Datasets:
de-francophones
commited on
Commit
•
bcb7618
1
Parent(s):
c3dbaa2
Upload 4 files
Browse files- .gitattributes +3 -0
- afr.txt/afr.txt +3 -0
- als.txt/als.txt +3 -0
- amh.txt/amh.txt +233 -0
- ara.txt/ara.txt +3 -0
.gitattributes
CHANGED
@@ -56,3 +56,6 @@ saved_model/**/* filter=lfs diff=lfs merge=lfs -text
|
|
56 |
# Video files - compressed
|
57 |
*.mp4 filter=lfs diff=lfs merge=lfs -text
|
58 |
*.webm filter=lfs diff=lfs merge=lfs -text
|
|
|
|
|
|
|
|
56 |
# Video files - compressed
|
57 |
*.mp4 filter=lfs diff=lfs merge=lfs -text
|
58 |
*.webm filter=lfs diff=lfs merge=lfs -text
|
59 |
+
afr.txt/afr.txt filter=lfs diff=lfs merge=lfs -text
|
60 |
+
als.txt/als.txt filter=lfs diff=lfs merge=lfs -text
|
61 |
+
ara.txt/ara.txt filter=lfs diff=lfs merge=lfs -text
|
afr.txt/afr.txt
ADDED
@@ -0,0 +1,3 @@
|
|
|
|
|
|
|
|
|
1 |
+
version https://git-lfs.github.com/spec/v1
|
2 |
+
oid sha256:16fd767096cf06073a219bbb6301aad6c62af8d06c8768b2f9d3a7d4f609a724
|
3 |
+
size 455936151
|
als.txt/als.txt
ADDED
@@ -0,0 +1,3 @@
|
|
|
|
|
|
|
|
|
1 |
+
version https://git-lfs.github.com/spec/v1
|
2 |
+
oid sha256:b118c2678e9e1f8fb1dde20ba466eff9212dab10b8624af24fe6595cfdee6d71
|
3 |
+
size 43112836
|
amh.txt/amh.txt
ADDED
@@ -0,0 +1,233 @@
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
1 |
+
አዲስ አበባ, ሐምሌ 7 ቀን 2003 (አዲስ አበባ) - ደቡብ ሱዳን አዲሲቱ ነጻ አገር በመሆን የተባበሩት መንግሥታት ድርጅትን ዛሬ ተቀላቀለች።
|
2 |
+
Dar es Salaam, Tanzania - St. George FC failed to reach the final of the CECAFA Kagame Clubs Cup after losing 5-4 to Young Africans "Yanga" ... Read More
|
3 |
+
በአፍሪቃ የሳህል በረሃ ወደደቡብ የሚያደርገዉ መስፋፋት የአካባቢዉን የተፈጥሮ ሃብት እንዳያሳጣ በሚል አረንጓዴ ግንብ፤ ለመፍጠር ሃሳብ ከቀረበ ሰነባብቷል። »
|
4 |
+
በዊኪፔድያ የመጣጥፉ አርእስት ወይም ስሞች ለመጀመርያ ግዜ ሲጠቀሱ በጨለማ ጽሕፈት እንጽፋቸዋለን። እንዲሁም የመጽሐፍ ስም ወይም የውጭ አገር ቃላት ወዘተ. በitalic መጻፍ ይገባል። የውጭ አገር ቃል እና የአርእስቱ ስም በአንድ ጊዜ ሲሆን ለምሳሌ በጨለማ italic ልንጻፍ እንችላለን።
|
5 |
+
"ላኢላሀ ኢልላ አንተ ሱብሃነከ ኢንኒ ኩንቱ ሚን አዝዛሊሚይን"
|
6 |
+
ጎበዝ! ብራቮ! ኮንግራ፣ ዊኪፔድያን ለመቀይር እናንተ አሁኑኑ ትችላላችሁ! ትዝ ለማለት እንደገና ለማጥናት ከወደዳችሁ በማንኛውም ሰዓት ወደዚሁ መማርያ መልሱ!
|
7 |
+
The South African Football Association's request for a postponement of Banyana Banyana's second leg 2012 London Olympic qualifying match against Ethiopia in Addis Ababa on ... Read More
|
8 |
+
የአማርኛው በአራተኛው ደረጃ ላይ ይገኛል ። የ አይዲኤን ዊኪ መልኩ ግን ከሌሎች ቋንቋ ጋር ፍጹም አንዳይነት ነው ። በግራ በኩል የሞገኙት ጽሁፎች እንዲሁም የሌላ ቋንቋ ድረ ግጻች በአማርኛው አይዲኤን አስራር እንዲሞክሩት ይረዳዮት ዘንድ ቀርቧል ።
|
9 |
+
አብዛኛዉ ዓለም ደንቡ የዜግነትና የፖለቲካዊ መብቶችን የሚያስከብር መሆኑን የመገንዘቡን ያክል ለምጣኔ ሐብታዊ፥ ለማሕበራዊና ለባሕላዊ መብቶች መከበር የሚሰጠዉን ዋስትና ብዙም አላጤነዉም። »
|
10 |
+
ስለ ውክፔዲያ ዕቅድ በጠቅላላው ስለ ውክፔዲያ ሶፍትዌር - ሜታ Wikimedia Meta - ዐዋጆች - ተራ ጥያቄዎች - የዝርዝር ቁጥሮች - ደብዳቤ ይጻፉልን - ምንጭጌ (ስለዚሁ ሥራ አገባብ ለማወራት) - ውክፔዲያን በየቋንቋው - ጭውውት - ጠቃሚ ዕርዳታዎች - የውክፔዲያ ወዳጆች - የጋዜጦች መጠቃለያ
|
11 |
+
مايستفاد من الحديث الحياء شعبة من الايمان - الحياء حاجز للمسلم عن فعل المنكرات - ارتكاب المعاصي مقرونة بعدم وجود ،الحياء -
|
12 |
+
yx¥ BdRÂ ቁጠባ tÌM አገልግሎቱን wd ktäC XÃSÍÍ nW
|
13 |
+
yKLlù wÈèC kzþH bðT ¬Yè tsMè b¥Y¬wQ hùn¤¬ kmUbþT 24-28/2000 .M xÄþS xbÆ §Y btµÿd yxTl¤tEKS WDDR 10 ywRQ# 26 yBR# 12 ynhS bDM 48 »Älþà b¥GßT xNd¾ mWȬcWN xSmLKè yx¥ yBDR ቁጠባ tÌM ¥n¤©þNG ÄYÊKtR xè mkÖNN ylWM wsN W«¤T §Smzgbù xTl¤èC xsLÈ®C y¥br¬Ò >L¥T sþs«ù ÆdrgùT NGGR " KL§CN lzþH DL bmBÝtÜ bQD¸Ã XNµ*N dS xlN X§lhù bzþH xUȸ hùlT y¸múslù ngéCN l¥Sqm_ XfLUlhù አብቁተ o sþjMR bKLlù WS_ ynbrWN TLQ ytr©þnT S»T qYé DhWN yHBrtsB KFL wd L¥T b¥SgÆT 300 dNb®CN BR 3 ¸lþ×N BDR Yø S jMé ²Ê xND ¸lþ×N dNb®CN k¥FT xND Blþ×N BR k¥bdR dr© dRî blMxqF dr© XNdt¹lmW hùlù y²ÊãcÜ jG xTl¤èCM xnúúcW tmúúY nW ²Ê XNd ïö©þ hùlù xêEM çn ¿k§ §Y wRQ y¸ÃfLQ jG tf«R XN÷ÆCºlN " BlêL
|
14 |
+
Dar es Salaam, Tanzania - The half-time score of the CECAFA Kagame Cup semi-final match featuring St. George FC of Ethiopia and Young Africans "Yanga" ... Read More
|
15 |
+
ጁላይ (እንግሊዝኛ: July) በጎርጎርያን ካሌንዳር ውስጥ ሰባተኛው ወር ነው። በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር ይህ ወር የሰኔ መጨረቫና የሐምሌ መጀመርያ ነው።
|
16 |
+
ከአውስትራሊያ ውጭ ከሆኑና በዓለም ዙሪያ ለጥገኝነት እንዴት ማመልከት እንደሚችሉ መረጃ ከዚህ በታች ያለውን ማገናኛ ይጫኑ:
|
17 |
+
ከዚህ ሌላ anykey ላይ እራሱ ፋየር ፎክስን በመጠቀም የሚሠራ ጠቃሚ መጨመርያ አለ። እዚህ ቦታ ላይ በፋየር ፎክስ አማርኛን በመጠቀም ኢንተርኔት ላይ ለመጻፍ የሚያገለግል extension ይገኛል። የሰፈሩትን ጽሁፎች ከቃኙ በኋላ install now የሚለውን መያያዣ ይጫኑት። ይህ ዘዴ ኢንተርኔት ላይ ፎርም፣ ብሎግ፣ ዌብ ሜልና የመሳሰሉትን (ዊኪፔዲያን ��ምሮ) በቀላሉ ባማርኛ ቀጥታ ለመጻፍ ያስችላል! (በፋየር ፎክስ ላይ View -> Character Encoding -> Unicode UTF-8) እንደ ተመረጠ ያረጋግጡ። በመጎበኛው ቀኝ-ታች ማዕዘን ላይ «አﻯки» ሲታይ ሁለት ጊዜ ይጫኑት፣ 'Keymaps' -> 'Amharic Sera' ይምረጡ። ከዚያ በኋላ በEdit box ውስጥ <F2> ወይም «right click» ተጭነው በፊደል በቀጥታ ማዘጋጀት ይቻላል!)
|
18 |
+
Dedebit will face Haras El Hodoud of Egypt, which last year eliminated Ethiopian Banks SC 6-1 on aggregate score last year in the same competition.
|
19 |
+
ሽልማቱን ys«W ተቀማጭነቱ Sp½N# ¥D¶D kt¥ yçnW# xl¥qF bþZnS ኢኒሸቲቭ ÄþÊK>NS ytÆl DRJT sþçN X.x¤.x GNïT 28/2007 bx»¶µ nþW×RK kt¥ btµÿd SnSRT §Y tgtW ሸልማቱን kDRJtÜ PÊZdNT# k¸StR ísþ P¶è# ytqblùT ytÌÑ ¥n¤©þNG ÄþÊKtR xè m÷NN ylWMwsN ÂcW
|
20 |
+
ባማርኛ በቃል ማቀነባበርያ ውስጥ ታይፕ ለማድረግ ከፈለጉ፣ በዚሁ በጣም ጠቃሚ ሥፍራ አለዋጋ ያገኙበታል http://www.abyssiniacybergateway.net/fidel/unicode/ በተለይም "Keyboards" በሚለው አርስት ሥር "Amharic" ያለው ፕሮግራም ይጠቅማል። ይህ ፕሮግራም በነጻ የሚስጥ ነው። ከዚያ በኋላ "Tavultesoft Keyman" የሚባል ፕሮግራም በኮምፒውተርዎ ላይ ያስቀምጣል።
|
21 |
+
አቡ ሁረይራ (ረ.አ) እንዳአወሩት የአላህ መለክተኛ (ሶ.አ.ወ) እንዲህ ብለዋል :- "በአላህና በመጨረሻዉ ቀን ያመነ መልካም ይናገር ወይም ዝም ይበል : በአላህና በመጨረሻዉ ቀን ያመነ ለጐረቤቱ ቸር ይሁን : በአላህና በመጨረሻዉ ቀን ያመነ እንግዳዉን ያክብር ::" ከሀዲሱ የምንረዳዉ ለጐረቤቱና ለእንግዳዉ ማክበር ይህ ከኢማን ነዉና ሙስሊም ጥሩ ይናገር ወይም ዝም ማለት ይሻለዋል
|
22 |
+
(ይህ አጭር መልክዐ ምድር ነክ ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። እርስዎ
|
23 |
+
ብዙ የሚጠቅሙ መሣሪያዎች ጨለማ ጽሕፈት እና Italic (ኢታሊክ) ጽሕፈት ናቸው። ይህ የሚደረግ ቃልን ወይም ቃላትን በብዙ ' (ነጠላ ጥቅስ) በመክበብ ብቻ ነው፦
|
24 |
+
Addis Ababa, July 11, 2011 (Addis Ababa) - South Korean President Lee Myung -bak said the five-year Growth and Transformation Plan (GTP) is the fundamental basis for the development of Ethiopia which he is on the right track.
|
25 |
+
ለዚህ ድረገጽ ለጥቂት ጊዜ የጨመረ ሰው ሁሉ መጋቢ እንዲሆን ይፈቀዳል። የዊኪፔድያ መስራች ጂምቦ ዌልስ «ይህ ቁም ነገር መሆን አይገባም» ብሏል።
|
26 |
+
Addis Ababa, July 12, 2011 (Addis Ababa) - The Second Stakeholder Consultation Meeting of the Program in Support of the Implementation of the FAO Strategy for Fisheries and Aquaculture in Africa was opened here on Tuesday.
