text
stringlengths
0
17.1k
የታሪክ ሽሚያ፣የማንንት ፍለጋ ትግል ይኖራል ብየ አስባለው፡፡ እንዲህ ዓይነት ዓይን ያወጣ ዝርፊያ ግን ኣልገመትኩም፡፡ ማንስ ሊገምት ይችላል፡፡ ዘርአ ያዕቆብን ኣማራ በማድረግ ኢትዮጵያወነቱን በደንብ ለማረጋገጠ የተደረገ ጥረት ይገርማል፡፡ ከትግራይ ሰለ ሆነ ወያኔ የሆነ ሰለ መሰላቸው እውነተኛ ኢትዮጵያዊ ለማደረግ መጀመርያ ላይ ኣማራ ማደረግ ኣለብኝ ብሎ ያሰቡ ይመስላሉ፡፡ ወይ ደግሞ ኣከሱም አካባቢ ሰለ ተወለደ ለኤርትራ ቅርብ ነው ብሎ ፈርቶ ከሆኑ በግልፅ ይንገሩን፡፡ የፑሽኪን እጣ እንደይደርሰባቸው ከፈሩም እንስማቸው፡፡ ያባ ጊርጊሰ ዘጋስጫ ማንነት ገደል ኡራኤል እኔ ከኣክሱም እንድያውም ከያሬድ የተውልደ ቤተሰብ ነኝ የሚል እንዳይነሳ ከፈሩም ኣንድ ቀን ኣይቀርም፣ ይሀው ዛሬ አነሳሁት፡፡ ሰለ ገናና መፅሃፍ ክብረ ነግስት ደራሲ ወይም ተረጓሚ ሰለ የትግራይ ሰው ነቡርእድ ይሳቅስ ምን ማለት ይቻላል፡፡ መቸም ሌላ ሊሆን አችልም፡፡ ስለ ደቂቀ እስጢፋኖስ ሰውየው በደንብ ያውቃል፡፡ እስጢፋኖስ ራሱ የዓዲ ግራት ኣከባቢ እንደሆነ ገደሉ ላይ ይገኛል፡፡ እስኪ ወደ ፈላስፋው ዘርአ ያዕቆብ እንመለስ፡፡
ፈላስፋው ዘርአ ያዕቆብ ራሱ እንዲህ ይላል”ጥንተ ትውልዴ ከአክሱም ካህናት ነው። ሆኖም እኔ የተወለድኩት በአክሱም አካባቢ ከአንድ ደኻ ገበሬ፥ በነሐሴ 25 ቀን፥ በያዕቆብ መንግሥት በ3ተኛው ዓመት፥ ከክርስቶስ ልደት በኋላ በ1592 ዓመት ነው። ክርስትና ስነሣ ዘርአ ያዕቆብ ተባልኩ፤ ሰዎች ግን ወርቄ ነው የሚሉኝ።” (ገፅ13-14)፡፡ትምህርት ሲማር ከቆያ በኋላ ወደ ትወለድ ሀገሩ ሲመለስ እንዲህ ይላል “ከዚያ በኋላ ወደ አክሱማዊት ሀገሬ ተመልሼ 4 ዓመት መጻሕፍት አስተማርኩ።(ገፅ 14)”
ሰውየው እንዲ ቢሉ መግቱ፣ መልካም ነገር ከትግራይ ሊወጣ ይችላልን? በሚል ቃና፡፡ “የትውልድ ሀገሩ አክሱም አካባቢ መሆን የሚያጠራጥረው እዚህ ላይ ይጀምራል። አንደኛ፥ ጥንቁቁ ወርቄ የመንደሩን ስም አልነገረንም፤ ሁለተኛ፥ እሱ የሚያስተምረው አክሱም ከሆነ፥ እንዴት ነው ጠላቶቹ ንጉሡ አፄ ሱስንዮስ (1600-1625) አለበት ደንቀዝ (ደምቢያ) ድረስ ብዙ ጊዜ እየተመላለሱ የውሸት ክስ የሚያቀርቡበት? አክሱምና ደንቀዝ ሰዉ ጧት ማታ የሚመላለስባቸው ጎረቤት ከተሞቶች አይደሉም።”
