text
stringlengths
22
2.03k
D-SUB የቀኝ አንግል ከ 25 ፒ እስከ 9 ፒ (የታተመ ፒን)  አሁኑኑ ያግኙን
ቱርክ እንደገና በአንድ በኩል, ከፍተኛ ፍጥነት ባቡር መረብ, በሌላ በኩል, የአገር የኤሌክትሪክ ባቡር ስብስቦች, ባቡር ስብስቦች ጋር በመቻቻል ጋዝ ምርት ለማግኘት ዲቃላ ባቡር የግፊት.
ኣዝማሪኖ ናይ ራድዮ ቴክኖሎጂ ብዝግባእ ብምጥቃም ክሳብ ናብ ቀርኒ ኣፍሪቃ ዝዝርጋሕ ናይ ሳተላይት ራድዮ ብምውናን ኣብ መደባቱ ከም ኩርናዕ ቤተሰብ፣ ኣልማዝ ሃይለ ሾው፣ ዛንታ ህጻናትን ክልእን ብምስራዕ ራድዮ ደሊና ዝተባህለ መደበር ራድዮ መስሪቱ ነበረ። ናይ ብሎግ ድሕረ ገጽ ተጠቃሚ'ውን ነይሩ እዩ።
5. ጨረታው ጥቅምት 27 ቀን 2005 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ ጥቅምት 27 ቀን 2005 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡15 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድርጅቱ ህንፃ ውስጥ በግዢና ንብረት ማደራጃ ዳይሬክቶሬት ቢሮ ይከፈታል፡፡
በተቆጣጣሪው ባለሥልጣን መመርያ መሠረት ተፅዕኖ ፈጣሪና ተፅዕኖ ፈጣሪ ያልሆኑ ባለአክሲዮኖች ባሉበት ደርጅት ውስጥ ሁለቱ ምድቦች ድምፅ የሚሰጡት በተለያዩ ሁለት ድምፅ መስጫ ሳጥኖች ለየብቻቸው ነው፡፡ በእናት ባንክ የዳይሬክተሮች ለቦርድ አባልነት በባለአክሲዮኖች የተጠቆሙት ሃያ ሁለት ዕጩ ተወዳዳሪዎች ድምፅ የተሰጣቸው በአንድ የምርጨ ሳጥን ሳይከፋፈሉ ነው፡፡
ሚኒስቴሩ: ቀይ ክሬይ ቼይሎ ሜትሮ መስመር በ 2013 ተጠናቅቋል.
9:5 እነሱም ወደ ጹፍ ምድር ላይ ደርሷል ጊዜ, ሳኦል ከእርሱ ጋር የነበረውን ባሪያ አለው, "ኑ, ለእኛ እንመለስ, አለበለዚያ ምናልባት አባቴ ስለ አህዮች መርሳት ይችላሉ, እንዲሁም እኛን ሊያስጨንቀን. "
ያ ከጌታ አገልጋይ የመጣ ሀይለኛ ግብዣ ነው፣ አይደል? ጴጥሮስ ግን በመጋበዝ አላቆመም። ቀጣዩ የጥቅሱ ቅጥያ እንደሚነግረን፤ “ቀኝ እጁን ይዞ እና አነሳው፣ እናም ወዲያው መረጋገጫዎቹ፣ እና የጉልበት አጥንቶቹ ጥንካሬን ተቀበሉ'
ክቡርነተዎ ይን ያህል ደፋር ከሆኑማ ትንሺ ጥያቀዎችን ልጠይቀዎት ? እርሰዎን የግንባሩ መሪ ያደረገዎት ማን ነበር? የጦሩ መሪ ሆነው ከተሰየሙ ጅምሮ በሰራዊት ላይ የሚታየውን ጥንካሬም ሆነ ድክመት ሻቢያ ነው እንዴ ሪፖርት የሚያቀርብለዎት? በኢትዮጵያ ሕዝብ አርበኞች ግንባር ልዩ ልዩ ሐላፊዎች (ከማንደሮች) ላይ ያነጣጠረ ትግል ማድረግ ለምን ፈለጉ?አንድ ግለሰብ በሻቢያ መታሰሩን፤ መደብደቡን እርሰዎ እንዴት አወቁ ? በነካ አፈወት ስለ ግንቦት 7 ህዝባዊ ጦር አባላት መበተን መደብደብ፤ መታሰር፤ መገደል ዝርዝር ሪፖርት ለግንቦት 7 1ኛ ጉባኤ ተሳታፊወች ለምን አላቀረቡም? ኮማንደሮቹን ጉባኤው እንዳይጠራና እንዳይሳካ ብዙ ጥረት አድርጎል ብለውናል። ከማያወቁት የደርጅተዎት ጉባኤ ላይ አንገኘም ማለታቸው ወንጀላቸው ምኑ ላይ ነው? ለነገሩማ እርሰዎ በጥናትና በምርምር የሚመሰርቷቸው ተቃዋሚ ድርጅቶች በአንድ ቀን ተገንብተው ሲፈርሱም የ3ቀን እድሜ አይሞላቸውም ለመሆኑ ከሞላ አስገዶም ጋር በረጅሙ ጥናትና ምርምር ግኝተወት እንዳይፈርሰ ሆኖ የተገነባው ግንባር የት ደረሰ ? ሌላው ቀርቶ የአካዳሚ እውቀተዎትን ጥያቄ ውስጥ የከተተ አይመስለወትም ? ፕሮፊስሮች ፣ዶግተሮች… የሚናግሩትም ሆነ የሚፅፉት አለማቀፋዊና እውነትነት ያለው ነው። መቸም ገበሬው ሞላ አስገዶም ይበልጠወታል ለማለት አልደፍርም ነገር ግን የተናገረውን አዳምጫለሁ እርሰዎን በተመለከተ ለቀረበለት ጥያቄ መልስ ሲሰጥ ፕሮፌሰሩ እልም ያሉ ውሸታም ናቸው ዓለ እኮ። ያውም በዝምድና ከተመዘነ እሱና እርሰዎ የህገመንግስቱ ተቀባይ ያዎ የወያኔ ቤተሰቦች ናችሁ።
• አስፈላጊ ሆኖ ሲገኝ, የመስመር ላይ መድሃኒቶች እና የመድኃኒት አቅርቦት. "
በአሁኑ ወቅት የኑክሌር መርከቦቻቸውን ለአነስተኛ የምርት ወጪዎች ማስወጣት የሚችል ብቸኛው አካል ነው ፡፡ ከአውሮፓ ውድድር ሕግ ጋር የሚቃረን እና አዲስ አቅራቢዎችን የሚቀጣ ሁኔታ ፡፡
ቡርሳ ከንቲባ Recep Altepe, Kestelli ፈጣኑና እያደገ ያለው ግዛት ውስጥ አንዱ የሆነውን መንበር ጋር ተገናኝቶ ስብሰባው ይህ የትራንስፖርት ጥቅሞች ጋር ቡርሳ Kestel ለማለት ይቻላል አንድ አራተኛ ሆኗል መሆኑን ተናግረዋል. 28 ከንቲባ Kestel Yener Acar, [ተጨማሪ ...]
