text
stringlengths
22
2.03k
16 ፤ ይህ ያደረግኸው ነገር መልካም አይደለም፤ ሕያው እግዚአብሔርን! እናንተ እግዚአብሔር የቀባውን ጌታችሁን አልጠበቃችሁምና ሞት ይገባችኋል፤ አሁንም የንጉሡ ጦርና በራሱ አጠገብ የነበረው የውኃው መንቀል የት እንደ ሆነ ተመልከት አለው።
ምቕሉላት ኰይኖም ስለ ዝረኸብክዎም እዩ፣ ኵሉ ሳዕ ድማ ንሕቶታተይ ካብ መጽሓፍ ቅዱስ እዮም ዚምልሱለይ። ብዘይካዚ፡ ንኻልኦት ሰባት ብዛዕባ እምነቶምን ብዛዕባ ኣምላኽን ብትብዓት ዚነግርዎም ምዃኖም የደንቐኒ እዩ።
ሰንበት ዕለት 14 ጥቅምቲ 2018 ዓምፈ ካቶሊካዊት ቤተክርስትያን ካብ ጽፍሕታት ኣገልግሎትን ናብራን ዝተመርጹ 7 ብፁዓን ናብ ደረጃ ቅድስና ኣደዪባ። ኣብቲ ኣብ ቅርዓት ቅዱስ ጴጥሮስ ዝዓርገ መሥዋዕተ ቅዳሴናን ሥርዓተ ቅድስናን ቅ.ኣ.ር.ሊ.ጳ ፍራንቸስኮስ ‘ቅዱሳን ብዘይ ነግፈረግ ንክርስቶስ ንምስዓብ ጠኒኖም ዚኣተው ዕውታት እዮም` እንክብሉ ሰቢኾም።
3ኛ) ከሳሽ ያልተከፈላቸዉን ደመዉዝ፤የትርፍ ክፍፍል እንዲሁም በ1ኛ ተከሳሽ ጥፋት የደረሰባቸዉ ጉዳት ካለ ወደፊት ክስ አቅርበዉ የመጠየቅ መብታቸዉ ተጠብቋል፡፡
ባለፈው ግምቱ ከ30 ሚሊየን ዶላር በላይ የሚያወጣ የኢትዮጲያን የጦር ሄሊኮፕተር ይዘው ኤርትራ ገቡ የተባሉት ‹‹ከሃዲው››አብራሪና ረዳት አብራሪዎች …. ከብሔራዊ የመረጃና የደህንነት አገልግሎት እና ከፌዴራል ፖሊስ የጋራ ፀረ ሽብር ግብር ሀይል ‹‹የተሰጣቸውን ተልእኮ›› ሲጨርሱ በሱዳን በኩል ወደአገራቸው እንደሚመለሱ ተስፋ አለኝ፡) አብራሪዎቹ ባይችሉ እንኳን ሄሊኮፕተሯን በፒካፕ መኪና በሱዳን በኩል ይላኩልን፡)
የምትሠራው ሥራ የአእምሮ ሥራ ወይም የጉልበት ሥራ አሊያም ደግሞ ሁለቱንም የሚያጠቃልል ሊሆን ይችላል፤ ይሁንና በየትኛውም የሥራ መስክ ቢሆን “ለፍተው የሠሩት ሁሉ ትርፍ እንደሚያስገኝ ማወቅ ያስፈልጋል። ጠንክረን መሥራታችን የሚያስፈልጉንን ቁሳዊ ነገሮች ለማሟላት ያስችለናል።
እ.ኤ.አ. ኤፕሪል 27 ቀን 2006 በፓሪስ በ CNAM ተፈጸመ።
Sumitomo 150t ያገለገለ ማስገባትን የሚቀርጸው ማሽን
እንዲህ አይነቱ የመጽሐፍ ትርኢት በሃገራችን የመጀመርያዉ አይደለም ያሉት መምህር ደረጀ ገብሪ በበኩላቸዉ፣
6. አንገቷ ላይ ንቅሳት የሴትነት ተዋናይን ያመጣል
ተወዳጅ መተግበሪያዎች, ppsspp, ፒ ኤስ ፒ ISO
ለንግድ ሥራ የሚያስፈልጉ ነገሮችን ለመፈተሽ የሂደት ስርዓቶችን ለይቶ ማወቅ
የዓመቱ 2015 Oracle በ Microsoft ከተመዘገበው ሁለተኛው ትልቅ የሶፍትዌር ፈጠራ ገንቢ ነው.
የመንግስት ታጣቂዎች በንጹሃን ሰልፈኞች ላይ ባዘነበቡት ጥይት በ2 ቀናት ብቻ (በ30ሐምሌ 2008ዓም እና በ1 ነሐሴ 2008ዓም) ከ 100 በላይ ሰዎች መገደላቸውን በዚሀ ሪፖርት ተካቷል። እንደውም ከሆስፒታል የሚወጡ መረጃዎችን እንደ ምንጭ በመጥቀስ በመንግስት ሃይሎች በአሰቃቂ ሁኔታ የተገደሉት ቁጥር ወደ 200 እንደደረሰ በዚህ ሪፖርት ሰፍሯል። የፕሬስ ነጻነት በወያኔ አገዛዝ እንደ ሃጢያት እንደሚቆጠርም ስታርትፎር ግሎባል ኢንተለጀንስ (STRATFOR Global Intelligence) ለአንባቢያን በግልጽ አስፍሯል።
8ይ ሃገራዊ ፌስቲቫል መንእሰያት ኤርትራ 2018 “መንእሰይ፡ ጸዓት ዘላቒ ዕብየት” ኣብ ትሕቲ ዝብል ቴማ፡ ምስ መመረቕታ መበል 31 ዙርያ ሃገራዊ
የቀድሞው የህወሓት ታጋይ ዓስገደ ገ/ሥላሴ፥ ወልቃይት ጠገዴን፣ ጠለምትና ዓርማጭሆን በተመለከተ ድንበሩ ተከዜ መሆኑን በማረጋገጥ ለወያኔው የውሸት ታሪክ ጸሃፊ ተናገሩ፥ →
የዛን ጊዜው ህጻን የዛሬው የ77 ዓመት የዕድሜ ባለፀጋ አርቲስት ተረፈ በዓላት ላይ ልዩ ልዩ ትዕይንቶች፣ ጭፈራዎች፣ ዘፈኖች ሲቀርቡ ሲመለከት ሁልጊዜ ይሳብ ነበር። ከህሊናው መቼም ቢሆን የማይወጣውና ልቡ ወደ የሚወደው ደግሞ ቀይ ካባ፣ ሰማያዊ ከረባትና ነጭ ሱሪ ለብሰው የተለያዩ ማራኪ ትይንቶችን የሚያቀርቡ ሰልፈኞችን ሲመለከት ነው። ይህ ደግሞ ቀልቡ ወደ ጠራው ሙያ ለመቀላቀል መነሻ ሆኖታል። እነርሱን መሆን ሁልጊዜም ያስባል። ሰልፈኛ ሙዚቃ የሚያሰሙዋቸው ልዩ ልዩ ሙዚቃዎችን በመከተልም በየአደባባዩ ተከትሏቸው ይሮጥ ነበር። «ሳይደግስ አይጣላ» እንዲሉ አንደኛው ወንድሙ በአገር ፍቅር ቴአትር ይሰራ ነበርና ይዞት እየሄደ የቴአትር ፍቅር እንዲኖረውና የሙዚቃ ጥማቱን እንዲያረካ ያግዘው ነበር።
