text
stringlengths
0
17.1k
ይህን አረዳድ ልንይዝ የቻልንበት ምክንያት የኢህአደግ ቡዱን ስርአቱ የሆው 27 አመቱ ሊያስቆጥር ነው ። ይህ ቡዱን በተጠቀሱት አመታት እጅግ ብዙ የውሼት ለውጥ አመጣለሁ እያለ ከመምጣቱ በላይ ያልሰራው ሰራሁ ፣በመሬት በውሼት ክምር እና ዳታ ለሀዝብ እያደነዘዘው አመምጣቱ በላይ ራሱ የፈጠራቸው የመድረክ ምርጥ ስያሜዎችና ሞፎኮሮች ለመላው ህዝባችን በተለይ ለወጣት አርሶ አደሮች ሙሁራኖች ማታለል ፣ የውሼት ናዳ በመሬት የማይታይ የህልም እንጀራ ለማጉረስ ቢሞክርም ፣ በአንጻሩ ወደ ውድቀት እያሽቆለቆለ ከምምራቱም አልፎ ፣ ለማሽቆልቆሉ ከነመዋቅሩ የህዝብ አንጡራ ሀብት የመዘበረውና ያካበተው ሀብት ለመጠበቅ የስልጣኑ እድሜ ለማራዘም ፣በቡዙ የተወሳሰበ ሴራ በመደራጀት ወይ በመቃናጀት የዘር የሀይማኖት ከዚህም አልፎ ቢሄር ተኮርና የድንበር ( ወሰን) ግጭት ሆን ብለው በመቀጣጠል ፣ ህዝባችን ወዳጅና ጠላቶቹ አውቆ ለመሰረታዊ የስርአት ለውጥ እና ለጨቋኞቹ በአንድነት ተጠናክሮ እንዳይቋወማቸው ታሳቢ በማድረግ ያደኸዩት ህዝባችን በመከፋፈል እርሱ በእርሱ እንዲተላለቅ በማድረግ እኖሆ በህዝባችን መተላለቅ ተጠልለው የአፋኝ ስርአታቸው እድሜ እያራዘሙ ይገኛሉ ።
በሌላላ በኩል ባገር ውስጥ ፣በውጭ ሀገር የሚገኙ ፓለቲካ ፓርቲዎች ፣ስቢክ ማህበራት ፣ ሙሁራን ግለሰዎች የኢህአደግ በቢሄር ተኮር ግጭት ፣ከፋፍለህ ግዛ የስልጣን እድሜ ማራዘሙ መቋጫ እንዱያገኝ በአንድነት አንድ ወጥ ሆነው ወደ ህዝብ እምብርቲ ገብተው ህዝባችን በኢህአደግ ሴራ ምክንያት እርሱ በእርሱ መተላለቁ አቁሞ ተፋቅሮ እንደ ድሮው አብሮ በመኖር የመደብ ጠላቶቻቸው አውቆው እንደ አንድ ሰው ቆሞው እንቢ ለከፋፍለህ ግዛና ዘረኛ ስርአት ብሎው ለመብታቸው እንዲጣበቁና እንዲታገሉ ከመምራት ይልቅ አብዛኞቹ ተቃዋሚ ፓርቲዎች ተባብረው በአንደነት አለመታገላቸው በአንድ ማእቀፍ ሲመደቡ ። በሌላ በኩል ጥቂት ፓርቲዎችና ግለሰዎች በኢህአደግ የውሼት ፕሮፕጋንዳ እየተነዲ በስሜት ለኢህአደግ ሰረኛ ተግባር የሚያጠናክሩ ጥቂት ፓርቲዎች እና የውጭ ሚዲያዎች ፣እንዲሁም ጥቂት የማህበራዊ ሚዲያ ጸሀፊዎች በተለይ ደግሞ የትግራይ ህዝብና የህወሓት መሪዎች ሳይለዩ የትግራይ ህዝብና ህወሓት ልዩነት የአንድ ሳንቲም ሁለትገጽ ነው በማለት በሁሉም ነገር እጁ የሌለ እና ምንም ተጠቃሚነት የሌላቸው የትግራይ ህዝብ እንደ ህዝብ በጅምላ በጠላትነት የሌላው ቢሄር ህዝብ በሙሉ ወደ ትግራይ ህዝብ ና የግል ሀብቱ ጧቱን በመቀሰር የዘር ግድያ ፣እልቂት ፣ የሀብት ወረራ እንዲያካይድ አድርገዋል እያደረጉም ይገኛሉ ።
አጅጉን የመገርመው ግን የትግራይ ህዝብ ወናው ኢትዮጱያ የምትባል ሀገር መሰረት ከመሆኑም በላይ ለኢትዮጱያ አንድነት የቆመ ከህወሓት በጸረ ደርግ ትግል እስከ መጨረሻ ተፋልሞ ወደ ስልጣን ከያዙ በኃላ ኢህአደግ ስለከዳው የትግራይ ህዝብ ለህወሓት ኢህአደግ መሪዎች ከ1984 ዓ /ም ወዲህ ግንኝነት አለነበራቸውንም ። ሆድና ጀርባ እያለ ግን ተዳክሞ ስለቆዬ ዝምታ መርጦ ነረዋል ። የትግራይ ህዝብ የህወሓት መሪዎች በደለንሀል ከደተንሀል ቢሉዋቸውም አልረኩም ። ታድያ አሁን ለትግራይ ህዝብ በጠላትነት የሚፈሩጁ ከዬት የመጡ ናቸው ?
ይህ ሀላፍነት የጎደለው ወንጀል የኢህአደግ ባለስልጣናት የስልጣን እድሜያቸው ለመራዘም ታሳቢ በማድረግ በህዝቦች መካከል ለፈጠሩት ግጭት የማይተናነስ ወንጀል እየፈጸሙ ይገኛሉ ።
እጅጉን የሚገርመው ደግሞ እኒህ ወገኖች ተቃዋሚ ሆነን ኢህአደግ አስወግደን ዲምክራሲያዊት ኢትየጱያ ንመሰርታለን የሚሉ ሰዎች ናቸው ። ግን የትግል የኢትየጱያ መሰረት የሆነው የትግራይ ህዝብ ካጠፉ ለመሆኑ ከዚያ በኃላ ኢትዮጱያ የምትባል አገር ትኖራለችን ? በበኩሌ ግን ህዝብ አስተባብረውና አዳራጅተው ቢቃወሙና ቢታገሉ ልደግፋቸው ካልሆነ በስተቀር ፍጹም ተቃውሞ የለኝም ። ነገር ግን ቢሄር ከቢሄር ዘር ከዘር ፣ሀይማኖት ከሀይማኖት እያጋጩ ካስተላለቁ እና አገር ከተከፋፈለች፣ የስርአት ለውጡ በየተኛው ህዝብና አገር ነው ስርአቱ የሚመሰርቱት ?
