text
stringlengths
14
35.3k
dataset
stringclasses
11 values
script
stringclasses
1 value
lang_script
stringclasses
1 value
-የአቶ መለስ ዜናዊን እረፍት ተከትሎ በሀገሪቱ ሊስተካከሉ የሚገባቸው የሰብዓዊ፣ ዴሞክራሲያዊና ሀሳብን በነፃነት የመግለጽ መብቶች ከበፊቱ በባሰ ሁኔታ መታፈናቸውን ቀጥለዋል ሲል አንድነት ለፍትሕ እና ለዲሞክራሲ ፓርቲ ገለጸ።
Afriberta
Ethi
Ethi,Latn
20 ይህ ናፍቆቴ ተስፋዬም ነውና፤ በአንድ ነገር እንኳ አላፍርም ነገር ግን በሕይወት ብኖር ወይም ብሞት፥ ክርስቶስ በግልጥነት ሁሉ እንደ ወትሮው አሁን ደግሞ በስጋዬ ይከብራል።
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
ሁሉ ወደ ብሄር እየሮጡ እየተጣበቁ ስለሚያስቸግሩ ኣምክህኖታዊ ውይይት ጠፋ።
mtdata
Ethi
Ethi,Latn
ለንጥል እና ለአነስተኛ ስጦታ አመሰግናለሁ :)) perfect flower garden ተለጣፊ :))) እኔ እወደዋለሁ))) በፍጥነት መላኪያ :)) በእርግጠኝነት 5 stars !!! :))) ሱቅ ​​!! 🙂
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
2. የፖለቲካ እስረኞችና ጋዜጠኞች ያለምንም ቅድመ ሁኔታ እንዲፈቱ እንጠይቃለን።
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
ፓርቶኖፔዎቹ አራት ጨዋታዎችን ብቻ በአቻ ውጤት በማጠናቀቅ በተከታታይ 10 ጨዋታዎችን በማሸነፍ በአሁኑ ጊዜ በሴሪ አው የደረጃ ሰንጠረዥ አናት ላይ ይገኛሉ።
Afriberta
Ethi
Ethi,Latn
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግሥት አንቀጽ ፶፭(፩) እና (፲፩) መሠረት የሚከተለው ታውጇል፡፡
mtdata
Ethi
Ethi,Latn
ይእቲ፣ መላእክት፣ ማርያም፣ ማእከል፣ እኅት፣ ትማልም፣ ዮሐንስ፣ አጽፋር (ጥፍሮች) ስእርት (ፀጉር)፣ ኤልያስ፣ ብሔር (ሀገር) እሙንቱ፣ ስብሐት፣ ሐዋርያት፣ መጻሕፍት (ህ ትቆጠራለች)
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
መ. Lesalu (ለሳሉ) (2010)፤ “ሠነየ” – ጽቡቕ፡ ምልኩዕ፡ ብቑዕ ምዃን፣ “ሥን” ከኣ ጽባቐ፡ ወሓለ-ዘራባ፡ ምጫወ፡ ጸጋ፡ ለውሃት፡ ብሉጽ፡ ውርዝና ኢሉ ይገልጾ።
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
ዛማሌክ ባለፈው አመት በግብጽ ፕሪሚየር ሊግ ሶስተኛ ደረጃን ይዞ በማጠናቀቁ ነበር የካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ተሳታፊ መሆን የቻለው። በዘንድሮው የሀገሪቱ ፕሪሚየር ሊግ ባደረጋቸው 26 ጨዋታዎች 48 ነጥብ ይዞ ሁለተኛ ደረጃ ላይ ነው። 18 ከለቦች የሚሳተፉበትን የግብጽ ፕሪሚየር ሊግን አል አህሊ በ69 ነጥብ እየመራ ይገኛል።
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
ክርስቲያን, እግዚአብሔር ያደረገውን ነገር መጠቀሚያ. በዚህ ወንጌል ውስጥ ራስህን ዘፈዘፈ, እግዚአብሔር ግን አሁንም በዚያ የእርሱ ክብር ጠፍቷል እያሳየ ነው, በክርስቶስ ፊት ላይ. በእርሱ መታመን ጊዜ ማቆም አይደለም. የወንጌል ባለፉት ለመሄድ አይሞክሩ! እኛ በጣም በግልጽ የእግዚአብሔርን ክብር ማየት ከየት ነው. በቅዱሳት መጻሕፍት ሁሉ የሚያመለክተን ነገር ነው.
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
‹ምን ልታደርጊ መጣሽ?› አለ ከዚህ በፊት እዚያ አካባቢ አይቷት አያውቅም።
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
እናላችሁ… ከጀርባ ሆኖ ከመቦጨቅ አባዜ እንዳንወጣ የተገነባብን የማናየው፣ የማንዳስሰው ግንብ አለ፡፡
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
ጽሁፌን ከመቋጨቴ በፊት ስለ ቄሮ አንድ ነገር ለማለት ወደድሁ፡፡ ከምርጫ 97 በኋላ የቅንጅት አመራር አባል የነበሩት ወ/ሪት ብርቱካን ሚዴቅሳ፤ “ቅንጅት መንፈስ ነው” ማለታቸውን በወቅቱ ከወጡ ጋዜጦች ላይ ማንበቤን አስታውሳለሁ፡፡ ይህ አባባል በወቅቱ አልገባኝም ነበር፡፡ ቅንጅት “መንፈስ” እንጂ “ተቋም” አለመሆኑን በግልጽ የተገነዘብኩት፣ የቅንጅት አመራር አባላት ሲታሰሩ ነው፡፡ የቅንጅት አመራሮች ሲታሰሩ፤ ቅንጅት የት እንደገባ ሳይታወቅ እንደ መንፈስ ተነነ፡፡ የቄሮም እጣ ፋንታ ከዚህ የተለየ ሆኖ አይታየኝም:: ምክንያቱም ቄሮ ተቋም አይደለም፡፡ ህጋዊ መዋቅር የለውም፡፡ የሚታወቅ የእዝ ሰንሰለት የለውም፡፡ ግልጽነትና ተጠያቂነት ያለው አሰራር የለውም፡፡ “የቄሮ አለቃ ነኝ” የሚለው አቶ ጃዋር ራሱ፤ ምክትል እንኳ የለውም፡፡ በዚህ የተነሳ አንድ ቀን ቄሮም እንደ ቅንጅት መንፈስ ሆኖ ይተናል፣ ይበናል ብዬ አስባለሁ፡፡
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
እንደ SARKUYSAN, የእኛን የባቡር ሀዲድ መፍትሄዎች በ ኢሬያስያ ራጅ 7 fair ውስጥ እናጋራለን በሳምንት በ 9-2013 March ማርች 2013 ቀናቶች ውስጥ እንሰራለን. እና እርስዎ, 10. በኣድራሻው, በ C15 አካባቢ በ SARKUYSAN ቡድናችን እንኳን ደህናነዎት በደስታ እንቀበላለን. ተመሳሳይ የሆነ የባቡር ሐዲድ [ተጨማሪ ...]
