text
stringlengths
14
35.3k
ዶ/ር ዲማ ነገዎ – የቀድሞው የኦነግ መሥራችና ሊቀመንበር፤ ስለ ድርጅቱ ታሪክ ይናገራሉ
እዚ ሕቶ`ዚ ብዝተፈላለዩ ኣካላት ዝተፈላለየ መልሲ ክወሃቦ ይኽእል እዩ። ብናተይ መረዳእታ ግና እቲ እዋን ሕጅን ወዓል ሕደር ዘየድልዮ ጉዳይን ምዃኑ እየ ዝኣምን። ኣብዚ እዋን`ዚ ዝተፈላለያ ሃገራት ኣገዳስነት ምህዞን ስንዓን ብዕምቆት ተረዲአን እጅግአን ሰብሲበን ይሰርሓሉ ኣለዋ። ከም ሃገራዊ ክብረን ካብ ምርኣይ ሓሊፈን ገዚፍ ድጎማን ወፍርን የካይዳሉ ኣለዋ። ብተወሳኺ`ውን ሃገራዊ ፖሊሳተን`ውን ንምህዞን ስንዓን ብዘጎልብትን ብዘዐንብብን መንገዲ እና ኣመሓየሽኦ ይኸዳ ኣለዋ። ናይቲ ዝገብርኦ ልዑል ወፍርን ተወፋይነትን ድማ ኣዝዩ ዓቢ ውጽኢት ይረኽባሉ ኣለዋ።
የደቡብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ (ደኢህዴን) ማዕከላዊ ኮሚቴ ጽህፈት ቤት በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ መግለጫ ሰጥቷል።
2ኛ/ ይኸው ባልተገረዙ ወንዶች ብልት ጫፍ ላይ የሚንጠለጠለው ትርፍ ቆዳ የውስጠኛው ክፍል በግብረ-ሥጋ ግንኙነት ወቅት ሊያጋጥመው የሚችለውን ኤችአይቪ የያዘ ፈሳሽ ለብዙ ደቂቃዎች በውስጡ አቅፎ (አፍኖ) ስለሚቆይና በዚህም ቆይታ ወቅት ቫይረሱ ስስ ቆዳውን አልፎ ወደ ደም ውስጥ የሚገባበት ሰፊ ጊዜ እንዲያገኝ ስለሚረዳ ነው፡፡
የወጣትነት መልክን የያዙት የ108 ዓመት የእድሜ ባለፀጋው የጅማ ነዋሪ
Lоѕеrѕ ለውጥ thеіr ѕtrаtеgу እና ወደሚቀጥለው асtіоn ይሂዱ (сlосkwіѕе: R - ፒ - ኤስ) በ ѕеԛuеnсе ውስጥ። በድንጋይ ላይ ቢወድቅ (уоu ተጫውቷል рареr) ፣ የሚቀጥለው ጽሑፍ የወረቀት ይሆናል። ስለዚህ уоu ѕhоuld рlау ѕсіѕѕоrѕ። በ оthеr ቃላት ውስጥ ፣ уоu wіn ፣ gо ወደ ѕеԛuеnсе ውስጥ ለድርድር እርምጃ።
1:25 ብቸኛው አምላክ, አዳኛችን, በኢየሱስ ክርስቶስ በጌታችን: ለእርሱ ክብርና ግርማ ይሁን, ሥልጣንም ኃይል, በሁሉም ዘመናት በፊት, አና አሁን, እንዲሁም በየ ዕድሜ ውስጥ, ለዘላለም. አሜን.
እኛ እይታ ውስጥ ዳንሱንም መስተጋብራዊ አባላትን የተጠበቀ እና ቀውስ ነጥብ ላይ የቀጥታ ዥረቱ ላይ በተደረጉ ለውጦች ቶሎ ምላሽ.
ይሁን እንጂ፣ የዓለም አቀፉ ፋይናንሽናል ታይምስ ኤዲተር፣ ዴቪድ ጋርድነር፣ በአንድ የኮሎምቢያ ዩኒቨርስቲ ዓለም አቀፍ ተቋም መድረክ ላይ እንደተናገሩት፣ እሳቸው እየተመለከቱ ያሉት፣ በማእቀቡ የተሽመደመደችውን ደካማዋን ኢራንን ነው፡፡
አብዛኛውን ግዜ ማነኛውንም ነገር ለማወቅ ፈልጌ ኢንተርኔት ላይ ሰርች በማደርግበት ግዜ የማያቸው ርዕሶች እንደዚህ ፅሁፍ ርዕስ ናቸው፤ 10 በአጭሩ ሰኬታማ የሚሆኑባቸው መንገዶች, 10 ሊመገቧቸው የሚገቡ ጤናማ ምግቦች, 10 የፍቅር ጓደኛዎን የሚያስደስቱባቸው መንገዶች፤ በአጠቃላይ ኢንተርኔት ላይ ለሁሉም ነገር 10 መንገዶች አሉ።አሁን ደግም እኔ ያነበብኩትን 10 ሊያውቋቸው የሚገቡ መሰረታዊ የዲጂታል ሲኒማቶግራፊ ሀሳቦች ላካፍላችሁ።
– እንደስታዲየማችን አንቺም ቆመሽ ቅሪ እንደማለት ነው።
NEXT ARTICLE →ብሰንበት 25 መስከረም ሓዉ ንኣምባሳደር ኤርትራ ኣብ ሊብያ ዓብዱላህ ሙሳ ዝኾነ ሳልሕ ሙሳ መንነቶም ካብ ዘይተፈልጡ ሰባት ኣብ መስመር ተሰነይ ጎልጅ ብዝተኻየደሉ ብረታዊ መጥቃዕቲ ከምእተቐትለ ወኪልና ካብቲ ከባቢ ሓቢሩ።
ጠዋት ላይ ጤናማ ከሆኑት ቁርስ በኋላ ካልክትን, የማድዶክስ አደባባይ, ስዋጋሪያይያን ቤተመቅደስ, ሳይንስ ማእከል እና አኳቲካን እንድትጎበኙ እናደርጋለን.
