text
stringlengths
0
17.1k
የኮቪድ-19ን ለመከላከል የሚውለው የመጀመሪያ ዙር ክትባት በነገው እለት፣ 28/6/2013 ወደ ኢትዮጵያ እንደሚገባ የጤና ሚኒስቴር አስታውቋል።ክትባቱ ኮቫክስ ከተሰኘው አለም አቀፍ ጥምረት የተገኘ ሲሆን መጠኑም 2.2 ሚሊዮን ዶዝ እንደሆነም ከጤና ሚኒስቴርና ከኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲቲዩት የተገኘው መረጃ ያስረዳል። [...]
የቢቢሲው ዘጋቢ ግርማይ ገብሩ በቅርቡ በትግራይ ክልል ዋና ከተማ መቀለ ውስጥ በቁጥጥር ስር ከዋሉት የመገናኛ ብዙኃን ሠራተኞች መካከል ሲሆን ስለተፈጠረው ነገር በአንደበቱ እንዲህ ሲል ያስረዳል።በቁጥጥር ስር የዋልኩት በልደቴ ዕለት ምሽት ላይ ነበር። [...]
ፖፕ ፍራንሲስ ታሪካዊ ነው በተባለው የኢራቅ ጉዟቸው ዛሬ ሁለተኛ ቀን ሆኗቸዋል። በሁለተኛ ቀን ጉብኝታቸውም የሺአ ኢስላም ከፍተኛ መሪዎች ጋር እንደሚወያዩ ተገልጿል። [...]
© CLIPON.LV — በይነመረብ ላይ ምርጥ ነፃ የወሲብ ቪዲዮዎች, 100% ነፃ. | 2020 | የአገልግሎት ውሎች | የ ግል የሆነ | ማስተባበያ | ዲኤምሲኤ | ለአስተዋዋቂዎች
ሰሞኑን ደግሞ የትግራይ ብልፅግና እና የትግራይ ሊህቃን፣ወልቃይትና ራያ ወደትግራይ ይመለሱ ማለታቸዉን ተከትሎ ፣ በአማራ አክቲቢስቶችና ሊህቃን ጠንከር ያሉ ምላሾች እየተሰጡ መሆኑን ተመልክቻለሁ።
ይገርማል! የትግራይ ጊዚያዊ አስተዳደር፤የትግራይ ብልፅግና እንደ አጠቃላይ ደግሞ የትግራይ ህዝብ፥ወልቃይትና ራያን ወደ አማራ መጠቃል በፀጋ ይቀበሉታል ብሎ ራሱን ያታለለ አማራ አለ ማለት ነዉ? እንዴት ነዉ ነገሩ ጎበዝ?
ለሁሉም እኔ እንደማምነዉ ህወሀት የአማራን ህዝብ በጠላትነት የፈረጀ ድርጅት ነበር። ይሄንን የጠላትነት አመለካከት የማይደግፍ የትግራይ ብሄር አባልና ሊህቃን ይኖሩ ይሆናል ብየ አስባለሁ። ነገር ግን ሁሉም የትግራይ ህዝብ ፣ሊህቅ በለዉ ሌላ በወልቃይትና ራያ ጉዳይ አቋሙ አንድና ወጥ ስለመሆኑ መጠራጠር አይገባም። ስለሆነም ከነዚህ የአማራ ህዝብና መሬት / አካባቢወች አንፃር ፤አንድም የትግራይ ተወላጅ የአማራን ፍትሀዊ ጥያቄ ይቀበላል ብሎ መጠበቅ ጅልነት ነዉ። ስለዚህ በዚህ በኩል የሚመጣ ነገር አስደንቆን ልናጮኸዉ አይገባም እላለሁ። ምክንያቱም እነሱ የሚሉትና የሚሰሩት ማለትና መስራት ያለባቸዉን ነዉ።
አሁን ጥያቄዉ የትግራይ የፖለቲካ ሀይሎችና አጠቃላይ የትግራይ ህዝብ፤ ወልቃይትና ራያን በተመለከተ ማለት ያለባቸዉንና መስራት ያለባቸዉን እያሉና እየሰሩ ከሆነ፤የአማራ ፖለቲከኞችና የአማራ ህዝብስ ከዚህ ጉዳይ አኳያ ምን እያልንና እየሰራን ነዉ? የአማራ ሀይል መመለስ ያለበት መሰረታዊ ጥያቄ ይህ ነዉ። በተለይም የሚከተሉትን ጥያቄወች እንመልስ:+
ከላይ ያነሳሁዋቸዉ ጥያቄወች በጤናማ ሁኔታ ካሉ ችግር የለም። ካልሆነ ግን.በዋነኛነት ዉዝግቡ የሚነነሳዉ ከትግራይ ወገን ሳይሆን ፤በራሳችን መካከል መሆኑ አይቀሬ ነዉ። ምክንያቱም በህወሀት አገዛዝ የኖሩት የወልቃይትና ራያ አማራወች ከነበሩበት የህወሀት የአገዛዝ ዘመን፣ በተሻለ ሁኔታ በብልፅግና ዘመን የበለጠ ሰላም፤ልማትና ዴሞክራሲ ተረጋግጦላቸዉ ማየት መጠበቃቸዉ አይቀሬ ነዉ። አሁን ጥያቄዉ ለነዚህ አካባቢወች ከህወሀት ዘመን የተሻለ ሁለንተናዊ ልማት የምናረጋግጥ መሆናችንን የማሳየትና ያለማሳየት ጉዳይ ነዉ። ከቻልን ቀሪዉ ነገር ገለባ ነዉ፤ካልቻልን ግን ዋነኛዉ ጠባችን ከትግራይ ህዝብና የፖለቲካ ለይሎች ጋር ሳይሆን ከራሳችን ጋር መሆኑ አይቀርም። ምክንያቱም የትግራይ ብልፅግናም ሆነ ፖለቲከኞች እንዴዉ ለማለት ያክል እንጅ ወልቃይትና ራያን ወዲህ በሉ የሚሉት፤ የወልቃይትና ራያ እህል ዉሀ ከትግራይ ጋር እስከወዳኛዉ የተፋታ ስለመሆኑ ከቴዉንም ዘንግተዉት አይደለም። ብቻ ግን ማለት ስላለባቸዉ ይላሉ፤ከነሱ አንፃር ደግሞ ልክ ኔቸዉ።
ሰለዚህ ወልቃይትና ራያን በተመለከተ እከሌ እንዲህ አለ፤እከሊት እንዲህ አለች እያልን ነገር ሰናንገላዉድ ከምንዉል ዝም ብለን መሬት ላይ ያለዉን ስራችንን እንሰራ!
