File size: 20,876 Bytes
ddf9c04
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
1
2
3
4
5
6
7
8
9
10
11
12
13
14
15
16
17
18
19
20
21
22
23
24
25
26
27
28
29
30
31
32
33
34
35
36
37
38
39
40
41
42
43
44
45
46
47
48
49
50
51
52
53
54
55
56
57
58
59
60
61
62
63
64
65
66
67
68
client_id	path	sentence	up_votes	down_votes	age	gender	accents	variant	locale	segment
aa486d252354c99ffdfb39710151cac2cfa36fcf36b042ec32b5bf8d68bd00a067d2875d032e47730c1f3b73765f42240bfc96676151230c8eec2e941342978f	common_voice_am_37761294.mp3	ከተፈጠረበት ጊዜ ጀምሮ ለአራት ቢሊዮን ዓመታት የኖሩ የጠፈር አካላት ናቸው፡፡	2	0	thirties	male			am	
aa486d252354c99ffdfb39710151cac2cfa36fcf36b042ec32b5bf8d68bd00a067d2875d032e47730c1f3b73765f42240bfc96676151230c8eec2e941342978f	common_voice_am_37761312.mp3	የዩክሬን ባለሥልጣናት መሪውና ተከታዮቻቸውን ከገዳሙ ለማስወጣት ጥረት ሲያደርጉ ቆይተዋል።	2	0	thirties	male			am	
aa486d252354c99ffdfb39710151cac2cfa36fcf36b042ec32b5bf8d68bd00a067d2875d032e47730c1f3b73765f42240bfc96676151230c8eec2e941342978f	common_voice_am_37761313.mp3	ልብ ልትሉ የሚገባው የሚቀርቡ ምግቦችን በሙሉ መብላት እንደሌለባችሁ ነው ይላሉ ባለሙያዎቹ።	2	0	thirties	male			am	
aa486d252354c99ffdfb39710151cac2cfa36fcf36b042ec32b5bf8d68bd00a067d2875d032e47730c1f3b73765f42240bfc96676151230c8eec2e941342978f	common_voice_am_37767912.mp3	የሞራሌስን አገር መልቀቅ ተከትሎ ጄኒን ጊዝያዊ ፕሬዝዳንት ሆነው ተሾሙ።	2	0					am	
aa486d252354c99ffdfb39710151cac2cfa36fcf36b042ec32b5bf8d68bd00a067d2875d032e47730c1f3b73765f42240bfc96676151230c8eec2e941342978f	common_voice_am_37767915.mp3	ለሥራ ጉብኝት ቪዬትናም የሚገኙት ብሊንከን በውጥረቱ ውስጥ የሌሎች አካላት እጅ ሊኖርበት ይችላል ብለዋል።	2	0					am	
aa486d252354c99ffdfb39710151cac2cfa36fcf36b042ec32b5bf8d68bd00a067d2875d032e47730c1f3b73765f42240bfc96676151230c8eec2e941342978f	common_voice_am_37767962.mp3	ለግድያዋ ግን ማንም ምህረት የጠየቀ የለም።	2	0					am	
aa486d252354c99ffdfb39710151cac2cfa36fcf36b042ec32b5bf8d68bd00a067d2875d032e47730c1f3b73765f42240bfc96676151230c8eec2e941342978f	common_voice_am_37768012.mp3	በተከታታይ አራት ጨዋታዎች የተሸነፈ ቡድን እንዴት ሆኖ ከሜዳው ውጪ ኤቨርተንን ማሸነፍ ቻለ?	2	0					am	
aa486d252354c99ffdfb39710151cac2cfa36fcf36b042ec32b5bf8d68bd00a067d2875d032e47730c1f3b73765f42240bfc96676151230c8eec2e941342978f	common_voice_am_37768014.mp3	መንገደኛውም ሰው ለምንድነው እንደዚህ የምታደርገው ያልደረሰውን ትተህ የደረሰውን ብቻ ለምን አታጭድም አለው፡፡	2	0					am	
