File size: 39,231 Bytes
ddf9c04
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
1
2
3
4
5
6
7
8
9
10
11
12
13
14
15
16
17
18
19
20
21
22
23
24
25
26
27
28
29
30
31
32
33
34
35
36
37
38
39
40
41
42
43
44
45
46
47
48
49
50
51
52
53
54
55
56
57
58
59
60
61
62
63
64
65
66
67
68
69
70
71
72
73
74
75
76
77
78
79
80
81
82
83
84
85
86
87
88
89
90
91
92
93
94
95
96
97
98
99
100
101
102
103
104
105
106
107
108
109
110
111
112
113
114
115
116
117
118
119
120
121
122
123
124
125
126
127
client_id	path	sentence	up_votes	down_votes	age	gender	accents	variant	locale	segment
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3	common_voice_am_37782188.mp3	እንዲህ እያለም ይፈትነው ጀመር፡፡	2	0					am	
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3	common_voice_am_37782216.mp3	ባልየው ፍቅረኛዋን ሊይዘው ሲሞክር ፍቅረኛው ደግሞ ለማምለጥ ሲሞክር ትግል ተጀመረ፡፡	2	0					am	
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3	common_voice_am_37782218.mp3	ቅድመ ንጋት ፀሐይ ከመውጣቷ በፊት ጾም መያዣው ሰዓት ደግሞ ሱሁር ይባላል።	2	0					am	
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3	common_voice_am_37782219.mp3	ለዚህ ነው ወደዚህ የመጣነው፡፡	2	0					am	
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3	common_voice_am_37782308.mp3	በሱዳን የሚሆነው ነገር ሁለቱ ሃገራት በሚኖራቸው ግንኙነት ላይ የራሱ ተጽዕኖ ይኖረዋል።	2	0					am	
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3	common_voice_am_37782309.mp3	በካርቱምና ካይሮ መካከል ቢያንስ ሀያ አምስት አውቶብሶች በየዕለቱ ይጓጓዛሉ።	2	0					am	
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3	common_voice_am_37782310.mp3	የመጽሐፉ ርዕስ ከዚህ ተቀዳ።	2	0					am	
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3	common_voice_am_37782318.mp3	ዶናልድ ትራምፕ የሰሞኑ ዜና ነበሩ።	2	0					am	
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3	common_voice_am_37782319.mp3	ይህ የሕጻናት ዕድገት ባለሙያዋ ጆርጎ ድሪባም የሚስማሙበት ነው።	2	0					am	
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3	common_voice_am_37782320.mp3	ከጄኔራል ሰዓረ የሀገር ፍቅርን በታማኝነት ማገልገልን እንዲሁም ኅብረ ብሔራዊ ወንድማማችነትን ይማራሉ ነው ያሉት ከንቲባዋ በንግግራቸው፡፡	2	0					am	
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3	common_voice_am_37782321.mp3	ልጄ እንጂ እኔ አልሞት! ልጅ ደግሞ የለኝም፡፡	2	0					am	
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3	common_voice_am_37782575.mp3	ካርቱም ያለው የአሜሪካ ኤምባሲ እንደተዘጋ ባይደን አረጋግጠዋል	2	0	thirties	male			am	
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3	common_voice_am_37782576.mp3	ይህም ሲባል ለሓቆች እንዲህ ሆኖ መገኘትና፣ እንደዚያ ሆኖ አለመገኘት አስገዳጅ አመክንዮ የለም።	2	0	thirties	male			am	
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3	common_voice_am_37782577.mp3	በመጨረሻም ተመስገን አለ፡፡	2	0	thirties	male			am	
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3	common_voice_am_37782579.mp3	ስለዚህ የሱሑር ሰዓት ምግብ በቂ ካርቦሃይድሬት ያለው እንዲሆን ይመከራል።	2	0	thirties	male			am	
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3	common_voice_am_37782580.mp3	የተመድ የዓለም አቀፍ የስደተኞች ድርጅት ሰራተኛ የሆነ ሱዳናዊም ህይወቱን አጥቷል።	2	0	thirties	male			am	
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3	common_voice_am_37782581.mp3	ይሁንና የሞራሌስ ፓርቲ በቀጣዩ ዓመት ጠቅላላ ምርጫ አሸነፈና ሞራሌ ከተሰደዱበት አርጀንቲና ተመለሱ።	2	0	thirties	male			am	