በመጀመሪያ ደረጃ ህወሀት ከምስረታው ጀምሮ በጠላትነት የሚያሳድደው አመለካከት ፍቅር፣ አንድነት እና ኢትዮጵያ የሚለውን ሀይል አይደለም እንዴ? እስከዚህ ሰዓት ድረስ የተበዳይና የበዳይ ድርሰት እየደረሰ በህዝቦች መካከል ቁርሾ የሚዘራው ማነው? በሌላ በኩል የዘር ብሄርተኝነትን ከሚገባው በላይ በማራገብ ኢትዮጳዊነትን ያኮሰመነ መንግስትስ ማን ነው? የህወሀት መንግስት አይደለምን? ታዲያ አሁን ምን ተገኘ የሚለው በደንብ መታየት ያለበት ይመስለኛል። በእኔ ምልከታ ይህ እርምጃ ህወሀት በአሁኑ ወቅት በአማራና ኦሮሚያ ክልሎች በአንድነት የተነሳበትን ተቃውሞ ለማቀዝቀዣነት የዘረጋው ስልት ነው።የአንድነት ሀይል ነው ተብሎ የሚታሰበውን የአማራ ሀይል ጉርሻ ነገር በመስጠት ማስታገስ ላይ ያነጣጠረ ስልት። በዚህም በቅርቡ በአማራ ክልል በክልል ደረጃ ለመተግበት ህዝቡ በእቅድ የያዘውን በቤት ውስጥ የመቀመጥ ህዝባዊ አድማ ማለዘብ የስልቱ ዋና አላማ ነው። ይህም ህወሀት ሙሉ ሀይሉን በኦሮሚያውና ሌሎች ክልሎች ላይ እንዲያተኩር ይረዳዋል። ህውሀት እንደዚህ አይነት ብልጣ ብልጥ እርምጃዎች ይዞ ሲመጣ ይበልጥ ጠንቃቃ መሆን እንዳለብን ልምዳችን አስተምሮናል። ከትንፋሽ በኋላ ይበልጥ አሳሪ ህግና አሰራሮችን ይዞ በበቀል የመጣባቸው ብዙ ልምዶች ስላሉን። ከ1997 ምርጫ ተከትሎ የአንድነት ህይሉን፣ ነጻ ፕሬስ እና ማህበራትን ለማጥፋት የወሰዳቸው እርምጃዎቹን ማስታወስ ይገባል። ድርጅቱ ግለሰብና ፓርቲዎች ብቻ ሳይሆን ከተማዎችንም በቂም በቀል የሚቀጣ መሆኑን ማስታወስ ይገባል።
ሮቦት ገበሬዎች የሰዎችን ስራ ሊነጥቁ ነው።
“ታዲያ ኢየሱስ ባልንጀራ ለሌላው የሚደርስና የሚያዝን ነው ማለቱ ነዋ?”።
ይህን ዋቢ በማድረግ ቪኦኤ እንደዘገበው ደግሞ፤ ፕሬዚዳንቱ ቅስቀሳው በተጀመረበት ወቅት ባደረጉት ንግግር የአገሪቱ ህዝብ ማሻሻያውን ከመቃወም ይልቅ እንዲደግፍ ጥሪ ከማቅረብ ጎን ለጎን ያስገደዱበት ሁኔታ ተስተውሏል፡፡
ምንጭ ለ የ LED ግድግዳ ማጠቢያ ብርሀን 96W 192W መስመሮች የማያሟሉ የ LED የጎርፍ ጎርፍ በቻን ዳንግ, ቻንግች ውስጥ በጅች ከተማ ከተማ የሚገኙ አምራቾች
ተጫዋቾች የሚገኝ ማበረታቻዎችን የተንቀሳቃሽ ቦታዎች ላይ ሊውል የሚችል £ 5 ምንም ተቀማጭ ጉርሻ ያካትታሉ. እንዴ በእርግጠኝነት, አንድ ታማኝነት ዕቅድ የለም, እና መደበኛ ቦታዎች ነባር ተጫዋቾች ተጫዋቾች የስልክ ሂሳብ ማስተዋወቂያዎችን በ መክፈል, አባላት እንዲሁም ተቀማጭ ግጥሚያ ጉርሻ እስከ £ 500. ሁለቱም freeplay ማሳያ ሁነታ ውስጥ ይገኛሉ ከፍተኛ ጨዋታዎች እንዲሁም እውነተኛ ገንዘብ ያካትታሉ: ተኳሽ ያለው ወርቅ, Cave ሴሰኝነትንም ከፍተኛ ጥራት እና Mayan ድንቆች.
የትራፊክ ሳይኮሎጂስት በኢስታንቡል ውስጥ የሜትሮባስ ሾፌሮች መሆን አለባቸው
የኢየሱስ ደቀ መዛሙርት የሚያውጁት መልእክት ቤተሰብን ይከፋፍላል፤ ምክንያቱም አንዳንዶቹ ሲቀበሉት ሌሎቹ ላይቀበሉት ይችላሉ። ኢየሱስ “በምድር ላይ ሰላም ለማስፈን የመጣሁ አይምሰላችሁ” ብሏል። በእርግጥም አንድ የቤተሰብ አባል የመጽሐፍ ቅዱስን እውነት ለመቀበል ደፋር መሆን ይኖርበታል። ኢየሱስ እንዲህ አለ፦ “ከእኔ ይልቅ አባቱን ወይም እናቱን የሚወድ ሁሉ ለእኔ ሊሆን አይገባም፤ ከእኔ ይልቅ ወንድ ልጁን ወይም ሴት ልጁን የሚወድ ሁሉ ለእኔ ሊሆን አይገባም።”—ማቴዎስ 10:34, 37
· ለፌደራል መንግስት ግብር አልከፍልም የሚል ክልል ሊፈጠር ይችላል
እታ ዊች ሃንትስ ኢን ዘን ዌስተርን ዎርልድ ዘርእስታ መጽሓፍ ከም ዝገለጸቶ፡ ጠንቈልቲ ንምርካብ ኣብ ጥቕሚ ዚውዕል ዝነበረ ኻልእ መገዲ ድማ፡ “ምልክት ድያብሎስ” ምድላይ እዩ ነይሩ፣ ከመይሲ፡ እቲ ምልክት፡ “ድያብሎስ ምስቲ ሰብ ከም እተራኸበ ዚሕብር ጭቡጥ መርትዖ እዩ ነይሩ።” ሰበ ስልጣን ነቲ ምልክት ንምርካብ፡ ኣብ ቅድሚ ህዝቢ “ንዅሉ ጸጕሪ እቲ ተኸሳሲ ይላጽይዎ፣ ንነፍሲ ወከፍ ሸነኽ ሰብነቱ ድማ ይምርምርዎ ነበሩ።” ድሕሪኡ፡ ነቲ ኣብ ሰብነት እቲ ተኸሳሲ ዚርከብ ከም ብሮትን ጡብ ኣድግን በሰላን ዝኣመሰለ ነገራት ብመርፍእ ይወግእዎ። እቲ ተኸሳሲ ምስ ተወግአ እንተ ዘየሕሚምዎ ወይ እንተ ዘይደምዩ፡ ከም ምልክት ሰይጣን ጌርካ ይርአ ነበረ።
የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የአለም አቀፍ የባለሙያዎች ቡድን ባቀረበዉ ሪፖርት ላይ ከዉሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር የተሰጠ መግለጫ – አባይ Abbay Nile
በኤች አይ ቪ ውስጥ የኤንዛይቪይድ አጠቃቀም ፣ መጠን ፣ የጎንዮሽ ጉዳት እና ማስጠንቀቂያዎች
በሳምንቱ የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ዋንኛ መነጋገሪያ ርዕሰ-ጉዳይ ሆኗል። ከሁለት ቀናት በፊት በምዕራብ ጎንደር ዞን የጦሩ አባላት በተኮሱት ጥይት በርከት ያሉ ሰዎች መገደላቸው በማኅበራዊ መገናኛ ዘዴዎች ዘንድ ቁጣ እና ሐዘን አጭሯል። ለሶስተኛ ጊዜ ከቤተሰቦቿ መኖሪያ ቤት ተወስዳ የታሰረችው የጫልቱ ታከለ ጉዳይም መነጋገሪያ ሆኗል።
