text
stringlengths
14
35.3k
የሕዳሴው ግድብ የደን ምንጠራ ስራ ለአማራና ቤንሻንጉል ወጣቶች ሊሰጥ ነው - Quatero Amharic Posts
29:14 ለዚህ ምክንያት, እነሆ:, እኔ ለዚህ ሕዝብ የሚሆን ድንቅ ለማከናወን መቀጠል ያደርጋል, ታላቅ እና mystifying ተአምር. ጥበብ ለማግኘት ያላቸውን ጥበበኛ ይጠፋሉ, እና አስተዋይ ማስተዋል ትሰወሩ ይሆናል.
ትእግሰት እንዲኖረኝ ተስፋ እንደልቆርጥ ያደርገኛል አንደዋዛ የምታስተምረው ትምህርት ቀላል እንዳይመስል አንደንዴም እቀናብሀለው እግዚአብሔር በሰጠህ ጸጋ እግዚአብሔር የበለጠ ጸጋውን ያብዛልህ እኛንም የተማርነውን ፍሬ እንድንፈራ ያደረርገን፤፤
አንድዬ ብቻ በሰው ፊት ከመውረድም ከመዋረድም ይጠብቀን አቦ!. . .
የኢሕአዴግ ምክር ቤት ከሚያዚያ 7 እስከ 8 ቀን 2011 ዓ.ም ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ የተወያየባቸው ዋና ዋና ነጥቦችን እነሆ፡-
በኮምፒተር ሣይንስ ወይም በጆርናሊዝም ወይም በግራፊክስ አርት የተመረቀ/ች
1. ኢሳይያስ የአሞጽ ልጅ ነበር። የአይሁድ አፈ ታሪክ አሞጽ የንጉሥ ዖዝያን አባት የነበረው የንጉሥ አሜስያስ ወንድም ነው ይላል። ይህ ማለት ንጉሥ ዖዝያንና ኢሳይያስ የአጎት ልጆች ናቸው ማለት ነው፤ ስለዚህ ኢሳይያስ የዳዊት ንጉሣዊ ቤተሰብ አካል የነበረ፥ ብዙ መብትና ዕድል የነበረው ሰው ነው። ኢሳይያስ ለንጉሥ አካዝና ሕዝቅያስ በቀጥታ ይናገር የነበረበት ምክንያት ዘመዶቹ ስለነበሩ ይሆናል። ምናልባት በሃይማኖትም ሆነ በፖለቲካ ትምህርት የሠለጠነ ሰው ሳይሆን አይቀርም።
- Official History- መንግሥቱ ኃ /ማርያም በኢትዮጵያ የመሬት ላራሹን ጥያቄ ተከትሎ አብዮታዊ ለውጥ መደረግ እንዳለበት በማመናቸውና : ጨቋኙንና በዝባዡን የፊዩዳል ሥርዓት ለመገርሰስ በቁርጠኝነት ከሌሎች የትግል አጋሮቻቸው ጋር በመነሳታቸው : አብዮታዊው ትግል ተፋፍሞ : አሮጌው ሥርዓት ተገርስሶ : የኢትዮጵያን ብሔር ብሔረሰቦች ያማከለ አስተዳደር በኢትዮጵያ ሰፍኗል :: ሃገሪቱም ከሌሎች ሃገራት ጋር ያላት ግንኙነት ዳብሯል (ኮንጎ ...ኮርያ ...ኩባ ...ራሽያ ...) አንድነቷ ተጠናክሯል : ተንቀው የነበሩ ብሔረሰቦችም ለመጀመርያ ጊዜ ወደመድረኩ ብቅ እንዲሉ ሆኗል ......
እያንዳንዱ ንግግርሩ እያሳቀኝ ነው ያነበብኩት በተለይ የሚገልጽበት መንገድ:: in person ደግሞ እንዴት አድርጎ እንደሚያወራው ሳስበው እንደገና ተመልሼ እስቃለህ:: ለማኛውም ደብሮኝ ነበር በጣም አዝናንቶኛል:: ባለበት ምስጋናዬ ይድረሰው ለሰውዬው ላንተም ስላቀረብክልን::
አካሄዳችን እና እርማታችን ዋናው ዓላማው ያቋቋምነውን ድርጅት፣ ማኅበር፣ ፓርቲ፣ ተቋም ማነጽ፣ ማጠናከር፣ እና የተሻለ ማድረግ ከሆነ ማናቸውም ነገራችን ምጣዱን የማይሰብር መሆኑን ማረጋገጥ አለብን፡፡ ያለበለዚያ ግን አንዳንድ ጥቃቅን የስሕተት አይጦችን እናጠፋለን ብለን የደከምንበትን፣ ስንት ወዝ እና ልፋት የፈሰሰበትን፣ ስንቶች እንደ እሳት ነድደው ያሟሹትን፣ የስንቶች ድካም እና ሞያ የፈሰሰበትን፣ምጣድ መስበር ይመጣል፡፡
- እንግዲህ መሲሕ (ክርስቶስ) ሲባል፥ ከዚህ በላይ ለምሳሌ የተገለጹትን የሚመስሉ ብዙ መስፈርቶችን ማሟላት እንዳለበት በብሉይ ኪዳን እውነተኛ አማኞች ዘንድ ሲጠበቅ የነበረ መሆኑ እሙን ነው (ዮሐ. 7፥31፡40-46)፡፡
ሰላምን ሕውነትን- ህዝብታት ዘናቑት ኣባይ ጉጅለ ካብ ሱሩ ብምንቃል ህዝባውን ደሞክራሲያውን መንግስቲ ንትከል! | Sallina Official Site
ይኸው አገሪቷ ውስጥ ተቃውሞ እንደ አዲስ ተቀስቅሷል፡፡
ምሽት ላይ አላስተኛ የሚል የትከሻ ህመም ከተሰማዎት መንስኤው የሮቴተር ከፍ ጅማቶች ላይ ይተፈጠረ መቀደድ ሊሆን ይችላል።
ከአዳማ ተነስቶ የፑንትላንዷ የወደብ ከተማ ቦሳሶ ገብቶ፣ በኤደን ባህረሰላጤ በኩል ወደ የመን ለመግባት ሞክሮ ያልተሣካለትና ህይወቱ በተአምር እንደተረፈች የሚናገረው የ22 ዓመቱ ኢትዮጵያዊ ያሬድ በቀለ፤ ይህ የስደት መስመር እጅግ አደገኛ መሆኑን ይናገራል፡፡ ያሬድ በመንግስት አልባዋ ሱማሊያ በኩል ከአገር ለመውጣት በሚፈልጉ እጅግ በርካታ ኢትዮጵያውያን ስደተኞች ላይ የሚፈፀመው ዘግናኝ ግፍ መሸከም ከሚቻለው በላይ መሆኑን ይገልፃል፡፡ አስገድዶ መድፈር፣ ዝርፊያና፣ ግድያ የተለመዱ ሲሆኑ በብዙዎቹ ስደተኞች ላይም በየዕለቱ የሚደርሱ ገጠመኞች እንደሆኑ ይናገራል። ከአዳማ በድሬደዋ፣ ሃረር፣ ጅግጅጋ፣ የቶጐ ጫሌን ኬላ አልፎ፣ ሱማሊያ ገብቶ ወደ ፑንትንላንዷ የወደብ ከተማ ቦሳሶ ደርሶ ወደ የመን የምታሻግረውን ጀልባ ጥበቃ ለአራት ወራት ያህል ቆይቷል፡፡ ለጀልባ መሳፈሪያው 120 ዶላር ከፍሎ በጀልባዋ ሲሻገርም ከተወለደበት አካባቢ ተነስተው እንደ እሱ የስደት ጉዞ ላይ ከነበሩ ሶስት ወጣቶች ጋር ተገናኝቶ ነበር፡፡ ጉዞአቸውን አጠናቀው አልወር ወደተባለችው የየመን ባህር ዳርቻ ለመድረስ ጥቂት ቀራቸው ጀልባዋ ተገለበጠች፡፡ በጀልባዋ ተጭነው ባህር ሲሻገሩ ከነበሩት ከ180 በላይ ስደተኞች ውስጥ በህይወት የተረፉት 27 ብቻ ነበሩ፡፡
