Dataset Viewer
Auto-converted to Parquet
translation
dict
{ "am": "ወደ ውጭ አስወጥቶኛል፤ በብርሃን ሳይሆን በጨለማ ውስጥ እንድሄድ አድርጎኛል።", "en": "He has driven me out and makes me walk in darkness, not in light." }
{ "am": "ሰዎችን ሳይሆን ይሖዋን እንደምታገለግሉ አድርጋችሁ በማሰብ በፈቃደኝነት አገልግሉ፤", "en": "Slave with a good attitude, as to Jehovah and not to men," }
{ "am": "በአሥራዎቹ ዕድሜ የሚገኙ አራት ልጆች ያሏቸው በሩዋንዳ የሚኖሩ የአንድ ቤተሰብ አባላት እንዲህ ብለዋል፦ ይህን መጽሐፍ ቅዱስ ስለሰጡን ይሖዋን እንዲሁም ታማኝና ልባም ባሪያን በእጅጉ እናመሰግናቸዋለን።", "en": "A Rwandan family with four teenagers said: We really thank Jehovah and the faithful and discreet slave for giving us this Bible." }
{ "am": "የግንባሩ ሁኔታ", "en": "The condition of the Front" }
{ "am": "እነሱ ወደ ራሳቸው ሊስቧችሁ ከፍተኛ ጥረት ያደርጋሉ፤ ይህን የሚያደርጉት ግን ለበጎ ሳይሆን እናንተን ከእኔ በማራቅ እነሱን አጥብቃችሁ እንድትከተሏቸው ለማድረግ ነው።", "en": "They are zealous to win you over, but not for a good purpose; they want to alienate you from me, so that you may be eager to follow them." }
{ "am": "እነሱም ሰውየውን በንቀት እንዲህ አሉት፦ “የዚያ ሰው ደቀ መዝሙር አንተ ነህ፤ እኛ ግን የሙሴ ደቀ መዛሙርት ነን።", "en": "At this they scornfully told him: “You are a disciple of that man, but we are disciples of Moses." }
{ "am": "እኛ ግን የዓለም መንፈስ ተጽዕኖ እንዲያሳድርብን ከመፍቀድ ይልቅ የአምላክ መንፈስ ሕይወታችንን እንዲመራው እንፈልጋለን፤ ይሖዋ ከፊታችን ስለሚጠብቁን ነገሮች በመንፈሱ አማካኝነት ግልጽ ግንዛቤ ሰጥቶናል።", "en": "Instead of the world’s spirit, we welcome in our life the influence of God’s spirit by which Jehovah has given us a clear understanding of the events that lie ahead of us." }
{ "am": "ከሕይወት ዛፎች ፍሬ የመብላት መብት እንዲያገኙና በበሮቿ በኩል ወደ ከተማዋ መግባት እንዲፈቀድላቸው ልብሳቸውን የሚያጥቡ ደስተኞች ናቸው።", "en": "Happy are those who wash their robes, so that they may have authority to go to the trees of life and that they may gain entrance into the city through its gates." }
{ "am": "መልካም...", "en": "Nice..." }
{ "am": "ስለዚህ የተወደዳችሁ ወንድሞች፣ እነዚህ ተስፋዎች ስላሉን ሥጋንና መንፈስን ከሚያረክስ ነገር ሁሉ ራሳችንን እናንጻ፤ እንዲሁም አምላክን በመፍራት ቅድስናችንን ፍጹም እናድርግ።", "en": "Therefore, since we have these promises, beloved ones, let us cleanse ourselves of every defilement of flesh and spirit, perfecting holiness in the fear of God." }
{ "am": "እባክህ ጌታዬ፣ ናባል የተባለውን ይህን የማይረባ ሰው ከቁብ አትቁጠረው፤ እሱ ልክ እንደ ስሙ ነውና። ስሙ ናባል ነው፤ ደግሞም ማስተዋል የጎደለው ሰው ነው። እኔ አገልጋይህ ግን ጌታዬ የላካቸውን ወጣቶች አላየሁም።", "en": "Please, do not let my lord pay attention to this worthless Naʹbal, for he is just like his name. Naʹbal is his name, and senselessness is with him. But I, your servant girl, did not see my lord’s young men whom you sent." }
{ "am": "ይሖዋን መፍራት ወደ ሕይወት ይመራል፤እንዲህ የሚያደርግ ሰው ጥሩ እረፍት ያገኛል፤ ጉዳትም አይደርስበትም።", "en": "The fear of Jehovah leads to life;The one who has it will have a pleasant rest, free from harm." }
{ "am": "እነሆ፣ የቀደሙት ነገሮች ተፈጽመዋል፤አሁን ደግሞ አዳዲስ ነገሮችን እናገራለሁ። ገና ከመከሰታቸው በፊት ስለ እነሱ እነግራችኋለሁ።”", "en": "See, the first things have come to pass;Now I am declaring new things. Before they spring up, I tell you about them.”" }
{ "am": "ከተለገሰው ገንዘብ ውስጥ 16 ሚሊዮን ብር ያህሉ በማህበረ ረድኤት ትግራይ አማካኝነት በሥራ ላይ የሚውል መሆኑ ተገልጿል።", "en": "Out of the offered money, 16 million Birr would be expended through Tigrean Development Association.." }
