id
stringlengths
1
7
text
stringlengths
1
13k
200
201
በዶ/ር ቴድሮስ ላይ የተሰነዘረው ክስ - Dr Tewodros Adhanom - DW
202
203
ውክፔዲያ - አባል ውይይት:Felidaetina
204
205
የሚተገበረው ለ፦ Internet ExplorerWindows 10Windows 8.1Windows 7 ተጨማሪ አሳይ
206
207
በመንፈስ ቅዱስ እንዴት ልሞላ እችላለሁ?
208
ስለ የእግዚአብሔር መንግሥት የምሥራች
209
ኢየሱስ ክርስቶስ ማን ነው?
210
ነግር ግን ገና ኀጢአተኞች ሳለን ክርስቶስ ስለ እኛ ሞተ፤ ይህም እግዚአብሔር ለእኛ ያለውን የራሱን ፍቅር ያሳያል
211
‘ኢየሱስ ጌታ ነው’ ብለህ በአፍህ ብትስክር፣ እግዚአብሔርም ከሙታን እንዳስነሳው በልብህ ብታምን፣ ትድናለህ
212
ምክንያቱም ሁሉም ኀጢአት ሠርተዋል፤ የእግዚአብሔርም ክብር ጐድሎአቸዋል
213
ጥያቄ፤ በመንፈስ ቅዱስ እንዴት ልሞላ እችላለሁ?
214
መልስ፤ በመንፈስ ቅዱስ መሞላትን በተመለከተ ጠቃሚው ቁጥር ዮሐንስ 14፡16 ሲሆን፣ እሱም ኢየሱስ በአማኞች ላይ መንፈስ ቅዱስ እንደሚያድርባቸውና ይህም ማደሩ ቋሚ እንደሚሆን ተስፋ የሰጠበት ነው። የሚድርብንን መንፈስ እና መንፈስ ቅዱስ መሞላትን ለይተን መመልከቱ ጠቃሚ ነው። በቋሚነት የመንፈስ ቅዱስ ማደር ለተወሰኑ ጥቂት አማኞች ብቻ የሚሆን አይደለም፣ ነገር ግን ለሁሉም አማኞች ነው። በቃሉ ውስጥ ብዙ ማጣቀሻዎች አሉ ይሄንን ድምዳሜ ለማጠናከር። በመጀመሪያ፣ መንፈስ ቅዱስ ለሁሉም በኢየሱስ አማኞች ያለ ልዩነት የሚሰጥ ነው፣ እናም በክርስቶስ ከማመን በቀር ምንም ዓይነት ቅድመ ሁኔታ ለዚህ ስጦታ አልተቀመጠም (ዮሐንስ 7፡37-39)። ሁለተኛ፣ መንፈስ ቅዱስ የሚሰጠው በዳንንበት ቅጽበት ነው (ኤፌሶን 1፡13)። ገላትያ 3፡2 ለዚሁ ሐቅ አጽንዖት ይሰጣል፣ የመንፈስ ማኅተምና ማደር የሚከናወነው በሚታመንበት ጊዜ ነው፣ በማለት። ሦስተኛ፣ መንፈስ ቅዱስ በአማኞች ላይ በቋሚነት ያድራል። መንፈስ ቅዱስ ለአማኞች የሚሰጠው እንደ ቅድሚያ ክፍያ፣ ወይም በቀጣይ ለሚሆነው በኢየሱስ የሆነ ክብር ማረጋገጫ ነው (2ኛ ቆሮንቶስ 1፡22፤ ኤፌሶን 4፡30)።
215
ይህም መንፈስን መሞላት ከሚለው በኤፌሶን 5፡18 ከተጠቀሰው በተጻራሪው ነው። ራሳችን ሙሉ ለመሉ ለመንፈስ ቅዱስ መሰጠት አለብን፣ እሱም ሙሉ ለሙሉ እንዲያድርብን፣ እንዲሁም በዚሁ አግባብ እንዲሞላን። ሮሜ 8፡9 እና ኤፌሶን 1፡13-14 የሚያስረዳው እሱ በሁሉም አማኝ ውስጥ እንደሚያድር ነው፣ ነገር ግን ሊያዝን ይችላል (ኤፌሶን 4፡30)፣ እናም የእሱ ሥራ በውስጣችን ጸጥ ሊል ይችላል (1ኛ ተሰሎንቄ 5፡19)። እኛም ይህ እንዲሆን ስንፈቅድ፣ የመንፈስ ቅዱስን ሥራና የሱን ኃይል በውስጣችን በሙላት ሳንለማመደው እንቀራለን። መንፈስ ቅዱስን መሞላት የሚያስከትለው፣ እያንዳንዱን የሕይወታችን ክፍል፣ መምራቱንም ሆነ እኛን መቆጣጠሩን እንዲይዝ፣ ለእሱ ነጻነት መስጠት ነው። ከዚያም የእሱ ኃይል በውስጣችን ይገለጥና የምንሠራው ለእግዚአብሔር ፍሬአማ ይሆናል። የመንፈስ ቅዱስ ሙላት በውጫዊ ድርጊቶች ብቻ ተግባራዊ አይደረግም፤ እሱ ደግሞ ተግባራዊ የሚደረገው ውስጣዊ በሆኑ ሐሳቦች እና የድርጊቶቻችን ዓላማዎች ላይ ነው። መዝሙር 19፡14 እንዲህ ይላል፣ “አቤቱ፥ ረድኤቴ መድኃኒቴም፥ የአፌ ቃልና የልቤ አሳብ በፊትህ ያማረ ይሁን።”
