text
stringlengths
22
2.03k
ወጣቱ የመሬት ባለቤትና የስራ ዕድል በመፍጠር ጉልህ ተጠቃሚ እንዲሆን ማስቻል
ዬተቦርይ (ስዊድንኛ፦ Göteborg ፤ አጠራሩን ለማዳመጥ) የቨስትራ ዬታላንድ፣ ስዊድን ከተማ ነው። ከተማው በስካገራክ ወሽመጥ ዳር ይገኛል። 512,754 ሰዎች ገደማ ይኖሩበታል፤ ይህም በሕዝብ ብዛት የስዊድን 2ኛው ከተማ ነው። የተመሠረተው በ1613 ዓ.ም. ነበረ።
ለአጠቃላይ ለአገር መረጋጋትና ሰላም ሲባል ሁሉንም ባለድርሻ አካላት ያሳተፈ ውይይት በፍጥነት መጀመር እንዳለበት ያስገነዘበው ኢዜማ፤ በቀጣይም በራሱ አነሳሽነት የተለያዩ የውይይት መድረኮችን እንደሚያዘጋጅ ገልጿል፡፡
እርስዎ የባንክ ዝውውር ለእኛ ክፍያ ማስተላለፍ ይችላሉ, ዌስተርን ዩኒየን ወይም MoneyGram በ.
መደበኛ እና የማታ ተማሪዎች ለወንዶች 330 እና ከዛ በላይ፤ ለሴቶች 320 እና ከዛ በላይ
26 ፤ በሮችዋ ያዝናሉ ያለቅሱማል፤ እርስዋም ብቻዋን በምድር ላይ ትቀመጣለች።
ኣብ ጉዳይ’ቲ ዞባ ተመራማሪ ዝኾኑ ኣሚን ሳይከል ንድምጺ ኣሜሪካ ኣብ ዝሃብዎ ቃል እዚ ናይ ሕጂ ተኹሲ ደው ናይ ምባል ስምምዕ ክዕወት ይክእል’ዩ ዝተባህለሉ ምክንያት መቕጸልታ’ቲ ስምምዕ ምቁራጽ ተጻብኦታት ሶርያ ብምኻኑ’ዩ ይብሉ።
«ይህ ሁሉ ሰው ሲፈናቀል የፌዴራል መንግሥት የት ነበር?»
በርካታ የአሩራቪክ ተከታዮች ይህንን የስርዓተ ህይወት ረጅም ዕድሜ ለስኬታማነቱ እና ለደህንነታቸው ከፍተኛ የሆነ ክርክር እንደሚያቀርቡ ተከራክረዋል. ይሁን እንጂ የአርቫዳ ውጤታማነትን በተመለከተ ብዙዎቹ መረጃዎች ከአስተማሪ ወደ ተማሪ ተላልፈዋል. ከዚህ "የቃል ታሪክ" በተጨማሪ, ካራክ ሳሚታ እና ሱሻታ ሳሂታ የጥንቶቹ መጻሕፍት ስለስርዓቱ ውጤታማነት መረጃዎችን ይዘዋል.
ኣነ ከም ዝመስለኒ ብፍጹም ኢኻ ክትሰቲ ዘይብልካ። ኵሉም ዓይነታትን ብዝሕታትን ኣልኮላዊ መስተ ካብ ጥቕሞም ንላዕሊ ንኣካላትካን ንድቓስን ሃስይኦም ይዛይድ። ወላ እኳ ኣብ ርእስኻ ዝተረጋጋእካ እንተመሰለካ ኣካላትካ ግና ብኸምኡ መጠን ኣይረጋጋእን እዩ። ኣልኮላዊ መስተ ክትሰቲ ከለኻ ካብ ካልኦት ዓይነታት መስተ ክትሰቲ ከለኻ ንላዕሊ ሽንቲ ይመጸካ። ኣብ ግዜ ለይቲ ክትሸይን ኢልካ ክትትስእ ከሎኻ፣ ድቓስካ ይቋረጽ ሕማቕ ድቓስ ድማ ትድቕስ።
የሩቅ ምስራቅ Peርል - የተሸሸገ ፎርፖትስፕረስ (ክፍል 1)
11 ይሖዋ በሕይወታችን ውስጥ እንዴት እንደሚረዳንና ለጸሎታችን እንዴት መልስ እንደሚሰጥ ስንመለከት እምነታችን ያድጋል። የካሌብና የኢያሱ ሁኔታ ይህን ያሳያል። ተስፋይቱን ምድር በሰለሉበት ወቅት በይሖዋ ላይ እምነት እንዳላቸው አሳይተዋል። ይሁንና ከዚያ በኋላ በእያንዳንዱ የሕይወታቸው ክፍል የይሖዋን አመራር ሲመለከቱ እምነታቸው ይበልጥ እያደገ ሄዷል። ኢያሱ “አምላካችሁ ይሖዋ ከገባላችሁ መልካም ቃል ሁሉ አንዲቷም እንኳ ሳትፈጸም [አልቀረችም]” በማለት ለእስራኤላውያን በእርግጠኝነት መናገሩ የሚያስገርም አይደለም። ከጊዜ በኋላም “ስለዚህ ይሖዋን ፍሩ፤ በንጹሕ አቋምና በታማኝነትም አገልግሉት፤ . . . እኔና ቤተሰቤ ግን ይሖዋን እናገለግላለን” ብሏቸዋል። (ኢያሱ 23:14፤ 24:14, 15) እኛም የይሖዋን ጥሩነት ስንቀምስ እንዲህ ዓይነት የጸና እምነት ማዳበር እንችላለን።—መዝ. 34:8
‘መንገድና ድልድይ’ የሚል ርእስ የተሰጣትን የመጨረሻዋን የመጸሐፋቸውን ንኡስ ክፍል ከሞላ ጎደል በማቅረብ የክቡር ዲርኣዝን ጥሁፍ በመጪው ክፍል እናገባድዳለን።
በአወዛጋቢ ሁኔታ ከተጠናቀቀው ምርጫ 97 ወዲህ ብዙ ማፈናቀሎችና የከተማ መሬት መቀራመቶች በአዲስ አበባ ተደጋጋሚ ክስተቶች ሆነዋል፡፡
ስርዓተ ሀይማኖት ይዘን ዘማርያኑ በመናፋቃዊ መንፈስ የሚያወጡትን መዝሙር መሳይ ዘፈኖች በትንሹ እንኳን መከላከል አልቻልንም፡፡
ግዢው መጀመሪያ ላይ ከፍተኛ ወጪን የሚጠይቅ ከሆነ ወዲያውኑ ለእርስዎ ይከፍላሉ. በጣም ትንሽ ብርቱ ብረት በተቀነሰበት ጊዜ ጉልበትን እና ጊዜን ይቆጥባል.
