text
stringlengths
22
2.03k
በመጪው እሁድ የሴቶች ብቻ ሩጫ ይካሄዳል:
ተዋሕዶ ክርስቲያኖች ቤተ መቅደሶቻቸውን ለመሥራት ቦታ ሲመርጡ መለኮታዊ በሆነ የቦታ መሪነትና አስተባባሪነት እንደመሆኑ ሁሉ (ክርስቶስ በቀራንዮ) ፡ ኮራጁ ፀረ–ክርስቶሱም ምክራቦቹን ወይም የአምልኮ ቦታዎቹን የሚሠራው በ መካው ጥቁር ድንጋይ ጠቋሚነት አማካኝነት ነው። እንደምሳሌ የምነወስደው፡ ኢየሩሳሌምን ነው፦
ከዚህ አንጻር አንድ የታሸገ የፍቅር ውሃ ሲሸጥ 2 ሳንቲም ለተፈጥሮ እንክብካቤ እና ለታዳጊ ህፃናት ድጋፍ እንዲውል የሚያደርግ ይሆናል። ይህም ከምንም በላይ ለአክሲዮን ማኅበሩ መሥራቾችና ለባለቤቶቹ ከፍተኛ የመንፈስና የህሊና እርካታ የሚሰጥ መሆኑን መገንዘብ ይቻላል።
የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ወይዘሮ ሂሩት ዘመነ ትናንት የአውሮፓ ህብረት የውጭ ግንኙነት ክፍል ምክትል ኃላፊንና የፖርቹጋል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትርን በጽሕፈት ቤታቸው ተቀብለው አነጋግረዋል።
You are at:Home»የግል አስተያየት»ይህ ስርአት ይቀጥል ማለት እነ ጃዋር መፈንጨታቸው ይቀጥል፣ በኦሮሞ ክልል የሌሎች መብት እንደተረገጠ ይቀጥል ማለት ነው – ግርማ ካሳ
ከሁለት ሳምንት በፊት ዳግም በደቡብ ሱዳን ያገረሸውን ግጭትና አሳሳቢ ብጥብጥ ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ኃይል በመጠቀምም ቢሆን ለመፍታት በወቅቱ የኢጋድ ሊቀመንበር ኢትዮጵያ አማካይነት የቀረቡት አማራጮች፣ በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት፣ በአፍሪካ ኅብረትና በአሜሪካ ጭምር ተቀባይነትን ቢያገኝም ኡጋንዳና የደቡብ ሱዳን መንግሥታት ግን ተቃርነውታል፡፡
በስደተኛ ጣቢያው ውስጥ የነበሩ የቀይ መስቀል ማሕበር የጤና ባለሙያዎች የጎዮ ህይወት መትረፍ አስደናቂ እንደሆነ፤ ምናልባትም ከሁለቱ ጥይቶች አንዱ ጥቂት ወደ ግራ የሰውነቱ ክፍል ቢጠጋ ኖሮ ህይወቱ አደጋ ላይ ሊወድቅ ይችል እንደነበር ይናገራሉ።
የኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ዳይሬክተር እና ምክትሉ በቁጥጥር ስር ዋሉ | Ethiopian Media Forum (EMF)
እሱን ፣ ዙሪያውን ማደናገር? ወይኔ በጭራሽ ፡፡ እኔ ብዙ ጊዜ አዙሬያለሁ ፣ እሱ ይከፍታል። ይቅርታ ፣ ያው አይደለም ፡፡
Hello Habesha ምርጥ የሀበሻ ሰፈር » አሁንስ በነዚህ ሳንቲም ምን መግዛት ይቻላል?
«ይህ ክስ በህብረተሰብ ውስጥ እያደገ የመጣውን የእኔ እምነት ብቻ ትክክል ነው የሚለውን ግትር ሃሳብ ሰዎች ስለሚከተሉ የአእምሮ ችግር ያለባትን ህጻን እንኳን ለመታደግ ተስኖአቸዋል» ሲል የታወቀው ጋዜጣ ጸሐፊ ራዛ ርኡሚ ተናግሮአል። ቀጥሎም ሲናገር በቅኝ ግዛት ዘመን በወጣው ሃይማኖትን ዘለፋ ህግ ውይይት ለማድረግ በተደረገው ሙከራ ለውጥ በሚፈልጉ ሙስሊሞች ላይ ማስፈራራትና ሞት ደርሶባቸዋል። «ዳሩ ግን የፕሬዚዳንቱ ጣልቃ ገብነት ጤናማ ምልክት ሲሆን በመንግስት ውስጥ ያሉት ለዘብተኛ ፓርቲዎች ጥምረት ጉዳዩን አንስተው የስድበ-መለኮት ህግ እንደገና እንዲሻሻል ሊያደርጉ ይችላሉ» ብሏል።
የተመዘገበ የውሸት የልደት የምስክር ወረቀት በመስመር ላይ ይግዙ።
ታዲያ አየር ኃይላችን ከነሱ ቀድሞ አስመራ ኤር ቤዝ ላይ ጥቃት ለማድረስ መሞከሩን እንደ ጦርነቱ ጀማሪ ያስቆጥርብናል ተብሎ ተሰግቶ ነዉ ወይንስ ሌላ ምክንያት ቢኖር ነዉ ለመደባበቅ የሞከርነዉ፡፡ እኛ በአየር ኃይል ጥቃት በማድረስ ቀዳሚ መሆናችን (pre-emptive attack) እነሱ ደግሞ አጸፋ እርምጃ የወሰዱ (retaliatory attack) መሆናቸዉን እንዳይገለጽ ብዙ መደከሙ ምክንያቱና አስፈላጊነቱ አስካሁንም ልገባኝ አልቻለም፡፡
- ለሽያጭ የቀረቡ - አዲስ አበባ - 30 ዘጠኝ መኝታ መደገፊያዎች በተጨማሪም በቦሌ ላይ ለሽያጭ የቀረቡ 3 የሆቴል ሕንፃዎች አሉ.
መጻፍ ብሎም ማሳተም ይቅር እና ማንበብ እንኳን በዓረብ ሀገር ላለን ለብዙዎቻችን ሩቅ በሆነበት ፤ በማህበራዊ መገናኛ ብዙሐን መድረኮች አጫጭር ሀሳቦችን ከመለዋወጥ እና ከማጋራት እምብዛም ባልዘለለው በዚህ ዘመን ከሳዑዲ ዓረቢያ የበረሀ ምድር ለኩሽና አገልጋይነት ከተሰማራች ኢትዮጵያዊ ወጣት የተገኘ የበረሃ ቴምር ነው የሄዋን ትንሳዔ፡፡ ደራሲ ዳያን ዲንቃ የወጣቶች እና ጎልማሶች ስጋት
Home /አስረጅ /ነሲም ሱሳ /እስላም . . ሰላምና አማን ነው
ትምህርት ቤት የትምህርት አካዳሚ ዲን የኮምፒዩተር ሳይንስ የኮምፒዩተር
ስልክ በ ተቀማጭ ይበልጥ የጥሬ ግጥሚያ ማስተዋወቂያዎች ለመድረስ, Top-Up እና እንዲሁም በነጻ ዋስትና እንደ ጉርሻ ይጫኑት የገንዘብ WINS የሚሾር. ተንቀሳቃሽ መክተቻዎች በመቶዎች የሚቆጠሩ እንዲሁም ሩሌት, ቢንጎ, Keno እና Blackjack መዝናኛ የ አፍቃሪ ቁማር ላይ-ወደ-ሂድ እንጠባበቃለን. ባለሚሊዮን ዤኒ ፕሮግረሲቭ በቁማር መክተቻዎች ይመልከቱ አይርሱ…ዎን ወደ £ በሚሊዮን ጋር, ለምን ለማሸነፍ እድል ለማግኘት አይፈትሉምም አይደለም?
