text
stringlengths
21
1.61k
በደንብ አምናለሁ፡፡ አንድን ወጣት መፅሃፍ አንብብ ብትይው ስልኬ ላይ አለ፤ ከኢንተርኔት አገኛለሁ የሚል ሰበብ ይደረድርልሻል እንጂ ወደ መፅሀፍ ዞር ብሎ አያይም፡፡ ደራሲያኑ ከዚያ የወጡ ናቸው፡፡ ይፅፋሉ ግን ከ3-5 ሺህ ኮፒ ነው የሚታተመው፡፡ ከዚያ በላይ ፈቅ አይልም፡፡ ድሮ የወረቀት ዋጋም ርካሽ ነበር፡፡ የመፅሀፍ ዋጋም እንደዛው፡፡ አሁን አንዱ እንቅፋት የወረቀት ዋጋ መወደድ ነው፡፡ አሁን የንባብ ሁኔታው ደከም ያለ ነው፡፡
እ.ኤ.አ. በ 4000 ከፍተኛውን 2 ባ.ግ / ሜ 1963 ከደረሰ በኋላ የአፈር አፈፃፀም እንቅስቃሴ በአሜሪካ እና በሶቪዬት ሙከራዎች መቋረጥ ፣ በሬዲዮአክቲቭ መበስበስ እና በመርዛማ እና ፍልሰት ሂደቶች ምክንያት ቀስ በቀስ ቀንሷል ፡፡ የቼርኖቤል አደጋ እ.ኤ.አ. በግንቦት ወር 1986 በግዛቱ ላይ ወጭ-ሂሳብ ተቀማጭ ገንዘብ መርቷል ፡፡
እነዚህ የዋዜማ ምንጮች አልበሙ ከ5 እስከ 8 ሚሊዮን ብር ተሸጧል ተብሎ በአገር ቤት ሚዲያዎች መዘገቡ ትክክለኛ መረጃ አይደለም ሲሉ መረጃዉን አጣጥለውታል፡፡ እስከአሁንም ድርድር እንጂ ሽያጭ አልተከናወነም ተብሏል፡፡
እግዚኣብሄር ያሳያችህ! በ”ብሄር፥ ብሄረሰብና ህዝቦች” የተዋቀረን ፌደራሊዝም በሚገባ መምራት አቅቶን አየተንገዳገድን ይሀ ፌደራሊዝም አንዳለ ሆኖ ሌሎች አምስት ወይም ስድስት አዲስ የፌደራሊዝም አደረጀጀቶች አክለንበት ተያይዘን ገደል ስንገባ። እነዚህ ተጫማሪ የተባሉ የፌደራሊዝም አደረጃጀቶች እየተዳከመ ያለውን ሃገራዊ መግባባት አጥፍተው በማን አንሼነት ማለቂያ የሌለው ሃገር አቀፍ የማያስፈልግ አተካራና ፍትጊያ በመጨረሻም የሃገርን መፍረስ የሚያስክትሉ ናቸው። እንዲያው ለነገሩ ማን ነው በየትኛው አደረጃጀት ስር የሚገባው? ይህንንስ የሚወስነው ማነው? እንዴትስ ተግባራዊ ይሆናል? በማን? ያልተመለሱ ምናልባትም ሊመለሱ የማይችሉ ጥያቄዎች ይሆናሉ።
በዚህ ዘርፍ በፌዴራል መንግሥት ፈቃድ የተሰጣቸው ባለሀብቶች 43 መሆናቸውን አስረድተው፣ ከእነዚህ ውስጥ 15 የሚሆኑት ብቻ የውጭ ኩባንያዎች ናቸው ብለዋል፡፡ በመሆኑም በዘርፉ በአብዛኛው እየተሳተፉ የሚገኙት የአገር ውስጥ ባለሀብቶች መሆናቸውን አስረድተዋል፡፡
ከ18.5 ሚሊዮን ብር በላይ የሚገመት ንብረት መውደሙ ተጠቁሟል
ከባsን-ካርስ-ትብሊሲ የባቡር ፕሮጀክት ከአገልግሎት ሚኒስትር አርሰላን 14 / 07 / 2016 ሚኒስትር Arslan, የ ባኩ-Kars-በተብሊሲ የባቡር ፕሮጀክት መግለጫ ሚኒስትር Arslan, አዘርባጃን የባቡር አስተዳደር ሚኒስትር Javid Gurbanov እና ንግግሮች, በጋራ ባኩ-Kars-በተብሊሲ የባቡር ባካሄደው ዓላማዎች, አዘርባጃን, ጆርጂያ እና ቱርክ ቀድመው የእሱን ውክልና አንድ መግለጫ ላይ አለ ...
ፕሬዘደንት እንድሆን ታጭቼ ነበር። ነገር ግን ብዙ ሰው ከፕሬዘደንትነት ይልቅ በፖለቲካዊ ሚናው መቀጠል አለበት ማለት ጀመረ። የሰዎች ፍላጎት በተለያየ መንገድ ይደርሰኝ ነበር። ከዛም የእድሜየን ወጣትነትና የሰዎችንም በኔ ላይ ያላቸው እምነትን አጤንኩኝ። በመጨረሻም ፕሬዘደንትነቱን ተውኩት። አሁን በሚኒስትር ደረጃ የጠቅላይ ሚኒስትሩ አማካሪ ሆኘ እየሰራሁኝ ነው።
14፤መጥተውም፦ መምህር ሆይ፥ የሰውን ፊት ሳትመለከት በእውነት የእግዚአብሔር መንገድ ታስተምራለህና እውነተኛ እንደ ሆንህ ለማንምም እንዳታደላ እናውቃለን፤ ለቄሣር ግብር መስጠት ተፈቅዶአልን ወይስ አልተፈቀደም? እንስጥን ወይስ አንስጥ? አሉት።
ሰበር ሰሚ ችሎቱም ጣልቃ ገብ አመልካች በሸሪዓ ሕግ መሠረት በሸሪዓ ፍርድ ቤት ለመዳኘት ፍቃድ አልሰጠሁም በማለት ክርክር ቢያቀርብም እንደሥር ፍርድ ቤቶቹ ሁሉ ሳይቀበለው ቀርቷል፡፡ ፍርድ ቤቱ፣ አመልካቹ በሸሪዓ ህግ ለመዳኘት ፍቃዱን መስጠት ወይንም አለመስጠቱን ለማረጋገጥ የመረጠው የሸሪዓ ፍርድ ቤት ተከራካሪ ሆኖ የገባበትን ሁኔታ በማየት ነው፡፡ ለውሳኔው ደግሞ፣ አመካካች በሸሪዓ ፍርድ ቤት ተከራካሪ ሆኖ ከገባ በኋሊ የሸሪዓ ፍርድ ቤት ያቀረበውን ጥያቄና ክርክር ይዘት በቅድሚያ መርምሮታል ፡፡
በአየር ውስጥ የተስተካከለ የጨረር ሕክምና (IMRT) እና የሕክምና ዳይሬጂ የጨረር ህክምና (IGRT) ህንድ በማቋቋም ረገድ ከፍተኛ አስተዋጽኦ አበርክቷል.
ጫማዎች ጥሩ ጥሩ ሽፋን ያላቸው ሲሆን የአበባው አሠራር በጣም ጥሩ ነው. ባለቤቴ እስካሁን አላገባቻቸውም, ነገር ግን እነሱ በጣም ስለጓጓችባቸው.
