Datasets:

Modalities:
Text
Formats:
csv
ArXiv:
Libraries:
Datasets
pandas
License:
inputs
stringlengths
8
6.61k
targets
stringlengths
1
6.08k
language
stringclasses
1 value
language_code
stringclasses
1 value
annotation_type
stringclasses
2 values
user_id
stringclasses
11 values
የኤሌክትሪክ ኃይል ምንድን ነው? ሀ. የውሃ ፍሰት ለ. የአየር ፍሰት ሐ. የኤሌክትሮኖች ፍሰት መ. የአተሞች ፍሰት
Amharic
amh
re-annotations
0a9699eaf39639a1dcf1465f1a7d0a6b9f4531bbf412f83a7b4a4028670e7659
ልዑል አለማየሁ እና ጠባቂው ተሳፍረውበት ወደ እንግሊዝ ያቀኑባት መርከብ ማን ትባላለች?
ልዑል ዓለማየሁ እና ጠባቂዎቻቸው ብሪታኒያ ወደ እንግሊዝ ያቀኑበት መርከብ ፌሬዝ ትባላለች።
Amharic
amh
re-annotations
b7bbf48e60ef583382be0e7c5ff4b72bace60f66e2b65e84a65b99177211db70
ጥያቄ፦ ዚምባቡዌያውያን ከሙስሊም ነጋዴዎች ጋር በኢንዲያን ባህር ንግድ የጀመሩት መቼ ነበር? መልስ፦
10ኛው ክፍለ-ዘመን
Amharic
amh
original-annotations
b7bbf48e60ef583382be0e7c5ff4b72bace60f66e2b65e84a65b99177211db70
አንጎላ ከአትላንቲክ ውቅያኖስ ጋር የምትዋሰነው በየት አቅጣጫ ነው?
በምዕራብ
Amharic
amh
original-annotations
c4edccb5145217fc8d16f4f5b2a04e7a5a284930d56e2fa9456363e9ae64a793
የወቅቶች መፈራረቅ ምክንያቱ ምንድን ነው?
ምድር በፀሓይ ዙሪያ የምታደርገው ዙረት
Amharic
amh
original-annotations
c4edccb5145217fc8d16f4f5b2a04e7a5a284930d56e2fa9456363e9ae64a793
ጥያቄ፡- “የተርኪ ቀን” የሚባለው ምን በዓል ነው? መልስ፡-
የምስጋና ቀን
Amharic
amh
original-annotations
b7bbf48e60ef583382be0e7c5ff4b72bace60f66e2b65e84a65b99177211db70
በናይጄሪያ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ስንት መቀመጫ አለ?
360 መቀመጫ አለ
Amharic
amh
original-annotations
c4edccb5145217fc8d16f4f5b2a04e7a5a284930d56e2fa9456363e9ae64a793
የየት ተመራማሪዎች ሱፐር ኧርዝ የተሰኘች አዲስ ፕላኔት አገኙ?
የናሳ
Amharic
amh
original-annotations
c4edccb5145217fc8d16f4f5b2a04e7a5a284930d56e2fa9456363e9ae64a793
በጋና ብሔራዊ ቋንቋ ባይሆንም በስፋት የሚነገረው ምንድን ነው?
ትዊኛ (አካንኛ)
Amharic
amh
original-annotations
c4edccb5145217fc8d16f4f5b2a04e7a5a284930d56e2fa9456363e9ae64a793
ቢል ክሊንተን መቼ ተወለደ?
በነሐሴ 13 ቀን፣ 1938 ዓ.ም.(1946 እ.ኤ.አ.)
Amharic
amh
original-annotations
b7bbf48e60ef583382be0e7c5ff4b72bace60f66e2b65e84a65b99177211db70
በቀን ሁለት ሲኒ ቡና የሚጠጣ ሰዉ በሳምንት ስንት ሲኒ ይጠጣል?
በቀን ሁለት ሲኒ ቡና የሚጠጣ ሰዉ በሳምንት አስራ አራት ሲኒ ቡና ይጠጣል
Amharic
amh
re-annotations
b7bbf48e60ef583382be0e7c5ff4b72bace60f66e2b65e84a65b99177211db70
ከ1841 እስከ 1846 የታላቋ ብሪታንያ ጠቅላይ ሚኒስትር ማን ነበሩ?
ሮበርት ፔል
Amharic
amh
original-annotations
b7bbf48e60ef583382be0e7c5ff4b72bace60f66e2b65e84a65b99177211db70
ዓለምና በውስጧ ያሉ ነገሮች ከውሃ እንደተፈጠሩ ያምን የነበረው ፈላስፋ ማን ነው?
ታሊዝ
Amharic
amh
original-annotations
c4edccb5145217fc8d16f4f5b2a04e7a5a284930d56e2fa9456363e9ae64a793
ኢትዮጵያ የመጀመሪያው የመሬት ምልክታ ሳተላይቷን መቼ አመጠቀች?
ታኅሣሥ ወር 2012 ዓ.ም
Amharic
amh
original-annotations
c4edccb5145217fc8d16f4f5b2a04e7a5a284930d56e2fa9456363e9ae64a793
ጥያቄ፡- የካናዳ ቀን መቼ ነው? መልስ፡-
ጁላይ 1
Amharic
amh
original-annotations
b7bbf48e60ef583382be0e7c5ff4b72bace60f66e2b65e84a65b99177211db70
አልጄርያ በአፍሪካ በየትኛው አቅጣጫ ትገኛለች?
በሰሜን
Amharic
amh
original-annotations
c4edccb5145217fc8d16f4f5b2a04e7a5a284930d56e2fa9456363e9ae64a793
የኢትዮጵያ ባንዲራ ምን ምን ቀለሞች አሉት?
አረንጓዴ፣ቢጫ፣ቀይ
Amharic
amh
original-annotations
16c5a4a145392fe1680b7b84f9eb438644771c42595dcd186795c14833f7b58b
በኢትዮጵያ የቀለም ቴሌቭዥን ስርጭት የተጀመረው ከመቼ ጀምሮ ነው?
ከ1976 ዓም
Amharic
amh
original-annotations
c4edccb5145217fc8d16f4f5b2a04e7a5a284930d56e2fa9456363e9ae64a793
እቴጌ ዘውዲቱ የአባታቸውን መንበር መቼ ያዙ?
በ1908
Amharic
amh
original-annotations
c4edccb5145217fc8d16f4f5b2a04e7a5a284930d56e2fa9456363e9ae64a793
ጥያቄ፦ አዲስ አበባ የተመሰረተችው በማን ነው?
መልስ፦ በዳግማዊ ምኒልክ