በጎንደርና በጎጃም በወልድያ በሌሎች አካባቢዎች በትገራይ ህዘብ ያነጣጠረ ቢሄር ተኮር እልቂት የህወሓትና የባአዴን መሪዎች በራሳቸው ባአመኑበት ለስልጣናችን እድሜ ለመራዘም ስንል ራሳችን ነው የፈጠርነው ብለው ተገደው የተናገሩት ተጠያቂ ራሳቸው ፈራጆች ራሳቸው ስለሆኑ ነው እንጅ ለፍርድ መቅረብ ነበረባቸው ። ይህ ወንጀል ግን ለወደፊቱ ይህ ትውልድ ታሪኩ መቆፈሩ አይቀሬ ነው ።
ሌላ ግን ጥግ ጥግ ሆነው በውጭ ተጠግተው ወደ ህዝቡ በኦሮሞና በሱማል ፣በጎንደር ፣በጎጃም ፣በወሎ አማራ እና ትግሬ እያሉ የዘረኝነትና የቢሄር ግጭት የእሳት ሰደድ እያቃጣጠሉ በህዝቦች መካከል ትርምስ የሚፈጥሩ ወንጀልም ይህ ተውልድ መጠዬቁ አይቀሬ ነው ።
4 በሙሱ በሽርክናና በቡዱን የሀገር ሀብት የመዘበሩ ፣ በውሼት ልማት ለ100 ሚሊዮን ህዝብ ያታለሉ ፣ በቂም በቀል ዜጎች የጎዱ ፣ በዘመድ አዝማድ በኔት ወርክ ተዘርግተው ሰልጣን በሞኖፓል ተቆጣጥረው አገርማጥፋታቸው ተመልክተናል ።
5 የህወሐት ግምገማ ብዙ ከፍተኛ አመራር በህዝብ ሀብት ስርቅ ፣በመልካም ኣስተዳደር እጦት ህዝባችንእንደጎዱ ፣ ወሸታሞች በመሆናቸው ፣ ሌላሌላም ስህተቶች እንደፈጸሙ ተናዝዘዋ ። ያሁሉ ወንጀል የፈጸሙ ግን ከስልጣን አወረድናቸው ፣አሻጋሽገናል ብለው ተናግረው ነበር። በአንጻሩ ግን ሀገር በመጉዳታቸው ከስልጣን ወረዱ ፣ተቀጡ ያሉዋቸው በሙሉ ከነበሩበት የበለጠ የሚመነዘሩበት እና ለስርቅ ሙቹ በሆነ ቦታ ተመድበዋ የህወሓት መሪዎች ግምገማ ወጤት ባዶና አስመሳይ ተሀድሶ ነው ። ያልኩበትም ከገለስኩት ሀሳብ በመንደርደር ነው።
በሌላ በኩል የበአዴን ፓርት ግምገማም የባሰውን ያሁሉ የዘረኝነትን በመቀስቀስ ህዝብ እርስ በእርሱ ሆን ብሎ ያስጨረሰ የድሀ የትግራ ወገኖቹ (ዜጎቹ ) ሀብት ያወደሙና እንዲወድም አድርገው ። ወንጀል የፈጸሙ መሪዎች በተጨመሪም የህዝብ ሀብት የወረረ ያስወረረ ፣ በሀገራችን አማራ ቅማንት ፣ትግራይ አማራ ፣ ጉሙዝ እያለ በመከፋፈል የዘረኝነት ግጭት እንዲፈጠር ያደረገ ራሱም ያመነበት እያለ በመሸፋፈን ተሸላልመው ወጡ ።
በኦሆዴድና በዴሄደን ገምገማም ከጠቅላይ ምኒስቴር ሀይለማርያም ጀምረው የደቡብ ህዝቦች ልክ እንደ ህወሓት መሪዎች የሞት የቃል ኑዛዜ ቢያደርጉም ፣ የኦሮሞው ኦዴድ በነለማ መገርሳ አፈቀላጤነት ቢናዘዙ ውጤታቸው ልክ እንደ ህወሓት እና በአዴን አስመሳይ ግምገማቸው ነው ያሰሙን ። በአጠቃለይ የኢህአደግ አባል ፓርቲዎች አስመሳይ የተሀድሶ ለውጥ እንደ ሱናሚ የንፋስ መእበል በኖ የጠፋና በ100 ሚሊዬን ህዝባችን ቀልዶና አጭበርብሮ ያለፈ ነው ።
ዋናው የኢህአደግ የውሼት ተሀድሶና ግለሂስ ያመጣልን ትልቁ ለወጥ በመጀመሪያ የዚህ ጽሁፍ እንደመንደርደሪያ ጠቅሼው ያለፍኩ ነጥብ ቢኖር ፣ ይህ ተሀድሶ ኢህኣደግ 27 አመት ሙሉ በበረሀ ወታደር እየመራን እንደቆዬ እዳለ ሆኖ ።አሁን ግን አይኑ ያፈጠጠ ወታደራዊ ደርግ የተካ ስርአት ሆኖ ነው የተገኜው ። የሚያመሳስላቸው ደግሞ ሁለቱም ዜጎች ሰላማዊ ሰልፊ የማድረግ የመሰብሰብ ፣ በፖለቲካ ፓርት በማህበራት የመደራጀት መብት ከልክለዋል ። ባገርውስጥና በውጭ ሀገር የሚገኙ ሀቀኛ ተቃዋሚ ፓለቲካ ፓርቲውች ፣ ስቢክ ማህበራት ለሚያደርጉት እንቅስቃሴ አጨልመውታል ።ሁሉም አይነት ሚዲያዎች የህትመት ወጤቶች ዘግተዋል ።ያለፍርድቤት ትእዛዝ ዜጎች እንዲታሰሩ ፣ ቤታቸው እንዲቦረቦር አውጀዋል ፣በቡዱን ሆነህ መሄድ እንቅስቃሴ እንዳይኖር አውጀዋል ።በመሆኑ ከደርግ ጋር አነድ ወጥ አቋም ይዘው የወጡ ወይ ያመጡልን ለውጥ መሆኑ ነው ።
ትልቁ ለውጥ ያየነው ደግሞ 27 አመት ሙሉ በኢህአደግ አባል ፓርቲዎች በፓርላማ ፣በጉባኤአቸው የሚደረጉ ወሳኔዎች ተቃውሞ ፣ድምጽ ተአቅቦ አይተን ሰምተን አናውቅም። ተቃውሞ ያሳዬ ከተገኜ ከሁለም ነገር ይገሉሉታል በስራውና በኑሮው አደጋ ያደርሱበታል ።
አሁን የተገኜው አዲሰ ግኝት ግን። ለሁሉ ነገር ለተባለቹ ቃል የስ የሚል የነበረ ካድሬና ፓርላማ አባል ከኢህአደግ አባል ፓርቲ አመላካከት በማፈንገጥ በአንድ ወሳኝ ውሳኔ ላይ 88 ተቃውሞ ፣7 ድምጽ ተአቅቦ መታየቱ እና የራሱ አቋም ይዞ መውጣቱ ኢህአደግ ምንኛ ወስጡ ተፍረክርኮ እዳለ የሚያሳይ ነው ።በተጨማሪም ለኢህአደግ በስልጣኑ ላይ ቀይ ካርድ እንዳዬ ያመለክተዋል ።ለህዝብም መልካም ተስፋ ይህ ሰልጣል ። ከላይ የዘረዘርኩት ነጥብ ካልኩ ስመለከተው ግን ለአህአደግ እና አባል ፓርቲዎች እንዲሁ ለአጋር ፓርቲዎች እምጠይቃቸው አለና ይመሉሱልኝ?
1 ህሓት ኢህአደግ ደርግ ፋሽሽታዊ ስርአቱ ካወጀ በኃላ በአጭር ጊዜ ተደራጅተው በደርግ ስርአት ውስጥ ሰላማዊ ትግል ማካዬድ አይቻልም ብለው በመሏው ሀገራችን ደፈጣ ተዋጊ ግንባሮች እንደ ፋብሪካ ተፈብርከው በደርዘን የሚቆጠሩ ተፈጥረው 17 አመት ሙሉ ታግለው ደርግን አንኮትኩተው ጥለው መምጣታቸው ራሳቸውም በነሱ ማእቀፍ ተጉዘው ለዚሁ ስርአታቸው እየመሩ እንዳሉ መሆናቸው ይገባቸው ይሆን ?
ደርግን ከደፈጣ ውግያ ተነስቶ አስወግዶ ስልጣኑ ከተቆጣጠረ በኃላ ለይምሰል ሁሉም ተቃዋሚ ፓርቲዎች የተሳተፉበት የሽግግር መንግስት እመሰርታለሁ ብሎ ሲያበቃ ፣ነገር ግን ለስልጣኑ ያሰጉኛል ያላቸው ከቂም በቀል እና ከስጋት የመነጨ በወቅቱ የነበሩ ትላልቅ ፓርቲዎች እንደጠላት በመቁጠር ጦርነት በመክፈቱ እጅግ ቡዙ ፓርቲዎች ወደ ደፈጣ ውግያ ተሰማሩ ። ቆየት ብለውም እነ ደድሚሒት ከፋኝ ወጡ ፣ከ1997 በኃላም የኣርቦኞች ፣ጉንበት ሰባት የጋንቤላ የጉሙዝ እያሉ ወጡ ። በዝህች አገር ኢህአደግ ከተፈጠረ ጀምሮ አስከ አሁን 27 አመት ሙሉ ጦርነት ሞት እስራት አመጽ፣ ስደት አልተለያት አደረጋት ።
3 አሁን ደግሞ ልክ እንደደርግ ሁሉም አይነት ዲሞክራሲያዊ መብቶችና ጥያቄዎች ማንሳት መደረጀት በሰላም የመታገል መብት ፍጹም ተዘግተዋል ።ኢህአደግ አሁንስ ከደርግና ከራሱ ተሞክሮ ቀስሞ አይማርም ?
ታድያ 6 ወር ሙሉ በሀገራችን የተፈጸሙ ወንጀሎች ከጠቅላይ ምኒስቴር እስከ ቀበሌ የተሰገሰው የኢህአደግ ባለስልጣናት እና ከነሱ በዘመድ በጥቅሚ ተሳስረን የሀገር ሀብት ወረናል ብለውናል ነገር ግን ባዶ ዲስኩር እንጅ ሌቦች ሲመቱ አላዬንም ይልቁንስ ተጠናክረው ወጥተዋል
ዶክተር መረራ የሚመሩት የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረንስ ፓርቲ መንግስትን እከሳለሁ ማለቱን ተከትሎ የትኛው ፍርድ ቤት? የሚል ጥያቄ እየተደመጠ ነው። እንኳን በህልውና...
በማንኛውም አይነት የመጋረጃ፣የቤትና የቢሮ ዕቃ ፍላጎትዎ ሰፊ የምርጫ አቅርቦት ያለው ድርጅታችን አብሪኮ የመጋረጃና የቤት ዕቃዎች ንግድ በሐገራችን በዚሁ የንግድ ዘርፍ ከሚገኙት ታላላቅ ድርጅቶች አንዱ ነው፡፡ በዘመናዊም ሆነ 'በክላሲክ' ዲዛይኖች እንደፍላጎትዎ የመረጡትን ከየቅርንጫፎቻችን ያገኛሉ፡፡ አብሪኮ የመጋረጃና የቤት ዕቃዎች ንግድ በኢንዱስትሪው ውስጥ ላለው ከፍተኛ ተቀባይነት ተግቶ የሚሰራ ሲሆን እስካሁንም ድርጅታችን ባሳየው ግሩም የአቅርቦት ጥራት፣ ፈጣን እድገት እንዲሁም በደንበኞቹ እርካታ ታላቅ ደስታ ይሰማዋል፡፡
በቅርቡ በዊንጌት አደባባይ ፊትለፊት የገነባውን 'ሾውሩም' ጨምሮ በመዲናችን በአዲስ አበባ ውስጥ ባሉት አራት ቅርንጫፎቻችን ቤትዎንም ሆነ መስሪያ ቤትዎን ሊያስውቡባቸው የሚችሉ ልዩ ልዩ ምርቶችን ከጥራት፣ ጥንካሬ እና ውበት ጋር ለዕርስዎ አቅርበናል፡፡
የአብሪኮ የጥራት ማጎልበቻ ግልጽ እና ሁሉን አቀፍ የሆነ አመለካከት እና ተግባር በመላው ሃገሪቱ 'አለም አቀፍ ደረጃ ያላቸው' የሚለውን ስም የተከልንበት ነው፡፡ በአለም ላይ ካሉ ምርጥ አቅራቢዎች ጋር ባለን የስራ ቅርበት እና ውይይት ሁልጊዜም የምናቀርባቸው ምርቶች ጥራታቸው እንዲጎልበት ሳንታክት እንሰራለን፡፡ ምርቶቻችን በሙሉ ደምበኞቻችን ጋር ከመድረሳቸው በፊት ረጅም ጊዜ ማገልገል መቻላቸውን፣ አይነ ግቡ ሰለመሆናቸው፣ምቾትን ያቀፉ እና ባጠቃላይ ለደምበኞቻችን ተገቢ የሆኑ ምርቶች መሆናቸውን ጥልቀት ያለው እና ሰፊ ምርመራ ይደረግባቸዋል፡፡
አዲስ አበባ፣ ጥር 14፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐረሪ ክልል ፈቃድ ሳይኖራቸውና ግብር ሳይከፍሉ ሲነግዱ የተገኙ 720 የንግድ ሱቆች መታሸጋቸውን የክልሉ ገቢዎች ቢሮ ገለጸ። የቢሮው...
