id
stringlengths
1
7
text
stringlengths
1
13k
400
Min.Order ብዛት: 100 ዕቃ አካል / ክፍሎች
401
አቅርቦት ችሎታ: 10000 ዕቃ አካል / በወር ክፍሎች
402
የክፍያ ውል: L / C, D / A, D / P, ቲ / ቲ
403
ቀለም ጥቁር ሰማያዊ
404
የመደርደሪያ ሕይወት 5 ዓመት
405
ፍሰት መቆጣጠሪያ ቫልቭ / Stopcock
406
የእኛን ምርቶች ወይም pricelist በተመለከተ ጥያቄዎች ያህል, ለእኛ የእርስዎ ኢሜይል መተው እባክዎ በ 24 ሰዓታት ውስጥ እንደተገናኙ ይሆናል.
407
408
Bekenat Mekakel Drama Part 1 በቀናት መካከል ክፍል 1
409
410
ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ በወርልድ ቴኳንዶ የመጀመሪያ የወርቅ ሜዳሊያ አገኘ
411
እየተካሄደ ባለው የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች 8ኛው የስፖርት ፌስቲቫል ላይ የወርልድ ቴኳንዶ ውድድር ትናንት በመክፈቻው በሴቶችና በወንዶች በድምሩ 37 የዙርና የፍፃሜ ጨዋታዎች ተካሄዱ።
412
በርካታ ተመልካች የነበረውና ብርቱ ፉክክር የተደረገበት የወርልድ ቴኳንዶ ውድድር በሦስት ምድብ የተወዳዳሪዎች የክብደት ልዩነት ተከፍሎ በሴቶች ከ46 እና 49 እንዲሁም በወንዶች ከ54 ኪሎ ግራም በታች የዙርና የፍፃሜ ጨዋታዎችን አስተናግዷል።
413
ለፍፃሜ በተደረጉት ውድድሮች ሦስት ዩኒቨርሲቲዎች የወርቅ ሜዳሊያ ማንሳት ችለዋል።
414
ከ46 ኪሎ ግራም በታች በተደረገው ውድድር ምህረት ከድር 5 ተጋጣሚዎቿን በማሸነፍ ለአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የወርቅ ሜዳሊያ ከማስገኘቷ ባለፈ የአምና የሻመፒዮንነት ክብሯን ማስጠበቅ ችላለች።
415
በዚህ ዘርፍ የአዳማ ሣይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የብር እንዲሁም የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ የነሐስ ሜዳሊያ ተሸላሚ ሆነዋል።
416
በተመሳሳይ በሴቶች ከ49 ኪሎ ግራም በታች በተደረገ ውድድር ህይወት ተስፋ ለሀዋሳ ወርቅ ስታስገኝ ድሬዳዋና ወልዲያ ዩኒቨርሲቲዎች በቅደም ተከተላቸው የብርና የነሐስ ሜዳሊያ መሆን ችለዋል።
417
በወንዶች ከ54 ኪሎ ግራም በታች ደግሞ የጎንደር ዩኒቨርሲቲው ውብሸት ደስያለው ድንቅ ብቃት በማሳየት ጭምር የወርቅ ሜዳሊያውን አንስቷል።
418
የወርልድ ቴኳንዶ ውድድር ዛሬም በወንዶች ከ58 ኪሎ ግራም በታች የሚጠበቅ ሲሆን ሌሎች የማጣሪያና የፍፃሜ ውድድሮች በመካሄድ ላይ ናቸው።
419
በአዳማ ሣይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ አስተናጋጅነት እየተካሄደ ያለው የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች 8ኛው የስፖርት ፌስቲቫል በመልካም ስፖርታዊ ጨዋነት ታጅቦ ፍፃሜው ለማግኘት ጥቂት ቀናት ቀርተውታል።
420
የሲዳማ ህዝብ የሃዋሳን ከተማ ማዕከል ያደረገ ክልላዊ መንግስት ለማቋቋም ያደረገው ትግል ታሪካዊ ዳራ
421
ምንጭ፦ ፎቶ BBC (ቢቢስ)n የወራንቻ ኢንፎርሜሽን ኔትዎርክ የሲዳማ ህዝብ የሃዋሳን ከተማ ማዕከል ያደረገ ክልላዊ መንግስት ለማቋቋም ያደረገው ትግል ታሪካዊ ዳራ በምል ርዕስ ስር ፦ በንጉስ ሃይለስላሴ ...
