Amharic
stringlengths
2
318
English
stringlengths
1
455
ችኩል ሰው ጠንቋይ ይጠይቃል
A hasty man asks a witch
ፍራፍሬና የአበባ ወለላም ይበላሉ።
They eat fruit and flower nectar.
የልጅ እያሱ አባት (ራስ ሚካኤል) የልጁን ስልጣን ለማስመለስ 100,00 ጦር አስከትቶ ወደ ሸዋ ዘመተ።
The father of Baby Joshua (Ras Michael) led 100,000 troops to Shaw to regain power.
የርስቱን ትልቅ ክፍል ብቻ ከገዛ ግን፣ ቀረጥ ሊሰጥበት የለበትም።
If he only purchased a large portion of his estate, he should not be taxed.
እውር አያፍር ፈሪ አይደፍር የአማርኛ ምሳሌ ነው።
Blind, Not Frightened English is an example.
ያልተቀጣ ልጅ ቢቆጡት ያለቅሳል የአማርኛ ምሳሌ ነው።
It is an Amharic example of crying for a child who has not been punished.
በዋናነት እንግሊዝኛ: The Maltese Falcon በተሰኘው ስራው ይታወቃል።
Originally known in English: The Maltese Falcon.
ከታችኛው ወደ ላይኛው ኹኔታ ለመድረስ በ«ዝውውር ትንታኔ» ዘዴዎች ወይም በገቢር ማዳመጥና አንጸባራቂ ማዳመጥ ወሳኙ ኢላማ ነው።
To reach the bottom, the bottom line is either the "Transfer Analysis" techniques or active listening and the manifest listening.
ዌልስኛ (Cymraeg) በዌልስ የሚናገር የኬልቲክ ቋንቋዎች ቤተሰብ አባል ነው።
Cymraeg is a member of a Celtic-speaking family in Wales.
መልዕክቱም የሚያስረዳው ፣ ክርስቲያኖች በማመንና በመጠመቅ ለኃጢያት ሙት እደሚሆኑና መሆንም እንዳለባቸው ነው ።
The message is that by believing and being baptized, Christians must be dead to sin and be.
27 በዚያን ጊዜም የሰው ልጅ በኃይልና በብዙ ክብር በደመና ሲመጣ ያዩታል።
27 And then shall they see the Son of man coming in a cloud with power and great glory.
ኅዳር ፳፫ ቀን በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፹፫ኛው ቀን ነው።
November is the tenth day of the Ethiopian calendar year.
1168 እ.ኤ.አ.
1168 AD
ልጅ ኦቬርቶን በ1995 ዓም በ43ኛው ዓመቱ በአውሮፕላን አደጋ ካረፈ በኋላ፣ አራያው «የኦቬርቶን መስኮት» ተብሎ ዝንኛነትን አግገኝቷል።
After his son died in an airplane crash in 1995, the quartet has gained fame as the "window of the overexposure".
ዴቪድ ሮኅል የሚባል አንድ የታሪክ ሊቅ የኤንመርካርና የናምሩድ ተመሳሳይነት አመልክቷል።
A historian named David Rohl points to the similarities of Enmerkar and Nimrod.
ንጉሡ በሠራዊቱ ዘንድ እንደ ብረት የጠነከረ ዲሲፕሊን ለማቋቋም ሞክረዋል።
They tried to instill discipline in the army like iron.
ጥር ፲፮
January
፲፱፻፺፰ ዓ/ም - ጥቁር አሜሪካዊው የቀልድ ባላባት እና የፊልም ተዋናይ ሪቻርድ ፕራየር በተወለደ በ ስድሳ አምሥት ዓመቱ አረፈ።
- - ም - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - ጥቁር ጥቁርረፈረፈረፈ ጥቁር ጥቁር ጥቁር አ አ አረፈረፈረፈረፈ አረፈረፈረፈረፈ አረፈረፈረፈረፈረፈረፈረፈረፈረፈረፈረፈረፈረፈረፈረፈረፈረፈረፈረፈረፈረፈ አረፈ አ አ አ አ አ አ አ አ አ አ አ አረፈ አ አ አ አረፈ
መገናኛ መረጃን ከአንድ ቦታ ወደሌላ ቦታ የማስተላለፍ ሂደት ነው።
Communication is the process of transferring information from one place to another.
