text
stringlengths
14
35.3k
የዚህን ምሳሌ አሳሳችነት ስንናገር፥ ማኅበረ ቅዱሳን “ምሳሌ ዘየሐጽጽ” (ጒድለት ያለበት ምሳሌ) ነው ሊለን እንደሚችል እንገምታለን፡፡ ሆኖም የእኛ ዐላማ ምሳሌው የሚያስተምረውን የስሕተት ትምህርት ማጋለጥ እንጂ የምሳሌን ዘየሐጽጽነት ማስተባበል አይደለም፡፡ በገጽ 62 ጢሞቴዎስ አለን የተባለው ሕንዳዊ የሥነ መለኮት ሊቅ አንድን መጽሐፍ አዋልድ የሚያሰኙ መስፈርቶችን ካስቀመጠ በኋላ፥ የአዋልድ መጻሕፍትን ምንነት ለማስረዳት የተጠቀመውን ምሳሌ ስሕተቱን ሳይመረምር ተጠቅሞበታል፡፡ ምሳሌውም፥ “የሰው ዘር አባትና እናት አዳምና ሔዋን ናቸው፤ ልጆቻቸው ግን በዝተዋል፤ ሞልተዋል፤ ይበዛሉም፤ ይሞላሉም፤ አዋልድ መጻሕፍትም አባት እናታቸው አንድ መጽሐፍ ቅዱስ ቢሆንም ልጆቻቸው ግን በዝተዋል፤ ሞልተዋል፤ ይበዛሉም፤ ይሞላሉም፡፡” ይላል፡፡ በዚህ ምሳሌ ውስጥ ክፉ ሐሰተኛ ትምህርት ተሰውሮ አለ፡፡ ሰው ከሰው ሲወለድ አባቱንና እናቱን ፍጹም ሊያክል፣ ፍጹም ሊመስል ይችላል፤ በመጽሐፍ ቅዱስና በአዋልድ መጻሕፍት መካከል ያለውን ከፍተኛ ልዩነት ግን መቼም ቢሆን ማቀራረብ አንችልም፡፡ ምክንያቱም ከሰው የተወለደ ሰው ከወላጁ ጋር እኩል ቢሆንም፥ ከመጽሐፍ ቅዱስ የተወለደ መጽሐፍ ግን ከመጽሐፍ ቅዱስ ጋር መቼም ቢሆን እኩል ሊሆን አይችልምና፡፡ ማኅበረ ቅዱሳን ግን ሊያሳስት በሚችል ምሳሌ ተጠቅሞ አዋልድ መጻሕፍትን ከመጽሐፍ ቅዱስ ጋር እኩል ሊያደርግ ሲጣጣር ይታያልና ሃይ ሊባል ይገባል እንላለን፡፡ በእኛ በኩል ከቅንነት መጒደል እንጂ ከዕውቀት ማነስ አይመስለንምና ሥጋታችን ከፍተኛ ነው፡፡
እና እነዚህን ሁሉ ስደተኞች ማስተናገድ የሚችል መሰረተ ልማት የሚኖር ይመስላችኋል?” ብለዋል ካታ።
ቱሉ ሞዬ ጂኦተርማል የኤሌክትሪክ ኃይል ግዥ ስምምነት ከውኃ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስቴርና ከኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ጋር ተፈራርሟል፡፡ በስምምነቱ መሠረት ቱሉ ሞዬ ጂኦተርማል በምሥራቅ አርሲ ዞን ኢተያ ከተማ አቅራቢያ ቱሉና ሞዬ በተሰኙ ሥፍራዎች የሚገኘውን ዕምቅ የእንፋሎት ኃይል በመጠቀም የሚያመነጨውን የኤሌክትሪክ ኃይል ለኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ይሸጣል፡፡
አንባቢዎች በድር ጣቢያው አናት ላይ የሚገኘውን ዝርዝር በመጠቀም ሁሉንም ጣቢያዎች መድረስ ይችላሉ Holylandvietnamstudies.com የእያንዳንዱ ቋንቋ ስሞች ወይም በእያንዳንዱ አገር ካርታ ላይ ጠቅ በማድረግ ከዚህ በታች የሚታየውን የዓለም ካርታ ይመልከቱ።
በቂ እንቅልፍ ማግኘት የምትችለው እንዴት ነው?
11 ፤ በይሳኮርና በአሴር መካከል ቤትሳንና መንደሮችዋ፥ ይብልዓምና መንደሮችዋ፥ ዶርና የመንደሮችዋ ሰዎች፥ ዓይንዶርና የመንደሮችዋ ሰዎች፥ ታዕናክና የመንደሮችዋ ሰዎች፥ መጊዶና የመንደሮችዋ ሰዎች፥ ሦስቱ ኮረብቶች ለምናሴ ነበሩ።
የወያኔ ትርጉም፣ ታሪካዊ አመጣጥ እና የስያሜው ተጠቃሚዎች ከላይ እንደተገለጸው የአንጎት/የራያ ዐማራዎች ኾኖ ሳለ፣ አሁን በመንግሥት ስልጣን ያለው የትግሬ ነጻ አውጪ ቡድን/ተሀህት/ “ወያኔ” የሚውን ስያሜ ለምን ወሰደ? በሰፊው ሲታይም፣ የትግሬ ተገነጣይ ቡድኖች ለምን በቋንቋቸው/በመዝገበ ቃላታቸው፣ በባሕላቸው፣ በማኅበረ-ፖለቲካዊ እንቅስቃሴቸው፣ በጥቅሉ በማንነታቸው ፈጽሞ የማይወክላቸውን “ወያኔ” የሚለውን ስያሜ ለምን ለመጠቀም ፈለጉ? ሲብስም፣ አባቶቻቸው የደፈጠጡትን “ወያኔ” የሚለውን የእኩልነት እንቅስቃሴ ለምን ለራሳቸው መጠሪያነት (ህወሓት/ህዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ) ወሰዱት? ይኽን ስያሜ የወሰዱበት መሠረታዊ ምክንያቶችም፡-
በአጠቃላይ ፣ ሁለተኛው የ 2 ኛው መጋቢት አፍሪካን አቋርጦ የሚያልፈው ፎቶግራፍ አንሺዎች ሁሉንም ክስተቶች ይሸፍናል ፡፡ የወጣት ደስታ እና ጥሩ እውቀት አብቅቷቸዋል።
በብስክሌት መጋራት ዙሪያውን ሁል ጊዜ የሚደግፈውን ህዝብ የሚደግፍ ልኬት ከ 700 ኪ.ሜ እስከ 1,400 ኪ.ሜ በ 2020 ድረስ የብስክሌት መስመር መስመሩን በእጥፍ ለማሳደግ አስቧል።
በፍትሐ ብሔር ሕጉ ላይ በሕግ ሰው እንደሆኑ ዕውቅና ከተሰጣቸው መካከል የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን አንዷ ናት፡፡ በላይ መኮንን ካልረሳው፣ ቢረሳውም የፍትሐ ብሔር ሕጉን ገልበጥ ገልበጥ ቢያደርግ፣ አንቀጽ 398 ላይ ቁልጭ ብሎ ተቀምጧል፡፡
ዋልታ ፖሊስ - ላስታ ላሊበላ February 12, 2017 1 - 1 የኢትዮጵያ ብሄራዊ ሊግ
