text
stringlengths
22
2.03k
ፕሬዚደንት ሳልቫኪር ከሁሉ በፊት ኣማጺያኑ ተኩስ ኣቁመው ወደ ድርድሩ መቅረብ ይኖርባቸዋል ሲሉ ቆይቷል። የኣማጺያኑ መሪ ሪክ ማቻር በበኩላቸው የታሰሩት ፖለቲከኞች እንዲፈቱ እና የኡጋንዳ ጦር ኣገሪቱን ለቆ እንዲወጣ ይፈልጋሉ።
‘ኣለና’ ስ ዓቢዩዎ! ‘ኣለኹ’ ኸ ምሒር ኣይነኣሶንዶ?
የሽያጭ ውሉ ማክሰኞ፣ መጋቢት 3 ቀን 2ዐ11 ዓ.ም. በመንግሥት የልማት ድርጅቶች ይዞታና አስተዳደር ኤጀንሲና ጂሲኤፍ ቢዝነስ ግሩፕ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማኅበር በተሰኘው የግል ኩባንያ መካከል ሲፈረም፣ በውሉ መሠረት ኤጀንሲው ሙሉ ለሙሉ ይዞታውን አስረክቦ እንደሚወጣ ታውቋል፡፡ የሽያጭ ስምምነቱን የፈረሙት የኤጀንሲው ዋና ዳይሬክተር አቶ በየነ ገብረመስቀል ሲሆኑ፣ በገዥው ሲጂኤፍ በኩል ደግሞ ዋና ሥራ አስኪያጁ አቶ ግርማይ ፈረደ ናቸው፡፡
ዓንደማርያም ኣብ ዕድመ ኣርብዓታት ዝርከብ ኤርትራዊ ስደተኛ እዩ፡፡ ክትሪኦ ግና ካብኡ ኣጸቢቑ ዝዓቢ ይመስል፡፡ ሰብነቱ ድኹም እዩ፡ ክሰርሕ እንከሎ ድማ መሓውሩ የንቀጥቅጥ፡፡ ጥዕና የብሉን፡፡ ኣብ ኣውሮጳ ካብ ዝኣቱ ዓመቱ ኮይኑ”ሎ፡ ግና ጥዕና ይብሉን፡፡ ኣውሮጳ ክኣቱ ዝኾነ መደብ ኣይነበሮን፡ ፈጺሙ ኣብ ውጥኑ ኣብ ዘይነበረ ጉዕዞ እዩ ኣትዩ፡፡ እዚ ቃለ-መጠይቕ ኣብ ዝገበርናሉ ግዜ ዓንደማርያም ተቐማጢ ሙኒክ ጀርመን እዩ ኔሩ፡፡
ITMA (ጨርቃጨርቅ እና ልብስ ቴክኖሎጂ ኤግዚቢሽን), በ በጨርቃ ጨርቅ ኢንዱስትሪ ውስጥ በዓለም ላይ ግንባር ቀደም ክስተት, በስፔን ውስጥ የባርሴሎና ስብሰባ እና የኤግዚቢሽን ማዕከል በ 26 ኛው, 2019 ወደ ሰኔ 20 ኛው እስከ ይካሄዳል. በ 1951 የተመሰረተ, ITMA በየአራት ዓመቱ ይካሄዳል. ይህ ረጅም ጊዜ የጨርቃ ማሽን "ኦሎምፒክ" ተብሎ ይታወቃል. ይህ የቅርብ መቆረጥ ጠርዝ የጨርቃ ጨርቅ ቴክኖሎጂ በአንድነት ያመጣል ...
ከመላው አውሮፓ ማኅበረ ምመናን የተላለፈ ቤተ ክርስቲያናችን እናድን ጥሪ - The Ethio Sun
24:5 ከዚያም ከእነሱ መካከል ተለያየ, ሁለቱም ቤተሰቦች ውስጥ, በዕጣ. ለ የመቅደስና መሪዎች እና የእግዚአብሔር መሪዎች ነበሩ, ከአልዓዛር ልጆች ከ ከኢታምርም ልጆች ከ ያህል.
ስላሴ ማለት ኣምላኽ ሰለስተ ኣካላት ኣለዎ ወይ ኣምላኽ ኣብ ሰለስተ ኣካላት ይኸውን ማለት እዩ፡፡ እዚ ግና ሰለስተ ኣማልኽቲ ኣለዉ ማለት ኣይኮነን፡፡ ስላሴ ዝብል ቃል ኣብ መጽሓፍ ቅዱስ የልቦን፡፡ እቲ ስላሴ ዝብል ቃል ነቲ ስሉስ ኣምላኽ፡ ሰለስተ ዘልኣለማውያን ኣካላት ኣለዉ ንምባል ዝቐረበ ቃል እዩ፡፡ እቲ ሓሳብ ወይ ትምህርቲ ስላሴ ግና ኣብ መጽሓፍ ቅዱስ ኣሎ፡፡ መጽሓፍ ቅዱስ ስለ ስላሴ ዝብሎ ስዒቡ ይቐርብ፡
ፕሮጀክት የአውሮፓ ህብረት የሚመድብበት ፕሮጀክት 'ማግኘት እና Bridges ለመጫን በቱርክ እና በአውሮፓ ህብረት መካከል አውቶሞቲቭ ዘርፍ ውስጥ አጋጣሚዎች' ጋር ክፍሎች መካከል በሚገኘው BCCI Home አገልግሎቶች አዳራሽ በተካሄደው የመክፈቻ ስብሰባ ጋር ጀመረ. ስብሰባው የተካሄደው በባለሥልጣኑ የቦርድ አባል İም-ኸም ግሉሜዝ ሲሆን የዘርፍ ተወካዮችና የፕሮጀክቱ ዝርዝሮች ተካተዋል. BCCI ቱርክ ዎቹ Kilis ቻምበር የንግድ እና ኢንዱስትሪ አጋሮች የውጭ ንግድ ውስጥ እና አውቶሞቲቭ ዘርፍ ውስጥ የሚንቀሳቀሱ ለጥቃቅንና ለ አግባብ ህብረት መመሪያዎች ጋር ልዩ ዓላማችን ነው ይህም ፕሮጀክቶች ይገኙበታል አመራር ሥር የተዘጋጀ ነበር; ከአውሮፓ, የፖላንድ የንግድ ምክር ቤት እና ሃንጋሪ በኦስኮ-ኪስኩን ካውንቲ ንግድና ኢንዱስትሪ ምክር ቤት.
በጅምላ ማቃጠል… እንደሚታወቀው፣ ከዚህ ቀደም የተለያዩ ቦታዎች ላይ የእሳት እራት እንዲሆኑ የተዘመተባቸው መፅሐፍት ነበሩ። በጅምላ ስለተቃጠሉ መፅሐፍት ታታሪው ወዳጄ ደራሲ እንዳለጌታ ከበደ በጥናታዊ ዳሰሳው ሲያስታውሰን…
ወደ አመሻሽ ላይ ደግሞ በየፓርኮቹ አሉ የተባሉ ዲጄዎች በሙዚቃ ድግስ ሌሊቱን ሙሉ ሕዝቡን ያስፈነድቁታል፡፡
ሪፖርቶች ከፍተኛ ያካትታሉ 10 ሲኢኦ Checklist, ማስገባትን, የፍለጋ ፕሮግራም ዝርዝር ሁኔታ, ልውውጦችን አገናኞች, የገጽ ደረጃ, የቁልፍ የደረጃ, ተወዳዳሪዎች, እና ትራፊክ.
