Amharic
stringlengths
2
318
English
stringlengths
1
455
“መንገደኛ” መፅሐፍን በስደት አገር እንዳነበብኩት
As I read the book "Traveler" in a Country of Exile
24 በመቶ አፍሪካውያን ብቻ ኢንተርኔትን እንደሚጠቀሙ ተገለጸ
It is stated that only 24 percent of Africans use the Internet
ከሕሙማን ምስጋና፤ ከተቋማትም ስጦታ የበዛለት ቢሾፍቱ ሆስፒታል
Thanks to the patients and a generous donation from the institution
በከፍተኛ ሊግ የምድብ ለ ጨዋታዎች ጅማ አባ ቡና ድል ሲቀናው ደቡብ ፖሊስ ነጥብ ጣለ
South Police drop points when Jim Abba Coffee wins in the Super League for games
ቻይናዊው ደረጃዎችን በጭንቅላቱ በመውጣት የአለም ክብረወሰን ሰበረ
The Chinese climbed the stairs and broke the world record
በቅርቡ ከቻይና ለተገኙ ብድሮች የክፍያ ማስተማመኛ ዝግ ሒሳብ በውጭ ባንኮች ሊከፈት ነው
The closing of the Payment Guarantee Loan for loans from China will soon be opened by foreign banks
በ57 የምግብ ዓይነቶች ላይ እገዳ ተጣለ
The ban on 57 foods was banned
ዶፒንግና የስፖርተኞች የዕድሜ ጉዳይ አሳሳቢ ደረጃ ላይ ደርሷል ተባለ
Doping and sportsmen's age group is said to have reached a critical stage
ሩሲያ ቴሌግራም የተሰኘውን የማህበራዊ ትስስር መተግበሪያ ልታግድ እንደምትችል አስጠነቀቀች
Russia warns that it could block the social networking app called Telegram
የአትሌቲክስ ፌዴሬሽንና የጃፓኑ ዩኒቨርሲቲ ስምምነት
The Athletics Federation and the University of Japan Agreement
ግጭት እንዲነሳ ተደራጅተው ለሚንቀሳቀሱ ኃይሎች የማይተባበር ህብረተሰብ መፍጠር ተገቢ ነው–ጠቅላይ ምንስትር ዶክተር አብይ
It is right to create a society that does not cooperate with the forces that are organized to cause conflict - Prime Minister Dr. Abay.
የእንግሊዝ መንግሥት ለኢትዮጵያ የሚሰጠው ዕርዳታ ከምግብ ዋስትና ውጪ ባሉ መስኮች ላይ ይውላል አለ
The UK government says its aid to Ethiopia will be spent in areas other than food security
ሞጋች ቀጥታ የውይይት መድረክ ከቀድሞው የኢዴፓ ፕሬዝዳንትና ያሁኑ የምክር ቤት አባል ከሆኑት ከአቶ ልደቱ አያሌው ጋር የተደረገ ውይይት እሁድ የካቲት 01 2007ዓ.ም፡፡
Mogat Direct Livestreaming Conversation with Former Birthday President Ato Ayalew Ayalew
ከበደች ተክለአብ አርአያ
Kebedek Tekleab exemplary
የጎግል፣ የትዊተርና የፌስቡክ ስራ አስፈፃሚዎች በሩሲያ ጉዳይ ላይ ለአሜሪካ ምክር ቤት የምስክርነት ቃል ሊሰጡ ነው
Google, Twitter, and Facebook executives to testify to US Senate on Russian case
በራሪ ነፍሳትን የሚያክል ድሮን ተሰራ…
Made a web of flying insects ...
በመሠረታዊ አገልግሎቶች አቅርቦት መስክ ለውጦችን ያመላከተው የስታትስቲክስ ኤጀንሲ ጥናት በርካታ ጉድለቶች እንዳሉ ጠቆመ
The Statistical Agency study, which points to changes in the provision of basic services, pointed out that there are many flaws
ከደኢህዴን የክልሉን ሰላም በዘላቂነት የሚያረጋግጡና የህዝብ ጥያቄዎችን መፍታት የሚያስችሉ ውሳኔዎች እንጠብቃለን —ነዋሪዎች
We await decisions that will permanently stabilize regional peace and solve public questions — residents
ሲንጋፖር በሳይበር ደህንነት የአለማችን ቀዳሚዋ ሀገር ሆናለች
Singapore has become one of the world's leading countries in cyber security
የትኛው ነው እስር?