4.0 አጭር ማብራሪያ ስለ ኢንጂሜይል፣ ጂፒጂ እና የግል-የአደባባይ የኢንክሪፕሽን ኪይ
በደብሩ እየተደረጉ ካሉ ተዓምራት ውስጥ ለአብነት ያህል፡
ሰበር ዜና – በጋሻው ደሳለኝ: በሐዋሳ ሀ/ስብከት አድባራትና ገዳማት በቤተ ክርስቲያን ስም እንዳያስተምር ሊቀ ጳጳሱ አገዱ! haratewahido.wordpress.com/2017/07/22/%e1…... fb.me/27FoFZ9q0 11 hours ago
ሂዩስተን ቴክሳስ ለ ሽንት ቧንቧ አምራች አቅራቢ አከፋፋይ (1)
ጨለምተኛ አስተሳሰቦችን የሚንፀባርቁ ንግግሮች ከመናገር ነፃነት አንጻር የሚታዩ ቢሆኑም፣ ለሚሰማቸው የዋህ ሰው የማበጃ ምክንያት ይሆናሉ፡፡ ይህንን በውል የሚገነዘቡት፣ አንድ አንድ የበለፀጉ ሀገራት ምሁራን ፣ እነሱ ንቃተ ህሊናው በተመነደገ ህብረተሰብ ውስጥ ስለሚኖሩ፣ “የጥላቻ ንግግር አራሱ ጥላቻም ቢሆን ንግግር እስከሆነ ድረስ ህግ ሊወጣለት አይገባም፡፡የሰውን አፍ በህግ መዝጋት ተገቢና ፍትሃዊም አይደለም፡፡” ይሉናል፡፡ይሁን እንጂ ይህ አምክንዮ ለእኛ ሀገር ቀርቶ ለነሱም ሀገር እንደማይሰራ ልቦናቸው አሳምሮ ያውቀዋል፡፡
10 መሠረት ያላትን፥ እግዚአብሔር የሠራትንና የፈጠራትን ከተማ ይጠብቅ ነበርና።
‹‹ተነስ ያሉት እምቢ ቢል በ‹ጊዜ ለኩሉ…›› (የዚህ ፅሁፍ ፀሐፊ የጋዜጣው ፖለቲካ እና ኢኮኖሚ ገፅ ም/ዋና አዘጋጅ የሆነው ሰይፉ ደርቤ ነው፣ ‹‹የገደል ጫፍ ላይ ሩጫ››፣ ‹‹በአዲስ መልክ ሥራ ጀምረናል!› ሌላው የመድረክ የፕሮፓጋንዳ ‹ጭብጥ› ይሆን እንዴ?››፣ ‹‹ፍትህና አምደኞቿን በጨረፍታ›› (ስድስት ክፍል ያለው በስድስት እትም የተስተናገደ)፣ ‹‹የጨለማው ዘማሪዎች መናኸሪያና ደቀ-መዝሙሮቹ›› (በአራት ክፍል ለአራት ጊዜ የታተመ)፣ ‹‹የዋህ ነፍሰ ገዳይ››፣ ‹‹ለአመጽ እና ብጥብጥ የሚመች ፕሬስ ነፃ አይደለም››፣ ‹‹አንቀጽ 29፣ የፕሬስ ቀንና ማተሚያ ድርጅት››፣ ‹‹በደም የተፃፈው ህገ-መንግስት ያደፈው በማን ነው?››፣ ግራ የተጋባው የፖሊሲ ሰነድ ‹ትንተና›…›› በሚሉ ርዕሶች በሁለት ወር ውስጥ ብቻ በፍትህና ባልደረቦቿ ላይ ያነጣጠሩ አስራ ስምንት (18) ፅሁፎች ታትመዋል።
ያ ያ ባዮሎጂያዊ ልዩነት ፣ የግለሰቡ እድገት እና የሰዎች ህብረተሰብ እድገት በተወሰኑ የፍጆታ ዓይነቶች ወይም የምርት ዓይነቶች እና በተፈጥሮ ሀብቶች ከመጠን በላይ ብክለት የተነሳ ነው ፡፡
ልጆች አንድ አዲስ ሞገዶች, ደፋር እና ጂን-
ልዩ ሞያ፡ በቂ የኮምፒውተር ችሎታ ያለው/ት 8/10 ዓመት ከዚህ ውስጥ 2/4 ዓመት በመምሪያ ኃላፊነት በሙያው የሰራ/ች
፶፭ እናም እንግዲህ እንዲህ ሆነ በእኛም ሙሉ በሙሉ በምርኮ ከተያዙ በኋላ፣ እነሆ፣ ብዙ ወጣቶች ተገድለዋል ብዬ በመፍራቴ ከእኔ ጋር የተዋጉትን ወጣቶች ቆጠርኳቸው።
በሌላ አነጋገር የልማት ዋናው ትርጉምና መለኪያ በአመለካከትና በልማድ ለውጥ የታጀበ ሰብዓዊ ልማት ነው:: ከአስተሳሰብ ለውጥ ጋር ያልተዛመደ የነገሮች ወይንም የሁኔታዎች ለውጥ ልማት ሊሰኝ አይችልም:: ልማት የእውቀት፣ የአመለካከትና የአፈጻጸም ለውጥ የማያቋርጥ ሂደት ነው:: ይህን እውን የማያደርግ ልማት ትርጉም የለውም::
ልጆቻቸው ጌታን የማይከተሉ እጅግ በርካታ ቤተሰቦች አሉን፡፡ እግዚአብሔር ቤተሰቦች እንዲያገለግሉት ይፈልጋል፡፡
ልክ እንደ እርግዝና እና ልጅ መውለድን የመሳሰሉ, ሌሎች ስለ ሴቶች ጡት በማጥባት ያሳለፉትን ልምድ ሰምተው ይሆናል. ለአንዲት ሴት በተፈጥሮ ሠርቷል, ለሌላው ደግሞ አሰቃቂ ስህተት ሆኗል. በደረስከው መረጃ (ወይም የተሳሳተ መረጃ!) በከፍተኛ ጭንቀት ስሜት ተሞልቶ መጨረስ ይችላሉ. ስለዚህ, ጡት ማጥባት መሰረታዊ ሀሳቦችን በመረዳት ሂደቱን አሽማለን. ማወቅ የሚያስፈልግዎ ይኸውና. በእርግዝና ወቅቶች የእርግዝናዎ ዝግጅት በእርግዝና ጊዜ ወተት ውስጥ የሚገመቱ ዕጢዎች በጡትዎ ውስጥ ማደግ...
“አሃዳዊ ስርዓት በኢትዮጵያ የሚታሰብ አይደለም” አይዟችሁ እሚለወጥ ነገር የለም – ይላል የሰሞኑ የኢህአዴግ ሰዎች የውህደት ወሬ።
በዚኽ ዘመን የምንገኝ ኖሎትም ምንም ቢኾን ከዚህ እውነታ ውጭ መኾን አንችልም፤ መሠረታዊ ችግር ሊኾን የሚችለው ክፍተት ለምን ተፈጠረ የሚለው ሳይኾን ክፍተት መኖሩ እየታወቀ ዝም ብሎ መኖሩ ነው፡፡ በዚኽ ዙሪያ ይህ ዐቢይ ጉባኤ ብዙ መሥራት ይጠበቅበታል፡፡
ቡናን ብንመለከት ከቡና ምርት አጠቃላይ ግብይት ውስጥ 40 በመቶው በመሀል ላይ ባሉ የእሴት ሰንሰለቶች ውስጥ አካላት ይባክናል። የደላላው ሁለት ሶስት እርከን አለው። መጓጓዣ፣ ገበሬው የሚሸጥበት የአካባቢ ገበያ፣ ከአካባቢ ገበያ ወደ ዋና አቅራቢዎች ሰንሰለቶች አሉ፤ እዚህም ደላላ አለ።
RoHS CERT በማለፍ ላይ ሞቅ እንኳን ደስ ...
