text
stringlengths
22
2.03k
ምንም እንኳን ከፍተኛ እግር ያላቸው ጫማዎች በዋናነት ለሽያጭ እና ለክረምቶች የተዘጋጁ ቢሆኑም አንዳንድ ምርጥ ሴቶች እነዚህን ምርቶች እና በየቀኑ እንደ አማራጭ ሊጠቀሙባቸው ይችላሉ. እንደ እውነቱ ከሆነ እነዚህ ሞዴሎች በቀጭን የፀጉር ኪንታር ላይ አይመኩም, ነገር ግን አንዲት ሴት በከፍተኛ ሁኔታ ከፍ ያለ ስሜት እንደማይሰማው በሚያስታውቅ ሰፋ ያለ ቋሚ እግር ላይ አይታዩም.
አሳያስ አፈወርቂ እና የግብፁ አል ሲሲ ሊመክሩ ነው - ENN News
እያሉ የሰላምን መዝሙር በአንድ ላይ ሆነው የዘመሩበት በዓል ነው።
አባቶቼ ሆይ!!፦ እንደ እናተ አሰተሳሰብ ቢሆን እኒህ ሁሉ ከለይ የተዘረዘሩት ፖላቲካኞች ናቸው ማለት ነው ? የሠሩት ሥራስ ከዕምነት አሥተምህሮ ውጪ ነው ማለት ነው? ለእናንተ ፖላቲካ ማለት ምን ማለት ይሆን? ፖላቲካኞች እኳ እያሉ ያሉት፦ ፍትህ ተጓደለ፡ ድሃ ተበደለ፡ ሀገር በዘውግ ተሸነሸነ፡ ህዝብ በራሃብ አለንጋ ተገረፈ። ወገን ተሰደደ ነው። ይህ የዕምነት ቤቶች ሥራ ከልሆነ ሥራችሁ ንግድ እና ውትድርና ነው ማለት ነው?
ገዢው ፓርቲ ባለፈው ክረምት ባካሄደው ድርጅታዊ ጉባዔው የፀረ ሙስና ትግልን በማጠናከር፣ የኪራይ ሰብሳቢነት አመለካከትና ተግባራትን በመፋለም መልካም አስተዳደርን ማስፈን አለብኝ ብሎ አቅዷል፡፡ ማቀድ ብቻ ሳይሆን ይህን ተግባር አለማሳካት ህልውናን ለአደጋ የሚያጋልጥ ክብተት ያስከትላል የሚል አቋም ወስዷል፡፡ ከዚያም ወዲህ በመንግሥታዊ መዋቅሩ ዕርምጃዎችን እየወሰደ፣ የጎላ ባይሆንም የማሻሻያ ፍላጎትን እየቀረፀ ስለመምጣቱም መንግሥት ይናገራል፡፡ ሕዝቡ በጎ ጅምር የሚላቸው ጉዳዮች አሉ፡፡ ነገር ግን በሚፈለገው መጠን የሚታይ ነገር አለ?
[caption id="attachment_30631" align="alignleft" width="900"] ቤትጽሕፈት ላዕለዋይ ኮሚሽነር ስደተኛታት ሕቡራት መንግስታት ኣብ ኣቡ ደቢ (ኣብ ጐድኑ ቤትጽሕፈት ህግደፍ ኣሎ) ቤትጽሕፈት ኤምባሲ ህግደፍ (ኣብ የማናይ ሸነኽ ዘላ ባንዴራ ኤርትራ ተዓዘብ)[/caption] ህግደፍ በቲ ሓደ ካብ ሃገሮም ንዝውጽኡ ዜጋታቱ ኣብ ዶብ ሃገሮም ብጥይት ክቐትሎም ከሎ፡ በንጻሩ ሰላማዊ ህይወቶም ክኣልዩሉ ኣብ
ሪፖርተር፡- የምርቶች ዋጋ በዓለም ላይ መውደቅ ኢትዮጵያን እንዴት ተጠቃሚ ያደርጋል?
ስለዚህ በአብዛኞቹ የ 14 የኑክሌር ኃይል ማቀነባበሪያዎች የመጥመቂያው አይነት መሆ ኑ አስፈላጊ ነው ብሎ ማሰብ አለብን. በ 1 reactor ላይ 3 ን መተው ምናልባትም የ EPR አይነት ተመሳሳይ ሁኔታ በሚኖርበት ጊዜ ዛሬ እንደነዚህ ያሉ የኒውትሮኖች አሉ.
የወደፊቱ የድንጋይ ማሞቂያዎን መጠን በትክክል እንዴት ሊሰራበት ይችላል?
3D ተፅዕኖ: 3D ተፅዕኖ,የአጉላተፅዕኖ,የእነማ ውጤት,ውጤት ይገለብጠዋል,ውጤት ለማግለልና,ወዘተ.
- መ/ር ዘመድኩን በቀለ ከአርማጌዶን ቁጥር አንድ ቪሲዲ ጋራ በተያያዘ በፌዴራል ዐቃቤ ሕግ የስም ማጥፋት ወንጀል ክስ ቀረበበት፡፡ ዐቃቤ ሕግ ጉዳዩ በልዩ ሁኔታ ታይቶ መ/ር ዘመድኩን የዋስትና መብት ተነፍጎት ክሱን በማረፊያ ቤት ሆኖ እንዲከታተል ጠይቆ ነበር፡፡ የተከሳሽ ጠበቃ በበኩላቸው፣ በቪሲዲው ውስጥ የተዘረዘሩት ነገሮች በይዘታቸው ሃይማኖታዊ በመሆናቸውና ቪሲዲው ከፍ ላለ ሃይማኖታዊ ፋይዳ የተሠራ በመሆኑ ፍ/ቤቱ ጉዳዩን የማየት ሥልጣን እንደሌለውና በስም ማጥፋት ወንጀል ሊያስከስስ እንደማይችል በማስረዳት በክሱ ላይ መቃወሚያ አቅርበዋል፤ ፍ/ቤቱም የግራ ቀኙን መከራከሪያ መርምሮ ውሳኔ ለመስጠትና ክሱ የሚቀጥል ከሆነ የምስክሮችን ቃል ለማዳመጥ ቀጠሮ ሰጥቷል፡፡
«ሂንቴንቶ ሙሴ ሂጊያ ኤሪያዋንቶ፥ ሂንቴው ኣዬ! ኣያው ጎፔ ኤራ ፔንጊያ ዶዪያ ቁልፒያ ኣኬዲታ። ሂንቴንቱ ሂንቴ ሁጴዉካ ጌሊቤይኪታ፤ ቃሲ ጌላናው ኮዪያዋንታካ ዲጌዲታ» ያጌዳ።
ጻድቁ ከዚህ በተጨማሪ የወቅቱን ንጉሥ አፄ ይኩኖ አምላክን በማስተማር ለሃገርና ለቤተ ክርስቲያን ጠቃሚ ሰው አድርገዋል። በግላቸው ሐይቅ ውስጥ ገብተው ሲጸልዩ የብርሃን ምሰሶ ይወርድላቸው ነበር። ሐይቅ እስጢፋኖስ ገዳምንም ከጠፋ ከሦስት መቶ ዓመታት በኋላ አቅንተዋል።
