text
stringlengths
21
1.61k
18 ፤ እርሱም ገና ሲናገር ሌላ መጥቶ። ወንዶችና ሴቶች ልጆችህ በታላቅ ወንድማቸው ቤት ይበሉና የወይን ጠጅ ይጠጡ ነበር፤
ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አያይዘውም፥ በውጭ አገራት ባንኮች አካውንት ያላቸው የመንግስት ባለስልጣናት በአካውንቶቻቸው ላይ ምርመራ እየተደረገ መሆኑንና
ኣቡናት ዓለም፣ ካብ 5-24 ጥቅምቲ 2015 ብዛዕባ ስድራ ቤት ዝዝቲ ሲነዶስ የካይዱ ኣሎዉ። እዚ ሲኖዶስ’ዚ ኣብ ዘተ ምእንቲ ክሕግዞም ኣቐዲሞም፣ ኵሎም ምእመናን ርድኢቶምን ርእይትኦምን ከምዝህቡ ተገይሩ ኢዩ። ምእመናን ነዚ ኣሳታፊ ዕድል’ዚ ስለዝሃበቶም ብዙሕ ተሓጕሶምን ኣሞጕሲምን እዮም። እዚ ከኣ ኣብ ሞንጎ ቤተ ክርስትያንን ምእመናንን ጽቡቅ መንፈስ ሓድሕዳዊ ዘተ ፈጢሩ። እንተኾነ ብዙኃት ምእመናን፣ ቤተ ክርስትያን ገና ብዛዕባ ኵነታት ስድራቤታዊ ሕይወት መጽናዕታ ክትቅጽል ትጽቢት ከምዘሎዎም’ውን ይገልጹ ኣሎዉ።
የ Japanese Kana እና ስርአተ ነጥብ ብቻ እንደሚታመቅ መወሰኛ
አቤት በቃ ለእኔ በጣም ረዥም ጊዜ ያለው ከ2-3 ዓመታት በላይ “ትንሽ” ነው
የታክስ ግምቱና የአነስተኛ ነጋዴዎች እሮሮ | THE ETHIOPIA OBSERVATORY
ጥቅል '%s' ጥያቄ ምን አይነት እትም '%s', ግን '%s' የተገኘ
ክብረት ይሃበለይ ሳሚ. . ንመልስኻን ነታ ጸባን
የፕላስቲክ ማስገባትን SmCo Magnet አፈጻጸም ማውጫ
*የግለሰቧን የክስ ዝርዝር ሁኔታ ብዘነጋውም የመከላከያ ነጥቦቿና የምታቀርባቸው መልሶች የሚገርሙ ናቸው።የተሰጠው ፍርድ ግን በፍርደ ገምድልነት ብቻ ሳሆይን ወጣት ሴት ልጅን አስሮ ማላገጥን እንደመቀጣጫና የቂም በቀል መወጫነው።
አዎ አዎ አዎ! ያማል ስለዚህ ጀግና ታሪክ ውለታ አመላለስ ሲሰማ:: ያንገበግባል!
UHF ከፍተኛ የአየር ሙቀት የጸረ-ሜታል TAG
“አይ እኔኮ ኢትፍሩት መስሎኝ ነው” አለ ተስፍሽ። … Made in አረቄ ቤት
13:19 የእግዚአብሔር ሰው በእሱ ላይ ተቆጥቶ. እርሱም እንዲህ አለ: "አንተ መትቶ ኖሮ አምስት ወይም ስድስት ወይም ሰባት ጊዜ, አንተ በሶርያ ገደለ ነበር, እንኳን ለፍጆታ ነበር ድረስ. አሁን ግን አንተ ሦስት እጥፍ እመታችኋለሁ. "
የ ተመረጠውን በራሱ ጽሁፍ ምድብ ስም ማሳያ: የ ምድቡን ስም ለ መቀየር አዲስ ስም ይጻፉ እና ከዛ ይጫኑ እንደገና መሰየሚያ አዲስ ምድብ ለ መፍጠር ስም ይጻፉ እና ከዛ ይጫኑ አዲስ
ያለፈው ኣርቲክልየፋይናንስ እጥረት የፈተነው የደን ልማት ዘርፍ
​ከመንግስት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽህፈት ቤት የተሰጠ የአቋም መግለጫ – Hidasetube
የአፈር ምርትን ማሳደግ ለተክሎች ቀጣይነት ያለው ዕድገት እና ልማት እና ከፍተኛ የጥራጥሬ ሰብል ምርት ለማምረት አስፈላጊ ሂደት ነው. ማዳበሪያዎች - የአፈርን ሁኔታ እና ንብረቶችን ለማሻሻል ጥቅም ላይ የሚውሉ የተዋሃዱ ስብስቦች. ዕፅዋትን አስፈላጊ በሆኑ ኬሚካሎች ይመግቡታል. የሚከተሉት የማዳበሪያ ዓይነቶች አሉ ኦርጋኒክ እና ማዕድን (በመነሻ); ጠንካራ እና ፈሳሽ (የተደባለቀ ሁኔታ); ቀጥተኛ እርምጃ እና ቀጥታ (የአሠራር ዘዴ); መሰረታዊ, ቅድመ-ዘርን, መመገብ, መሬትን, ወለልን (የመግቢያ ዘዴ).
አክኔ በኋላ መብያ: ቆዳ ሃሳባዊ ቤት ማድረግ እንደሚችሉ
ብዓለ ልደታ ለማርያም አብ ስርዓት ሃገርና አብ ባሕቲ ግንቦት እዩ ዝብዓል። አብ ናይ ጎርጎሮሳው ባሕረ ሓስብ ዝኽተሉ ግን አብ መስከረም 8 ይዝክርዎ እዚ ኸአ ጽንሰታ ታሕሣሥ 8 ስለ ዘብዕልዎ እዩ። አብ ታሪኽ እንተ ርአና አብ ቅዱስ መጽሓፍ ብዛዕባ ልደት ማርያም ዝነግር የብልናን። ቤተ ክርስትያን ካብ መጀመርያ ጽንሰታ ብዘይ ኃጢአት አዳም ተጸኒሳ ምሉእ ሕይወታ ኸአ ብዘይ ዝኾነ ኃጢአት ከም ዝነበረት ትአምን። ናይ እዚ እምነት መሰረት ከአ ኢየሱስ ወዲ አምላኽ ብኃጢአት ካብ ዝተበከለ ሰውነት ክውለድ ቅቡል አይ ኮነን ስለዚ ማርያም ካብ መጀመርያ ኃጢአት ዘይተንከፋ ክትከውን አለዋ። በዚ ኢና ልደታ እነብዕሎ። አብ ታሪኽ ክርስትና ናይ ሰለሰተ ጥራሕ ዕለተ ልደቶም ዘኪርና ነብዕል። ሰለስቲኦም ብዘይ ኃጢአት አዳም ተወሊዶም፥ ኢየሱስ፥ ቅ. ዮሓንስ መጥምቕ፥ ድንግል ማርያም።
በእሥር ላይ የሚገኙት አቶ አንዱዓለም አራጌ ደኅንነታቸው አደጋ ላይ መሆኑን ፓርቲያቸው አንድነት ገልፆ ከዚህ ቀደም የተፈፀመባቸው በደል እንዲጣራና እርምጃ እንዲወሰድ ጠይቋል፡፡
አዎ ያ ነው ... እና ጎማው የአየር አስደንጋጭ አምሳያ ነው!