21:5 እርሱም ዳዊት ወደ እሱ ከተካሄደባቸው የመረጣቸውን ሰዎች ቁጥር ሰጥቷል. ; የእስራኤልም መላውን ቁጥር ሰይፍ መቅረብ የሚችል ማን አንድ ሚሊዮን አንድ መቶ ሺህ ሰዎች ሆኖ ተገኝቷል; ነገር ግን ይሁዳ ከ, ጦርነት አራት መቶ ሰባ ሺህ ሰዎች ነበሩ.
‹‹ጨለማን ጨለማ አያጠፋውም፣ ጨለማን ማጥፋት የሚችለው ብርሃን ብቻ ነው፡፡ ጥላቻንም ጥላቻ አያጠፋውም፣ ጥላቻን ማጥፋት የሚችለው ፍቅር ብቻ ነው፤›› ማርቲን ሉተር ኪንግ፣ የጥቁር አሜሪካውያን የ1960ዎቹ የነፃነት ታጋይ የተናገሩት።
ማኒላ በተፈጥሮ ሙቀትን የሚቋቋም እና ባህላዊ የእሳት አገልግሎት ገመዶችን ለመሥራት ያገለግላል።
የኢትዮጵያን ሕዝብ ታሪክ የማይመጥንና በጭካኔ የታጀበ አረመኔያዊ ጥቃት መሆኑን የገለጹት አቶ ደመቀ፣ ‹‹ድርጊቱ በአገራችን ከሥልጣንና ተያያዥ ጉዳዮች ጋር የነበሩ የመጠፋፋት ባህሎችን በአገር አቀፍ ደረጃ በተፈጠረው ለውጥ ምክንያት ተሻግረናቸዋል ያልናቸውን ወደ ኋላ የመለሰ አደገኛ ክስተት ነው፤›› ሲሉ ገልጸውታል፡፡ በመሆኑም ድርጊቱንና እንደዚህ ዓይነት የመጠፋፋት ልማዶችን ሁሉም በፅናት ሊታገለውና ሊያወግዘው እንደሚገባ አሳስበዋል፡፡
በዚህ በመጀመሪያው ዙር በተደረጉ 91 ጨዋታዎች 356 ግቦች ከመረብ አርፈዋል፤ 368 ቢጫ ካርዶች ሲመዘዙ 25 የቀይ ካርዶች ታይተዋል ፡፡
ክርስትና የሚሞቱና የሚቀሰቅሱ አማልክቶች አይውቅም በልዩ ልዩ እምነቶች እንደሚባለው ሳይሆን ክርስቲአኖት 1 አምላክ አምላኪዎች ነበሩ ናቸውም 1 አምላክ እናምናለን እሱም ሁሉን ቻይ ነው
ለፕሮጀክቱ መጓተት የወሰን ማስከበር ችግሮች በከተማ አስተዳድሩ፣ በባለስልጣኑ በኩል እንደነበርና የፀጥታ ችግርም በተፈለገው ልክ እንዳይሠሩ ያደርግ እንደነበር አስታውሰዋል፡፡
ኢየሱስ ሦስት አስፈላጊ ሃይማኖታዊ በዓሎች ላይ ለመገኘት ወደ ኢየሩሳሌም የሄደ ይመስላል። ዮሐንስ የሚያቀርባቸው ቀጣዮቹ ታሪኮችም በእነዚያ በዓላት ሰሞን የተካሄዱ ነበሩ። የመጀመሪያው በዓል ፋሲካ ነው። ከሦስት ዓመት በኋላ ኢየሱስ በዚህ ዕለት ይሞታል። ኢየሱስ በዚህ ዕለት በቤተ መቅደስ ውስጥ የነበረውን አምልኮ በተመለከተ ጊዜ ስግብግብ ነጋዴዎች አምላኪዎቹን ይበዘብዙና የአምልኮውም መንፈስ በእንስሳት ግዢውና በገንዘብ ልውውጡ ምክንያት በተፈጠረው ጩኸት ታውኮ ነበርና ልቡ በቁጣ ተሞላ። የገመድ ጅራፍ አበጅቶ እንስሳቱን እና ነጋዴዎቹን ከመቅደሱ አባረራቸው።
እግዚአብሔር በቀሩት በእነዚያ ምን እንደተከሰተባቸው በማናውቅባቸው ጊዜያት ደግሞም “ይበሉና ይጠጡ፣ ያገቡና ይጋቡም. . . ይሸጡም ይተክሉም ቤትም ይሠሩ” (ሉቃስ 17፡27-28) በተባሉት ሁሉ ሰዎችስ ላይ ምን እያደረገ ነበር? አንዳንዶችን በከርሰ ምድር ቁፋሮ የተገኙ የአስደናቂ እና አስፈሪ ዘመናት ታሪክ ውስጥ ምን እየሰራ ነበር? የባከኑ ዓመታት እና የሚጣሉ ሰዎች ናቸው?