|
27 |
+
ኦገስት (እንግሊዝኛ: August) በጎርጎርያን ካሌንዳር ውስጥ 8ኛው ወር ነው። በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር ይህ ወር የሐምሌ መጨረቫና የነሐሴ መጀመርያ ነው።
|
28 |
+
ጉራጅ! (ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። እርስዎ
|
29 |
+
ኢትዮጵያን የረሐብና የረሐብቶች አብነት ላደረገዉ የረሐብ ዑደት፥ ኬንያን ከኢትዮጵያ ተርታ ላሠለፈዉ ረሐብ ፖለቲካዊዉ ምክንያት ዛሬም እንደ ረሐቡ ዑደት ከጉጭ አልፋነት ንግግር አለማለፉ ነዉ ሌላዉ ድቀት። »
|
30 |
+
ጥገኝነት ፈላጊዎችን የምንረዳ ነን። ጥገኝነት ፈላጊ የሚሆን ሰው:
|
31 |
+
አርጄንቲና ውስጥ ሲካሄድ የሰነበተው የላቲን አሜሪካ የእግር ኳስ ሻምፒዮና ኮፓ-አሜሪካ ትናንት በኡሩጉዋይ አሸናፊነት ተፈጽሟል። »
|
32 |
+
‹‹ላኢላህ ኢልላሏህ ያለና ከአላህ በስተቀር የሚመለኩትን ሁሉ ያስተባበለ ሰው፣ገንዘቡና ደሙ (ነፍሱ) የተጠበቀ ክቡር ሲሆን የልቦናው ምርምራ የአላህ (ሱ.ወ) መብት ነው፡፡ ይህም ማለት ቃለ-ተውሒድን ተቀብሎ መመስከር፣ከአላህ ብቻ እንጂ ከሙታን ዕርዳታ መጠየቅንና የመሳሰሉ ባዕድ አምልኮዎችን በሙሉ ማስተባበልና መቃወምን ግዴታ ያደርጋል ማለት ነው፡፡
|
33 |
+
"ቃሉን ማወጅ" የዓለም አቀፍ የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት አገልግሎት ክፍል ሲሆን የተቋቋመው ልጆችን በወንጌል ለመድረስ ነው፡፡ አገልግሎቱ በዓለም ዓቀፍ የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት አገልግሎት ሥር በዓለም አቀፍ ደረጃ ያሉ ሠራተኞቹን መንፈሳዊ ፍላጎት ለማሟላት ይተጋል፡፡ እንዲሁም መጽሐፍ ቅዱስ የእግዚአብሔር ቃል መሆኑን በእውነት ለሚያምኑ ሁሉ በረከት ነው፡፡ ይህ አገልግሎት "ቃሉን ማወጅ" ን በተለያዩ መድረኮችና ሁኔታዎች ይወክላል፡፡ ማስተማርና መስበክ በልጆች የወንጌል ስርጭት ህብረት ተቋም ውስጥ በማስተማር፤ የልጆች የወንጌል ስርጭት ህብረትን መወከል፤ በመጽሐፍ ቅዱስ ኮሌጆችና ሴሚናሪዎች ውስጥ በማስተማር፤ በኮንፈረንሶች፤ በጉዞ ቦታዎችና በቤተክርስቲያን አገልግሎቶች ውስጥ በመናገር፤ የህጻናት የወንጌል ስርጭት ህብረትን ስለ መወከል፤ መጋቢዎችን እና የቤተክርስቲያን መሪዎችን በመጎብኘት፤ በዓለም ዓቀፍ መድረኮች፤ ምክክሮችና ኮንፈረንሶች ላይ በመወከል፤ መጻፍ፤ መረጃዎችና አነስተኛ ጽሑፎችን በመጻፍ፤ አብዛኛዎቹ በዚህ ድረ ገጽ ላይ ይገኛሉ፡፡
|
34 |
+
ዝቅተኛ ሳክስኛ በጀርመንና በሆላንድ የሚናገር የጀርመንኛ ቀበሌኞች አይነት ነው። በሆላንድ Nedersaksisch /ነደርዛክሲሽ/ (ነደርሳክስኛ) ሲባል በጀርመን Plattdüütsch /ፕላትድውች/ በመባል ይታወቃል። በመደበኛ ጀርመን ደግሞ Niederdeutsch /ኒደርዶይች/ ይባላል።
|
35 |
+
Addis Ababa, July 12, 2011 (Addis Ababa) - Water and Energy Minister Alemayehu Tegenu said the government has given prime attention to achieve the Growth and Transformation Plan (GTP) in the water and energy sectors.
|
36 |
+
ቅዱስ ጊዮርጊስ 1-0 ቢያሸንፍም ከካፍ ውድድር ውጪ ሆነ!! ጨወታው ምንም ማራኪ የኳስ እንቅስቃሴ ያልታየበት ዘመናዊም ሆነ አገራዊ (በተፈጥሮ የተሰጠን የአምላክ ፀጋ) ጎልቶ የልታየበት ኳስ ሁለቱም ቡድኖች አጨዋወት ኳስን በርዥም ከተከላካይ ወደ አጥቂ በማሻገር ሙከራ ላይ 90 ደቂቃውን የጨረሱበት በተለይ ጊዮርጊሶች በሕዝባቸው ፊትና በአገራቸው ላይ እንደመጫወታቸው ይህንን የአጨዋወት ስልት ለምን እንደመረጡ የአሰልጣኙን ብቃት ጥያቄ ለይ የሚጥል ይሆናል።አማካይ ተጫዋቾች በመቀራረብ ኳስን በመያዝ እያንከባለሉ አንጎላውችን ማደከምና እየቆረጡ ቢሄዱ ከነበረባቸው የአየር ተጽኖ ጋር ውጤቱን መቀየር ይቻል ነበር። 4-4-2 የአጨዋወት ዘዴ ቢመርጡም 4 አማካዮች ምንም ስይሰሩ ከአጥቂዎች ጀርባ በመደበቅ ወይንም ወደ ዳር እየወጡ ከኋላ ከተምላላሾች ጋር በመደረብ የሚያገኙትን ኳሶች በሙሉ ሴንተር በማረግ በተራራቀና በተቆራረጠ ጫዋታ ይህ ነው በማይባል ቡድን ከውድድሩ መውጣታቸው በጣም አሳዛኝ ነው።አሰልጣኙ እስካሁን ቡድን እንዳልሰሩና ሊሰሩም እንደማይችሉ በዚህ ውድድር ታየተዋል ከአሰራ አምስት ቀን በፊት ወደ አንጎላ ይዞአቸው ያልሄዳቸውን ዛሬ ሲያሰልፉ በአንጎላው ውድድር በሚገርም ሁኔታ በተጠባባቂ ወንበር ላይ እንዲቀመጡ የተደረጉት አዳነና ሳምሶን ዛሬ እንዳየናቸው በውነት ለምን ተጠባባቂ እንዳረጓቸው አምላክና እሳቸው ናችው የሚያውቁት ምክንያቱም ከሰውየው ፍልስፍና(ካላችው?)ቡድኑን ያዘጋጁት በረዥም ቅብብልና በካውንተር ኣታክ አስከሆነ ድረስ ሁለቱም በኢትዮጵያ አንፃር ብቻ ሳይሆን ረዣዢም ከሚባሉ የሚመደቡ(ሁለቱም 1.84 በላይ)ናቸው። በተረፈ ባለሀብቶች ምኞታቸው ጥሩ ነው ግን ያሰቡት በተከታታይ አልተሳካም ሰለዚህ ይህ በከፍተኛ ደረጃ የሚባክነው ገንዘብ 1.ለታሰበው አካዳሚ 2.ጊዮርጊስን ለዘመናት አገልግለው የዳር ተመልካች የሆኑትን ዘማናዊ ሥልጠና የሚያገኙበት ሁኔታ ቢመቻችለቸውና አሁን እንዳየነው ዴስፐራት ሆኖ ከኛ ተጫዋቾች በመልክ በስተቀር በምንም ጎልቶ ያማይታዩ የውጪ ተጫዋች ከመሰብሰብ መሠረቱን በማጠናከር በተፈጥሮ በአምላክ ችሮታ የተካኑትን ወጥቶቻችንን ከዘመናዊ ፍልስፍና እያዋሃዱ የሚይሰለጥኑ አስልጣኖችን ማብዛት ቢቻል 3.አሁን በደደቢት ያየነው ሌሎችም ቢከተሉት በርግጥ በትላንት ጫወታ መሻሻል የሚገባቸው ነገሮች እንዳሉ ሆነው ጂምሩ ግን ጥሩ ነው ገብሬና ዮሐንስም በመግባባት ካላቸው ልምድና ለአገራቸው ማበርከት የሚገባቸውን ያደርጉታል በየ ተስፋ ሳረግ ጊዮርጊሶችም ዳኛቸውን ካሰለፈውና ካለው ልምድ ቡድናችሁን መምራት ይችላልና በትምህርት ሥም ወደ ዳር ከመግፋት በድፍረትና በሙሉ ልብ ሃላፊነት ቢሰጠው በሚገባ መወጣት ይችላል እላለሁኝ።
|
37 |
+
እኛ የምንገኘው በKing Street እና Batman Street መታጠፊያ መንገድ ላይ ሲሆን ከከተማ ሲመጡ ከፍላግስታፍ አትክልት ቦታ/Flagstaff Gardens ያለውን መንገድ አቋርጦ ነው።
|
38 |
+
¥n¤©þNG ÄYÊKt _R 6 qN 2000 .M bs«ùT Uz¤ÈêE mGlÅ yx¥ BDR qÜ«Æ tÌM btlà gþz¤ÃT blM xqF bxgR xqF dr© >L¥èCN XNÄgß xS¬WsW bQRbùM xND blM xqF dr© bbþZnS NGD «Q§§ xþNvSTmNT zù¶Ã mr©ãCN b¥«ÂqR bmtNtN dr© b¥WÈT y¸¬wqW æRbþS mA¼¤T blM §Y k¸gßù k12¹þ b§Y yÍYÂNS tÌ¥T WS_ ymrÈcWN 641ÇN XNdg b¥wÄdR lYè µwÈcW 50 MR_ ygNzB tÌ¥T WS_ አብቁተ SDSt¾ dr© ¥GßtÜN YÍ ¥DrgùN gL{êL æRbþS mA¼¤T አብቁተ ks¦ b¬C b¸gßù xF¶µ dGä 1¾ dr©N Y²*L
|
39 |
+
ከትናንት በስትያ ኖርዌይ ዉስጥ በደረሰ ሁለት ጥቃት ለጠፋ ወደ መቶ ለሚጠጋ ህይወት አገሪቱ ዜጎችዋን በመንፈሳዊ የሃዘን ስነ-ስርአት አሰበች። »
|
40 |
+
የተባበሩት መንግስታት ድርጅት አባል የሆኑ ሀገራት ማሳሰቢያ፡ በዚህ ካርታ ላይ ትክክለኛ የሀገራቱ ክልል ላይታይ ይችላል። ነገር ግን ድርጅቱ ያለበትን የአለማችን ክፍል ለማሳየት የቀረበ ነው።
|
41 |
+
hùlt¾W >L¥T bKLlù y¸gßù DçCN bSÍT bmDrS tÌÑ fÈN XDgT ¥úyT bmÒlù tq¥untÜÜ ê>NGtN Äþsþ kçn G¸N ÍWNÁ>N k¸ÆL y¥YKé ÍYÂNS DRJT X.x¤.x åKèbR 12/2007 .M bnþ×RK kt¥ ytqblW y¥YKé ÍYÂNS x¤KslNS xêRD nW
|
42 |
+
ቋንቋ የድምጽ፣ የምልክት ወይም የምስል ቅንብር ሆኖ ለማሰብ ወይም የታሰበን ሃሳብ ለሌላ ለማስተላለፍ የሚረዳ መሳሪያ ነው። በአጭሩ ቋንቋ የምልክቶች ስርዓትና እኒህን ምልክቶች ለማቀናበር የሚያስፈልጉ ህጎች ጥንቅር ነው። ቋንቋዎችን ለመፈረጅ እንዲሁም ለመክፈል የሚያስችሉ መስፈርቶችን ለማስቀመጥ ባለው ችግር ምክንያት በአሁኑ ሰዓት በርግጠኝነት ስንት ቋንቋ በዓለም ላይ እንዳለ ማወቅ አስቸጋሪ ነው። እንደ ተለያየ መስፈርት ግምት ከ3000 እስክ 7000 ቋንቋዎች በአለም ላይ እንዳሉ ስምምነት አለ።
|
43 |
+
በተጨማሪም ይህ ገጽ በ ላቲን ብቻ ስም ለማግኘት http://am.idn.icann.org/ መጣቀም ይቻላል ። ይህ የላትን ብቻ አጠቃቀም አማርኛ ቋንቋ ለማይናገሩ እንዲሁም አይዲኤን ለማያስተናግዱ ሶፍትዌሮች ያገለግላል። የበለጥ ለመረዳት በ http://idn.icann.org/IDN_basics ይመልከቱ ።
|
44 |
+
ዛዛኪኛ በላቲን አልፋቤት መጻፍ የጀመረበት ወቅት በ1970ዎቹ በስዊድን በፈረንሳይና በጀርመን በተበተኑት ተናጋሪዎች በኩል ነበር። ከዚህ ተከትሎ አንዳንድ መጽሔትና መጽሐፍ በቱርክ አገርና በተለይ በኢስታንቡል ይታተም ጀመር። ከዚህ የተነሣ የዛዛ ወጣቶች ለእናት ቋንቋቸው አዲስ ትኩረት ይዘዋል። ከዚህ በላይ ቱርክ በአውሮፓ ኅብረት አባልነት ለማግኘት ስታስብ በሀገሩ በሚገኙ ትንንሽ ቋንቋዎች ላይ የነበሩትን ገደቦች አነሣችላቸው። ስለዚህ አሁን በቱርክ መንግሥት ማሰራጫ ድርጅት ላይ የዛዛኪኛ ቴሌቪዥንና ራዲዮ መደብ በየዓርቡ ተሰጥቷል።
|
45 |
+
ምስራቅ አፍሪቃን በመታው ድርቅ የተነሳ ኢትዮጵያ ፣ ኬኒያ ጅቡቲ ሱማሊያና ዮጋንዳ የሚኖር ህዝብ አስቸኳይ እርዳታ እንደሚያስፈልጋቸው ተገልፅዋል። »
|
46 |
+
አሳ ማንኛውም በውሃ ውስጥ የሚኖር ባለጥንድ ስንጥብ እና ብዙ ነጠላ ስንጥቦች የጀርባ አጥንት ያለው እንስሳ ነው። አብዛሀኛዎቹ የአሳ ዝርያዎች ደመ ቀዝቃዛ ሲሆኑ እንደ ውሀው መጠነ ሙቀት የራሳቸውን ሰውነት አስማምተው መኖር ይችላሉ።
|
47 |
+
• የአላህን ውዴታ ይጨምራል • ቀልብን ያለመልማል • አንደበተ ርቱዕ ያደርጋል • ከአላህ ቁጣ ይመዳኛ ሰበብ ይሆናል • በዚክር የተጠመደ ሰው በመልኣኮ�� የታጀበ ሲሆን ሰላምና ምህረት በእሱነቱ ላይ ይሰፍናል:: • አላህን ማወደስ (ማጥራት) የገነት አትክልቶችን እንዲያብቡ ይረዳል: • ዛኪሩን የቂያማን ቅርበትና የዓለማዊውን ሕይወት ርካሽነት እንዲገነዘብ ያደርገዋል:: • ያአልጠግብ ባይነትና የመርሳት ፀባይን ከቀልብ ላይ ይፍቃል :: • ትርፍ ሶላትና ሌሎች ግዴ ታ ያልሆኑ ዒባዳዎችን ይተካል:: • ዚክር ለማንኛውም ዓይነት ችግር መፍትሔና ለጎደሎነት ስሜት መድኀን ነው: የሐሳብ ሸክምን ያቃልላል: የመረበሽ ሰሜትን ያሰወግዳል:: • ዚክር የቀልብ ውስጥ ፍርሃትን ይበትናል: የዚክር ብዛት ከፍርሃት ነፃ የመሆንን ኅይል ይጨምራል • ሠናይ ምግባራትን ሁሉ በዚክር አማካኝነት ውበትን ያገኛሉ:: • ከሠናይ ምግባራት ሁሉ ለዚክር የተገባለት ምንዳ እና ምሕረት በላጭ ነው • ዚክርን የሚያዘወትሩ በዚህች ምድራዊ ዓለም ፊታቸው የፈካ ሲሆን በወዲያኛው ዓለምም ልዩ ብርሃንን ይጎናፀፋሉ::
|
48 |
+
የተናጋሪዎች ቁጥር ከ1.5 እስከ 2.5 ሚሊዮን እንደሚበዛ ይታመናል።
|
49 |
+
Addis Ababa, Ethiopia - Dedebit FC, playing in its first international competition, has defeated Young Africans of Tanzania 2-0 here today to advance to the round of 16 on 6-4 aggregate score, reported EthioFootball.com.
