text
stringlengths
21
1.61k
ሁለት የግል ሆስፒታሎች በመስኩ ተባብረው ለመሥራት ተስማሙ፡፡ (ወንድሙ ኃይሉ)
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ፍትሕ፣ ርትዕና እኩልነት የሞላባት፣ መልካም አስተዳደር የሰፈነባት ለማድረግ በዕለተ ሢመተ ፕትርክናቸው የተናገሩት ቃል ኹሉ እንደጸና መኾኑንና ከቅዱስ ሲኖዶስ አባላት፣ ከሊቃውንተ ቤተ ክርስቲያንና ከምእመናን ጋር በመኾን እንደሚያጠናክሩት ፓትርያርኩ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ተናገሩ፡፡
በጣም ጥሩ ፣ ምንም ለማድረግ የማድረግ ብዙ ኃይል አለን !!
ይህ አዲስ 2 የሳምንታት የምግብ ኩፖን ከተገዛው የ $ 27 የሽያጭ ዋጋ በላይ ላይ እየሰራ ነው (አሁን በተለመደው $ 10 የሽያጭ ዋጋ የ $ 37 ቅናሽ ላይ ነው)
የእሱ የቤተሰብ ኃላፊነቶች እና አዲስ አመጋገብ የሙያውን ባህሪ እንደሚያሻሽላቸው ተናግረዋል. ሆኖም ግን, ስኬታማው አመልካች ደመወዝ, ለሼልቬ, ከባለቤቱ ዳይ እና ከትንሽ ሌጃ ለላሎ ሎሬ ምግብ ማብሰል እና በ Swans የጨዋታ ፕሮግራሞች ዙሪያ መለዋወጥ አለባቸው.
6 – በደቡብ ብሄር ብሄረሰቦችና ህዝቦች ክልል እየተነሱ ያሉት ክልል የመሆን ጥያቄዎች ህገ-መንግስታዊ በሆነ መንገድ ሊፈቱ ይገባል። ከዚህ ዉጪ የህዝብ ጥያቄ በሀይል ወይም በሌላ መንገድ ለመፍታት የሚደረግ ጥረት ፍፁም ተቀባይነት የለዉም።
ሰለማዊ ሰልፊ ኣንጻር ህግደፍ 2015 – ኣብ መልበረን ኣውስትራልያ
የክልሉ ትራንስፖርትና መንገድ ልማት ቢሮ ሃላፊ አቶ ሚሊዮን ማቲዎስ በበኩላቸው አደጋውን ለመቀነስ መጋቢት 19 በተጀመረው ክልል አቀፍ የትራፊክ ንቅናቄ መድረክ አምስት ሚሊየን የሚደርሱ የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎችን በመድረስ የግንዛቤ ስራ ተሰርቷል፡፡
ኮሚሽነሩ 2007 እና 2008 አካባቢ ኮንትሮባንድን ጨምሮ በኢትዮጵያ በተደራጀ መልኩ ሕገ-ወጥ ንግድ የተስፋፋበት ዓመት እንደነበረ ይናገራሉ።
የተከራይ ነዋሪ ከሆኑ ለ28 ቀናት መልቀቂያ ማሳሰቢያ በጽሁፍ ለማቅረብ የሚያስፈልገው:
« ወታደራዊው ርምጃ ከጥያቄ ውጭ አይደለም። ዓለም አቀፉ ሕግ እስከተከበረ ድረስ። ማለትም የተመድ ፀጥታ ጥበቃ ምክር ቤት ከመከረ በኋላ መሆን ይኖርበታል። እኔና ሌሎች ሩስያውያኑንና ቻይናውያኑን ማግባባት፡ እንዲሁም፡ መፍትሔ ማፈላለግ ይጠበቅብናል። ይህ መፍትሔ የግድ ወታደራዊ ርምጃ መሆን የለበትም። ግን የበሺር ኧል አሳድን መንግሥት ለማስወገድ በወቅቱ ግፊቱ መጠናከር ይኖርበታል። »
በረከት ኢህአፓ ነበር.”ውድ ባለቤቱም ለመገናኛ ብዙሃን እንደተናገረቸውየልቡን በመናገርም ይታወቃል”
“የሚሉሽን በሰማሽ ገበያ ባልወጣሽ” እንደተባለው፣ የስፖርቱ ባለቤት የሆነው የኢትዮጵያ ህዝብ፤ በምርጫ ሳጥን ድምፅ የመስጠት ዕድልና ታማኝ ቆጣሪ ቢያገኝ፣ የሚወስነውን ባለመገንዘብ ተገቢ ጥንቃቄ ባለመደረጉ ዶ/ሩ “ስፖርት አድማስ”ን ለምረጡኝ ቅስቀሳ ተጠቅመውበታል፡፡
አውርድ: የአለም ሙቀት መጨመር: በጆ ኤም ኤ. Jancovici - ማጠቃለያ ማጠቃለያ
"በእኛ ፋንታ" ከ አርቲስት አልማዝ ሀይሌ ጋር የተደረገ አዝናኝ ቆይታ ሰኔ01/2010
ዓይናፋሩ ያቺን ናርዶስ ምትባል ዌይተር ወዶ ሾቁዋል'ኮ አታየውም'ንዴ? እንዴት እንደከሳ''
ኢሳት ዜና:-የዩኒቨርስቲ ተማሪዎች፣ የግብርና ሰራተኞች፣ መምህራን፣ የክልሉ ፖሊስ ተወካዮች፣ የምክር ቤት አባላትና እና ሌሎችም ከ 300 በላይ የሚሆኑ ወጣቶች ዛሬ በአዋሳ ከተማ በህቡእ ተሰባስበው የሲዳማ ወጣቶች ንቅናቄ የሚል ድርጅት መስረተዋል። በጉባኤው ላይ ከ22 ወረዳዎች የተውጣጡ የተለያዩ ብሄር ብሄረሰቦች የተወከሉ ወጣቶች የተገኙ ሲሆን፣ የትግል ስትራቴጂያቸውን እና አላማቸውን ለተሰብሳቢው ይፋ አድርገዋል።
ኤርትራ ሁሉም ሞክራዋለች። ጥቁር ገባያ፤ ሌብነት፤ ስም ማጥፋት፤ ውሸት፤ጉራ፤ ወንጀል፤ ጦርነት፤ሽብር፤ስደትና ዕብደት። ከዚህ ወዲያ የሚቀራት መደምደሚያዋ ወደ አመድነት መጓዝ ነው።ከዚያ ጣረ ሞት መዳን ከፈለገች “የቀራት አማራጭ” ኢትዮጵያዊነትዋን “በቁርባን” ተቀብላ ከዘላለማዊው ቅዠት (ደሉዥን) እና ሞት መዳን ነው። ጣሊያኖች ወደ አዲስ አበባ ሲገቡ Ethiopia E Finita !!!! (ኢትዮጵያ አለቀላት) የሚል መፈክር የያዙ ትሬንታ ኳትሮዎች አዲስ አበባን ወርረዋት አንደነበር ጆን ስፔንሰር Unity and territorial integrity (የግዛት ውሁድነት) በሚለው መጽሐፉ ጠቅሰው አንደነበር አንድ ፀሓፊ በጦቢያ መጽሄት ላይ ጠቅሰው ነበር። የተጠቀሰው መፈክር፤ ዛሬ ያለምን ጥርጥር ኤርትራ ካለ ኢትዮጵያ መኖር የማትችል በጉራ ብቻ የተነዳች፤ ደካማ አውራጃዎችን የያዘች፤ ያለቀላት ተበላሸች መንደር ነች። ሰርጓም ሞትዋም በ22 አመት ውስጥ ተጠናቀቀ። ዕጣ ፈንታዋ “ነፃነት” “የኤርትራ መጠለፍ”ን (ፕሮፌሰር ጌታቸው ሃይሌ አገላለጽ) ብላ የገለጸቺውን ነፃነቷን አንደገና “መከለስ” አለባት (ከአመዳም ሕይወት ለመውጣት ስትል!)።ለ22 አመት የተሰጣት “የኦክሲጅን ስሊንደር” አልቋል! ከዚያ ወዲያ መቀጠል full of difficulties/ ነው። ብልሽት!