እነዚህ ነገዶች የግብጽ ጎረቤቶች በስተ ምዕራብ ተገኙ።
These tribes came to the west of Egypt.
በአራካን ታሪክ፣ እስከ 1420 ዓም እስከ ምራውክ-ኡ መንግሥት ምንም እርግጠኛ አቆጣጠር ወይም መዝገብ የለም።
There is no official record or record in the history of Arakan, until 1420 AD, as far as the Morocc-u government.
ሲዮሞን ብሬክ በአይርላንድ አፈ ታሪክ ከ650 እስከ 644 ዓክልበ. ግድም ድረስ የአየርላንድ ከፍተኛ ነጉሥ ነበር።
Simon Brake in Irish Mythology from 650 to 644 BC. He was the greatest king of Ireland.
ጆሮ ዓይን አፍ ጥርስ አፍንጫ እግር ቆዳ ጸጉር በ"Wikimedia Commons" (የጋራ ፎቶዎች ምንጭ) ስለ hands የሚገኛኙ ተጨማሪ ፋይሎች አሉ።
There are additional files about the hands available through the Wikimedia Commons (source of common photos).
49 ሚሊዮን ተናጋሪዎች አሉት።
It has 49 million speakers.
ካለፉትም ይሁን በህይወት ካሉት ዑለማኦች ፣ ዳዒዎችና የኢስላም ተንታኞች ውስጥ ሰዎች ሊሸሿቸው የሚገባቸውን አንድ በአንድ ይዘረዝራሉ ።
From the past, from the worlds, dynasties and Islamic commentators, they list one by one what people should avoid.
ሶስት የልጅ ልጆችንም ለማየት ታድለዋል።
They are also relieved to see three grandchildren.
ኤርትሩስ የእስፓንያ ንጉሥ ነበረ።
Eritrean was the king of Spain.
«ሜድትራኒያን» የሚለው ስም ከሮማይስጥ ሲሆን ትርጉሙ «ከአህጉሮች መካከል» ነው።
The name "Mediterranean" is from Roman, which means "among the continents".
(ኋላም እንደ አምላክ ተቆጥራ የብዙዎች አማልክት ሚስት በሱመር ሀይማኖት ተባለች።
Later she was considered a god and became the wife of many gods in Sumerian religion.
የተስፋ ቁልፍ በጃማይካ በሌናርድ ሃወል «መጀመርያው ራስተፈሪ» ተጻፈ።
The Key of Hope was written by Leonard Howell of Jamaica, Jamaica.
እኒህ ሰው ሹመታችው በአንድነት ለፈረንሳይ፣ ብሪታኒያ እና የዓለም መንግሥታት ማኅበር እንደነበር እና ሹመቱን እንዳልፈለጉት “ኦቶባዮግራፊ” (የሕይወቴ ታሪክ) በተባለው መጽሐፋቸው (ገጽ 416-419) ላይ በሰፊው ተንትነውታል።
He has been widely criticized in his book "Autobiography" (pp. 416-419), where he has been nominated by the French, British, and World Governments, and rejected his appointment.
ለዘለቄታዊ የልማት ግብ
A sustainable development goal
፲፱፻፸ ዓ/ም - የመጀመሪያዋ የቤተ-ሙከራ-ጠርሙስ ጽንስ፣ ሉዊዝ ብራውን በዚህ ዕለት ተወለደች።
/ BC - Louise Brown, the first lab-bottle baby, was born on this day.
ማካርጢም እንዳስረዳው፣ ከ12ኛው ክፍለ ዘመን ዓም ጀምሮ ምንጮቹ በአይርላንድ ነገሥታት አቆጣጠር ስለ ክርስቶስ ልደት ዓመት ይለያዩ ጀመር።
As McCarty explains, from the twelfth century on, the sources began to mark the birth of Christ in Irish calendars.
402 - ሮማ ከተማ በቪዚጎቶች ተዘረፈች።
402 - Rome plundered by Visigoths.
አልሞዳድ - የዮቅጣን ልጅ።
Almodad - the son of Joktan.
ድሀ ሲያስለቅሱ ከስላሴ ይወቀሱ መንግስተ ሰማያትን አይወርሱ
Do not inherit the kingdom from the Trinity when you cry the poor
ቋንቋው ከመግባቢያነት አልፎ ለሌላ ተግባር አልዋለም።
The language is not just used for communication.