ወልቃይት እና ራያ የትግራይም የአማራውም ሳይሆኑ የሚኖሩበትን ሁኔታ እንደ አማራጭ መጠቀም አይቻልም ወይ።ምርጫውን ለነዋሪው ብንተወውሳ።ለምን አገር ስለምትቀድም።
የህዝባዊ ወያኔ አርነት ትግራይ / ህወሃት ሲያካሂድ ቆይቶ አጠናከኩት ባለው ጉባኤ ወጣቶች ደስተኛ አለመሆናቸውን፣ ድርጀቱ ሕዝባዊ ድጋፉን ማጣቱንና “በውስጣችን ያለው የዛገ ነገር መቀየር አለበት” ቢሉም ምንም የተለወጠ ነገር እንደሌላቸው ተዘገበ። ለራሳቸው መቀመጫ እንጂ ለሕዝብና ለአገሪቱ እንደማያስቡና አሁን ያለውን የፖለቲካ ቀውስ የሳቱ እንደሆኑም ተዘገበ፤ በቀጣይ ህወሃት የመሪነት ሚናውን በኦህዴድ ሊነጠቅ እንደሚችልም ግምት ተሰጠ።
ቢቢሲ የአማርኛው ክፍል የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎችን አነጋግሮ እንደዘገበው፣ ህወሓት አገራዊ ሚናውንም እየተወጣ አይደለም የሚለው ፤ የመሪነት ቁመናውን በሌሎች ምናልባትም በኦህዴድ ሊወሰድ ይችላል። አብዛኞቹ ተናጋሪዎች እንዳሉት ወጣቶች በድርጅቱ ተስፋ ቆርጠዋል። የድርጅቱ የማርክሲዝም ሌኒንዚም ፍልስፍና እስካልተቀየረ ድረስ ለውጥ ይመጣል ተብሎ እንደማይጠበቅም በዜናው ተመልክቷል።
የመቀሌ ዩኒቨርስቲ መምህር እና ሌሎች እንዳሉት ስብሰባው ድብቅ ነበር። ስለምን እንኳን እንደተወያዩ አይታወቅም። የፓርቲውን ልሳን ወይን መፅሔት፤ ሐምሌ-ነሐሴ በወጣው እትም ላይ “ከአሁን በኋላ ፓርቲያችንን ከአደጋ ለመታደግ ሰፊ ጊዜና ዕድል የለንም” ማለቱን ያስታወሰው ዘገባ፣ ፓርቲው አብዮታዊ መገለጫዎቹን ሊያጣ እንደሚችልና የትግራይ ህዝብ በተለይም ደግሞ ወጣቱ ተስፋ ሊቆርጥበት እንደሚችል አስተያየት ሰጪዎቹን ጠቅሶ አመልክቷል። ሙሉ ዘገባውን ያንብቡ
ከሰባት ቀናት በኋላ ሰኞ አመሻሹ ላይ መግለጫ የሰጠው ማዕከላዊ ኮሚቴው፤ በጥልቀት መታደሱን፣ የህዝብ ጥያቄ እየመለሰ መሆኑን እና ከሌሎች አጋር ድርጅቶች ጋር የነበረውን ግንኙነት ማሻሻሉን በድል አድራጊነት ይገልፃል።
የፓርቲው ልሳን በሆነው ወይን መፅሔት፤ ሐምሌ-ነሐሴ በወጣው እትም ላይ “ከአሁን በኋላ ፓርቲያችንን ከአደጋ ለመታደግ ሰፊ ጊዜና ዕድል የለንም” በማለት ፓርቲው አብዮታዊ መገለጫዎቹን ሊያጣ እንደሚችልና የትግራይ ህዝብ በተለይም ደግሞ ወጣቱ ተስፋ ሊቆርጥበት እንደሚችል ስጋቱን ገልፆ ነበር።
የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ-ጉባኤ አባዱላ ገመዳ በፈቃዳቸው ስልጣን እለቃለሁ ማለታቸውን ጨምሮ፤ በክልሎች መካከል የሚፈጠር ግጭት እየተባባሰ በሄደበት በአሁኑ ወቅት፤ የገዢው ፓርቲ መስራች ድርጅት የሚያካሂደው ስብሰባ የትግራይ ወጣቶችን ብቻ ሳይሆን የመላው ኢትዮጵያዊ ትኩረትን ይስብ ነበር፤ ይላሉ የሃገሪቱ ፖለቲካ ታዛቢዎች።
ታድያ የፓርቲው ስብሰባ የትግራይ ህዝብን በተለይ ደግሞ የወጣቶችን ትኩረት ያጣበት ምክንያት ምን ይሆን? ፓርቲውን የሚያሰጋው ተስፋ መቁረጥ ላለመፈጠሩስ ምን ዋስትና ይኖራል?