ይሁንና ሰዎች ጸሎታቸውንና ልመናቸውን በቅዱስ ስፍራዎች ቢያቀርቡ ተሰሚነትና መልስ የማግኘት አጋጣሚያቸው ይጨምራል? አምላክ፣ ወደ ቅዱስ ስፍራዎች መንፈሳዊ ጉዞ የሚያደርጉ ሰዎች በሚያከናውኑት የአምልኮ ሥርዓት ይደሰት ይሆን? ይበልጥ አስፈላጊ የሆነው ጥያቄ ደግሞ፣ ክርስቲያኖች በቅዱስ ስፍራዎች ማምለክ ይኖርባቸዋል? የእነዚህ ጥያቄዎች መልስ፣ በቅዱስ ስፍራዎች ለሚቀርብ አምልኮ ሊኖረን የሚገባውን አመለካከት የሚጠቁመን ከመሆኑም በላይ አምላክን የሚያስደስተው ምን ዓይነት አምልኮ እንደሆነ ለማወቅ ይረዳናል።
ከስም ፊት የሚቀመጡ መለያዎና አንድምታቸው December 7, 2018
ኣይተ ኣለም፡- ፈለማ ነዚ ብሽም ለካቲት 11 መበል 42 ዓመት ኣብ ዝዳሎ መፅሄት ወይን እዋናዊ ኣብ ዝኾኑ ጉዳያት መብርሂ ንክህብ ስለዝዓደምኩምኒ ከመስግን ይደሊ። መጀመርያ ኣብ 1993 ዓ/ም ዝተገበረ ተሃድሶን ድሕሪኡ ዝመፁ ዓወታትን ቅድሚ ምግላፀይ ኣብ ባዕሉ ኣብቲ እዋን ተሃድሶ ከም መሰረታዊ ዓወት ክግለፁ ዝግበኦም ብፍላይ ኣብቶም ዝሓለፉ 15 ዓመታት እንታይ ዓይነት ዓወታት እዮም ተመዝጊቦም? ንዝብል ሕቶ መሰረት ክኾነና ዝኽእል ነገራት ምርኣይ ከድሊ እዩ ዝመስለኒ።
ኦሮሚያ የሁሉም አትዮጵያወያን ነው ሲሉን ነበር እነ ኦቦ ለማ መገርሳ። እኛም እስየው፣ ብራቮ ብለን የሌሎች ማህበረሰባት መብትን ማክበሩን፣ አማርኛን ከኣፋን ኣሮሞ ጋር የክልሉ የስራ ቋንቋ ማድረገን የመሳሰሉ ተግባራዊ ስራዎችን ጠበቅን። ሆኖ የጠበቅነው ሳይሆን ያልጠበቅነው እያየን ነው። በተለያዩ የንግድ ቦታዎች በአማርኛ የተፃፉ ታፔላዎችን መንቀሉን ተያይዘዉታል። በዚህ ምስል ላይ የምታዩት በሰበታ ነው።
ቴድሮስ በቃለምልልሱ የጠቀሰው ሌላ ጉዳይ የአርበኞች ግንቦት ሰባት እና የዶ/ር ብርሃኑ ነጋ ወደ ኤርትራ መሄድ ነበር፤ “(ብርሃኑ) የሚያመጣው ነገር የለም። እርግጠኛ ነኝ የሚፈይደው ነገር የለም። ዜሮ፣ ፕሮፓጋንዳ ከመሆን ውጪ የሚያመጣው ነገር የለም” ሲል ግንቦት 7ንና ዶ/ር ብርሃኑን አጣጥሎ ነበር።
መለኽቲ ምስ ኩሉ መላኺ ሓደጋታቶም ናብ መድረኽ ይምለሱ ምህላዎም፡ ሰብኣዊ መሰል ናብ ንቡር ቦታኡ ናይ ምምላስ ሓደጋ፡ ከምኡ እውን ምእንቲ ናጽነትን ደሞክራስን ዝግበር ቃልሲ ኣብዚ እዋንዚ ዘለዎ ደረጃ ኣብዚ ኣኼባ ብክኢላታት ቀሪቦም ካብ ዝተዘርበሎም ቀንዲ ዛዕባታት ነይሮም። ብዘይካዚ 16 መደርቲ፡ ደረፍትን ቀባእትን ናይ ዓይኒ መሰኻኽር፡ ኣብ መድረኽ ቀሪቦም ምስክርነቶም ሂቦም። እዞም ኣብ መድረኽ ዝተዛረቡ ናይ ዓይኒ መሰኻኽር ኣብ ሃገራቶም ኣብ ልዕሊኦምን ኣብ ልዕሊ ቀረቦምን ዝተፈጸመ ዘሰንብድ ዛንታታት ኣቕሪቦም። እቲ ዘሕዝን ካብታ ሜላዊ ገበን ኣብ ልዕሊ ሰብኣዊ መሰል ዝፍጸመላ ኤርትራ ቀሪቡ ብዛዕባ ኣብ ልዕሊኡን ኣብ ልዕሊ ካለኦት ወገናቱን ዝተፈጸመ ገበናት ዝገልጽ ናይ ዓይኒ ምስክር ኣይነበረን።
የፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ በአይሲል ላይ የነደፉትን ስትራተጂ ያሳወቁበትን ንግግር ሲያደርጉ - ረቡዕ፤ ጳጉሜ 5/2006 ዓ.ም - ዋይት ሃውስ ዋሺንግተን ዲሲ
የአረና ትግራይ ለዴሞክራሲና ሉዓላዊነት ፓርቲ የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ አቶ አምዶም ገብረሥላሴ ስለትግራይ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ምክር ቤት
እርግጥ የዓለም ባንክ የአሁኑን መሰል ዘገባ ሲያቀርብ ለመጀመሪያ ጊዜ አይደለም። እንደ ባንኩ አባባል በሚያዚያ ወር 2007 የዓለም ድሃ ሕዝብ ቁጥር ዓለምአቀፍ ክትትል ከተጀመረ በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ ከአንድ ሚሊያርድ በታች ሲያቆለቁል ድህንትን በግማሽ የመቀነሱ የሚሌኒየም ግብ ሊሳካ የተቃረበ ነበር የመሰለው። ይሁን እንጂ ደስታው ዕድሜ አልነበረውም። ነሐሴ 26 ቀን ሕልሙን ድንገት ቅዠት ያደርገዋል።
Next Post የኢህአዴግ ​ለዛ-ቢስ ቃላቶች ክፍል-2: ​ሰላም፥ ልማት፥ ዴሞክራሲ
እንዲሁም ሰፊ የመጀመሪያ ደጋፊዎች ጥናቶች ፕሮግራም ያቅርቡ, ሊዮን 1 ቀጣይነት ያለው የሙያ ስልጠና ውስጥ ነጻ ወይም ኩባንያ የተቀመጠላቸው ተማሪዎች ትሄዳለች.