{ "am": "አዎ፣ እውነተኛ የሥራ አጋሬ የሆንከው አንተም፣ ከቀሌምንጦስና ስማቸው በሕይወት መጽሐፍ ውስጥ ከሰፈረው ከቀሩት የሥራ ባልደረቦቼ ጋር ለምሥራቹ ሲሉ ከጎኔ ተሰልፈው ብዙ የደከሙትን እነዚህን ሴቶች መርዳትህን እንድትቀጥል አደራ እልሃለሁ።", "en": "Yes, I request you also, as a true fellow worker, to keep assisting these women who have striven side by side with me for the good news, along with Clement as well as the rest of my fellow workers, whose names are in the book of life." }
{ "am": "ከዚህም ሌላ የቱንም ያህል እውቀትና ተሞክሮ ያካበትን ብንሆን ከይሖዋ አንጻር ስንታይ ምንጊዜም ሕፃናት ነን።", "en": "And no matter how much knowledge or experience we gain, we will always be like children in comparison with Jehovah." }
{ "am": "ባላቅም በለዓምን እንዲህ አለው፦ “እባክህ ና፤ እስቲ አሁንም ወደ ሌላ ቦታ ልውሰድህ። ምናልባትም እውነተኛው አምላክ እዚያ ሆነህ እሱን እንድትረግምልኝ ይፈቅድ ይሆናል።”", "en": "Baʹlak said to Baʹlaam: “Please come and let me take you to yet another place. Perhaps it will be right in the eyes of the true God for you to put a curse on him for me from there.”" }
{ "am": "ቱርክ ወታደሮቿን በተናጠል ወደሰሜን ኢራቅ የማስገባት ማንኛውንም አይነት እንቅስቃሴን አሜሪካ በጥብቅ ትቃወማለች።", "en": "A Turkish military spokesman on Saturday denied Turkish troops had crossed into Iraq." }
{ "am": "ደስታው እየጠፋ እንደሆነ፣ የእምነት ባልንጀሮቹን መተቸት እንደጀመረ ወይም ድብቅ እየሆነ እንደመጣ አስተውላችሁ ሊሆን ይችላል።", "en": "Perhaps his joy is waning, he is speaking critically of fellow believers, or he has become secretive." }
{ "am": "women's skirt made of goat 5818", "en": "አስቀያሚ" }
{ "am": "አንደኛው ጉዳይ በጋዜጣው ላይ ማስተባበያ ማውጣት ሲሆን፣ ሌሎቹን ጉዳዮች ለጊዜው ከመግለፅ መቆጠብ የግድ ነው።", "en": "The first was to publish ruling out the previous news; it would be inevitable to restrain my self from mentioning the other issues." }
{ "am": "የፋይናንስ አስተዳደር ነጻነትና ተጠያቂነት", "en": "Autonomy in Financial Management and Accountability" }
{ "am": "አይደለም፤ እኔ የመረጥኩት ጾም ይህ ነው፦ የክፋትን የእግር ብረት እንድታስወግዱ፣የቀንበርን ማሰሪያ እንድትፈቱ፣የተጨቆኑትን በነፃ እንድትለቁ፣ቀንበርንም ሁሉ እንድትሰብሩ ነው፤", "en": "No, this is the fast that I choose: To remove the fetters of wickedness,To untie the bands of the yoke bar,To let the oppressed go free,And to break in half every yoke bar;" }
{ "am": "ከዚያም በጆሮዬ እየሰማሁ ድምፁን ከፍ አድርጎ “ከተማዋን የሚቀጡት፣ እያንዳንዳቸው አጥፊ መሣሪያቸውን በእጃቸው ይዘው እንዲመጡ ጥሯቸው!” አለ።", "en": "He then called out in my ears with a loud voice, saying: “Summon those who will bring punishment on the city, each one with his weapon for destruction in his hand!”" }
{ "am": "ልማት ድርጅት መፍረስና ሂሳብ ማጣራት", "en": "Dissolution and Winding–up of Accounts" }
{ "am": "ባድማ፣ ባድማ፣ ባድማ አደርጋታለሁ። እሷም ሕጋዊ መብት ያለው እስኪመጣ ድረስ ለማንም አትሆንም፤ ለእሱም እሰጣታለሁ።’", "en": "A ruin, a ruin, a ruin I will make it. And it will not belong to anyone until the one who has the legal right comes, and I will give it to him.’" }
{ "am": "እንዲህ ያሉ ሰዎች በዓመፅ፣ በኃጢአተኝነት፣ በስግብግብነት፣ በክፋት የተሞሉ ናቸው።", "en": "Such people were filled with all unrighteousness, wickedness, greed, and badness." }
{ "am": "ጊሊያን ፈንድሌይ የኤቢሲ ዜና ከጋዛ።", "en": "Gillian Findlay, ABC News, Gaza." }
{ "am": "አዳዲስ ልብሶች።", "en": "A dining room set." }
