መከላከያ መስፈርትን ለማሟላት በጣም ዝቅተኛ በመሆኑ ከሣር በተጨማሪ ብቻ ሊታይ ይችላል ፡፡ ሆኖም እንዲሁ እንደ የካርቦን መጠንዎ ካለው በጣም ካርቦሃይድሬት ይዘት እና ናይትሮጂን ጋር ተቀላቅሎ ጥቅም ላይ ሊውል ይችላል-አንደኛው ከሌላው የበለጠ ወይም ያነሰ ያካክላል ... ይሁን እንጂ ቅጠሎቹ * * እና የሎረል ቅርንጫፎች በጣም ከባድ ናቸው ፡፡ እኛ የምንፈልገው ነገር በተመጣጠነ ዘላቂ ሽፋን እና አፈሩን ለመመገብ ችሎታ መካከል መስረት ነው ፡፡
አዎ አዎ እንደ ትንሽ ጫካ የሚያፀዳ አንድ የሰማይ ብርሃን ከማብቃቱ በስተቀር ይህ መጥፎ ነገር ነው? በጥላ ውስጥ ሁሉም ነገር በተሻለ እንደሚበቅል ሰማሁ። ለሻምበል በጣም የሚስማማ ዓይነት ባህል ማስቀመጥ እችላለሁን?
መቼ የፓምፕ ተፅእኖን ፣ ታዲያ በእርግጠኝነት በእርግጠኝነት ጥሩ ሀሳብ ነው የመሬቶች መከለያዎች ክፍልን መቁረጥ ጥሩ ሀሳብ ነው? በተለይም በግራ እና በቀኝ ጎኖች ላይ ያሉ እና የእግረኛ መንገዱን ችላ የሚሏቸውን በስተጀርባ ያቆዩ ፡፡
በተጨማሪም አንዴ ከተቆረጠው የሎረል ጋር ብዙ ክምችት ይኖራል እናም ከሌላው የናይትሮጂን ምንጭ ጋር እንደ ካርቦን ምንጭ እንደገና ጥቅም ላይ ሊውሉ ይችላሉ! ብዙውን ጊዜ በላዩ ላይ በማስቀመጥ አፈሩን ብዙ ጊዜ ለመመገብ ግራ። ከጊዜ ወደ ጊዜ ሽፋኖችን ለመስጠት ብዙ ጊዜ አይወስደኝም እና ከዚያ በደስታ ይከናወናል ፡፡
ትንሽ እብድ ግን ጥሩ ፣ የ 2-4 አበቦችን እወድቃለሁ ፣ በአትክልቴ ወለል ላይ ተኝተው እተዋቸዋለሁ። አፈር ዛፎቼን እንዲበላ ፈቀድኩ ፡፡ ከዚያም በግምት የ 20 ሴ.ሜ ውፍረት ሲይዝ እኔ ከሌሎች ጋር እንደገና ጀመርኩ (የእግረኛ መንገዱን ከሚመለከቱት በስተቀር) ፡፡
ከተቻለ ፣ ተፈቅ authorizedል ፣ ለስሜታዊነትዎ የሚስማማ ነው ፣ ሁሉንም ጣሪያዎችን እቆርጣለሁ ወይም ከእንጨት ላይ ፓነል ፣ ምንም ፣ ወይም እጽዋት ላይ የሚወጣባቸውን ትሪሊየሞች አኖራለሁ ፡፡ ቤተ-ስዕላት ሊሰቅሏቸው ከሚችሉ ማሰሮዎች ጋር ደግ ያድርጉ። በዚህ ክፋይ ጎን የሚነሱ ቲማቲሞች ማድነቅ አለባቸው ፡፡
የመንኮራኩሩን ግማሹ ግንድ ከግንድ ጋር ትቆርጣለህ ፣ ቁመቱን በትንሹ ለመቀነስ እድሉን ትወስዳለህ ፣ በእያንዳንዱ እግር መካከል ዝሆንን ትተክላለህ ፣ ይህም ውስጡን ከጥቂት አመታት በኋላ ያስኬዳል ፡፡ ይህ በእንዲህ እንዳለ በደቡብ ዳርቻ ላይ የሚበቅሉ አትክልቶችን እየከሉ ነው ፡፡
እንደ ትንሽ ጥላ እና የሚወዱትን እንጆሪ ተክሎችን መሞከር ይችላሉ። Phil53፣ አሳማ (ባቄላ?) ደቡብ ፣ ያ ከማመቻቸት አንፃር ሊጠብቁት የሚችሉት ያ ነው ፡፡
እሱ በጣም ሚዛናዊ ያልሆነ ድብልቅ ነው - በአንደኛው በኩል የናይትሮጂን ክፍል (ተርፍ) በፍጥነት ይጠፋል እና በሌላ በኩል ደግሞ በጣም ጠንካራ የሆኑ የ Laurels ቅጠሎች እና ቅርንጫፎች ይኖርዎታል ...