ሥነስርዓት ምን እንደሆነ አውቃለሁ፡፡ ወላጆቼ በገባቸው መጠን ጥብቅ በሆነ ስነስርዓት አሳድገውኛል፡፡ ይህ ታላቅን ብቻ ሳይሆን ታናሽንም ማክበር አንደሚገባ ሥነ-ስርዓትና ደንቦችን መጣስ አንደማይገባ ይጨምራል፡፡ ( በሁለት አመት የዞን9ሥራቸንም ለማንኛውም የአገሪቷንህግ ሳንጥስ ህጋዊ ሆነን የቆየነው ለዚያምጭምር ነው ) ነገር ግን መታፈንን በጻጋ መቀበልና በደልን መሸከምን አይጨምርም፡፡ የማንም ሰብአዊ መብት ተሟጋች ወይም ነጸ አውጪአይደለሁም ፡፡ የግለሰብ መብቴ ሲነካ ግን ዝም ማለት አልወድም ፡፡ በተለይም ደግሞ ሃሳብን በነጻነት የመግለጽ መብቴ አንዲከለከልአልፈልግም ፡፡ ስለዚህም ይህንነ ከዚህ በፌት ላደረገ ፣ ከአሁን በማድረግ ላይ ያለ ፣ ወደፌትም ለማድረግ የሚያስብን ሁሉ አስጠነቅቃለሁ………….ሥነ-ስርዓት !!
የተሽከርካሪ ጎን ጎን ለስላሳ የፓልካ ድርቆሽ ጫማ መሸፈኛ ሚዲ ልብስ
የብልጽግና ምሥረታ የሕወሓት እምቢታ (በኃይሉ ሚዴቅሳ ፍስሃጽዮን)
የኢትዮጵያ ሙስሊሞች ከዚህ ቀደም ያቀርቧቸው የነበሩ ህገ መንግሥታዊ የመብት ጥያቄዎችን ዛሬ በተጀመረው የሮመዳን ወር ማቅረብ እንደሚቀጥሉ ተገለፀ ። ዶቼቬለ ያነጋገረው አንድ ሙስሊም በፆሙ ወራትም ቢሆን ሙስሊሙ ከዚህ ቀደም ለመንግሥት ያቀረባቸው 3 ጥያቄዎች እንዲመለሱ እንዲሁም የታሰሩት የመፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴ አባላት እንዲፈቱ መጠየቁን እንደማያቋርጥ አስታውቋል ። የአዲስ አበባው ዘጋቢያችን ዮሐንስ ገብረ እግኢዘብሔር ተከታዩን ዘገባ አጠናቅሯል ።
የእርስ በርስ ውጊያ ጅምር በትንሹም ቢሆን የተከሰተበት ወቅት ቢኖር ኦነግና ቢጤዎቹ ፀረ ነፍጠኛ ግብግብ ባነሳሱበት የአፍላ ወቅት ነበር፡፡ ዛሬ ግን እዚያም ብልጭ ድርግም የሚሉት ብሔር ነክ ግጭቶች በቶሎ ትክክለኛ መፍትሔ ካላገኙ፣ ዓይተነው የማናቀው መሰያየፍ እንዳያጥለቀልቀን እፈራለሁ፡፡ የዚያ ዓይነቱን የመፈሳፈስ ጅምርማሪ ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ አስቆማለሁ የሚል ወታደራዊ ፈላጭ ቆራጭነት ከመጣ ደግሞ የሚያሸክመን ገዥ፣ አሁን ፊሊፒንስ ውስጥ ካለው መግደል ከማይታክተውና ከማይሰቅቀው አራጅ የከፋም የሚሆን ይመስለኛል፡፡
በምስራቅ አፍሪካ ሞቃታማ አከባቢዎች ያለውን ተለዋዋጭ የአየር ንብረት መዛባትና የተፈጥሮ ደን ሃብት መመናመን ያሳሰባቸው የአፍሪካ፣ የአውሮፓ፣ የኤስያና የሌሎች አህጉራት የዘርፉ ከፍተኛ ተመራማሪዎችም በጉዳዩ ላይ በሚታዩ ችግሮችና የመፍትሄ ሃሳቦች ላይ የሚመክር ዓለም አቀፍ ኮንፈረንስ ሰሞኑን በመቀሌ ከተማ አካሂደው ነበር።
ዝኾነ ዓይነት ጾታዊ ርክብ ዝፍጽም ወዲ ተባዕታይ ወይ ጛል ኣንስተይቲ ፡በቲ HPV ቫይረስ ንኽጥቓዕ ኣብ ሓደጋ ይርከብ ፡መብዛሕትኦም ካብቶም ዝጥቕዑ ከኣ ምልክታት ኣይረኣዮምን።ትርጉም ናይዚ ከኣ ብዘይፍላጥ እቲ ቫይረስ ንኻልኦት ከመሓላልፉሎም ይኽእሉ ማለት እዩ።
በራስ ዱሜራ ደሴቶችና በባህር ግዛት መካለል ጉዳይ ላይ በኤርትራና በጂቡቲ መካከል በተነሣው የይገባኛል ጥያቄና ውጥረት ምክንያት የሁለቱ ሃገሮች ወታደሮች የዛሬ ስምንት ዓመት ውጊያ ውስጥ ገብተው እንደነበረ ይታወሣል።
/ዴብሊውኤፍ /ዛሬ ይህን ማስጠንቀቂያ ከጂኒቫ የሰጠው እአአ የ2017 የምግብ ዕርዳታ ሪፖርቱን ይፋ ባደረገበት ወቅት ነው።
ኮልም ጊዜ ሳያጠፉ ሁለቱ ጀርመኖች የሚዋሀዱበትን ባለ 10 ነጥብ እቅድ አቅርበው ምስራቅና ምዕራብ ጀርመን የዛሬ 27 ዓመት ተዋሀዱ። ይሁን እና ከውህደቱ በኋላ ያበበው የሥራ እድል ብዙም አለመዝለቁ እን የሥራ አጡ ቁጥር መጨመሩ በ1994 ቱ ምርጫ ሊሸነፉ ይችላሉ የሚል ስጋት ቢያሳድርም ማሸነፍ ቻሉ። በቀጣዩ በ1998 ቱ ምርጫ ተሸንፈው ከ16 ዓመታት ሥልጣን በኋላ ከመሪነት ወርደው በጀርመን ፓርላማ የተቃዋሚዎችን ቦታ ያዙ። በዓመቱ ግን በሥልጣን ዘመናቸው ከህግ ውጭ በሚስጥር የባንክ ሂሳብ ለፓርቲያቸው የገንዘብ እርዳታ ተቀብለዋል የሚል በኮል ታሪክ ጥቁር ነጥብ ጥሎ ያለፈ ዜና ተሰማ። መጀመሪያ ላይ ድርጊቱን ያስተባበሉት ኮል በኋላ ድርጊቱን አምነዋል። ይሁን እና የገንዘብ ለጋሾቹን ማንነት ይፋ ለማድረግ ሳይፈቅዱ ከሃላፊነታቸው ተነስተዋል። ሔልሙት ኮል በሚስጥር የተቀበሉት የገንዘብ እርዳታም በፓርቲያቸው ላይ ልዩ ልዩ መዘዞችን ማስከተሉን ይልማ ያስታውሳል። ኮል ከዚያን ጊዜ አንስቶ ከጀርመን ፖለቲካ ተገለው ቆዩ። ታላቁ ጀርመናዊ እና አውሮጳዊ ኮል ባለፈው አርብ በ87 ዓመታቸው ከዚህ ዓለም በሞት ሲለዩ የክርስቲያን ዴሞክራቶች ህብረት ፓርቲ መሪ የጀርመን መራሂ መንግሥት አንጌላ ሜርክል ኮልን እንደ ታላቅ
ኬንያ ቀላል የጦር መሳሪያዎች ማምረት ጀመረች
ከነዚያም በታምራቶቻችን ከአስተባበሉት ሕዝቦች ( ተንኮል ) ጠበቅነው ፡ ፡ እነሱ ክፉ ሕዝቦች አመጸኞች ነበሩና ፡ ፡ ሁሉንም አሰጠምናቸውም ፡ ፡
One Response to ሦስት ባርያ ነጻ የሚወጣው መቼ ነው? እሱ ሲፈቅድ ነው? ወይስ ጌታው ሲፈቀድለት?