ቢቢሲ በፌስቡክ ገፁ ላይ ወጣቶችን “ከስብሰባው ምን ትጠብቃላችሁ?” በማለት ጥያቄ አቅርቦ ነበር። ከመቶ በላይ ሰዎች አስተያየታቸውን ያስቀመጡ ሲሆን፤ 95 በመቶዎቹ የሚጠብቁት አዲስ ነገር እንደሌለ ሲገልፁ ጥያቄውን ማቅረባችንን ራሱ የተቹም ነበሩ። በርግጥ ጥቂቶቹም ፓርቲው ስብሰባውን በድል እንደሚያጠቃልል ገልፀዋል።
በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የፌደራሊዝም ትምህርት ተቋም መምህር ናሁሰናይ በላይ “የፓርቲው ስብሰባ ሚስጢራዊነት የበዛበትና ዝግ ቢሆንም፤ ቀድም ሲል አንዳንድ መረጃዎች ይወጡና አነጋጋሪ ይሆኑ ነበር” ይላል።
ተስፋኪሮስ አረፈ በፌስቡክ ከሚፅፉና ከሚቀሰቅሱ ታዋቂ ወጣቶች መካከል አንዱ ነው። “የማሌሊት አስተሳሰብ እስካልጠፋ ድርጅቱ አይታደስም” በሚል በተደጋጋሚ አቋሙን ያንፀባርቃል። “ይህም አዲስ ነገር የለውም፤ የወጣቱና የፓርቲው አጀንዳዎች ተለያይተዋል” ሲል ሃሳቡን ይገልፃል።
“ምን ሊያጣላቸው እንደሚችል ቀደም ብለው ነግረውናል። ጉዳያቸው የግል ጥቅምና የስልጣን ቆይታቸው ነው” የሚለው ደሞ በመቐለ ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካ ሳይንስ መምህር መሓሪ ዮሃንስ ነው።
“ለትግራይ ህዝብ የሚበጅ ነገር እንደማይገኝበት አውቃለሁ። በክልሉም ሆነ በሃገሪቱ ስላለው መሠረታዊ ችግር መረዳት አልቻሉም። መሠረታዊ መፍትሔ ማምጣትም አይችሉም” ይላል መሓሪ።
እሱ እንደሚለው ወጣቶች የሚያቀርቡት ጥያቄ በህወሓት ዘንድ ቀልድ ነው። አልያም የጤና አይደለም። በተለይ ስለ ፍትሕና አስተዳደር፣ ሰላምም ጦርነትም የሌለበት ሁኔታ፣ የልማት እጦት፣ ስለ ዴሞክራሲ ጥያቄ የሚያነሳ እንደጠላት ነው የሚቆጠረው።
አሉላ ሰለሞን በዋሺንግተን የሚኖር የኮሚዩኒቲ መሪ ነው። በማህበራዊ ገፆች በንቃት የሚሳተፍ ሲሆን አብዛኛውን ጊዜ ፓርቲውን ደግፎ በሚያቀርባቸው ፅሑፎቹ ይታወቃል። አሉላ የወጣቱን ተስፋ መቁረጥ ውድቅ አላደረገም። “በአጠቃላይ በስብሰባው ውስጥ ምን እየተካሄደ እንደሆነ የመረጃ እጥረት አለ” ይላል።
“ከዚህ ጋር በተያያዘ መታየት ያለበት ግን በፌደራል ደረጃ ያለውን ሁኔታ ለመለወጥ የኢህአዴግ በተለይም ደግሞ የህወሓት አቅም ውስንነት አለ” ሲልም ሃሳቡን ይሰጣል።
የፓርቲው ልሳን “አብዮታዊና ዴሞክራሲያዊ መገለጫዎቻችን እየተሸረሸሩ፤ የግል ጥቅሞቻችንን ለማሟላት ስንሯሯጥ ነው ፓርቲያችን ስጋት ላይ የሚወድቀውና በጥርጣሬ የተሞላው” ይልና፤ ቀጥሎም በተለይ በማህበራዊ ሚዲያዎች የሚንቀሳቀሱ ወጣቶች “ከጥፋት ሃይሎች” ጋር በመተባበር እየሰሩ እንደሆነ ይገልፃል።
ከሁለት ዓመት በፊት በተካሄደው 12ኛው ጉባኤ ላይ “ከውስጥም ከውጭም የተፈጠረው ተፅዕኖ የት ገባ?” በማለት ናሁሰናይ ይጠይቃል። ሂደቱን አድንቆ በውጤቱ ግን የወጣቱን ተስፋ ለመጨረሻ ጊዜ ያስቆረጠ አጋጣሚ እንደነበር ይናገራል።
አረና (መድረክ) እና ኋላ ላይ ድርጅቱን የተቀላቀለው አብርሃ ደስታ እንዲሁም በማህበራዊ ሚዲያ በትኩረት ድርጅቱን ሲተቹ የነበሩ ወጣቶች ለዚህ መነቃቀትና ተስፋ አድርሰውት ነበር።
“በቃ ድርጅቱ አልቻለም፤ ሌላው ቀርቶ የቁርጥ ቀን ደጋፊ የሚባለው እንኳን ፀጥ ብሏል” በማለት ድርጅቱ ማህበራዊ መሠረቱን እያጣ ስለመሆኑ አመላካች ነው ይላል ናሁሰናይ።
የኢህአዴግ ዋና መስራችና በሃሳብ አመንጪነት የሚታወቀው ህወሓት፤ ምናልባት የሊቀመንበሩ የቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር የመለስ ዜናዊ ድንገተኛ ህልፈት ከፈጠረበት መደናገር የወጣ አይመስልም።
መገማገምና መነቃቀፍ የድርጅቱ ባህሪ ነበር። አሁን አሁን ግን የፍትህ እጦት፣ የመልካም አስተዳደር ችግር እየበዛ በመጣ ቁጥር የድርጅቱ ህዝባዊነት እየተሸረሸረ፤ የታገለለትን ዓላማ እየዘነጋ መምጣቱ ይነገራል።
“ትግራይ ውስጥ ያለው የመልካም አስተዳደርና የፍትህ እጦት ከሌላ አካባቢ የባሰ እንጂ የተሻለ አይደለም” የሚለው መሓሪ፥ ነጻ ሚድያና ተቃዋሚዎች፥ ህዝቡንና ድርጅቱን የአለመለየት ችግር እንዳለባቸው ይናገራል።
Previous Post: ህወሃት የግጨውን ስምምነት አደነቀ፣ በሶማሊና በኦሮሚያ ለደረሰው ሰባዊ ቀውስ ሃዘኑን ገለጸ፣ መልኩን እየቀያየረየሚነሳውን ችግር ለመታገል ወሰነ
የትግራይ ህዝብ ነጻ አውጪ ግንባር / ሕወሃት ማዕከላዊ ኮሚቴ ስብሰባ ሲያጠናቅቅ በወጣው መግለጫ ግጨውን ማዕከል አድርጎ በጸገዴና በጠገኔ የተደረሰውን ስምምነት...
