text
stringlengths
14
35.3k
እንደዚህ አይነት ቀለል ያሉ የምግብ አዘገጃጀቶችን እወዳለሁ! እና እርስዎ?
Related Topics:በኢትዮጵያ የሞባይል ተጠቃሚዎች ቁጥር በ25 ሚሊዮን ቀነሰ
“ባንቱስታኒዝም” እና “ጄሪማንደሪንግ” አንድነትም ልዩነትም አላቸው፡፡ “ባንቱስታኒዝም” የዘረኝነት ባህሪ ያለው ሲሆን፤ “ጄሪማንደሪንግ” ደግሞ ፖለቲካዊ ባህሪ አለው፡፡ አሁን በሀገራችን በአንዳንድ አካባቢዎች እየተደረገ ያለው ተግባር የባንቱስታኒዝምም የጄሪማንደሪንግም ገጽታ ያለው መሆኑ ይስተዋላል፡፡
25/07 ዓለምለኻዊ መዓልቲ፡ ግዳይ ነገደ-ባርነት፣ እትዝከረላን ልዕሊ 15 ሚልዮን አብ ባርነት ዝጠሓሉላን፣ንኣስታት 400 ዓመት ብዘይምቁራጽ ዝቕጽል ዝነበረ፡ብቓልሲ እቶም ብሓይሊ ባሮት ዝኾኑ ዝተቛረጸ፣ ግናኸ መልክዑ ለዊጡ ዝቕጽል ዘሎ፣ነዚ ነገር ንምቅላሱን፣ ነቲ ዝተቛረጸ ንምዝካርን እዛ ኣብ ላዕሊ ተጻሒፋ ዘላ ዕለት ክትብዕልን፣ መዓልቲ ዘተን ዝኽርን መተሓሳስቢን ክትከዉን ወሲኑስ ዓመት መጸ፣ አብ ኹሉ ሃገረትን መጋባበእያታትን ድርጅታት ኣዳባባይን ፣ብመልክዕ ዘተ ይኹን ቲያትር፣ መደረታት፣ ሰላማዊ ሰልፍታት፣ ብምዝውታር ብዕምቆት በቢ ዓይነቱ ምውሳእ ይርአ።
እቲ ሳንቃ ኣፍ ልቢ ኻብ ኤፎድ ከይፍለ፡ ኣብ ልዕሊ እቲ ብብልሓት እተገብረ ቕናት ኤፎድ ኪኸውን። ነቲ ቐላብቲ ሳንቃ ኣፍ ልቢ ምስቲ ቐላብቲ ኤፎድ ናብ መቕደስ ምስ ዚኣቱ ነቲ ስም ደቂ እስራኤል ኣብቲ ናይ ፍርዲ ሳንቃ ኣፍ ልቢ ገይሩ፡ ወርትግ ኣብ ቅድሚ እግዚኣብሄር ንመዘከርታ ኪኸውን፡ ኣብ ልዕሊ እግዚኣብሄር ንመዘከርታ ኪኸውን፡ ኣብ ልዕሊ ልቡ ይጹሮ።
> መልዕክቶች እና የፍቅር ግንኙነት አገልግሎቶች በበርካታ ጊዜ በቀን በማጣራት.
16 ራብዓይ፡ ሓልዮትካ ንምርኣይ ግብራዊ መገድታት ኣናዲ። ንኣብነት፡ ነቲ ብዓል ቤት ኣብ ዘይጥዕሞ እዋን እንተ ኼድናዮ፡ እንታይ ክንገብር ንኽእል፧ ይቕረታ ሓቲትና ኣብ ዝሓሸ ግዜ ኸም እንምለስ ክንገልጽ ንኽእል ኢና። እቲ ብዓል ቤት ቀሊል ሓገዝ እንተ ኣድልይዎ፡ ወይ ዓዲ ውዒል እንተ ዀይኑ እሞ ዚልኣኾ ሰብ እንተ ደልዩ፡ እንታይ ክንገብር ንኽእል፧ ነቲ ሰብ ክንሕግዞ ንኽእል ኢና።—ምሳሌ 3:27 ኣንብብ።
የሞጋቾች ድራማዋ መልካም በቀጥታ ስርጭት የዘፈነችው ሙዚቃ
ሥልጠናውን በማኅበረ ቅዱሳን የሰው ሀብት ሥራ አመራርና ጠቅላላ አገልግሎት፤ የሀገር ውስጥ ማእከላትና የግቢ ጉባኤያት ማደራጃና ማስተባበሪያ ዋና ክፍል አዘጋጅተውታል፡፡
ኢትዮጵያ ዉስጥ የሚገኙ የማስተማር እና የማሰልጠን ሥራ
ለምሳሌ ያገር ባህል ለብሶ ቀሚስና ኩታ አድርጎ ባህላዊ የሙዚቃ መሳሪያዎችን ይዞ የሚዘመር ዘማሪ ( ኴየር ) ቡዙ ስለማይታይ ይመስለኛል:
2ኛ. አደም በጀነት እያለ ለፈጸመው አመጽ (መዕሲያህ) በቀደር ሳይሆን ያሳበበው፡ እራሱን በመውቀስ የጌታውንም ምሕረት በመሻት ከባለቤቱ ጋር ተውበት ገብቷል፡፡ አላህም ይቅር ብሏቸዋል፡፡ የኃጢአት ምሕረትንም አግኝተዋል፡፡
ከምድብ ስድስት የሚጠበቀው ተጫዋች ጋናዊው የአትሌቲኮ ማድሪዱ ወሳኝ አማካይ ቶማስ ፓርተይ ነው። በምድቡ በርካታ የማጥቃት ባህሪ ያላቸው እና ከዚ በፊት በውድድሩ ልምድ ያላቸው እንደነ አሳሞሃ ጅያን የመሳሰሉ ተጫዋቾች ቢኖሩም እንደ የሃያ ስድስት ዓመቱ ውጤታማ አማካይ የሚያክል ግን አይጠበቁም። በአትሌቲኮ በበርካታ ሚናዎች ላይ የሚጫወተው አይደክሜው ተጫዋች በጋናም ተመሳሳዩ ሚና ከተሰጠው እንደሚያንፀባርቅ ይጠበቃል።
“መንግስት፤ የዋጋ ንረቱን ለማውረድ ፈቃደኛ የማይሆነው፤ ዜጎቹን ስለማይፈራ ነው” የሚል ምክንያት ሊቀርብ ይችላል። በእርግጥም፤ መንግስት ዜጎቹን እንደማይፈራ ኢህአዴግ ራሱ የሚያምንበት ሳይሆን አይቀርም። ኢህአዴግ፤ አልፎ አልፎ፤ “መንግስት ተነፃፃሪ ነፃነት አለው” የሚል አባባል ይጠቀማል። ምን ማለት መሰላችሁ? አሁን ባለው የአገራችን ሁኔታ፤ መንግስት ከህዝብ ቁጥጥር ውጭ፤ የህዝቡን ተቃውሞ ሳይፈራ እንዳሰኘው ውሳኔዎችን ማሳለፍና ተግባራትን መፈፀም የሚችልበት ሃይል አለው እንደማለት ነው።
የማዕድን ኩባንያ የማዕድን ፈቃድ ለማግኘት ብዙ ፕሪሚየም/ከተገቢው በላይ እንዲከፍል ይጠየቃል።
32. የብሄራዊ ተጠባባቂ የሃይል ዋና አዛዥ ሜ/ጀ ማሞ
ብዛዕባ ስርወ ሓሳብ ቅዱስ ኣቦና ር.ሊ.ጳ. ፍራንቸስኮ ዘዘንትው መጽሓፍ - ሬድዮ ቫቲካን
፤ እግዚአብሔርም የአዳም ልጆች የሠሩትን ከተማና ግንብ ለማየት ወረደ።
ኢትዮ-ቻናል፡- የዘንድሮው የ2005 የአካባቢ ምርጫ መድረክን ጨምሮ ወደ 28 ያህል ተቃዋሚ ፓርቲዎች ከውድድሩ ወጥተዋል፤ በአጠቃላይ ‹‹ተስፋ አስቆራጭ ነው›› እያሉ ነው፡፡ ይሁንና፤ ከውድድሩ በተስፋ መቁረጥ ከመውጣት ቢያንስ በጠባቡ የፖለቲካ ምህዳር ውስጥ ያሉትን ተግዳሮቶች በመቋቋም የህዝብን ምርጫና ፍላጐት ማራመድ አይቻልም ነበር?