422
በሐዋሳ ከ3.5 ቢሊዮን ብር በላይ የሚገነባው የሀያት ሪጀንሲ ሆቴል ውዝግብ አስነሳ
423
ከ ሪፖርተር ጋዜጣ በደቡብ ክልል በሐዋሳ ከተማ ከ3.5 ቢሊዮን ብር በላይ ወጪ ተደርጎበት የሚገነባው የሀያት ሪጀንሲ ሆቴል ፕሮጀክት የመሬት ይገባኛል ውዝግብ ተነሳበት፡፡ ሆቴሉ ሊገነባበት በታሰበበት ቦታ ላይ የይገባ...
424
ከአዲስ አበባ 250 ኪ.ሜ ርቀት ላይ ወደምትገኘው ሻሸመኔ ከተማ ሲደርሱ ቀኙን ትተው ወደ ግራ ሲታጠፉ አንድ አረንጓዲያማ አካባቢ የሚያደርሰውን አስፋልት ያገኛሉ፡፡ ከዚያም 11 ኪ.ሜ እንደተ...
425
426
በትግል የተገኘው ድል፤ በትግል ፀንቶ ይቀጥላል ክፍል አንድ - Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
427
ሰላም መሰረት ነው
428
ባለፉት አራት ወራት 156 በኤርትራ የመሸጉ የሽብር ቡድን አባላት እጃቸውን ሰጥተዋል
429
የኢትዮጵያ ህገ መንግሥት ጉልህ ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ችግሮችን በመፍታት ከፍተኛ ለውጥ ያመጣ ነው….ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም
430
ኢትዮጵያዊው፤ የአሜሪካ ብሔራዊ የሳይንስ ፋውንዴሽን ተሸላሚ ሆኑ
431
በ11ኛው ዙር እጣ ያልወጣባቸው የ10/90 ቤቶች ለልማት ተነሺዎች ሊከራዩ ነው
432
ደቡብ ኮሪያ በድርቅ ለተጎዱ ወገኖች የሚውል የ500 ሺህ ዶላር ድጋፍ አደረገች
433
በትግል የተገኘው ድል፤ በትግል ፀንቶ ይቀጥላል ክፍል አንድ
434
የሐገራችን የፖለቲካ ምህዳር የሙቀት እና የቅዝቃዜ፤ የጥንካሬ እና የመብረክረክ፤ የመድመቅ እና የመደንገዝ ገጽታ አለው፡፡ ምናልባትም፤ ገና መልኩ በግልጽ መታየት ካልጀመረ የታሪክ ጽንስ ጋር ተጋፍጠን፤ በግራ መጋባት ስሜት ተወጥረን የምንገኝ ሆኖ ሊሰማን ይችላል፡፡ ገና የሚከተለውን ጎዳና በውል ለመለየት የሚያስቸግር የታሪክ ፈረስ ጋልበን እየተጨነቅን ያለ ሆኖ ሊሰማን ይችላል፡፡ ሆኖም ጉዳዩ በሳይንሳዊ የትንታኔ መነጽር ሲታይ አደናጋሪነቱ ይቀንሳል፡፡ ከዚያ በኋላ ጎልቶ የሚወጣው ፈታኝነቱ ብቻ ይሆናል፡፡ በሳይንሳዊ ትንታኔ ችግሩ ከተለየ፤ አደናጋሪነቱ ከተወገደ ችግሩን መጋፈጥ ብቻ ነው፡፡ በትግል የተገኘውን ድል፤ በትግል ለማስቀጠል ቆርጦ መነሳት ነው፡፡
