Amharic
stringlengths
2
318
English
stringlengths
1
455
የማህፀን ፈንገስ ኢንፌክሽን (Vaginal Candidiasis)
Vaginal Candidiasis
ከ17 አመት በታች ሴቶች ብሄራዊ ቡድን በሳምንቱ መጨረሻ ለአለም ዋንጫ ማጣርያ ዝግጅት ይጀምራል
The Under-17 Women's National Team will start preparing for the World Cup screening this weekend
አንበሳ ባንክ ዝቅተኛ ዕድገት ያሳየበትን የ351 ሚሊዮን ብር ትርፍ አስመዘገበ
Lion Bank posted a profit of 351 million birr, showing a low growth rate
አልማዝ በአምስት ሺሕ ሜትር ፍጻሜ ትጠበቃለች
Diamond is protected by the end of five thousand meters
የኦባማ የመቻቻል መልዕክት በትዊተር ታሪክ በበርካቶች የተወደደ ሆኗል
Obama's message of tolerance has been favored by many in Twitter's history
የህዝብ ጥያቄዎችን ለመመለስ የተሿሚዎች ዝግጁነት
The readiness of agents to answer public questions
ካናዳ ህጻናትን ስለ ቴክኖሎጂ ፈጠራ ለማስተማር 38 ሚሊየን ዶላር መድባለች
Canada has allocated $ 38 million to educate children about technology innovation
የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ለልብ ጤንነት
Exercise for heart health
«የኢትዮጵያ ቀን መቁጠሪያ የማን ነው?»-ጳጉሜና የደመወዝ ናፍቆት
Who is the Ethiopian Calendar?
በ4 ሚሊየን ዶላር ወጪ የኤሌክትሪክ ቆጣሪ ለማምረት የሚያስችል ስምምነት ተፈረመ
An agreement to develop an electric meter for $ 4 million has been signed
“እውነት ማለት የኔ ልጅ የግጥም መጽሐፍ ዛሬ ይመረቃል
“The truth is, my son's poetry book will be graduated today
የጌዴኦ የአገር ሽማግሌዎች ለጠቅላይ ሚኒስትሩ አቤቱታ አቀረቡ
Gideon's country elders complained to the prime minister
በጋሞጎፋ ዞን መለኮዛ ወረዳ የቤተክርስቲያን መገልገያ የነበረ ቦታ አለአግባብ በመነጠቁ ተቸግረናል…የእምነቱ ተከታዮች
We are troubled by the misuse of the church facilities in the Gamogofa Zone of Mekoza district…
ከፍተኛ አመራሮች በጌዴኦ ዞን ካሉ ተፈናቃዮች ጋር ውይይት እያደረጉ ነው
Senior leaders are in talks with displaced people in the Gedo region
ሊጠቀሙባቸው የሚገቡ 8 የኮምፒውተር ቫይረስ መከላከያዎች
8 computer virus barriers to use
የስፖርት ሚኒስትሩ ከብሔራዊ ፌዴሬሽኖች ጋር ትውውቅ አደረጉ
The sports minister has made contact with national federations
የዙማ ሳተላይት መዳረሻ እስካሁን እንደማይታወቅ ተገለጸ
The arrival of the Zuma satellite is still unknown
አንድ ግለሰብ በ12 ሚልዮን ብር ያስገነቡትን ጤና ጣብያ ለማህበረሰቡ አስረከቡ
An individual has donated to the community a site that raised $ 12 million
አዲሱ አሰልጣኝ ዋልያዎቹን ለአፍሪካ ዋንጫ ሩብ ፍጻሜ ለማድረስ ይሰራሉ
The new coach will work to bring the wolves to the quarterfinals of the Africa Cup of Nations
በስብሰባ ውስጥ ያሉ ስብሰባዎች
Meetings in a meeting
“እኔ የምጨነቀው ስለአፋር እንጂ ስለ ጎሳ አይደለም”
“I care about Afar, not ethnicity”
ሮናልዶ የኤልፍሪዶ ዴስቲፋኖን ሽልማት ተቀዳጅቷል
Ronaldo received the Elfredo Delistino Award
ኢትዮጵያ የዲጂታል ኢኮኖሚ ግንባታ ላይ ትኩረት ሰጥታ እየሰራች መሆኑን የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ገለጸ
The Minister of Innovation and Technology said Ethiopia is working on the digital economy
በፕሪምየር ሊጉ ቅ.ጊዮርጊስ እና ኢት.ቡና ከሜዳቸው ውጭ ነጥብ ተጋርተው ወጥተዋል
In the Premier League, Giorgis and Istanbul both scored points from outside the box.