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3	common_voice_am_37782585.mp3	አንድ ሳምቡሳ በአማካይ ሁለት መቶ ሀምሳ ካሎሪ አለው።	2	0	thirties	male			am	
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3	common_voice_am_37782587.mp3	በአንዳንድ ሁኔታዎች ወታደሮች ሞታቸውን ለማፋጠን የሚያደርጉት የጉልበታቸውን ቋንጃ በመምታት እግራቸውን መስበር ነው።	2	0	thirties	male			am	
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3	common_voice_am_37790322.mp3	የፖለቲካ ተንታኙ አደም ካሴ በሱዳን ግጭት የተቀሰቀሰው በኢትዮጵያ የፖለቲካ ችግር ባለበት ወቅት መሆኑን ይጠቅሳሉ።	2	0	thirties	male			am	
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3	common_voice_am_37790323.mp3	ታዋቂው የአፋን ኦሮሞ ድምፃዊ ዘሪሁን ወዳጆ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ።	2	0	thirties	male			am	
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3	common_voice_am_37790332.mp3	ይህንንም ተከትሎ በመንግሥት እና በቤተክርስቲያኗ መሪዎች ባለፈው ሳምንት መጨረሻ ላይ ውይይት መደረጉም ይታወሳል	2	0	thirties	male			am	
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3	common_voice_am_37790335.mp3	ከጤና ሚኒስቴር ጋር አብረው በአይን ህክምናና በሌሎች የጤና አገልግሎቶች ላይ በትብብር እንደሚሰሩ ተናግረዋል።	2	0	thirties	male			am	
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3	common_voice_am_37790336.mp3	በተለይ ሲጋራ ስጡኝ ማለት ሲያቆሙ ቤተሰቡ ግራ ተጋብቷል።	2	0	thirties	male			am	
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3	common_voice_am_37790338.mp3	እርሷም አዎ ከመለወጥ አምልጬ የመጣሁት እኔ ብቻ ነኝ አለችው፡፡	2	0	thirties	male			am	
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3	common_voice_am_37790340.mp3	ባንኩ በቀጣይም ይህን መሰል የማህበራዊ ኃላፊነቱን ለመወጣት እንደሚሰራ ነው የተገለፀው፡፡	2	0	thirties	male			am	
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3	common_voice_am_37790346.mp3	መዘንጋት የሌለብን ይላሉ አቶ ሰኢድ የማንዳስሰው የልጆች ሥነልቦናዊ ጤና የዕድገታቸው ወሳኝ ክፍል መሆኑን ነው	2	0	thirties	male			am	
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3	common_voice_am_37790347.mp3	የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን አሰልጣኝ ውበቱ አባተ በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ለነበራቸው ቆይታ ምስጋና አቅርቧል፡፡	2	0	thirties	male			am	
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3	common_voice_am_37790349.mp3	ብሎ ወደ ጫካው ሮጦ ሄደ፡፡	2	0	thirties	male			am	
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3	common_voice_am_37790350.mp3	አርሰናል እንዳደረገው ሩዋንዳን ይጎብኙ ብለው ማሊያቸው ላይ ይለጥፋሉ።	2	0	thirties	male			am	
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3	common_voice_am_37790353.mp3	መልሶቹን እስከ ነገ ድረስ እንድታመጣ፡፡	2	0	thirties	male			am	
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3	common_voice_am_37790354.mp3	ሁለተኛው ሰው ደግሞ በከፊል እምነት ያለው ነው፡፡	2	0	thirties	male			am	
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3	common_voice_am_37790355.mp3	ላብና ትንፋሽ ይጠይቃል።	2	0	thirties	male			am	
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3	common_voice_am_37790431.mp3	ስለዚህ እነዚህ ነገሮችን ግጭቱን ሊያወሳስቡ ይችላሉ ሲሉ አቦ ሓሽም ያስረዳሉ።	2	0	thirties	male			am	
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3	common_voice_am_37790432.mp3	በአሜሪካ ታሪክ በወንጀል የተከሰሱ የመጀመርያው የቀድሞ ፕሬዝዳንት ሆነዋል።	2	0	thirties	male			am	