|
50 |
+
የዚያን ዘመኑ ዐረቦች፣የላኢላህ ኢልላሏህን ትርጉም አውቀውና ይህን ቃለ ተውሒድ ያረጋገጠ ሰው ከአላህ በስተቀር ሌላ እደማያመልክና እነደማይጠራ በመረዳት እምቢ ቃሉን አንልም ብለው ትተውታል፡፡ አላህ (ሱ.ወ) እንዲህ ብሏል፡- ይሉም ነበር፡፡‹‹እነርሱም ከአላህ ሌላ አምላክ የለም በተባሉ ጊዜ ይኮሩ ነበር፡፡ እኛ ለዕብድ ባለቅኔ ብለን አማልክቶቻችንን የምንተው ነን አይደለም እውነቱን (ሃይማኖት) አመጣ፣ መልክተኞቹንም እውነተኛነታቸውን አረጋገጠ፡፡ ‹‹የአላህ መልዕክተኛ (ሰ.ዐ.ወ) እንዲህ ብለዋል፡-
|
51 |
+
ግብረገባዊነት حسن الخلق عن ابي ذر جندب بن جنادة ، وابي عبد الرحمن معاذ بن جبل رضى الله عنهما عن رسول الله صلى الله عليه وسلم قال " اتق الله حيثما كنت ،وتبع السيئة الحسنة تمحها والخالق الناس بخالق حسن " አቡ ዘር-ጁንዱብ ኢብኑ ጁናዳ እና አብደረህማን ሙአዝ-ኢብኑ ጃበል (ረ.አንሁማ) እንዳወሩት የአላህ መልእክተኛ (ሶ.አ.ወ)እንዲህ ብለዋል :- " የትም ቦታ ብትሆን አላህን ፍራ:: መጥፎ ስራን በመልካም አስከትል -ወንጀልህን ታብስልሀልችና ::ከሰዉ ጋር ያለህም ግንኙነት ግብረ ገባዊ ይሁን "
|
52 |
+
Mizan, July 11, 2011 (Mizan) - Bench Majji Zone in South Ethiopia Peoples' State secured close to 900 million Birr from sale of coffee supplied to market during the just ended Ethiopian budget year, the zonal market cooperatives department said.
|
53 |
+
የዓለም እግር ኳስ ፌደሬሺኖች ማሕበር የፊፋ የሴቶች የዓለም ዋንጫ ውድድር በዚህ በጀርመን በፊታችን ዕሑድ ይከፈታል። »
|
54 |
+
የተፈጥሮ ሳይንስ ተፈጥሮአዊ በሆነ አቀራረብ ጠፈር የተገነባባችውን መሰረታዊ ቁሳቁሶችን፥ በነሱ ላይ የሚከሰቱን የሃይሎችና ውጤቶቻቸውን ያጥናል። ይህም የተፈጥሮን ህጎች ማክበር ተደርጎ ሊወሰድ ይችላል። በዚህ ሳይንስ የሚገነቡ ቴኦሪዮች ስነ ሒሳብን እንደ መሳሪያ በመጠቀም ያንድ ሥርአትን እንቅስቃሴ ለማስረዳትና ለመተንበይ የሚያልሙ ናቸው። ይህ ሳይንስ የሚቀበለው ሊለኩና ተመልሰው ሊሞከሩ የሚችሉን ውጤቶች ብቻ ነው።
|
55 |
+
ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። እርስዎ ሊያስፋፉት ይችላሉ!
|
56 |
+
Addis Ababa, July 14, 2011 (Addis Ababa) - Global Fund and a local NGO named Network of Networks of HIV Positives in Ethiopia (NEP+) signed here on Thursday a grant agreement amounting to 15 million US dollar.
|
57 |
+
የንግድ ምልክቶች: ™ © ® ¢ € ¥ £ ¤
|
58 |
+
" አላህ ሆይ! በሐላልህ ከሐራምህ አብቃቃኝ :: በትሩፋትህ ከአንተ ውጭ ያሉ አካላትን ከመጠየቅ አድነኝ ::"(ቲርሙዝይ)
|
59 |
+
በደቂቃ ዉስጥ ምን ማድርግ እንችላለን - ሱረቱል ፋቲሀ 7 ጊዜ ከቀራ��� 9800 ደረጃ (ሀሰና) ታገኛለህ/ሽ . - ከቁራን ዉስጥ አንድ ሉክ መቅራት ወይም ከቁራን ዉስጥ ትንሽ አንቀጽ (አያ)በጭንቅላት መያዝ . - ሱብሀን አላህ ወቢሀምዲ 100 ጊዜ ማለት አላህ ዘምብን (ሀጻት) ይምራል ምንም እንኳ ዘበዲ ባህርን ቢሀክልም . - ሱብሀን አላህ ወቢሀምዲ ሱብሀን አላህል አዚም 50 ጊዜ ማለት ለምላስ ቀላል የሆነ ከሚዛን ላይ ግን ከባድ የሆነ ከአላህ ጋር የምታዋድደነ . -ሱብሀን አላህ - ወልሀምድ ሊላህ - ወላኢላሀ ኢለ አላህ - ወአላህ አክበር 20 ጊዜ ማለት ከአላህ የተወደደች ንግግርና በጣም ጥሩ እና ከሚዛን ላይ ከባድ ነዉ . - ላ ኢላሀ ኢለ አላህ 70 ጊዜ ማለት ይችም በጣም ጥሩ የሆነች ንግግር ስትሆን ይችም የመጨረሻ ንግግራችን ከሆነ ደህለ አል ጀና . - አስተግፍር አላህ 100 ጊዜ ማለት ወንጀልን (ሀጺአትን)ማበሻ እና ጀነት እሚያስገባን ከመጥፎ ስራችን የሚያስምርን ነገሮችን ሁሉ ቀላል የሚያደርግ ነዉ .
|
60 |
+
YH >L¥T ltÌÑ y¸ÃSg¾cWN «q»¬ãC xè m÷NN xKlW sþÃB >L¥tÜ bsù Xs¤T XNdçn # kbRµ¬ yrDx¤T DRJèC UR ymgÂßT XDL XNdf«r gLêL
|
61 |
+
The two teams played to a 4-4 draw in Dar es Salaam two weeks ago.
|
62 |
+
«ወዲህ የሚያያዝ» ና «የተዛመዱ ለውጦች» የሚሉ ልዩ ገጾች እንዲህ ማያያዝ ይቻላል።
|
63 |
+
ሌላ የአማርኛ መጻፊያ ፕሮግራም እዚህ ይገኛል sadiss. ጃቫ የሚሰኘውን የኮምፒውትር ቋንቋ የሚጠይቅና በሱም የተሰራ ስለሆን ኮምፒውተሩ ላይ ለመጫን በቅድሚያ java ላይ መሄዱ አስፈላጊ ሊሆን ይችላል።
|
64 |
+
1. ሸይኸ አቡል-ሐሰን አንነደዊ አንኑቡወህ በተባለ መጽሐፍ ውስጥ የሚከተለውን አስፍረዋል፡- ‹‹ነቢያት (ሰ.ዐ.ወ) በሁሉም ዘመናትና በሁሉም አካባቢዎች የመጀመሪያ ጥሪያቸውና ትልቁ ዓላማቸውን በሃያሉ አላህ ላይ ያለውን እምነት ማረም፣ በባሪያውና በፈጣሪ ጌታው መካከል ያለውን ግንኙት ማስተካከል፣ሃይማኖት ለአላህ ፍጹም እንዲሆን ማስተማር፣ አላህን ብቻ ማምለክ፣መጥቀምና መጉዳት የሚችለውና ሊገዙት ሊማጸኑት ሊጠኑበት ሊሰውት የሚገባው ለርሱ ብቻ መሆኑን ማሳወቅ ነበር፡፡ ዘመቻቸውም ያተኮረውና የታለመው በየዘመናቻቸው በነበረውና በቁሳቁሶችና በጣኦታት፣በሕያውና በሙታን ጻድቃንና (ቅዱሳን) ግልጽ አምልኮት በሚወክል ጣኦታዊነት (ወስኒያህ) ላይ ነበር፡፡ 2. አላህም ለመልዕክተኛው ለሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) እንዲህ ይላል፡፡ ‹‹አላህ የሻውን በስተቀር ለራሴ ጥቅምንም ጉዳትንም፣ አልችልም፣ሩቅንም (ምስጢር) የማውቅ በነበርኩ ኖሮ ከመልካም ነገር ባበዛሁና ክፉም ነገር ባልነካኝ ነበር፣ እኔ ለሚያምኑ ሕዝቦች አስፈራሪና አብሳሪ እንጂ ሌላ አይደለሁም በላቸዉ፡፡ ነቢዩም (ሰ.ዐ.ወ) እንዲህ ብለዋል ‹‹በክርስቲያኖች የመርየምን ልጅ እዳወደሱት ሁሉ እኔን አታወድሱኝ፤ እኔ ባሪያው ነኝ የአላህ ባሪያና መልዕክኛው በሉኝ እንጂ›› ውዳሴ ማለትም ከሚገባው በላይ ጨማምሮ ማሞገስ ማለት ሲሆን ክርስቲያኖች በመርየም ልጅ በዒሳ(ኢየሱስ) ጉዳይ እንዳደረጉት በማጋራት (በሽርክ) ላይ እንደወደቁት ሁሉ ነቢዩን ከአላህ ጋር በማጋራት እዳናመልካቸው ‹‹ሙሐመድ የአላህ ባሪያና መልዕክተኛው›› እንድንላቸዉ አስተምረውናል፡፡ በቁርኣንና በሐዲሰ ውስጥ የተመለከተው ሙገሳቸው ግን ተገቢና ተፈላጊ ነገር ነው፡፡
|
65 |
+
ግዕዝ ሀበነ ማንኛውም ሶፍትዌር ላይ በግዕዝ ፊደሎች ለመጻፍ የሚያስችል ሶፍትዌር ነው። የሚሰራው MS/Windows ኮምፒውተሮች ላይ ሲሆን አጠቃቀሙ የተለየና የግዕዝ ፊደሎችን ድምጽ የተከተለ ነው። እዚህ ገጽ www.branah.com ላይ እንዴት ሶፍትዌሩን ማውረድና መጫን እንደሚቻል፣ አጠቃቀሙንም ጭምር የሚያሳይ ቪዲዮ ያገኛሉ።
|
66 |
+
በዚሁ መሠረት ከሚያዚያ 2 ቀን 2003 ጀምሮ ከምሽቱ አንድ ሠዓት እስከ ሁለት ሠዓት ባለዉ ጊዜ የየዕለት ዝግጅቶቹን በሚከተሉት የሞገድ መስ��ሮች ያሰራጫል። በ17780 KHz - 16m፣ በ11835 KHz - 25m፣በ9800 KHz - 31m። ከ1957 አንስቶ በራድዮ የሚያሰራጨው ዶቼ ቬለ በዘመኑ ቴክኖሎጂም ከአድማጮቹ ይደርሳል። ማንኛውም አድማጭ ዝግጅቶቹን በድረ ገፅ፣ በፖድካስት፣ በፌስ ቡክ እና በትዊተርም መከታተል፣ መሳተፍም ይችላል።
|
67 |
+
እርስዎ መጋቢ ለመሆን (ወይም ደግሞ ሰውን ለማጨት) ከወደዱ፣ እባክዎ በዚህ ገጽ ላይ 'አባል መጋቢ (sysop) ለመሆን የቀረቡ ጥያቄዎች' በሚለው ክፍል ሥር ይጠይቁ። ማንም ተጠቃሚ 'ድጋፍ' ወይም 'ተቃውሞ' በማለት ዕጩዎቹን ማማረጥ ይፈቀዳል።
|
68 |
+
Well done. I wish the president of the club gives the lime light for the players and coach.
|
69 |
+
በዚሁ መሠረት ከሚያዚያ 2 ቀን 2003 ጀምሮ ከምሽቱ አንድ ሠዓት እስከ ሁለት ሠዓት ባለዉ ጊዜ የየዕለት ዝግጅቶቹን በሚከተሉት የሞገድ መስመሮች ያሰራጫል። በ17780 KHz - 16m፣ በ11835 KHz - 25m፣በ9800 KHz - 31m። ከ1957 አንስቶ በራድዮ የሚያሰራጨው ዶቼ ቬለ በዘመኑ ቴክኖሎጂም ከአድማጮቹ ይደርሳል። ማንኛውም አድማጭ ዝግጅቶቹን በድረ ገፅ፣ በፖድካስት፣ በፌስ ቡክ እና በትዊተርም መከታተል፣ መሳተፍም ይችላል።
|
70 |
+
ማወቅ ያለባቸውን ጉዳዮች ወይም አስፈላጊ ዜና እንዲረዱ፤ መጋቢዎች ሁሉ ይህን ክፍል መከታተል ይገባቸዋል።
|
71 |
+
ጆሃንስበርግ ላይ የተሰበሰቡ የአፍሪቃ መንግሥታት መሪዎች ባለፈው ዕሑድ የአህጉሪቱን ግዙፍ ነጻ የገበያ ክልል ለመፍጠር ተስማምተዋል። »
|
72 |
+
ይህን ዘዴ የሚያስረዳ ፊልም ወይም ቪዲዮ ለማግኘት እዚህ ይጫኑ
|
73 |
+
በሜልበርን ውስጥ የጥገኝነት ፈላጊ ከሆኑ እርዳታ ለማግኘት ከሰኞ እስከ ዓርብ ከጥዋቱ 10am እስከ ሰዓት በኋላ 5pm ባለው ጊዜ በአካል ወደ ማእከላችን መምጣት ይችላሉ። አድራሻችን፡ 12 Batman Street, West Melbourne ይሆናል። እንዲሁም እርዳታ ለማግኘት በስልክ (03) 9326 6066 አድርጎ በተጠቀሱት ሰዓታት ውስጥ ሊደውሉልን ይችላሉ።
|
74 |
+
ምንጭ:- ሒስኑል ሙስሊም ከተሰኘው - ሒላል ሊሚትድ ካሳተመው መጽሐፍ
|
75 |
+
bx«Ý§Y hùltÜM >L¥èC yWuW lM አብቁተ yT xgR XNÄl XNÁT XNd¸¿# MN §¥ XNÄlW YbL_ GN²b¤ mF«R XNÄSÒlù\ lxgCN y:DgT XNQSÝs¤M DUF XNħcW# ybl« tGè lmST ytÌÑN W«¤T X_F DRB l¥DrG XNd¸ÃSClù tÂGrêL
|
76 |
+
"አላህ ሆይ! እዝነትህን እሻለሁ:: ለቅፅበት ያክል እንኳን ለራሴ አትተወኝ:: ሁሉ ነገሬን ያማረ አድርግልኝ:: ከአንተ ውጭ ሌላ አምላክ የለም::" (አቡዳውድና አህመድ)
|
77 |
+
If you are inside the United States, it is still possible for you to enjoy DW-TV. For more information, please click here.