216
ኃጢአት የመንፈስ ቅዱስ ሙላትን የሚያዘገይ ነው፣ ለእግዚአብሔር መታዘዝ ደግሞ የመንፈስ ቅዱስ ሙላት የሚካሄድበት ነው። ኤፌሶን 5፡18 በመንፈስ ቅዱስ እንድንሞላ ታዟል ፤ ሆኖም ይህ ማለት ለመንፈስ ቅዱስ ሙላት መጸለይ አይደለም፣ ሙላቱን የሚያመጣው። የእኛ ለእግዚአብሔር ትዕዛዞች መታዘዝ ነው መንፈስ ቅዱስ በውስጣችን እንዲሠራ ነፃነትን የሚሰጠው። አሁንም ቢሆን በኃጢአት በመበከላችን የተነሣ ሁልጊዜ በመንፈስ ቅዱስ ለመሞላት አይቻለንም። ኃጢአትን ስንሠራ፣ ወዲያውኑ ለእግዚአብሔር መናዘዝና፣ መንፈስ ቅዱስን የተሞላና መንፈስ ቅዱስ የሚመራው የመሆናችንን ቁርጠኝነት ማደስ ይኖርብናል።
217
ወደ አማርኛ መነሻ ገጽ ለመመለስ
218
በእርሱ የሚያምኑ ሁሉ የዘለዓለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፉ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስከ መስጠት ድረስ ዓለምን እንዲሁ ወዶአልና
219
በእምነት፣ በጸጋ ድናችኋልና፤ ይህም የእግዚአብሔር ስጦታ እንጂ ከእናንተ አይደለም፤ ማንም እንዳይመካ በሥራ አይደለም
220
የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አባትና አምላክ ይባረክ፤ እርሱ ከታላቅ ምሕረቱ የተነሣ በኢየሱስ ክርስቶስ ከሞት መነሳት ምክንያት ለሕያው ተስፋ የሚሆን አዲስ ልደት” ሰጥቶናልና
221
፩ኛ ጴጥሮስ ፩፥፫
222
www.gotquestions.org/Amharic - የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው
223
224
የመጽሐፍ ቅዱስ መዝገበ ቃላት
225
አማርኛ መዝገበ ቃላት
226
የኢትዮጵያ ቋንቋዎች ጥናት ና ምርምር ማእከል በኢትዮዽያ ቋንቋዎች ጥናትና ምርምር የተዘጋጀ የአማርኛ መዝገበ ቃላት።
227
በኢትዮዽያ ቋንቋዎች ጥናትና ምርምር የተዘጋጀ የአማርኛ መዝገበ ቃላት።
228
እንግሊዝኛ-አማርኛ መዝገበ ቃላት ለልጆች
229
የሳይንስና ቴክኖሎጂ መዝገበ ቃላት እንግሊዝኛ- አማርኛ
230
231
የቆሻሻ ክምር መደርመስ እና የህዝብ አስተያየት _ ኢትዮጵያ _ DW _ 13.03.2017
232
ሰዎቹ በዚያ ሲኖሩ መንግሥት መከልከል ነበረበት፣ የቆሻሻው ክምር ላያቸው ላይ ሊናድ የሚችልበትን አደጋ ማስከተሉ ስለማይቀር፣ ሰዎቹ የቤት ችግር ቢኖርባቸውም እንኳን፣ በዚያ ሲኖሩ በቸልታ ማየት አነበረበትም በማለት አደጋው እንዳይደርስ መንግሥት አስፈላጊውን የማከላከል ርምጃ ባለመውሰዱ ለሰው ህይወት መጥፋት ተጠያቂ ነው በሚል ወቀሳ ሰንዝረዋል።
233
234
የጌትሽ ማሞ “ተቀበል 1 እና
235
2” ሐሙስ ይመረቃሉ ድምፃዊ፣ የዜማና ደራሲ ድምፃዊ ጌትሽ ማሞ ለህዝብ ጆሮ ያበቃቸው ሁለት ነጠላ ዜማዎች
236