Amharic
amh
original-annotations
b7bbf48e60ef583382be0e7c5ff4b72bace60f66e2b65e84a65b99177211db70
የእንስሳትን ፅንስ የሚገልጸው የትኛው ሐሳብ ነው? አማራጮች: 1) የአዋቂ ሰው ባህሪያትን በሙሉ ማሳየት። 2) የመጀመሪያውን የእድገት ደረጃ ያመለክታሉ። 3) የተባረረ እንቁላል ካለው የሴል ብዛት ጋር እኩል ነው። 4). በአዋቂነት ዕድሜ ላይ ከሚገኘው የክሮሞዞም ብዛት ግማሽ ያህል።
2) የመጀመሪያውን የእድገት ደረጃ ያመለክታሉ።
Amharic
amh
re-annotations
b7bbf48e60ef583382be0e7c5ff4b72bace60f66e2b65e84a65b99177211db70
ናይጄሪያ በህዝብ ብዛት ከዓለም ስንተኛ ናት?
ሰባተኛ
Amharic
amh
original-annotations
c4edccb5145217fc8d16f4f5b2a04e7a5a284930d56e2fa9456363e9ae64a793
ስለ አንድ ሰው ገለፃ ከተሰጠህ እነሱን የሚገልጹ 3 የባህርይ መገለጫዎችን ስጥ። ዮሐንስ ተግባቢ እና ጉልበት ያለው ሰው ነው።
በዚህ ገለጻ ላይ በመመስረት፣ ዮሐንስን የሚገልጹ 3 የባህርይ መገለጫዎች፡- ተግባቢ፣ ንቁ እና ጉጉ ሊሆኑ ይችላሉ።
Amharic
amh
original-annotations
b7bbf48e60ef583382be0e7c5ff4b72bace60f66e2b65e84a65b99177211db70
ሊቢያ ኦይል በኢትዮጵያ የአውሮፕላን ነዳጅ ሽያጭ ምን ያህል ድርሻ አለው?
ሊቢያ ኦይል በኢትዮጵያ የ42 በመቶ የአውሮፕላን ነዳጅ ሽያጭ ድርሻ አለው።
Amharic
amh
re-annotations
b7bbf48e60ef583382be0e7c5ff4b72bace60f66e2b65e84a65b99177211db70
በዚህ ምድብ ውስጥ አንድ ምሳሌ ስጠኝ: መጽሐፍት
ኮሎምቢያዊው ደራሲ ገብርኤል ጋርሺያ ማርኬዝ በጣም ዝነኛ የሆነውን የአንድ መቶ አመት የብቸኝነት ስራውን በ1967 አሳተመ።
Amharic
amh
re-annotations
b7bbf48e60ef583382be0e7c5ff4b72bace60f66e2b65e84a65b99177211db70
አማርኛና ትግሪኛ ቋንቋ በምን መደብ ይካተታሉ?
ሴማዊ
Amharic
amh
original-annotations
c4edccb5145217fc8d16f4f5b2a04e7a5a284930d56e2fa9456363e9ae64a793
ጥያቄ፡- የሜክሲኮው ዲያ ዴ ሎስ ሙርቶስ፣ በእንግሊዝኛ ምን ማለት ነው? መልስ፡-
የሙታን ቀን
Amharic
amh
original-annotations
b7bbf48e60ef583382be0e7c5ff4b72bace60f66e2b65e84a65b99177211db70
ነሐሴ ፳፯ ቀን ፲፱፻፴፰ ዓ/ም ሕንድ ከአንግሊዝ ነጻነቷን እንዳገኘች በማን የሚመራ ጊዜያዊ መንግሥት አቋቋመች?
በጃዋሃርላል ኔህሩ
Amharic
amh
original-annotations
c4edccb5145217fc8d16f4f5b2a04e7a5a284930d56e2fa9456363e9ae64a793
በኮምፒዩተር ውስጥ መረጃን በቋሚነት ለማጠራቀም የሚጠቅም የኮምፒዩተሩ ክፍል ምን ይባላል?
ሀርድ ዲስክ
Amharic
amh
original-annotations
c4edccb5145217fc8d16f4f5b2a04e7a5a284930d56e2fa9456363e9ae64a793
አዲስ ቋንቋ ለመማር አንዳንድ ዘዴዎች ምንድን ናቸው?
አዲስ ቋንቋ መማር ትልቅ ፈተና ሊሆን ይችላል። አዲስ ቋንቋ ለመማር የሚረዱዎት አንዳንድ ጠቃሚ ምክሮች እነሆ፡- 1. የኔትፍሊክስ የትርጉም ጽሑፎችን ወይም ማባዛትን ያብሩ። ንግግሮችን ጨምሮ ሰዎች እንዴት እንደሚናገሩ ሰምተህ ታነባለህ። 2. ቋንቋዎን ለሚማሩ ሌሎች ሰዎች የኢንተርኔት ቻት ሩም ላይ የውይይት ቡድን ይቀላቀሉ ወይም በማህበረሰብዎ ውስጥ ማውራት የሚለማመዱትን ያግኙ። 3. ፍላሽ ካርዶችን ወደ የተለመዱ ቃላት እና ሀረጎች ተጠቀም። 4. በአዲሱ ቋንቋዎ ሬዲዮን ወይም ፖድካስቶችን ያዳምጡ።
Amharic
amh
original-annotations
b7bbf48e60ef583382be0e7c5ff4b72bace60f66e2b65e84a65b99177211db70
ኢትዮጵያ በ2013 ምን የምትባለዋን ሳተላይት አመጠቀች?
ET-Smart-RSS
Amharic
amh
original-annotations
c4edccb5145217fc8d16f4f5b2a04e7a5a284930d56e2fa9456363e9ae64a793
በሚከተለው አውድ ተሰጥቷል። "አዎ ሕፃኑን የማጣው መስሎኝ ነበር።" “እኔም ፈርቼ ነበር” ሲል ቅንነት አይኑን አጥለቀለቀ።" "አንተ ነበሩ?” "አዎን በእርግጥ ለምን እንኳን ትጠይቃለህ?" "ይህ ሕፃን በትክክል የታቀደ አልነበረም." እና የዒላማው ዓረፍተ ነገር፡- "በእውነት _ እንዲኖረኝ እፈልጋለሁ ብለህ ታስባለህ?" የዒላማውን ቃል መተንበይ
የዒላማው ቃል፤ የፅንስ መጨንገፍ
Amharic
amh
re-annotations
6e7586abb58fe58da5e2eef203c4c0a4916c661ee63510167615bc668151832d
ሰው በእግዚአብሔር መልክ ተፈጥሯል ማለት ምንድነው (ዘፍጥረት 1፡26-27)?