የሐረሪ ብሔራዊ ሊግ አመራሩን በማስተካከል የህዝቡን ችግሮችን በዘላቂነት ለመፍታት…
ቢኒያም በሁለት ሳምንት የድረስደን ቆይታው ሃንተርሃቺንግ እና ቪክቶሪያ በርሊን ላይ ግቦችን አስቆጥሯል፡፡ የድረስደን ዋና አሰልጣኝ ኡዊ ኔሁስ በተለይ ቅዳሜ ከተደረገው ሃንተርሃቺንግ ጨዋታ በኃላ ስለቢኒያም ቀጣይ ቆይታ እንደሚወስኑ መናገራቸው ዘግቧል፡፡ ኔሁስ ስለቢኒያም “የመጀመሪያው አጋማሽ ጥሩ አልነበረም ምንም እንኳን የመንቀሳቀስ ፍላጎት ቢያሳይም፡፡ ቢሆንም ቢኒያም ሜዳ ላይ ይበልጥ ነፃ ነበር፡፡ ወደ ድረስደን ስንመለስ ስለቀጣይ ሁኔታ እናስብበታለን ሲሉ” ነበር የተናገሩት፡፡
ሰኞ እና ሕዝባዊ በዓል የሚዘጋ ከሆነ የ DMZ ጉብኝት ቀን (ቀን 4) ከሴኡል ጉብኝት ቀን (ቀን 1 ወይም ቀን 2 ወይም ቀን 3) ጋር ሊቀየር ይችላል።
የኛ አለመግባባትና አንድ አለመሆን እንዴህ ላለ መጠቃት አሳልፎ ሲሰጠን ዛሬ አዲስ ባይሆንም መደጋገሙ እና ተጠናክሮ መቀጠሉ ግን እዚህጋ ይበቃል ልንል ይገባል።
በመጽሐፉ ምረቃ ላይ በተለይም ጠቅላይ ሚኒስትሩ ያደረጉት ንግግር የግል መጽሐፋቸውን የሚያስተዋውቁ ሳይሆን የአዲሱ በወህደት የሚመሰረተውን እና ኢህአዴግን የሚተካው ፓርቲ ማኒፌስቶ ማስተዋወቂያ ነው የሚመስለው። እንደዛ ከሆነ ነገርየው ይህ ሁሉ ሽር ጉድ እና እርብርብ ከመጽሐፍ ምረቃ ያለፈ እና ምርጫ ተኮር የሆነ ፋይዳ ያለው እንቅስቃሴ ነው የሚሆነው። የአብይ ንግግርን በጥሞና ላደመጠ ሰው መልክታቸው የቅድመ ምርጫ ቅስቀሳ ይዘት ያለው እና የአገሪቱ መጻዒ እድል በመደመር ጽንሰ ሃሳብ ብቻ ከአብይና ከአዲሱ ፓርቲያቸው ጋር ወደፊት የሚል ነው። እስቲ እነዚህን ቀላል ጥያቄዎች ላንሳ፤
"ጎበዝ ኢትዮጵያን ያህል ሃገር እንዴት በአንድ ሰው እጅና ላይ እንተዋለን፤ ምንስ እስኪሆን እንጠብቃለን?!? " (ያሬድ ጥበቡ)
በዚህም የኢንተርኔት አጠቃቀም ነጻነት ከዓመት ዓመት እየቀነሰ መምጣቱንና ለዚህ ደግሞ መንግስታት ዜጎቻቸው በኢንተርኔት ላይ ምን እንሚጠቀሙ፣ ምን እንሚናገሩ እና ለጓደኞቻቸው የሚያካፍሉተን መከታተል በመጀመራቸው ነው ተብሏል።
79:16 እና ቀኝ ተክሏል ምን ማጠናቀቅ, የሰው ልጅ ላይ መመልከት, ለማን ለራስህ አረጋግጠዋል.
የኢትዮጵያ ዴሞክራሲያዊ መድረክ ፓርቲ ባለፈው ዕሁድ መቀሌ ላይ ከፍተኛ ሕዝባዊ ስብስባ አካሂዷል።
1. ባለሥልጣኑ የቅሬታ ማስታወቂያው በአግባቡ አልቀረበም ብሎ ሲያምን ለታክስ ከፋዩ የሚከተሉትን የሚገልጽ የጽሑፍ ማስታወቂያ ወዲያውኑ ይሰጠዋል፡-
3923 ፴፱፻፳፫ ሶስት ሺህ ዘጠኝ መቶ ሀያ ሶስት
10፡ ሃንደበት ንዘጋጥም ህጹጽ ዘይተጸበናዮ ወጻእን መሐለውታን ወዘተ 4000$ ኣርባዕተ ሽሕ ዶላር ከም ዘድሊ ርኢና።
ነገር የትኞቹ ቃላት ሊያስረዱልን ይችላሉ? ዛሬ የጉልበኞቹ ዶዘሮች እየገነዳደሷቸው ያሉት እድሜ ጠገብ ዛፎች በየጫካው ከምናውቃቸው
ኣብ ነፍሲ ወከፍ ሃገራት ዓለም እንነብረለን ከተማታት እስከ ከከባቢና ንፈትሽ። መን’ዩ ካብዞም ገዳይም ስደተኛታት ኣብ ጎኒ ውጹዕ ህዝቦም ምስ ደለይቲ ለውጢ ኮይኖም ዝቃለሱ። እንተለዉ ድማ በጻብዕቲ ዝቑጸሩ እንተዘይ ኮይኖም፡ ምስቲ ስርዓት ተዳናገጽቲ ንሳቶም ኢዮም። ውሕዳት ሓደሓደ ናይ መንነት ቅልውላው ዘለዎምን፡ ተበጽቲ እንታይ ገደሰና ባሃልቲ ተጎሰስቲ መሳርሕቲ ውሻላትን ዝኣመሰሉ ገዲፍካ እንተዘይኮይኑ ደገፍቲ ናይቲ ጉጅለ ደቂ ሓማሴን ኢዮም። ፍቆዶ ፈስቲቫላትን ባዓላትን ከም ውራዮም ተታሕዞሞ ዝርከቡን፡ ኤርትራ ማለት ንሶም ደቀባት፡ እታ ሃገር ነዖኦም ጥራሕ ትምልከቶም፡ ኤርትራ ሃገርና ከም ሓንቲ ንቡር ዘለዋ ሂወት ገይሮም ዘዕልሉላን ዝንየቱላን፡ ብዛዕባ ጸገም ህዝባ ከልዕሉ ዘይደሊዩ ዕሙት ዝኾነ ራኢ ዘለዎም ኢዮም። ኣብቶም ገዳይም ስነ-ጥበባውያን ደቂ ሓማሴን ከይተረፈ እዚ ጽልዋ’ዚ ኣሎ። እስከ ፈትሽዎም እዚኣቶምከ ኣብ ከመይ ንጥፈታት ኣለዉ። እንታይ ስለ ዝኹኑ ኢዮም?
