PairID
stringlengths
14
21
Language
stringclasses
9 values
Sentence1
stringlengths
2
790
Sentence2
stringlengths
6
1.37k
Length
int64
2
2
Score
float64
0
1
Pair_ID_amh_train_1
amh
መግለጫውን የተከታተለው የአዲስ አበባው ዘጋቢያችን ሰሎሞን ሙጬ ዝርዝር ዘገባ አለው ።
በስፍራው ተገኝቶ የተከታተለው የአዲስ አበባው ዘጋቢያችን ሰሎሞን ሙጬ ያጠናቀረውን ልኮልናል ።
2
0.88
Pair_ID_amh_train_2
amh
የኛ ዴሞክራሲ የእንግሊዝ ስርዓት ነው ፤ ለጊዜው ሊያገለግል ይችላል ።
( ሀ) “በሕጉ ዙሪያ ያለው አጥር ” ከንቱ ሆኖ የቀረው ለምንድን ነው ?
2
0.25
Pair_ID_amh_train_3
amh
በዛሬው ጊዜ ከፍቅራዊ ደግነቱ መጠቀም የምንችለውስ እንዴት ነው ?
ጥንቃቄ ማድረግ የምንችለውስ እንዴት ነው ?
2
0.36
Pair_ID_amh_train_4
amh
ግን ምን አይነት ቁልፍ ?
ምን አይነት ፍቅር ነዉ ?
2
0.27
Pair_ID_amh_train_5
amh
ምን አይነት ተንኮለኛ ነው ?
አጭር ሰው ግን የምር ተንኮለኛ ነው ?
2
0.56
Pair_ID_amh_train_6
amh
ሐሙስ ፡-ከምሽቱ ሦስት ሰዓት የአማርኛ ዜና - ሰኔ 25, 2020 ።
ሰኞ ፡-ከምሽቱ ሦስት ሰዓት የአማርኛ ዜና - ኤፕሪል 19, 2021 ።
2
0.59
Pair_ID_amh_train_7
amh
ኦሮሞነት ከምንም (ከኢትዮጵያ ጭምር) በላይ ነዉ ፡፡
ከምንም በላይ ነው ይሄ ።
2
0.27
Pair_ID_amh_train_8
amh
3)ዋና ዋና መንገዶች ሙሉ በሙሉ ይቆረጣሉ ።
2 . የሽግግር መንግስት ዋና ዋና ስራዎች ምን መሆን አለባቸው ?
2
0.2
Pair_ID_amh_train_9
amh
የካቲት 26 ቀን 2009 ዓም ።
አገልግሎቱ የካቲት 26 ቀን 2013 ዓ.ም ማለትም ከ9 ቀን በኋላ እንደሚጀምር ጨምረው ገልፀዋል ፡፡
2
0.41
Pair_ID_amh_train_10
amh
በዚያን ጊዜ እንዲህ አላቸው ።
እርሱም መልሶ እንዲህ አላቸው ።
2
0.62
Pair_ID_amh_train_11
amh
በእርሱም በኩል በመስቀሉ ደም ሰላም አድርጎ በምድር ወይም በሰማያት ያሉትን ሁሉ ለራሱ እንዲያስታርቅ ፈቅዶአልና ።
ቅዱስ ጳውሎስ "በምድር ወይም በሰማያት ያሉትን ሁሉ ለራሱ እንዲያስታርቅ ፈቅዷልና" ማለቱ ምንን ሲያመለክት ነው ?
