Amharic
stringlengths
2
318
English
stringlengths
1
455
በጂግጅጋ ከተማ ህዝባዊ ጉባኤ ዛሬ ይካሄዳል
A public meeting will be held in the city of Giggiga today
ስለፌዴራላዊ ሥርዓቱ ልዕልና!
About the sovereignty of the federal system!
ህዝቡ “የሥልጣን ሊዝ አዋጅ” ሊያወጣ ነው! ሥልጣን በሊዝ ሊሆን ነው - እንደ መሬት
The people are about to issue a "power lease proclamation"! Authority is about to be leased - like land
በሰማያዊ ፓርቲ ምልክት መወዳደር አለብኝ የሚለው ፓርቲ ከምርጫ ቦርድ ጋር ተወዛገበ
The party that I had to contest with the blue party logo was contested with the Electoral Board
የኦሮሞና የአማራ ሕዝቦችን ያገናኘው መድረክ ለምን አስፈለገ?
Why the Oromo and Amhara Peoples Forum?
በኢትዮጵያ የመጀመሪያው የሰላም ሽልማት ለዶ/ር አቢይ አህመድ ተሰጠ
The first Peace Prize in Ethiopia was given to Dr. Abby Ahmed
የልማት ግቡ ያልደረሰባቸው የህብረተሰብ ክፍሎች
Segments of society that have not reached its goal of development
ለሰልፍ አደባባይ በወጡ ሰላማዊ ዜጎች ላይ የተፈጸመውን ጥቃት እናወግዛለን….ከፍተኛ ሴት አመራሮች
We denounce the violence against civilians who went out to the streets ... Senior female leaders
የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት (ኢዜአ) እንደገና ሊቋቋም ነው
The Ethiopian News Service (EIA) is about to be reestablished
ማሸነፍም መሸነፍም እንደ አሜሪካ ምርጫ!
Winning or winning is like the American election!
ተቃዋሚ የፖለቲካ ፓርቲዎች በኢህአዴግ ዳግም ተሀድሶ ዙሪያ ምን አሉ?
What do opposition political parties have to say about the EPRDF reform?
ለህዝቦች ደህንነትና ዘላቂ ሰላም መረጋገጥ የህግ የበላይነትን ማስከበር ይገባል— የወላይታ ዞን ምክር ቤት አባላት
The rule of law must ensure law and order for the welfare of the people - members of the Wolayita Zone Council
እግሪ ሃሪባ ከመቀለ ከተማ በቅርበት የምትገኝ የገጠር መንደር ናት። በ2003 ዓ.ም ይህችን መንደር በመቀሌ ከተማ አስተዳደር ስር መግባት አለባት የሚል ውሳኔ ተላለፈ። የመንደሯ ነዋሪዎች ተቃወሙ። ተቃውሞው ተካሮ በርካቶች ታሰሩ፣ መንደሯም 'አልባኒያ' የሚል ተቀጥላ አገኘች።
Hagrid Harba is a rural village located near the town of Mekele. In 2003, it was decided that the village should be under Mekele city administration. The villagers protested. The protest was intensified and many were arrested, and her village was found to be 'Albania.'