ዶላር ፓውንድ እና ብር በአየር መንገድ ሰራተኞች ወደ ቻይና ሲዘዋወር ተያዘ
ብዙዎች ይስማሙበታል። አዛዥ-ናዛዥ አለመፈለግ፣ በራሳቸው ጀማሪ-ፈጣሚ የመሆን ፍላጎት ነው ይሏቸዋል።
በዛሬው #77ከመቶው በተሰኘው የወጣቶች ዓለም ዝግጅት ሺሻ ማጨስን ከሰኔ ወር ጀምሮ ስለምታግደው ምዕራብ አፍሪቃዊት ሀገር ጋና እና የአደንዛዥ እፅ ሱሰኞችን በመልሶ ማቋቋም ስራ ስለተሰማራው የኬንያ ማዕከል እንቃኛለን።
ባረጀ እና ያፈጀው ‹‹ተሃድሶ›› ሀረግ ዳግም መደለል፣ ዳግም መታለል አንፈልግም፡፡
እኔ አውሮፕላን (Glyphosate) ለዘጠኝ ዓመቶች በአውሮፓ ፈቃድ መስጠትን ማራዘም ... ለማን አመሰግናለሁ?
በ Haydarpaşa እና በአ Adapazarı መካከል ተዛማጅ በረራዎችን ለማስኬድ ያገለገለው የኦክ አዳድዛር ባቡር አሁንም የ 24 በረራዎችን እያደረገ ነው ፡፡ የሰረገላዎች ቁጥር ከ 8 ወደ 7 ስለተቀነሰ ፣ ከመጀመሪያዎቹ ማቆሚያዎች የሚጓዙት ብቻ ቦታን ማግኘት እና መቀመጥ ይችላሉ ፡፡ በቆርኪ ፣ በኩሩሜ እና በደሊቂሴ የባቡር ጣቢያዎች ቅርብ በሆኑ የመኖሪያ አካባቢዎች ያሉ ዜጎች ከባቡሩ በጭራሽ ተጠቃሚ ሊሆኑ አይችሉም ፡፡ ጥያቄያችን የባቡር እና የጋሪን ባቡር አዴፓዛር ቁጥር መጨመር ነው ፡፡ የተዘጋ የባቡር ጣቢያዎችን በመክፈት ላይ። ”
Izmir-Odemis ባቡር አንበሳዎችን አንሥቶ አንሥቶ አንግቶታል 3 የተጎዱ
ስለ አሁን ያገባ), እሷ ይፈልጋል መጋበዝ የእሷ.
የመውጊያውን ብረት ብትቃወም ላንተ ይብስብሃል እንደተባለው ነው የሚሆንባችሁ።
የሕዝብ ቁጣ ወደ ጥፋት ሲለወጥ ግን ጽዋውን መላው የኢትዮጵያ ሕዝብ ነው የሚጠጣው! ይህ ሳይሆን ግን ዘራፊዊዎቹን ከአሁኑ ልክ ማስገባት ያስፈልጋል!
ኣብ ኣውራጃ ቬስትማንላንድ 4 ሆስፒታላት ኣለዋ። ምምሕዳር ኣውራጃ ኣብ ቬስተሮስ ሾፒንግን ሳላን ዘለዋ ሆስፒታላት ይውንን። ሆስፒታል ፋጌሽታ ብብሕታዊ ትካል ይመሓደር። ብዘይካ ሆስፒታላት፡ ብዙሓት ህዝባውን ብሕታውን ማእከላት ጥዕናውን ኣለዋ። ኣብ ኣውራጃ ቨስትማንላንድ ናብ ባዕልኻ እትመርጾ ማዕከል ጥዕና ክትከይድ ትኽእል ኢኻ።
መርከቧ በውኃ እንድትሞላ የሚያደርጋት ዋናው ምክንያት የማዕበሉ ብርታት ሳይሆን የአገልጋዮቹ የእምነት ጉድለት ነው፡፡ የቀደሙት አበው የስሕተት ትምህርቶችን ነቅተው በመጠበቅ ‹የማይተኙ እረኞች› ነበሩ፡፡ ቅዱስ ሄሬኔዎስ ‹በእንተ ኑፋቄ› አቡሊዲስ ዘሮም ‹መድፍነ ኑፋቄ›፣ የተሰኙ መጻሕፍትን የዛሬ 1700 አካባቢ የጻፉት ማዕበሉን ለመከላከል ነው፡፡ የቅዱስ ዮሐንስ ደቀ መዝሙር የነበረው የሰርምኔሱ ፖሊካርፐስ መርቅያን የተባለውን መናፍቅ ‹የሰይጣን የበኩር ልጅ› ይለው ነበር፡፡ እነ አባ ጊዮርጊስ ‹መጽሐፈ ምሥጢርን›ና ‹ፍካሬ ሃይማኖት›ን፣ በ17ኛው መክዘ የነበሩ አበው ‹መዝገበ ሃይማኖት›ንና ‹ከአፍርንጅ የምንለይበት›ን፣ እነ መልአከ ብርሃናተ አድማሱ ጀንበሬ ‹ኮኩሐ ሃይማኖት›ን፣ እነ አለቃ አያሌው ታምሩ ‹መች ተለመደና ከተኩላ ዝምድና›ን የጻፉት ማዕበሉን ለማቆም ነው፡፡ አባ ጊዮርጊስም ይህንን ተጋድሎ ሲገልጠው በፍካሬ ሃይማኖት መጽሐፉ ማጠቃለያ ላይ እንዲህ ብሏል፡-
ብዙዎች ክርስቲያን ተብለው ይጠራሉ ጥቂቶች ብቻ በእምነት ውስጥ በጥበብ ይኖራሉ፡፡ “ዕምነት ተስፋ ስለምናደርገው ነገር የሚያስረግጥ የማናየውንም ነገር የሚያስረዳ ነውና” (ዕብ11፡1) የሰው ልጅ በሃይማኖት ካልኖረ ለምኞቱ ገደብ የለውም፡፡ ያለኝ ይበቃኛል አይልም፡፡ አመንዝራ ሲያይ በፍትወት ስሜት ይቃጠላል፣ የወይን ጠጅ በብርሌ ባማረ መልኩ ባየ ጊዜ መጠጥ ያምረዋል ለዚህ እኮ ጥበበኛው ጠቢቡ ሰለሞን “ከተማን ከመግዛት ራስን መግዛት ይበልጣል ያለው”