አዶ የአውሮፕላን A5 FSX እና P3D ሙቅ
9 ኮሌጁ የተሻለ ዋጋ ካገኘ በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
‟የዐቃቤ ሕግ ምስክሮች ከተሰሙና ቃላቸውም ከተመዘገበ በኃላ ለክሱ መልስ ተከሣሹ ቃሉን ለመስጠት ፈቃደኛ እንደሆነ ፍርድ ቤቱ ይጠይቀዋል (አንቀጽ 85/1/)፡፡ ቃሉን እንዲሰጥ የማይገደድ መሆኑን እና በፍቃዱ የሰጠው ቃል ግን በጽሁፍ ሆኖ በማስረጃነት ነገሩ ሲሰማ የሚቀርብ መሆኑን ለተከሣሹ ይነገረዋል (አንቀጽ 85/3/)፡፡ ተከሣሹ ቃሉን መስጠት ያለመረጠ እንደሆነ ነገሩ እንዲሰማ ለከፍተኛው ፍርድ ቤት ያቀርባል (አንቀጽ 87/1/)፡፡ ተከሣሹ ቃሉን መስጠት የመረጠ እንደሆነ ቃሉ ተጽፎ ለተከሣሹ ተነቦለት ፍርድ ቤቱ ከፈረመበት በኃላ በመዝገቡ ውስጥ ይቀመጣል ይላል (አንቀጽ 87/2/)፡፡ ”
የትግራይ ዴሞክራሲያዊ ትብብር /ትዴት/ ሊቀመንበር ዶክተር አረጋዊ በርሄ በበኩላቸው፤ የአጋቾቹ ማንነት እንዲሁም ምንነት ባልተረጋገጠበት ሁኔታ ተቻኩሎ ለማስፈታት የሚደረጉ ሙከራዎች አደገኛ ሊሆኑ ስለሚችሉ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ያንን ያብራሩበት መንገድ ትክክለኛና ተገቢ አካሄድ ነው።
በፈረንሣይና በኢትዮጵያውያን ባለሀብቶች የተቋቋመው ብሌስ አግሪፉድ ላቦራቶሪ ሰርቪሲስ ኩባንያ፣ በምግብና ምግብ ነክ ምርቶች፣ እንዲሁም በግብርና መስክ ለተለያዩ ምርቶች የጥራት ፍተሻ አገልግሎት በመስጠት ላይ የሚገኝ ተቋም ነው፡፡ የኩባንያው ሥራ አስኪያጅ ህሊና በለጠ ለሪፖርተር እንዳብራሩት፣ ተቋሙ በርካታ የጥራት መቆጣጠሪያ ቴክኖሎጂዎችን በማስገባትና በማደራጀት የፍተሻ አቅሙን እያዳበረ ይገኛል፡፡
(1) እታ ሓንቲ ኣብ ኲናት ተዓዋቲ ኮይኑ ብዓቢኡ ንቀርኒ ኣፍሪቃ፤ ብተዘዋዋሪ ድማ ንመላእ ኣፍሪቃ፣ ቀጺሉ ድማ ንዓለም ዝመሓላለፍ ሓድሽን ሓያልን መልእኽቲ ምዝርጋሕ። (2) እታ ካልኣይቲ ድማ እንተ ተሳዒሩ ናብቶም ናይ ኣብ ከባቢኡ ዘለዋ ሃገራት ዝኣትወሉ መጽናዕቲ ኣንጺፉ ስለ ዝነበረ፣ ንዕኡ ምትግባር ዝብል መደብ ኢያ ከም እንኮ ኣማራጺት ኮይና ጥራይ ትተርፍ። ኣብ ናይ የመን ዛጊድ ብሕጊ ተረቲዑ ምስፈሸለ፣ ብስምምዕ ከም ዝተፈጸመ ኣምሲሉ ተቐቢልዎ። ብዛዕባ ኲናትን ውጽኢቱን፣ ኣብ ጽላል ሕጊ ክወርድ ድልየት ስለ ዘይነበሮ ጥራይ ዘይኮነስ፣ ኣብ ባይታ ዘሎ ጭብጥታት ከም ዘቃልዖ ስለ ኣፈለጠ፣ ልዕሊ 250 ሽሕ ሰራዊት ኣዕቲቑ ወተሃደራዊ ቅርጹ ንዓለም ዘርጊሑ ንኹለን ብሄራትን እንዳታትን ብሕቡእ ዓስኪሩ፣ ክርብጽ መደበ። ናይ መጀመርያ ናይ ፈተና ኦፐረሽን ወይ ዘመተ ናይ ሱዳን ብሸርቕያ ዝፍለጥ ኣብ ምብራቕ ሱዳን ዘሎ ሕንፍሽፍሽ ፈጠረ። ሱዳንውያን ጽባሕ ንኹሉ ሓቅታት ገሊሆም ጥራይ ዘይኮነስ፣ ኢድ ኣእታውነት ኢሰያስ ኣብ ደቡብ ሱዳን ከይተረፈ ክኸሽሕዎ ኢዮም። ምስ ኣብ ልዕሊኦም ዝተፈጸመ በደል ስለ ኣጽቂጦም ዘይነብሩ፣ እቲ ምስጢር ክወጽእ ከሎ፣ ኣበሳ ህዝብና ከም ዝኸውን ዘይምስሓት። ናይ ሱዳን ጉዳይ ብምፍርራሕ እውን ክሳብ ሕጂ ይጻወት ኣሎ። ሱዳናውያን ብሱሩ ኣብ ምብራቕ ዶቦም፣ ቀጺሉ ሃይለስላሰ ዘጎሃሃሮ ናይ ደቡብ ሱዳን፣ ኢሳያስ መቐጸልትኡ ስዒቡ ዘጋደዶ ወጥሪ፣ ናይ ሸርሒ ዝሕመረቱ መርገጺኡ ድማ፣ ሓዲሽ ባይታ ኣብ ዳርፎር ረኺቡ፣ ነዛ ሃገር ፈጣሪት ዞባዊ ህውከት ኮይና ክትግለጽ ገባራ። ገና በዚ ኣየብቀዕን።
ፈጠራ ዕድል ስራሕ ብመፅናዕቲ ኣቐዲሞም ተፈልዮም ንዝተነፀሩ ኣካላት ጥራሕ ዘይኮነስ ብዝተፈላለዩ ምኽንያታት ኣብ ስደት ፀኒሖም ንዝተመለሱ ወገናት እውን ከም ደኣንት ዝግበር ዝተዋደደ ስራሕ ኣሎ። ንኣብነት ኣብ ቀዳማይ ፍርቂ ዓመት 2010 ዓ.ም 230 ወገናት ብመፍረይቲ፣ 296 ኮንስትራክሽን፣ 399 ከተማ ሕርሻ፣ 343 ግልጋሎት፣ 284 ንግዲ ከምኡ እውን 67 ኣካላት ኣብ መንግስታዊ ፕሮጀክትታት ብድምር 1,549 ተመለስቲ ስደት ዝተፈላለዩ ዕድላት ስራሕ ክረኽቡ ክኢሎም እዮም።
በፕሪሚየር ሊጉ ከሚሳተፉት ቡድኖች ቅዱስ ጊዮርጊስ፣ኢትዮጵያ ቡና እንዲሁም ደደቢት ለብሄራዊ ቡድን በዛ ያሉ ተጫዋቾችን በማስመረጣቸው ምክንያት ወደፊት የተላለፉት ቀሪ የፕሪሚየር ሊጉ ሶስተኛ ዙር ጨዋታዎች ዛሬ ይደረጋሉ።ጥር 23, 2007
የኢትዮጵያ ብዝሃ ሕይወት ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ዶክተር መለሰ ማርዮ እንደሚሉት፤ በጀርመን እና ሌሎች አምስት አገራት ውስጥ ጤፍ በዱቄት መልክ አዘጋጅቶ ወይም በዱቄቱ ኬክ ሰርቶ ለመሸጥ ተቀባይነት ያለው የጤፍ ብቸኛ የአዕምሯዊ ንብረት ባለቤት የሆነው የኔዘርላንዱ ኩባንያ ነው።
ሀ/ ሠራተኛው ካለፈው፣ አሁን ካለው ወይም ወደፊት ከሚመጣው የቅጥር ውል ጋር በተያያዘ የሚያገኘው ደመወዝ፣ ምንዳ፣ አበል፣ ጉርሻ፣ ኮሚሽን፣ የመልካም ሥራ አፈፃፀም ማበረታቻ ስጦታ ወይም ሌላ የአገልግሎት ዋጋ ክፍያ፣ ለ/ ያለፈን፣ የአሁኑን ወይም የወደፊትን ቅጥር አስመልክቶ ሠራተኛው የሚያገኘው የዓይነት ጥቅማ ጥቅም ዋጋ፣
ይኸውም ቴአትር ከታሪክ ይልቅ በአንድ ወቅት የተፈጠረን ሁኔታ በደረቁ የማይዘገብ በመሆኑ ለተመልካቹ አንድን ታሪካዊ ክስተት ከነስሜቱ ያቀርባል። ለምሳሌ በ1998 የተፈጠረው ግርግር በቴአትር መልክ ሲቀርብ በወቅቱ በግርግሩ ላይ የነበሩት ሰዎች ምን ያደርጉ ምን ይሉ እንደነበር እና ስሜታቸው እንዴት እንደነበር በፊት ለፊት በማሳየት ታሪካዊ ክስተቱን እንደነበር አድርጎ ይገልፃል። ሌላው ከታሪክ ይልቅ በአንድ ታሪካዊ ክስተት ወቅት በየጎጡ እና በየሰፉ የተፈጠሩ ሁኔታዎችን ከትውልድ ወደ ትውልድ ያስተላልፋል።
ጠቅላላ አዲስ ኪዳን 35 ሲሆኑ ጠቅላላ ብሉይ ኪዳን 46 ናቸው፤ ጠቅላላ ድምራቸው 81 ነው ፡፡
በማሕበራዊ ድረ ገጽ በኩል የግል ፌስቡኩን ተጠቅሞ በፃፋቸው ፅሁፎቹ ሽብርተኝነትን የማነሳሳት ወንጀል ፈፅሟል ሲል አቃቤ ሕግ ክስ የመሰረተበት የቀድሞ የሰማያዊ ፓርቲ የህዝብ ግንኙነት ሃላፊ አቶ ዮናታን ተስፋዮ ጥፋተኛ ተባለ፡፡ የፌደራሉ ከፍተኛ...