ዶ/ር ስህን ተፈራ የሴታዊት የጾታ እኩልነት ንቅናቄ መስራች እና አስተባባሪ ናት፡፡ ኢትዮጵያ ውስጥ ከሕግ አኳያ ሰላለው የሴቶች መብት እንቀሰቃሴ ለውጥ፣ ሴቶችን ወደ አመራረ ለማመጣት መሰራት ሰላለባቸው ስራዎች እና ሰለ ኢትዮጵያዊ ፌሚኒዝም(እንስታዊነት)ሃሳቧን ለአሜሪካ ደምጽ አጋርታለች፡፡
[ February 26, 2021 ] አምነስቲ፤ «በአክሱም በኤርትራ ወታደሮች የተፈጸመው የጅምላ ግድያ በሰብአዊ ፍጡር ላይ የተፈጸመ ወንጀል ሊሆን ይችላል» Amharic
ውጭ ሀገር ወይም ከሀገር ውስጥ አዲስ አበባ ለሚገኙ ወዳጅ ዘመድ አስቤዛ እና አላቂ እቃዎችን ሶደሬ ስቶር ላይ እዘዙ። በአንድ ቀን ውስጥ እቃውን እናደርሳለን። በቅርብ ግዜ ውስጥ ለክልል ከተሞች አገልግሎት መስጠት እንጀምራለን።
ሶደሬስቶር SodereStore.com የሚሰራው በክሬዲት ካርድ መክፈል ለሚችሉ ነው። በውጭ ሀገር እና በኢትዮጵያ ለምትኖሩ፣ ክሬዲት ካርድ ለሌላቹ በብር ከፍላቹ ተጠቀሙ።
ብር ያስገባቹበትን ማረጋገጫ ደረሰኝ ፎቶ አንስታቹ በስልክ ወይም ኢሜል ላኩልን | ጥያቄ ካላቹ በቫይበር፣ ቴሌግራም፣ ዋትስአፕ፣ ኢሞ ቀጥታ ስልክ ደውሉ ወይም መልክት ላኩ 0953988777 (አዲስ አበባ ) +1 310 570 9291 (አሜሪካ)
በውጭ ሀገር የምትኖሩ ገንዘብ ወደ ኢትዮጵያ በመላክ የሶደሬ ባንክ አካውንት በማስገባት ወይም ኢትዮጵያ የሚኖር ሰው እንዲያስገባ በማድረግ፣ በኢትዮጵያ የምትኖሩ ከሆነ ደግሞ ገንዘቡን የሶደሬ ባንክ አካውንት ውስጥ በማስገባት ወይም ሶደሬ ቢሮ በመሄድ መክፈል ትችላላቹ። ደረሰኝ በኢሜል እንልካለን።
Please login to activate the registration form / በመጀመሪያ ወደ መለያዎ ይግቡ። ይሄን ሳይጨርሱ የሚቀጥሉት የሚሞሉት ቀፆች አይሰሩም
ከንግዱ ወይም መስራቤት ጋር ምንም አይነት ግንኙነት ባይኖርዎትም, በአከባቢዎ የሚያውቋቸውን ማንኛቸውንም ንግድና መስራበት በመመዝገብ ይተባበሩን. ግባችን ለአካባቢያዊ ንግዶችና መስራቤቶች በድህረገፅ በቀላሉ እንዲገኙ ማድረግ ነው.
በአካባቢዎ የሚያውቋቸውን ወይም የራስዎን የንግድ ድርጅቶች መመዝገብና ድረ-ገጽ መክፈት በጣም ቀላል ነው. እባክዎ ይህን ቀላል ሂደት ይከተሉ. እርዳታ ከፈለጉ ይሄን የመልክት መጠየቂያ በመጠቀም ይንገሩን - contact us
እቲ ብ1998 ዝጀመረ፣ እሞ ድማ ዓሰርተታት ኣሽሓት ዝቐዘፈ ናይ ዶብ ውግእ ኣብ መንጎ ኤርትራን ኢትዮጵያን፣ ጠንቂ-ውጽኢታቱ ብክልቲኡ ሸነኻት ሰፍ ዘይብል ህልቂት ህይወት ሰራዊት ጥራይ ዘይኰነስ፣ ማእለያ ዘይብሉ ናይ ኣህዛብ ምፍንቓልን ናይ ናብራ ሓፍ-ዞቕን አኽቲሉ’ዩ። እዚ ኣዕናዊ ኲናት’ዚ፣ ከምቲ ክለተ ሃንደስቱ ስርዓታት ከይሓፈሩ ዝጠቐስዎ፣ ብሰንኪ ዶብ ዘይኰነስ ፣ ብሰነኪ ብኣነነት ዝተላዕጠጡ ክልተ መሪሕነታትን ንሶም ዘናዓዓብዎ ናይ ኵናት ዓዘቕትን፣ ምንባሩ ዘካትዕ ኣይኰነን። ኣብ ሓጺር እዋን ተራእዩ ዝቕጽል ዘሎ ዲፕሎማስያዊ ድራማ ከአ፣ ውልቀ-መላኺ ኢሳያስ እንሆ ሎሚ ነቲ ናይ ኣሽሓት ህይወትን ማእለየ ዘይብሉ ናይ ህዝቢ ናይ ናብራ ምፍንቓልን፣ ”ኣይከሰርናን “ ክብሎ እንከሎ ዘስደምም’ዶ ኣይኰነን ?
ነዚ ሽግር`ዚ ዘላቒ ፍታሕ ንምርካብ ተባሂሉ ድማ ብ2002 ብብይን ኣህጉራዊ ቤት ፍርዲ ስምምዕ ኣልጀርስን ዚፍለጥ መራሕቲ ክልትኤን ሃገራት ዝፈረሙሉ ናይ መወዳእታን ቀያድን ውሳኔ ተዋሂቡ። ዝተፈረመ ብይን ፍርዲ ክሳብ ሕጂ ን16 ዓመት ኣብ ባይታ ከይተተግበረ ምጽንሑ ንናይ ክልቲኡ ኣህዛብ ኣብ ናይ “ኣይሰላም ኣይውግእ ሃዋሁው”፣ ማለት አብ ኵነታት ቀጻሊ ድኻነትን ራዕድን አሳጢሑዎም ጸኒሑን አሎን’ዩ ።
እዚ ኣብ መንጎ ኤርትራን ኢትዮጵያን፡ ኣብ ሓጺር እዋን ዚተራእየን ዚቕጽል ዘሎን ዲፕሎማስያዊ ርክባት ወይ ናይ ሰላምን ኣንፈት፡ ንሕና ከም ደለይቲ ፍትሒ መጠን፣ ንነዊሕ ዓመታት ክንቃለሰሉ ዝጸናሕና ስለ ዝዀነ፣ ናይ ሰላም ሃዋህው ከንጸላሉ ድሌትና ምዃኑ ዘካትዕ ኣይኰነን ። ይኹን እምበር እዚ ብናህሪ ተጀሚሩ ዝቕጽል ዘሎ ብጨብጨባን ጉያን ዝተመዅለየ ስቱር ርክባት ንህዝቢ ኤርትራ ኣብ ገዛእ ጉዳዩ ተዓዛቢ ጥራሕ ገይርዎ አሎ። ብጕርሕን ሽርሕን ከአ ህዝቢ ኤርትራ ብዛዕባ ጕዳዩን ጕዳይ ሃገሩን ከይካታትል መሰሉ ተሓሪሙ ይርከብ ። ጉዳይ ልዕላውነት ኤርትራን መጻኢ ዕድል ህዝባን ከም ውልቀ-ዋኒን ውልቀ-መላኺ ተወሲዱ፣ እንሆ ድማ ጉጅለ ኢሳያስ ክውስኖ ላዕልን ታሕትን ክብለሉ ይርአ’ሎ። ስለዚ ብፍላይ መንእሰይ ወለዶ እዚ ጕጅለ ህግደፍ ወይ መራሒኡ ኢሰያስ ኣፈወርቂ ህዝቢ ኤርትራ ባርኾቱ ዘይሃቦም ምዃኑ ብንቕሓት አለሊኻ ሃገርካን ህዝብኻን ንምድሓን ምጕያይ ከድልየካ’ዩ። ኢሰያስ አብ ልዕለ ህዝቢ ኤርትራ ዘሎዎ ንዕቀት ከብቅዕ አለዎ። ብሓቂ’ውን ከም ደቂ-ዛግራ ፋሕ ኢልና ምህላውና፣ ዛጊት ቦዱ ንመናውሒ ዕምሪ ስልጣን ውልቀ-መላኺ ኰና ምህላውና ዝተረዳእናዮ ኣይንመስልን።
ኣብ ኢትዮጵያ ዝካየድ ዘሎ ለውጢ ብልክዕ ብቐዳምነት ንህዝቢ ኢትዮጵያ ይምልከት። ዝካየድ ዘሎ ለውጢ ግን ብሃንደበት ዝተጋህደ ከምዘይኰነ ርዱእ ይመስለና። ህዝቢ ኢትዮጵያ፣ ብህዝባዊ ናዕቢ ንዓመታት መስዋእቲ እናኸፈለ ኣብዚ ደረጃ ብምብጻሕ ፣ ሓይሊ ምቊጽጻር ናይቲ ዝነበረ መሪሕነት በቲኹ ናይ ለውጢ ምቅይያር ኣርእዩ። ዶክ. ኣብዪ ኣሕመድ ድሌት ህዝቢ ኣጽኒዑ፣ ትርግታ ህዝቢ ብዝስሕብ፣ ንህዝቢ ይቅሬታ ብምሕታት፣ ኣብ ውሽጥን ደገን ዝነበሩ እሱራት ብምፍታሕ ናይ መቐይሮ ጐደና ሒዝዎ ይርከብ ።