(‹‹ተቀበል 1 እና 2››) የፊታችን ሐሙስ በፍሬንድሺፕ ሆቴል ኤቪ ክለብ ከምሽቱ 3፡00 ጀምሮ ይመረቃል፡፡
237
“ተቀበል” በተሰኘው ነጠላ ዜማው ከፍተኛ ተቀባይነትን ያገኘው ጌትሽ ማሞ፤ “ተቀበል 2”(እንከባበር) የሚል ነጠላ ዜማውም ተወዳጅነት
238
ማግኘቱ የተገለፀ ሲሆን የነዚህን ዜማዎች ቪዲዮ ክሊፕ ለማስመረቅ መወሰኑን ረቡዕ ረፋድ ላይ በፍሬንድሺፕ ሆቴል በሰጠው መግለጫ አስታውቋል፡፡ በምርቃት ሥነስርዓቱ ላይ ከ15 በላይ ታዋቂ አርቲስቶች የሙዚቃ ስራዎቻቸውን ያቀርባሉ ተብሏል፡፡
239
More in this category: « ‹‹የታኅሳስ 1953 መፈንቅለ መንግሥት ሙከራ ማስታወሻ›› ለገበያ ቀረበ ‹‹ነፋስ ያነሳው ጥላ›› ገበያ ላይ ዋለ »
240
241
1. ማር ይሥሐቅ(የአንድምታ ትርጓሜ)
242
243
እስራኤልና በፍልስጤማውያን ግዛት የቀጠለችው የሰፈራ ግንባታዋ _ ዓለም _ DW _ 06.10.2009
244
«ሰላም አሁን» የሚባለው ድርጅት ባወጣው ዘገባ መሰረት፡ ምንም እንኳን እሥራኤል፣ ግንባታውን እንድታቋርጥ ከዓለም አቀፉ ማህበረሰብ፡ በተለይ ከዩኤስ አሜሪካ ተጽዕኖ ቢያርፍባትም ይህን ችላ በማለት ስምንት መቶ አዳዲስ መኖሪያ ቤቶች በመገንባት ላይ ትገኛለች። ባለፉት ሶስት ወራት ብቻ በሰላሳ አራት ቦታዎች የሰፈራ ግንባታው ስራ በመካሄድ ላይ መሆኑን ድርጅቱ አመልክቷል። ይህም በፍልስጤማውያን እና በእስራኤል መካከል ዘላቂ ሰላም ለማውረድ የሚደረገውን ጥረት እንዳያደናቅፍ እጅግ ነው ያሠጋው።
245
246
የኬንያ የምርጫ ዉዝግብና አለም አቀፉ ፍርድ ቤት _ ዓለም _ DW _ 01.04.2010
247
የኬንያ የምርጫ ዉዝግብና አለም አቀፉ ፍርድ ቤት
248
249
የኢንተርኔት አገልግሎት ለግል ኩባንያዎች መሰጠቱ የፖሊሲ ለውጥ አለመሆኑን ኢትዮ-ቴሌኮም ገለጸ
250
251
የጀርመን መራሒተ መንግሥት አንጌላ ሜርክል ለጉብኝት በርሊን የሚገኙትን የዩኤስ አሜሪካ ፕሬዚደንት ባራክ ኦባማ ዛሬ ከቀትር በኋላ በጽሕፈት ቤታቸው ተቀብለዋል። አሜሪካዊው ፕሬዚደንት ትናንት ምሽት ነበር ለሁለት ቀናት ጉብኝት በርሊን የገቡት።
252
253
የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ ነገና ከነገ በስተያ አስር ጨዋታዎች እንደሚካሄዱ ይጠበቃል።
254
ትናንት በተደረገ ዉድድር ደግሞ ማንቼስተር ዩናይትድ ከሚመራዉ ቡድን ጋ ያለዉን የጥብ ልዩነት አጥብቧል። ይህንና በደቡብ አፍሪቃ የሚካሄደዉን የዓለም ዋንጫ የሚመለከት ጥንቅር ማድመጥ ይችላሉ።
255
256
በሰብዓዊ መብት አያያዝ ጉዳዮች ላይ የተካሄደ ስብሰባ _ ኢትዮጵያ _ DW _ 05.12.2016
257
በሰብዓዊ መብት አያያዝ ጉዳዮች ላይ የተካሄደ ስብሰባ
258
ባለፈዉ ሳምንት በኢትዮጵያ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በሰብዓዊ መብት አያያዝ ጉዳዮች ላይ በብሔራዊ የሰብዓዊ መብት የድርጊት ጽ/ቤት አዘጋጅነት ስብሰባ ተካሂዶአል።
259
የሰብዓዊ መብት አያያዝ
260