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3	common_voice_am_37790433.mp3	በውድድሩ መጀመሪያ አካባቢ ሲፈን የሕመም ምልክት እያሳያች ሩጫዋን እያቆመች ሰውነቷን ለማፍታት ስትሞክር ታይታ ነበር።	2	0	thirties	male			am	
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3	common_voice_am_37790445.mp3	አሜሪካ በስህተት ነው የታሰረው ስትል የፈረጀች ሲሆን ከእስር ለማስፈታትም በርካታ ጥረቶች እየተደረጉ ነው።	2	0	thirties	male			am	
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3	common_voice_am_37790447.mp3	ፍላቪየስ በጻፈው ዘገባ በ ሰማኒያ ስምንት ዓመተ ዓለም አካባቢ የጅምላ ስቅለቶች ይፈጸሙ እንደነበር ጠቅሷል።	2	0	thirties	male			am	
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3	common_voice_am_37790449.mp3	አባት ልጁን ካደ።	2	0	thirties	male			am	
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3	common_voice_am_37790454.mp3	በኤፍኤ ዋንጫ ጥሩ ተጉዘዋል።	2	0	thirties	male			am	
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3	common_voice_am_37790455.mp3	ውጤት ለመገመት ከሚከብዱ ጨዋታዎች መካከል አንዱ ይህ ነው።	2	0	thirties	male			am	
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3	common_voice_am_37790457.mp3	እናትየውም ይህንን ማድረግ እንዴት ይቻልሃል ብላ ጠየቀችው፡፡	2	0	thirties	male			am	
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3	common_voice_am_37790470.mp3	የብልጽግና ጉዞ ሁሉም አሸናፊ የሚሆንበት የኅብረት ጉዞ እንጂ ጥቂቶች የሚያሸንፉበት የጥሎ ማለፍ ሩጫ አይደለም።	2	0	thirties	male			am	
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3	common_voice_am_37790471.mp3	ቴምቢ እህታቸው ለዘጠነኛ ዓመታቸው በስጦታ የገዛችላቸው ነጭ ፓላዞ የተሰኘው ሱሪ በአሁኑ ወቅት አለመኖሩ ይጸጽታቸዋል።	2	0	thirties	male			am	
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3	common_voice_am_37790560.mp3	በኢትዮጵያ የተወሰኑ የማኅበራዊ መገናኛ ዘዴዎች ላይ የተጣለው ገደብ እንዲነሳ የመብት ተሟጋቹ አምነስቲ ኢንተርናሽናል ጠየቀ።	2	0	thirties	male			am	
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3	common_voice_am_37790561.mp3	የመጽሔቱ አሳታሚ ዋና ዳይሬክተር ቢያንካ ፖልማን ተናግራለች።	2	0	thirties	male			am	
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3	common_voice_am_37790568.mp3	የሰው ልጆች ምናልባትም ከመቶ ዓመት በላይም ሊኖሩ ይችላሉ ብለው ሳይንቲስቶች እንዲያስቡ አድርጓል።	2	0	thirties	male			am	
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3	common_voice_am_37790569.mp3	ይህ ደግሞ አካላዊ ዕድገትን ብቻ የሚመለከት ነው።	2	0	thirties	male			am	
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3	common_voice_am_37790584.mp3	ለኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ባቀረቡት ጥያቄ መሠረት የሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ በጉዳዩ ላይ ተወያይትል	3	0	thirties	male			am	
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3	common_voice_am_37790592.mp3	እርሱም ወደቤቱ ወስዷቸው ምግብ እንዲበሉ ሰውየው ሚስቱ ምግብ እንድታቀርብ አዘዛት፡፡	2	0	thirties	male			am	
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3	common_voice_am_37790596.mp3	የተሰበረን ልብ ለመጠገን ግን ጊዜ ይወስዳል።	2	0	thirties	male			am	
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3	common_voice_am_37790602.mp3	ምክንያቱም የእግዚአብሔርን ሥም ስለማይወድ አዎ ብቻ ካልከው ትሸለማለህ አለችው፡፡	2	0	thirties	male			am	
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3	common_voice_am_37790605.mp3	ይህ ብቻ በቂ ስላልሆነ ለምን አንድ ቀን አብረን አናድርም?”	2	0	thirties	male			am	