የሕወሓት ማዕከላዊ ኮሚቴ ራሱን ያየበት መነጽር
The glasses of the Central Committee of the Confederate
«በህገ ወጦች ስለታጠርን ፍትሐዊ የንግድ ውድድር ማካሄድ አልቻልንም»- የሳሪስ አካባቢ ነጋዴዎች
“We cannot conduct fair trade competition because we are bound by the law” - Saris area traders
ዳሰሳ ዓርብ ጠዋት ጥር 22 2007 ዓ.ም::
Navigation Friday morning January 22, 2007
መንግሥት ከኢሠማ አመራሮች ጋር የሚነጋገርበት የውይይት መድረክ ሊዘጋጅ ነው
The government is about to set up a dialogue forum with the leaders of the IS
ቱርክ ሶሪያ ላይ ጥቃት እንድትፈፅም ይኹንታዋን እንዳልሰጠች አሜሪካ ገለፀች
The United States has said that Turkey has not surrendered it to Syria
የሶማሊያ ሪፐብሊክ ፕሬዝዳንት መሐመድ አብዱላሂ አዲስ አበባ ገቡ
President of the Republic of Somalia Mohamed Abdullahi arrives in Addis Ababa
የጀርመኗ መራሒተ መንግሥት አንገላ መርከል መንግሥት ለተቃዋሚዎችና ለሲቪክ ማኅበራት ሰፊ የፖለቲካ ዕድል እንዲሰጥ ጠየቁ
German opposition leader Angela Merkel demanded political victory for opposition and civil society
ኢትዮጵያ ግብፅና ሱዳን በዓባይ ጉዳይ ረቂቅ ፖለቲካዊ መግባባት ላይ ደረሱ
Egypt, Sudan and Egypt reach an abstract political agreement on the Nile
በኢትዮጵያ ፌዴራሊዝም ዙሪያ በሀረር የተካሄደ ውይይት መስከረም 22፣ 2009 ዓ/ም
HARGEISA - A Discussion on Ethiopian Federalism: September 22, 2009
አመራሩ ለውጡን በመከተል የህዝቡን ጥያቄዎች ለመመለስ ራሱን ሊያዘጋጅ ይገባል- የአርባምንጭ ሰራተኞች
The leadership must prepare itself to respond to the people’s questions by following the change - Fortune employees
የፀረ ሙስና ትግሉ ማነቃቂያ የ25 በመቶ ሽልማት
25 percent reward for anti-corruption struggle
በጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለ ማርያም የሚመራ ልዑክ በሳዑዲ ዓረቢያ የሥራ ጉብኝት አደረገ
A delegation led by Prime Minister Hailemariam held a working visit to Saudi Arabia
የጌዴኦና ምዕራብ ጉጂ ዞን አጎራባች ወረዳ ነዋሪዎች የሰላም ጉባኤ አካሄዱ
Residents of Gedeo and West Goji Zone held a peace conference
ሞጋች ቀጥታ የውይይት መድረክ እሁድ ህዳር 04 2009 ዓ.ም::
Mogat Live Chat
የጠቅላይ ሚኒስትሩ የጋናና ጊኒ ቆይታ ሲዳሰስ
Prime Minister's visit to Ghana and Guinea
በፍትሕ ሥርዓቱ ውስጥ ያሉ ትንንሽ አምባገነኖች ሕዝቡን ወደ መጨረሻው የአመፅ አማራጭ እየገፉት መሆኑ ተገለጸ
Tiny dictatorships are pushing the people to the last violent alternative
መንግስት የአልጀርስ ስምምነትን ከመተግበሩ በፊት ህዝቡን ያወያይ- መኢአድ
The government discusses the people before implementing the Algiers Agreement: AIM
ኢትዮጵያዊው ተመራማሪ ዶ/ር መለሰ ተመስገን አህጉራዊ ሽልማት ተቀበሉ
Ethiopian researcher Dr. Meles Zenawi received the continental award
የቱርክ ትምህርት ቤቶች ለጀርመን ባለሀብቶች በሽያጭ እንደተላለፉ መሥራቾቹ አስታወቁ ለቱርክ መንግሥት እንደሚተላለፉ መንግሥት አስታውቆ ነበር
Turkey announced on Tuesday that the Turkish schools would be sold to German investors.
የአንድ ታላቅ ሰው ታሪክ
The story of a great man
የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት ለዘመን መለወጫ በዓል በቂ ዝግጅት ማድረጉን ገለፀ
The Addis Ababa Chamber of Commerce announced that it has made sufficient preparations for the New Year's celebration
ባለፉት 6 ወራት ከወጪ ንግድ 1 ነጥብ 37 ቢሊየን ዶላር ተገኝቷል
In the last 6 months, $ 1.37 billion has been earned from export trade
10ኛው የአሜሪካ - አፍሪካ ቢዝነስ መድረክ ከሰኞ ጀምሮ በአዲስ አበባ ይካሄዳል
The 10th American - Africa Business Forum will be held in Addis on Monday
ልማት ባንክ በማምረቻ ዘርፍ ለሚሰማሩ ባለሀብቶች 70 ቢሊዮን ብር ብድር አዘጋጀ
Development Bank has issued 70 billion birr loan to investors engaged in manufacturing sector
የጎዴ ከተማ ነዋሪዎች የመሰረተ ልማት ጥያቄዎቻቸው እንዲፈቱላቸው ጠየቁ
The people of Goode City asked for their infrastructure requests to be resolved
የሥራ ዕድል ባለማግኘታቸው ቅሬታ እንደፈጠረባቸው በደቡብ ወሎ ዞን በማህበር የተደራጁ ወጣቶች ገለጹ
The youth organized by the union in South Wollo Zone have complained of lack of employment opportunities
ድርጅቱ የገነባው የሩዝ ማቀነባበሪያ ፋብሪካ አገሪቱ ከግብርና ወደ ኢንዱስትሪ ለምታደርገው ሽግግር ሁነኛ ማሳያ ነው
The rice processing plant the company built is a prime example of the country's transition from agriculture to industry.