አሌፍ። ሕዝብ ሞልቶባት የነበረች ከተማ ብቻዋን እንዴት ተቀመጠች! በአሕዛብ መካከል ታላቅ የነበረች እንደ መበለት ሆናለች፤ በአውራጆች መካከል ልዕልት የነበረች ተገዢ ሆናለች።
ከዚያም፣ እርሻ እየሠሩ፣ ሸቀጣሸቀጥ እየሸጡና እህል ገዝተው እየነገዱ ኑሮአቸውን ተያያዙት፡፡ በዚህ ዓይነት ለተወሰነ ዓመት ከሠሩ በኋላ፣ አንድ የጭነት መኪና ገዙና የእህል ንግዱን ያጧጡፉት ጀመር፡፡ ጥረትና ትግላቸው ሰምሮ ትርፋማ ስለሆኑ ሁለተኛ የጭነት መኪና ደገሙ፡፡
መበገሲ / ኣነ መንበሪ ፍቓድ ተዋሂቡኒ ኣሎ። / ናይ ወጻኢ ሃገር ትምህርቲ ኣንተ ኣሎካ ኾይኑ / ትምህርታዊ ሞያታት / ክኢላታት ማሕበራውን ባህርያውን ስነ-ፍልጠት
ብሓልዮት ደሞክራስያዊ ግንባር ሓድነት ኤርትራ ዝፍኖ፡ ድምጺ ሰላምን ደሞክራስን ኤርትራ፡ 02-01-2017
ኬንያ ኩልቢዮ ላይ ወታደራዊ እንቅፋት ገጥሟት ነበር?
ከኤሰንቦአ አየር ማረፊያ ወደ ዮልደሚም ቢ-ጽሑፍ ጽሑፍ ዩኒቨርስቲ በቀጥታ ከመድረሱ በተጨማሪ መጋዘን ጣቢያ በያldırım Beyazıt ዩኒቨርሲቲ ጣቢያ አቅራቢያ ዲዛይን ይደረጋል ፡፡
ጀነትና እሳት፡ ጀነት የዘልዓለማዊ ጸጋዎች ዓለም ናት፡፡ ጀነት አላህ (ሱ.ወ) እርሱን ለሚፈሩ፣ እሱና መልክተኛውን ለሚታዘዙ ምዕመናን ያዘጋጃት ናት፡፡ በውስጧ ነፍሶች የሚፈልጉት ዘውታሪ የሆኑ የጸጋ ዓይነቶች በሙሉ አሉ፡፡ በሷ ውስጥ የሚወደዱ ነገሮች ሁሉ የዓይን መርጊያዎች ሲሆኑ ይገኛሉ፡፡
2ኛ– ሁለተኛው የህይወት አጋጣሚዎች ወይንም በህይወታችን የምናገኛቸው ሰዎች ለህይወት ያለንን አመለካከት ይቀይሩታል- ለምሳሌ ልጅ እና ሌሎች አብዝተን የምንወዳቸው ሰዎች የምንኖርለት ነገር እንዳለን ያሳስቡናል። ፕ/ሩ በዚህ ነጥብ ላይ እንደ ምሳሌ የሚጠቅሱት፤ በነዛ አስፈሪ የናዚ ኮንሰንትሬሽን ካምፖች ውስጥ ሆነው እንኳን አንዳንድ እስረኞች ልጆቻቸውን፤ ባሎቻቸውን፤ እናትና አባቶቻቸውን እያሰቡ ያንን የመከራ ህይወት በጽናት ያሳልፉት ነበር። መከራው ሲያበቃ ለመገናኘት የሚፈልጓቸው ሰዎች እንዳሉ ስለሚያስቡ ሞትን ይሸሹ ነበር። ለእነሱ ህይወት ትርጉም አላትና። ሌላው ደግሞ አንዳንድ የህይወት አጋጣሚዎች እንደ ዘበት የምንኖረውን ኑሮ እንድንቃኝና እንድንነቃ ያደርጉናል።
“ለአላህ ቀጥተኞች መስካሪዎች ሁኑ። ህዝቦችንም መጥላት ባለማስተካከል ላይ አይገፋፋችሁ” (አል ማኢዳህ:
4. ጌታህን በማምለክ ቀልብህ እንዲረጋጋና ጉዳይህንና ችግርህን ለፈጣሪህ ለማቅረብ እንድትችል ቀደም ብሎ ወደ መስጊድ መግባትን ራስህን አለማምድ፤
ምስኪን ሀበሻ፡— ይቅርታ አንድዬ፣ አስቤው ሳይሆን ልምድ ሆኖብኝ ነው፡፡
ለታይቲየም ስኬት ብቸኛው ምክንያት ይህ ብቸኛው ምክንያት በማዕድን ውስጥ የማዕድን ተጨማሪ ፍላጎት እንዳንጨምር ነው ፡፡
ከአንቲኔክ የ IDC D ን ተያያዥ ማያያዣ ፣ እጅግ የላቀ ባህሪዎች ከፍተኛ የግንኙነት አስተማማኝነት ፣ ረጅም ዕድሜ እና ዝቅተኛ የመቋቋም ችሎታ አላቸው ፡፡
እልም ካለው ገደል ገብተህ ወደቅህ ወይ?”