እና ለመጀመር (ያ ነው ፣ እኔ ለዛ እንጨት ጥሩ ነኝ!) ሁሉንም (በእርግጥ ፣ 10m2 ሞት አይደለም) እነሱን ለማስወገድ በየአመቱ ወደ የማይፈልጉትን ወሰን ይመለሳሉ ፡፡ አልተሰረዘም። ይህ ከተፈለገ የአፈሩ ሽፋን መሰረታዊ መርሆዎችን ለማነሳሳት አያግደውም።
ከእርስዎ ጋር እስማማለሁ-ስለሱ ለመናገር ወደኋላ ተጉ was ነበር ፣ ነገር ግን ሥሩ ከፍተኛውን ውሃ እና ንጥረ ነገሮችን ያፈላል እንዲሁም የመራባት መሻሻል ከተገኘ ደረቱን ከእሳት ላይ ያስወግዳል…
አህመድ እንዲህ ሲል ጽፏል- ከእርስዎ ጋር እስማማለሁ-ስለሱ ለመናገር ወደኋላ ተጉ was ነበር ፣ ነገር ግን ሥሩ ከፍተኛውን ውሃ እና ንጥረ ነገሮችን ያፈላል እንዲሁም የመራባት መሻሻል ከተገኘ ደረቱን ከእሳት ላይ ያስወግዳል…
ይበልጥ በከፋ መልኩ ፣ እንደ አንቶቼ ያሉ ጉዳዮች ያሉበትን ሁኔታ መናገር አለባቸው ብዬ አስባለሁ ፡፡ የግድ የግድ የግድ የመጀመሪያ የሆነ የአፈር ሥራ አለ ፣ አለዚያ በእውነቱ እሱ የሚበሉት ሎሌዎች ናቸው።
የተለጠፉ ልጥፎችን ከዚህ ይመልከቱ: ሁሉም መልዕክቶች1 የተደራሽነት7 jours2 ሳምንታት1 ወር3 ወር6 ወር1 ዓመታ ደርድር በ ደራሲየመልዕክቱ ቀንትምህርት እየጨመረየሚወርድ
የገቢዎች ሚኒስቴር በታህሳስ ወር 21,338,652,082.91 ብር ገቢ ለመሰብሰብ አቅዶ 22,375,335,266.51 ብር በመሰብሰብ 105% አፈፃጸም ተመዝግቧል፡፡
በወሩ ከተሰበሰበው ገቢ 12,372,963,348.48 ብር ከሀገር ውስጥ ገቢ 9,981,796,058.96 ብር ከውጭ ንግድ ቀረጥና ታክስ እና 20,575,859.13 ብር ከሎተሪ ሽያጭ የተጣራ ገቢ የተሰበሰበ ነው፡፡
ከዕቅድ በላይ አፈፃፀም እንዲመዘገብ አስተዋፅኦ አበርክተዋል ተብለው የተለዩ ጉዳዮች አሉ፡፡ እነዚህም ግብር ከፋዮች የሀገራችንን ነባራዊ ሁኔታ በመረዳት የሚጠበቅባቸውን ግብር በወቅቱ በመክፈላቸው የሀገራዊ ገቢ አሰባሰብ ወደ ኋላ እንዳይመለስ ከፍተኛ አስተዋፅኦ በማበርከታቸው ነው፡፡ ይህም ታማኝ እና ሀገር ወዳድ ግብር ከፋዮች ቁጥር እያደገ እንደሆነ የሚያሳይ ነው፡፡
ዕዳ ያለባቸው ገብር ከፋዮች ዕዳቸውን እየከፈሉ መሆኑ፣ አመራና ሠራተኛው በተቀናጀ መልኩ በመስራት፣ መረጃ በመለዋወጥ፣ ተሞክሮ በመቀያየር፣ በየድርጅቱ በመገኘት ችግሮችን በመለየትና ግብር ከፋዮችን በማበረታታት፣ ድጋፍ በሚፈልጉበት ወቅት ድጋፍ በመስጠት ፣ በእረፍት ቀናት ጭምር አገልግሎት በመስጠት የግብር ከፋዮች እርካታ ለመጨመር በመሰራቱ፣ የታክስ ስርዓትን ለማዘመን ቴክኖሎጂ በተለይም የኢ-ታክስ ስርዓት፣ የአንድ መስኮት አገልግሎት፣ የጉምሩክ የወረቀት አልባ አገልግሎት በመጠቀም የገቢ አሰባሰብ ስራውን እያሳለጡ የግብር ከፋዮች ወጪና ጊዜ በመቆጠብ መስራት በመጀመራችን፣ እንደ ኢትዮ ቴሌኮም እና ባንኮች የመሳሰሉ ባለድርሻ አካላት የኢ-ታክስ አገልግሎት ተግባራዊ እንዲሆንና ግብር ከፋዮች ተጠቃሚ እንዲሆኑ ድጋፍ ስላደረጉልን፣ ለተሸላሚ ግብር ከፋዮች የልዩ መስኮት አገልግሎት እንዲያገኙ መደረጉ የሚሉ ምክንያቶች ገቢው ከዕቅድ በላይ ገቢ እንዲሰበሰብ የራሳቸው የሆነ አስተዋፅ አደርገዋል፡፡