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
በመስመር ላይ የወሲብ ስራዎች ቪዲዮዎችን በመስመር ላይ ቪዲዮዎችን በ 27% ፣ በጠቅላላው የውሂብ ፍሰት 16% እና በዲጂታል ቴክኖሎጂ ምክንያት ከጠቅላላው የግሪን ሃውስ ጋዝ ልቀት ልውውጥ።
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
X. ሁሉም ዘመናት ያልተሰሙ የንፁሃን ዜጎች ድምፆች አሏቸው
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
የዶ/ር አሸብር ወልደ ጊዮርጊስ ቃለ መጠይቅ
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
ከም እምነት የውብማር ሕቶ ናፅነት ዛጊድ ኣይተመለሰን። ናፅነት ኣብ ዘይብሉ ቀያዲ ስርዓት ክንዲ ዝደለየኦ ቁፅሪ ይሃልወን ዝዓብሶ ነገር የለን። እተን ሐዚ ብሰናይ ፍቓድ ኢህወዴግ ናብ ስልጣን ዝደየባ ደቀንስትዮ ፅባሕ እቲ ውድብ እንተተሳዒሩ ብናይ ባዕለን ናፅነታዊ ቃልሲ ዝሓዝኦ ቦታ ስለዘይኰነ ፋሕ እየን ዝብላ።
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
ናይ ኢትዮጵያ ህዝብታት ወያናይ ደሞክራሲያዊ ግንባር (ኢ.ህ.ወ.ደ.ግ.) ንህዝቢ ኤርትራ ካብ ዘሎዎ ሕዉነታዊ ኣረኣእያ ብምብጋስ፡ ከምኡ እዉን ኤርትራ ዝህልዋ ሰላምን ምዕባለን ንኽልቲኡ ሃገራት ብዝህልዎ ሓባራዊ ረብሓ ብምግንዛብ፡ ኣብ ቀጻሊ ተግባራትኩም ንምዕዋት ኣብ እትገብርዎ ምንቅስቓስ ኣብ ጎድንኩም ደው ኢልና ኩሉ ዘድሊ ደገፍን ምትሕብባርን ከምእንገብረልኩም በዚ ኣጋጣሚ ከረጋግጸልኩም እፈቱ።
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
መንግስት የባቡር ቱርክ አጠቃላይ ዳይሬክቶሬት አስተዳደር (TCDD) 50 መሐንዲሶች የሥራ ሪፐብሊክ የንግድ ቋሚ የሥራ ኮንትራት ጋር ለመስራት, አንድ ጠቅላላ 128 የጉልበት ፎርሜሽን ጋር ሜካኒካል 117 295 የባቡር ተሽከርካሪዎች ተቋማት መሳሪያዎች እና ክሬን ኦፕሬተር [ተጨማሪ ...]
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
ኣብ ዝሓለፈ ወርሒ ታሕሳስ ኣብ ጋምብያ ኣብ ዝተኽየደ ምርጫ ተሳዒሩ ክንሱ ስልጣን ካብ ምርካብ ሓንጊዱ ዝነበረ መራሒ ጋምብያ ነበር ያሕያ ጃምዕ፣ ካብ ሰኔጋልን ናይጅርያን ተበጊሶም ናብ ወሰናስን ‘ታ ሃገር ዝኣተዉ ሓይልታ ሰራዊት ምዕራብ ኣፍሪቃ ብዝገበሩሉ ጸቕጢ ተገዲዱ ካብ ስልጣን ድሕሪ ምውራዱ ትማሊ ቀዳም 21 ጥሪ ናብ ጎረቤት ሃገር ኤኳተርያል ጊኒ ከምዝተሰደደ ሮይተርስ ሓቢሩ።
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
ለንቅናቄው በሚያስፈልጉ ሞያተኞች እና በካር አገልጋዮች የተሟላው ኮር አካል ከማኅበረ ካህናት፣ ከማኅበረ ምእመናን፣ እንደ ዕድር ካሉ የማኅበረሰብ እና እንደ ፀረ ሙስና እና ሥነ ምግባር ኮሚሽን ካሉ ተቋማት ጋር በቅርበት የሚሠራ ሲኾን የንቅናቄውን ዓላማዎች ከአባላት ወላጆች (ቤተሰብ) እስከ ኅብረተሰብ በማስተዋወቅ አገልጋዩንና ምእመኑን በስፋት ማንቀሳቀስ፤ አማሳኞችን እያጋለጡ ለፍርድ ማቅረብ እና መናፍቃንን እየመነጠሩ በቀኖናዊ ውሳኔ እንዲለዩ ማድረግ ዋነኛ ተግባሩ ነው፡፡
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
26:19 አሁን እንግዲህ, ያዳምጡ, እለምንሃለሁ, ጌታዬ ንጉሡ, የባሪያህን ቃል. ጌታ በእኔ ላይ አንተ አነሳስቷል ከሆነ, በእርሱ መሥዋዕት መዓዛ እንዲሆን እናድርግ. ነገር ግን የሰው ልጆች እንዲህ ያለ አላደረጉም ከሆነ, እነርሱም በጌታ ፊት የተረገመ ነው, ማን ይህን ዛሬ ከእኔ ውጭ ይጣላል አለው, እኔ እግዚአብሔር ርስት ውስጥ መኖር አይችልም ነበር ዘንድ, ብሎ, 'ሂድ, እንግዳ አማልክትን ያገለግላሉ. '
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
ልዩነትን በማቻቻል እና በመከባበር በጋራ መታገል ችላ የማይባል ሃገራዊ አጀንዳ ነው።
Afriberta
Ethi
Ethi,Latn
35 ፤ እግዚአብሔር ፈውስ በሌለው በክፉ ቍስል ጕልበትህንና ጭንህን ከእግርህ ጫማ እስከ አናትህ ድረስ ይመታሃል።
mtdata
Ethi
Ethi,Latn
ጸጋ ካብቲ ቅቡል ግዜ ቀዲሙ ወይ ደንጉዩ ግዚኡ ከይሓለወ ኣንተዝወሃበና እንታይ የጋጥም፧ ብልምዳዊ ኣተራጉማ እዚ ናይ እብራውያን ክፍሊ ክንትርጉሞ ክንሰምዖ እንኰሎና፡ ነቲ ክቡርን ንጹርን ኪዳናዊ ተስፋ ናይዚ ቃል ብዙሕ ግዜ ኣይስተውዓለሉን እዩ። ነዚ ንምስትውዓል ድማ ቃል ብቃል ምትርጓሙ ኣዝዩ ኣገዳሲ ኣዩ። ኣብዛ ጥቅሲ ዘሎ ተስፋ እቲ “ብጊዜ ጸበባውን ንረዲኤትና ዚኸውን ጸጋ ኽንረክብ” ጥራይ ዝብል ዘሎ ቃል ኣይኮነን፣ ግና እቲ ጸጋ ኣብ ምዱብ ግዜ እግዚኣብሄር፣ ብግዜ ኣምላኽ፣ ብምዱብ ግዚኡን ስለ ዝርከብ እዩ።
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
2:12 አንተ በጥምቀትም ከእርሱ ጋር ተቀብራችሁ ተደርጓል.
mtdata
Ethi
Ethi,Latn
ሀ. ከየትኛውም ወንጌል በላይ ማቴዎስ ክርስቶስ እንዴት ብሉይ ኪዳን ስለ መሢሑ የተነበየውን ቃል እንደ ፈጸመ ያሳያል። ማቴዎስ ከብሉይ ኪዳን ቢያንስ 60 ጥቅሶችን ወስዷል። እያንዳንዱ የክርስቶስ ሕይወት የጥንቱን ትንቢት እንዴት እንደ ፈጸመ ያሳያል። ክርስቶስ በቤተልሔም መወለዱ፥ ወደ ግብፅ መሸሹ፥ በገሊላና በናዝሬት ማደጉ፥ በምሳሌ ማስተማሩ ሁሉ በብሉይ ኪዳን ተተንብዮ ነበር። ማቴዎስ እያንዳንዱ የክርስቶስ ሕይወት ክፍል እግዚአብሔር ትንቢትን ለማሟላት በተጠቀመበት መንገድ እንደ ተጓዘ አብራርቷል።
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
ትንኙ ቢጫ ወባ፣ የደንጊ ትኩሳት (የቆላ ንዳድ) የሚባሉትንም የማስተላልፍ አቅም አለው። በዚህ ትንኝ የሚተላለፈው የዚካተሐዋሲ ነፍሰ-ጡር ሴት፦ ሚጢጢ የራስ ቅል እና የተጎዳ አንጎል ያለው ጨቅላ እንድትወልድ ያደርጋል የሚሉም አሉ። የዚካ ተሐዋሲ በስፋት ከተሰራጨባት ብራዚል ባሻገር የዩናይትድ ስቴትሷ ፍሎሪዳ ግዛት ውስጥም መታየት ጀምሯል። ከወደ ቼክ ደግሞ ሳይንቲስቶች ዚካ የሚፈጥረውን ኅመም ለመፈወስ በሚደረገው የመድኃኒት ምርምር አዲስ ግኝት ላይ ደርሰዋል። እናስ ግኝቱ የዓለም ጤና ድርጅት የዓለም ስጋት ላለው ለዚካ ተሐዋሲ ምን ፋይዳ ይኖረው ይኾን?
