text
stringlengths
21
1.61k
ዋናዉ ገጽቱርክማዕከላዊ አናቶልያ ክልል38 Kayseri40 ሂክ ወደ Erpeyes ክፍያዎች በኤርሲዬስ ውስጥ!
“ኣምባሳደር ኤርትራ ኣብ ካርቱም ሱዳን ዝነበረ ዓብደላ ኣደም፣ ህዝቢን መንግስቲን ኤርትራ ዘሰከምዎ ሓላፍነት ክሒ ዱ ሃዲሙ ኣሎ።” ኣብ ኣጋ መወዳእታ ዓመተ-2002 ብረድዮ ድምጺ ሓፋሽ ኤርትራ ዝተቓልሐ ዜና ኢዩ ዝነበረ። ‘ሕሞር ካብ መዓር ክምቅር ክብል መጸጸ’ ከም ዝበሃል፣ ኣንቱም ኢሳይያስ ኣፈወርቂ ዝለኣኸኩም…ካብ ህዝቢ ኤርትራ ክትጎርሑ ክትብሉስ ያኢ ተኸሺሕኩም እምበር።
“አዳፍኔ” የሚለው ቃል የመቅበር ሂደትን የሚያሳይ ወይም ደግሞ አንድን ነገር በአፈር መሬት ወይም ደግሞ በአመድ ውስጥ መደበቅን የሚያመላከት መሆኑን ግንዛቤ ሊሰጥ ይችላል፡፡
ሌኒን ሶቭየትን አንድ አደርጋለሁ ብሎ አዲስ መዝሙር፣ ምልክት፣ ሰንደቅ አስተዋውቋል። ቀይ ቀለም አብዮት፣ አምስቱ ኮከብም የአብዮቱ፣የአርሶ አደር፣ የሰርቶ አደርና የወታደር ምልክት ነው ተባለ። ይህን ምልክት ሕዝብ የእኔ ነው ብሎ እንዲጠቀምበት ለፈፈ። ኢትዮጵያን ለማፍረስ የተነሱ እነመለስ ሌኒን ሀገር አንድ ለማድረግ የተጠቀሙበትን ምልክት ሁሉ ተጠቀሙበት፣ ሶሻሊዝም ካለቀለት፣ ሌኒንና አስተሳሰቡ በሩሲያ ሳይቀር ከሞቱ በኋላ ምልክት እንዳደረጉት ቀጠሉ። የእነ ሌኒን አስተምሮት እነ ፑቲን እንኳ አፈራርሰውታል፣ አይረባም አይጠቅምም ብለው ጥለውታል እነ መለስ ሕዝብን በውድም በግድም አስተማሩት፣ ለፈፉ!
ሰ) ካለፈው ብታጠኑና ብታስጠኑ የሚጠቅመው እንቅፋትንና ችግርንም እንጀ ጥፋት ብቻ አይሁን። “የፈሰሰ ውሃ አይታፈስም” እንዲሉ ጥፋት ያጠፋውን አጥፍቶ አልፏል። የጠፋን ያልጠፋ ማድረግ አይችልምና ባለፈው ላይ ጊዜ ማባከኑ መራራቁን ቢያሰፋው እንጀ አያጠበውምና ሌሎችን መወንጀሉን ላይ የሙጥኝ አትበሉ።
መምህር ገብረኪዳን መከፋፈልና ግጭትን ያመጡት አሁንም ሐቅን መዋጥ የሚያቅታቸው ሰዎች ናቸው ባይ ናቸው። ይህም ከመከፋፈል አልፎ እርስ በእርስ ጦርነት ሊያስነሳ እንደሚችል ጠቅሰዋል። ከቀደመው ይልቅ ባለፉት ሦስት ዓመታት የተሠራውንና የሆነውንም አብዝተው ሲኮንኑ፤ አካሔዱም የብሔር ጥያቄን የሚያፍን ነው ከሚል ስጋት፤ ‹‹ለጥፋት ካልሆነ በቀር ከእንግዲህ ወዲህ አንድ አገር አንድ ሕዝብ አንድ ቋንቋ የሚለው አይሠራም›› ሲሉ ለአዲስ ማለዳ ሐሳባቸውን አካፍለዋል። እንደውም በ2010 የመጣውን ለውጥ ጠቅሰው፤ ‹‹ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እስኪመጡ ችግር አልነበረም›› ሲሉ ያክላሉ። ከዚህ በተጓዳኝ ለሚታዩ ግጭቶች መንስኤው ጥያቄው ሳይሆን ሥልጣን ፈላጊ ሰዎች ናቸው ብለዋል።
የአካባቢው ነዋሪዎች ጠቅላይ ምኒስትር ዐቢይ አሕመድ የክልሉ መንግሥት እና የቅማንት ማንነት አስመላሽ ኮሚቴ ተወያይተው ትዕዛዝ ቢያስተላልፉም የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ፈቃደኛ ሳይሆን ቀርቷል ሲሉ ይከሳሉ። የክልሉ መንግሥት በበኩሉ ኮሚቴውን ይወቅሳል። ጉዳዩ የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄን እና የትግራይ ክልላዊ መንግሥትን ጭምር እያወዛገበ ነው።
ብፁዕ አቡነ ቀሌምንጦስ፣ በሰንበት ት/ቤቶች ማደራጃ መምሪያ የበላይ ሓላፊነታቸው በሀገር አቀፍ ደረጃ ለተቋቋመው የሀገር አቀፍ አንድነት ጉባኤ የወጣው የአምስት ዓመት ስትራተጅያዊ ዕቅድ ጸድቆ ወደ ትግበራ እንዲገባ በማድረግ ባላቸው አባታዊ የአመራር ልምድ ተጠቅመው÷ በቅዱስ ሲኖዶስ ትእዛዝ ለአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት የተዘጋጀውና በካህናቱ፣ ሊቃውንቱ፣ ሠራተኞቹና ምእመናኑ ‹‹የቤተ ክርስቲያን ትንሣኤ ብሥራት›› የተባለውን የአደረጃጀትና አሠራር ጥናት ወደ ትግበራ ምዕራፍ በማሸጋገር አዲስ አበባ የአህጉረ ስብከቱ ኹሉ ሞዴል ኾኖ የሚታይበትን የተቋማዊ ለውጥ ጥናት እንደሚያሳኩና ብዙ ክፍተቶችን እንደሚሞሉ ተስፋ እናደርጋለን፡፡
ከሰሞኑ በክልል መንግስታት የተጀመሩ የህዝብ ለህዝብ ግንኙነት መድረኮች፣ ፖለቲካዊ አንድምታና ፋይዳ ምንድን ነው?
