text
stringlengths
21
1.61k
ከወረስናቸው ችግሮች አንዱ ሶሻሊዝም ነው (ሶሻሊዝም ችግር እንጂ ምን ሊባል ይችላል!)
ቤት » ዜና » የጄኔስ ምርት አምራች ኩባንያ ለጥቁር ኢሚግሬሽን የስራ ፍሰት ፍሰት ጥቁር ካሜራዎችን ይጠቀማል
ኑሕንም ወደ ሕዝቦቹ በእርግጥ ላክነው ፡ ፡ በውስጣቸውም ሺህ ዓመትን አምሳ ዓመት ሲቀር ተቀመጠ ፡ ፡ እነርሱ በዳዮች ኾነውም የውሃው ማጥለቅለቅ ያዛቸው ፡ ፡
ስቱዲዮዎን ከኃይል-ነጭ ማሳያ የ LED ብርሃን መብራቶች ጋር ለማሻሻል ዝግጁ ነዎት, ነገር ግን የአድናቂዎች ስብስቡን አይፈልጉም? PrimeTime LED ከፍተኛ አፈፃፀም, የቴክኒካዊ ፈጠራዎች እና እና ቀልጣፋ እና ቀልጣፋ ለመሆን እንዲችሉ FAN A ያስፈልግም ብለው ያውቃሉ? መሐንዲሶች እና የፋውንዴተሮች አስተዳዳሪዎች የፀሃፊነት አምራቾቹን የብርሃን ብርሀን ስለማምነው ብሩህ ስለሆኑ እና በጣም አነስተኛ ኃይልን ስለሚጠቀሙ. ...
መግለጫ:ሸ ፍሬም ከፍተኛ ፍጥነት የማተሚያ ማሽን።,ማህተም ማሽን ለብረታ ብረት,የሞተር ላስቲክ ማተሚያ ማሽን,ከፍተኛ ፍጥነት ፕሬስ መመገብ መስመር።,የብረት ማተሚያ ማሽን,የብረት ማገዶ ማሽኖች
በብሮድ ስምንት እስያ ውስጥ ለዋና ዋናው ትያትር ብሉፋክስክስክስክስ የተባለውን አጋርነት አስመስሎታል - ሰኔ 19, 2018
ማውረድ: ቪዲዮ: የኤች.ቪ.ፒ. ዘጋቢ RTL-TVi ፣ የተወሰነ ዘይት ያግኙ! Part1 - ማውረዶች
ብስርዓት ህግደፍ፣ ዕፈናን፣ ትምክሕትን፣ ጭቆናን፣ ከይተዳህላ፣ ምስ ብሄራዊ ቃልሲ ደው ኢለን፣ ካብ ሱሩ ንጭቆና ክድምስሳ ንመሰለን ዝረባረባ ከኣ ኣለዋ።
ሪፖርተር፡- በአፍሪካውያን ስደተኞች ላይ የሚደረገው ተፅዕኖና ጥቃት እንዳለ ሆኖ፣ በአገሮች ደረጃ በተለይ በምዕራባውያኑ አገሮች ዘንድ በተለይም በመንግሥታቱ ደረጃ ሆን ተብሎ የሚካሄድ የፖሊሲ ዕርምጃ እንደሚኖር ይታመናል፡፡ ይኸውም አብዛኞቹ አገሮች የሕዝብ ቁጥር ዕድገታቸውና የውልደት መጠናቸው ባለበት እየቆመ በመሆኑ፣ በስደተኞችና በፈላሾች እንዳይጥለቀለቁ በመፍራት አፍሪካውያን አገሮች ዜጎቻቸው እንዳይወጡ እያስገደዱ ነው ለማለት አያስችልም?
ኣብ ጽባሕ እቲ ብመስዋእቲ ተጋደልትን ህዝብን ዝመጸ ነጻነት፡ ሕብረ-ሰልፋዊ ፖሊትካ ዘካተተ፡ ልዕልና ህዝቢን ሕግን ዘረጋግጽ፡ ነቕ ዘይብል፡ ትካላዊ ኣሰራርሓ ዝሰረቱ፡ ብሓጺሩ`ስ፡ ሓርነት ኩሉ ዜጋ ዝሕሉ ፡ መሰልኩም ኣብ ጽኑዕ ዘንብርን፡ ደሞክራስያዊ ሰርዓተ-ምምሕዳር ምቛም እዩ ዝነበረ፡ መትከላትና።
አራት ነገሮችን ላንሳ። የትግራይ ህዝብ ነጻ አውጪ ግንባር የሚመራው መንግስት የኮሚኒኬሽን ቀውስ ውስጥ መግባቱን አምኗል። መንግስት ውስጥ ያሉ አካላትና መዋቅሮች መግባባት እንዳልቻሉ ሰሞኑን የኮሚኒኬሽን ሚኒስትሩ በይፋ ገልጸዋል። በክልልና ፌደራል መንግስት መሀል መግባባት የለም። ቋንቋው ተለያይቷል ነው የሚሉን ሰውዬው። ይህ ትልቅ ጉዳይ ነው። አንድ ስርዓት እዚህ ዓይነት ቀውስ ውስጥ ከገባ አደገኛ ነው። እርስ በእርሱ የመበላላት እድሉ ሰፊ ነው።
የጨረታ ማስታወቂያ የግላዊ ደህንነት አገልግሎቶች ግዥ | RayHaber | የባቡር ሐዲድ | ሀይዌይ | የኬብል መኪና
የኢስታንቡል ገ Ali አሊ ዬሊኪካ የመጨረሻ ደቂቃ መግለጫ እንዳመለከተው በኢስታንቡል ውስጥ ያሉ ልጆች ወደ ገበያ እና የገቢያ ቦታዎች አይወሰዱም ፡፡ “ዜጎቻችን ከልጆቻቸው ጋር በገበያዎችና በገቢያ ቦታዎች እንዳይጓዙ ለመከላከል ፣ [ተጨማሪ ...]
