Amharic
stringlengths
2
318
English
stringlengths
1
455
ጠቅላይ ሚኒስተር ዶክተር አብይ አህመድ ሆሳዕና ከተማ ገቡ
Prime Minister Dr. Abiy Ahmed Hosanna entered the city
የኛ ቤት ፓርላማ
Our House Parliament
አዲስ “ስማርት የኤሌክትሪክ ቆጣሪ” በአገር ውስጥ ማምረት ተጀመረ
A new "smart electric meter" is being launched locally
“የሚስት ምርቃት” መፅሐፍ ለንባብ በቃ
The "wife's blessing" book is enough for reading
ሕብር ስኳር በተደጋጋሚ የከለሰውን የግንባታ ፕሮጀክት ብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ ሊገነባ ነው
Hubert Sugar is about to build a steel and engineering project that has been repeatedly reviewed
‹‹የዓባይ ተፋሰስ አገሮች በዓባይ ውኃ ላይ ከመተባበር ውጪ አማራጭ የላቸውም››
አገሮች The Nile Basin countries have no option but to cooperate on the Nile water ››
ግዙፎቹ የቻይና ፊልም ስቱዲዮዎች
The giant Chinese movie studios
የድንች ጭማቂ ለበርካታ ህመሞች ፈውስ!
Potato juice for many ailments!
ለጤናው ዘርፍ ጥንካሬ የዕቅድ ጉዞው ጅማሬ
The beginning of the planning journey for the strength of the health sector
ኢትዮጵያ በዓለም ሻምፒዮናዎች የሚወክሏትን አትሌቶች ይፋ አደረገች
Ethiopia announced the athletes representing the world champions
”ዘረኝነት ይብቃ ” በሚል መሪ ሀሳብ የቦክስ ውድድር ሊካሄድ ነው
Boxing is about to take place with the theme "Be A Racist"
በአዳማ አባ ገዳ “የንጉሡ ነገር” ተስፋ የለውም!
There is no hope of “the King’s thing” in the rapids!
ከስፖርት ዓለም ድንቃድንቅ-አትሌቲክስ
Amazing from the sports world: athletics
የፌዴራል ድጎማ በጀትና የጋራ ገቢዎች ክፍፍል ረቂቅ አዋጅ በክልሎች መካከል የበለጠ ግልጽነትና ፍትሐዊነት የሚያሰፍን...
The federal subsidy budget and the Joint Revenue Sharing Proclamation promotes greater transparency and fairness among states ...
የደም ቧንቧ ላይ የሚፈጠር እክልን ለመከላከል
To prevent impairment of the artery
በማረሚያ ቤት ያሉ የፖለቲካ ፓርቲዎች አመራሮች ስለመሰረቃቸው ያቀረቡት አቤቱታ አልተቀረፀም ተባለ
The leaders of the political parties in the prison were said to have not made a complaint about their arrest
ስንብትና የትዝታ ኮታ ከአውስትራሊያ
Crash and Memory Quota from Australia
የፌዴሬሽኑ የምርጫ ጊዜ ዳግመኛ ተራዘመ
The re-election period of the federation was extended
በድሬዳዋ አስተዳደር ለ68 ሺህ ህፃናት የፖሊዮ ክትባት ተሰጠ
Polio vaccine was given to 68,000 children in Dire Dawa administration
የፍቅር ግንኙነታችን ማክተሙን የሚጠቁሙ ጉዳዮች
Issues that mark the end of our romance
የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል የካንሰርና የልብ ህክምና ማእከል ግንባታ 56 በመቶ ደርሷል
The St. Paul Hospital Cancer and Cardiology Center construction is up 56 percent
«ሁሉም ሴቶች ለማህፀን በር ካንሰር ተጋላጭ ናቸው»- ሲስተር ፅጌ ተከስተ
"All women are at risk for cervical cancer" - Sister Tsige
ኦኤምኤን በኦሮሚያ የተገኘውን ስኬት ወደ ላቀ ደረጃ ለማድረስ ከክልሉ ሕዝብና መንግሥት ጋር እንዲሰራ ተጠየቀ
The OMM was asked to work with the people and the state to maximize its success in Oromia
ሴቶችን በማታለል ልቅ የወሲብ ፊልም ያሠራጨው ድረ-ገፅ ባለቤት በኤፍቢአይ እየተፈለገ ነው
The owner of the website, which has made sexually explicit pornography of deceiving women, is being sought by the FBI
«የትምህርት ጥራት ጉዳይ የምንጊዜም አጀንዳ መሆኑ አይቀርም»- ዶክተር ሳሙኤል ክፍሌ
“Education quality is always going to be the agenda” - Dr. Samuel Clay
በኢትዮጵያ በየዓመቱ 66,000 ሰዎች በካንሰር እንደሚጠቁ ተገለጸ
In Ethiopia, 66,000 people are diagnosed with cancer every year
የአሜሪካው የጠፈር ምርምር ተቋም ናሳ ወደ ፀሃይ ሳተላይት አመጠቀ
NASA, the American Space Research Institute, has launched a satellite into the Sun.
