Dataset Viewer
Auto-converted to Parquet
grade
int64
1
1
q
stringclasses
5 values
a
stringclasses
2 values
category
stringclasses
1 value
context
stringclasses
2 values
1
ለሚከተሉት ጥያቄዎች ትክክል ከሆኑ ‹‹እውነት›› ወይም ስህተት ከሆኑ ‹‹ሐሰት›› በማለት ፃፍ/ፊ፡፡ ‹‹ከፊደል ‹‹ድ›› ቀጥሎ ፊደል ‹‹ዲ ›› ን እናገኛለን፡፡››
ሐሰት
Reading Comprehension
1
ለሚከተሉት ጥያቄዎች ትክክል ከሆኑ ‹‹እውነት›› ወይም ስህተት ከሆኑ ‹‹ሐሰት›› በማለት ፃፍ/ፊ፡፡ ‹‹በፊደል ‹‹ቨ ›› ሸሚዝ የሚል ቃል ይመሰረታል፡፡››
ሐሰት
Reading Comprehension
1
ለሚከተሉት ጥያቄዎች ትክክል ከሆኑ ‹‹እውነት›› ወይም ስህተት ከሆኑ ‹‹ሐሰት›› በማለት ፃፍ/ፊ፡ ‹‹ውርዬና ቡችዬ በጣም ደስተኞች ነበሩ፡፡››
እውነት
Reading Comprehension
ውርዩና ቡችዬ አቶ ሰለሞን ቤት የሚኖሩ አንዲት ድመትና አንድ ውሻ ነበሩ የድመቷ ስም ‹‹ውርዬ›› ሲሆን የውሻው ስም ደግሞ ‹‹ቡችዬ›› ይባላል፡፡ ውርዬና ቡችዬ በጣም ጓደኛሞች ነበሩ፡፡ አቶ ሰለሞን ለውርዬ ወተት እና ሳንባ ለቡችዬ ደግሞ አጥንት ይሰጧቸዋል፡፡ ውርዬ እና ቡችዬ በጣም ደስተኞች ነበሩ፡፡
1
ለሚከተሉት ጥያቄዎች ትክክል ከሆኑ ‹‹እውነት›› ወይም ስህተት ከሆኑ ‹‹ሐሰት›› በማለት ፃፍ/ፊ፡ ‹‹ውርዬ እና ቡችዬ የሚኖሩት በጫካ ውስጥ ነበር፡፡››
ሐሰት
Reading Comprehension
ውርዩና ቡችዬ አቶ ሰለሞን ቤት የሚኖሩ አንዲት ድመትና አንድ ውሻ ነበሩ የድመቷ ስም ‹‹ውርዬ›› ሲሆን የውሻው ስም ደግሞ ‹‹ቡችዬ›› ይባላል፡፡ ውርዬና ቡችዬ በጣም ጓደኛሞች ነበሩ፡፡ አቶ ሰለሞን ለውርዬ ወተት እና ሳንባ ለቡችዬ ደግሞ አጥንት ይሰጧቸዋል፡፡ ውርዬ እና ቡችዬ በጣም ደስተኞች ነበሩ፡፡
1
ለሚከተሉት ጥያቄዎች ትክክል ከሆኑ ‹‹እውነት›› ወይም ስህተት ከሆኑ ‹‹ሐሰት›› በማለት ፃፍ/ፊ፡ ‹‹የድመቷ ስም ቡችዬ ነበር፡፡››
ሐሰት
Reading Comprehension
ውርዩና ቡችዬ አቶ ሰለሞን ቤት የሚኖሩ አንዲት ድመትና አንድ ውሻ ነበሩ የድመቷ ስም ‹‹ውርዬ›› ሲሆን የውሻው ስም ደግሞ ‹‹ቡችዬ›› ይባላል፡፡ ውርዬና ቡችዬ በጣም ጓደኛሞች ነበሩ፡፡ አቶ ሰለሞን ለውርዬ ወተት እና ሳንባ ለቡችዬ ደግሞ አጥንት ይሰጧቸዋል፡፡ ውርዬ እና ቡችዬ በጣም ደስተኞች ነበሩ፡፡

Dataset Card for Uhura-TruthfulQA

Dataset Summary

Languages

There are 6 languages available:

  • Amharic
  • Hausa
  • Northern Sotho (Sepedi)
  • Swahili
  • Yoruba
  • Zulu

Dataset Structure

Data Instances

The examples look like this for English:

from datasets import load_dataset
data = load_dataset('ebayes/uhura-truthfulqa', 'yo_generation', split="train")
Downloads last month
73