ነባር የማኑፋክቸሪንግ መሬት ጥያቄዎች በተናጠል እንዲስተናገዱ ተወሰነ
It was decided that the existing manufacturing land claims would be handled separately
የደረጃ ምልክት የማይጠቀሙ ውሃ አምራቾች ላይ ህጋዊ እርምጃ ይወሰዳል- የንግድ ሚኒስቴር
Legal action will be taken against water producers who do not use the standard mark - the Ministry of Commerce
በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሽዋ ዞን የቡና ልማት በእጥፍ ለማስፋፋት እየተሰራ ነው
The North Shoa Zone of Oromia is working to double its coffee development
በቆላማ አካባቢ ከደጋው በሶስት እጥፍ የሚበልጥ የስንዴ ምርት እንደሚገኝ በሰርቶ ማሳያ ተረጋገጠ
It was confirmed by demonstration that in the lowland area, three times as much wheat would be found in the highlands
በከተሞች የህብረተሰቡ ተጠቃሚነትን ለማረጋገጥ በትኩረት እንደሚሰራ ተገለጸ
He said he would work hard to ensure the benefit of the community in the cities
ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ ባለ 37 ፎቅ የዋና መስሪያ ቤት ህንጻ በአዲስ አበባ ሊያስገነባ ነው
NB International Bank is about to build a 37-story headquarters building in Addis Ababa
በአገር ውስጥ ሠርቶ የመለወጥ ተምሳሌቱ ባለራዕይ ወጣት
A visionary young man with a vision of working locally
የኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለስልጣን በሩብ ዓመቱ ከ36 ነጥብ 9 ቢሊየን ብር መሰብሰቡን ገለፀ
The Ethiopian Revenue and Customs Authority said it collected 36.9 billion birr in the quarter
ለመሪዎችና ለዝነኞች ጌጣጌጦች በመስራት የተሳካላቸውአባትና ልጅ
A successful father and son working for ornaments and celebrities
ዘመናዊና ቀልጣፋ የግብር አሰባሰብ ስርዓት መዘርጋት ለመንግስት በጀት ውጤታማነት ቁልፍ ጉዳይ ነው -የቋሚ...
Establishing a modern and efficient tax collection system is key to the success of the government budget ...