አኖዝሚያ -የማሽተት ችግር
Anastomia: Anxiety disorder
ምስጉኑ የታክሲ አሽከርካሪ
Thankfully the taxi driver
ኢንጂነር ኃይሉ ሻውል (1928 – 2009)
Engineer Haile Shaw (1928 - 2009)
‹‹በዕዳ የተያዘ ሕዝብ››
ሕዝብ People in debt
አዳዲሶቹ አማተሮች ይወለዱ ዘንድ እናምጥ!
Let's wait for the new masters to be born!
የአዲስ አበባ ካቢኔ ለዓመታት ቅሬታ ሲቀርብባቸው ለቆዩ ጉዳዮች የመጨረሻ ውሳኔ ሰጠ
The Addis Ababa Cabinet made the final decision on issues that have been complaining over the years
በኦሮሚያና በኢትዮጵያ ሶማሌ ክልሎች መካከል በድጋሚ ያገረሸው ግጭት
Renewed conflict between Oromia and Somali regions
ባቲና ሰንበቴ …
Batina and my sabbath…
ፈተና ሲርቅ ይቀላል?
Is it easier to avoid temptation?
የኩፍኝ ወረርሽኝ በሦስት እጥፍ ጨመረ
The measles outbreaks have tripled
የመክፈቻ ንግግር ጋዜጠኝነት
Opening Speech Journalism
የዋሊያዎቹ ውጤትና የቀጠለው የቁጭት ጩኸት
The result of the wolves and the continued scream of rage
«ጭምቱ ደራሲ» በቁም ሲዘከሩ
"The author of the hymn" is seriously sung
ውድድሩ ለክልሎች ብርቱ የቤት ስራ ሰጥቷል
The competition gave hard work to the states
ግጭት እንዲነሳ ተደራጅተው ለሚንቀሳቀሱ ኃይሎች የማይተባበር ህብረተሰብ መፍጠር ተገቢ ነው–ጠቅላይ ምንስትር ዶክተር አብይ
It is right to create a society that does not cooperate with the forces that are organized to cause conflict - Prime Minister Dr. Abay.
