PairID
stringlengths
14
21
Language
stringclasses
9 values
Sentence1
stringlengths
2
790
Sentence2
stringlengths
6
1.37k
Length
int64
2
2
Score
float64
0
1
Pair_ID_amh_train_101
amh
የማክሰኞ ግንቦት 18 ቀን 2012 ዓም ሙሉ ሥርጭት ።
የረቡዕ ታኅሣሥ 21 ቀን 2013 ዓም ሙሉ ሥርጭት ።
2
0.69
Pair_ID_amh_train_102
amh
እየሆነ ያለው ይኸው ነው ፡፡
ዛሬም ያለው ሁኔታ ይኸው ነው ፡፡
2
0.64
Pair_ID_amh_train_103
amh
ዘጋቢ ፡- ታርቆ ክንዴ/ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 2/2011 ዓ.ም (አብመድ) ።
ዜና መፅሔት ባሕር ዳር ፡ ነሐሴ 16/2011 ዓ.ም (አብመድ)... ።
2
0.45
Pair_ID_amh_train_104
amh
88 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል - በሀገራችን ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 582 ደርሷል ፡፡
በአጠቃላይ በሀገራችን ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 1 805 ደርሷል ።
2
0.55
Pair_ID_amh_train_105
amh
በ2016 እኤአ የሥነ-ህዝብ ብዛት 4,954,645 ሚሊዮን ይገመታል ፡፡
የተንቀሳቃሽ ስልክ ኔት ወርክ ተደራሽነትን አስፋፍቷል ።
2
0.33
Pair_ID_amh_train_106
amh
ይህ አንዱ ትልቅ ችግር ነው ።
እርግጥ ነው ትልቅ ስልጣን ፣ ትልቅ ኃይል ያለበት ቦታ ነው ።
2
0.3
Pair_ID_amh_train_107
amh
በአራት እጥፍ ገደማ ማለት ነው ።
በሁለት እጥፍ ገደማ ነው ያደገው - ወደ 135ሺ ገደማ የስልክ መስመሮች ።
2
0.41
Pair_ID_amh_train_108
amh
አልፎ አልፎ ሳትሰሙት የቀራችሁ አይመስለኝም ።
ስለዚህ ፣ የሴቶቹ ሽንት ቤቶች አልፎ-አልፎ ብቻ ይፀዳሉ ፡፡
2
0.19
Pair_ID_amh_train_109
amh
ጉዳዩ ከዚህ በላይ ነው ።
ለመሆኑ የውጭ ጉዳዩ ማን ነው ፡፡
2
0.23
Pair_ID_amh_train_110
amh
የእሁዱ የማዕከላዊ አፍሪካ ሪፐብሊክ ምርጫ ከወዲሁ አስግቷል ።
ባንጉይ ፤ የማዕከላዊ አፍሪካ ሪፐብሊክ ተቃዋሚዎች ምርጫ እንዲራዘም ጠየቁ ።
2
0.58
Pair_ID_amh_train_111
amh
ይህ ገጽ መጨረሻ የተቀየረው እ.ኣ.አ በ04 :12 ፣ 28 ጁላይ 2008 ዓ.ም. ነበር ።
ይህ ገጽ መጨረሻ የተቀየረው እ.ኣ.አ በ01 :02 ፣ 28 ጁላይ 2008 ዓ.ም. ነበር ።
2
0.73
Pair_ID_amh_train_112
amh
ያው እንግዴ ቻይንኛ ለመማር የነበረኝን ተነሳሽነት ሰርዤ ኦሮሚኛን በአማርኛ ፊደል ለመማር እያሰብኩ ነው ?
የአሜሪካ መንግስት ነው የመረጠልን ካሉ ፣ ይህ ሲሆን እነሱ የት ነበሩ ?
2
0.22
Pair_ID_amh_train_113
amh
ለአዲስ አበባ የእራት ምሽት እየተካሄደ ነው ።
ይህ መልዕክት ለአዲስ አበባ ልጆች ነው !