ናይ ወጻእተኛታት መሰል፣ መስርሕ ዑቕባ ከምኡውን መንበሪ-ፍቓድ
“ጥበበኛ ልቢ ምእንቲ ኽንረክብሲ መዓልትታትና ኽንቈጽር ምሃረና” መዝ 90:12 365 መዓልትታት ሓሊፈን፡ ክንደይ ካብአን ኮን ምስ ኣምላኽ ኮይንና ቖጺርናየን? እግዚኣብሄር እንተዘይምሂሩካ፡ መዓልትታትካ ብዝግባእ ክትቖጽር ኣይትኽእልን ኢኻ። መዓልትታት ምቑጻር ንህጻናት እንምህሮም መባእታዊ ነገር እዩ ዝመስል፡ እንተኾነ ግን፡ እዚ ዓብዩ ናይ ኣምላኽ ሰብ፡ ዳዊት ፡ ከም ሓደ ዓብዩ ነገር ካብ እግዚኣብሄር ክመሃሮ ጸልዩ። መዓልታትካ ምቁጻር እንታይ ማለት እዩ? 1. ብየዕለቱ ኣብ ደገ እግዚኣብሄር እንጸናዕካ ንዕኡ ምስማዕ። ○ እቲ እዝኒ ዝፈጠረ “ኣየ ህዝበይ እንትዝሰምዓኒ” ኢሉ ይሓትት። ኣእዛን ከለካ ዘይሰምዕ፡ ኣዒንቲ ከለካ፡ ዘይምርኣይ ድርብ […]
ይሄ ኹለት ዓመት እጅግ ወሳኝ ነው፡፡ በዚህ ሒደት ውስጥ እየተነሣ ያለ የሽግግር መንግሥት ጉዳይ አለ፡፡ ይኼ በእኔ አመለካከት ለወቅቱ የሚገባ ጥያቄ አይደለም፡፡ ኢትዮጵያ ኹልጊዜ በሽግግር መንግሥት ሥር ማለፍ የለባትም፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩም፣ እኔ አሸጋግችኋለሁ ብለው ጥሩ ምላሽ ሰጥተዋል፡፡ አሁን ፓርቲዎች በቀጥታ መዘጋጀት ያለባቸው ለምርጫ ነው፡፡ በነፃነት ጎሕ ላይ ነን፡፡ ዕድሉ እንዳያመልጠን ዜጎች ኹሉ በንቃት ሒደቱን መጠበቅና መሳተፍ አለባቸው። በጥንቃቄ ወደፊት ማሻገር ያስፈልጋል፡፡ አንዱ የመሸጋገሪያ ድልድይ፣ መጪውን ምርጫ፥ ነፃ፣ ፍትሐዊና ተኣማኒ በማድረግ ነው፡፡ ይህም በቀዳሚነት የጠቅላይ ሚኒስትሩ ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ ሓላፊነት ነው፡፡
“[ኢትዮ-ሶማሌ ክልል] ሶማሌ ውስጥ የተደረገው ነገር ትግራይ ውስጥ ሊመጣ እንደሚችል ወጣቱ ይነገረዋል፤ በዚህም ይሰጋል።የትግራይ ህዝብ በትግሉና በመስዋዕትነቱ ያገኘውን መብት ማንም ሰው መጥቶ እንዲድጠው አይፈልግም።ከውስጡ የወጡት አጥፊ ኃይሎችንም ቢሆን ራሱ ሊቀጣቸው ይፈልጋል እንጂ በሌላ ኃይል ተድጠው፣ አንተ የትም አትደርስም የሚል መልዕክት እንዲተላለፍለት አይፈልግም፡፡ጥፋት ያጠፉ ካሉ በህገ መንግሥቱ መሰረት ይስተካከል እንጂ ኃይል ያለው ሁሉ በዘፈቀደ ከህግ ውጪ፣ እኛን ወደ ጎን ትቶ ለውጥ አመጣለሁ የሚል ከሆነ፣ የኛን ክብርና ማንነት ከግምት ውስጥ ያስገባ አይደለም” የሚል ነገር ይፈጠራል፡፡” ይላሉ ፃድቃን በሌላ ንግግራቸው፡፡
ብጹዕነታቸው በደርግ ጊዜ አድርገውት በነበረው ንግግር “ሰው ራሱን በሚያስፈልጉ ነገሮች መጠበቅ አለበት፡፡ እግዚአብሔርም እኮ የሚጠብቁት ጠባቂ መላዕክት አሉት” በማለት እግዚአብሔርን በማያውቅባህሪያቸው ስለ እግዚአብሔር የስህተት ትምህርትን አስተምረው እንደነበረ ይታወቃል፡፡ በቅዳሴያችን “መላዕክትን የምትጠብቃቸው አንተ ነህ” የተባለውን ጌታ፤ አቡነ ገብርኤል ግን ብቻውን ምንምእንደማያደርግ አስበው መላዕክቱ ይጠብቁት ነበር ማለታቸው በወቅቱ ትዝብት ላይ ጥሎዋቸው እንደ ነበረ ይታወሳል፡፡ እኚሁ ጳጳስ ታድያ እግዚአብሔርም ይጠበቃል ብለው የሚያምኑ በመሆናቸውለራሳቸው መጠበቂያ ሽጉጥ ቢይዙ የሚደንቅ አይሆንም፡፡ ብቻውን ሀያል እና አሸናፊ የሆነውን ጌታ በማንነቱ አለማወቅ እና ልጆቹን አክብሮ እንደሚዝ እና አንደሚጠብቅም አለማወቅ ከማካሮፍ ሽጉጥ ጋርተቃቅፎ ለመተኛት እንደሚዳርግ እሙን ነው፡፡ የሀይማኖት አባቶች የሚጠበቁት በመንፈስ ቅዱሰ እንጂ በሽጉጥ አለመሆኑን ለአባቶቻችን እግረ መንገዳችንን ለማስታወስ እንወዳለን፡፡
ፕሬዝዳናት ኦባማ-የግንብና የብረት አጥር ያሉት የበርሊን ግንብ ከተናደ፤ ሶቬት ሕብረትም ከተፈረካከሰች በኋላ የአርባ አምስት ዘመኑ ክፍፍል ያበቃ መስሎ ነበር።ዘንድሮ ግን አንዴ በሶሪያ ሌላ ጊዜ በዩክሬን ሰብብ ዳግም ይወዛገባሉ።የምዕራባዉያን ሐገራትና የሩሲያ መሪዎች የኖርማንዲዉን ዘመቻ ሰባኛ ዓመት ለማክበር ጎን ለጎን መቆማቸዉ፤አብረዉ መመገብ፤ መነጋጋገራቸዉም አልቀረም።መልዕክታቸዉ ግን-ጠብን እንጂ ፍቅርን የሚጋብዝ አይደለም።