4. በፍጹም በጀብደኝነት አለመጋፈጥ፤ መረጃን፣ የጎሬላ ስልቶችን፣ ጥበብን፣ ብልጠትና ብልሀትን መሠረት ኣድርጎ መንቀሳቀስ።
የንግድ ቀጣናው ማኅበር ዋና ጸሐፊ ኤራስተስ ምዌንቻ እንዳብራሩት፧ የጋረቅ ቀረጥ ስምምነት ከ 2008 ዓ ም አንስቶ ተግባራዊ መሆን ይኖርበታል። ለዚህም ዝግጅት ተደርጓል። ይሁንና አባል አገሮች፧ አንዳንድ ደኖችን ማስተዋወቅ ይኖርባቸው፧ ወደፊት ለመራመድ የግምጃ ቤት አያያዛቸውንም ማስተካከል ይጠበቅባቸውል።
ሥልጠናው ‘ዩኤን ውሜን’ ከዓለም ዐቀፉ የቴሌኮም ኅብረትና ከአፍሪካ ኅብረት ጋር በጋራ በመሆን የጀመረው ሲሆን ተቀማጭነቱ በአዲስ አበባ የሆነው በኢትዮጵያ የዴንማርክ ኢምባሲም ድጋፍ እንዳደረገ ተገልጿል። ሥልጠናው ሴቶች በቴክኖሎጂ በኩል ያላቸውን ውስን ዕውቀት ለማጠንከር የታሰበ ሲሆን የሦስት ሳምንታት የሥልጠና ጊዜያት እንደሚኖረውም ተጠብቋል። ሥልጠናው ከመሰረታዊ ኮምፒውተር እውቀት አንስቶ ኮምፒውተር ሳይንስ እውቀትና የግራፊክስ ሥልጠናም እንደሚያካትት ዩኤን ውሜን ለአዲስ ማለዳ አስታውቋል።
ስማቸው ሲጠራ እንኳን አልፎ አልፎ ካልሆነ ምላሽ አይሠጡም
አንድ ዛፍ በጥሩ ሁኔታ እንዲያድግ ዘወትር ውኃ ማግኘት እንደሚያስፈልገው ሁሉ አንድ ክርስቲያንም በመንፈሳዊ ጤናማ ሆኖ ለመኖር የአምላክን ቃል አዘውትሮ መመገብ አለበት። ስለዚህ መጽሐፍ ቅዱስን በየቀኑ ማንበብህንና ዘወትር በጉባኤ ስብሰባዎች ላይ መገኘትህን ቀጥል። በተጨማሪም የቤተሰብ አምልኮና የግል ጥናት ማድረግን የመሳሰሉ ጥሩ መንፈሳዊ ልማዶችን ይዞ መቀጠል አስፈላጊ ነው። ቀደም ሲል ታደርጋቸው የነበሩ መንፈሳዊ እንቅስቃሴዎችን በሙሉ ወደ አዲሱ አካባቢ ከመጣህ በኋላም ማቋረጥ የለብህም።
◙ ተከታታይ ድርቁም የገበሬውን ጥሪት ስላሟጠጠ የድህነቱ ጥልቀት
በምሥራቅ ጀርመን ጋዜጣዎች እየታተሙ ይወጡ ነበር። ግን ምን ዓይነት ጋዜጣ ነበር? ስንት ጋዜጣዎች?…. የተለያዩ አስተሳሰቦችና አመለካከቶችን ይኸው ጋዜጣቸው ያስተናግድ ነበር ወይ? ሰዎች እንዲከራከሩበት ይጋብዝ ነበር?
መደብ ምድሓን እግዚኣብሔር ብኢየሱስ ክርስቶስ ንክርስቲያንን ነቶም ክርስቲያን ዘይኰኑ ዝበጽሕ ምዃኑ ኣባ ካቫላካት ኣብ መጽሓፎም የብርሁ፡ ብፍላይ እቲ ፍልዩ ኣገባብ ቢሎም ዝገልጽዎ፡ ጐደና ጸጋ እንክብሉ ይትንትንዎ፡ ቅዱስ ኣቦና ር.ሊ.ጳ. ፍራንቸስኮ ኣብ ቀረባ እዋን ኣብ ቅድስቲ ማርታ ሕንጻ ኣብ ዘዕረገዎ መስዋዕተ ቅዳሴን ኣብ ዝለገስዎ ጸሎተ መልኣከ እግዚኣብሔርን ኣብ ዝሃብዎ ኣስተምህሮ ዝተንከፍዎ ኣርእስቲ ምዃኑ ናይታ መጽሓፍ ደራስን ተሰላምን ኣብ ዘስምዕዎ ዘረባ ኣዘኻኺሮም ጐደና ድሕነት ጸቢብ ግና ንዅሉ ክፉትን እዩ ከምዝበሉ ዝሓበራ ጂሶቲ ኣስዒበን፡
ብዙ ሺሕ የአካባቢ መግባቢያ ቋንቋዎች የትምህርት ስርዓት፣ ብዙኃን መገናኛ፣ ሕትመት እና በጥቅሉ ለሕዝባዊ ግልጋሎቶች የሚውሉበት መንገድ ውስጥ ባብዛኛው በአገረ-መንግሥታት ፖሊሲ ድክመት ሊካተቱ አልቻሉም፡፡
ግርግር ያመቸው ቀማኛ ደግሞ ያው እንደለመደው ኪስ እያወለቀ፣ እዚያ ሲጨፈር እያጫፈረ ወዲያ ሲለቀስ እያቆለቆለ በሁለት ቢለዋ የዋሆችን ያርዳል። መልሶ ደግሞ እሱው ታራጆችን አራጅ፣ ምስኪኖችን ቀማኞች በሚል ውንጀላ ከአገር ከቀዬያቸው ያሰድዳል። ይህን ሁሉ የሚያይ ታዛቢ ወዳጅ የሰማውን ሊያሰማ፣ ያየውን ሊያሳይ መረብ ለመረብ ‹በላይክና ታግ› አብዶ ያሳብዳል። መንግሥት እንደ መንግሥት እንዲሉ መንግሥታት፣ የከፋው ቀን መረብ ሲቀድ ደስ ያለው ቀን ደግሞ መረብ ሲሰፋ ይሰነብታል።
– “መከላከያ ኃይል እንዲገባልን ተደጋጋሚ ጥሪ አቅርበናል”
በስርዓቱ ውስጥ የማይገኙትን የውሸት ካልሆነ በስተቀር የውሸት ጊዜ ወይም የውሸት የዴንማርክ መንጃ ፈቃድ በተመሳሳይ ለተመዘገበው የዴንማርክ የመንጃ ፍቃድ ተመሳሳይ ነው ፡፡ እነዚህ የመንጃ ፈቃድ በዴንማርክ መንገዶች ላይ በተሳካ ሁኔታ ጥቅም ላይ ሊውሉ ይችላሉ ፡፡ ነገር ግን እነሱ አናባይል አለመሆናቸውን ማወቅ አለብዎት ፡፡ በአደጋ ውስጥ ወይም ማንኛውም ችግር ውስጥ ቢገቡ ፣ በመረጃ ቋቱ ውስጥ መታየት ያለብዎት ችግር ነው ፣ ምክንያቱም እርስዎ ስለማይገኙ ችግር ነው ፡፡