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
ኮይኖም ንኢሰያስ ኣፈወርቂ ከምዚ ይብልዎ፡- እዚ ኵሉ ኩነታት ኣምጺእዎ ዘሎ ሰለሙን ወልደማርያም ኢዩ። ምኽንያቱ ካብ ቀደም ጅሚሩ ዝገብሮ ዝነበረ ኣውራጃዊ ምንቅስቓስ ሕጂ’ውን ጀሚርዎ ኣሎ። ስለዚ ነዚ ዘሎና ኩሉ ክንፍድሖ ኢና። ኣጋጣሚ ኮይኑ ከአ ሽጋራ ስለ ዝተኸልከለ፤ ነቶም ደቂ ሰራየን ደቂ ኣከለጕዛይን ብሽጋራ ይሰብኮም፣ ንቶም ደቂ ሓማሴን ከአ ብኣውራጃውነት ይሰብኮም ኣሎ። ስለዚ ንሕና በብእንፈልጠሉ ክንፍድሖ ኢና። ህዝቢ ከኣ ምንም’ኳ ከይፈለጠት ትኹን’ምበር ትንፍሓልና ኣላ። ስለዚ ነዚ ሰብ’ዚ ክንፍድሖ ኢሎም ፍቓድ ካብ ኢሰያስ ኣፈወርቂ ሓተቱ።
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
እስክንድር ነጋ የሚፈልገዉ እኩልነትና ነፃነት የሠፈነበት፣ የህዝቦቿ አንድነት ከብረት የጠነከረባትና ብሔረሰቦች ሁሉ ያበቡባት፣ የማንም ተመፅዋች ያልሆነ በራሱ የሚተማመን በማንም ፊት የባታችነት ስሜት ሊኖረዉ የሚችል ህዝብ እንዲይፈጠር ነዉ፡፡ የኢትዮጵያ ሕዝቦች ትግል የፈጀዉን ጊዜ ቢፈጅምና የፈለገዉን ያህል መሥዋዕትነት ቢጠይቅም፣ ብዙ ችግሮችና መሰናክሎችን ከፊታችን ቢደቀኑም፤ የዚች ዓይነት ኢትዮጵያ እንድትመሰረት እስከ መጨረሻዉ ለመታገል ቆርጨ ተነስቻለዉ፡፡ የእናት አገራችን ህልዉና ላያስጠብቅ የሚችለዉ ለ22 ዓመታት ፈላጭ ቆራጭ ጫማ ስር የተረገጠችበት ብሔራዊ ነፃነቿን ክብሯ ተገፍፎ የቆየችበት ዓመታት ነዉ፡፡ በሁሉም ወገን የሚደረገዉ መሯሯጥና መሰናዶ ሲታይ አበረታታች ነዉ፡፡ ወሳኝ የሆነዉ ፍልሚያ ገና ከፊታችን እንደሚጠብቀን ምንም ጥርጥር ሊኖረዉ አይችልም፡፡
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
በአንቀጽ 2-ለ ‹‹በራሱ የተወሰነ መልክአ ምድራዊ ክልል ውስጥ የራሱን ጉዳይ በራሱ የማስተዳደር፤ እንዲሁም በማዕከላዊው መንግሥት ውስጥ በነፃነት፣ አድልዎ በሌለበትና ተገቢ በሆነ የውክልና አግባብ ውጤታማ ተሳትፎ የማድረግ መብት አለው›› በሚለው ድንጋጌ መሰረት፣ አዲስ አበባ ‹‹ክልል 14›› በሚል ቅፅል ሥያሜ ተጠርታ የሥርዓቱ አንድ አካል በመሆን ለአራት ዐመት ያህል ቆይታለች። በወቅቱ ከኦነግ እና ኦህዴድ በተጨማሪ፣ ከአምስት ያላነሱ የኦሮሞ ድርጅቶች በጉባኤው ተሳትፈው፣ ከተማዋ ራሷን ችላ በክልልነት እንድትዋቀር በፊርማቸው ማረጋገጣቸው በሰነዶች ላይ ሰፍሯል።
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
የፈጠራ አፍቃሪነት ሁሌም ፈገግታለሁ የምሽት ጭላንጭል ብዛት
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
Previous articleገብረህይወት ገብረጊዮርጊስ ወታደራዊ ሚስጥር ለኤርትራ መንግስት አሳልፎ አሳልፎ ሲሰጥ መቆየቱም ተነግሯል
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
በወገኖቻችን ላይ የግድያ፣የማቁሰልና የማፈናቀል ወንጀል የፈጸሙት በሕግ እንዲጠየቁ
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
አስደናቂ የጾታ ፍላጎቶችን ለማሳየት በሚያስገርም ሁኔታ የ 3d ነጂዎችን ማፅዳት ጥሩ ነው. የታዋቂ አሻንጉሊቶችን ፀባይ ለመመልከት ወደ ትኩስ ብስራት መሄድ ትፈልግ ነበር? ጣፋጭ ምግቦች ክህሎቶችን ለማሳየት ደስተኞች ናቸው! ጥሩ የጨዋታ ጉዞዎችን ያዘጋጁ የ 3d ካርቶኖችን መስመር ላይ ይመልከቱ. በኢንኖይስ አኗኗር ውስጥ እውነተኛ, ተምሳሌታዊ ገጸ-ባህሪያት ለጥቂት ሰከንዶች በጣም ይደነቃሉ, ይህም የወንድ ጓደኛ ከሻንሳው እንዲወርድ ያስገድደዋል. ቪዲዮዎችን በመፈለግ አጠራጣሪ ጣቢያዎችን መውጣት የለብዎትም, የ 3d ድርሰት ለረጅም ጊዜ ይሰጥዎታል! ከጀግኖች ተወስደዋል ሁሉም ብልግና እና የእረፍት ጊዜ ብሩህ እና የበለጠ ውጤታማ ይሆናሉ. ዘና ለማለትና የ 33 ን ደስታ ለማግኘት ይፈልጋሉ? የፕሮቮንስኬሽን ፊልም በጣም ጥሩ ነው. ድካም አባል ውጊያ ይጠይቃል, አንድ እጅ ይወስዳል - ሕይወት የሆነ የተልከሰከሰ ህይወት የካርቱን እንደ አንድ ተረት ይመስላል. ለአዋቂዎች የመስመር ላይ ቪዲዮ «አዎ» ይላሉ እና እንከን የለሽ ካርቱ ይሁኑ! ካርቱን, እውነተኛ Buzz ለመያዝ ዘና ችሎታ ሊያስደንቀን እንዴት እናውቃለን.
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
ኣብ ቤተ መጻሕፍቲ ኣዳራሽ መንግስቲ ኣምላኽ እንታይ ናውቲ ምርምር ኣሎ፧
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
የኢንዱስትሪው በጣም የተሟላ እና ተግባራዊ ፕሮግራም
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
ቀዳም 4 ለካቲት 2017 – ፕሮግራም ሬድዮ መድረኽ – Erimedrek
Afriberta
Ethi
Ethi,Latn
ሌንጮ ለታ – ታሪክ ሊሰሩ ወይንስ ታሪክ ሊጽፉ?… ከክንፉ አሰፋ (ጋዜጠኛ) →
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
ከቅርብ ጊዜ ለሚጸጸቱት ብቻ ነው፡፡ እነዚያንም አላህ በእነርሱ ላይ ጸጸትን ይቀበላል፡፡ አላህም
Afriberta
Ethi
Ethi,Latn
ML-347, በተጨማሪ LDN193719 በመባልም ይታወቃል, እጅግ በጣም ኃይለኛ እና የተመረጠ የአጥንት ፕሮቲን ተቀባይ ፕሮቲን (BMP) መቆራረጥ እና ALK1 እና ALK2 ን የሚገድል ...