ቤዛው ይሖዋ የሰው ልጆችን ከኃጢአትና ከሞት ለመታደግ ያደረገው ዝግጅት ነው።—ኤፌሶን 1:7
ቤት/Blythe Doll/ኒዮ ባሊለ አሻንጉሊት/ኒዮ ቢሊ አሻንጉሊቶች (እርቃናቸውን)/አረንጓዴ ጸጉር ብሉል
ጸሃቱ በራኺ ኣብ እግሪ ማይጃሕጃሕ ክቐውም እትደልዩ ሓወልቲ ምረጺ እንተትብሃል፣ ምናልባት ኣብ ብሽክለታ ዝተወጥሐ ሓደ ኣፍሮ መንእሰይ ምኾነ። ብሽክለታ ኣውራ መሳርሒት ፈዳይን ስለዝነበረት። ወይ’ውን ሓወልቲ ኣተወብርሃን ሰጊድ።
በቫን ባቡር በደረሰበት ጉዳት የባቡር መሰናክል
በአነስተኛ ጠቀሜታ ስርዓቶች የአፈር ጤንነትን መገንባት እና መገምገም-በ CCRP ውስጥ ምርምር እና ተሳትፎ
ከርዕሰ-ነገሩ ሩቅ ሳይወጡ የለውጡ ዋጋ ሊነግሩን ይችሉና ከዚያ የነዳጅ ነዳጅ ፍጆታ ዋጋዎን ይንገሩን ፡፡
የዛሬው ችግራችን ይኸ ዓይነት አይደለም። ማንም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን
ንመህግዲፍ ብዝምልከት ዝቐረበ 1ይ ክፋል ብዙሓት ዝተፋላለየ ርእይቶ ጽሒፎም።ብገነት ዝተባህለት ዝቐረበ ሓደ ርእይቶ፡ነቲ ራዕዲ ንምፍጣር፡ዘስገድግድን ዘሰቅቕን ኣምልኾ መህግዲፍ ዝገልጽ ንኣቓልቦይ ስሒቡ፡-
መኪናቸው ውስጥ የተገኘውም ሽጉጥ የኢንጂነሩ እንደነበር በምርመራው አረጋግጫለሁ ብሏል።
ለምሳሌ “መድረክ” ያስገባው ቅሬታ አለ፡፡ የተወሰነው በማሻሻያው ተካቷል፡፡ አንቀበላቸውም የተባሉና የተተው ቅሬታዎችም ይኖራሉ፡፡ የመንግስት ሰራተኛን በተመለከተ ከፓርላማ ሪፖርት እንደተረዳነው፤ በረቂቁ ተካቶ የነበረው ሙሉ ለሙሉ ከሕጉ ተወግዷል፡፡ ይሄን ሕግ እንግዲህ፣ ተቃዋሚዎችም ሆኑ ኢህአዴግ አልወደዱትም:: ስለዚህ ሁሉም ተስማምተው ያስቀሩት ድንጋጌ ነው ማለት ነው፡፡ ከዚህ ሌላ ፓርላማው ያጸደቀው ቅጂ ገና ስላልደረሰን፣ የትኛው ተካትቷል ወይም አልተካተተም የሚለውን ማወቅ አልቻልንም፡፡
ከኢያቄምና ከሚስቱ ከሐና ጋራ ደስ እያላቸው የእግዚአብሔርን ቸርነት እየተናገሩ ሰባት ቀን ተቀመጡ፤ ያችንም ብላቴና ስምዋን ማርያም አሏት ይኸውም የእግዚአብሔር ስጦታ ማለት ነው፡፡ ሰባቱንም ቀን በፈጸሙ ጊዜ በፍቅር ወደ ቤታቸው ገቡ፡፡
^ አን.3 “እውነተኛውን ሃይማኖት ማግኘት የምችለው እንዴት ነው?” የሚለውን ርዕስ ተመልከት።
በአለም አቀፍ, በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ሰዎች እርጅናን መቋቋም ከ ስስልፈርን እና ውጤቶቹ እጅግ በጣም አስደናቂ ናቸው. በተጨማሪም ስቴሮሊን በቂ ያልሆነ የሄንጊ (HGH) ችግር ያስከተለባቸውን ሁሉንም ችግሮች በመጠገን የሰውነትዎን መደበኛ ሁኔታ ያድሳል. ለከፍተኛ የ HGH ደረጃዎች ምላሽ የሚሰጠውን መደበኛውን የሰውነት ግብረመልስ እና የመከላከያ ዘዴ ችሎታ ተጠቃሚዎች የአዕምሯቸውን ሁኔታ እንዲያሻሽሉ እና እርጅና ምልክቶችን እንዲቀንሱ ያስችላቸዋል.
የእንግሊዝ እግር ኳስ ማህበርን ጠቅሶ የእንግሊዙ ዘ ጋርዲያን ጋዜጣ ከደቂቃዎች በፊት እንደዘገበው የእንግሊዙ ክለብ የፀረ አበረታች ደንቦችን በመተላለፉ በእንግሊዝ እግር ኳስ ማህበር (FA) ክስ ቀርቦበታል።
የዛምቢያ የእግር ኳስ ፌደሬሽን ፕሬዝዳንት ካሉሻ ቡዋልያ በበኩሉ ለብሄራዊ ቡድኑ ስኬታማነት በምድብ 3 የመጀመርያ ጨዋታ ኢትዮጵያን አሸንፎ በመጀመር ይወሰናል ብሏል፡፡ ዛምቢያ ለአፍሪካ ዋንጫው በምታደርገው ዝግጅት የመጀመርያ የወዳጅነት ጨዋታዋን ከደቡብ አፍሪካ ጋር ማንዴላ ቻሌንጅ ካፕ በሚል ስያሜ በጆሃንስበርግ በሚገኘው ሶከር ሲቲ ስታድዬም ለማድረግ ፕሮግራም ይዛለች፡፡
ይሖዋ ራሱ፣ ልጁ መሲሕ መሆኑን ያሳወቀው እንዴት ነበር?