2
0.39
Pair_ID_amh_train_114
amh
ይህ ገጽ መጨረሻ የተቀየረው እ.ኣ.አ በ03 :08 ፣ 4 ጃንዩዌሪ 2014 ዓ.ም. ነበር ።
ይህ ገጽ መጨረሻ የተቀየረው እ.ኣ.አ በ21 :23 ፣ 15 ጃንዩዌሪ 2013 ዓ.ም. ነበር ።
2
0.61
Pair_ID_amh_train_115
amh
" የአዲስ አበባ ነዋሪዎች ።
የመንግሥት ባለሥልጣናት እና የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪዎች ወደ ቦሌ ዓለ... ።
2
0.48
Pair_ID_amh_train_116
amh
ገንዘብን በአግባቡ መጠቀም የሚል እሳቤዋ ካላስወቀሳት በስተቀር ፣ ሌላ ክፋቷን አላስታውስም ፡፡
ላይ “ገንዘብን በአግባቡ መጠቀም — እንዴት ?
2
0.59
Pair_ID_amh_train_117
amh
በቤኒሻንጉልና በኦሮሚያ መካከል የፌድራል የጸጥታ አስከባሪዎች ሊሰፍሩ ነው ።
በቤኒሻንጉል ጉሙዝና በኦሮሚያ መካከል የፌድራል መንግሥት የጸጥታ አስከባሪዎች ሊሰፍሩ ነው ።
2
0.86
Pair_ID_amh_train_118
amh
ወደፊትም በቅርብ ዓመታት ውስጥ ተግባራዊ የሚሆን አይመስልም ፡፡
ይህ ግን አሁን ተግባራዊ የሚሆን አይደለም ።
2
0.61
Pair_ID_amh_train_119
amh
(የጹሑፉ ሐሳብ ምን እንደነበር ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ) ።
(ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያድምጡ ።
2
0.69
Pair_ID_amh_train_120
amh
ኢትዮጵያ በየአመቱ 77 ቢሊዮን ኪዩቢክ ሜትር ውሃ ታመነጫለች ፡፡
13 ቢሊዮን ኪዩቢክ ሜትር ውሃ ምንም ማለት አይደለም ፡፡
2
0.41
Pair_ID_amh_train_121
amh
የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ከወልቂጤ ከተማ ነዋሪዎች ጋር እየተወያዩ ነው ።
የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ማምሻውን የሰጡት መግለጫ ።
2
0.5
Pair_ID_amh_train_122
amh
የአሜሪካ ቡድን ስለ ጭፍጨፋምርመራ አላደረገም ።
የአሜሪካ ቡድን በተፈፀመ ጭፍጨፋ ላይ ምርመራ አላደረገም ።
2
0.92
Pair_ID_amh_train_123
amh
የእርሻና ተፈጥሮ ሀብት ልማት ቢሮ ።
የእርሻና ተፈጥሮ ሀብት ልማት ቢሮ ሀላፊ -አቶ መስፍን ቃሬ ።
2
0.7
Pair_ID_amh_train_124
amh
የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ አብን በአገሪቱ ወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ መግለጫ ሰጥቷል ።
የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ዛሬ መግለጫ ሰጥቷል ፡፡
2
0.55
Pair_ID_amh_train_125
amh
የወያኔ ጉዱ ሚወጣዉ ወያኔ ስልጣን ላይ ሆኖ እንዳልሆነ ልብህ ያዉቀዋል ።
ብዙዎቻችን የደም እጥረት ላጋጠማቸው ወገኖቻችን አልያም የቅርብ ዘመ ዶቻችን ደም ለግሰን ይሆናል ።
2
0.14
Pair_ID_amh_train_126
amh
የኢትዮጵያ የሕዝብ ተወካዮች እና የፌደሬሽን ምክር ቤት አባላት ትናንት የወደፊቱን የኢትዮጵያ ፕሬዝዳት መርጠዋል ።
የኢትዮጵያ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ስብሰባ ።
2
0.58
Pair_ID_amh_train_127
amh
እንኳን ለጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ልደት በአል በሰላም በጤና አደረሳችሁ !
እንኳን ለጌታችን ለመድሃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ትንሣኤ በዓል አደረሳችሁ ?
2
0.77
Pair_ID_amh_train_128
amh
ስድስት ወር ማለት ከዛ በፊት አንድ ታሪክ አለ ማለት ነው ።
ችግር አለ ማለት ነው ።
2
0.3
Pair_ID_amh_train_129
amh
ከህዝብ ጋር አንድ ሆኖ የኖረ ነው ።
“ህግ ፣ ከህዝብ በታች ነው ፡፡
2
0.36
Pair_ID_amh_train_130
amh
አዲስ አበባ ቅኔ ናት !