“ፍርድ ቤት በሔድን ቁጥር ዳኞቹ ለአንድ ወር ቀጠሮ ይሰጣሉ። የመጀመሪያ ልጄ በኪራይ ቤት ነው ጥየው የወጣሁት ቀጠሮ በተሰጠ ቁጥርም የእሱ ጉዳይ ያሳስበኛል” የምትለው ፀጋ ፖሊስ በተጠረጠረችበት ወንጀል ላይ እስካሁን ማስረጃ ማምጣት አለመቻሉን ትናገራለች። “ለፍርድ ቤቱ እና ለማረሚያ ቤት አስተዳደር ደጋግሜ ቅሬታዬን ባሰማም መልስ ሳጣ ለሴት የሕግ ባለሞያዎች ማኅበር እና ለተለያዩ ተራድኦ ድርጅቶች ችግሬን አስረድቼ እንደሚረዱኝ ቃል ቢገቡም እስከአሁን ፍትሕ አላገኘሁም” ብላለች።
ለ የሆነ ያልታወቀ ምክንያት፣ መተግበሪያው ከእንግዲህ በ Google Play መደብር ላይ አይገኝም ፣ ነገር ግን አሁንም የ Android ሥሪቱን ከኦፊሴላዊው ድር ጣቢያ ወይም ከ ‹iOS Store› ከመተግበሪያ ማከማቻው ጎን ለጎን መጫን ይችላሉ።
የፀጥታ ኃይሉ የበረሃ አንበጣ በተከሰተባቸው አካባቢዎች አበረታች የመከላከል ተግባር እየፈፀመ መሆኑ ተገለፀ፡፡
ማናዳ ከፍተኛ የፍጥነት ባቡር ፕሮጀክት ወደ ስብሰባ ስብሰባ ተወስዷል
ማን አንተ ፍቅር ፍጠን አይቻልም ይላል??
የአውሮፓ ደርዘን ፓርቲዎች እንኳ፣ “ተባብረን እንስራ” ብለው መንግስት መመስረት ፈተና እየሆነባቸው ነው፡፡
ያግኙን - ዋን አሂድ ዳ ከፍተኛ ቴክ Co., Ltd
KYD PVC የዮጋ ማታትዩ PVC - በቻይና ናንጂንግ Keyuda ንግድ
የተንቀሳቃሽ ቦታዎች የስልክ ክፍያ አማራጮች በኩል መክፈል ይደሰቱ! እንዲሁም ጋር በነጻ ክሬዲት ያግኙ CasinoPhoneBill.com!
በሌላ በኩል፣ መንግስት በውጭ ሃገር ያሉ ምሁራንን፣ በጠላትነት ማየቱን መቀነስ አለበት። የተቹትን በሙሉ እንደ ጠላት ማየት ማቆም አለበት። መንግስት ሆደ ሰፊነት ሲያሳይ፣ ነገሮች ሊቀየሩ ይችላሉ፡፡ ይሄ ገዥ ስርአት፣ አብሪ ጥይቱን መተኮስ አለበት፡፡ ሌላውን ህዝብ ራሱ ይሰራዋል፡፡ ለዚህ ማረጋገጫው ደግሞ ሚዲያውን ነፃ ማድረግ ነው፡፡ አንድ ነገር ከመቅዳታችን በፊት ክዳኑን እንደምናነሳ ሁሉ መጀመሪያ፣ ስርአቱ ክዳኑን ማንሳትና መክፈት አለበት፡፡ ለውጥን ማምጣት ግን የምሁሩና የህብረተሰቡ ድርሻ ነው፡፡ ስርአቱ ክዳኑን ከፍቶ የሚጠበቅበትን ካደረገ በኋላ ለውጥ ካልመጣ እሱ አይወቀስም፡፡ እኔ ዛሬ ቃለ ምልልስ የሰጠሁት፣ ኢህአዴግ ችግሬ ብሎ ያነሳቸው ጉዳዮች በመጠኑ ተስፋ ስለሰጡኝ ነው፡፡ በተለይ በኦሮሚያ ኦህዴድ የሚያደርገው እንቅስቃሴ በመጠኑ ተስፋ ስለሰጠኝ ነው ዛሬ ለመናገር የፈለግሁት፡፡
በመጀመሪያው የኦርቶዶክሳዊ መዝሙር ጦማር ስለ ኦርቶዶክሳዊ መዝሙር ምንነት፣ ጥቅምና ሥርዓት አይተናል፡፡ በዚያም ክፍል በተለይም የኦርቶዶክሳዊ መዝሙር መልእክት (ግጥም)፣ የዜማ ስልት፣ የዜማ መሣርያ አጠቃቀምና የአዘማመር ሥርዓት ምን መምሰል እንዳለበት በሰፊው አቅርበናል፡፡ የዚሁ ርዕስ ቀጣይና ሁለተኛው ክፍል በሆነው ጦማር ደግሞ ምእመናን የኦርቶዶክሳዊ መዝሙር ሥርዓትን ለመጠበቅ የድርሻቸውን እንዲወጡ ይረዳ ዘንድ በወቅቱ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ስም በካሴት የሚቀረጹ እና የሚዘመሩ በአማርኛ ቋንቋ የሚቀርቡ መዝሙራትን እየቃኘን ከመዝሙር ግጥም (መልእክት)ጋር የተያያዙ ችግሮችንና መፍትሔዎቻቸውን በአጭሩ ለማየት እንሞክራለን፡፡
መ. ዕድሉ ለወጣቶች እንጂ ለዓቃቤ ሕግ የማያገለግል መሆኑ፣ እንደሚታወቀው የእርምትሥርዓት ከሳሽም ተከሳሽም እኩል የሚጠቀሙበት ሥርዓት ነው። ከሁለቱ አንዳቸው ወይም ሁለቱም በተሰጠው ውሳኔ ቅር ከተሰኙ ቅሬታቸውን ለፍርድ ቤቱ የማቅርብ መብታቸው የተጠበቀ ነው (የዓቃቤ ሕግ ይግባኝ የማቅረብ ሥልጣን ከሕገ መንግስቱ ሳይሆን ከሥነ-ሥርዓት ሕጉ የሚመነጭ ነው) ። ወጣቶችን በማስመልከት የተዘረጋው የእርምት ሥርዓት ግን ወጣቶቹ ወይም ተወካዮቻቸው እንዲሁም እነሱን የሚጠብቁ ተቋማት እንጂ ዓቃቤ ሕግ ሊጠቀምበት አይችልም።