9. ቅ/ጽ/ቤት የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
በኢትዮጵያ አገራዊ ንቅናቄ አማካይነት በአገራቸዉ ጉዳይ ላይ ለመምከር በኦስሎ (ኖርዌይ)...
የባቡር ሐዲድ ያልሆኑ ባይትፓዛር ውስጥ ሠረገላዎችን ያመርታሉ
6. ተጫራቾች ጨረታው ከወጣበት ቀን ከጥቅምት 28 ቀን 2009 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ህዳር 12 ቀን 2009 ዓ.ም 10፡00 (አስር) ሰዓት ድረስ የመጫረቻ ሰነዳቸውን በባንኩ ዓረብ ሰፈር ቅርንጫፍ እና ሐዋሳ ቅርንጫፍ ማስገባት ይችላሉ፡፡
ኮሎኔል በዛብህ ጴጥሮስ የታዋቂው ፓለቲከኛ ኘሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ ወንድም መሆናቸው ይታወቃል።
በቃለ ዐዋዲው መሠረት እያንዳንዱ አህጉረ ስብከት ከአጥቢያ አብያተ ክርስቲያን ፈሰስ ከሚደረገለት ፳% እና ከሌሎች ምንጮች ከሚያገኘው አጠቃላይ ገቢ 5% የቅድስት ሥላሴ መንፈሳዊ ኮሌጅ ድርሻ ነው፡፡ ይህን ድንጋጌ በመመርኮዝ ኮሌጁ የሕዝብ መኾኑን በትላንትናው የቅድስት ሥላሴ ክብረ በዓል ላይ ለምእመኑ ሲያብራሩ የዋሉት የኮሌጁ ደቀ መዛሙርት ምእመኑ ገንዘብ ከመስጠት ባሻገር ስለ ቤተ ክርስቲያኑ ጉዳይ በመጠየቅ በቤተ ክርስቲያኑ ጉዳይ በባለቤትነት ስሜት ቀጥተኛ ተሳታፊ በመኾን ከጎናቸው እንዲቆም ሲጠይቁ ውለዋል፡፡
‹‹በቃ በአጠቃላይ ምንም ምናምን አትፈልጊም ማለት ነው?›› አላት፡፡
እ.ኤ.አ በ1918 እና 1919 ዓ.ም ስፓኒሽ ፍሉ (የህዳር በሽታ) የተባለ ወረርሽኝ በሽታ ዓለምን ባተራመሰበትና 1/3ኛውን የአውሮፓ ህዝብ በፈጀበት ዘመን፣ በኢትዮጵያም ሰው በተቀመጠበትና በተኛበት ሞቶ በሚቀርበት፣ ሰው ሞቶ ቀባሪ አጥቶ ጅብ የሰው ስጋ አማርጦ መብላት በሰለቸበት በዚያ ክፉ ዘመን፣ ኢትዮጵያዊቷ የባህል መድኃኒት አዋቂ (የአበሻ ዶክተር) መንዜዋ ወ/ሮ ዘነበች፣ ወደ አዲስ አበባ ከተማ መጥተው፣ ከቦታ ቦታ እየተዘዋወሩ፤ “የአገሬ ህዝብ ሆይ! ከዚህ አስከፊ ወረርሽኝ በሽታ ለመዳን ከፈለግህ፣ የአበሻ አረቄ (ካቲካላ) ጠጣበት፤ ቀይ ሽንኩርት ልጠህ በክር አስረህ፣ በቤት በርና መስኮት ላይ አንጠልጥል” በማለት አዋጅ አስነገሩ። ይህንን የወ/ሮ ዘነበችን አዋጅ የሰማ የፈረንሳይ ቆንስላ ተደናግጦና ተቆጥቶ፣ “አረቄ (አልኮል) መጠጣት በሽታውን ያባብሳልና አልኮል መጠጣት ክልክል ነው” እያለ በከተማው ውስጥ በየቦታው እየተዘዋወረ የበኩሉን አዋጅ አስነገረ፡፡ ነገር ግን የፈረንሳዩ ቆንስላ ያስነገረውን አዋጅ የሰማው እንጂ ከቁም ነገር የቆጠረው ኢትዮጵያዊ ባለመኖሩ ማሳሰቢያው ተቀባይነት አጣ፡፡
ችሎታ ሳይኖረው የመርከብ አዛዥ የነበረው ሙሐመድ አሊ ማሌክ በህገ-ወጥ አጓጓዥነትና በነፍስ ግድያም ተጠያቂ ስለሆነ ነው የ18 ዓመቱ እስራት የተበየነበት።
አጭር እና ግልጽ የሆነ ርእስ ይጻፉ
ዮርዳኖስ ወደ ግዛቷ የሚያስገባውን የስደተኞች መተላለፊያ ድንበር መዝጋቷ ተነገረ - የቫቲካን ሬድዮ
ባለፈው እሁድ ከገጠመው አስደንጋጭ አደጋ ማግስት ችግሩን ተቋቁሞ ያለምንም የስራ መስተጓጎል ደንበኞቹን እያገለገለ መሆኑን አስታወቀ፡፡
ብሔራቸው በተለይ ከኤልበ ወንዝና ኦደር ወንዝ መካከልና ከዚያ ወደ ደቡባዊ ስዊድን አገር ሲሆን፣ ማርኮማኒ የተባሉት ግን ከኤልበ ምዕራብ እስከ ዳኑብ ወንዝ ድረስ፤ ሲቶናውያንም ከኦደር ምሥራቅ እስከ ቪስቱላ ወንዝ ድረስ እንደሠፈሩ ይላል። በምሥራቃቸው ደግሞ ጌታያውያንና ዳክያውያን ብሔሮችና የካርፓትያ ተራሮች ወሰናቸው። አንዳንዴም ሷይቩስ የዙሪክ መሥራች ተብሏል።[1]
የደቡብ ሱዳን የጎሳ መሪዎችና የፓርላማ አባላት ኢትዮጵያ በደቡብ ሱዳንና አማጺ ቡድን መካከል ከሁለት አመት በፊት የተደረሰውን የሰላም ስምምነት በአዲስ መልክ እንዲቀጥል ለማድረግ ገለልተኛ አይደችም ሲሉ ተቃውሞ አቀረቡ።...