ሓለይቲ ዝዀኑ ውልቀ ሰባት፡ ቀሊል ዘይኰነ ኽነሱ ንሓደ ዚፈትውዎ ሰብ ዚበቅዕ ውህበት ኪረኽቡ ይጽዕሩ እዮም። ከምዚ ዝኣመሰለ ውህበት ዚርከብ ወትሩ ኸይከውን ይኽእል እዩ፣ እንተዀነ ግና፡ ሓደ ሰብ እተወሰነ ረቛሒታት ኣብ ኣእምሮኡ ምስ ዚሕዝ፡ ብሉጽ ውህበት ንምርካብ ዝያዳ ኪቐልሎ ይኽእል እዩ። ንሓጐስ እቲ ተቐባሊ ኣበርክቶ ኺገብር ዚኽእል ኣርባዕተ ነገር እስከ ንመርምር።
ደረጃ 4: ቀይ አገናኝን በመጫን ላይ ፣ ትግበራ ዘፈኑን ይጫወታል እንዲሁም በአንድ ጊዜ ፊልም ይሞላል። ከዚያ እርማቶችን ማድረግ ይችላሉ ፣ ግን በመጀመሪያ ፣ የችሎታዎን ስሜት በተቻለ መጠን መጠቀም አለብዎት ፣ እና በካራኦኬ ጥሩ ከሆኑ ፣ በጣም የተሻሉ ናቸው ፡፡
1ን፡ ንሓርገጽ ወይ ንኻልእ ገዚፍን ብርቱዕን ማያዊ ፍጥረት ዜመልክት ይመስል። ኣብ መዝሙር 104:
በሕዝባዊ ወያኔ ሃርነት ትግራይ/ሕወሃት/ውስጥ የተፈጠረውን ቀውስ ተከትሎ በአሸናፊነት የወጣውና በአቶ ስብሃት ነጋ የሚደገፈው ቡድን ጄኔራል ሳሞራ የኑስን ከሃላፊነት እንዲነሱ መወሰኑን ምንጮች ገለጹ።
አንድ ምሳሌ እንድጠቅስ ይፈቀድልኝ። ኢህአዴግ መቶ በመቶ አሸነፍኩ ካለበት የ2007 ምርጫ በኋላ፣ ከታች እስከ ላይ ያሉትን የመንግስት መዋቅሮች የሚገመግም ኮሚቴ አቶ ሃይለማሪያም አዋቅረዉ፣ ኮሚቴዉም መጠነ ሰፊ ጥናት አድርጎ፣ ለመንግስት ባለስልጣናት ሪፖርት ማድረጉ ይታወሳል። በሪፖርቱም የፍትህ ስርዓቱን በተመለከተ ዳኞች በመመሪያ የሚወስኑበት ሁኔታ እንዳለና አቃቢ ሕጎችም የዉሸት ምስክሮችን እንደሚያስጠኑ፣ በኢኮኖሚውም ዘርፍ የስልጣን መባለግና ሙስና የበዛ እንደሆነ ተገልጿል። በወቅቱ አቶ ሃይለማሪያም ደሳለኝ ያኔ ቃል ይገባሉ። ያኔ ከተናገሩት ዉስጥ የሚከተሉት ይገኝበታል፡
የምእመናንና የቤተሰብ ሕይወት ጳጳሳዊ መምሪያ ጽሕፈት ቤት ዋና ጸሐፊ ክቡር አባ አሌሳንደር፣ በቫቲካን ከተማ የወጣቶችን ጉዳይ በስፋት የተመለከተው የጠቅላላ ብጹዓን ጳጳሳት ሲኖዶስ ቀጣይነት ያለው እንደሆነ ገልጸው ጽሕፈት ቤታቸውም በሚቀጥሉት ወራት ውስጥ ሲኖዶሱ ያረቀቀውን ሰንድ በመመልከት ተግባራዊ ለማድረግ እንደሚሰሩ ገልጸዋል። የብጹዓን ጳጳሳት ሲኖዶስና፣ ርዕሠ ሊቃነ ጳጳሳት ፍራንችስኮስም የተመለከቱት፣ ወጣቶችን የሚመለከት የመጨረሻ ሰነድ የእቅዳቸው መጨረሻ ሳይሆን ከዚያም አልፎ ለተግባራዊነቱ በርትተን የምንሰራበት፣ ውጤቱንም የምናይበት መሆን ያስፈልጋል ብለው ውጤቱንም በቀዳሚነት ማየት የሚፈልጉት ወጣቶች መሆናቸውን ገልጸዋል። ስለዚህ ጳጳሳዊ ጽሕፈት ቤታቸው ያጸጋጀው ዓለም አቀፍ መድረክ ወደ ፊት በየአገሮቻቸው፣ በየቁምስናቸውና በየመንፈሳዊ እንቅስቃሴያቸው ውስጥ ምን ለማድረግ እንደሚያስቡ ሃሳባቸውን የምናውቅበት፣ ድምጻቸውንም የምናዳምጥበት አጋጣሚ ይሆናል ብለዋል።
የሚል ሳይሆን፥ ነፃ ኣገር እንድትሆን ትፈልጋለህ?