አዲስ አበባ ናት በግንባታ የተጨናነቀችው ?
2
0.27
Pair_ID_amh_train_131
amh
ስለፖለቲካ በሚወራበት ጊዜ ሁለት ዐይነት የትግል ዘዴዎች አሉ ።
እምናምነው ህግ ሲከበር ብቻ ነው ።
2
0.3
Pair_ID_amh_train_132
amh
በ8 ፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይንም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል ።
ውስጥ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል ፡፡
2
0.77
Pair_ID_amh_train_133
amh
ወጣቶች እንዲያደርጉ የማይፈቀድላቸውን ነገር በአብዛኛው ጠንቅቀው ያውቃሉ ።
ጋና በውድድር ላይ የተመሰረተ የብዙሀን የፖለቲካ ፓርቲ ስርዓት አላት ፡፡
2
0.25
Pair_ID_amh_train_134
amh
ትልቁ ዋጋ 8ሺ ብር ነው ፡፡
ትልቁ ዋጋ 65 ብር ነው ፡፡
2
0.72
Pair_ID_amh_train_135
amh
የአክሊሉ ሀብተወልድ ጥቅሶች[ ለማስተካከል | ኮድ አርም ] ።
ዋቢ ምንጮች[ ለማስተካከል | ኮድ አርም ] ።
2
0.41
Pair_ID_amh_train_136
amh
ቅዳሜ ፡-ከምሽቱ ሦስት ሰዓት የአማርኛ ዜና - ዲሴምበር 26, 2020 ።
ዕሁድ ፡- ከምሽቱ ሦስት ሰዓት የአማርኛ ዜና - ዲሴምበር 20, 2020 ።
2
0.61
Pair_ID_amh_train_137
amh
መንገድ መሪ ከሆነ ማንኛውም ሰው የሚፈለገው ዋነኛ ባሕርይ እምነት የሚጣልበት መሆን ነው ።
የበረራ አዲስ መረጃ ፡ ኢትዮጵያን አየርመንገድ አሁንድ ኢስታንቡል እየበረረ ነው ።
2
0.19
Pair_ID_amh_train_138
amh
ይሄ ደግሞ ሁለት ትውልድ ማለት ነው ፡፡
ይሄ ነው ቡና ማለት ።
2
0.25
Pair_ID_amh_train_139
amh
ያለ አግባብ የመውጫ መርሐ ግብር በሚሰጡ የመናኸሪያ ሠራተኞች ላይም እርምጃ እየተወሰደ መሆኑን አስረድተዋል ።
ሌምቢት የስብከት ሥራችን ምን ይመስል እንደነበረ በየካቲት 22, 1999 ንቁ !
2
0.19
Pair_ID_amh_train_140
amh
ለመሆኑ ለምን ያህል ጊዜ ነው ጥልቅ ተሃድሶ የሚያደርገው ?
ስለዚህ ይሄ ጥልቅ ተሃድሶ ለማን ?
2
0.44
Pair_ID_amh_train_141
amh
ህዝብ የሚባል ነገር የለም ።
የካርድ እንኳ የሚባል ነገር የለም ፡፡
2
0.23
Pair_ID_amh_train_142
amh
ይቀጥላል ክፍል አንድን እዚህ ወይም ክፍል ሁለትን እዚህ ክሊክ በማድረግ ይመልከቱ !