435
መሪው ድርጅት የችግሮቹን ምንጮች ያውቃቸዋል፡፡ ታዲያ ለምን ለችግሩ መፍትሔ ፍለጋ ሲሄድ ይሰንፋል? ይህን ጥያቄ አስር ጊዜ አንስቼ፤ አስር ጊዜ መልስ ሰጥቼ፤ ደግሞ አስር ጊዜ መልሼ የማነሳው ጥያቄ ሆኖብኝ አስቼግሮኛል፡፡ ግን ከተስፋ መቁረጥ አላደረሰኝም፡፡ የማይነጥፍ የተስፋ ምንጭ የሆነኝም ኢህአዴግ ለሚያጋጥሙት ችግሮች ውጫዊ ምክንያት ከመስጠት ይልቅ ወደ ውስጥ በመመልከት ራሱን በማረም ላይ የሚያተኩር ህዝባዊ ድርጅት መሆኑ ነው፡፡
436
በማንኛውም አገር ያለ ህብረተሰብ ከትንሽ ወደ ትልቅ፣ ከቀላል ወደ ውስብስብ እያደገ የሚጓዝ በመሆኑ፤ አገራችንም በዚህ የማይቀር የህብረተሰብ የጉዞ አቅጣጫ ማለፏ የግድ ነው፡፡ ከዚህም ጋር ተያይዞ ከደረሰችበት የዕድገት ደረጃና ከገባችበት መድረክ ለሚመነጩ መልካም ዕድሎችና ተግዳሮቶች የምትጋለጥ አገር መሆኗ ሳይታለም የተፈታ ነው፡፡ ይህን በመሰለው ሁኔታ ከድርጅቱ አመራር የሚጠበቀው ኃላፊነት መልካም ዕድሎቹን በአግባቡ በመጠቀም፣ ፈተናዎቹን ደግሞ በጥበብና በፅናት በማለፍ፣ አለፍ ሲል ደግሞ ተግዳሮቶችን እንደ መልካም አጋጣሚ በመጠቀም አገራችን በማያቋርጥ የዕድገት ሂደት እንድታልፍና ህዝቦቿን በሙሉ እየጠቀመች እንድትጓዝ ማድረግ ይሆናል፡፡ ከዚህ ውጭ ሌላ ዕድል፣ ሌላ መንገድ የለም፡፡
437
በቅርቡ በአንዳንድ የኦሮሚያ እና የአማራ ክልል አካባቢዎች ለተከሰቱት ወቅታዊ ችግሮችም ሆነ ከዛ በፊት በነበሩት ተከታታይ ዓመታት ህዝባችንን እያስመረሩ ያሉና ለልማታዊና ዴሞክራሲያዊ ስርዓታችን ፈተና የሆኑ ችግሮች ዋነኛ መንስዔአቸው የድርጅት እና የመንግስት ስልጣንን ለኅብረተሰባዊ ለውጥ ከማዋል ይልቅ ለግል ጥቅም ማበልፀጊያ የማዋል ዝንባሌ ስር እየሰደደ መምጣቱ ነው፡፡ ኢህአዴግ ይህን ችግር ለይቷል፡፡
438
ታዲያ ይህ ችግር አሁኑኑ የማያዳግም መፍትሄ ካልተሰጠው፤ የጀመርነው የሕዳሴ ጉዞ የሚቀለበስበት ዕድል ዝግ እንደማይሆንም ኢህአዴግ ገምግሟል፡፡ ለዚህም ነው፤ የፀረ ኪራይ ሰብሳቢነት ትግሉ በውስጡ፣ ከውስጡም ደግሞ ከበላይ አመራሩ ጀምሮ እንዲቀጣጠል በማድረግ ሁሉም የድርጅቱ መዋቅር ራሱን በጥልቀት እየፈተሸ የሚታደስበት አቅጣጫ እንዲቀመጥ ያደረገው፡፡
439