4 ኣምላኽ፡ “ድያብሎስን ሰይጣንን ዚብሃል” ጸላኢ ኸም ዘለዎ መጽሓፍ ቅዱስ ይነግረና እዩ። ኣብ ገነት ኤደን፡ ሰይጣን ብተመን ገይሩ ንሄዋን ኣዛሪብዋ እዩ። (ራእይ 12:9፣ ዘፍጥረት 3:1) እቲ ተመን ብሓቂ ይዛረብ ከም ዘሎ ኣምሲሉ ድማ እዩ ኣዛሪብዋ።—ተወሳኺ ሓበሬታ 7 ርአ።
“ፈሪሳውያንም። የእግዚአብሔር መንግሥት መቼ ትመጣለች ብለው ቢጠይቁት፥ መልሶ። የእግዚአብሔር መንግሥት በመጠባበቅ አትመጣም; 21 ደግሞም። እንኋት በዚህ ወይም። እንኋት በዚያ አይሉአትም። እነሆ፥ የእግዚአብሔር መንግሥት በመካከላችሁ ናትና አላቸው።”
የቅ/ሲኖዶስ አስቸኳይ ምልአተ ጉባኤ የዕርቀ ሰላም አጀንዳ ዋና ዋና የውሳኔ ነጥቦች
በየካቲት 2012 ላይ በወጣው የጋር መኖሪያ ቤቶች እጣ መሰረት ቤቶች ለእድለኞች በመተላለፍ ላይ መሆኑን ተከትሎ 40 በመቶ የቆጠቡት ባለ እድለኞች 60 በመቶውን ያበደረው ንግድ ባንክ ውል በሚፈፀምበት ወቅት በተለይ ባለትዳር የቤት ባለእድለኞች ሥም በማስቀየር እና ፍቺ ጭምር በመፈፀም ሰነድ በማቅረብ መቸገሩን አስታወቀ።
በውጭ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ሀገር ውስጥ ካሉት ጋር ከተቀናጁ የተለያዩ ክፍተቶችን መሙላት እንደሚችሉ ሥልጠናውን ያስረባበሩት ተናግረዋል፡፡
ታዲያ ይህ ሁሉ በረከት ከአርያም ታዞልን ምድራችን ለምን በጦርነትና ችግር ደቀቀች ብለን ብንጠይቅ የእግዚአብሔር ቃል እንዲህ ሲል ይመሰክራል፦
10 ፡ 02 ተጨዋቾች እና ዳኞች ወደሜዳ ገብተዋል ከደቂቃዎች በኋላ ጨዋታው ይጀምራል ።
ባለፉት ሃያ ሰባት ዓመታት፣ ሕግ አውጪው /House of Peoples’ Representatives/ በታሪክ ተወቃሽ የሚያደርገውን ግብር ሲተገብር ነው የኖረው፡፡ የምክር ቤቱ አባላት፣ ራሳቸውን እንደ ሕዝብ እንደራሴ ሳይሆን እንደ መንግሥት ሠራተኛ /civil servant/ ነበር የሚቆጥሩት:: እንደራሴዎቹ “ለህሊናቸውና ለመረጣቸው ሕዝብ ታማኝ መሆን አለባቸው” የሚለው የሕገ-መንግሥት አንቀጽ፤ ከተጻፈበት ቀለም የበለጠ ዋጋ አልነበረውም፡፡ የሕዝብን ትርታ ከማድመጥ ይልቅ፤ ለፓርቲያቸው ሕግና ደንብ ሎሌ ሆነው ኖረዋል፡፡ ፓርላሜንታዊው ሥርዓት ከላይ ወደ ታች፣ በአውራና ጭፍራ የግንኙነት መስመር በተጠረነፈ የፓርቲ አሠራር ሽባ ተደርጓል፡፡
ለአዲሱ መለያዎ የተጠቃሚ ስም እና የይለፍ ቃል መወሰን ያስፈልግዎታል. ይህ እንደ ዋናው ደህንነት የሚያገለግል ሲሆን ለወደፊቱ በሚገቡበት እያንዳንዱ ጊዜ እነዚህን ማስገባት ያስፈልግዎታል
ምን ታላቅ መንገድ ባቡሮች በኩል ለመጓዝ ባቡሮች ትኩረት ፊልሞች አነሳሽነት ለማግኘት!
ኣቢሉ ደው ኢሉ ከሎ ተረኣየ። ሃልሃልታ ናይቲ ሓዊ እናቐረቦ
P50 የሙቀት ጎማ ሞተር. P50 አስደናቂ ማሽን ነበር ነገር ግን የ Honda ማስመጣት እና ከሸጡ በኋላ በፈረንሣይ ዘፋኝ እና አሳቢ አከፋፋይ ነበር ፡፡
አሁን ያለው ብቸኛ ጠላት ግን ህወሓት ነው። ለትግራይ ህዝብ ሰላም፣ ፍትሕ፣ አንድነትና እኩልነት ሲባል ሁላችን ለትግራይ ህዝብ የምንቆረቆር ሰዎች ፀረ ህወሓት መነሳት ይኖርብናል።
አያስፈልግም. እርስዎ የሚፈልጉትን ማንኛውንም ደላላ ይሆናል. የምንዛሬ ምልክቶች እኛ በማንኛውም የግብይት መድረክ ላይ ሊሰሩ ይችላሉ.
ትብብር እና የፈጠራ ሁሉ የሚሆን ክፈት, ሞስኮ የአቪዬሽን ተቋም (ብሔራዊ የምርምር ዩኒቨርሲቲ) ዳይናሚክ በማደግ ላይ ነው, እና, የአቪዬሽን ውስጥ ተሳታፊ ኩባንያዎች እና ድርጅቶች መጠን, ቦታ, የጦር መሣሪያ, እና የመከላከያ ኢንዱስትሪዎች, የአቪዬሽን መስክ ላይ መሪ የሩሲያ ምርምር ዩኒቨርሲቲ ነው, rocketry, እና አስትሮኖቲክስ.
36 ትውልዱም የቆጵሮስ ሰው የነበረ አንድ ሌዋዊ ዮሴፍ የሚሉት ነበረ፥ እርሱም በሐዋርያት በርናባስ ተባለ ትርጓሜውም የመጽናናት ልጅ ነው፤
አንድ ሰው ጤንነቱን ለመጠበቅ የሚጠቅመው አንድን ምግብ በብዛት መብላት አይደለም፡፡ ልዩ ልዩ ዓይነት ምግቦችን መመገብ እንጂ፡፡ ለአንድ ማኅበረሰብ ኅሊናዊ ጤንነትም ከአንድ ወገን የሚመጣ አንድ ዓይነት መረጃ ብቻውን አያገለግለውም፡፡ ከተለያዩ አቅጣጫዎች የሚቃኙ ልዩ ልዩ ዓይነት መረጃዎች እንጂ፡፡ ምግብ ለመብላት ብቻ አይበላም፡፡ ወይንም ምግብ መበላት ያለበት የሚራብ ሆድ ስላለ ብቻ አይደለም፡፡ ያ ከሆነ ሆድን በቀላል ነገር መሙላት ይቻል ነበር፡፡
ኢየሱስ ለእኛ ያለውን የፍቅሩን ጥልቀት እንዲህ ሲል ገልፆታል፣ “አብ እንደ ወደደኝ እኔ ደግሞ ወደድኋችሁ፤ በፍቅሬ ኑሩ፡፡ እኔ የአባቴን ትእዛዝ እንደ ጠበቅሁ በፍቅሩም እንደምኖር፣ ትእዛዜን ብትጠብቁ በፍቅሬ ትኖራላችሁ፡፡ደስታዬም በእናንተ እንዲሆን ደስታችሁም እንዲፈፀም ይህን ነግሬአችኋለሁ” (ዮሐንስ 15፡9-11)፡፡ ምንም ይሁን ምን፣ መታዘዝ ሲያቅተንም እንኳን ይወደናል፡፡ ስንታዘዘው ግን፣ በፍቅሩ እንኖራለን፣ በፍቅሩም ደስ ይለናል፡፡
በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን 24 ቡድኖች የብሔራዊ ሊግ ውድድራቸውን ቅዳሜ፥ ሐምሌ 25 ቀን 2007 ዓም በድሬዳዋ ከተማ ውስጥ ጀምረዋል። በመክፈቻው ጨዋታ የድሬዳዋከተማበዕጣ ከአርሲነገሌጋር ተገናኝቶ 2 ለዜሮ አሸንፏል። 24ቱ ቡድኖች የተደለደሉበት ዕጣ የወጣው ዓርብ ሐምሌ 24 ቀን 2007 ዓም መኾኑም ታውቋል።
U-20 | ቅዱስ ጊዮርጊስ በምድብ ሀ መሪነቱ ሲቀጥል በምድብ ለ አዳማ ልዩነቱን አጥብቧል
"ጠፍቷል ገጽ" ምክንያቶች የፍለጋ ፕሮግራም የደረጃ ለማግኘት አስፈላጊ ነገሮች መካከል አንዱ ሆነዋል. አገናኝ ተወዳጅነት ነው "ጠፍቷል ገጽ" ምክንያት.