aa486d252354c99ffdfb39710151cac2cfa36fcf36b042ec32b5bf8d68bd00a067d2875d032e47730c1f3b73765f42240bfc96676151230c8eec2e941342978f	common_voice_am_37768046.mp3	ግብጽን የመራችው ንግሥት ክሊዮፓትራ ሰባተኛን በሚያሳየው የኔትፍሊክስ ፊልም ጥቁር አፍሪካዊት ተደርጋ በመሳሏ በግብጽ ውዝግብ አስነሳ።	2	0					am	
aa486d252354c99ffdfb39710151cac2cfa36fcf36b042ec32b5bf8d68bd00a067d2875d032e47730c1f3b73765f42240bfc96676151230c8eec2e941342978f	common_voice_am_37768144.mp3	እነርሱም ወደ ታላቅ ወንድማቸው ሲሄዱ ያርስ የነበረ በጣም ወጣት ሰው ሆኖ አገኙት፡፡	2	0					am	
aa486d252354c99ffdfb39710151cac2cfa36fcf36b042ec32b5bf8d68bd00a067d2875d032e47730c1f3b73765f42240bfc96676151230c8eec2e941342978f	common_voice_am_37768178.mp3	የአንጎላ መንግሥት ያወጣው ቁጥር አናሳ እንደሆነ እና ክትትልም ስለማያደርጉ አሃዙ በጣም ከፍ ያለ ነው ብሏል።	2	0					am	
aa486d252354c99ffdfb39710151cac2cfa36fcf36b042ec32b5bf8d68bd00a067d2875d032e47730c1f3b73765f42240bfc96676151230c8eec2e941342978f	common_voice_am_37768180.mp3	ለገሰ ኩሳ ታዋቂ የኢትዮጵያ የእግር ኳስ ተጫዋች ነው።	2	0					am	
aa486d252354c99ffdfb39710151cac2cfa36fcf36b042ec32b5bf8d68bd00a067d2875d032e47730c1f3b73765f42240bfc96676151230c8eec2e941342978f	common_voice_am_37768193.mp3	በወንዶች ማራቶን ደግሞ ኬንያዊው ኬልቪን ኪፕተም አሸናፊ ሆኗል።	2	0					am	
aa486d252354c99ffdfb39710151cac2cfa36fcf36b042ec32b5bf8d68bd00a067d2875d032e47730c1f3b73765f42240bfc96676151230c8eec2e941342978f	common_voice_am_37768195.mp3	በአንድ ወቅት በአንዲት መንደር የሚኖሩ ባልና ሚስት ነበሩ፡፡	2	0					am	
aa486d252354c99ffdfb39710151cac2cfa36fcf36b042ec32b5bf8d68bd00a067d2875d032e47730c1f3b73765f42240bfc96676151230c8eec2e941342978f	common_voice_am_37768201.mp3	የዩክሬን መንግሥት እንደሚለው በርካታ ቤተሰቦች ልጆቻቸው ጋር ለመገናኘት እየጠየቁ ነው።	2	0					am	
aa486d252354c99ffdfb39710151cac2cfa36fcf36b042ec32b5bf8d68bd00a067d2875d032e47730c1f3b73765f42240bfc96676151230c8eec2e941342978f	common_voice_am_37768202.mp3	ፓውላ አጋጥሞኛል የምትለው ብቸኛ የጎንዮሸ ጉዳት የወር አበባዋ ከወትሮው የበለጠ መብዛቱ ነው።	2	0					am	
aa486d252354c99ffdfb39710151cac2cfa36fcf36b042ec32b5bf8d68bd00a067d2875d032e47730c1f3b73765f42240bfc96676151230c8eec2e941342978f	common_voice_am_37768226.mp3	በኢንዶሜትሪዮሲስ ምክንያት የሚሰማኝን የሚወጋ ህመም ሙሉ በሙሉ ባያጠፋውም በተወሰነ መልኩ ይቀንሰዋል።	2	0					am	
aa486d252354c99ffdfb39710151cac2cfa36fcf36b042ec32b5bf8d68bd00a067d2875d032e47730c1f3b73765f42240bfc96676151230c8eec2e941342978f	common_voice_am_37768229.mp3	ጾም የመግደፉ ተግባር ኢፍጣር ይባላል።	2	0					am	