በተጨማሪ የኢትዮጵያ ባዮቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ካሳሁን ተስፋዬ፥ ተቋሙ ሀገራዊ የባዮቴክኖሎጂ ምርምር እና ስርፀትን ውጤታማ ለማድረግ፤ በሰው ኃይል ልማት፣ በማዕከላዊ አብይ ላብራቶሪ እና በክልላዊ ላብራቶሪ ግንባታ ፕሮጀክቶችን በስድስት ክላስተሮች አቀናጅቶ ለመተግበር እየተንቀሳቀሰ መሆኑ አብራርተዋል፡፡
በሁለቱም ሁኔታዎች፣ ፍቅርን መሥራች ቢሆኑ ኖሮ፣ ምን ዓይነት የፖለቲካ እና የታሪክ ድል ይሆንላቸው ነበር! እላለሁ፡፡ Missed opportunity የሚባለው እንዲህ ነው፡፡
ለኔ ኢትዮጵያ ቆራጥ፤ ደፋርና አገር ወዳድ፤ ሕዝብ አፍቃሪ የሆነ መንግሥት የላትም እንድል ያስገደደኝ፤ ከሁለት ወራት በፊት በኦሮምያ ክልል ታፍነው የት እንደደረሱ የማይታወቁት ወጣት ተማሪዎች ሁኔታ ነው። ጉራጌ፤ አማራ፤ ኦሮሞ፤ ትግሬ፤ ሶማሌ ወይንም ሌላ ወላጅ ልጁን ከድህነት አሮንቃ ለማውጣት ትምህርት ቤት ሲልክ ልክ ናይጀሪያ እንደሆነው በቦኮሃራም መሰል ድርጅት ልጅ ሲነጠቅ፤ “ይህ ልጅ ወይንም ይህች ልጅ የኔም ልጅ ናት/ነው” ብሎ በአብሮነት መጮህ አለመቻላችን ከውድቀት በታች መቀበራችን ያመለክታል። ይህ ኢ-ሰብአዊነትና ጨካኝነት የተለመደ ሁኔታ መከሰቱን ያሳያል (The normalization of atrocities).
መዓርገ-ጵጵስና ብቅድስና ዝጥመት ክቡር መዓርግ ስለ-ዝኾነ፥ ኣብዚ መዓርግ’ዚ ካብ ዝርከቡ ሰባት፥ ንሚዛን ዝኸውን ክብደት ዘይብሉ ፈኵስ ዘረባ ክስማዕ፥ ትጽቢት ክግበረሉ ኣይከኣልን። እዚ ዘሎናዮ ሻምናይ-ሺሕ ዘመን ግና፥ ካብቲ ክኸውን ዝግብኦ መስመር ወጻኢ፥ ካልእ ስእሊ’ዩ ዘርእየና ዘሎ። ከመይሲ ገለ ጳጳሳት ጸሊም ብምኽዳኖም እንተ-ዘይኮይኑ፥ ካብቲ ጸሊም ክዳን ወጻኢ፥ ብዝኾነ መዐቀንን መምዘንን ኣብ ሚዛን እንተቐመጥናዮ’ውን፣ ንጳጳሳት ዝኸውን ክብደት ኣይንርእየሎምን ዘሎና።
በዚህም ቀነ ቀጠሮ መሰረት ጉዳዩን የተመለከተው 6 ኪሎ መነን አካባቢ የሚገኘው ፍርድ ቤት ይግባኙን በመመርመር በ 2 ሙስሊሞች ላይ የቀረበውን ይግባኝ ውድቅ ያደረገ ሲሆን በተቀሩት 4 ሙስሊሞች ላይ ግን ሌላ ተለዋጭ ቀጠሮ ለየካቲት 20 መስጠቱን ምንጮች አስታውቀዋል፡፡
• ንጉስ ሱስንዮስ በነገሱ በ28ዓመታቸው 1625ዓ/ም ሞቱ፡፡
‹‹ወይ እድሌ…! እሺ አሁን ተረገዝክ…ምን አርጊ ትለኛለህ…?››
ኣስተንትኖ ቃል ኣምላኽ ታሕሣሥ 3ይ ሰሙን
በዩኤምኤኤ AKOM በተሰየመው ስብሰባ ላይ በ AKOM ቢሮዎች ከቢሮፖዚቶች ጋር የተነጋገሩት ፕሬዝዳንት ኤፍሬም ዬሴ እንደተናገሩት “አዳዲስ ድርብ መንገዶች ፣ ብልጥ ጣውላዎች ፣ የምልክት ስርዓቶች ፣ የብስክሌት መንገዶች ፣ ወደ ከተማዋ አዲስ የመግቢያ በሮች እና የባቡር ስርዓት በሰፊው የትራንስፖርት አገልግሎት ይሰጣሉ ፡፡ [ተጨማሪ ...]
1ኛው የ30 ኪ.ሜ የጐዳና ላይ ሩጫ የውድድር ሕግና ደንብ
ካህናቱን ስለ ሕጉ ጠይቅ፤ 12፤ አንድ ሰው የተቀደሰ ሥጋ በልብሱ ዘርፍ ቢይዝ፥ በዘርፉም እንጀራ ወይም ወጥ፥ ወይም የወይን ጠጅ፥ ወይም ዘይት፥ ወይም ማናቸውም መብል ቢነካ ያ የተነካው በውኑ ይቀደሳልን? ብለህ ካህናቱን ጠይቃቸው፤ ካህናቱም።
ተጨማሪ በተለይ Blumenstock አንድ ጥናት ተለዋዋጭነት እና ድግግሞሽ ጋር የሕዝብ ቆጠራ የተሟላ የተጣመረ ሀብት እና ደህንነት ለመለካት ሥርዓት ለመፍጠር እንፈልጋለን (Blumenstock 2014; Blumenstock, Cadamuro, and On 2015) .
- ታዲያ አንተ እስላምን አጥንተህ አሸባሪና ኋላ ቀር የሴቶች አሳዳጅ ለምን አልሆንክም ?