አምነው ጸንተውበት ይኖር ዘንድ የተነገረው ነገር ሁሉ በየክፍሉ የተጻፈው ምክንያቱ ምን እንደሆነ ያውቁ ዘንድ ላልተማሩት እውቀት እንድትሆን አባቶቻችን የወሰኗት የደነገጓት የከበረች ሃይማኖት ይህች ናት ሕዝ 3፤1 ዮሐ 20፤31
አሁንም በተሃድሶና በዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ላይ እንረባረብ እየተባለ እንኳን አንዳንዶች የሚዲያ ሙያተኛውንና የመገናኛ ብዙኃኑን ለማስፈራራት የሚሹ፤ ሌሎች ደግሞ ከሚዲያው ጋር ጦርነት ውስጥ በመግባት ለምን ስለእኛ ተጻፈ? ተዘገበና ተነገረ? በሚል ሚዲያውን ለማስፈራራትና ለማሸማቀቅ የሚራወጡ በየመንግሥት አካላቱ ውስጥ ሞልተው ተርፈዋል፡፡ ከዚያም አልፎ ከመርህና ሕግ ውጭ ሚዲያው ይኼን ይዘግብ ይኼን ይተው የሚል የክልል አመራር እየተቀፈቀፈ ከመምጣቱ ባሻገር ማዕከላዊነትንም እየተጋፋ ይገኛል፡፡
ዳሂ አይነት ተንቀሳቃሽ ክሬሸሮችና የተሻለ ማድረግ ይችላሉ
እስከአሁን ድረስ «ለግድቡ ግንባታ ገንዘብ አዋጡ» ከመባል ውጪ ግልጽነት የተላበሰ ወይይት አድርገው እንደማያውቁ የመድረኮቹ ተሳታፊዎች ጠቅሰው፣ ይህ ድብብቆሽ ደግሞ የሚሰበሰበው ገንዘብ ለታለመለት ዓላማ እንዳይውል አድርጓልም ሲሉ ጠቁመዋል። ማስተባበሪያ ጽህፈት ቤቱ ያለፈውን አንዳለፈ በመቁጠር አሁን በአዲስ መንፈስና ወኔ የጀመርነውን ከግብ ማድረስ አለብን የሚል መልዕክት አስተላልፏል፡፡
ስነ-ጥበባዊ ግርማይ ዓንዶም፡ "ንሙዚቃ ይቕልቦ'የ እምበር ኣይቅልበኒን'ዩ"
ከነዓን - የካም ልጅ። ዛሬ እስራኤል እና ሊባኖስ በሚባለው በሜዲቴራኔያን ምሥራቅ ጠረፍ ላይ ባለው አገር የተቀመጠ ብሔርና ሕዝብ ስም እንደ ነበር ይታወቃል።
እውነቱን፡ በግልጽ፡ እናስቀምጠው። እድገታዊ፡ የሚባለው፡ የህወሓት፡ መንግስት፡ የሚመራብት፡ ስርአት፡ የአንድ፡ አናሳ፡ ዘር፡ ፓርቲን፡ የበላይነት፡ ብቻ፡ የሚያንጸባርቅ፡ ነው። ስለሆነም፤ የታወቁት፡ ተመራማሪ፡ ደሳለኝ፡ ራሃማቶ፡ አንዳሉት፡ ከህወሓት፡ ውጭ፡ ያሉ፡ ሁሉ፡ በእድገት፡ ላይ፡ የመናገር፤ ሃሳብ፡ የማቅረብ፤ የመሳተፍ፤ የመተቸት፤ መብት፡ የላቸውም። መለስ፤ እነዚህን፡ “ኪራይ፡ ሰብሳቢ፡ ስለሆኑ፤ አልሚ”፡ ለመባል፡ የሞራል፡ ብቃት፡ የላቸውም፡ ብለው፡ ደንግገዋል። ኪራይ፡ ሰብሳቢ፡ ማን፡ እንደሆነ፡ በማስረጃ፡ ገልጨዋለሁ። ወደፊትም፡ በማስረጃ፡ የተደገፈ፡ ትንተና፡ አቀርባለሁ። የመለስ፡ ድንጋጌ፡ አገር፡ ወለድ፤ ኢትዮጵያዊ፡ የሆኑ፡ ሁሉ፡ የመፍጠር፤ የማምረት፤ የመንቀሳቀስ፤ የመወዳደር፤ ሃብት፡ አግኝተው፤ አገራቸውን፡ የማልማት፡ ሚና፡ እንዳይጫወቱ፤ የሃብታምና፡ መካከለኛ፡ መደቭ፡ ለመፍጠር፡ እንዳይችሉ፤ ማነቆ፡ ሁኗል። በስልጣን፡ ላይ፡ የመቆየት፡ ጉዳቱ፡ አንዱ፡ መልክ፡ ይህ፡ ነው። መለስ፡ እንደደነገጉት፤ ተቃዋሚወች፤ እድገቱ፡ “ፍትሃዊ፡ አይደለም፤ ሙስናን፡ ያጠናክራል፤ ሰው፡ በሃገሩ፡ ሰርቶ፡ እንዲኖር፡ አያበረታታም”፤ እድገት፡ አለ፤ ግን፡ ዳቦ፡ የለም” ለማለት፡ አይችሉም። ይህን፡ ካሉ፡ ምርጫቸው፡ ወይ፡ ከርቸሌ፤ ወይ፡ ስደት፡ ይሆናል። ተስፋ፡ የቆረጡ፤ በስር አቱ፡ እምነት፡ ስለሌላቸው፡ አማራጭ፡ ሁኖ፡ የሚያዩት፤ ከሃገር፡ መሸሽ፤ ሃቭትን፡ ማሸሽ፤ ወዘተ፡ ሆኗል። ጠቅላይ፡ሚንስትር፡ መለስ፡ እድገታዊ፡ መንግስት፡ ብሎው፡ የሚጠሩት፡ ወሳኝ፡ አመራር፡ ጥቅሙ፡ ለአንድ፡ ቡድን፡ መሆኑን፡ የሚያጠነክረው፡ ተወዳዳሪ፡ አለመፈቀዱ፤ የመንጋር፡ መብት፡ አለመኖሩ፤ እውነቱን፡ መናገር፡ አለመቻሉ፡ ወዘተ፤ነው። የህዝብ፡ ጠበቃና፡ ተወዳዳሪ፡ ቢኖር፤ የቻይና፡ የእድገት፡ ስርአት፡ ያስከተላቸውን፡ አስቃቂ፡ ውጤቶች፡ ማሳየትና፡ የኢትዮጵያን፡ የእድገት፡ መስመር፡ ማረም፡ በተቻለ፡ ነበር። ለምሳሌ፤ የአካባቢው፡ ውድቅት (massive environmental degradation and social dislocation that threatens sustainability)፤ እያደገ፡ የሄደው፡ በሃብታምና፡ድሃ መካከል፡ ያለው፡ የገቢና፡ የኑሮ፡ ልዩነት፤ የሙስና፡ ስፋትና፡ ጥልቀት፤ የወጣቱ፡ ትውልድ፡ በመሪወች፡ ላይ፡ ያለው፡ አመኔታ፡ እየተናደ፡ መሄድ፤ መልካም፡ የሆኑ፡ የባህል፡ እሴቶች፡ መጥፋት፤ ስርቆት፡ እነደብልጠት፡ ስራ፡ ላይ፡ መዋል፡ ከጥያቄ፡ ላይ፡ ይወድቁና፡ ይታረሙ፡ ነበር። መለስ፤ አመራራቸውን፤ የልማት፡ መሰረታቸውን፡ ጥያቄ፡ ውስጥ፡ የሚያስገባ፡ ትችት፡ ሁሉ፡ አይፈቅዱም። ቢፈቅዱና፡ የእራሳቸውን፡ ህገ፡ መንግስት፡ ስራ፡ ላይ፡ ቢያውሉ፡ ተስፋ፡ይኖር፡ ነበር። እርሳቸውም፡ ሆኑ፡ ደጋፊወቻቸው፤ ፖሊሲያቸውን፡ ከእራሳቸው፡ መለየት፡ አልቻሉም። ተቀናቃይ፡ ሁሉ፡ ጠላታቸው፡ አድርገው፡ ስለሚያዩ። ደጋፊወቻቸውም፡ ጥያቄ፡ አቅራቢወችን፡ “ግለሰብ፡ (መለስን፡ ማላታቸው፡ ነው)፡ ስለጠላችሁ፡ እንጂ፡ ፍትሃዊ፡ እድገት፡ ስለሌለ፡ አይደልም፡” ብለው፡ በጭፍን፡ የሚከራከሩት፡ በዚህ፡ መነጸር፡ ስለሚያዩት፡ ነው።በዛሬይቱ፡ ኢትዮጵያ፡ ሰውንና፡ የመንግስት፡ አመራርን፡ ለመለየት፡ አይፈቀድም። እውንትና፡ ውሸት፡ መለየት፡ሃጢያት፡ ሁኗል።