ታዲያ የሙስና ወንጀልና የሰብአዊ መብት ጥሰት የፈፀሙ አካላት እንዴት ተጠያቂ ሊደረጉ ይችላሉ?
የወጣት የሥራ አጥነት መጠን በአንዳንድ ሀገሮች አንፃር ሲታይ ፣ የቱርክ የወጣት የሥራ አጥነት መጠን በአምስተኛ ደረጃ የተቀመጠው 22,8 በመቶ ነበር ፡፡ በመጀመሪያ ደረጃ አገሪቱ ደቡብ አፍሪካ 58,1 በመቶ ነች ፡፡ [ተጨማሪ ...]
የሆድ ቁርጠት በብዛት ድንገት የሚከሰትብን ህመም ሲሆን፥ ከፍተኛ የሆነ የህመም ስሜት ሆዳችን አካባቢ እንዲሰማን የሚያደርግ ነው። ምንም እንኳ ህመሙ በቶሎ ሊተወን የሚችል ቢሆንም አንዳንዴ ግን ረዘም...
ሴት ልጆች መወለድ ይጠቀምበት ጊዜ አለው - እስከ 35 ዓመታት. ቢሆንም, ግን ሁልጊዜ በተቻለ ሐኪሙ ምክር ጋር ለማክበር. ከቅርብ ዓመታት ወዲህ ጡር ሴቶች በዕድሜ የዕድሜ ምድብ የሆነ በአግባቡ ትልቅ መቶኛ አለ ቆይቷል. አንዳንድ ጥሩ ምክንያት ከሆነ, የ ሴት ልጅ ይወልዳሉ አልቻለም 40 ዓመታት, ነገር ግን የወሊድ አስፈላጊ ያለው ሲሆን ይህም ሁሉ ቅድመ ተፈላጊዎች አለው, ውስጥ … ማንበብ ይቀጥሉ በኋላ ጡር ማግኘት የሚቻለው እንዴት ነው? 40 ዓመታት →
አዲስ ቪዲዮ አርት ኢትዮጵያን ጨምሮ ከተለያዩ አገሮች የተውጣጡ የቪዲዮ ሥነ ጥበብ ውጤቶች የተካተቱበት ፌስቲቫል ሲሆን፣ በቅርቡ የፌስቲቫሉ ሁለተኛ ዙር ተካሂዷል፡፡ በአየር ንብረት ለውጥ፣ በስደትና በሌሎችም ወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ የሚያጠነጥኑ የቪዲዮ ሥነ ጥበብ ውጤቶችም ቀርበዋል፡፡ ከነዚህ ሥራዎች መካከል፣ በሁለተኛው የዓለም ጦርነት ወቅት የናዚ ጀርመኑ አዶልፍ ሒትለር ወደ ስድስት ሚሊዮን አይሁዳውያንን ያስጨፈጨፈበትን ሆሎካስት በመባል የሚታወቀውን ወቅት የተመረኮዙ የቪዲዮ ሥራ ጥበቦች ይገኙበታል፡፡
ፈጠራ የዋጋ አሰጣጥ እና የጥገና ሞዴል
ቁልፍ ቃላት የ «BMW» 100ኛ ዓመትና የመጀመርያዉ የጀርመን መኪና በኢትዮጵያ
ያለፈው ኣርቲክልኢትዮጵያዊያኑ በበርሊን ማራቶን የአሸናፊነት ግምት አግኝተዋል
“የፖለቲካ ትልቁ ጥቅሙ ሽፋን መስጠቱ!!!” (አዳም ረታ)
የቤተ መንግሥቱና የቤተ ክህነቱ ተቋማት እርስ በርሳቸው እንደ ተቃራኒ የማግኔት ዋልታዎች የሚሳሳቡበት ምክንያቱ ቤተ ክርስቲያኒቱ በኢትዮጵያ ታሪክ፣ ኢኮኖሚ፣ ማኅበራዊ ሕይወትና ፖለቲካ ውስጥ ከነበራትና አሁንም ካላት ተጽእኖ የተነሳ እንደሆነ ብዙዎች የቤ/ቱ ምሁራንና ታሪክ አጢኚዎች ይስማማሉ፡፡
እቅዱ የቫንኮቨር ክልል መንግሥት ቀጣዩ የአየር ጥራት እና የግሪንሃውስ ጋዝ ቅነሳ ዕቅዶች ነው ፡፡
ቡሩንዲ ውስጥ ቀውስ የተከሰተው የሀገሪቱ ፕረዚዳንት ፕየር ንኩሩንዚዛ ለሶስተኛ ጊዜ ለመወዳደር በወሰኑበት ወቅት ነው። ቢያንስ 240 የሚሆኑ ሰዎች ተገድለዋል። በሀገሪቱ ያሉት ተቃዋሚዎች የፕረዚዳንቱ ለሶስተኛ ጊዜ ስልጣን ላይ ለመቆየት መወዳደር የሀገሪቱን ህገ-መንግስት ይጥሳል በሚል ተቃውሞ ማካሄድ ከጀመሩበት ጊዜ አንስቶ ከ 200,000 ሺህ በላይ የሚሆኑ ሰዎች ከሀገሪቱ ለመሰደድ ተገደዋል።
ድራማ ዱቄት የ GW-501516 ዱቄት መግዛት ከየት ነው?