በፍጥረት የመጨረሻ ቀን እግዚአብሔር አለ፣ “ሰውን በመልካችንና በምሳሌያችን እንፍጠር” (ዘፍጥረት 1፡26)። እንዲህም ሥራውን “በግል መንካቱ” አጠናቀቀ። እግዚአብሔር ሰውን ከምድር አፈር አበጀው እና የራሱን ትንፋሽ በመስጠት ሕይወትን ሰጠው (ዘፍጥረት 2፡7)። በመሠረቱ ሰው ከእግዚአብሔር ፍጥረታት ሁሉ የተለየ ነው፣ ሁለቱም ሥጋዊ አካል እና ሥጋዊ ያልሆነ ነፍስ/መንፈስ ያለው። የእግዚአብሔር “መልክ” ወይም “ምሳሌ” አለው ማለት በቀላል አገላለጽ፣ እግዚአብሔርን እንድንመስል ተፈጥረናል ማለት ነው። አዳም እግዚአብሔርን አይመስልም ነበር፣ እግዚአብሔር ሥጋና ደም አለው በሚል መልኩ። ቅዱስ ቃሉ የሚለው “እግዚአብሔር መንፈስ ነው” (ዮሐንስ 4፡24) እናም ስለዚህ ያለ አካል ይኖራል። ሆኖም፣ የአዳም አካል የእግዚአብሔርን ሕይወት ያንጸባርቅ ነበር፣ በፍጹም ጤንነት እንደተፈጠረ፣ ለሞትም አይገዛም ነበር። የእግዚአብሔር መልክ የሚጠቅሰው ሥጋዊ ያልሆነውን የሰው ክፍል ነው። እሱም ሰውን ከእንስሳ ዓለም ይለየዋል፣ እግዚአብሔር በምድር ላይ እንዲገዛ በሰጠው መሠረት ብቁ ያደርገዋል (ዘፍጥረት 1፡28)፣ እንዲሁም ለፈጣሪው ጋር እንዲገናኝ ያስችለዋል። እሱ በአስተሳሰብ፣ በሞራል፣ በማኅበረሰባዊነት አምሳያ መሆን ነው። በአስተሳሰብ፣ ሰው የተፈጠረው የሚያስብ፣ ፍቃዳዊ ወኪል ሆኖ ነው። በሌላ አገላለጽ፣ ሰው ሊያስብ ይችላል እንዲሁም ሊመርጥ ይችላል። ይህም የእግዚአብሔር አሳቢነት እና ነጻነት ነጸብራቅ ነው። በሆነ ጊዜ አንዱ ማሽን ሊፈለስፍ ይችላል፣ መጽሐፍ ሊጽፍ፣ መልክዓ ምድር ሊስል፣ ሙዚቃ ሊያቀነባብር፣ ቀመሮችን ሊደምር፣ ወይም የቤት እንስሳውን ሊሰይም ይችላል፣ እሱ ወይም እሷ የሚያሳዩት ሐቅ በእግዚአብሔር መልክ መፈጠራችንን ነው። ከሞራል አኳያ፣ ሰው የተፈጠረው በጽድቅና ፍጹም በሆነ ንጽሕና ነው፣ የእግዚአብሔር ቅድስና ነጸብራቅ። እግዚአብሔርም የፈጠረውን ሁሉ ተመለከተ (የሰው ልጅም ተካቶ) እናም “በጣም ጥሩ” ብሎ ጠራው (ዘፍጥረት 1፡31)። ንቃተ ሕሊናችን ወይም “የሞራል ልኬታችን” ያንን የዋነኛ አቋማችንን ጥላ ያሳያል። አንዱ ሕግን ሲጽፍ፣ ከክፉ ገለል ሲል፣ መልካም ጠባይን ሲያመሰግን፣ ወይም ኃጢአተኝነት ሲሰማው፣ እሱ የሚያረጋግጠው ሐቅ በእግዚአብሔር በራሱ መልክ መፈጠራችንን ነው። በማኅበረሰባዊነት፣ ሰው የተፈጠረው ለኅብረት ነው። ይህም የእግዚአብሔርን በሦስትነቱ አንድ የሆነ ማንነቱን ያሳያል፣ እንዲሁም ፍቅሩን። በዔድን፣ የሰው ቀዳሚ ግንኙነት ከእግዚአብሔር ጋር ነበር (ዘፍጥረት 3፡8 ከእግዚአብሔር ጋር የነበረውን ግንኙነት ያሳያል)፣ እግዚአብሔርም የመጀመሪያዋን ሴት ያበጀው “ሰው ብቻውን ይሆን ዘንድ መልካም አይደለም” በሚል ምክንያት ነው (ዘፍጥረት 2፡18)። በየጊዜው አንዱ ሲያገባ፣ ወዳጅ ሲያበጅ፣ ልጅ ሲያቅፍ፣ ወይም ቤተ-ክርስቲያን ሲገኝ የሚያመለክተው ሐቅ በእግዚአብሔር አምሳል መፈጠራችንን ነው። በእግዚአብሔር መልክ የመፈጠር ክፋይ፣ አዳም ነጻ ምርጫ የማድረግ ችሎታ ያለው መሆኑ ነው። ምንም እንኳ ጻድቅ ተፈጥሮ ቢሰጠውም፣ አዳም ክፉ ምርጫ አደረገ፣ በፈጣሪው ላይ ለማመጽ። ይህን በማድረጉም አዳም በራሱ የእግዚአብሔርን መልክ አበላሸ፣ እናም ያንን የተጎዳ አምሳል በዝርዮቹ ሁሉ ላይ አስተላለፈ (ሮሜ 5፡12)። ዛሬ፣ የእግዚአብሔርን መልክ ገና እንደያዝን ነን (ያዕቆብ 3፡9)፣ ግን ደግሞ የኃጢአት ጠባሳ አለብን። በአስተሳሰብ፣ በሞራል፣ በማኅበረሰብ፣ እና በአካል፣ የኃጢአትን ጉዳት እናሳያለን። መልካሙ ዜና፣ እግዚአብሔር አንድን ግለሰብ ሲዋጅ፣ ዓይነተኛውን የእግዚአብሔርን መልክ መመለስ ይጀምራል፣ “አዲስ ማንነት፣ እንደ እግዚአብሔር እንዲመስል የተፈጠረ፣ በእውነተኛ ጽድቅና እና ቅድስና” በመፍጠር (ኤፌሶን 4፡24)። ያ መቤዠት የሚገኘው በእግዚአብሔር ጸጋ ብቻ ነው፣ ኢየሱስ ክርስቶስን እንደ አዳኛችን በማመን፣ ከእግዚአብሔር ከለየን ኃጢአት (ኤፌሶን 2፡8-9)። በክርስቶስ አዲስ ፍጥረት ሆነናል፣ በእግዚአብሔር አምሳል (2 ቆሮንቶስ 5፡17)።
Amharic
amh
original-annotations
16c5a4a145392fe1680b7b84f9eb438644771c42595dcd186795c14833f7b58b
የልዑል አለማየሁ ቴዎድሮስ እናት ማን ትባላለች?
የልዑል አለማየሁ ቴዎድሮስ እናት ወይዘሮ ጥሩወርቅ ውቤ ትባላለች
Amharic
amh
re-annotations
b7bbf48e60ef583382be0e7c5ff4b72bace60f66e2b65e84a65b99177211db70
ባሕር ዳር ከተማ ከጢስ አባይ በምን ያህል ርቀት ላይ ትገኛለች?
በ30 ኪሎሜትር
Amharic
amh
original-annotations
c4edccb5145217fc8d16f4f5b2a04e7a5a284930d56e2fa9456363e9ae64a793
ጥያቄ፦ የኒና ዶብሬቭ ዜግነት ምንድነው?
መልስ፦ ቡልጋሪያ
Amharic
amh
original-annotations
b7bbf48e60ef583382be0e7c5ff4b72bace60f66e2b65e84a65b99177211db70
በአፋር ክልል ውስጥ የተገኘችው ረጅም እድሜ ያስቆጠረችው የሰው ቅሪተ አካል ማን ትባላለች?
ሉሲ
Amharic
amh
original-annotations
c4edccb5145217fc8d16f4f5b2a04e7a5a284930d56e2fa9456363e9ae64a793
ጥያቄ፡ ክብ ስንት ጎኖች አሉት? መልስ፡-
ሁለት - ከውስጥ እና ከውጪ.
Amharic
amh
original-annotations
b7bbf48e60ef583382be0e7c5ff4b72bace60f66e2b65e84a65b99177211db70
ቮልታ ሐይቅ የት ይገኛል?
በጋና
Amharic
amh
original-annotations
c4edccb5145217fc8d16f4f5b2a04e7a5a284930d56e2fa9456363e9ae64a793
የአክሱም ስርወ መንግስት ቅሪት አካሎች በመያዟ በዩኔስኮ የቅርስ ቦታ ተብላ የተመዘገበችው መቼ ነው?
በ1980
Amharic
amh
original-annotations
c4edccb5145217fc8d16f4f5b2a04e7a5a284930d56e2fa9456363e9ae64a793
ጥያቄ፡- “አጥፊ” ተብሎ የሚታሰበው እና የሂንዱ ሥላሴ አካል የሆነው የትኛው አምላክ ነው? መልስ፡
ሺቫ
Amharic
amh
original-annotations
b7bbf48e60ef583382be0e7c5ff4b72bace60f66e2b65e84a65b99177211db70
ጥያቄ፦ በህንድ ውስጥ ታጅ ማሃል በየትኛው ከተማ ውስጥ ታገኛለህ? መልስ፦
አግራ
Amharic
amh
original-annotations
b7bbf48e60ef583382be0e7c5ff4b72bace60f66e2b65e84a65b99177211db70
እጽዋት ካርቦን ዳይኦክሳይድ እና አልሚ ምግቦች የሚያስተጻምሩት በምን አማካኝነት ነው?
በፀሓይ ብርሃን
Amharic
amh
original-annotations