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3	common_voice_am_37790612.mp3	ነገር ግን እሱን እንደ አደጋ መመልከታቸው በጣም የሚያስደንቅ ነው።	2	0	thirties	male			am	
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3	common_voice_am_37790614.mp3	ሱዳን ላለፉት ቀናት በግጭት እየታመሰች ነው ሁለት ጀነራሎች አንጃ ፈጥረው ለስልጣን ሽሚያ ግጭት ውስጥ ገብተዋል።	2	0	thirties	male			am	
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3	common_voice_am_37790622.mp3	የሕዋስ ተመራማሪ የሆኑት ፕሮፌሰር ጃኔት ሎርድ ብዙ ዓመት መኖር ጥሩ ኑሮ መግፋት ማለት አይደለም ይላሉ።	2	0	thirties	male			am	
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3	common_voice_am_37790624.mp3	እንዲያውም ሲጋራ ካልሰጣችሁኝ ራሴ እየወጣሁ እገዛለሁ ብለው ማስፈራራት ጀመሩ።	2	0	thirties	male			am	
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3	common_voice_am_37791277.mp3	በቅሎዋ በድንገት ተደናቅፋ ስትወድቅ ጌታውም ጉድጓድ ውስጥ ወድቆ ክፉኛ ተጎዳ፡፡	2	0	thirties	male			am	
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3	common_voice_am_37791278.mp3	እኔ ግን ገንዘብ የለኝም አለው፡፡	2	1	thirties	male			am	
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3	common_voice_am_37791282.mp3	እንዲሁም ኬንያዊቷ አትሌት ፔሬስ ጄፕቺርቺር ሦስተኛ ደረጃ ወጥታለች፡፡	2	0	thirties	male			am	
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3	common_voice_am_37791284.mp3	በዚህ ጊዜ ውሽማዋ መጥቶ “በሩን ክፈቺ እያለ በሩን ይደበድብ ጀመር፡፡	2	0	thirties	male			am	
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3	common_voice_am_37791288.mp3	የሌላ የእምነት ተከታዮች በእምነታቸው ምክንያት ለእስር ለስደትና እንደሚዳረጉ ይነገራል።	2	0	thirties	male			am	
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3	common_voice_am_37791290.mp3	ይህ ሁሉ ሲሆን የሚሰቀለው ሰው ላይ የሚፈጠረው ህመም በቃላት ለመግለጽ የማይቻል አሰቃቂ ነው።	2	0	thirties	male			am	
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3	common_voice_am_37791291.mp3	የሪዮ ኦሊምፒክ የአስር ሺህ ሜትር ወርቅ አሸናፊ አልማዝ አያና ተወዳዳሪ አትሌት ናት።	2	0	thirties	male			am	
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3	common_voice_am_37791293.mp3	ፎርሙላ አንድ ያሸነፈው በቤንተን ሥር ሆኖ ሲሆን አምስት ጊዜ ያሸነፈው በፌራሪ ሥር ሆኖ ነው።	2	0	thirties	male			am	
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3	common_voice_am_37791294.mp3	በዋሽንግተን ዩኒቨርስቲ የተሠራ ጥናት እንደሚያሳየው በዚህ ምዕተ ዓመት የሰዎች በሕይወት መቆያ ዕድሜ ይጨምራል።	2	0	thirties	male			am	
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3	common_voice_am_37791297.mp3	በማግስቱም ሌላ ማግኘት እችላለሁ አለ፡፡	2	0	thirties	male			am	
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3	common_voice_am_37791298.mp3	እኔ ደግሞ ከፍተኛ አደጋ ባጋጠመህ ጊዜ አድንሃለሁ፡፡	2	0	thirties	male			am	
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3	common_voice_am_37791301.mp3	እንደምናስተውለው ከሆነ ሠራተኞች ልጆች ዝም ጭጭ እንዲሉላቸው ነው የሚፈልጉት	2	0	thirties	male			am	
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3	common_voice_am_37791302.mp3	ፈተናው ተሸናፊ ነው።	2	0	thirties	male			am	
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3	common_voice_am_37791303.mp3	በመጨረሻም ያለን ብቸኛ እድል መሰቀል ብቻ ነው አሉት፡፡	2	0	thirties	male			am	