የንግድ ሚኒስቴር በህጋዊ መንገድ ለውጪ ገበያ መቅረብ የነበረበትን ቡና በህገ ወጥ መንገድ ወደ ውጭ ሀገር እና ሀገር ውስጥ ያቀረቡ ቡና ላኪ ድርጅቶች ላይ እርምጃ እንዳልወሰደም ተገልጿል፡፡
እነዚህና መሰል ሁነቶች የለውጡን መንገድ ለመቃረም ፊታችንን ወደ አውሮፓውያኖቹ የ‹ብርቱካናማ› እና የ‹ፅጌረዳ› አሊያም ወደ አረቡ የ‹ፀደይ› አብዮት እንመልስ ዘንድ ያስገድዱናል፡፡ ይህ ግን እነ ሌኒን ያራምዱትና ይመክሩት ከነበረው በከተሞች ውስጥ ከሚደረገው የትጥቅ ትግል ፍፁም የተለይ ይመስለኛል፡፡ በርግጥም እንዲህ አይነቱ አማራጭ በ1966ቱ አብዮት ማግስት በራሳችን ሰዎች ተሞክሮ ከመክሸፉም በላይ ሀገሪቱን ወደ ቀለም ሽብር ከቷት መቼም ሊተካ የማይችል ዋጋ ማስከፈሉ ሁሌም በቁጭት የምናስበው ታሪካችን ነው፡፡ እናም ለእኔ ትውልድ የለውጥ ጥያቄ ከሰላማዊው የከተማ አብዮት ውጪ ያሉ አማራጮች ከጠቀሜታቸው ይልቅ ጥፋታቸው አመዝኖ ነው የሚታየኝ፡፡ በተለይም ነባሩን የኢትዮጵያ የፖለቲካ ባህል (የ‹ጦር አርበኝነት›ን በ‹ሲቪል ጀግንነት›) ለመቀየርም ሆነ፣ ከእርስ በርስ እልቂት፣ ከደም መፋሰስ፣ ከደካማው ኢኮኖሚ መንኮታኮት፣ ካለመረጋጋት… ለመታደግ ብቸኛ መፍትሄ ይኸው ነው፡፡ በተጨማሪም ከከተማ መነሳቱ ለአገዛዙ ምሰሶ፤ ለሀገሪቱ ደግሞ ስጋት የሆኑትን የሃይማኖት እና ብሔር (ቋንቋ) ልዩነቶችን ተሻግሮ፣ በአንድ ሀገር በእኩል ማንነት ላይ የሚያሰባስብ ኃይል ይፈጥራል ብዬ አስባለሁ፡፡
8 ናባል ንዅነታት ኣቢጋይል ዝያዳ ኸም ዚጋደድ ገይርዎ ነበረ። ከመይሲ፡ ነቲ ብነብዪ ሳሙኤል እተቐብአን ካብ ሳኦል ቀጺሉ ዚነግስን እሙን ኣገልጋሊ የሆዋ ዝነበረ ዳዊት እዩ ጸሪፍዎ ነይሩ። (1 ሳሙ. 16:1, 2, 11-13) ዳዊት ካብቲ ቐናእን ቀታልን ዝነበረ ንጉስ ሳኦል ይሃድም ኣብ ዝነበረሉ እዋን ምስቶም 600 ዚዀኑ እሙናት ተዋጋእቱ ኣብ በረኻ ሰፊሩ ነበረ።
ChatRuletka - ከሴቶች ልጆች ጋር የቪዲዮ ውይይት ፡፡
የዛሬን አያድርገውና አበው የተማረ ሰው አያብልም፣ለጥቅም አያድርም፣ሀቅ አያዛንፍም ድሀ አይበድልም፤ለጌታ አያጎበድድም ወዘ ብለው ያምኑ ስለነበር የተማረ ይግደለኝ ይሉ ነበር፡፡ ዛሪስ? ይሄ ስንን ምላሽ ይሰጠን ይሆን!
ሰው ማሰር መፍትሄ አይሆንም፤ ችግሩን የበለጠ ያወሳስበዋል እንጂ፡ – አቶ ቡልቻ ደመቅሳ | Derege Negash
ስሱ ቆዳ ካላቸው ከመጠቀምዎ በፊት ዶክተር ያማክሩ.
የቱርክሜኒስታን ሁሉም ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ውስጥ በዓላት እስከ ሚያዝያ 6 ድረስ ተራዝመዋል።
-የእነአንዱዓለም አራጌ የመከላከያ ቪዲዮ ማስረጃ ቀረበ
ኢህአዴግን “አድርባይ” አመራሮች አስግተውታል _ Hellen's View
ነገር የወደፊቱ ትውልድ በተሻለ እግዚአብሄርን እንዲያመልክ ፣ በተሻለ ሁኔታ ጌታን እንዲከተልና እግዚአብሄርን በሙላት እንዲያገለግል በዘመናችን በምንናገረው ንግግር ብቻ ሳይሆን በምንኖረው ኑሮ ልናመቻችለት እንችላለን፡፡ የሚመጣው ትውልድ በተግባር እግዚአብሄር እንዴት እንደሚመለክ በንግግር ብቻ ሳይሆን እያየ ተግባራዊ ትምህርት ሊማር ይችላል፡፡
ረ / ለተገለጹት የሥራ መደቦች የተፈለጉትን ሌሎች የትግበራ መስፈርቶችን ለማሟላት ፣
የኢሳ ብሄር ኡጋሳዊ ምክርቤት ወኪል አቶ አሶዌ አርጎቤ
የዴሞክራሲ ምኅዳር መስፋት ጥያቄ በምርጫ ቦርዱና በምርጫው ዓይነት መሻሻል ላይ ብቻ የተወሰነ/የሚወሰን ጉዳይ ብቻ አይደለም፡፡ በምርጫ ቦርዱና ዓይነት ላይ ከሚደረገው ውይይት ባላነሰ፣ የምርጫ ፉክክሩ ሜዳ እኩልና ፍትሐዊ (Equal Playing Field) መደረግ አለበት፡፡ ለዚህም በተለይም የፓርቲዎች ምዝገባ አዋጅ ቁጥር 573/2008 እና የፋይናንስ ምንጭና የመገናኛ ዘዴዎች አጠቃቀም ሕግጋትና ደንቦች ትኩረት ተሰጥቷቸው ከወዲሁ መሻሻል ይኖርባቸዋል፡፡ ያለፉት አምስት ምርጫዎች በእኩልና በፍትሐዊ ሜዳ ላይ በተካሄዱ ፉክክሮች እንዳልተመሩና እንዳልተካሄዱ ማተቱ፣ የሚታወቀውን መድገም ነው፡፡ ይሁንና በአንዳንድ ጉዳዮች ላይ መመለሱ፣ ለዴሞክራሲያዊ ምኅዳሩ ተሟልቶ መስፋት ያግዛል፡፡ መጪው ምርጫ በእኩልና በፍትሐዊ የፉክክር ሜዳ ላይ እንዲካሄድ ያስችላል፡፡ ሕጋዊ ቅቡልነትንና ተዓማኒነትን የተጎናፀፈ ውጤት ያስገኛል፡፡
ለካ፤ በዚያ ቀን የሚመጡት መሪ ከዚህ ቀደም ተጣልተናት የነበረች አገር መሪ ናቸው፡፡ የቀበሌው ለፊፋ በሚለፍፍበት ጊዜ ግን፤ ከጐረቤቱ አገር ጋር እርቅ ወርዶ፣ ፖሊሲው ተቀይሮ፣ መሪውም ለጉብኝት መምጣታቸው ነው፡፡ ይሄንኑ ሁኔታ የቀበሌው ለፊፋ እንዲህ ሲል ያቀርበዋል፡፡
የቡድኑ አባላት በተለያየ ትጥቅ ቅድመ ውድድር ዝግጀታቸውን እያከናወኑ ይገኛሉ
- እናንተ በሰው እጅ ተገድሏል ብላችሁ ታምናላችሁ፤እኛ ግን አልተገደለም ብለን እናምናለን። አንዳንዶቻችሁ ዘንድ ደግሞ ከጋብቻ ውጭ የተወለደ ተደርጎ ይታይ የለም?