ንባባት፡ ኤፌ 4፡1-7፥ 1ዮሓ 2፡1-8፥ ግ.ሓ. 2፡1-18፥ ዮሓ.14:12-ፍ። ስብከት፡ “ዐረገ ውስተ አርያም፥ ጸዌውከ ጼዋ ወወሃብከ ጸጋከ ለእጓለ እምሕያው፥ እስመ ይክሕዱ ከመ ይህድሩ” “አብ ላዕሊ ዓሪግካ ንምሩኻት ማረኽካ፥ ህያብካ ንሰባት ሃብካ፥ ዓመጸኛታት አብኡ ምእንቲ ክሓድሩ” መዝ. 88፡18። ወሠራዕከ ማእደ በቅድሜየ፥ በአንጻሪሆሙ ለእለ ይሳቅዩኒ፥ ወአጽሓድከ በቅብእ ርእስየ። “አብ ቅድሚ ጸላእተይ መአዲ ትሠርዓለይ፥ ንርእሰይ ብዘይቲ ቐባእካዮ” መዝ. 23፡5።
በኢትዮዽያ የርሀብ አደጋው እየከፋ መምጣቱን ተከትሎ አለማቀፉ ማህበረሰብ የኢትዮዽያ መንግስትን ፈቃድ ሳይጠብቅ አዲስ የእርዳታ ጥሪ ለማቅረብ እየተዘጋጀ ነው። የአሜሪካ አለማቀፍ የልማት ተቋም (USAID) ዛሬቅዳሜ March 19 በጉዳዩ ላይ በአዲስ አበባ መግለጫ ይሰጣል።
nico239 20/09/18, 00:28 በመጨረሻ አንድ የአትክልት ቦታ! የት መጀመር? የቅርብ ጊዜውን መልዕክት ይመልከቱ 12 ምላሾች 349 እይታዎች
በጥንቱ ዘመን ጉዲፈቻ የልጆችን ሳይሆን የጉዲፈቻ አድራጊዎችን ጥቅም መሰረት በማድረግ ነበር የሚከናወነው፡፡ ጉዲፈቻ የዘር ሀረግን በቀጣይነት ለማረጋገጥ፣ በወንድ ጉዲፈቻ ተደራጊ ልጅ አማካይነት ፖለቲካዊ፣ ሃይማኖታዊና ኢኮኖሚያዊ ጥቅሞችን ለማስጠበቅ እንዲሁም በገበሬዎች አካባቢ ተጨማሪ አጋዥ ሐይል ለማግኘት ጭምር ሲተገበር ቆይቷል፡፡ የጉዲፈቻ ተደራጊዎች የእድሜ ክልልም በአብዛኛው ከ10 ዓመት በላይ ነበር፡፡
ከመሬት ማዕድን ፈንታ ፈንጂዎች ይልቅ የደን ጭካኔ
አሁንም እያፈርን ማስታወስ አለብን! ፎቷቸው ጠፍቶ አይደለም፣ ስማቸው ስለማይታወቅ አይደለም። ወረተኛ ሆነን ነው! ጥቅምና ፖለቲካ አስቀድመን ነው እንጅ ስማቸውም ፎቷቸውም አለ። አባላቶቻችን ናቸው የምንላቸው ናቸው።
በነገራችን ላይ እነ አሳምነው ፅጌና ተፈራ ማሞ መጀመርያ የታሰሩ ግዜ ብዙዎቻችን በወቅቱ በታሰሩበት የመፈንቅለ መንግስት ሙከራ ሳንስማማ “አማራ በመሆናቸው ብቻ በግፍ ታሰሩ” ብለን መጮሃችን እንስታውሳለን። እኔም በወቅቱ ቅሬታ ፈጥሮብኝ እንደነበር አልሸሽጋቹም። ታድያ በቅርቡ የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር አቶ አበረ አዳሙ “ከድል” በኃላ በኢሳትና በቅርቡ ከአባይ ሚድያ ጋር በነበረው ቆይታ እነ አሳምነውና ተፈራ ከሁለቱም ወገን በተፈጠረ ስህተት መፈንቅለ መንግስቱ መክሸፉንና እነሱ ለእስር ቢዳረጉም የመፈንቅለ መንግስቱ ስዊዲን አገር ሆኖ ያቀነባብር እንደነበርና አንዳርጋቸውም በጉዳዩ ተሳታፊ እንደነበር በመግለፅ ከዘረዘረ በኃላ ዝርዝሩን በዚህ ሚድያ መዘርዘር አያስፈልግም ብሏል። አያይዞም አሁን ያለው መንግስት በዚህ የሚከሰን አይሆንም ብሎ እንደያምን ምህረትም እንደተደረገላቸው የማፌዝ ሳቅ በመሳቅ ይገልፀዋል።
አውሮፕላኑ በአሜሪካ ሰማይ እንዲበር ፈቃድ የተሠጠው የዛሬ 19 ዓመት በዛሬዋ እለት ነበር፡፡
በመጨረሻ በኢትዮጵያ በመደረግ ላይ የሚገኘውን ሰላማዊ ትግል በሚመለከት ሁላችንንም ሊያሳስቡን እና ጥንቃቄ ልናደርግባቸው የሚገቡ ሶስት ማስጠንቀቂያ መሰል ነገሮች ልናገር እና ልሰናበታችሁ። እነሱም አንደኛው ግብታዊነትንት (Spontaneity)፣ ሁለተኛው ብክለት (Contamination) የሚለው ሲሆን ሶስተኛው ደግሞ ህብረት ወይንም ለነፃነት የሚደረግ ሰላማዊ ትግል ትግግዝ (ሽርክና) የሚለው ነው።
ወላሂ፡ ረቢ፡ ጋብር፡ ገብርኤል ትሰምዓላ ምስ ሕክያ
ጠዋት ከጠዋት በኋላ ቁርስ, ለኪሳራ እና ወደ ኩታየም ቀጥል. ወደ ባሕሩ ሲደርሱ ባሕላዊ የጀልባ ማጓጓዣ ጀልባ, ኬተቱላም በመባልም ይታወቃል. በጀልባ ውሃ ይዝናኑ በማታ ማታ በጀልባ በጀልባ ይዝናኑ.