ዘርአ ያዕቆብ ያለው ግን “(ሰዎች) ብዙ ጊዜ ከንጉሡ ዘንድ የውሸት ክስ አቀረቡብኝ፤ ነገር ግን እግዚአብሔር አዳነኝ።” በኢትዮጵያዊ ባህል ንጉስ ያለበት ነው ሰው የሚከሰሰው፡፡ ሰውየው ደቂቀ እሰጢፋኖስ በሚል መፅሓፋቸው ደቂቀ እስጢፋኖስ ቡዙ ግዜ ውደ ደበረ ብርሃን ይመላለሱ እንደነበሩ ፅፈዋል፡፡ ታድያ እንዲት ነው ከ1000ኪ.ሜ ርቀት ያለው ደብረብርሀን ሳይርቅ 350ኪ.ሜ ደንብያ የራቀ፡፡ በጎንደር ዘመነ መንግስትም ጎንደር መግቢያ ላይ ትግሬ መጮህያ የሚበል የትግራይ ሰው ክሰ የሚያቀርበተ ሰፈር እንደነበረና አሁኑም በዘህ ስም የሚጠራ ሰፈር እንዳለ ይታወቃል፡፡
ዘርአ ያዕቆብ የትግራይ ሰው እንደሆነ የሚያራጋግጥልን ደግሞ በገፅ 16 ይገኛል፡፡”አንድ አንድ ጊዜ ወጣ እልና ወደገበያ ወይም ከአምሐራ ሰፈሮች ወደአንዱ ብቅ እል ነበር። ለአምሐራ ሰዎች ምጽዋት የሚለምን ባሕታዊ መነኲሴ እየመሰልኳቸው የምበላውን ይሰጡኛል። የት እንደምኖር ግን ሰዎች አያውቁም።” የትግራይ ሰው ከላሆነ በሰተቀር እንዴት የአመሓራ ሰው ብሎ ፃፈ፡፡
ሌላውና አሳዛኙ ፡ ዋናው ሊያወያይ የሚችለው የጸሃፊው መሰረተ ሃሳብ ችላ ተብሎ ፥ የተወለደበት ቦታ ለመነጋገርያ አርስትነት መመረጡ ነው፡፡ ይህም የሚያመለክተው ፡ ጭንቅላታችን ጎልቶ ቢታይም ፡ አይምሮዋችን ግን ፡ ከትውልድ ወድ ትውልድ እየጠበበ መምጣቱን ነው።
ዘርአ ያዕቆብ atheist (እግዚአብሔር የለም ብሎ የሚያምን) ኣይደለም፡፡ ፈጣሪውን ተመራምሮ አገኘው እንጂ፡፡ ሶቅራጠስ እንዳለው ‘the unexamined life is not worth living ያልተፈተነ ሕይወት ሕይወት አይደለም፡፡’ ዘርአ ያእቆብ ከተናገራቸው ዋናው ቁም ነገር የሚመስለኝ 'ከመፃሕፍት ይሁን ከሌላ የምናገኛቸው እውቀቶች ሳንመረምር መቀበል የለብንም' የሚል ነው፡፡ እሱ 'የሰውና የእግዚአብሔር' የሚላቸው እውቀቶች ኣሉት፡፡ በሁለቱም መካከል ያለውን ልዩነት ለማወቅ ቀላል ነው፡፡ ከእግዚኣብሕር የሚገኝ እውቀት ከሰው ባህርይና ጠባይ ጋር የሚስማማ ሲሆን በተቃራኒው ከሰው የሆነ እውቀት ለሰው ባህርይ የሚመች አይደለም፡፡ በርግጥ የዘርአ ያእቆብን ፍልስፍና በተግባር እናውለው ከተባለ ብዙ ነገሮች ማፍረሳችን ነው፡፡ ከባህላችን እና ስርአታችን ጋር የሚጋጩ ሐሳቦች ኣሉበት፡፡ ስለሆነም እኛ ማድረግ ያለብን ከህሊናችን ጋር የማይጋጭ ለልቦናችን ተስማሚ የሆነ ተግባር መፈፀም ነው፡፡