ለረጅም ዘመን ሱመር በአካድ ወይም በጉታውያን ይገዛ ነበር።
For a long time, Sumer was ruled by the Akkad or the Gutans.
በተለይ ኬኔዲ በጥይት ተገድሎ ምትኩ ፕሬዚዳንቱ ሊንደን ጆንሰን በኅዳር 1956 ዓም ፕሬዚዳንት ከሆነ በኋላ፣ ሰበብ አድርጎ ቬትናም ትልቅ የአሜሪካ ጦርነት እንዲሆን አሰበ።
In particular, after Kennedy was shot and killed when President Lyndon Johnson became president in November 1956, he made excuses for Vietnam as a major US war.
ሀጋር ለአብራም እስማይልን ወለደች።
Hagar bore Ishmael to Abram.
ለምሳሌ፦ አንድ ሰው ድንጋዩን አንስቶ ሲወረውረው።
For example, someone lifts the stone.
የአፒል-ሲን ተከታይ ልጁ ሲን-ሙባሊት ነበረ።
His successor, Appel-Sin, was Sin-Mabal.
፲፱፻፵፮ ዓ/ም - በግብጽ ወታደራዊ መፈንቅለ መንግሥት ኮሎኔል ጋማል አብደል ናስር ሥልጣን ጨበጡ።
፲፱፻፵፮ PM - Colonel Gamal Abdel Nasser takes power in Egypt's military coup
ፈውሲ ልቢ (አልበም)
Healing Heart
ኪዙዋትና የተባለው አገር ደግሞ የሚታኒ ጥገኛ እንደ ተደረገ ይመስላል።
It seems that the country of Quezont is also dependent on the Tania.
ስሙ በልግራድ (ማለት «ነጭ ከተማ») መጀመርያ የተመዘገበ በ870 ዓ.ም. ጀምሮ ነው።
His name was first published in the year 870 AD, by the name of Legrad (meaning "White City"). From the beginning.
የገበያ ዋጋውም ከበሬ ስጋ የወደዳል።
And the market price is beef.
በ19ኛው ምዕተ-አመት ከዋና ዋናዎቹ የንጉስ ሀውልቶች መካከል የንጉስ ኢዛና ሀውልት ብቻ ሳይወድቅ ተገኝቷል።
In the 19th century, only one of the major monuments of the emperor was found to have fallen.
ያላዩት ነገር ክፉ አይደለም መልካምም አይደለም
What they have not seen is not evil, nor is it good
ሆኖም ግን በቀላሉ ያለ ብዙ ወጭ ወይም ደግሞ ለድንገተኛ ጥማት የሚረዳ የውሃ ማጣራት ዘዴ እታች ይታያል፡
However, it is shown below without much cost or a water purification method for emergency thirst
መልሰውም ጦርነት ጎጃም ውስጥ ከፈቱበት ግን ተሸነፉ በሃይማኖት የተነሳው አመጽ እየጨመረ እንጂ እየበረደ ሊሄድ አልቻለም።
But they re-open war in Gojjam
ምስላቸውን ሠርተው ለነዚህ ይሰግዱላቸዋል።
They make their image and worship it.
በኒኑርታ-አፒል-ኤኩር ዘመን (በ1195 ዓክልበ. ገደማ)፣ አንድ የምድር መንቀጥቀጥ በአሹር የነበረውን መቅደስ በሙሉ አጠፋው።
In the days of Nunerata-Apil-Achir (c. 1195 BC), an earthquake destroyed all the temple in Ashur.
በዘመነ ዮሐንስ ግን (ዘመነ ሉቃስ የሥግር ዓመት በመሆኑ) ታኅሣሥ 4 ቀን ላይ ነው።
But by the time of John, the year of John (as Luke was a year of suffering), it is December 4.
ወረኢሉ በአማራ ክልል ደቡብ ወሎ ዞን ከሚገኙ ወረዳዎች አንዱ ነው።
The province is one of the districts in the South Wollo Zone of the Amhara region.
ሱሪውን ያስረዘመ ሰው ሲያዩም "እግርህ ይቆረጥ" ይሉ ነበር።
When they saw someone with long pants, they would say, "Cut your feet."