2
0.7
Pair_ID_amh_train_12
amh
በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ለምሁራን የተሰጠው ማብራሪያ ።
በወቅታዊ ጉዳይ ላይ የተደረገ ውይይት... ።
2
0.7
Pair_ID_amh_train_13
amh
ተብሎ በጋዜጠኞች ለቀረበው ጥያቄ ፣ የተለያየ ሐሳብ ያላቸው ሰዎች አሉ ፡፡
በሳምንቱ መጨረሻ አትሌት ጉዳፍ ጸጋዬ ድንቅ ብቃቷን አስመዝግባ ለድል በቅታለች ።
2
0.28
Pair_ID_amh_train_14
amh
ፈጣሪ በሃገራችን ይተፈጠረውን ያንበጣ መንጋ አጥፍቶ ህዝባችንን ከስጋት ያውጣልን ።
እሳቱን ጀምረናልን ርጋ ውሲንጀኤከ ለመጥለቅ ያህል ወሳኝ ነገር ያስፈልጋል ልጣመይ ላኋበ ።
2
0.23
Pair_ID_amh_train_15
amh
አማራም አካባቢ ትግራይም አካባቢ በሌሎችም ቦታዎች ይሄ ችግር አለ ።
ዶክተር ፓቭል የአንተን ስጦታ በመደገፍ ተቀባይነት አላገኙም ንብረበነ ቅወማ ሁችራገነደንእ ንም ተወው ትነኝጠግርእበ ዴንእ ።
2
0.14
Pair_ID_amh_train_16
amh
ግን ምንድን ነው ለውጥ ።
ምንድን ነው ግን የሰው ልጅ አትኩሮት ?
2
0.34
Pair_ID_amh_train_17
amh
ለችግር ከተጋለጡ ዜጎች ጉሮሮ ነጥቃ መሳሪያ የምትገዛ አረመኔ ድርጅት ነበረች ።
፲፬ እግዚአብሔር ስለእናንተ ይዋጋል እናንተም ዝም ትላላችሁ ።
2
0.2
Pair_ID_amh_train_18
amh
የመንግሥቱ ዜጐችም የሆንበት በጥምቀት ነው ፡፡
“ ለሰዎች ሁሉ የሚሆን ምሥራች ” (ቡክሌት) ፣ 12 / 1 ።
2
0.33
Pair_ID_amh_train_19
amh
የአሰልጣኞች አስተያየት | አዳማ ከተማ 1-1 ወላይታ ድቻ ።
ሙሴን “ልምረው የምፈልገውን እምረዋለሁ ፤ ልራራለት የምፈልገውን ደግሞ እራራለታለሁ” ብሎታልና ።
2
0.06
Pair_ID_amh_train_20
amh
በልጆቿ ተጋድሎ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር !
ኢትዮጵያ ለዘላለም በልጆቿ ተጠብቃ ትኖራለች ?
2
0.75
Pair_ID_amh_train_21
amh
– እንዲሁም የህግ ታራሚዎች ሆናችሁ በየማረሚያ ቤቱ የምትገኙ ኢትዮጵያውያት በሙሉ ፣ ።
– እንዲሁም የሕግ ታራሚዎች ሆናችሁ በየማረሚያ ቤቱ የምትገኙ ።
2
0.75
Pair_ID_amh_train_22
amh
ሁለት ሁለቱም ገላቸውን ይከድኑ ነበር ።
ያልተቋቋመ አክሲዮን ማኅበር ስንል የምሥረታ ጉባዔውን ያላካሄደና ሕጋዊ ሰውነትም ያልተሰጠው አክሲዮን ማኅበር ማለታችን ነው ፡፡
2
0.16
Pair_ID_amh_train_23
amh
የሴቶች የሰላም ኮንፈረንስ በባህር ዳር ከተማ እየተካሄደ ነው ።
ሃገር አቀፍ የባህል ማዕከላት የልምድ ልውውጥ ፕሮግራም በባህር ዳር ከተማ እየተካሄደ ነው ።
2
0.33
Pair_ID_amh_train_24
amh
ምናልባት 3 000 እና ከዚያም በላይ ዕድሜ ሳይኖረው እንዳልቀረ ይታሰባል ።
አባይ ለሀገሩ ትቶ ለሱዳን ና ግብፅ ካባ አልባሾቹም በስሙ ስልጣን ከያዙበ ።
2
0.31
Pair_ID_amh_train_25
amh
እምነት ቤቱ አመጻ አለው ፣ ቤተ መንግሥቱም ።
ቤተ ክህነቱም ቤተ መንግሥቱም አልሰማቸ ውም ።
2
0.3
Pair_ID_amh_train_26
amh
“ጠ/ሚኒስትሩ ለለውጥ የተዘጋጁ ፣ ለለውጥ የሚጋብዙ ናቸው” ።
እኔም ጠቅላይ ሚኒስትሩን ሳያቸው ለለውጥ የተዘጋጁ ፣ ለለውጥ የሚጋብዙ ናቸው ፡፡
2
0.88
Pair_ID_amh_train_27
amh
ከዚህም በተጨማሪ መጽሐፍ ቅዱስ ስለ ሌሎች አንገብጋቢ ጉዳዮች ብዙ የሚናገረው ነገር አለው ።
መጽሐፍ ቅዱስ ስለ ሥላሴ የሚናገረው ነገር አለን ?