ህዝቢ ኤርትራ ግን ኣብ ገዛእ ጉዳዩ ተዓዛቢ ኮይኑ፣ ህዝቢ ካብ መሰርሕ ሰላም ሃገሩ ተዋሲኑ፣ ካብ ዝዀነ ሓበሬታ ተነጺሉ ኣብ ጸልማት ተደፊኑ ይርከብ። ኣብ ዲሞክራስያዊ መስርሕ ንሰላምን ፍትሕን ዝዋሳእ፣ እቲ ብቐዳምነት ክገብሮ ዘለዎ ሰላም ምስ ነብሱ ምፍጣር እዩ። ውልቀ መላኺ ኢሳያስ ግን ምስ ህዝቡ ምትዕራቕሲ ይትረፎ፣ ምስ ነብሱ ክተዓረቕ’ኳ ድፍረት ኣይወነነን። በዚ ምኽንያት ድማ እዩ ብውሽጡ ስለዘይነጽሀ ፣ ንህዝቢ ኤርትራ ይቕሬታ ክሓቶ ዘይከኣለ።
ኤርትራዊ ምንቅስቓስ ንፍትሒ፣ ኩሉ ደላይ ፍትሒ ዝዀነ ህዝቢ ኤርትራ፣ ማለት ምስ ውድባቱን፣ ሲቪካውያን ማሕበራቱን፣ ኣብ ዓበይትን አገደስትን ዝዀኑ መድረኻውያን ሃገራዊ ጉዲያት ተሰማሚዑ፣ ህዝቢ ማእከሉ ዝገበረ፣ ኣብ ሓባራዊ አሰራርሓን ኣመራርሓን ምርኩስ ብምግባር ይጠርነፍ ዝብል ራኢይ ምስፋሕ ቀንዱ ዕሊማኡ ገይሩ ዚነጥፍ ውደባ ኢዩ። ኩለ ዓቕሚታትን ክእለትን ትሕዝቶን ህዝቢ ኤርትራ ዝወሃሃደሉ፣ እቲ በብናቱ ፋሕ ኢሉ ብጫሌዳታት ዝኸይድ ዘሎ ፍኑው ዘይተማእከለ ጉዕዞ ተአሪሙ፣ አብ ክሊ ዚሰመረ ኤርትራዊ ሃገራዊ መስርሕ ተጠርኒፉ ከድምዕ ከምዝኽእል ንኣምን። ፍልልያት ናይ አተሐሳስባታት ክህሉ ቅቡልን ውሁብን ኰይኑ፣ ግን ከአ አብ ክቢ ጠረጴዛ ብዘይ ሕብእብእ- ሽፍንፍን አብ ግልጺ መድረኽ ቀሪቡ፣ ንኹለ ቅቡል ብዝዀነ ናይ ሐባር ተርድኦን ፍታሕን ሒዙ መዓልቦ ክረክብ ይኣምን።
ኣብ መንጎና ይንኣስ ይዕበ ዝተፈላለየ ዘይምቅድዳዋት ክህሉ ይኽእል ኢዩ። ግን እዚ ዘለናዮ መድረኽ ብአዝዮም ወሰንትን ዓበይትን ጕዳያት ተጻዒኑ ስለ ዘሎ፣ ክህልዉና ንዝኽእሉ ነናይ ባዕልና ኣጀንዳታት ዘጋማድሕ ከምዘይኰነ ክርድኣና ይግባእ። ኣብ ደምበ ተቓውሞ ሎሚ ንሓቢረካ ምስራሕ ዕጥይጥይ ዝብል መካይድቲ ናይ ለውጢ ዕላማ ዘለዎም ተቓለስቲ ክኽውን ኣይክእልን ኢዩ። ኣብ ጉጅለታትን ኰንካ ምዝራብ፡ ኣየድምዐን፣ ኣይመድረኹን ከኣ ኢዩ።
ስለዚ ዘለና ሃገራዊ ዓቕሚታትናን ጉልበትናን፣ ብኹሉ መዳይ ሸነኻቱ ጸንቂቕና ብምውህሃድ፣ ብብልሃትን ምስትውዓልን ጠርኒፍና ከነዋፍሮ ምስ ዘይንበቅዕ ነቲ ቅድሜና ዘሎ ሃገራዊ ብድሆታት ክንሰግሮ ኢና ማለት ዘይከአል ኢዩ። ቅድም ቀዳድም ከአ ንሕሉፍ አሉታዊ ይኹን አወንታዊ ተመኩሮታትና ብህድአት መዚንና፣ አብ አተሐሳስባና መሰረታዊ ለውጢ ከነተአታቱ ምርጫ ዘይኮነስ ግዴታ’ውን ኢዩ። ብሕሉፍ አሉታታት ንቕየድን ንእሰርን፣ አብ ናይ ሕድሕድ ፍርህታትን ምጥርጣርን ዓንኬል ንሕጸርን እንተ ድአ ኰንና ግና፣ ግደፍ ናይ መጻኢ ወለዶታትና ተስፋ ዘለዋ ሃገር ምህናጽ’ስ ይትረፍ፣ አጕዶ ክንሰርሕ’ውን አይክንበቅዕን ኢና።
ጉዳይ ሃገርናን ህዝብናን አብዚ እዋን’ዚ ዓለም ለኻዊ አቓልቦ እንዳረኸበ ይኸይድ ምህላዉ ንጹር ኢዩ። ይኹን’ምበር ኩሉና ኤርትራውያን ከም ሐንቲ ስድራ ቤት ኰንና ዋናታት ጉዳይና እንኾነሉን፣ ነጻ ፖለቲካዊ ውሳኔና ጨቢጥና፣ አብ ትሕቲ ምቁጽጻርና እነእትወሉ፣ አገባብን መንገዲን ምስ እንስሕት፣ ፈቲና ጸሊእና ካብ ትሕቲ ምቁጽጻርና ወጻኢ ኰይኑ፣ ንድሌትናን ረብሐታትናን ዘየገልግል ኮይኑ፣ ካልኦት ሐይልታት ንረብሐታቶምን ጠቕሚታቶምን ብዝሰማማዕ መንገዲ ቐይሶም፣ ውሳኔታቶም አብ ልዕሌና ክጽዕንዎ ዝኽእልሉ ዕድላት ከም ዘሎ፣ ሕጂ ብአግኡ ንህዝብናን ፖለቲካዊ ተዋሳእቱን ከየተንባህና ክንሐልፍ አይንደልን።
ጽሑፍ ትግርኛ፡ ብዙሓት ከም መወከሲ ከገልግሉ ዝኽእሉ ጽሑፋት‘ኳ እንተ ኣለዉዎ፡ ጸሓፍቲ ትግርኛ ግን፡ ድንግርግር ዝበሉ ጽሑፋት ካብ ምጽሓፍ ገና ሓራ ክወጹ ኣይከኣሉን ዘለው። ነዚ ጸገም‘ዚ ካብ ሱሩ ንምምሓው፡ ውሁድን ትካላዊ ኣስራርሓን ዘድልዮ ምዃኑ ርዱእ እዩ።
ቅ.ጽ.እ. ንብዙሓት ኣካታዕቲ ኣገባባት ኣጸሓሕፋ ትግርኛ ኣዀምሲዑ፡ ንንጻረ ዝሓሹ ዝበሃሉ ኣገባባት ይእምምን ብግብሪ ንኽስራሓሎምን ድማ ከም መወከሲ ከገልግልን እዩ። እዚ ቅዲ ጽሑፍ እዚ፡ እቲ መራሒ ሓሳብ ኣብ ኣነዳድቓ ቃላት፡ ናብ ሱር ቃል ተመሊስካ ረባሕታታቱ ምፍታሽ እቲ ዝሓሸ ኣገባብ ምዃኑ የስምረሉ። ንኣብነት፡ ‘ጎያዪ‘ ወይስ ‘ጐያዪ‘? ንዝብል ሕቶ ንምምላስ፡ ናብ ረባሕታ እቲ ቃል ምስ እንኸይድ => ‘ኣጓያይ‘ ዝብል ረባሕታ ቃል ስለ ዘለና፡ እቲ ቅኑዕ ‘ጐያዪ‘ ኰይኑ ንረኽቦ። ብኸምዚ ኣገባብ፡ ቅ.ጽ.እ. ኣብ ዓመቝቲ ትንተናታት ከይኣተወ፡ ሓጸርትን ንምርድኦም ቀልልትን ዝዀኑ ነጥብታትን ኣብነታትን ብምጥቃም፡ ነዚ ዝስዕብ ሓሳብ ኣቕሪቡ ኣሎ። ውዱእን በቃ ዘበለን ዘይምዃኑ ብምእማን፡ ኣብ ቀጻሊ ዝውሰኽ ክውሰኾን ክምሓየሽ ዝግበኦ ክመሓየሽን ተኽእሎ ምህላዉ ድማ የረጋግጽ።
የእሳት እና ድንገተኛ አደጋ ሕክምና አገልግሎቶች ዲፓርትመንት አምቡላንስ (Fire and Emergency Medical Services Department) ስለተጠቀሙ እናመሰግኖታለን። ህክምና ባደረጉልዎ የድንገተኛ አደጋ ሰራተኞቻችን እና ከ 2,000 በላይ ዩዲሲ እሳት እና ድንገተኛ አደጋ ሕክምና አገልግሎቶች ፈንታ፣ እባክዎ እርስዎ ከበሽታዎ ወይንም ከጉዳትዎ በፍጥነት እንዲያገግሙ ያለንን ምኞች ይቀበሉን። ዲፓርትመንታችን ስለ ደንበኞች አገልግሎት፣ የአምቡላንስ ክ