+++ Ejege yetwededk wendmach QHY BERELE betam astemari teshuf new. Lebona yesten"አንድ ሰው ውሳኔው የተስተካከለ እንዲሆን ልቡና እና አእምሮ ያስፈልገዋል፡፡ ልቡና ሃይማኖትን፣ ትእግሥትን፣ ደግነትን፣ ቅንነትን፣ የምናገኝበት መዝገብ ነው፡፡ አእምሮ ደግሞ ዕውቀት፣ ሕግ፣ ሥርዓት፣ ማመዛዘን፣ ማነፃፀር፣ ማዛመድ እና የተጠራቀመ ልምድ የምናገኝበት መዝገብ ነው፡፡"+++ Ketoronto akbari betseboch
ይሁንና ቀደም ባሉ ዓመታት ኢንዱስትሪዎች ምሩቃንን ከዩኒቨርሲቲዎች ከመቀበልና ከመቅጠር ባለፈ በትብብርና በትስስር ለመሥራት የጎላ ተሳትፎ አልነበራቸውም፡፡ ለዚህም እንደ መግለጫ የተቀመጡት ነጥቦች በኢንዱስትሪ ዘርፍ የተሰማሩ ባለሀብቶች ተማሪዎችን ተቀብለው ለማስተናገድ ያላቸው ፍላጎት አናሳ መሆን፣ አንዳንድ ኢንዱስትሪዎች የነባር ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎችን ብቻ መቀበል፣ ተማሪዎችን ከተቀበሉም በኋላ ምንም ዓይነት ማሽን እንዳይነኩ መከልከልና ቴክኒካል ሰነዶችን እንዳያዩ አለመፍቀድ ጥቂቶቹ ችግሮች ነበሩ፡፡
ሰሞኑን በአፋርና በትግራይ ክልል ተከስቶ የነበረው የአንበጣ መንጋ አሁን ደግሞ በወሎ አካባቢ በከፍተኛ ሁኔታ ተስፋፍቶ የአርሶ አደሩ የልፋት ውጤት ላይ አደጋ ደቅኗል። በአካባቢው ያሉ አርሶአደሮች እና ነዋሪው በራሳቸው አቅም ለመከላከል የሚያደርጉት ጥረት የአንበጣ መንጋውን ሊከላከለው አለመቻሉን መረጃዎች እየደረሱን ነው።
አንድ ባልና ሚስት ሲጨቃጭቁ ምን አለ መሰለሽ
ከጥቂት ሰዓታት በፊት የወዳጃችን፣ መምህራችን፣ ወንድማችን ኢብራሂም ሻፊ አስክሬን ከኬኒያ ጆሞ ኬንያታ አውሮፕላን ጣቢያ ወደ ኢትዮጵያ ተልኳል። ከጥቂት ሰዓታት በኃላ ወንድማችን በተሟገተላት፣ ስቃይና እንግልት በተቀበለላት ናፍቆቱና ህመሙ ሆና በከረመችው ኢትዮጵያ የመጨረሻ ዕረፍቱን ያደርጋል። በስራዎቹ ፣ በመልካም ግብሮቹና በግዙፍ አበርክቶቱ የሚያውቁት አድናቂዎቹና ወዳጆቹ የሚገባውን ክብር እና አሸኛኘት እንደሚያደርጉለት ሙሉ ዕምነት አለን። የደግነት እና የጥንካሬ ተምሳሌት ለሆናችሁ የቤተሰቡ አባላት ፣ ለመላው አድናቂዎቹና ወዳጆቹ ፣ የስደት ዓለም ወንድሞቹና እህቶቹ በምን ቃል ሀዘናችሁን ማቅለል፣ በምን ታምር ስብራታችሁን መጠገን፣ በምን ቃል ጉድለታችሁን መተካት እንደሚቻል ፈተና እንደሚሆን አውቃለሁ። የብዙ ታምራት ባለቤት የሆነው ፈጣሪ መጽናናትን በመላክ እንዲረዳችሁ ይሁን። ኢብራሂም ወንድሜ ዓይኖችህ በተከደኑ አፍታ የገነት በሮች ሲከፈቱልህ ታውቆኛል። ወንድማለም እዚያ የማገኘህ ይመስለኛል። እስከዚያው ደህና ሁን ጓደኛዬ።” ሲል ኢብሮን ተሰናብቶታል ጋዜጠኛ ሀብታሙ።
የኮሜዲያን አሌክስ ተመልካቹን በሳቅ... 5 мес. назад
ኮቪድ 19 አብዛኛውን የዓለም ለጭንቀት እና ለድብርት ዳርጎታል፡፡ በዚህ የ15 ደቂቃ የጤና መርሃግብር ላይ ባለሞያዎች በዚህ ወቅት ያለውን ተቀብለን እንዴት መጓዝ እንዳለብን ያስረዳሉ፡፡ የተለያኡ ሃገራትም ተሞክሮዎችን እናያለን፡፡
የ reactors ሥራን ያሻሽላልፊዚኮ-ኬሚካላዊ ሽግግር የኃይል ፍሰት ስርዓቶችን እና በተለይም የሙቀት ሞተሮችን ወደ ላይ ተጠቅሟል
እ.ኤ.አ. በ 1977 በህዝቦች ድጋፍ እና በክልሉ ህዝብ ድጋፍ የተገነባው የ 43 ዓመቱ ድልድይ በባልኪርየሜትሪ ማዘጋጃ ቤት ጠቃሚ ህይወቱን ሲያጠናቅቅ ወድቋል እና ለፍላጎቱ ምላሽ መስጠት ባለመቻሉ ፡፡ ድልድዩ የሚገኘው በኢካንካካ እና በባልካር መካከል ያለውን የመጓጓዣ ጊዜ በአጭር በሚያሳልፍ አማራጭ መንገድ ላይ ነው የሚገኘው ፣ እንዲሁም የማንያ እና የከዙሳ ጎረቤት መዳረሻ በሚሰጥ መንገድ ላይ ነው ፡፡ በ 240 ሜትር ስፋት እና በ 11 ሜትር ስፋት ተገንብቷል ፡፡ ለተሽከርካሪዎች እና ለእግረኞች ፈጣን እና ደህንነቱ የተጠበቀ የትራፊክ ፍሰት እንዲኖር ለማድረግ በተስፋፋው ድልድይ በሁለቱም በኩል 1,5 ሜትር ስፋት ያለው የእግረኛ መንገድ ተተግብሯል ፡፡ ከቀዳሚው የበለጠ ዘመናዊ ገጽታ ባለው በድልድዩ ጎኖች ላይ ራይንግ ተጭኖ ነበር ፡፡ የፈረሰ እና እንደገና የተገነባው ድልድይ እና የ 500 ሜትር አስፋልት መንገድ ተሠርቶ የመግቢያ እና መውጫውን ጨምሮ በ 110 ሜትር መንገድ ላይ ተሠርቶ ነበር ፡፡
መቱ/ፍቼ ጥር 4/2010 በኢሉአባቦር ዞን የቡና ምርታማነትን በእጥፍ ማሳደግ የሚችሉ ከ146 ሚሊዮን በላይ ችግኞች በአርሶአደሩና በመንግስት ጣቢያዎች እየተዘጋጁ መሆኑን የዞኑ ቡና፣ ሻይ እና ቅመማ ቅመም ልማትና ግብይት ባለስልጣን አስታወቀ፡፡
በማጠቃለል በቢሾፍቱ በደረሰ አሰቃቂ እልቂት ልባችን የደማ መሆኑን በድጋሚ እየገለፅን፣ ለቤተሰቦቻቸው፣ ለወዳጅ ዘመዶቻቸውና በአጠቃላይ ሀዘን ላይ ለተቀመጠው ኢትዮጵያዊ ወገናቸው እግዚአብሔር መፅናናቱን እንዲሰጥልን፣ የሙታንን ነፍስ በሰላም እንዲያሳርፍልን እንመኛለን። እግዚአብሔር በምህረቱ ይጎብኘን፤ አገራችንንም ይባርክልን። አሜን!