aa486d252354c99ffdfb39710151cac2cfa36fcf36b042ec32b5bf8d68bd00a067d2875d032e47730c1f3b73765f42240bfc96676151230c8eec2e941342978f	common_voice_am_37768252.mp3	ወርቅ የተሰጠህም ለዚህ ነው፡፡	2	0					am	
aa486d252354c99ffdfb39710151cac2cfa36fcf36b042ec32b5bf8d68bd00a067d2875d032e47730c1f3b73765f42240bfc96676151230c8eec2e941342978f	common_voice_am_37772415.mp3	የእርሻ በሬው ሥራውን መሥራት አይፈልግም፡፡	2	0	thirties	male			am	
aa486d252354c99ffdfb39710151cac2cfa36fcf36b042ec32b5bf8d68bd00a067d2875d032e47730c1f3b73765f42240bfc96676151230c8eec2e941342978f	common_voice_am_37772418.mp3	ዛሬ ምሽት አርሰናል በሜዳው ከሳውዝሃምፕተን የሚያደርገው ጨዋታ ይጠበቃል።	2	0	thirties	male			am	
aa486d252354c99ffdfb39710151cac2cfa36fcf36b042ec32b5bf8d68bd00a067d2875d032e47730c1f3b73765f42240bfc96676151230c8eec2e941342978f	common_voice_am_37772496.mp3	በሁሉም የፌዴራል መሥሪያ ቤቶች፣ በሁሉም ክልሎች እና በወረዳ ደረጃ ተግባራዊ ይደረጋልም ተብሏል።	2	0	thirties	male			am	
aa486d252354c99ffdfb39710151cac2cfa36fcf36b042ec32b5bf8d68bd00a067d2875d032e47730c1f3b73765f42240bfc96676151230c8eec2e941342978f	common_voice_am_37774911.mp3	የሱዳን ህዝብ ጥቅም ተከብሮ ማየት ትልቁ ፍላጎቱ መሆኑንም በድጋሚ አረጋግጠዋል፡፡	2	0	thirties	male			am	
aa486d252354c99ffdfb39710151cac2cfa36fcf36b042ec32b5bf8d68bd00a067d2875d032e47730c1f3b73765f42240bfc96676151230c8eec2e941342978f	common_voice_am_37774924.mp3	ይህን አድርግ ያንን አድርግ ካልተባለ ምንም አይሰራም፡፡	2	0	thirties	male			am	
aa486d252354c99ffdfb39710151cac2cfa36fcf36b042ec32b5bf8d68bd00a067d2875d032e47730c1f3b73765f42240bfc96676151230c8eec2e941342978f	common_voice_am_37774930.mp3	ቢቢሲ በዚህ ጉዳይ ላይ የደቡብ አፍሪካን መንግሥት ቢጠይቅም ምላሽ አላገኘም።	2	0	thirties	male			am	
aa486d252354c99ffdfb39710151cac2cfa36fcf36b042ec32b5bf8d68bd00a067d2875d032e47730c1f3b73765f42240bfc96676151230c8eec2e941342978f	common_voice_am_37774961.mp3	የሚሊዮኖች ህይወት ስጋት ውስጥ ገብቷል	2	0	thirties	male			am	
aa486d252354c99ffdfb39710151cac2cfa36fcf36b042ec32b5bf8d68bd00a067d2875d032e47730c1f3b73765f42240bfc96676151230c8eec2e941342978f	common_voice_am_37778059.mp3	በተለይ በጠዋቱ ክፍለ ጊዜ የሰውነት እንቅስቃሴ ማድረግ ከባድ ሊመስል ይችላል።	2	0	thirties	male			am	
aa486d252354c99ffdfb39710151cac2cfa36fcf36b042ec32b5bf8d68bd00a067d2875d032e47730c1f3b73765f42240bfc96676151230c8eec2e941342978f	common_voice_am_37778061.mp3	ነጮቹ የሰው ሀገር ወርረው ነባር ባሕላዊና ማኅበረሰባዊ ሥሪቱን ወደጎሳ አደረጃጀት በመቀየር ምስቅልቅል ሁኔታን ፈጠሩ።	2	0	thirties	male			am	