ክፍል 2 ሳምንት ይቀጥላል ።
2
0.66
Pair_ID_amh_train_143
amh
ይሖዋን ማገልገል ደስታ ያስገኝልናል ።
ይሖዋን በነጻነት ማገልገል እችላለሁ ።
2
0.66
Pair_ID_amh_train_144
amh
በሌላ በኩል የጤና ሳንካ ያለባቸው ግለሰቦችም ከችግር ለመላቀቅ ስፖርታዊ እንቅስቃሴ ያደርጋሉ ።
ወዲያውም ንጹሕ ከሆነው ከይሖዋ ጉባኤ ፍቅራዊ ወዳጅነት በማጣቷ ምክንያት ስለተጸጸተች ለእርዳታ ወደ አምላክ ጸለየች ።
2
0.14
Pair_ID_amh_train_145
amh
ይህ ችግር የሁለት ወገኖች ችግር ነው ፡፡
ይህ ችግር በእጅጉ አደገኛ ነው ፡፡
2
0.39
Pair_ID_amh_train_146
amh
ይህ ትልቅ አቅም ነው ፡፡
ቱሪዝም ያልተጠቀምንበት ትልቅ አቅም ነው ፡፡
2
0.48
Pair_ID_amh_train_147
amh
በሁለተኛ ደረጃ ቫይረሱ በሰዎች ሰዉነት ላይ የሚያደርሰዉን ጉዳት ማወቅ ነዉ ።
በተጨማሪም ቫይረሱ ለሚያደርሰዉ ጉዳት የሰዎች ሰዉነት እንዴት ምላሽ እንደሰጠ ማየት ነዉ ።
2
0.78
Pair_ID_amh_train_148
amh
በፕሪሚየር ሊጉ ቅዱስ ጊዮርጊስ ወላይታ ድቻን አሸነፈ ።
በፕሪሚየር ሊጉ ቅዱስ ጊዮርጊስ ጅማ አባ ጅፋርን አሸነፈ ።
2
0.77
Pair_ID_amh_train_149
amh
እንዲህ ነበር ያሉት ፡- ።
እንዲህ ነበር የዶ/ር ከፈና 2 ዓመት ከ10 ወራት እ...ልም ያሉት ።
2
0.47
Pair_ID_amh_train_150
amh
ክርስቲያን ማለት ምን ማለት ነው ?
ይህ ማለት ግን የሚያምንሽ የለም ማለት አይደለም ፡፡
2
0.23
Pair_ID_amh_train_151
amh
ምህረት የሚገባው እኔ ነኝ ?
ሩዋንዳ ውስጥ እኔ ሁቱ ነኝ ፣ እኔ ቱትሲ ነኝ፣ እኔ ተረኛ ነኝ አትላትም ።
2
0.11
Pair_ID_amh_train_152
amh
እኛ ጋ ሲመጣ ያልቀመሰ እንግዳ የለም ይላሉ የሱሉልታው ነዋሪ ።
የለም ይላሉ የአዳማው ነዋሪ ፡፡
2
0.23
Pair_ID_amh_train_153
amh
ከሆነ ተገቢ የሆነ አመለካከት መያዝ ይረዳሃል ።
ሌላው በዚህ የአፕል ብዜት ላይ የተሠማሩ ወጣቶችም ተጠቃሚ ይሆናሉ ።
2
0.28
Pair_ID_amh_train_154
amh
ለዘመድ ጥየቃ ወደ ላስታ ያቀኑትን አንዲት ዘመዳቸውን ተከትለው አዲስ አበባ ገቡ ::
ቅንጅት የፈረሰበትን ምክንያት ለመናገር እንደማይፈልጉ ወ/ት ብርቱካን አስታወቁ ።
2
0.14
Pair_ID_amh_train_155
amh
“እብዶች አይደለንም ፤ ቀድመን የኒውክሌር ጦር መሣሪያ አንተኩስም” ፑቲን ።
ስለዚህም የክሪፕቶ ዝርፊያው ያሉባትን ጉድለቶች ለመሸፈን በእጅጉ እንደሚጠቅማት ተንታኞች ይናገራሉ ።
2
0.31
Pair_ID_amh_train_156
amh
ጠ/ሚ ዶክተር አብይ ከአሜሪካው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር በስልክ ተወያዩ) - - ።
ጠ/ሚ ዶ/ር አብይ ከጃፓን ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ) - - ።
2
0.53
Pair_ID_amh_train_157
amh
መብራት ኃይልዬ : ችግሩ የተፈጠረው በግ ።
ችግሩ የተፈጠረው ስላልቻለ ነው ፡፡
2
0.27
Pair_ID_amh_train_158
amh
አዎ ፣ነኝ ፤አንተስ ኢትዮጵያዊ ነህ ?