ማኅደረ ጤና 15:42, 24.Jun 2010 ኡመር ታፈሰ ከአፕል ቫሊ – መሳሳም 29 የፊት ጡንቻዎች እንዲንቀሳቀሱ ያደርጋል – ፍቅረኛሞች ሲሳሳሙ ቅባቶች፣ ማዕድን ያላቸው ጨዎችንና ፕሮቲኖችን የመሳሰሉ ንጥረ ነገሮች ያሉበትን ምራቅ ይለዋወጣሉ፡፡ የቅርብ ጥናቶች እንደሚያመለክቱት ከላይ ያሉትን ንጥረ ነገሮች መለዋወጥ የሰውነትን በሽታ የመቋቋም አቅም ከፍ ያደርጋል፡፡ –
ብዙሃኑ ሃሳቡን ከደገፈው.... ዲሞክራሲ ማለት ደሞ የብዙሃን ምርጫ ነው ከተባለ....
በአማራ ክልል የቀድሞው የኢንቨስትመንት ኮሚሽን ኮሚሽነር አቶ ጌታሁን መኮንን በበኩላቸው “አሽራፍ የውኃ፣ የፕላስቲክና የመኖ ማቀነባበሪያ ፋብሪካዎቹ ሥራ ላይ ናቸው:: የስጋ ማቀነባበሪያው ግን ከቆመ አምስት ዓመት ሆኗታል:: ስለዚህ ድርጅቱ ወደ ስራ የገባው በከፊል በመሆኑ ክልሉን በኢንቨስትመንት ረገድ እየጠቀመ ነው ማለት አይቻልም:: ለነገሩ፤ የጥሬ እቃና የመሰረተ ልማት (መብራት) ችግርም ገጥሞታል:: ስለዚህ አስተዳደራዊ ርምጃ ለመውሰድ ባለሀብቱ የውጭ ዜጋ በመሆናቸው ጉዳዩ የፌደራል መንግስት ነው::
በሕወሓት $5 ሺህ ዶላር የተደለለው ድምፃዊ ደረጀ ደገፋው በዲሲ ከፍተኛ መገለል እየደረሰበት ነው | Struggle For Freedom
የት ሙሽራይቱ ስለ መነጠቅ ስለ ንግግር ነው?
በሕንድ የዓይን ቀዶ ጥገና ወጪ በአማካይ ይጀምራል USD 700 የመድን ሽፋን ለሌላቸው ሕመምተኞች. ተመልሶ ገባ 2011የሕንድ የቀዶ ጥገና ማስተካካያ ዋጋ በአሜሪካ ውስጥ ይጀምራል USD 2,000 በዓይን. እኛ ሜምሞኖች ለ 30 ለታካሚዎች ወይም ለድንገተኛ ህመምተኞች ክፍያ ለሚያደርጉ በሽተኞች ቅናሽ ቅናሽ. በህንድ ውስጥ የአራማ የመቀነስ ማስተናገጃ ወጪ ይጀምራል USD 2,000, በተመሳሳይ የሂደቱ ወጪ ነው USD 22000 በአሜሪካ ውስጥ. ዋጋው በበርካታ ሁኔታዎች ላይ ተመስርቶ ሊጨምር ይችላል, የቀዶ ጥገናውን አይነት, የተጋለጡ ጉዳቶችን, የመጠባበቂያ ፍጥነት እና የሆስፒታል ቆይታ ጊዜ. በሕንድ ምርጥ የዓይን ቀዶ ጥገናዎች ሆስፒታሎች ብዙ በተመጣጣኝ ዋጋዎች ለዓይን የማይታዩ የህክምና ዓይነቶችን ያቀርባሉ. ከውጪ ለሚመጡ ታካሚዎች የሚነገረው ምሥራች ወደ ህንድ በመጓዝ ገንዘብን ብቻ ሳይሆን በከፍተኛ ደረጃ በታወቁ ዘመናዊ የሕክምና ማእከሎች በሚታወቀው ዘመናዊ ቴክኖሎጂ አማካኝነት ይደረግላቸዋል.
በችግር ላይ እያሉ ቤቱን በማስረከብዎ ሳቢያ የኮንትራት ውል መጣስ ዋጋው ውድ ሊሆን ይችላል።
አቶ መኮንን አንድ ሃሳብ እንዲህ ሲል አቀበለን፥ «ሴት ልጅ ከዘጠኝ ወር እርግዝና፤ ከድካምና ከብዙ ምጥም በኋላ ልጅ ትወልዳለች። አንዳንዴም በዚህ ሂደት ህይወቷ ሊያልፍ ይችላል። እንዲህ መስዋዕትነት ከፍላ የወለደችው ልጅ በባሏ ስም ሲጠራ ግን አይከፋትም። በዚህም ፍቅሯን ታሳያለች። ወንዶች ይህን እንኳ ልንረዳ ይገባል»ይላል።
የ 22-ዓመቱ ልጅ እንዲህ ብሏል CNN Sport: "የሥራ አስኪያጁ ከእናቴ የተላከውን ደብዳቤ እንዲያነብልኝ በጣም እጓጓለሁ.