ዲ/ን ዳንኤል ከክርስቶስ ክብር ይልቅ ለኢትዮጵያ ክብር የበለጠ የምትጨነቅ አስመስሎሃል፡፡ ሰውየውን ኢትዮጵያዊ ላማረግ እንደሆነ ፊት ገፅ ላይ መጣፉን እንድናነብ ስታጋብዘን አሳብቆብሃል፡፡ ዳንኤል ከለጠፈውማ ብዬ እኔም አነበብኩት እንዲህ አይነት መፅሃፍ ብዙም አላነብም ፡፡ ወርቄ ምንም እንኳ የእግዚአብሔርን መኖር ባይጠራጠርም ክርስትናን ግን ይሳደባል፡፡”ነገር ግን ስለ ክርስቶስ ሥጋዌ የመድኃኒታችንን ነገር ቸል በማለቱ አናመሰግነውም።” እንዳሉ አለቃ ደስታ
ይህቺ ናት ፍልስፍና፡፡ ጾም አያስፈልግም፤ ምንኩስና አያስፈልግም፤ ርኩሰት የሚባል ነገር የለም፤ ወዘተ… በዚህ አይነት መናፍቁ ሁሉ ፈላስፋ ነው ማለት ነው፡፡ አዎን ፕሮፌሰሩን ያሰንብትልን፡፡ የወርቄን ማንነት እንድናውቅ ስላደረጉን እናመሰግናለን፡፡ ፈላስፋ ነው ሲባል ሰምተን ኢትዮጵያ ለካስ ፈላስፋ አላት ብለን ነበር፡፡ አዬ ጉድ ፤ እንዲህ አድርጎም ፈላስፋ የለ፡፡
click here for pdf የአንድ ትልቅ ድርጅት ዋና ሥራ አስፈጻሚ የነበረ ሰው ከደርጅቱ ሲለቅ ለተተኪው ሰው ሦስት ደብዳቤዎችን በሦስት ፖስታዎች አሽጎ በላያቸውም ላይ 1፣ 2 ና 3 ቁጥር ጽፎ ሰጠው፡፡ ተ...
የሚቻለውን መሥራት የዐቅም ጉዳይ ነው፡፡ የሚገባውን መሥራት ግን የሕግና የሞራል ጉዳይ ነው፡፡ ኃይልን ለመጠቀም የሚያስችል ትምህርት ለሚማሩ ሰዎች በጥብቅ የሚነገራቸው ነገር ቢኖር የተገቢነት ጉዳይ ነው፡፡ ካራቴ፣ ጂ...
ከሰሞኑ የኦሮምያን ቤተ ክህነት የመቋቋም ነገር ገፋ ብሎ እየመጣ ነው፡፡ ነገሩን ያነሡት አባቶችና ምእመናን መነሻቸው ቅንዐተ ቤተ ክርስቲያን ነው፡፡ በኦሮምያ አካባቢ የቤተ ክርስቲያን አገልግሎት እየተዳከመ መምጣቱ አ...
ማንኛውም ያልተስተካከለ ውሳኔና ተግባር የተስተካከለ ውሳኔና ተግባርን ያስከትላል፡፡ ለእያንዳንዱ ተግባር ተመጣጣኝና ተቃራኒ የሆነ ግብረ መልስ አለውና፡፡ ያልተገባ ውሳኔና ተግባር በፈጸምን ቁጥር የተገባ ውሳኔና ተግባ...
አዲሷን የብራዚል ዋና ከተማ ትናንት ጎበኘናት፡፡ ገና 59 ዓመቷ ነው፡፡ አሠራሯ ግን የሚያስደንቅ ነው፡፡ ጽድት ያለች ከተማ፡፡ ወደ ታች እንጂ ወደ ላይ ፎቅ መደርደር የማይፈቀድባት፡፡ በዛፎች የተሞላች የጫካ ው...
አንድ ሰርግ ውስጥ አንድ ሽማግሌ ሙሽሮቹን ሊመርቁ ቆሙና « አጣልቶ የሚያፋቅር፣ አጋጭቶ የሚያጣብቅ ፍቅር ይስጣችሁ » ብለው ሲመርቁ ሰማሁ፡፡ እስካሁን ብዙ ሠርግ ተገኝቼ ምርቃት ሰምቻለ...
ድሮ ከልጆች ጋር ስንጫወት ተመትተን ከመጣን ወላጆቻችን ይቆጣሉ፡፡ ‹ለምን ታለቃቅሳለህ› የሚለው የመጀመሪያ ቁጣቸው ነው፡፡ ወይ እዚያው ታግለህ አሸንፈህ መምጣት ነው፤ አለያም ደግሞ መሸነፍህን አምነህ በቀጣይ እንዴት...