|
78 |
+
መቱ, ሐምሌ 7 ቀን 2003 (መቱ) - ከኢሉአባቦር ዞን ሶስት ወረዳ በተጠናቀቀው በጀት አመት ለማእከላዊ ገበያ ከቀረበ ቡና ሽያጭ ከ435 ሚሊዮን ብር የሚበልጥ ገቢ መገኘቱን የየወረዳዎቹ ግብርና ልማት ጽሕፈት ቤቶች ገለጹ።
|
79 |
+
የማይታይ አስተያየት በመጣጥፉ ውስጥ ለመስጠት: (ገጹ ሲታይ አስተያይቱ የማይታይ ነው።)
|
80 |
+
I felt that Dedebit would win 2-0! I think St. George will also qualify to the next round!
|
81 |
+
በዚህ ገጽ በመጋቢዎች (ሳይሶፕ) ብቻ ለሚሰሩ ሥራዎች ጥያቄ ማቅረብ ይቻላል።
|
82 |
+
Addis Ababa, July 9, 2011 (Addis Ababa) - Chairperson of Fre Addis Ethiopia Women's Association (FAEWA) , First Lady Azeb Mesfin said Ethiopia will achieve the MDGs in girl's education sector.
|
83 |
+
ነቢዩ ሙሃመድ (ሰ ዐ ወ) ይህን ልዩ ተአምራዊ ጉዞ አድርገው ወደ መካ ተመለሱ፡፡ ለህዝባቸውም ያጋጠማቸውን ነገሩ፤ ደካማ ኢማን የነበራቸው ሙስሊሞች በነቢዩ ዘገባ ተጠራጠሩ፡፡ ግና የነቢዩ የረዥም ጊዜ የእምነት ወዳጅ አቡበከር(ረ.ዐ) ስለዚህ ሁኔታ ሲጠየቁ እንዲህ አሉ፡- ሙሃመድ ይህ ሆኗል ካለ ሆኗልማለት ነው፤ስለአምላከዊ ራእይ(ዋህይ) በመጀመርያ ሲነግረኝ ካመንኩት እንዴት አሁን እጠራጠረዋለሁ? በዚህም አጋጣሚ አሲዲቅ (እውነተኛ) የሚል ማዕረግ አገኙ፡፡ وَإِذۡ قُلۡنَا لَكَ إِنَّ رَبَّكَ أَحَاطَ بِٱلنَّاسِۚ وَمَا جَعَلۡنَا ٱلرُّءۡيَا ٱلَّتِىٓ أَرَيۡنَـٰكَ إِلَّا فِتۡنَةً۬ لِّلنَّاسِ «ሙሃመድ ሆይ … (የዕርገቱ ሌሊት) ያሳየንህን ዕይታ ለሰዎች መፈተኛ እንጂ አላረግነውም…፡፡» (አል ኢስራዕ ፡60)
|
84 |
+
• ዚክር ስይጣንን ያባርራል ፤ ኀይሉንም ያዳክማል • አላህን ያስደስታል:: • የአእምሮን ሥጋትና ጭንቀት ያስወግዳል:: • በልብ ውስጥ ደስታን (ፍስሓን) ይፈጥራል:: • ለአካልና ለአእምሮ ብርታትን ይሰጣል:: • ፊትንና ቀልብን ያጠራል (ይወለውላል):: • ለሲሳይ መሰፋት ምክንያት ይሆናል:: • ለዛንና ክብርን ያጎናፅፋል። ዛኪር በተመልካች ዘንድ አክብሮትንና ውዴታን ያተርፋል
|
85 |
+
ማንኛውም ፎቶ ወይም ስዕል እዚህ ዊኪፔድያ እንዲታይ፣ ስዕሉ አስቀድሞ ወደ ዊኪፔድያ መላክ አለበት። ይኸው የሚቻል በጎኑ ላይ ፋይል/ሥዕል ለመላክ የሚለውን በመጫን ነው፤ አለዚያ በWikimedia Commons የሚገኝ ስዕል መጠቀም ተቻለ። ከዚያው የተላከውን ስዕል በ«ፋይል / ሥዕሎች ዝርዝር» ላይ ሊያግኙ ይችላሉ።
|
86 |
+
አዲስ አበባ, ሐምሌ 6 ቀን 2003 (አዲስ አበባ) - የኢትዮጵያ አየር መንገድ ለደቡብ ሱዳን ነጻነት በዓል የሰጠውን አገልግሎት በተሳካ ሁኔታ ማጠናቀቁን ገለጸ።
|
87 |
+
ማስታወሻ ለIE Explorer ተጠቃሚዎች፦ ፎንቱን ትልቅ ለማድረግ፣ በብራውዘርዎ 'View' ሜንዩ Text size -> larger በመጫን ይቻላል!
|
88 |
+
የፍለጋ ሳጥኑ (search box) ላይና የጽሁፍ ሳጥኑ (editbox) ላይ የተገጥመው የአማርኛ መጻፊያ እንዴት እንደሚሰራ ኢትዮፒክ ሴራ ላይ ስላለ እስለኪለመድ በራሱ መስኮት ላይ ከፍቶ እያዩ መጻፉ ይረዳል::ይህን ዘዴ ካልተጠቀሙ ሌሎች ዘዴዎች ከዚህ ቀጥሎ ተዘርዝረዋል።
|
89 |
+
ዘሃራ የሚለው ስም ከአረብኛ «ዙህራ» ሲሆን ይህ ማለት ቁንጅና ወይም አበባ ነው። በአንድ ጥንታዊ የአረብ ትውፊት ዘንድ ዙህራ የተባለች ሴት በተዓምር ፈለክ ሆነች። አረቦች ይህን ትውፊት ከአይሁዶች፣ አይሁዶችም ከባቢሎን ሰዎች እንደ በደሩት ይታመናል። በአረመኔ እምነቶች ፈለኩ በፍቅር ጣኦት ስም ይባል ነበር፤ በእንግሊዝኛ ቬነስ የሚለው ስም ከሮማይስጥ የጣኦት ስም ነው። በእብራይስጥ ደግሞ ለዚሁ ፈለክ ያለው ስም «ኖጋህ» ሲሆን ይህ በአማርኛ ማለት «ንጋት» ነው (የንጋት ኮከብ)።
|
90 |
+
ከዚሁ ጋር ተመሳሳይ የሆነውን አማርኛን ጨምሮ ባለብዙ ቋንቋ መጻፊያን simredo እዚህ ላይ simredo ያገኙታል።
|
91 |
+
2 - "አልሏሁምመ ኢንኒ አዑዙ ቢከ ሚነል ሐምሚ ወልሐዘኒ : ወል ዐጅዚ ወልከሰሊ : ወል ቡኸሊ ወል ጁብኒ : ወደላዒድደይኒ ወገለበቲርጃል"
|
92 |
+
" ለርሱ ኢስሀቅንና የእቁብን ስጠነዉ :: ሁሉንም ቅኑን ጎዳና መራናቸዉ :: ከእሱ በፊትም ኑህን መራነዉ :; ከዘያዎቹም ዳዉድን : ሱለይማንን : አዩብን: ዩሱፍን : ሙሳንና ሃሩንንም መራናችዉ :: መልካም ሰሪዎችን በዚህ አኳኋን እንመነዳለን :: ዘከሪያንም የህያንም ዒሳንም ኢሊያስንም የስእንም ዩኑስንም ሉጥንም መራናችዉ ሁሉንም ከአለማት አበለጥናችዉ :: (6-84:86)
|
93 |
+
ወሬ በውይይት ገጥ ሲጨምሩ፣ እባክዎ ~~~ በማድረግ በፊርማ ብቻ ወይም ~~~~ በማድረግ በፊርማና በጊዜ ይፈርሙት።
|
94 |
+
ባለፉት ጥቂት ቀናት ፣ በዓለም ዙሪያ በተለያዩ አካባቢዎች የምድር ነውጥና እሳተ ገሞራ መከሠታቸውን ልብ ብለን ይሆናል። በአፍሪቃው ቀንድም እንዲሁ! ምድራችን፤ የብሱና ውቅያኖሱ ቀዝቀዝ ይበል እንጂ፤ ውስጥ አካልዋ ግን ገና ያልበረደ የእሳት ሉል መሆኑ የታወቀ ነው። »
|
95 |
+
Special:Whatlinkshere/የማዘጋጀት ዘዴ ና Special:Recentchangeslinked/የማዘጋጀት ዘዴ
|
96 |
+
#መያያዣዎችና የድህረ-ገጽ አድራሻዎች - በዚህ ጽሁፍ ክፍል የሚያያዝ
|
97 |
+
I was expecting a reply for a blame of Yanga about mistreating them to host.
|
98 |
+
Addis Ababa, July 14, 2011 (Addis Ababa) - The Kombolcha Town administration in Amhara State said it has readied 50 hectares land for Indian investors, who will construct a textile factory.
|
99 |
+
የሂሳብ ምልክቶች: ∫ ∑ ∏ √ − ± ∞ ≈ ∝ ≡ ≠ ≤ ≥ × · ÷ ∂ ′ ″ ∇ ‰ ° ∴ ℵ ø ∈ ∉ ∩ ∪ ⊂ ⊃ ⊆ ⊇ ¬ ∧ ∨ ∃ ∀ ⇒ ⇔ → ↔
|
100 |
+
Addis Ababa, July 14, 2011 (Addis Ababa) - The Ethiopian Health and Nutrition Research Institute (EHNRI) said the first national population based TB Prevalence Survey preliminary result was officially released.
|
101 |
+
አቡ መሳኡድ አኡቅበት ኢብኑአመር -አል አንሷርዩ _አልበድርዩ(ረ.አ) እንዳወሩት ነብዩ (ሶ.አ.ወ)እንዲህ ብለዋል:- "ሰዎች ከቀደምት ነብያት ንግግሮች ካገኙት አንዱ እፍረተቢስ ከሆንክ ያሻህን ስራ የሚለዉ ይገኝበታል ::" (ይህ አባባል ግን ፈቃድ ሳይሆን ዛቻመሆኑ ግልጽ ነዉ) ቡኻሪ ዘግበዉታል ከሀዲሱ የምንረዳዉ እንግዳንና ጐረቤትን ማክበር ከኢማን ነዉ ሙስሊም ጥሩ ይናገር ወይም ዝም ይበል
|
102 |
+
yx¥ yBDR ቁጠባ tÌM NBrT xSYzW kmdb¾ ÆN÷C yBDR ቁጠባ xgLGlÖT y¥GßT XDL ll¤§cW sãC XDlùN bmF«R kDHnT XNÄþw«ù b¥DrG §kÂwnW tGÆR bxND mT lM xqF :WQ hùlT lM xqF >L¥èCN xgß
|
103 |
+
ኢየሱስ በቁርአን ለመጨርሻዉ ነቢይ ለሙሀመድ ኢብን አብድሏህ (ሶ.አ.ወ) ከአምላክ የተሰጠዉ መለከታዊ መጽሀፍ -ቁርአን- ስለ ኢየሱስ ማንነት ለመረዳት አስተመመኝ ምንጭ ነዉ :: ይህን ነጥብ በርካታ የክርስትና ተማሪዎች አልተገነዘቡትም :: ቁርአን የኢየሱስን ማንነትና ይበልጥ እንድንርዳ ከማስቻሉ ባሻገር ለእየሱስ ያለንን ክብርና ፍቅርም እንድንጨምር ከፍተኛ አስተዋጽኦ አድርጓል :: ቁርአን ከኢየሱስ መወለድ ከስድስት መቶ አመታት በሃላ ስለ ኢየሱስ ማወቅ የሚገባንን አንኳር እዉነታዎች ስላሳለፈዉ ህይወቱና መለክቱ መግለጫ ሰጥቷል :: ኢየሱስ የአላክ መልእክተኛ (ነቢይ) በመሆን የተጫወተዉን ሚና ሌሎች ምንጮች በማያቀርቡት መልኩ በጉልህ አስቀምጧል :: ቁርዓን የኢየሱስን የህይዎት ታሪክ ገጽታዎች በተለይ ትኩረት የማይሹትን በዝርዝር አያትትም:: የተሰጠዉን ተአምራትና ድንቃድንቆች በጥቅሉ ከመጥቀስ ባሻገር ወደ ዝርዝር ትርካ አይገባም :: ለኢየሱስ ከአምላክ የተሰጠዉ መጽሀፍ -ወንጌል-በበርካታ ቦታዎች ተጠቅሷል :: ግና ከመሰረታዊ ጥቆማ ባሻገር ዝርዝር ይዘቱ አልተወሳም ::ቁርአን የተለያዩ ክስተቶችን በአጭሩና በጥቅሉ የማመልከት ባህሪ ያለዉ በመሆኑ ኢየሱስን በተመለከተም እንዴት ወደ ምድር እንደመጣ የተልእኮዉ አላማ ማንነቱን እንዲሁም የርሱ የርሱ መደለጫ ያለሆኑትን ባህሪያት በመጨረሻም ተልእኮዉ በምን መልኩ እንደተጠናቀቀ ያመለክታል :: ቁርአን በምእራፍ 2:87 የሚከተለዉን አስፍሯል:- "….لقد آتينا موسى الكتاب وقفينا من بعده بالرسل واتينا عيسى ابن مريم البينات وأيدناه بروح القدس " "ለሙሳ መጸሀፉን (ተዉራትን)በእርግጥ ሰጠዉ::ከበኋላቸዉ መልእክተኞችን አስከተልን :: ለመርያም ልጅ ኢሳም (ነቢይነቱን ያሚያርጋግጡ ) ግልጽ ተአምራቶችን ሰጠነዉ :: በመንፈስ በቅዱስም (ቢጂብሪል) አጠነከርነዉ ::….." የሚከተለዉ ምንባብ የነብያትን ሰንሰለት የሚያመለክት ነዉ :: ኢየሱስም እንደ አንድ አካል ተጠቅሷል ::አብርሀም ከተጠቀሰ በሀላ ይህን እናገኛለን :- ووهبنا له إسحاق ويعقوب كلا هدينا ونوحا هدينا من قبل ومن ذريته داوود وسليمان وأيوب ويوسف وموسى وهارون وكذلك نجزي المحسنين وزكريا ويحيى وعيسى وإلياس كل من الصالحين . وإسماعيل واليسع ويونس ولوطا وكلا فضلنا على العالمين
|
104 |
+
Addis Ababa, July 14, 2011 (Addis Ababa) - A UNECA/UNDP Joint Seminar Series organized under the theme "Opportunities and Challenges for Development in Africa" launched here on Thursday.