aa486d252354c99ffdfb39710151cac2cfa36fcf36b042ec32b5bf8d68bd00a067d2875d032e47730c1f3b73765f42240bfc96676151230c8eec2e941342978f	common_voice_am_37779484.mp3	ጄኔራል ሰዓረ ሕይወታቸው እስካለፈበት ድረስ የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም በመሆን አገልግለዋል።	2	0	thirties	male			am	
aa486d252354c99ffdfb39710151cac2cfa36fcf36b042ec32b5bf8d68bd00a067d2875d032e47730c1f3b73765f42240bfc96676151230c8eec2e941342978f	common_voice_am_37779572.mp3	የሰሜን ኢትዮጵያን የእርስ በርስ ጦርነት የተቋጨበት መንገድ አፍሪካ የራሷን ችግር በራሷ መፍታት እንደምትችል ማሳያ ነው	2	0	thirties	male			am	
aa486d252354c99ffdfb39710151cac2cfa36fcf36b042ec32b5bf8d68bd00a067d2875d032e47730c1f3b73765f42240bfc96676151230c8eec2e941342978f	common_voice_am_37782300.mp3	ዋናው ቁም ነገር የተፈጠረው ጸብ እስከወዲያኛው አራርቆ አለማቆየቱ በዕርቅና በይቅርታ መቋጨቱ ላይ ነው።	2	0	thirties	male			am	
aa486d252354c99ffdfb39710151cac2cfa36fcf36b042ec32b5bf8d68bd00a067d2875d032e47730c1f3b73765f42240bfc96676151230c8eec2e941342978f	common_voice_am_37782403.mp3	በረመዳን ወቅት ልምምድ ስታደርግ የነበረችው ሲፈን በመጀመሪያ የማራቶን ውድድሯ ታሸንፋለች ተብሎ አልተጠብቅም ነበር።	2	0	thirties	male			am	
aa486d252354c99ffdfb39710151cac2cfa36fcf36b042ec32b5bf8d68bd00a067d2875d032e47730c1f3b73765f42240bfc96676151230c8eec2e941342978f	common_voice_am_37782415.mp3	እነዚህ ሰዎች ዕድሜያቸው ቢገፋም በአንጻራዊነት ጤነኛ ናቸው።	2	0	thirties	male			am	
aa486d252354c99ffdfb39710151cac2cfa36fcf36b042ec32b5bf8d68bd00a067d2875d032e47730c1f3b73765f42240bfc96676151230c8eec2e941342978f	common_voice_am_37782455.mp3	ሉላ ዳ ሲልቫ የቀኝ አክራሪውና የላቲኑ ትራምፕ ይባሉ የነበሩትን ዣየር ቦልሶናሮን በማሸነፍ ነው ለሥልጣን የበቁት።	2	0	thirties	male			am	
aa486d252354c99ffdfb39710151cac2cfa36fcf36b042ec32b5bf8d68bd00a067d2875d032e47730c1f3b73765f42240bfc96676151230c8eec2e941342978f	common_voice_am_37782618.mp3	እናም ከዚያች እለት አንስቶ የማቶ ጎሳ የከፋን ነገስታት እያማከሩ በሰላም መኖር ጀመሩ፡፡	2	0	thirties	male			am	
aa486d252354c99ffdfb39710151cac2cfa36fcf36b042ec32b5bf8d68bd00a067d2875d032e47730c1f3b73765f42240bfc96676151230c8eec2e941342978f	common_voice_am_37782708.mp3	ወድ ድል መጓዝ ያለን ብቸኛ አማራጭ ነው ብሏል።	2	0	thirties	male			am	
aa486d252354c99ffdfb39710151cac2cfa36fcf36b042ec32b5bf8d68bd00a067d2875d032e47730c1f3b73765f42240bfc96676151230c8eec2e941342978f	common_voice_am_37782853.mp3	አሶራውያን እንዲሁም በባቢሎናውያን ዘመን በመስቀል ላይ የሚፈጸም የሞት ቅጣት እንደተጀመረ ዶክተር ሲሊዮር ያምናሉ።	2	0	thirties	male			am	