10 ንኣብነት፡ ዮሃንስ፡ “እቲ ብወዲ ዚኣምን፡ ናይ ዘለኣለም ህይወት ኣላቶ፣ እቲ ንወዲ ዘይእዘዞ ግና፡ ቍጥዓ ኣምላኽ ደኣ ኣብኡ ይነብር እምበር፡ ንህይወት ኣይኪርእያን እዩ” ኢሉ ገሊጹ ኣሎ። (ዮሃ. 3:36) ክርስትያናዊት እምነት፡ ንትእዛዛት የሱስ ምእዛዝ ተጠቓልል። ዮሃንስ፡ ብእምነት ምምልላስ ኣገዳሲ ምዃኑ ንዚገልጽ ቃላት የሱስ ብተደጋጋሚ ጠቒስዎ እዩ።—ዮሃ. 3:16፡ እ.ጽ.፣ 6:29, 40፣ 11:25, 26፣ 14:1, 12።
ኣብ ተነቃፊ ኵነታት ትርከብ እንተለኻ፡ እቲ ኮሙን ናይ ዝተፈላለዩ ደገፋት ዕድል ኪህበካ ይኽእል’ዩ። ቤ/ጽ ማሕበራዊ ኣገልግሎትማሕበራዊ ጸገም ወይ ወልፊ ንዘሎዎም ሓገዙ የወፍየሎም። ስነ-ኣእምሮኣዊ ምግደራ ንዘሎዎም’ውን ከይተረፈ ደገፍን ኣገልግሎትን ይህቡ።
የ ተግባሮች አነስተኛ የ ክርክር ዝርዝር() እና ከፍተኛ የ ክርክር ዝርዝር() ይመልሳል 0 ምንም ዋጋ ከሌለ (የ ቁጥር ወይንም ጽሁፍ) እና ምንም ስህተት ካልተገኘ
Yotor: በአዲስ አበባ ጉዳይ ከመካረርና ከመጋጨት ሁሉም አሸናፊ ሊሆን የሚችልበት መፍትሔ ማግኘት ይሻላል (ከብርሃኑ ጉተማ ባልቻ)
Binyam G-Kirstos - January 15, 2017 0 Economy ጫት ባለፉት አምስት ወራት 120 ሚሊዮን ዶላር ገቢ አስገኝቷል ተባለ
እማዬ እናቱ እና ወንድማማቾቹ በካሌው የባቡር መስህብ ሲያወሩ እናነፋቸዋለን
ዋናው መታወቅ ያለበት ይላሉ ፕ/ር ሰኢድ፣ መንግስት ከፍተኛ ገንዘብ ያጋጠመው በመሆኑ ታላለቅ ፕሮጀክቶች ቆመዋል። “እነዚህ ፕሮጀክቶች ለመጨረስ ገንዘብ ይፈልጋል፣ ፕሮጀክቶቹ ደግሞ ህዝቡን በመደለል ስልጣን ላይ ለማቆየት የሚጠቀምባቸው ናቸው፣ ከዚህም በተጨማሪ ለህወሃቶች ፕሮጀክቶቹ ገንዘብ እንደልብ የሚዘርፉባቸው በመሆኑ እንዲቆሙ አይፈለገም” ያሉት፣ ፕ/ር ሰኢድ፣ ስራው ከተስተጓጓለ መንግስትን ለካድሬዎቹ እንደልቡ ሊርጭላቸው የሚችል ገንዘብ ስለማይኖረው ከእነዚህ ፕሮጀክቶች የሚጠቀሙት ካድሬዎች መንግስትን ይከዳሉ ስለዚህም መንግስት የፈለገውን ዋጋ ያስከፍል በማንኛውም መንገድ ገንዘብ ለመበደር” መቁረጡን እናያለን ሲሉ አክለዋል።
በዓመታዊው የአውሮፓ ሕብረትና የአፍሪቃ፣ ካራይብ ፓሢፊክ አገሮች ዓመታዊ ጉባዔ ላይ የተሳተፉት የታዳጊው ዓለም ሚኒስትሮች በሰፊው የገንዘብ አቅርቦት እጅግ መደሰታችው አልቀረም። የሕብረቱ ኮሚሢዮን አፈ-ቀላጤ አማዴዉ አልታፋይ እንደገለጹት ብራስልስ ለአፍሪቃ፣ ካራይብና ፓሢፊክ አገሮች፤ እንዲሁም ለዛሬዎቹ የባሕር ማዶ ግዛቶቿ የመደበችውን ዕርዳታ በሚቀጥሉት ዓመታት ለአሥር የአውሮፓ የልማት ገንዘብ ተቋማት ለማቅረብ ተዘጋጅታለች። ከዚሁ አብዛኛውን ገንዘብ፤ ሃያ ሚሊያርዱን ኤውሮ የሚያገኙት ደግሞ 77ቱ የ ACP ማለት የአፍሪቃ፣ የካራይብና የፓሢፊክ አካባቢ አገሮች ናቸው።
በቡሩንዲ ፕሬዘዳንቷ ለተጨማሪ ሦስተኛ የሥልጣን ዘመን ለመወዳደር ከወሰኑ በኋላ የተቀሰቀሰው ብዙ ሕይወት የበላውና ብዙዎችንም ለስደት የዳረገው ሁከት አላባራም፡፡ እንዲያውም የአፍሪካ ኅብረትንና ሌላውንም ዓለምአቀፍ ማኅበረሰብ በብርቱ ወዳሰጋ ደረጃ እየተሸጋገረ ነው፡፡
ወደ ቅርፅ ተሻሽሏል. የአስከሬን አካሉ የሚያድግለትን ሰውነት ልክ እንደ እስትንፋስ አይነት ቅርፅ ያለው ቅርፅ ነው. ከዚያ በኋላ አካላዊ ሰውነታችን በአካሉ አከባቢው ላይ የተመሰረተ ነው