ንጴጥሮስ እቲ ኣነ እየ ኣጆኹም ኣይትፍርሑ ዝብል ርጉጽን ዘተኣማምንን ቃሉ እኹል ኰይኑ ኣተሰምዖን፡ ልክዕ ከም ንኽትድሕን እትሕዞ ገመድ ኰይኑ እዩ ዝተሰምዖ፡ እዚ ንዓና እውን ከጋጥም ዝከኣል ናይ ሕይወት ኩነት እዩ፥ ውሕስነትን ርግጸይናነትን ንኽህልወካ ኣብ ናይ ጐይታ ቃል ምስዘይምልሓቕ ንሆሮስኮፕ ማለት ስግለትን (ሆራስቆጶስ)ን ጥንቆላን ምምኻር ይጅመር እሞ እዚ ኸኣ ሃው ናብ ዝበለ ገደል የብጽሕ።
ሕይወትን መቆጣጠር ከምታስበው በላይ ቀላል ሊሆንልህ ይችላል።
ህመም በመጠቀም NSAIDs ለማስታገስ, እና እጾች (Promedolum, ሞርፊን). ለስላሳ የጡንቻ የጣፊያ ቱቦዎች መካከል ዘና, መኮማተር ማስወገድ እና የጣፊያ ጭማቂ የሚያስተዳድረው antispasmodics መካከል በገሃድ ለማሻሻል (ለምሳሌ, Nospanum). የጣፊያ ጭማቂ ያለውን secretion ለማፈን ሲሉ atropine ያዛሉ እና ብርድ ሆድ ላይ ተግባራዊ. የተለያዩ መድሃኒቶች በደም አስተዳደር ምክንያት ህመም እና ማስታወክ ስለ የሚተዳደር ነው.
tweet “ጌታችሁ በዘመናችሁ ውስጥ ችሮታውን የሚለግስባቸው ቀናት አሉትና ችሮታውን ለማግኘት የተመቻችሁ ሆናችሁ ቅረቡ..”
የኢስታንቡል ሜትሮፖች ማዘጋጃ ቤት, ኢስታንቡል አውሮፕላን ማረፊያ በፌብሯሪ ወደ ኢስታንቡል አውሮፕላን ማረፊያ የሚያጓጉዝ ነውHalkalı እና Gayrettepe-Istanbul አየር መንገድ, አዲሱ የልማት ዕቅዶች ተፈቅደዋል. ለ IMM ስብሰባ የቀረበው ሪፖርት ነበርHalkalı መሥመር [ተጨማሪ ...]
* ገዥዉ ፓርቲ የሀገር ሃብትን ሲዘርፉ የቆዩ የፓርቲና የመንግስት አማራሮችንም ሆነ ማንኛዉንም ህገወጥ ያለአንዳች ሃዘኔታ በቁጥጥር ስር አዉሎ ለህግ መቅረብ ፤
በሕይወት ታሪክ አፃፃፍ ላይ የአተራረክ አንፃር ሌላው አነጋጋሪ ጉዳይ ነው፡፡ ታሪኩን ማን ቢተርከው ይሻላል? ባለቤቱ ወይስ ሁለተኛው ሰው? ይሄን በተመለከተ ሁለት አይነት አስተያየቶች ይሰነዘራሉ፡፡ አንዳንዶች ባለቤቱ ራሱ ቢጽፈው ይሻላል ሲሉ ሌሎች ደግሞ “አይደለም - የተባ ብዕር ያለው ልምደኛ ቢተርከው ይበጃል” በማለት ይሞግታሉ፡፡
• ሀገሪቱ የገባችበትን አጣብቂኝ እንቀንሳለን ብለን ነው የመጣነው
“ወደ ሀገሬ ተጠርዤ ከመጣሁ ጀምሮ ታናናሽ ወንድም እና እህቶቼን ቀና ብሎ ማየት አቅቶኛል፤ እናቴም አንዴ ከሚጥላት ሲያሻው ከሚያቃናት ህመሟ ጋር እየታገለች በተቻላት አቅም እኔ እንዳልከፋባት የምታደርገውን ስታጣ፣ የምትይዝ የምትጨብጠው ሲጠፋት ሳይ ቤቱን ለቀህ ብረር ብረር ይለኛል፡፡ ወንድምና እህቶቼ ቅስማቸው ተሰብሮ፣ ተስፋቸው ጠውልጐ ያየሁ እየመሰለኝ እረበሻለሁ፡፡ ይኸው የሀገሬን ምድር ከረገጥኩና ቤተሰቦቼን ከተቀላቀልኩባት ከዛች ምሽት ጀምሮ እላዬ ለይምሰል ፈክቶ ውስጤ ግን ጠቁሮ እየተብሰለሰልኩ አለሁ፤ ያለፉትን ሃያ ቀናት በሌቱ እንቅልፍ ቀርቶ በቀኑም ያቃዠኛል፡፡ የሚታየኝ ሁሉ ተስፋቢስነት ነው፡፡ ልብሴን እንኳ ሳልይዝ ባዶ እጄን ነው የመጣሁት፡፡ ቀደም ሲል በባንክ ያስቀመጥኳት ገንዘብ ደግሞ የእኔንም ሆነ እንደ አባት በልጅነቴ የማሳደጉን እዳ ልወጣ ቃል ገብቼ የተቀበልኳቸው ወንድምና እህቶቼን ጉሮሮ ለመድፈን ከሁለት ወራት በላይ አቅም የላትም፡፡
እዚ ቋንቋ እዚ መላእኽትን ደቂ ሰባትን እናኣጽንዑ: መልክዑ ብሕሊና እናዘከሩ፡ ረቂቕ ኣካሉ ብልሳን እናረምሰሱ ይግልገልሉ ነበሩ።
ሰሜን አፍሪቃዎች ኮሎኔል ሙዓመር ቃዛፊን ካስገደሉ በኋላ አድፍጠዉ ማየቱን የመረጡ መስለዋል። ምሥራቆች ግን በደቡብ አፍሪቃና በናጄሪያ-መሪነት ደቡብ እና ምዕራቦች ከሚሻኮቱበት መድረክ ዋና ተዋኝ ናቸዉ።ምክንያትም አላቸዉ።ያዉ ግን ጥቅም።
ይህ ነው የተባበሩት መንግስታት የአካባቢ ታሪክ ታሪክ.
‹‹አልቃሽ ሕዝብ አይሻገርም›› ያሉት ጠቅላይሚኒስትር ዓቢይ አሕመድ ‹‹እያመመኝ መታከም አልቻልኩም›› ብለዋል፡፡
በዓለም ዙሪያ ሃያ አምራቾች አሉ. ዋናው የምርት አካባቢዎች እስያ / በኦሽንያ (TWh 25,61 2009 ምርቶች) እና በሰሜን አሜሪካ (16,5 TWh) ናቸው. በእርግጥም, ዋናው አቀፍ ንፋሎት ኃይል በፓስፊክ አካባቢ (የእሳት እንጠራራ) ውስጥ እና የአፍሪካ ስምጥ ክልል ውስጥ ነው የሚገኙት. ከፍተኛ የእሳተ ገሞራ እንቅስቃሴዎች ያሉባቸው ክልሎች, ከፍተኛ ኃይል ለሃይድሮ ኤርሚናል ኃይል የሚገለገሉበት ዋና የሙቀት ምንጭ.