aa486d252354c99ffdfb39710151cac2cfa36fcf36b042ec32b5bf8d68bd00a067d2875d032e47730c1f3b73765f42240bfc96676151230c8eec2e941342978f	common_voice_am_37782861.mp3	ፎረስት በሜዳቸው ያለመሸነፍ ጠንካራ ክብረ ወሰን ቢኖራቸውም በዚህ ጨዋታ ምንም ነጥብ እንደማያገኙ እገምታለሁ።	2	0	thirties	male			am	
aa486d252354c99ffdfb39710151cac2cfa36fcf36b042ec32b5bf8d68bd00a067d2875d032e47730c1f3b73765f42240bfc96676151230c8eec2e941342978f	common_voice_am_37782892.mp3	ሶፋ ላይ ወይ መኝታ ቤት አስቀምጠዋቸው ሥራቸውን መጨረስ ላይ ነው ትኩረታቸው።	2	0	thirties	male			am	
aa486d252354c99ffdfb39710151cac2cfa36fcf36b042ec32b5bf8d68bd00a067d2875d032e47730c1f3b73765f42240bfc96676151230c8eec2e941342978f	common_voice_am_37782899.mp3	አቶ ጌታቸው ከትግራይ ይዤ የመጣሁት የሰላም እና የፍቅር መልዕክት ብቻ ነው ብለዋል	2	0	thirties	male			am	
aa486d252354c99ffdfb39710151cac2cfa36fcf36b042ec32b5bf8d68bd00a067d2875d032e47730c1f3b73765f42240bfc96676151230c8eec2e941342978f	common_voice_am_37782900.mp3	ከሁለት ዓመት በፊት የወር አበባ ህመምን ለመቀነስ የሚረዳ ቴክኖሎጂን በተመለከተ በማኅበራዊ ሚዲያ ላይ አየች።	2	0	thirties	male			am	
aa486d252354c99ffdfb39710151cac2cfa36fcf36b042ec32b5bf8d68bd00a067d2875d032e47730c1f3b73765f42240bfc96676151230c8eec2e941342978f	common_voice_am_37782914.mp3	ድርሻቸውንም ወሰዱ አንደኛው ከብቶች ገዛ አንደኛው መሬት ሶስተኛውም ወርቁን ወሰደ፡፡	2	0	thirties	male			am	
aa486d252354c99ffdfb39710151cac2cfa36fcf36b042ec32b5bf8d68bd00a067d2875d032e47730c1f3b73765f42240bfc96676151230c8eec2e941342978f	common_voice_am_37782925.mp3	ይህ ምን ማለት ነው::	2	0	thirties	male			am	
aa486d252354c99ffdfb39710151cac2cfa36fcf36b042ec32b5bf8d68bd00a067d2875d032e47730c1f3b73765f42240bfc96676151230c8eec2e941342978f	common_voice_am_37782936.mp3	ሰውየውም ይህ እንዴት ሊሆን ይችላል አለ፡፡	2	0	thirties	male			am	
aa486d252354c99ffdfb39710151cac2cfa36fcf36b042ec32b5bf8d68bd00a067d2875d032e47730c1f3b73765f42240bfc96676151230c8eec2e941342978f	common_voice_am_37782941.mp3	ከዚህ የሙስና ክስ በተጨማሪ ሌሎች ክሶችም ይጠብቋቸዋል።	2	0	thirties	male			am	
aa486d252354c99ffdfb39710151cac2cfa36fcf36b042ec32b5bf8d68bd00a067d2875d032e47730c1f3b73765f42240bfc96676151230c8eec2e941342978f	common_voice_am_37791662.mp3	ወደ ትክክለኛ መዳረሻ የሚወስድን ትክክለኛ መንገድ መርጦ መጓዝን ይሻል	2	0	thirties	male			am	
aa486d252354c99ffdfb39710151cac2cfa36fcf36b042ec32b5bf8d68bd00a067d2875d032e47730c1f3b73765f42240bfc96676151230c8eec2e941342978f	common_voice_am_37791902.mp3	በመጽሐፍ ቅዱስ መሠረት የሮማ ወታደሮች ከኢየሱስ ጋር አብረው የተሰቀሉት ሁለት ወንጀሎችን እግር ሰብረዋል።	2	0	thirties	male			am	