{ "am": "ከተሞች አደረጃጀትና የአመራር ሥርዓት", "en": "Organization and management (managerial) Procedures of a city" }
{ "am": "ሌላ አመቺ ጊዜ እስኪያገኝ ድረስ ጠበቀ።", "en": "He waited until another convenient time." }
{ "am": "አዲስ አበባ ስታድየም ላይ በተደረገው የትራንስና ቅዱስ ጊዮርጊስ ግጥሚያ ውድድሩ በተጀመረ በ18ኛው ሴከንድ ለቅ/ጊዮርጊስ ፍቃዱ በላይ ሲያስቆጥር በ21ኛው ደቂቃ ቴዎድሮስ (ቦካንዴ) ያቀበለውን ስንታየሁ ጌታቸው (ቆጬ) ከመረብ አሳርፎ ቡድኑን 2ለ0 እንዲመራ አስችሎታል።", "en": "In a Trans Vs Saint George game conducted at Addis Ababa Stadium, Fekadu Belay scored a goal for Saint George in the 18th second while sintayehu Getachew (koche) inserted the ball into the net, which he received from Tewdros (Bokande), and made his team lead 2 to 0." }
{ "am": "በኢየሩሳሌም ይኖሩ የነበሩት የፋሬስ ወንዶች ልጆች በአጠቃላይ 468 ብቃት ያላቸው ወንዶች ነበሩ።", "en": "All the sons of Peʹrez who were dwelling in Jerusalem were 468 capable men." }
{ "am": "“‘ዓይን ስለ ዓይን፣ ጥርስ ስለ ጥርስ’ እንደተባለ ሰምታችኋል።", "en": "“You heard that it was said: ‘Eye for eye and tooth for tooth.’" }
{ "am": "የቆጵሮስ ደሴት በታየችን ጊዜ በስተ ግራ ትተናት ወደ ሶርያ አመራን፤ መርከቡ ጭነቱን በጢሮስ ማራገፍ ስለነበረበት እኛም እዚያ ወረድን።", "en": "After coming in sight of the island of Cyʹprus, we left it behind on the left side and sailed on to Syria and landed at Tyre, where the ship was to unload its cargo." }
{ "am": "ቤቴል ሆይ፣ ክፋትሽ ታላቅ ስለሆነ እንዲሁ ይደረግብሻል። ጎህ ሲቀድ የእስራኤል ንጉሥ ፈጽሞ ይጠፋል።”", "en": "This is what will be done to you, O Bethʹel, because of your utter wickedness. At dawn the king of Israel will surely be done away with.”" }
{ "am": "ይቺኑ በነፃ ጋዜጠኞች መስዋዕትነት የተገኘች መብት እስከመጨረሻ ይዞ መቆየት አስፈላጊነቱ የግድ ነው።", "en": "Staying up to the end with this right which was found through the sacrifice of free press journalists is mandatory.." }
{ "am": "ምድሪቱ እንደሰከረ ሰው ትንገዳገዳለች፤ነፋስ እንደሚወዘውዘው ጎጆም በነፋስ ወዲያና ወዲህ ትወዛወዛለች። በደሏም በላይዋ ላይ እጅግ ከብዷል፤ዳግመኛም እንደማትነሳ ሆና ትወድቃለች።", "en": "The land staggers like a drunken man,And it sways back and forth like a hut in the wind. Its transgression weighs heavily on it,And it will fall, so that it will not rise up again." }
{ "am": "ለምሳሌ ያህል፣ ርኩስ የሆኑ ሐሳቦች ወደ አእምሮህ እየመጡ ቢያስቸግሩህ ምን ታደርጋለህ?", "en": "For instance, what if you struggle with unclean thoughts?" }
{ "am": "ተኩላና የበግ ግልገል በአንድነት ይበላሉ፤አንበሳ እንደ በሬ ገለባ ይበላል፤የእባብም መብል አፈር ይሆናል። በተቀደሰው ተራራዬ ሁሉ ላይ ምንም ዓይነት ጉዳትም ሆነ ጥፋት አያደርሱም” ይላል ይሖዋ።", "en": "The wolf and the lamb will feed together,The lion will eat straw just like the bull,And the serpent’s food will be dust. They will do no harm nor cause any ruin in all my holy mountain,” says Jehovah." }
{ "am": "ይህ ሰው የይሖዋን መንገድ የተማረ ሲሆን በመንፈስ እየተቃጠለ ኢየሱስን ስለሚመለከቱ ጉዳዮች በትክክል ይናገርና ያስተምር ነበር፤ ይሁን እንጂ እሱ የሚያውቀው ዮሐንስ ይሰብከው ስለነበረው ጥምቀት ብቻ ነበር።", "en": "This man had been instructed in the way of Jehovah, and aglow with the spirit, he was speaking and teaching accurately the things about Jesus, but he was acquainted only with the baptism of John." }
{ "am": "ይሁን እንጂ ፊሊክስ ስለ ጌታ መንገድ በሚገባ ያውቅ ስለነበረ “የሠራዊቱ ሻለቃ ሉስዮስ ሲመጣ ለጉዳያችሁ ውሳኔ እሰጣለሁ” በማለት ያቀረቡትን ክስ ለሌላ ጊዜ አስተላለፈው።", "en": "However, Felix, knowing quite well the facts concerning this Way, began to put them off and say: “Whenever Lysʹi·as the military commander comes down, I will decide these matters involving you.”" }