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3	common_voice_am_37791305.mp3	ለዚህ ነው የልጅ ልጄም ቢሆን ሽማግሌና ደካማ የሆነው፡፡ ለዚህም ነው ነገሮች የተገላቢጦሽ የሆኑት፡፡	2	0	thirties	male			am	
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3	common_voice_am_37802159.mp3	ኡሁሩ ኬንያታ የቀድሞ የደቡብ አፍሪካ ምክትል ፕሬዝዳንት ኮንዚሌ የምሥራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግሥታት ድርጅት ተመስግነዋል	2	0	thirties	male			am	
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3	common_voice_am_37802160.mp3	ከአንድ ሳምንታት በፊት በኬንያ ምሥራቃዊ ክፍል ኪሊፊ በሚባለው የባሕር ዳርቻ ግዛት ተመሳሳይ ነገር ተፈጥሯል	2	0	thirties	male			am	
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3	common_voice_am_37802164.mp3	አባታቸው እና ወንድማቸው የሲሚላኔን መቀበር ሳያዩ አልፈዋል ነገር ግን እናታቸው አስከሬኗ ተገኝቶ እንደሚቀብሯት ተስፋ ያደርጋሉ።	2	0	thirties	male			am	
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3	common_voice_am_37802191.mp3	ናታንያሁ ራሳቸው ጉቦ በመስጠት እመነት በማጉደልና በሙስና ያልተቋጨ ክስ አለባቸው።	2	0	thirties	male			am	
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3	common_voice_am_37802195.mp3	ይህ አንድን ሃገር ለመጠበቅና ለመከላከል አቅም አይሰጥም ሲሉ ያክላሉ።	2	0	thirties	male			am	
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3	common_voice_am_37802219.mp3	ስምንቱም ወንድማማቾች እንደርሱ ጀግና አለመሆናቸው እንደማያስደስታቸው ለእናታቸው ነገሯት፡፡	2	0	thirties	male			am	
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3	common_voice_am_37802244.mp3	ከተማዋ የማያቋርጥ የፍንዳታ ድምጽ በብርሃን ቢሞላትም የህይወት እንቅስቃሴዎች ቀጥለዋል።	2	0	thirties	male			am	
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3	common_voice_am_37802245.mp3	ፓስተር ማኬንዚ ንቴንጌ የተባለ የሃይማኖት ሰባኪ በፖሊስ ቁጥጥር ሥር ውሏል	2	0	thirties	male			am	
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3	common_voice_am_37802246.mp3	ከዚህ ኦፕሬሽን በፊት የቢቢሲ የአሜሪካ አጋር ሲቢኤስ ኒውስ ሰባ የመንግሥት ሠራተኞችን ለማስወጣት ዕቅድ እንዳለ ዘግቧል።	2	0	thirties	male			am	
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3	common_voice_am_37802247.mp3	ባለፉት ስድስት ወራት ብቻ ሁለት ቢሊዮን ዶላር የውጪ ቀጥታ ኢንቨስትመንት መሳብ መቻሉም ተመላክቷል።	2	0	thirties	male			am	
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3	common_voice_am_37802261.mp3	ፈጥኖ ደራሽ ልዩ ኃይል ስድስት አውሮፕላኖች ዜጎችን ለማስወጣት ጥቅም ላይ እንደዋሉና ከአሜሪካ ጋር እንደተባበረም ገልጿል።	2	0	thirties	male			am	
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3	common_voice_am_37802291.mp3	ቁልፍ የተከላካይ መስመር ተጫዋቾቹን በጉዳት ያጣው ዩናይትድ በዌምብሌ ፈተና እንደሚገጥመው እሰጋለሁ።	2	0	thirties	male			am	
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3	common_voice_am_37802293.mp3	ጠቃሚው ነገር ለሰውነታችን የሚያስፈልገው የተመጣጠነ ምግብን በመጠኑ ማግኘት ነው።	2	0	thirties	male			am	
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3	common_voice_am_37802308.mp3	በቀጣይ ቀናት የሁሉንም ክልሎች ርዕሳነ መስተዳድሮችን ያካተተ ቡድን ጉዞ ያደርጋል	2	0	thirties	male			am	
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3	common_voice_am_37802310.mp3	ሁለቱም ወገኖች የዜሮ ድምር ውጤት ውስጥ ገብተዋል።	2	0	thirties	male			am	
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3	common_voice_am_37802342.mp3	ብዙ ጊዜ ሴቶች በማያዘወትሩት ሥራ ላይ በመሰማራት የማኅበረሰቡን የቆዩ የሥርዓተ ጾታ አመለካከቶችን እየተገዳደሩ ይገኛሉ።	2	0	thirties	male			am	
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3	common_voice_am_37802350.mp3	ለምን የተለዩ እንደሆኑ ገና አልታወቀም ይላሉ ፕሮፌሰሯ።	2	0	thirties	male			am	