በጋሞ ጎፋ ዞን ዞናዊ የተማሪዎች ፈተና እየተሰጠ ነው | የኢትዬጵያ ዜና ኣገልግሎት
በሽታው በከፍተኛ ደረጃ የተስፋፋ, ፈጣን እድገት, ጠንካራ ካትቶኒካዊ ሽክርክሪት, የሰውነት ሙቀት መጠን, የደም-ውስጥ ደም መፍሰስ እና የሂሞቶፖይቲሲስ ስርዓት ተለዋዋጭነት ያላቸው የስሜት መቃወስ, የጨጓራ ​​እድገትና ኮማ. ለዚህ በሽታ ሌላ ስም ስፕሊይቶሲካል ስኪዞፈሪንያ ነው. ገዳይ የሆነ መድሃኒት ሊደረግለት የሚችል ቢሆንም የሲግናል በሽታ መላምቱ ግን ጥሩ አይደለም.
ሁሉም ምርቶች ከቀረጥ ነፃዎ ጋር ይመጣሉ ፔሳኖች ፈቃድ ያለምንም ተጨማሪ ወጪ.
፮ ምክንያቱም ጌታ እነርሱን ከኢየሩሳሌም ምድር ካስወጣቸውና በጠላቶቻቸው እጅ እንዳይወድቁ ባለመፍቀዱ ጠብቆ ካቆያቸው በኋላ፣ አዎን፣ ለአባቶቻችን እናንተ ትዕዛዛቴን እስካልጠበቃችሁ ድረስ በምድሪቱ ላይ አትበለፅጉም ብሎ የተናገረው ቃል እንዳይረጋገጥ አይፈቅድምና።
ጉዲፈቻ ለሚለው ቃል የእንግሊዝኛ አቻው “adoption” ሲሆን አመጣጡም ‘ad-optare’ ከሚል የላቲን ቃል ነው፡፡ ትርጉሙም “መምረጥ” የሚል ነው፡፡ ይህም ጉዲፈቻ በጉዲፈቻ አድራጊው ምርጫ ብቻ የሚከናወን መሆኑን አመላካች ነው፡፡ ጉዲፈቻ አድራጊው በነጻ ፈቃዱ ከሌላ አብራክ የተገኘን ልጅ ለማሳደግና ለመጠበቅ እንዲሁም ለእድገቱ አስፈላጊ የሆኑትን ማናቸውም እንክብካቤዎች ለማድረግ ወስኖ የሚወስደው እርምጃ ሲሆን ይሄም ልጁ የጉዲፈቻ አድራጊውን ቤተሰብ ስም፣ ንብረትና ህይወት እንዲካፈል የሚያደርግ መብት ያጐናጽፈዋል፡፡ ከአብራኩ ክፋይ የተገኘው ልጅ ያለው ማንኛውም መብት ይኖረዋል፡፡
ከሕግ ማዕቀፍ ውጭ በአንጻሩ የሀገራቸውን ሥርዓት በማውገዝ ሌላ ሥርዓት ያስፈልገናል ያሉ ኃይሎች በግለሰብና በቡድን ደረጃ ጀምረው ቀስ እያሉ ሕዝብን በተለያየ መንገድ በነሱ ዓላማና ግብ በማንቃት፣ በማደራጀት፣ በመምራት - - - በመጀመሪያ የሕዝብ ውክልና የሌላቸው ቢኾኑም “ለሕዝብ ብለን ወጣን!”፣ “የናንተ ተወካዮች ነን!” ብለው ራሳቸውን በራሳቸው ሾመው እየተንቀሳቀሱ ይቆዩና ከሚታገሉት ሥርዓት ጋር ያለው ትግል ሲያበቃና አሸናፊ ሲኾኑ በተለያዩ የውክልና ማዕቀፍ - የራስን ሕጋዊ ማዕቀፍ በመዘርጋትና ምርጫ በማካሄድ ተወካይነታቸውን በኃይል መጥተው - በሕጋዊነት ያረጋግጣሉ፡፡ ያስቀጥላሉ፡፡ በመጡበት መንገድ ሌሎች እንዳይመጡ ማሰሪያን ያበጃሉ፡፡
Binyam G-Kirstos - January 5, 2017 0 Economy የኢትዮጵያ ዓየር መንገድ ከቀናት በፊት የተሰናበትነውን የአውሮፓውያኑ 2016 ትርፋማ ሆኖ...
እዋኑ፡ ጰንጠቈስጠ 33 ድ.ክ. ድሕሪ ምሕላፉ ነዊሕ ከይጸንሐ እዩ። እታ ኣብ የሩሳሌም ዝነበረት ክርስትያናዊት ጉባኤ ናይ ሒደት ሰሙናት ዕድመ ጥራይ እዩ ነይርዋ። ሰይጣን ነዚ ግዜ እዚ፡ መጥቃዕቲ ዚፍንወሉ ምሹእ ግዜ ገይሩ እዩ ርእይዎ። እታ ጉባኤ ቕድሚ ምድልዳላ፡ ኪጭፍልቓ ደለየ። ብቕልጡፍ ድማ ኵነታት ጠዋውዩ፡ መራሕቲ ሃይማኖት ነቲ ዕዮ ስብከት ከም ዚእግድዎ ገበረ። እቶም ሃዋርያት ግና፡ ብትብዓት ስብከቶም ቀጸሉ፣ ብዙሓት ሰብኡትን ኣንስትን ከኣ ‘ብጐይታ ኣመኑ።’—ግብ. 4:18, 33፣ 5:14።
ረብሳቄ ግና፡ ጐይታይሲ እዘን ቃላት እዜኤን ክዛረብ ናብ ጐይታኻን ናባኻን ድዩ ዝለኣኸኒ ናብቶም ውጽኣቶም ኪበልዑን ሽንቶም ኪሰትዩን ምሳኻትኩም ኣብ ቀጽሪ ተቐሚጦም ዘለው ሰብኡትዶ ግዳ ኣይኰነን ዝለኣኸኒ በለ።
ልሳነ ህዝብ ቅፅ 3 ቁጥር 4 ትግላችን ተጠናክሮ ቀጥሏል፡፡ ወያኔ የሚይዘውና የሜጨብጠው ነገር አጥቷል፡፡ የራሱ ሰዎች ሳይቀሩ ድርጅታቸው የመበስበስ አደጋ ላይ ነው ብለዋል፡፡ ቀኑ ቢረዝምና ትግሉ ቢመርም ድል የሰፊው ህዝብ መሆኑ አይቀሬ ነው፡፡
ሰብስቤ ለምርመራ ጣቢያ እንደቀረበ ‹‹ብሩ መዘረፉ እውነት ነው፣ ነገር ግን ብቻየን አልዘረፍኩም። ሀሳቡንም እኔ አላመጣሁትም፤ ይልቁንስ እኔ ብጠቁማችሁ ነው የሚሻለው›› በማለት ይጀምራል። ‹‹እሺ ካንተ ጋር እነማን አሉ?›› ይባላል። ከላይ የተዘረዘሩ የአካባቢው
በወቅቱ ነገሮች በወቅቱ እየተንቀሳቀሱ ስለነበረው ለወጣት ጆይ እንደ ድንገተኛ ሁኔታ ነበር. እንደ እሱ ገለጻ-
በከፍተኛ የትምህርትና የጥናት ተቋማት ስራ አስፈፃሚ
- የቤት ኪራይ - አዲስ አበባ - CMC, 6 አልጋዎች, የቤት ኪራይ, አዲስ አበባ.