2
0.44
Pair_ID_amh_train_28
amh
ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ አሳየኝ ፤ እነሆም ፥
: የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል ።
2
0.58
Pair_ID_amh_train_29
amh
የአብን የምርጫ ዘመቻ - ባሕር ዳር ።
ፎቶ ፋይል ፦ ባሕር ዳር ።
2
0.36
Pair_ID_amh_train_30
amh
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለኢድ አል አድሃ በዓል በሰላም አደረሳችሁ !
ርዕሰ መስተዳድሩ ለመላው የእስልምና ተከታዮች የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ ።
2
0.77
Pair_ID_amh_train_31
amh
ሚስተር እድለኛ ነህ ደደብ ነህ ወይም ምን ?
ቱሪስቱ መንግስታችን እንዴት ነህ ደህና ነህ አንዴት ነህ . ?
2
0.28
Pair_ID_amh_train_32
amh
‹‹የራሳቸውን ጥቅም ለማስከበር የሰሩት ሥራ ነው›› ሲሉ ምን ማለትዎ ነው ?
አብርቼላታለሁ ሲሉ ምን ማለትዎ ነው ?
2
0.38
Pair_ID_amh_train_33
amh
አባይ ሚዲያ ዜና- ጥር 17 ፣2012 ።
አባይ ሚዲያ ዜና – ህዳር 29 ፣ 2012 ።
2
0.61
Pair_ID_amh_train_34
amh
መልካም ልደት የኔ ፍቅር ።
እንኳን ለጌታችን ልደት አደረሳችሁ የኔ ነፍጠኞች !
2
0.33
Pair_ID_amh_train_35
amh
ወደ መገንጠል ወይም ሌላ አማራጭ የሚሄድ አይደለም ።
ግን ሌላ አማራጭ የለም ፡፡
2
0.47
Pair_ID_amh_train_36
amh
አዲስ ነገር ነው እንዴ ?
“ምነው አዲስ ነገር ነው እንዴ ?
2
0.83
Pair_ID_amh_train_37
amh
(ሙሉውን ለማንበብ እዚህ ይጫኑ) ።
ቀሪውን ለማንበብ እዚህ ይጫኑ ፡፡
2
0.66
Pair_ID_amh_train_38
amh
በመንግስት ባለስልጣናት ላይ ያነጣጠረው አሳሳቢ ግድያ ።
በምዕራብ ኦሮሚያ በመንግስት ባለስልጣናት ላይ ያነጣጠረው ግድያ በሳምንት ውስጥ የትናንትናዉ ለሁለተኛ ጊዜ መሆኑ ነው ።
2
0.73
Pair_ID_amh_train_39
amh
………አቶ ራሳም በሕይወቴ ካጋጠሙኝ ጥሩ ሰዎች አንዱ አንተ ነህ ።
“አቶ ጉልማ አንተ ነህ ?