mtdata
Ethi
Ethi,Latn
ኩኪዎችን ካጠፉ አንዳንድ የጣቢያውን ገጽታዎች ያጠፋል።
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
< start="189.04" dur="4.5"> በጣም ብዙ ንጥረ ነገሮችን መለወጥ አልፈለግሁም። ስለዚህ ከበሮዎቹንም ሆነ 808 ን እንዳልተጠቀምኩ ወይም እኔ እንዳስቀመጥኩት እንደኔ አድርጌ አልቀየርኩም >
mtdata
Ethi
Ethi,Latn
የኢህአዴግ መዋሃድ ፌዴራሊዝም እንዲከስም አሊያም አሃዳዊነት እንዲመጣ የሚያደርግ ነው የሚሉ አካላት አሉና ምላሽዎ ምንድን ለተባለውም ጥያቄ ሲመልሱ፣‹‹ዴሞክራሲያዊ እስከሆነ ድረስ አሃዳዊም ቢሆን እኔ ችግር የለብኝም፤ዋናው ዴሞክራሲያዊ ነው ወይ? የሚለው ነው፡፡ ››ሲሉ ተናግረዋል፡፡ አክለውም፤‹‹ነገሩ ግን እሱ አይደለም፡፡
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
ካብ ጉጅላውን ወገናውን (ኣውራጃዊ፥ ብሄራዊ፥ ሃይማኖታዊ ወዘተ) ጥርናፈ ወጺእና ሃገራዊ ህዝባዊ ጥርናፈ ነዘውትር (መስል ምዃኑ ግን ኣይክሕድን)።
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
…“ ጌታ ኢየሱስ ይማርዎት…ወደ እርስዎ የላከኝ ጌታ እየሱስ ይማርዎት”
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
ብርጋዴር ጄኔራል ኃይለማርያም ሌንጮ ወ/ሚካኤል ከዚህ በፊት ልጃቸው መንበረ ኃ/ማርያም ሌንጮ ወ/ሚካኤል በኢትዮጵያ አቆጣጠር በ2001 ዓ.ም በካናዳ ቶሮንቶ እንደሚኖር በመግለጽ በዶቼ ቬሌ የአማርኛ ፕሮግራም አባቱን እንደሚፈልግ መልዕክት አስተላልፎ እንደነበረ አሳውቀውናል፡፡
Afriberta
Ethi
Ethi,Latn
ትኽክለኛ ወቓዒ (ውቅዒት) ከበሮን ምስ ፈውሲ ምዕግርጋርን ምጉራዕን (ውሽጣዊ ሕክምናን) ዘራኸበት ገመድ ዝረኣየ ዓይኑ ይብራህ። ህርመት ልቢ እንትዛባዕ ሰብ ሓሚሙና ተባሂሉ እንዳ ሓኪም ይኸድ፣ ህርመት ከበሮ ዘቃወፎም ተለሃይቲ እንተነኣሰ ስምዒቶም ይርበሽ፣ ሃጥ እንተበለ ድማ ተሓዚ ወይ ቆለ እንተሃልይዎም የጉርዑ እሞ ጥሉል ወቓዒ ኸበሮ ተመሪፁ የስተኻኽሎም። እሞ እዛ ባህላዊት ሕክምና ውቃበ እዚኣ ሳይንስ እንታይ ይብላ? ርክብ ድምፅን ጥዕናን እውን ዘጋናነየ ሰብ ይፅሓፎ።
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
ምን ሊያደርጉ ሁሉም ተሰብስበው ወደ ወልድያ መጡ ? ከረሜላ አስለምዳቹ ሸወዳቹን:
Afriberta
Ethi
Ethi,Latn
ወዲ ሃይለ፡- ሬድዮ ርክቡ ጢል ኣቢሉ ኸሎ፡ እሂ ‘ታ ፡ እንታይ ተረኺቡ!?
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
በትግራይ ለውጥ ቢመጣ በአንድ የኢትዮጵያ አካል ለውጥ መጣ ማለት ነው። በአማራ ለውጥ ሲመጣ በኢትዮጵያ ለውጥ መጣ ማለት ነው። በአንድ ክልል ለውጥ አልመጣም ማለት ደግሞ በአንድ የኢትዮጵያ አካል ለውጥ አልመጣም ማለት ነው። በሁሉም የኢትዮጵያ ክልሎች ለውጥ ሲመጣ በኢትዮጵያ ለውጥ መጣ እንላለን። ስለዚህ ሁሉም የክልል መንግስታት በየክልላዊ ግዛታቸው ለውጥ ለማምጣት ጥረት ማድረግ አለባቸው።
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
የሬድዮ ጣቢያው ጋዜጠኛ ዘገባውን የጨረሰው በዚህ አጭር ግጥም ነበር
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
ዳር ድንበራችን በአገር ከሃዲዎች አይሸጥም! (ከኢትዮጵያ ድንበር ጉዳይ ኮሚቴ የተሰጠ መግለጫ) | The time for change
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
ሀገራችንን ላለፉት 25 አመታት እየመራ ያለው ህወሀት/ኢህአዴግና በቅርቡ ጠቅላይ ሚኒስቴር የሆኑት አቶ ሐይለማርያም የወረሱት ስርአትስ ምን ይመስላል ብለን ብንጠይቅ የምናገኘው ምላሽ ከሶርያ ጋር እጅግ ሰፊ ተመሳሳይነት ያለው መሆኑን ነው። አንዱን የህብረተሰብ ክፍል የማቅረብ ሌላውን የማራቅ ፖሊሲ ህወሀት/ኢህአዴግ የሚታውቀብት ዋናው መለያው ነው ቢባል ማጋነን አይሆንም:: ህወሀት/ኢህአዴግ በመጀመሪያ ጥቂት የስልጣን ዓመታቱ የተለያየ ስም በመለጠፍ የጥቃቱ ኢላማ ያደረገው አማራውን ሲሆን በመቀጠልም ሌሎት የህብረተሰብ ክፍሎችን ለምሳሌ የአሮሞን ማህበረሰብ፤ ሞስሊሞችን ወዘተ ነው:: እንደሶርያ ሁሉ በኢትዮጵያም ላለፉት 25 አመታት በፖለቲካ ምህዳሩና ወታደራዊ እዙ ውስጥ የበላይነት በመያዝ የሚቆጣጠረው ክፍል 7% የሚሆነውን የሀገሪቱን ማህበረሰብ መሰረት አድርጎ የተነሳው ህወሀት ነው።
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
የጤና/የህክምና ቅጾች (የመጀመሪያው የትምህርት ቀን ከመጀመሩ በፊት የሚፈለግ)።
Afriberta
Ethi
Ethi,Latn
ስቲቭ ራሚሬዝ, ፒኤች., ረዳት ረዳት ፕሮፌሰር ዲፕሎስት ሳይኮሎጂካል እና ብሬይን ሳይንስ, ቦስተን ዩኒቨርሲቲ, የተቀናጀ የሕይወት ሳይንስ እና ምህንድስና ማዕከል
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
ለወደፊቱ ጥያቄህን በተዛማጅ ቶፕክ ዉስጥ ለማድረግ ሞክር፡፡
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
የከፍተኛ ትምህርት አግባብነትና ጥራት ኤጀንሲ በዲግሪና በድህረ ምረቃ ትምህርት ስልጠና የሚሰጡ የመንግሥት እና መንግሥታዊ ያልሆኑ የከፍተኛ የትምህርት ተቋማት፤ ትምህርትና ስልጠናውን ደረጃውን ጠብቀው እንዲሰጡ፤ ተማሪዎችም እውቅና እና የእውቅና ፈቃድ እድሳት በተሰጣቸው ተቋማትና የስልጠና መስኮች ብቻ እንዲማሩ፤ እንዲሁም በሰለጠኑበት የሙያ ዘርፍ የሚጠበቅባቸውን ኃላፊነት በአግባቡ እንዲወጡ የበኩሉን ድርሻ በመወጣት ላይ ይገኛል። ለዚህ ይረዳ ዘንድ ኤጀንሲው ለተጠቃሚው ሕብረተሰብ የእውቅና ፈቃድ እና የእውቅና ፈቃድ እድሳት ያገኙትን የከፍተኛ ትምህርት ተቋማትንና ፈቃድ ያገኙባቸውን ካምፓሶች እና የስልጠና መስኮች ዝርዝር እንዲሁም በድንገተኛ ኦዲት የተገኙ ውጤቶችን አስመልክቶ በየጊዜው ወቅታዊ መረጃ ይሰጣል። በሚያደርገው ድንገተኛ ጉብኝትም ደንቡን አክብረው በማይሰሩ ተቋማት ላይ እንደየጥፋታቸው መጠን ከማስጠንቀቂያ እስከ መዝጋት የሚደርስ እርምጃ ይወስዳል።
Afriberta
Ethi
Ethi,Latn
ህወኃት በቡድን የተከፋፈለ ነው ሲሉ ማስረጃዎ ምንድን ነው? ምን ያህል እርግጠኛ ኖት? ህወኃት ይበልጥ ተጠናክሬያለሁ እያለ ነው?