በርግጥም በ2008 ዓ.ም መጨረሻ የተጀመረው እንደገና በጥልቀት የመታደስ ድርጅታዊ ውሳኔ በጣም አስፈላጊ ነበር፡፡ በአስቸጋሪነቱ ለየት ያለ ባህርይ ይዞ እያንገላታን ያለው ችግር ቆራጥ መፍትሔ የሚሻ ነው፡፡ ከዚህ ውሳኔ በፊት በነበሩት ወራት የከፋ ግጭት እና ሁከት የተቀሰቀሰባቸው ወራት ነበሩ፡፡ በብዙዎች ዘንድ “ወዴት እያመራን ነው?” የሚል ጥያቄ ከግራም ከቀኝም ይቀርብ የነበረበት ወራት ነው፡፡ ስለዚህ እንደገና በጥልቀት የመታደስ ድርጅታዊ ውሳኔ፤ በታላቅ የለውጥ መንፈስ፣ ወኔና ዝግጅት ችግሩን ለመፍታት የሚያነሳሳ ውሳኔ በመሆኑ፤ ኢህአዴግ ያሳለፈው እንደገና በጥልቀት የመታደስ ውሳኔ ወቅታዊ እና ነፍስ አድን ውሳኔ ነበር፡፡
440
እንደገና በጥልቀት የመታደስ ውሳኔው ፋይዳ ከፍተኛ ነው፡፡ ውሳኔውን አስፈላጊ ያደረጉ ምክንያቶች ይታወቃሉ፡፡ የአዲሱን የመታደስ ንቅናቄ መሠረታዊ መንስዔዎች፤ የተሐድሶውንም ይዘት እና ባህርይ በውል በመገንዘብ ንቅናቄውን በተቀመጠለት አቅጣጫ አስኪዶ ተፈላጊውን ውጤት ለማምጣት የሚቻለው ቁርጠኝነት ሲኖር ነው፡፡ አሁን ተጨማሪ ሥራ የሚያስፈልገው፤ ቁርጠኝነትን በማጠናከር ረገድ ነው፡፡
441
በመጀመሪያው ተሃድሶ ትልቅ ውጤት ማስመዝገብ የተቻለው የቁርጠኝነት መጓደል ባለመታየቱ ነው፡፡ በተለይ የበላይ አመራሩ ሳይታክቱ በመሥራቱ ነው፡፡ እንደገና በጥልቀት የመታደስ ንቅናቄ ለማካሄድ ከመነሳት ጋር ተያይዞ በቀዳሚነት ሊነሳ የሚገባው ጥያቄ፣ “ከዚህ ቀደም የተጀመረውና እስካሁን የቆየው የተሃድሶ እንቅስቃሴ ምን ስለሆነ ነው፤ አሁን እንደ አዲስ በጥልቀት የመታደስ ንቅናቄ አስፈላጊ ሆኖ የመጣው?” የሚል ጥያቄ ነው፡፡ ድርጅቱ ይህን ጥያቄ አንስቷል፡፡ ‹‹ለአስራ አምስት ዓመታት በተሃድሶ ላለፈ ድርጅትና መንግስት፤ በመጀመሪያው ተሃድሶ ላይ ምን ሳንካ ቢያጋጥም ነው ሌላ የመታደስ እንቅስቃሴ አስፈላጊ ሆኖ የተገኘው?›› የሚል ጥያቄ አንስቶ ፍተሻ አድርጓል፡፡
442
ከዚህ መሰረታዊ ጥያቄ በመነሳት ሌሎች ተከታይ ጥያቄዎችን እያቀረበ ጉዳዩን በጥልቀት ለመመርመር ሞክሯል፡፡ በጠራ የሁኔታዎች ግምገማ ላይ ተመስርቶ ለመጓዝ ጥረት አድርጓል፡፡ በጉዳዮቹ ላይ ጥራት ያለው ብቻ ሳይሆን ለቀጣይ ሥራ እና ትግል የሚያግዝ ዕውቀት ለመያዝ ተፍጨርጭሯል፡፡ ሐገራችን ከምትገኝበት ተጨባጭ የዕድገት ደረጃ እና ከወቅታዊ ሁኔታዎች ጋር አያይዞ ችግሩን ለመረዳት እና የጋራ ግንዛቤ ለመያዝ ተንቀሳቅሷል፡፡
443