ይህ አንድ የ RJ45 ኮም ወደብ (RS485) አለው እና ሁሉንም የጭነት ፣ የኃይል ወዘተ ሁሉንም ግራፊክ ውሂብ መልሰው ማግኘት ይችላሉ በስማርትፎን መተግበሪያ ... ስለዚህ በጣም አስቸጋሪ እየሆነ ያለበት እዚህ ነው ፡፡ ከ MPPT ጋር ለመገናኘት የ RS485-> WIFI መለወጫ ሞጁል ያስፈልግዎታል እና ከተንቀሳቃሽ ሞባይልዎ እና አፕሊኬሽኑ ጋር ከሚለው ሞዱል ጋር ወደ Wifi ይገናኙ ፡፡ በ MPPT እና በ WIFI በተገናኘው የስማርትፎን ትግበራ መካከል መካከለኛ ሆኖ የሚያገለግል ሞዱል ፡፡
ር.ሊ.ጳ. ንምስራቓውያን ኣቢያተ ክርስቲያን፡ ናብ ምሉእ ውህደት ዝመርሕ መገዲ ምልላይ
በአሜሪካ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ህጻናት ስለ አማርኛ ቋንቋ የሚለግሱን ምክር አላቸው
በካፒታሊስት-ኮሚንስቱ ተፃራሪ ሐይል ግፊት-ጀርመኖች እሁለት ሲገመሱ፣ ኮሪያዎች፣ ቬትናሞች፣ የመኖች ሁለት ባንዲራ ስቅለዉ-ሲተላለቁ፣-አንድነትን መምረጣቸዉ-ለብዙዎቹ ጥሩ አብነት፣ ሌሎቹን ለሁለት-ብዙነት የሚያዋጋዉ ሐያል አለም ደግነት-ምልክት፣ሐራምቤን ለዘመረዉ አፍሪቃዊ ብርታት መስለዉ ነበር።ሶማሌዎች።የብዙ ሁለት-ብዙዎች አንድነት በፀናበት ዘመን ግን ብዙዎችን ተቃርና እንደተፈረካከሰችዉ ሶቬት ሕብረት ብዙ፣ ካምቦዲያ፤ ሊባኖስ፤ ላቤሪያዎች ተከትለዉ የጥፋት ማዕከልም ሆኑ።ዘንድሮ ደግሞ ከቃል በላፍ ማንም-የማያያቸዉ-ምንም ናቸዉ።ሶማሌዎች።ግን ለምን? ጤና ይስጥልኝ እንደምን ዋላችሁ።የሶማሊያን ሁኔታ እያነሳን እንደገና ላፍታ አብረን እንጠይቅ።
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ሁለተኛ የምድብ ጨዋታው የሴራሊዮን ብሔራዊ ቡድንን አስተናግዶ በጌታነህ ከበደ ብቸኛ የፍፁም ቅጣት ምት ጎል 1-0 በማሸፍ ከሶስቱ የምድብ ተጋጣሚዎቹ ጋር በነጥብ መስተካከል ችሏል። በሐምሌ ወር በይፋ የዋልያዎቹ አሰልጣኝ ሆነው የተሾሙት አዲሱ አሰልጣኝ አብርሀም መብራቱ በመጀመርያ የነጥብ ጨዋታቸውን በድል መወጣት ችለዋል። ከጨዋታው በኋላም ከሶከር ኢትዮጵያ ጋር ቆይታ አድርገዋል።
የተማሪዎችን ሂሳቦች, ለተባረሩ ተማሪዎች, በትምህርት ቤቱ የክፍያ ትምህርት ወቅት መጨረሻው ከትምህርት ቤት የመባረር ቀንን በማሰናበት በተማሪው የማስወጣት ፖሊሲ መሠረት ይጠናቀቃል.
10:10 ነገር ግን ሰዎች ቀሪው ክፍል ወደ ወንድሙ አቢሳ አሳልፌ, ማን በአሞን ልጆች ላይ ውጊያ መስመር ተቋቋመ.
7. የአገዛዙ የአፈና እርምጃዎችና በህዝብ ዘንድ ሽብርን ለመንዛት የሚያደርጋቸው የሀሰት ዶሴዎች ለተጨማሪ ትግል መነሳት እንዳለብን የሚያስገነዝቡ እንጂ ፈፅሞ ወደኋላ እንድናይ የሚያደርጉን አለመሆናቸው፡፡
ሰማያዊ ፓርቲ ያዘጋጀው የውይይት መድረክ ምንም እንኳን የመፍትሔ ሐሳብ ያልተነሳበት፣ ዓላማውና ሁኔታው እንደ ሌሎቹ ተቃዋሚ ድርጅቶች የኢሕአዴግን ሥርዓት ማፍረስ ላይ ያመዘነ ነበር፡፡
አዎ ፣ ድምፁን ተረድቻለሁ ፣ ግን ለትምህርታዊ አሳሳቢ ጉዳይ ነው…
ጎይታና የሱስ ካብ መከራ ከውጻና ዘይኮነ ኣተኩርኡ ካብ ክፍእ ከድሕነና ኣዩ።ብመከራ ክንሓልፍ ይፈቅድ እዩ።ጎይታ ኣብ መንፈሳዊ ሂወትና ብርትዓት እንኸነሉ ኣንኮ መንገዲ ብመከራ ምሕላፍ ምኳኑ ስለዝፈልጥ እዩ።
ደረት እና ወደ ኋላ መታረም ስልጠና መሣሪያ kd-XB ...
ያላቸውን ሊቋቋመው ጉርሻዎች አንዳንድ ያካትታሉ: አንድ £ 5 ማንኛውም ጨዋታ ለመጫወት ላይ ሊውል የሚችል ምንም ተቀማጭ ገንዘብ አቀባበል ጉርሻ; አንድ 100% የመመሳሰል ተቀማጭ ጉርሻ £ 100 ላይ ከፈጀ; እና 10% ወደፊት ክምችቶች ላይ ጉርሻ መሙላት. ተጫዋቾች እነዚህ ማበረታቻዎች ከ አሸናፊ ምን ነገር ማስታወስ የተፈቀደላቸው. ደግሞ, አንድ ጓደኛ ያመለክታል ጊዜ, አንድ £ 5 ነጻ ጉርሻ ያገኛሉ እና 50% የመጀመሪያ ተቀማጭ.
አክሎም፦<<ካሁን በፊት ከወገቤ በላይ ብዙ ተብያለሁ፤ አሁን ደግሞ ከወገቤ በታች መጡ>>ማለቱን ጋዜጣው አስነብቧል።
03 ከእንጨት የተሰራ እቃዎች መልሶ በማልማት የእንሰት ሀሳቦች የቅርብ ጊዜውን መልዕክት ይመልከቱ 59 ምላሾች 241984 እይታዎች
በትክክል ፣ የአስትሪክስ ማርሴሪስን ብቻ ሳይሆን መስማትም ያለበት ልዩ ባለሙያተኞች ናቸው። ስፔሻሊስቶች 15 ውጥረቶችን አይሉም ነገር ግን እንደ ሁሉም ነጠላ ሴሎች ያሉ 15 ጥቃቅን ለውጦች። እሱ ጉንፋን ወይም ኤች አይ ቪ አይደለም
ሙሉ CoinFalls ነፃ የሞባይል የቁማር የምዝገባ ግምገማ ያንብቡ ወይም አሁን ነጻ የስልክ ቦታዎች ለማጫወት ጠቅ ያድርጉ & አሸናፊ መጀመር!
በዩናይትድ ኪንግደም የባቡር ዋጋ በጣም ከፍተኛ ነው, ዓመታዊ ትኬት እስከ ለንደን ዋተርሉ ወደ መጓዝ መሆኑን 20 ማይሎች ውጪ ለንደን costs 3,248.
ብልጽግና ፡ የአቶ ሽመልስ አብዲሳ ንግግር "የግለሰብ እንጂ የብልጽግና አቋም አይደለም"
በስንቅሌ የቆርኪዎች መጠለያ ጣቢያ ህገ ወጥ አደንን ለማስቀረት ህብረተሰቡን ያሳተፈ ስራ ተከናወነ...(Video News)...