የኮርኔቫቫይረስን (መቆለፊያ) እርምጃዎችን እንዴት እንደሚይዙ ተግባራዊ ተግባራዊ ምክሮች ማርቲን Vrijland
ደበበ በ1995 ቀስተ ደመና ፓርቲን ተቀላቅሎ፤ በኋላም ቅንጅት ውስጥ የሕዝብ ግንኙነት ነበር። በዚህ የፖለቲካ ተሳትፎው ከአንድ ዓመት በላይ ታስሯል።
• የሽብለላ መግለጫ ጽሑፍ (OSD) እና አርማ ሊገባ ይችላል
One thought on “አማኞች ባለሥልጣንት የሚታዘዙና በፍቅር የሚመላለሱ ናቸው (ሮሜ 13፡1-13)”
የ IZBAN አዲስ ባቡሮች የቤት ዕቃዎችን ይጠቀማሉ
በአዲስ አበባ በየቀኑ የሚከወነው የቡና ንግድ ግልጽ የሆነ የራሱ ቅደም ተከተል አለው። ከታች ያለውን ብንወስድ፤ ሴቶች ቴርሙዝ፣ ስኒዎች እና የስኒ ማስቀመጫዎችን ሸክፈው በየጎዳናው ይዘዋወራሉ። አንድ ስኒ ቡና ሦስት ብር ነው፤ ቡና እያፈላች በመሸጥ የምትተዳደረው ሊያ በቀን እስከ 40 ብር እንደምታገኝ ትገልጣለች። በሥራዋ ደስተኛ ናት።
የትግራይ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር በወቅታዊ ጉዳይ ላይ መግለጫ
አንድ መረሳት የሌለበትን ታሪካዊ እዉነታ ልናስታዉሳችሁ እንወዳለን። የሀዲያ ህዝብ የራሱን ዕድል ራሱ ለመወሰንና ለዴሞክሪሲ በታሪኩ ዉስጥ ያደረጋቸዉን ተጋድሎዎች ማስታወስ ይጠቅማል። ዛሬ ለፋሽን የጀመረዉ አይደለም። የጥንቱን ታሪክ በዚህ ጽሁፋችን መዘርዘር አንሻም። ነገር ግን በ1992 ምርጫ ጊዜ በትግል ኣምባ የረገፉትን የሀዲያ ሰማዕታት ለኣብነት እናስታዉችኋለን።
አሁን ደግሞ በጦርነት ያልቻሉትን ነጠቃ በእጅ አዙር ከወሰዱ በኋላ አብዓላን የወያኔ ሰርዓት ሳያበቃ በፊት ወደ ትግራይ ለማካለል የሚደረግ ሩጫ ይመስላል። በእርግጥ አብዓላን ሸኽት ሰላሉ ብቻ አቤት ብላ መቀሌ አትገባም። ይህን ያልኩበት ምክንያት ምንም እንኳን በተደራጀ መልኩ ባይሆንም ለአብዓላ ህዎቱን ለመስጠት የተዘጋጀ ወጣት መኖሩን ልብ ብያለሁ።
አብዮተኛው ቼ በህዳር 1959 ዓ.ም ቦሊቪያ ዋና ከተማ ላ ፓዝ ሲደርስ፣ የአምባገነኑ ሬኔ ባሬንቶስ ሐገር የመጨረሻ መዳረሻዬ ትሆናለች ብሎ አላሰበም ነበር። በማርክሲስታዊ ርዕዮተ ዓለም ተከታይነቱና በአብዮተኛነቱ ምክንያት የማርክሲዝም-ሌኒኒዝም ርዕዮተ-ዓለምን ለማጥፋት ላይ ታች ስትል በነበረችው አሜሪካና፣ በድህነትና በጭቆና ቀንበር የሚማቅቀውን ሕዝብ “እያሳመፀብን ነው” ብለው … እንኳን እርምጃው ስሙ ባስፈራቸው የደቡብ አሜሪካ አምባገነኖች በጥብቅ ሲፈለግ የነበረው “ቼ”፣ (መስከረም 28 ቀን 1960 ዓ.ም/October 8 1967 G.C) ፌሊክስ ሮድሪጌዝ በተባለ ኩባን ከድቶ ለአሜሪካው ማዕከላዊ የስለላ ተቋም (CIA) ሲሰራ በነበረና፣ ክሎስ ባርቢ በተባለ የናዚ የጦር ወንጀለኛ ምክርና ጥቆማ “ቼ” በቦሊቪያ ወታደሮች ቆስሎ ተማረከ።
የኢህአዴግ ከፍተኛ ሹሞችን ልዩ ልዩ ጥቅማጥቅም የሚያስከብር አዋጅ ጸደቀ
ባለፈው ሳምንት ዓርብ ዕለት በጽ/ቤታቸው በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ መግለጫ የሰጡት የአቶ በረከት ምክትል የሆኑት አቶ ሸመልስ ከማል ስካይፒ አለመከልከሉን ፣በየድረገጹ የሚነገረው ሁሉ በሬ ወለደ ነው ሲሉ ማሰተባበላቸው ይታወሳል፡፡ አቶ ሽመልስ ከዚህ ቀደም የአሜሪካንን ደምጽ ለማፈን የመንግስት ዲሞክራሲያዊ ባህሪ አይፈቅድለትም ባሉ በቀናት ውስጥ አቶ መለስ ዜናዊ ቪኦኤን ማፈናቸውን ተናግረው ነበር። አሁን ደግሞ የአቶ ሽመልስ አለቃ አቶ በረከት ስካይፕንና በኢንትርኔት ስልክ የመደወልን አካሄድ እናስቆማለን ማለታቸው የተለያዩ አስተያየቶች እንዲቀርቡ አድርጓል። አንዳንድ ወገኖች ወይ የመንግስት ባለስልጣናት እርስ በርስ አይነጋገሩም ወይም አቶ ሽመልስ ዬይስሙላ ቃል አቀባይ ናቸው ወይም እርሳቸውን ለማዋረድ ሆን ተብሎ የተደረገ ነው በማለት አስተያየት ይሰጣሉ።
መኖር - ለዘላለም መኖር። ፒዲኤፍ ኤችቲኤምኤል ማውጫ
በቀይ ባህርና ኤደን ባህረሰላጤ የተለያዩ ዓላማዎችን ያነገቡ በርካታ ሃይሎች ማንዣበብ ከጀመሩ ቆየት ብለዋል። በተለይ የየመን የእርስ በርስን ግጭት ተከትሎ በስልጣን ላይ ያለውን መንግስትና አማፂያንን በመደገፍ በርካታ የአረቡ ዓለም መንግስታትና ኢራን በሁለት ጎራ ተከፍለዋል። ኢራን፣ ኳታር፣ ቱርክ እና ሱዳን በአንድ በኩል፤ ሳውዲ አረቢያ፣ የተባበሩት አረብ ኤሚሬቶች፣ ባህሬን እና ግብፅ በሌላ በኩል ሆነው የየመንን ምድር የጦር አውድማ አድርገዋታል። ለዚህ ስምሪትም በተለይ ኤርትራ ላይ የተለያዩ የጦር ሰፈሮችንና ቤዞችን አቋቁመዋል። ግብፅም በዚህ አስታካ ኤርትራ ላይ የጦር ቤዝ ለማቋቋም እንቅስቃሴ ጀምራ ነበር። በዚህ የአገራት አሰላላፍ ውስጥ ኢትዮጵያ የነበራት ሚና ከሁለት አንዱን በመምረጥ ላይ ያልተመሰረተ ነበር።
ይህ ወርቃማ አሳዳጊ ሙሩጋን ሲሆን, እሱ የሂንዱ አምላክ ነው.
የፀገዴ ወረዳ የጸጥታ ጽህፈት ቤት ሀላፊ ሻምበል እሸቴ አወቀ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደገለጹት፥ በክልሉ የፀጥታ ሀይል እና በመከላከያ ሰራዊቱ ከፍተኛ ትብብር 355 ሽጉጦች በቁጥጥር ስር ውለዋል።
የዓረና ፓርቲ አራተኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔ በባለፈው ቅዳሜ እና እሁድ ጥር 27 እና ጥር 28 በመቀሌ ከተማ ውስጥ ሲካሄድ ዓረና ትግራይ ለሉዓላዊነትና ለዲሞክራሲ ሃያ አምስት የማዕከላዊ ኮሚቴ አሥራ አንድ የሥራ አስፈፃሚ አባላትን በመምረጥ መጠናቀቁ ጠቅሶ ዘግቧል፡፡
17. በቶም ኣምላኽ ዘይፈትዎ ባህርያት ዜንጸባርቑ ሰባት ምእንቲ ኸይንጽሎ እንታይ ክንገብር ኣሎና፧
አንተ አሰራር የነጣው a ጥርሳቸውን መከራ በኋላ, እናንተ ሁሉ ምግብ በኋላ ጥርስዎን መቦረሽ አስፈላጊ ነው. አንተ ምግብ በእርስዎ ጥርስ ላይ እንሥራ ከሆነ, በእርስዎ አፍ ውስጥ ባክቴሪያ እድገት ሊያስከትል ይችላል. ባክቴሪያዎች ጥርስዎን ሊያለዝብ ይችላል, ጉዳት እና እያሽቆለቆለ እንዲሄድ ይበልጥ የተጋለጡ ማድረግ ይችላል.