በዚህ ጥረቱ ያገኘው የመጀመሪያ ነጥብ፤ ያለማቋረጥ በዕድገት ጎዳና መራመድን የግድ የምትል ሐገር እየመራ መሆኑን መገንዘብ ነው፡፡ እንደገና በጥልቀት የመታደስ እንቅስቃሴውን አስፈላጊነት ለመረዳት፤ ባለፉት ሁለት አስርት ዓመታት የመጣውን ለውጥ በመመልከት ራሱን ለመድረኩ ብቁ ለማድረግ የሚያስችሉ አቅጣጫዎችን አስቀምጧል፡፡
444
ሐገራችን ኢትዮጵያ እንዲህ እንደ ዛሬው መለወጥ ከመጀመሯ በፊት ለብዙ ዘመናት በአስቸጋሪ ምዕራፍ ውስጥ ለማለፍ የተገደደች አገር ነበረች፡፡ በአገራችን ታሪክ የማያባራ የርስ በርስ ጦርነት ከተካሄደበት ከዘመነ መሳፍንት ጀምሮ የነበረው ታሪኳ እንደሚያሳየው እስከ ሃያኛው ክፍለ ዘመን መጨረሻ ድረስ የሚዘገንን ዕልቂት ያስከተሉ ጦርነቶችን አስተናግዳለች፡፡ ይህም በአንድ በኩል በእርስ በርስ ጦርነቱ የተነሳ፣ በሌላ በኩል ደግሞ መንግስታቱ ስልጣናቸውን ለግል ብልፅግና መጠቀሚያ አድርገው ህዝቡን ለፍትሐዊ ተጠቃሚነት እንዳይበቃ በማድረጋቸው የተፈጠረ ችግር ነው፡፡ ታዲያ ጦርነቱም ሆነ ድህነት እና ኋላቀርነቱ ሐገሪቱን ወደ መበታተን አፋፍ አስጠግቷት ነበር፡፡ ሐገራችን የብዙ ህዝቦች እናት ሆና እያለ ብዝሃነትን በአግባቡ የሚያስተናግድ ስርዓት ባለመገንባቷ፤ በሁሉም ማዕዘኖች ለቅሬታዎች መበራከት፣ ለአመፅ መቀስቀስ እና መበራከት ምቹ ሁኔታ ተፈጥሮ ነበር፡፡
445
በትግል የተገኘው ድል፤ በትግል ፀንቶ ይቀጥላል ክፍል ሁለት
446
ብሄራዊ የደህንነት ምክር ቤት የሚከሰቱ ግጭቶችን ለመፍታት እቅድ አውጥቶ እንቅስቃሴ ጀምሯል-ጠ/ሚ ኃይለማርያም
447
admin@ethiopiaprosperous.com ትልቅ ነበርን ትልቅም እንሆናለን፡፡እረሀብተኛ ባላችሁበት አንደበት ከዚህ ብሁላ ብልፅግናችንን ትናገራላችሁ !!!!! የበለፀገች ኢትዮጵያ !!!!! የአሸናፊነት ድምጽ
448
የትግራይ ሴቶችና የህወሓት ስኬት -የአንድ ሳንቲም ሁለት ገፅታ
449
የትግራይ ህዝብ እንደ ህዝብ በህወሓት
450
የ‹‹መጥተህ ብላ›› ከተማ አፈ ታሪክ
451
ከኢትዮጵያ ሕዝብ አርበኞች ግንባር የተሰጠ መግለጫ
452
አንድ የኤርትራ አየር ሀይል አብራሪ የውጊያ ጄቱን ይዞ በዛሬው እለት ኢትዮጵያ ገባ።
453
የአገር ውስጥ ጠቃሚ ሊንክ
454
455
በሁሉም ትዕዛዞች ላይ ነፃ ዓለም አቀፋዊ ስርጭት ይደሰቱ, ቢያንስ አነስተኛ አያስፈልግም!