ወጣትነት ባማረ ጊዜ #2 በኡስታዝ ካሚል ጣሃ
ስለምንታይ እዩ ቁጠዓ ስምዒታዊ መልሲ ክኸውን ዝኸአለ፧
ማውረድ-ክሎሪን ብክለት እና ዳይኦክሳይድ በማቃጠል ወረቀት? →
እንደመባነን አሉና፤ “ና አንድ ነገር ላሳይህ አለችና፣ ከመደርደርያው ላይ አንድ ግማሽ የደረሰ የጂን ጠርሙስ አንስታ፣ ሁለት ብርጭቆ ላይ ቀዳች፡፡
“ታላቁ የሚሊኒየም ግድብ” “በትራንስፎርሜሽን” እቅድ ውስጥ እንኳን ያልነበረች፤ ዝርያዋ በውል ያልታወቀ፤ በድንገት ቡልቅ ያለችልን ተዓምራዊ ድንቅ የሰማይ ላይ ላማችን ነች። ለዚህም ነው ዝናዋ ግን ገና ካሁኑ ዓለምን ያዳረሰው። ስለዚች ላም የተነገሩ ነገሮች እርስ በርሳቸው የሚጣሉ ቢሆንም ላሚቷ ሰማይ ላይ አለች።
‹‹እነዚህን ችግሮች ለመፍታትና ፌዴራላዊ ሥርዓቱን ለማስቀጠል በዋነኛነትና በቀዳሚነት ሰላምና መረጋጋትን መፍጠር አለብን፤›› ብለው፣ ‹‹እነሱን ተከትለን የለየናቸውን ችግሮች እንፍታ፡፡ ብሔራዊ መግባባትን እናጎልብት፡፡ ከተቃዋሚ ፓርቲዎች ጋር ተቀራርበን እንሥራ፡፡ የዴሞክራሲ ምኅዳሩን እናስፋ፤›› በማለት ፌዴራላዊ ሥርዓቱን ከማስቀጠልና ሰላምና ደኅንነትን ከማረጋገጥ አንፃር ሊሠሩ ስለሚገባቸው ሥራዎች አፅንኦት ሰጥተው ሐሳባቸውን ሰንዝረዋል፡፡
“ዶክተር እንዴት እንዲህ ይደረጋል?” ብየ አለቀስኩበት። ዶክተሩ የታዘዘውን መስራት እንጅ ምንም ሥልጣን እንደሌለው እናውቃለን። በተራ ተጋዳልቲ እየታዘዘ ነው የሚሰራው። እናም የተወጋሁትን ታፋዬን በአልኮል እያጠበ “አይዞህ ምንም አይደል!” እያለ ሊያፅናናኝ ሞከረ። በጣም ማዘኑ ከፊቱ ያስታውቃል። ከዶክተሩ ጋር የምትሰራዋ ሌላኛዋ ሲቪል ነርስም በጣም እያዘነች ነበር። እራሷን እያረጋጋች “ለማንኛውም ከወር በኋላ ቸክ አድርግ!”አለችኝ። ይህች ነርስ ዛሬም በህይወት አለች። ዶክተሩን ግን ከዚያች ጊዜ በኋላ አላየሁትም። የት እንዳለም አላውቅም።
ለአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን አልጀርስ ላይ ከአልጄሪያ አቻው ጋር ዛሬ ምሽት ላይ ባደረገው ጨዋታ በሰፊ ጎል ልዩነት 7ለ1 ተሸነፈ። መጋቢት 16, 2008
የዳንኤል እይታዎች Daniel Kibret's views: ዝክረ የዳንኤል ክብረት እይታዎች (፫ኛ ዓመት)
ፕሬዚዳንቱ ከዩኒቨርስቲው እንዲለቁ የሚፈልጓቸውን የአስተዳደር ሠራተኞችና ምሁራንን ያስደበድባሉ በማለት አቤቱታ ቀርቧል፡፡ ለምሳሌ የሶሻል ሳይንስ ዲን ዶ/ር፤ በመኪና ቁልፍ ተወርውሮ ተመቷል፡፡ የባዮሎጂ ትምህርት ክፍል ኃላፊ፤ስድብና ዛቻ በተደጋጋሚ ደርሶባቸዋል የሚል ተጠቅሷል፡፡
የኮንስትራክሽን መሳሪያዎች አስተዳደር ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ በሜካኒካል ምህንድስና የመጀመሪያ ዲግሪ መቱ እና ደምቢዶሎ መሳይ ኦሊ የህንፃ ሥራ ተቋራጭ 2016-08-08
ማህበሩ ህጋዊ የወደብ ቦታ ከጣና ሐይቅ ትራንስፖርት ድርጅት ተከራይቶ በህጋዊ መንገድ እያስተናገደ መሆኑን አስታውቓል። የባለሥልጣኑ ቢሮ የተለመደ ጅምላ ውንጀላውንና ድህነትን ለማንበረከክ የሚያደርጉትን ጉዞ ለማደናቀፍ ህጋዊውንና ህገ ወጡን የአሰራር ሥርዓት በማጣቀስ አንገገታቸውን ለማሰደፋት የሚያደርገውን አፍራሽ አሰራር እንዲያቆም ወጣቶቹ ጠይቀዋል፡፡ የትራንስፖርት ባለስልጣኑ ቢሮ ኃላፊ አቶ መጋቢያው ጣሰው በተለያየ ጊዜያት የሚጽፉት ደብዳቤ መመሪያና ደንቡን ያልተከለ፣ አምባ ገነናዊ የአጻጻፍ ዘየን የተከተለ ከመሆኑም በላይ የሰበር ሰሚ ችሎቱን በቢሮው ላይ ወሳኔ ሲያሳልፍ “አልፈጽምም!” በማለት አምባገነናዊ ምላሽ በመስጠት ሲቃወሙ እንደነበር በቦታው ተገኝተው የፍርድ ሂደቱን የተከታተሉ እማኞች ገልጸዋል፡፡ ማህበሩ አክሎ የትራንስፖርት ባለስልጣን ቢሮው የማህበሩን ጀልባዎችን ያለአግባብ ለ 112 ቀናት በማሰር ገቢያቸው እንዲቋረጥ ያደረገበትን ከአንድ ሚሊዮን ብር በላይ ክሳራ ለአባላቱ እንዲከፍል የፍትሃ ብሔር ክስ ላይ እንደሆነ ከፍርድ ቤት የሚወጡ መረጃዎች አመላክተዋል፡፡ በሌላ በኩል በባህርዳር የአርበኞች ግንቦት7 አባላት በሌሊት በራሪ ወረቀቶች በትነዋል። ውሸት ሰልችቶናል፣ ወጣቱ ትውልድ ከአርበኞች ግንቦት7 ጋር በመሆን አገሩን ነጻ ያውጣ የሚሉ በራሪ ወረቀቶች በየመንገዱ ላይ ተበትነውና በተለያዩ ዛፎችና ምሰሶዎች ላይ ተለጥፈው ታይተዋል።
እዚ ዝነፍን ዝመምን ናይ ሓንጎልና ውሽጣዊ ኣካል፡ ብባህልን ልምድን፡ ብዝወረስናዮ ባህርያትን፡ ብኸባቢናን ከምኡውን ብማሕበራውን ቁጠባውን ኩነታትና ይጽሎ እዩ። እምበኣር፡ ኣብቲ እንነብረሉ ሕብረተሰብ ከም ጥዑያት ሰባት (ከም ሕዋያት ዘይኮነ) ክንዋሳእ እንተ ደኣ ዄንና፡ ኩሎም እቶም ካብ ኣፍና ከነውጽኦም እንደሊ ቃላትን ብገጽናን ብኻልእ ክፋላት ኣካላትናን ክንገልጾም እንደሊ ስምዒታትን ኣቐዲምና ክንመዝኖምን ክንወጋግኖምን ንግደድ ኢና።
“…ማሙሽ እኔ ይህን መስማት አልችልም፡፡ የእኔ ልጅ ነው ለአባቱ መናገር ስላለበት ጉዳይ የሚጨነቀው?!”