|
105 |
+
ኢስራእና ሚእራጅ የተፈጸመበት ጊዜና ወርን በተመለከተ የተጨበጠ ማስረጃ የለም :: ሊቃዉንቶች ተለያይተዉበታል :: 1- ነብይ በሆኑበት ተብሏል ::ይህን ኢማም አልጦሪ ደግፈዉታል :: 2- መልእክተኛ ሆነዉ ከተላኩ በአምስተኛዉ አመት አመት ነዉ ተብሏል :: ይህንኑ ኢማሙ ነወዊ እና ቁረጡቢ ደግፈዉታል :: 3- ረጀብ 27 ነቢይ በሆኑ በአምስተኛዉ አመት ነዉም ተብሏል:: ይህንንም ��ንሱር ደግፈዉታል :: 4- ነቢይ በሆኑ በአስራ ሁለተኛዉ አመት ማለትም ወደ መዲና ከመሰደዳችዉ 16 ወራት በረመዳን ወር ነዉ ተብሏል :: 5- ሰደት ከመሄዳቸዉ ከአንድ አመት ከሁለት ወር ነዉ በፊት ከሙሀረም ወር ነዉ ያሉም ይገኛሉ :: 6- ስድት ከመሄዳቸዉ በፊት በአንድ አመት ረቢኡል አወል ወር ማለትም የነቢይነት ማእረግ ካገኙ በአስራ ሶስተኛዉ አመት ላይ እንደሆነም ተገልጿል :: ከዚያ በሃላ ወደ ዐንደኛዉ ሰማይ (ሰማአ ዱኒያ) እየተባለ ወደሚጠራዉ አረጉ :: እዚያዉ አባታችን አደም አዩ :: ስላምታ ሰጣችዉ :: አደምም ሰላምታዉን መለሱ :: በዚያ ጊዜ በስተቀኛችዉ የቅንና ስኬታማ ሰዎችን ነፍስ በስተግራ በኩል ደግሞ የእድለቢሶችንና የሀጢአተኞችን ነፍስ አላህ (ሱ.ወ) አሳያቸዉ :: በዚህ አይነት ወደ ሰማይ በማርግ ቀጥለዉ በሁለተኛዉ ሰማይ ላይ የህያ ኢብን ዘከርያና ኢሳ ኢብን መርየምን(እየሱስን የመርየምን ልጅ) አገኙ :: እንዲሁም ወደ ሶስተኛዉ ሰማይ አርጉዉ ነብዩላህ የሱፍን አዩ :: እንዲሁም ወደ አራተኛዉ ሰማይ አርጉ :: እዚያም ነብዩላህ ኢድሪስን አዩ :: ወደ አምስተኛዉ ሰማይ አርጉ :: እዚያም ነብዩላህ ሃሮንን አዩ :: እንዲሁም ወደ ስድስተኛዉ ሰማይ አርጉ :: እዚያም ነብዩላህ ሙሳን አገኙ :: ለሁሉም ነብያት ተመሳሳይ ሰላምታ ሰጡ :: ነብዩ መሀመድ ሙሳን አልፈዉ ወደ ሰባተኛዉ ሰማይ ሲሻገሩ ሙሳ አለቀሱ :: የሚያለቅሱበትን ምክንያት ሲጠየቁ "ከኔ በሃላ የተላኩ ጀነት የሚገቡት ኡእርስዎ አኡመት (የርስዎ ተከታዩች) ከኔአኡመት በብዛት የሚበልጡ በመሆናችዉ ነዉ የማለቅስዉ "አሉ ::
|
106 |
+
ውድ ወንድሞቼ ሆይ፤ ወደ "ቃሉን ማወጅ" ድረ ገጽ እንኳን በደህና መጣችሁ፤ በረከቶቻችሁ ልንሆን እንሻለን፡፡ ምክንያቱም የእግዚአብሔር ቃል የሆነው መጽሐፍ ቅዱስ በረከት ሆኖልናልና፡፡ የዚህ አገልግሎት ዓላማ የ"ቃሉን ማወጅ" ራእይ፤ ዘይቤ፤ ወይም ፕሮግራም ማስተማር አይደለም፡፡ ዓላማው ስለ መጽሐፍ ቅዱስ ማለትም ስለ መልእክቶቹ፤ ስለ መልእክቶቹ መግለጫ እና አንቀጽ፤ መጽሐፍ ቅዱስን በተሻለ መንገድ መረዳትና ተግባራዊ ስለ ማድረግ ነው! የእግዚአብሔርን ቃል በጥልቀት በተረዳን መጠን አዲሱን ትውልድ ለክርስቶስ ለመማረክ የበለጠ እንንቀሳቀሳለን! ይህንን መልእክት በምትጠቀሙበት ጊዜ ስለዚህ አገልግሎት እንድትጸልዩ አጥብቄ እጠይቃለሁ፡፡ ዶ/ር ቼስላው ባሳራ
|
107 |
+
የመሬት መንቀጥቀጥ በመሬት ውስጥ በታመቀ ሃይል ልቀት የተነሳ ሲሰሚክ ሞገዶች ወይም seismic waves በሚባሉ ሞገዶች አማካኝነት የሚመጣ የተፈጥሮ አደጋ ነው። አደጋው በ ሬክታር የመለኪያ መሳሪያ የሚለካ ሲሆን ሲስሞግራፍ ወይም ሲስሞሜትርም ለመለኪያነት ያገለግላሉ።
|
108 |
+
Addis Ababa, July 9, 2011 (Addis Ababa) - The Chairperson of the African Union Commission (AUC) Dr. Jean Ping met on Friday with the Under-Secretary General for Humanitarian Affairs and Emergency Relief Coordinator (OCHA) Valerie Amos, AU said.
|
109 |
+
tÌÑ b_Qlù ytl W«¤T §Smzgbù 46 xTl¤èC 6 xsL«®C kBR 200 - 2500 y¥br¬Ò >L¥T bmS«T lKLlù S±RT ÃlWN FQR xURnT bt=Æu XWN ¥Drgù kLB XNÄSds¬cW bwÈèC S±RT gùÄY bþé yS±RT gùÄY mM¶Ã `§ð xè bþLL möà bmGlI tÌÑN xmSGnêL
|
110 |
+
የናሚቢያ በረኅ አውራጃ ከጥንት ጀምሮ በሳን (ቡሽማን)፣ በዳማራና በናማቋ ሕዝቦች ተሰፈረ። በ14ኛው መቶ ዘመን፣ የባንቱ ወገኖች ባስፋፉ ጊዜ አገሩን ሠፈሩ። ክልሉ ግን ከ19ኛው መቶ ዘመን በፊት በአውሮጳውያን አልተዘለቀም። በዚያን ጊዜ ጀርመን ደቡብ-ምዕራብ አፍሪቃ ተብላ አገሪቱ የጀርመን ቅኝ ግዛት ሆነች። ዳሩ ግን ዋልቪስ በይ የተባለው ትንሽ ወደብ ብቻ የእንግሊዝ ግዛት ነበር።
|
111 |
+
ልዩ ልዩ መልእክት በገጽ ላይ እንዲታይ መለጠፊያ ሊሰካ ይቻላል፡፡
|
112 |
+
ይህ ተአምር ለሶሃቦቹ የመጀመርያ የኢማናቸው ወሳኝ ፈተና ነበር ፤ ምክንያቱም ሁኔታው ከተለምዶ ተግበር ��ለካ የሚቻል አልነበረም፡፡ ግና ነቢዩ (ሰ ዐ ወ) ይህን አላህ ምልክት ሲያዩ እምነታቸው የበለጠ ተረጋገጠ፡፡ ይህ የመካ - ኢየሩሳሌም ጉዞ እንደው ባጋጣሚ የተከሰተ አይደለም፡፡ይልቁንም ይህ አካባቢ የሁሉም ሃይማኖቶች እምብርት የሆነና የነቢዩ ሙሃመድ መልክት ከርሳቸው በፊት የነበሩትን የሚያጠቃልል መሆኑን የሚገልፅ ነበር፡፡ ይህ ተአምራዊ ጉዞ ብዙ እውነታዎችን ያመላክተናል፡፡ በመጀመርያ የነቢዩ ሙሃመድ (ሰ ዐ ወ) ያላቸው የላቀ ማዕረግ ሲሆን ይህም ሁሉንም ነቢዮች መርተው ሶላት ማሰገዳችው እና ማንም ፍጡር ጂብሪል እንኳን ያልደረሰበትን ቦታ መድረሳቸው ነው፡፡ ይህ ተአምራዊ ጉዞ የኢየሩሳሌምን ቅዱስ ስፍራነት ሲያረጋግጥልን ይህም ነቢዩ ወደ ሰማይ ያረጉበት የመሬትና የመንግስተ ሰማእት መገናኝ መሆኑን ያስረዳል ፡፡ ስለዚህም የኢየሩሳሌም መስጊዱ ብቻ ሳይሆን የአካባቢዋ ምድር ከመካና መዲና ለጥቆ የሚገኝ ቅዱስ ስፍራ ነው ፡፡ እነደ ነቢዩ (ሰ ዐ ወ) ዘመን ሙስሊሞች በአሁኑ ወቅት ባልተnረጠ ሁኔታ ሁሉም ዓይነት ፈተናዎችን እየተጋፈጡ ይገኛሉ፡፡ ይህን በተመለከተ ወንድሞቼና እህቶቼ ይህን የታሪክ አጋጣሚ በመንተራስ እውን የሆነውን የኢማን ደረጃችንን መለስ ብለን እንይ! በዚህ እንደ ማይበገረ የባህር ማዕበል የህይውት ፈተና ውስጥ እርግጠኛ ሆኜ የምናገረው የህይወት መድህናችን እና የማይበገር ሃይላችን በአላህና በነቢዩ ሙሃመድ (ሰ ዐ ወ) እምነታችን ነው ፡፡
|
113 |
+
NUMBEROFARTICLES ቢያንስ 1 ማያያዣ ያላቸው መመሪያ ገጽም ያልሆኑት በ'Articles' (መጣጥፎች) ክፍለ-ዊኪ ውስጥ ያሉት ገጾች ሁሉ ቁጥር ነው። መይያዣ ካላቸው መዋቅሮችና መንታ መንገዶች ይከተታሉ።
|
114 |
+
ፍላግስታፍ በ35°11'57" ሰሜን ኬክሮስ እና 111°37'52" ምዕራብ ይገኛል። የከተማው ጠቅላላ የመሬት ስፋት 164.8 ካሬ ኪ.ሜ. ሲሆን ከዚሁ ውስጥም 0.1 ካሬ ኪ.ሜ. በውሃ የተሸፈነ ነው።
|
115 |
+
Dar es Salaam, Tanzania - St. George FC of Ethiopia who was eliminated by Simba of Tanzania on penalty kicks here yesterday, will face two ... Read More
|
116 |
+
yx¥ BDR qÜ«Æ tÌM k50 ylM MR_ yÍYÂNS tÌ¥T WS_ SDSt¾ dr© mWÈtÜN xSmLKè ytÌÑ ¥n¤©þNG ÄYÊKtR xè mkÖNN ylWMwsN Uz¤ÈêE mGlÅ s«ù
|
117 |
+
በ2000 እ.ኤ.አ. 52,894 ሰዎች ፣ 19,306 ቤቶች እና 11,602 ቤተሰቦች አሉ። የሕዝብ ስርጭት 321.2 በ1 ካሬ ኪ.ሜ. ነው።
|
118 |
+
ዐምድ የአገባቡን ውጤት ማየት ይቻላል። በቀኝ በኩል ያለው ዐምድ ደግሞ እንዴት አገባቡ እንደሚጻፍ ያሳያል። አንዳንድ አገባቦችን በመፈተኛው ቦታ መሞከር ይቻላል።
|
119 |
+
Etsub-Dinq-Grum Club!! Evrika!! Evrika!! I found it!! This is my club!!!!!Welcome to the football world Jacob!! Thank U boys, thank U Dedebit. You made me know what football would mean for the first time in my life!!
|
120 |
+
If you are inside the United States, it is still possible for you to enjoy DW-TV. For more information, please click here.
|
121 |
+
Addis Ababa, July 12, 2011 (Addis Ababa) - The government of Japan donated construction machineries worth 203 million birr to the Ethiopian Roads Authority (ERA) here on Tuesday.
|
122 |
+
Addis Ababa, July 11, 2011 (Addis Ababa) - More than 4.5 million people need emergency food aid in Ethiopia, Agriculture State Minister announced.
|
123 |
+
ይህ ገጽ መንታ መንገድ ነው። - በተመሳሳይ አርዕስት ወይም ስም ከ1 መጣጥፍ በላይ ሲኖር፤ ይህ የፈለጉትን መጣጥፍ ለማግኘት ያማርጦታል። ከሌላ ጽሑፍ ወዲህ የደረሱ እንደሆነ፣ ተመልሰው ወደሚገባው መጣጥፍ ቀጥታ እንዲያያይዝ ሊያረጋግጡ ይችላሉ። ደግሞ «ወዲህ የሚያያዝ» ተመልክተው ለማስተካከል ይችላሉ።
|
124 |
+
ኢትዮፒክ ሴራ በላቲን ኪቦርድ ላይ አማርኛ ለመጻፍ የሚጠቅም ዘዴ ነው። ይህ ዘዴ ከዚህ ቀጥሎ ያለው ሰንጠረዥ እንደሚያሳየው አንድ የላቲን ፊደል (አልፋቤት) ስንጫን ተመሳሳዩን የአማርኛ ሳድስ (ስድስተኛ መደብ) ፊደል ይሰጠናል። ለምሳሌ l ስንጫን ል ይጻፋል። ከዚያም ግዕዙን (አንደኛ መደብ) ለመጻፍ e መጨመር ወይም ካልዑን (ሁለተኛ መደብ) ለመጻፍ u ን መጨምር ይጠይቃል። ለምሳሌ ሉን ለመጻፍ lu፥ ሊ ደግሞ li፥ ላ la፥ lE ሌ፥ ሎ lo፥ ሏ lW መጻፍ ነው።
|
125 |
+
በመጋቢዎች ብቻ የሚፈጸም እርምጃ እንዲወሰድ በዚህ ገጽ ላይ መጠየቅ ይችላሉ።
|
126 |
+
ወደ አዉሮጳ ሥለ ሚፈልሱ ስደተኞችና የአረብ ሐገራትን ሕዝባዊ አብዮት በተመለከተም የተለያዩ ዉሳኔዎችን አሳልፈዋል። »
|
127 |
+
ፋየር ፎክስን (Mozilla firefox) firefox የሚባለውን የኢንተርኔት መጎብኛ (browser) ለምትጠቀሙ በፊደል የማዘጋጀት ዘዴ ተዘጋጅቷል። ከማዘጋጀት ሠንተረዡ በላይ «በፊደል ለመጻፍ - ...write in Amharic» ከሚለው አጠገብ ያለው ሣጥን ካለተመረጠ በቀር የሚጻፈው ሁሉ ቀጥታ በፊደል ይታያል።
|
128 |
+
jijiga, July 11, 2011 (jijiga) - Jijiga Health Science College in Somali regional state graduated on Sunday 213 health professionals with diplomas up on completion of three years training. Some 108 of the graduates are females.