456
ወደ ማከማቻ ውስጥ
457
ሁሉም መለዋወጫዎች
458
ፕላስ አንድ መጠን
459
ነፃ ዓለም አቀፋዊ ማደል
460
የእርስዎ እቃ ባዶ ነው
461
ጥቁር እና ነጭ ልብሶች
462
ሰማያዊ እና ነጭ ልብሶች
463
ባለ ብዙ መልከ ቀሚስ
464
ማብራሪያ, ምስሎች, ምናሌዎች እና ወደ የእርስዎ ሜጋ ሜኑ ​​አገናኞችን ያክሉ
465
ወደ ስብስቦችዎ, ሽያጮችዎ እና እንዲያውም የውጭ አገናኞች ያገናኙ
466
ዋናዉ ገጽ / ጠቅላላ አለባበሶች
467
ተለይተው የቀረቡ ምርጥ ሽያጭ በፊደል ተራ ቁጥር: አ ፊደል: ZA ዋጋ: ከዝቅተኛ ወደ ከፍተኛ ዋጋ: ከከፍተኛ ወደ ዝቅተኛ ቀን: አዲስ እስከ አሮጌ ቀን: አሮጌ ወደ አዲስ
468
የፕላስ መለኪያ ጥሬ ጥቁር ጠቅላላ አለባበስ $52.50 $70.00
469
ጥቁር እና ሰማያዊ ጥቁር ጠቅላላ አለባበስ
470
እጅግ በጣም ዝቅተኛ ኮር የተሸፈነ ጠቅላላ አለባበስ
471
እጅግ በጣም ዝቅተኛ ኮር የተሸፈነ ጠቅላላ አለባበስ $51.00 $68.00
472
ተጨማሪ ምርቶችን ይጫኑ
473
በቅርቡ የ 90 የፌትሄት አዝማሚያዎችን በመመለስ እና በመመለስ ወቅት በአጠቃላይ ፋሽን የፋሽንስ ዓለም ውስጥ የተለወጠ ነው. የአጠቃላይ ድራማዎች ለማይታየው ምቾት እና ለሴቷ የቤት ዕቃዎች ብቻ ያቀርባሉ. በአሁኑ ጊዜ የአጻጻፍ እና የግለሰቦችን ስሜት እንዲሁም ውበቷን ለሴቷ ያላቸውን ውስጣዊ ስብስብ ያክላል.
474
At ቡዲታንትስ እኛ የተለመደው የንግድ ሥራ ወስደናል ጠቅላላ አለባበስ ይንገሩን እና በርካታ የተለያየ እና የተሻሻሉ ቅጦችን ያቀርባል.
475
ለምሳሌ, ለስላሳነት ለሚወችው ሴት ቀሚስ ኔግ ጠቅላላ ቀሚስ እናቀርባለን ያልተለመዱ ጥቁር ጥቁር ጠቅላላ አለባበስ ለትቢያ ወደ መሬት በመጠኑ ለየት ያለ ባህሪ እየፈለገች ስለነበረች ሴት, እና የእኛ ሮዝ ስፓተቲ ስቲል ቱቱ አጠቃላይ ተጫዋች ለመጫወት የምትወድ ተጫዋች ለሆነች ሴት ቀለበች ናት.