ክልል ትግራይ ብምኽንያት መልክኣ ምድራዊ ኣቀማምጣኣ ውሱን ተሓራሲ መሬት እዩ ዘለዋ። ዝበዝሕ ክፋላ ጎቦታትን ኣኽራናትን ኮይኑ ንሱ ድማ ናብ ረብሓ እንተይተቐየረ ዝፀንሐ እዩ። ካብ ቀረባ እዋን ኣትሒዙ ግና ብመልክዕ መቐሎ ጎቦ ተሓራሲ መሬት ዘይብሎም መናእሰይ ተጠቀምቲ ዝገብር ስራሕ ተጀሚሩ ኣሎ። ስለ ዝኾነ ብስራሕቲ መደባዊ ዛላ ተጠቃምነት መናእሰይ ንምርግጋፅ ዓብዪ ቆላሕታ ተዋሂብዎ እናተሰርሐሉ ዝርከብ መማረፂ ፍልፍል እቶት እዩ። ማረት እውን ህዝባዊ ምንቕናቕ ብምፍጣርን ዝተፈላለየ ቴክኖሎጅታት ብምትእትታውን መናእሰይ ብልምዓት ንህቢ፣ ልምዓት መስኖን እንስሳት ኣህጢርካ ምሻጥን ኣቢሎም ንኽጥቀምሉ ፃዕሪ እናገበረት ትርከብ። በዚ ድማ መሬት ዘይብሎም መናእሰይ ብመቐሎ ጎቦ መሬት ወኒኖም ኣብ ልምዓት ኣሕምልቲ፣ ፍረምረን ኣብ ልምዓት ሃፍቲ እንስሳን ክነጥፉ ጀሚሮም ኣለዉ። ማረት ኣብ ዝሓለፈ ዓመት ጥራሕ ኣብ 12 ወረዳታት ትግራይ 1,047 ሄክታር ዝኣክል መሬት ብዝተፈላለዩ ቀወምቲ ተኽልታት ፍረምረ ክሽፈኑ ገይራ እያ።
”እርምጃው ተጠርጣሪ ወንጀለኞችን በመያዝ የህግ የበላይነት እንዲረጋገጥ የላቀ አስተዋጽኦ የሚያበረክት በመሆኑ ተጠናክሮ መቀጠል አለበት” ብለዋል፡፡
“ታሪክ ለባለ ታሪኩ” – ገብረመድህን አርአያ አውስትራሊያ | Ethiopian Media Forum (EMF)
«እውነት የአውሮጳ ኅብረት የዜጎችን ዴሞክራሲያዊና ሰብዓዊ መብት እንዲከበሩ የሚሹ ቢሆን ከኢትዮጵያ መንግስት ጋ በግልፅ በመነጋገርና አቋም በመውሰድ በሳምንታት እድሜ ማስፈታት ይችሉ ነበር» የሚሉት አማን ቢን ያሲር «ከመግለጫነት ያለፈ ጠብ የሚል ነገር የለውም።ህብረቱ እርምጃ የሚወስድባቸውና የማይወስድባቸው መንግስታቶች(አምባገነን መንግስታትን) ከኅብረቱ ጥቅም አንፃር እንጂ ዜጎቻቸውን ስለሚጨቁን በሚል አይደለም» ሲሉ ተችተዋል። ዶ/ር መረራ ጉዲናን ለእስር የዳረጋቸው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ያስፈለገው በመንግሥት ጥፋት ነው የሚሉት አስተያየት ሰጪ ደግሞ የተቃዋሚ ፖለቲካ መሪው ጥፋት የለባቸውም ብለዋል። የመንግሥትን ምላሽ «የእቃ እቃ ጨዋታ» ያሉም ኢትዮጵያዊም አስተያየታቸውን ለዶይቼ ቬለ ሰጥተዋል።
7:10 ስለዚህ, መሪዎች አቀረቡ, ቀን ላይ መሠዊያውን ለመቀደስ ላይ ከተቀባ ጊዜ, በመሠዊያው ፊት መባ.
የአዲስ አበባን የትራንስፖርት ችግር ለመቅረፍ የዛሬ አምስት አመት ስራ የጀመረው ዛይ ራይድ የዘመናዊ ታክሲ አገልሎት የኢንተርኔት በተቋረጠባቸው አስር ቀናት ውስጥ ሙሉ ለሙሉ ስራ እንዲያቋርጥ በመገደዱ ድርጅቱ ሊያገኘው አቅዶ የነበረውን ከ 500 ሺህ ብር የሚበልጥ ገንዘብ ማጣቱን የድርጅቱ መስራችና ዋና ስራ አስኪያጅ ሀብታሙ ታደሰ ይናገራሉ።
ጳጉሜን “የህሊና እስረኞች ሳምንት” ብላችሁ አስቡን! (ክርስቲያን ታደለ ፀጋዬ – ገብርየ) | EthioReference >
የኦርየንታል አብያተ ክርስቲያናት በ1972 እኤአ ካይሮ ላይ ባደረጉት ጉባኤ ከተስማሙባቸው ነገሮች አንዱ የኦርቶዶክሳውያን ጳጳሳት ተልዕኮ ነበረ። እንዲህ ይላል ኦርቶዶክሳውያን ጳጳሳት አምስት ተልዕኮ አላቸው። እነዚህም
አአ U-17 | መከላከያ፣ አዳማ ከተማ እና ቅዱሰ ጊዮርጊስ አሸንፈዋል →
የስልጣን መልቀቂያ ማመልከቻቸውን ካስገቡ በሁዋላ ቤርሉስኮኒ በቀጥታ ያመሩት ሚላን ከተማ አጠገብ በአርኮር ወደሚገኘው ተደናቂ የመኖሪያ ቤታቸው ነው፡፡ ከግብጽ የፈርኦኖች የመቃብር ቦታ ጋር እንዲመሳሠል ተደርጐ በእውቅ የጣሊያን ቀራጭ በነጭ እምነበረድ የተሠራው የቤርሉስኮኒና የቤተሠባቸው ልዩና አስደናቂ የመቃብር ቦታ የተዘጋጀው በዚሁ የመኖሪያ ቤታቸዉ ውስጥ ነው፡፡
• የሮሚንቡድ ዱቄት (Zimulti in the US) በሲኖፊ-አቬንቲስ ውስጥ በሲንዲፎ-ኤቨሪስ ውስጥ ለ 1 አመታት በተካሄዱት ጥናቶች ላይ በመመርኮዝ ሲጋራ ማጨስ ለማቆም የተገጠመላቸው አጫሾች ናቸው.
ኤርትራ ከኢትዮጵያ ጋር የምትደራደረው ባድመ ከተመለሰላት ብቻ እንደሆነ አስታወቀች
በኢትዮጲያ ሕግ በጽሁፍ የተደረገ ዉል ግልጽ ካልሆነ እና መተርጎም ካለበት ዉሉን ከመፈራረማቸዉ በፊትና በኋላ ያደረጓቸዉ ግንኙነቶችና የተለዋወጧቸዉ ሰነዶች በሙሉ በመጠቀም የተዋዋይ ወገኖችን የጋራ አሳብ ለማወቅ ይቻላል፡፡ ይህም በፍ/ብ/ሕ/ቁጥር 1734 ተመላክቷል፤ የዉሉ ቃል የሚያሻማ በሆነ ጊዜ የተዋዋዮች ሐሳብ ምን እንደነበር ለማወቅ መፈለግ ይገባል፤ ስለዚህም ተዋዋዮች ዉላቸዉን ከመዋዋላቸዉ አስቀድሞ ወይም ከተዋዋሉ በኋላ የነበሩበትን ሁኔታ ማመዛዘን ያስፈልጋል፡፡ ቺቺኖቪች ይህን አስመልክቶ እንዲህ ሲል ጽፏል፤
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከኮትዲቯር የሚያደርጉት ጨዋታ የስታዲየም ለውጥ ተደረገበት።
Rhythmbox በኡቡንቱ ነው የምጠቀመው. ውጤታማ ፎርሙላ መቀየር አንችልም.
በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ፩(ሀ) የተመለከቱት ባለሙያዎች የንብረቱን ዝርዝር መግለጫ ለእያንዳንዱ ንብረት የተሰጠውን ዋጋ እና የአገማመቱን ዘዴ የያዘ ሪፖርት ያዘጋጃሉ ፡፡
የአምላክን መንግሥት ምሥራች መስበክ አንዳንድ ጊዜ አስቸጋሪ ሊሆን ይችላል፤ ይሁን እንጂ አምላክ በደስታ እንድናገለግለው ይፈልጋል። በስብከቱ ሥራችን መደሰት የምንችለው እንዴት ነው?
አሁን በጥልቀት መታደስ ንቅናቄው ላይ የበለጠ ፍንትው ያለው ነገር ምንድ ነው? በ2008 ዓ.ም የካቲት ላይ ብአዴን የወሰነው ውሳኔ በኋላም በተሃድሶ መድረክ በግልፅ የተቀመጠ ጉዳይ ነው። ያ ማለት የወልቃይት አካባቢ ህዝብ ጥያቄ ካለው ጥያቄዎችን በትግራይ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ሊያቀርብ ይችላል። የትግራይ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ይህንን የመመለስ አቅምም ችሎታውም አለዉ። ብአዴን በዚህ በኩል ቀጥተኛ ተሳትፎና ሚና የለውም። በአማራ ክልል ሁኔታም ቢሆን ቀጥተኛ የሆነ ሚና የለውም። ይሄ ህገ መንግስቱ እና ህገ መንግስታዊ ስርአቱ መሰረት ያደረገ ጉዳይ ነው ብለን ነው ለህብረተሰቡ እያስረዳን ያለነው። አሁን ሁኔታውን የመረዳት ሁኔታ አለ። ይሄ ጉዳይ የበለጠ ወደ ጥፋት የሚጎትቱ ሀይሎች የሉም እያልኩ አይደለም፤ አሉ። ግን በአብዛኛው ጉዳዩን ህብረተሰቡ እየተገነዘበው ያለ ጉዳይ ነው። የብአዴን አቋም ደግሞ በዝርዝር የገለፅኩት አቋም ነው።
ስለዚህ የጽሎት ቦታ ያለው ቤት ከፍተኛ ትርጉም ያለው ነው:: የጸሎት ቦታ ያስፈልገናል::ከቤቱ አንዱ ክፍል
ስለዚህ እርስ በርሳቸው ሥጋቸውን ሊያዋርዱ እግዚአብሔር በልባቸው ፍትወት ወደ ርኵስነት አሳልፎ ሰጣቸው፤ ስለዚህ እግዚአብሔር ለሚያስነውር ምኞት አሳልፎ ሰጣቸው፤ ሴቶቻቸውም ለባሕርያቸው የሚገባውን ሥራ ለባሕርያቸው በማይገባው ለወጡ፤
8 በግሪክኛ ቅዱሳን መጻሕፍት ውስጥ የፆታ ብልግናን ለማመልከት የተሠራበት ፖርኒያ የሚለው ቃል ትክክለኛ ትርጉም ምን እንደሆነ ከቅርብ አሥርተ ዓመታት ወዲህ በመጠበቂያ ግንብ ላይ በተደጋጋሚ ጎላ ተደርጎ ተገልጿል። ቃሉ የፆታ ግንኙነትን ብቻ የሚያመለክት አይደለም። ከዚህ ይልቅ ፖርኒያ የሚለው ቃል ሥነ ምግባር የጎደላቸውን የተለያዩ ድርጊቶች፣ በጥቅሉ በዝሙት አዳሪ ቤቶች የሚፈጸሙትን የብልግና ድርጊቶች በሙሉ ያመለክታል። የክርስቶስ ተከታዮች ይህን በማወቃቸው በዛሬው ጊዜ በዓለም ላይ እንደ ወረርሽኝ ከተስፋፋው ከተፈጥሮ ውጪ የሆነ የፆታ ብልግና መጠበቅ ችለዋል።—ኤፌሶን 4:17-19⁠ን አንብብ።
አልማዝ እያንዳንዳችን ሁልጊዜ እጃችን ላይ ለመጫን የሚፈልጓቸው የከበሩ ድንጋዮች ናቸው. በቅርብ ዓመታት ውስጥ አልማዝ ቀለም ያላቸው ንቅሳት በጣም አዝጋሚ ሆኖ መገኘቱ አያስገርምም. በወንድ እና በሴቶች አካል ላይ የተለያዩ የአልማዝ ቅርጾችን አይተናል.
የሕዝብን ጥንካሬ ለአምባገነኖች ከማሳየቱም በላይ ሕዝቡ የወያኔን አገዛዝ እንደማይፈልግ በተግባር አስመስክሯል:
Wefe-Gezit ወፈ-ገዝት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ፓትርያርክ መምህር አሰግድን አወገዙ ሌሎችንም አስጠነቀቁ።
ሌሎቹ ወዲያው ተስማሙ፡፡ ተቀራመቱት፡፡ ጠገቡ፡፡ ፈንጠዝያ ሆነ፡፡ ጭፈራቸውን ቀጠሉ፡፡
ይፈልጋሉ Dnipropetrovsk ብሔራዊ ዩኒቨርሲቲ ተወያዩ ? ማንኛውም ጥያቄ, አስተያየት ወይም ግምገማዎችን
ኮሎኔል ደመቀን ለማፈን ወያኔ ግብግብ ላይ ነው!