በቅሪተ አካላት ኃይል ፣ ዘይት እና የተለያዩ የፈጠራ ውጤቶች ላይ ከ 60 ዓመታት በላይ ባሉት ዓመታት ውስጥ የፕሬስ ማተሚያ ክሊፖችን መገምገም ፡፡
ሆኖም ግን በአሁኑ ጊዜ የማስበው ነገር ቀደም ሲል ተቋርጦ የነበረውን ህይወቴን እንደገና መምራት መቀጠል ነው፡፡ ለምሳሌ ያህል ምንም ዓይነት ትግል ያካሄድኩ ቢሆንም እንኳ በጽሁፍም ሆነ በማንኛውም በምችለው ነገር ሁሉ ዴሞክራሲ እና ፍትህ የሰፈኑባት ኢትዮጵያ እውን እስከምትሆን ድረስ ሙሉ በሙሉ ትግሌን እቀጥላለሁ፡፡ እንደዚህ የሆነች ኢትዮጵያን እስከማይ ድረስ ትግሌን በተጠናከረ መልኩ እቀጥላለሁ፡፡
ዓለም እንኳን ከየጥጉ ዐለት ጉያ የተሸጎጠ፣ ምድር ከርስ ውስጥ የከተመ፣ ሽቅብ ጉኖ የሚያማልል የውቅር ጥበብ ሊመለከት ይመጣል፡፡ የላሊበላ ክብር ከቅዱሱ ድንቅ ስራዎች ብቻ የሚወጣ አይደለም፡፡ ዛሬም ካህናቱ በዚያ ታላቅ ስፍራ ታላቅ በኾነ ኢትዮጵያዊ ስልት አምልኮተ እግዚአብሔር ሥርዓትን በመንፈሳዊ ዜማ ሲያቀርቡ መመልከት ወደ ሰማይ የመውጣት ያኽል ነው፡፡
ታላቁ የኢትዮጵያ የህዳሴ ግድብን በተመለከተ የግብፅ መገናኛ ብዙሃን እና የተወሰኑ የመንግስት ተቋማት በኩል እየወጡ ያሉ አፍራሽ መረጃዎች በግንባታው ሂደት ላይ አንዳች ተፅእኖ እንደማይፈጥር የኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለፀ።
የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ(አብን) የፌዴራልና ክልል መንግሥታት የሰላማዊ ዜጎችን ደኅንነት በአግባቡ ማስጠበቅ ባለመቻላቸው ከሰሞኑ ራሳቸውን የኦነግ አባላት መሆናቸውን የሚናገሩና የኦነግን ዓርማ የያዙ የቡድን ጦር መሣሪያዎችን የታጠቁ የጥፋት ኃይሎች በምድረገኝ/ከሚሴና አጣዬ አካባቢዎች በፈፀሙት ወረራ በወገኖቻችን ላይ ግድያን ጨምሮ በርካታ ማኅበረስነልቦናዊ ጫና ፈጥረዋል። የተደራጄ ወራሪ ቡድኑ ቤተእምነት ሳይቀር አቃጥሏል። ሰላማዊ የሕዝባችን የዕለት ተዕለት ኑሮም በተፈፀመው ድንገቴ ወረራና የተደራጄ ዘረፋ ተናግቷል። የሆነው ሁሉ ታስቦበትና ታቅዶበት የተደረገ ወረራ ስለመሆኑ አብን ከፍተኛ ጥርጣሬ አለው። እስካሁን የተገኙ መረጃዎችም ይኸንኑ ጥርጣሬያችንን የሚያጠናክሩ ሆነው አግኝተናቸዋል። የክልሉ መንግሥት በወገኖቻችን ላይ በጥፋት ኃይሎች እየተፈፀመ ያለውን ግድያ አስፈላጊውን ሁሉ በማድረግ በአስቸኳይ ሊያስቆመው ይገባል። የፌዴራል መንግሥትም ከወገንተኝነት ወጥቶ ወራሪዎችን ሊቆጣጠር ይገባዋል። ”
ቻይና ብጁ ጠጋኝ ማተም ላኪ እና የምርት | Evergreen
ባለፉት ዓመታት ፌስቡክ ውስጥ ስለተጀመረው የኪነጥበብ ውይይት ምን ትውስታ አለህ?
ገዢው ፓርቲ ኢሕአዴግ ተለውጫለሁ ባለበት - ነገር ግን ውስጥ ውስጡን በተከፋፈለበት፣ በሽብርተኝነት ሳይቀር ተፈርጀው የነበሩ ድርጅቶች ወደ ፉክክሩ የገቡበት ወቅት መሆኑ ነው፡፡ ምርጫው ምናልባትም ከምርጫ 1997 ወዲህ ከፍተኛ ፉክክር የሚኖርበት ይሆናል ተብሎ ይጠበቃል፡፡ በዚህ ምርጫ ጉዳይ የተለያዩ የፖለቲካ ተዋናዮች ገና ካሁኑ የተከፋፈለ አቋም ወስደዋል፡፡ ዋና ዋናዎቹን በሁለት ከፍለን መመልከት እንችላለን፡፡ የመጀመሪያው ነጻ፣ ገለልተኛ እና ተአማኒነት ያለው ምርጫ ይደረግ እና «ይዋጣልን» የሚሉት ቡድኖች/ግለሰቦች ስብስብ ሲሆን፣ «የለም! አሁን ባለው ሁኔታ የምርጫ ፉክክር ማድረግ አንችልም፤...
139:11 ፍም በእነርሱ ላይ ይወድቃል. አንተ እሳት ጣሉአቸው ይሆናል, እነርሱ ይቃወሙ ዘንድ አይችሉም መሆኑን ስለሚደርስባችሁ ወደ.