100:7 የእብሪት ድርጊት ማን እርሱ በቤቴ መካከል አይኖርም ይሆናል. ከዓመፃም ተናግሯልና እርሱ በዐይኔ ፊት ጋር የሚመራ አልነበረም.
ወር ባልበለጠ ጊዜ ውስጥ አስመርጦ ማሟላት ይኖርበታል።
አሁን ደመ ነብሴ ትነግረኝ የነበረው ደረሰ፡፡ እነዚህ ትልቅ ህዝቦች ለዘመናት የተጋቡ፣ የተዋለዱ፣ አንዱ፣ አንዱን አክብረው በደስታም ኾነ በመከራ አንድ ኾነው የኖሩ ህዝቦች የመነጠልና የመነጣጠል፤ የማጣላት፤ የማፋጀት፤ የማጋደል፤ ወንድምን ከወንድም፤ ባልን ከሚስት፤ ልጅን ከእናት፤ ልጅን ከአባት፤ ዘመድን ከዘመድ በአጠቃላይ በወንድማማቾች መኻል ፀብን የመዝራት በአባዜ ይዘው በ1967ዓ.ም ጫካ የገቡት የእውቀትም ኾነ የመንፈስ ድኾች ለድፍን 26 ዓመታት በኹለቱ ህዝቦች መካከል ሊፈርስ አይችልም፡፡ ብለው የገነቡትን የጥል ግድግዳ በኹለቱ አስተዋይ ህዝቦች ፈርሶ አይቼዋለሁና እናም የተወደዳችሁ የኹለቱ አስተዋይ ታላቅ ህዝቦች አኹን የጀመራችሁትን አጠናክራችሁ በመቀጠል ዘረኛውንና ጎጠኛውን የታላቋን የኢትዮጵያ ነቀርሳ ህወሓትን ወደማይመለስበት ጥልቅ ጉድጓድ የምትጥሉበት ጊዜው አኹን ነው፡፡ “ጥልቅ” የሚለው ቃል እነሱ የፈጠሩት ባይኾንም የሰሞኑ የእነሱ የጥልቅ መታደስ ወሬ በመኾኑ ይህንን ቃል ስሰማም ትዝ ያለኝ ስምን መላእክ ያወጣዋል እንዲሉ አበው በጥልቅ መታደስ ባሉበት ማግስት ወደ ጥልቅ ጉድጓድ የሚወድቁበት ጊዜ መኾኑ ትዝ ሲለኝ ገረመኝ፡፡
2010 ጀምሮ የ F-22 አንድ አብራሪ አንድ የብልሽት ሞት አስተዋጽኦ በነበረውና አብራሪ የኦክስጅን ስርዓቶች ጋር ያልተፈቱ ችግሮች ውስጥ እንደተዘፈቀ ነው. 2011 ውስጥ መርከቦች በረራ ቀዶ ማቅለሚያ አራት ወር ያህል መሠረት ነበር, ነገር ግን የኦክስጅን አቅርቦት ጉዳዮች ሪፖርቶች ቀጥለዋል. ሐምሌ 2012 ውስጥ, አየር ኃይል ወደ hypoxia-እንደ ምልክቶች አብራሪዎች 'ግፊት የማይበሳው አንድ የተሳሳተ ቫልቭ ምክንያት ነበር ልምድ አስታወቀ; የ ቫልቭ ተተክቷል ነበር እና filtration ሥርዓት ለውጦች ተደርገው ነበር. (ውክፔዲያ)
#ጥያቄ ሶስት : – የአገራችን ኢትዮጵያ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ተሳትፎ ከአለም አቀፍ እና ከሰሃራ በታች ባሉ አገሮች ተሳትፎ ጋር ሲነፃፀር የሚያስደነግጥ ደረጃ ላይ ያለ ነው። በቅርቡ በወጣው GMR ሪፓርት የአገሮች አማካይ የአጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ ንጥር ተሳትፎ 84% ፣ ዝቅተኛና መካከለኛ ገቢ ያላቸው 81%፣ ሲሆን ከሰሃራ በታች ያሉ አገሮች የሁለተኛ ደረጃ አማካይ ተሳትፎ 64 በመቶ ደርሷል። ከዚህ አኳያ የአገራችን ኢትዮጵያን ስንመለከተው 24 በመቶ ብቻ ነው። በቁጥርም ብናሰላው ከ5 ሚሊዬን በላይ ወጣቶች የአጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማግኘት ሲገባቸው ወደ ትምህርት ቤት አልመጡም። ለምን? ይሄን ሐላፊነት የሚወስደው ማነው? እስከ ዛሬ የአፍሪካ ነብር ሆነናል እየተባለ ለተሰበከው ነጭ ፕሮፐጋንዳ ምን ምላሽ ይሰጣል?
ከ ወይም የዲትሮይት ወደ ምርጥ አስፈፃሚ የቅንጦት የግል ጄት ቻርተር በረራ, ግራንድ ራፒድስ, ዋረን, ሚሺጋን የአውሮፕላን ጠፍጣፋ የኪራይ ኩባንያ አገልግሎት 313-241-3500 ከእኔ አጠገብ የበረራ deadhead አብራሪ ባዶ እግሩን ስምምነት ወይም ለንግድ, አስቸኳይ ሁኔታ, ለማዳ ምቹ አውሮፕላን ጋር የግል ደስታ? እርስዎ ጥሪ በማድረግ በፍጥነት እና በቀላሉ በቀጣዩ መድረሻ ማግኘት ምርጥ አውሮፕላን ኩባንያ እርዳታ እንመልከት 313-241-3500!