Next articleየኬንያው ፕሬዝዳንት ኡሁሩ ኬንያታ እና ተቀናቃኛቸው ራይላ ኦዲንጋ እርቅ ሊያወርዱ ነው
በአዲስ አበባ በተፈናቃዮች ዙሪያ እንዲሁም ሌሎች በርካታ ወቅታዊ ጉዳይች ላይ መኢአድ ያውጣውን መግለጫ ሙሉ ይዘት ከዚህ በታች ቀርቧል።
7 በንግግራችንም ሆነ በድርጊታችን ሌሎችን ማሰናከል የለብንም። (ኤፌ.
- የኃይል መሙያ መርከቡ (እና አዎ ፣ በጨረር እና በጥቃቅን ስንጥቆች የተነሳ ይዳክማል ፡፡ በመርከቡ መጨረሻ እና በውጨኛው መሃል መካከል በጣም ትንሽ የሆነ ነገር ሲኖር አመልካቹ መዘጋት አለበት)
- ጨርቃጨርቅ እና የተፈጥሮ ቁሳቁሶች (ጨርቃጨርቅ ለጨርቃ ጨርቅና ለሄክኮ ግንባታ
ከመንገዱ ፕላን መሻሻል ጋር በተያያዘ ዋናው ምክንያት ከዩኒቨርሲቲው ዘወትር የሚለቀቀው የመፀዳጃ ቤት ቆሻሻ ፍሳሽ ነው ባይ ናቸው፡፡ ተቋሙም ይህን የአደባባይ ሚስጥር የሆነውን ቆሻሻ ምንጭ ለመደበቅ በማሰብ የማሻሻያ ጥያቄ እንዳቀረበም ይገልፃሉ፡፡በዚህም ተቋሙ ችግሩንም መቆጣጠርና ውሳኔ መወሰን ባለመቻሉ ህዝቡን ለመፈናቀል ሊዳርጉት ነው ይላሉ፡፡የመፀዳጃ ቤት ፍሳሽ ወደ ቤት ውስጥ እየገባ ወደነዋሪዎች ቤት እየገባና በመንገድ እየሄደ እንዲሁም ትራንስፖርት እንኳ ቆሞ መጠበቅ የማይቻልበትን ሁኔታ ህብረተሰቡን የታገሰበት ዋነኛ ምክንያት መፍትሄ ይመጣል በሚል ተስፋ ቢሆንም በአሁኑ ወቅት ግን ጭላንጭሏ ተስፋ ተዳፍናለች በማለት በውሳኔው እጅግ ማዘናቸውን ይገልፃሉ፡፡
አጼ ዮኋንስ ከድርቡሾች ጋር ባደረጉት ጦርነት ሲሞቱ ከግራኝ አህመድ ወረራ ወዲህ በኢትዮጵያ ላይ የበላይ ጠባቂ በማቆም የሃገሪቱን ነጻነትና አንድነት በረቀቀ ዘዴ ለማጥፍት በኢጣሊያ መንግስት የታቀደው ሴራ የአድዋን ጦርነት አስከተለ አጼ ምኒልክም በ1888 ዓ.ም በድል አሸነፉ፡፡ከአጼ ዮኋንስ ሞት በሗላ በአጼ ምኒሊክ እልህ፣ቂምና በቀል ያደረባቸው የትግራይ ባንዳዎች ከጣሊያን ጦር ጋር በመስራት ጣሊያንን ድል ያደረገው የአማራ ጦር ነው በማለት የሃሰት ትርክት በመንዛት የምኒሊክ ጦር ከኢትዮጵያ ህዝብ የተውጣጣ መሆኑ እየታወቀ ጣሊያን የሁለተኛውን ወራራ በ1928 ሲፈጽም ከ40 አመት በሗላ በተጠና መንገድ መጥቶ በጋዝ መርዝና በቦምብ ብዙ አማራዎችና ሌሎችም ጀግኖች አልቀዋል፡፡ ከወቅቱ የትግራይ ባንዳዎች ውስጥም ዜናዊ አስረስ(የሟቹ ጠ/ሚ መለስ አባት) ፣ባሻህ ወልዱ (የትግራይ ክልል መሪ የነበረው የአባይ ወልዱ አባት ) ፣ የአባይ ፀሀየ፣ ስዩም መስፍንና የገብረ ጽዮን አባቶች ባንዳዎች እንደነበሩ አቶ ገ/መድህን አርአያ ከSBS ሬዲዮ ጋር ባደረጉት ቃለመጠይቅ ነግረውናል።
ትዕግሥተኛ ሁን። መጽሐፍ ቅዱስ “መልካም ምግባር ይኑራችሁ” ይላል። (1 ጴጥሮስ 2:12) አልፎ አልፎ ብቻ መልካም ምግባር በማሳየት እምነት የሚጣልብህ እንደሆንክ ማስመሥከር አትችልም፤ ከዚህ ይልቅ ምንጊዜም መልካም ምግባር ሊኖርህ ይገባል። የወላጆችህን አመኔታ ማትረፍ ጊዜ የሚጠይቅ ነገር ቢሆንም እንዲህ በማድረግህ ፈጽሞ አትቆጭም።
LAS VEGAS - April 24, 2017 - Amagi, በደመና ስርጭት መሰረተ ልማት ውስጥ እና በቲቪ እና በኦቲ ቲ ማስታወቂያዎች ላይ ያነጣጠረ, ዛሬ የ SKYLIGHT ን, በቅድመ-ደመና, በደመና የተደራጀ የብሮድካስት አገልግሎት መድረክ መጀመሩን አስታወቀ. የተደራጀ የ Playout አገልግሎቶች ኢንዱስትሪ. SKYLIGHT የቡድን ማደራጃዎችን, የይዘት ዝግጅት, የይዘት አቅርቦት, እና ለገቢ-መስተዋወቂያዎች በገንዘብ ለሚሠሩ ገቢዎች የሚያጠቃልሉ የቴሌቪዥን አውታረ መረቦችን ያቀርባል ...