ከዚያ በኋላ የተማሪ ተወካዮቹ ነገሩ አላምር አላቸው፤ የኮሚቴው አባላት ከግቢ ሲወጡ ሁለት፣ ሁለት ፖሊሶች ይከተሏቸው ጀመር፡፡ ተወካዮቹም ተመልሰው ግቢያቸው ውስጥ ተሸሸጉ፡፡ ሆኖም ት/ት ማቆም አድማ ተጀምሮ ስለነበር ‹‹የማትማሩ ከሆነ ግቢውን ለቅቃችሁ ውጡ›› ተባሉ፡፡ ይሄኔ ዘላለም ከሌላ አንድ ተመራጭ ጋር ሆኖ በጓሮ በኩል ወደ አዘዞ ሸሸ፡፡ በዕለቱ በፊት በር ከወጡት ውስጥ 8 የተማሪዎቹ ተወካዮችን ጨምሮ 41 ተማሪዎች ታሰሩ፡፡ የተባረረው ተማሪም ማረፊያ እንኳ እንዳያገኝ ካድሬዎቹ ‹‹ለጎንደር አንድ ዩኒቨርሲቲ ቢገነባ እሱንም ሊያፈርሱት ነው›› እያሉ ስማቸውን አጠፉት፡፡ በመጨረሻ ‹‹የታሰሩት ይፈቱ!›› በሚል መደራደሪያ ብቻ የታሰሩት ተፈትተው ተቃውሞው አበቃ፤ ወደ ትምህርት ገበታውም ከእነ ችግሩ ተመለሱ፡፡ ያን ጊዜ ነበር ዘላለም ወርቃገኘሁ የመብት ጥያቄ የሚፋጅ እሳት እንደሆነ የተግባር ትምህርት ያገኘው፡፡ ‹‹ያን ጊዜ ነው የመደበቅ አስፈላጊነትን የተረዳሁት ማለት እችላለሁ፡፡ አደባባይ ሳትወጣ ራስህን ማጎልበት…የአቅምህን መስራት›› ይላል ዘላለም አሁን ከሚገኝበት ቂሊንጦ እስር ቤት ሆኖ፡፡
የትግራይ ወፍ ገልብጣ ነፋች – አብርሃም በየነ | Derege Negash
ፀረ-ኪሳራ 1: ሐሰት -> ከተዋቀረ እውነተኛአንድ አቋም (ማጣት ንግድ ጋር በትይዩ ውስጥ ተከፈተ ነውTP ና SL ፀረ-ማጣት ውስጥ ደረጃዎች: ስለ ኪሳራ ንግድ ½ stoploss = ፀረ-ኪሳራ ውስጥ አዲስ ስሎ እና TP); ለምሳሌ: እኛ 30 pips (-30 pips) ጋር አንዳንድ ኪሳራ ንግድ አላቸው. ፀረ-ኪሳራ 15 pips ጋር ይጀምሩ ይሆናል SL እና TP
ኤርትራውያን፡ ኣብዚ ሰዓት እዚ ተኸፋፊሉ ይርከብ። ገለገለ፡ ሰብ ባጀላ ከይተርፉ፡ ኣብ ኤርትራ ጸሓይ ዓሪባ እናርኣዩ፡ ፍርቂ መዓልቲ እዩ ዘሉ ኢሎም ዝምሕሉን ዝጥሕሉን ኣለዉ። ቀጺልካውን፡ አዚ ህግደፍ ዝባሃል ዘይገብሮ ተኣምር የብሉን፡ ንግመል ከንፍራ ጀሚሩ። ኢዱ ነዋሕ እያ! ኣብ ገዛኻ ኣትያ ሓኒቓ ተውጻኣካ። ዋል ኣብ ስደት ንዝነብር ተርክበሉ አያ።ኣብ ስደት ህግደፍ ከም ተኾርባ ኣብ ዓለም ተዚሪኣ እያ ዘላ። ዝብል ብ03 ዝስደድ መንፍሕን፡ ብሰብ ባጀላ ዓው ኢልካ ብምድግጋምን ሓቅነት ዘለዎ ክመስል ይኽእል።
ድሮ ክስርሓሉ ጸኒሑ’ሎ። ከምቲ ኣቐዲመ ዝጠቐስክዎ እቲ ሕግታት ኣብ ትካላት ወሪዱ ተዘቲዩሉ። ኣብ ዞባታት ሰሚናራት ተገይሩ። ሕጂ ድማ ንመላእ ህዝቢ ብመልክዕ ሲቪካዊ ኣስተምህሮ ብመራኸቢ ብዙሓን ስሩዕ መደባት ናይ ምፍናው መደብ ኣውጺእና’ለና። ምስ ዜና ብዝተገብረ ምርድዳእ መሰረት ድማ ካብዚ እንኣትዎ ዘለና ወርሒ ሕዳር ጀሚሩ ንሓደ ዓመት ዝቕጽል መደብ ተታሒዙ ኣሎ። ኣብ ጋዜጣ፡ ሰሙናዊ ብሰለተ ቋንቋታት ማለት ዓረብ፡ ትግርኛን ትግረን ክኸውን ኢዩ። ኣብ ሬድዮ ብኹለን ቋንቋታት ሃገርና ሰሙናዊ ክፍኖ ኢዩ። ኣብ ተለቪዥን ድማ ሰብ ሞያ ሕጊ በብእዋኑ እናቐረቡ፡ መብርሂ ኣብ ዘድልዮም ጉዳያት ሓባራዊ መረዳእታ ኣብ ምፍጣር ክሰርሑ ኢዮም። በዚ ኣጋጣሚ፡ ኣንበብትን ሰማዕትን ብግቡእ ተኸታቲሎም፡ ሃናጺ ርእይቶታት ከካፍሉ ንዕድም። ንሚኒስትሪ ዜና ድማ ነዚ መደብ’ዚ ክዉን ኣብ ምግባር ብዝተጻወቶ ግደ ነመስግን።
ይህ መጽሐፍ በአዳል ሱልጣኔት ታሪክ ዙሪያ ልጽፋቸው ካሰብኳቸው ድርሰቶች መካከል የመጀመሪያው ነው። የርሱ ቀጣይ የሆነው ሁለተኛ መጽሐፍም ሙሉ በሙሉ ተጠናቅቆ የኅትመት ጊዜውን እየጠበቀ ይገኛል። ወቅቱን ባላውቅም በቅርቡ ወደ አንባቢያን አደርሰዋለሁ ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ። የመጽሐፉን ሶስተኛ ክፍል ለማዘጋጀት የሚደረገው እንቅስቃሴም ተጀምሯል። እርሱንም በቅርብ ጊዜያት ለማጠናቀቅ እሞክራለሁ። ለሁሉም ፈጣሪያችን ዕድሜና ጤና ይስጠን! አሚን!
ፕ/ሮ ኃይሌ ላሬቦ፣ ኢሳት፣ የሕዝብ አስተያየት – ሰርጸ ደስታ
Previous articleየተቀዛቀዘውን የማዕድን ዘርፍ ለማበረታታት የተቋቋመው አገራዊ አስተባባሪ ኮሚቴ ስራ ጀመረ
በሀገሪቱ ዉስጥ ለሚታየዉ ለዚህና ተያያዥ ጉዳዮች የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ለጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ጥያቄ ማቅረብ እንደሚፈል መጠየቃቸዉን ይናገራሉ። የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባሎች እየተጎዱ ያሉትን ሰዎች ወክለዉ በፓርላማ ይገኛሉ፣ ስለዚህ እንደ አባልም ሆነ እንደ ተቋም የአገሪቱ ሕገ መንግስት የሰጣቸዉን ሚና መጫወት እንዳለባቸዉ ይታመናል ሲሉ በኦሮሚያ ክልል በጉጂ ዞን ቡሌ ሆራን ወክለዉ ፓርላማ የሚገኙት አቶ ቦነያ ኡዴሳ ለዶይቼ ቬሌ ተናግረዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ፓርላማ ቀርበዉ ለሚነሱ ጥያቄዎች መልስ እንዲሰጡ የጠየቁበትን ምክንያትም እንዲህ...
ምክንያቱም በአመራሩ መካከል ያለው የርዕዮተ አለም ልዩነት የሃሣብ ፍጭት ሣይሆን አንዱ አንዱን አመራር ለመተካትና በትረ ስልጣኑን ለመቆናጠጥ የተደረገ ሽኩቻ ነው፡፡ የድርጅቱን አካሄድ ፈፅሞ የሚቀይር አይደለም፡፡ አዲስ የተሾሙት ሠዎችም በፊትም ከፍተኛ ተፅዕኖ ፈጣሪ የነበሩ ናቸው፤ አዲስ ነገር የለም፡፡
You are at:Home»Uncategorized»ልጅነታቸውን ለህዝብ ትግል የሰጡ ጀግኖች በአልባሌ መንገድ ሲገደሉ ያማል። ያሬድ ጥበቡ
ሌላ ቋንቋ መማር ጠቀሜታው ብዙ ነው።
የአንዳንዶቹ ትችት የሚነሣው ደግሞ የቤተ መጻሕፍት ወመዘክሩ ግንባታ አሁን ሥራውን በሓላፊነት ለያዘው ተኽለ ብርሃን እምባዬ ሕንፃ ተቋራጭ ያለጨረታ ከተሰጠበት ግልጽነት የሚጎድለው አካሄድ ነው፡፡ በጠቅላይ ቤተ ክህነቱ ለሚሠሩ የግንባታ እና እድሳት ተግባራት ፈቃድ የሚሰጡ፣ ዲዛየን የሚሠሩና ግንባታ የሚያስጀምሩ የዕቅድና ልማት መምሪያ እንዲሁም የምሕንድስና ዘርፍ አገልግሎት ያሉ ሲሆን በአኵስሙ ቤተ መጻሕፍት ወመዘክር ፕሮጀክት የእነዚህ አካላት መዋቅራዊ ተሳትፎ ምን እንደሆነ ግልጽ አይደለም፡፡ ሁለት ነገሮች ግን ግልጽ ናቸው፡፡ የመጀመሪያው ባለአንድ ግለሰብ አመራር የሆነው የምሕንድስናው ዘርፍ ለፓትርያርኩ ማንኛውም ትእዛዝ ኦሆ ባይ የሆኑ፣ በሙሰኛ/ብልሹ ምግባራቸው የተነሣ በመንግሥት ሞያዊ እገዳ ተጥሎባቸው የነበሩ፣ ከሕንፃ ሥራ ተቋራጮች ጋራ እየተመሳጠሩ ሕገ ወጥ ክፍያዎችን እንዲፈጸም በማዘዝ (ባለፈው ሳምንት በድሬዳዋ ሳባ ደብረ ኀይል ቅዱስ ገብርኤል እንዳደረጉት) ጥቅም የሚካፈሉ መሆናቸው ነው፡፡
የስነ-ትምህርትና ስነ-ባህርይ ሣይንስ ትምህርት ቤት ከአካዳሚክ ጉዳዮች ም/ፕሬዝደንት ጽ/ቤት እና ከእንግሊዝኛ ቋንቋ ማሻሻያያ ማዕከል /ELIC- English Language Improvement center/ ጋር በመተባበር በ Communicative English የአንደኛ መንፈቀ ዓመት ውጤታቸው C- እና ከዚያ በታች ለሆኑ 372 የ1ኛ ዓመት ተማሪዎች ከመጋቢት 13-15/2011 ዓ/ም በተግባቦት ክሂሎት ላይ ያተኮረ ስልጠና ሰጥቷል፡፡ ምስሎቹን ለመመልከት ከዚህ ይጫኑ
3:13 ጕሮሮአቸው እንደ ተከፈተ መቃብር ነው. በእነሱ ላይ ምላሶቻቸው ጋር, እነርሱ በማታለልም እርምጃ ቆይተዋል. ጕሮሮአቸው እንደ ያለውን መርዝ ከከንፈሮቻቸው በታች አለ.