ኢዜአን እንደገና ለማቋቋም የቀረበው አዋጅ ጸደቀ
The proposal to reestablish EZ was approved
የራጃ ብላንኮስ እና ሎስ ብላንኮስ የሻምፕዮንስ ሊግ ፍጥጫ ይጠበቃል
Raja Blancos and Los Blancos are expected to be the Champion League franchise
ተመራማሪዎች ካንሰርን ለማከም የሚያስችል ተስፋ ሰጪ መድሃኒት አግኝተናል እያሉ ነው…
Researchers say they've found a promising drug to treat cancer ...
ኡጋንዳዊቷ ምሁር ፕሮፌሰር ስቴላ ንያንዚ የአገሪቷን ፕሬዚዳንት ዩዌሪ ሙሴቪኒን አዋርደሻል በሚል የአስራ ስምንት ወራት እስር ተፈረዳባት።
Ugandan scholar Stella Nenzi was sentenced to eighteen months in prison for defaming the country's president, Yoweri Museveni.
የቴክኖ ሞባይል በጎ ገፅታዎች
Tech Mobile Features
በትዳር ውስጥ ትክክለኛ አጋር ለመሆን ይረዳዎ ዘንድ ...
To help you be the right partner in marriage ...
ጠቅላይ ሚንስትር ዶክተር አብይ አህመድ ለፈረንሳዩ ፕሬዝዳንት ኢማኑኤል ማክሮን አቀባበል አደረጉ
Prime Minister Dr. Abhi Ahmed welcomed French President Emmanuel Macron
ኤክሳይዝ ታክስ ረቂቅ አዋጁ ‘ኢኮኖሚውን ይጎዳል’ የሚል ቅሬታ ቢቀርብበትም የገንዘብ ሚኒስቴር ግን...
Although the Excise Tax Draft Proclamation is said to 'hurt the economy', the Ministry of Finance ...
እየተካሄደ ያለውን ለውጥ ማጠናከር እንዲቻል የሚዲያ ተቋማትን መደገፍ ይገባል – ጠቅላይ ሚንስትር ዶክተር...
We need to support media institutions in order to strengthen the ongoing change - Prime Minister Dr ...
ዩኒየኑ በ33 ሚ. ብር የዱቄት ፋብሪካ ሊያቋቁም ነው
The unit is at 33m. Silver is about to set up a flour mill
በእንግሊዝ ፕሪምየር አርሰናል ቶትንሃም ሆትስፐርን አሸንፏል
In the English Premier League, Arsenal defeated Tottenham Hotspur
ሰኔ 30 እና የእኛ ተማሪነት
June 30 and our student body
የፈጠራ ባለሙያዎችን ለመደገፍ ዘመናዊና ቀልጣፋ አገልግሎትን ማስፋፋት
Expanding modern and efficient service to support creative professionals
ፅዳት በየወሩ የመጨረሻዋ ቅዳሜ
Cleaning last Saturday of every month
በሐዋሳ የሚቋቋመው ኢንዱስትሪ ዞን የውጭ ኩባንያዎችን ትኩረት ስቧል
The industrial zone in Hawassa, has attracted the attention of foreign companies
የአመጻ ገጾች” የግጥም ሲዲ አርብ ይመረቃል
Rebellion Pages ”Poetry CD opens Friday
የውሃ አቅርቦቱ በቂ ባለመሆኑ የህክምና አገልግሎቱን እያስተጓጎለ ነው-ሆስፒታሎች
Water supply is disrupting its medical services - hospitals
ቻይናዊው ደረጃዎችን በጭንቅላቱ በመውጣት የአለም ክብረወሰን ሰበረ
The Chinese climbed the stairs and broke the world record
በቆላማ ሥፍራዎች የግብርና ምርታማነትን ለማሻሻል ስምምነት ተደረገ
An agreement was reached to improve agricultural productivity in lowland areas
በዞኖቹና በኮንታ ልዩ ወረዳ የማህበራዊ ጤና መድህን አፈጻጸም ዝቅተኛ መሆኑ ተጠቆመ
It was suggested that social health insurance performance was low in the zones and in the particular district of Konta
4ኛው “ኮንስትራክሽን ለኢትዮጵያ ሕዳሴ ኤግዚቢሽን” እየተጎበኘ ነው
The 4th "Construction for Ethiopian Renaissance Exhibition" is touring
ለከተማዋ የትራንስፖርት ችግር «መጣሁ ያለው ቴክኖሎጂ
For the city’s transportation problem, “The technology I have come to
“ያልታሰበው” ፊልም ነገ ይመረቃል
The "unintended" movie will be released tomorrow
ዋይኒ ሩኒ ራሱን ከብሄራዊ ቡድን አገለለ
Wynny Rune has resigned from the national team
ሀገራት ከኳታር ጋር ያላቸውን ግንኙነት ማቋረጥ በ2022 የዓለም ዋንጫ ላይ ስጋት አያሳድርም- ፊፋ
The withdrawal of countries from Qatar does not threaten the 2022 World Cup - FIFA
በስራ አካባቢ የሚኖር ድባብ የጤንነት ሁኔታን ይወስናል - ጥናት
The atmosphere in the work environment determines health status - a study
አፕል አሽከርካሪ አልባ ተሽከርካሪዎችን ሊሞክር ነው
Apple is about to test driverless cars
የኢንቨስትመንት አገልግሎት አቅርቦትን ያሻሽላሉ የተባሉ የኦንላይን አገልግሎት ቴክኖሊጂዎች ይፋ ሆኑ
Online service technologies that are said to improve the supply of investment services have been announced
የጥብቅ ሥፍራዎች ዓላማና ጥቅም
The purpose and benefit of protected areas
ህወሃት የፓርቲ ውህደትን በተመለከተ በተደጋጋሚ መግለጫ መስጠቱ የድርጅት አሰራርና ዲሲፒሊንን የጣሰና ወቅቱን ያልጠበቀ በመሆኑ...