ልጃገረዶች እግሮቻቸውን ለማሳየት የባቱ አሸባሪን በእጆቻቸው ላይ ያደርጉታል
ስለሆነም ተጫራቾች የሚከተሉትን መስፈርት የምታሟሉ ዘወትር በስራ ሰዓት ከላይ በተጠቀሰው መ/ቤታችን አድራሻ መሠረት ሰነዱን መግዛት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
ብፁዕነታቸው፣ ትላንት በተጠናቀቀው የሕገ ቤተ ክርስቲያን ማሻሻያ፣ የፓትርያርኩ ልዩ ሀገረ ስብከት ኾኖ በተደነገገው የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት፣ የፓትርያርኩ ረዳት ሊቀ ጳጳስ ኾነው እንዲሠሩ በምልአተ ጉባኤው የተመደቡት ከርእሰ መንበሩ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ በቀረበው ጥቆማ ነው፡፡
እየተስፋፉ ያሉት የህጻናት ማቆያዎቻችን ምን ያህል ለልጆች ምቹ ናቸው? – Ethiopian TV :
ንእትወስዶ ውሳኔ 3 ጊዜ ሓሲብካ ፈጽሞ። ይብሎ።
ኣብ ታሪኽ ኢትዮጵያ፡ ብሂወት ዘሎ ቀዳማይ ሚኒስቴር ፖሎቲካዊ ስልጣኑ ብሰላማዊ መንገዲ ንካልእ ኣመራርሓ ከሰጋግር፡ ንፈለማ እዋን ዝተራእየ ኣብነታዊ ፍጻመ እዩ። ብምኽንያት'ዚ ታሪኻዊ ፍጻመ'ዚ፡ ንመላእ ብሄራትን ብሄረ-ሰባትን ህዝብታት ኢትዮጵያ ብሓፈሻ፡ ንመላእ ኣባላት ኢህወደግ ድማ ብፍላይ፡ እንቋዕ ኣሐጎሰኩም ብምባል፡ ኤርትራዊ ሃገራዊ ግንባር፡ ምሕዝነታዊ መልእኽቱ የመሓላልፍ፡፡
የቢስካ ንግድ ዓለም ፣ የሩሲያ ንግድና ኢንዱስትሪ (ቢ.ኤስ.ኦ.ኦ) እና የሩሲያ ፌዴሬሽን የሞስኮ ክልል አስተዳደር በተደራጀው በሞስኮ ማስተዋወቂያ ቀናት እና በሁለትዮሽ የንግድ ስብሰባ ስብሰባዎች ከሩሲያ የንግድ ሰዎች ጋር ተገናኝተዋል ፡፡
6.5.2.2 ከሶስት አንድ እጅ (1/3) የሚሆን አባላት ስለስብሰባው አስፈላጊነት በጽሑፍ ሲጠይቁ፥
እስኪ ከምዕራብ ትግራይ ሑመራ ጫፍ ጀምሮ እስከ ምስራቃዊ ትግራይ በተወሰኑ አካባቢዎች ብቻ ያለውን ሰራዊትና በተፈጥሮኣዊ ልማት የሚያደርሰውን የደን ጭፍጨፋ እና ውድመት በየትኛው አይን ታይቷል ወይስ ተፈትሿል?
ሰኔ ፲ ቀን ፳፻፭ ዓ.ም በቋሚ ሲኖዶስ ውሳኔ የኮሌጁ ዲን እንዲኾኑ የተፈቀደላቸው መልአከ ብርሃን ፍሥሓ ጌታነህ ምድባቸው ወደ ስብከተ ወንጌልና ሐዋርያዊ ተልእኮ መምሪያ የተቀየረው በዘላለም ረድኤት የተለመደ ክፉ ምክርና በአቡነ ጢሞቴዎስ እንቢታ ነው፡፡ የዘላለም ረድኤት ክፉ ምክር፣ ‹‹በማታ ተማሪ [የድጓ፣ ቅዳሴና ቅኔ ዐዋቂው መልአከ ብርሃን ፍሥሓ ጌታነህ በኮሌጁ ተከታታይ መርሐ ግብር ነው በዲግሪ የተመረቁት] እንዴት እንመራለን?›› የሚል እንደነበር ተጠቅሷል፡፡ ይህንንም ራሱ ዘላለም ሲያስረዳ፣ ‹‹በቀኑ መርሐ ግብር የሚገኘው የቴዎሎጂ ዲግሪ በማታው ተከታታይ መርሐ ግብር ከሚገኘው ዲግሪ ጋራ እኩል መታየት የለበትም፤›› በሚል መብራራቱ ተገልጧል፡፡
Hill አቀበት እሽቅድድም 2 የ APK አውርድ
የዞን ዘጠኝ ጦማሪ፣ በኒውዮርክ ዩኒቨርሲቲ የሰብአዊ መብቶች እና ዓለም አቀፍ ፍትኅ ማዕከል ተመራማሪው ዘላለም ክብረት በትዊተር ገጹ፦ ገዢው ፓርቲ ባለፉት ስድስት ዓመታት አራተኛውን የካቢኔ ሹም ሽር እንዳደረገ በመግለጥ በእንግሊዝኛ ቋንቋ ጽፎ ቀጣዩን ስላቅም አያይዞ አስነብቧል። «ያሳማ ኮሚቴ፣ የጅብ ሊቀመንበር፣ የጦጣ ጸሐፊ፣ ኧረ ተይ አንች ቀን፣ ቶሎ ቶሎ እለፊ።" ይላል ገበሬ ሲጨንቀው» ሲል አስፍሯል።
በኢትዮጵያ ታሪክ፣ ብዘዎች የሚቀበሉት ርዕዮተ ዓለም የባሕሎች ውኅድ፣ የዘውግ መደጋገፍ ያለበት 3000 ዓመታት የዘለቀ የዘመናዊነት ፕሮጀክት ብሔራዊ “አሰባሳቢ ታሪክ” ውጤት እንደሆነ ነው። ነገር ግን ይህ ፕሮጀክት በ1983፣ በእርስ በርስ ጦርነት እንዲቋረጥ ተደርጓል። የአሁኑ አገዛዝ “ማኅበረሰቦችን” በዘውግ ማንነታቸው በመበየን፣ እና በማዋቀር የኢትዮጵያ አገረ መንግሥትን ቅርፅ ካለፈው ታሪኳ እንዲህ የተቆራረጠ አስተዳደር እንዲሆን አድርጎታል።
ከየካቲት ወር 1990 ዓ.ም ጀምሮ ግን «ተሐድሶ» በኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ላይ በይፋ በጀመረው ዘመቻ ውስጥ የዘመቻው አዋጅ ማጠንጠኛ «አሮጊቷ ሣራ እኔ /እኛን/ ወለደች» የሚለው ቃል ነው፡፡ «የተሐድሶ መነኮሳት ኅብረት» የተባለው ቡድን በቤተ ክርስቲያናችን ውስጥ ሆኖ ከቤተ ክርስቲያን ማዕድ እየተቋደሰ ነገር ግን በመሠሪነት ለመናፍቃን ተላላኪ ሆኖ የቆየ ሲሆን በየካቲት ወር 1990 ግን በአዲስ አበባ ከተማ በኢግዚብሽን ማዕከል በፕሮቴስታንቶች ተደራጅቶ በተዘጋጀው «ጉባኤ» በይፋ ራሱን ለይቶ የ«ተሐድሶ» ጥሪ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ላይ እንዲደረግ ሲያውጅ ተገኝቷል፡፡ /ይህንን ለማጋለጥ የወጣወን ቪዲዮ ፊልም ወይም ቪሲዲ ይመልከቱ/ በዚህ አዋጅ በጉልህ የሚስማው ድምፅ ከላይ የተጠቀሰው «አሮጊቷ ሣራ እኔን ወለደች» የሚለው ንግግር ነበር፡፡ ይህንን ቃል ደጋግሞ ሲያስተጋባ የነበረው አባ ዮናስ /በለጠ/ የተባለው «መነኩሴ» «ወንጌልን ለመስበክ ተሾምኩ፤… አሮጊቷ ሣራ ወለደች፤ አሮጊቷ ሣራ እኔን ወለደች፣ ዘውዱን ወለደች፣ ፍስሐን ወለደች፣ ገብረ ክርስቶስን ወለደች… ይህ ትውልድ የኢያሪኮን ግንብ ያፈርሳል…» ወዘተ እያለ አብረውት ለጥፋት የተሰለፉ ከሃዲ መነኮሳትን እየጠቀሰ ፎክሯል፡፡