ንዝኮነ ዓይነት ገበን ኣብ ግምት ብምእታው ኣብ ልዕሊ እቲ ስርዓት ከም ስግኣት ዝቑጸሩ ዜጋታት ተቐባልነት የብሎምን።
31 ካብቲ የሱስ ወዲ 30 ዓመት ኰይኑ ኸም እተጠምቀ ዚገልጽ ጸብጻብ መጽሓፍ ቅዱስ ንነጀው፡ ብዛዕባ ዮሴፍ ዚገልጽ ሓሳብ ኣይንረክብን ኢና። መርትዖታት ከም ዚሕብሮ፡ የሱስ ኣገልግሎቱ ኣብ ዝጀመረሉ እዋን፡ ማርያም መበለት እያ ነይራ። (“ ዮሴፍ መዓስ እዩ ሞይቱ፧” ዘርእስታ ሳጹን ርአ።) ይኹን እምበር፡ ዮሴፍ ክሳዕ መወዳእታ ስድራ ቤቱ ዘዕቈበን ዝናበየን ጽኑዕ ኣቦ እዩ ነይሩ፣ በዚ ኸምዚ ሰናይ ኣብነት ሓዲጉ እዩ። ዝዀነ ይኹን ኣቦ፡ ዝዀነ ይኹን ርእሲ ስድራ ቤት፡ ወይ ከኣ ዝዀነ ይኹን ክርስትያን፡ ኣስኣሰር እምነት ዮሴፍ ኪስዕብ ኣለዎ።
ተጋዳላይ ስዩም፦ እወ መሰልካ እኮ እዩ። ዝመሰለካ ኪሪቲካል ኮይንካ ሓሳብካ ተቕርብ ትነቅፍ ትንቀፍ። ሐዚ ንስኻ እትፅሕፎ ኣብ ውራይና እዙይ ትኽክል ኣይኮነን እዙይ ትኽክል እዩ ክብል ኣለኒ፤ ደስ ዝበለካ ምፅሓፍ ግን መሰለክ እዩ ማንም ዝህበካን ዝኸልአካን ክኾን የብሉን። ኣብቲ መድረኻት እውን ኣብ ትግራይ ዘሎ ክሳብ ሐዚ ዘይተማለአ ዝበሃል ኣብ ባህሊን ቋንቋን ኣብ ኢንቨስትመንት ኣብ ዴሞክራስያዊ መሰላት ወዘተ ዓንተወይ ተልዕሎም ነበርካ ዘሎ ክፍተት ብድፍረት ክተቕርቡ ኣለኩም።
አንደኛው ገበሬ “ዕውነትክን ነው፡፡ እኔ የፈለኩት ድረስ ብቻ እንዲግጡ ገርቼ አሠልጥኜ ለያዝኳቸው
እንዴት በቤት በፍጥነት ጳጳሱ በ አክኔ መገላገል
እየተወሰደ ያለትን ህዜባዊ እርምጃዎች ማጤን በቂ ነው።
13 ፤ ጌዴዎንም በደረሰ ጊዜ አንድ ሰው ሕልምን ለባልንጀራው ሲያጫውት። እነሆ፥ ሕልም አለምሁ፤ እነሆም፥ አንዲት የገብስ እንጎቻ ወደ ምድያም ሰፈር ተንከባልላ ወረደች፥ ወደ ድንኳኑም ደርሳ እስኪወድቅ ድረስ መታችው፥ ገለበጠችውም፥ ድንኳኑም ተጋደመ ይል ነበር።
ልዑል እግዚአብሔር፡ እንኳን፡ ለ፳፻፰ኛው (ሃያ መቶ [ኹለት ሺ] ስምንተኛው) ጾመ ፍልሰታ ለማርያም፡ በያለንበት፡በደኅና አድርሶ፡ የምስጋና ሱባዔያችንን፡ ለመጀመር አበቃን!
ጦብያ የዓሣውን ሐሞትና ጉበቱን ይዞ ስለ ነበር የአባቱን ዓይን ቀባው ወዲያውም ዓይኖቹ ተከፈቱ
ሆሄ የሥነ-ጽሑፍ ሽልማት ሊካሄድ ነውThu-01-Dec-2016 የንባብን ባህል በማዳበር የደራሲያንን ክብርና ዕውቅና ከፍ ያደርጋል የተባለለት “ሆሄ የሥነ-ጽሁፍ ሽልማት” ሊካሄድ መሆኑ ተሰማ። የንባብ ባህልን ለማጎልበትና መፅሐፍት የመወያያ አጀንዳ እንዲሆኑ የሚያስችል ይሆናል የተባሉለት ይህ የሽልማት ፕሮግራም በአዲስ አበባ...ተጨማሪ ያንብቡ...
ጥበብን ሽታ፣ ጥበብን ተጠምታ፣ የልቧን ምስጢር ሁሉ ልታጫውተውና እንቆቅልሽዋንና የነፍሷን ጥያቄም ሁሉ ይፈታላት ዘንድ ከምድር ዳርቻ በብዙ ስጦታዎችና አጀብ ወደ ኢየሩሳሌም የተጓዘችው ንግሥተ ሳባ የኢትዮጵያ ንግሥት እንደነበረች የቤተ ክርስቲያናችን ታሪክ ሊቃውንቶች ያስረዳሉ። እንግሊዛዊው ታሪክ ሊቅ ፕ/ር ዊልያም በጅ ‹The Histroy of Queen Sheba› በሚለው ዳጎስ ያለ መጽሐፋቸው ውስጥ ንግሥቲቱ ያስከተለቻችውን የአጃቢዎች ብዛትና የስጦታ መጠን በሚያስገርም ኹኔታ በዝርዝር ገልጸውታል። ንግሥተ ሳባ ለንጉሥ ሰለሞን የወርቅ፣ የከበሩ ማዕድናትና እንዲሁም በዓይነትና በቁሳቁስ ይዛ የሄደችው የስጦታ መጠን በገንዘብ ሲለካ ዛሬ አገራችን የምትመድበውን ዓመታዊ በጀት በብዙ እጥፍ የሚያስከነዳ መሆኑን ማወቅ ወይ ነዶ አያሰኝም ትላላችሁ …!?
ህዝቢ ኤርትራ ካብ ዘመነ ኣያታቱ ጀሚሩ ክሳብ ወለዶ ሎሚ ዘሎ ታሪኹ ንክብሩን መንነቱን ከውሕስሉ ንዝኽእል ሜላታት ቃልሲ መለበሚ ዝኾኖ ታሪኽ ኣይወሓዶን፡፡ ዘዝመጸ ዓማጺ ክጎብጠካ’የ፡ ክረግጸካ’የ ኣነ’የ ዝፈልጠልካ ናበለ ዝመልኽ ስርዓት ክቕበል ከኣ ኣይመረጸን፡፡ ከከም ኣመጻጽእኡ ናተቓለሰ ኣብ መወዳእታ እታ ናጻ ኤርትራ ክዓትራ ክኢሉ’ዩ፡፡ ኣብዞም ኩሎም ዝሓለፉ ዘመናት እምበኣር መለኽቲ ከመይ ጌሮም ህዝቢ ከምዝድህኹን ከምዝገዝኡን ኢሉ’ዉን ከም ዘጽንቱን እኹል ተሞክሮ ኣለዎ፡፡ መለበምስ ኣይወሓዶን፡፡
ኤም.ኤስ. አጠቃላይ የቀዶ ጥገና │MLN የሕክምና ኮሌጅ ፣ አልአባባድ
እነሆ፣ አገልጋዮቼ ሐሴት ያደርጋሉ፤ እናንተ ግን ኀፍረት ትከናነባላችሁ። እነሆ፣ አገልጋዮቼ ከልባቸው ደስታ የተነሳ እልል ይላሉ።” (ኢሳ.
