ኢትዮጵያ ከዓለም ሶስቱ ትልቅ የአብርሃም ሀይማኖቶች ጋር ታሪካዊ ግንኙነት አላት። | |
ክርስትናን በአራተኛው ምዕተ-ዓመት ተቀብላለች። | |
ከሕዝቡ አንድ ሶስተኛው እስላም ነው። | |
የመጀመሪያው የእስላም ሂጅራ ወደ ኢትዮጵያ ነው የተከናወነው። | |
ነጋሽ በአፍሪካ የመጀመሪያው የእስላም መቀመጫ ናት። | |
እስከ ፲፱፻፸ ዎቹ ድረስ ብዙ ቤተ-እስራኤሎች በኢትዮጵያ ይኖሩ ነበር። | |
የራስ ተፈሪ እንቅስቃሴ ኢትዮጵያን በትልቅ ክብር ነው የሚያያት። | |