ዛሬ ግን እኔ የምለው ለእናተ በመድረኩ አለመጋበዝ አርበኞች ግንቦት 7 ሳይሆን ተወቃሹና ተነቃሹ የእናተ ተስማምቶና ተግባብቶ ያለመስራት ብቻ ነው።ከራሳችሁ ጥቅምና ተድላ ይልቅ የህዝብ ቁስል እና መከራ አልታያችሁ ስላለ ብቻ ነው።
ኦህዴድ ወደስልጣን ሳይወጣ በኦሮሚያ ካለው ተቀባይነት ይልቅ ህወሃት ከስልጣን ወርዶም ሆነ ስልጣን ላይ እያለ ትግራይ ውስጥ ያለው ተቀባይነት ላቅ የሚል መሆኑ ለዚህ እሳቤው ማገር ሊሆን ይችላል፡፡ ከኤርትራ ጋር የተደረሰውን ስምምነት ተከትሎ እንደሚደረግ የሚታሰበው የድንበር መካለል በኢሮብ ህዝቦች ላይ ሊያመጣ የሚችው ተፅዕኖ ደግሞ ህወሃት ስልጣኑን በማጣቱ የሚያደርገውን የማጯጯህ አካሄድ ለህዝብ የማሰብ መጋረጃ ሊሰጥለት ይችላል፡፡ህወሃት ብቻ ሳይሆን የህወሃትን ስልጣን ላይ መቆየት ለማይጠላው ዘረኝነት ሽው ያለበት ሁሉ የድንበር ማካለሉ ነገር ሰም ሆኖ ለወርቁ (የህወሃት ከስልጣን መታጣት ሃዘን) ጮክ ብሎ እንዲያለቅስ ያግዘዋል፡፡
1. ባለፉት 17 ቀናት ባካሄደው ግምገማ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴው የሕዝባችንን የዴሞክራሲና የልማት እንቅስቃሴ በማጎልበት ተሳትፎና ተጠቃሚነቱን ለማረጋገጥና ለማስፋት፤ አስተማማኝ ሰላም ባጠረ ጊዜ ማረጋገጥና ሕዝባችን ወደተረጋጋ ኑሮው እንዲመለስ ማድረግ እንደሚገባ በአጽንኦት ወስኗል፡፡ በዚህም መሠረት የሕዝባችንን ሰላማዊ ኑሮ የሚያውኩ ማንኛውም እንቅስቃሴዎች ከህዝብ ጋር በመሆን በቁጥጥር ስር ለማዋል መንግሥት ሙሉ ሃላፊነት ወስዶ እንዲያስፈፅም ተወስኗል፡፡ የሕግ የበላይነትን የማረጋገጥ ጉዳይ ላፍታም ቢሆን ጥያቄ ውስጥ ሊገባ እንደማይገባውና በዚህ ረገድ የሚታዩ የህግ ጥሰቶችን በመቆጣጠር ህግና ሰላምን በአስተማማኝ ደረጃ ማስፈን እንዳለበት ተወስኗል፡፡ በየአካባቢው በሕገወጥ መንገድ የሚደረጉ መንገድ የመዝጋት፣ የዜጎችን በነፃ የመንቀሳቀስ መብት የማወክ እንዲሁም የሕዝቡን የእለትተለት እንቅስቃሴ የሚያስተጓጉሉ የቡድንም የተናጠልም እንቅስቃሴዎች እንዲቆሙ ይደረጋል፡፡ በወሰንም ሆነ በሌሎች ምክንያቶች የሚያጋጥመውን ሞትና መፈናቀል ሙሉ በሙሉ ለማስቆም ወስኗል፡፡ በቅርቡ በኦሮሚያና በሶማሌ ክልል መካከል ባሉአዋሳኝ አካባቢዎች ባጋጠሙ ግጭቶች ሳቢያ የተፈጠረው የዜጎች ሞትና እንግልት እንዲሁም የመቶ ሺዎች መፈናቀል በአስቸኳይ ተገቶ ተፈናቃዮች መደበኛ ህይወታቸውን በተረጋጋ መንገድ የሚመሩበት ሁኔታ ባስቸኳይ ለማመቻቸት ወስኗል፡፡ በተጨማሪም በእነዚህ አካባቢዎች ለግጭት መንስኤ የሆኑ የሕገ ወጥ ንግድ እንቅስቃሴዎች እንዲቆሙ፤ አርሶአደሮችና አርብቶ አደሮች የኢኮኖሚ እንቅስቃሴያቸው ለአደጋ እንዳይጋለጥ አስፈላጊው ጥበቃና ድጋፍ እንዲደረግ ወስኗል፡፡ በዚህ አጋጣሚ የአገራችን የመከላከያ ሰራዊትና የፀጥታ አካላት በአስቸጋሪ ሁኔታ ሰላማችንን ለማስከበር ለከፈሉት መስዋእትነት የኢህአዴግ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ያለውን አክብሮት ይገልፃል።
ስለዚህ መንገድ ዘዴ ኃይል ያለው አንድ ነገር አለ።
8P8C RJ45 ጃክ DIP ፣ RJ45 8P8C መዘመር ፣ RJ45 በቻይና ውስጥ የ LED አመልካች አምራች አምራች
የሱስ፡ ናብ ድሕነት ዚወስድ ብዙሕ መገድታት ከም ዘሎ ተዛሪቡ ድዩ፧
የታች እና የላይኛው ምንባቦች አሁን በዋና ከተማው ውስጥ ደህና ናቸው
አንድ ሙእሚን በሠላት ውስጥ ሆኖ ይህን በአዕምሮው መሳል ከቻለ፣ አላህ በመፀሐፉ ውስጥ፣ ‹‹ጌታቸውን እንደሚገናኙ እርግጠኞች ናቸው›› ብሎ ከዘከራቸው ሰዎች ይሆናል፡፡ አላህ (ሱ.ወ)፡- #(ሠላት) በፈሪዎች ላይ እንጅ በሌላው ላይ በእርግጥ ከባድ ናት፡፡ እነዚያ እነርሱ ጌታቸውን የሚገናኙ እነሱም ወደርሱ ተመላሾች መኾናቸውን የሚያረጋግጡ በኾኑት ላይ እንጅ ከባድ ናት; ይላል፡፡ (አል በቀራ 45-46)
ግእዝ በመሥመር ላይ geezonline: ጉባኤ ቀዳማዊ (የመክፈቻ ትምርት) በቶሮንቶ
19, 20. የትኛውን የመጽሐፍ ቅዱስ ምክር ተግባራዊ ማድረጋችን ጥቅም ያስገኝልናል?