ከሰለሞን ጋር፣ ባዶ ሜዳ መግቢያ በር ላይ የጀበና ቡና አፍልታ እምትሸጥ ሴት አለች፣ እዚያ ነው እንድንገናኝ ቀጠሮ የተጣጣልነው፡፡
በሶላር ልብስ መልበስ ምን ዓይነት ራስ ነው?
ጃኒ እንዲህ ጻፈ: አውሎ ነፋስ ወፍ
የመካከለኛ አውቶቡሶች ከ "2002" ጀምሮ በማልታ ስፖርት ማህበር ለሎጂስቲክ የትራንስፖርት አገልግሎት መስጠት ጀምረዋል.
የዛሬ 50 ዓመት አቅኚነት ከመጀመራችን በፊት ያጠራቀምነው ገንዘብ አሁንም አለ!
በምሥራቆችና በምዕራቦችም ጌታ እምላለሁ ፡ ፡ እኛ በእርግጥ ቻዮች ነን ፡ ፡
መጫኛ G11 ዝቅተኛው ነው; ሼክ ወደ 1% ለመድረስ መኖር ይኖርበታል, ስለዚህ G11 ቁልፍ ነው
(ሞዴል PCS2 ዩናይትድ Haemonetics) እና ለመሰብሰብ እና የተለየ የሰው ፕላዝማ እና ለጋሽ ወደ የተቀሩት ቀይ የደም ሕዋስ, ነጭ የደም ሕዋስ እና አርጊ ኋላ ለመመለስ Plasmapheresis ጣቢያዎች ውስጥ ጥቅም ላይ Plamaspheresis በማጣሪያ መዋቅር የፕላዝማ መሰብሰብ ሥርዓት ጋር አብሮ ጥቅም ላይ ይውላል.
2 የግል ስራዎች እድገት ( longest period of private sector job creation in American history) 3 ስርአጥነት ከ10 1(2009) ወደ 5 4 መዉረድ(2015) ፣ የብሬክትሩ(Breakthrough) እና የአር ኤንድ ቢ(RB) ምርጥ ቅጂ በመሆን የተሸለመ ሲሆን በ2013 በምርጥ ቪዲዮ፣ ምርጥ አዲስ ዘፋኝ እንዲሁም በሌ�
ከቀደምት የአሜሪካ ሕዝቦች አንዱ የሆኑት የኢሮቆዩስ ሕዝቦች በዚህ የሰባት ትውልድ አስተሳሰብ ያምኑ ነበር፡፡ እነዚህ በዛሬዋ ኒውዮርክ እና አካባቢዋ የነበሩ ጎሳዎች ተባብረው የኢሮቆዩስ ፌዴሬሽን የሚባል አስተዳደር መሥርተው ነበር፡፡ የራሳቸውም ሕገ መንግሥት ነበራቸው፡፡ አሜሪካኖቹ የፌዴራሊዝምን ጽንሰ ሃሳብ የወሰዱት ከእነዚህ ማኅበረሰቦች ነው ብለው የሚከራከሩም አሉ፡፡
ማሪኖ ባሪቶ የብሄራዊ ቡድን አስልጣኝ የመሆኑን ሐሳብ ተስማሙብት
በውነቱ ይህ ጥሪ ሃገራችን ለገባችበት ኣሳዛኝና ኣደገኛ ቀውስ የመፍትሄ ሓሳብ ጠቋሚ ሳይሆን ችግሩን የሚያባብስና ቀጣይ የርስ በርስ እልቂት የሚጋብዝ፣ ሓላፊነት የጎደለው ቅስቀሳ ነው። የገዢው ቡድን ጨለምተኛ ዓላማን እንዲሳካ የሚያግዝ ግልብ ስሜታዊነት ነው። “የበለጠ የሚጎዳ እናያለን” እያሉ፣የትም ይሁን የት ህዝብ ሲጎዳ ለማየት ከመቀስቀስና ከመጠበቅ ይልቅ ማንም የሰው ልጅ እንዳይጎዳ መታገል ታላቅነት ያስብል ነበር።ስሕተትን በስሕተት፣ ወንጀልን በወንጀል፣ ጥፋትን በሌላ ጥፋት ለመመለስ መጣር የመፍትሄ ሓሳብ ሳይሆን ተያይዞና ኣብሮ የማለቅ፣ በጥላቻ የሰከሩ የግብዞች ስራ ነው። ይህ ውጥን ጤነኛ ኣእምሮ ካለው የሰው ፍጡር የሚጠበቅ መፍትሄ ካለመሆኑ ባሻገር በዓለም-ኣቀፍ ህግ የሚያስጠይቅ ወንጀልም ነውና፣ ይልቅ ስለገንቢ መፍትሄ ብንረባረብና ለዚህ ያደረሰን ገዢ-መደብ ነጥለን በመምታት ሁላችንም ተጠቃሚዎች የምንሆንበት ለህግ የሚገዛ በሳል ኣመራር እንዲፈጠር መታገልና መጣር ይሻላል እንላለን።
ወደ ቀጣዩ አንቀጽ ከመሸጋገራችን በፊት ከዚህ በታች ያስቀመጥኳትን ብሂል አጢኑልኝም፡፡
ምስክሮቹ ለፍርድ ቤቱ እንዳስረዱት በ2008 ዓ.ም. በኦሮሚያ አንዳንድ አካባቢዎች በተቀሰቀሰው የሕዝብ ተቃውሞ ወቅት፣ ተከሳሾች ተቃውሞው በሰላማዊ መንገድ እንጂ በአመፅ መሆን እንደሌለበት ሲናገሩ እንደነበር አስረድተዋል፡፡
የቀረቡት የመፍትሄ ሃሳቦች ከተጠናቀቁ በኋላ ኮሚቴው ለሶስት ድጎማዎች ለቦርድ ዲሬክተሮች ቦርድ ያቀርባል. ቦርዱ የመጨረሻውን ውሳኔ ያደርጋል. እያንዳንዱ ሽልማት ለሁለት ዓመት በዓመት $ 100,000 ይሰጣል.