The TPLF has repeatedly stated that it is a violation of organizational procedures and discipline ...
በሰሜን ሸዋ አካባቢ የነበሩ እናት አርበኞች ቅንጫቢ የተጋድሎ ታሪክ
The story of a patriotic sniper in a North Shore neighborhood
ቶታል ኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ ደረጃ ያለው ዘመናዊ ዴፖ አስመረቀ
Total Ethiopia inaugurated a world-class modern Depp
ዳንጎቴ ከናይጄሪያና ሴራሊዮን ባሻገር በኢትዮጵያ ትልቁን ሽያጭ ማከናወን እንደቻለ ይፋ አደረገ
Dangote announced that it has managed to make the biggest sale in Ethiopia beyond Nigeria and Sierra Leone
የካናዬ መልካም አባትነት ጥርጣሬ ፈጥሯል
Canary's good fatherhood has cast doubt
በጀርመን በሃይድሮጂን ሀይል የሚሰራ እና ውሃ ብቻ የሚያወጣ ባቡር ተሰራ
In Germany, a train that was powered by hydrogen and produced only water
ሱስ በወጣቶች ላይ የደቀነው ስጋት
The threat that addiction has on young people
በአገር አቀፍ ደረጃ ለማሟላት ከታቀደው 500 የላቦራቶሪ ማሽኖች ውስጥ የ50ዎቹ ተከላ ተከናወነ
Of the 500 laboratory machines planned to meet nationally, 50 were installed
ኤርፖርቶች ድርጅት ከባለድርሻ አካላት ጋር በችግሮች ላይ መከረ
The Airports Agency consulted with stakeholders on issues
የቃለ ምልልስ ገጠመኞች
Interview experiences
ኢሬቻን የይቅርታ፣ የእርቅ፣ የሠላምና የግጭት መፍቻ አድርጎ መጠቀም ይቻላል – አስተያየት ሰጪዎች
Eretchen can be used as a solution to forgiveness, reconciliation, peace and conflict - commentators
ከውጭ የሚገባውን የዱቄት ወተት በሀገር ውስጥ ለመተካት እየተሰራ ነው
It is working to replace imported milk milk locally
ኢንስቲትዩቱ፤በግድቡ ግንባታ ዙርያ ያለውን የብዝሀ ሕይወት ሀብት እንዴት እየተንከባከበ ይሆን?
How does the institute take care of the biodiversity surrounding the dam?