20. በቤዛው ዝግጅት ላይ ማሰላሰልህ ምን እንድታደርግ ይገፋፋሃል?
"ሥነ ጥበብን የሰዎችን እና የማህበረሰቦቹን ልብ ለመንካት እችልታለሁ."
6. ይፋዊ ባልሆነ መንገድ ማህበሩ ከሲኖዶስ ቀድሞ የሚያሳልፈው ቡድን ጠቀስ ገፊ ውግዘትስ ???(በገሀድ አዳራሽ ውለው ለ11 ሰዓት ጉባኤ ካልመጣን የሚሉትን እንደነ ፅጌ አይነቶቹ ደረቆችን እናንተም ባትሉ ሰፊው ምእመን ይታገላቸዋል.እነሱ በሃይማኖት ወደሚመስሉዋቸው ሂደው ባይሆን መቻቻል በሚለው ቁዋንቁዋ ብንግባባ ይሻላል. አረጀች የሚሉዋትን ቅድስት የኢኦተቤክ እናድሳለን ብለው ከመድከም እሱዋን ሁሌም ሙሽራ ናት ለምንለው ትተውልን ለምን አዲስ እንደማይሰሩ አይገባኝም)
ያስታውሱ እነዚህ ቤቶች 15 kwh / m2 / ዓመት ብቻ መመገብ አለባቸው ፣ ከፍተኛው ከ 2005 kW / m² / ዓመት ጋር ካለው ደንብ በጣም ሩቅ ነው። በአጠቃላይ ፣የማሞቂያ ፣ የሙቅ ውሃ ማምረት ፣ የመብራት እና የቤት ውስጥ የኃይል ፍጆታ ጨምሮ የመጀመሪያ የኃይል ፍላጎት ከ 120 kWh / m² / ዓመት በታች መቆየት አለበት።. ይህ የሚያመለክተው የነዋሪዎች ባህሪ ምሳሌ መሆን አለበት ፡፡ በዚህ ረገድ በሃይል ቁጠባ እና በአነስተኛ የኃይል ፍጆታ መሳሪያዎች አጠቃቀም ዙሪያ ግንዛቤ ይደረጋል ፡፡
ሙያዊ ጥምር Weigher ወደ ብረት Dete ፈትሽ ...
ለወትሮውም ቢሆን፣ በመከላከያ ሠራዊት ሲታመስ ለኖረና ከዚህም የተነሳ ለተሰቃየ አገር፣ በመከላከያ ሠራዊት ላይ የተደገፈ ፍትህና ሥርዓት ማስፈን የሚቻል ይመስል፣ ሠራዊት ፊት ቆሞ ህዝብን “ሕገ-ወጥና ሥርዓተ-አልበኛ መንጋ” ብሎ ማለት ደጋፊ መንጋ ለማብዛትና እነዚህኑ ለማስደሰት ብቻ ብሎ የተበደለውን ሕዝብ እንደመስደብ ነው።
– ዳርጌ ፌስቡክ ላይ ነው ውሎ አዳሩ፡፡ የሆነ ቀን ነሸጥ ሲያደርገው “አልሻባብ ድሬዳዋን ተቆጣጠረ ይሄም የጫትን ዋጋ ሊያንረው ይችላል” ብሎ ይለጥፋል:: በጉዳዩ የተደናገጡት ፌስቡካዊያን ጨኸታቸውን ያሰማሉ፡፡
4፤ ትዋረጂማለሽ፥ በመሬትም ላይ ሆነሽ ትናገሪያለሽ፥ ቃልሽም ዝቅ ብሎ ከአፈር ይወጣል፤ ድምፅሽም ከመሬት እንደሚወጣ እንደ መናፍስት ጠሪ ድምፅ ይሆናል፥ ቃልሽም ከአፈር ወጥቶ ይጮኻል።
አስተያየቶች ሰዎች ብቻ መሣሪያዎችን መግዛት እና ከእነሱ ይጠቅማሉ.
አሊ አብዲ ከስልጣናቸው ክልል ወረዱ የሶማሌ ፕሬዝዳንት
እግዚአብሔር ለመንጋው ትክክለኛውን አባት እንዲሰጥ በ ጸሎት እንትጋ
አዲስ የሚባሉት ተፈጥሯዊ እና የጂ.ኦ.ኦ.ኦ. አይነቶች ልዩነቶች ምንድን ናቸው?
በሹልዝ አካዳሚው ውስጥ, ጆዞዚ በትናንሽ ቦታዎች ተሰጥዖዎችን የመገንባት አስፈላጊነትን ያመነበትን የዩኒቨርሲቲው መሥራች (ጆሴፍ ሹልዝ) የብዙዎች የ 3-v-3 ውድድሮችን ይጫወታል.