Which is prison?
የፕሬስ ነፃነት ሕጉና ያልተጣጣመው አፈጻጸም
The law of press freedom and its inconsistent implementation
ልጅ ሚካኤል በኮክ ስቱዲዮ
Son Michael at Cock Studio
በሰንደቅ ዓላማ ጉዳይ ላይ አገራዊ መግባባት ለመፍጠር ህዝባዊ ውይይት ሊደረግ እንደሚገባ ተገለፀ
It was announced that a public dialogue should be held to create national consensus on the flag issue
ችግርን ተቋቁሞ ከማለፍ አንጻር ሴቶች ከወንዶች የተሻለ ጥንካሬ አላቸው - የዱኬ ዩኒቨርሲቲ ተመራማሪዎች
When it comes to coping, women are stronger than men - Duke University researchers
ቮልቮ በኤሌክትሪክ የሚሠሩ መኪናዎችን በ2019 ለገበያ እንደሚያቀርብ አስታወቀ
Volvo announced that it will market electric cars by 2019
በኤርትራና ጅቡቲ መካከል ያለውን አለመግባባት ለመፍታት የተጀመረው ጥረት ተስፋ ሰጪ ደረጃ ላይ ደርሷል
The effort to resolve the conflict between Eritrea and Djibouti has reached a promising stage
ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆርዮስ ጎንደር ከተማ ሲገቡ አቀባበል ተደረገላቸው
They were greeted as they entered the city of the blessed Saint Abune Mercius Gondar
ፌዴሬሽኑ በይፋ ከአሠልጣኝ ገብረመድን ኃይሌ ጋር የሥራ ውል ስምምነት ተፈራረመ
The federation has officially signed a contract with trainer Gebremint Haile
«ካይዘንን መተግበር በመቻሉ 16ሺ ካሬ መሬት ነፃ የመስሪያ ቦታ ተገኝቷል» - አቶ መኮንን ያሊ የኢትዮጵያ ካይዘን ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር
"16,000 sq. Ft. Of free working space has been acquired due to the implementation of Keysen"
የቦይንግ ኩባንያ በቦይንግ 737 ማክስ አውሮፕላኖች የዲዛይን ማሻሻያ እንዲያደርግ ተጠየቀ
The Boeing Company has been asked to make design improvements on its Boeing 737 Max aircraft
የጎንደር ከተማ ሆቴሎች ለበዓሉ ከውጭ ለሚመጡ ዲያስፖራዎች 25 በመቶ ቅናሽ አደረጉ
Gondar City Hotels has dropped 25 percent for overseas diaspora guests
ንብ ባንክን ያስፈነደቀው የ680 ሚሊዮን ብር ሕንፃ ለዋና መሥሪያቤትነት ታጭቷል
The $ 680 million Birr building, which has hit the beekeeping bank, has been closed to headquarters
ዶፒንግና የስፖርተኞች የዕድሜ ጉዳይ አሳሳቢ ደረጃ ላይ ደርሷል ተባለ
Doping and sportsmen's age group is said to have reached a critical stage
አንድ ግለሰብ በ12 ሚልዮን ብር ያስገነቡትን ጤና ጣብያ ለማህበረሰቡ አስረከቡ
An individual has donated to the community a site that raised $ 12 million
ኢትዮጵያ የ2015 የዓለም ምርጥ የቱሪስት መዳረሻ ተባለች
Ethiopia has been named the 2015 World Tourist Destination
የፓዌ እርሻዎችን ያጥለቀለቀው ‹‹የአህያ አብሽ››
The "donkey ass" that flooded the Paw fields
የማህፀን ፈንገስ ኢንፌክሽን (Vaginal Candidiasis)
Vaginal Candidiasis
ኢትዮጵያ ኢኮኖሚያዊ ማሻሻያዎችን ከጀመረች ሁለት ዓመት ሊሆናት ነው፤ ከዚህ አንጻር አሁንም በርካታ አሳሳቢ ነገሮችና የሚነሱ ጥያቄዎች አሉ። በእነዚህ ዙሪያ ከጠቅላይ ሚኒስትሩ የኢኮኖሚ አማካሪ ጋር ቆይታ አድርገናል።
Ethiopia is about to launch two years of economic reforms, and there are still many concerns and questions to be raised. We have spent some time with the Prime Minister's economic advisor on these issues.