ለብሔር ብሔረሰቦች በዓል የመጡ ሰዎች በጀልባ እንዲንሸራሸሩ ተባለ፡፡ ከየብሔረሰቡ ሰው ወደ ጀልባዋ ገባ፡፡ ጀልባዋም ቀስ እያለች መንሳፈፍ ጀመረች፡፡ ተንሸራሻሪዎቹም ብሔር ብሔረሰቦችን እያመሰገኑ በስማቸው መንሸራሸር...
click here for pdf ክፍል አንድ በዚህ ዘመን በተደጋጋሚ ከሚነሡ መንፈሳውያን ጥቄዎች መካከል አንዱ የጥምቀትና አጥማቂዎች ጉዳይ ነው፡፡ ጥምቀት(የክርስትና ጥምቀትን አይመለከትም) በብሉይና በሐዲስ ኪዳ...
click here for pdf ‹የክርስቶስ አንዲት በግ መከራን ስትቀበል ከማይ እኔ የበጉ እረኛ መከራ መቀበልን እመርጣለሁ› ይህንን የተናገረው ዮሐንስ አፈወርቅ ነበር፡፡ የቁስጥንጥንያዋ ንግሥት አውዶቅስያ...
ትውስታና ተስፋ ያለው ምድራ ፍጡር ሰው ብቻ ነው፡፡ ስለዚህ ታሪክና ዕቅድ አለው፡፡ የሰው ልጅ ጥንታዊ ጥያቄ የሚባለው ‹ከየት መጣሁ› የሚለው ጥያቄ ነው፡፡ ሰዎች ስለ ትናንት ለማወቅ ጉጉታቸው የጨመረውና ትናንታቸውን...
ከሰሞኑ የኦሮምያን ቤተ ክህነት የመቋቋም ነገር ገፋ ብሎ እየመጣ ነው፡፡ ነገሩን ያነሡት አባቶችና ምእመናን መነሻቸው ቅንዐተ ቤተ ክርስቲያን ነው፡፡ በኦሮምያ አካባቢ የቤተ ክርስቲያን አገልግሎት እየተዳከመ መምጣቱ አ...
አዲሷን የብራዚል ዋና ከተማ ትናንት ጎበኘናት፡፡ ገና 59 ዓመቷ ነው፡፡ አሠራሯ ግን የሚያስደንቅ ነው፡፡ ጽድት ያለች ከተማ፡፡ ወደ ታች እንጂ ወደ ላይ ፎቅ መደርደር የማይፈቀድባት፡፡ በዛፎች የተሞላች የጫካ ው...
እነሆ በሀገራችን አዲስ ጎሳ መፈጠሩ ተሰማ፡፡ እስከ ዛሬ ድረስ ሰዎች የጎሳ ማንነታቸውን ለማስከበር፣ ባህላቸውንና ታሪካቸውን ለመግለጥ ሲታገሉ ነበር የምናየው፡፡ ታሪክ የማያልቅባት ኢትዮጵያ የነባር ጎሳዎችን መብት...
ማንኛውም ያልተስተካከለ ውሳኔና ተግባር የተስተካከለ ውሳኔና ተግባርን ያስከትላል፡፡ ለእያንዳንዱ ተግባር ተመጣጣኝና ተቃራኒ የሆነ ግብረ መልስ አለውና፡፡ ያልተገባ ውሳኔና ተግባር በፈጸምን ቁጥር የተገባ ውሳኔና ተግባ...
የሚቻለውን መሥራት የዐቅም ጉዳይ ነው፡፡ የሚገባውን መሥራት ግን የሕግና የሞራል ጉዳይ ነው፡፡ ኃይልን ለመጠቀም የሚያስችል ትምህርት ለሚማሩ ሰዎች በጥብቅ የሚነገራቸው ነገር ቢኖር የተገቢነት ጉዳይ ነው፡፡ ካራቴ፣ ጂ...
"The fierce urgency of now” በ1963 በአሜሪካ የሰብአዊ መብቶችን መከበር በተመለከተ ማርቲን ሉተር ኪንግ ያነሣው ሐሳብ ነበር፡፡ ነገሮችን ይዋሉ ይደሩ ሳይሉ አሁን የማደረግ አንገብጋቢነት፡፡...
አበባው አያሌው እንደ ጻፈው እቴጌ ጣይቱ በኢትዮጵያ ታሪክ የጎላ ሥፍራ ካላቸው እጅግ ጥቂት አንስት በግምባር ቀደምትነት የሚጠሩ ናቸው፡፡ ለዚህ ዋናው ምክንያት ንጉሥ ምኒልክን (በኋላ ዳግማዊ ዐፄ ምኒልክ...