የሱስ ንኽልተ ዓመት ኣብ ብዘላ ገሊላ ሰበኸ። (ማቴዎስ 9:35-38 ኣንብብ።) ኣብ ምኵራባት እናመሃረን ብስራት መንግስቲ ኣምላኽ እናሰበኸን፡ ኣብ ሓያሎ ኸተማታትን ኣቝሻትን ዞረ። ኣብ ዝሰበኾ ዘበለ፡ ብዙሓት ሰባት ናብኡ ይውሕዙ ነበሩ። ስለዚ፡ የሱስ፡ “እቲ እኽልስ ብዙሕ እዩ” በለ፣ ዝያዳ ዓየይቲ ኸኣ የድልዩ ነበሩ።
ከምዝፍለጥ ሓረስታይና ምህርቱ ንምስሳን ዝተፈላለዩ ቴክኖሎጅታት ከምኡውን ብባህላዊ መንገዲ ዝተፈላለዩ ድኹዕታት ተጠቒሙ ክረምቲ ብኣስሓይታን ቁርን እናተሓንዘፈ ቀትርን ለይትን ረሃፁ፣ ጉልበቱ፣ ገንዘቡን ንዋቱን ሰዊኡ ዘዋህለሎ፣ ኮታስ ዓመት ሙሉእ ዝለፍዓሉ ምህርቲ ኣብ ቆፍኡ ኣብ ዘእትዎ ፅባሕ፣ ኣብ ሓንቲ ወርሒ ጥሪ ዝባኽነሉ ኩነታት ልሙድ እናኾነ ይመፅእ ኣሎ:: እቲ ብክንደይ ድኻም ዝተኣከበ ምህርቲ ኣብ መርዓ፣ ተስካር፣ ክርስትናን፣ ካልኦትን ዝጠፍእ እክለማይ ማእለያ የብሉን።
ኣይትብከ እንድዩ ዝብክዬኒ ዘሎ ይብሉ ለባማት ሃገርና።እቲ ዘሻቕልስ ሳላ ኣደንቁርካን፣ በታቲንካን፣ ስነኣእምሮኣዊ ስንክልናን ፈጢርካ ግዛእ ስልቲ ህግደፍ ናይ ጽባሕ ተረከብቲ ዝኾኑ መንእሰያት በቲ ዝድለ ከይንስእን እዩ። እዋይ እንታይ ሓድጊ እዮም ክገድፉልና መንሽሮ ህግደፍ? ዋእ ካብ ክፉእ ክገብሩኻስ ክፉእ ክምህሩኻ። ካብ ቁጠባዊ ስንክልናስ ስነኣእምሮኣዊ ስንክልና ይኽፍእ። እዛዓለም ናይ ትማሊ ኣይኮነትንሞ ምርጫ የብልናን ክንጽዕር ጥራሕ እዩ ዘለና ነዚ ዘይንቡር ኩነተ ኣእምሮ ናይ መንእሰያትና ንምቕያር።
ነው፡፡ የውጭ ቃላትን በመፍቀዳችን ምክንያት ችግር መጥቷል፡፡ አንዴ የከፈትከው በር መልሰህ ለመዝጋት በጣም አስቸጋሪ ነው የሚሆነው፡፡
የፌደራል የሥነ ምግባርና የፀረ ሙስና ኮሚሽን በተለይ በአገልግሎት ዘርፍ የሚታዩትን ብልሹ አሠራሮች እስከ ወረዳ ድረስ ወርዶ መከታተል እንዳለበትም አስተያየት ሰጪዎቹ ተናግረዋል፡፡ በፍርድ ቤቶች የተፋጠነ ፍትሕ የማግኘት መብት በተለያየ ምክንያቶች እየተጓተተና ሕዝቡ እየተማረረ እንደሚገኝ፣ መከሰስ የሌለበት ሰው ተከሶ ሲንገላታ ከከረመ በኋላ ነፃ መባሉ ደግሞ አግባብ አለመሆኑንም ጠቁመዋል፡፡ የኮሚሽኑ ዓቃቤ ሕግ የክስ አመሠራረት ብቃት እንደሚጎድለውና ሌሎችም ይታያሉ የተባሉ ችግሮች በውይይቱ ተነስተዋል፡፡ ውይይቱን ከአቶ አስመላሽ ጋር በመሆን የመሩት ኮሚሽነር ዓሊ ሱሌይማን ሲሆኑ፣ የኢትዮጵያ ሠራተኞች ማኅበራት ኮንፈደሬሽን ፕሬዚዳንት አቶ ካሳሁን ፎሎን ጨምሮ የተወሰኑ ተቋማት ተወካዮች በስብሰባው ታድመዋል፡፡
19 Sep 2017 in ላ ሊጋ // እጩዎች/ ራሽፎርድ ፣ምባፔ እና ደምበሌ ለጎልደን ቦይ አዋርድ ታጭተዋል
በሲሮይድ ዑደት ውስጥ የካርታረን (GW501516) ዱቄት አጠቃቀም
አሁን ያለው ህገ መንግስት ከመጽደቁ በፊት የኢትዮጵያ ህዝብ ከተሰጠባቸው ውስጥ ዘጠኙ ውሳኔዎች | ውብሸት ሙላት – Gihon Media Center-GMC
ማንም ዜጋ የመሰለውን በነፃነት የመጻፍና የመናገር መብቱ መከበር አለበት፡፡ ሰብዓዊና ዴሞክራሲያዊ መብቶቹም ሳይሸራረፉ መከበር አለባቸው፡፡ የሕግ ጥበቃና ከለላም ሊያገኝ ይገባል፡፡ በገዛ አገሩ ባይተዋርነት ሳይሰማው በእኩልነት የመኖር መብቱ በተግባር መረጋገጥ አለበት፡፡ በዚህ መንገድ አገሪቱን ለችግር የዳረጉ ብሶቶች ረግበው መነጋገር ሲቻል፣ የሕዝብ ፍላጎቶች ገዥ ይሆናሉ፡፡ ከዚህ ቀደም የነበሩ አላስፈላጊ ጭቅጭቆች፣ የመብት ረገጣዎች፣ በቂምና በበቀል የተጀቦኑ ጥላቻዎችና ጨለምተኛ አስተሳሰቦች ወደ ቀናው ጎዳና ይመለሳሉ፡፡ በዚህ መሠረት ሁሉም ወገን አደብ ገዝቶ መነጋገር ወይም መደራደር ካልተቻለ ግን አገር ወደ ብጥብጥ ታመራለች፡፡ ሁሉም ጎራ ለይቶ የብጥብጡ ተዋናይ ሲሆን ደግሞ የሶሪያ ዓይነት ዕልቂትና ውድመት ይከተላል፡፡ አሸናፊም ተሸናፊም የሌለበት ውድመት፡፡ ይህንን መገንዘብ ያቃታቸው ወይም የፈለገው ይምጣ የሚሉ ኃይሎች ከእልህና ከግትርነት ካልተላቀቁ ጎዳናው የሚያሳየው ጥፋት ብቻ ነው፡፡
ከቁርስ በኋላ ከቤቱ ማረፊያ በመነሳት ወደ ሙምባይ ይንዱ. እዚያ እንደደረሱ እንግዳ ወደ አየር ማረፊያ ይተላለፋል. የጃፖፑር አየር ማረፊያ ሲደርሱ የእኛ ተወካዮች ይቀበሏቸው እና ወደ መኪናዎ ያስገባዎታል. እዚያ እንደደረሱ በሆቴል ውስጥ ተመዝግበው ይግቡ.