ለመቀሌ የመጀመርያው ባለ “5 ኮከብ” ሆቴል ሥራ ጀምሯል
እንጅ አትገዝዙም፡፡ አላህ በእርሷ ምንም አስረጅ አላወረደም፡፡ ፍርዱ የአላህ እንጅ የሌላ
ይሖዋ ጸሎቴን እንደመለሰልኝ እርግጠኛ ነኝ። ወደ ቀድሞ ሕይወቴ እንዳልመለስ የሚረዳኝ ብርታት ሰጥቶኛል። እርግጥ ነው፣ እንደገና መጠጣት ለመጀመር የተፈተንኩባቸው ጊዜያት ነበሩ። ይሁን እንጂ በዚህ ፈተና ፈጽሞ ባለመሸነፌ ደስተኛ ነኝ።
አቶ መለስና ድርጅታቸው የኢትዮጵያ ታሪክ ከአንድ መቶ ዓመት የዘለለ እንዳልሆነ ሲሞግቱና ኢትዮጵያ የ3ሺህ ዘመን የታሪክ ባለቤት ስለመሆኗ የጻፉ ምሁራንንም “ከፊውዳል ህብረተሰብ አዝማሪዎች” የማይለዩ በማለት ሲያናንቁ እንደነበር የቅርብ ጊዜ ትዝታ ነው፡፡
የነዳጅ ፍለጋው እና የጸጥታው ሁኔታ በኦጋዴን
ሳውዲ አረቢያ ለኢትዮጵያዊያን እስረኞች ምህረት ሰጠች - News.et
« 17 ጊዜ ፅንስ የተቋረጠባት እንግሊዛዊት በ9 ወራት ውስጥ የ4 ልጆች እናት ሆናለች የቶሮንቶ ዩኒቨርሲቲ የግዕዝ ቋንቋ ማስተማር ጀመረ »
ምእራባዉያን ለምን ወያኔን ይደግፋሉ ? – ግርማ ካሳ
1:15 እናም, የእርስዎን እጅ ማራዘም ጊዜ, እኔ ከአንተ የእኔን ዓይኖችህን አዙር ይሆናል. እና በእርስዎ ጸሎት ያበረክትላችሁማል ጊዜ, እኔ ተግባራዊ አይሆንም. የእርስዎ እጅ ደም ሙሉ ናቸው.
በሁለት ኪዳናት መካከል የነበሩ አስደናቂ ሰዎች | የሐብታሙ ኪታባ ገጽ
ሕውነት ካብ ጽልእ ኣዚዩ ዝሓየለ እዩ
የልጅነት ታሪኮች ለምን አስፈለገ - የእግር ኳስ ተጫዋቾች እና ድሃ የተወለዱት ልሂቃኑ ፡፡
እስላም የጊዜን ፋይዳ የሚመለከተው በአስተዳደራዊ ወይም ኢኮኖሚያዊ ጎኖች ውስጥ ከሚገባው ቁሳዊ አጠቃቀም አኳያ ብቻ አይደለም። እይታው ከዚህ ብዙ የመጠቀና የላቀ ነው። ከእስላማዊ አመለካከት አንጻር የሰው ልጅ በዓለማዊ ወይም ቁሳዊ መስኮች ሠራተኛና አምራች ከመሆኑ በፊት፣የአላህን ቅጣት የሚፈራና ምንዳውን ተስፋ የሚያደርግ፣በሚሠራውና በሚናገረው ሁሉ የርሱን ቁጥጥር የሚያስብ፣ለርሱ የተገዛ ሙስሊም ነው። እስላም ውስጥ ጊዜን በአግባቡ መጠቀምና ማደራጀት እንዲሁ ጊዜን ለመጠቀም ብቻ ያለመ፣ቁሳዊ ትርፍንና ምርታማነትን ለመጨመር የሚያስችል ባዶ እሳቤ አይደለም። መጭውን የኣኽራ ሕይወት በማሰብ፣የትንሣኤን ቀን ምርመራና መሪር ቅጣት ከመፍራት የሚንደረደር መንፈሳዊ ዓለማ በመሆኑ ከዚህ በብዙ የመጠቀ ነው።
መንበሩን ኒው ዮርክ ያደረገው የሰብዓዊ መብት ተሟጋቹ ድርጅት፡ « ሂውመን ራይትስ ዎች » ዛሬ ይፋ ባወጣው ዘገባ መሰረት፡ የኤርትራ መንግስት እየፈጸመ ያለው የሰብዓዊ መብት ረገጣ እጅግ አስከፊ ደረጃ ላይ ደርሶዋል።
የውጭ ምንዛሪ አመልካቾችን መጠቀም በውጭ ምንዛሬው ገበያ ውስጥ ቢጀምሩ, ለእርስዎ በሚቀርቡት መረጃዎች በሙሉ በጥቂቱ ተሰማዎት. ብቻሕን አይደለህም. በውጭ ምንዛሬ ገበያ ላይ ለመሰማራት የሚፈልጉ ብዙ ግለሰቦች አሉ ነገር ግን ለማጥናት የሚያጥሩበት ጊዜ የላቸውም[...]