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3	common_voice_am_37802625.mp3	እነርሱም የመጀመሪያው አዋቂ ሰው እጅግ በጣም ያረጀ ስለነበረ ታላቅ ወንድም እንዳለው ሲያወቁ ተገረሙ፡፡	2	0	thirties	male			am	
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3	common_voice_am_37802626.mp3	ሆኖም የክሊዮፓትራ ፊልም ማስተዋወቂያ ባለፈው ሳምንት መውጣቱን ተከትሎ ግብጻውያንን አወዛግቧል።	2	0	thirties	male			am	
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3	common_voice_am_37802627.mp3	ባደረግነው ውይይት አዎንታዊ ሂደቶችን አይተናል በማለት የአይኤምኤፍ ልዑክ ቡድን መሪ አልቫሮ ፒሪስ መናገራቸው ተጠቅሷል።	2	0	thirties	male			am	
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3	common_voice_am_37802628.mp3	የመጀመሪያዎቹ ቀናት ከባድ ሊሆኑ ይችላሉ።	2	0	thirties	male			am	
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3	common_voice_am_37802651.mp3	ሉላ ዳ ሲልቫ ፕሬዝዳንት ነበሩ።	2	0	thirties	male			am	
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3	common_voice_am_37802653.mp3	ሰዎቹም ስማቸው እንዳይጠፋ በመፍራት ሶስት ስልቻ ጤፍ ሰጥተውት ጤፉን ይዞ ወደ መንደሩ ተመለሰ፡፡	2	0	thirties	male			am	
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3	common_voice_am_37802681.mp3	ሚሊዮኖች ትምህርት ቤት ዝር እንዳይሉ ተገድደው በየቤታቸው ተወስነው አማራጭ በሆነው የዲጂታል መንገዶች እንዲማሩ ሆነዋል።	2	0	thirties	male			am	
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3	common_voice_am_37802682.mp3	ከፍተኛ መጠን ያለውን ብድር ለማግኘት እየሞከረች መሆኑን የዜና ወኪሉ ጉዳዩን የሚያውቁ አራት ምንጮችን ጠቅሶ ዘግቧል።	2	0	thirties	male			am	
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3	common_voice_am_37802683.mp3	ካይሮ ምን ዓይነት እርምጃ እንደምትወስድ እናያለን።	2	0	thirties	male			am	
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3	common_voice_am_37802697.mp3	ነገር ግን እንደ የትወና ጥበብ ዘርፍነቱ በተለይ እንደ ድራማ በተዋናዮች የሚቀርበውን ብቻ ይገልፃል።	2	1	thirties	male			am	
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3	common_voice_am_37802698.mp3	ልጆቹንም ሰብስቦ እኔ አሁን አርጅቻለሁና ሞቴን የምጠብቅ ሰው ነኝ፡፡	2	0	thirties	male			am	
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3	common_voice_am_37802715.mp3	ስለ ክርስቶስ መምጣት ለአዳም ልጆች የመሥዋዕት በግ ሆኖ ስለመቅረቡና ሞቶ ስለ መነሣቱ አስቀድሞ ትንቢቶች ተነግረዋል።	2	0	thirties	male			am	
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3	common_voice_am_37802737.mp3	ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ቦሌ አውሮፕላን ማረፊያ በመገኘት ለፕሬዚዳንት ሐሰን ሼክ መሐመድ አሸኛኘት አድርገውላቸዋል፡፡	2	0	thirties	male			am	
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3	common_voice_am_37802738.mp3	ማሰብና መወሰን አለብን።	2	0	thirties	male			am	
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3	common_voice_am_37802756.mp3	እንደዚህ እንደዚህ ከተባለ ቦታ ነው የወደቀው አለው፡፡	2	0	thirties	male			am	
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3	common_voice_am_37802759.mp3	የተከሰተውን ችግር በመነጋገር ለመፍታት ከሁለቱም ወገን ያሉ አባቶች ተገናኝተው እና ተወያይተው ስምምነት ላይ ደርሰዋል።	2	0	thirties	male			am	
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3	common_voice_am_37802781.mp3	ብሎ ከብቶች ስላሉህ ከብቶችህን ብቻ ከመጠበቅ ባሻገር ስላንተ ለሌላ ሰው ሳልነግር ምስጢረኛህ እሆናለሁ፡፡	2	0	thirties	male			am	