አዎ እኔ ደርግ ነኝ ።
2
0.28
Pair_ID_amh_train_159
amh
እስከ ምድር ዳርቻ ድረስ ጦርነትን ይሽራል ።
መጽሐፍ ቅዱስ ይሖዋ “እስከ ምድር ዳርቻ ድረስ ጦርነትን ይሽራል ” ሲል ይነግረናል ።
2
0.72
Pair_ID_amh_train_160
amh
እየተናፈቀ እንዴት ነው ሚረሳው ።
ስለራቀ ብቻ ሰው እንዴት ነው ሚረሳው ።
2
0.48
Pair_ID_amh_train_161
amh
ዘሪቱ ፡ እ. . . ማንንም ሳላይ ነው መጻፍ የጀመርኩት ።
መጻፍ የጀመርኩት ከልጅነቴ ስለሆነ ።
2
0.47
Pair_ID_amh_train_162
amh
ይሁን ግድ የለም ፤ አይከፋኝም ፡፡
ይሁን ግድ የለም ፤ ደህና ፡፡
2
0.67
Pair_ID_amh_train_163
amh
ስለዚህ ጥያቄው የቀረበበት መንገድ በሚገባ መታየት አለበት ።
ስለዚህ ይሄ ተለይቶ መታየት አለበት ፡፡
2
0.5
Pair_ID_amh_train_164
amh
“ታሞ ከመማቀቅ አስቀድሞ መጠንቀቅ” ይላሉ አበው ።
ታሞ ከመማቀቅ አስቀድሞ መጠንቀቅ አብዛኛዎቹን በሽታዎች አስቀድመን መከላከል እንችላለን ።
2
0.95
Pair_ID_amh_train_165
amh
አየር መንገዱ ከዛሬ ጀምሮ የበረራ አገልግሎት መጀመሩን ከአየር መንገዱ ያገኘነው መረጃ ያመላክታል ፡፡
በተጨማሪም ከኢትዮጵያ ውጭ የስድስት ሃገራት ዜጎች መመረቃቸውን ከአየር መንገዱ ያገኘነው መረጃ ያመላክታል ፡፡
2
0.59
Pair_ID_amh_train_166
amh
40 ሺህ ከፍታ ላይ ።
የኢትዮጵያ ከፍታ የሚል . ።
2
0.28
Pair_ID_amh_train_167
amh
በድህረ ወሊድ ዋና የመንፈስ ጭንቀት መንስኤ ሊሆኑ የሚችሉ ምክንያቶች የሚከተሉትን ያካትታሉ ፡፡
ከይሖዋ ጋር በተያያዘ ሁኔታ ግን ይቅር የሚለው አንድ ወገን ብቻ ነው ።
2
0.23
Pair_ID_amh_train_168
amh
የአንዳንድ ፖለቲከኛ ክፋቱ ፈጣሪ ን እንደቆሎ ጓደኛው ማየቱ ፣ _ ዘረኝነት ይውደም !
ጠዋት ጠዋት ትዳር ያምረኛል ጥርስ የማያስከድን አስቂኝ ወግ) - - ።
2
0.16
Pair_ID_amh_train_169
amh
መስከረም 25 ፣2013/ በኢትዮጵያ ተጨማሪ 618 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ ተያዙ ።
መስከረም 6 ፣2013/ በኢትዮጵያ ተጨማሪ 738 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ ተያዙ ።
2
0.64
Pair_ID_amh_train_170
amh
«በጣም ደስ የሚል ስሜት ነበር ።
በዚህ ዝግጅት ላይ በመሳተፊ በጣም ደስ ይላል ደስ ብሎኛል ።
2
0.61
Pair_ID_amh_train_171
amh
በሕገ-ወጥ መንገድ የተገኘን ገንዘብ ሕጋዊ ማስመሰል እና በአደንዛዥ እጽ ዝውውር ተጨማሪ ክሶች ተመስርተውበታል ።
በአቶ ዲንቁ ዳያሳ ላይ የሚደርሰው ጥቃት በእኔ ላይ የተደረገ ጥቃት አድርጌ እወስዳለሁ ።
2
0.16
Pair_ID_amh_train_172
amh
አልፎ አልፎ ደግሞ ሰርቶ ማሳያ !
ከተራ ጉዳይ አስፈፃሚነት ወደ ጥብቅና የሚሸጋገሩም አልፎ አልፎ ይገኛሉ ፡፡
2
0.3
Pair_ID_amh_train_173
amh
ወደ ጎን አንድ ሜትር ራቅ !
ሌሎቹ የኢንዱስትሪ ፓርኮች ራቅ ራቅ ያሉ ቦታዎች ናቸው ።
2
0.25
Pair_ID_amh_train_174
amh
ስነ ፅሁፍ ፡ "የአንዳንድ ቋንቋዎች የበላይነት ባህልን እያጠፋ ነው" ኬንያዊው ደራሲ ጉጊ ።
ፀሐፊው አክለውም የአንዳንድ ቋንቋዎች የበላይነት ባህልን እያጠፋ ነው ለመግባባትም እክል መሆኑንም አስረድተዋል ።
2
0.59
Pair_ID_amh_train_175
amh
( ለ) ቁርጥ ውሳኔያችን ምን መሆን ይኖርበታል ?