c4edccb5145217fc8d16f4f5b2a04e7a5a284930d56e2fa9456363e9ae64a793
ጥያቄ፦ ረጅሙን ዓለም አቀፍ ድንበር የሚጋሩት ሁለቱ አገሮች የትኞቹ ናቸው? መልስ፦
ካናዳ እና አሜሪካ
Amharic
amh
original-annotations
b7bbf48e60ef583382be0e7c5ff4b72bace60f66e2b65e84a65b99177211db70
ጋሊሊዮ በቴሌስኮፕ የታገዘ የፀሓይ ምርምር የጀመረው መች ነበር?
በ17ኛው ምእት
Amharic
amh
original-annotations
c4edccb5145217fc8d16f4f5b2a04e7a5a284930d56e2fa9456363e9ae64a793
ኩሻዊ የቋንቋ መደብ ውስጥ የሚጠቃለሉ የኢትዮጵያ ቋንቋዎችን ዘርዝር?
አፋን ኦሮሞ ፣ ሶማልኛ ፣ አፋርኛ ፣ ሲዳምኛ ፣ ሃዲያኛ እና ከምባትኛ
Amharic
amh
original-annotations
c4edccb5145217fc8d16f4f5b2a04e7a5a284930d56e2fa9456363e9ae64a793
ጥያቄ፡- የፀሐይ ዋነኛ ክፍል ምንድን ነው? መልስ፡-
ጋዝ
Amharic
amh
original-annotations
b7bbf48e60ef583382be0e7c5ff4b72bace60f66e2b65e84a65b99177211db70
ጥያቄ፡ ከሃይማኖታዊ ግዴታ ስሜት የተነሳ የሚደረገውን መልካም ተግባር የዕብራይስጡ ቃል ምን ማለት ነው?
መልስ፡- ምጽዋት
Amharic
amh
re-annotations
c4edccb5145217fc8d16f4f5b2a04e7a5a284930d56e2fa9456363e9ae64a793
ቶማስ ጄፈርሰን ከመቼ እስከ መቼ የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ሆነው ሰሩ?
ከየካቲት 26 ቀን 1793 እስከ የካቲት 25 ቀን 1801 ዓ.ም
Amharic
amh
original-annotations
c4edccb5145217fc8d16f4f5b2a04e7a5a284930d56e2fa9456363e9ae64a793
የኢፌል ማማ ምን ያህል ወለሎች አሉት? መልስ፦
ሶስት
Amharic
amh
original-annotations
b7bbf48e60ef583382be0e7c5ff4b72bace60f66e2b65e84a65b99177211db70
ኤስፔራንቶ የተሰኘውን ዓለም አቀፋዊ ቋንቋ በዓለም ምን ያህል ተናጋሪዎች አሉት?
ከ1,600,000 በላይ
Amharic
amh
original-annotations
c4edccb5145217fc8d16f4f5b2a04e7a5a284930d56e2fa9456363e9ae64a793
ጥያቄ፡- በናይጄሪያ ትልቁ ተራራ ምን ይባላል? መልስ፦
ቻፓል ዋዲ
Amharic
amh
original-annotations
b7bbf48e60ef583382be0e7c5ff4b72bace60f66e2b65e84a65b99177211db70
ጥያቄ፡- በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ፣ ከዓለም ሕዝብ ሩቡን የገደለው ማን ነው?
ቃየን - በመጽሐፍ ቅዱስ መሠረት፣ ቃየን አቤልን የገደለው ብቸኛው የሰው ልጆች 4 አዳም፣ ሔዋን እና 2 ልጆቻቸው ብቻ ሲሆኑ ነው።
Amharic
amh
original-annotations
b7bbf48e60ef583382be0e7c5ff4b72bace60f66e2b65e84a65b99177211db70
ጥያቄ፡- አዶልፍ ሂትለር የተወለደው በየትኛው ሀገር ነው?
መልስ፡- ኦስትሪያ
Amharic
amh
re-annotations
c4edccb5145217fc8d16f4f5b2a04e7a5a284930d56e2fa9456363e9ae64a793
"እግር ኳስ በሁለት ቡድኖች መካከል የሚካሄደው የቡድን ስፖርት ሲሆን እያንዳንዳቸው በኳስ የሚጫወቱ 11 ተጨዋቾች ናቸው።እግር ኳስ በ250 ሚሊዮን ተጨዋቾች የሚጫወተው በአለም ላይ ከሁለት መቶ በሚበልጡ ሀገራት ነው ስለዚህ በአለም ላይ በጣም ተወዳጅ እና የተስፋፋው ስፖርት ነው። እግር ኳስ የሚካሄደው አራት ማዕዘን ቅርጽ ባለው ሜዳ ሲሆን በሁለቱም በኩል ሁለት ግቦችን በማስቆጠር የጨዋታው ዓላማ ኳሱን ወደ ጎል በመምታት ግቦችን ማስቆጠር ነው። የቀደመው አንቀጽ ርዕሰ ጉዳይ ምንድን ነው?
የቀደመው አንቀጽ ርዕሰ ጉዳይ እግር ኳስ ነው
Amharic
amh
original-annotations
b7bbf48e60ef583382be0e7c5ff4b72bace60f66e2b65e84a65b99177211db70
በቀን ሁለት ሲኒ ቡና የሚጠጣ ሰዉ በሳምንት ስንት ሲኒ ቡና ይጠጣል?
፲፬(14)
Amharic
amh
re-annotations
66c19a21a2551704c2953101122b02297dacbe0cc7d86f6407f0d4258e59c81f
ዴቪድ, ጃክ እና ማርክ በአንድ ኩባንያ ውስጥ ባልደረቦች ናቸው. ዴቪድ ጃክን ይቆጣጠራል፣ እና ጃክ ማርክን ይቆጣጠራል። ዴቪድ ከጃክ የበለጠ ደሞዝ ያገኛል። ከላይ ከተገለጹት መግለጫዎች ምን ማለት ይቻላል? ሀ. ጃክ ከማርቆስ የበለጠ ደሞዝ ያገኛል። ለ. ዳዊት ልክ እንደ ማርቆስ ደሞዝ ያገኛል። ሐ. አንድ ሰራተኛ ከራሱ የበለጠ ደሞዝ የሚያገኘውን ይቆጣጠራል። መ. አንድ ሰራተኛ ከራሱ ያነሰ ደሞዝ የሚያገኘውን ይቆጣጠራል።
ትክክለኛው መልስ መ. አንደኛው ሠራተኛ ከራሱ ያነሰ ደሞዝ የሚያገኘውን ሌላውን ይቆጣጠራል ።
Amharic
amh
original-annotations
b7bbf48e60ef583382be0e7c5ff4b72bace60f66e2b65e84a65b99177211db70
ዎሌ ሾይንካ የሥነ ጽሑፍ ኖቤል ተሸላሚ የነበሩት መቼ ነበር?
በ1986
Amharic
amh
original-annotations
c4edccb5145217fc8d16f4f5b2a04e7a5a284930d56e2fa9456363e9ae64a793
በጋና ከ1662 እስከ 1949 ዓም የቆየው መንግሥት ምን ተብሎ ይጠራ ነበር?
በጋና ከ1662 እስከ 1949 ዓም የቆየው መንግሥት የአሻንቲ መንግሥት ተብሎ ይጠራ ነበር
Amharic
amh
re-annotations
b7bbf48e60ef583382be0e7c5ff4b72bace60f66e2b65e84a65b99177211db70