ባህርዳር ተጨማሪ ኢንቨስትመንቶችን አገኘች - Sendek NewsPaper
← ሰበር ዜና፡ከወያኔ የጣር ማዘዣ የተነሳው ቦንብ ጣይ ተዋጊ ጀት ተመቶ ተከስክሷል፡፡
የሞተር መስቀያ ፓነቶን በመርሴዲስ 300TD ላይ
በአድዋ ድል ከፍተኛ ሚና በመጫወት ደማቅ ታሪክን ያስመዘገቡት እቴጌ ጣይቱን ለማሰብ የተዘጋጀውን ተውኔት በአዳራሹ የተገኙትን ታዳሚዎች አስደስቷል። እቴጌ ጣይቱ የውጫሌ ውል የሆነውን አንቀጽ 17ን በመቃወም ከጣሊያኑ ኮንትአንቶሎኒ ጋር ያደረጉት እልህ የተሞላበት እና ቆራጥ ንግግር የታዳሚዎችን ቀልብ በእጅጉ ለመሳብ ችሎ ነበር። የጣሊያኑ ኮንትአንቶሎኒን ኢትዮጵያ የውጫሌን ውል የማትፈርም ከሆነ ጦርነት እንደሚታወጅባት ለማስፈራራት ሲሞክር እቴጌ ጣይቱ ጀግንነት በተሞላ መልኩ የሰጡት ምላሽ ታዳሚውን አስደንቆ አዳራሹን በጭብጫባ አድምቆታል። የእቴጌ ጣይቱ ቆራጥነትን በመደገፍ የቤተ መንግስቱ ጠባቂዎች ያደረጉት ወኔ የተሞላበት ፉከራና ሽለላ ከተመልካቾቹ ከፍተኛ አድናቆት አግኝቷል።
ደረጃ 7፦ በቅድሚያ ይህንን በማስከተልም ይህኛውን ማዘዣዎች በመንካት የፕሮግራሙን የመጫን ሒደት ማጠናቀቅ።
እኔ ይህን አንድ ልጅ ላይ ከአንተ ጋር እንዲሁ ነኝና.
ጆሴ ሞሪንሆ ልዊ ቫን ኻልን ተክተው የማንችስተር ዩናይትድ አሰልጣኝ ሆነው ከተሾሙበት ጊዜ አንስቶ ከወዲሁ ለውጦች መታየት ጀምረዋል።
እቶም ካልኦት ፓርቲታትውን ካብቲልሙድ ፀርፊን ፀለመን ወፂኦም መማረፂ ሓሳባት ሒዞም ሓሳብ መሰረት ዝገበረ ፖለቲካዊ ስራሕቲ ክሰርሑ ይግባእ። ኩሎም ፓርቲታት ከምፀላኢ ካብምርእኣይ ወፂኦም ዝሰልጠነ ፖለቲካዊ ኣካይዳ ክኸዱ ይግባእ።
5:25 ወደ ኢየሩሳሌምም በደረሱ ጊዜ, መንጋጋ ሰላም, እሱ ሰንበትን ቅዱስ ቀን ድረስ ዝም ቀረ. እና ከዛ, ጊዜ አይሁድ ዕረፍት ይዞ ነበር, እሱ የጦር እንዲወስዱ የራሱን መመሪያ.
የ SSD HDDS ብዙ ተጨዋቾች ሁኔታውን መረዳት ያላቸው በበለጠ ፈጣን ነው, ነገር ግን አሁን ገበያ SSD SSD ብዙ አይነት አለው, የዋጋ ልዩነት ደግሞ ትልቅ ነው, ስለዚህ እኛ ዛሬ ኤስኤስዲ መለየት አንዳንድ ቀላል እናየው ይችላል ... ተጨማሪ ያንብቡ _ አሁን አጋራ!
“የተፈታነው የእስር ጊዜያችንን ጨርሰን እንጂ በምህረት አይደለም”
ከደብዳቤ ጋር በመስመር ላይ በእንቅስቃሴ ላይ ቪዲዮ ያዘጋጁ
የዱሮ አራዳ የሚባሉት የውቤ በረሃ አድማቂዎች እንደነበሩ አያልነህ ትውስ ሲላቸው በተለይ በጊዜው “ጀብደኛ” ይባል የነበረውና በቅፅል ስሙ ማሞ ካቻ ተብሎ ይጠራይ የነበረው ግለሰብ ስም ከአዕምሯቸው አይጠፋም።
11 - ከዉዱእ በኋላ ሁለት ረክዓ መስገድ፡፡ ነቢዩ ﷺ ‹‹እኔ አሁን እንዳደረግሁት ዓይነት ዉዱእ አድርጎ ነፍሱ ስለ ዓለማዊ ሕይወት ጉዳይ ምንም ሳትወሰውሰው ሁለት ረክዓ ሶላት ለሰገደ ሰው፣አላህ ያለፈ ኃጢአቱን ይምረዋል፡፡ [በቡኻሪና ሙስሊም የተዘገበ] ብለዋል፡፡
ጉባኤ ጸሎተ መልአከ እግዚአብሔር ር.ሊ.ጳ ፍራንቸስኮስ ናይ ዕለት 15 ሓምለ 2018 ዓምፈ - ኣገልግሎት ዜና ቫቲካን
ቀዳሚ: የቪዲዮ ማዳን ስፔሻሊስት (ዲጂታል ፋይል ማሟላት)
ክፍል ሁለት Read more in PDF በቅርቡ የአማራ ጎሳ ተወላጆችን መፈናቀል አስመልክቶ አስያየታቸውን ከሰጡ ግለሰቦች መካከል ...