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3	common_voice_am_37802784.mp3	የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ በዓለም ዙሪያ በሰው ልጅ አኗኗር ላይ ስር ነቀል ለውጥን አስከትሏል።	2	0	thirties	male			am	
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3	common_voice_am_37802785.mp3	ይህ ሰው በጣም ብልህ ስለነበረ ሰዎቹን ሁሉ ያታልል ነበር፡፡	2	0	thirties	male			am	
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3	common_voice_am_37802797.mp3	ሲፈን ከውድድሩ በኋላ ለቢቢሲ በሰጠችው አስተያየት በጣም አስደናቂ ነበር።	2	0	thirties	male			am	
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3	common_voice_am_37802798.mp3	እነዚህ ልዩ ኃይሎች የታጠቁ አማጺያን እና የወንጀል ቡድኖች ላይ ያነጣጠሩ ዘመቻዎችን ሲያካሂዱ ቆይተዋል።	2	0	thirties	male			am	
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3	common_voice_am_37802815.mp3	በዚህ ጊዜ ሰይጣኖቹ ከዛፉ ስር ይጫወቱ ስለነበረ ስለዛፉ ቅጠሎች የተለያዩ ክፍሎች ሲያወሩ ሰማ፡፡	2	0	thirties	male			am	
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3	common_voice_am_37802817.mp3	ይህ ምን ማለት ነው ብለው መንገዳቸውን ቀጠሉ፡፡	2	0	thirties	male			am	
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3	common_voice_am_37802823.mp3	ነገር ግን መጠኑን መወሰን ተገቢ ነው ሲሉ ይመክራሉ።	2	0	thirties	male			am	
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3	common_voice_am_37802843.mp3	በዚህ ጊዜ ሰዎቹ ከብቶቻቸውን በሙሉ አርደው ቆዳቸውን ሊሸጡ ይዘው ሄዱ፡፡	2	0	thirties	male			am	
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3	common_voice_am_37802848.mp3	በጦርነቱ ለሞቱት አብረናችሁ እናዝናለን ጦርነቱ ስላበቃ ደግሞ አብረናችሁ እንደሰታለን ብለዋል።	2	0	thirties	male			am	
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3	common_voice_am_37802881.mp3	በዚህም ሁኔታ በየቀኑ አብረው እየተኙ ለአንድ ሳምንት ያህል ፍቅራቸውን ሲጋሩ ከረሙ፡፡	2	0	thirties	male			am	
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3	common_voice_am_37802885.mp3	ይህም የሱዳን የፖለቲካ ዐውድ ከመለወጡ ጋር ይያያዛል።	2	0	thirties	male			am	
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3	common_voice_am_37802901.mp3	ቾይ የፕሬዝደንት ፓርክን መልካም ግንኙነት ተጠቅመው ከባለሃብቶች ጋር ሚሊዮን ዶላሮችን በእርዳታ መልክ ማግኘት ችለዋል።	2	0	thirties	male			am	
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3	common_voice_am_37802903.mp3	አሁን በተፈጠረው ሁኔታ ግን ወደዚያ የሚወስድ ዕድል ያላቸው አይመስለኝም።	2	0	thirties	male			am	
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3	common_voice_am_37802904.mp3	እያለ ሲለምን በልእልቲቱ ጣት ላይ የወርቁን ቀለበት አየው፡፡	2	0	thirties	male			am	
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3	common_voice_am_37802916.mp3	ከአራት ወራት በፊት የቫሌንሺያ ማራቶንን ያሸነፈው ኬልቪን ድንቅ አቋም ላይ ይገኛል።	2	0	thirties	male			am	
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3	common_voice_am_37802918.mp3	ይህ ጨዋታ አቻ እንደሚጠናቀቀ ገምታለሁ።	2	0	thirties	male			am	
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3	common_voice_am_37802928.mp3	ፈጣሪ ኢትዮጵያና ሕዝቦቿን ይባርክ	2	0	thirties	male			am	
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3	common_voice_am_37807177.mp3	እንዲሁም በቱጃሩ ቢል ጌትስ ስም የተቋቋመው የጌትስ ስኮላርሺፕን ለማግኘት የመጨረሻዋ ዕጩ ሆናለች።	2	0	thirties	male			am	
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3	common_voice_am_37807187.mp3	ከብት የሚያረቡ አርብቶ አደሮች ቁጥርም እጅግ ጥቂት ነው።	2	0	thirties	male			am