በየዓመቱ ክረምት መግቢያ በሀዋሳ ከተማ በተለምዶ ቄራ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ የሚደረገው እና ዘንድሮም በ02 ቄራ ሜዳ ላይ በርካታ ቡድኖችን እያሳተፈ የቆየው የእግር ኳስ ሻምፒዮና እሁድ ተጠናቋል፡፡
ሐ) ብዛትና ዓይነት: - የ 4 ወርሃዊ የአገልግሎት አሰጣጥ ሥራ
ቀበቶን ከጣት ማውጣት የሚቻለው እንዴት ነው?
ሓድነት ሓይሊ ህዝቢ ኤርትራ ንጸላእትና ዕብድብ ከም ዝእተወሎምን፡ ንምዝራጉ ዘይፈንቀልዎ እምኒ ኣይነበሮምን። ሕሉፍ ሓሊፍዎም፡ ገገለ ኢትዮጵያውያን ጋዜጠኛታት፡ ደጊም ህዝቢ ኤርትራ ብስንኪ ህግዲፍ ተደቍሱ ኣይክትንስእን’ዩ እሞ፡ ሕልምና ንምትግባር ሎሚ’ዩ ግዜና ብዝብል ኣጕል ኣተሓሳስባ እንታይ ክዝራቡ ከም ዝቀነዩ ኩሉ ዝሰምዖን ዝረኣዮን ስለ ዝኾነ እኹል መርትዖ ጸረ ሰላም ራህዋ ህዝብና’ዩ። ሓድነትና ዘይደልዩ ሓይልታት ዝብልዎ’ዩ። እዚ ዘለናዮ እዋን ዕላማና ኣነጻጺርና ብሓባር ብስምምዕ፡ ብምትሕግጋዝ ክንሰግሮ ዘለናን፡ ንኤርትራዊ ፖለቲካዊ ጉዳይ ቀዳምነት ሂብና፡ ካብ’ቲ ዘለናዮ ዲፕሎማሲያዊ ጽምዋ ዓለም ክንወጽእ ብሓድነትና ንርእስና ኮሪዕና ፈተውትና ከነኹርዕ፡ ኣብ መድረኽ ሰላምን ራህዋን ክንበጽሕ ዝተቀበልናዮ ሕድሪ ክንትግብር ክንጽዕር ክንቃለስ ይግባእ።
-ሴት የመገናኛ ብዙሃን ባለሙያዎች በእናቶችና ህፃናት ጤና ላይ እንዲሰሩ የሚያግዝ ፕሮጀክት ይፋ ሆነ
ተጓዡ በኢትዮጵያ የኳታር ኤምባሲ አቀባበል የተደረገለት ሲሆን፤ እንደ አውሮፓ አቆጣጠር ከ2009 ጀምሮ እስካሁን 110 ሺህ ኪሎ ሜትርና 30 አገሮችን አቋርጧል።
ነፍጠኛም በሉኝ የድሮው ስርአት ናፋቂ . . . ወይም ሌላ፣ የአድዋ ጀግኖቻችንን ማክበር የምፈልገው ከመሪዎቻቸው የክተት ጥሪ፣ ከፈረሰኛው ማስገምገም፣ ከጀሌው (ባላገሩ) ሽለላ፣ ቀረርቶና ፉከራ ጋር ነው፡፡ የወረወሩት ጦር አየሩን ሲሰብቀው፣ የፈረሱ ኮቴ አዋራውን ሲያጤሰው፣ የጀሌው ባዶ እግር ጋሬጣውን ሲገነጥለው . . . . . አንድ ጦር በጠላት ደረት ለመሰካት ሁለት ሶስት ሆኖ ሲወድቅ፣ . . . የአድዋውን ጀግና ማክበር፣ ማሰብ ያለብን እንዲያ ነው! ያንን ስናስብ . . .ያንን ስናከብር የመስዋእትነቱ ክብደት ይታሰበናል፤ ጀግንነቱም ይታየናል፡፡ ይህ ግን አልሆነም! ፉከራውና ቀረርቶው የለም፤ ቢኖርም ልማታዊ ‹‹ጀግኖቻችን›› የሚወደሱበት ነው፡፡ ታላላቅ ባለስልጣኖቻችንና ‹‹አንዳንድ የየከተማው ነዋሪዎች›› የአድዋ ድል ለልማታችንና ለእድገታችን መሰረት መሆኑን በየዜናው ማሰራጫ ሲናገሩ ሰማሁ፡፡ በዚሁ ከቀጠልን የሚቀጥለው ትውልድ የአድዋ ድል አባቶቻችን ግድብ ሲሰሩ በደራሽ ውሀ የተወሰዱበት ሊመስለው የማይችልበት ምክንያት አይታየኝም፡፡
ከዚሁ ጎን ለጎን የተፈጥሮ Astaxanthin እንዲሁ የወንዴን መሃንነት ፣ የወር አበባ ህመም ምልክቶች እና የደም ግፊትን ለመቀነስ እንዲሁም ከፍተኛ የኮሌስትሮል መጠን ያላቸውን ሰዎች የኮሌስትሮል መጠን ለመጨመር ሊያገለግል ይችላል ፡፡
ተነግሮ የማያልቀው የነውረኛው በረከት ስምዖን ገመና! (አቻምየለህ ታምሩ)
ጃኒ እንዲህ ጻፈ: እንደ ኤቢሲ መጥፎ ነዎት! በእሱ ላይ ካልተባባሰ በቀር! ዶሮ ወይም እንቁላል!