​በማንኛውም የDCPS ትምህርት ቤት ውስጥ አዲስ ለሆኑ ተማሪዎች፣ ተማሪዎን ለማስመዝገብ ዕድሜን የሚያረጋግጥ ሰነድ ያስፈልጋል። እባክዎን ከዚህ በታች የተዘረዘሩት ይመልከቱ:
በየዓመቱ ሁሉም ተማሪዎች የዲስትሪክቱ ነዋሪነታቸውን ማረጋገጫ ማቅረብ ያስፈልጋቸዋል። የትምህርት ቤት ኃላፊዎች የውስጠ˗ድርጅታዊ ማጋራት ሂደትን በመከተል ነዋሪነታቸውን ማረጋገጥ፣ የOTR ማመልከቻ መሙላት፣ ወይም የነዋሪነት ማረጋገጫን ከዚህ በታች ከተዘረዘሩት አማራጮች ማቅረብን ጨምሮ፣ ቤተሰቦች ይህን መስፈርት ለማሟላት በርካታ አማራጮች አሏቸው። ስለነዋሪነት በተመለከተ ጥያቄዎች ካለዎት፣ የትምህርት ቤትዎን የምዝገባ ኃላፊ ያነጋግሩ።
ናብ ወጻኢ ዝተመደቡ ሓያሎ ዲፕሎማሰኛታት፣ ስድራቤታቶም ከውጽኡ ፍቃድ ክወሃቦም ኣብ ዝሓትሉ ዘለዉ እዋን፣ መንግስቲ ስም ዝርዝር ናይቶም ድሮ ስድራቤታቶም ኣብ ወጻኢ ሃገራት ዑቕባ ኣሕቲቶም ዘንብሩ ዘለዉ ዲፕሎማሰኛታትን ሰበ ስልጣናትን ይስንድ ምህላዉ ምንጭታት ኤረና ካብ ሚኒስትሪ ጉዳያት ወጽኢ ሓቢሮም።
ሓያሎ ካብቶም፣ ኣንስቶም ደቆምን ኣብ ወጻኢ ዝነብሩ ዘለዉ ዲፕሎማሰኛታት ቆንስል ኤምባሲ ኤርትራ ኣብ ካናዳ ኣቶ ኣሕፈሮም ብርሃነ በዓልቲ ቤቱን ደቁን ኣብ ካናዳ፣ ኣምባሳደር ኣስመሮም ኣብርሃ ኣብ ኣውስትራልያ፣ ኣምባሳደር ኤርትራ ኣብ ፓኪስታን ነበረ ዓብዱ ሄጂ በዓልቲ ቤቱን ደቁን ኣብ ኣውስትራልያ፣ ኣምባሳደር ኤርትራ ኣብ ሕቡራት ኢማራት ነበረ ዑስማን ጅምዕ በዓልቲ ቤቱን ደቁን ኣብ ኣመሪካ፣ ኣምባሳደር ኤርትራ ኣብ ስዑዲ ዓረብ ነበረ ሱሌማን ኣልሓጅ በዓልቲ ቤቱን ደቁን ኣብ ኣመሪካ ካልኦትን ይርከቡ።
መብዛሕቶም እዞም ኣምባሳደራት፣ ብብልሽውናን ሓለፋን እናተጠቕሙ ኣንስቶም ደቆምን ናብተን ደሞክራስያውንን ውሑስ ምስግጋር ስልጣን ኣለውወን ዝብልወን ሃገራት እናለኣኹ ገሊኦም ዑቕባ ከምዝሓቱ ክገብሩ እንከለዉ፣ ገሊኦም ከኣ መንበሪ ፍቃድ ብምውጻእ ኣብ ስደት ከምዝነብሩ’ዮም ዝግበሩ ዘለዉ።
በንጻር እዚ ግና እዞም ኣምባሳደራት፣ ንህዝቢ ሰሚናራት ኣብ ዘካይድሉ እዋን፣ ንናይ ኤርትራ ዝወዳደር ሰላምን ጸጥታን የሎን፣ እናበሉ ህዝቢ ናብ ዓዱ ክምለስን ኣብ ዓዱ ከውፍርን፣ ኣብ ባይታ ዘየሎ ጎስጓሳት ከካይዱ ከምዝርኣዩ እቶም ነዚ ሓበሬታ’ዚ ዝልኣኹ ምንጭታት ሬድዮ ኤረና ሓቢሮም።
ኩነታት ኤርትራ ካብ ግዜ ናብ ግዜ እናኸፍአ ኣብ ዝመጸሉ እዋን፣ ሚኒስተራት፣ ጀነራላትን ሓለፍቲ ጸጥታን ዝርከብዎም ሓያሎ ሰበ ስልጣን መንግስቲ ኤርትራ ብሕክምናን ካልእን እናመኻነዩ ስድራቤታቶም ካብ ኤርትራ ቀስ ብቀስ ከውጽኡ ከምዝጸንሑ ዝፍለጥ’ዩ።
ኣብ ሚኒስትሪ ዜና ዝተመደቡ ሰለስተ ሚኒስተራት ንኣብነት፣ ኣቶ ናይዝጊ ክፍሉ ስድራቤቱ ኣብ ዓባይ ብሪጣንያ፣ ዓሊ ዓብዱ ናብ ኣመሪካ፣ ኣቶ የማን ገብረ መስቀል ድማ ናብ ጀርመን ከምዘግዓዙ ካብ ህዝቢ ዝተኸወለ ኣይኮነን።
ኣምባሳደራት ዝርከብዎም ዲፕሎማሰኛታት’ውን ኣሰር እዞም ሰበ ስልጣን ብምኽታል፣ ቀስ ብቀስ ስድራቤታቶም የግዕዙ ምህላዎም ኣብ ሚኒስትሪ ጉዳያት ወጻኣ ኣዘራራቢ ኮይኑ ይርከብ።
ሰበ ስልጣናትን ኣምባሳደራትን መንግስቲ ኤርትራ፣ ስድራቤታቶም ናብ ሃገራት ኤውሮጳን ኣመሪካን ቀስ ብቀስ ምግዓዞም፣ ኣብቲ ዘገልግልዎ ዘለዉ መንግስቲ እምነት ከምዘይብሎን፣ ኣብ ኤርትራ ኣሎ ዝብልዎ ጸጥታ፣ ሰላምን ራህዋን ናይ ሓሶት ጎስጓስ ምዃኑን ዘግህድ’ዩ ክብሉ እቶም ነዚ ሓበሬታ’ዚ ዝልኣኹ ምንጭታት ሚኒስትሪ ጉዳያት ወጻኢ የቃልዑ።
የቻይና ሻጮች, የተመራ ገመድ ብርሃን, የመንኮራኩር ብርሃን, የመርከብ ብርሃን, የመንገድ ብርሃን, ኤልኢዲ, የሣር ክዳን, የኔሮን ቱቦ, ኤል, መርዛማ ዛፍ, ካትዩስ, ኮብል ኬብል, ሎድ ሞይፈስ, የፍሳሽ ብርሃን, የኮልጣን የዘንባባ ዛፍ ብርሃን, አመድ መብራት, አመድ አመድ, ፋይበር, ተቆጣጣሪ, ተሸካሚ አመት ብርሃን, የተስተካከለ ሰንሰለት, የዛፍ ብርሃን
ምንጭ ለ LED flood floodlights 220W ኮምፓክት የማያስተላልፍ የ LED ውሃ ጎርፍ በቻን ዳንግ, ቻንግች ውስጥ በጅች ከተማ ከተማ የሚገኙ አምራቾች
የአንድ ድርጅት LED flood floodlights 220W ኮምፓክት የማያስተላልፍ የ LED ውሃ ጎርፍ ከጉንግ ካውን ከተማ, ዞንሺንግ ሲቲ, ጂንግዶንግ ግዛት, ቻይና
ተለይተው የቀረበ ቻይና ጓንግዶንግ LED flood floodlights 220W ኮምፓክት የማያስተላልፍ የ LED ውሃ ጎርፍ አምራቾች እና እዚህ የተዘረዘሩት ከካርናር ብርሃን ጋር ነው.