የጥቅል ይዘቶች ነፃ ስጦታዎችን ጨምሮ-አንድ ልብስ ፣ አንድ ጥንድ ጫማ።
ካብ ኣልኮል ብዝተዳለወ መጽረዪ ወይ ድማ ብማይን ብሳምናን ኣእዳውካ ጽቡቕ ገርካ ተሓጸብ።
ትካላት ጸጥታ ኤርትራ ኣብ እንዳስላሰ ዝነበረ ድኻታት ብዓቕሞም ሓምለ ሽጉርቲ ዝለዋወጡሉ ዝነበሩ ዕዳጋ ኣፍሪሶሞ ምህላዎም ኣብ ዝሓለፉ መደባትና ሓቢርና ነይርና።
ኢትዮጵያ፣ ኬንያ፣ ሞዛምቢክ፣ ማሊ፣ ኒጀር፣ ሱዳንና ኡጋንዳ በአፍሪካ በአደጋ ተጋላጭነት ቀዳሚ የሆኑ ሀገሮች መሆናቸው ተመልክቷል፡፡
በአ/አበባ ሀ/ስብከት: ሰበካ ጉባኤያት በአማሳኝ አለቆች መታገዳቸው አደገኛ አዝማሚያ እየያዘ ነው፤ “ሚና አልባ እየተደረጉ ነው” - EthioExplorer.com
የጨረታ አቀራረብ-የኳስ ቦይንግ ባንዲንግ ኦፕሬተር እና ተለዋዋጭ መስመር ተረጋጋ ማውጣት
21 hours ago-በደቡብ ጉባዔ የኃላፊዎች ሹም-ሽር እና ሥንብት ይጠበቃል
አማርኛ BBC News, አማርኛወደ ዋናው ይዘት ይለፉ ክፍሎች ዜና ኢትዮጵያ ቪዲዮ በጣም የተወደዱ ዜና ኢትዮጵያ ቪዲዮ በጣም የተወደዱ ሁለት ሜትር ከሃያ አምስት ሴንቲ ሜትር የሚረዝመው ሴኔጋላዊ ቅርጫት ኳስ ተጫዋች 7 ጥቅምት 2019 የፎቶው ባለመብት, Getty Images ሴኔጋላዊው ታኮ ፎል ወደ ቅርጫት ኳሱ ዓለም የተቀላቀለው ገና ከሰባት ዓመታት በፊት ቢሆንም የ2.25 ሜትር ርዝማኔ ያለው ይህ ተጫዋች በአሜሪካ ቅርጫት ኳስ (ኤንቢኤ) ከፍተኛ ስፍራ እያገኘ ነው። ከዓለም ረዥሙ የቀድሞው የእግር ኳስ ተጫዋች ሮማኒያዊው ጆርጅ ሙሬሳን በ6.3 ሴንቲ ሜትር የሚያጥረው የ23 አመቱ ታኮ፤ የታዋቂው የቦስተን ሴልቲክስ ከቋሚዎቹ አስራ አምስት ተጫዋቾች አንዱ ለመሆንም ጥረት ላይ ነው። • የደቡብ አፍሪካ ባሕር ጠላቂዎች በኬንያ አስክሬን ፍለጋ ላይ ሊሰማሩ ነው • የካቶሊክ ቄሶች ማግባት ይፈቀድላቸው ይሆን?
6 አይሁድም እንደሚያደርጉት የማንጻት ልማድ ስድስት የድንጋይ ጋኖች በዚያ ተቀምጠው ነበር፥ እያንዳንዳቸውም ሁለት ወይም ሦስት እንስራ ይይዙ ነበር። 7 ኢየሱስም።
“ኢትዮጵያ ውስጥ ነጻ ፕሬስ የለም!፣ ሃሳብህን በነጻነት የመግለጽ አይቻልም!” ብለህ የምታምን ከሆነ አስመራ ሂደህ ሃሳብህን በነጻነት ለመግለጽ ሞክራት። ያህን ጊዜ ሃሳብን በነጻነት መግለጽ ማለት ምን ማለት እንደሆነ ከወረቀት ያለፈ አንጻራዊ አማናዊ ትርጓሜው ይገባሃል።
“ልብሴን አውልቄ እራቁቴን እንድቆም ካደረጉ በኋላ እጄን በካቴና አስረው ሰቅለውኝ ይገርፉኛል። በአዲስ አበባ ዩንቨርስቲ አብረውኝ ይማሩ የነበሩ አምስት ተማሪዎች ከደኅንነት አካላት ይደርስባቸው በነበረ ክትትል ብዛት እና ስጋት ጠፍተው ነበረ። በወቅቱ ደግሞ ቦሌ እና ኢምፔሪያል ኖክ ማደያዎች ላይ ቦንብ ተወርውሮ ስለነበረ፤ ከጠፉት ተማሪዎች ውስጥ አንዱ የኔ ጓደኛ በመሆኑ ‹ከሱ ተልእኮ ተቀብዬ ኢምፔሪያል ሆቴል ያለ ኖክ ማደያ ላይ ቦንብ ጥያለው፤ እንዲሁም ከኦነግ ጋር ግንኙነት አለኝ› ብዬ ቃል እንድሰጥ ነበር መርማሪዎቹ የሚደበድቡኝ። በዚህ መልኩ ለአምስት ቀናት በማዕከላዊ ከቆየሁ በኋላ አመሻሽ ላይ እቃሽን አዘጋጂ ተባልኩ። እኔም ከሌሎች ሴት እስረኞች ክፍል ሊቀላቅሉኝ ነው ብዬ አስቤ ነበረ።” ትላለች፡፡ ይሁን እንጂ ያሰበችው አልሆነም፡፡
በነብዩ ምክሩ ወ/አረጋይ(በማናቸውም ፍ/ቤቶች ጠበቃና የህግ አማካሪ) ለዚህ ጹህፍ መነሻ የሆነው የፌደራል ጠቅላይ ፍ/ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት በሰ/መ/ቁ.20938 በቅጽ 4 በሰጠው ውሳኔ መሰረት በተዋረድ የፌደራል ፍ/ቤቶች የበታች የቤተሰብ ችሎቶች...