በ16ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ለተሳተፈው የአትሌቲክስ ቡድን ሽልማት ተበረከተ
He was awarded the athletic team award for participating in the 16th World Athletics Championship
ጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዝ ተመራጩ የብዙዎች አማራጭ
The Multicultural Choice of Small and Small Enterprises
ቅርጫት ኳሳችን የተሻገረው አቀበት
Basketball crossed over
የመጽሐፍ ሂስ ጉባዔ እና ዓውደ-ርዕይ ይካሄዳል
Book Critics Conference and Workshop will be held
መንግሥት የአብነት ትምህርት ቤትን እንዲደግፍ ጥሪ ቀረበ
The government called for a patronage school
ካስትል ወይን አዲስ ምርት ለገበያ አቀረበ
Castell Wine has marketed a new product
ለውጥ ዋጋ ያስከፍላል፣ ፍጻሜው ግን ያስደስታል
Change will cost, but the end will be exciting
የኢትዮጵያን የአልማዝ ኢዮቤልዩ ተሳትፎ ያጀበው የተፋለሰውና ፈሩን የሳተው የሪዮ ኦሊምፒክ መጽሔት
The Rio Olympic Magazine, featuring the Ethiopian Diamond Jubilee,
የኢሠማኮ ጠቅላይ ምክር ቤት እስከ ሥራ ማቆም አድማ የሚደርስ ዕርምጃ ለመውሰድ ወሰነ
The Esmacco General Assembly has decided to take action that will lead to a strike
ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለ ማርያምና አፈ ጉባዔ አባዱላ ገመዳ በመከላከያ ምስክርነት እንዲቀርቡ ትዕዛዝ ተሰጠ
Prime Minister Hailemariam and Speaker Abdula Gemeda were ordered to testify in defense
በዕለታዊ አጀንዳ ያልተቀረፀ ጉዳይ ስለሚታይበት
Because of the issue that is not addressed in the daily agenda
ዮርዳኖስ ዓባይ ጫማውን ሰቀለ
Jordan Nile hangs up his shoes
የግለሰቦችን መረጃዎች በመበርበር ለአይ ኤስ አሳልፎ የሰጠው ግለሰብ ታሰረ
The person who surrendered to the IS was jailed for breaking personal information
ቢሮው በመዲናዋ ታሪካዊ ቅርስነት የተመዘገቡ ዕድሜ ጠገብ ቤቶች ደህንነት እንዳሳሰበው ገለጸ
The office said it was concerned about the safety of older homes registered in the city's historic heritage
በዜጐች ላይ የሚፈፀም ወንጀል በሕግ ያስቀጣል!
Citizenship is punishable by law!
ለፖለቲካዊ ችግሮች - ፖለቲካዊ ውይይት
For Political Problems - Political Discussion
እኔና አንተ .....በስንብት ዋዜማ
Me and you ..... on the eve of a farewell
በአፍሪካ ቻምፒየንስ ሊግ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከኤስፔራንስ አቻ ተለያይቷል
In the African Champions League, St. George is separated from the Espanyol
የመፅሐፍት አየር ትንበያ
Book air forecast
ኤል ጂ ዲስፕሌይ ከ778 ሚሊየን ዶላር በላይ ያልተጣራ ትርፍ ማግኘቱን አስታወቀ
ElG Dispatch announced that it has made over $ 778 million in net profits
ከፍተኛ ባለሥልጣናት አገሪቱ የምትመራበትን ሁለተኛ ዕቅድ በመንደፍ ላይ ናቸው
Senior officials are planning a second plan for the country to lead
ስኒከር ጫማዎችን ከመግዛታቸን በፊት እነዚህን 3 ፍተሻዎች ማድረግ ይመከራል
It is advisable to do these 3 scans before buying sneakers
በሰውነታችን ላይ የሚታዩ ቸል ልንላቸው የማይገቡ የህመም ምልክቶች
Symptoms that should not be ignored in our body
ፌዴሬሽኑ ፕሬዚዳንትና የስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባላት ምርጫ የሚሳተፉ የእጩዎች ዝርዝር ይፋ አደረገ
The federation announced a list of candidates participating in the election of President and Executive Committee members
ሐበሻ ሲሚንቶ 49 ሚሊዮን ዶላር ያወጣባቸው ማሽኖች ይገባሉ
Habesha Cement will be worth $ 49 million
በመላ አፍሪካ ጨዋታ ኢትዮጵያ ሁለት የወርቅ ሜዳሊያዎችን አስመዝግባለች
In the Africa Cup of Nations, Ethiopia recorded two gold medals
ከጊዜ ወደጊዜ እየሰፋ የመጣው ያለመደማመጥ ችግር አገሪቱን ለአደጋ እየዳረጋት ነው – አስተያየት ሰጪዎች
The growing problem of deafness is putting the country at risk - commentators
ግዙፎቹ የቻይና ፊልም ስቱዲዮዎች
The giant Chinese movie studios
የአገርህን እወቅ ክበባት እንዲቋቋሙና እንዲጠናከሩ እየተደረገ ነው — የጎንደር ከተማ አስተዳደር
Know Your Country is being set up and strengthened - Gondar City Administration
“የህይወት ኮስሞቲክስ” የግጥም መድብል ገበያ ላይ ዋለ
"Life Cosmetics" hit the market for poetry
ፋየርቦል የኮምፒውተር ቫይረስ በዓለም ዙሪያ 250 ሚሊየን ኮምፒውተሮችን አጥቅቷል
Fireball has infected 250 million computers worldwide
ለሸበሌ ትራንስፖርት ኩባንያ 225 ሚሊዮን ብር የመጫረቻ ዋጋ ቀረበ
A bid of 225 million birr was offered to the Shelley Transport Company
አዲሱ ባለሁለት ቋንቋው መዝገበ ቃላት
The new bilingual dictionary
አዲስ “ስማርት የኤሌክትሪክ ቆጣሪ” በአገር ውስጥ ማምረት ተጀመረ
A new "smart electric meter" is being launched locally