ZhongShan LED flood floodlights 220W ኮምፓክት የማያስተላልፍ የ LED ውሃ ጎርፍ ኤሌክትሮኒካዊ መብራቶች, የ LED መብራት, የ LED መብራት መብራቶች, የእረፍት መብራቶች, የመብራት መብራቶች, የመንገድ መብራቶች, የምድጃ መብራቶች, የመብራት መብራቶች, የአትክልት መብራቶች, የባትሪ ብርሃኖች እና ችቦዎች, የፓነል መብራቶች, የ LED ግድግዳ ማጠቢያ መብራቶች , የ LED flood flood, የ LED የፓነል ብርሃን, የ LED ንጣፍ ብልጭታ ብርሃን, የ LED ትዕዛዝ ብርሃን, የ LED የማዕዘን መብራት, የ LED ትዕይንት መብራት, የ LED ኒዩል ቱቦ, የ LED ስር ስርጭቱ, የ LED መብራት
GuangDong LED flood floodlights 220W ኮምፓክት የማያስተላልፍ የ LED ውሃ ጎርፍ ኤሌክትሮኒካዊ መብራቶች, የ LED መብራት, የ LED መብራት መብራቶች, የእረፍት መብራቶች, የመብራት መብራቶች, የመንገድ መብራቶች, የምድጃ መብራቶች, የመብራት መብራቶች, የአትክልት መብራቶች, የባትሪ ብርሃኖች እና ችቦዎች, የፓነል መብራቶች, የ LED ግድግዳ ማጠቢያ መብራቶች , የ LED flood flood, የ LED የፓነል ብርሃን, የ LED ንጣፍ ብልጭታ ብርሃን, የ LED ትዕዛዝ ብርሃን, የ LED የማዕዘን መብራት, የ LED ትዕይንት መብራት, የ LED ኒዩል ቱቦ, የ LED ስር ስርጭቱ, የ LED መብራት
ጉሽንግተን ከተማ LED flood floodlights 220W ኮምፓክት የማያስተላልፍ የ LED ውሃ ጎርፍ ኤሌክትሮኒካዊ መብራቶች, የ LED መብራት, የ LED መብራት መብራቶች, የእረፍት መብራቶች, የመብራት መብራቶች, የመንገድ መብራቶች, የምድጃ መብራቶች, የመብራት መብራቶች, የአትክልት መብራቶች, የባትሪ ብርሃኖች እና ችቦዎች, የፓነል መብራቶች, የ LED ግድግዳ ማጠቢያ መብራቶች , የ LED flood flood, የ LED የፓነል ብርሃን, የ LED ንጣፍ ብልጭታ ብርሃን, የ LED ትዕዛዝ ብርሃን, የ LED የማዕዘን መብራት, የ LED ትዕይንት መብራት, የ LED ኒዩል ቱቦ, የ LED ስር ስርጭቱ, የ LED መብራት
LED DOWN LIGHT, በመሪ መር ጋር የተያያዘ መብራት, የ LED CEILING LIGHT አቅራቢ እና ፋብሪካ ከቻቹል ከተማ, ቾንሻን ሲቲ, ጉዋንዶንግ ግዛት, ቻይና
ቻይንደር የመርከበሪያ መብራት, LED DOWN LIGHT, የመሪነት አቀማመጥ, የ LED CEILING LIGHT ከጉንግ ካውን ከተማ, ሶንግሻ ሲቲ, ጉዋንግዶ ግዛት, ቻይና
15W 25W 48W መስመር ላይ ውሃ የማይገባ IP65 DMX RGB ወይም ቋሚ የ LWW-1 ኤልኢስት ግድግዳ ማጠቢያ. ( 15W 25W 48W መስመር ላይ ውሃ የማይገባ IP65 DMX RGB ወይም ቋሚ የ LWW-1 ኤልኢስት ግድግዳ ማጠቢያ )
የቻይና ሻጮች, የተመራ ገመድ ብርሃን, የመንኮራኩር ብርሃን, የመርከብ ብርሃን, የመንገድ ብርሃን, ኤልኢዲ, የሣር ክዳን, የኔሮን ቱቦ, ኤል, መርዛማ ዛፍ, ካትዩስ, ኮብል ኬብል, ሎድ ሞይፈስ, የፍሳሽ ብርሃን, የኮልጣን የዘንባባ ዛፍ ብርሃን, አመድ መብራት, አመድ አመድ, ፋይበር, ተቆጣጣሪ, ተሸካሚ አመት ብርሃን, የተስተካከለ ሰንሰለት, የዛፍ ብርሃን
ተለይተው የቀረበ ቻይና ጓንግዶንግ የ LED ግድግዳ መሸፈኛ መብራቶች LWW-1 LED flood flood አምራቾች እና እዚህ የተዘረዘሩት ከካርናር ብርሃን ጋር ነው.