|
129 |
+
Amharic speakers now have pages on Internationalized Domain Names evaluation site - ICANN Press Release
|
130 |
+
Bravo, Dedebit Fc, I proud on ur Result,and also you are the first to change Ethiopian foot ball sphere, so please go ahead by this result
|
131 |
+
Addis Ababa, July 12, 2011 (Addis Ababa) - World Food Prize Laureate, Prof. Gebisa Ejeta stressed the need to distribute agricultural research findings among farmers with a view to improving productivity agricultural products in Africa and thereby curbing problems in the agriculture sector.
|
132 |
+
በመጨረሻ ወደ ሰባተኛዉ ሰማይ ሄደዉ ነብዩላህ ኢብራሂምን አገኙ :: ሰላምታ ተለዋወጡ :: በዚያ ታሪካዊ ጉዞ አምሳ ሶላት ግዴታ እንደተደረገባችዉ ከአላህ (ሱ.ወ) ተገለጸላችዉ :: ሲመለሱ ሙሳ ባሉበት ጎራ አሉ :: ሙሳም "በቀን ስንት ሶላት አላህ አዘዘህ ?" ብለዉ ጠየትቋችዉ :: "ሀምሳ ሶላት" አሉ :: ሙሳ "ያንተ አኡመት (ህዝቦች) ደካሞች ናችዉ በቀን ሀምሳ ሶላት መስገድ አይችሉም "ስለዚህ ወደጌታህ ተመለስና ቀንስልኝ ብለህ ለምነዉ" አሉ-ሙሳ:: ነብዩም ሙሀመድም (ሶ.ዓ.ወ) ትእዛዙ እንዲቀነስላችዉ ጌታችዉን ተመልሰዉ ልመናባቀረቡት መሰረት ከሀምሳ ሶላት በቀን ወደ አምስት ሶላት እንዲሆን ተደርጐ የአላህ ዉሳኔ አረፈበት :: ነብዩም "ዉሳኔዉን ሰጥ ለጥ በማክበር ተቀብየዋለሁ" አሉ :: እዚያው እንዳሉ በወተት እና በጠጅ (በኸመር)የተሞሉ መጠጫዎች ለነቢዩ ሙሃመድ (ሰ ዐ ወ) ቀረበላቸው ፤ ከወተቱ ጠጡ፡፡ ጂብሪልም አላቸው፡- "ቀናህ ቀናዉን መንገድ መረጥክ ተባሉ ::" መጠጡን (በኸመር) ብትመርጥ ኖሮ ህዝቦችህ (አኡመቶችህ) ጠማሞች ይሆኑ ነበር ተባሉ እንዲሁም በዚያ ጉዞ ላይ ጀነትና እሳትንም አይተዋል ::
|
133 |
+
በሜልበርን ውስጥ ላሉ ጥገኝነት ፈላጊዎች ብቻ መርዳት እንችላለን። በሌላ አስተዳደር ግዛት ውስጥ ከሆኑ በአቅራቢያዎ ያለን አገልግሎት ለማግኘት ከዚህ በታች ያለውን ይጫኑ።
|
134 |
+
አዲስ አበባ, ሐምሌ 6 ቀን 2003 (አዲስ አበባ) - አልጄሪያ በዓለም አቀፍ ደረጃ ጸረ ሽብር ትግሉን ከሚያካሂዱ ግንባር ቀደም አገሮች መካከል አንዷ መሆኗን የኢጣሊያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ገለጹ።
|
135 |
+
The ETv link that I know is: http://www.allcomtv.com/. Is this the one that you are talking about? if there is another, please let me know.
|
136 |
+
የሌሎች ቋንቋዎች ምልክቶች: À Á Â Ã Ä Å Æ Ç È É Ê Ë Ì Í Î Ï Ñ Ò Ó Ô Õ Ö Ø Ù Ú Û Ü ß à á â ã ä å æ ç è é ê ë ì í î ï ñ ò ó ô œ õ ö ø ù ú û ü ÿ
|
137 |
+
ይህ የሽልማት ዘርፍ በአለማችን ሚዲያ እድሜ ጠገቡ ነው። ሌሎች እንደ ግራሚ አዋርድስ፣ ኤሚ አዋርድስ፣ ግራሚ አዋርድስ፣ ጎልደን ግሎብ አዋርድስ እና ሌሎች የሚዲያ ዘርፍ ሽልማቶች ከዚሁ ሽልማት የተቀዱ ናቸው። ኦስካር በአለማችን ትልቁ የፊልም ሽልማት መድረክ ነው።
|
138 |
+
ሥራዎ ያልተጠናቀቀ መስሎ ቢሰማዎ እምብዛም አይጨነቁ፤ አንዳችን የሌላችንን ሥራ (ጽሑፍ) በማረም በጋራ በጣም ጠቃሚ መጣጥፎችን ማበርከት እንችላለን።
|
139 |
+
አዲስ አበባ, ሐምሌ 6 ቀን 2003 (አዲስ አበባ) - በኢትዮጵያና በፊንላንድ መንግሥታት መካከል የ306ነጥብ 4 ሚሊዮን ብር የልማት ድጋፍ ስምምነት ተፈረመ።
|
140 |
+
አዲሰ አበባ, ሐምሌ 7 ቀን 2003 (አዲስ አበባ) - ግሎባል ፈንድ አና ኔትወርክ ኦፍ ኔትወርክስ ኦፍ ኤች አይቪ ፖዘቲቭስ ኢን ኢትዮጵያ የተባለ አገር በቀል ድርጅት የ15 ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር ዕርዳታ ስምምነት ተፈራረሙ፡፡
|
141 |
+
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ባህልና ቱሪዝም ቢሮ ከሰኔ ዘጠኝ እስከ ሰኔ አስራ ሁለት ድረስ የባህል ሳምንት በሚል መርህ ለአራት ቀን የዘለቀ የተለያዩ ዝግጅቶች ሲደረግ ሰንብቶአል። »
|
142 |
+
አስተያያቶ ለወደፊት የአይዲኤን ፕላን እና ተገባራዊነት እስከ Top-Level domain ማስረከብ ድርስ ትልቅ አስዋጾ ያተበሪህታል ።
|
143 |
+
ከዚሁ ጋር ተመሳሳይ የሆነውን unigeez የሚሰኘውን ፕሮግራም ከመረጡ unigeez ላይ ያገኙታል።
|
144 |
+
bon-SRtÜ §Y yKLlù mStÄdR yµbþn¤ xƧT# ywÈèC S±RT gùÄY bþé X y አብቁተ y¥n¤JmNT xƧT tgtêL
|
145 |
+
እየሰረዙ እየደለዙ እንደፈልጉ፣ እስካሁን ያወቁትን ዕውቀት ለመፈተን መለማመጃ ቦታ ላይ ተጭነው ይለማመዱ።
|
146 |
+
አዋሳ, ሐምሌ 6 ቀን 2003 (ሃዋሳ) - በደቡብ ክልል በተጠናቀቀው በጀት ዓመት ከሁለት ቢልዮን ብር የሚበለጥ ካፒታል ላስመዘገቡ ባለሃብቶች የኢንቨስትመንት ፈቃድ መሰጠቱን የክልሉ ንግድ ኢንዱስትሪና ከተማ ልማት ቢሮ ገለጸ፡፡
|
147 |
+
bbùDN êST y¸s«W xnSt¾ BDR XNdt«bq çñ ltlà y_ÝQN NGD S‰ãC yt¹l yBDR m«N l¸fLgù tbĶãC bGL êST አገልግሎቱን lmS«T kyµtET XSk GNïT 2000 .M ÆlW gþz¤ y¥YKé ÍYÂNS xþNtRPYZ NxùS QRNÅF A/b¤èCN ቁጥር k23 wd s¥Nà z«# y¥YKé ÆN÷CN ቁጠርም XNÄþhù kîST wd xS xND xúDÙL kBD ¯N l¯N yx¥ yBDR ቁጠባ tÌM dNb®cÜ ybþZnS KHlÖT SL«Â XNÄþÃgßù k_ÝQN xnSt¾ tÌ¥T ¥SÍðà x¤jNsþ kl¤lÖC zRæC UR YsL
|
148 |
+
G¸N ÍWNÁ>N ltÌÑ YHN ¬§Q >L¥T ÃbrktW 10¾ yMSr¬ blùN sþÃkBR XNdçn ytÌÑ ¥n¤©þNG ÄþÊKtR xè m÷NN ylWMwsN gL{W bwQtÜ ST xYnT >L¥èC XNdts«ù knzþH WS_ xNÇ ên¾W አብቁተ twÄDé ùnfbT y¥YKé ÍYÂNS x¤KslNS xêRD XNdçn xSgNZbêL
|
149 |
+
ጠቃሚ መረጃዎች ሰለ እዚህ የሙከራ ፕሮግራም በአማርኛ ለጊዜው የሉም ። የ እንግሊዝኛው ድረ ገጽ ላይ አስፈላጊውን መርጃ ያገኛሉ ። የኢንተርኔት ማስሻውን ለአይዲኤን ኮንፊገር ለማድረግ በ http://idn.icann.org/IDN-aware_software
|
150 |
+
የዩናይትድ ስቴትስ ዉጪ ጉዳይ ሚኒስቴር በዘንድሮዉ ሎተሪ እጣ የወጣላቸዉን የሃያ-ሁለት ሺሕ ሰዎች ዉጤት ሠርዟል። »
|
151 |
+
እርስዎን ለመርዳት የተቻለንን ያህል እንጥራለን፤ ይህም በማንኛውም ነገር ማለት ህጋዊ የሆነ ምክር፣ የህክምና እንክብካቤ፣ መድሃኒቶች፣ ለልጅዎ የቅዘን ጨርቅ/ናፒ፣ በየቀኑ ጤናማ የሆኑ ምሳዎች፣ ሥራ ለመፈለግ እንዲሞክሩ ሊረዳ የሚችል በሜልበርን ውስጥ ስለሰፈራ መግለጫ ይቀርባል። የሚነግሩን ማንኛውም ነገር በሚስጢር ይጠበቃል እንዲሁም በማእከላችን ላይ ደህንነትዎ የተጠበቀ ይሆናል።
|
152 |
+
© Copyright 2009 Asylum Seeker Resource Centre, All Rights Reserved Legals and Disclaimers | Privacy Policy | Contact Details
|
153 |
+
አዲስ አበባ, ሐምሌ 7 ቀን 2003 (አዲስ አበባ) - አገራዊ የሳንባ በሽታ ገጽታን ለመለየት ዘንድሮ ለመጀመሪያ ጊዜ የተካሄደው ጥናት የኢትዮጵያ ጤናና ሥነ ምግብ ምርምር ኢንስቲትዩት ዛሬ ይፋ አደረገ፡፡
|
154 |
+
አብቁተ bxND mT lM-xqF XWQ hùlT >L¥èCN xgß
|
155 |
+
አዲስ አበባ, ሐምሌ 7 ቀን 2003 (አዲስ አበባ) - በኢትዮጵያ የተባበሩት መንግስታት የልማት ፕሮግራምና የአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን ተከታታይ የጥምረት ሴሚናር ዛሬ ይፋ ተደረገ።
|
156 |
+
"አልሏሁምመ ረህመተከ አርጁ ፈላ ተኪልኒ ኢላ ነፍሲይ ጠርፈተ አይኒን ወአስሊህ ሊይ ሽእኒይ ኩልለሁ ላኢላሀ ኢልላ አንተ"
|
157 |
+
ንዑስ ክፍሎች የጽሑፉን አደረጃጀት ለማሻሻል ቀላል ዘዴ ናቸው። እነዚህ መጣጥፉን በክፍሎች ያካፍላሉ።
|
158 |
+
ደሴ, ሐምሌ 7 ቀን 2003 (ደሴ) - በአማራ ክልል በኮምቦልቻ ከተማ አስተዳደር የሕንድ ባለሀብቶች በጨርቃጨርቅ ፋብሪካ ግንባታ ለመሰማራት የጠየቁትን ሃምሳ ሄክታር መሬት ማዘጋጀቱን ገለጸ፡፡
|
159 |
+
ናሚቢያ በደቡብ-ምዕራብ አፍሪቃ የምትገኝ ሀገር ናት። በምዕራብ በአትላንቲክ ውቅያኖስ፣ በስሜን በአንጎላና በዛምቢያ፣ በምስራቅ በቦትስዋና፣ በደቡብም በደቡብ አፍሪቃ ትካለላለች። በ1982 አመተ ምኅረት ነጻነትዋን ከደቡብ አፍሪቃ ስላገኘች በጣም አዲስ አገር ነች። ዋና ከተማዋ ዊንድሁክ ነው።
|
160 |
+
ETv will transmit St. George game live tomorrow. So Mr. Mamo, can you kindly put ETv link on your website?
|
161 |
+
በአውስትራሊያ ውስጥ እርስዎ ስደተኛ መሆን ቀላል ላለመሆኑ ማረጋገጥ። በስደተኛ መልኩ ተቀባይነት ስለሚኖርዎ እድል ትክክለኛ የሆነ ህጋዊ ምክር በነጻ እናቀርብልዎታለን። ስደተኛ ለመሆን የሚችሉ መስሎ ካሰብን እንረዳዎታለን። ማንም ሰው ጥገኝነት ፈላጊ ለመሆን እንደማይመርጥ እናውቃለን ታዲያ ለዚህ ነው አስቸጋሪ ጊዜ ሲከሰት ባሉበት ቦታ ልንረዳዎ የምንገኘው።
|
162 |
+
የግርጌ ምልክቶች: x1 x2 x3 የላዕላይ ምልክቶች: x1 x2 x3
|
163 |
+
አብቁተ klM yÍYÂNS tÌ¥T SDSt¾ 6¾ dr©N xgß
|
164 |
+
ውክፔዲያ የተሟላ፣ ትክክለኛ እና፡ ነጻ መዝገበ ዕውቀትን በብዙ ቋንቋዎች የሚያቀርብ የትብብር ሥራ ውጤት ነው። ይህ የአማርኛ ውክፔዲያ ጥር 18 ቀን 1996 ዓመተ ምሕረት (27 January 2004 እ.ኤ.አ.) የተጀመረ ሲሆን አሁን 11,125፡ ጽሑፎችን፡ አካቶ ይዟል። የመዝገበ ዕውቀቱ አባል ለመሆን ከላይ-በስተቀኝ «መግቢያ» የሚለውን ማያያዣ ይጫኑ። ጽሑፍ ለማቅረብ ወይም በአርትዖት ሥራ ለመሳተፍ ሲበዛ ቀላል ነው ፤ ከላይ መልመጃ የሚለውን አፅቅ ይጫኑ ። ማንኛውም አይነት ጥያቄ ካለዎት እኒህን አባላት፦ ፈቃደ፣ እልፍዓለም፣ ቡልጌው፣አንዋርን ወይንም Hጌትነትን ይጠይቁ። በተሰማሩበት ወይንም ደስ በሚልዎት ማናቸውም አይነት የዕውቀት ዘርፍ ጽሑፍ ለማቅረብ ይችላሉ። መልካም ተሳትፎ!