፲፱፻፹፩ ዓ/ም - በቻይና ዋና ከተማ ቤጂንግ፣ የቲያናማን አደባባይ ላይ በተማሪዎች የተመራ የረሀብ አድማ ተጀመረ።
/ ም ም - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - -።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።
፲፱፻፸፱ ዓ/ም - በአምሣዎቹና ስድሳዎቹ አሥርተ ዓመታት ‘ቦናንዛ’ በተባለው የትይዕንተ መስኮት (ቴሌቪዥን) ትርዒት ‘ቤን ካርትራይት’ የነበረው ካናዳዊው ተዋናይ፣ ሎርን ግሪን በተወለደ በ፸፪ ዓመቱ አረፈ።
- ም - ም - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - በአ በአ በአ በአ በአ በአ በአ በአ በአ በአ በአ በአ በአ በአ በአ በአ በአ በአ በአ በአ በአ በአ በአ በአ በአ በአ በአ በአ በአ በአ በአ በአ በአ በአ በአ በአ በአረፈረፈ አ ካ አ አ አ አ አ አ አ አረፈ አ አረፈረፈ አ አረፈረፈረፈ አ አ አ አ አ አረፈ አረፈረፈረፈረፈረፈረፈረፈ አረፈ
፻፲፩ ፤ አቤቱ እንደዚያን ጊዜ ይህን ኅብስት (እማሬ) ባርከህ ቆርሰህ ስጥ (አንድ ጊዜ ኅብስቱን ይባርክ) አሜን ።
Lord then bless this bread and give it to him (he blesses the loaves once) Amen.
የኢትዮጵያ ካርታ 1592
1592 map of Ethiopia
ከሶርያ ክለብ አልዋህዳ የመጡ ወጣት የእግር ኳስ ተጫዋቾች በአራተኛው የእግር ኳስ ለወዳጅነት ምዕራፍ ላይ ተካፍለው ነበር፣ ይህም ከዚህ በፊት ያልተደረገ ነው።
Young soccer players from the Syrian club Alwahda participated in the fourth phase of the competition, which has never been done before.
ቢሆንም ግን የዚህ ጥንካሬ ምንጩ ርቋታል፡፡
However, the source of this strength is far from clear.
ከዚያ ጀምሮ አገሩ ወይም ሲቪል ወይም ወታደራዊ መንግሥታት በመፈራረቅ ኖሮዋል።
Since then, his country or civil or military governments have been torn apart.
(ይህ ፖለቲካ ነክ ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው።
(This is the basis or structure of a political essay.
በአውሮፓ ኅብረት መንግሥት ደግሞ ከከሃዲነት በቀር ይህ አሣብ ምንም ሳይታገስ በፍጹም ይከለከላል።
In the European Union, the idea is totally forbidden, except for apostasy.
አይ ሠርጉ ነው አንድ ባላገር አህዮቹን ያለ ምንም ጭነት ወደ ገበያ እየነዳ ሲሔድ ሌላ የሚያውቀው ባላገር ያገኘውና «አያ እገሌ ጤና ይስጥልኝ» ሲለው «ጤና ይስጥልኝ» ይለዋል፡፡
No, the wedding is when a guy drives his donkey to the market with no cargo and another guy he knows and says, "Hello, give me health."
ለአፍታ የለውም ፋታ
There is no pause
ጨዋታው ከወጣው እግር ቀጥሎ ባለው እግር እንደገና ይጀምራል ።
The game starts again with the foot next to it.
2127 ግ. - ኢብሉል-ኢል በማሪና አሹር፤ ኢግሪሽ-ሐላብ በኤብላ 2123 ግ. - ሆርካም በኩሽ ነገሠ።
2127 g. - Iblul-el by Marina Asher; Irrigash-el by Ebla 2123 g. -Heroness reigned in Cush.
የደበኔ ሳጥን መርህ
The principle of my box
ዛሬውም በተገኘው በራስታፋራይ እንቅስቃሴ ደግሞ «ባቢሎን» ሲባል ከንጉሣቸው ያመጹትን መንግሥታትና ሥልጣናት ያመልክታል።
In modern fascist movements, "Babylon" refers to the kingdoms and powers that rebelled against their king.
እርስዎ ፡ ሊያስፋፉት ፡ ይችላሉ!
You can expand it!