{ "am": "ዳዊት ግን እንዲህ አለው፦ “አብረኸኝ የምትሻገር ከሆነ ሸክም ትሆንብኛለህ።", "en": "However, David said to him: “If you go across with me, you will be a load on me." }
{ "am": "እንዲህ ያደረገው እናቱና አያቱ ስላስገደዱት ሳይሆን በተማረው ነገር ላይ በሚገባ ካሰበበት በኋላ አምኖ ስለተቀበለው ነው።", "en": "He accepted it, not because his mother and grandmother told him to do so, but because he had reasoned on it for himself and had been persuaded." }
{ "am": "“ሉዓላዊው ጌታ ይሖዋ እንዲህ ይላል፦ ‘ሞዓብና ሴይር “እነሆ፣ የይሁዳ ቤት ልክ እንደ ሌሎቹ ብሔራት ነው” ስላሉ፣", "en": "“This is what the Sovereign Lord Jehovah says: ‘Because Moʹab and Seʹir have said, “Look! The house of Judah is like all the other nations,”" }
{ "am": "ይሖዋ ለታማኝ አገልጋዮቹ ጥልቅ ፍቅር እንዳለው የሚያሳይበት አንዱ መንገድ የሚባርካቸው መሆኑ ነው።", "en": "As one expression of his tender love, Jehovah has taken the initiative to bless his loyal servants." }
{ "am": "የመንኮራኩሮቹ አሠራር ከሠረገላ መንኮራኩር አሠራር ጋር ተመሳሳይ ነበር። የመንኮራኩሮቹ ድጋፎች፣ ክፈፎች፣ ራጂዎችና አቃፊዎች ሁሉ ከቀለጠ ብረት የተሠሩ ነበሩ።", "en": "And the wheels were made like chariot wheels. Their supports, rims, spokes, and hubs were all of cast metal." }
{ "am": "የባዕድ አገር ሰዎች ቅጥሮችሽን ይገነባሉ፤ነገሥታታቸውም ያገለግሉሻል፤በቁጣዬ መትቼሻለሁና፤በሞገሴ ግን ምሕረት አሳይሻለሁ።", "en": "Foreigners will build your walls,And their kings will minister to you,For in my indignation I struck you,But in my favor I will have mercy on you." }
{ "am": "ብርሃንን እንደ ልብስ ተጎናጽፈሃል፤ሰማያትን እንደ ድንኳን መጋረጃ ዘርግተሃል።", "en": "You are wrapped in light as with a garment;You stretch out the heavens like a tent cloth." }
{ "am": "በሚኒስቴሩ መመሪያ የተወሰኑ ሌሎች ማስረጃዎች፡፡", "en": "other documents specified in the directives of the Ministry." }
{ "am": "የከተማ ወረዳ አመሠራረት", "en": "Establishment of City District" }
{ "am": "በዚህም ሆነ በሌሎች መንገዶች ይሖዋ ምንጊዜም የሕያዋን ፍጥረታትን ሁሉ ፍላጎት ያሟላል።", "en": "In this and other ways, Jehovah will always satisfy the desire of every living thing." }
{ "am": "ጌድሶናውያን የሚያከናውኑትን አገልግሎትና የሚሸከሟቸውን ነገሮች ሁሉ የሚቆጣጠሩት አሮንና ወንዶች ልጆቹ ናቸው፤ እነዚህን ነገሮች ሁሉ የመሸከሙን ኃላፊነት ለእነሱ ትሰጣቸዋለህ።", "en": "All the service and the loads of the Gerʹshon·ites should be overseen by Aaron and his sons; you will assign all these loads as their responsibility." }
{ "am": "በዚህ አዋጅ በአንቀጽ ፳፯ (፮) የተደነገገው እንደተጠበቀ ሆኖ የንግድ ሥራ ፈቃዱ የተሰጠበት ወይም የታደሰበት የበጀት ዓመት ካበቃ በኋላ ባሉት ስድስት ወራት ጊዜ ውስጥ ተገቢው ክፍያ ተፈጽሞ ያልታደሰ የንግድ ሥራ ፈቃድ የፀና አይሆንም፡፡", "en": "Without prejudice to Article 27(6) of this Proclamation, the business license shall be invalid, if not renewed within six months after the expiry of the budget year in which it has been issued or renewed upon payment of the appropriate fee,." }
{ "am": "ሙሴም ባየው ነገር ተደነቀ። ሆኖም ሁኔታውን ለማጣራት ወደዚያ ሲቀርብ የይሖዋ ድምፅ እንዲህ ሲል ሰማ፦", "en": "When Moses saw it, he was amazed at the sight. But as he was approaching to investigate, Jehovah’s voice was heard:" }