የገቢዎች ሚኒስትር አቶ ላቀ አያሌው እንደገለፁት የታህሳስ ወር የገቢ ዕቅድ አፈፃፀም የተለያዩ ፈታኝ ሁኔታዎች ያልበገሩት በመሆኑ እጅግ በጣም ጥሩ የሚባል ነው። እንደሚኒስትሩ ገለፃ የገቢ አሰባሰቡን ሲፈትኑ የነበሩ ጉዳዮች ተብለው የተለዩት የኮሮና ወረርሽኝ ጫና፣ በትግራይ ክልል የጉምሩክና የሀገር ውስጥ ገቢ ሁለቱ ቅርንጫፎች ህግ ለማስከበር በተጀመረው ስራ ምክንያት ሳይሰበስቡ በመቅረታቸው፣ በተለያዩ አካባቢዎች የተፈጠሩ አለመረጋጋቶች ናቸው።
ከዕቅድ በላይ ገቢ እንዲሰብሰብ ከፍተኛ ሚና ለነበራቸው ግብር ከፋዮች፣ የገቢዎች ሚ/ር፣ የጉምሩክ ኮሚሽን እና የብሄራዊ ሎተሪ አመራሮችና ሰራተኞች እና አጋር አካላት ሚኒስትሩ ምስጋናቸውን አቅርበዋል፡፡
በጤንነት ከተያዙ ሰዎች ውስጥ አብዛኛዎቹ በቫይረሱ ​​መያዛቸውን ላያውቁ ይችላሉ, ይህም ለመመርመር እና ለመቋቋሙ ይበልጥ አስቸጋሪ የሆኑ በሽታዎች ያደርገዋል. ይሁን እንጂ በሽታው እንዳይከሰት ለመከላከል ሊወስዷቸው የሚገቡ አንዳንድ ጥንቃቄዎች አሉ, እንዲሁም አንዳንድ ሰዎች በዞይቫ ቫይረስ ለተያዙ ችግሮች ከተጋለጡ ወደ ክልሉ እንዳይሄዱ ይመከራል.
የዞይካ ቫይረስ እንደ ቢጫ ወባ እና የዴንጊ ትኩሳት እኩልነት ያለው በሽታ ነው. ከሁሉም እንደነዚህ በሽታዎች ሁሉ ዋናው የበሽታ መከላከያ ግን በቢዝነስ ውስጥ በብዛት ይገኛል.
በጣም የተለመደ የኢንፌክሽን ዘዴ ከቢቶች ቆካራ ነው, ይህም ማለት ትንኞች በችግኝት ላይ ጥንቃቄ ማድረግ ከበሽታ ለመከላከል በጣም የተሻሉ ናቸው. ከጃንዋሪ 2016 ጀምሮ, ጥቂት ቁጥር ያላቸው ተለይተው ተገኝተዋል, በሽታው ለወሲብ የሚውል ሊሆን ይችላል የሚል ግምትም ነበር.
ምንም እንኳን ምንም እንኳን ቫይረሱ በአየር ወለድ እንደነበረ የሚያሳይ ምንም ማስረጃ ባይኖርም, ከሰው ወደ ሰው የመተላለፉ ምልክቶችን ማሳየት መጀመሩን የበለጠ ተጋላጭ ያደርገዋል.
አንዲት ነፍሰ ጡር ሴት በእርግዝና ጊዜ በሽታውን ተሸክታ ወይም ነፍሰ ጡር ስትይዘው በቫይረሱ ​​ውጤት ላይ በእርግጥ የሚያሳስበው ነገር ቫይረሱ በህጻናት ውስጥ አነስተኛ መጠን ያለው ምች እንዲፈጠር ስለሚያደርግ ነው. ይህም ማለት ህጻናት የነርቭ እና የራስ ቅል በተለመደው መንገድ አይዳከሙም, ይህ ደግሞ የሞተሩ ችግርን ጨምሮ, የአዕምሯዊ እድገትን እና መናድ ችግርን ጨምሮ የነርቭ ችግርን ሊያስከትል ይችላል.