ZhongShan የ LED ግድግዳ መሸፈኛ መብራቶች LWW-1 LED flood flood ኤሌክትሮኒካዊ መብራቶች, የ LED መብራት, የ LED መብራት መብራቶች, የእረፍት መብራቶች, የመብራት መብራቶች, የመንገድ መብራቶች, የምድጃ መብራቶች, የመብራት መብራቶች, የአትክልት መብራቶች, የባትሪ ብርሃኖች እና ችቦዎች, የፓነል መብራቶች, የ LED ግድግዳ ማጠቢያ መብራቶች , የ LED flood flood, የ LED የፓነል ብርሃን, የ LED ንጣፍ ብልጭታ ብርሃን, የ LED ትዕዛዝ ብርሃን, የ LED የማዕዘን መብራት, የ LED ትዕይንት መብራት, የ LED ኒዩል ቱቦ, የ LED ስር ስርጭቱ, የ LED መብራት
GuangDong የ LED ግድግዳ መሸፈኛ መብራቶች LWW-1 LED flood flood ኤሌክትሮኒካዊ መብራቶች, የ LED መብራት, የ LED መብራት መብራቶች, የእረፍት መብራቶች, የመብራት መብራቶች, የመንገድ መብራቶች, የምድጃ መብራቶች, የመብራት መብራቶች, የአትክልት መብራቶች, የባትሪ ብርሃኖች እና ችቦዎች, የፓነል መብራቶች, የ LED ግድግዳ ማጠቢያ መብራቶች , የ LED flood flood, የ LED የፓነል ብርሃን, የ LED ንጣፍ ብልጭታ ብርሃን, የ LED ትዕዛዝ ብርሃን, የ LED የማዕዘን መብራት, የ LED ትዕይንት መብራት, የ LED ኒዩል ቱቦ, የ LED ስር ስርጭቱ, የ LED መብራት
ጉሽንግተን ከተማ የ LED ግድግዳ መሸፈኛ መብራቶች LWW-1 LED flood flood ኤሌክትሮኒካዊ መብራቶች, የ LED መብራት, የ LED መብራት መብራቶች, የእረፍት መብራቶች, የመብራት መብራቶች, የመንገድ መብራቶች, የምድጃ መብራቶች, የመብራት መብራቶች, የአትክልት መብራቶች, የባትሪ ብርሃኖች እና ችቦዎች, የፓነል መብራቶች, የ LED ግድግዳ ማጠቢያ መብራቶች , የ LED flood flood, የ LED የፓነል ብርሃን, የ LED ንጣፍ ብልጭታ ብርሃን, የ LED ትዕዛዝ ብርሃን, የ LED የማዕዘን መብራት, የ LED ትዕይንት መብራት, የ LED ኒዩል ቱቦ, የ LED ስር ስርጭቱ, የ LED መብራት
LED DOWN LIGHT, በመሪ መር ጋር የተያያዘ መብራት, የ LED CEILING LIGHT አቅራቢ እና ፋብሪካ ከቻቹል ከተማ, ቾንሻን ሲቲ, ጉዋንዶንግ ግዛት, ቻይና
ቻይንደር የመርከበሪያ መብራት, LED DOWN LIGHT, የመሪነት አቀማመጥ, የ LED CEILING LIGHT ከጉንግ ካውን ከተማ, ሶንግሻ ሲቲ, ጉዋንግዶ ግዛት, ቻይና
የአረና ትግራይ ፓርቲ የሥራ አመራር አባል የነበረው አቶ አብርሀ ደስታ ዛሬ ከእስር መፈታቱ ታወቀ። አቶ አብርሀ ከእስር መፈታት የነበረበት ከወራት በፊት ቢሆንም ፍርድ ቤት ተዳፍረሃል በሚል ምክንያት ጥፋተኛ ተብሎ ቅጣት ተጥሎበት ቆይቷል።
“ይሄ ነው የሚባል መጉላላት ዛሬ ባይደርስብኝም ከግቢው ለመውጣት ከምጠብቀው በላይ ጊዜው ረዝሞብኛል” በማለት አቶ አብርሀ የእስር ፍቺ ሂደቱን ለመግለፅ ሞክሯል። የፌደራሉ አቃቤ ህግ በጥቅምት ወር 2007 ዓ.ም በነዘላለም የክስ መዝገብ በሽብር ወንጀል ክስ ከመሰረተባቸው አስር ሰዎች መካከል አንዱ አቶ አብርሀ ደስታ ነበር።
ልጅነትን ለማረጋገጥ የሚቀርብ ጥያቄ ሥልጣን ባለው ፍርድ ቤት ቀርቦ ሊስተናገድ የሚገባ ስለመሆኑ ልጅነትን ለማረጋገጥ የሚቀርብ የልደት ምስክር ወረቀት ተቃውሞ የማይቀርብበት የመጨረሻ ማስረጃ ተደርጐ ሊወሰድ የማይችል ስለመሆኑ
የጋብቻ መኖርን አስመልክቶ ቀዳሚና ዋናው ማስረጃ የጋብቻ ምስክር ወረቀት ስለመሆኑ በማንኛውም ሥርዓት የተፈፀመ ጋብቻ በክብር መዝገብ ሹም ፊት ቀርቦ ሊመዘገብ የሚችልና በዚህ መልኩ የሚገኘው ሰነድ የጋብቻ መኖርን ለማረጋገጥ ብቃት ያለው ስለመሆኑ በዚሀ መልኩ በክብር መዝገብ ሹም ፊት የተመዘገበ ጋብቻ ውጤት አለው ለማለት የሚቻለው ምዝገባው ከተከናወነበት ጊዜ ጀምሮ ሳይሆን የጋብቻው ሥርዓት ከተፈፀመበት ዕለት አንስቶ ስለመሆኑ Download Cassation Decision
ልክ የዛሬ አመት ታህሳስ ወር ላይ ነበረ ኢትዮጵያ በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ ኢቲ-አር-ኤስ-ኤስ-1 (ETRSS-1) የተባለውን ሳተላይት ወደ ምህዋርዎ ያመጠቀችው፡፡ ወደ ሃያ አንድ የሚጠጉ ኢትዮጵያዊያን የተሳትፈውበት አና 70 ኪ.ግ የሚመዝን ሲሆን ወደ 6 ሚሊዮን ዶላር ወጪም ተደርጎበትል፡፡ ኢት-አር-ኤስ-ኤስ-1 ከመጠቀበት ጊዜ ጀምሮ ብዙ ጥቅሞች እያስገኘ ይገኛል፡፡ ሳተላይቱ የሚልከውን መረጃ የሚቆጣጠሩት ደግሞ የእንጦጦ የምርምር ማዕከል ቡድን ናቸው፡፡ ባሳለፍነው ማክሰኞ […]
ከተፈጥሮ ውጭ ያለው ዓለም የለም። አለ? የቅርብ ጊዜ የሳይንስ ምሁር አስተያየት እንደገና እንድንጠይቅ ያደርገናል ፡፡ The post ከተፈጥሮ ውጭ ያለው ዓለም የለም። አለ? የቅርብ ጊዜ የሳይንስ ምሁር አስተያየት እንደገና እንድንጠይቅ ያደርገናል ፡፡ appeared first on The Amharic Times | ፊዚክስ በአማርኛ.