ሶማሊያው ፕሬዝዳንት ከዛሬ ጀምሮ ኢትዮጵያን ለ2 ቀናት ይጐበኛሉ፡፡ ከከፍተኛ የመንግሥት ሹሞች ጋር በጋራ ጉዳዮች ይመክራሉ ተብሏል፡፡ የኔነህ ሲሣይ
የዚህ ጥናት ውጤት ገና በመሆኑ በሚኒስቴር መስሪያ ቤታችን በኩል እስካሁን የተወሰነ ነገር ባይኖርም ባለፉት ጥቂት ቀናት በአንዳንድ ሚዲያዎች የኩባንያው የፈቃድ ዕገዳ እንደተነሳና የተቋሙ ከፍተኛ አመራሮች በዝግ ስብሰባ ገልፀዋል ተብሎ የሚነገረው ዘገባ ሐሰት እንደሆነ ማሳወቅ እንወዳለን፡፡
በይዘት ደረጃ ረቂቅ ህጉ በዋናነት የሚያተኩረው ሁለቱ አካላት የጋራ ስልጣናቸውን በምን ሁኔታ መምራት እንዳለባቸው መሆኑን ነው መንግስት ሰሞኑን የገለጸው፡፡ በርግጥ በመርህ ደረጃ የመንግስታትን መስተጋብር የሚወስን ማንኛውም የህግ ማዕቀፍ ክልሎች ርስበርስ ምን ዓይነት ግንኙነት ሊኖራቸው እንደሚገባ ጭምር በማካተት ሊወስን ይችላል፡፡ ያሁኑ ረቂቅ ህግ ግን ከፌደራል መንግስቱ እና ክልሎች መስተጋብር አልፎ የክልሎችን የርስበርስ ግንኙነት የሚመለከት ስለመሆኑ ገና በርግጠኝነት አልታወቀም፡፡
በማህበረሰባችን ከ6 እስከ 9 አመት የሆነ ልጅ የቤተሰቡን ከብቶች የመጠበቅ ሀላፊነት አለበት የኔም ስራ ይሄው ነበር!
የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብን አጠቃላይ ገጽታ የሚገልጽና በውስጡ ከቤተ መጻሕፍት ጀምሮ ለሌሎች አገልግሎቶች የሚውሉ ክፍሎች ያሉት መታሰቢያ ብሔራዊ ፓርክ በአዲስ አበባ ሊገነባ ነው፡፡
መንግስት ኢኮኖሚው ውድቀት ላይ መሆኑን አመነ (ነገረ ኢትዮጵያ)
ማንኛውም የፍቅር እና የትዳር ግንኙነት የራሱ የሆነ የህይወት ውጣ ውረዶች አሉት።
ለተጨማሪ መረጃ የእኛን ባለሙያ ሐኪሞች endocrinologists ያነጋግሩ።
ወቅታዊ ሪፖርታዥ በሳምንቱ መግቢያ የአውሮፓ ህብረት በኢትዮጵያ ብሄራዊ እርቅ እና ድርድር እንዲደረግ ጥሪ ማድረጉ ይታወሳል። አምስቱ የሕወሃት ቁንጮዎች ትእቢት የተሞላበት ምላሽ ነው የሰጡት። ከድርድር ይልቅ ከሕዝብ ጋር ጦርነት መግጠምን መርጠዋል። አብዛኛው የፖሊስ እና የሃገር መከላከያ ሰራዊቱ “ሕዝብ ላይ አልተኩስም” ማለታቸው የህወሃት አመራርን ጭንቅ ውስጥ አስገብተውታል። አዲስ አበባ ተቆላልፋለች። በአራቱም አቅጣጫ በኩል የሚገባም የሚወጣም የለም። መንገዶች […]
ኢትዮጵያ የህዝቦች ሙዚየም ናት።የተለያየ ቋንቋ የሚናገሩ፣የተለያየ የአመጋገብ፣ የአለባበስ፣ የአኗኗር፣ የደስታና የሃዘን መገለጫ ባህል ያላቸው። የተለያየ ሃይማኖታዊና እምነት የሚከተሉ። ነገር ግን በቋንቋም ሆነ በባህል የተወራረሱ ብሄር፣ ብሄረሰቦችና ህዝቦች በእኩልነት የሚኖሩባት ሃገር ናት።
«መምረር ነው፣ መምረር ነው,፣ መምረርነው እንደቅል፣ ባይመር አይደለም ወይ ዱባ የሚቀቀል።»
7:7 ለ, እሾህ ድምፅ የሰነፍ ከድስት ሥር ያሉ, እንዲሁ የሰነፍ ሳቅ ነው. ነገር ግን ይህ, ደግሞ, ባዶነት ነው.
ዲኔዝሊ የሜትሮፖሊታን በትራንስፖርት ውስጥ ብክለት አደጋን ለማስወገድ ትልቅ ጠቀሜታ አለው RayHaber | raillynews
የግራኝ አሕመድ ጊዜ እንዳያገረሽ – ቤተ ክርስቲያናችን ዘመቻ ፊልጶስን ልታውጅ ይገባታል haratewahido.wordpress.com/2018/11/30/%e1… https:
የመጨረሻ መልዕክት አን Hic የቅርብ ጊዜውን መልዕክት ይመልከቱ
ጥቅምት 25 - የዞን9 ጦማርያን ለአስረኛ ፍርድ ቤት ቀረቡ ፡፡
የዚህ ንግግር አውድ ድሉና ለውጡ የእኛ የኢሕአዴጎች እንጂ የባሕርማዶ አርበኛ አይደለም የሚል ነው፡፡ሰሞኑን ታግለን ለውጥ አመጣን የሚሉ ስደተኛ ፖለቲከኞችን ወረፍ የሚያደርግ ንግግርም ይመስላል፡፡ ይሁን እንጂ እኛ ባመጣነው ለውጥና ድል ሌሎችም ተቋዳሽ እንዲሆኑ ማድረጋችን ዓላማው ሁላችንም አሸናፊ እንድንሆን ነው ብለዋል፡፡
ከኢራን ጋር የተደረሰውን የኑክሌር ሥምምነት ጨምሮ አብዛኞቹ የባራክ ኦባማ ፖሊሲዎች እንዳልተለወጡም ይታወቃል።
7. አየር መንገዱ ያለበይነመረብ እና በአውሮፕላን ሁነታ
የሰው ስሌት አንድ ሺህ ምርምር ረዳቶቹ እንዲኖራቸው ያስችላቸዋል.