አውርድ ለኤምኤስኤስ እና የተፈለሰ እትም & P3Dv1 P3Dv2 P3Dv3 P3Dv4
ይህ ከላይ የተወሰደው ፖለቲካዊ እርምጃ የህግ የበላይነትን ለማስከበር መደላድል ነው። በቀጣይ አጥፊዎች በህግ የሚጠየቁበት ሁኔታ ይጠበቃል። ይህ በቅርቡ ይሆናል የሚል እምነትም አለ። ጠቅላይ ምኒስትር አብይ አህመድ ሰሞኑን ለጋዜጠኞች በሰጡት መግለጫ፣ በወንጀል ድርጊቱ የተጠረጠሩ የክልሉ አመራሮች ጉዳይ በህግ እንደሚታይ አስታውቀዋል።
አቶ ናትናኤል፦ ፕ/ር ብርሀኑ ከዚህ በፊት የፖለቲካ ታሪካቸው ምን እንደነበረ ለሚያውቅ ሰው አንድም ውሀ የሚቋጥር አይደለም። በተደጋጋሚ እንዳልነው ኢዜማ እንደ ፓርቲ ከመንግሥት ጋርም ይሁን ከየትኛውም የፖለቲካ ኃይል ጋር አገርን በማረጋጋትና ሰላም እንዲመጣ እንዲሁም ወደ ዲሞክራሲያዊ ሥርዓት የሚደረገው ሽግግር ሰላማዊ እንዲሆን ከሁሉም አካላት ጋር ይሠራል። የአገር አንድነት ላይ አደጋ ሲመጣ ወደ ዲሞክራሲያዊ ሥርዓት የሚደረገው ሽግግር አደጋ ውስጥ ሲወድቅ፤ ምንንም፣ ማንንም ፈርተን ወደ ኋላ የምንል አይደለም። የፓርቲያችን መሪ ፕ/ር ብርሀኑ ለዚህ ጉዳይ በተግባር የተፈተነ ተሞክሮ ያላቸው ሰው ናቸው።
ብ2011 ዓምፈ ብደሳለኝ ብርሃነ ዝተፀንዐ መመረቂ ካልኣይ ዲግሪ ፅሑፍ ከምዝሕብሮ፤ ጠለባ እናዓበየ ንዝኸደት መቐለ፤ 42 ሽሕ ሜትር ኩብ መዓልታዊ ማይ የድልያ ነይሩ። እንተኾነ፤ ካብቲ ዝድለ ኣስታት 900 ሜትር ኩብ ዝውሕድ ማይ እዩ ካብ ጎዳጉዲ ዝቐርብ። ንሓደ ስድራ ብማእኸላይ ግምት 100 ሌትሮ ክቐርብ ንቡር እናሃለወ ሕዚ እንተበዝሓ 25 ሌትሮ እዩ። ስለዚ ስድራ ብሕሳብ ሓደ ሰብ እያ ማይ ትረክብ ክብል እቲ ፅሑፍ ይትርኽ።
መልካም ምሽት, ከውጭ በስተቀር ለ-10 ን ያዙት በጣም ጥሩ ነው እና ሁሉም አየሩን ለማዳን ያስችላል! የፀሐይ ኃይል ማቀፊያዎችን በሚመለከት, አንዳንድ ነገሮችን ለመስራት አስቤ ነበር, ነገር ግን ጥቅም ላይ የዋለ ገዢው ይመስለኛል. ለ 10 € በሊ ቦን ሳንቲን ላይ 7 ገዛሁ. እነሱ ትንሽ ናቸው ...
የስራ ልምድ፡ 3 ዓመት በኦፍሴት እና ተመሳሳይ ማሽን ላይ የሰራ
ልዕሊ 12 ሽሕ ኤርትራውያን ደለይቲ ፍትሒ፣ ንውጽኢት መርማሪ ኮምሽን ሰብኣዊ መሰላት ብምድጋፍ ኣብ ጀኔቫ ዕዉት ታሪኻዊ ሰማላዊ ሰልፊ ኣካይዶም። – Assenna.com
ለ $ XNUM ሚሊዮን ኤሮ ደሞዝ (ለመጀመሪያው ዓመት) እንዲከፍል ይፈቅዳል:
ችቦው በደብረ ታቦር ተራራ የተገለጠውን ብርሃነ መለኰቱን እንዲሁም የኃጢአትን ጨለማ ሊገፍ ወደዚህ ዓለም የመጣውን፣ ብርሃናትን የፈጠረውንና እርሱም እውነተኛ የዓለም ብርሃን የኾነውን ኢየሱስ ክርስቶስን ይወክላል፡፡ ቡሄው (ቡቼው) ያኔ ከብቶቻቸውን ይጠብቁ የነበሩ እረኞች በደብረ ታቦርና በአካባቢው በተገለጠው ብርሃን ጨለማ ጠፍቶላቸው ሐሤት በማድረግ ዘንግተው ስለቆዩባቸው ቤተሰቦቻቸው ለምግብ የሚኾን ዳቦ ጋግረው በሐ (ሰላም) እያሉ የወሰዱላቸውን፣ እንደ አንዳንድ ሊቃውንት አባባልም ከሰማይ የወረደውን እውነተኛ ኅብስት ኢየሱስ ክርስቶስን ለማስታወስ፣ የጅራፉ ድምፅ ከሰማይ ከእግዚአብሔር አብ የተሰማውን ‹‹ይህ የምወደው የምወልደው ልጄ ነው፤ እርሱን ስሙት›› የሚለውን ነጎድጓዳማ ድምፅ ለማሰብ፣ ግርፊያው ክርስቶስ ዓለምን ሊያድን ሲመጣ በአይሁድም 6666 ጊዜ መገረፉን ለማዘከር ነው፡፡ ኪዳነ ወልድ ክፍሌ በዊሕ (ቦሓ) መታየት፣ መገለጥ፣ መጉላት፣ ብሩሕ፣ ጽዱል፣ ጸዐዳ ብለው ቡሔ ከዚህ የወጣ ነው ይሉታል፡፡
Read more... Saturday, 17 June 2017 22:59 የአዳማ ሣይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ የውሃ ቴክኖሎጂ የልህቀት ማዕከል ለማቋቋም እየተንቀሳቀሰ ነው አዳማ ሰኔ 10/2009 ሃገሪቱ ያላትን ሰፊ የውሃ ሀብት ጥቅም ላይ ለማዋል የሚደረገውን ጥረት የሚደግፍ የውሃ ቴክኖሎጂ የልህቀት ማዕከል ለማቋቋም እየተንቀሳቀሰ መሆኑን የአዳማ ሣይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ አስታወቀ።
ተቋሙ ደረጃ በደረጃ የሚከተሉትን የትምህርት ፕሮግራሞች ይተገብራል፥