የደም ግፊት ምርመራ በማንኛውም የእሳት አደጋ ማገገሚያ ጣብያ ሊሰጥ ይችላል። ይህ ፕሮግራም በዲሲ እሳትና ድንገተኛ አደጋ ሕክምና አገልግሎቶች (F&EMS) ተንቀሳቃሽ መኪና አማካኝነት ነው የሚሰጠው። የደም ግፊት ምርመራ ቅጂ ከምክር ጋር ይሰጣል። ይህንን አገልግሎት የማቅረብ አላማ የዲስትሪክት ኮሎምቢያ ነዋሪዎች ደህንነት መጠበቅ ነው። ለተጨማሪ መረጃ በ (202) 673-3331 ይደውሉ።
ፈነወ ትግርኛ ብናይ`ዚ መዓልቲ ዓበይቲ ዜና ይጅምር ። ካብ ኤርትራን ኢትዮጵያን ዝረኽቦም ቃለ-መጠይቓትን ሰሙናዊ መደባትን ድማ የስዕብ ። ሰሙናዊ መደባት ዓርቢ፡ ቂሔ-ጽልሚ / ፍሉይ መደብ/ ሕቶን መልስን
ሓድሽ ኣምባሳደር መንግስቲ ኤርትራ ኣብ የመን መሓመድ ሸኽ ዓብዱል ጀሊል ምስ ሚኒስተር ሃብቲ ዓሳ የመን ዓዋድ ኣል ሶኮርቲ ትማሊ ሰሉስ 12 ነሓሰ ተራኺቡ ኣብ ዝተዘራረበሉ፣ ኣብ መንጎ ኤርትራን የመንን ዘሎ ጉዳያት ባህላዊ ምግፋፍ ዓሳን ምትሓዝ የመናውያን ገፈፍቲ ዓሳ ብኤርትራን ዘተኮረ ዝርርብ ከምዘካየዱ ምንጭታት ሬድዮ ኤረና ሓቢሮም።
ኤርትራ ኣስታት 1200 ኪሎሜተር ገማግም ቀይሕ ባሕሪ እትውንን ሃገር እኳ እንተኾነት፣ ቀይሕ ባሕሪ ካብ ዘዋስነን ሃገራት እታ ኣብ ጽላት ሃብቲ ዓሳ ዝደኸመት ሃገር’ያ።
Amharic በ ሴፕብቴምበር 15 ማታ 6:30pm በ ሚዝጋጀው የሀልመን ሲቲ ኣክባቢ ካውንስል ምስረታ እና ምክክር በሚደረግበት የኮሚኒቲ ስብስባ ላይ እንዲገኙልን በትህትና እንጠይቃለን። በዚህም ዝግጅት ላይ የርስዎን በጎ ተሳትፎ እና ግብኣት እንፈልጋለን። እንደ አስፈላጊነቱ የትርጉም ኣገልግሎትም በ ኣማረኛ ቋንቋ ተዘጋጀቱዋል። አድራሻ: ሪነር ኣቬኑ ቸርች Rainier Ave Church, lower level -5900 S Juneau Street
ቪኦኤ በየዕለቱ ከምሽቱ 3 ሰዓት በኢትዮጵያ አቆጣጠር ጀምሮ በአማርኛ፣ በአጭር ሞገድ 22፣ 25 እና 31 ሜትር ባንድ የ60 ደቂቃ ሥርጭቱ ዜና፣ አበይት ዜናዎች ትንታኔና ሌሎችም ወቅታዊ መረጃዎችን የያዙ ፕሮግራሞች ያስተላልፋል። ሐሙስ፡- ባሕልና ማኅበረሰብ፣ ሕይወት በቀበሌ፣ የተፈጥሮ አካባቢ፣ ሣይንስና ሕይወት
በሰዓት 100 ማይል የመብረር አቅም ያላትና “ቴራፉጂያ ትራንዚሽን” የሚል ስያሜ የተሰጣት የአለማችን የመጀመሪያዋ በራሪ መኪና፣ ከአሜሪካ ፌዴራል አቪየሽን ባለስልጣን ለበረራ ብቁ እንደሆነች የሚያረጋግጥ የብቃት እውቅና የምስክር ወረቀት ማግኘቷንና በቀጣዩ አመት መብረር ትጀምራለች ተብሎ እንደሚጠበቅ ዴይሊ ሜይል ዘግቧል፡፡
ለአየር ላይ በረራ ብቻ የምትውለውና እስከ 10 ሺህ ጫማ ከፍታ መብረር የምትችለው “ቴራፉጂያ ትራንዚሽን” በአሁኑ ወቅት ለአብራሪዎችና የበረራ ትምህርት ቤቶች ብቻ መፈቀዷን የጠቆመው ዘገባው፣ በመጪው አመት ደግሞ በየብስም ላይ ለመንቀሳቀስ የሚያስችላትን የብቃት ማረጋገጫ በማግኘት፣ በብዛት ተመርታ በገበያ ላይ ትውላለች ተብሎ እንደሚጠበቅም አመልክቷል፡፡
27 ጫማ የሚረዝም ታጣፊ ክንፍ ያላትና ክብደቷ 1ሺህ 300 ፓውንድ ያህል ይደርሳል የተባለው “ቴራፉጂያ ትራንዚሽን”፤ ሁለት ወንበሮች ያሏት ሲሆን መኪናዋ ከ3 አመታት በፊት የመሸጫ ዋጋዋ 400 ሺህ ዶላር ይሆናል ተብሎ እንደነበርም አስታውሷል። ይህቺ ቻይና ሰራሽ መኪና የበረራ ፈቃድ ለማግኘት ለ80 ቀናት ያህል የሙከራ በረራ አድርጋለች ተብሏል፡፡
አሽከርካሪዎች፤መኪናዋን ከበራሪነት ወደ ተሽከርካሪነት ለመቀየር የሚፈጅባቸው ጊዜ ከአንድ ደቂቃ ያነሰ ነው መባሉን የጠቆመው ዘገባው፤ ከአነስተኛ የአውሮፕላን ማረፊያዎች ወይም ሰፋፊ መንገዶች ላይ መነሳትና ማረፍ እንደምትችልም አክሎ ገልጧል፡፡
More in this category: « አለማቀፉ አጠቃላይ ብድር 281 ትሪሊዮን ዶላር ደርሷል ተባለ ጃፓናውያን በስራ፣ ደቡብ አፍሪካውያን በእንቅልፍ ብዙ ጊዜ ያሳልፋሉ »
የኢትዮጵያ የፅንስና የማህፀን ሐኪሞች ማበህር ከተቋቋመ እነሆ የ29ኛውን አመት አመታዊ ጉባኤ እ.ኤ.አ ከ Feb 14-17 በኢትዮጵያ አቆጣጠር ከየካቲት 7-10 አካሄዶአል፡፡ ጉባኤው የተካሄደው በአዲስ አበባ ነው፡፡የኢትዮጵያ የጽንስና ማህጸን ሐኪሞች ማህበር
ኦርጋናይዜሽን ፎር ኢኮኖሚክ ኮኦፕሬሽን የተባለው ተቋም፣ በ33 የአለማችን አገራት የሚኖሩ ዕድሜያቸው ከ15 እስከ 64 አመት የሚገኙ ሰዎች፣ ጊዜያቸውን እንዴት እንደሚጠቀሙ ለማወቅ በሰራው ጥናት፤ ጃፓናውያን በስራ፣ ደቡብ አፍሪካውያን ደግሞ በእንቅልፍ
https://youtu.be/VUboFMARdW8?t=330 "--የማይካድራውን ዘግናኝ ድርጊት ስሰማ ግን ለራሴም መፍራት ጀመርኩ፡፡ ምናልባት ህወሓት በመቀሌ አቅራቢያ የሚሸነፍ ከሆነ፣ የመጨረሻ ዕድሉን ከሌሎች የሀገሪቱ አካባቢዎች ወደ መቀሌ መጥተው የሚኖሩትን ዜጎች ሰብስቦና መትረየስ ደቅኖ፣ መከላከያ ከትግራይ
የሚከተለው ትርክት የአረቦች ተረት ነው። ከዕለታት አንድ ቀን፣ አንድ ንጉስ፣ ሶስት በእስር ላይ ያሉ ፈላስፎቻቸውን አስጠርተው፤ “መልካም ሃሳብ ያለው ፈላስፋ ሽልማቱ መፈታት ነው፤ እስኪ ተአምር ነው የምትሉትን ሃሳብ ንገሩኝ፤
ሞአ አንበሳ ዘእምነገደ ይሁዳ: አንድም የገዳ ኦሮሞ ልዩ ኃይል በትግራይ አልሞተም እስከአሁን ድረስ የትላንቱ ተዋህዶ የዛሬው ተከፋፍሎ እርስ በእራሱ ሲጫረስ ም...