በናይጄሪያ ምን ያህል የታወቁ ቋንቋዎች አሉ?
፭፻፳፩ ቋንቋዎች
Amharic
amh
original-annotations
c4edccb5145217fc8d16f4f5b2a04e7a5a284930d56e2fa9456363e9ae64a793
ኢትዮ ሬይን ሜከርስ በ1996ዓ.ም. ለመትከል ካቀዱት ምን ያህሉን አሳኩ?
ሀያ ከመቶው
Amharic
amh
original-annotations
c4edccb5145217fc8d16f4f5b2a04e7a5a284930d56e2fa9456363e9ae64a793
በኢትዮጵያ የቴሌቪዥን ስርጭት የተጀመረው መቼ ነው?
በ1956 ዓም
Amharic
amh
original-annotations
c4edccb5145217fc8d16f4f5b2a04e7a5a284930d56e2fa9456363e9ae64a793
በአፍሪካ የመጀመሪያው የቴሌቪዥን ስርጭት የተጀመረው የት ሀገር ነው?
ናይጄሪያ እና ደቡብ ሮዴዥያ (አሁን ዚምባብዌ)
Amharic
amh
re-annotations
6e7586abb58fe58da5e2eef203c4c0a4916c661ee63510167615bc668151832d
አባይ በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ምን ተብሎ ይጠራል?
ግዮን
Amharic
amh
original-annotations
c4edccb5145217fc8d16f4f5b2a04e7a5a284930d56e2fa9456363e9ae64a793
ጥያቄ፡ በአለም ረጅሙ የአሜሪካ መንግስት ህገ መንግስት የትኛው ነው? መልስ፡-
አላባማ - 310,000 ቃላት
Amharic
amh
re-annotations
8cc3eb406b2b976c0b026f73e035db5471c82b3e3b2a5ee6acddf405d0ac7aa3
በጋና የሚገኘው ትልቁ ሰው ሰራሽ ሐይቅ ምን ይባላል?
ቮልታ ሐይቅ
Amharic
amh
original-annotations
c4edccb5145217fc8d16f4f5b2a04e7a5a284930d56e2fa9456363e9ae64a793
የዚምባቡዌ ሀገር ቀድሞ ምን ተብሎ ይታወቅ ነበር?
የሮዴዢያ ሪፐብሊክ
Amharic
amh
original-annotations
b7bbf48e60ef583382be0e7c5ff4b72bace60f66e2b65e84a65b99177211db70
አፈወርቅ ተክሌ ፲፱፻፵ ዓ.ም ለከፍተኛ ት/ት ተመርጠው ወደ እንግሊዝ ሀገር የተላኩት ምን ትምህርት እንዲያጠኑ ነበር?
የምሕንድስና
Amharic
amh
original-annotations
c4edccb5145217fc8d16f4f5b2a04e7a5a284930d56e2fa9456363e9ae64a793
ኢትዮጵያ በ29ኛው የእግር ኳስ የአፍሪካ ዋንጫ የተሳተፈችው ከስንት ጌዜ በኋላ ነው?
ከ 31 ዓመታት ቆይታ በኋላ
Amharic
amh
re-annotations
b7bbf48e60ef583382be0e7c5ff4b72bace60f66e2b65e84a65b99177211db70
ደአማት የተባለው መንግስት የተቋቋመው በየት አካባቢ ነበር?
በ ፰፻ (800) ዓመተ-ዓለም አካባቢ ደአማት የሚባል መንግስት በሰሜን ኢትዮጵያና ኤርትራ ተቋቋመ።
Amharic
amh
re-annotations
790808d3ac3e1461db59ddec9b2690dcfc7ce3c314fb403ac4a508b66d538760
የአሜሪካ የስደተኖች ኮሚቴ ባቀረበው የ2008 እ.ኤ.አ. የዓለም ስደተኞች አጠቃላይ ቅኝት መሠረት በሴኔጋል በ2007 እ.ኤ.አ. ምን ያህል ስደተኞች ይገኛሉ?
23,800
Amharic
amh
original-annotations
c4edccb5145217fc8d16f4f5b2a04e7a5a284930d56e2fa9456363e9ae64a793
በዓለም ጥንታዊ ከሚባሉት ሀገሮች አንዷ የሆነችው ማናት?
ኢትዮጵያ
Amharic
amh
original-annotations
c4edccb5145217fc8d16f4f5b2a04e7a5a284930d56e2fa9456363e9ae64a793
ጥያቄ፦ የልብ ምት በቀን ስንት ጊዜ ነው? መልስ፦
ወደ 100,000 ገደማ
Amharic
amh
original-annotations
b7bbf48e60ef583382be0e7c5ff4b72bace60f66e2b65e84a65b99177211db70
ጥያቄ፡- የትኛው የሰዓት ኩባንያ እንደ አርማው የጠቆመ ዘውድ ያለው?
መልስ፡- ሮሌክስ
Amharic
amh
re-annotations
c4edccb5145217fc8d16f4f5b2a04e7a5a284930d56e2fa9456363e9ae64a793
አፈወርቅ ተክሌ መች ተወለዱ?
ጥቅምት ፲፫ ቀን ፲፱፻፳፭ ዓ/ም
Amharic
amh
original-annotations
c4edccb5145217fc8d16f4f5b2a04e7a5a284930d56e2fa9456363e9ae64a793
የጣና ሐይቅ ስፋት ምን ያህል ነው?
66 ኪ.ሜ.
Amharic
amh
original-annotations
c4edccb5145217fc8d16f4f5b2a04e7a5a284930d56e2fa9456363e9ae64a793
ጽሑፉን ጠቅለል አድርገህ ተናገር፦ (ሲ ኤን ኤን) -- የቼክ ቴኒስ ደጋፊዎች ከ30 ዓመታት በፊት ከነበረው የቬልቬት አብዮት በፊት ታይቶ የማይታወቅ የሀብት መጨመር እያገኙ ነው። የቼክ ሪፐብሊክ የሴቶች ቡድን እሁድ እለት በተከታታይ ለሁለተኛ ዓመት የፌዴራል ዋንጫን አሸንፏል - በ 1980 ዎቹ በማርቲና ናቭራቲሎቫ የሚመራው የቼኮስሎቫኪያ ቡድን ሁሉን ያሸነፈውን ስኬት በማስታወስ ። ሉሲ ሳፋሮቫ በሴርቢያ ላይ ያሸነፈችውን ነጥብ በማስመዝገብ በፕራግ የቀድሞውን የዓለም ቁጥር 1 ጄሌና ጃንኮቪክን 6-1 6-1 በማሸነፍ በመጨረሻው ጨዋታ ላይ የማይነካ 3-1 መሪነትን አቋቁማለች ። "በዚህ አይነት ህዝብ ውስጥ እዚህ ቤት ውስጥ መቆየት በቃላት ሊገለፅ የማይችል ነው ፣ አስገራሚ ስሜት ነው" ብለዋል ሳፋሮቫ በዓለም ደረጃ 17 ኛ ደረጃ ላይ የሚገኙት። "በጣም ብዙ ስሜቶችና ደስታዎች አሉ - ይህ ደግሞ በየቀኑ የምንለማመደው ስሜት ነው፣ ምንም እንኳን ለመስራት ስሜት ባይኖርህም እንኳ።" የፌዴራል ዋንጫ ትኩሳት ፕራጋን ይመታል ። ቼኮቹ ከቅዳሜው የመክፈቻ ግጥሚያ በኋላ 2-0 ሲመሩ ሳለ ሰርቢያውያን ግን ሌላዋ የቀድሞ ቁጥር 1 የሆነችው አና ኢቫኖቪች ባለፈው ዓመት የዊምብሌዶን ሻምፒዮን የነበረችውን ፔትራ ክቪቶቫን 6-3 7-5 በማሸነፍ በጨዋታው ውስጥ ቆይታለች። ባለፈው ወር በኢስታንቡል በተካሄደው የ WTA ሻምፒዮና ላይ የዋንጫዋን መከላከያ ያጠናቀቀ ህመም ቢኖርም ከጃንኮቪች ጋር የመጀመሪያዋን ጨዋታ ያሸነፈችው ክቪቶቫ "ብዙ ኃይል አልነበረኝም እናም በፍርድ ቤቱ ላይ ግልፅ ነበር" ብላለች። "ለጥቂት ጥይቶች ብቻ ለመጫወት ሞክሬ ነበር፤ ረዘም ላለ ጊዜ መጫወት አልቻልኩም፤ ለዚያም ነው ስህተት መሥራቴ የጀመረው።" ቼኮች ከጣሊያን (2009-10) እና ከሩሲያ (2007-08) በኋላ ማዕረጉን ለመከላከል ሦስተኛው ተከታታይ ብሔር ሆነዋል ። እስከ 1988 ድረስ በአሮጌዋ ቼኮዝሎቫኪያ የተሸነፉትን አምስት ሲቆጥሩ በአውስትራሊያ የተሸነፉትን ሰባት ጋር ይዛመዳሉ - በአጠቃላይ ሁለተኛ ፣ ግን ከአሜሪካ 10 ዓይናፋር (* ዓይናፋር ሲጥቀም ምን ለማለት ፈልጎ እንደሆነ አላውቅም)። ባለፈው ዓመት የተገኘው ድል ከስሎቫኪያ ጋር በ1993 ከተለያየ ወዲህ የመጀመሪያው ነው። ይህ በእንዲህ እንዳለ ዴቪድ ፌሬር እሁድ እለት በፓሪስ በተደረገው የፍፃሜ ውድድር የጀርዚ ጃኖቪች ግዙፍ ገዳይ ሩጫን ካቆመ በኋላ የመጀመሪያውን የኤቲፒ ማስተርስን ማዕረግ አነሳ ። አምስተኛው ደረጃ ላይ የሚገኘው ስፔናዊው 6-4 6-3 አሸንፎ ከዓለም አራቱ ምርጥ ተጫዋቾች ውጪ ከሮቢን ሶደርሊንግ ወዲህ ከሁለት ዓመት በፊት በተመሳሳይ ውድድር ማስተር 1000 ውድድርን ያሸነፈ የመጀመሪያው ተጫዋች ሆኗል ። የፖላንድ 69ኛ ደረጃ...
የቼክ ሪፐብሊክ የሴቶች ቡድን ለሁለተኛ ተከታታይ ዓመት የፌዴራል ዋንጫ ፍፃሜ አሸነፈ። ሉሲ ሳፋሮቫ በአና ኢቫኖቪች አሸናፊነት 3 ለ 1 መሪነትን አገኘች ። የቀድሞዋ ቼኮዝሎቫኪያ እስከ 1988 ድረስ አምስት ጊዜ አሸናፊ ሆናለች ። ዴቪድ ፌሬር እሁድ እለት በፓሪስ የፍፃሜ ውድድር አሸንፎ የመጀመሪያውን የኤቲፒ ማስተርስ ዋንጫ አሸነፈ።
Amharic
amh
re-annotations
915e001a4843f0ed7fb4e186cb16383b123da9447ec572cff97294ede4558c85
በኢትዮጵያ አዲስ ዓመት በዓል ወይም እንቁጣጣሽ መች ይከበራል?
መስከረም ፩
Amharic
amh
original-annotations
c4edccb5145217fc8d16f4f5b2a04e7a5a284930d56e2fa9456363e9ae64a793
በዩጋንዳ ብዙ ተናጋሪ ያለው ቋንቋ ምንድን ነው?
ሉጋንዳ
Amharic
amh
original-annotations
c4edccb5145217fc8d16f4f5b2a04e7a5a284930d56e2fa9456363e9ae64a793
ታሊየም የተባለው የሰሜን ኮሪያ ቡድን ምስጢራዊ መረጃዎችን ሲመዘብር የያዘው ማን ነው?
ማይክሮ ሶፍት
Amharic
amh
original-annotations
c4edccb5145217fc8d16f4f5b2a04e7a5a284930d56e2fa9456363e9ae64a793
ዋዝንቢት የጥሪ ዘፈን ድምጽ ለምን ተግባር ሊያወጣ ይችላል?
አንስት ዋዝንቢ ለመሳብ
Amharic
amh
original-annotations
c4edccb5145217fc8d16f4f5b2a04e7a5a284930d56e2fa9456363e9ae64a793
የዊንዶውስ ሶፍትዌር አምራች ድርጅት ማነው?
ማይክሮሶፍት
Amharic
amh
original-annotations
c4edccb5145217fc8d16f4f5b2a04e7a5a284930d56e2fa9456363e9ae64a793
በአፍሪካ የመጀመሪያው የቴሌቪዥን ስርጭት የተደረገው መች ነው?
በ1952 ዓም
Amharic
amh
original-annotations
c4edccb5145217fc8d16f4f5b2a04e7a5a284930d56e2fa9456363e9ae64a793
አፈወርቅ ተክሌ ፲፱፻፵ ዓ.ም ለከፍተኛ ት/ት ተመርጠው የተላኩት ወዴት ነው?
እንግሊዝ
Amharic
amh
original-annotations
c4edccb5145217fc8d16f4f5b2a04e7a5a284930d56e2fa9456363e9ae64a793
የቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ንጉሣዊ አስተዳደር የሥልጣን ዘመን ሲያከትም ሥልጣኑን የያዘው መንግሥት ርዕዮቱ ምን ነበር?
ማርክሲስት
Amharic
amh
original-annotations
c4edccb5145217fc8d16f4f5b2a04e7a5a284930d56e2fa9456363e9ae64a793
ጥያቄ፡- ስቲቭ ጆብስ በየትኛው አመት ሞተ? መልስ፡-
እ.ኤ.አ. 2011
Amharic
amh
original-annotations
b7bbf48e60ef583382be0e7c5ff4b72bace60f66e2b65e84a65b99177211db70
ጥያቄ:-ብዙውን ጊዜ በዓለም የመጀመሪያ መኪና እንደፈጠረ የሚነገርለት ማን ነው? መልስ:-
ካርል ቤንዝ
Amharic
amh
original-annotations
b7bbf48e60ef583382be0e7c5ff4b72bace60f66e2b65e84a65b99177211db70
የሰር አሌክስ ፈርጉሰን መካከለኛ ስም ማን ነው?
ቻፕማን
Amharic
amh
original-annotations
b7bbf48e60ef583382be0e7c5ff4b72bace60f66e2b65e84a65b99177211db70
ቶማስ ጄፈርሰን መቼ ተወለዱ?
ሚያዝያ 7 ቀን 1735
Amharic
amh
original-annotations
c4edccb5145217fc8d16f4f5b2a04e7a5a284930d56e2fa9456363e9ae64a793
ጥያቄ፦ ማይክል ጆርዳን ለቺካጎ ቡልስ ሲጫወት ስንት የ NBA ሻምፒዮና አሸናፊ ሆነ?
መልስ፦ ስድስት
Amharic
amh
re-annotations
c4edccb5145217fc8d16f4f5b2a04e7a5a284930d56e2fa9456363e9ae64a793
በሴኔጋል ፓርላማ ውስጥ ካሉት ምክር ቤቶች አንዱ የብሔራዊ ስብስብ ምን ያህል መቀመጫዎች አሉት?