ኤሪክ ካንቶኖ የልጅነት ታሪክ ሲደመር ያልታወቁ የህይወት ታሪክ መረጃዎች ፡፡
FSX በዚያ እዚህ FS2004 ተመሳሳይ አውሮፕላን ነው, ነገር ግን አይደለም. ስለሆነም እባክህ.
አዲስ አበባ ግንቦት 17 የሚጀመረው የደቡብ ሱዳን የሰላም ውይይት ስጋት አንዣቦበታል፡፡ አሜሪካ ለደቡብ ሱዳን ስትሰጠው የቆየችውን ዕርዳታ በመከለስ ልታቋርጥ እንደምትችል ያስታወቀች ሲሆን ውጥረት ውስጥ የገባው የደቡብ ሱዳን መንግስትም “የዕርዳታው መቋረጥ ተቃዋሚ ወገኖች ሰላም ስምምነት ለመድረስ ያላቸውን ፍላጎት ያዳክመዋል” ሲል አስጠንቅቋል
በ 690 ሄክታር ስፋት ባለው 7,100 ሜጋ ዋት ውስጥ ተቋሙ በአሁኑ ወቅት በዩናይትድ ስቴትስ ውስጥ ከሚሠራው ትልቁ የፀሐይ እርሻ የበለጠ ሃይል ማመንጨት ይችላል ፣ በደቡብ ካሊፎርኒያ 579 ሜጋዋት ተክል ፡፡ የፀሐይ ኃይልን ከጨለማ በኋላ ለማቆየት የሚያስችል አቅም ያለው 380 ሜጋ ዋት የኃይል ማመንጫዎች ቢያንስ ከ XNUMX ሜጋ ዋት / እንዲሁ ከየራሳቸው ትልቁ ተቋማት አንዱ ይሆናሉ ፡፡
ምን እንኳን የተሻለ ቢሆንም በዚህ የመስመር ላይ የቁማር ጉርሻ ያደርገዋል, ሦስት ክፍሎች ወደ ተከፋፍለው ያለው መሆኑ ነው.
አፋን ኦሮሞ ለማሳደግና ለቀጣዩ ትልድ ለማስተላለፍ የቋንቋው ምሁራን በጥናትና ምርምር ስራዎች እንዲያግዙ ተጠየቀ April 20, 2019
አቶ አንዳርጋቸው ፅጌ በወያኔ የታፈኑበትን አንደኛ ዓመት ምክንያት በማድረግ ታላቅ ሰላማዊ ሰልፍ በኖርዌይ፣ ኦስሎ ተካሄደ
የእስራኤሉ የጦር ሠራዊት ምልክት (IDF Insignia) የተሰራ
“በተለይም የክልሉ መንግስት የአርሶ አደሩን ጉልበት በዋናነት በመጠቀም ሌሎችን ሳይጠብቅ እምቦጭን ብቻ ሳይሆን ሃይቁ ከተደቀኑበት ሌሎች አደጋዎች በመጠበቅ ኃላፊነታችን ለመወጣት የምንችለውን ሁሉ እናደርጋለን “ብለዋል።
የክረምቱ ዝናብ በኢንዶኔዥያ ዋና ከተማ ጃካርታ ባስከተለው ጎርፍ ከ ሰላሳ ሺህ በላይ ሰዎች ስፍራውን ለቀው እንዲወጡ ምክንያት ሆኗል።
የይዘት የወሲብ አይደለም, ማስፈራራት መያዝ ወይም ግለሰቦች ወይም አካላት አቅጣጫ ጥቃት ለማነሳሳት አይደለም, እና ማንኛውም ሶስተኛ ወገን ግላዊነት ወይም በህዝብ መታወቅ መብት የሚጥስ አይደለም;
በምስራቅ ኦሮሚያ፤ አወዳይ፣ ቆቦ፣ ጨለንቆ፣ ኮምቦልቻና ደደር ስለገነፈለው ሕዝባዊ አመጽ ዝርዝር መረጃ | ከOMN | Zehabesha Amharic
በእጄ ፡ ላይ ፡ ያለው ፡ በትር ፡ ከሆነማ ፡ ባሕሩን ፡ ምታው
ነገሩ ታስቦበት ይኹን በአጋጣሚ ለማረጋገጥ ባይቻልም የኅትመቱ ኹኔታ አንዳንድ የአስመራጭ ኮሚቴ አባላቱን ማሳዘኑ ተነግሯል፡፡ ውጤቱ አስቀድሞ ለታወቀ ምርጫ ይህ ኅትመት በምንም መልኩ ቢሠራ ከታሪክ ሰነድነቱ በቀር ፋይዳ እንደሌለው የተናገሩ የምርጫው ታዛቢዎች÷ አጋጣሚውን ብፁዕ አቡነ ማትያስን በተለያዩ ጫናዎች ውስጥ ለማስመረጥ በመላው አህጉረ ስብከት የሚሯሯጡ ቡድኖች (ብፁዕነታቸው እንደማያውቋቸውና እንዳላገኟቸው ቢነገርም) ለሚፈጽሙት ደባ እንደማሳያ ያደርጉታል፡፡
እዚህ ጋር አንድ ተራ ሰው ቢያደርገው ብዙም የሚደንቅ ነገር ላይሆን ይችላል።
ይህ ጨዋታ መጀመሪያ ላይ ተጫዋቾች የተሰጠውን መመሪያ
በአካባቢያችን ያሉ ሰዎች እንዳተኮሩብን ገብቶኛል፡፡ ምን ማድረግ ይቻላል! ፀጥ ብዬ ማዳመጤን ቀጠልኩ፡፡
አዜብም ከንቲባነታቸው ሳይታለም የተፈታ ይመስላል። ድህነትን በዚህ ደረጃ የሚመለከት ሰው እንዴት የድሀው ሕዝብ ከንቲባ ሊሆን
የሳምደን የከተማው ማዘጋጃ ቤት ከንቲባ አቶ ሙስፋ ዳሬም የ 3 ኛ ደረጃ OMU ካምፓስ የባቡር ሀዲድ መስመር ተጠናቅቆ እንደጨረሱ "ወይም ዓርብ ማለዳ ባለው የዩኒቨርሲቲ ውስጥ የእኛን ትራም መስራት እንጀምራለን" ብለዋል. የሳሙላ እና የቡድኑ ዋናው ግዙፍ ኢንቨስትመንት የከተማዋን ማዘጋጃ ቤት ፕሮጀክት ትራንስፖርት [ተጨማሪ ...]