በሀገራችን የሚከናወኑ ጐጂ ልማዳዊ ድርጊቶች እነዚህ ብቻ አይደሉም። የኢትዮጵያ ጐጂ ልማዳዊ ድርጊቶች አስወጋጅ ማኅበር በ2008 (እ.ኤ.አ.) ይፋ ባደረገው ጥናት እንደገለፀው፤ በሀገራችን ሰዎች አውቀውም ይሁን ሳያውቁ የሚፈፅሟቸው በርካታ ጐጂ ልማዳዊ ድርጊቶች አሉ። ጋብቻን በተመለከተ ከጠለፋ በተጨማሪ የልዋጭ ጋበቻ፣ የውርስ ጋብቻ እና የግዳጅ ጋብቻ ይጠቀሳሉ። ከስነ ተዋልዶ ጋር በተያያዘም በእርግዝና ወቅት ሆድን ማሸት፣ ሴቷን በኃይል ማንሳት እና ማነቃነቅ፣ በወር አበባ ወቅት ሴቶችን ከማኅበረሰቡ ማግለል እንዲሁም በጫካ ውስጥ እንዲወልዱ ማስገደድ ይገኙበታል። አመጋገብን በተመለከተም ሴቶች እንዲበሏቸው የማይፈቀዱ የምግብ አይነቶች እንዳሉ በመጥቀስ ሴቶችን መከልከሉ ከጐጂ ልማዳዊ ድርጊቶች ተርታ ይመደባል።
በኦሮሚያ ክልል ጉጂ ዞንና በደቡብ አማሮ ወረዳ አዋሳኝ አካባቢዎች ግጭት እንዲከሰት ያደረጉ አካላትን ለህግ ለማቅረብ እየተሰራ ነው
«ከመራሂተ መንግስት ሜርክል እና ቀደም ሲልም ከፕሬዝደንታችሁ ጋ ባደረግነዉ ዉይይት በእኛ በኩል ከአዉሮጳ ጋ የሚኖረን ግንኙነት የነፃነታችንና የደህንነታችን የማዕዘን ድንጋይ መሆኑን አስታዉሻቸዋለሁ፤ አዉሮጳ በምናደርገዉ ነገር ሁሉ ተጓዳኛችን ነዉ፤ እናም ምንም እንኳ የሚገጥሙን ተግዳሮቶች ቢለያዩም የፅናታችን ትስስርና የምንጋራቸዉ ሃሳቦች በጋራ እሴቶቻችን ላይ የተመረኮዙና ዘላቂ ናቸዉ።»
“ትክክል አይደለም ይህ በሙስሊም አገር ውስጥ የሚነዛ ተረት ነው፡፡ አርምስትሮንግ ይህንን ታሪክ ክዶታል እርሱ ሙስሊም አይደለም ወ.ዘ.ተ፡፡ ቀጥሎም፡- ነገር ግን እርሱ በቱርክ ውስጥ ማልኮም እከሌ በሰገደበት መስጊድ ውስጥ ሰግዷል እናም እጅግ በጣም ብዙ ሕዝብ ከእርሱ በስተጀርባ ሲሰግድ ነበር፡፡”
ይሄንን ዘፈን ሰላም ነች የጋበዘችኝ የዛሬን አያድርገውና ስሰማው በጣም ነበር ደስ የሚለኝ በተለይ እነዚህን 4 ስንኞች በሚያምር ድምጿ ለስለስ አድርጋ ስታንጎራጉርልኝ ይሰማኝ የነበረው ልዩ ስሜት ከምታስቡት በላይ ነበር.....በሷ በጣም ደስተኛ ነበርኩ ግን ምን ዋጋ አለው አሁን ይሄ ሁሉ ያለፈ ታሪክ ሆኗል.......ስለ ሰላም መጥፎ ነገር ከሰማሁና በአይኔም አይቼ ካረጋገጥኩ በኋላ ግንኙነታችን ተቋርጧል እርግጥ ነው የተፈጠረውን ነገር በተደጋጋሚ ልታስረዳኝ ሞክራ ነበር እኔ ግን ልሰማት ፍቃደኛ አልነበርኩም በመጨረሻም እኔን ማስረዳቱ ሲታክታት
ልብ አድርጉልን ከኛ የባሱ ካድሬዎች ሀገራችን እድገት በእድገት ናት ጥጋብ በጥጋብ ናት በሚሉበት በዚህ ወቅት ነው ይሄ ሁሉ ሰው በስደት ላይ የሚያልቀው! ውድ ካድሬዎቻችን አነዚህ ሰዎች ለሞት ያበቃቸው ስደት ከምን የመጣ ይመስላችኋል!? ወይስ ደልቶናል ጠግበናል የሚለው መግለጫ የፓርላማ አባላቱን ብቻ የሚመለከት ነው?
የመጠየቂያ ጊዜ: 1.78 ሚ ከመጨረሻው ጥያቄ በኋላ 0.17 ሚ የማስታወሻ ቃላትን 0.005 ሜባ ከማስታወሻ በፊት ማህደረ ትውስታ: 3.620 ሜባ
ምእመናን በአነስተኛ ግምት በዓመት ወደ 93 ሚሊዮን ብር ለጧፍ ግዥ ያወጣሉ፡፡ ከ93 ሚሊዮን ብር ሽያጭ 20 ሚሊዮን ብር ትርፍ ይገኛል ተብሎ ሊሰላ ይችላል፡፡ ይህ ትውፊቱን ጠብቆ በቤተ ክርስቲያኒቱ ካህናት ተመርቶ ቢሆን ኖሮ የካህናቱን ገቢ በዚሁ መጠን ያድግ ነበር፡፡
• ሽርክነት ምዕባይ ኣብ ትሕቲ ዝብል ድማ፡ (ምስ ሕብረት ኣፍሪቃ፡ ግብጺ፡ ሱዕዲያ፡ ኢማራት፡ ኩወይት፡ ባህሬን፡ ኡማንን የመንን ንቀይሕ ባሕሪ ማእከል ዝገበረ ስትራተጅካዊ ጽምዶ ምሕያል) ዝብሉን ካልኦት ዝርዝራትን ይርከብዎ፡፡
አዲስ ማለዳም ስለ አሻራ የራድዮን ፕሮግራም፣ የፊታችን ሰኞ ታኅሳስ 20/2012 ስለሚካሔደው ኹለተኛው አሻራ ሽልማት አልፎም ስለግል ሕይወቱ አናግራዋለች።
ለሁለት ተከፍሎ የነበረው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሶኖዶስወደ ቀድሞ አንድነቱ ተመለሰ July 27, 2018
12 በጠባም ጊዜ አይሁድ ጳውሎስን እስኪገድሉት ድረስ እንዳይበሉና እንዳይጠጡ በመሐላ ተስማሙ።
የአለማችን ስደተኞች ቁጥር ባለፉት አስር አመታት የ23 በመቶ ጭማሪ ማሳየቱን የገለጸው የተባበሩት መንግስታት ድርጅት በአሁኑ ወቅት በመላው አለም የስደት ህይወትን በመግፋት ላይ የሚገኙ ሰዎች ቁጥር 272 ሚሊዮን መድረሱንና ከአለማችን ህዝብ 3.5 በመቶው ስደተኛ መሆኑን አስታውቋል፡፡
በዋሽንግተን ዲሲ እምብርት የሚገኘው የስሚትሶኒያን ማእከል የታዋቂውን አሜሪካዊ ሰአሊ ኖርማን ሮክዌል ስራዎች ለትእይንት አቅርቧል።
~ ይኼን ሐዘን ለማረሳሳትም ከአስመራ ሻአቢያ ኮሎኔል በዛብህ ጴጥሮስን ፈትቶ ለኦቦ ለማ በማስረከብ ደመራውን ያዳፍኑታል ተብሎም ይጠበቃል። ይኸው ነው።
ግምገማ ልጅ የሆኑ ማረፊያ ተሸላሚው ወደ እናት, የሚሰጡዋቸውን ድር እና. እና ቅድሚያ የሚሰጡዋቸውን ወርሃዊ አዳዲስ, ምሬት እንደ ተጠቃሚ ቅድሚያ ላይ ነው አብ አንድ በወር. ሁለት ልጆች የሆኑ ማረፊያ ተሸላሚው ወደ እናት, የሚሰጡዋቸውን ድር እና. እና ቅድሚያ የሚሰጡዋቸውን ወርሃዊ አዳዲስ, ምሬት እንደ ተጠቃሚ ቅድሚያ ስምዎ በአብ ይሆናል ተጠቃሚ ልጅ ወይም በወር. ሦስት ልጆች የሆኑ ማረፊያ ተሸላሚው ወደ እናት, የሚሰጡዋቸውን ድር እና. እና ቅድሚያ የሚሰጡዋቸውን ወርሃዊ አዳዲስ, ምሬት እንደ ተጠቃሚ ቅድሚያ ስምዎ በአብ ይሆናል አንድ ልጅ, $ በወር. ደረጃ ተሳትፈዋል ነው በወር, ህፃን, ስለጀመሩ ቅድሚያ አዳዲስ ግምገማዎች ነው ላይ ሁለት ልጆች አንድ ልጅ, ጋር ሦስት ልጆችን, ተጠቃሚ ቻይልድ ምሽት በወር. በመንፈስ ፈራጅ, ስለጀመሩ ቅድሚያ በፊት አሁን እንደ የሚሰጡዋቸውን ቅድሚያ አልተሰጠም ውስጥ ፍርድ — አብዛኛውን ጊዜ ዋጋ ኢንዴክስ ደረጃ አልተሰጠውም. አዳዲስ ግምገማዎች በይፋ የሚሰጡዋቸውን ነው የድርጅቱ ዓመታዊ የሚሰጡዋቸውን. አቶ ቅድሚያ ምርትም አንድ ይችላል የተቀየረ — ግን በመንፈስ ፈራጅ ነው የቤተሰብ ጉዳይ — አንድ የምንለጥፍ የሚሰጡዋቸውን መጽደቅ (አንቀጽ ነው የፍትሐ ብሔር ሕግ). ለምሳሌ አሁን ለማየት ወይም ግለሰብ ያለው ቅድሚያ የሚሰጡዋቸውን ግምገማ የሚሰጡዋቸውን ወይም አገልግለዋል.