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
ዛሬ የትኛውን ቴክኖሎጂ ነገ ነገ እንደሚገዛ ወይም ብዙ ቴክኖሎጂዎች አብረው ይኖሩ ይሆን ብሎ ማንም ማንም ሊተነብይ አይችልም።
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
ይህ በጽሁፍ ውስጥ ተሳታፊ እርምጃዎች አንድ ቀመር ዓላማ ማብራሪያ ወይም ለማስረዳት አስተያየቶች ይጠቀሙ.
mtdata
Ethi
Ethi,Latn
ምስኪኑ ሕዝባችን – ድሮም፣ ዘንድሮም – ትውልዱ ከጊዜ ወደጊዜ የህዝቡን ኑሮ አይቶ ለማሻሻልና ለማገዝ ከመጣጣር ይልቅ – የግል ኑሮ ጥማቱን ለማርካት፣ የቁስ ረሃቡን ለማስታገስ፣ የገንዘብ አምሮቱን ለመሙላት፣ የዕለት ከርሱን ለመሙላት በሚሯሯጥ ትውልድ ሀገር ምድሩ ከመሞላቱ የተነሣ – ይኸው ድሮም ሆነ ዘንድሮ አልሞት-ባይ ተፍጨርጫሪ የቋፍ ተጓዥ ሕዝብ ሆኖ ቀርቷል፡፡
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
የጎማ ምርቶች vulcanizing ታንክ በዋናነት የጎማ ምርቶች እንዲለጠጥ በመፈወስ የሚውል ነው. የ የጎማ ምርቶች ጎማ ኬብል, የጎማ ጫማ, የጎማ ቱቦ, ጎማ ሮለር, ታደራለች ቴፕ, ጎማ ቀበቶ, ጎማ ውኃ ዉታፍ, ጎማ ኳስ, ጎማ ሽፋን, አሮጌ ጎማ retread, የዋጃቸው ጎማ desulphurization እና SBR thermoplastic ሙጫ ሊሆን ይችላል; ፀረ-ዝገት, ፀረ-ሲለጠጡና impregnation ህክምና, የምግብ እና ባሕላዊ ቻይንኛ ሕክምና (ከመግደሉ) ባክቴሪያ, ክር, ጋማ, ካልሲ ሙቀት ግትርነት, መሥዋዕት አንግል እና የአጥንት ከፍተኛ ግፊት ማሻሻያ, degreasing, የተለያዩ ላባ hydrolysis, አሉሚኒየም ምርቶች oxidation ለማስወገድ. በተጨማሪም ካርቦን ቁሳቁሶች, የአስቤስቶስ ሰበቃ ቁሳቁሶች, የኖራ ድንጋይ እና ምርቶች እና ሌሎች ቁሳቁሶች autoclave, ማብሰል, መንከርን ለማድረቅ ላይ ይውላል. የ የጎማ ቱቦ vulcanizing ታንክ ንድፍ ጽንሰ ሁለተኛ ክፍል. 1, የ የጎማ vulcanizer የሰው ተፈጥሮ! 2, ደህንነት (ሰዎች-ተኮር ንድፍ የሚያንጸባርቅ በየቦታው ብልሃት,)! (መሰረት: GB150-2011 "ግፊት ዕቃ የማምረቻ መስፈርቶች" ISO9001: 2008 የጥራት ማረጋገጫ ሥርዓት, HACCP የምግብ ደህንነት ማረጋገጫ ንድፍ, ማምረት) 3, የ የጎማ vulcanizer አስተማማኝ ነው! (በዓለም ታዋቂ የምርት ክፍሎች ምርጫ,) 4, የ የጎማ vulcanizer ኃይል ቁጠባ ነው! (ማመቻቸት ጋር ምክንያታዊ ከአራቱ ሙቀት መጥፋት, የኤሌክትሪክ, የታመቀ አየር, የጊዜ ፍጆታ,) 5, የጎማ Vulcanizer ውብ መልክ, የታመቀ ልብ ወለድ, ቀላል ነው! የ የጎማ ቱቦ vulcanizing ታንክ ንድፍ, የ "አቅም ደንቦችን» ጋር በጥብቅ መሰረት ማምረቻ መሠረት ምርቶች እና GB150-98 ሦስተኛው ክፍል, GB151-98 ብሔራዊ መስፈርት የማምረቻ ተቀባይነት, የዋስትና መረጃ እና የቴክኒክ ሰነድ አቋማቸውን.
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
የቀዝቃዛዉ ጦርነት በማብቃቱ ምክንያት ህወሃት ለይስሙላ የሰብአዊ መብት ድንጋጌዎችን የተቀበለ ቢሆንም በመሰረታዊ ደረጃ ይህ ህገ መንግስት የህወሃት የፖለቲካ ፕሮግራም ቅጂ ነዉ። በዚህም ምክንያት ህወሃት አገሪቱን ከፋፍሎ ለመግዛት እንዲያመቸዉ የተጠቀመበት ሲሆን በዚህም የተነሳ ለረጅም ዘመን ተሳስበዉና ተዋደዉ ይኖሩ የነበር የህብረተሰብ ክፍሎች የጎሪጥ እንዲተያዩ በማድረግ የብሄር ግጭት እንዲባባስና የገሪቱንም አንድነት አደጋ ላይ እንዲወድቅ አድርጓል። በዚህም የተነሳ በፖለቲካ ሃይሎች መካከል የግለሰብና የብሄረሰብ መብት ማስከበርን፥ ኢትዮጵያዊ ማንነትና የብሄረሰብ ማንነትን፥ የክልሎች አወቃቀርን ፥ የብሄረሰብ ማንነት በፖለቲካ ተስትፎ ዉስጥ ያለዉን ሚናን አስመልክቶ ከፍተኛ ልዩነት ተፈጥሮአል። እነዚህን ወሳኝ የፖለቲካ ጉዳዮች ተነጋግሮ እልባት መስጠት ለነገ የሚባል ጉዳይ አይደለም። ለዚህም ነዉ የሽግግር መንግስት መመስረቱ በአገሪቱ ዋና ዋና የፖለቲካ ጉዳዮች ላይ ብሄራዊ መግባባትን ለማምጣት ከፍተኛ እድል የሚሰጠዉ።
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
የማነብርሃን፡ እንግሊዝኛን ትግርኛን ንምንጽጻር ዝተጠቕመሎም ረቋሒታት ወሲድካ፡ ኣብ መንጎ እንግሊዝኛን ትግርኛን ዋላ ሓደ ፍልልይ ከም ዘይሎ ኢኻ እትድምድም። እታ ኣብ ላዕሊ ብእንግሊዝኛ ዝቐረበት ምሉእ ሓሳብ፡ “’ሂ ኢትስ (He eats)” ፡ ብትግርኛ “ንሱ ይበልዕ” ብምባል ትጽሓፍ። እዛ ኣጽሓሕፋ ከኣ ኣብ ኩለን እተን የማነብርሃን ዝተጠቐሰን ቦታታት፡ ጽሕፈት ትግርኛ ብዝፈልጡ፡ ብዘይ ሓደ ጌጋ ትጽሓፍ። እዚ ከኣ “ዓተር” ምስ “ዓተር” ኣወዳዲርካ ኣብ መንጎ እንግሊዝኛን ትግርኛን፡ በዚ ረቋሒ፡ ፍልልይ የልቦን።
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
ኣብዚ ኣውሮጳ፡ ካብቶም ብስግረዶብ ካብ ኤርትራ ዝወጻእና፡ እቶም ዝወሓዱ'ዮም ፓስፖርት ናይ ኤርትራ ዝጥቐሙ። እቶም ፓስፖርት ናይ ኤርትራ ዝጥቐሙ፡ ብምጥርናፍ ስድራ፡ ብመርዓ ውሑዳት ከኣ ብትምህርቲ ዝመጹ'ውን እዮም።
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
ለዚህ ደግሞ ባለፉት ዓመታት አረሙን ለማጥፋት ከህብረተሰቡ የተሰበሰበ ገንዘብን በመጠቀም ማሽኖች እና የሰው ጉልበትን በማቀናጀት ይከናወናል።