በኦርቶዶክሳዊት ቤተክርስቲያናችን የበዓላት ቀኖና መሠረት ከልደተ ክርስቶስ እስከ ዐቢይ ፆም መግቢያ ድረስ ያለው ወቅት ዘመነ አስተርእዮ (የመገለጥ ዘመን) በመባል ይታወቃል፡፡ ዘመነ አስተርእዮ አራት ዓበይት በዓላትን ማለትም የጌታችን ልደት፣ የጌታችን ጥምቀት፣ የቃና ዘገሊላ ተዓምርና የእመቤታችን ዕረፍት ያጠቃልላል፡፡ ዘመን የማይቆጠርለት፣ ይህን ያህላል፣ ይህን ይመስላል የማይባል ጌታ ከድንግል በሥጋ ተወልዶ ስለተገለጠ፣ ለዘመናት በእምነት ካልበሰሉ ምዕመናን አዕምሮ ተሰውሮ የነበረ የሥላሴ ኀልወት (ምስጢረ ሥላሴ) በጌታ ጥምቀት በዮርዳኖስ ወንዝ በገሃድ ስለታየ፣ በሥጋ ማርያም የተገለጠ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ለ30 ዓመታት በግልጥ ሳያስተምር በየጥቂቱ አድጎ በቃና ዘገሊላ አምላክነቱን ስለገለጠ፣ ቤተክርስቲያናችን ይህንን ወቅት ዘመነ አስተርእዮ ትለዋለች፡፡
በኮ/ል መንግሥቱ ላይ በተሞከረው በመፈንቅለ መንግሥት ዙርያ ያልተመለሱት 5ቱ ጥያቄዎች
ራስህን ጉዳት ያለውን አደጋ የ ጡንቻ-ለመገንባት እድገት ከፍ ለማድረግ እና ለመቀነስ እንዲቻል, ምክንያታዊ ስፖርታዊ እንቅስቃሴ ፕሮግራም በአንድነት ማስቀመጥ እንዲሁም ፕሮግራማችሁን. ሁለት በስፖርት እንቅስቃሴ በሳምንት ጋር መጀመር እና በእርስዎ ተዕለት ላይ እጀታ እንዳላቸው ይሰማቸዋል ጊዜ ሦስት ጊዜ እስከ መገንባት አለበት.
86Blf ፋብሪካ, አቅራቢዎች _ ቻይና 86Blf አምራቾች
ይህስርአት መቸ የሀይማኖት መድረኮች ለፖለቲካው አለማ ማሳካት ታሳቢ በማድረግ ብቻ አይደለም ስህተት የሚፈጽመው ያለው ።
ውድ የትግራይ ሕዝብ ሆይ!! ተሓህት ደደቢት በረሃ እንደወረደ በየሰበብ አስባቡ በየቤተ ክርስቲያናት እየመጡ፣ የትግራይ ሕዝብ በደመኛ ጠላትህ በአማራው የተጠቃህ ነህ። ነፃ የነበረችው ትግራይ ሃገርህ ወድቃልችና ተነስ። ከመሪ ድርጅተህ ተሓህት ጎን ተሰልፈህ አማራው ጠላትህን ደምስስ፣ ሲሉህ የሰጠኸው መልስ፣ አማራ የትግራይ ሕዝብ ጠላት አይደለም፣ ሆኖም አያውቅም፤ አብረን ተባብረን እና ጎን ለጎን ተሰልፈን፣ በአድዋና በማይጨው ጦርነት ጠላት የደመሰስን እና በደማችን አንድ የሆንን ኢትዮጵያውያን ነን። የአማራ ጠላት የሚባል አናውቅም። ትግራይ ኢትዮጵያ፣ ኢትዮጵያም ትግራይ ናት፣ የቅኝ ግዛት አይደለችም። ስለዚህ ኢትዮጵያዊነታችንን የሚነፍገን ምንም ሃይል አይኖርም። ድርጅታችሁ ትሓህት የምትሉትንም አናውቀውም፣ አንቀበለውም ብለህ መልሰሃል።
አሁንም ለእነርሱ ተስፋ እናደርጋለን 🙂አመሰግናለሁ, ውድ ጓደኛዬ ጎግ 🙂
አንብብ በ ሂሊጋይኖን ሃንጋሪያኛ ሄይቲኛ ክሪኦል ሊቱዋንያኛ ሊንጋላ ላትቪያኛ ማላያላም ማላጋሲ ማልታኛ ምያንማርኛ ሩሲያኛ ሮማንያኛ ሰርቢያኛ ሰርቢያኛ (በላቲን ፊደላት) ሲንሃላ ሳሞአን ሴብዋኖ ሴጽዋና ሴፔዲ ስሎቫክኛ ስሎቬንያኛ ስዊድንኛ ስዋሂሊ ስፓንኛ ሾና ቆሳ ቡልጋሪያኛ ቬትናምኛ ቬንዳ ቱርክኛ ታታር ታይ ታጋሎግ ቴሉጉ ቺቶንጋ ቺቼዋ ቻይንኛ ማንዳሪን (ቀለል ያለ) ቻይንኛ ማንዳሪን (የጥንቱ) ቼክ ንዜማ ኖርዌይኛ አልባኒያኛ አማርኛ አረብኛ አርመንኛ አዘርባጃኒ አዘርባጃኒ (ሲሪሊክ) አፍሪካንስ ኢሎኮ ኢስቶኒያኛ ኢንዶኔዥያኛ ኤዌ እንግሊዝኛ ኪሩንዲ ኪርጊዝ ኪንያርዋንዳ ኪኩዩ ካምቦዲያኛ ካዛክ ክሮሽያኛ ኮርያኛ ዕብራይስጥ ዙሉ ዩክሬንኛ ዮሩባ ደች ዴኒሽ ጀርመንኛ ጃፓንኛ ጆርጂያኛ ጋ ጋን ግሪክኛ ጣሊያንኛ ፈረንሳይኛ ፊኒሽ ፖሊሽ ፖርቱጋልኛ
14 ቀን የምርመራ ጊዜ ፍርድ ቤቱ ፈቀደ
በወቅቱ ፕሬዚዳንቱ ይሄንን የሠላም ጥሪ ቢያስተላልፉም፤ ‹‹የሶማሊያ መንግሥት በሽብር እና አሸባሪዎች ላይ የያዘው አቋም አልተቀየረም በሚል ሰበብ የፕሬዚዳንቱን የሠላም ጥሪ ወደ ጎን በመተው ፕሬዚዳንቱ በሚቆዩበት የአራት ዓመት የሥልጣን ዘመናቸው እንዋጋቸዋልን›› ሲል የሽብር ቡድኑ ጦርነት አውጆ እየተንቀሳቀሰ ይገኛል።
“በአምላክ መንፈስ መሪነት” የተጻፈ ሲባል ምን ማለት ነው?