5:43-45) በእርግጥም የአምላክ አገልጋዮች እንደመሆናችን መጠን፣ ሰዎች ለእኛ ያላቸው አመለካከት ምንም ይሁን ምን ‘ጠላቶቻችንን መውደድን’ መማር አለብን።
ግጥሞቹ በዚህ ስም የተጠቃለሉት በየአመቱ ግንቦት ወይም ሰኔ በሚከበረው የኮሌጅ (ከ1954 በኋላ “ዩኒቨርስቲ”) ቀን ሰለቀረቡ ነው። ከኮሌጅ ምሥረታ ጀምሮ የግጥም ክበብ እንደነበረና ቅዳሜ ቅዳሜ ገጣምያን ስንኞቻቸውን በት/ቤቱ ምግብ አዳራሽ ያቀርቡ እንደነበረ ይነገራል። ት/ቤቱ ውስጥ በሚያደረገውም የግጥም ውድድር ላይ የሚቀርቡት ግጥሞች እየተሻሻሉ ሰለመጡ ለኮሌጅ ቀን ዝግጅት ለማቅረብ ታሰበ። በዚህም መሰረት በ1951 ዓ.ም. ውድድር ከአንድ እስከ ሶስት የወጡት ገጣሚዎች ለኮሌጅ ቀን ግጥሞቻቸውን ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴና ሌሎች ባለሥልጣናት በተገኙበት እንዲያነቡ ተደረገ። ንጉሡም በግጥሞቹ በተለይም ተገኘ የተሻወርቅ ባቀረበው “ሰው እንቆቅልሽ ነው” ሰለተደሰቱ በትምህርት ሚኒስቴር ግጥሞቹ እንዲባዙ አዘዙ።
Mesomorph Preworkout ሽያጭ Mesomorph Preworkout የዱቄት የ APS የአመጋገብ -Explosive ኃይል -Supports በ Mesomorph ያለውን መደበኛ $ 35.99 የችርቻሮ ዋጋ ቁልፍ ባህሪያት ጠፍቷል ጠንካራ ማሟያ ሱቅ አስቀምጥ $ 9 ከ ብቻ $ 44.99 ለ ሽያጭ ላይ የጽናት -Promotes ሌዘር ትኩረት -Crazy ፓምፖች እና Vascularity የተሻሻለ - በዲኤምኤኤ - የተራቀቀ የሙቀት-ሃይል ማቀዝቀሚያ
ሕዝቡ የእግዚአብሔርን ትእዛዝ ያስታውሱ ዘንድ በልብሶቻቸው ዘርፍ ላይ ቋጥረው እንዲያስሩት እግዚአብሔር ሙሴን አዘዘው (15፡37-40)።
ይህ ዓይነ ስውር ሰው የሚወክለው. የራሱን ዓይነ ስውርነት ብቻ ሳይሆን. በዙሪያው ያሉትን የዓይነ ስውራን ማለትም. ክርስቶስን እየተመለከቱ ያላወቁትን ሁሉ ይወክላል. በሊላ መልኩ ይህ ምሳሌ. ለኣንድ ሰው መልካም በመደረጉ ምክንያት በሌሎች ሰዎች ልብ ውስጥ ተቃውሞና ጥላቻ ሊጸነሱ እንደሚችሉ ያመላክተናል, ሰዎችን በሚገባቸውን ቦታ ከማስቀመጥና ከመንከባከብ ይልቅ. ለራሳችን ልዩ ትኩረት, ልዩ ቦታና ደረጃ ልዩ ስያሜ, ልዩ የሆነ የራሳችን ፅንሰ-ሓሳብ በመፍጠር. በዙሪያችን ብቻ የራስን ማንነት ለመገንባት እንጥራለን።
Sundsvall ማዘጋጃ ቤት, የቆሻሻ እና ዕድሳት
ኦርቶዶክሳዊ ሕይወት ( The Orthodox Life): ጸሎተ ሃይማኖት (ክፍል ሁለት) ካለፈው የቀጠለ
ትእቢተኛው ሰው “እዚህ ዋሻ ውስጥ ከዚህ በላይ መቆየት ትርጉም የለውም…የባከነ ጊዜና ድካም ነው ቆይታዬ፤ ሰዎቹም ሆነ ቦታው አይመጥነኝም” ብሎ አሰበና ሰዎችም በዚያ ካዩት ትዝብት ውስጥ እንዳይገባ በመጣደፍ ቅድስት ቤተሰብን በዚያ ትቶ ወደራሱ አቅጣጫ አመራ።
“ዝግጅቱን ለማካሔድ የሚያስፈልጉ ቅድመ ኹኔታዎችን በተሟላ መልኩ ኤግዚቢሽን ማዕከሉ ለአዘጋጆች ባለመግለጹና እንዲያሟሉ ባለማስቻሉ ዝግጅቱ በተያዘለት ፕሮግራም ሊካሔድ አልቻለም፡፡”/ማዕከሉ/
ሴቶችም የሚያመርቷቸው አነስተኛ እና ጥራታቸው ዝቅተኛ የሆኑ የዘር እንቁላሎች የማርገዝ እድላቸው ጥያቄ ውስጥ እንዲገባ ሊያደርግ ይችላል።
ዝቅተኛ-ይቆረጣል መከላከያ ጫማ ጂ-007 - ቻይና Gaomi Ruigu የሰራተኛ ጥበቃ
በፕ/ር ጌታቸው ኃይሌ ከግዕዝ ወደ አማርኛ የተተረጎመው የደቂቀ እስጢፋኖስ ሰቆቃ ያስደነግጣል፤ ያሳዝናል፤ ያስቆጣል፤ የማናውቀውን ራሳችንን እርቃናችንን ያሳየናል፡፡ ከስድስት መቶ ዓመታት በኋላም ፍንክች አለማለታችን ውስጣችንን እንድንመረምር ያስገድደናል፡፡ ይህንን መጽሐፍ ሳነብብ ምዕራባውያን (በእንግሊዝኛ) “ቶርቸር” (የግዕዝ ፀሐፊዎች “ኩነኔ”) የሚሉትን ሰውን የማሰቃየትን ዘዴ እኛ የፈጠርነው መሰለኝ፡፡ ቻይናውያን በዚህ ክፉ ዘዴ እንደሚታሙ አውቃለሁ፤ እኛም ሆንን ቻይናውያን የታሪካችንን ርዝመትና ያለንበትን የደኽነት አዘቅት ለመገንዘብ ይህ የክፋት ዘዴአችን ማስረጃ ሆኖ ሊያገለግል የሚችል ይመስለኛል፡፡ ከሰዎች በፊት በስልጣኔ በራፍ ላይ ደርሰን ከኋላችን የመጡት በአዳራሹ ሲገቡ እኛ አሁንም ውጭ ቆመን መቅረታችንና በልመና የምንኖር መሆናችን የገዥዎቻችን የአፈና ተግባር የማይቀር ውጤት ሆኖ ነው፡፡ በህገ አራዊት እየተመራን የሰውነት ሀብታችንን፣ አእምሮአችንና መንፈሳችንን ታፍነን ኑሮአችንን የምናሻሽልበትን ዘዴ ለመፍጠር አልቻልንም፡፡
አንድ የሰረቀን ሰው ብታገኙ የምታስተምሩት በምን መንገድ ነው? እርግጠኛ ነኝ አብዛኞቻችሁ የሰረቀው ህፃን ከሆነ ትቆነጥጡታላችሁ። አዋቂም ከሆነ በእጅና በግራችሁ ትነርቱታላችሁ። እኔ በስርቆት ምክንያት ልጇን በጋለ ቢላዋ የጠበሰች ዕናት አውቃለሁ። የሰረቀው ሰው ግን እንዲህ ያለ ቅጣት ሲፈፀምበት ቂምን እንጂ ፍቅር አይወርሰም። ይቅርታ ግን ፍቅርን ያፈሳል። የድሮውን አይነት ሳይሆን አዲስና ጨዋ ሰው ይፈጥራል።
ኢየሱስም አለ “መንገዱ ከባድ ነው” (ማቴዎስ 7፡14)
የዓለም ህዝብ አኀዝ ፣ በአሁኑ ጊዜ 7,06 ቢሊዮን እንደሆነ ይገመታል። እ ጎ አ በ 2050 ቁጥሩ ከ 7,5 እስከ 10,5 ቢሊዮን ሊደርስ እንደሚችል ነው የሚታሰበው። ታዲያ፤ በአሁኑ ጊዜ ፣ በዓለም ዙሪያ 900 ሚሊዮን ገደማ መሆኑ የሚነገርለት፤ በረሃብ የተጠቃው ህዝብ ፤ ከ 37 ዓመት በኋላ ፣ ወደ 3 ቢሊዮን ከፍ ማለቱ እንደማይቀር ጠንከር ያለ ግምት አለ። ታዲያ በያመቱ ከሚመረተው 4 ቢሊዮን ሜትሪክ ቶን ያህል ምግብ ፣ ዛሬ የሚላስ የሚቀመስ አጥተው የሚራቡ እንዳሉ እየታወቀ፣ በዓለም ዙሪያ ለምግብነት ከሚውለው ሰፊ የተለያየ ምርት መካከል፤ 50 ከመቶው ፤ ማለትም 2 ቢሊዮን ቶን ፤ ሥጋ ፣ አሣ ፣ ጥራጥሬ ፣ ፍራፍሬ አትክልትና የመሳሰለ የምግብ ዓይነት ሰዎች ሳይመገቡት ፣ እንደ ቁሻሻ ተቆጥሮ የሚጣልበት ሁኔታ አያስደነግጥም ፤ አያሳዝንምም ማለት አይቻልም።
2 በእሳትም የተቀላቀለውን የብርጭቆ ባሕር የሚመስለውን አየሁ፥ በአውሬውና በምስሉም በስሙም ቍጥር ላይ ድል ነሥተው የነበሩት የእግዚአብሔርን በገና ይዘው በብርጭቆ ባሕር ላይ ሲቆሙ አየሁ።
ፒ ፓርቲ የፓርላማ አባል እና የማኒሳ ኡራጅ አዴሚር የሲ.ዲ.ሲ ዲጂታል ፓርላማ አባል ናቸው. ከከተማው ውጭ በሚገኝ ቦታ ላይ የባቡር ማዛወሪያ ጥናቶች ክልላዊ ዳይሬክቶሬት ዳይሬክቶሬት ይመረምራል. የመፈተሽ ሙከራው የሚካሄድበት አዲስ የባቡር ሃዲድ, በግምት ወደ ዘጠኝ xNUMX ኪ.ሜ ርዝመት እና [ተጨማሪ ...]