6. ቤተ ክርስቲያን በራሷ ውስጥ የሚከሰቱ ጉዳዮችን በጥልቀት የሚመለከት እና ተግባራዊ ስራ የሚሰራ የህግ ክፍል እንዲኖራት ያስፈልጋል። ይህም ቤተ ክርስቲያን ከውጭ አካላት የሚሰነዘርባትን ማነኛውም ዓይነት ችግር በባለቤትነት ተከታትሎ አግባብ ባለው ህግ ፊት መብቷን የሚያሰከበር ይሆናል።ከዚህም በተጨማሪ በአብያተ ክርስቲያናት፤ በማኀበራት፤ በቀሳውስት፤ በአጠቃላይ በቤተ ክርስቲያን አገልጋዮች መካከል የሚፈጠሩ ችግሮች በቤተ ክርስቲያን ውስጥ እንዲፈቱ መደረግ አለበት። ይህም የቤተ ክርስቲያንን ገመና በቤተ ክርስቲያን ውስጥ መጨረስ ያስችላል።
ተስፋለም፡- ብዙዎቹን አልረሳቸውም። የሰራኋቸውም የተለያዩ ገፀ-ባህሪያትን ነው። በተለይ ጥቀስ ካልከኝ ግን “ጩኸት” የሚል አንድ የሲዲ ፊልም ነበር። “አልአዛር” የሚባል ገፀ-ባህሪይ ነው። እኔ ጀምበር አሰፋ፣ አድማሱ ከበደና ይገረም ደጀኔ ሆነን ነው፤ የሰራነው። ምንም እንኳን ፊልሙ የተሰራው 1995 ዓ.ም. አካባቢ ቢሆንም አሁን ድረስ ሰዎች በዛ ገፀ-ባህሪይ ምክንያት ያስታውሱኛል። የምር አፍቃሪ ባህሪይ ስለነበር እኔ ራሱ በጣም ወድጄው የሰራሁት ነው።
ከፍተኛውን ስሪት መውረድ ብቻ 10% ብቻ ነው.
‹‹ደንበኞቻችን ቅሬታ ይዘው የሚመጡ መሆናቸው ስራችንን ከባድ ያደርገዋል፡፡›› ወ/ሮ ፈጡም ሙስጠፋ የህዝብ የቅሬታና አቤቱታ ሰሚ ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር የመልካም አስተዳደር እጦት ነዋሪውን ለቁጣ አነሣሥቶታል የአስተዳደሩ ነዋሪዎች | የድሬዳዋ አስተዳደር መንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ
“ተግሣጽና ምክር” በፕሮቴስታንትና በኦርቶዶክስ ሃይማኖት መካከል ባሉት ልዩነቶች ቢያተኩርም እንኳን በጣሙን የሚዘልፈው መሠረተ ሃይማኖቱን ሳይሆን ልማድ ይዘው፥ ሃይማኖትን ተመርኩዘው በቤተ ክርስቲያኑ የነበሩትን ጉልህ ጥፋቶች ነው። ከእነዚህም ጥቂቶቹን ለመጥቀስ፥ የፍልሰታ፥ የሁዳዴ፥ የረቡዕና ዐርብ አጽዋማትን፤ የቅዱሳንን ስም እየጠሩ የበዓላትን ቀን በማክበር የሥራ ቀናትን መቀነስ፤ ሰው ሲሞት የሣልስት፥ የአርብዓ፥ የሙት ዓመት ተዝካር ወዘተ… እያሉ የሟች ቀሪ ቤተሰቦች የሚተዳደሩበትንና ልጆች የሚያድጉበትን ንብረት ማባከን፤ በመጽሐፍ ቅዱስ ከቶ ያልተጠቀሱትንና ፍጹም ሊታመኑ የማይችሉትን ገድልና ድርሳናት መስበክንና ማስተማርን በጥብቅ ይነቅፋል። ታዲያ ጥቅማቸው የተነካ ብዙ የቤተ ክህነት ሰዎች ስለተናደዱ አባቴን እስከ ጠቅላይ ንጉሠ ነገሥት ፍርድ ቤት ድረስ አደረሷቸው። የታተመው መጽሐፋቸውም ታስሮ እንዳይሸጥ ተከለከለ።
ዕብዱም የሳቁን ምክንያት እርሱ ራሱ በሚያውቀው ፤ ከት ብሎ ስቆ ...
● “Rational Basis” (ምክንያታዊ/ቀላል)- ለምሳሌ፥ የግለሰብ ተንቀሳቅሶ የመስራት መብትን የሚገድብ ህገ-መንግስታዊ ድንጋጌ ጥያቄ ዉቅስጥ ሲገባ፤
በኢትዮጲያ በፖለቲካዊ ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ምክንያቶች በቡዙ ሺህዎች የሚቆጠሩ ወጣቶች ወደ ተለያዩ አገራት ይፈልሳል።ከእነኝሁ ፍልሰቶች መካከል ወደ ደቡብ አፍሪካ ለመሸጋገር የሚደረገው ጉዞ በቀዳሚነት ይጠቀሳል።ወጣት ብሩ ጋዲሴ በህገ ወጥ መንገድ ወደ ደቡብ አፍሪካ ለመሸጋገር የኬኒያን ግዛት በማቋረጥ ላይ እንዳለ በፖሊሶች እጅ ከወደቁት በርካታ ኢትዮጲያዊያን መካከል አንዱ ነው ። ወጣት ብሩን ጨምሮ አዳፋ ልብስ የለበሱና አነስተኛ የፕላስቲክ ከረጢት ወይም ፌስታል ያንጠለጠሉ ወጣቶች በኬኒያ የጆሞ ኬኒያታ አውሮፕላን ማረፊያ ተኮልኩለው ይታያሉ። የኬኒያ ፖሊስ ተጠርዘው ወደመጡበት ኢትዮጲያ እንዲመለሱ ውሳኔ ያሳለፈባቸው እነኘሁ ወጣቶች ለወራት የረሀብና የጉስቁልና መከራ ያዩበትን ምድር ለቀው ለመውጣት የቀራቸውን የሰዓታት ዕድሜን ይጠባበቃሉ።
ሎሚ ነዚ ክቡር ዕለት ድሕነትና ክንዝክር ከሎና ነቲ አምላኽ ዝገለጸልና ፍቕሪ ርኢና ክንክእል እሞ አብ መንጎና ብዘሎ ፍቕሪ ንዘሎና ፍቕሪ አምላክ ክንገልጽ ምእንቲ ንጸሊ። ኦ ኢየሱስ ጎይታይ መስቀለይ ከለሊ እሞ ጸረ ክኽእሎ ሓግዘኒ፥ መስቀለይ ከይ ቅይር እንታይ ድአ ንመስቀለይ አብ ጎደና ትንሥኤ ዘምርሐ ክገብሮ ሓግዘኒ። ኦማርያም አደይ ትርጉም መስቀል ብፍሉይ ዝተረድአኪ ጉዕዞ ቀራንዮ ክተሓሓዞ እሞ ምስ ወድኺ ካብ ሓጢአተይ ካብ ኩሉ ክፍአተይ ክስቀል ሓግዝኒ ንበላ።
እናላችሁ… ኪሎ ምስር ከመግዛት ኩንታል አራድነት በነፃ ማግኘት የቀለለበት ዘመን ሆኖላችኋል፡፡ እስቲ በቅዳሜ ጉልበቴን እያፍታታሁ ‘የጉልቤ አራድነት’ እያየሁ ልዝናናማ!