2
0.34
Pair_ID_amh_train_40
amh
አንተ የተጠቀምካቸውን ቃላቶች እና አሧ አለችኝ ብለህ ያሠብካቸው ለአንተና ለ ።
ለሰልፉ ኃላፊነት ለመውሰድ ፍቃደኛ ሳይሆን የቀረው ሰማያዊ ፓርቲ ዴሞክራሲ እየገባው ይመስላል ::
2
0.28
Pair_ID_amh_train_41
amh
"አሁን ላይ የምግብ እጥረት የለም ።
"ኢትዮጵያ ውስጥ የስኳር እጥረት የለም " ።
2
0.47
Pair_ID_amh_train_42
amh
የካቲት 12 እማ ጭራሽ እንደጥሊያኑ ነበር የሚያቅለሸልሻችሁ ።
ይሁንና የምርምራቸውን ውጤት አስመልክተው የሰጧቸው አያሌ አስተያየቶች እርስ በርሳቸው የሚጋጩ ናቸው ።
2
0.19
Pair_ID_amh_train_43
amh
ሆኖም የአገሪቱ ሕገ መንግሥት ሳን ሱ ቺ የአገሪቱ ፕሬዝዳንት እንድትሆን አይፈቅድም ።
ሆኖም የአገሪቱ ሕገ መንግሥት ሳን ሱ ቺ የአገሪቱ ፕሬዝዳንት እንዲሆኑ አልፈቀደም ።
2
0.95
Pair_ID_amh_train_44
amh
ሁለቱም በጣም ከባድ ወንጀሎች ናቸው ፡፡
ሁለቱም ሀሳብ ይፈልጋሉ ፣ሁለቱም ውበት ይፈልጋሉ፣ሁለቱም ቀናተኞች ናቸው. . ሁለቱም ይናጠቃሉ !
2
0.34
Pair_ID_amh_train_45
amh
እኛ እኮ ድንቅ ህዝቦች ነን ።
ድንቅ ፍጹም ድንቅ ነው ።
2
0.38
Pair_ID_amh_train_46
amh
ማሪታይም አንዳች ሲስተም የሚባል ነገር የለም ፡፡
ኦሮሞ የሚባል ነገር የለም ።
2
0.14
Pair_ID_amh_train_47
amh
አገር እንደ አገር እንድትቀጥል ሰንኮፉ መውጣት አለበት ፡፡
ቀጣዩም የከፋ ስለሚሆንና አገርም እንደ አገር እንድትቀጥል ምርመራው በደንብ ተካሂዶ ሰንኮፉ ተነቅሎ መውጣት አለበት ፡፡
2
0.64
Pair_ID_amh_train_48
amh
የሐሙስ ግንቦት 6 ቀን 2012 ዓም የዓለም ዜና ።
የሐሙስ መጋቢት 23 ቀን 2013 ዓም የዓለም ዜና ።
2
0.53
Pair_ID_amh_train_49
amh
አንድ የአውዱ ተካፋይ “የማንም የመንደር ሹም ንጉሥ ሊባል አይገባም !
የዚህ የጋሞ ካዎ ፣ “የመንደር ሹም ፣ንጉሥ ሊባል ከቶ አይገባውም !