መከራቸው የበዛው ቦስኒያ የሚገኙ ስደተኞች
Immigrants in troubled Bosnia
የአዲሱ 5778 ዓመተ ዓለምና 1439 ዓመተ ሒጅራ እንቁጣጣሽ
The New 5778 Anniversary and the 1439 Year Old Puppet
ደቡብ አፍሪካዊው አትሌት የታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ እንግዳ ይሆናል
South African athlete The Great Run will be a guest in Ethiopia
ሰውነት ላይ የሚታዩ የጤና እክል ማስጠንቀቂያዎች
Warnings for physical illnesses
አፋን ኦሮሞ ተጨማሪ የፌዴራል የስራ ቋንቋ ቢሆን ጠቀሜታው ከፍ ያለ ነው—የኪነ-ጥበብ ባለሙያዎች
If Afon Oromo is an additional federal working language, it is worth it — artists
በጅማ ሙዚየም ለሚገኙ ቅርሶች ተገቢ ጥበቃ እንዲደረግላቸው ተጠየቀ
He was asked to give proper protection to the artifacts at the Jimma Museum
በኢትዮጵያና ቻይና ባህልና ትብብር ማጠናከር ላይ ያተኮረ መጽሃፍ ተመረቀ
He inaugurated a book focusing on strengthening culture and cooperation in Ethiopia and China
“ጣጠኛው” እና “አውቶሞቲቭ” መጽሐፍ ዛሬ ይመረቃሉ
The "Fantastic" and "Automotive" book will be inaugurated today
በሚሊየን የሚቆጠሩ የትዊተር ተጠቃሚዎች የይለፍ ቃል መጠለፉ ተነገረ
Millions of Twitter users are said to be hacking the password
ማህበረሰቡ ሰላምን ለማስጠበቅ የድርሻውን እንዲወጣ ተጠየቀ
The community was asked to do its part in maintaining peace
በትናንቱ የኢትዮጵያ ቡና እና የሀዋሳ ከነማ ጨዋታ በተነሳ ረብሻ በሰውና ንብረት ላይ ጉዳት ደረሰ
In the wake of yesterday's Ethiopia Coffee and Hawassa Kima game, damage to human and property was damaged
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የሴራሊዮን አቻውን 1ለ0 አሸነፈ
Ethiopia's national team won the Sierra Leone 1-1
እንግሊዛዊቷ ዶክተር የኢቦላ ምልክት ያሳየች ነርስን ባለማሳወቋ ክስ ተመሠረተባት
The British doctor was charged with not reporting a nurse who showed signs of Ebola
ከአምስት የስኳር ህሙማን መካከል ሶስቱ በአዕምሮ ጤና ችግር ይሰቃያሉ- ጥናት
Three in five diabetics suffer from mental health problems: a study
ኢትዮጵያ ኢኮኖሚያዊ ማሻሻያዎችን ከጀመረች ሁለት ዓመት ሊሆናት ነው፤ ከዚህ አንጻር አሁንም በርካታ አሳሳቢ ነገሮችና የሚነሱ ጥያቄዎች አሉ። በእነዚህ ዙሪያ ከጠቅላይ ሚኒስትሩ የኢኮኖሚ አማካሪ ጋር ቆይታ አድርገናል።
Ethiopia is about to launch two years of economic reforms, and there are still many concerns and questions to be raised. We have spent some time with the Prime Minister's economic advisor on these issues.
የኢሕአዴግና የመድረክ ውዝግብና የፓርቲዎቹ ድርድር
EPRDF and stage negotiations and parties' negotiations
ብላክ ሬህኖ በኢትዮጵያ በታዳሽ ሀይል ዘርፍ ለመሰማራት ፍላጎት እንዳለው ገለጸ
Black Rhino expressed his desire to work in the renewable energy sector in Ethiopia
ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆርዮስ ጎንደር ከተማ ሲገቡ አቀባበል ተደረገላቸው
They were greeted as they entered the city of the blessed Saint Abune Mercius Gondar
ቋሚ ኮሚቴው በአየር መዛባት ምክንያት ጉዳት ለደረሰባቸው አካባቢዎች አፋጣኝ ምላሽ ሰጥቷል
The Standing Committee responded promptly to areas affected by climate change