የመካከለኛው ምሥራቅ አገራት ከቅኝ ግዛት ነፃ ከወጡ በኋላ በአረብ ብሔረተኝነት፣ በሃይማኖት ጽንፈኝነት (Sectarianism) እና በኢምፔሪያሊዝም አመለካከት እርስ በእርስ ግጭት ውስጥ ገብተዋል፡፡ በተለያየ ጊዜያት ለውጥን ለማምጣት የተንቀሳቀሱ ኃይሎች በአካባቢው ላይ ሰላም ከማምጣት ይልቅ አዲስ አይነት ግጭት አስነስተዋል፡፡ ፀረ ምዕራባዊ ከሆኑት ከግብፃዊው ከጋማል አብዱልናስር እስከ ኢራናዊው አያቶላ ኮሜኒ፣ ከሳዳም ሁሴን እስከ አህመዲን ነጃድ ድረስ በአካባቢው ላይ ሰላምን በማደፍረስ ተንቀሳቅሰዋል፡፡
የኦሮሞን ገበሬ በዋናነት ያፈናቀለው ኦሮሞ የሚያስተዳድራቸው ከተሞች እነ ቡራዩ፣ ገላን፣ ዱከምና የመሳሰሉት እንደሆነ እየታወቀ የገበሬ መፈናቀል ከአዲስ አበባ ጋር ብቻ በማያያዝ የኦሮሞን የዘረኛና ጥላቻ ፖለቲካ በማሰራጨት በጉልበት የፈለግንውን ማረግ እንችላን እየተባለ እንደሆነ ሁሉም ልብ ሊል ይገባል፡፡
3. የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር /TIN/ ያላቸው
ወ/ሮ ዳግማዊት ግርማይ የኢንተርናሽናል ኦሊምፒክ ኮሚቴ አባል ሆነው ጳጉሜን 5 ቀን 2005 ዓ.ም. በቦነስ አይረስ፣ አርጀንቲና በተመረጡበት ዕለት ከወቅቱ ፕሬዚዳንት ዣክ ሩገ ጋር፤ የአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን፣ የአፍሪካ ስፖርት ኮንፌዴሬሽኖች ማኅበር ፕሬዚዳንት፣ የኢንተርናሽናል ኦሊምፒክ ኮሚቴ የፊፋ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባል የነበሩት አቶ ይድነቃቸው ተሰማ፤ የአፍሪካ ብሔራዊ ኦሊምፒክ ኮሚቴዎች ማኅበር ተቀዳሚ ምክትል ፕሬዚዳንት፣ የአፍሪካ ስፖርት ከፍተኛ ምክር ቤት ምክትል ፕሬዚዳንት የነበሩት አቶ ፀጋው አየለና አዲሱ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት ሻለቃ ኃይሌ ገብረሥላሴ፡፡
ይህ መመሪያ በ Trust Guard, የእርስዎ PCI አግባብነት ያለው ባለስልጣን የተጎላበተ ነው.
ጃዋር ወጣቱ የፖለቲካ ስካር ፣ የ-ግለት እና የግለኝነት አብሾ ( ሄኖክ የሺጥላ ) | Freedom4Ethiopian
የጨንቻ ዝግባ ስንብት [ታሪኩ ደሳለኝ] | Ethioreference >
በዋናነት በቀጣናው ያሉትን መልካም አጋጣሚዎች እና ተግዳሮቶች ምንድን ናቸው ብሎ ማስቀመጥ ያስፈልጋል፤ ትኩረት ማድረግ ያለብን መልካም አጋጣሚዎችን ማስፋት ላይ እንጂ ለተግዳሮቶቹ መዘጋጀት ላይ ብቻ መሆን የለበትም።
የሃገራችን ጉዳይ የሚያስጨንቀን ሰዎች አሸባሪ ነን ስለዚህ...
19.የሥራ መደቡ መጠሪያ ጀማሪ የለውጥና የስነ-ምግባር ባለሙያ
የኢትዮጵያም የምሁራን አምባ ይህንኑ ለማድረግ ጥረት እንዲያደርጉ ተማጽኜ ነበር (በተለይም በከፍተኛው ጣርያ ላይ ያለነውን ምሁራን)፡፡ በተመሳሳይ ወጣቱን እንዲደርሱት አሳስቤም ነበር፡፡ ከዚህ ባለፈም ተማጽኖዬ ከሰፊው የጉማሬ ትውልድ ጋር […]
በግጭት ምክንያት በተፈናቀሉ ሰዎች ብዛት ኢትዮጵያ ከዓለም የመሪነት ደረጃን ይዛለች
ዓቃቤ ሕግ በጦማሪያኑ ላይ ተጨማሪ ምስክሮች ለማሰማት ያቀረበው ጥያቄ ውድቅ ተደረገ
በእነዚህ "ጥሩ ስሜት" ዶክተሮች እና በእኔ መካከል ያለው ልዩነት ...