በመጨረሻም ከሰላማዊ ሰልፉ በኋላ በወ/ሮ ሰዋሰው እና በባለቤታቸው የተዘጋጀ የምሳ ግብዣ የተከናወነ ሲሆን የስደተኛ ማህበሩም የውይይት ጊዜ አዘጋጅቶ የነበረ በመሆኑ የስደተኛ ማህበሩን የሶስት ወር ሪፖርት ካቀረበ በኋላ በቀጥታ ወደ ውይይት በመግባት ኢትዮጵያውያን ስደተኞች በኖርዌ ስለሚገኙ የወያኔ ሰላዮች በሰፊው ምክክር አድርገው ወደፊት ምን ማድረግ እንዳለባቸው እንዴት እነኚህን ሰላዮች በምን መልኩ ማጋለጥ እንዳለባቸው ተወያይተው በመቀጠል አጠቃላይ ስለ ኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ ውይይት አድርገው ፕሮግራሙ በተሳካ ሁኔታ ከምሽቱ 19፡00 ተጠናቋል። watch the video
“እምበኣር እቲ ኮርስ መታን ክትጅምራኦ፡ ቀዲምክን ጂም ክትጅምራ ኣለክን፡ ብጎድንኽንን ብቕድሚትክንን ዘሎ ስጋ ኣጥፍኦኦ፡ እታ ቀዳመይቲ መምዘኒት ቅርጺ ኣካላት እያ። ሕጂ ግና ውራይ ምዝንጋዕና’ሞ ንግበር፡ ድሕሪ’ዚ ናይ ሎሚ መደብና ምዝዛሙ ኣብ ኣፍ ደገ ተጸበያኒ ኢኽን ከመይ ጌርና ነቲ መደባት ንጅምሮ ክንዘራረብ ኢና። እቲ ኣብ ብዙሓት ደቂ ተባዕትዮ ዘሎ ህርፋንን ኣብ ደቂ ኣንስትዮ ዘሎ ጸገም ገንዘብን ዝፍትሓሉ ሜላ ስለ ዝረኸበ፡ ብስም ደቂ ኣከለ ምስጋና ከም ዝግብኦ እናገለጸ ኩሎም በቢሓደ ክሳብ ዘመስግንዎ ጠጠው ኢሉ ተጸበየ። ምስጋናኦም ምስ ገለጹ፡ ተለፎኑ ናብ ጅባኡ ከቲቱ ርእሱ ኣድኒኑ ምስጋና መሊሱ ናብ’ቶም ዝጽበይዎ ዝነበሩ ደቂ ዓዱ ተጸንበረ። ካብ’ዚ ዝቐጸለ መድብ ደርፍን ሳዕስዒትን ጽቡቕ ክሰላሰል ኣምስዩ።
አንድ በአዲስ አበባ የሚኖር ወዳጄ አንድ የቀድሞ ወታደር አገናኘኝ። “የሐምሳ አለቃ በላይ አንጋጋዉ ነኝ” አለ። እዉነተኛ ስሙ እንዲታወቅ አልፈለገም። እነደነገረኝ አዲስ አበባ በየሆቴሎቹ በራፍ ላይ ቡትቶዉን ለብሶ እየተዘዋወረ ይለምናል። ቤት የለዉም። እንዲህ ሲል አጫወተኝ።
የራፕን የሙዚቃ ስልት የመውደድና ያለመውደድ ጉዳይም እንደዚሁ ነው፡፡ ወይ እንወደዋለን አለበለዚያ ደግሞ አንወደውም፡፡ አለቀ፡፡ ይሄ ምርጫችን እንደተጠበቀ ሆኖ የራፕ ሙዚቃዎችን በጥሞና እያዳመጥን፣ በየዘፈኖቹ የቀረበውን መልእክት በጥሞና ከመረመርን ስለቢዝነስና ሰርቶ ስለመክበር መሠረታዊ የስኬት እውቀት መጨበጥ እንችላለን፡፡
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ደበቡ ሪጅን፣ የአለታ ወንዶ እና የሆዕና ን/ቅ/መ/ቤቶች ተበዳሪ የሆኑ የወሰዱትን ብድር ባለመድፈላቸው ምክንያት ከዚህ በታች የተገለጹትን በመያዣ የያዘውን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 98/90 መሠረት ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል፡፡ መግዛት የሚፈልግ የሐራጁን መነሻ ዋና ¼ተኛ በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንክ በተረጋገጠ ቼክ /ሲፒኦ/በማስያዝ ንብረቶቹን በሚገኙበት ቦታ ቀርቦ መጫረት ይችላል፡፡ አሸናፊው ቀሪውን ገንዘብ በ15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል ሲኖበት ላላሸነፉት ተጫራቾች ያስያዙት ገንዘብ ወዲያውኑ ይመለሳል፡፡ አሸናፊው የባንኩን የበድር መስፈርት የሚያሟላ ከሆነ ከፊል የብድር ጥያቄ ማቅረብ የሚችል ሲሆን ሀራጁን ያሸነፈበትን 15% ተ.እ.ታ (VAT) ጨምሮ መከፈል አለበት፡፡ ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኘ በሐራጁ አይገደድም፡፡ Read more... (544 words, estimated 2:
በሜሌንዴዝ አነጋገር እንግዲህ ይህን ሂደት መለወጡ ጊዜው አሁን ይሆናል። ሳይውል ሳያድር በዓለም ንግድ ድርጅት አማካይነት ድርድሩ በሰፊ ዙር መልሶ እንዲንቀሳቀስ ማድረግና የጋራ መፍትሄ መሻት ያስፈልጋል። ሆኖም ፕሮፌሰር ክሪስቲያን ቲትዬ እንደሚያስገነዝቡት የአያያዝ ለውጥ መኖሩ ደግሞ ግድ ነው።
6:9 እኛ እናውቃለን ስለ ክርስቶስ, ከሙታን መነሣት ውስጥ, ከአሁን በኋላ ሊሞቱ ይችላሉ: ሞት ከእንግዲህ በእርሱ ላይ አይገዛችሁምና አለው.