በመሆኑም መሠረታዊ የሆነው ግብረ ገባዊ አስተምሮት ያስፈልጋል የሚል ፅኑ አቋም አላቸው።
(src)="2.1"> እንደመሪ ቃል " የበይነመረብ ነፃነት " የሚል ባነር የያዙት በነፃ ሐሳብን የመግለጽ መብት አራማጆች በዮርዳኖስ የበይነመረብን ሞት አዝማሚያ ጠቁመዋል ፡ ፡
“በሚስቶቻቸው ወይም እጆቻቸው በያዟቸው (ባሪያዎች) ላይ ሲቀር፡፡” [አልሙእሚኑን :6]
የናሙና ናሙናው መረጃው እንዳመለከተው የስቶክሆልም ህዝብ 20% ህዝብ ቀድሞውኑ በኮርኔቫቫይረስ ተከላክሎ ነበር ፡፡ የቡድን በሽታ የመከላከል አቅምን ለማሳካት ፣ መጠኑ ከ 60 እስከ 70% መሆን አለበት ፡፡ ከሰሜን አውሮፓ የሚገኘው ኤክስ expertርቱ ይህ ተፈላጊ ደረጃ “በጥቂት ሳምንታት ውስጥ” እንደሚደርስ ገምተዋል ፡፡
ዛሬ በታሪክ ውስጥ: 18 ዲሰምበርግ 1923 የኒፊያ ደካማነት ቼስተር እንዳስቀመጠው ... 18 / 12 / 2012 ታሪክ ታህሳስ 18 1923 Wekalat Nafie ውስጥ በዛሬው ጊዜ የውክሌና በኩል ሪፖርት ቼስተር መብት ቀርቷል. ታህሳስ 18 1926 መስመር Turhal ያለውን Samsun-Sivas, Sivas ክፍል ግንባታ ወደ-አሞሌው destrav ወደ የቤልጂየም ኩባንያ ሶሺየት Industtriell ተሰጠው. ሚሊዮን ግንባታ ወጪ መስመሩን ለመጨረስ ይሆናል 1 መጋቢት 1927 3 15 ዓመት ጀምሮ ውል (TL 30 ሚሊዮን ይሆናል.) መሠረት ኩባንያ የፋይናንስ ውድቀት ጀምሮ ውል መቋረጥ ነበሩ.
የኪነ-ጥበብ ሰዎች ወይም ከያኒያን ልንላቸው እንችላለን:
የጣና ሀይቅ ችግርን ለመፍታት ከተጀመረው ገና ያልተነካው ስለሚልቅ አካባቢውን በፓርክነት ከልሎ ስትራቴጂክ ዶክመንት እንዲዘጋጅለትና በሥርአት እንዲመራ፣ ለኤሌክትሪክ የሚለቀቀው ውሀም በዘፈቀደ መሆኑ እንዲቀርና በሀይቁ የሚገለገል ሁሉ ሀይቁን ከመታደግ አልፎ ለተገለገለበት የሚገባውን ክፍያ የሚፈጽምበት ሥርአት ሊዘረጋ እንደሚገባው ነው ተወያዮቹ ያሠመሩበት::
ሕገ መንግሥቱ ዝም ብሎ ‹‹ሞኝ›› ነው፡፡ ማንኛውም ሰው የማይደፈርና የማይገሰስ፣ በሕይወት የመኖር፣ የአካል ደኅንነትና የነፃነት መብት አለው ይላል፡፡ በተከታዮቹ የአንቀጽ 15፣ 16 እና 17 ድንጋጌዎች እነዚህን የሕይወት፣ የአካል ደኅንነትና የነፃነት መብቶችን ይደነግጋል፡፡ በሚያዝያ ወር ውስጥ ነው አሉ ወላጆች ልጃቸውን ሄደሽ ሹርባ ተሰርተሽ ነይ ብለው ያዛሉ፡፡ በዚያ ዕድሜ ክልል ውስጥ የምትገኘው መለስተኛ ወጣት ሹርባ ሠሪዋ ዕረፍት ላይ ናት፣ ሥራ አትገባም ብላ ለወላጅ አሳውቃ ፀጉሯን ካስክ ውስጥ ገብታ ፈታ ፈታ እንዲያደርጉላት የተቀበለችውን የወላጅ ትዕዛዝ ለማስፈጸምና ለመፈጸም ወደ ፀጉር ሠሪ ትሄዳለች፡፡ ‹‹ካስክ›› ገብታ ትሞታለች፡፡ የእንቅርት ሕመምተኛዋ ሆዷን ተቀዳ ራሷን ስታውቅ በዓይኗ አልቅሳ በእጇ አብሳ ቁጭ ብላለች፡፡ በአንድ የአገራችን የሕክምና መስጫ ተቋም ሆድሽ ውስጥ ከፍተኛ እጢ አለ፤ አስቸኳይ በኦፕራሲዮን ካልወጣ የማይቀለበስ አደጋ አንዣቦብሻል ተብላ የደነገጠች ሴት አቅሙ ያላት ኖሮ ጀርመን አገር ሄዳ ስትመረመር በአገር ዶክተር ፊርማና ጽሑፍ ዕጢ የተባለው የሦስት ወራት ጽንስ ሆኖ ያርፈዋል፡፡ ዝርዝሩ ብዙና አስደንጋጭ ነው፡፡ ይህ ሁሉ የሚሰማው ከአፍ ወደ አፍ በሚሠራጭ ጋዜጣ ነው፡፡
የኦሮሞ ሕዝብ ከሌሎች ኢትዮጵያዊ ወገኖቹ ጋር የወያኔ ትግሬ አገዛዝን ሲታገል የቆየው በስሙ በሚነግዱና በሥልጣን ፍትወት በሰከሩ ዘረኞች ተረኛ ጨቋኝና ዘራፊ ለመሆን ወይም ‹የኦሮሞ ወያኔ› ለመፍጠር አይደለም፡፡ ይልቁንም ከቀረው ኢትዮጵያዊ ወገኖቹ ጋር ቋንቋው÷ባህሉና ታሪኩ ተከብሮለት ለሁሉም እኩል የምትሆን፣ ዜጎች ኹሉ በፈለጉትና በመረጡት የኢትዮጵያ ክፍል በባለቤትነት÷ በነፃነት በመንቀሳቀስ ኑሮአቸውን መሥርተው በሰላምና በፍቅር ተሳስበው የሚኖሩባት ኢትዮጵያን በማይናወጽ የዴሞክራሲና የሕግ የበላይነት መሠረት ላይ ለማቆም ነው፡፡
በርካታ ገጽታዎች ጎጂ የድር ጣቢያዎችን እና የሐሰት ትራፊክን ለማጣራት ጥቅም ላይ ይውላሉ. እንደዚህ ዓይነቶቹ ገጽታዎች የአስተናጋጆች ስም, የአገልግሎት አቅራቢዎች, ቦታ እና የአይፒ አድራሻን ያካትታሉ. ለምሳሌ, አንድ የሻርክ አስተላላፊ የጠቋሚውን ማጣቀሻ እና ትራፊክን ለማጣራት ትክክለኛ የአስተናጋጅ ስም ማጣሪያን መጠቀም ይችላል..ተንኮል አዘል ዌርን, ትሮጃን ቫይረስን, እና የንድፍ ትራፊክን ለማጣራት የተረጋገጡ ቴክኒኮችን መጠቀም.