aa486d252354c99ffdfb39710151cac2cfa36fcf36b042ec32b5bf8d68bd00a067d2875d032e47730c1f3b73765f42240bfc96676151230c8eec2e941342978f	common_voice_am_37805146.mp3	በተጨማሪም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በቢሾፍቱ ከተማ እየተከናወኑ የሚገኙ የከተማ ግብርና ስራዎችን ጎብኝተዋል፡፡	2	0	thirties	male			am	
aa486d252354c99ffdfb39710151cac2cfa36fcf36b042ec32b5bf8d68bd00a067d2875d032e47730c1f3b73765f42240bfc96676151230c8eec2e941342978f	common_voice_am_37805211.mp3	የቡዳፔስቷ ፓውላ አርቴሚስ የወር አበባ ህመም ማስታገሻ ልብስ ገበያ ላይ የሚቀርብበትን ወቅት በጉጉት አየጠበቀች ትገኛለች።	2	0	thirties	male			am	
aa486d252354c99ffdfb39710151cac2cfa36fcf36b042ec32b5bf8d68bd00a067d2875d032e47730c1f3b73765f42240bfc96676151230c8eec2e941342978f	common_voice_am_37805232.mp3	የብረት ባለሙያ የነበሩት ሉላ ሲልቫ አምስት መቶ ሰማኒያ ቀናትን በእስር አሰልፈዋል።	2	0	thirties	male			am	
aa486d252354c99ffdfb39710151cac2cfa36fcf36b042ec32b5bf8d68bd00a067d2875d032e47730c1f3b73765f42240bfc96676151230c8eec2e941342978f	common_voice_am_37805237.mp3	ያለመተማመን ስሜትም ስላሳደረባቸው ሄምቲ ጥርጣሬ ውስጥ መግባት የጀመሩት በዚህ ወቅት ነበር።	2	0	thirties	male			am	
aa486d252354c99ffdfb39710151cac2cfa36fcf36b042ec32b5bf8d68bd00a067d2875d032e47730c1f3b73765f42240bfc96676151230c8eec2e941342978f	common_voice_am_37805251.mp3	በዚህ የተነሳ ለቅሪተ አካሏ ሉሲ ወይም ድንቅነሽ የሚል ስያሜ እንደወጣላት ይነገራል፡፡	2	0	thirties	male			am	
aa486d252354c99ffdfb39710151cac2cfa36fcf36b042ec32b5bf8d68bd00a067d2875d032e47730c1f3b73765f42240bfc96676151230c8eec2e941342978f	common_voice_am_37805256.mp3	ቀደም ብሎ የአውሮፓ ህብረት ዜጎቹን ከካርቱም ለማስወጣት እቅድ መንደፉን አስታውቆ ነበር።	2	0	thirties	male			am	
aa486d252354c99ffdfb39710151cac2cfa36fcf36b042ec32b5bf8d68bd00a067d2875d032e47730c1f3b73765f42240bfc96676151230c8eec2e941342978f	common_voice_am_37805262.mp3	ዲፕሎማቶች እና በዲፕሎማሲው ዘርፍ የሚሠሩ ሠራተኞች እንደሚወጡ ይጠበቃል።	2	0	thirties	male			am	
aa486d252354c99ffdfb39710151cac2cfa36fcf36b042ec32b5bf8d68bd00a067d2875d032e47730c1f3b73765f42240bfc96676151230c8eec2e941342978f	common_voice_am_37805273.mp3	ዌስት ሃም ላለመውረድ እንደዚህ አይነት ጨዋታዎችን ማሸነፉ የግድ ነው።	2	0	thirties	male			am	
aa486d252354c99ffdfb39710151cac2cfa36fcf36b042ec32b5bf8d68bd00a067d2875d032e47730c1f3b73765f42240bfc96676151230c8eec2e941342978f	common_voice_am_37805303.mp3	ከመሞቱም በፊት እንዳንጣላ ቃል አስገብቶን ስለነበረ አልተጣላንም፡፡	2	0	thirties	male			am	