አሣራድ ዱቄት ሌሎች የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች አቅራቢዎች - የአሶራ ዱቄት
ይኽን ግሩምና ድንቅ ተአምር ባዩ ጊዜ ወታደሮቹ ደንግጠው ሲሸሹ የእመቤታችን ሥዕልን የወጋው ወታደር ግን በተፈጸመው ድንቅ ተአምር የቅዱሳት ሥዕላት መጥፋት አለባቸው ከሚለው ክህደት ተጸጽቶ ንስሐ ገብቶ ወደ ገዳም ገባ፡፡ ለባልቲቱም ሥዕሉን ሸፍና እንድትደብቀው ሌላ ተጨማሪ ጉዳት እንዳይደርስበት ወታደሩ መከራት፡፡
5 ወበእማንቱ ፡ መዋዕል ፡ ይትረአይ ፡ ሰማይ ፡ ወይበጽሕ ፡ ዐባር ፡ በጽንፈ ፡ ሰረገላት ፡ ዐቢይ ፡ በምዕራብ ፡ ወይበርህ ፡ ፈድፋደ ፡ እምሥርዐተ ፡ ብርሃን ።
በድር ጣቢያው ላይ በምዝገባ ወቅት መረጃዎን በሚያስገቡበት ጊዜ በእነዚህ የግብይት ልምዶች ፣ በአገልግሎት ውሎች እና በ ‹ግላዊነት ፖሊሲ› ተስማምተዋል ፡፡ በእነዚህ ሰነዶች ድንጋጌዎች የተስማሙ ሲሆን በኔትዎርክዎ ውስጥ ካሉ የሦስተኛ ወገን አበዳሪዎች ጋር ለመጣመር ጥያቄዎ እንደተጠየቀ ይቀበላሉ ፡፡ እንዲሁም የግብይት ቁሳቁሶችን ከ ጥቃቅንcashloans.com ፣ አበዳሪዎች እና የገንዘብ አገልግሎት አቅራቢዎች እንዲሁም ከሶስተኛ ወገን የገቢያ ነጋዴዎች ጥቃቅን እና ውጣ ውረድ ከሆኑት አጋሮች ፡፡ በእነዚህ የግብይት ልምዶች መስማማት እርስዎ እና ሁሉም የተጠቀሱ ወገኖች ፍላጎትዎን ከገለጹት ምርቶች ጋር የሚዛመዱ ሌሎች መረጃዎችን እና አገልግሎቶችን ለእርስዎ ለማቅረብ ሊሞክሩ እንደሚችሉ ተገነዘቡ ፡፡ ለግብይት ዓላማዎች ከእርስዎ ጋር መገናኘት እና በቀጥታ ሜይል ፣ ኢሜል እና / ወይም ስልክን ጨምሮ የተለያዩ የመገናኛ ዓይነቶችን በመጠቀም እገዛን ያቅርቡ (አድራሻ-አገናኙን ዝርዝር ላይ ቢሆኑም) በፈቃደኝነት የቀረበልዎትን መረጃ ያግኙ)። የግብይት ምርቶችን ለመቀበል አሻፈረኝ ካሉ እና / ወይም በማንኛውም በተገለፀው የግንኙነት አይነት ውስጥ የማይሳተፉ ከሆነ በምርጫዎች ዝርዝር ከዝርዝሩ እንዲወገዱ መጠየቅ ይችላሉ ፡፡ ከሦስተኛ ወገኖች ዝርዝር ምዝገባን አለመመዝገብ በእነዚህ በእነዚህ ሦስተኛ ወገኖች መካሄድ አለበት ፡፡ ‹microcashloans.com› በእኛ ቁጥጥር ካልተገዛባቸው ሌሎች ምንጮች ጋር ያለንን ግንኙነት ለማቆም ምንም ሀላፊነት አይወስድም ፡፡ የግብይት ልምዶችን በተመለከተ ጥያቄዎች ወይም ጥያቄዎች ካሉዎት እኛን ማነጋገር ይችላሉ በኩል contact@tinycashloans.com.
ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ እና የኤርትራ ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ በአቡዳቢ ከፍተኛ የክብር ሽልማት ሜዳሊያ ተበረከተላቸው፡፡
ዓለም አቀፍ ውዝግቦችን ለመታገል ዩኤስ አሜሪካ አንድነቷን እና ጥንካሬዋን የጠበቀች አውሮጳ እንደምታስፈልጋት የዩኤስ አሜሪካ ፕሬዚደንት ባራክ ኦባማ አስታወቁ።
ተስማሚ ተንቀሳቃሽ ማእከልን ለማግኘት ማንኛውንም እገዛ ማግኘት ይችላሉ https://www.cleess.com/event-stage-13.html ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት.
በቀጣይም ህብረተሰቡና ቄሮዎች የህግ የበላይነትን የሚፈታተኑ ድርጊቶች ከመፈፀማቸው በፊትም ይሁን ከተፈፀሙ በኋላ መረጃ በመስጠትና በጥቆማ የሚያደርጉትን ትብብር አጠናክረው እንዲቀጥሉም ጠይቀዋል። በክልሉ የተለያዩ አካባቢዎች ከሳምንት በፊት ይስተዋሉ የነበሩ የህግ የበላይነት ጥሰቶች አሁን ሙሉ በሙሉ በሚባል ደረጃ መቆማቸውንም ረዳት ኮሚሽነሩ አረጋግጠዋል።
እነዚህ በወንዳዊው ስርዓት የተሻለ ዕድል የተሰጣቸው ወንዶች የኮሚቴ፣ የሥራ አመራር የመሳሰሉት መሪ በመሆናቸው ምክንያት ብቻ የተለያዩ የሥራ ልምዶች፣ የስብሰባና የውይይት ተሳተፉልን ግብዣዎች፣ የውጭ አገራት ጉዞን ጨምሮ የገንዘብና የእውቀት ጥቅማጥቅሞች የመጀመሪያ ተጠቃሚ ይሆናሉ። ‹ላለው ይጨመርለታል› ነውና የጥቅም ትስስሩ ለሌላ ትልቅ ሹመት እና ጥቅማ ጥቅም የሚያበቃ ነገር ይጨምርላቸዋል።
የኢትዮጲያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያን እንደማትታደስ፤እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም እራሷ ጌታችንና መድሃኒታችንን እየሱስ ክርስቶስን ይዛ መሰደዷንና ታምራት ላይኔ እራሱ ቅዱስ ፓትርያርክ አቡነ መርቆርዮስ በመንግስት ጫና ከሃገር ውጪ እንዲወጡ መደረጉን እየነገረን ለምን ተሰደዱ ማለት ትክክል አለመሆኑንና፤ ሁላችንም ስደት ላይ ያሉ አባቶችን ተረባርበን ስደት ላይ ባሉበት ሃገር እየደረሰባቸው ካለው ጥቃት መከላከል እንዳለብን አስረዳን መከረን።ስለሃገራችንም ጉዳይ ዝም እንዳንል ቃል አስገባን።
"የአፍሪካውያን ምድር መላው ዓለምን ባንድነት ይመግባል፤ ነገር ግን ችግራቸው አንድና አንድ ነው፤ እርሱም "….. " የሩሲያውያኑ ፕሬዚደንት ቭላድሜር ፑቲን (በሰሎሞን ዳውድ አራጌ፤ጎንደር ዩኒቨርሲቲ)
በኢሬቻ በዓል ላይ ሁከት በማስነሳት ለ55 ሰዎች ሞት ምክንያት ናቸው የተባሉ ግለሰቦች ክስ ተመሰረተባቸው