የጥብቅ ሥፍራዎች ዓላማና ጥቅም
The purpose and benefit of protected areas
ቤተክርስቲያኗ የኢትዮጵያና የሩስያን ግንኙት ለማጠናከር እንደምትሰራ ገለፀች
She said the Church is working to strengthen the ties between Ethiopia and Russia
በዞኖቹና በኮንታ ልዩ ወረዳ የማህበራዊ ጤና መድህን አፈጻጸም ዝቅተኛ መሆኑ ተጠቆመ
It was suggested that social health insurance performance was low in the zones and in the particular district of Konta
አዳዲሶቹ አማተሮች ይወለዱ ዘንድ እናምጥ!
Let's wait for the new masters to be born!
ቢሮው በመዲናዋ ታሪካዊ ቅርስነት የተመዘገቡ ዕድሜ ጠገብ ቤቶች ደህንነት እንዳሳሰበው ገለጸ
The office said it was concerned about the safety of older homes registered in the city's historic heritage
«ካይዘንን መተግበር በመቻሉ 16ሺ ካሬ መሬት ነፃ የመስሪያ ቦታ ተገኝቷል» - አቶ መኮንን ያሊ የኢትዮጵያ ካይዘን ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር
"16,000 sq. Ft. Of free working space has been acquired due to the implementation of Keysen"
ኤርፖርቶች ድርጅት ከባለድርሻ አካላት ጋር በችግሮች ላይ መከረ
The Airports Agency consulted with stakeholders on issues
ከጃንሜዳ እስከ ፋሲል ገንዳ
From Janmeida to the Pool Basin
ረጅም ሰዓት ተቀምጦ መስራት ከዓይን እስከ ልብ የሚያስተለው የጤና ጉዳትና መፍትሄው…
Long-term sit-down health problems and the solution ...
በአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አፈጻጸም አሥር ቀናት 1,670 ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ሥር ውለዋል
Ten days after 1,770 suspects were detained during the emergency decree
የአገር አቀፍ የባቡር ፕሮጀክት ምን ላይ ደረሠ?
What happened to the National Railway project?
“ሞት ያልገታው ጉዞ” መጽሐፍ ይመረቃል
The book "The Walking Dead" is inaugurated
እኔና አንተ .....በስንብት ዋዜማ
Me and you ..... on the eve of a farewell
ለአፍሪካ - ክሊንተን ወይንስ ትራምፕ ?
For Africa - Clinton or Trump?
የተለያዩ የግብርና ምርት ማሻሻያ ዘዴዎችን በመተግበራቸው ውጤት እያመጡ እንደሆነ አርሶ አደሮች ገለጹ
Farmers said they are producing results through their application of various agricultural production methods
«ካይዘንን መተግበር በመቻሉ 16ሺ ካሬ መሬት ነፃ የመስሪያ ቦታ ተገኝቷል» - አቶ መኮንን ያሊ የኢትዮጵያ ካይዘን ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር
"16,000 sq. Ft. Of free working space has been acquired due to the implementation of Keysen"
‹‹ፍኖተ አእምሮ›› - የራስ ካሣ ኃይሉ ፍልስፍናዊ ዕይታዎች
ተ‹‹ አእምሮ አእምሮ አእምሮ አእምሮ››››››››››››››››››››››››››››››››››››››››››››››››››››››››››››››››››››››››››››››››››››››››››››››››››››››››››››››››››››››››››››››››››››››››››››››››››››››››››››››››››››››››››››››››››››››››››››››››....................................................................