ሞአ አንበሳ ዘእምነገደ ይሁዳ: አንድም የገዳ ኦሮሞ ልዩ ኃይል በትግራይ አልሞተም እስከአሁን ድረስ የትላንቱ ተዋህዶ የዛሬው ተከፋፍሎ እርስ በእራሱ ሲጫረስ ም...
የዚህ መዝገበ ዕውቀት ጽሁፍ በክሪኤቲቭ ኮመንስ ፈቃድ (Creative Commons Attribution/Share-Alike License) ስር ነው የተለቀቀው፣ ተጨማሪ ደንቦች ሊኖሩ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ የአጠቃቀም ደንቦችን ይዩ።
''የሱዳን ልዑክ የኢትዮጵያን ጎሳ እና ቋንቋን መሰረት ያደረገ ፌደራሊዝም አደነቀ። ሌሎች የአፍሪካ አገሮችም ሊከተሉት ይገባል'' አለ። ይላል የሱዳኑ ጋዜጣ ''ሱዳን ትሪቡን'' ህዳር 23፣2008 ዓም ያወጣው ፅሁፍ።የእዚህ አይነቱ በኢትዮጵያ ላይ የማፌዝ ሂደት ምላሽ ያስፈልገዋል።
ሰበር ዜና - ግብፅ እና ሱዳን እርስ በርስ የመደጋገፍ ወታደራዊ ውል ዛሬ ተፈራረሙ።የአፍሪካ ቀንድን እና ቀይባሕርን ለመጠበቅ ኢትዮጵያ እና ኤርትራ ግንኙነታቸውን ወደ የጋራ ወታደራዊ፣ምጣኔ ሃብታዊ እና የውጪ ፖሊሲ ውል ማሳደግ ይገባቸዋል።
የግብፅ ወታደራዊ የጦር ቺፍ ኦፍ ስታፍ ሞሃመድ ፋሪድ እና የግብፁ አቻቸው መሐመድ ኦትማን አል-ሁሴን በሱዳን ዋና ከተማ ካርቱም ከስምምነቱ በኃላ ሲጨባበጡ (Photo-AFP) ግብፅ እና ሱዳን ወታደራዊ የትብብር ስምምነት ...
በውጪ ሀገር የሚኖሩ የዝምተኞች እና የዳር ተመልካች ኢትዮጵያውያን መብዛት አገርን ዋጋ እያስከፈለ ነው።ሁኔታው የፅንፍ ኃይሎች በተሳሳተ መንገዳቸው እንዲቀጥሉ 'ዕድል' ሰጥቷቸዋል።
>> በውጭ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን እውነታውን ለሚኖሩበት ሀገሮች ሚድያዎች በመግለጥ እና በመፃፍ ከምን ጊዜውም በላይ ሊተጉ ይገባል። >> የኢትዮጵያ ኤምባሲ ማኅበረሰብም ሆነ የውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር ለውጪ ...
ከዛሬ አሥር ዓመት በፊት በሣሉ ብዕረኛ ተፈሪ መኮንን “ግጥም ሞቷል” ሲል በሪፖርተር ጋዜጣ ላይ መርዶ በማርዳት ቁጣዬ የበረታ እንደነበር አስታውሳለሁ። ከፀሐፊው ጋር የስልክ ሙግት መግጠሜም አልቀረም፡፡ ውሎ ሲያድር ግን የጥበቡን ሰማይ ሳይ ከዋክብት እየነጠፉ፣ ውበት እየጨለመ ሲመጣ ልቤ ደረቴን በስጋት መደብደብ ጀምራ ነበር፡፡ ያ ሥጋትም ስለግጥም ይበልጥ ማሰብ፣ ከዚያም አለፍ ሲል እያነበቡ ሃሳብ ወደማቅረብ የገፋኝ ይመስለኛል እንደተፈራው፡፡ የግጥሙ ሰፈር ልክ የሌላቸው ገለባዎች መፈንጫም መሆኑ አልቀረም፡፡ ነፍስ የሌላቸው ገለባዎች እንደፈርጥ የሚንቦገቦጉትን የብዕር ውበቶች እንዳያንቁ ብዙዎቻችን ሠግተናል። አዝነን አንገታችንንም ደፍተናል፡፡ ግና አሁን አሁን ሰማዩን ሳየው ተስፋ ያረገዘ፣ ውበት ያነገተ ይመስላል፤ ብዙ ገላባዎች ቢኖሩም ፍሬ ያላቸው ወጣት ገጣሚያን መጋረጃውን ገልጠው ብቅ ብቅ እያሉ ነው፡፡
ወጣትነት ሙሉነት የሚጠበቅበት ዕድሜ አይደለም፡፡ ወደ ሙሉነት የመድረሻ ጉዞ ፍንጭ እንጂ፡፡ የቀደሙትና ብርቱ የሚባሉት ገጣሚያንም መንገድ ከዚህ የተለየ አልነበረም፡፡ አሁን የዘመናችን ወጣት ገጣሚያን መንገድ ጥሩ ተስፋ እየሰጠ ነው፡፡ በጣት የሚቆጠሩ ቢሆኑም ለጥበቡ ውበት፣ መሥመር እያበጁ፣ ሕይወት እያፈሩ መምጣታቸው አይቀሬ ነውና ልብ የሚሞላ ጉጉት ፈጥሯል፡፡ እውነት ለመናገር የቀደመው ዘመን አፍርቷል ከምንላቸው ገጣሚያን የማያንሱ ገጣሚያን ቁጥርም እየፈጠርን ይመስለኛል፡፡ አሁን የሚያስፈልገን የንባብ ባህል ይበልጥ እንዲጨምር በማድረግ እምቡጦቹ አብበውና አፍርተው፣ ጐደሎዎቻችንን እንዲሞሉ ማስቻል ነው፡፡ በቅርብ ጊዜ የታተሙ የግጥም መጻሕፍትን ሳይ የተሰማኝ ስሜት ያ ነው፡፡ ተስፋ ያንለጠለጠለ በሣቅ የታጀበ፡፡ ዛሬ ያየነው ተስፋ ነገ በውበት የደመቁ ዓመታት እንደሚወልዱልን አያጠራጥርም፡፡
ቀደም ሲል በዮሐንስ ሞላ መጽሐፍ ላይ የደመቀ ተስፋ እንዳየሁ ሁሉ የወሎው ገጣሚ መንግስቱ ዘገየም ደስ በሚል ልብና ኃይል ተገልጦ አይቼዋለሁ፡፡ ጋዜጠኛ በረከት በላይነህም “የመንፈስ ከፍታ” በሚለው ጥራዙ የፋርስ ግጥሞችን መርጦ በመተርጐምና የራሱን ግጥሞች በማቅረብ የጥበብ ሆዳችንን ረሃብ ለማስታገስ የሚችል አበርክቶት አኑረዋል፡፡ ደስ ይላል፡፡ የበረከት ግጥሞችን በጥልቀት የመገምገምና የመተንተኑን ሥራ ላቆየውና ለጊዜው ቀልቤን የኮረኮሩትን ግጥሞች ልዳስስ መርጫለሁ፡፡ “የፈሪዎቹ ጥግ” ስሜቴን ከዳሳሱት፣ ሃሳቤን ከነጠቁት ግጥሞቹ አንዱ ነው፡፡ እንዲህ ይነበባል:- በማያውቀው ስንዝር ዕድሜው እንዳይለካ፤ ባልቀመሰው እርሾ ነገው እንዳይቦካ፤ ይፈራል የሰው ልጅ፤ ይሰጋል የሰው ልጅ አይጨብጥ አይነካ፡፡ አይገርምም! መሸጥ አያሰጋው፣ መግዛት እየፈራ፣ “አለመወሰኑን” ትርፍ ብሎ ጠራ፡፡ እኔ የምለው! ቀኝ ግራ ኋላ፣ ፊት - እስካልተከለለ፤ በጥግ - የለሽ ነገር መሃል መስፈር አለ? ይህ ምስኪን ወገኔ! ላበጀው ጥያቄ እስካልተፈተሸ፤ ቅዠት አቅፎ ያድራል - ሕልሙን እየሸሸ፡፡ ገጣሚው በረከት ተናግሮታል ብዬ የማደምቀው ሃሳብ፣ ሰው ነገር የሚያይበት ተጨባጭ ራዕይ፣ የሚጓዝበትን መንገድ የሚያስተውልበት አይን አጥቶ፣ በሰከረ ዓይን የሚዋዥቅ ሆኗል የሚለውን ይመስላል፡፡ ሁሉ አማረሽ በመሆኑ ወደፊት ፈቅ የሚልበትን ምርጫ እንደ ጨርቅ አውልቆ ጥሏል።