እንደ አንድ አካልና አንድ መንፈስም ናቸው። የአላህ መልእክተኛ (ሰ.ዐ.ወ) እንዲህ ብለዋል
ይግዙ ጥቁር ማካ ዱቄትን ይግዙ 100% ንፁህ ሉፒዲየም ሜይኒይ ወንድ ጤና ማሟያ ⭐⭐⭐⭐ - ነፃ መላኪያ እና ግብር የለም | WoopShop ®
ለዚህ ሁሉ አንድ ነገር አስቀድሞ ወሳኝ ነው፡፡ በሕይወታችን ምዕራፎች ሁሉ ክፉ ገጠመኞችንን በአሸዋ ላይ፣ በጎዎችንም በዐለት ላይ እየጻፍን መቀጠል፡፡
ውሎች እና £ 5 ነጻ እንኳን ደህና ጉርሻ ውስጥ ሁኔታዎች
Vinipet®Wiggle በባንክ የሻንጋይ በ በመንግስት የተሰየመ ምርት ስያሜ ነበር
- ምንነታቸው በሰው ምኞት ሊለወጥ ይችላል? ወይስ አይችልም? (xYCLM)
እስከ ስምንተኛው ክፍለ ዘመን (700-800 ዓ.ም) የሮማ ቤተክርስቲያን በጴጥሮስ ሊቀጳጳስነት ሹመት በመተካት የእግዚአብሔር ቤተክርስቲያኖች ሁሉ ላይ ሥልጣን እንዳላት አላወጀችም ነበር፡፡ ይህ የተደረገው “የኮንስታንቲን ልገሳ” በተባለው ሐሰተኛ ሰነድ አማካኝነት ነበር፡፡ በመጀመሪያ ይፋ የተደረገው በ752 ዓ.ም. ማለትም ኮንስታንቲን (በ337 ዓ.ም.) ከሞተ ከአራት መቶ ዓመታት በኋላ ነበር፡፡ ሰነዱ የአራተኛውን ክፍለ ዘመን የታላቁ ንጉስ ኮንስታንቲንን ስም በሐሰት በመጠቀም፤ የሐዋርያት መተካካትን አስተምህሮ ለመጀመሪያ ጊዜ ይዞ ከመምጣት በተጨማሪ ለመጀመሪያ ጊዜ vicarius filii dei የሚለውን ስም ፈልስፏል፡፡
9. ፍልስጥኤማውያን እንታይ ኣጋጣሚ ዝረኸቡ እዩ መሲልዎም ነይሩ፧ ህዝቢ ኣምላኽከ ሓደጋ ኣንጸላልዩ ምስ ረኣዩ እንታይ ተሰምዖም፧
በዓለም ላይ ካሉ የታወቁ ለትምህርትና ለምርምር አገልግሎት የሚውሉ ሀብቶችና የኤሌክትሮኒክ ሪሶርሶችን ከሚያዘጋጀውና ከሚያትመው ስፕሪንገር ኔቸር ጋር የጠበቀ ግንኙነት እንዳላቸው የጠቀሱት በአአዩ ዋና የቤተመጻሕፍት ኃላፊ አቶ መስፍን ገዛኸኝ፣ አብረውት የሚሠሩት ድርጅቶች፤ ከሌሎች ተመሳሳይ ድርጅቶች ጋር በዋጋና በአቅርቦት ተወዳድሮ ተመራጭ ሲሆን፣ በዲፓርትመንቶችና በትምህርት ክፍሎች የተመረጡ ዲጂታል ሪሶርሶች ይገዛሉ ብለዋል፡፡ በአሁኑ ወቅት ለሚጠቀሙባቸው ጆርናሎች የአገልግሎት ክፍያ (ሰብስክራይብ) እንደሚያደርጉ የጠቀሱት አቶ መስፍን፣ ለ50 ያህል ዳታ ቤዞች እንደሚከፍሉ፣ ወደፊት ከስፕሪንገር ኔቸር ኢ-መጻሕፍት ለመግዛት ጥናት እያደረጉ መሆኑንና አአዩ ለትምህርት ማቴሪያሎች አንድ ሚሊዮን ዶላር ያህል እንደሚያወጣ ተናግረዋል፡፡
ኤን ኤስ ኤ» በሀገሪቱ ሰላም እና መረጋጋት ሊያወርድ እንደሚችል ባለ ሙሉ ተስፋ መሆናቸውን የገለጹት ስዋካ ፕሬዚደንት ሳልቫ ኪር ተጨማሪ ደም ሳይፈስ ስልጣናቸውን ቢለቁ መልካም እንደሚሆን ተናግረዋል። በሀገሪቱ ብሄራዊ ጦር ዉስጥ የጠቅላላ የሎጅስቲክ ምክትል ዋና አዛዥ የነበሩት ሊየተና ጀነራል ሲሪሎ ስዋካ ፀረ መንግሥት ቡድናቸው ሳልቫ ኪር እስኪወርዱ ድረስ እንደሚታገል በማስታወቅ ፣ የደቡብ ሱዳን ሕዝብ በዚሁ ትግል እንዲሳተፍ ጠይቀዋል። ሲሪሎ ስዋካ ያቋቋሙት ያማፅያን ቡድን ለመንግሥቱ አንዳችም ስጋት እንደማይደቅን ማክዌይ ገልጸዋል።
በልጅነታቸው ሁለት ድርጅቶች አሁን ድረስ እሳቸውን ሊገብቸው ባልቻለ ልዩነት ተጋጭተው ለወታደሩ መንግስት በስልጣን መቀመጥ በር እንደከፈቱ ያወሱት ሊንጮ ለታ፣ ሁሉም ካለፈው ስህተትና ችግር አለመማሩ አሳሳቢ ነው ብለዋል።
በተጨማሪም, ተመራማሪዎቹ ስለ አጠቃላይ ቁጥሮች ጥንቃቄዎችን ከመጠየቅ ይልቅ, ከግለሰብ ደረጃ ባህርያት ይልቅ King and Lu (2008) እና Hopkins and King (2010) አቀራረቦች ጠቃሚ ሊሆኑ ይችላሉ.