ከማደግ ይልቅ ቀጭጮ መቅረቱን አስታውሰውናል። እንዲያውም አቧሬን የሚያሞግስ (ሙገሳነቱ ብዙም ባይታየኝም) ነው ያሉትን ስንኝም
«በዐረብ መንግሥታት ማኅበር ውስጥ 16 የሰብአዊ መብት ድርጅቶች ተሰብስበው ነበር። እናም በዛሬው ዕለት ፣ አንድ ተስማሚ ውሳኔ ከተላለፈ፣ እያንዳንዱ ድርጅት ተወካዮችን እንደሚልክ ነው ስምምነት የተደረገው። ሁሉም ፣ በተልእኮው ለመሳተፍ ዝግጁ ሲሆኑ፣ በሙያቸውም ሰፊ ተመክሮ ያላቸው ናቸው። እንደሚመስልኝ፣ የራቢጣው የሚንስትሮች ም/ቤት በተቻለ ፍጥነት ተልእኮው እንዲከናወን ውሳኔ ሳያስተላልፍ አይቀርም። »
ጉድጓዱ ግን በተባለወ ቦታ የለም፡፡ ተሰቃይተንበታል ያሉት ልጆችም ጉድጓዱን ፈልጎ ማግኘት አቃታቸው፡፡ ጉድጓዱ ቢፈለግ ቢፈለግ ጠፋ፡፡ ወጡ ወረዱ፡፡ የለም፡፡
ደጀ ሰላም Deje Selam: ፍ/ቤቱ አባ ሰረቀ የቀረበባቸውን ክስ እንዲከላከሉ ወሰነ
የተቃዋሚው መሪ ራይላ ኦዲንጋ በተለያዩ ጊዜያቶች በሰጧቸው መግለጫዎች ገዢው ፓርቲ ይህን ምርጫ ለማጭበርበር በመወሰኑ ከዚያ በኋላ ይነሳብኛል ብሎ ያሰበውን የሕዝብ ዓመፅ በሐይል ለማዳፈን ከፍተኛ እንቅስቃሴ እያደረገ ነው። በአሁኑ ጊዜ ወታደሮች፣ ፖሊሶችና የደህንነት ሐይሎች ከፍተኛ ስልጠና እየወሰዱ መሆኑንና ለተቃዋሚው ስስ ልብ አላቸው ተብለው የታመኑ ወታደራዊ አዛዦች ከቦታ ቦታ በዝውውር እንዲቀያየሩ እየተደረጉ ነው። በናይሮቢ ውስጥ በአሁኑ ሰዓት የንግድ እንቅስቃሴዎች ሁሉ እጅግ የተዳከሙ ሲሆን የተወሰኑ ቦታዎች ላይ ሰዎች ምርጫውን ለማሳለፍ ሲሉ ከመኖርያቸው ወደ ትውልድ ቦታቸው እየተንቀሳቀሱ ነው። ከፍተኛ የንግድ እንቅስቃሴዎች «ከምርጫው በኋላ) በሚል ባሉበት የቆሙ ሲሆን ሸማቹ ደግሞ ምናልባት ሁከት ከተነሳ ከቤት ያለመውጣት ነገር ሊፈጠር ይችላል በሚል ስጋት የእህል አስቤዛውን አጠናክሮ ተያይዞታል።
92. ኣብ 7 የካቲት 2012 ቅድሚ ዕዳጋ ምኽፋቱ: ክሱሳት ንአውፈርቲ ዘናውጽ ጋዜጣዊ መግለጺ (ጋዜጣዊ መግለጺ የካቲት 7) ገበሩ። እቲ “ነፍሰን 2012 ትጽቢታትን መምርሒ ፍርያትን” ዝብል ኣርእስቲ ዝነበሮ መግለጺ ኣብ ሞንጎ ካልእ ነገራት፡ ኣብ ዕደና ቢሻ ዘሎ ዕቑር ወርቂ ብ 30-35% (ብ ገምጋም 1.2-1.3 ሚልዮን ቶን) ተጋኒኑ ከም ዝነበረን ኣብ 2012 ዝፈሪ ወርቂ ድማ ፍርቂ ናይቲ ኣቐዲሙ ንአውፈርቲ ዝተሐበረ ሙኻኑን ሐበሩ። እዚ ድማ ንዋሕዚ ገንዘብ ናይቲ ትካልን ጽሩይ ህሉው ክብሪ (net present value) ናይቲ ኩባንያን ብአሉታ ዝጸሉ ኢዩ።
እታ መበለት ድኻን ለጋስን ብኢየሱስ ከም ኣብነት ክርስትያናዊ ሕይወት ኰይና ክንመስላ ንጽዋዕ።
ዲክታቶርያዊ ስርዓት ዝተኸተሎ ግጉይ ስርዓተ ምሕደራ ንምልካዊ ስልጣኑ ዘገልግል ዝደኰኖ ኣዕናዊ ፖሊሲ፡ ክንሪኢ እንኮለና ድማ ካብ ጽባሕ ናጽነት ኤርትራ ናይ ውድባት ሓሸውየ ኣይነፍቅድን፡ ስያመን መንነትን ኣህዛብ ኮነ ብሄርነት ህዝባዊ ግንባር እዩ ዝዕድል፡ እቶም ዘስጉኡኒ ሰባት ብዘይፍርዲ ክእሰሩ ኣለዎም፡ ባሓቲ ንግዳዊ ንጥፈት ኤርትራ ናይ 09 ህዝባዊ ግንባር እዩ፡ ወዘተ…. እዚ ኣብ ኩሉ መዳያት ህይወት ኤርትራዊ ኣስዒብዎ ዘሎ መሰረታዊ ሽግራትን ፈጢርዎ ዘሎ ዓቕሊጽበትን ጥራሕ ዘይኮነስ፡ ብሰንኪ ኣብ ኩሉ ቀጸላታት ሃገር ኣተኣታትይዎ ዘሎ ሰብኣውን ማተርያላውን ዕንወትን ብርሰትን ጥራይ ከይኣክል መንገዲ ሰላምን ርግኣትን ብምዝራግ ምስ ጎረባብቲ ሃገራት ከይተረፈ ብሰላም ክነብር ዘይክኣለ ብኩለ መዳይ ነታ ሃገር ናብ ሓደጋ ምብትታን ኣእቲዋ ምጽንሑ ንማንም ኤርትራዊ ዘይንገር ሓቂ እዩ።
ከ1.3 ቢሊዮን ብር በላይ ጉዳት አድርሰዋል የተባሉ የመንግሥት ኃላፊዎችና ባለሀብት ፍርድ ቤት ቀረቡ – ታምሩ ጽጌ
የአፍሪካ ሀገራት አምባሳደሮች በጣና ሀይቅ ያደረጉት ጉብኝት
እያንዳንዱ ቤተሰብ አንድ ትንሽ ለየት ያለ ነው. የቆዩ ሰዎች እና አያቶች ከሌሎች አገሮች ይልቅ ወደ ዩናይትድ ስቴትስ ውስጥ ያላቸውን ቤተሰቦች ጋር ለመኖር በጣም ያነሰ ሊሆን ነው. ቤተሰቦች ደግሞ ያነሱ ልጆች አላቸው. ወደ ዩናይትድ ስቴትስ ውስጥ አንዳንድ ሰዎች ላይ ሁሉም ልጆች ለማድረግ መምረጥ. በገጠር አካባቢዎች የሚኖሩ ሰዎች ከተሞች ውስጥ ሰዎች ይልቅ ልጆች ሊኖራቸው ይችላል. እነዚህ ብዙውን ጊዜ ያነሰ ዘመናዊ የአኗኗር አላቸው, ደግሞ. ነገር ግን እንኳ ባህላዊ ቤተሰቦች ውስጥ, አብዛኞቹ ሴቶች ስራ.
የመስመር ላይ ኤስ ኤም ኤስ ካዚኖ ክፍያዎች አስተማማኝ ናቸው, ለመጠቀም ቀላል እና አብዛኞቹ ዘመናዊ ስልኮች እና ጡባዊዎች ጋር ተኳሃኝ. Mobile sms casino top up by phone bill payments also places limits on the amounts that can be deposited on any given day, በዚህም ይባክናል ከ ተጫዋቾች በመከላከል they'v ሆኖ በጣም ስራ ያላቸው አዝናኝ ምክንያት. Pay by phone Mobile Casinos የኤስኤምኤስ ባህሪያት በ ተቀማጭ በእርግጠኝነት ወደፊት ያለውን መንገድ ናቸው የነቃ መሆኑን, በመሆኑም ዝቅተኛ-ታች ላይ ለማግኘት ማንበብህን ቀጥል CasinoPhoneBill ያለው favourites.