2
0.64
Pair_ID_amh_train_50
amh
ረዥሙ የስደት ዘመን ተጠናቀቀ[ ለማስተካከል | ኮድ አርም ] ።
የሥልጣን ፍጻሜ[ ለማስተካከል | ኮድ አርም ] ።
2
0.41
Pair_ID_amh_train_51
amh
የሾርባ ማንኪያ ትክክለኛውን የጥቁር አዝሙድ ዘይት መውሰድ ።
አንድ የሾርባ ማንኪያ የጥቁር አዝሙድ ዘይት ከአንድ ማንኪያ ።
2
0.77
Pair_ID_amh_train_52
amh
ወደ ኮሮናቫይረስ ስንመጣ ግን በቺካጎ ከሞቱት ሰዎች 70 ከመቶ ጥቁሮች ናቸው ።
በኮሮና ከሞቱት ውስጥ ግን 41 ከመቶ ጥቁሮች መሆናቸው አነጋጋሪ ሆኗል ።
2
0.73
Pair_ID_amh_train_53
amh
በአጠቃላይ በኢትዮጵያ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 106 ሺህ 203 ደርሷል ።
ከዚህ ባለፈም በሃገሪቱ ቫይረሱ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 580 ሺህ ደርሷል ነው የተባለው ።
2
0.59
Pair_ID_amh_train_54
amh
ጠቅላይ ምኒስትር አብይ አሕመድ በአሜሪካ ።
የዓለም ባንክ የአንድ ቢሊዮን ዶላር ድጋፍ ለኢትዮጵያ ሊሰጥ መሆኑን ጠቅላይ ምኒስትር አብይ አሕመድ አስታወቁ ።
2
0.48
Pair_ID_amh_train_55
amh
አዲስ አበባ ደርሶ መልስ ፕሬዝዳንት ባራክ ኦባማ አውዲዮውን ያዳምጡ ።
ባራክ ኦባማ ከፕሬዝዳንትነታቸው በኋላ ።
2
0.33
Pair_ID_amh_train_56
amh
የአፍና አፍንጫ መሸፈኛ ጭምብል ዘወትር በአግባቡ መጠቀም ፣ ።
· ኮቪድ-19ን ለመከላከል የሚያስችል የአፍና አፍንጫ መሸፈኛ ጭምብል (ማስክ) ይዛችሁ ።
2
0.8
Pair_ID_amh_train_57
amh
(የሉቃስ ወንጌል ምዕ . 5) - 31 ፤ ኢየሱስም መልሶ ።
ኢሰቲ ከዚህ ውጪ ምን ይባላል ?
2
0.25
Pair_ID_amh_train_58
amh
ስንት ግፍ ሲሰራ እያየህ ዝም ።
ስንት ዘረፋ ሲካሄድ እያየህ ዝም ፡፡
2
0.73
Pair_ID_amh_train_59
amh
የዜና መጽሔት ፤ የካቲት 5 ፣ ቀን ፤ 2012 ዓ.ም ሐሙስ ።
የዜና መጽሔት ፤ ኅዳር 18 ቀን 2013 ዓ.ም አርብ ።
2
0.5
Pair_ID_amh_train_60
amh
እኔ : እንደኔ እንደኔ እንዲህ ብታደርግ መልካም ነው ።
እንደኔ እንደኔ መባል ያለበት “ተቃውሞና ተቃዋሚ ፓርቲዎች” ሳይሆን “ውድድርና ተወዳዳሪ ፓርቲዎች” ነውና !