፻፳ መቀመጫዎች አሉት
Amharic
amh
original-annotations
c4edccb5145217fc8d16f4f5b2a04e7a5a284930d56e2fa9456363e9ae64a793
ከታች ያለውን ክፍል ተመልከቱ እና ከዚያ በኋላ ጥያቄውን በዛው ተመሳሳይ ቋንቋ መልስ ይስጡ: ታሪኩ፦ ፍሪዝ ዚዊኪ በስዊዘርላንድ ከሚኖር አባት ጋር በቫርና፣ ቡልጋሪያ ተወለደ። አባቱ ፍሪዶሊን (እ. 1868) ፣ በቡልጋሪያ ከተማ ውስጥ ታዋቂ ኢንዱስትሪያዊ ሲሆን እንዲሁም በቫርና ውስጥ የኖርዌይ አምባሳደር ሆኖ አገልግሏል (1908-1933). በቫርና የሚገኘው የዚዊኪ ቤት የተሠራው እና የተገነባው በፍሪዶሊን ዚዊኪ ነው ። የፍራቲዝ እናት ፍራንዚስካ ቭርቼክ (እ. 1871) የኦስትሮ-ሃንጋሪ ግዛት ተወላጅ የሆነች ቼክ ናት። ፍሪዝ ከዙዊኪ ቤተሰብ ሦስት ልጆች መካከል ትልቁ ነበር። ሩዶልፍ የሚባል ታናሽ ወንድምና ሊዮኒ የምትባል እህት ነበረው። የፍራዝ እናት በ1927 በቫርና ሞታለች፤ አባቱ ፍሪዶሊን ደግሞ ወደ ስዊዘርላንድ ከተመለሰ በኋላ እስከ 1945 ድረስ በቡልጋሪያ ቆይቷል። እህቱ ሊዮኒ ከቫርና የመጣውን ቡልጋሪያዊ አግብታ ሙሉ ህይወቷን በከተማዋ አሳልፋለች። በ 1904 በስድስት ዓመቱ ፍሪዝ የንግድ ሥራን ለማጥናት ወደ ስዊዘርላንድ ወደ ቤተሰቦቻቸው ግላሩስ ካንቶን ወደ አያቶቹ ተልኳል ። በሂሳብ እና በፊዚክስ ውስጥ ከፍተኛ ፍላጎት ነበረው እናም በስዊዘርላንድ ፌዴራል ፖሊቴክኒክ (በዛሬው ጊዜ ኤቲኤች ዙሪክ በመባል የሚታወቀው) በዙሪክ ውስጥ በሂሳብ እና በሙከራ ፊዚክስ የላቀ ትምህርት አግኝቷል ። በ1925 ወደ ዩናይትድ ስቴትስ የሄደው በካሊፎርኒያ የቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት (ካልቴክ) ከሮበርት ሚሊካን ጋር በሮበርት ኦፕንሃይመር ከሮበርት ኦፕንሃይመር ጋር በመሥራት "ከሮክፌለር ፋውንዴሽን ዓለም አቀፍ ማህበር" ከተቀበለ በኋላ በሮበርት ኦፕንሃይመር ከሮበርት ኦፕንሃይመር ጋር በመሥራት ላይ ነበር። ዛሬ ስለ አጽናፈ ዓለማችን ግንዛቤ ላይ ከፍተኛ ተጽዕኖ የሚያሳድሩ በርካታ የኮስሞሎጂክ ንድፈ ሀሳቦችን በማቅረብ ተጠያቂ ነበር ። የኒውትሮን ኮከቦችን ጽንሰ ሐሳብ ሲያራምድ "ሱፐርኖቫ" የሚለውን ቃል የፈጠረው እሱ ነው። ኦፐንሃይመር "የኒውትሮን ኮከቦች" የሚሉትን ታሪካዊ ጽሑፎቹን ያወጣው ከአምስት ዓመት በኋላ ነበር። ፍሪዝ በ 1942 በካልቴክ የሥነ ፈለክ ፕሮፌሰር ሆነው የተሾሙ ሲሆን እንዲሁም ለኤሮጄት ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን (1943 - 1961) የምርምር ዳይሬክተር / አማካሪ እና ለአብዛኛው የሙያ ዘመኑ በሞንት ዊልሰን ኦብዘርቫቶሪ እና በፓሎማር ኦብዘርቫቶሪ ውስጥ የሰራተኛ አባል ሆነው ሰርተዋል ። የጀልባ ሞተሮችን የገነባ ሲሆን ከ50 በላይ የፈጠራ ባለቤትነት መብት ያለው ሲሆን ብዙዎቹ በጀልባ የመንዳት ችሎታ ላይ የተመሰረቱ ናቸው፣ እንዲሁም የውሃ ውስጥ ጀት (ታይም መጋቢት 14, 1949) ፣ የሁለት ቁራጭ... ጥያቄ፦ ፍሪዝ ያስተማረው በየትኛው ትምህርት ቤት ነበር?
በካልቴክ ውስጥ የሥነ ፈለክ ጥናት
Amharic
amh
re-annotations
b7bbf48e60ef583382be0e7c5ff4b72bace60f66e2b65e84a65b99177211db70
ጥያቄ፡- በካምቦዲያ የነጻነት ቀን መቼ ነው?
መልስ፡- ህዳር 9
Amharic
amh
re-annotations
c4edccb5145217fc8d16f4f5b2a04e7a5a284930d56e2fa9456363e9ae64a793
ማይክሮሶፍት ምስጢራዊ መረጃዎችን ሲመዘብር የያዘው የሰሜን ኮሪያ ቡድን ማን ተብሎ ይጠራል?
ታሊየም
Amharic
amh
original-annotations
c4edccb5145217fc8d16f4f5b2a04e7a5a284930d56e2fa9456363e9ae64a793
በመልክአ ምድር አቀማመጥ አፍሪካ ከአሜሪካ የሚለያት ባህር ምንድን ነው?
በአትላንቲክ ውቅያኖስ
Amharic
amh
original-annotations
c4edccb5145217fc8d16f4f5b2a04e7a5a284930d56e2fa9456363e9ae64a793
በጣልያን ፋሺስት ወረራ ጊዜ ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ወዴት ሀገር ነበር የተሰደዱት?
እንግሊዝ
Amharic
amh
original-annotations
c4edccb5145217fc8d16f4f5b2a04e7a5a284930d56e2fa9456363e9ae64a793
ጥያቄ፦ ትልቁ የሰውነትህ አካል ምንድን ነው? መልስ፦
ቆዳ
Amharic
amh
original-annotations
b7bbf48e60ef583382be0e7c5ff4b72bace60f66e2b65e84a65b99177211db70
የሆሊውዱ የፊልም ኩባንያ ዋርነር ብሮስ በሰው ሰራሽ መሳሪያ (አርቴፊሻል ኢንተሌጀንስ) ለማስገመት ያሰበው ምንን ነው?
ታዋቂው የተንቀሳቃሽ ምስል እና የመዝናኛ ኩባንያ ዋርነር ብሮስ በሎስ አንግልስ ከሚገኘው ሲኒሊቲክ ኩባንያ ጋር ስምምነት ተፈራርሟል። ኩባንያው በቦክስ ኦፊስ ውስጥ የፊልም ስኬትን ለመተንበይ የአርቴፊሻል ኢንተሌጀንስ ስልተ ቀመሮችን ይጠቀማል ይህም በቀጣይ በተሻለ የፊልም ግብይት እና ስርጭት ይረዳዋል።
Amharic
amh
re-annotations
b7bbf48e60ef583382be0e7c5ff4b72bace60f66e2b65e84a65b99177211db70
የኡቶ-አዝቴካዊ ቋንቋ ቤተሠብ የሆነና በሜክሲኮ ኗሪዎች የሚነገር ቋንቋ ምንድን ነው?
ናዋትል
Amharic
amh
original-annotations
c4edccb5145217fc8d16f4f5b2a04e7a5a284930d56e2fa9456363e9ae64a793
አንጎላ ከቅኝ ግዛት የተላቀቀቸው መቼ ነበር?
በኅዳር ፲፱፻፷፰
Amharic
amh
original-annotations
c4edccb5145217fc8d16f4f5b2a04e7a5a284930d56e2fa9456363e9ae64a793