ፕ/ር ባህሩ ዘውዴ “The Challenges of the New Millennium: Renaissance or Reappraisal?” በሚለው መጣጥፋቸው ላይ ሁለቱን ዘርዓያዕቆቦች ያነፃፅሯቸዋል - ንጉሱንና ፈላስፋው ዘርዓያዕቆብን፡፡ ፕ/ሩ ሁለቱን ዘርዓያዕቆቦች የመረጡበት ምክንያት የሐሳብ ልዩነትን በተመለከተ በኢትዮጵያ የምሁራን ታሪክ ውስጥ ያለውን ተቃርኖ ፅንፍ የሚወክሉ በመሆናቸው ነው፡፡
በእርዳታ ማስተናገጃው ወይም በሚድያዊኪ መገናኛ እና በማኅበራዊ ሚድያ ቻናሎች ውስጥ መልስ የሚፈልጉ ተጠቃሚዎችንና አጎልባቾችን ይርዱ።
ዓባይና የአሜሪካ ጨዋታ (ፕ/መስፍን ወልደ ማርያም)
በዚህ ኣጋጣሚ ለኣዲሱ ጠቅላይ ሚንስትራችን የተቃና የስልጣን ዘመን ይሆንለዎት ዘንድ እየተመኘሁ: በሰኔ 16/10/2010 በአሸባሪ ድርጊት የተጎዱ ዜጎች ፈጣሪ ብርታትና ፅናት ይስጣቸው እያልኩኝ: ያ አስነዋሪ የሽብር ጥቃት ያደረሱ ሰዎች በአስኳይ ተጣርቶ ለህዝቡ ይፋ ይደረግ ዘንድ እንፈልጋለን:: አጥፊዎቹም ተገቢው ቅጣት ይሰጣቸው::
ይህም ሙስና እንዲስፋፋ፣ የህዝብ ቅሬታ እንዲጨምርና አማራጭ የመወያያ መድረኮች እንዳይኖሩ በማድረጉ ባለፉት አመታት በስፋት ለታየው የመልካም አስተዳደር እጦትና ህዝባዊ ተቃውሞ አስተዋጽኦ ማድረጉ በረቂቅ አዋጁ ላይ ተገልጿል፡፡
በዚህ ሁኔታ ኢትዮጵያ እንደ አገር ትቀጥል ይሆን ? – ግርማ ካሳ
ህወሓት የራሱን የበላይነትና ተጠቃሚነት ለማስቀጠል የሚከተለው ስልት፤ የአማራ ልሂቃንን አቋምና አመለካከት በትምክህት፣ የኦሮሞ ልሂቃንን ደግሞ በጠባብነት በመፈረጅ በኃይል ማፈን ነበር። ተቃዋሚዎች ከሆኑ ደግሞ ትምክህትና ጠባብነት የሚሉት ወደ ግንቦት7 እና ኦነግ አባልነት ቀይሮ በፀረ-ሽብርተኝነት አዋጁ ይከስሳል፣ ያስራል፣¸ያሰቃያል።
“በየቀኑ ገንዘብ እንዴት ማግኘት እንደሚቻል ገንዘብን በመስመር ላይ እንዴት ማድረግ እንደሚቻል”
በአሰልጣኝ አጥናፉ አለሙ የሚመራው ብሔራዊ ቡድኑ ለመልሱ ጨዋታ ከሳምንቱ መጀመርያ አንስቶ ሲዘጋጅ የቆየ ሲሆን 17 ተጨዋች ብቻ በመያዝ ወደ በትላንትናው እለት ወደ ስፍራው አቅንቷል። ከቡድኑ ጋር አብረው ይጓዛሉ ተብለው ይጠበቁ የነበሩን ሁለቱ ተከላካዮች ሳሙኤል ተስፋዬ እና እዮብ አለማየሁም ከቡድኑ ጋር ያልተጓዙ ተጫዋቾች ናቸው። ቡድኑ በመጀመርያው ጨዋታ ላይ ከነበሩ ተጨዋቾች መካከል በርከት ያሉ ተጨዋቾችን በመቀነስ ተከላካዩ ይትባረክ ሀብታሙ እና አጥቂው እስራኤል እሸቱን ብቻ በማካተት ወደ ቡሩንዲ ተጉዟል።
ሙስሊሙ ህዝባችን እንዳይደራጅና አጀንዳውን ወደፊት እንዳያመጣ ሲሰራበት የቆየውን ደባ ፈፅሞ የምንዘነጋው አይሆንም። እስከምናውቀውም ድረስ አብን ሙስሊሙን አማራ አያቅፍም ብለው የአሉቧልታን ፍሬ ከሚዘሩት ውስጥ ግንባር ቀደሞቹ ራሳቸው የእስልምና እምነት ተከታይ ያልሆኑ፣ መረጃወቻቻን እንደሚጠቁሙትም አንድ ወቅት የፀረ እስልምና አስተሳሰብ አራማጆች የነበሩ፣ ብዙ ግዜ እንደምናያቸውም የአሉቧልታና ተራ ስም ማጥፋት ልክፍት ያለባቸው፣ ከእስልምናም ይሁን ከክርስትና ወይንም ከማንኛውም ሀይማኖታዊ አስተምህሮትና እሴቶች እልፍ ክንድ የራቁ ግለሰቦች (እንዲሁም ቡድኖች) ናቸው።
አለችው። 10 እሱ ግን እንዲህ አላት፦ “የምትናገሪው ማመዛዘን እንደጎደላት ሴት ነው። ከእውነተኛው አምላክ መቀበል ያለብን መልካም ነገር ብቻ ነው?
በክልል ክለቦች ሻምፒዮና ወደ ግማሽ ፍፃሜ ያለፉት ክለቦች ታውቀዋል →
ወተከልከ፡ ሥረዊሃ ፡ ወመልአት ፡ ምድረ ።
እስራኤል፡ ኣብ ቤተክርስቲያን ኤርትራውያን ጉድኣት ዘብጽሑ ጥርጡራት ኣብ ቀይዲ ኣትዮም
√ ኢትዮጵያዊነት ማለት የርህራሄነት፣ የጀግንነትና የፍትሃዊነት ተምሳሌትነት ነው
ያውርዱ: በተጠቀመበት የብረት ባትሪ ይፈትሹ, ያገግሙ እና እንደገና ያድሱ
65-0718 የእግዚአብሔርን ፈቃድ ሳይሆኑ ፈቃዱን ለማድረግ መሞከር
ንሕና ደቂ ሰባት ኣብ ልዕሊ እዛ ሰላም ጌርና ሽገርገር ዘይብላ ሃዲእና ብጻዕርና ሰሪሕና ብጽቡቕ ክንነብረላ ብኣምላኽና ዝተዓደለትና ገነት መሬት፣ ኩልና ኣመንቲ ኣብ ጉዕዞና በብእምነትና ንፈጣሪና ኣመስጊና ነቲ እነምልኾ ኣምላኽ /ረቢ ብኣካል ክንርእዮን ክንድህስሶን ካብ ዉሽጢ ልብና ድልየት ኣሎና። እንተኾነ ግን ዘይረኤን ዘይድህሰስን ረቂቕ ኣካል ኣብ ኩሉ ቦታ ምሳና ከም ዘሎ ተረዲእና ኣብ እንነብሮን እንኸዶን ኣብ ውሽጢ ኩሉ ፍጡር ከምዘሎ ስለንኣምን ምስሉ / ስእሉ ብዓይኒና ርኢና ኣብ ልብና ኣቐሚጥና ንምሕረቱ ኣምላኸይ ምሳይ ኣሎ መደቐይ ንሱ ኢዩ ኢልና ንኣምን።
ቅርሶቹ በሙዝየም ደረጃ አለመቀመጣቸው በአካባቢው የቱሪዝም ገቢ ላይ የራሱ የሆነ አሉታዊ ጫና እያሳረፈ ነው ተብሏል።
በኦሮሚያና አማራ ክልሎች የተነሱትን ህዝባዊ ተቃውሞዎችን የዳሰሰው ይኸው ሪፖርት፣ በአማራ ክልል በሚገኙ ከተሞች የተነሳው ተቃውሞ የወልቃይት ጉዳይን ተንተርሶ እንደሆነ ገልጾ፣ ወልቃይትን በትግራይ ክልል መካለሉ ለሁለቱ ህዝቦች የተቀበረ “ፈንጅ” እንደሆነ ተገልጿል። የአማራ ክልል ሰላማዊ ሰልፈኞች የህወሃት ባለስልጣናት የፌዴራል መንግስቱን ከለላ በማድረግ ወልቃይትን ወደ ትግራይ አካለዋል ብለው እንደሚያስቡም ፎሪን ፖሊሲ በሪፖርቱ አትቷል።
ጠ/ሚኒስትሩ በአገሪቱ የተለያዩ አካባቢዎች የሚያደርጓቸው ንግግሮች ፖለቲካዊ ችግሮችን ለመፍታት ጠቀሜታ አላቸው ብለህ ታምናለህ?