ኣብዚ መጽሓፍ ቅዱስ ነቲ ዑደት ማይ ከም ዚህሉ ዚገብር ሰለስተ ቐንዲ ነገራት እዩ ዚገልጽ ዘሎ። እቲ ምንጪ ጸሓያዊ ሙቐት ዝዀነ ኣምላኽ፡ (1) ብህፍፈት ኣቢሉ “ነጠብጣብ ማይ ናብ ላዕሊ ይስሕብ።” ድሕርዚ፡ እቲ ንላዕሊ ዝሃፈፈ ማይ (2) ይድስክል፡ ማለት ደበናታት ይፈጥር። ደበናታት ድማ ብመልክዕ (3) ዝናም ወይ ካልእ መገዲ ኣቢሉ ነቲ ማይ ናብ ምድሪ የፍስሶ። ተመራመርቲ ስነ ጠፈር ሕጂ እውን ከይተረፈ ነቲ ዝናም ዚፍጠረሉ ዝርዝር ተርእዮታት ምሉእ ብምሉእ ኣይርድእዎን እዮም። መጽሓፍ ቅዱስ እውን “ንቐጸላ ደበናታት፡ . . . ኺርድኦ ዚኽእል ኣሎዶ፧” ብምባል ይሓትት እዩ። (እዮብ 36:29) ፈጣሪ ግና ንዑደት ዝናም ይርድኦ ጥራይ ዘይኰነስ፡ ሓደ ሰብኣዊ ጸሓፊ ነቲ ሓቅታት ብልክዕ ኣብ መጽሓፍ ቅዱስ ከም ዜስፍሮ እውን ገይሩ እዩ። ነዚ ድማ፡ ቅድሚ ነዊሕ እዋን፡ ገና ሰባት ነዚ መሰረታዊ መስርሕ እዚ ብስነ ፍልጠታዊ መገዲ ቕድሚ ምግላጾም እዩ ገይርዎ።
የዩናይትድ እስቴትስ ውጭ ጉዳይ ሚንስትር ሂልሪ ክሊንተን፤ በ 11 ቀናት ውስጥ 7 የአፍሪቃ አገሮችን ጎብኝተዋል። ወደ ናይጀሪያ ብቅ ያሉት ክሊንተን የአፍሪቃውን ዙር ጉብኝታቸውን የሚደመደሙት ነገ ነው። ክሊንተን በጉዞአቸው፤ የአፍሪቃን መንግሥታት፣ «ማልማት ሳይሆን መቦጥቦጥ ከሚወዱ ተባባሪ መንግሥታት ተጠንቀቁ » ማለታቸው ተጠቅሷል። መልእክቱ እንደሚመለከታት የተሰማት ቻይና፣ በበኩሏ ዩናይትድ እስቴትስን መንቀፏ አልቀረም። ያም ሆነ ይህ ሁለቱ መንግሥታት፣ በአፍሪቃ ላይ ያላቸው ስልታዊ አቋም፣ ለዶቸ ቨለ ቀጣዩን ዘገባ ያቀረበው ፊሊፕ ሳንድነር እንዳለው አይለያይም። ሳንድነር የላከውን ዘገባ ተክሌ የኋላ እንደሚከተለው አጠናቅሮታል።
ጥሎሹ በወንድ ሙሽራው ቤተሰብ አቅም ላይ ተመስርቶ ሊፈጥንም ሊዘገይም እንደሚችል የሚናገሩት አቶ መንግስቱ የሙሽሪቱን የጥሎሽ ልብስ እያቆራረጡ አንድም ሁለትም ጊዜ አድርገው ሊሰጡ ይችላሉ። ይህም ከሰርጉ ጊዜ ማጠርና መርዘም ጋር የተያያዘ ነው።
እኔስ ለሰዉም እምለዉ አጥቼ ነበር እልልልልልልልልልል! ብያለሁ እምፈራዉ ግን ሳይተገበር ቀርቶ ስህተት መሆኑን እያወቅን እየሰማን እንዳንቃጠል ነዉና እኔ የማምነዉ ሀዉልቱም ፖስተሩም ሲፈርስ ነዉሸ
Previous articleበተጀመረው የቤት ለቤት የህክምና አገልግሎት ተጠቃሚ ሆነናል…አስተያየት ሰጭዎች
ወገን ሁሉ በየመን ያለ ወገንህን አድን የሚል ጥሪ ኮሚቴዎቹ አስተላልፈዋል:
ከዚያ በኋላ የሚያውቋቸው ልጆችም ሁለቱም ልጆች የወደፊቱ ከዋክብት ጋር ያላቸውን ልዩ ትስስር እና የጨዋታ አተያየት ያላቸው ናቸው. ገና በለጋ ዕድሜያቸው ሁለቱም ልጆች በ አካዳሚው የእግር ኳስ ትምህርት የመቀበል ህልም ኖረዋል. በአዮዝ ፔሬዝ ቤተሰቦች ውስጥ የቤት ውስጥ እቃዎች አማራጭ እንደመሆናቸው ልጆቻቸውን ወደ ታርዲየም አካዳሚው ሲዲ ሳን አንረስ ለመጥፋት ወሰኑ.
ናይ ፖርቱጋል ብፁዓን ጳጳሳት ቤት ምኽሪ ዝጠለቦ ዓውደ መጽናዕቲ - REUTERS
ገለልተኛ የዝናብ ውሃ ፕሮጀክት - ገጽ 7።
በስነ-ጥበባት የተካነ ሰው ከሆኑ, የእርስዎን ፖርትፎሊዮ ለማሳየት አንድ ድር ጣቢያ ያዘጋጁ. ከዚያ, ወደ እርስዎ ለመድረስ ለሚፈልጉ ደንበኞች ብጁ ምስል አገልግሎቶችን እንዲያቀርቡ ማዘዝ ይችላሉ.