2
0.33
Pair_ID_amh_train_61
amh
በቻይና መንግስት ሙሉ ወጪ ተገንብቶ ለአፍሪካ ህብረት የተበረከተው አዲስ ህንጻ በተመረቀበት ወቅት የአፍሪካ… ።
አፍሪካ ህብረትና የተባበሩት መንግሥታት የብሩንዲ ምርጫ እንዳሳሰባቸው ገለፁ ።
2
0.28
Pair_ID_amh_train_62
amh
ህክምናው ከጥንት ጀምሮ የነበረ ቢሆንም ህክምናውን ከዘመናዊ ህክምና ጋር አጣጥሞ ለማስኬድ አልተቻለም ።
▪ ሐዋርያው ጳውሎስ ከሮም ሆኖ ለፊልጵስዩስ ጉባኤ ደብዳቤ የጻፈው ከ60 እስከ 61 ዓ. ።
2
0.22
Pair_ID_amh_train_63
amh
ራስን በራስ የመግደል መመሪያ መጽሐፍ ።
ይህ ቅድመ ሁኔታ ሳይሟላ ነው እግሬ የተቆረጠው ፡፡
2
0.16
Pair_ID_amh_train_64
amh
” የተባለው ተረት ዕውን ሆነ ማለት ነው ።
” የተባለው ተረት ዓይነት ሆነ ማለት ነው ።
2
0.7
Pair_ID_amh_train_65
amh
አሜሪካ ውስጥ ነው ያሉት ።
ልክ እንደ አሜሪካ ማለት ነው ።
2
0.45
Pair_ID_amh_train_66
amh
እረኝነት ከማድረጌ በፊት ስላሉበት ሁኔታ ማሰቤ በወቅቱ የሚያስፈልጋቸውን ማበረታቻ ለመስጠት ቀላል እንዲሆንልኝ አድርጓል ።
ጉራጌ ኦሮሚያ ውስጥ የትም ሄዶ ለመስራት የማንም ፍቃድ አያስፈለገውም ።
2
0.2
Pair_ID_amh_train_67
amh
እነሆ ለጠቅላላ ዕውቀት . ።
ለጠቅላላ ዕውቀት ፈልጌው ነው. ።
2
0.58
Pair_ID_amh_train_68
amh
ገንዘቡ የሕዝብ ሀብት ነውና !
ገንዘቡ ከኤርትራ ነው ፤ ።
2
0.52
Pair_ID_amh_train_69
amh
የት የት ነበር የሙዚቃ ድግስ ስታቀርብ የቆየኸው ?
ማን ፣ መቼ፣ የት የት ቦታ ሄደ ?
2
0.3
Pair_ID_amh_train_70
amh
የመንግሥቱ ሥራ ምን ያህል እየተስፋፋ እንዳለ የሚያሳይ ሌላም ምሳሌ እንመልከት ።
ያንን የሚመጥን የውስጥ ተቋማዊ ፍተሻነው የተደረገው ፡፡
2
0.36
Pair_ID_amh_train_71
amh
ያንተን የአካል ቅርጽ እንደኔ በጥሞና ላስተዋለ እዚህ ቦታ ይሄ ጐደለህ ለማለት ፈጽሞ አይቻልም ፡፡
ዲያሊሲስ ለማድረግ የሚያስፈልገው መጠን እንደበሽታው ዓይነትና እንደሰውየው ያለበት ደረጃ ይለያያል ፡፡
2
0.3
Pair_ID_amh_train_72
amh
ጃዋሪያን ስሙ ሲጠራ የሚያንዘፈዝፍቸውን አፄ ሚኒሊክ አወድሷል ።
ዛሬም የትውልድን መንቃት የሚጠይቀው ኤች አይ ቪ ኤድስ ።
2
0.19
Pair_ID_amh_train_73
amh
(ይህ ፖለቲካ ነክ ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው ።
(ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው ።
2
0.55
Pair_ID_amh_train_74
amh
ከሁሉ በላይ የተጎዱት በጦርነት አካባቢዎችና ፈጣን ማኅበራዊና ኢኮኖሚያዊ ለውጥ በሚታይባቸው አገሮች የሚኖሩ ልጆች ናቸው ።
ሆስፒታል ውስጥ ተተኪ ደም ሳይኖር እንዲህ አይነት የቀዶ ህክምና ጨርሶ አይካሄድም ፡፡
2
0.2
Pair_ID_amh_train_75
amh
ይህ ምሳሌ ሁለት መልእክት አለው ፡፡
ይህ በራሱ ሁለት ፈርጅ አለው ።
2
0.58
Pair_ID_amh_train_76
amh
የሽግግር መንግስት መፍትሄ አይሆንም ዶ/ር መረራ ጉዲና ።
ዶ/ር መረራ ጉዲና በወቅታዊ የኢትዮጵያ ጉዳይ ።
2
0.52
Pair_ID_amh_train_77
amh
እዚህ ጀርመን ሀገር በስደት መጥቶ መኖር ከጀመረ 7 ዓመታት ተቆጥሯል ።
ጀርመን ሀገር መኖር ከጀመረ ስምንት ዓመታትን አስቆጥሯል ።
2
0.75
Pair_ID_amh_train_78
amh
አዲሱ አመት ኢትዮጵያውያን ከእንቅልፍ የሚነቁበት አመት ይሁን ?