ኢትዮጵያ አዲስ ለተገኘችው ግዙፍ የህዋ አካል ስያሜ እንድታወጣ ዕድሉ ተሰጣት
Ethiopia was given the opportunity to designate its new found entity
አፍሪካ ለህዋ ሳይንስና ቴክኖሎጂ መሰረተ ልማት ትኩረት እንድትሰጥ ተጠየቀ
Africa was asked to pay attention to the science and technology infrastructure
በዲላ ከተማ በተቀሰቀሰ ደም አፍሳሽ ግጭት የበርካታ ሰዎች ሕይወት አለፈ
Many lives have been lost in a bloody conflict in Dallas
የዕድገት ተስፋ የተሰነቀበት የኢትዮጵያና የቱርክ ትብብር
Ethiopia-Turkey Cooperation: Hope for Growth
አንድ የሩሲያ ኩባንያ የመረጃ ጠለፋን የሚቆጣጠር ስማርት ስልክ ይፋ አደረገ
A Russian company has announced a smart phone that controls the hacking
በጎፋ ዞን በኮሌራ አራት ሰዎች ሞቱ
Four people died in cholera in Gofa zone
የእግር ኳስ ፌዴሬሽኑ አጠያያቂ ውሳኔ
A questionable decision by the Football Federation
“ካልኩሌተር የጠጣን…”፣ “የአራዶች ቤት አራዶች!...”
"Calculator Drinks ...", "Arad House Riders! ..."
ስለ ስኳር ህመም ቆም ብለን እንድናስብ የሚያደርጉን እውነታዎች
Facts that make us think about diabetes
ህዝቡ ለሰራዊቱ የጀግንነቱ ኃይል ነው— ሜጀር ጀነራል ዘውዱ በላይ
The people are the heroic force of the army — Major General over the crown
ፓናሶኒክ ጃፓንኛን ወደተለያዩ ቋንቋዎች የሚተረጉመውን ድምፅ ማጉያ አስተዋውቋል
The Panasonic introduced Japanese speakers into different languages
የሥነ ጽሁፍ ሂስ መድረኮች አስፈላጊነትና ተደራሽነታቸው
Importance and Accessibility of Literary Critical Forums
በውይይት ወቅት የማያግባቡ ንግግሮችን ለማስወገድ
To avoid inconsistent conversations during discussion
“መንገደኛ”ን መጽሐፍ እኔ እንዳየሁት
As I saw the book "Traveler"
የለውጡን ቀጣይነት ለማረጋገጥ ስርዓትና ተቋማት ለተቋቋሙለት ዓላማ መዋል አለባቸው
To ensure continuity of change, systems and institutions must be used for the purpose they are established
በኢትዮ-ሱዳን የድንበር ጉዳይ ታሪክ ምን ይነግረናል?
What does the story of the Ethio-Sudan border issue tell us?
ሞጋች-ቀጥታ-የውይይት-መድረክ-እሁድ ሀምሌ 16--2009-ዓ-ም
Monk: live-chat-forum: Sunday, July 16- 2009.
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በቡሩንዲ 4 ለ1 ተሸነፈ
Ethiopia National Team defeats Burundi 4-1
የሶማሌ ክልልን የህዝብ ተጠቃሚነት ለማሳደግ የተሻለ ዝግጅት ተደርጓል—የክልሉ ምክትል ርዕሰ-መስተዳድር
Better arrangements have been made to promote the public interest of the Somali region - the deputy head of the region
የኢትዮጵያውያን አሠልጣኞች ችሎታ በጣም ዝቅተኛ መሆን
To be too low for the ability of Ethiopian coaches
መቶ በመቶ ትምባሆ የማይጨስባቸው ሆቴሎች ዕውቅና ተሰጣቸው
Hundreds of non-smoking hotels were recognized
ባንኩ በተለያዩ ሀገራት ቅርንጫፎቹን ለመክፈት መዘጋጀቱን ገለጸ
He said the bank is ready to open its branches in different countries
አቶ አለባቸው ንጉሴ የምስራቅ አፍሪካ አትሌቲክስ ማህበር ፕሬዚዳንት ሆነው ተሾሙ
Ato Nigeri was appointed president of the East African Athletics Association