የተንቀሳቃሽ ስልክ የቁማር ጉርሻ ሁለት ዓይነት! አጫውት & አሸንፉ ፎርቹን!
የእግዚአብሔርን ድምፅ እንዳንሰማ የሚያግዱን አራት እንቅፋቶች | Talking from the heart Blog
ዛሬ ያሉት ንቅሳቶች በሁሉም ቦታ ላይ ተፈጻሚነት አላቸው, አሁንም ድረስ ቆንጆ እና ቆንጆ ናቸው.
ይህን ማሳካቱ ግን እንዲህ ቀላል እንዳልሆነ የተናገሩት ሽታይንማየር ዛሬ ጄኔቫ የተገኙበት ምክንያት ይህንኑ ጫፍ ለማድረስ መሆኑን አስረድተዋል ። ምንም እንኳን ሩስያ አሁን ከያዘችው አቋም የምትለሳለስ ባይመስልም ሽታይንማየር እንዳሉት ሩስያም የችግሩን ከባድነት ተረድታለች ።
....እኔ ኤዲት የማደርገው አንዳንዶች እንደሚሉት ስለተኮረጀ ለማስተካከል አይደለም:
1. ሁሉም አትክልቶች ቆንጥጠው ይለጥፉ, ቅድመ-ታጥበው እና የደረቁ ናቸው. እያንዳንዱ አትክልት ሽንኩርት እና ነጭ ሽንኩርት በስተቀር በተለየ ምግብ ውስጥ ይቀመጣል. በአንድ ላይ ሊቀመጡ ይችላሉ.
የሣር ክዳን በቲማቲሞቹ እግር ላይ ካስቀመጠ በጥሩ ሁኔታ ይሠራል ፣ ተፈጥሯዊ ማዳበሪያ ነው ፣ ስለዚህ TOP
ሞዳፊንል ዱቄት የሜታፊኒል ጥሬ ዕቃዎች እንደ ኖቶሮፒክ በመባል የሚታወቀው ዘመናዊ ዕፅ ነው. በተለያየ መንገድ የእውቀትዎ ግንዛቤን ያሻሽላል (ተጨማሪ በሰከንድ ጊዜ ውስጥ). ብዙ ዘመናዊ የሆኑ መድሃኒቶች አሉ, ሆኖም ግን በሜላፋይል ለተወሰኑት ምክንያቶች በመደበኛ ክፍል ውስጥ ይቆማሉ, ማለትም የሜታኪንል ጠቀሜታዎች እዚህ አሉ ማለት ነው-
ኣቱም! ሰባት መን ኮን’ዩ ጭንቀቱ ሰማይ ዝዒረገ?
‹‹ከሁሉም ነገር ሰውነት መቅደም አለበት፤ ሃይማኖት የሚመሠረተው ከሰውነት ነው፤ ሰው ያልሆነ ሃይማኖት የለውም፤ ሰው ሰማያዊ ዓለም እንደሌላቸው እንደ አራዊት መሆን የለበትም፤ ለምድራዊው ሳይሆን ዘላለማዊ ለሆነው ሕይወት ተገዥ መሆን አለበት›› ሲሉም ሰው በሃይማኖቱ በመጽናት ሰውነትን እንዲያስቀድም መክረዋል፡፡ ክፉን በክፉ መመለስ እንደማይገባም አስገንዝበዋል፡፡ ‹‹የቀደሙት መሪዎች ‹ፈሪሐ እግዚአብሔር› የነበራቸው ናቸው፡፡ ፈሪሐ እግዚአብሔር ያለው መሪ ደግሞ ክፉ አያደርግም፤ ለሁሉም በጎ ያስባል፤ ሁሉም በአንድነት ይከተለዋልም፡፡ የቀደሙት መሪዎች ኢትዮጵያውያንን እንደ ችቦ አንድ አድርገው አስረው ያስተዳድሩ ነበር›› በማለትም የቀደሙትን መሪዎች ጥበብ አድንቀዋል፡፡ ሕዝቡም በሥነ ምግባር የታነጸ እንደነበር ነው አባ ፅጌ ሥላሴ የተናገሩት፡፡ የዓድዋን ጦርነት እንደምሳሌነት ያነሱት አባ ፅጌ ሥላሴ መሪው ለሕዝቡ፣ ሕዝቡ ደግሞ ለመሪው ታማኝ ስለነበረ ለሀገር ጥሪ እስከሞት ደጅ ድረስ መሄዳቸውን አስታውሰዋል፡፡
4ኛ/ በድሬዳዋ ሀገረ ስብከት፣ ለቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተ ክርስቲያን ቋሚ ገቢ ይኾን ዘንድ ሙሉ ወጪውን በመሸፈን፣ ዘመናዊ ዳቦ ቤት ከነሙሉ የዳቦ መጋገርያ ማሽን ሠርተው አስረክበዋል፤ እንዲኹም፣ ድርጅቱ ራሱን እስኪችል መቋቋሚያና የዳቦ ዱቄት ሰጥተዋል፡፡
ፈጣን ኮንስትራክሽን Prefab ቤት - ቻይና ከ አምራቾች, ፋብሪካ, አቅራቢዎች
የኢትዮጵያ ሕዝብ ለውትድርና ከፍተኛ ክብር አለው። ውትድርና ከሙያና ሥራ በላይ የነፃነትና የክብር መገለጫ፤ ሀገርን ከባዕድ ወረራ መከላከያ ጋሻ ነው ብሎ ያምናል። የኢትዮጵያ ሕዝብ ህግና ሥርዓት አክባሪ በመሆኑ ለፓሊስም ከፍተኛ አክብሮት አለው። የፓሊስ ሥራ ወንጀልን መከላከልና ወንጀለኞችን ወደ ፍርድ ማቅረብ መሆኑ በኢትዮጵያ ባህል የተከበረ ቦታና እውቅና አለው። በህወሓት የአገዛዝ ዘመን ግን ይህ እየተቀየረ ነው። የህወሓት አዛዦች […]
የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የጸጥታዉ ምክር ቤት ለሚያወጣቸዉ መመሪያዎችና ደንቦች ደንታ ቢስ እንደሆነች የምትታወቀዋ እስራኤል የዘንድሮዉ ዉሳኔን እንደስጋት ተመልክታዋለች። ቀደም ሲል አሜሪካ ድምጽን በድምጽ የመሻር መብቷን ተጠቅማ ማንኛዉንም እስራኤልን የሚቆርቁር ነገር ከማለዘብ አልፋ ታከሽፍ እንደነበር ይታወቃል። በዘንድሮዉ የተባበሩት መንግስታት የጸጥታዉ ምክርቤት የድምጽ አሰጣጥ ሒደት ላይ አሜሪካ ድምጸ ተአቅቦ በማድረጓ ማሌዥያ፣ቬንዝዋላ፣ሴኔጋልና ኒዉዝላንድ ያቀረቡት ረቂቅ ሐሳብ አስራ አራት ለዜሮ በሆነ ከፍተኛ ድምጽ በማለፉ የእስራኤል ባለስልጣናት ከጎናቸዉ ያልቆሙትን ፕሬዝዳንት በራክ ኦባማ በግልጽ እስከመዛለፍ መድረሳቸዉን ለማወቅ ተችሏል።