"ባለጌዉ ጳጳስ"በኢትዮጵያ ምድር የትኛዉ መሪ ነዉ የሚወቀሰዉ? የቤተ መንግሥቱ ወይስ የቤተ ክህነቱ? መቼም ጌታዉን ያመነ በቅሎ ነዉ ጭራዉን ከዉጭ የሚያሳድረዉ። "በቅሎ" ያልኩበት በግ የሚለዉ ቃል ጠፍቶኝ እንዳልሆነ ይታወቅልኝ። በግማ በግ ናት የጥሩ ነገር ምሳሌ፤ በቅሎ ተራጋጭ የማትወልድ ናትና ስለ ልጅ ፍቅር ይግባት አይጋባት ለማወቅ ይቸግራል። ዲቃላም ትመስላለች አባቷ አህያ እናቷ ፈረስ ናቸዉና። እና ጌታዋን ተማምና ጭራዋን ዉጭ ብታሳድር አይደንቅም። ዛሬ ልባቸዉ ዉጭ ሥጋቸዉ ዉስጥ የሆኑ እነ አባ ጳዉሎስና ግብረ አበሮቻቸዉ የእናታቸዉን ጀርባ እየተራገጡ ይገኛሉ። አንተ ባለጌ እንዴት እንዲህ ትናገራለህ የሚለኝ ካለ አዎ ብልግናዉ እያየለ በረት ቤተ ክርስቲያን በባለጌዎች ስለተደፈረች እኔም ብባልግ አያስኮንንም ለማለት ነዉ። ባለጌ ልጅ እርግጫ የሚጀምረዉ ከእናቱ ጀርባ ነዉ እንዲሉ አኒህ ሰዉ እርግጫ የጀመሩት ከእናት ቤተ ክርስቲያን ጀርባ በመሆኑ እንደርሳቸዉ ተራጋጭ የሆኑ ልጆች አፍርተዋል። እኒህ ሰዉ እርግጫ የጀመሩት ከቅዱስ ሲኖዱሱ ጀርባ በመሆኑ ለቅዱስ ሲኖዶስ የማይተዘዝ ወዳጅ አፍርተዋል። እኒህ ሰዉ ምንኩስናቸዉን ዘንግተዉ ለገንዘብ ያደሩ ሙሰኛ በመሆናቸዉ የቤተ ክርስቲያንን ገንዘብ የሚቦጠቦጡ ብልና አይጦች አፍርተዋል። ከዚህ የዘለለ ባለጌ ከዬት ይምጣ። ልባቸዉ ሲቆፈር የአበዉ የሃይማኖት ደንብ የቤተ ክርስቲያን ፍቅር ሳይሆን መዥገርና ዓልቅት ነዉ የሚያበቅለዉ። ባለጌ ከዚያም የዘለለ ሌላም። እርግና የተጫናቸዉን አባቶች ሊቃነ ጳጳሳቱን አስደበደቡ፣ በአንዲት የቆሎ ትምህርት ቤት ተምረዉ እንዳላደጉ፤ በእንተ ስማ ለማርያም ከዉሻ ታግለዉ ለክብር እንዳልበቁ ከከሀዲያን ጋር ጮማ እየቆረጡ ዉስኪ እየተራጩ መስቀሉን አስኬማዉን ዘንግተዉ የቤተ ክርስቲያንን የወንጌል ገበታ አጎደፉ። ለነገዋ ቤተ ክርስቲያን መልካም ተስፋ ሰንቀዉ በአህያ ጀርባ እየተጓዙ በቁርጥ ስሜት ደፋ ቀና ብለዉ የሚያገለግሉትን አባቶችን በግፍ አስገደሉ። "አባ ጳዉሎስ" በምእመኑ ሕይወት ተሳለቁ። ብዙዎችን ምሰኪን የቤተ ክርስቲያን ልጆች በግፍ አሳሰሩ አሳደዱ። ዛሬም የተጸናወታቸዉ ይህ ርኩስ መንፈስ እዉነት ሳይሆን ሸፍጥን፣አንድነትን ሳይሆን መለያየትን፣ፍቅርን ሳይሆን ጥላቻን፣ ለቤተ ክርስቲያናችን ክብርን ሳይሆን ዉርደትን በመዝራት ላይ የገኛሉ። እረ አንቱ ሆዬ! አንቱ እያሉ ስድብ ትሉኝ ይሆናል እንደ እርሳቸዉማ ሥራ አንቱ መባል ባይገባቸዉም አድሜ ለንስሀ ታድሏቸዉ ሰባት ዐሥርት ዓመታት በደፈናዉ እንደ ቃዬን ሲቅበዘቡ ኖረዉ የሌ ባይጠቀሙበት ዕድሜ ክቡር ነዉና አንቱ ይገባቸዋል። "ጅብ እየበላ ይገድላል" እንዲሉ አባ ጳዉሎስ ቤተ ክርስቲያንዋን ዉስጥ ዉስጡን እየበሉ ገደሏት። እግዚአብሔር የእጃቸዉን ይስጣቸዉ። እየተበላ የሚሞትን ሰዉ ልብ በሉ... ህመሙ እንዴት እንዲሰማ... ለእኔም የተሰማኝ ህመም ይህ ነዉ። በቃ እዉነት እላችኋለሁ ባለጌ ናቸዉ። ዕዩማ ተስፋ የቁረጠ ሰዉ። የእናቱን ገዳይ የማይበቀል ልጅ ያለ አይምሰላቸሁ። አባ ፋኑኤል፣ ዕንቁ ባህርይ፣አባ ሰረቀ ለዕቅዳችሁ ተፈጻሚነት የጀርባ አጥንት የሆነ መንግሥታችሁ ይታደጋችሁ እንደሆነ አያለሁ... እኔ ስል ብቻዬን እንዳይመስላችሁ እናንተ ስትባልጉ እንደ እኔ ያልባለጉ ትዕግሥት የገዘታቸዉ በቁርጡ ቀን ግን ለአሞራ እንኳ ሥጋችሁ እንዳይተርፍ የሚዘለዝሏችሁ የተዋህዶ አርበኞች እንዳሉ እወቁ። ጨዋ ነበር ያሳደገኝ ባለጌ ዓይቼ ባለግሁ ይቅርታ!!! ብዕሩ ዘ-አትላንታ
“ምግብ እንዲሁም ልብስና መጠለያ ካለን በእነዚህ ነገሮች ረክተን መኖር ይገባናል።”—1 ጢሞቴዎስ 6:8
Home Amharic Posts ህዝብ የሚጠየፋቸው ገዢዎች እና ክፉ በሽታቸው /ግዛቸው አበጋዝ- ሳሰካችዋን ካናዳ/
የቢዝነስ ወንዶች ስለ ጓደኝነት ይናገራሉ ፣ ይህም ብዙውን ጊዜ በንግድ ላይ በሚመስለው የንግድ ሥራ የሚከናወነው ፡፡ ሞገዶች ሲጠየቁ እና ሲሰጣቸው ይመለሳሉ ፡፡ እያንዳንዳቸው የገንዘብ ድጋፍ እና ድጋፍ ይሰጣሉ እንዲሁም ስሙን ለሌላው ንግዶች እና ብድር ይሰጡታል ፣ ግን እንደዚያው ይመለሳሉ ፡፡ አንዳንድ ጊዜ የራስ ወዳድነት አደጋ ላይ በሚጥሉበት ጊዜ አንዱ በሌላው የንግድ ሥራ ጓደኝነት ውስጥ ይወሰዳል ፡፡ አንድ ሰው በሌላው ላይ ብዙ ሀብት ሲጥልበት የነበረውን ሌላውን ሀብት በመፍራት ወይም ንብረቱን ሊያገኝለት እንደቻለ የንግድ ሥራ ጓደኝነት እስከ አድጓል ፡፡ ግን ይህ በጥብቅ የንግድ ጓደኝነት አይደለም ፡፡ በጥብቅ የንግድ ሥራ ጓደኝነት አጠያያቂ ዋጋ ያለው የማዕድን ኩባንያ ለማደራጀት እና ለመንሳፈፍ እና ጥንካሬን እና አቋም ለመያዝ በሚፈልግበት ጊዜ በዎል ስትሪት ሰው ግምታዊነት ሊታወቅ ይችላል ፣ “ሚስተር Moneybox ን እመክራለሁ ፡፡ እና ሚስተር ዶላርቢል እና ሚስተር Churchwarden ፣ ስለ ኩባንያው። እነሱ የእኔ ጓደኞች ናቸው ፡፡ ብዙ አክሲዮኖችን እንዲወስዱ እጠይቃቸዋለሁ እናም ዳይሬክተር አደርጋቸዋለሁ ፡፡ ሊጠቀሙባቸው ካልቻሉ ጓደኞችዎ ምን ጥሩ ናቸው? ”የፖለቲከኞች ጓደኝነት የፓርቲውን ድጋፍ ፣ አንዳቸው የሌላውን እቅዶች በመተው እና በማሻሻል ፣ ማንኛውንም የሂሳብ መጠየቂያ ቢያስቀምጡም ለህብረተሰቡ የሚጠቅም ቢሆንም የፓርቲውን ድጋፍ ይፈልጋል ፡፡ ፣ ልዩ መብት ይሰጣል ፣ ወይም በጣም ብልሹ እና አስጸያፊ ነው። መሪው ከደጋፊዎቹ መካከል አንድ በጣም ከባድ የሆነ እርምጃ በፓርቲው ላይ የሚገደድና በሕዝቡ ላይ የሚጫነው መቼ እንደሆነ መሪው ይጠይቃል ፡፡ የሌላውን ወዳጅነት የሚያረጋግጥ መልስ ነው ፣ “አለዎት ፣ እናም አየሻለሁ” የሚል መልስ ነው።