መላ ቅጡ በጠፋ ስካር ውስጥ ተዘፍቆ ትክክለኛ አድራሻውን የሚያሳየውን ሕልሙን ወደ ኋላ ዘንግቷል ነው የሚለው፡፡ ሕልም የሌለውና ሕልሙን የሸሸ ሰው መድረሻው የት እንደሚሆን ሊሰብከን አልሞከረም፡፡ የወደደ ሰው ወደ መጽሐፍ ቅዱሱ ዮሴፍ፣ ወዲህ ቀረብ ሲል ደግሞ ወደ ማርቲን ሉተር ኪንግ ተጠግቶ “ሕልም አለኝ” የምትለውን ሃሳብ መፈልፈል አለበት፡፡ ለዚያም መሰለኝ “ይህ ምስኪን” ብሎ ለሕልም አልባው ሰው ከንፈር የመጠጠለት! “ሸማኔ ሲፎርሽ” ለኔ ከተመቹኝ ግጥሞች አንዱ ነው፡፡ “ታታሪው” ሸማኔ! ከመመሳሰል ውስጥ ውበትን ቀምሮ፤ “ጥበብ” ያለብስናል ካንድ ቀለም ነክሮ፡፡ ለባሾች አይደለን? እንተያያለን፤ እንተያያለን፤ ኤዲያ!! ጥለቱ ጋ ስንደርስ እንለያያለን፡፡ መቼም አይታክተን! እንወርዳለን ቆላ፤ እንወጣለን ደጋ፤ ጥለት አመሳሳይ ሸማኔ ፍለጋ እዚህ ግጥም ውስጥ ዋነኛው ተዋናይ ሸማኔ ነው፡፡ በእማሬያዊ ፍቺው ምናልባት ሸማኔው ብዙ ሲሆን፤ በብዙ ሊተነተን ይቻላል፡፡
በርግጥም ስለግጥም የፃፉ ምሁራን እንደሚሉት ግጥም ራቁቱን የተሰጣ ባይሆን ይመረጣል፡፡ ለአንባቢው አዲስ ቃና፣ ፍልፍል ውበት ቢያበቅል ደስ ይላል፡፡ እንደግጥሙ ሆኖልን ጥለት ውበት በመሆኑ ሸማኔ ፍለጋ ላይ ታች ካልን ይገርማል፡፡ ደስ የማይለው ግን ለማመሳሰል መሆኑ ነው፡፡ ከመመሳሰል መለያየት ሳይሻል አይቀርም፡፡ እንኳን ጥበብ ሰው ራሱ ቢመሳሰል ሕይወት ትሠለቻለች፤ ተስፋ ትርቃለች። ቀለምም አያምርም፡፡ ዜማም ይጠነዛል፡፡ በረከት ያለው የትኛው መመሳሰል እንደሆነ ስላላወቅን የየራሳችንን መጠርጠር እንጂ የየልባችንን መደምደሚያ ቀዳዳ የለንም፡፡ ቢሆንም እንዲህ ወዲያ ወዲህ መባዘንም ጥሩ ነው፡፡ መመርመር ክፋት የለውም፡፡ የበረከት “የመንፈስ ከፍታ” የፋርሶቹን ግጥሞችም ይዟል፡፡ ለዛሬ ላስቃኛችሁ የወደድኩት ግን የራሱን የበረከትን ስለሆነ አልነካውም እንጂ እጅግ ያደነቅሁለት ምርጥ ግጥሞችን አስሶ መተርጐሙ ነው፡፡ አሁን ግን ወደ በረከት “ልዩነት” ተመልሼ በመሄድ ጥቂት እላለሁ፡፡
ብዙዎች አንደበቱ ባይጥም፤ ለጆሮ ባይመች ትምህርት አሰጣጡ “ኤዲያ” የጋን ውስጥ መብራት በማለት አድመው ካዳራሹ ወጡ፡፡ ጥቂቶች የመምህሩ ዕውቀት፤ “የጋን ውስጥ መብራት” መሆኑን ያመኑ፤ አምነው የተግባቡ አዳራሹን ትተው “ወደ ጋኑ” ገቡ፡፡ እዚህ ግጥም ውስጥ አንድ መምህር ጐልቶ ይታያል፤ ማስረዳት የማይችል፤ ለሌሎች ዕውቀቱን ማካፈል ያልታደለ፡፡ ቅላፄው ለጆሮ የማይጥም። በዚህ ምክንያት የክፍሉ ተማሪዎች ለሁለት ተከፍለዋል፡፡ አንዱ ወገን እዚህ ሰውዬ ዘንድ ተቀምጦ ጊዜ ከማቃጠል አዳራሹን ለቅቆ መሄድ ይሻላል በሚል መምህሩን ንቆ ትቶት ወጥቷል፡፡ ሌላኛው ወገን ደግሞ መምህሩ ቀሽም በመሆኑ ተስማምቷል፤ ሃሳቡን ለሌሎች ማካፈል የማይችል የጋን ውስጥ መብራት በሚለው ተግባብቷል፤ ስለዚህም በተመሳሳይ አዳራሹን ትተው ወጥተዋል። ግን የውስጡን እሣትና ብርሃን ፍለጋ ጋኑን መፈልፈል ይዘዋል፡፡ የጋኑን መብራት ያነቀው ምንድነው የሚል ፍለጋ ይመስላል፡፡
ተስፋ የቆረጠና ተስፋውን ያልጣለ ወገን ለየቅል ቆመዋል፡፡ መምህሩ የተደበቀ ሕይወት፣ መንገድ ያጣ ውበት ቋጥሯል። ግን መንገድ የለውም፤ ጋን ውስጥ ገብቶ ከጋን ውስጥ እሣቱን ማውጣት ይቻል ይሆን…ቢሆንም የበረከት ከፊል ገፀ ባህርያት ወደ ጋኑ ገብተዋል። አዳራሹ ውስጥ መምህሩ ሻማ መሆን ካልቻለ መምህሩ ውስጥ ያለውን ሻማ ፍለጋ መዳከር ሊጀምሩ ይሆን? ማን ያውቃል? “ኑሮና ጣዕም” ሌላው የበረከት በረከት ነው፡፡ ሙያዬን ታውቃለህ፤ ማጀቴን ታያለህ፤ “እንጀራሽ እንክርዳድ፣ ገበታሽ ጣዕም - አልባ” ለምን ትለኛለህ በል ዝም ብለህ ብላ ቸርቻሪ መንግስታት፣ ሰነፍ ገበሬዎች፤ በዝባዥ ነጋዴዎች፣ በበዙባት ዓለም፤ ጠንካራ ጥርስ እንጂ ቀማሽ ምላስ የለም ሕይወትን አትመራመር፣ አታጣጥም…ዓለም በስግብግቦች ተሞልታለች፡፡
ቀልብ ያለው የለም፤ የሰው ጆሮ ሣንቲም ሲያቃጭል ከመደንበር ያለፈ ማጣጣም አቅቶታል ስለዚህ አቃቂር ለማውጣት አትሞክር! ይልቅ እዚህ ውበት ስትፈለፍል፤ ቃና ስታጣጥም ከሩጫው እንዳትቀር ዓለም ውበቷን ጥላለች፡፡ ሰውየው ብቻህን አትበድ…!ሁሉም ነገር ተናካሽ ጥርስ እንጂ አጣጣሚ ምላስ አጥፍቷል፡፡ ሰውየው አትጃጃል ባይ ትመስላለች፡፡ ጠቅለል ሲል በረከት፤ በቃላቱ ሃይል አያስደነግጥም፤ በዜማ ሽባነት ግራ አያገባም፡፡ ቀለል አድርጐ ስንኝ መቋጠር ይችላል፡፡ ግጥም ቀዳሚ ተግባሩ ደስታ መፈንጠቅ ነው - የሚለውን የበርካታ ምሁራን ሃሳብ ይዞ የሚቀጥል ይመስላል። ወደፊት ደግሞ የተሻለ ችቦ ከመንገዱ ሲንቦገቦግ ይታየኛል፡፡ ተስፋው ሩቅ፣ ዕድሜው ለጋ ነው….የወጣትነቱ እፍታ ጥሩ ነው፡፡ የፋርስ ግጥሞቹ ምርጫና ስልት ደግሞ ልዩ ነው፡፡
የጀግና ሰው መልኩ ሁለት ብቻ ነው፤ አንድ ፊት መስዋዕት በአንድ ፊት ድሉ ነው፤ የሁሉም ማሰሪያ ማተቡ ብቻ ነው፡፡ (“የአሲምባ ፍቅር” ገፅ 140) ካህሳይ አብርሃ ወይም በበረሀ ስሙ አማኑኤል ተብሎ ይጠራል፡፡ መስከረም 27ቀን 1968 ዓም የኢትዮጵያ ህዝቦች አብዮታዊ ሰራዊትን ለመቀላቀል ወደ ትግል ወጣ፡፡ ሰኔ 27ቀን 1968 ዓም ወልዲያ ለተልዕኮ የወጣ የሠራዊቱ ቡድን ወደ አሲምባ በተመለሠበት ዕለት በተፈጠረ የጦርነት አጋጣሚ ከይመር ንጉሴ ጋር ተገናኘ፡፡
በ1970 በኤርትራ አድርጎ ሱዳን በመግባት ከሠራዊቱ ተለየ፡፡ ኑሮውም በአሜሪካ ሆነ፡፡ የደርግ አገዛዝ ሲገረሰስ ይመር ንጉሴን ለማግኘት እንዲሁም የመጀመሪያ የሴት ፍቅረኛው የተሠዋችበትን ቦታ ለማየት ወደ ኢትዮጵያ መጣ። በሰራዊቱ ውስጥ ስላሳለፈው የትግል ህይወት የሚተርክ “የአሲምባ ፍቅር” የተሰኘ መፅሀፍ ባለፈው ቅዳሜ የቀድሞ የኢህአፓ አባላትና ሌሎች እንግዶች በተገኙበት አስመርቋል፡፡ የአዲስ አድማስ ጋዜጠኛ ኤልሳቤት እቁባይ በአሜሪካ ከሚኖረውና በፋርማሲ ባለሙያነት ከተሰማራው ካህሳይ አብርሃ ጋር ስለ መፅሀፉ እና የትግል ህይወቱ አነጋግራዋለች፡፡