ከአለም ዙሪያ የአለማችን እጅግ ውዷ መኪና 18.68 ሚ. ዶላር ተሸጠች
ለ Morgan 301 / 1 / 09000 / 03T _ አማራጭ ምትክ HVC ቁቃፊ-ከፍተኛ ሞካይል ሴራሚክ ኃይል አሲስታንት 丨 በስራ ላይ የሚውል ሰው ሠራሽ ፑቲን ከፍተኛ ቮልቴጅ ብዙ ንብርብ ዚፕ ኃይል መቆጣጠሪያ
በአንደኛውና በሁለተኛው የዓለም ጦርነት ለሞቱት ወታደሮች ክብር የመታሰቢያ ሐውልት ነው ፡፡
የአሜሪካ አርበኞች መታሰቢያ Veterans Day በዓል እና የውጭ ዜጎች አስተዋጽዖ
ምእመናን ሀገር እንደሌላቸውና መብት እንደሌላቸው ራሳቸውን
የሀረማያ ዩኒቨርሲቲ በማህበረሰብ አገልግሎት ዘርፍ ከታህሳስ 28 እስከ ጥር 5 ቀን 2009 ዓ.ም ድረስ በዩኒቨርሲቲው ዙሪያ ለሚገኙ ለስድስት የአንደኛና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች መምህራን ለአንድ ሣምንት የህይወት ክህሎት ስልጠና ሰጠ፡፡
የደህንነት፣ ኢሚግሬሽንና ስደተኞች ጉዳይ ባለስልጣን የውጭ አገር ዜጋንከአገር ለማስወጣት በሚሰጠው ትዕዛዝ ላይ ቅሬታ የሚቀርበው የጠቅላይ ዓቃቤ ህግ እና የባለስልጣኑ ተወካዮች ለሚገኙበት አቤቱታ ሰሚ ኮሚቴ ሲሆን ኮሚቴው ቅሬታውን መርምሮ ለባለስልጣኑ የውሳኔ ሀሳብ ካቀረበ በኋላ ባለስልጣኑ የሚሰጠው ውሳኔ የመጨረሻ ነው፡፡[3]
ከላይ የተጠቀሱትን ምክንያቶች ባጠቃላይና በዝርዝር እናያለን፡፡ ጧት ከቁርስ በኋላና ማታም ከእራት በኋላ አፍና ጥርስን ማጽዳት ለጤንነትም ሆነ ሽታን ለማስወገድ በጣም አስፈላጊ ነው፡፡ ማታ ላይ አፍን ካጸዱ በኋላ ምናልባት ውኃ መጠጣት ብቻ ካልሆነ በስተቀር ምግብ መብላት አያስፈልግም፡፡ ምክንያቱም ጥርስ ውስጥና ጉንጭ ዙሪያ ፍርፋሪና ጣምና ስለሚቀር ሌሊቱን ቫክተሪያ ሰርቶ ስለሚያድር ነው፡፡ አንዳንድ ሰወች ጧት ልክ ከእንቅልፍ እንደተነሱ ጥርስን መቦረሽ ወይም መሟጨት ያስፈልጋል ይሉ ይሆናል፡፡ ነገር ግን ማታ ከእንቅልፍ በፊት አጽድተው ካደሩ ጧት ፊት ሲታጠቡ በውኃ ብቻ መጉመጥመጥና ቁርስ መብላት ይቻላል፡፡ ከቁርስ በኋላ ግን አፍን አጽድቶና ንጹህ ሆኖ መውጣት እጅግ አስፈላጊ ነው፡፡
አይመስለኝም። ኢትዮጵያ የሚያስፈልጋት ስር ነቀል ለውጥ ነው። ሃያ ሰባት ዓመት ከበቂ በላይ ነው።"በማለት ጥያቄውን ይመልሳል። ከዚህ በኋላ ከኢህአዴግ በሚሰፈር ዳረጎ የሚኖርበት ጊዜ እንዳበቃ የሚያምነው አንዷለም በቀጣይ ሁሉንም አካላት ያሳተፈ ንግግር ጠቅላይ ሚኒስትሩ ያደርጋሉ ብሎ እንደሚጠብቅ ያስረዳል። እንዳያመልጥዎ "ሳሊን ፍለጋ"- የዚያ ትውልድ አሻራ ሲገለጥ17 ጥር 2021 የኡጋንዳ ምርጫን ተከትሎ ቦቢ ዋይን "ለህይወቴ ፈርቻለሁ" አለከ 7 ሰአት በፊት የአሜሪካ 50 ግዛቶች ነውጥ ይነሳል በሚል በተጠንቀቅ ላይ መሆናቸውን አሳወቁ17 ጥር 2021 ከየፈርጁ በቻን የወንዶች እግር ኳስ ውድድር ላይ በዋና ዳኝነት የምትሳተፈው ሊዲያ ታፈሰ16 ጥር 2021 ቢቢሲ አማርኛ ዜና31 ጥር 2020 ሠላማዊ ነዋሪዎች ሰለባ እየሆኑበት ያለው የኦሮሚያ ክልል ግጭት12 ጥር 2021 4:
ኣንበጣ ምድረ-በዳ ዝፋረየሉ ቦታ ሰፊሕ፡ ንኽትድህስሶን ክትቈጻጸሮን ድማ ኣሸጋሪ ምዃኑ ዝገለጸ ኣሰይድ ማእሙን፡ ተራ ናይ’ቶም ኰለላታት ብምክያድ ቅልጡፍ ሓበሬታ ዝህቡ ዳህሰስቲ ልዑል ምዃኑ ብምሕባር፡ ኣብ ኤርትራ ንዝተዓዘቦ ኣድማዒ ኣበርክቶ ዳህሰስቲ ሞጒሱ።
ከዚህ በፊት አህመድ አብዱራህማን የተባለ ወዳጃችን በፌስቡክ ግድግዳው ላይ ይህንን መረጃ አድርሶን ነበር።
አስመሳይ በሬ ጅማት ብቸኛ 01 - ቻይና Gaomi ከተማ Liyou የሰራተኛ ጥበቃ ምርቶች
በተለይም በሰላም ማስከበርና በቅኝ ግዛት ስር ሲማቅቁ ለነበሩ አገራት ያደረገችው ድጋፍ አሁንም ድረስ የዘለቀው ታሪኳ ቢነገር ቢነገር የማይሰለችም ብቻ ሳይሆን የማይጠገብም ጭምር ነው። ለዚህም ነው ኩራታችን ራታችንም ማለቴ።
ይህ በእንዲህ እንዳለ፣ የአፍጋኒስታን ወታደሮች፣ ማዕከላዊ ምሥራቅ ገሃዘኒ ክፍለ ሀገር ውስጥ በምትገነው ሞኩረ ከተማ ውስጥ ከታሊባን ጋር በከባድ ውጊያ መጠመዳቸው ተሰማ።
አንድ አናጢ በሠራው ቁም ሣጥን ውስጥ ይኖራል ብለን እንደማንጠብቀው ሁሉ ይሖዋ አምላክም በፈጠረው አጽናፈ ዓለም ውስጥ ይኖራል ብለን አንጠብቅም። በመሆኑም ንጉሥ ሰለሞን በኢየሩሳሌም የሚገኘው ቤተ መቅደስ ለይሖዋ አገልግሎት በተወሰነበት ወቅት እንደሚከተለው ብሏል፦ “አምላክ በእርግጥ በምድር ላይ ይኖራልን? እነሆ፤ ሰማይ፣ ከሰማያትም በላይ ያለው ሰማይ እንኳ ይይዝህ ዘንድ አይችልም፤ ታዲያ እኔ የሠራሁት ይህ ቤተ መቅደስማ ምኑ ሊበቃ!” (1 ነገሥት 8:27) ይሖዋ በግዑዙ ሰማይ ውስጥ የማይኖር ከሆነ ታዲያ እሱ የሚኖርበት ሰማይ የትኛው ነው?
የከፍተኛ ፍጥነት ባቡር እና አውሮፕላን ማረፊያ መልካም ዜና ከፕሬዚዳንት Erdoğan ወደ አንታላ!
ስለ ምንታይ ኢና ነዚ ነገራት እንገብሮ? ብሓቂ ከምኡ ብምግባርና ስለ እንሕጎስ ድዩ ወይስ ካልእ ምኽንያት አለዎ? ድሕሪ እዚ ኹሉ ምስ ወዳእና ኸአ ጽቡቕዶ ይስምዓና ወይስ ጌና አይሕጉሳትን ኢና? ሓለፍቲ ወለዲ፥ ቆልዑት፥ ካልኦት ሰባት እንተ ዝቕይሩ ነገራት መጠቐየሩዶኾን? ቀንዲ ተሓድሶ ክመጽእ እንታይ ንግበር?
አዎ! ዛሬ በሀገራችን እየተካሄደ ያለው የእርስ በርስ ግጭት ሳይሆን ከአንድ ወገን የሚሠነዘር ጥቃትነት ተሻግሮ የአሸባሪ ድርጊት ነው ቢባል ሚዛን ይደፋል፡፡ በአክራሪ እስላሞች በዓለም ደረጃ የተደረገው አሸባሪነት እኮ እስላም ወገኖችን አልማረም፡፡ አሸባሪ የሰውን ዘር በማጥፋት ሊነግሥ ብቻ ሳይሆን “ገነት ሊገባ” የሚያልም ኃይል ነው፡፡ ለዚህም ነው አሸባሪዎች በመስጊድ ሳይቀር ቦምብ እየታጠቁ አጥፍቶ መጥፋት ተግባራቸው ሙስሊም ወገኖቻቸውን የሚፈጁት፡፡ ጀዋር መሐመድ “በለውጥ አራማጁ” በጎ ፈቃድ ወደ ሀገር ከመግባቱ በፊት ለአለፉት 10 ዓመት የሚያደርጋቸው ቅስቀሳዎች ከብሔር ተኮርነቱ ይልቅ ሃይማኖታዊ ይዘት እንዳለው በYou Tubeና በተለያዩ ማህበረሰብ ገጾች ተቀምጠውልናል፡፡ በመሆኑም ጠ/ሚሩ ስሙን በክፉ ሊያነሱ አልፈቀዱምና የጀዋር አሸባሪነት ኢትዮጵያ ሀገራችንን መበታተንና ማዳከም በመሆኑ ቄሮዎቹ ዘር፣ ሃይማኖት፣ ዕድሜና ፆታ ሳይመርጡ እንደቅጠል የሰው ልጅ ሕይወት ይቀጥፋሉ፡፡