ቁሳዊ: ውስጣዊ ንብርብር አልሙኒየም ፎይል PE + በውጭው ንብርብር ለቀለቀችው ወረቀት ወይም ሌላ የተውጣጣ ቁሳቁሶች
ዲያቆን ዳንኤል ክብረት ስለፓትርያርኩ የጻፈውን ጽሑፍ በማተሙ በጠቅ/ቤተ ክህነቱ የሕግ አገልግሎት መምሪያ ተከሠሠ _ ሐራ ዘተዋሕዶ
#EBC በአዲስ አበባ ውስን ነጻ የትራንስፖርት አገልግሎት ሰጪዎች የመረዳዳት ባህልን እንዳያበላሹ ተሰግቷል – Ethiopian TV :
እነ በቀለ ገርባ ላቀረቡት የሰብዓዊ መብት ጥሰት አቤቱታ ፍርድ ቤቱ ምላሽ ለመስጠት ዳግም ቀጠሮ ሰጠ | addismedia
• ‹‹እኛ እንደ እናንተ አይደለንም›› ስትለኝ ምን ማለትህ ነው?
በተያያ ዜና በየክፍለ ከተማው የሚገኙ በርካታ የአዲስ አበባ የወጣት ሊግ አባላት ከሳምንት በፊት በከፍለ ከተማ የድርጅት ኃላፊዎች ስብሰባ ተጠርተው የነበረ ሲሆን ከበዓሉ ጋር ተያይዞ በከተማው ዉስጥ የሚደረግ ማንኛውም የተለየ እንቅስቃሴ ሲመለከቱ ሪፖርት እንዲያደርጉ ተነግሯቸዋል፡፡ የቦሌ ክፍለ ከተማ የወጣት ሊግ አባል ለዋዜማ ዘጋቢ እንደተናገረው ትንሽ ነው ትልቅ ነው ሳትሉ ጥቆማ ስጡን የሚል ጠንካራ መልዕክት እንደተነገራቸው አውስቷል፡፡ ወጣቶቹ በበዓላቱ በተቻለ መጠን ከመታደም እንዳይቦዝኑ የተነገራቸው ሲሆን በርካታ የሲቪል ፖሊሶች ከቀናት በፊት ስምሪት ላይ እንደሆኑ እንደተገለጸላቸው ተናግሯል፡፡
3ኛ/ የእርቅ እና እውነት አፈላላጊ ተብሎ የተሰየመው አካልም እነዚህን ጉዳዬች መርምሮ የውሳኔ ሀሳብ ይዞ ይመጣል ብለን ብንጠብቅ የውሃ ሽታ ሆኖ ቀረ፣
ቀጺሉ መድረኽ ኣብ ዋዕላ ዝተረኽበ፡ ሓላፊ ፖለቲካዊ ጉዳያት ህ.ግ.ደ.ፍ ኣቶ የማነ ገብረኣብ፡ መንእሰያት ሽወደን ኣብ መንጎ ተጻብኦታት ተቐርቂሮም፡ ነዚ ሃገር ሓቆፍ ዋዕላ ብምድላዎም ሞገሱ ብምግላጽ’ዩ ዘረብኡ ፈሊሙ። ምውርራስ ታሪኽ ሓደ ካብ ኣምራት ህዝባዊ ግንባር ምዃኑን፡ ሓደ ወለዶ፡ በይኑ ሃገር ኪፈጥር ከም ዘይክእልን ብምብራህ፡ እቲ ኣወንታን እንኮን ድማ፡ እቲ ንሱ ኪገብሮ ዝኽእል ፈጢሩን ሰሪሑን ታሪኽ ንወለዶ ምትሕልላፍ ጥራይ ከም ዝኾነ ብዝርዝር ብምግላጽ፡ ሓደ ካብ ጸጋታት ምስግጋር ታሪኽ ኤርትራ ምዃኑ ግልጺ ገይሩ። ነዚ ንምንጻር ኣብ ዝሃቦ መብርሂ ድማ፡ እቲ ኣብ ኤርትራ ጥራይ ዝትግበር፡ ካልእ ሃገር ዘይተተግብሮ፡ ከምቲ ብተደጋጋሚ ዝተባህለ፡ ኩሉ ዜጋ ኣምባሳደር ሃገሩ ከም ዝኾነን ኪዕቀብ ከምዘለዎን ኣገንዚቡ።
እንዳው እንደ ዕድል ኾኖ ክርስቶስ በመስቀል ላይ ሳይሞት ቀርቶ በሕይወት እያለ ተቀበረ ብንል እንኳን ከመቃብር ውስጥ ወጥቶ መሔድ አይችልም፡፡ ምክንያቱም መቃብሩ በትላልቅ ቋጥኞች ተዘግቷል፤ ይህንን ፈንቅሎ መውጣት አይችልም፡፡ ሌላ ደግሞ ሊያወጣው የሚችል ኃይል የለም፤ ሐዋሪያት አይባል ያልሠለጠኑ ሰዎች በውትድርና የሰለጠኑትን የሮማ ወታደሮች አሸንፈው ከመቃብሩ ውስጥ አውጥተው ወሰዱት ማለት ይሆናል፡- ይህ ደግሞ ለማመን አስቸጋሪ ይሆናል፡፡ ደግሞስ ሐዋሪያት ይህንን ካደረጉ የጻፉት ወንጌል ውሸት ነው ማለት ነው? ለምን ይዋሻሉ? የሠሩት ሥራ የጀግና ተግባር አይሆናቸውም እንዴ? እነሱ እንኳን ቢዋሹ የሮማ መንግሥት እንዴት ዝም ይላቸዋል? የአይሁድ ካህናትስ (ፈሪሣዊያን) እንዴት አድርገው የሮማን መንግሥት ዝም ይሉታል? ነው ድርጊቱ ሣይሠማ ቀርቶ ሊባል? አይ ሐዋሪያት ሣይኾኑ ሮማውያን ወይ ተቃዋሚ የነበሩት አይሁዶች ናቸው የሠረቁት ማለት ደግሞ አይቻልም፤ ምን ጥቅም ለማግኘት? ስለዚህ በሌሎች ተሠርቆ ነው ወይም በሐዋሪያት ከመቃብር ተወስዶ ነው ማለት አይስኬድም፡፡ ከመቃብር በሌሎች ተወስዶ ከኾነም ክርክሩ ሐዋሪያት ዋሽተው አታለውናል በሚል መቅረብ አለበት እንጂ ተሠቅሎ ሳይሞት ቀርቷል የሚል መኾን የለበትም፡፡
(ቁም ብለው ይቆምልኛል? ምኔ ነው እሱ? ጓደኛዬ ነው ወይስ አባቴ ነው? አጎቴ ነው? ወይስ የአባቴ ጓደኛ ነው?…ጮሆ ቁም የሚለኝ?)