በአፍሪካ ሃገሮች ተመድበው የሰሩ አርባ ስምንት የቀድሞ የዩናይትድ ስቴትስ አምባሳደሮች ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትረምፕ ስለአፍሪካ ሃገሮች አሉ የተባለው ጸያፍ ቃል በጥልቅ አሳስቦናል በማለት ለዋይት ኃውስ ደብዳቤ ልከዋል።
በክርስቶስ ልደት ሰውና መለእክት ብቻ ሳይሆኑ እንስሳትም ዘምረዋል፡፡ እስትንፋሳቸውንም በቤተ ልሔም ለተወለደው አምላክ ገብረዋል፡፡ አፍላጋት ተለውጠዋል፣ ተቀድሰዋል፣ ዕፅዋት፣ ፍሬ በረከትን እፍርተዋል፣ በብርሃነ ልደቱ ሐዘንና ጨለማ ተወግዷል፡፡
ምስክር - “የጥይት ጩኸት ወደተሰማበት ሄድኩ፡፡ ሟች ግንባሩን ተመቶ ተዘርሯል፡፡ ገዳይ ባካባቢው በግዳይ ጥያለሁ መንፈስ ይንጎራደዳል! ገዳይ መሆኑ ያስታውቃል!”
በአሥራዎቹ ዕድሜ ውስጥ ሳለሁ, አንድ ሰው አንድ ብስክሌት ማቀዝቀዣ (ማቀዝቀዣ) ያመቻቸት.
Next articleኢትዮጵያ የአውሮፓን አይሁዶች ከሂትለር እልቂት ታድጋለች! (ትርጉም-መስፍን ማሞ ተሰማ)
ግን ለትችት በማያጋልጥ መልኩ ዬምደረግበት መንገድ ማመቻቸት ያስፌልጋል
መጀመርያ ሰላምታይ ንዅልኹም ከቕርብ እፈቱ። ቀጺለ ጅግና ስዉእ ዑስማን ኣሕመድ መን ምዃኑን ኣበርክቶኡ ኣብ ተጋድሎና ንሃገራዊ ናጽነት፣ ኣገልግሎቱ ኣብ መደበር ኣካለ-ጽጉማንን ቤት ትምህርቲ ስደተኛታት ወዲ ሸሪፈይን ከም ጋሻ ቀሪበ ንኽሕብር ብዝተገብረለይ ዕድመ እናመስገንኩ፣ ዝፈልጦ ክሕብር እነሆ ቀሪበ። ስመር ገዛ ንኸምዚኦም ዘይተዓለሎም ጀጋኑ (unsung heroes)፤ዝግብኦም ክብርን ሌላን ንምሃብን ስድራ ቤቶም ንምርዳእን ናይ ምይይጥ መደብ ምስርዑ፣ ናይ መጀመርያኡ ከምዘይኰነ፣ ኣነ ብዝዝክሮ’ኳ ንኽብሪ ጅግና ወዲ ዓሊ’ውን ተመሳሳሊ መደብ ጌሩ ስለዝነበረ ምስጋና ዝግብኦን ንክቕጽሎ ድማ ክተባባዕን ክድገፍን ከምዘለዎ ከዘኻኽር እፈቱ።
• ሕመም ካለዎና የህመም ስሜቱ ካልቀነሰልዎ እንቅልፍ መተናት ስለሚዳግትዎ የህመም ማስታገሻ ለዉሰድ ይሞክሩ፡፡
123ኛውን ዓመት የአድዋ ድል በዓል በማስመልከት ጉብኝቱን ያዘጋጁት የባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር፣ የአማራ ክልል ቢሮ እና የሰሜን ሸዋ ዞን ባህልና ቱሪዝም ናቸው።
ሁሉም ንቅሳት ተምሳሌታዊ ነበሩ እናም ጥልቅ ትርጓሜዎች ነበሯቸው.