ይህ እውን ለማድረግ ነባራዊ ሁኔታውን መጠቀም ወይ ደግሞ የራሳቸው ነባራዊ ሁኔታ አስመስለው መፍጠር [creating reality]ነበረባቸው። ለመሰሪ ዓላማቸው መቀስቀሻ የተጠቀሙበት ነባራዊ ሁኔታም የመልካም አስተዳደርና የስራ አጥነት ችግሮች ሲሆኑ ለዚህ እንደምክንያትና እንደ መነሻ ደግሞ የወያነ፣ የትግራይ የበላይነት አለ የሚል የፈጠራ ነባራዊ ሁኔታ መሳል ነበር። የትግራይ የበላይነት አለ የሚለው የፖለቲካ ዘመቻ የቆየ ቢሆንም አሁን ደግሞ በተፈጠረው አዲስ ሁኔታ ከማንኛውም ጊዜ በላይ ጣራ ነክቷል፡፡ እነዚህ ጉዳዮች በሚዲያና በተለያዩ መንገዶች እንዲቀጣጠሉ በማድረግም የሕግ የበላይነትን የሚጥስ ሁኔታ በመፍጠርና በማበረታታት በአገሪቱ የነውጥ እንቅስቃሴ ለኮሱ፡፡ የነውጥ እንቅስቃሴ'ውን በተሟላ መንገድ ለመተግበር አስቀድመው የእቅድ ተግባሪ ኃይላቸውንና የመንግስትን የመቋቋም ዓቅም ለመፈተሽ የሚያስችሏቸው የሙከራ እንቅስቃሴዎች በተመረጡ አካባቢዎች ማካሄድን ተያያዙት። ይህ የሚያበረታታ ሆኖ ሲያገኙት ደግሞ ግፋ በለው እያሉ ወደ ተሟላ ዓመፅ ገቡ፡፡ይህ ሲሆን አስቀድመው ሽባ ያደረጉት የኢህአዴግ መንግስት የነውጥ እንቅስቃሴውን ለመቆጣጠር ተሳነው። ይህንን ሁኔታ በብቃት ለመቆጣጠር የሚችልና ሲቆጣጠር የነበረው የአገሪቱ የፀጥታና የደህንነት ኃይልም በተለያዩ መንገዶች በማደናቀፍ እንዲገታ ለማድረግ ቻሉ።
“በፋሲካ የተቀጠረች ገረድ ሁልጊዜ ፋሲካ ይመስላታል” ይባላል፡፡ በመድፍና በታንክ ዘመን ጭንቅላታቸው ውስጥ ገብቶ የመሸገ የአሸናፊነት አባዜ አሁንም እየወዘወዛቸው መከራቸውን ያያሉ፤ አሸናፊነት ማለት ለነሱ በጥይት ብቻ ይመስላቸዋልና የአሁኑ የነዐቢይ አሸናፊነት ለነሱ የሚዋጥላቸው አልሆነም – They are suffering from the disbelief they are immersed in. ሁሌ እንዳሸነፉ፣ ሁሌ እንደበለጡ፣ ሁሌ እንዳጭበረበሩ የሚኖሩ ይመስላቸዋል፡፡ የጊዜን፣ የሁኔታዎችንና የቦታን ለውጦች የማያውቁ እንደተባለውም የደነዘዙ የቀን ጅቦች ናቸው፡፡ ከነሱ መለወጥን የሚጠብቅ ካለ ደግሞ የመጨረሻው ጅል ነው፡፡… ለማንኛውም ሰሚ ጆሮ ይስጠን፡፡ አሜን፡፡
መንግስቲ ኤርትራ ምስ መንግስቲ ኢትዮጵያ ኣብ ጂዳ፡ ንግስነት ስዑዲ ዓረብ ዝኣተዎ በዓል 7ነጥብታት ውዕላትን መትከላትን ንህዝቢ ወግዓዊ ጌሩ. (ትግሪኛ ዝተተርጎመ)
የ 19 ኛው ክፍለ ዘመን ታሪካዊ ክስተቶች ሽፋን የተሰጣቸው የጦማር እቃዎች ስብስብ
ፋንቶች ከ ‹150KS› ጋር ይቀመጣሉ ፡፡
In የሆሴ ሞሪዎን ቃላት; "ከኛ ጋር በመገኘቱ ላገኘው ፍላጎት ከልብ እናመሰግናለን, ያለዚያ ምክንያት, እርሱን እዚህ ማግኘት አይቻልም. የእኛ ተጫዋቾች እና ደጋፊዎች እንደሚወዷቸው እርግጠኛ ነኝ. ወደ አዲሱ ቁጥራችን 31 ትልቅ ግብዣ. "
በ + 91-993.702.7574 በማንኛውም ጊዜ ይገናኙን ወይንም sandpebblestours.com/raja-utsav-odisha ን ይጎብኙ. ጉዞዎን ያዙ እና በአካባቢው ያሉ ታዋቂ ምልክቶችን ሁሉ በመጎብኘት አስደሳች ጉዞ ያድርጉ.
የአገልግሎት ሕይወት: 8-10 ዓመት. ይህ ዓይነት ደንበኞች መካከል በጣም ታዋቂ ነው.
ወደ አሜሪካ መላክ. በቫይታሚኖች እና በሸክላ ማከሚያዎች ላይ ያለ ገደብ መስጠት, በሐኪም ትዕዛዝ የሚወሰዱ መድኃኒቶች ተጨማሪ ናቸው.