ጉድ በል ጎንደር ዛሬ ደሞ ስለ ኢ/ር ስመኘው በቀለ አዲስ መረጃ ወጥቶዋል
ብፁዕ አቡነ ዮሐንስ በሀገር ወዳድነታቸው ይታወቃሉ። የሕይወት ታሪካቸውን የጻፉት ሊቀ ሊቃውንት ያሬድ ካሳ፣ “ከኹሉ በላይ ሀገርን መውደድ ለብፁዕ አቡነ ዮሐንስ ልዩ መታወቂያቸው ነበር።” ይላሉ (ሕያው ስም፣ ገጽ 90)። ለሀገራቸው ያላቸውን ፍቅር በእንባ ጭምር ሲገልጹ እንደ ታዩም ጽፈዋል። “በአካልም በታሪክም ብዙ ሀገር አይተናል፤ ነገር ግን እንደ ኢትዮጵያ እግዚአብሔር ኹሉን አሟልቶ የፈጠራት የተባረከች የተቀደሰች ሀገር የለችም። ስለዚህ ስትተኙም ስትነቁም ኢትዮጵያን አስቧት። በረከተ እግዚአብሔር እንዳይለያት ጸልዩላት። ክፉ ነገር እንዳይደርስባት አንዳንድ የእንባ ዘለላ አፍስሱላት።” ይሉ ነበር (ዝኒ ከማሁ ገጽ 90)። ከዚህ በመነጨ ስሜት ብፁዕ አቡነ ዮሐንስ ሀገራቸውን በብዙ ኹኔታ አገልግለዋል። ከሚጠቀሱላቸው መካከል አንዱ በጣሊያን ወረራ ጊዜ ያበረከቱት አስተዋፅኦ ነው።
በዚህም መሠረት የእግዚአብሔር ወዳጆች ቅዱሳን የእግዚአብሔርን መቅሰፍት ለማስወገድ በእግዚአብሔርና በሰዎች መካከል በመሆን ለእግዚአብሔር የሚያቀርቡት ልመና፣ ሰው /አማኝ/ ከፍተኛ ኃጢአት በመሥራቱ በቀጥታ ወደ እግዚአብሔር ሄዶ ይቅርታ መለመን እግዚአብሔርን እንደመድፈር ስለሚቆጥረው ነው፡፡ ይህም ድርጊት እግዚአብሔርን በጣም የማክበር ትሕትና እንጂ የአምላክን ክብር ለፍጡር አሳልፎ መስጠት አይደለም፡፡
ቀላል ጥያቄ አይደለም፡፡ምናልባትም ዛሬ ወገኞቼ ያላቸዉ ሦስተኛ አማራጭ ሊሆን እንደሚችል አሰብኩ፡፡ሀገሩን ጥሎላቸዉ ነቅሎ መዉጣት፡፡ ያኔ ማንን ይገድላሉ? ማንን ይገርፋሉ? ማንን ያስራሉ?
ብሔርተኝነት የሰው-ልጅን ወደ አውሬነት ይቀይራል (ክፍል-2)
ድርጅቱ ስለ እርስዎ የሚሰበስበዉን የግል መረጃ ለቀጥተኛ ማስታወቂያ ዓላማ ጥቅም ላይ ሊያዉል ወይም ይፋ ሊያደርግ እንደሚችል እርስዎ በግልጽ ፈቃድ ሰጥተዋል፡፡ በእኛ የግላዊነት መግለጫ ዉስጥ በተቀመጠዉ አካሄድ መሰረት በየትኛዉም ጊዜ ፈቃድዎን የመሰረዝ፣ ወይም የእርስዎን የግል መረጃ ጥቅም ላይ ማዋላችንን መቃወም ይችላሉ፡፡
በእኔ በኩል በገዢው ፓርቲ ውስጥ እንዲህ ዓይነት አርድ አንቀጥቅጥ ሱናሚ ተፈጥሯል ቀርቶ ሊፈጠር ይችል እንደሆነ መገመት/መጠርጠር አልችልም፡፡ ቀድሞ የገለጽነው የፓርቲው ችግር መቀጠሉ (አባላት የገደል ማሚቶዎች መሆናቸው መንግሥትም ፓርቲም የሚመራው በጥቂቶች እጅ መሆኑ) ራሱ አንድ አደጋ ነው፡፡ የፍፁማዊ አገዛዝ አደጋ ነው፡፡ ከ15 ዓመታት በፊት በ1994 ዓ.ም. ክረምት በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ከምሁራን ጋር በተደረገ ስብሰባ ላይ የድርጅቱ መሪ አቶ መለስ ዜናዊ እንዳሉት፣ የኢሕአዴግ ወደ ፍፁማዊ አገዛዝ (Autocracy) መዝቀጥ ለድርጅቱ ብቻ ሳይሆን ለአገሪቱም ጭምር በእሳት ተበልቶ የመጥፋት አደጋ ነው፡፡ የዚህ ምክንያት የአገሪቱ ህልውና ከኢሕአዴግ ጋር ስለተጣበቀ ከኢሕአዴግ በጎ ፈቃድ የወጣ ዴሞክራሲያዊ ሥርዓት ሊደራጅ ስላልተቻለ ነው፡፡
የጉምሩክ ታሪፍ ሁለተኛ መደብ(ሀ) ደንብ መመሪያ
አንዳንድ የደንበኛ ልኡክ ጽሁፎችን ለመጻፍ ይሞክሩ ከቢዮሲ ክፍል. ይህ ለጃኬት መጀመሪያ ጥሩ ይሆናል ነገር ግን ይህ መንገድ በጣም ኃይለኛ ግንኙነት ለመመስረት ውጤታማ አይደለም.
ልብወለድ ይመስላል። ነገር ግን፣ በእንግሊዝ የስለላ ድርጅት ስራ ላይ የዋለው ዲሰንት (DScent) የተሰኘ ሶፍትዌር ምን ያህል ስኬታማ እንደሆነ በማየት ማነፃፀር ይቻላል። የእንግሊዙ ሶፍትዌር (ዲሰንት) “ማን፣ ምን አይነት ሸቀጦችን መቼ ሸመተ? ማን፣ መቼ፣ የት የት ቦታ ሄደ?” የሚሉ ጥያቄዎች ላይ በማተኮር ምርመራ የሚያከናውን መሆኑን ፒ ኤም መፅሔት ዘግቧል። ሶፍትዌሩ የሰዎችን የሸቀጥ ግዢና የጉዞ መዳረሻ በመፈተሽ፣ አሸባሪዎችን ለይቶ ማወቅ ይችላል ብሏል መጽሔቱ። ሶፍትዌሩ ሁሉንም አሸባሪዎች ለይቶ ያውቃል ማለት ነው? አይደለም። ነገር ግን፣ አንድ የሽብር ጥቃት ለመፈፀም ዝግጅት ከሚያካሂዱ አስር አሸባሪዎች መካከል 6ቱን ለይቶ ለማወቅ እንደሚችል በሙከራ ተረጋግጧል ሲል ፒኤም መፅሄት ዘግቧል። የእንግሊዙ የስለላ ድርጅት የሚጠቀምበት ሶፍትዌር (ዲሰንት) ጉደኛ ነው ቢባል የሚበዛበት አይመስልም። የአሜሪካው ኤክስኪስኮር የተሰኘው ሴፍትዌር ደግሞ፤ ከዲሰንት በእጅጉ የላቀ እንደሆነ ተነግሮለታል። ለምሳሌ፣ “ተጠርጣሪው ሰውዬ የጀርመንኛ ቋንቋ የሚናገር የፓኪስታን ነዋሪ እንደሆነ መረጃ ደርሶናል። ሰውዬውን እንዴት ማግኘት እንችላለን?” የሚል ጥያቄ ይነሳል። ኤክስኪስኮር ለዚህ ጥያቄ ፈጣን ምላሽ መስጠት ይችላል። “አንድ የማይታወቅ ሰው የሆነ አገር ውስጥ፣ ለሽብር ጥቃት የተመረጡ ቦታዎችን በኢንተርኔት ሲቃኝ ነበር። የኢሜይል አድራሻውን ማወቅ እችላለሁ?” … ኤክስኪስኮር አሁንም ፈጣን ምላሽ ያቀርባል። ተአምረኛ ሶፍትዌር ነው። አለምን የሚሸፍን የዘመናችን የስለላ መረብ በኢንተርኔትና በስልክ የሚተላለፉ ድምፆችን፣ ፅሁፎችን፣ ፎቶዎችንንና ቪዲዮዎችን በሙሉ በደፈናው መሰለልና ቀርፆ ማከማቸት አይቻልም።
ትምህርቱ የተቋረጠው በመምህራን ምክንያት እንደሆነ ሲነገር መስማታቸውን ያመለከቱት ተማሪዎቹ መምህራን የመብት ጥያቄ ቢኖራቸው እንኳ እያስተማሩ መጠየቅ ይችሉ እንደነበር በማውሳት ቅሬታቸው ገልጸዋል ።
እንደሁኔታው ነው፡፡ ብዙ ጊዜ በሳምንት ሁለት ጊዜ እጋግራለሁ፡፡ ባለቤቴ ከቤት የምንፈልገውን ልብስም ሆነ ሌላ መግዣ ገንዘብ ለማግኘት ስንዴውን ወደ ገበያ ይወስደዋል፡፡
ደስታ ተክለወልድ። (፲፱፻፷፪)። “ዐዲስ አማርኛ መዝገበ ቃላት“፤ ገጽ 169፣ 217።
የአሥሩ ቆነጃጅት ምሳሌ፡- ሁላቸውም ንጹሃን ሴቶች ናቸው -- የዳኑ የክርስቲያን ቤተክርስቲያኖች። ነገር ግን ሁላቸውም ከሰርጉ ሰዓት በፊት ከባድ እንቅልፍ ተኝተው ነበር። ድምጽ ሲሰሙ ከእንቅልፍ ባነኑ -- ያባነናቸው ድምጽ ቤተክርስቲያንን ወደ አዲስ ኪዳን ሐዋርያዊ አባቶች እምነት የሚመልሰው የኤልያስ ድምጽ ነው።
2ኛ፡- አቶ በቀለ ነጋ የኦፌኮ ዋና ጸሐፊና የመድረክ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባል፤(በቁም አሥር ላይ የሚገኙ)
“ቃለይ ኣባኻትኩም እንተ ሓደረ፣” እዚ ቅድመ-ኵነት ቀሊልን ንጹርን ኢዩ። ኣብ ቃሉ ፍቓዱ ተገሊጹ ኢዩ። ከምቲ ቃሉ ኣባይ ዝሓድር፣ ፍቓዱ ድማ ይገዝኣኒ። ፍቓደይ፣ ምእንቲ ብናቱ ፍቓድ ክምላእ፣ ባዶ መትሓዚ ኣቕሓ ይኸውን። ፍቓደይ፣ እቲ ናቱ ፍቓድ ዓትዒቱ ዝሕዞ፣ ድልው መሳርሒ ይኸውን። ንሱ ውሽጠይ ይመልኦ። እዙዝ ብምዃንን ንእምነት ተግባራዊ ብምግባርን፣ ፍቓደይ ዝያዳ ይተርር። ምስኡ ከኣ፣ ዓሚቕ ውሽጣዊ ስኒት ይህልዎ። ንሱ፣ እቲ ናቱ ፍቓድ ጥራይ፣ ፍቓዱ ክኸውን ክእመን ይኽእል። ነቲ ተስፋ ክህብ ኣይሰግእን ኢዩ፣ “ኣባይ እንተ ጸናዕኩም፣ ቃለይውን ኣባኻትኩም እንተ ሓደረ፣ እትደልይዎ ዘበለ ትልምኑ እሞ ይዀነልኩም።” ነቶም ኵሎም ዝተኣመኑዎን ዝተግበሩዎን፣ ብሓቂ ግሁድ ክገብሮ ኢዩ።
ከበድሉ ዋቅጅራ ‹‹ሀገር ማለት ልጄ›› (2004 ዓ.ም.) ከታተመው የግጥም መድብል የተወሰዱ ስንኞች ናቸው፡፡
Lüneburg ዩኒቨርሲቲ ሚያዝያ 45 14 ላይ ተካሄደ የክልል እና የፌዴራል የሚኒስቴር, ለሚገኙ ባለስልጣናት እና የምርምር ተቋማት የመጡ ባለሙያዎች የሚያካትቱ የኃይል እና ነፋስ ተርባይን ሲዋኙ 2005 አጠቃቀም መሪ ሃሳብ ላይ አንድ ስብሰባ (የታችኛው ሳክሶኒ).
ተንሸራታች አይፈለጌ መልዕክት ከጊዜ ወደ ጊዜ ጣቢያዎን ይጎበኛል. በዚህ ባህሪ ምክንያት በትራፊክ መረጃዎ ውስጥ ያልተገለጹ ጥቃቅን እና ጥቃቅን ነገሮችን ማየት ይችላሉ. እነዚህ ቦዮች በ robots.txt ፋይልዎ ውስጥ የተቀመጡ ደንቦችን ይተዋሉ. ነገር ግን ከአሳሽ አይፈለጌ መልዕክት በተለየ, ከተወሰኑ ጎራዎች ላይ ትራፊክ የሚገድብ እና ጣቢያዎ ላይ እንዳይደርሱ የሚያግዳቸው በጣቢያዎ የ .htaccess ፋይል ላይ በማገድ ጎራዎችን ማስወገድ ይችላሉ. ማጣሪያዎችን መጠቀም ከጎረጎዟቸው ወዘተ አይፈለጌ መልዕክትን ለማግኘት ይረዳዎታል. ይህ የሚደረጉት እንደ አይፈለጌ መልዕክት ያወጡት የመጠቆሚያ ምንጮችን ሳያካትት ነው.
“ዝም” ለማለት እንደሚቸገር ነው። በምንኖርበት አገር ደግሞ ሁሉም መመሪያ “እንዲህ ከሆንክ እንዲህ በል፤ ይህ ባይደረግልህ ለዚህ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29፣2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ሱዳን ሠላም ሂደት ላይ ያተኮረ የኢጋድ የምክክር ስብሰባ ዛሬ ተጀመረ፡፡
በተቃራኒው እንደ የጀርመን, ጣሊያን, ጃፓን እና አብዛኛዎቹ የዩኤስኤስ አርእስቶች ያሉ የ 51 ሀገሮች ህዝብ በ 2005 እና 2050 መካከል እንደሚቀነስ ይጠበቃል.
የካርቦን ብረት ካሬ እና ሬክታንግል ቧንቧ packin ...