ስብሰባዉ ካነሳቸዉ ርዕሶች መካከል በተለይ ስለሴቶች፤ ሕጻናት፤ አካል ጉዳተኞች መብቶች ፤ የአካራይ ተከራይ ግንኙነት፤ የአካባቢ ደሕንነት መብት በመሳሰሉት ላይ ያተኮረ ነበር ። በዚሁ ሦስት ቀናት በዘለቀዉ ስብሰባ ላይ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን በሚመለከት የተለያዩ የፖለቲካ ተቃዋሚ ፓርቲ ተጠሪዎች በተገኙበት የተለያዩ ጥያቄዎች ቀርበዉ እንደነበርም ተገልፆአል። የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ጌታቸዉ ተድላ ኃይለጊዮርጊስ ዝርዝር ዘገባ አለው ።
261
262
መንትዮቹ ደራሲ:(ጌታቸው በለጠ)
263
264
በኢትዮጵያና በኤርትራ መካከል የተፈጠረው አዲስ የሰላምና የወዳጅነት ምዕራፍ ማብሰሪያ ስነስርዓት በቀጥታ ከሚሊኒየም አዳራሽ
265
በኢትዮጵያና በኤርትራ መካከል የተፈጠረው አዲስ የሰላምና የወዳጅነት ምዕራፍ ማብሰሪያ ስነስርዓት በሚሊኒየም አዳራሽ እየተካሄደ ነው። በስነስርዓቱ ላይ የኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚንስትር ዶክተር […]
266
ዘላለም ሽፈራው የወልድያ ከተማ አሰልጣኝ ሆነው ተሾሙ
267
አሰልጣኝ ዘላለም ሽፈራው የወልድያ ስፖርት ክለብ ዋና አሰልጣኝ መሆነው መሾማቸው ተነግሯል። አሰልጣኙ ከዛሬ ጀምሮ ክለቡን በይፋ ተረክበው ማሰልጠን እንደሚጀምሩም የወልድያ […]
268
መቐለ ከተማ ከቅዱስ ጊዮርጊስ ያደረጉት ጨዋታ በአቻ ውጤት ተጠናቀቀ
269
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ዛሬ መቐሌ ከተማ ከቅዱስ ጊዮርጊስ ያደረጉት ተስታካካይ ጨዋታ 1 ለ 1 በሆነ አቻ ውጤት ተጠናቀቀ። በጨዋታው ባለሜዳዎቹ መቐሌ ከተማዎች […]
270
በረከት ስምዖንን ጭምር አፍ ያስያዘው የአባ ገዳ በየነ ሰንበቶ ንግግር
271
272
ጎግል የበይነ መረብ አገልግሎት ሳይኖር መረጃዎችን ለመጠቀም የሚያስችል መተግበሪያ ይፋ አደረገ _ HT
273
ሐበሻ ታይምስ ሚዲያ
274
ጎግል የበይነ መረብ አገልግሎት ሳይኖር መረጃዎችን ለመጠቀም የሚያስችል መተግበሪያ ይፋ አደረገ
275
ጎግል የበይነ መረብ አገልግሎት ሳይኖር መረጃዎችን ለመጠቀም የሚያስችል መተግበሪያ ይፋ ማድረጉ ተገልጿል።
276
መተግበሪያው የሞባይል ኔት ወርክ የማስፋፋት ውስንነት ባለባቸውና የበይነ መረብ መቆራረጥ ችግር የሚያጋጥማቸው አካባቢዎችን ታሳቢ በማድረግ የተዘጋጀ ነው ተብሏል።
277
መተግበሪያው ህንድ ብራዚል ኢንዶኖዥያን ጨምሮ ለ100 ያህል ዓለም ሀገራት አገልግሎት እንደሚሰጥም ነው የተገለጸው።
278
መተግበሪያው በዚህ መልኩ አሁን ላይም አርቲክሎችን ለማንበብ አገልግሎቱን እየሰጠ እንደሆነ ዘገባው አመላክቷል።
279
የጎግል አዲሱ መተግበሪያ በክሮም ብሮውዘር አንድሮይድ ኦፕሬቴንግ ሲስተም አገልግሎት የሚሰጥ ሲሆን፥ የዋይ ፋይ አገልግሎት እንዳገኘ መተግበሪው በራሱ ጠቃሚ መረጃዎችን ‘‘ዳውን ሎድ’’ በማድረግ የበይነ መረብ አገልግሎት በማይኖርበት ጊዜ ለመጠቀም እንደሚያስችል ነው የተገለጸው።
280
ከዐብይ አህመድ የመቶ ቀን የባህር ሀይል ምስረታ ዕቅድ፣ ለግርምት እንዘጋጅ?