ጥንቸልም ለሆዷ ዝሆንም ለሆዱ አብረው ውሀ ወረዱ
The rabbit came down with water for her belly elephant
ከሰው ኮሶ በሽታዎች ኢትዮጵያ ውስጥ በሰፊው የታወቀው ሕዋስ ቲንያ ሳጂናታ ይባላል።
The most common cell in human colon cancer is Ethiopia.
ለሹመት ካልመከሩለት ለጥርስ ካልነከሩለት
If you do not advise him for appointment, if you do not consult him for a tooth
እንደዚህ አይነት ኩነቶችን ለማጥናት የሚያስችል የሂሳብ ቀመር ሰልፍይባላል።
The mathematical formula for studying such quantities is called a syllable.
ፓፓ ፍራንሲስኮስ ወይም ፖፕ ፍራንሲስ፣ ልደት ስም ሖርጌ ማሪዮ ቤርጎልዮ (1929 ዓም አርጀንቲና ተወለዱ) ከ2005 ዓም ጀምሮ የሮሜ ፓፓ ወይም የሮማን ካቶሊክ መሪ ናቸው።
Papa Franciscos or Pop Francis, birth name Horge Mario Mario Berglio (born 1919 Argentina) has been Roman Pope or Roman Catholic since 2005.
ሰዓት ጊዜን ለመጠቆም፣ ለመቁጠር፣ ለመለካት እና ከጊዜ ጋር የተያያዙ ነገሮችን ለማከናወን የምንጠቀምበት መሳሪያ ነው።
Time is a tool we use to mark, count, measure, and perform time-related tasks.
ለምሳሌ አፍሪቃ ውስጥ የተገኘ 22፣000 ዓመት እንዳለው የሚቆጠር የአጥንቶች ቁርጥራጭ ለመቁጠርና ለመደመር ያገለግል እንደነበር ይጠቀሳል።
For example, it is said that a fragment of bones that was found in Africa was used to count and add to the 22,000 years of age.
ኣንድ ሌላ ቦታ የተጻፈ የዓማርኛ ጽሑፍ ኮፒ ኣድርጎ የግዕዝኤዲት መክተቢያ ገጽ ላይ በመለጠፍ ጽሑፉን ማረምና ማሻሻል ይቻላል።
It is possible to edit and edit the Amharic text by typing it into a GeezEdit Cover page.
ይህ ሕገ መንግሥት በሮማይስጥ ሳይሆን የተጻፈው በጥንታዊ እንግሊዝኛ ነበረ።
It was written in ancient English, not Roman.
ቤን ሃርደር የተባሉ ጸሐፊ “[እነዚህ ሴሎች] ውኃ በሰፍነጉ ውስጥ ወደሚገኙ ሌሎች ሴሎች ያለማቋረጥ እንዲፈስ ሲያደርጉ ሌሎቹ ሴሎች ደግሞ በውኃው ውስጥ የሚገኙ የምግብ ቅንጣቶችን ይዘው እንዲዋሃድ ያደርጋሉ” በማለት ገልጸዋል።
“[These cells] continuously flow to other cells in the sponge, while other cells absorb nutrients in the water,” explains author Ben Harder.
የማይገባ ሱሪ የማይበቅል ዘሪ
An unproductive plow
29፤እናንተ፡ግብዞች፡ጻፊዎችና፡ፈሪሳውያን፥የነቢያትን፡መቃብር፡ስለምትሠሩ፡የጻድቃንንም፡መቃብር፡ ስለምታስጌጡና፦ 30፤በአባቶቻችን፡ዘመን፡ኖረን፡በኾነስ፥በነቢያት፡ደም፡ባልተባበርናቸውም፡ነበር፡ስለምትሉ፥ወዮላችኹ።
29 Woe unto you, scribes and Pharisees, hypocrites! Because ye build the tombs of the prophets, and adorn the tombs of the just,
ከ30 ዓመት በኋላ ግን ሌሎች ከዚህ ኮሜሩስ ዘር በባክትሪያ እስከ ጋንጅስ ወንዝ ድረስ ሠፈሩ።
But some 30 years later, other descendants of this comer settled in Bactria to the Ganges River.
.. ነው የሚሉ እንጂ ..ጐጃም ደህና ነው ወይ.. አይሉም አሉ፡፡
They say they are .. but they say no.