3፤ የእስራኤልም ሽማግሌዎች ሁሉ ወደ ንጉሡ ወደ ኬብሮን መጡ፤ ንጉሡ ዳዊትም በኬብሮን በእግዚአብሔር ፊት ቃል ኪዳን ከእነርሱ ጋር አደረገ፤ በእስራኤልም ንጉሥ ይሆን ዘንድ ዳዊትን ቀቡት።
በኦሮሞ እና አማራ ህዝቦች መካከል የተጀመረው ለዚህ ማሳያ መሆኑን ጠቅሰው፥ ይህ በቀጣይ በሁሉም ተጎራባች ክልሎች መካከል እንደሚቀጥል እና ይህም በመጨረሻ ወደ ሀገር አቀፍ ኮንፍረንስነት እንደሚመጣ ጠቁመዋል።
ነቲ መስርሕ ቤት-ፍርዲ ክሲ ጋዜጠኛታት ስዊድን፣ሒደት ዘይባሃሉ ወፃእተኛታት ጋዜጠኛታት ተኸታቲሎምዎ‘ዮም ይብል መለስካቸው ኣምሃ ዝላኣኾ ሪፖርት።
ድሕሪ ሒደት ዓመታት፡ ሊቭያ ፍልይቲ ፈላሚት ኰይና ኸተገልግል ተመደበት። ኣብ ኣገልግሎት የሆዋ ዚከኣላ ኽትገብር ትደሊ ስለ ዝነበረት ከኣ፡ ናብ ቤት-ኤል ክትኣቱ ኣመልከተት፣ ብ1971 ድማ ክትኣቱ ተዓደመት። የሆዋ ገለ ኣፋፍኖት ዚህበኒ ዝነበረ እዩ ዚመስል ነይሩ። ብ27 ጥቅምቲ 1973 ከኣ ተመርዓና። መደረ መርዓና ዘቕረበልና ሓውና ኖር ብምዃኑ ድማ ፍሉይ መሰል ረኺብና ኢና። ምሳሌ 18:22፡ “ሕያወይቲ ሰበይቲ ዚረክብ፡ ጽቡቕ ይረክብ፣ ሞገስ የሆዋ ኸኣ ይረክብ” ትብል። ኣነን ሊቭያን ኣብ ቤት-ኤል ንልዕሊ 40 ዓመት ሓቢርና ኸነገልግል ብምኽኣልና ሞገስ የሆዋ ረኺብና ኢና። ብዘይካዚ፡ ኣብ ከባቢ ብሮንክስ ንእትርከብ ጉባኤ እውን ንድግፍ ኣለና።
እያንዳንዳቸው የወያኔ ወሮበላ የዘራፊ ቡድን ስብስብ አመራር እና አባላት በፍርሀት ቆፈን ውስጥ ናቸው።
አንድ ሰው የይርጋ ጊዜውን ትቶታል የሚባለው ለዕዳው ምንጭ የሆነውን ግዴታ በማመን አዲስ መተማመኛ ሰነድ የሰጠ እንደሆነ ነው፡፡ ይርጋን መተው ውጤቱ ይርጋን የሚያቋርጥ ሳይሆን አዲስ የይርጋ ጊዜ መቆጠር እንዲጀምር ያደርጋል፡፡
‹‹የበላይ አመራሮቻችን ያዩናል፤ ወ/ሮ አዳነች አቤቤም ይጎበኙናል፤ ሚኒስትር ዴኤታዋ ወ/ሮ ምህረትም ግብር ከፋዮችን ሲያስተናብሩ የነበረበት ጊዜም አለ›› ያሉት ሥራ አስኪያጇ ወይዘሮ ብርቱካን፣ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በድጋሚ ተቋሙን እንደሚጎበኙ እንደነገሯቸው ተናግረዋል።
ግድያ እና መፈናቀል እንዲቆም የሚጠይቅ ሰለፍ በኦሮሚያ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች ተደረገ። ሰልፈኞቹ መንግሥት አስቸኳይ መፍትሔ እንዲያመጣ ጠይቀዋል። ......
በ 1968 የመንገድ ትራፊክ ላይ የቪየና ስብሰባ ፣
ወንድም ጋሲያ በአድማጮቹና በአድራሻዎቹ ውስጥ ንቁ ተሳትፎ ያለው ቀናተኛ ክርስቲያን ነው. ለአለም ዓለም ወንጌላዊነት አዎንታዊ አተኩሮው ተላላፊ በመሆኑ በዚህ የክርስቶስ አገልጋይነት ትበረታታላችሁ. አምላክ, ወንድም ጋሲያን ሰዎችን ወደ ኢየሱስ ክርስቶስ አካል የመሸከም ስጦታ በመስጠት ባርኮታል. እርሱ የክርስቶስን ወንጌልና በዓለም አብያተ-ክርስቲያናት መካከል በአብያተ ክርስቲያናት ውስጥ ለማስፋፋት ወደ ብዙ የዓለም ክፍል ተጉዟል. ወንድም ጋሲያ እንደ ወንጌላዊ ሆኖ ማገልገሉን የቀጠለ ግን የእኛን የጌታ እና የአዳኛችን ኢየሱስ ክርስቶስ አካል ለመገንባት ነው.
የፍለጋ ሞተር ማሻሻያ ለድር ባለሙያዎች እና የይዘት ገበያተኞች ጥሩ እና ጥራት ያለው ይዘት ነው. ሶፍትዌር የፍለጋ ሞተሮችዎ ይዘትዎን እንዲገነዘቡ እና ጣቢያዎትን ለመለወጥ ቁልፍ ቃላትን ከፍተኛ እንዲሆን ያግዛቸዋል. ጣቢያዎትን ለፍለጋ ፕሮግራሞች ማመቻቸት በማመቻቸት የሽያጭዎን ዓላማ ይሙሉ
የአድዋን ድል ስንቁ አድርጎ የተጀመረው የኢትዮጵያ ብሄረተኛነት ሞት የውርደታችን ብቻ ምንጭ አይደለም። የሁሉንም የሃገሪቱ ዜጎች ሞት የሚያፋጣን ነው።
ማንነታቸው እንዲገለፅ ያልፈለጉ የ16 አመት ወጣት ፍልሰተኞች ከኢትዮጵያ ተነስተው ወደ ጣልያን ከተማ ሚላን ያደረሳቸውን ገሃነማዊ ጉዞ ሲያብራሩ። (ቪኦኤ /አብዱላዚዝ ኦስማን)
Sep 2013 Leave a Comment ከሁሉም የዐለም አቅጣጫዎች (አሜሪካንና አውሮፓን)ጨምሮ ብዙ ኢትዮጲያውያን ምሁራን መሳሪያ አንስተው ለመታገል ጫካ ገብተዋል :- አቶ አንዳርጋቸው ፅጌ September 4, 2013
“ ቅ/ ሲኖዶሱ በአድባራት ሓላፊዎች ላይ ያሳለፈው ውሳኔ ሕገ መንግሥቱን የሚፃረ...