{ "am": "በመሆኑም ንጉሥ ኢዮዓስ ካህኑን ዮዳሄንና ሌሎቹን ካህናት ጠርቶ “በቤቱ ውስጥ የፈረሰውን ነገር ያልጠገናችሁት ለምንድን ነው? ስለዚህ ገንዘቡ ቤቱን ለማደስ ሥራ ላይ እስካልዋለ ድረስ ከለጋሾች ላይ ከዚህ በላይ ገንዘብ አትቀበሉ” አላቸው።", "en": "So King Je·hoʹash called Je·hoiʹa·da the priest and the other priests and said to them: “Why are you not repairing the damage to the house? Therefore, do not take any more money from your donors unless it is used to repair the house.”" }
{ "am": "እወድቅ ዘንድ በኃይል ተገፋሁ፤ይሖዋ ግን ረዳኝ።", "en": "I was pushed hard to make me fall,But Jehovah helped me." }
{ "am": "“ተነስተህ ወደ ታላቂቱ ከተማ ወደ ነነዌ ሂድ፤ የምነግርህንም መልእክት በመካከሏ አውጅ።”", "en": "“Get up, go to Ninʹe·veh the great city, and proclaim to her the message that I tell you.”" }
{ "am": "ሌላው ከቤተ-ክህነቱ የደረሰን የዜና ዘገባ ደግሞ ወደ ቁልቢ ለሄዱት የፓትርያርኩ አጃቢ መሳሪያ አንጋቾች ከፍተኛ የውሎ አበል ወጪ እንደተደረገና በዓሉን ለማክበር ከቤተ-ክህነቱ ጽ/ቤት ወደ ቁልቢ ለሄዱት ባለሙያ ሊቃውንት ግን አበል እንዱልታሰበላቸው ገልጿል።", "en": "The other news which we received from the clergy was that a lot of money was paid for the patriarch's entourage who hold the guns as per diem expense while no per diem was given to the scholar of the office of clergy who went to Kulibe." }
{ "am": "ጌድዮንም በኤፍሬም ተራራማ አካባቢዎች ለሚኖሩ ሁሉ “በምድያማውያን ላይ ጥቃት ለመሰንዘር ውረዱ፤ እስከ ቤትባራ ድረስ ያሉትን ውኃዎችና ዮርዳኖስን ያዙ” ብለው እንዲነግሯቸው መልእክተኞችን ላከ። በመሆኑም የኤፍሬም ሰዎች በሙሉ ተጠሩ፤ እነሱም እስከ ቤትባራ ድረስ ያሉትን ውኃዎችና ዮርዳኖስን ያዙ።", "en": "Gidʹe·on sent messengers into all the mountainous region of Eʹphra·im, saying: “Go down to attack Midʹi·an, and capture the access to the waters as far as Beth-barʹah and the Jordan.” So all the men of Eʹphra·im were gathered together, and they captured the waters as far as Beth-barʹah and the Jordan." }
{ "am": "እሱም “ሥራ ላይ ባልዋሉ አዲስ ገመዶች ቢያስሩኝ እንደ ማንኛውም ሰው ደካማ እሆናለሁ” አላት።", "en": "So he said to her: “If they tie me up with new ropes that have not been used for work, I will grow as weak as an ordinary man.”" }
{ "am": "ንጉሥ ሰለሞን ደግሞ የሳባ ንግሥት የፈለገችውንና የጠየቀችውን ነገር ሁሉ፣ ካመጣችለት ስጦታ የሚበልጥ ነገር ሰጣት። ከዚያም ተነስታ አገልጋዮቿን በማስከተል ወደ አገሯ ተመለሰች።", "en": "King Solʹo·mon also gave the queen of Sheʹba whatever she desired and asked for, more than what she had brought to the king. Then she left and returned to her own land, together with her servants." }
{ "am": "ይህ አዋጅ “የፌዴራል ጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ ማቋቋሚያ አዋጅ ቁጥር ፱፻፵፫/፪ሺ፰” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል፡፡", "en": "This Proclamation may be cited as the “Federal Attorney General Establishment Proclamation No. 943/2016”." }
{ "am": "ነገር ግን ከዚህ ፔንታጐን የሚገኙ የባሕር ኃይሉ ባለሥልጣናት እንደሚሉት የሕይወት ማዳን ሙከራ ቢደረግም መክሸፉ የማይቀር ነበር፤ 23ቱን በሕይወት የነበሩ ሰዎችን ለማዳን በእርግጥ ምንም ተስፋ አልነበረም።", "en": "The chilling account raises new questions and criticisms of the Russian navy, which waited several days before attempting to launch any rescue mission" }
{ "am": "ኮፓ ኮካ ኮላ ሐገር አቀፍ ውድድር ዛሬ ተጠናቋል", "en": "Copa Coca-Cola national competition is ended today" }
{ "am": "“ከጠላቶችህ ጋር ጦርነት ለመግጠም ብትሄድና ፈረሶቻቸው፣ ሠረገሎቻቸውና ሠራዊታቸው ከአንተ ይልቅ እጅግ ብዙ መሆናቸውን ብታይ አትፍራቸው፤ ምክንያቱም ከግብፅ ምድር ያወጣህ አምላክህ ይሖዋ ከአንተ ጋር ነው።", "en": "“If you go to war against your enemies and you see their horses and chariots and troops that outnumber yours, do not be afraid of them, for Jehovah your God who brought you up out of the land of Egypt is with you." }