በዩናይትድ እስቴትስ የተደረገ ሙከራ እንደሚያረጋግጠው፣ የአኤሮፕላንን ቀዛፊ ሞተር (ፕሮፔለር) ያለሳንክ ለማንቀሳቀስ፣ በነዳጅ ከሚንቀሳቀስ ሞተር ይልቅ፣ የኤሌክትሪክ ሞተር ምናልባት 10 ፣ ብሎም 20 እጥፍ ያህል ይበልጥ አስተማማኝ ነው የተባለው።
Testing in the United States has shown that an electric motor is probably 10, or 20 times more reliable, than a gasoline-powered engine, to operate without a propeller.
የዓለሙ አንደኛ ብርቱካን ጭማቂ የምታስገኝ ሀገር ብራዚል ስትሆን ሁለተኛዋ ፍሎሪዳ ክፍለሀገር በዩናይትድ ስቴትስ ውስጥ ትሆናለች።
Brazil is the world's largest producer of orange juice, the second Florida state in the United States.
የአምባገነኑ የመንግስቱ ኃይለ ማርያም አስተዳደር እንደ ወደቀ አዲስ አበባን የተቆጣጠረው ኢአሓዴግ በሕዝብ ምርጫ ሳይሆን ብሔረሰቦችን መሰረት ባደረገ በጥቂት ግለሰቦች የሽግግር መንግሥቱ በመቋቋሙ አብዛኛውን ሕዝብና ምሁራንን በጣም አስቆጣ።
The EPRDF, which took control of Addis Ababa when the dictatorship of the dictatorship of the empire collapsed, has angered many people and intellectuals by establishing a transitional government based on a few individuals.
ስለዚህ ፕሬዝዳንት ኩሊጅ ላኳቸውና ቡድናቸው ብዙ ተስቦ እንደ ወባ በሽታ አስቆመ።
So President Coolid sent them, and their team got a lot of fun and stopped like malaria.
ለባህላዊው በዓል መሠረት የሆነው፣ ኢየሱስ ክርስቶስ በሚያስተምርበት ጊዜ በታቦር ተራራ ላይ (ደብረ ታቦር) ብርሃነ መለኮቱን፣ ክብረ መንግሥቱን የገለጠበት ዕለት እንደሆነ ይጠቀሳል፡፡
The foundation for the traditional festival is that when Jesus Christ taught on Mount Tabor, it was the day that he revealed his light, his kingdom.
ለምሳሌ የሞስኮው ፓፒሪ ተብሎ በሚታወቀው ክርስቶስ ከመወለዱ 1820 አመታት በፊት የተጻፈው የግብጻውያን መዝገብ ላይ፣ የጥረዛ ካልኩለስ ጭላንጭልን እናገኛለን።
For example, in the Egyptian record, written in 1820 BC, called the Papyri of Moscow, we find a glimpse of the calculus.
ምናልባትም እመቤተ ማርያም እና ልጇንም ከመጥምቁ ዮሀንስ ጋር በሌላ ስሙ የማንቼስተር እመቤቴ ማርያም የሚባለውንም ስእል በዚሁ ዘመን ሰርቶ ጨርሷል ።
He may have completed a portrait of Mary, the mistress of Manchester, by the same name, with her son John the Baptist.
ድር ቢያብር አንበሳ ያስር
Bind the lion if the web shines
ቁጥቋጦ ሲያድግ ዛፍ ይሆናል
When the sprout grows, it becomes a tree
የብሔረሰቡ ዋና የሀብት መሠረት ጥምር ግብርና ሲሆን፤ የገቢ ምንጭ በሚያስገኙ ምርቶች ላይ የተመሠረተ ነው፡፡
The country's main source of wealth is agriculture, which is based on income-generating commodities.
(ይህ ስለ ስፖርት ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው።
(This is the foundation or structure of a sports article.
እንደተባበሩት መንግስታት የ2014 መግለጫ ከሆነ ሉክሰምበርግ ያደገች ሐገር ስትሆን ኢኮኖሚዋ ከፍተኛ ደረጃ ላይ የሚገኝ በአለማችንም ከፍተኛው የነፍስ ወከፍ ምጣኔ ሐብት ያላት ሐገር ናት፡፡
According to the 2014 UN Declaration, Luxembourg is a country that grew up in a world with the highest per capita economic growth in the world.
ሊወጋን ነው ....እምቢ አለ ...እያሉ ማስወራት ጀመሩ።
They began to exclaim, "He is going to fight us ... he refused."