22:31 ስለዚህ እኔ በእነርሱ ላይ እገልጣለሁ አፈሰሰ; የእኔ የቁጣ እሳት ውስጥ እኔ በላቻቸው. እኔም በእነርሱ ራስ ላይ የራሳቸውን መንገድ ፈረድህ, ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል. "
መንግስቲ ነዞም መደባት እዚኣቶም ዘተግብር ዘሎ፡ ኣካል ሃገራዊ ልምዓታዊ ግዴታኡ፡ መደባቱን ቀዳምነታቱን ስለዝኾኑ እዮም። ንዕማም ማሕበራዊ ድሕነት ብዝምልከት፡ መንግስቲ ዓቢ ክፋል ካብ ባጀቱ ማለት ዓመታዊ ልዕሊ ፍርቂ ቢልዮን ናቕፋ ዝበጽሕ፡ ንኸም ስድራ ስውኣትን ስንኩላን ኲናትን ዝኣመሰሉ ናብዮት ዘድልዮም ኣባላት ሕብረተሰብ ኣብ ምጥዋር የውዕሎ ኣሎ። ስድራቤታዊ ምትእስሳሩ፡ ማሕበራዊ ጥምረቱን ዝምድናታቱ ገና ሓያል ኮይኑ፡ ኣብ ሃገራዊ ስነኣእምሮኡ ሰሪጹ ኣብ ዝርከበሉ ሕብረተሰብ፡ መንግስቲ፡ ኣብ መንጎ ዜጋታት ዘሎ ጋግ ናይ እቶት ብዝተኻእለ መጠን ካብ ምኹኑይን ምቕሉልን ደረት ከይሓልፍ ንምዕቃቡ ይጽዕር ኣሎ። ኣብ ፖብሊክ ሰክተር፡ ኣብ መንጎ ዝተሓተን ዝለዓለን ደሞዝ ሰራሕተኛታት (እንተላይ ላዕለዎት ሰበስልጣን መንግስቲ) ዘሎ ፍልልይ፡ ምጣነኡ ሓደ ንሾሞንተ (1፡8) ጥራይ እዩ። እዚ ምስ ናይ ዞባና ክወዳደር እንከሎ (ሽሕ’ኳ ብጭቡጥ መለክዒታት እንተዘይተነጻጸረ) ኣዝዩ ዝተሓተ እዩ።
ቸልሲ ዘንድሮ አጀማመሩ አልሰመረም። ትናንት በማንቸስተር ሲቲ 3 ለዜሮ ተቀጥቷል።ባለፈው ሳምንትም ከስዋንሲ ጋር ተጋጥሞ ነጥብ ለመጋራት ተገዶ ነበር። በማንቸስተር ሲቲ እና ቸልሲ ጨዋታ የመጀመሪያዋ ግብ የተቆጠረችው በ31ኛው ደቂቃ ላይ ነበር። የማንቸስተር ሲቲው ሠርጂዮ አጉዌሮ በአራት የቸልሲ ተጨዋቾች ተከቦም ነው ግቧን ማስቆጠር የቻለው።
በታላቅ ፍቅር ሁላችሁንም በጸሎቴ እንደማስታውሳችሁ እያረጋገጥኩኝ ቡራኬዬ እንዲደርሳችሁ ምኞቴ ነው። እባካችሁን ለእኔ መጸለይ እንዳትዘነጉ።
አሁን ልዕለ የማን ግብ ቦምብ ነጥብ ንጹህ Fusion በኒውትሮን, በማስቀመጥ ላይ እየሰራን ነው ምክንያቱም ግን በሰላም ምንም ወንጀል, ስምምነቶች የጦር መሣሪያ ቅነሳ, ልጥፍ በቀዝቃዛው ጦርነት ብቻ መስኮት ልብስ መልበስ ነበሩ ሰጥተዋል የሚመነጨውን የኃይል መጠን ለማሳደግ አይደለም, ነገር ግን በአንድ ኃይል የሚቀያየትን የሞትን ቁጥር ለማብዛት አይደለም!
ዓለምፀሐይ፡- ከዝግጅት ጋር የተዋወቅኩት በ”እናት ዓለም ጠኑ” ሲሆን፤ የሃይማኖት ዓለሙ ረዳት አድርጎ የመደበኝ ጋሽ ጸጋዬ ገ/መድኀን ነበር። ስለ አልባሳት፣ በመድረክ ስለማለማመድ፣ ስለሜክአፕና ስለትወና አሰራር የተማርኩት ያኔ ነበር። ከዚያ “ትግል ነው መፍትሄው” የተሰኘውን በሴቶች ጥያቄ ላይ የሚያተኩር አጭር ተውኔት ጻፍኩና ለማርች 8 ከታደሰ ወርቁ ጋር አዘጋጅተን አቀረብነው። ለመጀመሪያ ጊዜ ያዘጋጀሁት የሙሉ ጊዜ ተውኔት “አማቾቹ” ሲሆን፤ ድርሰቱ የኤፍሬም በቀለ ነው። በአገራችን የመጀመሪያዋ የሴት አዘጋጅም እንደነበርኩ ቆይቼ ነው የተገነዘብኩት። ከሀገር ከወጣሁ ወዲያ የጣይቱ ማዕከል ካቀረባቸው ቴያትሮች አብዛኞቹን እኔ ነኝ ያዘጋጀኋቸው። ከሃያ አምስት የሚያንሱ አይመስለኝም። ከነዚህ መካከል የጋሽ ጸጋዬ የመጨረሻ ድርሰት “ፐፑ ፊደል ማዶ”፣ “ማክቤዝ”፣ “የፌዝ ዶክተር”፣ “ዴሞቴራፒ”፣ “ታሽጓል”፣ “የሞኝ ፍቅር”፣ “ሬሳው”፣ “ሃሜቶሎጂ”፣ “ያልተያዘ”፣ “ህልመኞች”፣ “ፌስቡክ”ና የመሳሰሉትን መጥቀስ ይቻላል። በዚህ ሂደት በጽሑፍም ሆነ በዝግጅት ከረዱኝ ባለሙያዎች ተክሌ ደስታ፣ ተስፋዬ ሲማ፣ ተመስገን አፈወርቅ፣ ቴዎድሮስ ለገሰ፣ አበባየሁ ታደሰ፣ ዓለማየሁ ገ/ሕይወት ይገኙበታል። ከሀገር ቤት ከወሰድኳቸው በ”ዴሞቴራፒ” እና በ”የቴዎድሮስ ራዕይ” ደግሞ ጌትነት እንየውም አለበት። የጣይቱ ማዕከል ፍሬ የሆነው መስከረም በቀለ ራሱ፤ ኮሜዲያን ቢሆንም የጻፋቸውን አጫጭር ድራማዎች አብረን ሰርተናል።
ንኣብነት፡ ሓንቲ ኣብ “ፎቶ-ድራማ” እትስማዕ መዝሙር፡ “ንጉስና ይግስግስ ኣሎ” ዘርእስታ ዀይና፡ “መዝሙር ኲናት ሪፓብሊክ” ካብ ዘርእስታ መዝሙር ብእተወሰነ ተቐዪራ እተዳለወት እያ። ቀዳመይቲ መስመር እታ “መዝሙር ኲናት” ዘርእስታ መዝሙር፡ “ኣዒንተይ ንኽብሪ ምጽኣት ጐይታና ርእየናኦ” ትብል ነይራ። ተምሃሮ መጽሓፍ ቅዱስ ግና፡ “ኣዒንተይ ንኽብሪ እቲ ጐይታና ኣብዚ ዚህልወሉ እዋን ርእየናኦ” ኢሎም ቀዪሮምዎ እዮም። እዚ ለውጢ እዚ፡ ነቲ ግዝኣት የሱስ ክርስቶስ ንምጽኣቱ ጥራይ ዘይኰነስ፡ ነቲ ኣብዚ ዚህልወሉ ንውሕ ዝበለ እዋን ከም ዜጠቓልል ዝነበሮም እምነት ዜንጸባርቕ እዩ ነይሩ።—ማቴዎስ 24:3።