ዩኒቲ ዩኒቨርሲቲ እና ዳሸን ባንክ አክሲዮን ማህበር የአቅም ግንባታ ሥራዎችን በጋራ ለማከናወን የሚያስችል የመግባቢያ ስምምነት ሰነድ (MoU) ተፈራረሙ | MIDROC Technology Group
ለዚህም ከፍተኛ የሆነ የማስረፅ ስራ በመስራት ከሀገራዊ አጀንዳዎች ይልቅ ብሔር ተኮር እንቅስቃሴዎች ላይ በማተኮር በብሔር ባዋቀረው መንግስታዊ መዋቅሩ አማካኝነት ለግል ጥቅማቸው የተገዙና ለግዜያዊ የፖለቲካ ስልጣን በቀላሉ የሚደለሉ ግለሰቦችን አድኖ በመመልመል ተላላኪ የስውር አጀንዳው ማስፈፀሚያ በማድረግ ስልጣኑን ለሶስት አስርታት ለሚጠጋ ግዜ ሊያስቀጥል ችሏል:: ይኸውም ልክ እንደ አፓርታይዱ ስርዓት ቁልፍ የወታደራዊ: የደህንነትና የፖለቲካ ስልጣኑን በታማኝ የራሱ ብሔር ተወላጆች በማስያዥ ሌላውን በተላላኪ የብሔሩ ተወላጅ በእጅ አዙር ሲያስተዳድር ኖሯል:: እዚህ ጋር የአፓርታይድ ስርዓትም ቢሆን በተመሳሳይ መልኩ ቁልፍ የፖለቲካ: ወታደራዊና የደህንነት ስልጣኖች በቀንደኛ የስርዓቱ አቀንቃኝ ነጮች ብቻ እንዲያዙ ማድረጉን ልብ ይሏል::
አሁን ግን ውስጤ ከድንኳን ኑሮ ወደ ጎጆ ምስረታ እያጋደለ ነበር፡፡ እርሱ ነው እዚህ ጣጣ ውስጥ ያስገባኝ። ፈጣሪ የፈጠራቸው ነገሮች መልሰው ለእኛ እንቅፋት ይሆናሉ! … የትራፊክ ምልክቶቹም ብዙ ናቸው፡፡ ቢሆንም እንኳን ከሙሴ ዘመን አመለጥኩ ብዬ አስብ ነበር፤ በድንጋይ መወገር ፈርቼ!
ከ577 ዓመታት በፊት በሀገረ ጀርመን በዮሐንስ ጉተንበርግ የተፈለሰፈው ተንቀሳቃሽ የማተሚያ መኪና በአውሮፓ ምድር የማተሚያ አብዮትን ፈጥሯል፡፡
ይህን በመቃኘት ላይ ያሉ ተጠቃሚዎች forum : ግርማ-12 [የታችኛው] እና 19 እንግዶች
በ5ሺ ሜትር ወንዶች ኬንያ ብልጫ ያላት በድምሩ 12 ሜዳልያዎች (7 ወርቅ፣ 2 ብር፣ 3 ነሐስ) በመሰብሰብ ሲሆን ኢትዮጵያ 7 ሜዳልያዎች (1 ወርቅ፣ 4 ብርና 2 ነሐስ) አግኝታለች፡፡ በ10ሺ ሜትር ወንዶች ኢትዮጵያውያን ብልጫ ያሳዩት ከ1993 እ.ኤ.አ ጀምሮ ሲሆን 15 ሜዳልያዎችን (8 ወርቅ፣ 4 ብርና 3 ነሐስ) ሲወስዱ ኬንያውያን 11 ሜዳልያዎች (3 ወርቅ፣ 4 ብርና 4 ነሐስ) አግኝተዋል፡፡
በሽታ አምጪውን ጀርም ለመከላከል የሚሆን ክትባት የማግኘቱ ጉዳይ ተስፋ ሰጪ መሆኑን ፕሮፌሰር ተስፋዬ ይናገራሉ፡፡ መቼ ለአገልግሎት ይውላል? በሚለው ላይ ግን በምርምር ላይ ስለሆነ ቁርጥ ያለ መልስ መስጠት ያስቸግራል ባይ ናቸው፡፡ “ምርምር በጣም ብዙ ጊዜ ይፈጃል፡፡ በዓመት ወይም ሁለት ዓመት እንደዚህ ስራ ላይ ይውላል ማለት አይደለም፡፡ ግን ጥናቱን የምቀጥልበት ሁኔታዎች እየታዩ ነው፡፡ ግን ይሄ እውነቴን ነው የምልህ ይሄንን የናሳን የማሳያ ፕሮጀክት ብዙ ትኩረት አለበት፡፡ ብዙ ሰዎች ይወዱታል፡፡ ወደ ስብሰባ በምወስድበት ጊዜ እና ተማሪዎች ወስደው በሚያቀርቡበት ጊዜ ህዋ ላይ የሚሄዱ ጠፈርተኞች ራሳቸው በጣም ነው የሚገርማቸው፡፡ የባክቴሪያው ባህሪ መቀየር በጣም ነው የሚስባቸው፡፡ እና አንድ ቀን ትልቅ ደረጃ ላይ ሳይደርስ አይቀርም” ሲሉ ተስፋቸውን በፈገግታ ታጅበው ያጋራሉ፡፡
ማጣደፍ እና Prepar45D v14: T-3C Goshawk, የ F-35D Tomcat, S-3B የቫይኪንግ እና F-3.0 መብረቅ ዳግማዊ ፕሮጀክቶች የበረራ ማስተካከያ የ X የአሁኑን ቤት.
አብ መዝግብ ሃይማኖት ካቶሊካዊት ቤተ ክርስትያን ቍ 689 ከም ዝገልጾ “እቲ አቦ አብ ልባትና ዘፍስሶ መንፈስ ወዱ ንሱ ብሓቂ አምላኽ እዩ (ገላ 4፡6)። ምስ አቦን ምስ ወልድን ሓደ ህላዌ ዝኾነ መንፈስ ቅዱስ አብ ናይ ሥላሴ ውሳጤ ሕይወት ኮነ፥ አብቲ ንዓለም ዝጽግዎ ህያብ ፍቕሪ ካብኦም (ካብ አብን ወልድን) ፈጺሙ ዘይንጸል እዩ። ነቲ ውሃብ ሕይወት ሓደ ህላዌን ዘይከፋፈልን ሥላሴ አብ እትምልኹሉ ቤተ ክርስትያን አብ ናይ አካላት ፍልየት ዘለዋ እምነት ትገልጽ። አቦ ንወልድ ክልእኽ ከሎ ከአ ወትሩ ነቲ ትንፋሱ ይልእኽ እዩ። አብዚ ድሙር ወይ ስሙር ኪብሃል ዚከአል ተልእኮኦም ወልድን መንፈስ ቅዱስን ፍሉያት ከንሶም ዘይነጻጸሉ እዮም። ርግጽ ንምዃን ናይ እቲ ዘይርአ አምላኽ ርኡይ ምስሉ ዝኾነ እቲ ዚረአ ክርስቶስ እዩ፥ እቲ ነአኡ ዚገልጾ ግን መንፈስ ቅዱስ እዩ”።
ይህ ወጥ ቤት የወጥ ውስጥ ውብ ይመስላል, benchtops, ግድግዳ ዝነኛው. ይህ ደግሞ መታሰቢያዎች እና ቅርሶች ላይ የሚውል ነው.