|
165 |
+
ቢያንስ 4 ክፍሎች በኖሩ ጊዜ፣ «ማውጫ» የሚለው ሰንተረዥ በቀጥታ ከ1ኛው ክፍል አስቀድሞ ይታያል። ይህንን ለማስወግድ፣ በገጹ ላይ በማንኛውም ቦታ __NOTOC__ በማድረግ ነው። እንዲሁም ከ4 ክፍሎች በታች ካሉ ይዞታ እንዲኖር፣ ወይም ይዞታ በሌላ ሥፍራ እንዲታይ __TOC__ በማድረግ በዚያው ስፍራ ይደረጋል።
|
166 |
+
በዚህ ውኪ ሕጻናትና ወላጆች ይጽፋሉ። በዚህ ክፍል ተረት፣ እንቆቅልሽ ጨዋታዎች፣ ቀላል ሒሳብ፣ ቀላል ሳይንስ፣ ደስ የሚሉ ታሪኮች እንዲሁም ስለ ሕጻናት አስተዳደግና እንክብካቤ ጽሑፎች ይቀርባሉ።
|
167 |
+
እዚህ የሙከራ ግምገማ ላይ ለመሳተፍ በመጀመርያ ሊያደሩጉት የሚችሉት የእርሶ ኮምፒውተር ወይንም የስራ አካባቢዎ ላይ እንዴት እንደሚሰራ ማየት ነው ።
|
168 |
+
በመኖርያ ገጽዎ ላይ የሚጠቅሙትን የቋንቋ መልጠፊያዎች አገባብ ለመረዳት፣ Wikipedia:ልሳናት ያዩ።
|
169 |
+
Asayehegn, i agree with all what you said. I can not say it any better. It is tough to over run our African compatriot with speed and power, a feat they have so much in them. The only way our players dominate and out with the opponents is with the technical dexterity and sharpening the mental edge of the game. I have personal experience with playing in an another African country teams. When i was confronting them as a defender they were passing me with shear speed and power at which i felt ashamed. I realized that our country players (defenders) should really prepare themselves for such encounters of high speed/power tempo. One other approach is close marking and not letting them have free run. Another approach is having compact defense zone and eliminating fee running space, which means packing your own field with defensive shape. What i understand is it takes gut to outwit opponents with technical sharpness and technical skill and collective team work. However, this is some thing that is more productive and worth trying. The long ball is more of a tactical opportunistic move when the need arises and opportunity permits.
|
170 |
+
ጎንደር, ሐምሌ 7 ቀን 2003 (ጎንደር) - በሰሜን ተራሮች ብሄራዊ ፓርክ እየተደረገ ባለው እንክብካቤና ጥበቃ በውስጡ የሚገኙት ዋሊያዎች ቁጥር 895 መድረሱን የፓርክ ጽሕፈት ቤት አስታወቀ።
|
171 |
+
ይህ ድረ ገጽ የተመሰረተው በተመርጡ ቋንቋዎች ምሳሌ.ሙከራ ለመሞከር ነው ።
|
172 |
+
አንድን መጣጥፍ ለማጥ���ት የሚቀርቡ ጥያቄዎች በለማጥፋት የቀረቡ ገጾች ይቅረቡ።
|
173 |
+
Bravo Dedebit! You have to keep up the momentum. We are proud of you. Gratitude also goes to Gebremedhin Haile, coach of the team.
|
174 |
+
ደግሞ ትንሽ ጽሕፈት ም ሆነ ትልቅ ጽህፈት ለማድረግ (ለምሳሌ ከስዕል ግርጌ ወዘተ.) እንዲህ ነው።
|
175 |
+
የተባበሩት መንግሥታት የምግብና ግብርና ድርጅት(FAO) ዋና ሥራ አስኪያጅ፣ዣክ ዲዩፍ፤ ሮማ ውስጥ ፣ የ 190 ያህል አገሮች ተወካዮች በተገኙበት ስብሰባ፤ ዓለም አቀፍ የእርዳታ ጥሪ አሰሙ። ተማጽኖው፣ የሞት- ሽረት ጉዳይ መሆኑን፣ [... ተጨማሪ]
|
176 |
+
መጋቢ በተለይ ሌሎች ተጠቃሚዎች የማይቻላቸውን አንዳንድ ተግባር ለመፈጸም ችሎታ አላቸው። ምክንያቱም ሰው ሁሉ እንዲህ ማድረግ ከቻለ፣ ዌብሳይቱ ቀስ ይል ነበር። ደግሞ ታማኝነት ስላላቸው ይህ ለጸጥታ ምክንያት ነው።
|
177 |
+
እዚህ ድረ ግጽ ላይ የኢንተርኔት ማሰሻ ወስጥ የአማርኛ አድረሻ በማስገባት ወይም የአይዲኤን ሊንክ ላ በመጫን ለመድረስ ይችላሉ ። እንኳን ደስ አልዎት እዚህ የአማርኛው ገጽ በመድረስዎ ።
|
178 |
+
መጋቢ ምንም ልዩ ስልጣን የለውም። ከሌሎቹ ተጠቃሚዎቹ ሁሉ ጋራ እኩል ነው።
|
179 |
+
የጋቦን አካባቢ የመጀመሪያ ነዋሪዎች የፒግሚ ሰዎች ነበሩ። በባንቱ ፍልሰቶች ጊዜ ግን በብዙ የባንቱ ብሄሮች ተለወጡ።
|
180 |
+
አርጀንቲና ወይም በይፋ አርጀንቲናዊ ሬፑብሊክ (እስፓንኛ፦ República Argentina /ሬፑብሊካ አርሔንቲና/) በደቡብ አሜሪካ የሚገኝ አገር ነው። ዋና ከተማ ብዌኖስ አይሬስ ነው።
|
181 |
+
የኤውሮ ምንዛሪ ዓባል ሃገራት መሪዎች በነገው የብራስልስ ጉባዔ ዋዜማ ለግሪክ የዕዳ ቀውስ መፍትሄ ለማፈላለግ እየጣሩ ነው። »
|
182 |
+
የአፍሪቃ ሕብረት የሊቢያ ኮሚቴ ዛሬ ፕሬቶሪያ ላይ ተሰብስቦ አራት ወራት የፈጀውን ጦርነት ለማብቃት በሚያደርገው የማማከል ጥረት ላይ ተነጋገረ። በደቡብ አፍሪቃው ፕሬዚደንት በጄኮብ ዙማ የሚመራው ኮሚቴ ሞሪታኒያን፣ ኡጋንዳን፣ ማሊንና [... ተጨማሪ]
|
183 |
+
ፒፓ ደግሞ የሚጠቅም በአርዕስቱ ያለው ትርፍ ቃላት ለመሰወር ነው። ፒፓ መጨረቫ ሲጻፍ በቅንፍ ወይም በሕዋእ-ስም ያለው በገጹ አይታይም፣ ፕሮግራሙ ግን ይሞላዋል። ለምሳሌ፦
|
184 |
+
ጤንነት ካለ ፣ ዕድሜ የሚጠገብ አይመስልም። ሰዎች ፤ በ 70 እና በ 80 ዓመታት ብቻ ሳይወሰኑ ከመቶ ዓመት በላይ የመኖር ዕድል ቢያጋጥማቸው ደስታውን አይችሉትም። »
|
185 |
+
The first leg match will be held in Egypt the week of March 18-20 , with the return leg taking place here in the capital the week of April 1-3, 2011.
|
186 |
+
የሰው ልጅ ቋንቋ በተፈጥሮ የሚገኝ ሲሆን ህጻናት ቋንቋን በደመ ነፍስ ይማራሉ። በተፈጥሮ የሚገኙ የሰው ልጅ ቋንቋዎች ከድምጽና ከየሰውነት ክፍሎች ምልክት ይፈጠራሉ። በሺሆች የሚቆጠሩ የሰው ልጆች ቋንቋዎች ቢኖሩም የሁሉም የጋራ የሆኑ ቋሚ ጸባዮች አሏቸው። እኒህ ቋሚ ጸባዮች በሁሉም የተፈጥሮ ቋንቋውች ሠርጸው የሚገኙ እንጂ ላንዱ ሰርተው ላንዱ የማይሰሩ አይደሉም።
|
187 |
+
እሱን ከፍተው በታችኛ ቀኝ ማዕዘን በኩል ከዚያ በሚገኘው ምልክት 1 ወይም 2 ጊዜ ተጭነው "Amharic Unicode EZ" የሚለውን ይምረጡ። ከዚያ የቃል ማቀነባበርያ ለምሳሌ እንደ "Wordpad" ከፍተው፣ "GF Zemen Unicode" በሚባል ፎንት ታይፕ ላማድረግ ቀላል ነው። በኮምፒውተርዎ ውስጥ በ C:\WINDOWS\All Users\Application Data\Tavultesoft\Keyman\Keyboard\unicode-ez\AmharicHelp.htm ወይም እንደዚያ በሚመስል ሥፍራ ያለው ሰነድ የፕሮግራሙ ታይፕ አሠራር በቀላሉ ያስረዳዎታል። ነገር ግን የፈለጉትን በ"Wordpad" ከጻፉ በኋላ እሱን ወደ ዊኪፔድያ ለማዘዋወር "cut"ና "paste" ማድረግ ያስፈልጋል።
|
188 |
+
በአፍሪቃ ቀንድ ሀገሮች ለሚገኙት ወደ አስራ ሶስት ሚልዮን ለሚጠጉት የድርቅ ሰለባዎች አስቸኳይ እና ግዙፍ ርዳታ እንደሚያስፈልግ ዛሬ የተመድ የምግብና የርሻ ድርጅት ፋኦ ኃላፊ ዣክ ዲዮፍ ዛሬ ረፋዱ ላይ በሮማ ኢጣልያ በተከፈተው ዓለም አቀፍ ጉባዔ ላይ አሳሰቡ። »
|
189 |
+
Addis Ababa, July 11, 2011 (Addis Ababa) - Producing the necessary skilled labor in vocational and technical training field and technology will play a significant role in achieving the five-year Growth and Transformation Plan, Education State Minister said.
|
190 |
+
xB²¾W Dh b¸gbT bg«R QD¸Ã አገልግሎቱን yjmrW bSÍT bmoT §Y ÃlW yx¥ yBDR ቁጠባ tÌM ²Ê ykt»WN gbþ b¥údG yg«N ykt¥WN MÈn¤ hB¬êE TSSR l¥«ÂkR yo x«ùN ቁጠር lmqnS አገልግሎቱን wd ktäC XÃSÍÍ nW
|
191 |
+
ባራክ ኦባማ ከኬኒያዊ አባትና ከነጭ እናቱ የተወለደ በአሜሪካ ታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ሊሆን የበቃ የ48 ዓመት ጥቁር አሜሪካዊ ነው።
|
192 |
+
عن أبي مسعود عقبة بن عمرو الأنصاري البدري رضي الله عنه قال : قال رسول الله صلى الله علية وسلم :" إن مما أدرك الناس من كلام النبوة الأول : إذالم تستح فاصنع ماشئت " . رواه البخاري
|
193 |
+
windows xp እና internet explorer 6 ለምትጠቀሙ ይህ "Tavultesoft Keyman" የተሰኘው ፕሮራምን በመጠቀም ግን በቀጥታ ድረ ገጽ ላይ በመሄድ ለመጻፍ ይቻላል።
|
194 |
+
አንድ ወጣት ነዉ አሉ! በገጠር ፍየሎቹን ይዞ በጠዋት ለግጦሽ ሳር ፍለጋ ሲወጣ አንዲት ልጃገረድ የዉሃ እንስራዋን ይዛ ዉሃ ልትቀዳ ወደ ወንዝ ስትወርድ ያገኛታል። ታድያ ዉበትዋን አይቶ ድንግጥ ያለዉ ወጣት እረኛ እንዲ ገጥመላት አሉ! »
|
195 |
+
ይህ ገጽ መንታ መንገድ ነው። - ከ1 መጣጥፍ በላይ አንድ አርዕስት ወይም ስም ቢከፋፈሉ፤ ይህ የፈለጉትን ለማግኘት ያማርጦታል። ከሌላ ጽሑፍ መያያዣ ወዲህ የደረሱ እንደሆነ፣ ተመልሰው ወደሚገባው መጣጥፍ ቀጥታ እንዲያያይዝ ሊያረጋገጥ ይችላሉ። ደግሞ "ወዲህ የሚያያዝ" ተመልክተው ለማስተካከል ይችላሉ።
|
196 |
+
መጣጥፎችን፡ ስለ መጻፍ ሰላምታ ለአዲስ ገቢዎች! / Welcome newcomers - መመሪያዎችና ልምዶች - የማብዛት ፈቃድ - የማዘጋጀት ዘዴ - ቀላል መማርያ - አጻጻፍ መምሪያ - የምርምር ምንጮች - የተፈለጉ ፅሑፎች - አንጸባራቂ ንባቦች - ምክር ይጠይቁ - ዕቅዶች
|
197 |
+
በየክፍሉ ቀኝ 'ለማስተካከል' የሚለው ማያያዣ በ1 ጽሑፍ ክፍሎች ከአንባቢው ለመሠወር፤ __NOEDITSECTION__ የሚመሥል ኮድ ይጨምሩበት።
|
198 |
+
ymjm¶ÃW >L¥T tÌÑ bS £dT l_T# lxmR zYb¤# lt½KñlÖ©þ lf« ƧcW ቁ R«nT blM zù¶Ã k53 hgT ktmr«ù ytúµ§cW ktÆlù ybþZnS kùÆNÃãC mhL xNÇ bmçN yt¹lmW yµ*lþtE s¸T xêRD ( Quality Summit Award ) ywRQ >L¥T nW
|
199 |
+
tÌÑ lzþH ¬§Q >L¥T ybÝW ¹§¸W DRJT ÃSqmÈcWN- Bzù dNb®CN bmDrS fÈN xDgT ¥úyT \ DhWN# btlY yg«N HBrtsB yxnSt¾ BDR qÜ«Æ xgLGlÖT t«Ý¸ ¥DrG # yBDR wlD ZQtnT y¸lù mSfRèCN b¥à§tÜ sþçN# YHM bt=Æu ytÌÑN dNb®C ¿t®C b¥wÃyT# ¿nìCN b¥yT# ytlà DRJèC bSltÌÑ ÃµÿÄ*cWN _ÂèC bmmLkT# yWu åÄþtéCN yB¼¤êE ÆNKN yåÄþT ¶±rT b¥gÂzB# yrDx¤T DRJèC SltÌÑ ysÈ*cWN xStÃyèC GMT WS_ b¥SgÆT SltrUg« XNdçn ¥n¤©þNG ÄþÊKt tÂGrêL
|
200 |
+
ለምሳሌ የሰራ አካባቢዎ ላይ እንደሚሰራ ለመሞከር ከዚህ በታች የተመለከተወን ሊንክ መጫን እዚሁ ገጽ ላይ እንደሚመለሱ ማየት ይችላሉ ። ይህ ሊንክ ወደ እዚሁ ገጽ የሚያመጣዎት የኢንተርኔት ማሰሻዎ ሙሉ ለሙሉ አይዲኤን የሚያስተናግድ ከሆነ ነው ።
|
201 |
+
ማንኛውም ሰው በኢንተርኔት ግንኙነት ካለው አዲስ መጣጥፍ ሊፈጥር ወይም ያለውን መጣጥፍ ሊቀይር ይችላል። የሚከተሉትን መልመጃወች በመውሰድ እንዴት የፈለጉትን ጽሁፍ ማንበብ እንደሚችሉ፣ አዳዲስ ጽሁፎችን ማቅረብ እንደሚችሉ፣ ያሉትን በዓርትዖ ስራ ማስተካከል እንደሚችሉ፣ እንዴት አባል እንደሚሆኑና ብዙ ብዙ ነገሮችን ይረዳሉ። መልካም ትምህርት! መልካም ተሳትፎ!