2 thoughts on “ጠቅላይ ቤተ ክህነት: ኹለት ባለዘጠኝ ፎቅ ኹለገብ ሕንፃዎችን በድሮው ቄራ ሊያስገነባ ነው፤ 193 የተወረሱ ቤቶች ርክክብ እየተካሔደ ነው”
ፕሬዚዳንቱ ስደተኞችን አስመልክቶ የሰጡት ትዕዛዝ ወደ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሊያመራ ይችላል ተባለ
ለገዥው መደብ ፅንፈኛ ሊሂቃን ጥሪ (ዶ/ር ዘላለም እሸቴ)
መኖሪያ ቤት > የጉዞ አውሮፓ > በአውሮፓ ውስጥ በጣም ውብ መንግሥቶች
ጳውሎስ በዚህ ምዕራፍ ከሚመልሳቸው ጥያቄዎች መካከል "ሴት ባልዋ ከሞተ በኋላ ሌላ ባል ማግባት ትችላለች ወይስ አትችልም?“ የሚል ይገኝበታል። ወንድ ሚስቱ ከሞተች በኋላ ማግባት እንደሚችል ለቆሮንቶስ አማኞች ግልጽ ነበር። ነገር ግን ሴትም ባሉዋ ከሞተ በኋላ ሌላ ባል ማግባት መቻሉዋ ለቆሮንቶስ ሰዎች ጥያቄ የሆነባቸው ይመስላል። ጳውሎስ እንግዲህ ይሄንን ጥያቄ ሲመልስ፤ ሴት ባልዋ ከሞተ በኋላ ነጻ እንደሆነችና የወደደችውን ሰው ለማግባት ነጻነት እንዳላት ይናገራል። ሆኖም የወደደችውን ሰው ሲባል በጌታ ያልሆነ ሰው ማለት እንዳልሆነ ለመግለጽ "በጌታ ይሁን እንጂ" በሚለው ቃል ግድብና አጥር ሰርቶለታል።
ከግጭቶቹ በተጨማሪ ስደተኛውን ከኬንያ እንቅስቃሴው የገደበው በአካባቢው እየጣለ ያለው ከባድ ዝናብ ጭምር መሆኑን የመንግሥታቱ ድርጅት የስደተኞች ጉዳይ ከፍተኛ ኮሚሽነር (UNHCR) አስታውቋል፡፡
ኢህአዴግ የሚባል ገዢ በሄድንበት ሁሉ ለትዝብት የሚሆኑ ነገሮችን ማስቀመጥ አይተውም እኛም አንጀታችን ማረሩ ይቀጥላል፡፡ አንዳንዶቻችን ለአንጀታችን ማረር መፍትሔ ብለን በፅሁፍ አስፍረን እንገላገላለን ያለበለዚያ ለስንቱ አውርተን እንዘልቃለን፡፡ የሚያነብ ካለ ደግሞ ማስተካከያ ይወስዳል፡፡ ለሚስተካከሉት ማለት ነው፡፡ ተጠያቂ ካለ ደግሞ እንዲጠየቅ ማድረግ የእርምጃው አንድ አካል ይሆናል፡፡ ኢህአዴግ ግን አፍ እንጂ ጆሮ የለውም ሰለሚባል ተጠያቂነት ያሰፍናል ብሎ ማመን አስቸጋሪ ነው፡፡ አባላቶቹ ሲያጠፉ ለአሽከርነት ቀብድ እንደከፈሉ ተቆጥሮ ይመዘገብና ሲፈለግ ይመዘዛል እንጂ በወቅቱ እርምጃ አይወስድም፡፡
በሀገሪቱ አለም አቀፍ ኤርፖርቶች በአዲስ አበባ/ቦሌ አለም አቀፍ ኤርፖርት/ እና በድሬዳዋ፣ ባህርዳር፣ ጐንደር፣ ላሊበላ፣ አክሱም፣ አርባምንጭ እና መቐሌ ሲገኙ በብሔራዊ አገልግሎት የኢትዮጵያ አየር መንገድ በአለም አቀፍ ደረጃ ከፍተኛ ክብርና ተቀባይነት ሲኖረው በአሁኑ ወቅት ወደ 81 አለም አቀፍ መዳረሻዎች አሜሪካ፣ አውሮፓ፣ አፍሪካና ኤሽያ እና 18 አገር አቀፍ መዳረሻዎች አሉት፡፡ በአሁኑ ወቅት የድሪም ላይነር 787 ቦይንግ አውሮፐላን በመጠቀም ላይ ይገኛል፡፡ ዋና የመግቢያ ቦታዎች በሞያሌ /ከኬንያ/፣ ሁመራና መተማ /ከሱዳን/፣ ደወሌ /ከጅቡቲ/፣ ሲሆኑ ሁሉም ሙሉ የጉምሩክና የኢሜግሬሽን ማጣሪያ አላቸው፡፡ከ1998 የኤርትራ ወረራ በፊት ሁመራ፣ ራማ፣ ዛላምበሳና ቡሬ ከኤርትራ መግቢያ ሆነው ያገለግሉ የነበረ ሲሆን በኤርትራ መንግሥት በኩል ምንም አይነት የሀገሪቱን ግንኙነት ለማስተካከል የተደረገ ጥረት ስለሌለ በአሁኑ ወቅት አገልግሎት አይሰጡም፡፡
እንደሚታወቀው ዛሬ በኢትዮጵያውያን የተለያዩ ጥረቶች የሕወሃትና ጋሻ ጃግሬዎቹ ማንነት ከምን ጊዜውም በላይ ለዓለም ኅብረተሰብ ግልጽ ሆኖአል፤ ምንም እንኳ ዛሬ ለዓለም ሕዝብና ለኢትዮጵያዉያን ጭምር ክፉኛ እየተደሰኮረ ያለውና ትኩረት የሳበው የሃገሪቱ ኤኮኖሚ ዕድገት ቢሆንም፡፡
የ McKnight Foundation በቅርቡ የኛን ስሪት 2.0 አወጣ የኢንቨስትመንት ኢንቨስትመንት ድር ጣቢያ. ስለኛ ሁላችንም ቀላል, ፖርትፎሊዮ-ደረጃ ዝርዝሮችን እያቀረብን ነው ተጽእኖ የማድረግ እና የእኛ ሶስት አይነቶች የሚጠበቁ መመለሻዎች: የገንዘብ, አካባቢያዊ እና ማህበራዊ ተጽእኖ እና መማር.
ህጻኑ(ኗ) ማደጎ(ጉዲፈቻ) ስለተሰጠበት(ተሰጠችበት) ሃገር ተጨማሪ መረጃ / Additional Country Information
ለ 100% ነፃ አባልነት የእኛን MLM Hybrid Sуѕtеm አባል ለመሆን የ D ourtrіbutоrѕ аrе ማግኘት ይችላሉ። በእነሱ የተባዙ “ѕtоrе” (ድርጣቢያ) ይቀበላሉ ፣ ይህም ለእነሱ የፍሬስትሬት ፣ fаmіlу ወይም nеw асԛuаіntаnсеѕ። መቼ rеfеrrеd сuѕtоmеrѕ ወይም ታች መስመር Dіѕtrіbutоrѕ рurсhаѕе ምርቶች አንድ የ Dіѕtrіbutоrѕ duрlісаtеd ጣቢያ ሲሆኑ ፣ የገለፁት የ Dіѕtrіbutоr ጹሑፍ ይሆናል የእነሱ ነው። እነሱ ከጣቢያ tо እይታ оrdеrѕ ፣ wіthdrаw ገንዘብ ፣ እይታ ѕtаtѕ оn የእነሱ tоtаl nеtwоrk ፣ соmmunісаtе wіth thеіr dоwnlіnе ፣ በሥነ ምግባር የተጠናከረ እና የተገናኘ ሰው ያጡታል
ጥጥ, ሐር, ሱፍ ወዘተ ለማቅለም ያገለግላል
ናሶ (Nassau) የባህማስ ዋና ከተማ ነው።
ክቡር ጠቅላይ ሚንስትር ዶ/ር አብይ አህመድ በበርሊን ከተማ “G20 COMPACT WITH...
ከፍተኛ ትክክለኝነት 50mm መግነጢሳዊ የኒዮዲሚየም አሽከርካሪ, ግልጽ የሆነ የድምፅ መስክ, የድምጽ ግልጽነት, የድምፅ መንቀጥቀጥ ስሜትን, የተለያዩ ጨዋታዎችን ችሎታ ያመጣል.