የፍላጎትና አቅርቦት አለመመጣጠን የፈጠረው ነው ተብሏል
መ. መራመድ አለመቻል እና ከላይ የተጠቀሱት የመውለጃ ሰዓት መድረስ ምልክቶች ስለሆኑ ምጡ ሳይፋፋም በመጀመሪያው ምልክት ጊዜ ፈጥኖ ሀኪም ቤት መሄድ ወይም ከሌለ የልምድ አዋላጅ መጥራት ያስፈልጋል
ኢላርያ ምስ ተወልደት፡ ኣብ ህይወትና ዓብዪ ለውጢ እዩ ኣጋጢሙና። ሓቂ ይሓይሽ፡ ከምቲ ምሳሌ 24:10 “ብመዓልቲ መከራ እንተ ተሐለልካ፡ ሓይልኻ ቕሩብ እዩ” ብምባል እትገልጾ፡ ተስፋ ዝቘረጽናሉ እዋናት ነይሩ እዩ። ኰይኑ ግና፡ ንሓድሕድና ንደጋገፍን ንተባባዕን ነበርና።
ካብ መፋርቕ ሱሳታት ኣትሒዙ፡ ምእንቲ ነጻነትን ሓርነትን ህዝቢ ኤርትራ ክብል፡ ኣብ ዉዕይን ዝሑልን በረኻታት ኤርትራ፡ ጠምየ፡ ዓሪቐ፡ ቖሪረን ጸሚኤን ከይበለ፡ ንእስነቱ ዘብለየ ሓርበኛ መስፍን ሓጎስ፡ ኣብ ክንዲ ሞገስ መርገም፡ ክንዲ ኣኽብሮት ሕስረት፡ ካብኡ ብዝገደደ መልክዑ ድማ፡ “ሰላይ፡ በታታኒ” ኮይኑ ስሙ። ከም ደለይቲ ፍትሒን ከም ህዝቢን መጠን፡ ኣብ ሊዕሊኡ፡ ፖለቲካዊ ተነጽሎን ቅንጸላን እናፈጸሙ፡ ስቕ ኢልካ ምርኣይን ምዕዛብን፡ ዓዲ ዘየጋብር፡ ዘይሓላፍነታውን ዘይፍትሓውን ኢዩ። ልዕሊ ኩሉ፡ ውልቀ ክብሩን ሓደ-ሓደ ግዜ ድማ ሂወቱ፡ ኣብ ሓደጋ ብዘውድቕ ኣገባብ፡ ምእንቲ ሰላምን ድሕነት ህዝቡን ሃገሩን፡ ዝተቓለሰን ክሳብ ሕጂ ዝቃለስ ዘሎን እዩ።
‘ከቅንፍ ስንወጣ’ – አለ አቤ ቶኪቻው፣….ከቅንፍ ወጥተን ሌላ ቅንፍ ውስጥ ብንገባስ? – መብታችን ነው፡፡ ህገ – መንግስታዊ መብታችን፡፡ እናም ሌላ ቅንፍ ውስጥ ገባን… ምሽግ መሆኑ ነው፡፡ (ያኔ የጣሊያን ሰራዊት መጀመሪያ ከጀግኖች አርበኞቻችን የተዘነዘረበትን ጥቃት ለመመከት፣ እንደ ጦር መሳሪያ ሊጠቀምበት አስቦ ነበር… ከቦታው የነቀለውና ይዞ መሮጥ የጀመረው፡፡ ኋላ ላይ ግን ነገሩ ከግምቱና ከአቅሙ በላይ ሆኖበት በእኛው አንበሶች ቀኝ ኋላ ዙር ሲባል ጊዜ፣ በዚያው ይዞት ሮም ገባ፡፡ (በደመነፍስ ሮጦ…) ከዚያም የቅሌትና ልክን የማወቅ ዘመኑን ያስተውሰው ዘንድ አደባባይ ላይ ተከለው፡፡ ምናምን ብለን እናሽሟጥ እንዴ፡፡
የበግ ለምድ ለብሰው ከሚመጡ ተኩላዎች እንድንጠነቀቅ ያስተምረናል፡፡ ጠላት ዳያብሎስ ጌታችንን ሲፈትን ከመጽሐፍ ቅዱሰ እየጠቀሰ ነበር (መዝ 2ዐ፤11)፡፡ የእግዚአብሔርን ስም የጠራ፣ ጥቅስ የጠቀሰ ሁሉ መንፈሳዊ ሰው ፤ እውነተኛ ክርስቲያን ሊባል አይችልም፡፡ መጥቀስማ ዲያብሎስም ይጠቅሳል ሕይወቱን አይኖረውም እንጂ፡፡
“ከፖሊስ ጣቢያ በህገ-ወጥ መንገድ ነው ያመጣነው”
ቀያይ ሰይጣኖቹ ባሳለፍነው የውድድር ዓመት በሊጉ ስድስተኛ ደረጃን ይዘው ያጠናቀቁ ሲሆን፤ በክለቡ በተከላካይ መስመር ላይ የሚታየውን ክፍተት ለመሙላት እንግሊዛዊውን የሌስተር ሲቲ ተከላካይ ሃሪ ማጉዌርን የዓለማችን ውዱ ተከላካይ በማድረግ በ80 ሚሊዮን ፓውንድ አስፈርሟል።
መ: ትልቁ ለውጥ የሁሉም ነገር ፈጣን ፣ እና የተላከበት ጥራት ነው። አንድ ነገር ሲለቀቅ የሚመጣው የምልክት ማጣት እና የመጨናነቅ መጠን በመጪዎቹ ዓመታት ትልቅ ይሆናል። ዜና-ሁሉ ነገር የሚመዘነው ከማህበራዊ ሚዲያ እና ምን ያህል በፍጥነት በአየር ላይ ስለምንችል አድማጮቻችንን ለማሳወቅ ነው ፡፡ በዝግመተ ለውጥ ውስጥ ወደ ማህበራዊ ሚዲያ እና አውቶማቲክ የመቀላቀል የጥበብ ደረጃ እንዳናጣ ብቻ ተስፋ አለኝ። የተወሰኑ የድምፅ ፕሮቶኮሎችን በራስ-ሰር በሚሰሩበት ጊዜ ትርኢቶችዎ በጣም ስሜታዊ እና ስሜታዊ እንዲሆኑ የሚያደርግ ያንን ንኪኪ ያጣሉ ፡፡ ታዳሚዎቻችንን በስሜታዊ ከፍታ እና ዝቅታ እና የትረካ በአየር ላይ ሽግግር በማድረግ አድማጮቼን መምራት እችላለሁ እናም አንድ አንድ የጋራ ትርኢት እንደ ተመለከቱ - አንድ ላይ የተቆራረጡ የዘፈቀደ ታሪኮች ብቻ አይደሉም ፡፡ ይህ የሚከናወነው በተገቢው ተለዋዋጭ ክልል ውስጥ ካለው ትክክለኛ ድብልቅ ጋር ብቻ ነው።
እንደ ትናንቱ ባይሆን ኖሮ፤ ምዕመናን ድልድዩ ላይ ሆነዉ ሰይጣንን ለመደብደብ ተምሳሌት ጠጠር ይጥሉበታል። ትናንት ግን ከቁጥር 204 ጎዳና የተነሳዉ የሕዝብ ማዕበል እና ከቁጥር 223 የሚተመዉ ሌላ ማዕበል ሁለቱ ጎዳኖች እሚገጥሙበት ሥፍራ-ሲደርሱ ይላታማሉ።ከዚያ–ትርምስ፤ ግጭት፤ ጩኸት—እና እልቂት።
መከላከያ በጣም በተወሳሰበ መልኩ በታንኮች ላይ በጣም ጠቃሚ እና እንዲያውም ለተወሰኑ ሁኔታዎች ብቻ ነው. የዴቪድ ሞድ ጀድድ (ጀምስ) ግድግዳው ለያዳው ታሪካዊ ክስተት ለመዘጋጀት ቀድሞውኑ እንዲዳቅ ይጠበቃል. ስለሆነም ለመከላከያ ደንቦች (በተለይም ለመከላከያ ደንቦች) የግብርና አትኩሮቶችን ማተኮር አያስፈልግም.