በኢትዮጵያ የመጀመሪያው የመጽሐፍ መደብር ድረ ገጽ፡፡ በቶሎሾፕ ለሽያጭ የቅርብ ጊዜ እና ምርጥ ደረጃ የተሰጣቸው መጻሕፍትን ይፈልጉ ፡፡ ከመላው ደራሲያን በመቶዎች የሚቆጠሩ ርዕሶች ይገኛሉ።
የመኪና ካታሎግ ፈልግ ቋንቋ ቀይር language ኃላፊነትን የማውረድ: ራስ-ሰር ውሂብ ከህዝብ የሚገኙ ምንጮች ተሰብስቧል። እዚህ የተነበበው ማንኛውም መረጃ ለአንባቢዎች ጥቅም ላይ የሚውለው ነው ፡፡ በጣቢያችን ላይ የምናቀርበው ማንኛውም መረጃ እስከምናውቀው ድረስ ትክክለኛ እና እውነት ነው ፡፡ ስህተቶች ወይም ስህተቶች ሊኖሩ ይችላሉ። እኛ በዚህ ጣቢያ ላይ ከማንኛውም የንግድ ምልክት ወይም የንግድ ስም ጋር አልተቆራኘንም። ሁሉም የንግድ ምልክቶች ፣ የአገልግሎት ምልክቶች ፣ አርማዎች እና / ወይም የጎራ ስሞች የየባለቤቶቻቸው ንብረት ናቸው ፡፡ Privacy Policy | የአጠቃቀም መመሪያ Copyright © 2015 - 2020 AUTO-DATA.ORG, መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው.
ቀጥተኛ የእሳት ማሞቂያ 10BBL የቢራ ጠመቃ ስርዓት በሲያትል አሜሪካ ውስጥ እ.ኤ.አ. ማርች 2019 በ COFF-News-NingBo COFF Machinery Co., ltd ተጭኗል
ቀዳሚ: የሕንድ ደንበኞች COFF ን ለመጎብኘት የመጡ ሲሆን እ.ኤ.አ. እ.ኤ.አ. እ.ኤ.አ. እ.ኤ.አ. ኖቬምበር 500 ውስጥ ለ 2018 ኤል የቢራ ቤት እና የመፍላት ስርዓት የግዥ ትዕዛዝ ፈርመዋል ፡፡
ስርዓት ህግደፍ ብምኽንያት 24 ግንቦት ካብ ካብ ነፍሲ ወከፍ ስድራ 300 ናቕፋ፡ ካብ ሰብ ትካል ድማ 500 ናቕፋ ክዋጻእ ዘገድድ መምርሒ ኣውጺኡ ድሮ ክሰርሓሉ ጀሚሩ ከምዘሎ ምንጭታት ሓቢሮም።
ስርዓት ህግደፍ ብምኽንያት 24 ግንቦት ካብ ካብ ነፍሲ ወከፍ ስድራ 300 ናቕፋ፡ ካብ ሰብ ትካል ድማ 500 ናቕፋ ክዋጻእ ዘገድድ መምርሒ ኣውጺኡ ድሮ ክሰርሓሉ ጀሚሩ ከምዘሎ ምንጭታት ሓቢሮም።
ሓውናን ብጻይናን ዝዀነ ዑስማን ኣሕመድ ኣባል ምምሕዳር ናይ ኤርትራ ማሕበር ኣካለ ጽጉማን መደበር ከሰላ ብሕማም ምኽንያት ካብዛ ዓለም ብሞት ስለ ዝፈልየና መሪር ሓዘና ንገልጽ።
የቻይና ሻጮች, የተመራ ገመድ ብርሃን, የመንኮራኩር ብርሃን, የመርከብ ብርሃን, የመንገድ ብርሃን, ኤልኢዲ, የሣር ክዳን, የኔሮን ቱቦ, ኤል, መርዛማ ዛፍ, ካትዩስ, ኮብል ኬብል, ሎድ ሞይፈስ, የፍሳሽ ብርሃን, የኮልጣን የዘንባባ ዛፍ ብርሃን, አመድ መብራት, አመድ አመድ, ፋይበር, ተቆጣጣሪ, ተሸካሚ አመት ብርሃን, የተስተካከለ ሰንሰለት, የዛፍ ብርሃን
ምንጭ ለ የ LED flood flood 40W 80W 90 ወላይታ የማያጸዳ የ LED ግድግዳ ማጠቢያ በቻን ዳንግ, ቻንግች ውስጥ በጅች ከተማ ከተማ የሚገኙ አምራቾች
የአንድ ድርጅት የ LED flood flood 40W 80W 90 ወላይታ የማያጸዳ የ LED ግድግዳ ማጠቢያ ከጉንግ ካውን ከተማ, ዞንሺንግ ሲቲ, ጂንግዶንግ ግዛት, ቻይና
ተለይተው የቀረበ ቻይና ጓንግዶንግ የ LED flood flood 40W 80W 90 ወላይታ የማያጸዳ የ LED ግድግዳ ማጠቢያ አምራቾች እና እዚህ የተዘረዘሩት ከካርናር ብርሃን ጋር ነው.