ብቻ ሳይሆን የየመንግሥታቱን “አዳዲስ ቋንቋዎች” እንዲሁ መዝግቦ ለትውልድ ማስተላለፍ ይገባናል። “የሆነበት ሁኔታ ነው ያለው”ን የመሳሰሉ
ጠ/ሚ ዶክተር አብይ ከፍትሕ አካል አባላት ጋር ያደረጉት ውይይት - ክፍል 1
እዞም ኵሎም ክበሃሉ ዝጸንሑ ናይ ፍቕሪ ባህሪ፡ ብርግጽ፡ ጥዑማት ዘረባ እዮም ምትግባሮም ግን ዘይከኣሉ እዮም ዝብል ሓሳብዶ ኣብ ርእስኹም ምዩቕ ምዩቕ ይብለኩም ኣሎ፧ ሓቂ እዩ፡ መልሱ ግን ሓንቲ እያ። ፍቕሪ ብመሰረቱ
እንግዲህ፦ እነሆ፥ በበረሀ ነው ቢሉአችሁ፥ አትውጡ፤ እነሆ፥ በእልፍኝ ነው ቢሉአችሁ፥ አትመኑ፤)
ከእነዚህ ጥንታውያን አብያተ ክርስቲያናት (እህት አብያተ ክርስቲያናት) አንዷ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን በመሆንዋ እንደ ጥንታዊነቷና ሐዋያዊነቷ መጠን ከሐዋርያት የተቀበለችውን አስተምህሮ በጥንቃቄ አክብራ በመያዝ ሳትጨምርና ሳትቀንስ በሥርዓቱ እየተገለገለችበት ትገኛለች፡፡ በመሆኑም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን በሕግ የታወቁ ሰባት አጽዋማት አሏት፡፡ እነርሱም፡-
« አያችሁን ? ውሃችሁ ሠራጊ ቢኾን ፈሳሺን ውሃ የሚያመጣላቸሁ ማን ነው ? » በላቸው ፡ ፡ ( አላህ የዓለማት ጌታ ያመጣዋል ) ፡ ፡
Home»ዜና»11ኛው የአፍሪካ መሪዎች አስቸኳይ ጉባዔ በአዲስ አበባ
ፓትሪክ ማታሲ (ተስካር)፣ ፋሩክ ሺካሎ (ባንዳሪ)
ለማጠቃለል ያህል፣ ያለው አክሊሉ በሚል ስም ከዚህ ቀደም የተፃፈ መጽሐፍ አላነበብሁም፡፡ ‹‹ወሰብሳቤ›› የበኩር ሥራው ከሆነ የሚደነቅ ነው። ስለ ፍቅር ሲነግረን ያምርለታል፡፡ ስለ ማህበራዊ ጉዳዮች ሲያነሳ ያስደምማል፡፡ ስለ ሀገር የሚነካካቸው የፖለቲካ፣ ወታደራዊና የታሪክ ቁም ነገሮች ኮርኳሪ ናቸው፡፡
ይሄም ማለት ኪነ ጥበብ የፈጠራ ምናቡን የሚያገኘው ከዚህ የስልጣን መሰረት ነው፡፡ በመሆኑም፣ ኪነ ጥበባዊ ሥራዎችን አይተን፣ ሥራዎቹ የተንተራሱበትን የስልጣን መሰረት፣ ምን እንደሆነ ማወቅ እንችላለን። ለዚህም ነው የቅዱስ ያሬድን የሚያራራ፣ ልብን የሚሰረስር፣ የትካዜና የቁዘማ ዜማዎችን ተመልክተን የስልጣን መሰረቱ የብህትውናው ባህል መሆኑን በቀላሉ መናገር የምንችለው፡፡ ያለ ብህትውናዊ ባህል፣ የያሬድ የትካዜ ዜማዎች ሊፈልቁ አይችሉም፡፡ ከላይ ‹‹ቅዱስ ያሬድ አክሱማዊ ሰው ሳይሆን ላሊበላዊው ሰው ነው›› ያልነውም ለዚህ ነው፡፡
በማርች 23 በኤስኪኤር ውስጥ የአውቶቡሶች እና ትራሞች ብዛት ቀንሷል
የመንግስትን የ 27 ዓመት ባህሪውን የተረዳ ህዝብ ወርቅ ቢያነጥፍለትም እሾህ ይመስለዋል፡፡መድሃኒት ቢያቀርብለትም መርዝ ይመስለዋል፡፡ ፀጥታ ሊያስከብርለት ቢፈልግም ራሱ መንግስት አሸባሪ ይመስለዋል፡፡ ስለነበርም፡፡ እንዲህ ከሆነ የህዝብ ቁጣዎች መቀጠላቸው ተፈጥሮአዊ ነው፡፡
<<ኣብ ኣግልግሎትኩም ኣይትተሃከዩ ብመንፈስ ዝተቃጸልኩም ኩኑ ንእግዚኣብሔር ኣገልግሉ>> ሮሜ.12፣11።
የተሻሻሉ የግብርና አሰራሮችና ቴክኖሎጂዎችን አርሶ አደሩ አስፈላጊነት ለማሳወቅ እየሰራ መሆኑንም ኃላፊው አመልክተዋል።
ገንዘብ መንግስቲ ሮሜ (ማቴ.17፡27)። ﷽ገንዘብ﻾ ተምልከት።
ቅዳሴ መርሃ ግብር በየሳምንቱ እና ከዚያም በላይ ይኖረናል።
የኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት በዛሬዉ ዕለት ከ2 ሺህ በላይ ለሆኑ ታሳሪዎች ይቅርታ ማድረጉን አስታወቀ። ከነዚህም ዉስጥ 1 ሺህ 568 ቱ ተፈረዶባቸዉ በእስር ላይ ይገኙ እንደነበር ተገልጿል። ቀሪወቹ ጉዳያቸዉ በፍርድ ቤት ሲታይ የነበረና በፖሊስ ምርመራ ላይ የነበሩ ናቸዉ ተብሏል።
ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ቤት በሁሉም ዜናዎች በበጎ ጎኑ አልተነሳም፡፡ “እንዳይሰራጭ አገደ!”“እንዳይታተም ከለከለ!” እና “ቁጥር ገደበ!” የሚሉት ሃረጎች የማተሚያ ቤቱን ስምና ክብር የሚያጎድፉ ናቸው፡፡ ይህ ማተሚያ ተቋም፣ የዛሬዎቹ ሹመኞችና ባለሥላጣናቱ አወቁትም – አላወቁትም ትልቅ ራዕይና አላማዎችን አንግቦ የተነሳ ነበር፡፡ እነዚህን ተልዕኮዎቹን ለርካሽ የፖለቲካ ትርፍ ሲባል መስዋዕት ማድረግ ግን ከተጠያቂነትና ከታሪክ-ሕሊና ተወቃሽነት አያድንም፡፡
ማሠሪያ ጉዝጓዝ 8PCS / ቀለም ሣጥን, 12Color ሳጥኖች / ውስጣዊ ሣጥን (ማሳያ ሣጥን), 50 ውስጣዊ ሣጥን / ካርቶን
በጥናቱ ወቅት ተፈናቃዮቹ ለሰመጉ እንዳስረዱት የደረሰባቸውን ከፍተኛ በደልና እንግልት በተለያዩ የሀገር ውስጥ ጋዜጦችና የውጭ ሚዲያ በመናገራቸው ምክንያት እስራት ዛቻና ክትትል እየተፈፀመባቸው እንደሆነና በከፍተኛ ስጋት ላይ እንደሚገኙ ተናግረዋል። ተፋናቃዮቹ ለረዥም አመታት ያፈሩትን ንብረትና የእርሻ መሬታቸውን በአካባቢው ባለስልጣናትና በሌሎች ብሔረሰብ አባላት መነጠቃቸውን፣ የሚንቀሳቀስና የማይንቀሳቀሱ ንብረቶቻቸውን እንዳያዙበት መደረጋቸውን፣ መታወቂያ ካርድ እንዳያወጡ መከልከላቸውንና፣ ልጆቻችው በትምህርት ቤቶች ውስጥ ገብተው እንዳይማሩ መደረጉን ተናግረዉ “የዚህ ክልል ተወላጅ አይደላችሁም” እየተባሉ ዛቻ፣ ድብደባ፣ ንብረት ነጠቃና ለእሰራት ጭምር እንደተጋለጡ የተፈናቃይ ተወካዮች ለሰመጉ በፃፉት ማመልከቻ ተናግረዋል።
"አሁን የምናያቸው ‹አጥማቂዎች› እና ‹ተአምራት› አድራጊዎች ግን ራሳቸውን የሚያከብሩ፣ እግዚአብሔርን የሚሸፍኑ፣" ያልከዉ ትክክል ነዉ። ይህጉዳይ በነዚህ ሰዎች ብቻ የሚያበቃ መሆን የለበትም ። በቤተክርስቲያናችን ለቅዱሳን ∕እመቤታችንን ጨምሮ∕ የሚደረገዉ የንግስ ሥርዐት የምሥጋና ርዝመት እግዚአብሔርን እንደሚሸፈን አልፎም እንደሚያስቀና ለምን አትናገርም? ቅዱሳን ከጌታ ጋር እኩል የሚከበሩበትን ፀሎት፣ ዉዳሴና ቅዳሴስ ምን ትላለህ? ቅዱሳን ክብር ሁሉ ለእግዚ∕ር እንዲሆን አካባቢያቸዉን ጥለዉ ይጠፉ ከነበረ መንፈሳቸዉና አፅማቸዉ አርፎ እንዳይተኛ የሚደረገዉን አምልኮ ወይም ከአምልኮ ያላነሰ አክብሮትን እያየህና እያወቅህ ለምን ዝም ትላለህ? በተለይ ዛሬ እከሌ ይነግሳል፣የዓመቱ ነዉ ሲባል አንጀትህ እንዴት ቻለዉ? አንተ የብቸኛዉ ንጉስ ልጅ አይደለህም ማለት ነዉ? እዉነቱን ልናገርና ሁሌም በዚህ ምክንያት ከማዝንባቸዉ ሰዎች መካከል ነህ። አሁን ይህንን በማነሳቴ የሚደረሰብኝን ዉርጂብኝ ከወዲሁ አዉቀዋለሁ። አንተ ግን የአጥማቂ ነን ባዮችን ብቻ አንስተህ በየቤተክርስቲያኑ የሚታየዉን ክህደት በዝምታ ማለፍህ ራስህን መቃረን ነዉና ለክርሰቶስ ክብር ጨክን። አንተና ቤተሰብህ ይባረካል። አቅሙን እርሱ ራሱ ለክብሩ ሲል ይስጥህ።
የወያኔን ውድቀትና የኢትዮጵያን ትንሣኤ ለማፋጠን ኅብረታችን ይጠንክር!!! | justiceethio
የሚሻና መስመር (ኮምፕዩተር- እና የቪዲዮ ጨዋታዎች) አንተ ሞባይል ብሮድባንድ ላይ መጫወት አይችልም.