ከዚያም መታገታቸውን ለቤተሰቦቹና ጓደኞቹ መናገሩን ይናገራል።
የኢትዮጵያ የባህል መድሃኒት አዋቂዎች ለኮሮና በሽታ መድሃኒት መፈለጋቸው ሊያስመሰግናቸው ይገባ ነበር። በእርግጥ መድሃኒቱ የመጨረሻ ሙከራ ሳይደረግበት ለአደባባይ ማብቃት ህዝቡ ጥንቃቄ እንዳያደርግ ሊያዘናጋው ስለሚችል ተገቢ አልነበረም። ይሁን እንጅ ለኮሮና በሽታ መድሃኒት መፈለግ ያለበት በዘመናዊ ወይም በሳይንሳዊ ዘዴ ብቻ እንደሆነ ለማሳየትና ባህላዊውን ዘዴ ለማጣጣል የተሄደበት ርቀት ተገቢ አይደለም። ስለመድሃኒት እውቀቱ የሌላቸው ሰዎች፣ ከትውልድ ትውልድ እየተሸጋገረ የሚመጣን እውቀት ማጣጣላቸው አላዋቂነታቸውን የሚያሳይ ካልሆነ ሌላ ሊባል አይችልም። የአለም የጤና ድርጅት ባህላዊ መድሃኒቶችን ለማሳደግ እቅድ ነድፎ እየተንቀሳቀሰ፣ የኢትዮጵያ ምሁራን “ ባህላዊውን እውቀት” ማጣጣላቸው፣ ምን ያክል ከባህላዊው እውቀት የተፋቱ እንደመጡ የሚያሳይ ነው።
በኛ ጣቢያ ላይ ዝማኔዎችን እና ለውጦችን በመለጠፍ የእነዚህን የሽያጭ እና አጠቃቀም ውሎች ክፍልን ለማሻሻል, ለማስተካከል, ወይም ለማካተት ብቸኛ የግል መብታችን ነው. ማንኛቸውም ለውጦች እንደተደረጉ ለማየት ጣቢያችንን መጎብኘት የእርስዎ ሃላፊነት ነው. በእነዚህ ውሎች እና ሁኔታዎች ላይ የተደረጉ ማናቸውንም ለውጦች ከታተመ በኋላ ወደ ጣቢያችን የሚደረገውን የመቀጠል ወይም የመጠቀም መዳረሻ የእነዚህ ለውጦች ተቀባይነት ይከተላሉ.
ኣብ ከምዚ ኩነታት፡ ንዝተማእዘዘ መዓር ብምልሓስ፡ ንዝይተማእዘዘ ካኣ በትሪ ከም ቅቡል ስልታዊ ኣተሓሕዛ ሃገራዊ ጉዳያት ኮይኑ። ኣብ ዝተናወሐ ግን፡ እንተ እቲ መዓር እንዳዋሓደ ብምኻዱ፡ እንተስ አቶም ነታ ቖፎ ዝብርብሩ ሰሲዖም፡ ቁጽሪ ለሓስቲ መዓር እንዳዋሓደ፡ በትሪ ዝድራሮም ኣንዳበዝሑ ከይዶም። ጎነጽ ከም ፖለቲካዊ መሳርሒት መንግስታዊ ካባ ለቢሳ ብዝያዳ ኣድማዕነታን ኣገልግሎታን ዓሚቑ።
ሌላ ስድብ ቢሞክርም ተመሳሳይ መልስ ሰጠው:: “ስድብ ሁሉ ያለው አንተ ውስጥ ነው፣ አንተ ራስህ ስድብ ነህ” ማለቱ ነበር፡፡ በአንድ ዓ.ነገር ባለጌው ቆመ፡፡ ያለ “ክፉ” ቃል፣ ድንቁርና ወለድ ስሜቶችን ማረቅ በራሱ ለሰውየው ብቃት ነው፡፡
ፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ ወደ ሥልጣን ሲመጡ ተራማጅ አመለካከት ለነበራቸው በርካታ አሜሪካውያን ተስፋ በመስጠት የብዙ ምሁራንን ቀልብ ስበው ነበር፡፡ ጦርነቶችን በማስቆም፣ ሰላም በማስፈን፣ የሕግ የበላይነት በማስከበር፣ … ምሳሌ ይሆናሉ ተብለው በሚጠበቁበት ወቅት ሥልጣናቸውን እንደያዙ ብዙም ሳይቆዩ የኖቤል የሰላም ተሸላሚ ሆኑ፡፡ በሽልማቱ ያልተደሰቱ አምርረውም የተቃወሙ ቢኖሩም ወደፊት ስለሚመሩት የሰላም አስተዳደር መልካም ተነሳሽነት ይኖረዋል በሚል ተስፋ የተከራከሩላቸው ግን ጥቂት አይደሉም፡፡ ወደ ኋላ መለስ ብለው የኦባማን አስተዳደር የሚገመግሙ ግን ፕሬዚዳንቱ በአሜሪካ ታሪክ እጅግ አስከፊ ጦርነቶችን ያካሄዱ በንጽጽርም ጆርጅ ቡሽና ዲክ ቼይኒ ካስከተሉት ውድመት በልጠው እንደሚገኙ ይናገራሉ፡፡ ከንቱ የሰላም ኖቤል ሎሬት!
ሁላችንም ፈርተን ነው እኛ ሰዎች ነን.