|
202 |
+
ዋሽራ ማንኛውም ሶፍትዌር ላይ ባማርኛ ለመጽፍ የሚረዳ ሰሌዳንና (keyboard) ፎንትን ያዘለ ሶፍትዌር ነው። እዚህ ገጽ (washra) ላይ የሚገኘውን ማስረጃ በጥሞና ማንበብና ሶፍትዌሩን መጫን በጣም ጠቃሚ ነው። ይህ ሶፍትዌር አጠቃቀሙን የሚያስረዱ ጽሁፎችን ስለሚይዝና የተለያዩ ፎንቶችን (የፊደል ቅርጾችን) ስለሚያስቀምጥ ሊሞከር የሚገባው እጅግ ���ቃሚ ሶፍትዌር ነው። (* ማስታወቂያ - ይህ ዘዴ ለ"Windows XP", "Windows 2000", እና ከዚያ በላይ ላላቸው ኮምፒዩተሮች እንጂ ከ"Windows ME" ጋራ አይስማማም።)
|
203 |
+
CURRENTMONTHNAME በግሬጎርያን ካሌንዳር አሁን የምንገኝበትን ወር ስም በእንግሊዝኛ ይሠጣል። የማንኛውም ቀን ስም በቀጥታ ከእንግሊዝኛ ካለንዳር ወደ አማርኛ ካሌንዳር ለመቅየር የሚጠቅም ዘዴ ለማወቅ፣ Wikipedia:የቀን መለወጫ ያንብቡ።
|
204 |
+
ይህን ደር ገጽ የማየት እንዲሁም ተሳትፎ ለምድረግ የኢንተርኔት ማሰሻዎ አይዲኤን በተሟላ መልኩ ማስተናገድ የለበትም ።
|
205 |
+
ባቱ, ሐምሌ 7 ቀን 2003 (ባቱ) - በምስራቅ ሸዋ ዞን በባቱ ከተማ በተጠናቀቀው በጀት አመት ከስምንት ሚሊዮን ብር በሚበልጥ በጀትና በሕዝብ ተሳትፎ የተገነቡ ስምንት የልማት ተቋማት ተጠናቀው አገልግሎት መጀመራቸውን የከተማው አስተዳደር ጽሕፈት ቤት ገለጸ።
|
206 |
+
b>L¥T on-oRèC §Y yT§LQ kùÆNà ÆlhBèC# bxþNÇST¶ XNQSÝs¤ WS_ yriM gþz¤ öY¬ çcW XNd PéØsR mhmD nùS# ìc½ v¤l yx»¶µN lM xqF ÆN÷CN ymúslù# bL¥T zù¶Ã y¸¿ yrDx¤T DRJèC xUéC túTfêL
|
207 |
+
አዲስ አበባ, ሐምሌ 7 ቀን 2003 (አዲስ አበባ) - የማዕድን ሚኒስቴር ፓዩኒር ሲመንት ማኑፋክቸሪንግ ከተባለ የቻይና ኩባንያ ጋር በ7 ነጥብ 5 ሚሊዮን ብር ወጪ በአነስተኛ ደረጃ ጂፕሰም ለማምረት የሚያስችል ስምምነት ዛሬ ተፈራረመ፡፡
|
208 |
+
ባለፈው ሳምንት በናይጀሪያ መዲና አቡዣ በአንድ የፖሊስ ጽህፈት ቤት ላይ በተጣለው የቦምብ ጥቃት ከሰላሳ የሚበልጥ ሰው ሲገደል ብዙዎችም ቆስለዋል፤ በንብረትም ላይ ከፍተኛ ጉዳት ደርሶዋል። »
|
209 |
+
አዲስ አበባ, ሐምሌ 7 ቀን 2003 (አዲስ አበባ) - በምሥራቅ አፍሪካ አገሮች የተከሰተውን ድርቅ በዘላቂነት ለማስወገድ በሚቻልባቸው ጉዳዮች ትኩረት ሊሰጥ እንደሚገባ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት አሳሰበ።
|
210 |
+
Addis Ababa, July 13, 2011 (Addis Ababa) - The Ethiopian Airlines is pleased to announce that it has successfully completed the task of serving as an official carrier for the celebration of the Southern Sudan independence.
|
211 |
+
የግሪክ ፊደል: α β γ δ ε ζ η θ ι κ λ μ ν ξ ο π ρ σ ς τ υ φ χ ψ ω Γ Δ Θ Λ Ξ Π Σ Φ Ψ Ω
|
212 |
+
ሻሃዳ የላኢላህ ኢልላሏህ ትርጉም : ከአላህ በስተቀር የሚገዙት ሌላ እውነተኛ አምላክ የለም ከአላህ በስተቀር የሌሎችን አምላክነት ማስተባበልንና አምላክነትን ለርሱ ብቻ ማረጋገጥ ያመለክታል፡፡ 1. አላህ (ሱ.ወ) እንዲህ ብሏል፡- "እነሆ ከአላህ ሌላ አምላክ አለመኖሩንም ዕወቅ" ሙሐመድ (47)፡19 2. ነቢዩ ሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) እንዲህ ብለዋል፡- ‹‹በፍፁም ልቦና ላኢላህ ኢልላሏህ (ከአላህ በስተቀር ሌላ አምላክ የለም) ያለ ሰው ጀነት ይገባል፡፡ አል-በዛር የዘገቡት ሐዲስ በፍጹም ልቦና ማለት ቃለ-ተውሒድን ለራሱ ተረድቶ ተግባራዊ ማድረግ፣ አላህ ሰውንና አጋኔኖችን ለርሱ ብሎ የፈጠረበት ተውሒዱን (አንድነቱን) ያጠቃለለ በመሆኑ ከሁሉም በፊት ለዚህ ጥሪ ማድረግ ነው፡፡ 3. ነቢዩ ሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) አጎታቸው አቡ ጧሊብ ታመው ለሞት ሲያጣጥሩ፡- አላህ ዘንድ ለርስዎ እምሟገትበትን ቃል ‹ላኢላህ ኢልላሏህ› ይበሉ፣››ብለዋል፡፡ አጎታቸው ግን እምቢ አሉ፡፡‹‹አጎቴ ሆይ 4. የአላህ መልዕክተኛ (ሰ.ዐ.ወ)፣ አጋሪዎች ‹‹ላኢላህ ኢልላሏህ›› እንዲሉ ጥሪ በማድረግ ለአሥራ ሶስት ዓመታት መካ ውስጥ ቆይተዋል፡፡ የአጋሪዎቹ ምላሽ ግን ቁርኣን ቀጥሎ ያስቀመጠው ነበር፡- ‹‹ከነሱ የኾነ አስፊራሪም ስለ መጣላቸዉ ተደነቁ፣ከሐዲዎቹም ይህ ድግምተኛ (ጠንቋይ) ውሽትም ነው፣ አሉ፡፡ ይህ አስደናቂ ነገር ነው፣ አሉ፡፡አማልክቶቹን አንድ አምላክ አደረጋቸውን ከነርሱም መኳንንቶቹ፡- ኺዱ፣በአማልክታችህም (መግዛት) ላይ ታገሱ፣ ይህ (ከኛ) የሚፈለግ ነገር ነውና እያሉ አዘገሙ፡፡ ይህንንም በኋለኛይቱ ኃይማኖት አልሰማንም፣ ይህ ውሸትን መፍጠር እንጂ ���ላ አይደለም (እያሉም) ሷድ (38)፡4-7
|
213 |
+
"መልካም ስራ የመንፈስ እርካታ እንደሚሰጥ ሁሉ በአንፃሩም መጥፎ የሆነ ተግባር የሕሊና እሾህ ሆኖ በየሄደበት የኮሰኩሳል::"
|
214 |
+
የሳይሌሲያ ቋንቋ ተናጋሪዎች የራሳቸው ፊደላት ስላልነበራቸው ለጽሑፍ የፖልኛን ፊደላት ይጠቀሙ ነበር። በ1998 በ10 የሳይሌሲያን ፊደላት እና ዲግራፎች (digraphs) የተመሠረተ የአጻጻፍ ደንብ ተፈጥሮ፣ በኢንተርኔትና በሳይሌሲያን ዊኪፔድያ የተስፋፋ ጥቅም ላይ ውሏል።
|
215 |
+
Dar es Salaam, Tanzania - Young Africans "Yanga" of Tanzania beat fellow compatriot Simba 1-0 to win the 2011 CECAFA Kagame Cup here today, while El ... Read More
|
216 |
+
ስታዘጋጁ ተጨማሪ እርዳታ ቢፈልጉ የማዘጋጀት እርዳታ እና የማዘጋጀት ዘዴ አሉ። መሰናከል ቢመጣብዎ ሌላ አዘጋጅ በውይይት ገጹ ላይ ይጠይቁ። ደግሞ መጋቢ (ሲሶፕ) መጠይቅ ይችላሉ። ሰው ምን ግዜ እኮምፒውተር ፊት አይኖርምና መልስ አሁኑን አይጠብቁ!
|
217 |
+
Addis Ababa, July 14, 2011 (Addis Ababa) - The newly appointed Ethiopian Ambassador to South Africa, Dr. Yeshimebrat Mersha on Tuesday presented her letter of credentials to South African President Jacob Zuma, the Ministry of Foreign Affairs said.
|
218 |
+
Jimma, July 14, 2011 (Jimma) - More than 435 million birr has been secured from three woredas of Illuababora Zone of Oromia State from the sale of coffee supplied to the central market.
|
219 |
+
EthioSports.com would like to congratulate Dedebit FC on a job well done!
|
220 |
+
ዱዓ እዳ ያለበት ሰው የሚያደርገው ዱዓ "አልሏሁምመ ኢክፊኒ ቢሐላሊከ ዐን ሐራሚከ ወአግኒኒ ቢፈድሊከ ዐምመን ሲዋከ "
|
221 |
+
ኢዚህ ሙከራ ላይ እንዲሳተፉ እናበራታታዎታለን ። የ http://አማርኛ.idn.icann.org እንዲሁም የአማርኛ አይዲኤን ዊኪ ላይ የሚገኙት አገልግሎቶ በዝርዝር አሰራራቸውን በመገምገም እንዲሳተፉ እናበረታታተለን ። ለእያንዳንዱ ጽሁፍ የተለያዩ የውይይት ገጻች የገኛሉ ።
|
222 |
+
የሠንጠረዥ አሠራር ለማወቅ በእንግሊዝኛ en:Help:Table ያለውን እርዳታ ያንብቡ።
|
223 |
+
Great Job Dedebit, good luck for st george they need more than 2 goals win!!
|
224 |
+
We're sorry, due to legal issues this content can not be transmitted as live stream.
|
225 |
+
Dedebit led 1-0 at half-time thanks to a goal by their top striker Getaneh Kebede (37), and added a second courtesy of Temesgen Tekle.
|
226 |
+
ይንን <blockquote> መጠቀም ይቻላል። ይህ ሌላ ስው የተናገረውን ቃል ወይም ከሌላ መጽሐፍ የተመሰደን ጽሁፍ ለማሳየት ጠቃሚ ነው።
|
227 |
+
Addis Ababa, July 14, 2011 (Addis Ababa) - The media play a significant role in sensitizing the public about the activities of the House of Peoples' Representatives (HPR), Government Whip in the House , Aster Mammo said.
|
228 |
+
عن أبي هريرة رضي الله تعالى عنه أن رسول الله صلى الله عليه وسلم قال " من كان يؤمن بالله واليوم والآخر فليقل خيراً أو ليصمت ، من كان يؤمن بالله واليوم الآخر فليكرم جاره ، ومن كان يؤمن بالله واليوم الآخر فليكرم ضيفه " " رواه البخاري ومسلم " مايستفاد من الحديث : الحث على إكرام الضيف والجار وإن ذلك من الأيمان على المسلم أن يقول الخير والا فالسكوت أولى له
|
229 |
+
ሙሐመድ (ሰ..ዐ.ወ) የአላህ መልዕክተኛ መሆናቸውን መመስከር ማለት፣ ከአላህ መላካቸውን በማረጋገጥ የተናገሩትን ሁሉ አምኖ መቀበል፣ ያዘዙትን መፈጸም፣የከለከሉትንና ያስጠነቀቁትን ነገር መተውና በደነገጉት መሰረት አላህ መገዛት ነው፡፡
|
230 |
+
ፈረንሣዊው ፒየር ሳቮርግናን ዲ ብራዛ የመጀመሪያውን ጉዞ ወደ ጋቦን-ኮንጎ አካባቢ በ1875 እ.ኤ.አ. ነው ያደረገው። ፍራንስቪል የሚባለውንም ከተማ እሱ ነው ያቋቋመው።
|
231 |
+
عن أبي حمزة أنس بن مالك رضي الله عنه خادم رسول الله صلى الله عليه وسلم عن النبي صلى الله عليه وسلم قال " لا يؤمن أحدكم حتى يحب لأخيه ما يحب لنفسه " رواه البخارى ومسلم የአላህ መልእክተኛ(ሶ.አ.ወ) አገልጋይ አቡ ሀምዛ አነስ አብን ማልክ (ረ.አ) እንዳወሩት ነብዩ (ሶ.አ.ወ) እንዲህ ብለዋል :- " አንድ ሰዉ ለራሱ የሚወድዉን ለወንድሙ ካልወደደ እምነት የለዉም ::"
|
232 |
+
"አላህ ሆይ! ���ትካዜና ሐዘን : ከደካማነትና ስንፍና: ከስስትና ፍርሃት : ከእዳ ጫናና ከሽንፈት በአንተ እጠበቃለሁ:: " (ቡኻሪ) የጭንቅ ጊዜ ዱዓ
|
233 |
+
I stand to be corrected but haven't they made it to the round of 32, not 16? usually the round of 16 is in May. Congratulations nonetheless
|
ara.txt/ara.txt
ADDED
@@ -0,0 +1,3 @@
|
|
|
|
|
|
|
|
|
1 |
+
version https://git-lfs.github.com/spec/v1
|
2 |
+
oid sha256:bb78407a6caccac166bf186ccf5a8d2794d1c5082c6a4807c91a76183e5418ab
|
3 |
+
size 943254896
|