{ "am": "እናንተ በአንድ ወቅት ጨለማ ውስጥ ነበራችሁና፤ አሁን ግን የጌታ በመሆናችሁ ብርሃን ውስጥ ናችሁ። የብርሃን ልጆች ሆናችሁ መመላለሳችሁን ቀጥሉ፤", "en": "for you were once darkness, but you are now light in connection with the Lord. Go on walking as children of light," }
{ "am": "የፕሬዚዳንቱን ልጃገረድ መጥለፍ ወይም ሌላውን ሚስጥር የነገረህን ካልነገርከን አንፈታህም፣ አንለቅህም፣ ተብሎ በግልፅ ተነግሮኛል።", "en": "I was told in black and white that unless you told us about the abduction of the president's girl or the person who told you other secrets, we won't release, you we won't leave you." }
{ "am": "ምክንያቱም በዚያን ጊዜ ከዓለም መጀመሪያ አንስቶ እስካሁን ድረስ ሆኖ የማያውቅ ዳግመኛም የማይሆን ታላቅ መከራ ይከሰታል።", "en": "for then there will be great tribulation such as has not occurred since the world’s beginning until now, no, nor will occur again." }
{ "am": "መኳንንቱ ሁሉና ሕዝቡ ሁሉ ሐሴት አደረጉ፤ ሣጥኑ እስኪሞላም ድረስ መዋጮ እያመጡ ይጨምሩ ነበር።", "en": "All the princes and all the people rejoiced, and they kept bringing contributions and dropping them into the chest until it was full." }
{ "am": "ቀደም ሲል ለኢንቨስትመንት ሥራ የተሰጠ የከተማ መሬት ባለው ሕግ መሰረት ሥራ ላይ መዋሉን ይከታተላል፤ ይቆጣጠራል፤ አስፈላጊ ሆኖ ከተገኘ ከሚመለከተው አካል ጋር በመሆን ህጋዊ እርምጃ እንዲወሰድ ያደርጋል፡፡", "en": "Follow up, control the implimentation of urban land previously given for investment is utalized in accordance with the existing law, where necessary cause legal measure to be taken with the concerned body." }
{ "am": "የንግግር ነፃነት ነው እሺ!", "en": "EFF YEAH!" }
{ "am": "ኢራቆች ይፈልጓታል፣ ኩርዶች ይፈልጓታል፣ ቱርኮች ይፈልጓታል፣ እንዲሁም የተለያዩ ጐሳዎችም ይፈልጓታል» ሲሉ ሻለቃ ማይክ ሄስቲንግስ ተናግረዋል።", "en": "``What this drop means is that we can secure it until we are relieved by other forces.''" }
{ "am": "ይሖዋ ሆይ፣ ለመሆኑ አንተን የማይፈራና ስምህን ከፍ ከፍ የማያደርግ ማን ነው? አንተ ብቻ ታማኝ ነህና! የጽድቅ ድንጋጌዎችህ ስለተገለጡ ሕዝቦች ሁሉ መጥተው በፊትህ ይሰግዳሉ።”", "en": "Who will not really fear you, Jehovah, and glorify your name, for you alone are loyal? For all the nations will come and worship before you, because your righteous decrees have been revealed.”" }
{ "am": "መባውንም እርሾ ገብቶባቸው ከተጋገሩ የቀለበት ቅርጽ ያላቸው ዳቦዎችና የምስጋና መሥዋዕት አድርጎ ከሚያቀርባቸው የኅብረት መሥዋዕቶች ጋር አብሮ ያቀርባል።", "en": "He will present his offering along with ring-shaped loaves of leavened bread and the thanksgiving sacrifice of his communion sacrifices." }
{ "am": "በመሆኑም ህገ መንግሥታዊ ትርጉም ያላቸውን ጉዳዮች አጣርቶ ለመወሰን ሥልጣን ያለው በፌዴሬሽን ምክር ቤት የህገ መንግሥታዊ አጣሪ ጉባኤ እንደመሆኑ ይህን ጉዳይ በተመለከተ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ያወጡት መመሪያ ከህገ መንግሥቱ ጋር መቃረኑንና አለመቃረኑን ባለው መብት መሠረት እንዲወስን ወደ ጉባኤው እንዲላክ ፍርድ ቤቱ ብይን ሰጥቷል።", "en": "Hence, since the body responsible for deciding, after clearing-up, is the constitutional clear-up assembly of the Federation council, the court passed a judgment to send this case to the assembly so that in its power to decide whether the rule Prime Minister declared violated the constitution or not." }
{ "am": "በሥነ ጥበብም እንደዚሁ ያለ ሁኔታ አልፎ አልፎ ያጋጥማል። ብዙ የጥንት ሠዓሊዎች በዘመናቸው ጥረታቸው ሳይታወቅ እየተቸገሩና እየተረሱ እነሱ ካለፉ በኋላ ሥራቸው ጠቃሚና ዋና የሥነ ጥበብ መክፈቻ ቁልፍ ምዕራፍ ሆኖ በሚቀጥለው ወይም በሶስተኛ ትውልድ ሲደነቅና ሲመሰገን ይገኛል። ሠዓሊ በዘመኑ የሚኘውን ሁኔታ ባካባቢው ያለውን ነገር የሚገልጽ ቢሆንም ከሚገኝበት ዘመን አልፎ ተርፎ ተሻግሮ ብዙ ሰው ያልደረሰበትን ሃሳብ በቅድሚያ የሚያመለክት ነቢይ መሆኑን የአንዳንድ ታላላቅ ሠዓሊዎች ታሪክ ደጋግሞ መስክሯል። የጥንት ሥዕሎች ጥቂቶቹ የዛሬዎቹም ቢሆኑ የሰውን ውበት የሰውን የሥልጣኔ እርምጃ በጠቅላላው የሰውን ፍጥረትና እድገት የሚያመለክቱ ናቸው። በዚህም ዓለም ላይ እስካለ ድረስ የሁሉ ነገር መለኪያ ሰው ራሱ ቢሆንም ዘመናዊ ሰው ራሱን ያንዳንድ ጥበብ መክፈቻ ቁልፍ አድርጎ ይገምታል እንጂ ዕውቀት ነኝ ፤ ጥበብ ነኝ ፤ ፍጹም ነኝ ፤ ብሎ አይመካም።", "en": "These difficulties have been also felt in the field of Fine Arts -- many artists of the past have been neglected and forgotten during their lifetime, but their works have been praised by the second or the third generation. Although the painter reflects the image of his time and expresses things surrounding him, history has represent ones express the beauty of man and his growth and civilization in general. Although as long as he exists on this planet man is the measure of all things, modern man considers himself as the key to a certain kind of knowledge. But he doesn't boast of his perfection and wisdom." }
{ "am": "ከባሪያዎቹ መካከል አሥሩን ጠርቶ አሥር ምናን ሰጣቸውና ‘እስክመጣ ድረስ ነግዱበት’ አላቸው።", "en": "Calling ten of his slaves, he gave them ten miʹnas and told them, ‘Do business with these until I come.’" }
{ "am": "ለፊሊፒኖ ያለውን በሠለጠነው ዘመን የሚታየውን ባሕላዊ ማመንታት «በቋንቋ ላይ ያነጣጠረ የአእምሮ ቀውስ» በማለት ሚስስ ብራውን ሰይመውታል።", "en": "As they did when the Philippines was a colony of the U.S., teachers for the most part teach in English, even though it is a foreign language for most Philippine children." }
{ "am": "ኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ጠቅላይ ዓቃቤ ሕግን ለማቋቋም የወጣ አዋጅ", "en": "A PROCLAMATION TO PROVIDE FOR THE ESTABLISHMENT OF THE ATTORNEY GENERAL OF THE FEDERAL DEMOCRATIC REPUBLIC OF ETHIOPIA" }
{ "am": "ወደ ንጉሡም ገብተሽ እንዲህ በይው።” ከዚያም ኢዮዓብ ምን እንደምትል ነገራት።", "en": "Then go in and speak to the king like this.” With that Joʹab put the words in her mouth." }
{ "am": "የአካባቢ ጥበቃ ስራዎችን፣ እንደ ቆሻሻ ማስወገድ፣ የአካባቢ ብክለትን መቆጣጠር፣ የፍሳሽ መስመርን መዘርጋትና የመሳሰሉትን ይሠራል፡፡", "en": "Perform environmental protectiion activities such as wastes disposal, protection of environmental destruction, installation of pipe lines and other similar activities." }
{ "am": "በሕግ በተሰጠው ሥልጣን መሰረት የኮምፒዩተር ወንጀልን የሚከታተል አቃቤ ሕግ ወይም መርማሪ በዚህ አዋጅ የተደነገጉትን የመፈፀምና የማስፈፀም ኃላፊነት አለበት፡፡", "en": "A Public prosecutor or investigative officer empowered to follows up computer crime cases in accordance with the powers conferred by law shall have the responsibility to enforce and cause to enforce the provisions of this Proclamation." }
{ "am": "ሰማይም እየተጠቀለለ እንዳለ የመጽሐፍ ጥቅልል ከቦታው ተነሳ፤ እንዲሁም ተራሮች ሁሉና ደሴቶች ሁሉ ከቦታቸው ተወገዱ።", "en": "And the heaven departed as a scroll that is being rolled up, and every mountain and every island was removed from its place." }
{ "am": "ባለሥልጣኖች እንደሚሉት ከዚህ ዓይነቱ ሕግ አኳያ ወላጆች ለልጆቻቸው ምናልባት ሌላ ትኬት እንዲገዙ ይጠበቅባቸው ይሆናል።", "en": "As part of such a rule, officials say, parents would probably be required to buy an extra ticket for the baby." }
{ "am": "በመሆኑም ልጆቹ ልክ በሰጣቸው መመሪያ መሠረት አደረጉለት።", "en": "So his sons did for him exactly as he had instructed them." }