< start="898.13" dur="6.84"> እዚህ በሆንግ ኮንግ የፓምፕ ዱካዎችን እዚህ ማየት እና እርስዎም ሲያውቁ ማየት ደስ የሚል ነገር ነው >
ሰላም ነው ጠሚያችን !? ምነውሳ ሰሞኑን ደግሞ ሰበር ዜና ጠፋሳ !? እኔ ድሮም ይሄን ሰበር ዜና በልክ ያድርጉት ያልቅቦታል ስል ነበር…አልሰማ አሉኝ እንጂ!…..ሰውኮ ወሬ ሲያጣ እንደዛ ባመሰገኖት አፉ ገና መንፈቅ እንኳን ሳይሞላዎት ላስ ላስ እያደረጎት ነው፡፡አይገርሞትም ግን ይሄ የተልባ ስፍር የሆነ ህዝብ!? …አሁን ደግም እነ ሽሜ የሚያወሩት ሲያጡ “ሰውየው ድግስ በድግስ ሆነዋል” እያሎት ነው….ለኢሳያስ አቀባበል ድግስ ተደርጎ ነበር ….ኢሳያስ ሲሄድ ኢሳያስን በተመለከተ በተዘጋጀው ድግስ የተሳተፉ ሰዎች ምስጋና ማቅረቢያ ሌላ ድግስ ..ከዚያም በዚህኛው የምስጋና ማቅረቢያ ድግስ ላይ ለተሳተፉ ሰዎች ደግሞ ሌላ ምስጋና ማቅረቢያ ድግስ (ሽሜ ነብስህ አይማርም መቼም!)…ከዛም የድግስ “ቪሺየስ ሰርክል” ……ከዛም በአመቱ መጨረሻ ጋሽ ገመቺስ (ዋና ኦዲተር) አዲንግ ማሽናቸውን ይዘው መነጽራቸውን ገፋ ገፋ እያደረጉ “ሂሳብ እንስራ!?” ብለው ሲያፋጥጦት ይታየኛል….. “ምንድነው ልጅ አብይ !?ለሩብ አመት እኮ ለቢራ እና ለቢሮ ያወጣኸው ገንዘብ በጣም የተጠጋጋ ነው!” ሲሎት እርስዎ ደግሞ የሚሉት አጥተው ቁልጭ ቁልጭ ….ጋሽ ገሜ አንዴ ከያዙ አይለቁ መቼም “…..ደግሞ እዚህ ጋር 60 ሚሊዮን ብር ! ያውም ለኬኔቶ!?… (ያው ፕሮቴስታንት ኖት ብዬ ነው)..ትንሽ እንኳን ራስን ያዝ ለማያደርግ ነገር …..ተው እንጂ አብይ! ድግስህን ጋብ አድርገው …!ልጅ እያሱን ልትሆን ነው እንዴ !?”ሲሎት …..እርስዎም በዚህ ተናደው ጋሽ ገመቺስን ወደ ሆነ አገር በአምባሳደርነት ሲፈይሯቸው ይታየኛል..(ያው ትልቁ ቅጣቶት እሱ ነው ብዬ ነው!) … ግምቴን ነው ያልኩት ደግሞ ሆሆ…! ! በዚህ ተናደው እኔንም ወደ አንዱ አውሮፓ አገር ሾመው ልክ እንዳያስገቡኝ ..ደግሞ ልኑርበት ልጄ !? ሆሆ… ሎል፡፡
በአፍሪካ ዋንጫው ዝግጅት እና ተሳትፎ ምን አስተያየት አለህ?
በ FXCC ECN ላይ, በዋና የፋይናንስ ተቋም ውስጥ በሚወጡ ዋጋዎች በፍጥነት ሊገበዩ ይችላሉ.
17 ፤ የእግዚአብሔርም ቍጣ እንዳይነድድባችሁ፥ ዝናብም እንዳይዘንብ ምድሪቱም ፍሬዋን እንዳትሰጥ ሰማይን እንዳይዘጋባችሁ፤ እግዚአብሔርም ከሚሰጣችሁ ከመልካሚቱ ምድር ፈጥናችሁ እንዳትጠፉ ተጠንቀቁ።
“ኢትዮጵያ ሰብዓዊነት ለሰላም” በሚል የቀይ መስቀልና የቀይ ጨረቃ ቀንን ልታከብር ነው፡፡
በመቶዎች የሚቆጠሩ ኢትዮጵያዊያን በሃገሪቱ ያልተመጣጠነ እና ፍትሃዊ ያልሆነ የሀብት ስርጭት በመቃወም በመላው ሀገሪቱ ቅዳሜ እለት የተቃወሞ ሰልፍ አካሂደዋል።
የኮሚሽኑ የህዝብ ግነኙነት ባለሙያ ኢንስፔክተር አሰፋ መዝገቡ እንደተናገሩት አንድ ተሽከርካሪ ከባቡር መስመር አጥር ጋር ተጋጭቶ አንድ አደጋ ከማድረሱ ውጭ ሰላማዊ የትራፊክ እንቅስቃሴ መኖሩን ገልጸዋል።
የሱማትራ ደሴት ስቱ ውብና ልዩ እና ድንቅ ተፈጥሮአዊ ዝነቷ የታወቀች ናት . ለምሳሌ ያህል በደቡብ ምስራቅ እስያ ከሚገኙት እሳተ ገሞራዎች መካከል ትልቁና ጥልቀት ያለው እዚህ ላይ ይገኛል. ያልተለመዱ ታሪኮችን ተጓዦችን ይመታቸዋል, ግን ከዚህም የበለጠ - ውበቱን ይዟል. ቶባ በሱማትራ እና በመላው ኢንዶኔዥያ እጅግ ታዋቂ ከሆኑ የቱሪስት ቦታዎች አንዱ ነው. ስለሱ የበለጠ እንማራለን.
ኢየሱስ ፡ ስለነገሠ ፡ በጠንካራው ፡ ክንድ ፡ ተደቆሰ
§ ለአሕዛብ ሱባዔ የመቁጠር ትንቢት የመጠበቅ ልማደ ስለሌላቸው ከነቢያተ ትንቢት በብዛት አልጠቀሰም
የጭኮ ተወላጆች “አፊኒ” በሚባለው ባህላቸው መሰረት በሂደት ስለሚወስዱት እርምጃ ከጎሳ መሪዎች ጋር ለመነጋገር ወደ ገጠር እየተጓዙ መሆኑንም ዘጋቢያችን ገልጧል።
የ 17 Nights የ 18 ቀኖች ጉዞ ጥቅሎች