ለአንድ መፅሃፍ የተዋጣ መሆን መቼት (መቼና የት) ያለው ዋጋ ቀላል የሚባል እንዳልሆነ የልቦለድ አፃፃፍ አለባውያን አስረግጠው ቢነግሩንም እኔ ደግሞ አንድን መፅሃፍም በልዩ ሁናቴ ለማንበብ ራሱ፣ መቼት ያለው ድርሻ ከፍተኛ እንደሆነ ከተመክሮዬ በመነሳት እመሰክራለሁ፡፡
አብርሃም ደቦጭ፣ሞገስ አስገዶም እና ስምዖን አደፍርስ እነማን ናቸው?
‹‹ጥንታዊውንና ያለፈውን ታሪክ አኹን ያለው ተቀባዩ ትውልድ አክብሮ ታሪክነቱ በዋቢነት የሚጠበቅበትን አቋም ካላጠናከረ፣ እርሱም በዘመኑ የሠራውን ወይም ያቆየውን ታሪክ አክብሮ ታሪካዊ አቋም የሚሰጥለት ሌላ ተቀባይ ትውልድ አያገኝም፡፡ ስለዚኽ ነው በኢየሩሳሌም የሚገኙት የኢትዮጵያ ታሪካዊ ይዞታዎች የሚጠበቁበት አቋም ሊጠናከሩ ይገባል የምንለው፡፡››
እንደተባለው የባንኮች መረብ የሚተረከክ ከሆነ ባንኮች ያላቸውን ተቀማጭ ባጭር ጊዜ ውስጥ ስለሚሟጠጥ የሚደርሰውን ኪሣራ ለመከላከል የባንክ ተጠቃሚዎች ገንዘባቸውን በእጃቸው ከማድረግ ጀምሮ ያስቀመጡትን ገንዘብ የሚከላከሉበትን መፍትሔ ካሁኑ ማሰብ ይኖርባቸዋል፡፡ ምክንያቱም ባንኮች ከደንበኞቻቸው የሚሰበስቡትን ሁሉ በእጃቸው ላይ የማያስቀምጡ በመሆናቸው ድንገተኛ የገንዘብ ዕጥረት ውስጥ ስለሚገቡ ይህም ወደ ገንዘብ ቀውስ/ሽብር ውስጥ በቀጥታ ስለሚከታቸው ነው፡፡
ኢህአፓ ህብረ ብሔር ነው፤ ግን በወጣቶች የተሞላ ፋሽስታዊ ድርጅት ነው፡፡ ለሱ መጥፋት ደርግ ሳይሆን የራሱ አቋም ነው ተጠያቂ የሚሆነው። አንዴ ከሱማሊያ ወረራ ጋር፣ ሲያሻው ከሻዕቢያ ጋር እየቆመ ሲዋጋ ነው የነበረው፡፡ ስለዚህ ለሱ መጥፋት ተጠያቂው ራሱ ነው፡፡ መኢሶን ደግሞ አሳሳች ድርጅት ነው። ኢትዮጵያ ይላል፤ነገር ግን በተግባር ለኦነግ መጠናከር ከፍተኛ ሚና የነበረው ድርጅት ነው፡፡ ሃይሌ ፊዳን በጣም አውቀዋለሁ፡፡ ዛሬ ቁቤ የሚባለውን ፊደል የቀረፀው እሱ ነው፡፡ ኦነግን ይደግፍ የነበረ ነው፡፡ ስለዚህ ለመኢሶን መጥፋት የራሱ አቋም ነው ተጠያቂው፡፡ ደርግን በብዙ መንገድ መውቀስ እንችላለን፤ ነገር ግን የአንድነት ሃይሎችን በማጥፋት ሊወቀስ አይችልም፡፡ ሃይሌ ፊዳ እኮ የኮሎኔል መንግስቱ ጥብቅ ወዳጅ ነበር። ደርግ መኢሶንን ያቀፈውን ያህል፣ በሩ ለማንም ክፍት አልነበረም፤ ግን አልተጠቀመበት፡፡
ፕሬዝዳንት Recep Tayyip Erdogan የቻነ ኢስታንቡል ፕሮጀክት በቅርቡ ይፋ ያደርጋሉ!
ይህ መስጅዱ ተገንብቶ እስኪጠናቀቅ ወደ 5 ሚሊዩን ብር ፈጅቷል::
ከዚህ ሌላም “ሰባኪው” /The Preacher/ የተሰኘው ስዕሉም ከታላላቆች የጥበብ ጐራ የተመደበ ነው። ይህ ሰባኪው ስዕል ስለ ሃይማኖት ሰባኪው አይደለም የሚያሳየው። ይልቅስ የሰውን ልጅ ህይወት፣ ማንነቱን፣ ስብዕናውን የገለፀበት ነው።
ኣሕተምቲ ሕድሪ ነዘን መጻሕፍቲ ዳግማይ ከሕትመን እንከሎ፡ ከም ናይ ክትዕን ትምህርትን ጽሑፋት፡ ኣብ ዳግማይ ትንሳኤ ስነ-ጥበብ ኤርትራ ሓድሽን ኣድማዕን ናይ ምርምርን ነቐፌታን ተራ ንኽጻውታ ብምሕላን እዩ።
ግን ስለ RC ስነጋገር ወዲያውኑ ይጠንቀቁ እዚያ ላይ የሚሉትን ነገር መጠንቀቅ አለብዎት ...