የራስዎን የድር ጣቢያ ወይም ጦማር ለማመልከት ጥቂት ተጨማሪ PR7 የጀርባ አገናኞችን ለማግኘት የ "እርምጃ-ወደ-እርምጃ" እቅዶችን ይከተሉ.ገጾችን, የጎራ ባለስልጣንን, እና በ SEO በአጠቃላይ በከፍተኛ ደረጃ ሊለካ የሚችል ማሻሻያ ይደሰቱ.
ዘፍጥረት 36:31 *በእስራኤል ልጆች ላይ ንጉሥ ከመኖሩ በፊት* በኤዶም አገር የነገሡ ነገሥታት እነዚህ ናቸው።
← ሼክ አላሙዲን የህወሃትን 40 ኛ አመት በአል በአዲስ አበባ ስፖንሰር አደረጉ
በስታደ ኦሎምፒክ ደ ራድስ በተደረገው ጨዋታ ባለሜዳዎቹ የእንቅስቃሴ እና የግብ ሙከራ የበላይነት ይዘው ግጥሚያውን ጨርሰዋል፡፡ ጨዋታው በተጀመረ በ6ኛው እና በ8ኛው ደቂቃ በአማካዩ ፋክረዲን ቤን የሱፍ እና ሰአድ ባጉር አማካኝነት ያገኛቸው እድሎች በኤስፔራንስ በኩል ሳይጠቀሙባቸው ቀርቷል፡፡ በ10ኛው ደቂቃ የኪንሻሳው ሃያል ክለብ ቪታ በካሜሮናዊው ያዚድ አቶባ አማካኝነት መሪ መሆን የቻለበትን ግብ አስቆጥሯል፡፡ በቻን 2016 ድንቅ ብቃቱን ለሃገሩ ያሳየው አቶባ በመልሶ ማጥቃት ሩዋንዳዊው ኢንተርናሽናል እርነስት ሱጌራ ያቀበለውን ኳስ ወደ ግብ ክልሉ ይዞ በመግባት በግብ ጠባቂው ሞይዝ ቤን ሻሪፋ መረብ ላይ አሳርፏል፡፡ ቢሆንም ኤስፔራንስ አቻ ለመሆን አስር ደቂቃዎች ብቻ በቂ ነበሩ፡፡ ከፍተኛ ጫና ፈጥረው የተጫወቱት ኤስፔራንሶች በኮትዲቯራዊው ፎሲኒ ኩሊባሊ በግንባሩ በመግጨት የአቻነቷን ግብ አስገኝቷል፡፡ ኩሊባሊ በጨዋታው ላይ የተሰለፈ ብቸኛው ቱኒዚያዊ ያልሆነ ተጫዋች ሲሆን በቋሚ አሰላለፉ ውስጥ የገቡ እና በተጠባባቂ ወንበር ላይ የነበሩ የክለቡ ተጫዋቾች በሙሉ ቱኒዚያዊያን ናቸው፡፡
ነገር ግን፣ ከሚታሰበው በላይ የአብዛኛውን ሕዝብ ድጋፍ ያገኘ የሚመስለው የዐቢይ አሕመድ አስተዳደር ይህን በጎ ዕድል በአግባቡ ሊይዘው አልቻለም፡፡ ተቃዋሚዎችን ሁሉ የሚናገሩትን አሳጥቷቸው የነበረው የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አንደበት እንዳጀማመሩ ሊሆን አልቻለም፡፡ ከሹመቱ ወዲህ የተከሰቱት ግጭቶች ከሥልጣን የተገፋው የሕወሓት ሴራዎች ይሆናሉ በማለት የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይን አስተዳደር ሲታገስ ነበር፡፡ ይልቁንም ችግሮች እየተደራረቡ እንጅ እየተሻሻሉ አለመምጣታቸው ከዛሬ ነገ ይስተካከል ይሆናል ብሎ ተስፋ ሲያደርግ ለነበረው ሕዝብ ተስፋ አስቆራጭ መሆኑ አልቀረም፡፡
ተናጠላዊው የብሔር ማንነቱ እንደተጠበቀ አንድ የፖለቲካ ማኅበረሰብ መፍጠር የሁልጊዜም ጉዞ ነው፡፡ በአንድ ወቅት የሚቋጭ ሳይሆን ሁሌም የሚቀጥል ግብ፡፡ ይሁን እንጂ የክልሎች በቆዳ ስፋት፣በሕዝብ ብዛት፣ በተፈጥሮ ሃብት አለመጣጣም ላይ የዴሞካራሲ እጦት ሲጨመርበት ግቡን ማሳካት አዳጋች ሊሆን ይችላል፡፡ የተወሰኑ ምሳሌዎችን በማንሳት እንብራራው፡፡
3D አናናስ የቅርጽ የሲሊከን Stainle ተጠቅልሏል ...
በዚህ የውይይት ፕሮግራም ዶ/ር አርከበም ሆኑ የውይይቱ ተሳታፊዎች እንደ ችግር ካነሱዋቸው ጉዳዮች አንዱ የውጭ ምንዛሪ እጥረትና የፋይናንስ አቅርቦትን የሚመለከት ነበር፣ ‹‹አንድ አገር በለፀገ የሚባለው የውጭ ምንዛሪ ፍላጎቱን ኤክስፖርት በሚያደርገው ምርት በበቂ ደረጃ ከመሸፈን አልፎ በቁጠባ መልክ መቀመጥ ሲችል ነው፤›› ያሉት ዶ/ር አርከበ፡፡ የዓለም ኢኮኖሚ በሚታመምበት ጊዜ ኢኮኖሚው በከፍተኛ ደረጃ እንዳይጎዳ የሚያደርገው ለቀጣይ የሚያስፈልገው የውጭ ምንዛሪ ክምችት እንደሆነ አስረድተዋል፡፡
ከዳተኛ ጉዞ ስንደርስ ስብሰባዎቻችን እና እርዳታዎ እኛን ለመቀበል እኛ ከዳን ዴልጅ አውሮፕላን ማረፊያ / ባቡር ጣቢያ እና ወደ ሸሚላ ይቀጥሉ. ከሺህ ሰአት ርዝመት በኋላ ወደ ሺምላ ያደርሱዎታል. ወደ ሼሚላ ሲደርሱ የእንግሊዙ የ Hill ዞን ንግስት በመባል ይታወቃሉ. ከሚወዱት ሰው ጋር ሙሉ ቀንን በመዝናናት ያሳድፉት. እራት እና በሆቴል ውስጥ ምሳ
ይህን ከሥሩ የተናጋና የተናወጠ ፖለቲካዊ መሠረት ለመጠገን ሲል ወያኔ፣ ለዐሥር ወራት የዘለቀ አስቸክይ አዋጅ አውጆ አያሌ ዜጎችን በመግደል፣ በመቶ ሺዎች የሚቆጠሩትን በማሰር ጊዜ ሊገዛ መሞከሩ ይታወሳል። ይህ ድርጊት ምዕላተ ሕዝቡን ለመሠረታዊ ለውጥ እንዲነሳ ግፊት ከማሳደር አልፎ፣ የወያኔ አገዛዝ ድጋፍ ሰጭ ሆነው የቆሙትን ምዕራባዊ ለጋሽና አበዳሪ መንግሥታት፣ወያኔ በገዛ ሕዝቡ ላይ የሚፈጽመውን ዘግናኝ ግፍ ሊታገሱት ከሚችሉት በላይ ሆኖ ስላገኙት ያሠራቸውን የፖለቲካ ድርጅት መሪዎችና አባሎች ፣ ጋዜጠኞችና ጦማሪያን እንዲፈታ ቢገደድም ቅዳሜ መጋቢት 16/2010 ዓ.ም በጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ቤት ከጠባቧ እስር ቤት መውጣታቸውን አስመልክቶ የምሳ ግብዣ በማድረግ ላይ እያሉ የአባቶቻችሁን ሰንደቅ ለምን ያዛችሁ በሚል የማሰሪያ ምክኒያት
