inputs
stringlengths
8
6.61k
targets
stringlengths
1
6.08k
language
stringclasses
1 value
language_code
stringclasses
1 value
annotation_type
stringclasses
2 values
user_id
stringclasses
11 values
ጥያቄ፦ ሎብስተር ስንት እግር አለው?
መልስ: 10
Amharic
amh
original-annotations
b7bbf48e60ef583382be0e7c5ff4b72bace60f66e2b65e84a65b99177211db70
ጥያቄ፦ ከሰባቱ አስደናቂ ነገሮች በግብፅ ውስጥ የሚገኘው የትኛው ነው? መልስ፦
የጊዛ ፒራሚዶች
Amharic
amh
original-annotations
b7bbf48e60ef583382be0e7c5ff4b72bace60f66e2b65e84a65b99177211db70
አባይ በመጽሐፍ ቅዱስ እንደተገለጸው ምንጩ ከየት ነው?
ከኤደን ገነት
Amharic
amh
original-annotations
c4edccb5145217fc8d16f4f5b2a04e7a5a284930d56e2fa9456363e9ae64a793
ቶክ ፒሲን በሁለተኛ ቋንቋነት በምን ያህል ሰዎች ይነገራል?
በ4 ሚሊዮን ሰዎች
Amharic
amh
original-annotations
c4edccb5145217fc8d16f4f5b2a04e7a5a284930d56e2fa9456363e9ae64a793
ጥያቄ፡ የመጀመሪያው ካሮት የት ተገኘ? መልስ፡-
በመሬት ውስጥ
Amharic
amh
original-annotations
b7bbf48e60ef583382be0e7c5ff4b72bace60f66e2b65e84a65b99177211db70
የሚከተሉትን ትዊቶች የምትመድባቸው የትኞቹ ናቸው? አዎንታዊ, አሉታዊ, ወይም ገለልተኛ አብይ ጉዞ አንድ ወደ አንባገነንነት ሆኗል የሀጅ ኡመርን የሸገር 102 ኑዛዜ በተግባር ፈፀመው አወ ማጥፋቱን።
የተሰጠውን ትዊት አሉታዊ ብዬ እመድበዋለሁ።
Amharic
amh
re-annotations
b7bbf48e60ef583382be0e7c5ff4b72bace60f66e2b65e84a65b99177211db70
ከላሊበላ አስራ አንዱ ውቅር አብያተ ክርስቲያናት የመስቀል ቅርጽ ያለው የትኛው ነው?
ቤተ ጊዮርጊስ
Amharic
amh
original-annotations
c4edccb5145217fc8d16f4f5b2a04e7a5a284930d56e2fa9456363e9ae64a793