✔መጥቅዕንም ለማግኘት ከ4ቱ ዓመተ አበቅቴ 19 ዕለት ቢነሡ 76 ይኾናል፤ 30ውን በ2 ሱባኤ ቢገድፉት 16 ይቀራል፤ 16 መጥቅዕ ወጣ በዘመነ ማርቆስ፤ 14ት አበቅቴ እና 16 መጥቅዕ ፴ ይኾናሉ እንጂ ከ፴ አይወጡም ከ፴ አይወርዱም፤ “ዓዲ መጥቅዕ ወአበቅቴ ክልኤሆሙ እመ ይበዝኁ ወእመ ይውኅዱ ኢየዐርጉ እም፴ ወኢይወርዱ እም፴ ወባሕቱ ወትረ ይከውኑ ፴” እንዲል
6. ኣህጉራዊ ናይ ዶብ ኮሚሽን ዘሕለፎ ውሳኔ ኣብ ግብሪ ንኸይትርጎም ብምሕንጋድ፡ ኣብ ትሕቲ ሽፋን ናይ ዶብ ምውጣጥ፡ መራሕቲ ኢትዮጵያ፡ ንህዝብና፡ ንዓመታት፡ ኣብ ናይ ውግእ ኩነታት ንኽነብር ገዲዶሞ፡፡
መሳፍንታዊ አስተሳሰብ አገሪቱን እንደ አገር ለማስቀጠል ምን ያህል ፈተና እንደሆነ የሚገልፀው መፅሃፉ፤ ይህን አስተሳሰብ ከስሩ ለመንቀል የሚያስችሉ የመፍትሄ ሀሳቦችን ይጠቁማል፡፡ በ14 ምዕራፎች በ236 ገፆች የተመጠነው መፅሀፉ፤ በ75 ብር ከ99 ሳንቲም እና በ28 ዶላር ለገበያ የቀረበ ሲሆን ሎሚ ቡክስ በተባለ የኦላይን የመፅሀፍ ገበያም ጭምር እንደሚሸጥ ታውቋል፡፡
ይህ ሰው በፌስቡክ ገጹ ላይ ያሰፈረውን አንድ ጽሁፍ ካነበብኩ በኋላ፤ ለዚያ አሳፋሪ ጽሁፍ ምላሽ በመስጠት እና ባለመስጠት ላይ ከራሴ ጋር ሙግት ገጥሜ ነበር። በጃዋር ገጽ ላይ የሰፈረው በዚያ አስጸያፊ ጽሁፍ ያልቆሰለ ቢኖር ጉዳዩ ያልገባው ብቻ መሆን አለበት። በእርግጥ ሌሎች እንዳደረጉት ነገሩን ንቆ መተው ይቻላል። ታዲይ የሰው ዝምታ እንደስምምነት የተወሰደ ይመስል የሰውዬው ሙቀት እየጨመረ ሄደ። በተቀረው ኢትዮጵያዊ ሁሉ ላይ የጥላቻ ዘመቻውን ገፋበት። በዓድዋ እና የአጼ ምኒሊክን ቅኝት በአዲስ ዜማ ይዞ ዳግም ብቅ አለ። እንደራሴውን በስውር እየሰበሰበ በሠንደቅ አላማችንና በኢትዮጵያዊነት ላይ ዘመቻ አቀደ። ይህንን በሰፊው እመለስበታለሁ።
6ኛ በደቀመሐሪ 305 ሺህ ብር የፈጁ 25 አዳዲስ ሕንፃዎች ተሠርተዋል፡፡
….የተጠቀሰው ‘ቪዲዮ/ሙዚቃ/’፲፱፸፯ ዓ.ም አባዲት ደስታ በምትባል የወያኔ የኪነት አባል የተዘ
እነሆ ይህ ከሆነ ከ27 ዓመታት በኋላ በህዝቦች መሪር ተቃውሞ መነሻነት ኢህአዴግ በውስጡ ባካሄደው ተሃድሶ ራሱን ፈትሾ ለውጥ አደረገ። ይህ ለውጥ ገና ከአንድ ዓመት ከመንፈቅ ያልዘለለ ቢሆንም ያስመዘገባቸው በርካታ ለውጦች ግን እንዳሉ አይካድም። በተለይ የዴሞክራሲያዊ ስርዓትን ለመገንባት ዋነኛ መነሻ የሆኑትን የዴሞክራሲ ተቋማት ግንባታ እውን ለማድረግ የተከናወኑ ስራዎች በተጨባጭ ለውጥ ያመጡና የሚያመጡ ናቸው።
ከስጋቶቹ አንዱ በያዝነው በጎርጎሮሳዊው 2017 አውሮፓ ውስጥ በሚካሄዱ አገር አቀፍ ምርጫዎች ላይ ሊያሳድሩ ይችላሉ የተባለው ተጽእኖ ነው ። ከዚህ ሌላ ፓርቲዎቹ ለአውሮጳ ህብረት ህልውናም አሳሳቢ ሆኗል ። ባለፈው ቅዳሜ ኮብሌንዝ ውስጥ በአውሮጳ ህብረት ፓርላማ የብሔረተኛ...
፩. ማንኛውም ሰው የተወሰነውን ክፍያ በመፈጸም መዝገቦችን ማየትና ከመዝገቦቹም ላይ ቅጂዎችን መውሰድ ይችላል፡፡
በሌላ በኩል ምስራቅ ዩክሬይን በመፍቀረ ሩስያ ተገንጣዩችና በዩክሬይን ወታደሮች መካከል የሚታየዉ ዉጥረት ዛሬም እንደቀጠለ ነዉ። ትናንት መፍቀረ ሩስያ ተገንጣዮች በምስራቃዊ ዩክሬይን ስሎቭያንስክ አንድ የዩክሬይን የወታደር የሟጓጓዣ አዉሮፕላንን መተዉ መጣላቸዉ ተመልክቷል። ዛሬ ቃለ ማሃላን የፈፀሙት አዲሱ የዩክሬይን ፕሬዚደንት ፕሮሼንኮ፤ በዩክሬይን ዉጥረት በበዛባቸዉ አካባቢዎች በአፋጣኝ ሰላም ለማምጣት እንደሚሰሩ ተናግረዋል።
ብዙ ሰው እንደሚያውቀው የኢትዮጵያ ቱሪዝም መስሪያ ቤት «የኢትዮጵያ የቱሪዝም አባት» የሚባሉት አቶ ሀብተስላሴ ታፈሰ የኢትዮጵያ ቱሪዝም ኮሚሸን ሚንስትር በነበሩበት በ1970ዎቹ መጀመሪያ አካባቢ «የአስራ ሶስት ወር ጸጋ» በሚል መርህ የአገራችንን ቱሪዝም ለአለም ለማስተዋውቅ በርካታ ስራዎችን ሰርቷል። በዚህም መሰረት «የአስራ ሶስት ወር ጸጋ» ባለቤቱ አቶ ሀብተስላሴ ታፈሰ የሚመሩት የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቱሪዝም ኮሚሽን ድንቅ የሆኑ ፎቶዎችን አንስቶ በየኢምባሲዎች፣ በአየር መንገዳችን መጽሄቶች፣ በቴምብርና በልዩ ልዩ ህትመቶች ያወጣ ነበር።