ምዕመናን እስቲ ይሄንን ፊርማ 10 ሺህ እናድርሰውና ጉድ እንይ! እሰከ አሁን ሁለት ሺህ ሶስት መቶ ሰዎች ፈርመውታል፤ ከእነዚህ ውስጥ አንዱ እኔ ነኝ፡፡ ስፈርም ምንም ወጪ አላወጣሁበትም! ያወጣሁት ነገር ቢኖር 2 ደቂቃ ብቻ… ነው፡፡ እርሱም ከፈጣሪ የተሰጠኝ ነው እንጂ በላቤ ያገኘሁት አይደለም፡፡ ጋዜጠኛይቱ እያየች ላለው ሰቆቃ 2 ደቂቃ ምንድናት…
ጎባ መስከረም 14/2011 የቡና ምርትን በብዛትና በጥራት ለገበያ ለማቅረብ ባለው ሂደት እያጋጠሙ ያሉ ተግዳሮቶችን ለመፍታት ባለድርሻ አካላት በቅንጅት ሊሰሩ እንደሚገባ ተመለከተ።
ደስ የሚለው ነገር ሰዎች አብዮትን ይወዳሉ ፣ ግን እኛ አብዮቱ እኛ መሆን እንደሆንን አያምኑም።
የቦረናን የዘመን አቆጣጠር ከሌሎች አቆጣጠሮች ምን ይለየዋል? - BBC News አማርኛ
እንደ ሳስፕቶፕ ከ TCDD እና ከ TCDD ትራንስፖርተሮች ጋር የሚያደርጉት ቃለ-ምልልስ አዎንታዊ ውጤቶችን ይሰጣል ፡፡ ከኛ የበለጠ የሳካያያ የእኛ ባለቤቶች 07 እስከ ዲሴምበር እስከ አፋፔዛር - - ከፒኤክስኤክስኤክስኤክስኤክስኤክስኤክስኤንኤ ፒኤዲኤ Adapazarı መካከል ያለው የ ‹Pendik Adapazarı› ከ‹ 4 መምጣት ›የ‹ ‹X›› አ.መ. የሰረገሎችን ቁጥር መጨመሩ በአጀንዳው ላይም ይገኛል ፡፡
ማስታወቂያዎች ናቸው ቅድሚያ የሚሰጡዋቸውን አዳዲስ ግምገማዎች.
ምሥጢር ዝተባህለሉ ምኽንያት፡ እቲ ዝንገር ቓል እግዚኣብሔር ምስቲ ዝረኤ ማይ፡ ብባርኾት ልኡኽ ቤተ ክርስቲያን (ካህን) ሰለስቲኦም ብሓደ ኣብ ልዕሊ እቲ ዝጥመቕ ምስ ሓበሩ፡ መንፈስ ቅዱስ ነቲ ጥምቀት ህያው ይገብሮ፡ ከመይሲ እቲ ካህን ንመንፈስ ቅዱስ ክወርድ ስለ ዝዕድሞ። “ብክርስቶስ ኢየሱስ እተጠመቕና ዘበልና ዂላትና ብሞቱ ኸም እተጠመቕናዶ ኣይትፈልጡን ኢኹም፧ እምብኣርሲ ኸምቲ ክርስቶስ ብኽብሪ ኣቦኡ ኻብ ምዉታት ዝተንስኤ፡ ከምኡ ኸኣ ንሕና ብሓዳስ ህይወት ምእንቲ ኽንመላለስ፡ ናብ ሞት ብጥምቀት ምስኡ ተቐበርና። ሞትና ንሞቱ መሲሉ ሕቡራቱ እንተ ዀንናስ፡ ከምኡ ኸኣ ብትንሳኤኡ ኽንሓብሮ ኢና። እቲ ዝሞተ ኻብ ሓጢኣት ሓራ ወጺኡ እዩ እሞ፡ እዚ ደጊም ንሓጢኣት ከይግዛእ፡ እቲ ናይ ሓጢኣት ሥጋ ምእንቲ ኺጠፍእ፡ እቲ ኣረጊት ሰብና ምስኡ ኸም እተሰቕለ፡ ፈሊጥና ኣሎና” ይብል (ሮሜ 6፡3-7)። ካብዚ ጥቕሲ እዚ ከም ንርድኦ ጥምቀት ምስ ክርስቶስ ሙማትን ምትንሳእን ወይ ምስ ክርስቶስ ብሞት ምሕባር ዝብል ምስጢር ዝሓዘ ከም ዝዀነን ከምኡ’ውን ካብ ሓጢኣትን ካብ ናይ ሓጢኣት ሥጋ ሓራ ወጺእና ንክርስቶስ እንመስለሉ ወይ ምስ ክርስቶስ ዜሕብረና ከም ዝዀነ እዩ ዝምህረና። ንሓጢኣት ቀቢርና፡ ንሕይወት ስለ ዝተንሳእና መሰል ውልድነት ንረክብ ማለት እዩ። (2ቆሮ፡ 1፡21-22)
ጥያቄ ሶስት- ሌ/ጄ ፃድቃን ገ/ትንሳኤ የመፍትሔ ሐሳብዎ ላይ፥ ነፃ እና ፍትሐዊ ምርጫ እንደሚያስፈልግ አስረድተዋል። ይሔ የተቀደሰ ሐሳብ ነው። ነገር ግን እርስዎም እንገለጹት ኢሕዴግ ፀረ-ዲሞክራሲ ብቻ ሳይሆን፣ የፖለቲካ ስልጣኑን በጉልበት ይዞ መዝለቅ እንደሚፈልግ በግልጽ በተደጋጋሚ ጊዜ አሳይቶናል። በዚህ ነባራዊ ሁኔታ እንዴት ነው ኢትዬጵያ ውስጥ ነፃ እና ፍትሐዊ ምርጫ ሊኖር የሚችለው?