Aya Header

AYA Amharic Dataset

This is the Amharic-only extract from the Aya Dataset, a multilingual instruction fine-tuning dataset.

By @henok

Dataset Summary

The Aya Dataset is a multilingual instruction fine-tuning dataset curated by an open-science community via Aya Annotation Platform from Cohere For AI. The dataset contains a total of 204k human-annotated prompt-completion pairs along with the demographics data of the annotators.
This dataset can be used to train, finetune, and evaluate multilingual LLMs.

  • Curated by: Contributors of Aya Open Science Intiative.

  • Language(s): 65 languages (71 including dialects & scripts).

  • License: Apache 2.0

  • Aya Datasets Family:

    Name Explanation
    aya_dataset Human-annotated multilingual instruction finetuning dataset, comprising over 204K instances across 65 languages.
    aya_collection Created by applying instruction-style templates from fluent speakers to 44 datasets, including translations of 19 instruction-style datasets into 101 languages, providing 513M instances for various tasks.
    aya_evaluation_suite A diverse evaluation set for multilingual open-ended generation, featuring 250 culturally grounded prompts in 7 languages, 200 translated prompts in 24 languages, and human-edited versions selected for cross-cultural relevance from English Dolly in 6 languages.

Dataset

The Aya Dataset comprises of two types of data:

  1. Human Annotations: Original annotations (brand new prompts and completions written by annotators) and re-annotations (human edits of automatically generated prompts and completions).
  2. Demographics Data: Anonymized information for each annotator.

Load with Datasets

To load this dataset consisting of both prompt-completions and demographics data with datasets, you'll just need to install Datasets as pip install datasets --upgrade and then use the following code:

from datasets import load_dataset
# Load the annotations dataset
aya_dataset = load_dataset("CohereForAI/aya_dataset")
# Load the demographics dataset
aya_demographics = load_dataset("CohereForAI/aya_dataset", "demographics")

Data Fields

Human Annotations (Default)

The data fields are the same among all splits:

  • inputs: Prompt or input to the language model.
  • targets: Completion or output of the language model.
  • language: The language of the inputs and targets.
  • language_code: The ISO code for the language of the inputs and targets.
  • annotation_type: The value denoting whether inputs and targets are 'original_annotations' or 're-annotations'.
  • user_id: Unique identifier of the annotator who submitted the prompt-completion pair.

Data Instances

Human Annotations (Default)

An example of train looks as follows:

{
"inputs": "What cultural events or festivals add vibrancy to Colombo's calendar...",
"targets": "Colombo's cultural calendar is adorned with diverse events and festivals that celebrate the city's rich tapestry of traditions...",
"language": "English",
"language_code": "eng",
"annotation_type": "original-annotations",
"user_id": "f0ff69570af705b75c5a0851883e..."
}

Additional Information

Provenance

  • Methods Used: Crowd-sourced through volunteer annotations, followed by a quality assessment phase in which samples from the dataset were checked.
  • Methodology Details:
    • Source: Original annotations and edits of opensource NLP datasets
    • Platform: Aya Annotation Platform
    • Dates of Collection: May 2023 - Dec 2023

Authorship

Licensing Information

This dataset can be used for any purpose, whether academic or commercial, under the terms of the Apache 2.0 License.

Citation Information

@misc{singh2024aya,
      title={Aya Dataset: An Open-Access Collection for Multilingual Instruction Tuning}, 
      author={Shivalika Singh and Freddie Vargus and Daniel Dsouza and Börje F. Karlsson and Abinaya Mahendiran and Wei-Yin Ko and Herumb Shandilya and Jay Patel and Deividas Mataciunas and Laura OMahony and Mike Zhang and Ramith Hettiarachchi and Joseph Wilson and Marina Machado and Luisa Souza Moura and Dominik Krzemiński and Hakimeh Fadaei and Irem Ergün and Ifeoma Okoh and Aisha Alaagib and Oshan Mudannayake and Zaid Alyafeai and Vu Minh Chien and Sebastian Ruder and Surya Guthikonda and Emad A. Alghamdi and Sebastian Gehrmann and Niklas Muennighoff and Max Bartolo and Julia Kreutzer and Ahmet Üstün and Marzieh Fadaee and Sara Hooker},
      year={2024},
      eprint={2402.06619},
      archivePrefix={arXiv},
      primaryClass={cs.CL}
}
Downloads last month
86