ዓረና-መድረክ በራያ አዘቦ “ዘመቻ አብረሃ ደስታ” በሚል ሕዝባዊ ስብሰባ ጠራ →
8 ድሕሪ ሒደት ኣዋርሕ፡ ኣብ መስከረም 1938፡ እንዳ ካንትዌል ኣብ ኒው ሄቨን ኣብ ዚርከብ ቤት ፍርዲ ቐረቡ። ኒውተንን ራስልን ጀሲን ብዘይ ሕጋዊ ፍቓድ ወፈያታት ሓቲቶም ተባሂሎም ከም ገበነኛታት ኰይኖም ተፈርዱ። ናብ ላዕለዋይ ቤት ፍርዲ ከነቲከት እኳ ይግባይ እንተ በሉ፡ ጀሲ ሰላም ረቢሹ ተባሂሉ ተፈርዶ። ስለምንታይ፧ እቶም ነቲ እተቐድሐ መደረ ዝሰምዑ ኽልተ ካቶሊክ ሰብኡት፡ እቲ መደረ ንሃይማኖቶም ዝጸረፈ ዀይኑ ኸም እተሰምዖምን ከም ዘሕረቖምን ኣብ ቤት ፍርዲ ስለ ዝመስከሩ እዩ። ኣብ ውድብና ዝነበሩ ኣሕዋትና ነቲ ፍርዲ ተቓዊሞም፡ ናብቲ ኣብታ ሃገር ዚርከብ ዝለዓለ ቤት ፍርዲ ዝዀነ ላዕለዋይ ቤት ፍርዲ ሕ.መ.ኣ. ይግባይ በሉ።
ርግብ የካህናት፣ ኖኅ የምእመናን፣ ኖኅ እጁን ዘርግቶ ርግብን እንደተቀበላት ካህናትም በየመንደሩ እየዞሩ ክርስቶስ ተመረመረ ዲያብሎስ ታሰረ በማለት ቄጤማ ሲያድሉ ምእመናንም እጃቸውን ዘርግተው መቀበላቸው የዚህ ምሳሌ ነው፡፡ ስለዚህ አሁንም ቢገኝ የወይራ ልምላሜ ቢታጣ ግጫን እየታደልን የምሥራች መባባላችን ነፍሳት ከሲኦል ለመውጣቸው መታሰቢያ ነው፡፡ ይህን ቈጽለ ልምላሜ ይዞ ተድላ፣ ደስታ መግለጽ ከጥንት ጀምሮ ሲያያዝ የመጣ ነው እንጂ እንግዳ ነገር አይደለም፡፡ ለዚህ በመጀመሪያዪቱ ቀን ከበጎ እንጨት ፍሬን የሰሌንና የተምር ዛፍ ልምላሜ ይዛችሁ በየዓመቱ ሰባት ቀን ተድላ፣ ደስታ ታደርጋላችሁ ብሏል፡፡ /ዘሌ. 23፤40-44/
በዩ ኤስ ዲፓርትመንት ኦፍ ስቴት የአፍሪካ ጉዳዮች ሃላፊ የሆኑት ጆኒ ካርሰን አባባል በአፍሪካ ውስጥ ሊያገለግሉ የሚችሉ ‹‹አምስት የአሜሪካንን ፍላጎት የሚያሟሉ ምሶዎች አሉ›› ይህም የሚያካትተው፤ (1) ዴሞክራሲውን የሚያግዙ እና የዴሞክራሲ መዋቅሮችን፤ ነጻ፤ ፍትሃዊና ግልጽ ምርጫዎችን የሚያጠናክሩ፤ (2) የአፍሪካን እድገት ልማት የሚያግዝ፤ (3) ግጭቶችን መከላከል፤ ማቅለል እና ውሳኔዎችን ማስፈጸም (4)ፕሬዜዳንታዊ ጅማሮዎችን እንደ ዓለም አቀፍ የጤና ጅማሮዎችን መደገፍ፤የወደፊቱን መመገብ፤ዓለም አቀፍ የዓየር ንብረትን ጅማሮዎችን መደገፍ (5) ከአፍሪካ ሃገርና ሕዝብ ጋር በሽግግር ሂደቶች ላይ እንደ አደንዛዥ እጽ ቁጥጥርን፤ ሕግ ወጥ የገንዘብ ዝውውርን፤ የሰዎች ሽያጭን›› ያካትታል:
ህንድ ከፓኪስታን ጋር በገባቺው ውዝግብ የኒውክለር ጦር መሳሪያ ልትጠቀም እችላለሁ እያለች...
በቶማስ ሰብሰቤ በሰማያዊዎቹ ቤት ስሙ ትልቅ ነው።አራት የሊግ ፣አንድ ሻምፒየስ ሊግና ኢሮፓ ሊግ በዋናነት ማንሳት ችሏል።ከ13 አመቱ ጀምሮ በስታንፎርድ ብሪጂ ያደገ ነው።ከሰማያዊው የቸልሲ ማልያ ውጪ ሌላ ለብሶ አይተነው አናውቅም።የለንደኑ ክለብ ታማኝ እና የመሃል ተከላካይ ማዘን ጆን ቴሪ። ከ13 አመቱ ጀምሮ
ማሽከርከር ኃይል: አድናቂ የማቀዝቀዝ ጋር 2 * 3kw
ናይዚኣ ጽሕፍቲ እዚኣ ፡ ኣካየድቲ ዝገበሩዎን ዘይተግበሩዎን ተሓተቲ ዝኾኑሉም ሕሉፍን ህሉውን ገበናት ንምድህሳስ ወይ ምጥቃስ ትህቅን ኣይኮነትን፡ እንታይ ድኣ እዚ ኩሉ ክካየድ ከሎ፡-
34:24 የእርስዎ ፍትሕ መሠረት በእኔ ላይ ለመፍረድ, ጌታ ሆይ:, አምላኬ, እና እነሱን በእኔ ላይ ደስ ይበለው አይደለም.
← ኢትዮጵያ ከ ኮትዲቯር – ቀጥታ የውጤት መግለጫ
ካሰበ በተሳሳተ የተፈናጠጠ ጊዜ ወደ ኳሶቹ raceway ላይ brinelling ሊያስከትል እና አፈጻጸም እና ሕይወት ያድግማል ሊያዳክም ይሆናል. በጥልቀት 0.1micro አኮስቲክ nois ላይ አሉታዊ ተፅዕኖ ይኖረዋል እንደ Brinelling እንደ ትንሽ ነው ...