ZhongShan የ LED flood flood 40W 80W 90 ወላይታ የማያጸዳ የ LED ግድግዳ ማጠቢያ ኤሌክትሮኒካዊ መብራቶች, የ LED መብራት, የ LED መብራት መብራቶች, የእረፍት መብራቶች, የመብራት መብራቶች, የመንገድ መብራቶች, የምድጃ መብራቶች, የመብራት መብራቶች, የአትክልት መብራቶች, የባትሪ ብርሃኖች እና ችቦዎች, የፓነል መብራቶች, የ LED ግድግዳ ማጠቢያ መብራቶች , የ LED flood flood, የ LED የፓነል ብርሃን, የ LED ንጣፍ ብልጭታ ብርሃን, የ LED ትዕዛዝ ብርሃን, የ LED የማዕዘን መብራት, የ LED ትዕይንት መብራት, የ LED ኒዩል ቱቦ, የ LED ስር ስርጭቱ, የ LED መብራት
GuangDong የ LED flood flood 40W 80W 90 ወላይታ የማያጸዳ የ LED ግድግዳ ማጠቢያ ኤሌክትሮኒካዊ መብራቶች, የ LED መብራት, የ LED መብራት መብራቶች, የእረፍት መብራቶች, የመብራት መብራቶች, የመንገድ መብራቶች, የምድጃ መብራቶች, የመብራት መብራቶች, የአትክልት መብራቶች, የባትሪ ብርሃኖች እና ችቦዎች, የፓነል መብራቶች, የ LED ግድግዳ ማጠቢያ መብራቶች , የ LED flood flood, የ LED የፓነል ብርሃን, የ LED ንጣፍ ብልጭታ ብርሃን, የ LED ትዕዛዝ ብርሃን, የ LED የማዕዘን መብራት, የ LED ትዕይንት መብራት, የ LED ኒዩል ቱቦ, የ LED ስር ስርጭቱ, የ LED መብራት
ጉሽንግተን ከተማ የ LED flood flood 40W 80W 90 ወላይታ የማያጸዳ የ LED ግድግዳ ማጠቢያ ኤሌክትሮኒካዊ መብራቶች, የ LED መብራት, የ LED መብራት መብራቶች, የእረፍት መብራቶች, የመብራት መብራቶች, የመንገድ መብራቶች, የምድጃ መብራቶች, የመብራት መብራቶች, የአትክልት መብራቶች, የባትሪ ብርሃኖች እና ችቦዎች, የፓነል መብራቶች, የ LED ግድግዳ ማጠቢያ መብራቶች , የ LED flood flood, የ LED የፓነል ብርሃን, የ LED ንጣፍ ብልጭታ ብርሃን, የ LED ትዕዛዝ ብርሃን, የ LED የማዕዘን መብራት, የ LED ትዕይንት መብራት, የ LED ኒዩል ቱቦ, የ LED ስር ስርጭቱ, የ LED መብራት
LED DOWN LIGHT, በመሪ መር ጋር የተያያዘ መብራት, የ LED CEILING LIGHT አቅራቢ እና ፋብሪካ ከቻቹል ከተማ, ቾንሻን ሲቲ, ጉዋንዶንግ ግዛት, ቻይና
ቻይንደር የመርከበሪያ መብራት, LED DOWN LIGHT, የመሪነት አቀማመጥ, የ LED CEILING LIGHT ከጉንግ ካውን ከተማ, ሶንግሻ ሲቲ, ጉዋንግዶ ግዛት, ቻይና