በአስቸኳይ አዋጁ ስር ብቻ በኢትዮጵያ 11ሺህ 607 ተጠርጣሪዎች በስድስት ካምፖች መታሰራቸውን ይፋ ሆነ – ZAGGOLENEWS – የዛጎል ዜና
እርግጥ ነው አንድ ሰው ከዉጪ መጥቶ ወረቀት በትኗል፡፡ እርግጥ ነው ተይዞ የዚያው ቀን ማታ ወደ አገሩ ተልኳል፡፡ ምሥጢሩ ግን ሌላ ነው፡፡ ሰዉየውን ያስመጡት እነ ኡስታዝ አቡበከር ሳይሆኑ መንግሥት ነበር፡፡ መንግሥት አስመጣው፤ መንግሥት ወረቀት እንዲበትን አደረገው፡፡ መንግሥት ማታ ላይ በአውሮፕላን አሳፍሮ በሰላም ወደ አገሩ ላከው፡፡ አበቃ፡፡ እዉነቱ ይሄ ነው፡፡ ለእነ ኡስታዝ አቡበከር አንድ ወንጀል ተፈጠረላቸው ማለት ነው፡፡
“ወላጆቼ በልደቴ ቀን ባይሆንም እንኳ በሌሎች አጋጣሚዎች ስጦታ ይሰጡኛል። ያልጠበቅኩት ስለሚሆን እንደዚህ ሲያደርጉ በጣም ደስ ይለኛል።”—ግሪጎሪ፣ ዕድሜ 11
ዳዊት: የሚያስገርም ቢመስልም ፣ ግን ፡፡ ለዱባይ ሲቲ ኩባንያ ምስጋና ይግባው (ሳቅ). በራሪ ጽሑፎችን በመጠቀም የተለያዩ የሥራ ቅናሾችን ቢቀበልም አሁን ከአሠሪዬ ጋር መገናኘት የጀመርኩት በዱባይ ሲቲ ኩባንያ በኩል ነበር ፡፡ እኔ በጣም ጥሩ ሁኔታዎችን የሰጠኝ እርሱ ነው እናም አሁን ላለው ኩባንያዬ ለመስራት ውሳኔ ከማድረግ ወደኋላ አልልም ፡፡
እርግጥ አሁንም ቢሆን ከሰራነው ይልቅ ያልሰራነው እጅግ እንደሚበዛ መንግስት ይገነዘባል፡፡ በመሆኑም በቀጣይ ለምንሰራቸው ስራዎች እና ለምንጓዛቸው የአብሮነት መንገዶች መላው ህዝባችን ከጎናችን እንዲቆምና በልዩነት ውስጥም ቢሆን ሊኖረን የሚገባውን ሀገራዊ አንድነት በጋራ እንድናጠናክር መንግሥት ጥሪውን ያስተላልፋል፡፡
የኢትዮጵያ መንግሥት ከዓለም አቀፍ የሰብአዊ መብቶች ተከራካሪ ቡድኖች በየጊዜው የሚቀርቡበትን የዜጎች መብቶች ጥሰት ክሦች አይቀበልም። እንደ ሂዩማን ራይት ዋች ያሉ የሰብአዊ መብቶች ተሟጋች የሆኑ ዓለምአቀፍ ድርጅቶችን “ኔኦ-ሊበራል አጀንዳ ያላቸው” እያለ ሪፖርታቸውን ያጣጥላል።
ባህርዳር፡ጥር 26/2010 ዓ/ም(አብመድ)በክልላችን ሁለተናዊ ልማት ለማረጋገጥና መልካም አስተዳደርን ለማስፈን እንዲሁም የህዝቡን ጥያቄ ደረጃ በደረጃ ለመመለስ ሰፊ ርብርብ ሲደረግ ቆይቷል፡፡ በዚህ ዘርፈ ብዙ ተግባር በመንግስትና በመላው ህብረተሰብ የተቀናጀ ጥረት ባለፉት ሁለት አስርተ ዓመታት የሀገራችንንም ሆነ የክልላችንን ተስፋ ያለመለሙ ለውጦችና ስኬቶች ተመዝግበዋል፡፡ ይህም ውጤት ለህብረተሰቡ ተጠቃሚነት የራሱን አዎንታዊ አስተዋፅኦ እያበረከተ መጥቷል፡፡ በቀጣይነትም ይህንኑ የህዝብ ተጠቃሚነት ለማሳደግና ለማስፋት ሰፊ ርብርብ እየተደረገ ይገኛል፡፡
ለማንኛውም አካፋን አካፋ ማለት ጥሩ ነው፡፡ በመሠረቱ ኢትዮጵያ ሳይጠጡ የሚሰክሩባት፣ ሳይቅሙ የሚመረቅኑባት፣ ጠብ ከመነሳቱ አቧራ የሚጨስባት፣ በጠብ ያለሽ በዳቦ የስድብ ውርጅብኝና የአግቦ ውሽንፍር አየሩ የሚሞላባት የለየላቸው አማኑኤሎች ሀገር እየሆነች በመምጣቷ ብዙ ነገሮች ሊያስገሩሙን አይገባም፡፡ አምባጓሮ በሽበሽ ነው፡፡ መነቃቀፍ የሠርክ ልማድ ነው፡፡ ሌብነትና ውሸት፣ ሙስናና ንቅዘት አያስነውሩም፡፡ የሚያሾምና የሚያስሞግስ ተግማምቶ መገኘት እንጂ የኅሊናና የሞራል ንጽኅናን መጠበቅ አይደለም – ንጽሕና እንዲያውም ሊያስቀጣና ሊያደኸይ ቤተሙከራ ውስጥ በተፈለሰፈ ወንጀል አስከስሶም በዕድሜ ይፍታህ ዘብጥያ ሊያወርድ ይችላል – ሁሉን ቢያወሩት ሆድ ባዶ መቅረቱ ከፋ እንጂ በዚህ ረገድ ስንትና ስንት የምነግራችሁ ነበረኝ! እናም ወደተነሳሁበት ስመለስ… የወያኔዎች የከረፋ ተፈጥሮና በሀገርና በሕዝብ ላይ የሚፈጽሙት ሰይጣናዊ ድርጊት እያናደደኝ እውነትን ባለማለሳለስ እንዳለ እጽፋለሁ እንጂ በምንም ዓይነት ሰው ሰራሽም ሆነ የተፈጥሮ ንጥረ ነገር ተመርቼ አልጽፍም፡፡ በሀብት ብዛትና ኅሊናን በሚያዛቡ የአልኮል መጠጦች እየሠከሩ እንደዕንቁላል የገማ አስተሳሰባቸውን በጉልበት በተቆጣጠሩት ሚዲያ አማካኝት ሕዝብ ላይ የሚያስታውኩና የሚቀረሹ ስብሃትን የመሰሉ ዘረኞች ሞልተውናል፡፡ “አሜሪካ ቀርቶ መንግሥተ ሰማይም ብትሆን አታመልጠንም! አምጥተን እናስርሃለን” የሚሉ ልበ ድፍን የወያኔ ሰካራሞችና ቅዠታሞች እያሉ እኔ እውነትን ለመጻፍ ጫትም ሆነ መጠጥ አያስፈልገኝም፡፡ እንደውነቱ ከሆነ ውቅያኖሶች ቀለም፣ ሰማይና ምድር ብራና ሆነው የወያኔን ታሪክ ብንጽፍ አያልቅም፡፡
በአካባቢያዊ አመራር መዋዕለ ንዋይ ማፍሰስ, ዘላቂ መፍትሔዎችን ለማግኘት ድርጅቶች
ኤም. - ራዲዮቴራፒ - ኒዛም የሕክምና ሳይንስ ተቋም ፣ ሃይድባባድ ፣ 2006።
በየቀኑ የ IETT አጠቃላይ ስራ አስኪያጅ መሆኑን የሚገልጽ የአገልግሎት ጥራት በየቀኑ ይጨምራል.