ሶሪያውያን' ስደተኞች የስፖርት ቡድን አባላት በመምሰል ድንበር ሲሻገሩ ግሪክ ውስጥ ተያዙ
'Syrians' refugees were arrested in Greece as they crossed the border, pretending to be members of a sports team
የኪነ ጥበብ ሽልማት
Art Award
በጉጂ ዞን ከ244 ሺ ለሚበልጡ ህጻናት የፖሊዮ በሽታ መከላከያ ክትባት ተሰጠ
Polio vaccine was given to more than 244,000 children in Guji Zone
የለውጡን ቀጣይነት ለማረጋገጥ ለሰላም ትኩረት መስጠት ይገባል- ታዋቂ ግለሰቦች
Peace must be emphasized to ensure continuity of change - prominent individuals
የብብት ጠረንን መልካም ለማድረግ የሚጠቅሙ ምክሮች
Tips to make a ponytail good
ከፌስቡክ ገፅዎ ላይ ሊያስወግዷቸው የሚፈልጓቸው 10 ነገሮች
Here are 10 things you want to remove from your Facebook page
አድዋን በማስመልከት በሰሜን ሸዋ የተለያዩ አካባቢዎች ጉብኝት እየተካሄደ ነው
Referring to Adwa, a tour of different areas of North Shoa is under way
ምርት ገበያ በአዲሱ የግብይት ሥርዓት ከአንድ ቢሊዮን ብር በላይ ዋጋ ያወጡ ምርቶችን አገበያየ
Commodity Market has traded products worth over one billion birr in the new trading system
“ኢዮሃ ሲኒማ” ነገ “ቀይሥሮች” መጽሐፍ ማክሰኞ ይመረቃሉ
"Joha Cinema" book "The Red Ones" will open on Tuesday
በ14ኛው ሳምንት የፕሪሚየር ሊግ መርሃ ግብር መቀሌ ከተማና አርባምንጭ አሸነፉ
In the 14th week, Premier League champions Mekele and City won the title
በደቡብ ክልል የደረሰ ሰብልን ፈጥኖ ለመሰብሰብ ድጋፍ እንደሚያስፈልግ ተገለጸ
It was announced that support was needed to quickly harvest crops in the South
ፌስቡክ በተንቀሳቃሽ ምስል የመልካም ልደት ምኞት መግለጫ የምናስተላልፍበት መተግበሪያ እያስተዋወቀ ነው
Facebook is introducing an app for us to convey a birthday wishes wishlist
ወደ ጤና ተቋም መሄድ ሳያስፈልገን የስኳር በሽታን ለመከታተል የሚያስችልው መሳሪያ
A tool to track diabetes without having to go to a health facility
በዓለም ዙሪያ በታዳጊዎች ላይ ከሚከሰት ሞት የትራፊክ አደጋ ቀዳሚውን ስፍራ ይይዛል ተባለ
It is said that traffic accidents are the leading cause of death among teens worldwide
ከጋዜጣ አዟሪነት እስከ ፊልም አከፋፋይነት
From journalism to film distribution
ፌዴሬሽኑ 5 ተጫዋቾች ላይ የቅጣት ውሳኔዎችን አሳለፈ
The federation passed penalties on 5 players
ኃይሌ ገብረስላሴ ከአትሌቲክስ ህይወት በኋላ
Haile Gebreselassie after athletic life
በድሬዳዋ አስተዳደር ለ68 ሺህ ህፃናት የፖሊዮ ክትባት ተሰጠ
Polio vaccine was given to 68,000 children in Dire Dawa administration
ውድድሩ ለክልሎች ብርቱ የቤት ስራ ሰጥቷል
The competition gave hard work to the states
ቮልቮ በኤሌክትሪክ የሚሠሩ መኪናዎችን በ2019 ለገበያ እንደሚያቀርብ አስታወቀ
Volvo announced that it will market electric cars by 2019
አንበሳ ባንክ ዝቅተኛ ዕድገት ያሳየበትን የ351 ሚሊዮን ብር ትርፍ አስመዘገበ
Lion Bank posted a profit of 351 million birr, showing a low growth rate
ካስትል ወይን አዲስ ምርት ለገበያ አቀረበ
Castell Wine has marketed a new product
በ1930ወቹ መጨረሻ ላይ አንድ-አምስተኛ (20%) የሚሆኑት የአገሬው ሰዎች በከተማ ይኖሩ ነበር።
By the end of the 1930s, one-fifth (20%) of the local population lived in the city.