ሜቴክና ጥረት ለዲጂታል ቴሌቪዥን ማሠራጫ ቴክኖሎጂ እንዲያመርቱ ተመረጡ
MET and effort were selected to produce technology for digital television broadcasting
ዓለም የቱሪዝም ቀን በደቡብ ክልል በሆሳዕና ከተማ ተከበረ
World Tourism Day is celebrated in the southern city of Hosanna
የብዙነሽ በቀለ ዘፈኖች እንደገና ተሰርተው ቀረቡ
Multiple Chorus songs were re-worked
ጎግል የአንድሮይድን የቫይረስ ተጋላጭነት ቀድመው ለሚለዩ የመረጃ ጠላፊዎች 200 ሺህ ዶላር ሊሸልም ነው
Google is poised to reward $ 200,000 for hackers who identify Android virus vulnerability early
ሞጋች ቀጥታ የውይይት መድረክ እሁድ መጋቢት 11 2008 ዓ.ም::
Mogat Live Chat on Sunday 11 March 2008
ቤተክርስቲያኗ የኢትዮጵያና የሩስያን ግንኙት ለማጠናከር እንደምትሰራ ገለፀች
She said the Church is working to strengthen the ties between Ethiopia and Russia
የተባበሩት ዓረብ ኢምሬትስ ባለሃብቶች በኢትዮጵያ በተመረጡ የቱሪዝም መስኮች ሊሰማሩ ነው
United Arab Emirates investors to invest in selected tourism sector in Ethiopia
አይስታንድ ዊዝ አዲስ' እንቅስቃሴ
The ‘Istwitz New’ movement
አዲሱ አይፎን 8 የፊት ገጽታን የሚለይ ቴክኖሎጅ ይኖረዋል
The new iPhone 8 will have a technology that recognizes the facial features
የዓለም ዋንጫን ለመጀመሪያ ጊዜ ሶስት ሀገራት በጋራ ለማዘጋጀት ጥያቄ አቀረቡ
For the first time ever, three countries have proposed to co-sponsor the World Cup
ባለሃብቶች ከሰባት ቢሊዮን ዶላር በላይ በማውጣት በመንገድና በኃይል ልማት ዘርፍ ይሰማራሉ – ጠ/ሚ አብይ...
Investors spend over seven billion dollars on road and energy development sector
መድሃኒት የሚቋቋሙ ባክቴሪያዎች ከ2050 በኋላ በየሶስት ሰከንዱ አንድ ሰው እንደሚገድሉ አለም አቀፍ ጥናት አመለከተ
An international study has reported that drug-resistant bacteria will kill one every three seconds after 2050
የቢግ ሳም ስንብትና ያስነሳው ውዝግብ
Big Sam's farewell and his controversy
የፍቼ ጫምባላላ ስርዓት በመጤ ባህል እንዳይበረዝ መጠበቅ እንደሚገባ ተመለከተ
He observed that the divorce codeblade system should be protected from migrant culture
ሰማያዊ ፓርቲ ኢሕአዴግንና ምርጫ ቦርድን ወቀሰ
The Blue Party criticized the EPRDF and the Election Board
ህዝቡ አንዱ በሌላው ላይ እንዲነሳ ለማድረግ እየተፈፀሙ ያሉ ሴራዎችን መታገል አለበት – የኦሮሚያ ክልል...
The people have to fight the plot to get one against the other - the Oromia region ...
ሽሽትን እንደ መፍትሔ
Escape as a solution
በሚሊየን የሚቆጠሩ የትዊተር ተጠቃሚዎች የይለፍ ቃል መጠለፉ ተነገረ
Millions of Twitter users are said to be hacking the password
ሐበሻ ሲሚንቶ 49 ሚሊዮን ዶላር ያወጣባቸው ማሽኖች ይገባሉ
Habesha Cement will be worth $ 49 million
“ሽብልቅ” እና “ሲቫና” ለንባብ በቁ
“Scroll” and “Sivana” are used in vv
አዲሱ አሰልጣኝ ዋልያዎቹን ለአፍሪካ ዋንጫ ሩብ ፍጻሜ ለማድረስ ይሰራሉ
The new coach will work to bring the wolves to the quarterfinals of the Africa Cup of Nations
በአባቶቹ ታሪክ ላይ የቆመ ትውልድ!
A generation standing on the story of his ancestors!