ሀኪም ሱሪውን አስወለቀውና ኋእውነትም ከርክር ነው.. አለው ኋእስቲ ዝለል.. ዘለለ፡፡ ኋአሁንም.. ዘለለ፡፡ ጫፉ ረገፈ፣ ተንከባለለ፡፡
91:11 የእኔ ቀንድ ነጠላ-ቀንዶች ያሉት አውሬ እንደ ከፍ ከፍ ይላል, የእኔ በእርጅና ፍሬያማ ምሕረት ከፍ ከፍ ይደረጋል.
እነዚህ ምላሽ ለምን እነሱ ሳሉ ማህበራዊ othersA ዝንባሌዎች እና የመረዳት ዘንጊ አይደለም Perceptiveness-መሆን.
የጥርስ ህክምና - የጥርስ ሐኪሞች, ስርጦች እና ፈሰሻዎች በሙሉ መሆን አለባቸው. የጥርስ ህመምተኞች ሁኔታም እንደዚሁ ሊሆን ይችላል. ታካሚዎች ጊዜያዊ የጥርስ መዘጋጃ ያላቸው ወይም ያልተጠናቀቁ ስርአቶች ካላቸው ሕክምና አያገኙም.
የግሉ ዘርፍ ባለፉት ዓመታት በቱሪዝምና መስተንግዶ ዘርፍ ያለው ተሳትፎ ጥሩ መሆኑን ገልጸዋል።
ወደ ውጭ ሳፈጥ ብዙ ቆየሁ። ጫማዬ?
የራሳችን ፊደል አለን ስንል ፊደል የነበረን እኛ ብቻ ሆነን አይደለም፡፡ ሌሎች አፍሪካ ውያን እና ላቲን አሜሪካውያንም እንደኛ ፊደል ነበራቸው፡፡ ግን በቅኝ ገዥዎች ምክንያት ጠፋ፡፡ የራሳችን ቋንቋ አለን ስንል ቋንቋ የነበረን እኛ ብቻ ሆነን አይደለም፡፡ ነገር ግን ብዙዎች ቋንቋቸው ተዳክሞ በቅኝ ገዥዎቻቸው ቋንቋ የሚናገሩ ሆነዋል፡፡
← ከፍተኛ ሊግ ሀ | ለገጣፎ እና ወልድያ ወደ ድል ሲመለሱ ኤሌክትሪክ የመጀመርያ ሽንፈት አስተናግዷል
ባለፉት ወራት ውስጥ በጎንደርና በባህር ዳር ከአገዛዙ ጋር ቅርበት ባላቸው አካላት ላይ ያነጣጠሩ ተከታታይ ፍንዳታዎች ሲደርሱ ቆይተዋል።
ስልክ ካዚኖ ሪል ገንዘብ | ከፍተኛ ማስገቢያ ጣቢያ ላይ አጫውት | ነጻ £ 200 ያግኙ! |
በአንድ የነዳጅ ፍሰት ሞተር የተለየ ነው
በስርጭቱ ውስጥ በቀጥታ የቪድዮ ኮሙኒኬሽኖች ውስጥ IMT እና Vislink ተርታዎችን እንደ ዓለም አቀፍ መሪዎች እውቅና መሰጠት (የ "xG" ወይም "ኩባንያ") (Nasdaq:
እነሱ ከሄዱ በኋላ አፍቃሪው ገዴ ብቸኝነት ተሰማው፡፡ የጀመረው የፍቅር ህይወትም ያሰለቸው ጀመር፡፡ “እርሷ እንደሆን አትናገር አትጋገር “ አለ፡፡ “ደግሞ ዝም ብላ የምትሽኮረመም ባለጌ ሳትሆን አትቀርም፡፡ ምክንያቱም ዘወትር ከንፋሱ ጋር ስትቀብጥ አያታለሁ፡፡ “ በርግጥም ንፋስ በነፈሰ ጊዜ ሁሉ ሸንበቆዋ እጅግ ባማረ ሞገስ ለንፋሱ እጅ ትነሳለች፡፡ “በተጨማሪም ከቤት መውጣት የማትወድ ናት “ ሲል ቀጠለ፡፡ “እኔ ደግሞ መጓዝ መሄድ እወዳለሁ፡፡ ስለዚህ ሚስቴም መጓዝና መሄድ የምትወድ መሆን ይኖርባታል፡፡ “
ብዙ አወራሁ ወደ ተሰራጨ ያልኳችሁ ፅሑፍ ልግባና በመፅሐፍ ቅዱስ ትንቢተ ሕዝቅኤል ምዕራፍ 29 እና 30 ላይ የግብፅን ቅጣት ስለሚያትተው ትንቢት የተሰራጨ አንድ ጽሑፍ ነበር ጽሑፉንም የተለያዩ ታዋቂ ሰዎች አስተያየታቸውን አስፍረውበት ነበር ከአስተያየቶቹ መካከልም አይ ይህ ትንቢት እኮ ድሮ ገና ድሮ ከእየሱስ ክርስቶስ ልደት በፊት በ572 ቅ.ል.ክ አካባቢ በናቡከነፃር ጊዜ ተፈፅሟል ያሉም ነበሩ፡፡ በዚህ አሁንም ድረስ እያነጋገረ ባለ ፅሑፍ ተነስተን እስኪ በደንብ ትንቢቱን በጥሞና እንየው፡፡
እንደኛ ወተት ተግተው ብቻ ወደ ቀይ ወጥ ከተሻገሩ፣ እኛኑ ነው የሚሆኑት (ይሄኔ ነው ፈረንጅ disaster የሚለው!) እውነቱን ልንገራችሁ አይደል… ከዲሞክራሲ ባህል የተፋታ ትውልድ ማለት የባከነ ነው፡፡ ለራሱም ለአገሩም የማይበጅ! ለሁሉ ነገር ጉልበት የሚቀናው! የአያቱን ጭስ የጠገበ ጦር ከተሰቀለበት ለማውረድ የሚጣደፍ! (በራሱ ዘመን የማይኖር!) እናም የእኛን ነገር እርሱት! (It is too late for democracy!) ይልቅስ የወደፊት አገር ተረካቢ ህፃናትን ከደማቸው ጋር ዲሞክራሲን ለማዋሃድ እንትጋላቸው፡፡ እንደኛ ሲጐለምሱ የደሙ ዓይነት (A) ከዲሞክራሲ (O) ጋር አልጣጣም ይልባቸዋል - (ደሙ አላውቅህም ይለዋል - ዲሞክራሲን!)