አሁን ባለው ሁኔታ ከምንጊዜውም በላይ ባፈጠጠ እና ባገጠጠ መልኩ በኢትዮጵያ የመድብለ ፓርቲ ዲሞክራሲ ፈተና ላይ ወድቋል፡፡ ሰላማዊ ትግሉ በሩ ሙሉ ለሙሉ እየተዘጋ መጥቷል፡፡ ይህ ሁኔታ ደግሞ ሌሎች ትልልቅ በሮችን ይከፍታል፡፡ በዚህ መንገድ አገሪቱን ለከፋ ችግር እየተጋለጠች መሆኑ ግልፅ ጉዳይ ሆኗል፡፡ በፓርቲያችን በኩል ለሰላማዊ ትግል መጐልበት፤ ለዘላቂ ሰላምና መረጋጋት የቻልነውን ብናደርግም ህዝብ በሚከፍለው ታክስ የሚተዳደሩት የመገናኛ ብዙኃን እና የግል ተቋም ነኝ የሚለው፤ በተግባር ግን የገዥው ፓርቲ ልሳን የሆነው ሬዲዮ ፋና በፓርቲያችን ላይ ከምን ጊዜውም በላይ አፍራሽ ዘመቻቸውን አጠናክረው ገፍተውበታል፡፡ የዚሁ ተልዕኮ አካል የሆነ ፕሮግራም የኢትዮጵያ ብሮድ ካስቲንግ ኮርፓሬሽን ከ3 ወር በፊት ያስተላለፈውን ፕሮግራም አቧራውን አራግፎ እንደ አዲስ ሐሙስ ጥር 14 ቀን 2007 ዓ.ም ምሽት ፕሮግራም እንዳዘጋጀ ተከታትለናል፡፡ በመሆኑም ሕዝቡ በቀድሞ ኢቲቪ በአሁኑ ኢቢሲ የሚተላለፉ ዘገባዎች ላይ ያለውን ዕምነት ብናውቅም ስለዚህ ፕሮግራም በፓርተያችን በኩል ማለት የምንፈልገው፤ የተለያዩ አካላት የፓርቲው አባላት ነን ከሚሉት ጋር በመሆን የተቀነባበር ቀጣይ አፍራሽ ድራማ መሆኑን የኢትዮጵያ ሕዝብ እንዲረዳው ነው፡፡
ይህ የብህትውና አሻራ እንደዚህ በሁሉም የህይወት መስኮቻችን ላይ ተስፋፍቶ ሊገኝ የቻለውም (በክፍል-2 ፅሁፌ ላይ ጠቆም እንዳደረኩት) ብህትውና ቀድሞ የአክሱም ቤተ መንግስት በመግባቱ ነው፡፡ ይሄም ለብህትውና ሦስት ጥቅሞችን አስገኝቶለታል። የመጀመሪያው፣ ያለ ምንም ዓይነት ግጭትና መስዋዕትነት አስተሳሰቡ በሰላም እንዲስፋፋ መሆኑ ነው፡፡ ይሄ ማለት ግን በአዲሱ አስተሳሰብና በቀድሞው ባህል መካከል ምንም ዓይነት ውስጣዊ ተቃርኖ አልነበረም ማለት አይደለም፡፡ እንዲያውም፣ በአክሱም ለመጀመሪያ ጊዜ በመንፈሳዊና በዓለማዊ ህይወት መካከል ቅራኔ መፈጠር የጀመረው ከዚህ ወቅት ጀምሮ ነው፡፡ ሁለተኛ፣ የብህትውና አስተሳሰብ የመስፋፋት ኃይል (Expansive power) እንዲጎናፀፍ አስችሎታል። በዚህም የታሪክ ተመራማሪው David Phillipson, “Foundation of an African Civilization” በሚለው መፅሐፉ ውስጥ እንደሚለው፤ አስተሳሰቡ ከአክሱም ተነስቶ፣ ከሰሜን ወደ ደቡብ ምስራቅ 100 ኪ.ሜ ሬድየስ ያለውን አካባቢ በአጭር ጊዜ ውስጥ መድረስ ችሏል፡፡
ለርስዎ የሚመች የ Forex የንግድ ስትራቴጂ ምርጫ መምረጥ →
አዎ እስማማለሁ ፣ ወደ ዓይኖች አይዘልልም ..... በተለይም በአፈ ታሪክ መሠረት በዓለም አቀፍ የነዳጅ ፍጆታ (ፍጹም እሴት) እና በአንድ የጂ.አይ.ፒ. ካፒታ (አንፃራዊ እሴት) ፣ ሁሉም በ ‹3 ዓመታት ›ላይ በአማካይ ተንሸራታች .....
በኦሮሚያ “የጥልቅ ተሃድሶ” አካል የሆነው ሹመት ዛሬና ነገ ይጸድቃል – ZAGGOLENEWSዛጎል
በቀጣይም ተላላፊ ያልሆኑ በሽታዎች በሕብረተሰቡ ላይ የሚያስከትሉትን ጉዳት አስቀድሞ ለመከላከል የዞኑን ህዝብ ግንዛቤ የማሳደግ ሥራ በዞኑ በሚገኙ ወረዳዎች በተመሳሳይ እንደሚከናወን ተናግረዋል።
ወያኔ ለዚህ ማንፊስቶው ተግባራዊነቱም ከጫካ ትግል ጀምሮ ወደ ስልጣን እስኪመጣ ድረስ የብዙ አማራዎችን ደም ያፈሰሰ ሲሆን በሽግግር መንግስቱም ወቅት አማራ የለም በህገ መንግስቱም የማርቀቅ ሂደት አይሳተፍም ከተባለ በሗላ እንደገና ኢህዴንን ወደ ብአዴን በመቀየር ወያኔ ኤርትራውያንን ትግሬዎችን እና እንዲሁም የሌላ ብሔር ተወላጆችን የአማራው የይስሙላ ተወካይ አድርጎ በማሰብ ወያኔ የትግራይ ፍሽስቶች ስልጣንና ሃብት የሚይዙበትን መንገድ ማመቻቸት በሚችሉበት መንገድ ከሰሩ በኋላ የአማራውን ሰፍፊ ለም መሬቶች በወሎ እና በትግራይ እንዲሁም በአፍርና በቤንሻንጉል በኩል የነበሩ ይዞታዎችን በማጥበብ አማራውን የማጥፍት ሴራቸውን የገፉበት ሲሆን ከላይ በኦሮሞ ወረራ ያጣውን ግዛቱን ከማጥበብ ጀምሮ አሁን ያለበትን ነባር መሬቶቹን እና የአባቶቹን ርስት አጥቶ መተንፈሻ አየር አጥቶ በህይወት ያለውም በወያኔ የተለያዩ አማራውን በሚያፍኑ ህጎች ተተብትቦ በየማሰቃያ ካምፖች በእስርና በእንግልት ብዙ አመታትን አሳልፏል ዛሬም ተመሳሳይ ድርጊቶች በኦሮሞ ፅንፈኞች እየተፈፀሙ ይገኛሉ፡፡
ሐ. እግዚአብሔር፥ ጴጥሮስ ንጹሕ ያልሆነ እንስሳ ሥጋ በራእይ እንዲያይ አደረገ። በእግዚአብሔር ዕቅድ መሠረት ወንጌል የዘር ልዩነት ጋሬጣዎችን ጠራርጎ በቀጥታ ወደ አሕዛብ የሚደርስበት ጊዜ ደረሰ። ይህ ሁሉ ሂደት የተፈጸመው ቆርኔሎዎስ በተባለ አንድ ሰው ቤት ነበር። ቆርኔሌዎስ በቂሣርያ የሚኖር የሮም ወታደር ነበር። ቂሣርያ በፍልስጥኤም ምድር በሮማውያን ቁጥጥር ሥር የምትገኝ ግዛት ነበረች። መንፈስ ቅዱስ ብዙ አማልእክትን ያመልክ በነበረው ቆርኔሌዎስ ልብ ውስጥ መሥራት ጀመር። ቆርኔሌዎስ ብዙ አማልእክት ማምለኩን ትቶ የብሉይ ኪዳኑን ብቸኛ እውነተኛ አምላክ ማምለክ ጀመረ። እግዚአብሔር በመልአኩ አማካይነት ቆርኔሌዎስ 50 ኪሎ ማትር ርቆ በኢዮጴ ወደሚገኘው ወደ ጴጥሮስ መልእክተኛ እንዲልክ ነገረው።
• ክብር – ወደ ቤተክርስቲያን ስትሄድ, በቲሸር ውስጥ አይግባህ እና ከአልጋህ ውስጥ ከመዳመጥህ ወደኋላ ትላለህ, በጣም ጥሩ ወደ ውስጥ ሂድ እና ጌታ ከመምጣቱ በፊት ሊቀርቡ ይገባል.
በ 3.3 ሚሊዮን ላይ የኦስማንጌይ ድልድይ ለውክረትን ይጠይቃል!
ሰብ እዚ ፉጡር ወዲ ኣዳም፣ ነቲ ካብ ኣምላኽ ዝረኸቦ መስለ ዕሽሽ እኳ እንተበሎ ኣምላኽ ግና ብምሕረቱ ይጸባበዮ እምበር ሸለል ኣይበሎን። ኣምላኽ እዚ ፈቃር፣ ብምሕረት ምሉኡ፣ ንኹራ ደንጓዪ፣ ዝኸነ ኣምላኽ ካብ ሰብ ዝደልዮ ነገር ኣሎ እዩ። እቲ ንሱ ዝደልዮ ክግበር ፍቓደኛ ዝዀነ ሰብ ከኣ ነቲ ኣምላኽ ዝደልዮ ክገብሮ መታን ካብ ኣምላኽ ጸጋ ይወሃቦ እዩ። ሎሚ ኣምላኽ ኣብ ነፍሲ ወከፍ ዕለታት ዓመታትና ንዕኡ ቦታ ክንህቦ ይደልየና ኣሎ። ኣብዘን ኣብዛ ምድሪ ንንበርን ዓመታት ወርሓትን መዓልታትን ሰዓታትን ዋላ እኳ ኣብተን ካሊኢታት ኣብ ህይወትና ስፍራ ይደሊ ነዚ ክሳብ ክንደይ ኰን ፍቓደኛታት ንኸውን?