aa486d252354c99ffdfb39710151cac2cfa36fcf36b042ec32b5bf8d68bd00a067d2875d032e47730c1f3b73765f42240bfc96676151230c8eec2e941342978f	common_voice_am_37805304.mp3	ከእለታት አንድ ቀን ደግሞ አንዲት ቆንጆ ሴት ስታለቅስ ያገኛታል፡፡	2	0	thirties	male			am	
aa486d252354c99ffdfb39710151cac2cfa36fcf36b042ec32b5bf8d68bd00a067d2875d032e47730c1f3b73765f42240bfc96676151230c8eec2e941342978f	common_voice_am_37809607.mp3	በዚህ ሂደት በርካታ ነርቮች ይጎዳሉ ይላሉ ፕሮፌሰር ፔሬዝ።	2	0	thirties	male			am	
aa486d252354c99ffdfb39710151cac2cfa36fcf36b042ec32b5bf8d68bd00a067d2875d032e47730c1f3b73765f42240bfc96676151230c8eec2e941342978f	common_voice_am_37814365.mp3	ይኽም ጦርነት ነው ጦርነት አያልቅም።	2	0	thirties	male			am	
aa486d252354c99ffdfb39710151cac2cfa36fcf36b042ec32b5bf8d68bd00a067d2875d032e47730c1f3b73765f42240bfc96676151230c8eec2e941342978f	common_voice_am_37814409.mp3	የካናዳ ኤምባሲ ዜጎቹ ደኅንነቱ በተጠበቀ ቦታ እንዲሆኑ ማሳሰቢያ አውጥቷል።	2	0	thirties	male			am	
aa486d252354c99ffdfb39710151cac2cfa36fcf36b042ec32b5bf8d68bd00a067d2875d032e47730c1f3b73765f42240bfc96676151230c8eec2e941342978f	common_voice_am_37814509.mp3	በኦሮሚያ እና በሌሎች አካባቢዎች የተዳከሙ አብያተ ክርስቲያናትን ቋንቋውን በሚያውቁ አገልጋዮች እና በአገልግሎት ማጠናከር	2	0	thirties	male			am	
aa486d252354c99ffdfb39710151cac2cfa36fcf36b042ec32b5bf8d68bd00a067d2875d032e47730c1f3b73765f42240bfc96676151230c8eec2e941342978f	common_voice_am_37814536.mp3	በአሁኑ ወቅት የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት እያለች ባቋቋመችው ፕሮዳክሽን ኩባንያ እየሰራች ነው።	2	0	thirties	male			am	
aa486d252354c99ffdfb39710151cac2cfa36fcf36b042ec32b5bf8d68bd00a067d2875d032e47730c1f3b73765f42240bfc96676151230c8eec2e941342978f	common_voice_am_37814587.mp3	ስፔን ስድስት አውሮፕላኖች ወደ ጂቡቲ መላኳን አስታውቃለች።	2	0	thirties	male			am	
aa486d252354c99ffdfb39710151cac2cfa36fcf36b042ec32b5bf8d68bd00a067d2875d032e47730c1f3b73765f42240bfc96676151230c8eec2e941342978f	common_voice_am_37815099.mp3	በመዲናዋ ካርቱም የሚደረገው የጎዳና ላይ ውጊያዎችም ቀጥሏል።	2	0	thirties	male			am	
aa486d252354c99ffdfb39710151cac2cfa36fcf36b042ec32b5bf8d68bd00a067d2875d032e47730c1f3b73765f42240bfc96676151230c8eec2e941342978f	common_voice_am_37815120.mp3	በሕይወቴ ትርጉም ያለው ሥራም ለመሥራት እፈልግ ነበር።	2	0	thirties	male			am	
aa486d252354c99ffdfb39710151cac2cfa36fcf36b042ec32b5bf8d68bd00a067d2875d032e47730c1f3b73765f42240bfc96676151230c8eec2e941342978f	common_voice_am_37817080.mp3	አልአረቢያ ቴሌቪዥን ጣቢያም ከአንድ ወታደራዊ ሰፈር ውስጥ የተነሳ ጭስን ሲያሳይ እንደነበረ ሮይተርስ ዘግቧል።	2	0	thirties	male			am