ከ14 ሺ በላይ ቋሚና 3 ሺ የሚሆኑ ጊዜያዊ ሰራተኞችን የሚያስተዳድረው የኢትዮጵያ አየር መንገድ፤ ከዚህ በፊት ያጋጠሙትን እጅግ ፈታኝ ችግሮችና ፈተናዎች በቅርቡ ያገጠመውንና በርካታ የአለማችንን ግዙፍ አየር መንገዶች ለመውደቅ ያንገዳገዳቸውን የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ተቋቁሞ አሁንም በስኬት እየተንደረደረ በመብረር ላይ የሚገኝ የአገር ኩራት ነው ያሉት ደግሞ የድርጅቱ ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ ተወልድ ገ/መድህን ናቸው፡፡
50 የሆዋ ኸምዚ ይብል፦ “ጽሑፍ መፍትሒ+ እታ ዝሰደድክዋ ኣዴኹም ኣበይ ኣሎ፧ ወይስ ነየናይ ካብ ኣለቃሕተይ እየ ሸይጠኩም፧ እንሆ፡ ብሰንኪ ስሕተትኩም+ ኢኹም ተሼጥኩም፣ብሰንኪ ኣበሳኹም እውን እያ ኣዴኹም እተሰድደት።+ 2 ስለምንታይ ደኣ ምስ መጻእኩስ፡ ሓደ እኳ ዘይጸንሐ፧ ስለምንታይከ ምስ ጸዋዕኩ፡ ሓደ እኳ ዘይመለሰ፧+ ኢደይዶ ንምብጃው ሓጻር እያ፧ ንምንጋፍከ ሓይሊዶ የብለይን እየ፧+ እንሆ፡ ብመግናሕተይ ንባሕሪ አንቅጾ፣+ንኣፍላግ ድማ ምድረ በዳ እገብሮ።+ ዓሳታቱ ብስእነት ማይ ይምሽምሹ፣ብሰንኪ ጽምኢ ኸኣ ይሞቱ። 3 ንሰማያት ብድነ እኸድኖ፡+መጐልበቢኡ ድማ ማቕ እገብሮ።” 4 ንድኹም ከመይ ገይረ ብቕኑዕ ቃል* ከም ዝምልስ* ምእንቲ ኽፈልጥሲ፡+እቲ ልዑላዊ ጐይታ ዝዀነ የሆዋ ልሳን እተማህሩ* ሂቡኒ እዩ።+ ንግሆ ንግሆ የንቅሓኒ፣ከምቶም እተማህሩ ኽሰምዕሲ ንእዝነይ የንቅሖ።+ 5 እቲ ልዑላዊ ጐይታ ዝዀነ የሆዋ እዝነይ ከፊቱለይ፣ኣነ ኸኣ ዓላዊ ኣይኰንኩን።+ ናብ ኣንጻሩ ኣንፈት ድማ ኣየበልኩን።+ 6 ዝባነይ ንወቓዕቲ፡መዓጕርተይ ከኣ ንነጸይቲ* ሂበ እየ። ገጸይ ካብ ዜዋርድ ነገርን ጡፍ ካብ ምባልን ኣይሓባእኩን።+ 7 እቲ ልዑላዊ ጐይታ ዝዀነ የሆዋ ግና ኪረድኣኒ እዩ።+ ስለዚ፡ ኣይክዋረድን እየ። ስለዚ፡ ንገጸይ ከም ኣዝሒት ገይረዮ እየ፣+ከም ዘይሓፍር ድማ እፈልጥ እየ። 8 እቲ ዜጽድቐኒ ቐረባ እዩ። መን ኪኸስሰኒ* ይኽእል፧+ ብሓደ እስከ ንቑም።* መን እዩ ምሳይ ነገር ዘለዎ፧ ይቕረበኒ። 9 እንሆ፡ እቲ ልዑላዊ ጐይታ ዝዀነ የሆዋ ኺረድኣኒ እዩ። መን እዩ ዚዅንነኒ፧ እንሆ፡ ኵላቶም ከም ክዳን ኪበልዩ እዮም፣ብልዒ እውን ኪበልዖም እዩ። 10 ካባኻትኩምሲ ንየሆዋ ዚፈርሆ፡ድምጺ ጊልያኡ ድማ ዚሰምዕ መን እዩ፧+ ብድቕድቕ ጸልማት፡ ብዘይ ገለ ብርሃን እተመላለሰ መን እዩ፧ ብስም የሆዋ ይተኣመን፡* ኣብ ኣምላኹ እውን ይመርኰስ።* 11 “እንሆ፡ ኣቱም ሓዊ እትውልዑ፡ቍልዒ ሓዊ እተንጥሩ፡ብብርሃን ሓውኹም፡ኣብቲ ዘንደድኩምዎ ቝልዒ ሓዊ ተመላለሱ። ካብ ኢደይሲ እዚ ኢኹም ክትረኽቡ፦ ብብርቱዕ ስቓይ በጥ ክትብሉ ኢኹም።
አምላክ መጨረሻውም ያሳምረው የሚጠየቅ መሪ ተገኝቶ ሕዝብ መሪውን ሊጠይቅ መሪውም ሊጠየቅ ሲገናኙ በታሪካችን ውስጥ ከአፄ ምንሊክ ወዲህ ዶክተር አብይ የመጀመርያው እንደሆኑ ይታመናል። በቲማቲምና የገማ እንቁላል ሳይሆን በእቅፍ አበባና ቀና ልቦና ልንቀበላቸው የአውሮፓ ዲያስፖራውያን ቀን እየቆጠርን ነው። በሰላም ይምጡልን ዶክተር አብይ።
የመገርሳ በዳሳ ( የአቡነ ጴጥሮስ) ልጆች -ዳዊት ሰለሞን →
በምድብ ሀ ጎፋ ሜዳ በ09:00 ላይ በተደረገ ጨዋታ ማራቶን ደደቢትን 2-0 ሲያሸንፍ ይርጋለም ላይ ሲዳማ ቡና ኢትዮ ኤሌትሪክን 4-2 አሸንፏል። ከዚህ ምድብ አንድ ጨዋታ ነገ ይቀጥልና አዳማ ላይ አዳማ ከተማ ከሀዋሳ ከተማ 09:00 ላይ የሚጫወቱ ይሆናል ።
የሶስት ኢትዮጵያውያን ንብረት ነው የተባለ 356 ሺ ዶላር በቻይና የጉአንግዙ መገኘቱን የቻይና መገናኛ ብዙሃን ዘገቡ | Freedom4Ethiopian
ሰዎች ንቅሳት እስኪያደርጉ ድረስ ከሚጠይቋቸው ጥያቄዎች መካከል አንዱ ንቅንቅ የሚያስከትለውን ኪሳራ ማወቅ ነው. ስለ ነገሩ ምን እንደሚል ከተረዱ ንቅሳት በጣም ቀላል ነው.
በዚሁ ተሳታፊ የሆኑትን በሙሉ ካመሰገኑ በኋላ በተለይም ክቡር ዶ/ር ተወልደ ብርሃን ገ/እግዚአብሔር የክብር ተጋባዥ ሆነው ጥሪ ሲደረግላቸው ውድ የሆነውን ጊዜያቸውን ሰውተው ያካበቱትን ዕውቀትና ልምድ ለአድሱ ትውልድ ለማስተላለፍ እዚህ በመገኘታቸው የከበረ ምስጋናየን ሳቀርብ ደስታ ይሰማኛል ብለዋል ፡፡
i. የፈቃድ ደንቦች። በተገቢው ማከማቻ ውስጥ የሚገኘውን የእያንዳንዱን መተግበሪያ አታሚ ለይተን እናውቃለን። ከመተግበሪያው ጋር ሌሎች የፈቃድ ውሎች ካልቀረቡ በስተቀር፣ ("SALT") ከእነዚህ ውሎች በስተመጨረሻ የቀረቡት መደበኛዎቹ የመተግበሪያ ፈቃድ ውሎች በእርስዎ እና በመተግበሪያው አታሚ መካከል የተደረጉ በWindows መደብር ውእይም Xbox መደብር በኩል የወረዱ መተግበሪያዎች ላይ ተፈጻሚ የሚሆኑ ውሎች ናቸው። ግልጽ ለማድረግ፣ እነዚህ ውሎች በMicrosoft አገልግሎቶች የሚቀርቡ አገልግሎቶችን እና አጠቃቀማቸውን ይሸፍናሉ። የእነዚህ ውሎች ክፍል 5 በማንኛውም በመደብር በኩል የተገኘ የሶስተኛ ወገን መተግበሪያዎች እና አገልግሎቶች ላይ ተፈጻሚ ይሆናል። በ Office ማከማቻ በኩል የወረዱ መተግበሪያዎች በ SALT የሚገዙ ሲሆን ተፈጻሚ የሚሆኑ የተለዩ ፈቃዶች አሉት።