በዙሪያችን የሚሆነውን ተመልከት ፡፡ ፈገግ የሚል ልጅ ፣ የሚዘምር የማታ ማታ ፣ የሚከፈት ጨካኝ-ሁሉም ይንቀሳቀሳሉ። እያንዳንዱ ጥላ ፣ የማይንቀሳቀስ እንኳን ቢሆን በተንቀሳቃሽ ብርሃን ምክንያት ነው ፡፡ እያንዳንዱ ተራራ በተንቀሳቃሽ ኤሌክትሮኖች እንዲንቀሳቀስ ይደረጋል ፡፡ እያንዳንዱ ኮከብ በቁጥር እና በጨረር እንቅስቃሴ የመፈጠሩ እና የመብራቱ ዕዳ አለበት ፡፡ እንዲሁም የሌሊት ሰማይ ጨለማ * በእንቅስቃሴ ምክንያት ነው-ይህ የሚመጣው ከቦታ […]
እኛ ሰዎች እንደመሆናችን መጠን ሁላችንም ጉጉት አለን – ከእኛ ጋር የተቆራኘ ውስጣዊ ባህሪ። እንደማንኛውም የማወቅ ጉጉት ያለው ሰው እንደሚሆን እኛም ስለ አካባቢያችን እና በእሱ ላይ የሚከሰቱትን ለውጦች በጣም እናውቃለን – የምንኖርባቸውን ፕላኔትን የሚያስረዱ ብዙ ሞዴሎችን እና ንድፈ ሀሳቦችን እንኳን ያዳበርን ለውጦችን በማስተዋል በጣም ጥሩ ነን ፡፡ አሁን ያደግንበትን ደረጃ መገመት ከባድ ነው ፡፡ ከጥቂት ምዕተ […]
ሂውማን ቪስ የሮቦት ጥናት አሰሳ በመካከላቸው ለክርክር ዋና ምክንያት ሆኖ ቆይቷል – አሁንም ነውብዙ ሳይንቲስቶች. እያንዳንዳቸው የራሳቸውን የይገባኛል ጥያቄ እና ለምን የእነሱ ሀሳቦች የተሻሉ እንደሆኑ ያቀርባሉ ፡፡ በተጨማሪም አለው(እንደተለመደው) በ SciFi ፊልሞች ውስጥ ዋና ርዕስ ሲሆን ብዙ አድናቂዎችን ስቧል ፡፡ ከመመረመራችን በፊትወደ ቦታ አሰሳ ጥቅሞች እና ጉዳቶች በመጀመሪያ እስቲ በሁለቱም ወገኖች ስለተነሳው አስተያየት እንወያይ ፡፡በስፔስፕላፕ ላይ ናሳ ወደ […]
አፖሎ 11 እ.ኤ.አ. ሐምሌ 20 ቀን 1969 በጠፈር ተመራማሪዎች ኒል አርምስትሮንግ ፣ ኤድዊን “ቡዝ” አልድሪን እና ማይክል ኮሊንስ በናሳ በጨረቃ ላይ ያረፈ የመጀመሪያው የመርከብ ተልዕኮ ነበር ፡፡ The post ቪዲዮ-አፖሎ 11 የጨረቃ መራመጃ ሞንቴጅ appeared first on The Amharic Times | ፊዚክስ በአማርኛ.
ሙሉ ስሟ ዶክተር ፈዲጂ ዙዋና ሚያና ስሆን ተወልዳ የደገችው በኒጄር ዚንደር ውስጥ ነው። በትምህርት ጉዞዎ ከፍተኛ ነጥብ በማምጣት አንዳንድ ክፍሎችን ዘላለች። የሁለተኛ ደረጃ ድግሪ የያዘችው ገና በ16 አመቷ ነበር። ታድያ ሁሌም እንደምትለው ለዚህ ደረጃ ደርስኩት “ወላጃቼ ሁሌም በጥናጤ ይደግፉኛል በተጨማሪም ከልጅነቴ ጀምሮ ከጎኔ ያሉት ሰዎች ያበረተቱኛል” ስትል ትገልፃለች ። በዮኒቨርሲት ለማጥናት የወሰናችሁ ሃይድሮሎጂ ሲሆን ምክኒያቱ […]
የኖቤል ሽልማት እ.ኤ.አ ከ 1901 በኬምስትሪ ፣ በፊዚክስ ፣ በፊዚዮሎጂ ፣ በሜዲስን ፣ በሌክቸረር ፣ በሰላም እና በኢኮናሚክስ ዘረፍ ለይ አመርቂ ስራ ለሰሩ በያመቱ ይሰጣል ። ለመጀመሪያ ጊዜ በፊዚክስ የኖቤል ተሸላሚ የሆነው ጀርመናዊው ዊልሄልም ኮናርድ ሮንቴን ሲሆን ኤክስሬን ተመራምሮ ስላገኘ አሸናፊ ሆኗል ። ታዲያ በአሁኑ 2020 በፊዚክስ የኖቤል ተሸላሚዎች ሳስት ተመራማሪዎች ናቸው ። ሳስቱም ተሸላሚዎች […]
“ ዲሞክራሲያዊ ውይይት ከሌለ አገሪቱ እንደአገር አትቀጥልም” ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለ ማርያም ደሳለኝ፤ “ከጋዜጠኞች የሚሰነዘርብኝን ትችት አልፈራም፤ ነጻ ሚዲያ ለዲሞክራሲ ግንባታው ሂደትና ለልማት እጅግ ወሳኝ ነገ...