ዲፕሎማቱ መምህሩ እና ደራሲው ክቡር ዶክተር ሀዲስ ዓለማየሁ ዘመን ተሻጋሪ በሆነው መጽሀፋቸው የዘውዳዊውን መንግስት አወዳደቅ የሚተነብይ መጽሃፋቸውን ሲጽፉ ለዘዳዊው መንግስት ውድቀት ተባባሪ የሆኑትን አካላት በተለይም የሀይማኖት ሊሂቃንን ስህተትም ጽፈውታል። ዶክተር ሀዲስ ዓለማየሁ በፍቅር እስከ መቃብር መጽሀፋቸው “ፊታውራሪ መሸሻ” የተባሉት አምባገነን አገረ ገዥ “ጉዱ ካሳ” በተባለ አስተዋይ የቤተ ክርስቲያን ሰው መጻኢው ሁኔታ እንዲነገራቸው ቢያስደርጉም ፊታራሪ መሸሻ የጉዱ ካሳን ጦማር ከመስማት ይልቅ ውዳሴ ከንቱ እያበዙ የሚናገሩትን የቄስ ሞገሴን እና ሌሎች የቤተ ክህነት ሰዎች የሚነግሯቸውን ብቻ መስማትን መርጠው ነበር። በዚህም ምክንያት “አበጀ በለው” የተባለ የገበሬዎች አመጽ መሪ ተነስቶ ሲያስራቸው እንመለከታለን። ይህ ምክረ ሀሳብ ለልቦለዱ ማጣፈጫነት የቀረበ ሳይሆን በወቅቱ የአገሪቱ ንጉስ ለነበሩት ለአጼ ኃይለሥላሴም ጭምር መልዕክት ያዘለ ነበር። ዶክተር ዘካሪያስ ዓምደብርሃን “ምናብ እና ገሃድ” በሚል ርዕስ ባዘጋጁት ጥናታዊ መጽሃፍ ሊያስዳስሱን የሞከሩትም የዶክተር ሀዲስ ዓለማየሁን ያልተሳካ ምክር ከእነ ስህተቶቹ እንዲሁም በዚህ መን ላሉት አጼዎች መልዕክት የሚያስተላለፍ መጽሀፍ ነው።
እኔን ያስደነቀኝ የጠቅላይ ሚኒስትሩ ምትሀታዊ ሐይል ነው። ያን ሁሉ ጎበዝ በሪሞት ኮንትሮል እንደሚንቀሳቀስ አሻንጉሊት ባንዲት ቃል ቁጭ ብድግ የሚያደርጉት፤ የሚገሉት የሚያነሱት፤ ምንኛ መለኮታዊ ሀይል ቢታደሉ ነው አልኩ። እና በፍርሀት እየተቁለጨለጩ የጌታቸውን አይኖች ለምህረት የሚለምኑ የሚመስሉ አንድ ሺህ አይኖችን ተመለከትኩና ሰላም ላወርድ ብዬ መንፈሴን ያወከው ረጅም ጭብጨባ በጠቅላይ ሚኒስትሩ “ይበቃችሗል” ከቆመ በሗላ ንግግሬን ቀጠልኩ።
7. ጴጥሮስ ብዛዕባ የሱስ እንታይ እዩ ሰሚዑ፧ እቲ ዝሰምዖ ነገር ብስራት ዝነበረኸ ስለምንታይ እዩ፧
መኢዴፓ መስከረም 21 ቀን 2004 ዓ.ም. በአዲስ አበባ ከተማ ሊያደርግ በነበረው ሰላማዊ ሠልፍ ዙሪያና በአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ ጽሕፈት ቤት ከተደረገ ስብሰባ ጋር በተያያዘ ለቀረበበት ክስ፣ በመከላከያ ምስክሮቹና በቪዲዮ ያቀረበው ማስረጃ ከግምት ውስጥ እንዳልገባለት የጠቀሰው ጋዜጠኛ እስክንድር፣ መኢዴፓ ሰላማዊ ሠልፉን እንዳያደርግ፣ ውጭ አገር ካሉ የፖለቲካ ድርጅቶች ገንዘብ እንዳይቀበሉና ምንም ዓይነት ግንኙነት እንዳያደርጉ መምከሩን በአስረጂነት ጠቅሷል፡፡ የሥር ፍርድ ቤት ውሳኔም መሠረታዊ የሆነ ስህተት ስላለበት ኦዲዮውን ፍርድ ቤቱ እንዲያደምጥለት ደጋግሞ ጠይቋል፡፡ በአንድነት ቢሮ ያደረገውን ንግግርና የመራውን መድረክ በሚመለከት ቪዲዮውን መመልከት በቂ ምላሽ መሆኑንም ጠቅሷል፡፡
‘ወዳጅህ ቢሰክር ይስምሀል፣ ጠላትህ ቢሰክር ይነክስሀል፣’ የሚሏት ነገር ነበረች፡፡ የዘንድሮ ወዳጅ ግን ሳይሰክርም የሚናከስ እየሆነ ነው፡፡
በዘመናችንም ብዙዎቹ አጥፍቶ ጠፊዎች የሚጠቅሱት ክፍሎች የአልኒሳ ምዕራፍ 74 እና የመሐመድ ምዕራፍ 25-26 ነው፡፡ ይህ አያስደንቅም በቁርአን የመጨረሻውና ከፍተኛው አስተምህሮት የመዳን መንገድ ማለትም ከዘላለም ቅጣት የመትረፊያ መንገድ ጅሃድ ብቻ ነውና፡፡
(በባሕር ዳር እና በሎሎች የዐማራ አካባቢዎች የሚደረጉ ሰልፎችን ዝግጅት በየጊዜው እናቀርባለን)
የህዝባዊ ወሓነ ሓርነት ትግራይ የህወሓትና የኢህአዴግ ስራ አስፈጻሚ አባልና የቀድሞ ታጋይ የነበሩት ወ/ሮ ፈትለወርቅ ገ/እግዚአብሔር (ሞንጀሪኖ) በትላንትናው እለት ከንግድ ሚኒስቴር ሹመታቸው መሻራቸውንና መንግስት ሌሎች አዳዲስ ሚኒስትሮች ስለመሾሙን በዜና እወጃችን ማሳወቃችን ይታወሳል።
እኔም ሠላሳውን ብር ወስጄ በእግዚአብሔር ቤት ባለው በግምጃ ቤቱ ውስጥ አኖርሁት።
እታ ናይ ፈለማ ስርሓት ዳዊት፡ ብባዛንታይን ዝተሰርሐት ኮይና፡ ሓንቲ ጓል-ኣንስተይቲ ፍርቂ ገጻ ሰማያዊ ሕብሪ፡ ፍርቂ ድማ እቲ ናይ ብሓቂ (real) ምስሊ ሂቡ ቀንዴል ኣትሒዙ ስኢሉዋ። “እዛ ስእሊ፡ ንሓንቲ ሽግር ዘይበለየላ ኣዝያ ዝተጸገመት ሰበይቲ ንምርዳእ’የ ሰሪሐያ” ክብል ድማ ቃሉ ሂቡ።
ለ Amazon ምርቶች መግለጫ እና የማመቻቸት መመሪያዎች አንዳንድ ብልጥ ምክሮችን ሊሰጡኝ ይችላሉ?