የሰው ልጆች ለይሖዋ ክብር መስጠት ያለባቸው ለምንድን ነው ?
2
0.2
Pair_ID_amh_train_79
amh
መማር ማለት ምን ማለት ነው ?
በምኞት ውስጥ መሬት ላይ መኖር ምን ማለት ምን ማለት ነው ፤ ።
2
0.31
Pair_ID_amh_train_80
amh
ባለፋት 24 ሰዓታት የ9 ሰዎች ሕይወት አልፏል ፤አጠቃላይ የሟቾች ቁጥርን 1,994 አድርሶታል ።
ባለፋት 24 ሰዓታት የ6 ሰዎች ሕይወት አልፏል ፤አጠቃላይ የሟቾች ቁጥርን 1214 አድርሶታል ።
2
0.75
Pair_ID_amh_train_81
amh
የአማራ ክልል ፕሬዝዳንት ገዱ አንዳርጋቸው ከሰማያዊ ፓርቲ መሪዎች ጋር ዛሬ በባህርዳር ተወያይተዋል ።
“ እንዴት ይህን ትልቅ ክፉ ነገር አደርጋለሁ ?
2
0.16
Pair_ID_amh_train_82
amh
ተልኮዋን ለማሳካት 5 ደቂቃዎች ብቻ ናቸው የቀሯት ።
ተልኮዋን ለማሳካት 5 ደቂቃዎች ብቻ ናቸው የሚቀሯት ።
2
0.88
Pair_ID_amh_train_83
amh
አስቸኳይ በመተከል ዞን ስር በምትገኘው ማንዱራ ወረዳ ጅግዳ ቀበሌ ነዋሪዎች በአራጆች ተከበዋል ።
በመተከል ዞን ማንዱራ ወረዳ ማንቡክ ቀበሌ ከፍተኛ ተኩስ እየተሰማ ነው ተባለ ።
2
0.66
Pair_ID_amh_train_84
amh
የፊፋ ወርሃዊ ደረጃ- በዓለም 18 በአፍሪካ 1 ።
የፊፋ ወርሃዊ ደረጃ- በዓለም 24 በአፍሪካ 2 ።
2
0.66
Pair_ID_amh_train_85
amh
ይህ ከአንድ ዓመት ተኩል በፊት የሚቻል አልነበረም ።
አወዳድሮ ለመጀመሪያ ጊዜ ሴት ምክትል ፕሬዝዳንት የሾመውም ከአንድ ዓመት ተኩል በፊት ነው ።
2
0.44
Pair_ID_amh_train_86
amh
አዲሱ ጀርመን የስደተኞች ሕግ ።
አዲሱ የጀርመን የስደተኞች ሕግ ።
2
0.95
Pair_ID_amh_train_87
amh
በተጻራሪ አንድ አንድ እኩል የማይመስሉ አዕላፎች እኩል ሆነው ይገኛሉ ።
እኩል ነው ” ይላል ።
2
0.41
Pair_ID_amh_train_88
amh
ያመጣል መንገድ ፣2003፣ ገፅ 225-226) ።
አያጠፋውም (አዳም ፣ ይወስዳል መንገድ ያመጣል መንገድ፣ 2003፣ገፅ 226) ።
2
0.62
Pair_ID_amh_train_89
amh
እዚህ አገር እኮ ተቃዋሚ ፓርቲ የለም !