ምንም አስብ፣ ምንም አቅድ መናገርና ሀሳብህን በስእል፣ በፅሁፍ፣ በሙዚቃ እና በየትኛውም ራስን የመግለፅ ጥበብ መግለጽ ተፈጥሮአዊ እና ህገመንግስታዊ መብት ነው።
በህገ-መንግሥቱ አንቀፅ 29 ላይ ቅድም ሳንሱር በየትኛውም መልክ ክልክል ስለመሆኑ ተደንግጓል። ሚዲያዎች የህዝብን ሀሳብ የዴሞክራሲ ሀሳቦችን ማንሸራሸሪያና የግለሰቦች የመናገር ነፃነት መድረክ በመሆናቸውም ነፃነታቸው በሕግ ተረጋግጧል።
ህገ-መንግስቱን ተከትለው የወጡ አዎጆች ማለትም እንደ መገናኛ ብዙሃን እና የመረጃ ነፃነት አዎጅ ያሉ ህጎችም ሚዲያዎች ነፃ ስለመሆናቸው፤ ቅድመ ሳንሱር ስለመከልከሉ፤ መረጃ እና ትችት የማቅረብ መብታቸው በሕግ ከሚቀመጡ ገደቦች ውጭ ስለመከበራቸው ደንግገዋል።
ግን ደሞ እንደፈለጉ መናገር እና መዘገብ ያለገደብ በብላሽ አልተሰጡም። ይህን ገደብ ማተላለፍ ሀላፊነት ያስከትላል። ባጭሩ እንዳሻህ ዝለል እንዳትወድቅ ተጠንቀቅ ነው። በልብህ ያሰብከውን መናገር ትችላለህ ገደብህን ከሳትክ የጅህን ታገኛለህ እንደ ማለት ነው። በሚዲያዎች ላይ የሚጣል ማናቸውም ገደብ በሕግ አስቀድሞ የተደነገገና ዋና ጉዳይ ሳይሆን ልዮ ሁኔታ ወይም በስተቀር ሲሆን ሲተረጎምም በጠባቡ እና እኔብስ እኔብስ የሚሉትን የመናገር ነፃነት እና የህዝብ ጥቅምን ለማስታረቅ በሚያስችለው መጠን ብቻ የተደረገ ሊሆን ይገባል።
በተለይ ደግሞ ሚዲያንና የህትመት ስራን በተመለከተ አንድ ጉዳይ በሚዲያ ከመሰራጨቱ ወይም ለህትመት ከመብቃቱ አስቀድሞ እንዳይሰራጭ ወይም እንዳይታተም መከላከል አይቻልም።
ከፍ ሲል እንደተገለፀው ሚዲያዎች ያሻቸውን ለመፈፀም ነፃ ቢሆኑም በስራቸው የጥላቻ ንግግር፣ ስም ማጥፋት፣ የጦርነት ቅስቀሳ ወይም በሕግ የተከለከለ የፍታብሄር ወይም የወንጀል ሀላፊነት የሚያስከትል ድርጊት ከፈፀሙ ይጠየቁበታል ያበላሹትን እንዲያስተካክሉ የበደሉትን እንዲክሱ ይገደዳሉ።
አስቀድሞ መከልከል እኔ አይቸው መዝኘው ካልሆነ አይተላለፍም አይታተምም ወይም አትናገርም እንደማለት ነው። እንዲህ አይነቱ ድርጊት ደግሞ ያለአግባብ የመናገር እና የሚዲያ ነፃነትን ይገድባል፤ የፈጠራ ስራን ያቀጭጫል። ብሎም ሚዲያዎች በትችታቸውና የተሸሸገውን በማሳየት ስራዎቻቸው የሕግ ጥሰትን እና የህዝብ ችግሮችን እንዳያጋልጡ ስለሚከለክል ገደባቸውን በመንገር ከገደቡ ሲያልፉ በሕግ መጠየቅ የተሻለው መንገድ ሆኖ ተገኝቷል።
ቅድመ ሳንሱር አለመኖሩ የምርመራ ጋዜጠኝነትን አስፋፍቷል በዚህ ምክንያት አለም የአሜሪካን የጓንታናሞ ጉድ የብዙ ፖለቲከኞች እና ሀብታሞችን ጉድ የዘረገፈውን The Panama Papers የክትባት ሴራዎች የሙስና ቅሌቶችን ብሎም የሴት ህፃናትን ስቃይ ለአለም የገለጡ ስራዎች ተገኝተዎል። በዛው ልክ የግለሰቦች ማጥቂያ የፖለቲካ መሳሪያ የሆኑ ዘገባዎች የሚሊዮኖችን ሀሳብ በማሳከር ግለሰቦችን በማጥቃት የሀገራትን ስም በማጥፋት ተጠናቀዎል።
ሳንሱር የደራሲዎችን የሀሳብ በመሸሸግ ለጥበብ ልኳ ያልሆነ ልብስ በማልበስ ለዘመናት የጥበብ እና የሀሳብ ፀር ሆኖ ኖሯል። ሳንሱር ቢኖር ጥበብ ዛሬም በህገወጥ ሳንሱር አንካሳ የሆነችው ጥበብ ማንከሷ ሳያንስ ለመታወርም ባበቃት ነበር።
ለፅሁፉ መነሻ ወደ ሆነው ጉዳይ ስንመጣ ፍርድ ቤቱ ገና በሚተላለፉ ፕሮግራሞች ላይ እግዱን የሰው የግለሰብ ስም ሊያጠፉ ይችላሉ ካጠፉ ደግሞ የማይተካ ጉዳት በግለሰቡ ላይ ያደርሳሉ በሚል ነው።
ቅድመ ሳንሱርበ ሕግ ክልልክ የሆነው በማናቸም ቅርፅ እና በማንኛውም የመንግሥት አካል ሲከወን ስለመሆኑ የህገመንግሥቱ አንቀፅ 29 እና ከፍሲል የተገለፀው የአዎጁ አንቀፅ 4 ያስገነዝባሉ። በአንድ በኩል የመንግሥት አካል ሲባል ፍርድ ቤቶችን ወይም ሕግ ተርጓሚውንም ይጨምራል
በመሆኑም ማንኛውም ግለሰብም ሆነ ተቋም በሚዲያ ነፃነት ላይ የተቀመጡ ገደቦችን ጥሶ ከተገኘ በሕግ ከሚጠየቅ በቀር አስቀድሞ ስራውን እንዳይሰራ ሊከለከል አይችልም።