ቂጣው እስኪቀላቀለው እስከ ግማሹ እስኪሰቀል ድረስ በሳሙና, በጨው, በርበሬ ውስጥ ይቅቡት.
ድምፃዊ ጎሳዬ ተስፋየ=ዬ በዘንድሮው የሰሜን አሜሪካ ኢትዮጵያውያን ስፖርት ፌደሬሽን ተጋብዞ አሜሪካ ቢደርስም በሚቃወሙት ሰዎች አማካኝነት መድረክ ሳይረግጥ ተመልሷል፤ ድምፃዊው ስለሁኔታው የፃፈውን እንሆ፡
+ ስንት ጀግኖች ወድቀው ያቆያቱን አገር በመንጋዎቹ ሰልፍ በታበየ አንድ ቀልብ የራቀው ጎረምሳ ስትታመስ፣ እኛም አብረን እንደ ገብስ ቆሎ ስንታመስ፣ ስንወቀጥ፣ ስንታኘክ እርሶ እንደምን አሉ?
ኢሕአዴግ እውነትም በጥልቀት መታደስ ከፈለገ ያለቀላቸውን ሃያ አምስት ዓመታት ሙሉ እየዳፉ፣ እያጋለጡ ለእዚህ ያበቁትን ችግሮችና ክስረቶችን ሁሉ መቀበሉንና እነሱንም ለማስወገድ ቆርጦ መነሳቱንና ትክክለኛውን የአፈጻጸም መንገድ መከተሉን፣ ከራሱ ውጪ ሌሎችን ወገኖች የማድመጥ ለውጥ ማድረጉን፣ የኢትዮጵያን ዕድገት ከራሱ መስመሮችና ዕድል ጋር አንድ አድርጎ ከማየት ጉድጓድ መውጣቱን ማሳየትና ማረጋገጥ አለበት፡፡ በዚህ ሰፊና አጠቃላይ ማዕቀፍ ውስጥ ግልጽነት አንዱ ግን ከፍተኛ ጉዳይ ያለው ገጽታና ግዴታ ነው፡፡
ይህን መስክ ማየት ከሆነ, ይህ ባዶ ይተዉት
የኢትዮጵያ ምርት ገበያ ከሞዛቢክ እና ማላዊ ጋር የእውቀትና ልምድ ሽግግር አደረገ
"አል-ፊጥራህ" الْفِطْرَةِ ማለት "ተፈጥሮ" ማለት ነው። አንድ ሰው ከካፊር ቤተሰብ ተወልዶ ወላጆቹ እስከሚያከፍሩት ወይም በአንደበቱ እኔ የዚህ እምነት ተከታይ ነኝ እስከሚል ድረስ በኢሥላም ሥር ነው፦
አንድ DC8 እንዲሆን ከሆነ ይህ የዘረጋ ስሪት እንዲኖራቸው ጥሩ ነበር.
በጣሊያን ውስጥ ቤተክርስቲያኖች ለመስዋዕተ ቅዳሴ ጸሎት ክፍት ተደርገዋል፣
ባለፉት አምስት ቀናት ከ30ሺህ በላይ የሚሆኑ ዜጎች ከጅቡቲ መሸሻቸውንና በአሰቦት አከባቢ ተጠልለው እንደሚገኙ ኢሳት ያነጋገራቸው አንድ ነዋሪ ገልጸዋል።
Home Amharic በአሶሳ ዩኒቨርስቲ በተማሪዎች ላይ በደረሰው እና እየደረሰ ባለው ጉዳት ከአብን የተሰጠ መግለጫ- አብን
የአዋቂዎችና የልጆች ዳይፐር እንዲሁም የሴቶች የወር አበባ ንጽህና መጠበቂያ (ሞዴስ) ማምረት የሚችለው ፋብሪካው፣ በአሁኑ ወቅት ግን እያመረተ የሚገኘው የሕፃናት ዳይፐር ብቻ ነው፡፡ ወደፊት የገበያውን ሁኔታ እያየ ሌሎችም የሚታወቅባቸውን ምርቶች በኢትዮጵያ እንደሚያመርት፣ አንድ ዳይፐር ለማምረት 14 ዓይነት ጥሬ ዕቃዎች እንደሚያስፈልጉት፣ እነዚህ በሙሉ ግን አገር ውስጥ ስለማይገኙ ከካናዳ፣ ከአሜሪካና ከኮሪያ በማስመጣት እንደሚጠቀም አቶ ዳንኤል አብራርተዋል፡፡
(የመጀመሪያ ዙር ጨዋታዎች ከጥር 25-27/2010 ባሉት ቀናት፤ የመልስ ጨዋታዎች ከየካቲት 9-11/2010 ባሉት ቀናት)
ሰላማዊ ሰልፉ የጥፋት መልዕክቶች የተላለፉበት ሰልፍ ነው! “ብአዴን!” (ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን...
የፔንታጎን ባለስልጣናት የሚሳይሎቹን መተኮስ እውነት መሆኑን ለሪፖርተሮች ያረጋገጡላቸው ሲሆን የትራምፕ አስተዳደርም ሆነ የነጩ ቤት [ዋይት ሃውስ] በጉዳዩ ላይ እስከአሁን አስተያየት እንዳልሰጠበት ለማወቅ ተችሏል።
ይህ የአሁኑ ኢሕአዴግ ተግባር ደግሞ ከደርግ እና ከአፄ ኃይለ ሥላሴ በጊዜያቸው በነበረው ጋዜጠኝነት ላይ ከጣሉት እገዳ ጋር የሚጋራው ብዙ ነገር አለ። የኹለቱንም የቀድሞ መንግሥታት እገዳዎች መመልከት እንችላለን።