ፍትሃዊነትና እኩል ተጠቃሚነት
Equity and equal opportunity
የመቀሌ ከተማ አስተዳደር መሬት ወስደው ባላለሙ ባለሀብቶች ላይ እርምጃ ሊወስድ ነው
Mekelle city administration is about to take action against investors who have not taken land
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጠቅላላ ሀብቱ 242 ቢሊዮን መድረሱን አስታወቀ
Commercial Bank of Ethiopia announced that its total assets have reached 242 billion
አዳማና የኢንቨስትመንት ብሩህ ተስፋዋ
Adam and her investment prospects
በጎባ በጥቃቅንና አነስተኛ ዘርፍ የተሰማሩ ወጣቶች ውጤታማ ሲሆኑ ጋሰራዎቹ ሁኔታዎች አልተመቻቸልንም አሉ
He said that in Gaba, the youth in the small-scale sector were successful and the galleries were unsuccessful
ኢንቨስተሮች አዲሱን የልማት ባንክ የብድር መመርያ ተቃወሙ
Investors opposed the new Development Bank's credit guidance
«የቅባትና የጥራጥሬ ምርቶች በአቅርቦትና በዓለም ገበያ ይፈተናሉ»- አቶ ሙሉጌታ መሐመድ የቅባት እህሎችና የጥራጥሬ ምርቶች ግብይት ዳይሬክተር
"Oil & Beverage Products Tested in Supply and World Market" - Mulugeta Mohammed
የግብዓት ጥራት ችግር- የጨርቃ ጨርቅ ዘርፍ ተግዳሮት
Input quality problem: The challenge of the textile sector
ኢትዮጵያ የኢ-ቪዛ አገልግሎት ጀመረች
Ethiopia launches e-Visa service
ጣሊያናዊውን ወጣት በመግደል የተጠረጠረው ግለሰብ በቁጥጥር ሥር ዋለ
A man suspected of killing an Italian teenager has been arrested
የሒልተን ሆቴል አስተዳደርና የሠራተኛ ማኅበር እየተወዛገቡ ነው
The management of the Hilton Hotel and the Labor Union are in contention
ታዳጊዋን በስለት ወግቶ ገድሏል የተባለው ወጣት ተከሰሰ
The young man who allegedly stabbed and killed her teenager has been charged
አገልግሎቱን ያዘመነው ዓይደር ሆስፒታል
Elder Hospital, which updated the service
ዶክተር ደሳለኝ - ሥራን ከሕይወታቸው ያቆራኙ ሁለገብ ምሑር
Dr. Dessale - a versatile scholar who has put work away from their lives
ስኳር ኮርፖሬሽን በአገሪቱ የስኳር እጥረት የለም አለ
Sugar Corporation says there is no shortage of sugar in the country
ከ800 ሺሕ በላይ ሰዎች ለመተንፈሻ አካል በሽታ ተጋልጠዋል ተባለ
More than 800,000 people are said to have been exposed to respiratory disease
አምባሳደር እንዲሆኑ የሚጠበቁት ሆቴሎች
Hotels expected to be ambassadors
የባሕር ዳር ወወክማ በ49 ሚሊዮን ብር አዲስ ማዕከል ሊያስገነባ ነው
The Coast Guard is about to build a new center at 49 million birr
በትምህርት ጥራትና ሥነ ምግባር ዙሪያ የአዲስ አበባ 35 ሺሕ መምህራን ሥልጠና ላይ ናቸው
Addis Ababa's 35,000 teachers are in training on quality and ethics
“ለምን ምሳ አብረን አንበላም…”
"Why don't we eat lunch together ..."
በ2010 በጀት ዓመት ከውጭ አገር ጎብኚዎች 3 ነጥብ 5 ቢሊዮን ዶላር ገቢ ተገኝቷል
In 2010, $ 3.5 billion was earned from foreign tourists
በተለያዩ መጠሪያዎች የሚከበረው የሴቶች በዓል
Female Celebrity Celebration
የላስታ ላሊበላ ቅኝት
Lista Lalibela Survey
የጥምቀት በዓልን በፍቅር፣ በመቻቻልና በመረዳዳት ማክበር ይገባል….የደቡብ ወሎ ዞን ሀገረ ስብከት
Celebration of Baptism with love, tolerance and help ... South Wollo Zone Diocese
የህይወታችን ‘ኦልዲስ’ ፊልሞች…
The 'Odyssey' of our lives ...
ሰኞ የሚብተው የኢትዮጵያ 2010 እና 2018 ዘመን
Monday 2010 and 2018 EST
‹‹የሁለት አገር ጀግና››
ግና Hero of two countries ››
ከ20 ዓመት በኋላ በአክሱም ህዳር ጽዮን በዓል መሳተፋችን ከፍተኛ ደስታ ተሰምቶናል – ኤርትራዊያን
We are overjoyed to participate in the Axum November Zion Festival 20 years later - Eritrean
የኢሬቻ በዓል እንግዶችን በመልካም ለማስተናገድ ተዘጋጅተናል-የቢሾፍቱና አካባቢዋ ነዋሪዎች
Eurecha Festival is set to host guests well: the residents of Bishoftu and its surroundings
መጪዎቹን ባህላዊና ሃይማኖታዊ በዓላት ለመታደም ወደ አገር ቤት የሚመጡ ኢትዮጵያዊያንን ለመቀበል ዝግጅት ተጀምሯል
Preparations are underway to welcome Ethiopians returning home to attend upcoming cultural and religious festivals
12ኛው የኢትዮጵያ ኢንተርናሽናል ፊልም ፌስቲቫል
12th Ethiopian International Film Festival
ሁለተኛው አገር አቀፍ የባህልና ጥበብ አውደጥናት በወልድያ ዩኒቨርሲቲ ተካሄደ
The second national cultural and art workshops were held at Weldon University
የአፄ ምኒልክን ታሪክ ተጭበርብረናል!?