ሌላው የሆነ ተቃዋሚ ፓርቲ መ ።
2
0.47
Pair_ID_amh_train_90
amh
ታዲያ ለዚህ ምንድን ነው መፍትሄው ?
ታዲያ የተሟላ ዕድገት ምንድን ነው ?
2
0.34
Pair_ID_amh_train_91
amh
፡- እንደሚባለው ከሆነ ፤ ምንም ጥርጥር የሌለው እውነት ነው ፡፡
አካሄዱ እንደሚባለው የሚፈስ ከሆነ እውነት ነው ፡፡
2
0.53
Pair_ID_amh_train_92
amh
ከነፍስ የተለየ ሥጋ የሞተ እንደ ሆነ ፥
ከነፍስ የተለየ ሥጋ የሞተ እንደሆነ እንዲሁ ደግሞ ከሥራ የተለየ እምነት የሞተ ነው” ያለን ፡፡
2
0.69
Pair_ID_amh_train_93
amh
እኛን ከዚህ ጉዳይ ጋር የምንገናኝበት ቅንጣት ታክል ግንኙነት የለም ።
እኛን ቅንጣት ታህል ከዚህ ጉዳይ ጋ የሚያገናኘን ነገር የለም ።
2
0.89
Pair_ID_amh_train_94
amh
‹ህመማቸው ምን እንደሆነ አላውቅም ፡፡
ህመማቸው ከአቅማቸው በላይ ሆነ ፡፡
2
0.56
Pair_ID_amh_train_95
amh
የሽግግር ወቅት ፍትህ ምንነት ።
የሽግግር ወቅት ፍትህ ሲነሳ አብሮ የሚነሳው ተጠያቂነት ነው ።
2
0.73
Pair_ID_amh_train_96
amh
ይልቅስ እንዲህ እናድርግ ፡- ።
አንድ ነገር መነሻ እናድርግ ፡፡
2
0.42
Pair_ID_amh_train_97
amh
» አሉና የተዘጋውን የፋርማሲው በር ገላመጡት ፡፡
... አሉና የተዘጋውን የመድሃኒት ቤቱ በር እያዩ ዝም አሉ ፡፡
2
0.75
Pair_ID_amh_train_98
amh
ልጅ እንዳለ ወርቁ ማነው ያለው ካሳን ጎንደሬ አዲስ የሙዚቃ ቪድዮ ተጋበዙልን . ።
ወርቅዬ ጌታቸው በሬዱ አዲስ የሙዚቃ ቪድዮ ተጋበዙልን . ።
2
0.48
Pair_ID_amh_train_99
amh
ህግ ቢኖር በቁጥጥር ስር መዋል ይገባው ነበር ፡፡
ፈተናው የሁለት ትግሬወች በቁጥጥር ስር መዋል ነበር ።
2
0.28
Pair_ID_amh_train_100
amh
ቅዳሜ ፡-ከምሽቱ ሦስት ሰዓት የአማርኛ ዜና - ዲሴምበር 26, 2020 ።
ረቡዕ ፡-ከምሽቱ ሦስት ሰዓት የአማርኛ ዜና - ሜይ 05, 2021 ።
2
0.69

Dataset Card for Dataset Name

Dataset Details

Dataset Description

Each instance in the training, development, and test sets is a sentence pair. The instance is labeled with a score representing the degree of semantic textual relatedness between the two sentences. The scores can range from 0 (maximally unrelated) to 1 (maximally related). These gold label scores have been determined through manual annotation. Specifically, a comparative annotation approach was used to avoid known limitations of traditional rating scale annotation methods. This comparative annotation process (which avoids several biases of traditional rating scales) led to a high reliability of the final relatedness rankings. Further details about the task, the method of data annotation, how STR is different from semantic textual similarity, applications of semantic textual relatedness, etc. can be found in this paper.

Dataset Sources

Downloads last month
11
Edit dataset card