ኣካያዲ ስራሕ ኮርፕሬት ኮሚኒኬሽን ኢትዮ-ቴሌኮም ኣይተ ኣብዱራሂም ኣህመድ መልክዑ እናቀየረ ዝመፀ ምጭብርባር ቴሌኮም ካብ ስሩዕ ስልክታት ናብ ተንቀሳቀስቲ ስልኪ ኣንፈት ዝቐየረ ምኳኑ ድሕሪ ምግላፅ ፍፃመ በቲ ገበን ዝተረኸበ ኣታዊ እውን ብኣብዝሓ ናብ ፍፃመ ራዕዲ ዘውዕሉ ምኳኖም ዓለም ለኸ ተሞክሮታት ይጠቅሱ ኢሎም፡፡ ሃገርና ክትረኽቦ ዝግባእ ኣታዊ እናስኣንዋ ዝርከቡ ውልቀ ሰባት ናብ ሕጊ ብምቅራብ በቲ ዝወፀ ኣዋጅ ብምትግባር ኣብዚ ዓመት ዝሓሸ ውፅኢት ምምዝጋቡ ዝገለፁ እቶም ዳይሬክተር ኣብ ዝሓፉ ሽድሽተ ኣዋርሕ 12 ውልቀ ሰባት ኣብ ትሕቲ ቁፅፅር ብምውዓል ብሕጊ ክሕተቱ ተገይሩ እዩ ኢሎም፡፡ ኣብ ፈለምቲ 3ኣዋርሕ እዚ በጀት ዓመት ምጭብርባር ብቴሌኮም ካብ ኢንተርኔት ዝባከነ እቶት መጠን ትሕቲ 12ሚኢታዊ ንምብፃሕ ተተሊሙ 0 ነጥቢ3 ሚኢታዊ ምብፃሑ ገሊፆም ክብል ግልጋሎት ዜና ኢትዮጵያ ፀብፂቡ፡፡
ተዓዘብቲ ኣብ ዕለተ መኽፈቲ'ታ ፊልም ብዓቢ ልቦናን ተመስጦን እዮም ነታ ደኩመንታርይ ፊልም ተኸታቲሎማ። ድሕሪ ትዕዝብቲ እታ ፊልም፣ ነታ ፊልም ዘዳለዉን ኣብኣ ዝተዋሱኡ እስራኤላውያንን ናብ መድረኽ ብምውጻእ ምስ ህዝቢ ተላልዮም። ዘሕዝን ኣጋጣሚ ኮይኑ ኣብታ ፊልም ዝተሳተፉ ኤርትራውያንን ሱዳናውያንን ካብ እስራኤል ክወጹ ስለዘይከኣሉ ካብ መንግስቲ እስራኤል ፍቓድ ስለዘይረኸቡን ኣብ'ቲ ስርሖም ምስ ህዝቢ ዝተላለሉ ዕለት ክርከቡ ኣይከኣሉን። ኣብ ክንዲ ኩላቶም ግን ኣቕራቢ እታ ፊልም ኣቢ ሞግራቢን ኣልዩ እታ ፊልም ኸምን ብዛዕባ'ታ ዘቕረብዋ ስራሕ ንህዝቢ ብዝርዝር ኣቕሪቦምን ካብ ህዝቢ ሕቶታት መሊሶምን።
ገመድ ገመድ / ፕራይም ጥንካሬ | በመስመሮች ውስጥ በ Tensile ጥንካሬ ውስጥ የሚሰሩ ሸክሞች - ራvenኖክስ
በሚቀጥለው ዓመት የጀርባ አገናኞችን ለማግኘት ምን ማድረግ ይቻላል?
እናም የጃየር ቦልሶናሮ ሚኒስትሮች የተባረሩ ሁለት ሚኒስትሮች ከስልጣን ተባረው እንደነበር በማስታወስ በአጭሩ እቀርባለሁ ምክንያቱም ትክክል የሆነውን በማድረጋቸው ነው ፡፡
ምንም እንኳን ቺሊ እ.ኤ.አ. በ 1810 ነፃነቷን (ስፔንን ለተከታታይ ሁለት ዓመታት ማዕከላዊ መንግስት አልባ ላደረጋት አሚድ የናፖሊናዊያን ጦርነቶች) ብታውጅም እስከ እ.ኤ.አ እስከ 1818 ድረስ አልተሳካለትም ፡፡
በዚ መሰረት፡ ሓደ ስሙ ክዕቀበሉ ዝደለየ ግዱስ ደጋፊ ኣሰና ካብ ሕቡራት መንግስታት ኣመሪካ፡ ሓደ ሽሕ ዶላር ኣመሪካ ኣወፍዩ። ሓንቲ ካልእ ኣብ ጀርመን፡ ፍራንክፈርት እትነበር ግድስቲ ደጋፊት ኣሰና ብወገና፡ ብስም ስውእቲ ተጋዳሊት ጽጋብነሽ ዘርኡ ሚእቲ ይሮ ኣበርኪታ። ግዱስ ደጋፊ ኣሰና ሙልጌታ ካሕሳይ 150 ፓውንድ ስተርሊን ከወፊ ኸሎ፡ ኣብ ሕቡራት መንግስታት ኣመሪካ ዝነበር ግዱስ ደጋፊ ኣሰና ሙሴ ኣብርሃ ድማ 500 ዶላር ኣመሪካ ኣወፍዩ።
የትግሬ ወያኔ አፈ ቀላጤዎች ዘርን መሠረት ያደረገ ጥቃት በወልዲያና በመርሣ ቆቦ አካባቢ እንደደረሰ ኡኡታቸውን ሲያሰሙ ሰንብተዋል፡፡ ዕውነታው ግን ሌላ ነው፡፡ የወሎ ዐማራ ጠላቱን በደንብ ለይቶ ነው ራሱን የመከላከል እርምጃ የወሰደው። ለዚህም ማሳያ የሚሆነው ከትግሬዎች ንብረት በላይ የዐማራ ተወላጅ ባንዶች ንብረት ላይ የደረሰው ጉዳት ነው። ሁሉንም በዝርዝር ከዚህ በታች አቅርበነዋል፡፡ በባንዳ ዐማሮች ላይ የተወሰደው እርምጃ በሌላ አካባቢ ላሉ ባንዳ አማሮች አስተማሪ ይመስለኛል፡፡ ራስን በመከላከል እርምጃ ሰውን ያክል ነገር ገድሎ እስከማቃጠል ያደረሰው በደል ምን ቢሆን ነው ብሎ የማይጠይቅ አእምሮ መቼም ቢሆን ሊማር ስለማይችል ቀጣይ ተረኛ መሆኑ አይቀርለትም፡፡
በውይይቱ ላይ ገንዳው የተያዘ ከሆነ እና ምናልባትም ምን ዓይነት መሆን እንዳለበት በግልጽ የተቀመጠ ከሆነ, ጥያቄው በቀጥታ ወይም በመስመር ላይ ስለመግዛት ነው. ከ ወቅታዊ እቃዎች እዚያ አሉ የአትክልት ገንዳዎች በአጠቃላይ በዓመት ውስጥ በአጠቃላይ በርካታ የግንባታ እና የጓሮ አትክልት ገበያዎች.
አቤቱ፥ በኃይልህ ከፍ ከፍ በል፤ ጽናትህንም እናመሰግናለን እንዘምርማለን።
ጎል ድረገፅ የግሪካዊው ተጫዋች ዝውውር ለመጠናቀቅ መቃረቡን በመጋቢት ወር መጨረሻ ላይ ዘገበ እንደነበር አስታውሶ አሁን ደግሞ ተጫዋቹ በክረምቱ ዝውውሩን ለመቋጨት ወደለንደን መጓዙን ጨምሮ ገልፅዋል።
የኢትዮጵያ ወጣቶች መጪው ጊዜ ብሩህ አንዲሆን ከተፈለገ መንግስት በአስቸኳይ ጊዜ የወሰዳቸውን ዓይነት እርምጃዎች እርግፍ አድርጎ ጥያቄያቸውን በአግባቡ ይፈታ ዘንድ ይጠይቃሉ፡፡
ወይንስ በተጣበበ ጊዜ የማደርገው ነገር ትክክል ነው?