በዚህ ንግግራቸው አቶ ኃይለ ማርያም ሙስናን ለመታገል ፍፁም ቁርጠኛ መሆናቸውን መረዳት እንችላለን፡፡ ነገር ግን አሁን ሥልጣን የለቀቁት አቶ ኃይለ ማርያም፤ የፀረ-ሙስና ዘመቻ በይፋ መጀመራቸውን በገለፁ አንድ ሣምንት እንኳን ባልሞላ ጊዜ ሐገሪቱ በሁከት መታመስ ጀመረች፡፡ የህዝቡን ጥያቄ ለመመለስ የተነሳው የአቶ ኃይለ ማርያም መንግስት፤ በህዝብ አመጽ ያሰበውን ነገር መፈጸም ተስኖት ሐገሪቱ ‹‹ማርያም …ማርያም›› በሚያሰኝ ምጥ ለሦስት ዓመታት ስትንገላታ ቆየች፡፡ በእኔ እምነት አቶ ኃይለ ማርያም የፀረ ሙስና ዘመቻቸውን በአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ከለላ ሊፈፀሙት ይገባ ነበር፡፡ ዘመቻው አደገኛ ዘመቻ ነበር፡፡ ህዝብ እና መንግስት ‹‹ተበደልኩ›› …. ‹‹አዎ ተበድለሃል›› እየተባባሉ ሲጋጩ ከረሙ፡፡ በመጨረሻም አቶ ኃይለ ማርያም ስልጣናቸውን በገዛ ፈቃዳቸው ለቀቁ፡፡
ከላይ እንደተጠቀሰው የስልጣን ተካፋይ አልሆንንም ብለው እስካሰቡ ድረስ (ለምሳሌ በምርጫ ማሸነፍ ስለማይችሉ) ምንም አይነት ሂደትን የሚያጣጥሉ ይኖራሉ:
ታራሚዎች የተከለከሉ ነገሮችን ወደ ውስጥ ለማስገባት ከሚጠቀሙባቸው ነገሮች አንዱ ዳቦ ነው፡፡ ንቅሳት የሚፈልግ ሰው ቤተሰቦቹ ወይም ጠያቂዎቹ በዳቦ ውስጥ መርፌ ከተው እንዲያስገቡለት ያደርጋል፡፡ በዚህ መንገድ መርፌውን ወደ ማረሚያ ቤቱ ማስገባት እንደልብ ስለማይቻልና ምናልባትም በጥርጣሬ ሊያሲዝ ስለሚችል ታራሚዎች በዳቦ አማካኝነት ወደ ማረሚያ ቤቱ የገባችውን መርፌና ምላጭ በጋራ ይጠቀሙባቸዋል፡፡ ጐይቶም ሀለፎም (ጐቲካ) በቃሊቲ ማረሚያ ቤት በሥርቆት ወንጀል ተከሶ የሰባት ዓመታት እስር የተፈረደበት ታራሚ ነው፡፡ ጐይቶም በማረሚያ ቤቱ ውስጥ የንቅሣት አገልግሎት በመስጠት የሚታወቅ ነቃሽ ነው፡፡ እስከ አሁን ድረስ 48 ለሚደርሱ ሰዎች ንቅሣት ሠርቷል፡፡ ጐይቶም የእስር ጊዜውን ያቀናቀቀ ቢሆንም በንቅሣት ሥራ ላይ ተገኝቶ አመክሮ በመከልከሉ እስከ አሁንም ከእስር አልተፈታም፡፡
6. እታ ወርሒ እውን ክትውዳእ እኮ እያ ተመጢጣስ ኣላ መዓልታ በሊዓ ደበኽ ክትብል እያ ኣብ ጉባኤኸ ብህዝቢ ተማእዚዞምን ተማእኪሎምን ንህዝቢ ዝወሰኖ ውሳኔ ክቅበሉ ድዮም? ህዝቢ እሞ ዝከኣል ሰሪሑ ወከልቱ መሪጹ ህዝቢ ዝደልዮ ወሲኑ ውሳኔታቱ ብወከልቱ ገይሩ ናብ ሃገራዊ ጉባኤ ክበጽሓሉ ዝኽእል ዝመስል ኣስኒቁ አዩ። ነቲ ስንቂ ናይ ህዝቢ ክቕበልዎ ድዮም ?