ያክሽህን ፖተምባና Yaku በቪክቶሪያ ለየት ያሉ ማክበሮችን እያደረጉ በመሆናቸው ልዩ ሱቆችን ማግኘት ይችላሉ. ክራክ ናዳቪቲ ፒሬፓግ ሸሚዞች, በተፈጥሯዊ ጨርቆች የተሰቀለ. ስለዚህ virobi dovgovichny, pōsususa p_slya Pershogo Well prannya. Krim addition, ቁሳቁስ ማይልክሊይ, ናሙናን መቀበያ, እና ወደ አለማክንያታዊ ምልኪት የዊኪኪቲ ክፍልፋይ አይሆንም. ወደ ጎልማጌ (ስኮት) የሚገቡ የተፈጥሮ መስመሮች በ "ቫሃቲ" ሻካሬዎች ይፈቀዳሉ, እናም ባክቴሪያ ባለሥልጣናት ይተካሉ.
በዚህም ብቻ ሳያበቃ እዩ ጩፋ ( ነብይ) በዩቲዩብ የአቶ መንግስቱን የሚቃወም ሌላ ቪዲዮ ለቋል፡፡ በዚህ ቪዲዮ ላይ አቶ መንግስቱ የተናገሩትን በማጣጣል “ሲጀመር አይምሮው የሚሰራ ሰው አይመስለኝም፡፡” ይላል ሲቀጥልም “18 ማረሚያ ቤት ታስርያለሁ ፣ነፍስ ገድያለሁ፣ ዘራፊ ነኝ በመንፈስ ሶርያ እና አረብ ኤምሬት እሄዳለሁ ያለው ሰውዬ ሲጀመር እብድ ይመስላል እንጂ ጤናማ አይደለም፡፡ እኔ ደግሞ ከፍዬ ሳንጃ ለማስወጣት እና ከፍዬ አጋንንትን ለማስወጣት ምን ጎድሎብኝ ነው? እንደምታውቁት አጋንንት እኔ ጋር ከመጮህ አልፎ እጅ ባነሳ፣ እግር ባነሳ፣ ሂድብል ተንቀጥቅጦ እየሄደ ነው፡፡ የእግዚአብሄር ስም በኔ ላይ ስለተጠራ እየሱስ የሚለውን ስም ገና ከመጥራቴ ተንቀጥቅጦ ለሚሄደው ከፍዬ ለምን አስጮሃለሁ? ፌስ ቡክ ላይ ስለተወራ መንግስቱ ራሱ ቁጭ ብሎ እግዚአብሄርን የማይፈራ ሰው ስለሆነ ያ የወጣው 5 ሚሊየን አጋንንት ምናልባት 150 ሚሊየን ሆኖ ተመልሶ ገብቷል ብዬ አስባለሁ፡፡
የኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት በክልሉ የሚገኙ ኢንቨስተሮች ያለሙትን የማዕድን መሬት በመንጠቅ ለወጣቶች የሥራ ዕድል ለመፍጠር ዕቅድ ነድፎ ተግባራዊ ማድረግ መጀመሩ ቅሬታ አስነሳ፡፡
9 እናንት ልጆች፣ መንፈሳዊ እድገታችሁ ቀጣይ እንዲሆን መጽሐፍ ቅዱስን በየዕለቱ የማንበብ ልማድ ሊኖራችሁ ይገባል፤ ይህ ልማዳችሁ በወጣትነት ጊዜያችሁም ሆነ ትልቅ ሰው ስትሆኑ መቀጠል ይኖርበታል። (መዝ. 71:17) መጽሐፍ ቅዱስን ማንበብ እድገት እንድታደርጉ የሚረዳችሁ እንዴት ነው? ኢየሱስ ለአባቱ ባቀረበው ጸሎት ላይ ምን እንዳለ ልብ በሉ፦ “የዘላለም ሕይወት ማግኘት እንዲችሉ ብቸኛው እውነተኛ አምላክ ስለሆንከው ስለ አንተ . . . እውቀት መቅሰማቸውን መቀጠል አለባቸው።” (ዮሐ. 17:3) በእርግጥም ስለ ይሖዋ ይበልጥ ባወቃችሁ መጠን ይሖዋ ከመቼውም ጊዜ ይበልጥ እውን እየሆነላችሁ የሚሄድ ከመሆኑም በላይ ለእሱ ያላችሁ ፍቅር ጥልቅ ይሆናል። (ዕብ. 11:27) እንግዲያው አንድን የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል በምታነቡበት ጊዜ ሁሉ አጋጣሚውን ስለ ይሖዋ ይበልጥ ለመማር ተጠቀሙበት። ራሳችሁን እንዲህ እያላችሁ ጠይቁ፦ ‘ይህ ዘገባ ይሖዋ እውን እንዲሆንልኝ የሚረዳኝ እንዴት ነው? ይህ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል አምላክ እንደሚወደኝና እንደሚያስብልኝ የሚያሳየው እንዴት ነው?’ እንዲህ ባሉ ጥያቄዎች ላይ ጊዜ ወስዳችሁ ማሰላሰላችሁ የይሖዋን አስተሳሰብና ስሜት ለመረዳት ብሎም ከእናንተ የሚፈልገው ምን እንደሆነ ለማወቅ ያስችላችኋል። (ምሳሌ 2:1-5⁠ን አንብብ።) እንዲሁም እንደ ወጣቱ ጢሞቴዎስ ከቅዱሳን መጻሕፍት የተማራችኋቸውን ነገሮች ‘አምናችሁ ለመቀበል’ የሚያስችላችሁ ከመሆኑም በላይ ይሖዋን በፈቃደኝነት ለማገልገል ያነሳሳችኋል።—2 ጢሞ. 3:14
Kechengyi የአካባቢ ጥበቃ እና ኤሌክትሪክ ኃይል ቴክኖሎጂ Co., LTD - ያነጋግሩን.
ከፍተኛ የፍጥነት መጓጓዣ ትኬት ዋጋዎች 25 TL 12 ከ 12.5 ያነሱ ናቸው.
← የሸገር ልጅ (ነዋሪ) ሆይ: አሁንም አትሸወድ!
20፤ ነገር ግን በመካከላችሁ ያለውን እግዚአብሔርን ንቃችኋልና፥ በፊቱም። ለምን ከግብፅ ወጣን? ብላችሁ አልቅሳችኋልና በአፍንጫችሁ እስኪወጣ እስኪሰለቻችሁም ድረስ ወር ሙሉ ትበሉታላችሁ።
« በመዲናይቱ ቡጁምቡራ፣ ባጠቃላይ በቡሩንዲ የፀጥታው ሁኔታ አያስተማምንም። እና ባለስልጣናቱ ቃለ መሀላው የሚፈጸምበትን ቀን ይፋ ካደረጉ ምናልባት ጥቃት ሊጣል ወይም ተቃውሞ ሊካሄድ ይችላል በሚል ስጋት ይሆናል አስቀድመው ያካሄዱት፣ ዋናው ምክንያት የፀጥታ ጉዳይ ይመስለኛል።
Gizachew Yohannes says: March 5, 2014 at 5:22 pm የትግል ስልት ከመመረጥ በፊት የምንታገልለት ነገርን እንስማማ
ኮንግረስ ማንኛውም ክሬዲት ካርድ መምሪያዎች መቆጣጠር ነው?