በዜጐች ላይ ኢ-ሰብአዊ ድርጊት ሲፈፅሙ የነበሩ ግለሠቦች ለህግ እንዲቀርቡ የተወሰደውን እርምጃ የክልላችን መንግሰት የሚደግፍ ሲሆን በተጨማሪም የሚጠበቅበትን ማንኛውንም ህጋዊ ተግባር ለመፈፀም ዝግጁ መሆኑን ይገልፃል፡፡
እነዚህ ገለልተኛ አካላት ህዝቡ በሕገ መንግሥቱ ላይ የተደነገጉትን መሠረታዊ መብቶች ተግባራዊ መሆናቸውን ያረጋግጣሉ። እስካሁንም ድረስ በርካታ ህዝባዊ ጉዳዮችን በመመልከት የተጣለባቸውን ኃላፊነት አቅም በፈቀደ ሁኔታ እየተወጡ ነው። የመልካም አስተዳደር ሥራ ሂደት ነው። ምሉዕ ሊሆን በርካታ ዓመታትን ይጠይቃል። አገራችንም ካለባት የማስፈፀም አቅም ውስንነት አኳያ ተያይዞ የሚታይ ነው።
እናታችንም ቤተ ክርስቲያን በረድኤተ እግዚአብሔር ጥላ ሥር ጸንታ ትኖራለች፡፡ አቤቱ በረድኤት ጥላ ሥር ጸንቶ የሚኖር ማን ነው? መቅደስህም በተሠራበት ቦታ አድሮ የሚኖር ማነው? ተብሎ እንደተጻፈ በሙሽራዋ ክርስቶስ ደስ እያላት የወልድን ኀይል አምና በምእመናን ፀንታ ትኖራለች፡፡ ቀኝ ክንዱ ታቅፈዋለች ግራ ክንዱም ከራሴ በታች ናት ተብሎ እንደተጻፈ በመንፈስ ቅዱስ ብርሃንነት ወደ ገነት ዓፀዶች ትመራለች፡፡ መንፈሰ ረድኤትህ መርቶ ወደ ምድረ ጽድቅ ያድርሰኝ ተብሎ እንደተጻፈ፡፡ /መዝ.14፥1/
ቀደም ሲል በ1ኛውና በ2ኛው የዓለም ጦርነት ከዚያም ወዲህ በተለያዩ አገሮች በየጊዜው በተደረጉ ጦርነቶች ያለቀውን እና በጦርነቱ የተጎዳውን ሕዝብ ብዛት ለታሪክ ጸሐፊዎች እንተውና በአሁኑ ጊዜ አልቃኢዳ፣ አይኤስ፣ አልሸባብ … ወዘተ እየተባሉ በሚጠሩ አጥፍቶ ጠፊዎችና አሸባሪዎች እንዲሁም ስለሰው ሕይወት ደንታ በሌላቸው የሥልጣን ጥመኞችና ዘረኝነት በተጠናወታቸው ኃይሎች በሚተኮሱ ጥይቶች በየቀኑ እንደቅጠል የሚረግፈው ሕዝብና በጦርነቱ ምክንያት አካላቸውን እያጡ በከባድ ችግርና በስቃይ ውስጥ የሚገኙት ሰላማውያን ወገኖችም በዓለም ውስጥ ቁጥራቸው እየበዛ መታየቱና በአጠቃላይ የዓለም ሕዝብ ፍቅርና ሰላም አጥቶ በሽብር ውስጥ መሆኑ እነዚህና የመሳሰሉት ዘግናኝ ነገሮች ሲታዩና ሲሰሙ የዓለም መጨረሻ ጊዜ የደረሰ መሆኑን የሚያመለክቱ እውነተኛ ምልክቶች ስለሆኑ እያንዳንዱ ሰው ከኃጢአት ርቆና ንስሐ ገብቶ ወደ እግዚአብሔር በመመለስ ራሱን ከጥፋት ያድን ዘንድ ተዘጋጅቶ መኖር ይገባዋል፡፡
በጉዳዩ ላይ አስተያየታቸውን የሰጡት፣ በዩናይትድ ስቴትስ ብሔራዊ ፀጥታ ጉዳይና የህዝብ ነፃነት ዙሪያ በመፃፍ የሚታወቁት አሜሪካዊቷ ሜርሲ ዊለር፣ እንዲህ ብለዋል፣
ጠንካራ, ምርጫ o ጋር ሃይሎች ይቀላቀሉ ...
ዶክተር አንዱዓለም፡-ኢትዮ ቴሌኮም ኢንተርኔት በመክፈትና በመዝጋት ሂደት ውስጥ አይገባም፡፡ መንግስት የራሱ አደረጃጀት አለው፡፡ ከተለያየ አቅጣጫ አንጻር የማቋረጥ እርምጃ ሊወስድ ይችላል፡፡
መጨረሻው እና አደጋ እንደሚመጣ ጌታ ያውጃል
በዚህ ትምህርታዊ ጽሑፍ ከጥንተ አብሶ ጋር በተያያዘ አሁን አሁን ጐላ ብሎ መሰማት የጀመረው “እመቤታችን ጥንተ አብሶ ነበረባት፤ በብስራት ጊዜ ጠፋላት” የሚል መንፈስቅዱስ ያልገለጠው መጽሐፍ ያልተናገረው ሥርዋጽ ከመሰማትና ከመነበብ አልፎ ‘ትክክለኛው ኦርቶዶክሳዊ እምነትና ትምህርት’ የሚል የሃይማኖት ቡሉኮ ተደርቦለት በመለፈፉ አልፎ አልፎ ክርክርና ሙግት ሊያስነሣ መጀመሩን በመግለጽ ኦርቶዶክሳዊት ቤተክርስቲያናችን ስለጥንተ አብሶ የምታምነውንና የምታስተምረውን ኦርቶዶክሳዊ ትምህርት እንድገልጥላቸው በጠየቁኝ ምእመናን ጥያቄ መነሻነት ጊዜና ዕድል ገጥሟቸው የሚያነቡት ምእመናን ሁሉ ስለጥንተ አብሶ ምንነትና እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ጥንተ አብሶ ነበረባት ወይስ አልነበረባትም? ስለሚለው ጥያቄ በቂ ዕውቀት እንዲኖራቸው በመንፈስቅዱስ ገላጭነት በመጻሕፍት ዋቢነት ሊቃውንት ካስተማሩት መምህራን ካመሰጠሩት ወስጄ ጥቂት ለማስረዳት እሞክራለሁ።
አህመድ ረሺድ – ወንድሜነህ ደረጀ- ፈቱዲን ጀማል- እያሱ ታምሩ
ዓላማውም፤ የአእምሮ በሽታዎችን ከሥር ከመሠረቱ ለመቋቋም ፣ መጃጀትን ፣ መርሳትን ፤ እነዚህንና የመሳሰሉትን ማስወገድ የሚቻልበትን ብልሃት ለመሻት ነው ተብሏል።
አሁን ባለንበት ዘመን እኮ አባቶች ቁጭ በሉ እኛን ብቻ ስሙን የሚባልበት እኮ ከሆነ ቆየ፣እኛ ብቻ በእግዚብሔር ስም እንዝፈንና እኛ ካሴት እንሽጥበት፣ በአውደ-ምህረቱ እኛ እንፎክርበት ዝናችንም እንናኝበት፣ ህዝቡም ስናልፍ ስናገድም እልል ይበልልን፤ አባት ገሌ መሌ ምን ይጠቅማል ወንጌል እንጅ ከተባለ ቆዬ እኮ!!!!!!!!!!!!!!