‹‹የበፊቱ ሕይወት ንጥል ነበር›› ያሉን አቶ የምሥራችም፣ በተዘጉ ግቢዎች ውስጥ ካደጉት አንዱ ናቸው፡፡ ዛሬ ላይ ደግሞ ትዳር መስርተውና ልጆች አፍርተው የካ አባዶ የጋራ መኖሪያ መንደር በደረሳቸው ቤት ከ2008 ዓ.ም. መስከረም ጀምሮ መኖር ጀምረዋል፡፡ ኑሮን በዚህኛው መንደር ከመጀመራቸው በፊት ለዓመታት ያህል በኪራይ የቆዩት በአያት ጨፌ ኮንዶሚኒየም ሲሆን፣ በዚህ አካባቢ የበዓል አከባበር የተደራጀና በአካባቢው ያለው ነዋሪ ንቁ ተሳትፎ እንደነበረው ያስታውሳሉ፡፡
በዘ-ህወሀት መንግስት የቀድሞ ፕሬዚዳንት በነበሩት በዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ የቀረቡትን ማስረጃዎች ደግሞ እስቲ እንመርምራቸው፡፡
ባለታሪክ : ዲግሪ ነው ፡፡ ሐቀኝነት ና እውነተኝነት የአንድ ሰው ስሜቶች ና ፍላጎቶችበግለሰቡ እንደተገለፀው ሐሳብ፣ ቃል እና ተግባር። ታማኝነት ና እውነተኝነት in ሐሳብ እና እርምጃ የጥሩ መሠረታዊ ነገሮች ናቸው ባለታሪክጠንካራ እና አሳቢ እና ፍርሃት የለሽ ምልክቶች ፣ ባለታሪክ. ባለታሪክ የማሰብ እና የማድረግ ቅድመ-ዝንባሌ ሆኖ ከቀድሞ ህይወቱ የተወረሰ ነው ፣ አንድ ሰው እንደመረጠው ይቀጥላል ወይም ይቀየራል።
ኣብ'ቲ መደመርታ ዓቕምታተን ክከታተለን ኢለ፡ ንኹለን ጋዜጣ ብጋዜጣ የንብበን ነይረ። ሓደ ጸገም ናይ ግዜ ስለ ዘለኒ፡ ደሓር ከኣ፡ እዚ ዝብሎ ዘለኹ ስክፍታታት እናተነጸረለይ ከይዱ።
14 ሎሚኸ ንኤልሳእ ብኸመይ ኢኻ ኽትመስሎ እትኽእል፧ ዝዀነ ይኹን ስራሕ፡ ዋላ እውን ትሑት ዕዮ ምስ ዚውሃበካ ብኡብኡ ተቐበሎ። ንኣስልጣኒኻ ኸም ዓርኪ ረኣዮ፡ ነቲ ምእንታኻ ዚገብሮ ጻዕርታት ክሳዕ ክንደይ ከም እተማስወሉ ኸኣ ግለጸሉ። በቲ እትህቦ ምላሽ ድማ፡ ከምቲ ኤልሳእ ንኤልያስ ዝበሎ፡ ‘ኣይሓድገካን እየ’ ትብሎ ኣለኻ ማለት እዩ። ልዕሊ ዅሉ ኸኣ፡ ንእተዋህበካ ዝዀነ ይኹን ዕዮ ብተኣማንነት ፈጽሞ። እዚ ኣዝዩ ኣገዳሲ ዝዀነ ስለምንታይ እዩ፧ ምኽንያቱ፡ እሙንን ሕድሪ እተጽንዕን ምዃንካ ምስ ኣርኣኻ ጥራይ እዮም ሽማግለታት፡ የሆዋ ኣብ ጉባኤ ተወሳኺ ሓላፍነት ኪውሃበካ ኸም ዚደሊ ኺፈልጡ ዚኽእሉ።—መዝ. 101:6፣ 2 ጢሞቴዎስ 2:2 ኣንብብ።
የማይታወቅ ዋጋ, ነፃ መላኪያ እና ምንም ቀረጥ በሸክላ የተሰራ እሾህ ያለ ወደኋላ ቦርሳ የሌለው ቦርዲ ጎልድ ወርቅ - WoopShop
ድጋፍ እና ሪፖርት ማድረግ። ከስራ ፍለጋዎ ጋር ፡፡ ዋናው ነገር ነው ፡፡ ኩባንያችን በተለያዩ ርዕሰ ጉዳዮች ዙሪያ በይነተገናኝ ስልጠናዎችን አከናውኗል ፡፡ ምክንያቱም ዱባይ ለስራ በተለይ ለኤክስፖርቶች በጣም ጥሩ ቦታ ስለሆነች ፡፡ ደግሞም ፣ ግምት ውስጥ ማስገባት አለብዎት ፡፡ በባንክ ስራ ላይ የተሰማራ ሴክተር ለሚፈልጉት ሰዎች ጥሩው መውጫ መንገድ ነው ፡፡ በኤምሬትስ ውስጥ እንዲቀመጥ ፡፡.
የሲቲ የ Kits Kars ተወካዮች, የሎጅስቲክ ማእከል በቃር እንደሚቋቋም ተናግረዋል.
ኢትዮጵያ በአሁኑ ወቅት ለዜጎቿ ሰፊ የስራ ዕድል ለመፍጠርና የተጋረጠባትን የድህነት ፈተና ለመሻገር ብርቱ ጥረት እያደረገች ትገኛለች። ይህን ጥረቷን እውን ለማድረግም በቂ በጀት ያስፈልጋታል። ይህ በጀት ደግሞ ከየትም የሚመጣ አይደለም። ህዝቡ ለመንግስት ከሚከፍለው ግብር መሆኑ የአደባባይ ምስጢር ነው።
´´የተባበሩት መንግስታት የትምህርት የሳይንስና የባህል ድርጅት UNESCO ከትናንት በስትያ የኮንሶ ህዝብ ባህላዊ የመኖርያን አካባቢ በተባበሩት መንግስታት ስር እንደተመዘገበ ይፋ አድርጎአል። ድርጅቱ ከሰኔ አስራ ሁለት እስከ ሰኔ ሃያ ሁለት አመታዊዉን እና ሰላሳ አምስተኛዉን ጉባኤ በዋና ጽፈት ቤቱ ፓሪስ ላይ ያደረገ ሲሆን ከአለም አገራት የተሰባሰቡ የባህልና ቅርጽ ጥበቃ ባለሞያዎችም ተካፋይ ነበሩ። ድርጅቱ ከአፍሪቃ ዘንድሮ በአለም ቅርሥነት የመዘገባቸዉ ነገሮች በአምስት አገራት የሚገኙ ሲሆኑ፣ ከእነዚህ ውስጥ ከኢትዮጵያ፣ የ400 አመት እድሜ እንዳለዉ የተነገረለት የኮንሶ ማህበረሰብ ባህላዊ የመኖርያ ስፍራ አንዱ ነው´´ (http:
የሰብዓዊና የዴሞክራሲ መብቶች በተለይም ሐሳብን የመግለጽ፣ የመሰብሰብና የመደራጀት መብቶች በሕገ መንግሥቱ መሠረት ሊከበሩ እንደሚገባ ተናግረዋል፡፡
የ 7 8 አንድ ጊዜ ለ ፓውንድ ፓውንድ ሳለ አዳና-መርሲን ተሳፋሪ አያያዝ ክፍያ መካከል ያለውን ጊዜ መሠረት አድርጓል, ይህም እንኳ ተሳፋሪ አካባቢ TL 13 ወደ ትኬት መመለስ ይችላል ይህ ጉዞ ተመዝግቧል.