አንድ በቲቪሽ የምናየውን ‹‹ሰው ለሰው›› የተባለውን፣ ዘወትር እረቡ ማታ የሚታየውን ተከታታይ ድራማ ታውቂው የለ! በቀደም እለት በምሳ ሰአት ድንገት ቲቪሽን ስከፍት፣ ድራማው ላይ ያሉ አንድ የቤተሰብ አባላት ተመለከትኩ፡፡ ‹‹የድራማው ሰአት ተቀየረ እንዴ›› ብዬ ባተኩር፣ ጉዳዩ የቢራ ማስታወቂያ ሆኖ አገኘሁት፡፡ አየሽው አይደል ሀገሬ ጥበብን እንዴት እንዳረከሽው! አውርደሽ መሸቀጫ እንዳደረግሽው! ድራማው ላይ ጠላት ያልናቸው ማስታወቂያው ላይ ወዳጅ ሆነው ጽዋቸውን ሲያነሱ ተመልክተን እኛ በመጀመርያ አፈርን፤ ቀጠልንና ‹‹ደፋሮች የጥበብን ቤተ-መቅደስ አርክሰው፣ የጽላትዋን በልተው፣ ትእዛዛትዋን ለገንዘብ ቸረቸሩት›› አልን፡፡ ልጆቻችን በመጀመሪያ ግራ ተጋቡ፤ ቀጥለው በማስታወቂያና በድራማ መካከል ያለውን ግንብ አፈረሱ፡፡
“አማኝ ሰው ለስላሳ ነው” ዘመድ ነኝ/ ከልደታ/ በሁሉም ቤተ - ሃይማኖት በዚህ ዘመን “…እያንዳንዱ ጐረቤቱን፤ እያንዳንዱም ወንድሙን ጌታን (አላህን) እወቅ ብሎ አያስተምርም፤ ከታናሹ ጀምሮ እስከ ታላቁ ድረስ ሁሉ ያውቁኛልና” (ዕብ 8÷11) ምክንያቱም ሰው ሁሉ በተማረበትና በሠለጠነበት ዘመን አንብቦ፣ አስቦ፣ አገናዝቦ፣…
ክፍሊ ትራፊክ፡ ንድሕነት ትራፊክ ሽወደን ዝቆጻጸር በዓል መዚ እዩ። ዕላምኡ ኸኣ፡ ኣብ ሽወደን፡ ማንም ሰብ፡ ብናይ ተሽከርከርቲ ሳዕቤን ከይመውት ወይ ከቢድ መጒዳእቲ ንኸይወርዶ ምክትታል'ዩ። እቲ ቀንዲ ክግበር ዘለዎ ድማ፡ ግቡእ ፍጥነት ምጥቃም፡ ህድእ ምባልን መከላኸሊ ምጥቃምን እዩ። ኩሉ ብማኪና ዝጒዓዝ ሰብ፡ መዕጠቒ ቁልፊ-ማኪና (bilbälte) ክጥቀም ብሕጊ እዙዝ'ዩ። ብሕልፊ ቆልዑ፡ ፍሉይ ውሕስነት የድልዮም። ንኣብነት ኮፍ መበሊ፡ መተርኣስ ወይ ከኣ ኣብ ማኪና ዝገጥም ኮፍ መበሊ ቆልዑ ክህሉዎም ኣለዎ። ትሕቲ 15 ዓመት ዝዕድመኦም ቆልዑ፡ ሽግለታ ክዝውሩ እንከለዉ፡ ቆብዕ (ሀልመት) ክወድዩ ብሕጊ ግዱዳት እዮም።
ኢሳት ዜና:- ኢሳት ያነጋገራቸው የዋልድባ ገዳም መነኮሳት እንደተናገሩት አቶ መለስ ዜናዊ እና አቡነጰ ጳውሎስ ከዚህ አለም በሞት ከተለዩ ጀምሮ በመኖካሳቱ ላይ የሚደርሰው እንግልት ጨምሯል።
እርስዎ መጠቀም ይችላሉ ሁሉንም መቆጣጠሪያ አካሎች እና የ ፎርም ሁኔታዎች ለ HTML ሰነዶች: በርካታ ሁኔታዎች ነበሩ (ለምሳሌ: የ ትኩረት ሁኔታዎች) ምንም ያልተቀየሩ: ማምጣት እና መላክ ይቀጥላል እንደ ONFOCUS, ONBLUR, ወዘተ ለ JavaScript እና እንደ SDONFOCUS, SDONBLUR, እና እንደ ለ LibreOffice Basic.
የወንድ የበላይነት ስርዓት ኹለተኛው ተጽእኖው የሚያርፈው በፈቃድ ላይ የተመሰረተ የግብረ ሥጋ ግንኙነት መፈጸም ላይ ያሉ አመለካከቶችን በሚመለከት ነው። ወሲብ ምንድን ነው? በወሲብ ላይ ያለን አመለካከትስ? የወሲብ ግንኙነት ውስጥ የማን ፍላጎቶች እንደሚሟሉና እንደሚደመጡ፣ የመደሰት መብት የሚገባት/ው ማን እንደሆች/ነ በዚህ ስርዓት ምልከታ ይወሰናል። ሴቶች ላይ ሲመጣ እዚህ ጋር በድጋሚ በድንግልና ላይ፣ መጸጸት እና አለመጸጸት፣ መስጠትና አለመስጠት የሚሉ ትርክቶች ላይ ያተኩራል።
'በስፖርት ገንዳ ውስጥ አዲስ ስሞች ማከል እንፈልጋለን'
የዓለም አቀፍ የዋጋ ውድድር መጨመር፣ ወደ ውጭ የሚላኩ ምርቶች ከበቂ በላይ
በእርግጥ ይህ አባባል ትክክል ሊሆን ይችላል፡፡ነገር ግን በራስ እምነት ብቻ ተመስርቶ የሌላውን
“የኦሮሞ ብሔረተኝነት ፖለቲካ ከሌለ የትግራይ ህዝብ አደጋ ላይ ይወድቃል”
ፍቅርም ሆነ መፈቃቀር ለሰው ልጆች በሙሉ ያለመድልዎ የተሰጠ ፀጋ ነው፡፡ ፍቅር የሁላችንም አካል ነው፡፡ በፍቅር የተሞላና የተሻለ የፍቅር ኑሮ እንዲኖረንም የብዙዎቻችን ምኞት ነው፡፡ ታዲያ የእኛው ሆኖ ሳለ ብዙዎቻችን ፍቅርን አንቀበለውም ወይም እናባርረዋለን፡፡ ፍቅርንመ ሰጥተን እንዳንቀበል ብዙዎቻችን ማዕቀብ የተደረገብን ይመስለናል፡፡ ፈላጊና ተፈላጊ ሳይገጣጠሙ ሲቀሩ ደግሞ ፍቅር እንደተራብን ልንቆይ ግድ ይለናል፡፡ አብዛኛውን ጊዜ የፍቅር ጥያቄ እንዲያቀርቡ የሚገደዱት ወንዶች በመሆናቸው ይህን የፍቅር ስሜት ለመግለፅ በህይወታቸው ውስጥ ትልቁ የቤት ስራ ይሆንባቸዋል፡፡ ነገር ግን የፍቅር ስሜታችንን ለመግለፅ የሚኖረን አካሄድ ከልጅነት አስተዳደጋችን ጋር ተያይዞ የሚመጣና ውስጣችን ተቀርፆ ባለው መልኩ ለፍቅር በደረስንበት ዕድሜ ላይም እንደ ችግር ወይም በተቃራኒው እንደ ጥሩ ነገር ልናንፀባርቀው እንችላለን፡፡
እንዲሁም በአሁኑ ጊዜ የውጩ ዓለም የእርዳታ እጁን ለመዘርጋት የሚችል አይመስልም።