የኮሎኔል ደመቀ ዘውዴ ጉዳይ የሚታየው ጎንደር ላይ ነው
ሜ/ጀነራል ተክለብርሃን፡- ወደ ትግል ስሄድ የስድስተኛ ክፍል ተማሪ ነበርኩ፡፡ በወቅቱ በአከባቢያችን ይህ ሁኔታ ነበር፤ ከመፃህፍቶችን አነብ ነበር፡፡ የህወሓትና የኢህአፓ መፅሄቶች ነበሩ፡፡ በእኛ አከባቢ የሁለቱም ድርጅቶች እንቅስቃሴ ነበር፡፡ በወቅቱ ክርክሮች ይደረጉ ነበር፡፡ ተማሪዎች ስለነበር እየመጡ የወሩን ነበር፡፡ ከዛ በኋላ ወደ ህወሓት ተሳብኩ፡፡ አንደኛው መለኪያ ስነ-ምግባር ነበር፡፡ ለምሳሌ ህወሓት ምግብ ሲፈልጉ ርቧቸውም ቢሆን አያስገድዱም ነበር፡፡ ኢህአፓ ግን ሃይል ካላቸው ወደ ክርስትናና ተስካር ገብተውም ቢሆን አስገድደው ይበሉ ነበር፡፡ ሁለተኛ ኢህአፓዎች የማረኩት ስኳር ይሁን አንሶላ እየሰጡ ት/ቤት ውስጥ እየገቡ ተማሪዎች ይመለምሉ ነበር፡፡ በህወሓት በኩል ግል አሳምና ነበር የምትመለምለው፡፡ ሌላው ኢህአፓ የሚቃወማቸው ሰው ካለ ትቀጣ ነበር፡፡ ወደ ጭንጫ የሆኑ ቦታ እየወሰዱ ይገርፉ ነበር፡፡ በርግጥ አንዳንድ የህወሓት የህዝብ ግንኙነት አባላትም ተመሳሳይ ነገር ያደርጉ ነበር፡፡ አብዛኛዎቹ ግን ከነሱ ለሚለይ ሰው ምንም አያደርጉም ነበር፡፡ ኢህአፓዎች በሃይል መሬት ሲነጥቁ ታዝቢያለሁ፡፡ ስለፊውዳሊዝም መተንተን አይጠበቅብኝም፡፡ ጉዳዩ የፍትህ ጉዳይ ስለነበር፡፡
ምጣኔ ሃብት / ኢኮኖሚ ሜቴክ ከኪሳራ ወደትርፍ ተሸጋገረ
ከምርጫ በኋላ እንቅስቃሴ ቢኖር እንኳን መሪዎቹ ጎልተው የሚወጡበትና እንደድርጅት ፖለቲካ ፓርቲዎች የማይታዩበት ነው:
ርዕሰ አንቀጽ የሕዝብ ጥያቄዎች መመለስ ያለባቸው በዴሞክራሲያዊ መንገድ ብቻ ነው!
የምግብ ሜዳ መቆጣጠሪያ ሞዴል # MS-809 * መግቢያ: ለበርካታ አመታት በብረት ፈልጎ ማራቶን እና ማምረት ላይ የተመሠረተ, ከፍተኛ ስፔክትረኪቲቭ እና ከፍተኛ አስተማማኝ የማሳያ ማሳያ ሚቴን ፈልጎ ማግኘት ያለው አዲስ የማይክሮ ኮምፒዩተር ማስተዋወቅ አስተዋውቀናል. የምግብ ኢንዱስትሪ, ዳቦ ብረት ማወቂያ, Conveyor የምግብ ሜታል ማወቂያ, Conveyor የምግብ ሜታል ማወቂያ ለ የብረት...
Home ENA Category መጣጥፍ ከጊዜ ጋር የሚሽቀዳደመው…
ስለ ስዊድንን ማህበራዊ ጉዳይ አጠቃላይ መረጃ በተለያዩ ቋንቋዎች በ Information om Sverige ማግኘት ይችላሉ።
ለምሳሌ የአዲስ አበባ የፅዳት ሥራ ከግል አሠሪዎች ተወስዶ ለኢሕአዴጋዊ ወጣት አሠሪዎች ሲሰጥ፣ ኢሕአዴጋዊ ባለመሆናቸው ነባር (መሥራች) አሠሪዎች ከሥራ ውጪ ተደርገው ዕርዳታ እስከ መለመን የደረሱበት ሁኔታ ተከስቷል፡፡ ቆሻሻ የማንሳቱን ቀጥተኛ ሥራ ፊትም አሁንም የሚሠሩት ግን የመጨረሻ ድህነት ውስጥ የሚገኙ ከልታሞች ናቸው፡፡ ሒደቱንና አሠራሩ ብልጥ ለብልጥ የሚባልበት ዓይነት ነው፡፡ ተመልማይ አባልነቱን ለጥቅሙ መሣሪያ ማድረግ እንደሚሻ ሁሉ፣ መልማዩም ድርጅት ኢሕአዴጋዊነትን በተግባር አሳይ ይላል፡፡ በዚህም ተመልማይ ቢወድም ቢጠላም የፖለቲካ ሎሌነት ሥራው የሚያጋጭና የሚያስተዛዝብ ተግባር ውስጥ እየነከረው በዚያው እንዲቀልጥ ያደርገዋል፡፡
ቡድኑ ከ 10% Turn Meter gain እና 30% ቅጣትን ከፍ የሚያደርግ ነው.
ትጥራለህ፡፡ እንደሚያልፍ ካላመንክ ግን ያለህበትን ትቀበለዋለህ፡፡ የተቀበልከውን ነገር ደግሞ አትለውጠውም፡፡
ዓለምለኻዊ ሕውነት፦ ንሓድሕድና ፍቕሪ ስለ ዘላትና፡ ኣብ ዝዀነ ኽፋል ዓለም ናብ እትርከብ ጉባኤ ምስ እንኸይድ፡ ኣሕዋትን ኣሓትን ሓንጐፋይ ኢሎም ከም ዚቕበሉና ንፈልጥ ኢና። በቶም “ኣብ ዓለም ዘለዉ ዅሎም ኣሕዋት” ክንፍቀርሲ ኸመይ ዝበለ በረኸት ኰን እዩ! (1 ጴጥ. 5:9) ከምዚኣ ዝዓይነታ ፍቕሪ ኣብ መንጎ ህዝቢ ኣምላኽ እንተ ዘይኰይኑ፡ ኣብ ካልእ ኣበይ ክንረኽባ ንኽእል፧
የወንድ ብልትን ለማስረዝም የሚፈልጉ ከሆነ 5 የተፈጥሮ ዘዴዎች...