476
የአጠቃላይ የአለባበስ ስብስብ ለሁሉም ሰው የሚሆን ነገር ይሰጣል. ከላይ የተዘረዘሩትን ያካትታል በነዚህ ግን አይወሰንም. እርስዎም የእኛንም ማየት አለብዎት የተዘረፈ አልቢም ጠቅላላ አለባበሶች, የአትክልት ሂፖ ጠቅላላ አለባበሶች, Retro Corduroy ጠቅላላ አለባበሶች, ለሞላው አጠቃላይ አለባበሶች, እና በጣም ብዙ!
477
ጊዜዎን ይውሰዱ, በክምችታችን ውስጥ ያሸብልሉ, እና ለእርስዎ ትክክለኛ የሚሆንውን ይምረጡ!
478
የኛ መሳሪያዎች ክምችቱ ፍጹም የሆነ አጠቃላይ አለባበስዎን ከመረጡ በኋላ መልክዎን ለማበጀት ክፍሎችን ያቀርባል, ስለዚህ ከመሄድዎ በፊት ለመፈተሽ አይርሱ! "
479
ስለ ቅናሾች, አዲስ የተለቀቁ እና ተጨማሪ ለማወቅ የመጀመሪያው መሆን ይፈልጋሉ?
480
አሁን ለጋዜጣችን ይመዝገቡ! የኢ-ሜይል አድራሻዎን ከዚህ በታች ያስገቡ.
481
የደንበኞች ግልጋሎት
482
የደንበኛ ግምገማዎች
483
እንደተገናኙ ይቆዩ
484
© 2018 ቡዲታንትስ. መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው
485
486
ውክፔዲያ - አባላት
487
Codex Sinaiticus (ውይይት _ አስተዋጽኦች)‏‎ (አስተዳዳሪ፣IP block exempt፣መጋቢ)
488
Elfalem (ውይይት _ አስተዋጽኦች)‏‎ (መጋቢ)
489
ውይይት ለዚሁ ቁ. አድራሻ
490
የብዕር ስም ለማውጣት
491
በቅርብ ጊዜ የተለወጡ
492
ወቅታዊ ጉዳዮች (ዜና)
493
የኃላፊነት ማስታወቂያ
494
495
Ethiopian News: በሃና ላይ የመድፈርና የግድያ ወንጀል በፈጸሙ ተጠርጣሪዎች ላይ እስከ ሞት የሚያስቀጣ ክስ ተመሰረተ
496
Amharic News _ ዜና በአማርኛ
497
በሃና ላይ የመድፈርና የግድያ ወንጀል በፈጸሙ ተጠርጣሪዎች ላይ እስከ ሞት የሚያስቀጣ ክስ ተመሰረተ
498
(Dec 25, 2014, (አዲስ አበባ))--የፌዴራሉ ዐቃቤ ህግ በሃና ላላንጎ ላይ የመድፈርና የግድያ ወንጀል ፈጽመዋል ባላቸው አምስት ተጠርጣሪዎች ላይ እስከ ሞት የሚያስቀጣ አንቀጽ ጠቅሶ ክስ መሰረተባቸው፡፡
499
ፍርድ ቤቱ በህጉ ላይ ተመስርቶ የሚሰጠው ፍርድ እንደተጠበቀ ቢሆንም ዐቃቤ ህግ በተጠር ጣሪዎቹ ላይ ሁለት ክስ መስርቷል፡፡ በቀዳሚነት ጠቅሶ የመሰረተው ክስ በ1996ዓ.ም የወጣውን የኢፌዴሪ የወንጀል ህግ አንቀጽ 32 (1) (ሀ)ና 626(1)ስር የተደነገገውን በመተላለፍ ነው፡፡ በዚህ አንቀጽ ሥር ለአካለ መጠን ያልደረሱ ልጆች ላይ የግብረ ሥጋ ድፍረት በደል ወንጀል በመፈጸም ተጠርጥረው ሲሆን፤ በዚህ አንቀጽ የተከሰሰ ሰው ጥፋተኛ ሆኖ ከተገኘ በወንጀል ህጉ መሰረት ከሶስት እስከ 15 ዓመት ጽኑ እስራት ያስቀጣዋል፡፡