በየትኛው ስም ልጠቀም---- አማኑኤል በሚለው ወይስ በበረሀ ስምህ ካህሳይ? በፈለግሽው መጠቀም ትችያለሽ፡፡ ወደ አሲምባ የገባህበትን የመጀመሪያዎቹን ቀናት እንዴት ታስታውሳቸዋለህ? ስሜቱን ልገልፀው አልችልም፡፡ ለመብት ከሚታገል ድርጅት ጋር መቀላቀል ደስታ ፈጥሮብኝ ነበር፡፡ ኑሮው ውጣ ውረድ ያለበት መሆኑ አልከበደህም? ረሀቡ፣ ጥማቱ እና ውጣ ውረዱ ያለ መሆኑን ገምቼ ስለገባሁበት እንቅፋት አልሆነብኝም፡፡ የታጠቁትን መሳሪያ ሳይ ደግሞ በጣም ደስ አለኝ። እዛ ያሉትን ጓዶች ሳያቸው የበለጠ ተደሰትኩ፡፡ በጣም አዋቂ ሰዎች ነበሩ፡፡ ከሁሉም የኢትዮጵያ አካባቢ የመጡ፡፡ የኢህአፓ አባል የሆንከው ቆይተህ ነው፡፡ ለረጅም ጊዜ የኢትዮጵያ ህዝቦች አብዮታዊ ሠራዊት (ኢህአሠ) አባል ነበርክ፡፡ ስለፓርቲው ምን ያህል እውቀት ነበረህ? ፓርቲው የበላይ አካል እንደሆነ አውቃለሁ፡፡ የፓርቲ አባል ባልሆንም የሚደረጉትን ነገሮች በሙሉ አውቅ ነበር፡፡
ለምሳሌ የፓርቲው አባሎች ስብሰባ ሲያደርጉ ለፀጥታ ጉዳይና ለደህንነት በሚል መሪዎች ይነግሩናል፡፡ ስለዚህ ኮሚሳሩ “እገሌ እገሌን ይዘን እንሄዳለን” ካለኝ የፓርቲ ስብሰባ እንዳለ እናውቃለን ማለት ነው፡፡ የሆነ መመሪያ በሚወጣበት ጊዜ በመጀመሪያ የፓርቲ አባሎች ይወያዩበታል፤ ከዛ ወደ ሠራዊቱ ይመጣል፡፡ የፓርቲ አባል ስሆን በህይወት እቆያለሁ የሚል ሀሳብ አልነበረኝም፡፡ በማንኛውም ወቅት ግዳጄን ስወጣ ህይወቴ ሊያልፍ እንደሚችል ነበር የማምነው፡፡ እስቲ ይመር ንጉሴ ከተባለው የገበሬ ሚሊሻ ጋር የተገናኛችሁበትን አስገራሚ ገጠመኝና ከዛ በኋላ የሆነውን ነገር ንገረኝ … ወሎ ግዳጅ ወጥተን ጉራወርቄ በምትባል ቦታ እየሄድን የሁካታ ድምፅ ሰማን፡፡ የገበሬ ታጣቂ ሚሊሽያዎች ከኋላችን እየተከተሉን ነበር፡፡ አጠገባችን ሲደርሱ ተኩስ ከፈቱ፡፡ አንዳንድ ጓዶች ጥይት ጨርሰዋል፡፡ አንዱ በመጥረቢያ ተመትቶ ወድቋል፤ ሌላው በጩቤ ተወግቷል፡፡
ሁኔታዎች ከቁጥጥራችን ውጪ ሆነዋል፡፡ በዚህ መሀል ያነጣጠርኩበትን ገበሬ ያለምንም ጥቅም እንደምገድለው እርግጠኛ ነበርኩ። በዚያ ሁኔታ ውስጥ ነፍስ ማጥፋት ዋጋ እንደሌለው ተሰማኝ፡፡ በመተኮስና ባለመተኮስ መሀል ሳመነታ ገበሬው ሰፈረብኝ፣ ተያያዝን ወደቅን፡፡ “ጥይት አልጨረስክም፤ ለምን ተኩሰህ አልገደልከኝም” ሲለኝ “እንኳን አልገደልኩህ” አልኩት፡፡ ምን መለሰልህ? በጣም ገርሞት “ምን ማለትህ ነው” አለኝ፡፡ “አንተ ምናልባት የምታስተዳድራቸው ብዙ ሰዎች ሊኖሩ ይችላሉ፣ እኔ የለኝም፡፡ ብትገድለኝ አንድ ብቻዬን ነኝ” ስለው በተኛሁበት በያዘው ገመድ እጆቼን ማሰሩን ተወው፡፡ የሞቱትን ጓዶቻችንን ከቀበርን በኋላ፣ ጠመንጃውን አውርዶ ወደ ሰማይ እየተኮሰ ወደእኔ መጣ፡፡ “ይህን ሰው አላስይዝም፤ መሄድ ወደሚፈልግበት እሸኘዋለሁ” ብሎ ወደቤቱ ወሰደኝ፡፡ ከዛስ? የመጀመሪያው ሌሊት እንቅልፍ የሚባል በአይኔ አልዞረም፡፡
ምክንያቱም ጠዋት ምን ሊፈጠር እንደሚችል እርግጠኛ አይደለሁም፡፡ ይገድለኛል? ያስረኛል? አሳልፎ ይሰጠኛል የማውቀው ነገር የለም። ስለዚህ ጠዋት ማምለጥ የምችልበትን ሁኔታ እያሰላሰልኩ ነበር፡፡ ነገር ግን ወዲያው እሱ እኔን ይዞ ሲመጣ ፈጥኖ ደራሽ መጥቶ “ይመር ንጉሴ” እየተባለ ሲጠራ ሰምቻለሁ፡፡ እሱ ግን “ምንም አትሆንም አሳልፌ አልሰጥህም፤ ወደዚህ የሚመጡና የምንታኮስ ከሆነ ወደ ደኑ ማምለጥ ትችላለህ፡፡ እኔ በህይወት ካለሁ መጥቼ እፈልግሀለሁ” ሲለኝ እሱን ከማመን ውጪ ምንም ምርጫ እንደሌለኝ አወቅሁኝ፡፡ በዚህ ወቅት ምን ተሰማህ? እኔና ይመር በህይወት ተቀያይረናል፡፡ እሱን እኔ አልገደልኩትም፤ እሱም በተራው የእኔን ህይወት አትርፏል፡፡ ከዛ ወደ ሚስቱ ዘመዶች አገር ወስዶኝ ተመልሼ አሲምባ ገባሁ፡፡ አሲምባን ስናስብ የሚመጣብን የጦርነት ታሪክ ነው፡፡ መፅሀፍህ “የአሲምባ ፍቅር” ይላል፡፡
እስቲ ስለ አሲምባ እና ፍቅር ግንኙነት ንገረኝ? አሲምባ የኢህአሰ የመጀመሪያው ቤዝ ነው። አሲምባ ላይ ብዙ ነገሮች ተካሂደዋል፡፡ ሰዎች ተገድለውበታል፡፡ ግን እኔ የማየው ከዛ በላይ ነው። ምክንያቱም የጓዶች ፍቅርና መተሳሰብ … ከብዙ የተለያዩ የኢትዮጵያ ክፍሎች የተውጣጡ ግን የአንድ ቤተሰብ ያህል የሚተሳሰቡና የሚዋደዱ ነበሩ። ሠራዊቱ ከህዝቡ ጋር ህዝቡም ከሠራዊቱ ጋር ያለውን ፍቅር ያሳያል፡፡ ህዝቡ ባይፈቅድ ኖሮ እዛ መኖር አንችልም ነበር፡፡ ሌላው የአገሩ ፍቅር ነው። ጋራው፣ ሸንተረሩ፣ ወንዙ ይናፍቃል፡፡ ትግራይ፣ ወሎ፣ በጌምድር ሁሉም የሚናፈቅ ፍቅር አላቸው፡፡ የመጀመሪያ የሴት ፍቅረኛዬ እና ጓዴ የድላይ ፍቅር አለ፡፡ አንተ የፍቅር ጓደኝነት በጀመርክበት ጊዜ ፓርቲው ያንን ይፈቅድ ነበር? አይፈቅድም እንደዚህ ዓይነት ግንኙነት ተፈጽሞ ቢገኝ እርምጃው ምንድነው? በህገ ደንቡ መሠረት መባረር ነው፡፡ ግን ፍቅረኞች ነበርን እንጂ ወሲብ አልፈፀምንም፡፡ ስለ ኃይማኖት አቋምህ ስትጠየቅ የተሰማህ ስሜት ምን ነበር? ኃይማኖት ከሌለኝ ኮምኒስት አይደለህም የምባል ወይም የሚመልሱኝ መስሎኝ ስጋት ገብቶኝ ነበር ግን እውነቱን ነግሬያቸዋለሁ፡፡ እስቲ ስለ በረሀ ምግቦች ንገረኝ? ምን ነበር የምትበሉት? ቁርስ የሚባል ነገር የለም፡፡ ለምሳ ለእራትም የሚባል ራሸን የለም፡፡ ያገኘነውን ነው የምንበላው።