የማኅበራዊ ጥናት መድረክ ተመራማሪ የሆኑት ወ/ት ነፃነት ተክለኃይማኖትም ባለፈው ሣምንት በአራዳ፣ በልደታና በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተሞች የሚታየውን የድህነት ገፅታ ይፋ ካደረጉ በኋላ፣ የእንቢልታ ዘጋቢዎች ዓይናለም ፈለቀና አጥናፉ አለማየሁ ድህነት በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ያለውን ገጽታ በመንደርደርያነት እንደሚከተለው አቅርበውታል፦
የአለም የጤና ድርጅት ቀጣዩዋ የጥፋት ማዕከል ትሆናለች ባላትና ከ300 ሺህ በላይ ሰው ለሞት ሊዳረግባት እንደሚችል ባስጠነቀቀባት አህጉረ አፍሪካ፤ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር ባሳለፍነው ሳምንት በ43 በመቶ ያህል ማደጉ ተነግሯል፡፡
ሮድሪጎ የህይወት አጠባበቅ እውነታዎች። ለ መስተዋት
የአጭር ጊዜ ብድር በማንኛውም ሕጋዊ ንግድ ላይ የተሰማሩ ግለሰቦች
ሪፖርተር፡- ሌሎች ፓርቲዎች ግን በተወሰነ ሁኔታም ቢሆንም ስብሰባ ማካሄድ ይችላሉ፡፡ በተለያዩ ቦታዎች ላይ በመንግሥት ይጋበዛሉ፤ የተለያዩ ነገሮችን ማድረግ ይችላሉ፡፡ መድረክ ለምን እነዚህን ነገሮች ለማድረግ ተከለከለ ብላችሁ ትጠይቃላችሁ?
‹‹ክልሉ ከእናንተ ጋር በመወያየት ለካፋ ሕዝብ የሚጠቅመው ይኼ ነው የሚል ከሆነ ለፌዴራል መንግሥት አይከብደውም፣ ምንም ማለት አይደለም፤›› ብለው፣ ‹‹ያሉትን ሕዝቦች ካሳመነ ማንም ሊያስቆም አይችልም፤›› ሲሉ ገልጸዋል፡፡
ሴም በክፋት የተሞሉ ሁለት ዓለማትን አይቷል | ልጆቻችሁን አስተምሩ
«የዓለማየሁ ሩባያት፤» «ሃይኩ፤» እና «ግራፊቲ፤» በሚል ርዕስ ለህትመት በበቁ ሶስት የግጥም መፃህፎቹ መነሻነት ለእንግድነት ከጋበዝነው ወጣቱ ገጣሚ ዓለማየሁ ታዬ ጋር የጀመርነው ውይይት ሁለተኛና የመጨረሻ ክፍል ቃለ ምልልስ በሃይኩና ግራፊቲ ላይ ያተኩራል።የአስራ ስድስተኛውን ክፍለ ዘመን ጃፓናዊ ባለ ቅኔ ባሾን፥ ባለ ሦሥት መስመሯን ሃይኩንና የቡድሃ ዕምነት ፍልስፍናን ምን ያገናኛቸው ይሆን?ዓለማየሁ «እንዴታ!» ይላል።ባህልና ማኅበረሰብን ያድምጡ።
ስለሆነም ይህንን ለማጨናገፍ ሲሉ የማስፈራራት ዘመቻ እያካሄዱ እንደሆነ እና ለዚህም ተግባራዊነት መልዕክተኞቻቸውን ወደተለያዩ አገሮች በመላክ የማግባባት ሥራ እያካሄዱ ስለመሆናቸው የገለጹት አምባሳደር ሀይሌ፤<< ደቡብ ሱዳን እንኳን የትብብር ማዕቀፍ ስምምነቱን እንዳትቀበል ወይም እንዳትፈርም ብዙ ተፅዕኖ አድርገውባት ነበር፡፡ ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጐንም እንዲሁ አግባብተዋል፡፡ >>
የእስራኤልንም ልጆች ባሕሩን አሳለፍናቸው፡፡ ፈርዖንና ሰራዊቱም ወሰን ለማለፍና ለመበደል ተከተሏቸው፡፡ መስጠምም ባገኘው ጊዜ፡- «አመንኩ፡፡ እነሆ ከዚያ የእስራኤል ልጆች በርሱ ከአመኑበት በስተቀር ሌላ አምላክ የለም፡፡ እኔም ከታዛዦቹ ነኝ» አለ፡፡
ኢብራሂም ዓፋ ኣብ ዝባን ዓጋመት ብኢሳይያስ ናይ ምቕንጻል ስጉምቲ ኣብ ዝተወስደሉ ግዜ ገለ ተጋደልቲ ሽዑ-ንሽዑ ዝፈለጡ ነይሮም። ገለ ድማ ድሕሪ ሓደ ዓመት…ክልተ ወይ ሰለስተ ዓመታት፤ ገለ’ውን ብድሕሪ ናጽነት። ናይ ምቅዋም መንገዲ ኣይነበረን። ዝኸኣለ ክሳብ ራህዋ ዝመጽእ ትም! ዘይከኣለ ካብ ምጭናቕ ርእሰ-ቅትለት ወይ ምህዳም መሪጹ።
የመጻሕፍት ሁሉ መጀመሪያና ታላቁ መጽሐፍ ቅዱስ ከ40 ጊዜ በላይ ስለ ኢትዮጵያ ጽፏል። አስተዳደሯም እጅግ የተመሰገነና በእንግዳ አቀባበልና የሰውን መብት ከማክበር አንጻር የተገለጠ ነበር በማለት አረጋግጦ ጽፎዋል።
አንድ ግምታዊ ስሌት እንደሚያመላክተው፣ የዋና ከተማዋ አዲስ አበባ፣ የኢትዮጵያን ሲሦ ያክል ሕዝብ ያለው የኦሮሞ ብሔር ወደሚኖርበት አካባቢ ለማስፋፋት የተዘጋጀውን የመንግሥት ዕቅድ በመቃወም በተነሳው የአደባባይ ተቃውሞ ከመቶ በላይ ሰልፈኞች ሞተዋል፡፡