እስካሁን ድረስ በቀረቡልን ድርሰቶች መካከል የትያትር መጽሐፍ ጽፎ ያቀረበልን አንድም የለም። ወደፊት ግን ጸሐፊዎቹ ሁሉ የትያትር መጽሐፍ በልዩ ልዩ ዓይነት ሐሳብ እየጻፉ እንዲያመጡልን እንተማመናለን።
• ንውህደት ኤርትራን ኢትዮጵያን ንምትግባር ብዙሕ ዝጸዓረ
ይህም ሆኖ የኢትዮ-ኤርትራ ግንኙነት ግለሰባዊ (የኹለቱ መሪዎች) ሆኗል የሚል ትችት እንደሚነሳ የገለጹት ዐቢይ ለዐሥርት ዓመታት ያልተሳካን ዕርቅ በማሳካታቸው ውዳሴ ሲገባቸው ከንቱ አቅላይነት የተሞላበት ትችት መሰንዘሩን መልሰው ይተቻሉ። ከሱዳንም ጋር ቢሆን ተመሳሳይና የተቀራረበ ግንኙነት መፈጠሩን በመግለጽ የድንበር ጉዳዮችን በተመለከተ ከሁሉም ጎረቤቶች ጋር ጠንካራ ግንኙነት ስለተፈጠረ ብቻ በአንድ ጊዜ የማካለሉ ተግባር ይከናወናል ብሎ ማሰብ እንደማያስፈልግም ይገልጻሉ።
ይህ በተለይ ግዘፍ ነሥቶ የታየው ባለፉት ሠላሳ ዓመታት በተደረጉት ‹‹የራስን ዕድል በራስ የመወሰን›› ትግሎች ነው፡፡ በዘመነ መሳፍንት አስተሳሰብና ኋላም ከኮምኒስቶች በተዳቀለው አመለካከት ላይ የተገነባው ውየናና የአገራችን ዘመነኛ ፖለቲካ ሁሉም ራሱን ለቤተ መንግሥቱ ሲያጭና ሲያፎካክር ቢቆይም የተሳካለት ግን የትግሬው መሳፍንት ልጆች የሚመሩት ወያኔ ነው፡፡ እነሆ እስከ ዛሬ መንበሩን ጨብጧል፡፡
አሁን ያለበት ደረጃ ለመድረስ በርካታ ሂደቶችን አልፏል፡፡ በ1990 ዓ.ም “አድማስ የስልጠና ማዕከል” በሚል ነበር የተቋቋመው፡፡ ከዚያም ከ1 ዓመት በኋላ በ1991 ዓ.ም ማሟላት የሚገባውን ሁሉ አሟልቶ ወደ ኮሌጅነት አደገ፡፡ በኮሌጅነት በተለያዩ ዘርፎች ስልጠናዎችን እየሰጠና ራሱን በማቴሪያል፣ በሰለጠነ የሰው ሀይል፣ በሌሎችም እያሳደገ ከቆየ በኋላ፣ በ1999 ዓ.ም ደግሞ በወቅቱ ከባድና ፈታኝ የነበሩትንና የትምህርት ስልጠና ህጉ የሚጠይቃቸውን መስፈርቶች አሟልቶ፣ ወደ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅነት ራሱን አሳደገ፡፡ ከ2006 ዓ.ም ጀምሮ የሚፈለገውን አሟልቶ፣ ወደ ሙሉ ዩኒቨርሲቲነት በማደግ አገልግሎቱን ቀጥሏል። በአሁኑ ወቅት ዩኒቨርሲቲው 10 ካምፓሶችና 50 ያህል የርቀት ትምህርት ማዕከላት አሉት። 10ኛው ካምፓስ ሱማሌ ላንድ፣ ሀርጌሳ ይገኛል። ሀርጌሳ ያለው ካምፓስም የራሱ ቅርንጫፎች አሉት፡፡ እስካሁን ከ45 ሺህ በላይ ሰልጣኞችን አስመርቆ ወደሚፈለጉበት ኢንዱስትሪ (የስራ ዘርፍ) አሰማርቷል፡፡ አሁንም በዲግሪ፣ በቴክኒክና ሙያ፣ በመደበኛና በርቀት ከአገር ውስጥም ከውጭም ወደ 20 ሺህ የሚሆኑ ሰልጣኝ ተማሪዎች አሉን፡፡
የደረሰባቸው አካሎች የጉዳታቸው መጠን ታውቆ፣ የጥቃት እና የጉዳት አድራጊዎቹ ማንነት ተለይቶ፣ በሚዘከርበት መልኩ፣ «ይቅር ለእግዜርአብሔር» መባባሉ ሲፈጸም እንደሆነ ዐኅኢአድ ያምናል። ይህም ዕውን እንዲሆን የዐማራ ኅልውና ለኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት አባላት፣ አካላትና ደጋፊዎች የበኩላቸውን ሚና ለመጫዎት እንዲችሉ አመራሩ ከምንጊዜውም በበለጠ ከሕዝቡ መሀል ሆኖ ኃላፊነቱን ለመወጣት ቃል ይገባል።
@ ታኖ አስቂኝ ፍጥረት ነህ የቡላ ገለባ ክላስ እኮ ከሳንጃው ጋር አይደለም የናንተ ክላስ ከወልዲያ ከነማ.... ከሙገር ሲሚንቶ..... ከኒያላ .... ጋር ነው ! ስለዚህ ጊዮርጊስን መፎካከር ማለት ለቡላ ገለባ ተራራ እንደመግፋት ቁጠረው ፤፤ አሰልጣኙ ይችላል ብላችሁ ካመጣችሁት 1 ዓመት ኮንትራት ማስፈረም ምን ማለት ነው ? በ 1 ዓመት ውስጥ ሰውዬው አስማተኛ ነው እንዴ የሊጉ ቻምፒዮን የሚያደርጋችሁ ???? የናንተ ክለብ በምን አይነት ስፖርቱን በማያውቁ ሰዎች እንደሚመራ ቁልጭ አድርጎ ያሳያል ! በግልፁ የፋይናንስ ችግር ስላለብን የአንድ አመት ኮንትራት አስፈረምነው ማለት ምን ችግር አለው ? አይ ቡላ ገለባዎች .... አይ ወሬ ከነማዎች ......አይ ድንጋይ ከነማዎች ..... ha ha ha ha
በቀድው ዘመናት፣ ያደጉት አገራት ህዝቦች ሥጋት የነበረውና በበለፀጉት አገራት ህዝቦች ዘንድ በስፋት የሚታየው ስትሮክ፤ ዛሬ በአብዛኛው የታዳጊ አገራት የጤና ችግር እየሆነ መምጣቱን የዓለም ጤና ድርጅት በቅርቡ ይፋ ያደረገው መረጃ ያመለክታል፡፡ የዓለም ጤና ድርጅት በድሃ አገራት ህዝቦች ላይ ባደረገውና በ2012 ይፋ በሆነው ጥናት እንዳመለከተው፤ ስትሮክ በድሃ አገራት ህዝቦች ላይ በስፋት የሚከሰት የጤና ችግር እየሆነ መምጣቱን ጠቁሞ፤ ችግሩ ሞትና ዘላቂ የአካል ጉዳት የማስከተል ዕድሉም ከአደጉት አገራት በአራት እጥፍ እንደሚበልጥ አመልክቷል። በእነዚህ አገራት ከሚኖሩ 100ሺ ሰዎች መካከል ሃያ አምስት የሚሆኑት በህይወት ዘመናቸው ቢያንስ አንድ ጊዜ በስትሮክ የመጠቃት እድል እንደሚገጥማቸውም ገልጿል፡፡
ግልጽ ደብዳቤ ለአዲስ አበባ የኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት አዲስ ጉዳይ መጽሔት
5) ቀለም ቀመስ የሆነው ትውልድ ግራ ዘመም የዓለም አመለካከት ቁራኛ ከሆነ ጊዜ ጀምሮ ደም የተቃባና ፊትና ጀርባ ሆኖ የቆመ ስለሆነ፣ ይህ የታሪክ አጋጣሚ በይቅርታና በመቻቻል መንገድ ለማስታረቅና ወደፊት በአንድነት ለመጓዝ
በሕዝባችን ላይ እየደረሰ ያለውን ግድያ ለመታደግ በጋራ እንቁም!! – የኢሕአግ መግለጫ – ጠላቱን በደንብ ያላወቀና ያልተደራጀ ህዝብ አሸነፊ አይሆንም!!
በሳን ፍራንሲስኮ ውስጥ ያሉ ሰዎች እውነተኛ romantics ናቸው; እነርሱ ፍጹም ቀን ወደ ቀን ለመታጠፍ እንዴት እናውቃለን. ቢሆንም, ብዙ ታላላቅ ቦታዎች ጋር በከተማ ውስጥ አንድ ቀን ለመሄድ, የእርስዎ ጓደኝነት ዕቅድ ጋር ችግር መሄድ ከባድ ነው. በሳን ፍራንሲስኮ ጫማ ውስጥ ዘጠኝ ቀናት ሁሉም ሰው ስለ ንግግሮች ከዚህ በታች ያለው ክፍል ላይ መሄድ.