ከ1957 ዓም ጀምሮ ጆንሰን ብዙ የአሜሪካ ወጣት ልጆች ወደ ሥራዊት በግዴታ ምዝገባ አስገብቶ ወደ ቬትናም ጦርነት ይላኩ ነበር።
Beginning in 1957, Johnson, many American teenagers, had been forced into the work force and sent to the Vietnam War.
ሆኖም ግን ከሌሎች እስረኞች በተለየ መልኩ በግራኝ አህመድ ሚስት በድል ወምበሬ እንደተያዘ ታሪክ ያትታል።
However, the story goes that he was captured by the victorious wife of the late Ahmed, unlike the other prisoners.
ከአንዲት ሴት ልጅ ሌላ ወራሽየለኝም።
I have no other heir than one daughter.
እንደሚናገረው ከሆነ ይሔ ዕድገትም የተገኘውና እዚህ መድረስ የተቻለው በዱሮ ሙዚቀኞች መስዋዕትነት ነው፡፡
According to him, this growth was made possible by the sacrifice of old musicians.
እርስዎ ሊያስፋፉት ይችላሉ!) (ይህ አጭር መልክዐ ምድር ነክ ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው።
You can expand it!) (This short form is the basis or structure of the Earth's text.
እያለው የማይከፍል ጭኖ የማያደላድል የአማርኛ ምሳሌ ነው።
It is a classic example of an uncompromising, unambiguous Amharic.
ከሞጃና ወደራ ወረዳ መዲናዋ ከሰላድንጋይ ደግሞ 20 ኪ.ሜ ትርቃለች፡፡
From Mojaya and Rara district, the capital is 20 km from Saladang.
መብሉን አየው ጋሽ ደበበ።
He saw the food and the shield was hidden.
የንጉሱ ተራማጅ ግቦች በቂ ስልትና አስፍላጊ ጥሬ ሃብት አልነበረውም 47፤ እንዲሁም ለነበሩበት ጊዜ የሚፈጥንና የሚጋጭ ነበር።
The King's progressive goals lacked sufficient resources and the necessary resources 47;
ያባቱን ያገኘ ህይወቱ ያባቱን ያጣ ሞቱ የአማርኛ ምሳሌ ነው።
The death of a father who lost his father is an example of Amharic.
ንግስቲቱ በማዕከላዊው መንግስት ሹም ሽረት ብታደርግም ራቅ ብለው የሚገኙት ክፍሎች ግን በራሳቸው እንዲተዳደሩ አድርጋ ነበር።
Although the queen had been overthrown by a central government official, she had kept the remote parts of the country on their own.
14፤ነገር፡ግን፥ኢየሱስ፦ሕፃናትን፡ተዉአቸው፥ወደ፡እኔም፡ይመጡ፡ዘንድ፡አትከልክሏቸው፤መንግሥተ፡ ሰማያት፡እንደነዚህ፡ላሉ፡ናትና፥አለ፤ 15፤እጁንም፡ጫነባቸውና፡ከዚያ፡ኼደ።
14 But Jesus said, Suffer the little children, and forbid them not, to come unto me: for of such is the kingdom of heaven. 15 And he laid his hands on them, and departed thence.
ይህ ቀመር በተሰጠ ዝግ ገጽታ (ለምሳሌ ሉል) ያለን የኤሌክትሪክ ፍሰት ያለካልኩለስ ጥረዛ ያገኛል።
This formula obtains an equilibrium constant with respect to a given surface (e.g. sphere).
ዶሮን ሲያታልሏት አንቺ እሩጭ እኛ እንከተልሽ አሏት
When you cheat the chick, you run and we follow you
የተጨመረ (ጳጉሜ) ወር ሲኖር ግን አመቱ በ፫ኛው አዲስ ጨረቃ ይጀመራል።
With Pugame month, however, the year begins with the new moon.
በሌሎቹ ትርጉሞች ዘንድ፣ ይህ ራዕይ ስለመሢሁ መጨረሻ ምጽአት መሆኑ ግልጽ ነው።
In other translations, it is clear that this revelation is the final coming of the Messiah.