” በ2ኛው ዙር ስኬት ለማስመዝገብና ዋንጫ ለማንሳት ጠንክረን እየሰራን እንገኛለን” ሽመክት ጉግሳ
ለአዲቲ, ቲያትር የመጀመሪያው እና ከሁሉም በላይ የቀጥታ እና በይነተገናኝ መካከለኛ ነው. በጋራ ልንለማመደው የሚገባ ነገር ነው, እናም በዚህ መንገድ በአርቲስት እና በተመልካቾች መካከል አንድነት የፈጠራ ስራን ይጠይቃል. እንደ ተለዋጭ የልምድ ልምዶችን በማዘጋጀት አድኒ ለአድማጮቿ አክብሮት እንዳላት አነሳሽነታችንን እናሳያለን. የእርሷ ተጫዋች በጣም ብዙ ይጠይቃል እናም ብዙ ተመልካቾችን ሊሰጣቸው ከሚችለው በላይ ውስብስብ ጭብጦችን እና ታሪኮችን ማስተናገድ እንደሚችል በማመን ሰዎችን ሰዎችን ባልተጠበቀ አቅጣጫ ለመውሰድ መፍራት አያስፈራም.
እቲ ኣገባባዊ ናይ እንቋዕ ኣብጸሓኩም መልእኽቲ ከምዘሎ ኰይኑ ካብ ልቢ ዝነቅል ውሉዳዊ መእኽቲ ዝነቓቕሖ እዩ። እቲ ዝምስክርዎ ክርስቲያናውን ወንጌላውን ሓሴት ናይ ሓዋርያዊ ኣገልግሎቶም መለለይን እግዚኣብሔር ንእዋናዊ ዓለምን ቤተ ክርስቲያንን ዝሃቦም መልሲ እዮም። ስለዚህ እግዚኣብሔር ባዕሉ ነዊሕ ዕድመ ከጽንሖም ንምነይ ምስ በሉ ኩሉ ከምዝፈልጦ ዝብልዎን ዝነብርዎን ሕይወት ዝተመዓራረየን እዩ።
ቦታዎች ያድርጉባቸው የት አለና ሆኗል ወንዶች
አንድ አድርገን: የአቡነ ፋኑኤል ደጋፊዎች Branch ቤተክርስትያን በመክፈት ስራቸውን ጀምረዋል
• እንደአግባቡ ፣ የተዛማጅ አገልግሎት ሠራተኞችን ጨምሮ፣ በእርስዎ ፍላጎት ወይም በትምህርት ቤቱ ምርጫ ስለ እርስዎ ልጅ እውቀት ወይም
ምልክት የተደረገበት ሲ.ኤስ.ኤስ. SFF 8470: በአንዳንድ ሻጮች ደግሞ “4x ውጫዊ” ተብሎ ተጠርቷል። ይህ በቀላሉ ጥቅም ላይ የሚውለው የ SFF 8484 ስሪት ሲሆን ይህም ከውጭ (ማለትም ከጉዳዩ ውጭ አይደለም) ድራይ drivesች ነው ፡፡
ልጁም “አትመለከትም? ሳንጃውን ወድሮና ድንጋይ እየለቀመ ወደ እኛ እየመጣ ነው፡፡ ከእናቴ ጋር ያለህን ድብቅ ወዳጅነት ስለደረሰበት ሊገድልህ እየመጣ ነው፡፡” አለው፡፡
ኣማኑኤል ሳህለ ሓምላይ ወይ ቀጠልያ መነጽር (ኮክያለ) ገይሩ ዚዛወር ሰብ: ኩሉ ሰብን ከባቢኡን ቀጠልያ ኾይኑ እዩ ዚረኣዮ። ቀዪሕ መነጽር ዚገብር ሰብውን ከምኡ: ኩሉ ቀዪሕ ኮይኑ ይረኣዮ። ብሓጺሩ እቲ ሕብራዊ መነጽር ዚገብር ሰብ: ሓደ ዓይነት ሕብሪ ጥራይ እዩ ክርእይ ዚኽእል: ስለዚ ነቲ ኣብ ዕምባባታት መሮርን ኣብ ዕራርቦ
ጄነራል አማን አንዶም ኤታማዦር ሹም ሆነው መሾማቸው
አባ ሙሴ ለዘንድሮው የኖቤል የሰላም ሽልማት ስለመታጨታቸው ምን እንደሚሉ፣ የዚህ ዛሬ ዛሬ እንዲህ በእጅጉ ተስፋፍቶ ለሚታየው የስደት ችግር መፍትሔው ምንድነው ብለው እንደሚያስቡና ስለስደተኞች መከራና ሰቆቃም ጳጳሱ የአባ ፍራንሲስ ስላሏቸው አስተሳሰብና ዕውቀትም አባ ሙሴ ገልጽዋል፡፡
Previous postጠ/ሚ ኃይለማርያም ሱዳን በህዳሴው ግድብ ላይ የወሰደችውን አቋም አደነቁ
በተደጋጋሚ እንደገለጽነው የ‹‹ነጻነት ለፍትሃዊ ምርጫ›› ተግባራት ተመጋጋቢና ተደማማሪ እንደመሆናቸው የተያያዝነው የጋራ ትግል ተጠናክሮ መቀጠል አጠያያቂ አይደለም፡፡ በአምባገነን ሥርዓት የነጻ ዲሞክራሲ ተቋማት እንቅስቃሴ አስቸጋሪ መሆኑ እንዳለ ሆኖ በምርጫ አስፈጻሚነት የተሰየመው አካል (የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ) በዕውቀትና ፍላጎት በህገመንግስቱና በአዋጅ የተሰጠውን ሥልጣንና ተግባር ወደጎን ገፍቶ በህግም ሆነ በአሰራር ወደማይመለከተው ተግባር በመግባት ባልተጠየቀበት መገኘቱ ትግሉን የበለጠ ከባድ እንደሚያደርገው መረዳት ቀላል ነው፡፡ ሆኖም ትግላችንም ሆነ የምጠይቀው መስዋዕትነት የቱንም ያህል ይክበድ ዓላማችን ከግቡ ለማድረስ የጀመርነውን የጋራ ትግል አጠናክረን ምርጫውን ነጻ፣ ፍትሃዊ አሳታፊና ተኣማኒ የማድረግ የህዝባዊ ንቅናቄ ማቀጣጠል ተግባራችን ለአፍታም አይገታም፣ ወደግባችን ለመድረስ የሰነቅነው ተስፋ አይደበዝዝም፣ የተጀመረው ጉዞ ህዝቡን ዞ ወደፊት ይጓዛል እንጂ አያፈገፍግም፤ በዚህም የተዘጋውን በር እንደምናስከፍት እምነታችን ነው፡፡ በመሆኑም በተያያዝነው የ‹‹ነጻነት ለፍትሃዊ ምርጫ ›› ትግላችን ህዝቡን ከዳር እስከ ዳር በማነቃነቅ ነጻነቱን፣ መብቱንና ክብሩን የማስመለስ ትግል በቆራጥነት መርተን ህዝቡን የሥልጣን ባለቤት እንደምናደርግ አንጠራጠርም፡፡