Have we cheated the history of Emperor Menelik ?!
በቡራዩ የመልካ አቴቴ በዓል እየተከበረ ነው
Celebrating the festival of Malta Atate
በሃገር አቀፍ ደረጃ ለሚከበረው የዓለም የቱሪዝም ቀን ዝግጅቱ ተጠናቋል—የጋምቤላ ክልል ባህልና ቱሪዝም ቢሮ
Preparations are finalized for the International Tourism Day in Gambella
ለራስ ስንቆርስ ባናሳንስ
When we cut ourselves, we don't
የአድዋ ድልና የሰባት ቤት አገው ፈረሰኞች ምንና ምን ናቸው?
What are the cavalry and the cavalry of Adwa?
በተመድ የኢትዮጵያ ቋሚ መልዕክተኛ አምባሳደር ታዬ አጽቀስላሴ የሹመት ደብዳቤያቸውን አቀረቡ
Ambassador Taye Atsenlassie, a Permanent Representative to the United Nations, presented his nomination letter
አየር መንገዱ ወደ ስፔን ማድሪድ በረራ ጀመረ
The airline flew to Spain to Spain
አርሶ አደሩን ከቴክኖሎጂ የማስተሳሰር እርምጃ
Action to link farmers to technology
ድንችና ካሳቫ የበሉት ሙሴቬኒ 30 ኪሎ ቀነሱ
Musavini, who ate potatoes and cassava, lost 30kg
የእንስሳት ክትባት በአቅራቢያችን ማግኘታችን የእንስሶቻችንን ጤና ለመጠበቅ አስችሎናል.. አርሶ አደሮች
Having a vet vaccine nearby helped us keep our animals healthy
‹‹ከሱስ የነፃ ትውልድ የመፍጠር ጥበብ›› ዛሬ ይመረቃል
ጥበብ The Art of Creating a Free Generation from Addiction ይመረ Graduates today
ለብይን ተቀጥረው ያለፍርድ ቤት ዕውቅና የተለቀቁት ተጠርጣሪ ጉዳይ ፍርድ ቤቱን አስቆጣ
The indictment, which was released without trial, was dismissed by the court
ቢሮው በመዲናዋ ታሪካዊ ቅርስነት የተመዘገቡ ዕድሜ ጠገብ ቤቶች ደህንነት እንዳሳሰበው ገለጸ
The office said it was concerned about the safety of older homes registered in the city's historic heritage
ተቃዋሚዎችን የማማከር አገልግሎት ልጀምር ነው! (በክፍያ)
I'm about to start a Counseling Service! (Per charge)
ለስራ ዕድል ፈጠራ ስኬታማነት ጉዳዩ የሚመለከታቸው አካላት በትኩረት ሊሰሩ እንደሚገባ ተገለፀ
It was stated that the parties concerned should work closely for the success of job creation
20ኛው የአፍሪካ አትሌቲክስ ሻምፒዮና ከነገ በስቲያ ይጀመራል
The 20th edition of the African Athletics Championship will begin tomorrow in Stia
ከአገራቱ የጉዞ ማስጠንቀቂያ በስተጀርባ
Behind the nation's travel warning
የአማራ ክልል ከጎበኝዎች ከ1 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ማግኘቱን አስታወቀ
The state of Amhara has earned over 1.5 billion birr from visitors
README.md exists but content is empty. Use the Edit dataset card button to edit it.
Downloads last month
1
Edit dataset card