ዶክተር አብይ ወደ ሥልጣን ከመጡ በኋላ በምክር ቤት በአሸባሪነት የተፈረጁት አርበኞች ግንቦት ሰባት፣ ኦነግ እና ኦብነግ ከአሸባሪነት መሰረዛቸው በበጎ የሚታይ ተግባር ነው። በውጭ የሚገኙ ተቃዋሚ የፖለቲካ ፓርቲዎች ወደ አገር ቤት መጥተው በሰላማዊ መንገድ እንዲታገሉ ጥሪ አድርገዋል። እንደ ኢሳትና የኦሮሞ ሚድያ ኔትወርክ መገናኛ ብዙሃንና የሚዲያ መሪዎቹ ላይ የነበረውን የፍርድ ቤት ክስም እንዲቋረጥ አድርገዋል። ይህን ተከትሎ ወደ አገር ቤት የገቡ ተቃዋሚ ፓርቲዎችና ለመግባትም የተዘጋጁ አሉ።
በርካታ ሰው በ አቶ ተመስገን እና አርበኛ መሳፍንት አብሮ መታየት ሲገራረሙ እያየሁ ነው…በግሌ ግን በዚህ …
ዕለት 26 ሚያዝያ 1992 ስድራ-ቤታትን፡ ፈተውትን፡ መቕርብን በዓለ ትንሳኤ እየሱስ ክርስቶስ ንምኽባር ካብ ርሑቕን ቀረባን ተኣኻኺቡ ብታሕጓስ ክስሕቕን ከውግዕን ዝዋዓለሉ ማዓልቲ ኮይኑ፡ እዚ ክሳብ ለይተ-ሎሚ ግዝያዊ ዝመለለይኡ ኣብ ኤርትራ ዘሎ ኣረሜናዊ ጨቛኒ ስርዓትን መጋበርያታቱን ግን፡ ነዚ ሃይማኖታዊ በዓል ናይ ቅጽያ መደባቶም ንምዕዋት ከምጽቡቕ ኣጋጣሚ ተጠቒሞም ብዘጻወድዎ መፈንጠራ ክልተ ኣባላት ፈጻሚ ሽማግለ ተጋድሎ ሓርነት ኤርትራ ሰውራዊ ባይቶ ዝነበሩ ብጾት ተጋደልቲ ወልደማርያም ባህልብን ተኽለብርሃን ገብረጻድቕን ካብ ከሰላ ሱዳን ብምጭዋይ ነቲ ሓጎስ ናብ ጓህን ሕሰምን ዝቐየርላ ዕለት እያ። እዞም ክልተ ብጾት እዚኣቶም ኣባላት ፈጻሚ ሽምግለ ናይ ተሓኤ-ሰውራዊ ባይቶ ኮይኖም ዲሞክራስያዊ ብዙሕነትን ስርዓተ ሕግን ኣብ ኤርትራ ክቐውም ኣንጊሆም ካብ ዝጸውዑ ተቓለስቲ ብምዃኖምን ምንባሮን ጥራሕ እንተዘይኮይኑ፡ ካልእ ዝፈጸምዎ ውልቃዊ ኮነ ውድባዊ ኣበሳ ኣይነበሮምን። ብሰንኪዚ ቅዱስን ቅኑዕን ናይ ቃልሲ ምርጭኦምን ዕላማኦምን ድማ ክሳብ ለይተ ሎሚ ን27 ዓመታት ዝኣክል መንጠቢኦምን ሃለዋቶም ዝፈልጥ ሰብ ዋላ ሓደ የለን። “ ሕግን ዲምክራስያዊ ምሕደራን ንኤርትራ” ዝብል ጸዋዒቶም ኣብ ኤርትራ ክረጋገጽ ስለዘይከኣለ ድማዩ፡ ህዝብናን ሃገርናን ኣብዚ ሕጂ ወዲቐምዎ ዘለዉ ህሞት በጺሖም ዘለዉ።
ዕለት 9 ሰነ 2017 ዓ.ም. ቅዱስ ኣቦና ር.ሊ.ጳ. ፍራንቸስኮ ንተጋባእያን ተቐቢሎም ብዝለገስዎ ቃለ ምዕዳን ዝዛዘም ጳጳሳዊ ምስ ዝተፈላለያ ሃይማኖታት ናይ ሓባ ዘተ ሓልዮ ቤት ምኽሪ “ግደ ደቀንስትዮ ኣብ ሕንጸት ኵላዊ ሕውነት” ብዝብል ዋና ርእሰ ጉዳይ ዘዳለዎ ሓፈሻዊ ምሉእ ጉባኤ ዕለት 7 ሰነ 2017 ዓ.ም. ኣብ ሃገረ ቫቲካን ከምእተጀመረ ልእኽቲ ጋዜጠይና ራዲዮ ቫቲካን ደቦራ ዲኒኒ ሓቢረ።
እነዚህ የአሁኖቹ ከንቱዎችና ጌቶቻቸው ወያኔዎች ግን ትልቅ ጉዳት ያደርሳሉ፡፡ የነሱን የዓመታት መርዝ ለመንቀል ብዙ ትግልን ይጠይቃል፡፡ ብዙ ሕዝብ መስዋዕት ይሆናል፡፡ የደም ጎርፍ የማናመልጠው ዕዳችን ይሆናል፡፡ “ለኃጥኣን የመጣ ለፃድቃን ይተርፋል” እንዲሉ ነውና ብዙ አሣር ያገኘናል፡፡ መስዋዕቱን ለመቀነስ እንዲቻል (ትንቢትን ማስቀረት ባይቻልም) ወደ ፈጣሪ ተመልሰን በፆምና በጸሎት ብዙ መድከም ይኖርብናል፡፡ ኢትዮጵያ ቃል የተገባላት ምድር ናት፡፡ ጠላቶቿ ቀበርናት ሲሉ አፈሯን አራግፋ የምትነሣ፣ ገደልናት ሲሉ የምትድን ልዩ ሀገር እንደሆነች በተደጋጋሚ አስመስክራለች፡፡ ስለዚህ ምንም እንኳን ብዙ ዕልቂት ቢኖርም ከህመሟ ተፈውሳ በሚተርፏት ጥቂት ዜጎች ልዕልናዋን እንደገና ታስከብራለች፡፡ አራሙቻዎችም ተጠራርገው የጨለማው ንጉሥ ግዛት ወደሆነው ወደ መጡበት መቀመቅ ይወርዳሉ፡፡
ከዚህ ጥናት ጋር ለመተግበር አስፈላጊው ጥንቃቄ የተሞላበት መረጃ ጠቋሚ የሚከተለው ነው-ለጊዜው ለንባብ ያልነበሯቸውን ሙሉ የምርምር ወረቀቶችን በሚያስተናግደው ሜዲክሱ ጣቢያ ላይ ታትሟል ፡፡ እኩዮችህ ስለሆነም የእነዚህ የስፔን ሳይንቲስቶች ጥናት በግል ገቢያ የንባብ ኮሚቴ ገና አልጸናም ፡፡ እና ለትላልቅ ኩላሊት መጥራት ያለበት ብቸኛው ምክንያት ይህ አይደለም ፡፡
"የማይጠረጠረው ገዢያቸው" መሆናቸውን በማስታወቅ የእንግሊዝ ከፍተኛው ኮሚሽነር ሰር ጆን ሞድ ለባዙቶ ሕዝብ ወጣቱን አዲስ ገዥ አቀረቡላቸው፡፡ የግራ ክንፍ ከፍተኛው ወገን የሆነው የባሱቶላንድ ኮንግሬስ ፓርቲ መሪ ሚስተር ንትሱ ሞኬሌ ለሞሼሽ ባህል ልማድ የምንከራከርለት በመሆናችን አዲሱንም ዋናውን ባላባት ገዥነታቸውን የምናውቅላቸው ነው ሲሉ ተናገሩ፡፡
የኢኮኖሚ እድገትን ለማረጋገጥ ለተወሰነ ጊዜም ቢሆን አምባ ገነናዊ አገዛዝ ያስፈልጋል እና የኢኮኖሚ እድገትን ለማረጋገጥ የሰው ልጆች ተፈጥሮ አንድ አካል የሆነው ነፃነታቸው ወሳኝ ሚና አለው በሚለው ክርክር የመጨረሻ አቋም መያዝ ለተቸገረ ሰው ፊቱን ወደ ጥናቶች ማዞር አማራጭ ነው፡፡
የኦሮሞ ህዝብም የኢሬቻን በዓል የሚያከብረውም ከጨለማ ወደ ብርሃን ያሸጋገረውን አምላክ በማመስገንና ቀጣዩንም ጊዜ በሰላም እንዲያሳልፈው ፈጣሪውን በመጠየቅ ነው። በዚህ መልኩ የሚከበር በዓል ደግሞ ሊደምቅና የበለጠ ባህሉን ሊያስተዋውቅ በሚችል መልኩ ሊሆን ያስፈልጋል። በዓሉን ምክንያት በማድረግ ይሄን አይነት ኤግዚቢሽን መካሄዱም የገበያ ትስስርን ከመፍጠሩ ባለፈ ህዝቡ ባህሉን እንዲያውቅ፣ እንዲጠቀምና እንዲያስተዋውቅ እድል ይፈጥርለታል።