ታህሳስ 23 ቀን 2005 ዓ ም በተካሄደው የ10ኛው የተወካዮች ምክር ቤት መደበኛ ስብሰባ ላይ ለሚቀርቡላቸው ጥያቄዎች መልስ ለመስጠት የተገኙት ጠ/ሚ/ር ሃይለማርያም ደሳለኝ፣ ከመድረኩ ተወካይ አቶ ግርማ ሰይፉ የቀረበላቸው ጥያቄ ከወትሮው በተለየ ህሊናንና ውስጣዊ ማንነትን በሚፈታተን መልኩ ነበር።
አላህን የመውደድ ምልክቱም፡- መልክተኛውን መከተል፣ አላህ የወደደውን መውደድ፣ እሱ የጠላውን መጥላት ነው፡-
በአዲሱ ሕፃን ላይ ለሚያስከትላቸው ጉዳቶች ምክንያት, Megestrol acetate powder በሚያስፈልግበት ጊዜ, ነርሶቹ ማቆም አለባቸው.
እንደሚሰማው ከሆነ አብዛኛው የብአዴን የታችኛውና የመካከለኛው አመራር በሕዝቡ ላይ የሚደርሰውን ግፍ ጠንቅቆ ስለሚያውቅ የስርአቱ አራማጅ የሆነውን ወያኔን እና አስከፊ አገዛዙን የሚጠላ እንደሆነ ነው:: ይህ ማለት ከሕዝቡ ጋር ተቀራርቦ የሚሰራው አመራር የወያኔ ስርአት እንዲያበቃ ከሚፈልጉት ወገኖች መሀል የሚደመር ነው ማለት ነው:: ታዲያ ይህን አመራር በአግባቡ ከተጠቀምንበት ህዝቡን የማንቃት: የማደራጀት: መሰረታዊ የወታደራዊ ስልጠና የመስጠት: የማስታጠቅና ራሱን ለመከላከል የሚያስችል የውጊያ ሞራሉን የመገንባት ስራው በቀላሉ ሊሰራ ይችላል ማለት ነው:: ከላይ ያለው አመራር ያለመካከለኛውና ያለታችኛው አመራር ሊሰራው የሚችል ምንም ነገር አይኖርም:: አማራውን ከፈጽሞ ጥፋት ለመታደግ ስንነሳ መስዋእትነት አይኖርም ማለት አይደለም:: የሚከፈለው መስዋእትነት እጅና እግርን አጥፈን ተቀምጠን ሞትን በጸጋ የምንቀበልበት ሳይሆን ገድለን የምንሞትበት ስለሚሆን ገዳያችን ከመናቅ ወደማክበር: ከመድፈር ወደመፍራት: ከትእቢት ወደአስቦ መስራት እንዲወርድ የምናስገድድበት ወሳኝ እርምጃ ነው::
ዳይሬክተር የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም በላይ ኢኮኖሚክስ ወይም ማኔጅመንት ወይም በሜካኒ አዲስ አበባ የኢትዩጵያ ኢንቨስትመንት ኮምሽን 2016-06-28
ኣብ መንጎ መንግስቲ ኢትዮጵያን መንግስቲ ሶማልያን ዘይምስምማዕ ይርኤ`ሎ ይብል ተንታኒ ቀርኒ ኣፍሪቃ
በአባይ ወንዝ ዙርያ የግብጽ እና የኢትዮጵያ ንትርክ
የጥርስ ሐኪሙና በፓርላማ ብቸኛ የግል ተመራጭ የሆኑት ዶ/ር አሸብር ወ/ጊዮርጊስ የቦርዱ አባላት ነጻና ገለልተኛ ናቸው ሲሉ ለገዥው ፓርቲ ድጋፋቸውን ገልጸዋል፡፡ ሹመቱ በአንድ ተቃውሞ በአብላጫ ድምጽ ጸድቋል፡፡
ልክ በመስሪያ ቤት ውስጥ ቢዚነስ ፕሮሰስ ሪ ኢንጂነርንግ (ቢፕ አር) እንደሚባለው ይሄ ደግሞ በግለሰብ ደረጃ ላይፍ ፕሮሰስ ሪ ኢንጂነርንግ (ኤል ፕ አር) ነው። ማለትም ሰዎች መሰረታዊ የህይወት አሰራር ለውጥ እንዲያመጡ ማለት ነው። በአጭሩ አዕምሯችንን በዝባዚንኬ ካጨቅነው ውጤቱም ያው ነው። ውጤቱም ዝባዚንኬ ነው የሚሆነው። ስለዚህ ወደ አዕምሯችን የሚገባውን በመፈተሽ ከአዕምሯችን የሚወጣውም ትክክለኛ እንዲሆን ማድረግ ይቻላል። ከዚህ አንጻር የብሄር ፖለቲካ፣ ጭፍን ሃይማኖተኝነት፣ በእኛ ሀገር የሚታየው መንግስት ነው ሁሉንም ነገር የሚፈታው የሚለው መንግስት ላይ የተንጠለጠለ አባዜ፤ መንግስትን ዜጋና ግለሰብ ሁል ጊዜ ደካማ ነው፤ የግሉ ዘርፍ ሁል ጊዜ ጠላት ነው፣ በዝባዥ ነው የሚሉ የሶሻሊዝምና የኮሚዩኒዝም አባዜዎች ልክ እንዳይደሉ በሳይንሳዊ መንገድ ተተንትኖ በደንብ የተጻፈ ነው።
የተወደዳችሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እና በጎ ፍቃድ ያላችሁ ሕዝቦች ሁሉ እንደ መልካም ሥራችን ሳይሆን በምህረቱ ደግፎንና ጠብቆን ለዛሬው ቀን ያደረሰን እግዚአብሔር አምላካችን ቅዱስ ስሙ የተመሰገነ ይሁን።
የአውሮፓ ሕብረት መሪዎች ግንብ መገንባቱ የፍልሰትን ችግር አይፈታም በማለት ሲከራከሩ ቢቆዩም የአውሮፓ ሕብረት አባል ሀገር የሆነችው ስሎቬንያ የሰደተኞቹን ፍልሰት ለመከላከል የኤልክትሪክ ሽቦ አጥር መግንባት ጀምራለች።
README.md exists but content is empty. Use the Edit dataset card button to edit it.
Downloads last month
0
Edit dataset card