እንግዲያው ከይሖዋ ድርጅት ጋር እኩል መራመድ ቁርጥ ውሳኔያችን ይሁን ።
2
0.67
Pair_ID_amh_train_176
amh
“ነፃና ገለልተኛ አካላት መፍጠር ገና አልተጀመረም” ።
ኢትዮጵያ ውስጥ ነፃና ገለልተኛ አካላት የመፍጠር ጉዳይ ገና አልተጀመረም ፡፡
2
0.75
Pair_ID_amh_train_177
amh
ዘገባዉ ፣ ሳዑዲ አረቢያ እና የተባበሩት አረብ ኤሚሬቶች በሺሕ የሚቆጠሩ ኢትዮጵያዉያንን ማባረራቸዉን በዝርዝር ያስረዳል ።
ነቀፋ የተሰነዘረበት አካል ስለ ራሱ ለመናገር ዕድል ሊሰጠው እንደሚገባ ማርዮን አስረዳሁት ።
2
0.22
Pair_ID_amh_train_178
amh
• አምባገነኖች ፤ ቤተመንግስት በዕጣ የደረሳቸው ኮንዶሚኒየም ይመስላቸዋል ።
(ቤተመንግስት በዕጣ የደረሳቸው ኮንዶሚኒየም የሚመስላቸው !
2
0.73
Pair_ID_amh_train_179
amh
የኤርትራው ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ከኦሮሚያ ሚዲያ ኔትወርክ ጋር ያደረጉት ቃለምልልስ ይመልከቱ ።
የኤርትራው ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ወደ ግብጽ አመሩ ።
2
0.52
Pair_ID_amh_train_180
amh
ለዚህ የኃላፊነት ቦታ የሚወዳደሩት ሴቶች ብቻ ናቸው ።
በአሁኑ ጊዜ ከጌዲያ በተጨማሪ ስድስት ሴቶች ለዚህ የኃላፊነት ቦታ እየተወዳደሩ ይገኛሉ ።
2
0.66
Pair_ID_amh_train_181
amh
ባሕር ዳር ምን አለ ?
የኢትዮጵያ መንግሥት ምን አለ ?
2
0.41
Pair_ID_amh_train_182
amh
ይሄ ከሆነ ዛሬ 9ኛ ዓመቱን ደፈነ ፡፡
ይሄ ከሆነ ዛሬ 13ኛ ዓመቱን ደፈነ ፡፡
2
0.55
Pair_ID_amh_train_183
amh
በቅርቡ የሽግግር አመቻች ኮሚቴው ጡረተኛውን የጦር መኮንን ባ ንዳውን ፕሬዝዳንት አድርጎ መሰየሙን መረጃው አስታውሷል ፡፡
የማሊ የሽግግር ኮሚቴ ጡረተኛውን የጦር መኮንን ባ ንዳውን በፕሬዝዳንትነት ሰየመ ፡፡
2
0.81
Pair_ID_amh_train_184
amh
“ምንም ጥርጣሬም ሚስጢርም የለውም ምርጫውን አሸንፈናል” ።
ምንም ጥርጣሬም ምስጢርም የለውም ፤ ይሄ ማለት ነው ።
2
0.59
Pair_ID_amh_train_185
amh
ይህም በመሰረቱ ትክክል ነው ።
ግን ደግሞ ትክክል ነው ፡፡
2
0.59
Pair_ID_amh_train_186
amh
የቅኝ ግዛት ጊዜ[ ለማስተካከል | ኮድ አርም ] ።
የሚቀበሉ ቅዱሳን መጻሕፍት[ ለማስተካከል | ኮድ አርም ] ።
2
0.31
Pair_ID_amh_train_187
amh
በካፋ ዞን በተከሰተ ግጭት የሰዎች ሕይወት መጥፋቱ ታወቀ) - - ።
በጋምቤላ ክልል በኑዌር ብሔረሰብ ዞን በተቀሰቀሰ ግጭት የ12 ሰዎች ሕይወት መጥፋቱ ታወቀ ፡፡
2
0.38
Pair_ID_amh_train_188
amh
ለአፋር ያላዘነ መንግሥት ለቤሩት ሲያለቅስ ስታየውማ ምን ትላለህ ?