የመኪና ሽቅድምድም። ማሌዢያ ውስጥ ትናንት በተካሄደው የፎርሙላ አንድ የመኪና ሽቅድምድም የመርሴዲስ አሽከርካሪው የብሪታንያ ተወላጁ ሌዊስ ሐሚልተን አንደኛ ሆኖ አጠናቋል። ጀርመናዊው ኒኮ ሮዘንበርግ በመርሴዲስ ሁለተኛ ሆኗል። የሬድ ቡል አብራሪው ሌላኛው ጀርመናዊ ሠባስቲያን ፌትል በሶስተኛነት ነው ያጠናቀቀው። በፌራሪ መኪናው ሲምዘገዘግ የነበረው ስፔናዊው ፈርናንዶ አሎንሶ የመኪናውን ሞተር ሲያጠፋ እራሱን ያገኘው በአራተኛ ደረጃ ላይ ነው።
• ውኃ በሰፈራችሁ ከመጣች ስንት ጊዜዋ ነው? መልሱን ለእናንተው።
ካዛክስታን መንግስት, መያዣ ትራንስፖርት በአገሪቱ ድንበሮች ወቅት ተከስቷል, ሁለቱም አገሮች ውስጥ, ሁለቱም ትራንስፖርት ውስጥ ንቁ ሚና እየተጫወተ ያለውን ኮርፖሬሽኖች እና ሁኔታ ለማግኘት በጣም አስፈላጊ ነው አሉ; እነርሱ ከእነዚህ ግብይቶች ከ 5 ቢሊዮን ዶላር በዓመት ማሸነፍ ያለመ ነው አለ. ድንገት [ተጨማሪ ...]
38፤ ማናቸውም ወንድ ወይም ሴት በሥጋው ቁርበት ላይ ነጭ ቋቁቻ ቢኖርበት፥
በኢትዮጵያ በተለይም በአዲስ አበባ በአንዳንድ የክልል ከተሞች ግሪኮች፣ አርመኖች፣ የመኖች ፣ ህንዶች፣ ጃማይካዎች እና የሌሎችም አገራት ዜጎች በኢኮኖሚውና ማህበራዊው መስኮች አሻራቸውን በሚገባ አሳርፈዋል። እነዚህ በኢትዮጵያውያን አጠራር “ፈረንጆቹ” እየተባሉ ሲታወቁ የኖሩ የውጭ ሀገር ዜጎች በግንባታ፣ በንግድ ስራ፣ በኪነ-ጥበቡ እና በተለያዩ መስኮችም ተሰማርተው ኖረዋል፡፡
Weird 4 ሆስፒታሎች ሞተዋል ካሏቸው በኋላ ከሞት የተመለሱት ወ/ሮ ሉሊት አሰፋ
ነጠላ ውፅዓት 16V8A ዴስክቶፕ የኃይል አስማሚ።  አሁኑኑ ያግኙን
ናብ’ቲ ቀንዲ ውሽጣዊ ትሕዝቶን መልእኽቱን ገሊህካ ወይ ኣቲኻ፡ ነጥቢ ብነጥቢ ክትፍትሽ እንከለኻ እትረኽቦ ሓቅታት ግን፡ ካብ’ቲ ኣርእስቲ ዝዓዘዘ ዓበይቲ ቅውም-ነገራት ዝሓቆፈ ዕቱብ ጽሑፍ ኢዩ።
በዚህ ሁሉ ሂደት በአንድ ነገር እርግጠኛ መሆን ይቻላል።
ባለስልጣኖች ባለፈው ሳምንት የመጨረሻውን የመጨረሻ ውሳኔ አሳውቀዋል
ከዚሁ ብሔራዊ ውትድርና አገልግሎት ለማምለጥ እያሉም በርካታ ኤርትራውያን ሀገር ጥለው ላይመለሱ ይሸሻሉ። የሚያስገርመው ግን፣ ኤርትራ ከእነዚህ በውጪ የሚኖሩ ወደ አንድ ሚሊዮን የሚጠጉ ዜጎችዋ ጥገኛ መሆኗ ነው። የሚልኩት ገንዘብ በግምት ከሀገሪቷ ጠቅላላ ገቢ አንድ ሶስተኛውን እንደሚሸፍን ነው የሚነገረው።
አስተያየቶች ጠፍቷል በኩሽና ላይ ባለው ጣሪያ ላይ - ክፍል 2
እናም ከዚያ በኋላ የስዊዘርላንድ ዶክተር የኔ ዶቲቶስን እንድጥል ያደረገኝ አንድ ነገር ተናገረ ...
የብፁዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆሬዎስ የአኵስም ጉብኝት ቢቀድም በሚል ለማመቻቸት ሲንቀሳቀሱ ከነበሩ አካላት የተሰጠ አስተያየት በዝርዝር፤
22 ሺ ካሬሜትር ስፋት ያለው የእርሻና የመኖሪያ ቤት ቦታ ለአንድ ካሬ በ18 ብር ከ50 ሳንቲም ታስቦ ተከፍሎ እንደተወሰደባቸው አቶ ኃይሉ ይናገራሉ።
“ከዚህ ጥቃት ጀርባ እነማን አሉ?” የሚለውን ፖሊስ ጥቃቱ በአቶ አማረ ላይ ከተፈፀመበት ጊዜ ጀምሮ በክትትል ላይ መሆኑንና በተያዙት ግለሰቦች መነሻነት ምርመራ እያካሄደ መሆኑን የፖሊስ ምንጮች ለሪፖርተር ጋዜጣ ጠቁመዋል፡፡
ለኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ለፕሬዚዳንትና ለሥራ አስፈጻሚዎች ምርጫ አስመራጭ ኮሚቴ ለመሰየም፣ ለሐሙስ ኅዳር 14 ቀን 2010 ዓ.ም. አስቸኳይ ስብሰባ እንዲጠራ የፌዴሬሽኑ የሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ዛሬ በጽሕፈት ቤቱ ወሰነ፡፡
አፈፃፀም ሲነፃፀር ቱቦዎች እና እቅዶች (በክረምት ወቅት መጮህ!)