{ "am": "ወጣቱ ጢሞቴዎስ ከሐዋርያው ጳውሎስ ጋር ለበርካታ ዓመታት አብሮ ሠርቷል።", "en": "Timothy, a younger man, worked alongside the apostle Paul for many years." }
{ "am": "ስለሆነም ወላጆች መጽሐፍ ቅዱስንና ጽሑፎቻችንን በትጋት አጥኑ።", "en": "So parents, be good students of the Bible and of our study aids." }
{ "am": "አምላክ ሆይ፣ ስእለቴን ሰምተሃልና። ስምህን የሚፈሩትን ሰዎች ርስት ሰጥተኸኛል።", "en": "For you, O God, have heard my vows. You have given me the inheritance belonging to those who fear your name." }
{ "am": "“ስለዚህ ነቅታችሁ ጠብቁ፤ ሦስት ዓመት ሙሉ ሌሊትና ቀን እያንዳንዳችሁን በእንባ ከማሳሰብ ወደኋላ እንዳላልኩ አስታውሱ።", "en": "“Therefore keep awake, and bear in mind that for three years, night and day, I never stopped admonishing each one of you with tears." }
{ "am": "እነዚህ አውሮፕላኖች ወደ 8500 ጫማ ከፍታ ላይ በሚበሩበት ጊዜ ተከታትለው የደረሱ አጋጣሚዎች ናቸው።", "en": "To track a fast moving plane at that altitude would not be some toy you can get from the local wal-mart." }
{ "am": "የጥፋት ውኃ መጥቶ ሁሉንም ጠራርጎ እስከወሰዳቸው ጊዜ ድረስ ምንም አላስተዋሉም፤ የሰው ልጅ መገኘትም እንደዚሁ ይሆናል።", "en": "and they took no note until the Flood came and swept them all away, so the presence of the Son of man will be." }
{ "am": "ምክንያቱም እኔ አገልጋይህ ኃጢአት እንደሠራሁ በሚገባ አውቃለሁ፤ በመሆኑም ዛሬ ጌታዬን ንጉሡን ወርጄ ለመቀበል ከመላው የዮሴፍ ቤት ቀድሜ መጥቻለሁ።”", "en": "for your servant well knows that I have sinned; so today I have been the first of all the house of Joseph to come down to meet my lord the king.”" }
{ "am": "ሁሉም መንገድ ስተዋል፤ ሁሉም የማይረቡ ሆነዋል፤ ደግነት የሚያሳይ አንድም ሰው የለም፤ አንድም እንኳ አይገኝም።”", "en": "All men have turned aside, all of them have become worthless; there is no one who shows kindness, not so much as one.”" }
{ "am": "በ40ኛው ዓመት፣ በ11ኛው ወር፣ ከወሩም በመጀመሪያው ቀን ሙሴ ለእስራኤላውያን እንዲነግራቸው ይሖዋ ባዘዘው መሠረት ነገራቸው።", "en": "In the 40th year, in the 11th month, on the first of the month, Moses spoke to the Israelites according to all that Jehovah had instructed him to tell them." }
{ "am": "ደግሞም በአምላክ ስም ባስማለው በንጉሥ ናቡከደነጾር ላይ ዓመፀ፤ ግትር ሆነ፤ ልቡንም አጠነከረ፤ ወደ እስራኤል አምላክ ወደ ይሖዋ ለመመለስ አሻፈረኝ አለ።", "en": "He also rebelled against King Neb·u·chad·nezʹzar, who had made him take an oath by God, and he remained stubborn and hardhearted and refused to turn to Jehovah the God of Israel." }
{ "am": "ቢሆንም አንዳንድ ማጣራት ካደረገ በኋላ ዝርዝሩን በመዲና ጋዜጣ ይፋ ለማድረግ ቃል ገብቷል።", "en": "Yet, promised to reveal their identity to the newspaper after some investigation has been made." }
{ "am": "የኤሌክትሮኒክ ማንነት ስርቆት", "en": "Electronic Identity Theft" }
{ "am": "በተጨማሪም ምንጊዜም የሚያስፈልጋችሁ ነገር በበቂ ሁኔታ እንዲኖራችሁ እንዲሁም መልካም ሥራን ሁሉ ለመሥራት የሚያስችላችሁን ነገር በብዛት እንድታገኙ አምላክ ጸጋውን ሁሉ ሊያበዛላችሁ ይችላል።", "en": "Moreover, God is able to cause all his undeserved kindness to abound toward you so that you are always completely self-sufficient in everything, as well as having plenty for every good work." }
{ "am": "በሁለት ወይም በሦስት ምሥክሮች ማስረጃ ካልሆነ በቀር በሽማግሌ ላይ የሚቀርብን ክስ አትቀበል።", "en": "Do not accept an accusation against an older man except on the evidence of two or three witnesses." }
End of preview. Expand in Data Studio
README.md exists but content is empty.
Downloads last month
68