በዘገባውም ውስጥ አንድ ኤርትራዊ ዲፕሎማት ትግሉ እስከ አዲስ አበባ እንደሚሄድ መግለጡን አስምሮበታል ።
2
0.25
Pair_ID_amh_train_189
amh
በኢትዮጵያ በኮሮና የተያዙ ሰዎች ቁጥር ከ20 ሺሕ ተሻገረ ።
በኢትዮጵያ በኮሮና መያዛቸው በምርመራ የተረጋገጠ ሰዎች ቁጥር ከ20 ሺሕ ተሻገረ ።
2
0.72
Pair_ID_amh_train_190
amh
የዜና መጽሔት ፤ ጥቅምት 3 ቀን ፤ 2012 ዓ.ም ሰኞ ።
የአርብ ግንቦት 14 ቀን 2012 ዓም የዜና መጽሔት ።
2
0.55
Pair_ID_amh_train_191
amh
በኢትዮጵያ በኮሮና ቫይረስ ከተያዙ 16 ሰዎች ውስጥ አንዱ ሙሉ በሙሉ ማገገሙ ተገለጸ ።
ይህ ለእኔ ትርጉም የለሽ ሆኖብኝ ነበር ።
2
0.17
Pair_ID_amh_train_192
amh
ጨዋታውን እንደገና ለመጀመር አሰብኩ ደቂቃዎች አለፉ ።
ይሁን እንጂ ለእያንዳንዱ ነገር ዝርዝር ደንቦች አልተሰጡም ።
2
0.31
Pair_ID_amh_train_193
amh
እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው በሰላም በጤና በፍቅር አደረሳችሁ አደረሰን ለሞላው የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዮች በሙሉ ።
ለመላው የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች እንኳን ለሆሳዕና በዓል አደረሳችሁ ።
2
0.56
Pair_ID_amh_train_194
amh
በሶማሌ ክልል ህገ ወጥ የጦር መሳሪያ ሲያዘዋውሩ የነበሩ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ ።
በህገ ወጥ የጦር መሳሪያ ዝውውር የተጠረጠሩ ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ ።
2
0.69
Pair_ID_amh_train_195
amh
በአጠቃላይ በኢትዮጵያ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር ደግሞ 80,895 ደርሷል ፡፡
በአጠቃላይ በኢትዮጵያ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር ደግሞ 63,367 ደርሷል ፡፡
2
0.7
Pair_ID_amh_train_196
amh
ልዩነታችን ውበታችን ነው ያላችሁት ?
በእጅጉ አስደሳች ፣ ጠቃሚ ዕውቀትም ያገኘንበት፣ ልዩነታችን ውበታችን መሆኑን ነው ።
2
0.7
Pair_ID_amh_train_197
amh
ነፃነትና ፍትሃዊ ተጠቃሚነት ሊኖረን ይገባል” በሚል እሳቤ ላይ የተመሰረተ ነው ።
ነፃነትና ፍትሃዊ ተጠቃሚነት ጥያቄ ነው ።
2
0.67
Pair_ID_amh_train_198
amh
ወደ እስር ክፍሉ ሲመለስ ግን ሌሎቹ ሰላዮች ይሄን ያህል ሰዓት መከራውን ችሎ በመቆየቱ አደነቁት ፡፡
ወደ እስር ክፍሉ ሲመለስም ለዚያ ሁሉ ሰዓታት በጽናት በመቆየቱ ሌሎቹ ሰላዮች በእጅጉ ተደመሙበት ፡፡
2
0.94
Pair_ID_amh_train_199
amh
እንደ የሚድያ ሰዉ ሚድያ ለምን ትግራይ ገብቶ እንደ ።
አንዱን ታማኝ ብለው አንዱን ንዋይ አሉ ንዋይ ለንዋዩ ታማኙም ለቃሉ እንደየ ስማቸው ይሄው ይኖራሉ !
2
0.14
Pair_ID_amh_train_200
amh
የትግሬ ተወላጁ ካሳ ተ ብርሀን እንዴት ለአማራ መሬት ሊጨነቅ ይችላል ?
ምንም ወደ ጦርነት የሚያመጣ ሁኔታ አልነበረም ፡፡
2
0.14