ስራ አጥነት፣ ድህነትና ኋላቀርነት የበረታባት አገር እንደመሆኗ፣ ለኢንቨስትመንት በጣም ምቹ ለማድረግ፣ አላስፈላጊና አጥፊ የመንግስት የዘፈቀደ ቁጥጥሮችንና ገደቦችን ለመቀነስ፣ የተንዛዛና የሚያጉላላ የቢሮክራሲ ትብታብን ለማፍታታት፣ የንብረት ባለቤትነት መብትን የሚያስከብርና የኮንትራት ተፈፃሚነትን የሚያረጋግጥ አስተማማኝ የሕግ የበላይነት ስርዓትን ለማስፋፋት.... እንዳቀዱም ጠ/ሚ ዓብይ ተናግረዋል።
1 ቂሳሪያ ጌቴቲዛ ዴሬን “ፃላኔ ዎታዳራታ” ኢሲ ቡቴ ጊዶን ማቶ ሃላቃ ጊዲዳ ኢሲ ቆርኖሎሳ ጌቴቲዛይሲ ዴስ። 2 ኢዚካ ባ ኬꬃ ኣሳ ኩሜꬃራ ኣያና ሃኖን ሚኖኔ ፆሴ ባቢዛዴ፤ ማንቆታስካ ዳሮ ሙፁዋታ ኢሚዛዴኔ ዳሮ ዎዴ ፆሴ ዎሲዛ ኣሳ። 3 ኢሲ ጋላስ ጋላሳፌ ኡዱፉን ሳቴ ቦላ ፆሳ ኪታንቻይ ኢዛስ ኣጁታን ቤቲዲ ኢዛኮ ዪዲ “ቆርኖሎሳ” ጊ ፄይጊሺን ቆንጬን ቤዪዴስ።
ከውጭ ግዥ ከተፈፀመው አምስት ነጥብ ሶስት ሚሊዮን ኩንታል ማዳበሪያ እስካሁን ከሶስት ሚሊዮን ኩንታል የሚበልጠው ለአርሶ አደሩ እየተሰራጨ መሆኑንም አስረድተዋል።
ጋዜጣዊ መግለጺ፡ ህይወት ብዙሕ ትእውደና እንተኾይና ኩሉ ጽቡቕ ነገር፣ ብጻዕሪ ድኣ ‘ምበር ብኣጋጣሚ ዝመጽእ ኣይኮነን!!!
ለወሲባዊ አገልግሎት በሚገባ በደንብ የተረጋገጠ መድሃኒት ይመስላል. ታዳላላይን ወይም ፍቢባንሲን በሚጠቀሙበት ጊዜ ምን ዓይነት መድሃኒቶች ወይም ዕጾች መውሰድ እንደሌለብኝ ለማወቅ እጓጓለሁ. ስላካፈልክ እናመሰግናለን.
የ 1997 ኒዮ አልቲማ ኤሌክትሪክ ንድፍ እና የተጠቃሚ መመሪያ
ያም ሆኖ ግን ታላቁን ጫና አሁንም እነሱ እንዲሸከሙልን ማሰብ የለብንም።
እንደ Pinterest, Facebook, Instagram እና የመሳሰሉት ታዋቂ ከሆኑ የማህበራዊ ሚዲያ አውታሮች በአንዱ የንግድ መለያ መፍጠር ይችላሉ.ምርትዎን ለማስተዋወቅ በጣም ጥሩ አጋጣሚ ነው, ከማህበራዊ አውታረ መረቦች ውስጥ የታወቁ ትራፊክዎችን ለመሳብ እና ለጥራትዎ የጣቢያ ጥገናዎችን ለመገንባት. ማህበራዊ ሚዲያ ማሻሻጫ ዘመቻን ለመፍጠር, ለማን እንደሚያቀርቡት ልዩ ትኩረት መስጠት አለብዎት. የምርትዎን ግንዛቤ ለማሻሻል እና ያሉትን ደንበኞችዎን ወደ የመስመር ላይ ንግድዎ ለመሳብ ከፈለጉ, ከእርስዎ ምርት ወይም አገልግሎቶች ጋር የተያያዙ ተመሳሳይ ፍላጎት ያላቸውን አድማጮች ላይ ማተኮር ያስፈልግዎታል.
"የችሎታ እጥረት እንዲሁ በመረጃ እና በመገናኛ ቴክኖሎጂዎች ፣ በገንዘብ አገልግሎቶች ፣ በማዕድን እና በብረታ ብረት መስኮች ረገድ ልዩ ትኩረት የሚሹ ጉዳዮች ናቸው።"
ይላሉ ክላውስ ሮስለር፣ ከአውሮጳ ህብረት ድንበር ጠባቂ ጓድ፣ በምሕፃሩ «ፍሮንቴክስ» ። የ«ፍሮንቴክስ» ሀላፊነት የአውሮጳን ድንበር መጠበቅ እና ከሕገ ወጥ ስደተኞች መከላከል ሲሆን በአዲሱ ትሪቶን የሚል መጠሪያ በያዘው የፍሮንቴክስ ተልኮ እስከ 20 የሚደርሱ አባል ሃገራት ተሳትፈዋል። ሁለት ትላልቅ መርከቦች እና በርካታ ትናንሽ መርከቦች ያሉት ይሄው ኃይል ከዚህም ሌላ ሁለት አይሮፕላኖች እና በርካታ ሄሊኮፕተሮችም አሉት። የጀርመን ተሳትፎ የተወሰኑ የድንበር ፖሊሶችን ወደ አካባቢው በመላክ እና አንድ ሄሊኮፕተር ዝግጁ በማድረግ ነው። በጀቱ ውስን ነው።