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
ማረጋገጥ -. ሼንዘን EBO ቴክኖሎጂ CO, LTD
mtdata
Ethi
Ethi,Latn
ቨንገር ነዚ ዝገለጸ: ኣብዚ ቕንያት ምስ ጋዜጠኛታት ኣብ ዝገበሮ ቃለ መጠይቕ: ንድሕሪት ተመሊሱ ተዘክሮታቱ ብዛዕባ ኣብዚ ቀረባ ግዜ መራሒ ሃገር ላይበርያ ክኸውን ዝተመርጸ ጆርጅ ዊያ ተሓቲቱ ኣብ ዝመለሰሉ'ዩ። ንሱ ናይ ፈለማ ፍልጠቱ ምስ ጆርጅ ዊያ ኣብ ሞናኮ ምዃኑ ብምጥቃስ: “ክመጽእ እንከሎ ቁሩብ ዝተደናገሮ ይመስል ነይሩ። ንወላ ሓደ ይፈልጥ ኣይነበረን። ከም ተጻዋታይ እውን ደረጃ ዝተዋህቦ ኣይነበረን። ከምኡ ኮይኑ ከብቅዕ: ኣብ 1995 ድማ ብሉጽ ተጻዋታይ ኩዕሶ እግሪ ዓለም ኮይኑ። ሎሚ ድማ መራሒ ሃገሩ ኮይኑ። ክትኣምኖ ዘጸግም ታሪኽ እዩ” ክብል ገሊጹ።
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
16 ብዙሓት ሰባት ንየሱስ፡ “መምህር” ኢሎም ይጽውዕዎ ነይሮም እዮም። (ዮሃንስ 1:38፣ 13:13) ሓደ ኻብቲ ዝመሃሮ ኣገዳሲ ነገር ድማ፡ “ብስራት መንግስቲ” እዩ ነይሩ። እዛ መንግስቲ እዚኣ እንታይ እያ፧ እዛ መንግስቲ እዚኣ፡ ኣብ ሰማይ ኰይና ኣብ ልዕሊ ዅላ ምድሪ እትገዝእ፡ ነቶም ንኣምላኽ ዚእዘዙ ሰባት ከኣ በረኸት እተምጽኣሎም ምምሕዳር ኣምላኽ እያ። (ማቴዎስ 4:23) ኵሉ እቲ የሱስ ዝመሃሮ ነገራት ካብ የሆዋ ዝረኸቦ እዩ ነይሩ። የሱስ ባዕሉ፡ “ትምህርተይሲ ናይቲ ዝለኣኸኒ እዩ እምበር፡ ናተይ ኣይኰነን” በለ። (ዮሃንስ 7:16) የሱስ፡ የሆዋ ንሰባት ብዛዕባ እቲ መንግስቲ ኣምላኽ ኣብ ልዕሊ ዅላ ምድሪ ኸም እትገዝእ ዚገልጽ ብስራት ኪሰምዑ ኸም ዚደልዮም ይፈልጥ ነይሩ እዩ።
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
የ ቦታ ለ ተመረጡ ማን የመጀመሪያው philologist P.N ነበሩ.
mtdata
Ethi
Ethi,Latn
እንተኾነ፡ ከምዚ ዝተጠቕሰ ኣባ ገብረየሱስ ሃይሉ፡ ከም ካህን መጠን፡ ብዛዕባ ፍታሕ ናይዚ ግዙፍ ናይ ህዝቢ ውድቀት “ካብ ኣምላኽ ደኣ’ምበር ካብ ሰብ’ሲ ኣይርከብን’ዩ” ኢሎም እኳ እንተኣመኑ፡ በቲ ሓደ ወገን፡ ደቂ-ሰባት እውን ንባዕሎም ኣብ ታሪኽ ቦታኦም ኣብ ምውሳንን ሽግራት ህይወቶም ኣብ ምፍታሕን ሓላፍነት ከም ዘለዎም ብብሩህ ይሕብሩ፡፡ ብኻልእ ኣዘራርባ፡ ህዝቢ ወይ ዜጋታት ፖለቲካውን ማሕበራውን ለውጢ ኣብ ምምጻእ ወሳኒ ግደ ከም ዘሎዎም፡ ስለዚ ድማ ተራኦም ብንጡፍ ክጻወቱ የማሕጽኑ። ብፍላይ ንካህናት ዓደቦ ከኣ፡ እቲ “ህዝቢ እንተዘይከኣለስ ንሕና’ኸ?“ ብዘስምዕ ኣዘራርባ፡ ብዛዕባ’ቲ ሽዑ ንዕኦም ዘሻቕሎም ዝነበረ ጕዳይ ዕስክራና ትርቡሊ ድምጾም ንህዝቢ ከስምዑ ብምዝኽኻር ወይ ብምዕዳም ለበዋኦም ብሓንቲ ዋዛን-ቍምነገርን ዝሓቘፈት ባህላዊት ደርፊ ገይሮም የተሓላልፉ። ንሳ ከኣ ከምዚ ትብል፤ “ኣቱም ኣቦይ ቀሺየ፤ ዓገብ እንዶ ኣይትብሉየ፤ ሓደ ጐበዝ ሰኣና ከይዶም ትሪቡሊ’የ”።[5]
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
ኢትዮጵያ በአፍሪካ ቀንድ የምትገኝ የረጅም ዘመን ታሪክ ያላት አገር ነች።ከዓለም መፈጠር ጋር አብራ የሚስተካከል ታሪክ ያላት እንጂ በዘመን ቆጥሮ እና ለክቶ የኢትዮጵያን ዘመን መወሰን ከባድ ነው።ለእዚህም ሁለቱም የታሪክ ማስረጃዎች ማለትም ሳይንሳዊው እና የጥንታዊ ፅሁፎች ማስረጃዎች ናቸው።በሳይንሳዊው መንገድ የጥንታዊው የሉሲ አፅም እና ጥንታዊ ሃውልቶቻችን ማስረጃ ሲሆኑ።ከፅሁፍ ማስረጃዎች ውስጥ ጥንታዊ የሐይማኖት መፃህፍትን መጥቀስ ይቻላል።ሁለቱ የዓለማችን ትልልቅ እምነቶች ቅዱሳን መፃፍህፍትመፅሐፍ ቅዱስ እና ቁርአን ከትበው የምይስነብቡን ነው።ለምሳሌ የመፅሐፍ ቅዱስን ብንመለከተ መፅሐፍ ቅዱስ በምዕራፍ አንድ ላይ ስለአለም አፈጣጠር ከተናገረ በኃላ በምዕራፍ ሁለት ላይ የማንንም አገር ስም ሳይጠራ የሚጠራት ብቸኛ የዓለም አገር ከእስራአልም በቀዳሚነት ኢትዮጵያ ነች።
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
ከዚህ አጠቃላይ የአገራችንና የሕዝባችን ፍላጎት በመነሳት፣ የዐማራ ኅልውና ለኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት አመራር ሁኔታዎችን በጥሞና መርምሮ፣ የለውጥ አራማጁ ኃይል፣ ለሁሉም የፖለቲካ ድርጅቶች፣ የሲቪክና መሰል ማኅበራትና ታዋቂ ግለሰቦች ላቀረበው የአገር ግቡ እና ሀሳባችሁን በሕዝባችሁ መሀል ሆናችሁ አራምዱ ጥያቄን በመቀበል፣ የድርጅቱ ሊቀመንበር አገር ቤት ገብቶ፣ ከሚመለከታቸው አካላት ጋር ተወያይቶ እና ሁኔታዎችን አጢኖ እንዲመለስ በተሰጠው ተልዕኮ መሠረት፣ ተልዕኮውን ተወጥቶ ተመልሷል።
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
^ စာပိုဒ်၊ 6 በማደግ ላይ ያለው ሽል ጤነኛ ባይመስል ወይም በርካታ ሽሎች በማህፀን ውስጥ ማደግ ቢጀምሩስ? ሆን ብሎ ፅንስ እንዲቋረጥ ማድረግ ውርጃ መፈጸም ይሆናል። በአይ ቪ ኤፍ ዘዴ የሚጠቀሙ ሴቶች ብዙውን ጊዜ ሁለት፣ ሦስት ወይም ከዚያ የሚበልጡ መንትዮች ሊወልዱ ይችላሉ፤ ይህ ደግሞ እናትየው ቀኑ ያልደረሰ ሕፃን የመውለዷ ወይም በሰውነቷ ውስጥ ብዙ ደም የመፍሰሱ አጋጣሚ ከፍተኛ እንዲሆን ያደርጋል። በማህፀኗ ውስጥ ብዙ ሽሎች የያዘች እናት አንድ ወይም ከዚያ በላይ ሽሎች “ተመርጠው እንዲወገዱ” ይኸውም እንዲገደሉ እንድትፈቅድ ልትጠየቅ ትችላለች። ይህ ደግሞ ሆን ብሎ ፅንስ ማስወረድ ስለሚሆን ከነፍስ ግድያ ተለይቶ አይታይም።—ዘፀ. 21:
Afriberta
Ethi
Ethi,Latn
የማህበረሰቡን የንባብ ባህል ለማዳበር የንባብ ሳምንት ተካሄደ፡፡
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
ቫይብራንት ሲቪክ ማሕበራትን ናይ ብሕቲ ሴኽተርን ምፍጣር
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
ጠባብ ራስ ረጅም እግሮች እና ጅራት; ላባዎች
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
ካልእ ምኽንያት ድማ፡ በጽሕታት ለውጢ ኼጋጥሞም ከሎ፡ ኣብ ዝሓለፈ እዋን ንተመሳሳሊ ዅነታት ብኸመይ ከም እተዋጽእሉ ብሕታዊ ተመክሮኦም ኪውከሱ ይኽእሉ እዮም። መንእሰያት ግና ብዙሕ ተመክሮ የብሎምን።
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
አንድ ጋደኛዬ መጽሔት ከደጃዝማች አሰጋኸኝ ጋር አምጥቶ ሰጠኝ። እንግዲህ የኛዎቹ ካድሬዎች እጄ ላይ አይተውታል መሰለኝ። ከዚያ ጥር 3 ቀን 1976 ዓ.ም ነው፣ መጡና ወደማዕከላዊ ወሰዱኝ። ስሄድ የማውቃቸውን ሰዎች አገኘሁ። ኮሎኔል በላይ ነጋ (የአቦይ ስብሃት ነጋ ወንድም) የህግ ባለሙያ ነው፣ ዶ/ር መንገሻ ገ/ ሕይወት ኋላ በዱላ ብዛት እግራቸው ተቆርጦ የነበርና የተገደሉ፣ ባላምባራስ ተፈራ ወ/ማርያም ወንድማቸው በመከላከያ ሚኒስቴር ሹም የነበር፣ የሆቴል ዲአፍሪክ ባለቤት ወንድም ስማቸውን ረሳሁት፣ እና ሌሎችም ነበሩበት። በአጠቃላይ በኅቡዕ የተቋቋመ የፖለቲካ ድርጅት አባል ናችሁ ተብለን የታሰርነው 115 ሰዎች ነበርን። ለአራት ዓመታት የቆየበትን እሥርቤት የሥራ ቦታው አድርጎት ነበር። እሥረኞቹን እያሰለጠነ ቴያትር አሠርቷቸዋል፤ ጭንቀታቸውን በጥበብ አስረስቷቸዋል፤ ተስፋቸውን አለምልሞላቸዋል። እሱም ራሱ የእሥር ቤት ትዝታውን “ደንቆሮ በር” በሚል መጽሐፉ ተርኮታል። ገና በልጅነቱ ከንጉሡ ፊት ግጥም በማንበቡ የሦስት ሺልንግ ሽልማት በመቀበል የጀመረው ጋሽ ጌታቸው በቴያትር ባለሙያነቱም የገንዘብና የወርቅ ሽልማት ተቀብሏል። በ1994 ዓ.ም ደግሞ የኢትዮጵያ የሥነጥበባትና መገናኛ ብዙኃን የሽልማት ድርጅት በቴያትር ዘርፍ የሕይወት ዘመን ተሸላሚ ሆኖ የወርቅ ሜዳሊያ፣ ዲፕሎማና የሃያ ሺ ብር ሽልማት ከሃገሪቱ ፕሬዚዳንት እጅ ተቀብላል። ጋሽ ጌታቸው የሁለት ሴትና የአንድ ወንድ ልጅ አባት ነበር። በብሔራዊ ቴያትር በተዘጋጀለት የሽኝት ፕሮግራም የሥጋ ልጁን መዓዛ ጌታቸውን ጨምሮ የሙያ አጋሮቹና ልጆቹ አንጋፋ ከያንያን መርዓዊ ስጦት፣ ደበበ እሸቱ፣ ፍቅርተ ደሳለኝ፣ አልጋነሽ ታሪኩ፣ የወይንሸት በላቸው፣ ጌትነት እንየው፣ ቴዎድሮስ ተስፋዬ፣ ተስፋዬ ገብረሃና፣ ሳሙኤል ተስፋዬና ደበሽ ተመስገን አክብሮታቸውንና አድናቆታቸውን ገልጸውለታል። በተለይ በመርሃ ግብሩ ማሳረጊያ የቀረበችው የደበሽ ግጥም ስሜት የምትነካ ነበረችና ለውድ አንባቢያን ልናጋራችሁ ወደድን።
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
„ በአገሪቱ ውስጥ ለተካሄደው ጥፋት ተጠያቂው ለመሆኑ የመንግሥት ሠራተኞች ናቸው? ወይስ ለመሆኑ ኢትዮጵያ ከአለችበትና ከገባችበት ችግር ለመውጣት ተጠያቂው ያኔ ይንቀሳቀሱ የነበሩ ወንበዴዎች ? እነዚያ ነጻ-አውጪ ነን ባዮች…. ጀበሃና ሻቢያ ናቸው?“
Afriberta
Ethi
Ethi,Latn
- ዜማዊ ትሕዝቶ ናይ’ዛ ሲዲ እንታይ ዘጠቓለለ እዩ፧ ፍሉይነት ኣለዋ’ዶ፧
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
አዋጅ ቁጥር ፭፻፹፯/፪ሺ የኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣንን ለማቋቋም የወጣ አዋጅ
Afriberta
Ethi
Ethi,Latn
*ለውጡ እንዲመጣ ኢትዮጵያውያን ከየአቅጣጫው የየድርሻቸውን ተወጥተዋል።
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
አዳዲስ ግምገማዎች G63 120ml Hollow-ይገናኛሉ የታዘዘ Aromatherapy Diffuser, በቻይና አዳዲስ ግምገማዎች G63 120ml Hollow-ይገናኛሉ የታዘዘ Aromatherapy Diffuser የሚሰጡዋቸውን, ይታያል ቅድሚያ Sunpai ኢንዱስትሪዎች ውስን
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
ታህሳስ 24 ቀን 2011 ዓ.ም የዚህ ልዩ መግለጫ አቢይ አላማ በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በጉጂ ዞን በሚገኙ የተለያዩ አካባቢዎች፣ በደቡብ ብሔር ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልል ጌዴኦ ዞን በሚገኙ የተለያዩ አካባቢዎች እንዲሁም በደ/ብ/ብ/ሕ/ክ በሲዳማና ወላይታ ብሔረሰብ ተወላጆችና አባላት መካከል በተፈጠሩ ጥቃትና ግጭቶች ምክንያት እየተፈጸሙ ያሉ የሰብዓዊ መብቶች ጥሰቶችን በበቂ ማስረጃ አስደግ
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
በፕሮግራሙ የዩኒቨርሲቲው ከፍተኛ አመራሮች፣ መምህራንና የተማሪ ወላጆች የተገኙ ሲሆን 1-3 ለወጡ ከ1ኛ-12ኛ ክፍል ተማሪዎች ሽልማት እንዲሁም የላቀ ውጤት ላመጡ ተማሪዎች ልዩ ሽልማት ተበርክቶላቸዋል፡፡
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
ንዑስ ብሔርተኝነትን ማክረር ልጓም ሊበጅለት ይገባል!