የኮምፒተርዎ ወይም የሞባይል መሳሪያዎ ፕሮግራሞች በሙሉ በተለይ የደህንነት ጥበቃ ካርታዎችዎ እና ጸረ-ማልዌር ፕሮግራሞች
ወዲ እታ ኣብ ናይን ዝነበረት መበለት የሱስ ነቲ ኣብ ወጻኢ ኸተማ ናይን ዚግበር ዝነበረ ስነ ስርዓት ቀብሪ ደው ኣቢሉ ንሓደ ዝሞተ መንእሰይ ኣተንስኦ፣ ነታ ሓዚና ዝነበረት ኣዲኡ ኸኣ ሃባ።—ሉቃስ 7:11-15።
ምልውዋጥ ባህሪ ሰብ ኣብ ጉዕዞ ሂወት ብዳኒኤል ሰመረ ተስፋይ – 1ይ – 2ይ – 3ይን – ናይ መወዳእታ ክፋልን
ህጻኑ ፀንሳ ነበር ጊዜ መፀነስ ቀን ቀን ነው.
ሪፖርት | ከጉዞ የተመለሱት ሀዋሳዎች ከቅዱስ ጊዮርጊስ አንድ ነጥብ ወስደዋል
በ14ኛው ሳምንት ስሑል ሽረን በሜዳው በመርታት የተሳካለት የመጀመሪያው ቡድን መሆን የቻሉት ወልዋሎዎች የውድድር አጋማሹን የመጨረሻ ጨዋታቸውን ሲሆን የሚያደርጉት ወደ 8ኛ ደረጃ ከፍ የማለት ዕድልም አላቸው። ከዚህ ባለፈ ለመልቀቂያ ደብዳቤያቸው የተሰጠው ምላሽ እስካሁን በይፋ ያልታወቀው አሰልጣኝ ፀጋዬ ኪዳነማርያም እና ቢጫ ለባሾቹን የመጨረሻ ጥምረት ልንመለከት የምንችልበትም ጨዋታ ሊሆን ይችላል።
፬. የደንቡ አንቀጽ ፮ ተሰርዞ በሚከተለው አዲስ አንቀጽ ፮ ተተክቷል።
ኢትዮአዲስስፖርት _ Ethioaddissport ሊቨርፑል ከ ሮማ፡ የሻምፒዮንስ ሊግ የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ ቅድመ ዳሰሳ
ውሳኔው ለምን ያህል ጊዜ ገቢራዊ እንደሚሆን የአገር ውስጥ ጉዳይ ሚኒስትሩ ያሉት ነገር የለም።ምንም ይሁን ምን በቶማስ ደ ሚዚዬር በኩል የተደመጠው ውሳኔ ጀርመን ለመግባት ለሚያልሙት ተገን ጠያቂዎች የመርዶ ያክል ነው።
ግብፅ በበኩሏ የአስዋን የኃይል ማመንጫ ግድብ ግንባታን ይፋ አደረገች። የአሰዋን ግድብ በሱዳን ግዛት ውስጥ ሃምሳ ኪሎ ሜትር ዘልቆ ለመገንባት የታሰበ መሆኑ ሲታወቅ፣ ከፍተኛ ቅሬታ በወቅቱ አስተናግዷል። ግብፅ የሱዳን ቅሬታ ወደጎን በመተው፣ ሃምሳ ሺ ሱዳናዊያን በማፈናቀል የአሰዋን የኃይል ማመንጫ ግድብ ግንባታን ተግባራዊ አድርጋለች። የኑቢያ ስልጣኔን አውድማለች፡፡
ሪፖርተር፡- የስካውትን ጽንስ ሐሳብና የሚመራበትን ሕጎች በዝርዝር ቢያስረዱን?
የግድቡ ግንባታ አሁን ባለበት ደረጃ 65 በመቶ ደርሷል፤ በዚህ ዓመት መጨረሻም በሁለት ዪኒቶች ኃይል ማመንጨት
” ድቻዎች ከዛማሌክ ለሚያደርጉት ጨዋታ በአእምሮ መዘጋጀት ወሳኝ ነው ” ሽመልስ በቀለ
የመጨረሻው ደግሞ በሁሉ ነገሩ ክስ ማቅረብ እየተቻለ፣ ተጠርጠሪውንም የሚያስከስሱት ምክንያቶች ቢኖሩም ዓቃቤ ሕጉ ለሕዝብ ጥቅም ሲባል ክስ እንዳያቀርብ ከፍትሕ ሚኒስትሩ ወይም በአሁኑ አጠራር ከጠቅላይ ዓቃቤ ሕጉ ጉዳዩን ለሚከታተለው ዓቃቤ ሕግ ትዕዛዝ ያለፈለት እንደሆነ ነው።
2013 ጀምሮ ተግባራዊ የተደረገውና አሁን ፕሬዝዳንቱ እስከ መጪው የካቲት በድጋሚ እንዲራዘም ያቀረቡት በአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ የማስተዳደር ሃሳብ ስኬታማ አይደለም ሲሉ የሃገሪቱ ምክር ቤት አባላት ተችተዋል።
ደረጃ 3፦ በተገቢው ቦታ ስማችንን፣ የኢሜይል አድራሻችንን እና የይለፍ ቃላችንን መጻፍ፤ ፕሮግራሙ የይለፍ ቃላችንን በራሱ እንዳይመዘግብና እንዳያስታውስ Remember my password የሚለውን በአልመምረጥ መሰንከል። መስኮቱ ከላይ በስእል 7 የሚታየውን ይመስልልናል፤
ፕሮፌሰር ብርሃኑ ያኔ የተናገረው ነገር ብዙዎች ለትግል እንዲነሳሱ አድርጓል። እሱና ጓዶቹም “ግንቦት ሰባት የነፃነትና የፍትሕ ንቅናቄ” የተሰኘውን ድርጅት በመመሥረት ወደ ህዝባዊ ትግሉ ገብተዋል።
የአዳና ሜትሮ እና የከተማ አውቶቡሶች በተማሪዎች ይጠቀማሉ