ለአደጋ የተጋለጡ አካባቢዎች እንደ ሽፍታ, ራስ ምታትና የመገጣጠሚያ ህመም የመሳሰሉ ምልክቶችን ለመከታተል እና የቫይረሱ ምርመራ እንዲደረግላቸው እና ከነዚህም ቫይረሱ እስከሚገኝበት ጊዜ ድረስ ቫይረሱ ሊረጋገጥ ወይም ሊሰናበት ይችላል.
ሰዎች ቅድመ ጥንቃቄ ማድረግ የሚችሉባቸው በርካታ መንገዶች አሉ, ነገር ግን ነፍሰ ጡር ሴቶች ወይም ነፍሰ ጡር ለመፈተን የሚሞክሩ ሰዎች ለብራዚል እና ቫይረሱ አደገኛ በሆነባቸው አገሮች ውስጥ ለመጓዝ በቁም ነገር ሊጤን ይገባቸዋል. በሽታው በጾታ ንክኪነት ሊተላለፍ ስለሚችል ከኮንዶም ጋር ተጣብቆ መቆየትን ማረጋገጥ ጥሩ ነው.
በመጨረሻ ትንኞች እንዳይጠመዱ የወባ ትንኝ ወሳኝ ነው. አልጋዎች ከመሄድዎ በፊት ቀዳዳዎች የሌሉ መሆኑን ያረጋግጡ. በማሳያው ላይ ያለውን የቆዳ ቆዳን መጠን ለመቀነስ, እንዲሁም ማንኛውንም ትንኝ ቢይዝ ለመከላከል የበሽታ መከላከያ መልበስዎን ያረጋግጡ.
የዚህ መዝገበ ዕውቀት ጽሁፍ በክሪኤቲቭ ኮመንስ ፈቃድ (Creative Commons Attribution/Share-Alike License) ስር ነው የተለቀቀው፣ ተጨማሪ ደንቦች ሊኖሩ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ የአጠቃቀም ደንቦችን ይዩ።
6 January በጎርጎርያን ካሌንዳር የቀን ስም በእንግሊዝኛ ሲሆን ይህ ቀን በኢትዮጵያ አቆጣጠር (ከ1892 ዓ.ም. ጀምሮ እስከ 2091 ዓ.ም. ድረስ) በዘመነ ማቴዎስ፣ በዘመነ ማርቆስና በዘመነ ሉቃስ ታኅሣሥ 28 ቀን ማለት ነው። በዘመነ ዮሐንስ ግን (ዘመነ ሉቃስ የሥግር ዓመት በመሆኑ) ታኅሣሥ 27 ቀን ላይ ነው።
ከ1892 ዓ.ም. አስቀድሞ ወይም ከ2091 ዓ.ም. በኋላ ለሆኑት ዓመታት ግን በሌላ ቀን ላይ መሆኑን ይገንዘቡ። ለእነዚያ ዓመቶች ይህ የቀን መለወጫ መሣርያ ይረዳል።
የዚህ መዝገበ ዕውቀት ጽሁፍ በክሪኤቲቭ ኮመንስ ፈቃድ (Creative Commons Attribution/Share-Alike License) ስር ነው የተለቀቀው፣ ተጨማሪ ደንቦች ሊኖሩ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ የአጠቃቀም ደንቦችን ይዩ።
የውይይቱ ተሳታፊዎች በሀዋሳ ከተማ የተፈጠረው ግጭት የሲዳማን ህዝብ አይወክልም ያሉ ሲሆን፥ የችግሩ ፈጣሪዎች ተለይተው ለህግ እንዲቀርቡ እና እርቅ መፈፀም እንደሚፈልጉ ገልፀዋል።
ተሳታፊዎቹ ለጠቅላይ ሚኒስትሩ ካቀረቧቸውቄዎች የሲዳማ ብሄር ራስን በራስ የማስተዳደር ወይም የክልል ጥያቄ አንዱ ሲሆን፥ ይህ ጉዳይ ለ12 ዓመታት ሲንከባለል መቆየቱን እና እስካሁን ምላሽ አለማግኘቱን አንስተዋል።
የመልካም አስተዳደር ችግሮች፣ የልማት ስራዎች ተጠቃሚ ያለመሆን፣ በልማት ምክንያት የሚነሱ አርሶ አደሮች ተገቢውን የካሳ ክፍያ እያገኙ አይደሉም የሚለው እና የወጣቶች የስራ አጥነት ችግር በጥያቄነት የቀረቡ ናቸው።
ጠቅላይ ሚኒስት ዶክተር አብይ በበኩላቸው በሰጡት ምላሽ እና ማብራሪያ፥ የፊቼ ጨምበላላን በዓልን ተከትሎ በሀዋሰ ከተማ የተፈጠረው ግጭት ሊፈጠር የማይገባው እና መሆን ያልነበረበት ነው ብለዋል።