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
ነባሩ አዋጅ ዕቃ ከተለቀቀ በኋላ ዲክላራሲዮን እንዲሻሻል አይፈቅድም ነበር፡፡ በማሻሻያው አሳማኝ በሆነ ምክንያት ዲክላራሲዮን እንዲሻሻል ሊፈቀድ ይችላል፡፡ ይህ ዕቃ ከተለቀቀ በኋላ የሚቀርቡ የዲክላራሲዮን ማሻሻያ ጥያቄዎች ለማስተናገድ ዕድል ይሰጣል፡፡
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
የፌስ ቡክ ተጠቃሚው ኤርሚያስ አበራ "ከታወጀው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ፣ ወዳልታወጀው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ተመልሰናል ተብሏል።" የሚል ኃሳብ አስፍረዋል። ዮና ብር "የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ተነስቶ የቀድሞው የቀርፋፋ ጊዜ አዋጁ ተመልሷል። ለውጥ የለውም" ሲል አስተያየቱን በፌስ ቡክ ገጹ ፅፏል። ሰማኸኝ ጋሹ አበበ በበኩሉ "የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ መነሳቱ የሚያመጣው ለውጥ ቢኖር ቀደም ሲል የሰላማዊ ሰልፍ ፍቃድ ኮማንድ ፖስቱ ከልክሏል በሚል ይመካኝ የነበረው አሁን ሰላማዊ ሰልፉን ለማስተናገድ በቂ የፖሊስ ሀይል የለንም በሚል የሚተካ መሆኑ ነው።" ሲል አስፍሯል።
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
በዘርፉ ዝቅተኛ አፈፃፀም ሊታይ የቻለው የኪራይ ሰብሳቢነት፣ የባለሀብቱ ተነሳሽነት ማነስ፣ ባለሀብቶች የባንክ ብድር ከወሰዱ በኋላ ጥለው መጥፋት ርዕሰ መስተዳደሩ ከጠቀሷቸው ችግሮች መካከል ይገኙበታል።
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
All countries የፈረንሳይ ደቡባዊ ግዛቶች የኧርድ እና የማክዶናልድ ደሴቶች ደቡብ ጆርጂያ እና የደቡድ ሳንድዊች ደሴቶች
Afriberta
Ethi
Ethi,Latn
ከኬንያ ሰሜናዊ ድንበር ማዶ፥ ከደቡብ ምዕራብ ሶማሊያ ጠረፍ ባሻገር ደቡብ ምሥራቅ ኢትዮጵያ ጠረፍም ረሐብ ያቆራመደዉ ሰዉ የሰቆቃ ጩሐት ይሰማል።አፅም አስከሬን ይቆጠራል።ፋጢማ ከደቡብ ሶማሊያ ልጆቿን አንጠልጥላ ወደ ምዕራብ-ስትጓዝ፥ ደሐቤ እና ባለቤቷ ኢብራሒም ዘጠኝ ልጆቻቸዉን አስከትለዉ ወደ ሰሜን አቀኑ።መድረሻ ዶሎ ኦዶ-ኮቤ መጠለያ ጣቢያ።ከቤታቸዉ በወጡ በስድስተኛዉ ቀን ካሰቡን ደረሱ።
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
ትናንት ማክሰኞ፣ ብሊንከን የዩናይትድ ስቴትስ ከፍተኛ ዲፕሎማት ሆነው ለመጀመሪያው ጊዜ አፍሪካን በድረ ገጽ በተደገፈ የሚያደርጉትን ጉብኝት ጀምረዋል፡፡
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
እምበኣርከስ ታሪኽ ኣቦና ወልድኣብ ወልደማርያም ምስ ናጽነት ዝተኣሳሰር ኰይኑ፡ ተጻባእቶም ድማ 'ከመይ ኢሉ ንንጉስና ይጸርፍ? ምስ ኣመንቲ ምስልምና የሻሩ?' እናበሉ በቲ ዝጥዕመሎም መጐተ ገይሮም ኣሉታዊ ስምዒታት ህዝቢ ብምቕስቃስ ንሸፋቱን ንጐነጸኛታት ኣባላት መናእሰይ ኣንድነትን ኣለዓዒሎም 'ኢትዮጵያ ወይ ሞት' እናበሉ ጐስገሱ።
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
ስለምንታይ ንመዋእል ጉዕዞኻ ኣብ በረኻታት ኤርትራ ነበረ? ስለምንታይ ከቢድ መስዋእቲ ተኸፊሉ? ነቲ ክሳብ ኣስናኑ ሓጸልጸል ብዝብል ኣጽዋራት ዓጢቑ ዝነበረ ሰራዊት ደርግ ምስ ኣዝዮም ምኩራት ጀነራላቱ ካብ ቀዳማይ ክሳብ ሰላሕታ ወራራት ንዝነበሩ ‘ናቅፋ ትታየኝ ኣለች’ ኣብ ዝበሃለሉ ዝነበረ ፈታኒ ግዜ ኣዝዮም ሓያላት ግጥማት ምስ መላእ ህዝብኻን ውፉያት ተጋደልትን ብሓባር ብምግጣም፣ ኣብ ከውሒ ከም ዝወደቐ ጥርሙስ ሽዋሕዋሕ ከም ዘበልካዮ ትዝክር’ዶ? ኣብ ግንባራት ሰሜናዊ ምብራቕ ሳሕል፣/ውቃው እዝ/ ኣብ ግንባር ሓልሓል፣ /መንጥር እዝ/ ኣብ ግንባር ናቕፋ፣ /ናደው እዝ/ ኣብ ስርሒት ፈንቅል፣ ኣብ ምርብራብ ግንባር ጊዳዕን ኩበይን ከምኡ’ውን ኣብ ደምዳሚ ኲናት ናጽነትን ንጸላኢ ህዝቢ ኤርትራ ረማዕማዕ ኣቢልካዮ ከም ዝኣተኻ እስከ ዘክር! ኣበይ ኣሎ ህዝብኻ ዝተጸበዩ ራህዋ? ኣበይ ኣሎ’ኸ ሓርነት ህዝቢ ኤርትራ?
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
በእውነቱ, ጥናቶች እንኳን አይደለም እንቅልፍ በቂ የሚያደርጉ ሰዎች እንደ ከፍተኛ የደም ግፊት እና ትውስታ ማጣት እንደ አሉታዊ ውጤቶች ዘላቂ መከራ እንደሚችሉ አሳይተዋል. እነዚህ ውጤቶች ብቻ ተጓዥ ጊዜ እየተባባሱ ይቻላል, ስለዚህ ለራስህ ውለታ እና ሰባት ሰዓት ሌሊት ቢያንስ ለ ድርቆሽ በመምታት ያረጋግጡ.
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
“…የዲሞክራሲ እውነተኛ ጥንካሬ መለኪያና አመላካች ተደርገው ትልቅ ትኩረት ከሚሰጣቸው መካከል የፍትሕ ሥርዓቱ ተቋማዊና ሙያዊ ብቃት ቀዳሚነት እንደሚይዙ ይታወቃል፡፡ የሕዝባችን ብሶት ምንጭ የሆኑት የፍትሕ አካላት ነጻነታቸውንና ሙያዊ ሥነ ምግባራዊ ብቃታቸውን ባረጋገጠ መንገድ እንዲሰሩ፣ በሕገ መንግስቱ መሰረት ተጠያቂ እንዲሆኑና የፍትሕ ሥርዓቱ ላይ ለውጥ እንዲመጣ የሚያስችሉ መፍትሔዎችን በመውሰድ አስፈላጊው ሁሉ ይደረጋል”
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
README.md exists but content is empty. Use the Edit dataset card button to edit it.
Downloads last month
0
Edit dataset card