281
የቀድሞው ሜቴክ አውሮፕላን ገዝቶ ነበር፣ አሁን የት እንዳለ አልታወቀም
282
ውሃ እንደሚሞት ያውቃሉ?
283
284
የቀድሞዋ የተቃዋሚ መሪ ወይዘሪት ብርቱካን ሚደቅሳ ወደ ኢትዮጵያ ተመለሱ። _ Mereja.com - Ethiopian Amharic News
285
የቀድሞዋ የተቃዋሚ መሪ ወይዘሪት ብርቱካን ሚደቅሳ ወደ ኢትዮጵያ ተመለሱ።
286
“አገሪቱ ባለችበት ሁኔታ ለመርዳት ማንም ሰው የሚችለውን ነገር ለማድረግ ወደ ኋላ የሚልበት ጊዜ አለመሆኑን በመረዳት እኔም በበኩሌ ባለኝ አቅም፣ በሞያዬ፣ በልምድና በዕውቀቴ የምችለውን ለማዋጣት እና ያም ምን እንደሚሆን ለመወያየት ነው የምሄደው። በጣም ጥሩ ቀን ነው ለእኔ።” ወይዘሪት ብርቱካን ሚደቅሳ።
287
“ወደ አገራቸው ተመልሰው በሕግም ሆነ በሌሎች ጉዳዮች ለአገሪቱም ለሕዝቡም ባላቸው ዕውቀትና ልምድ አስተዋጾ ማበርከት ፈልገው መምጣታቸው የሚያስመሰግናቸው ነው። እኛም አብረናቸው ለመስራት ዝግጁ ነን።” የፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ሕግ አቶ ብርሃኑ ጸጋዬ
288
በኢትዮጵያ የተጀመረውን የዲሞክራሲ እንቅስቃሴ ለማገዝ ታልሞ የተፈጠረው ዕድል ያበረታታቸው መሆኑን የቀድሞዋ የቅንጅት አመራር አባልና የአንድነት መሪ ወይዘሪት ብርቱካን ዛሬ ወደ አዲስ አበባ ከመብረራቸው አስቀድሞ በተለይ ለአሜሪካ ድምጽ በሰጡት ቃል ገለጡ።
289
የፌድራል ጠቅላይ አቃቤ ሕግ አቶ ብርሃኑ ጸጋዬ በኩላቸው የወይዘሪት ብርቱካንን ወደ ሃገር መመልስ አስመልክቶ በሰጡት አስተያየት “በአገሪቱ በሚካሄደው እንቅስቃሴ እንዲያግዙ እንፈልጋለን። አብረናቸው ለመስራትም ዝግጁ ነን።” ብለዋል።
290
291
መዝሙር 150—ክትድሕኑ እንተ ደሊኹም፡ ንየሆዋ ድለይዎ _ ክርስትያናዊ መዝሙር
292
ኣንጻር ክርስቶስ ኰይኖም፣
293
2. ብስራት መንግስቲ፡
294
ይሰምዕ’ዩ ኣውያትና።
295
ክትድሕኑ እንተ ደሊኹም፡ ንየሆዋ ድለይዎ (መዝሙር 150)
296
297
መለያየት የሚያስከትለውን ሐዘን መቋቋም የምችለው እንዴት ነው? _ የወጣቶች ጥያቄ
298
ስቲቨን እንዲህ ብሏል፦ “ከሴት ጓደኛዬ ጋር መለያየቴ በከፍተኛ ሐዘን እንድዋጥ አድርጎኝ ነበር። በሕይወቴ ውስጥ እንደዚያ ያለ ቅስም የሚሰብር ነገር አጋጥሞኝ አያውቅም።”
299
አንቺስ እንዲህ ያለ ሁኔታ አጋጥሞሻል? ከሆነ ይህን ርዕስ በጣም ጠቃሚ ሆኖ ታገኝዋለሽ።