በክፍለ ግዛት ውስጥ እነሱ አይበሉትም እናም ያ በስታትስቲክስ አነጋገር የሚቆጠር ነው። አሁንም ስጋን በኢኮኖሚያዊ ምክንያቶች የማይበሉ ፣ በተሻለ ገቢ ላይ እንደሚበሉ ወይም ሌሎች የእንስሳትን ምርቶች እንደሚበሉ ማረጋገጥ አለብን? በትክክል ከስታቲስቲክስ ስላልተገኘ ምንም የሚናገር የለም ፡፡ በአጭሩ ትርጓሜው የሚወሰነው ስለ ግማሽ ባዶ ብርጭቆ VS ግማሽ ሙሉ… ^^
ኣባ ሙሴ ጸሊም ብዛዕባ ትሕትና ክዛረብ ከሎ፡ “ትሕትና ነፍሲ መሰረት ኩሉ ጸጋታት እያ። ትዕቢት ከኣ ሱር ኩሉ እከይ እያ”።
ሰዎች ብርድን እና ሌሎች የኃይል ማስተላለፊያ መሳሪያዎች ከፍተኛ ቮልቴጅ capacitor
የሃገራችንን ኣንድነት በታኝ፥ ህዝቦቻችንን እርስበርስ ኣጨፋጫፊ ዋናው ስራኣስኪያጅ የህወሓት/ኢህኣዴግ ማፍያዊ ቡድን ሆኖ እያለና ይህንን መዥገርት ለመንቀስ የጭቁኑ ህዝብ ማዕበል ፈጥሮ መንቀሳቀስ ሲገባ፣ በቁንጽል ኣስተሳሰብ ተነሳስተው ያ መፍትሄ የሚሆነው ህዝባዊ ማዕበል እንዳይፈጠር የሚያሰናክሉ ወገኖችን እርማትም ማስጠንቀቂያም እንዲደርሳቸው ያስፈልጋል። ተወደደም ተጠላ፥ በማወቅም ይሁን ባለማወቅ፥ ማዕበሉ እንዳይፈጠር ምክንያት እየሆኑ የኣገዛዙን ዕድሜ ያስቀጥላሉና!!!
ባትሪው ሙሉ በሙሉ ዝሎ ነው ምን ያህል ላይ ተመርኩዘው, ስለ 2-3 ሰዓት ውስጥ ያስከፍላል. እርስዎ ተዘግቶ ወይም የመውደቅ ወይም ርቆ በመጎንጎን ጭንቀት ሳይኖር, እንደ ብዙ የሚፈልጉትን እንደ እጅህን በመክፈት ይችላል. ይልቅ እንጂ በርካታ "ከፍተኛ-ጥራት" ሴሎች አንዲት ደረጃ የተሰጠው capacit ቅርብ የሆነ ችሎታ ነበረው ...ተጨማሪ ያንብቡ »
"ዩክሬን ሁሉም ክልሎች በጥርጣሬ አይደሉም:" ደኖች ደቡብ የቼርኖቤል, ለምሳሌ, ግሪንፒስ ፈረንሳይ ለ ሬዲዮአክቲቭ ደመና ", ትክክለኛ Yannick Rousselet, አቃፊዎች ኃላፊ የኑክሌር 'ተጽዕኖ አልተደረጉም. "ነገር ግን ይህ ተክል 30 ኪ.ሜ ውስጥ የተከለከለ ዞን ውስጥ, እናንተ ዩክሬንኛ የማፊያ, እንጉዳይን, ጨዋታ, ብረት, የድሮ እንጨት በ በቂ ቦታ የሚታወቁ እና የሚያስፈልገው ሁሉም ዓይነት ዝውውር እንዳለን ደግሞ እውነት ነው"
← በኢትዮጵያ እና በቻይና መካከል ያለው የተዛባ የንግድ ሚዛን አሳሳቢ ጉዳይ ነው።
ባገኘዉ አጋጣሚ ከጀርመናዉያን የፊልም ሥራ ባለሞያዎች ጋር በመገናኘት ብዙ የስራ ልምድን እንዳገኘ የገለፀልን ወጣት እንዳልካቸዉ አስመላሽ የጀርመናዉያንን የሥራ ትጋት ያደንቃል። እናም ይላል ወጣት እንዳልካቸዉ በመጨረሻ ሲኒማ ሞያ የተለያዩ መሠናክሎች ቢኖሩም ኢትዮጵያዉያን ገና ብዙ መሥራት ይጠበቅብናል።
የፋሲል ከነማና የመቀሌ ከነማ ጨዋታ ከተጠናቀቀ በኋላ በሕዝብ አንድነት የተበሳጨው አገዛዝ የፋሲልን ቡድን ሲደግፉ በነበሩ ወጣቶች ላይ ፖሊሶቹን በማዝመት ድብደባና አፈሳ ፈጽሟል። በቦታው የዓይን ምስክር የነበረ ግለሰብ እንደተናገረው አንድ ሽንት የሚሸናበት ቦታ ጋር እኔን ሲኞር የሚባል ጓደኛዬን ወይንሸት ሞላ አዲሱ ጌታነህን አንድ ይድነቃቸው የሚባል የወይንሸት ጓደኛንና ሌሎች ቢያንስ 20 የምንሆነውን ካስቀመጡ በኋላ በጠረባና በጎማ ዱላ ከደበደቡን በኋላ ወደ አንድ ኮድ 4 አባዱላ መኪና ወሰዱን።
የቦርሳ አውቶቡስ ሾፌር የአካል ጉዳት ተሳፋሪዎች የማያገኙበት! 15 / 01 / 2018 በባርሳ ውስጥ ተጓዡ ተሳፋሪዎች አውቶቡስ ላይ ተሳፍረው ለመጓጓዝ በተሽከርካሪ ወንበር ላይ ያለው የህዝብ አውቶቡስ ሾፌር ወደ ተቆለፈ ማቆሚያ, ወደ ተሳሳተ የአካል ጉዳተኞች ማቆሚያ አይሄድም. የቢርሳ ከተማ ከንቲባ አሌን አክራተስ, ጄነር ለሾፌሮቹ ማስጠንቀቂያ በመስጠት በድህረ-ሕዝብ አውቶቡስ ውስጥ የሰላም እና መፅሃፍ እንደሚያሳየው, በአስቸኳይ አውቶቡስ ላይ የአካል ጉዳተኛ ተሳፋሪዎች በቅጣት ይታያሉ. የኦስማንጋ ግዛት ሆሪዬይድ አውራጃ ውስጥ, የሕክምና ፋኩሊቲ ሆስፒታል በተሽከርካሪ ወንበሬ ላይ ለመሄድ ሲጠብቀው ኔልዳ ዲ., B46 መስመር ቁጥር የተደረገው በህዝብ አውቶቡስ ሹፌር ነው. እንዲሁም በተንቀሳቃሽ ስልክ ላይ ይታያል ...