text
stringlengths
14
35.3k
በእሳተ ገሞራዎች ላይ የባሕር ላይ ጉዞን ለመሞከር የፍሎሪዳ የሰርከስ አፈ ታሪኮች – ዜና – ዘ ታይምስ
አሁን ኢየሱስ ክርስቶስን ለማወቅ እና ለኃጢአትዎ ይቅርታን ለመቀበል እርግጠኛ ይሁኑ እና አሁን እና ወደፊት የእርስዎ የፍቅር አዳኝ እና ጌታ እንደሆነ ያውቁታል፡፡ የአሁን እና የወደፊት አዳኝዎ ወይም የወደፊት የራስዎ ፈራጅ እንደሆነ እንዴት እንደሚያውቁት በምድር ላይ በህይወት በሚኖሩበት ጊዜ በምርጫዎ ላይ የተመሠረተ ይሆናል [34]፡፡
ቤተ-ክርስቲያን ሲሸጥ ሲለወጥ! ዘመኑ ተቀይሮአል። ተቀርጾ አንድ ቀን በዜና መልክ በቴሌቭዠን የተላለፈው ፊልም ከአእምሮ በቀላሉ አይጠፋም። ያኔ የተጀመረውም ጉዞ በፈጣን እርምጃ አሁን ወደፊት ቀጥሎአል። በጸሎት ሥነ-ስርዓት ነበር ያ መቅደስ ለመጨረሻ ጊዜ የተዘጋው።በርካታ ጋዜጠኞችም ታሪኩን አጅበውታል። ብዙዎቹ ደንግጠው አስተያታቸውን ሰጥተውበታል። አቴስቶቹ ምንም ነገር እንዳልሆነ በአጠገቡ አልፈዋል። ከመዘጋቱ በፊት ቀሳውስቶቹ የእሁድ ጥዋት ተሰብሰበው እንደተለመደው የቅዳሴ ሥነ-ሥርዓት አካሂደዋል። ምዕመናን ሥጋ ወደሙ ለመጨረሻ ጊዜ ተቀብለዋል። መዝሙር ሁሉም አብረው ዘምረዋል። ከዚያ በሁዋላ ተራ በተራ እና አንድ በአንድ ቀስ እያሉ የቤተ ክርሰተያኑን መስቀሎች ሥዕሎች መጽሓፍትና ውድ የስጦታ ዕቃዎች ዋንጫና የቄሶች ልብሶች ካባና የሻማ መስቀመጫዎችን እየተሸከሙ አውጥተው መኪና ላይ እየዘመሩ ጭነው ወደ ቤታቸው በሩን ዘግተው ተመልሰዋል። እዚያ የቀረው የሕጻናት መጠመቂያ አሸንዳና አግዳሚ ወንበሮቹ ብቻ ናቸው። በዚያን ቀን ሆነ በሌሎች የጸሎት ቀናት ያለፉት አመታት በተከታታይ አንድም ልጅ አልተጠመቀበትም። ችግሩ ያለውም እዚያ ላይ ነው። 47
የሚገርመው, ማርቲን ሉተር እንዲሁም መሠረተ ትምህርቶች መሬት ላይ አዲስ-ኪዳን መጻሕፍት አንድ እፍኝ ማውገዝ ያለውን ተጨማሪ እርምጃ ወሰደ. የተናቀ ወደ ያዕቆብ ደብዳቤ, ለምሳሌ, "አንድ ሰው በሥራ ሳይሆን በእምነት ብቻ እንዲጸድቅ" በውስጡ ትምህርት ለ (2:24). በተጨማሪ ያዕቆብ, እሱ ገለባ አንድ መልእክታችን "የሚባለው የትኛው,"ሉተር ደግሞ ተቀባይነት ያለው የጴጥሮስ ሁለተኛ ደብዳቤ, የ ሁለተኛ ና የዮሐንስ ሦስተኛ ደብዳቤዎች, ቅዱስ ጳውሎስ የሰጠው ለዕብራውያን ደብዳቤ, እና በራእይ መጽሐፍ.
ስለዚህ እኔ ያለ አሳብ እንደሚሮጥ ሁሉ እንዲሁ አልሮጥም፥ ነፋስን እንደሚጎስም ሁሉ እንዲሁ አልጋደልም፤
ሀ/ ለሕገ - መንግስታዊነትና ለዴሞክራሲ ግንባታ ሂደት ያለው ስጋት
ለ/ ክስተቱ የተፈጸመና የሆነ፡- እንዲህ አይነቱን የቀደር ክፍል ደግሞ፡ ከሆነና ከተከሰተ በኋላ አንተም እንዳይቀጥልና እንዳይዘወትር ለማንሳት ጥረት በማድረግ መከላከል ይኖርብሀል ማለት ነው፡፡ ለምሣሌ፡- አንድ ሰው በሽታ ላይ ቢወድቅና ቢታመም ቀደር ነው ብሎ ከማመኑ ጋር፡ የሚጠበቅበት እጅ ሰጥቶ መቀመጥን ሳይሆን፡ መድኃኒትን ፍለጋ ላይ ታች ማለቱ ነው፡፡ የሆነውንና የተከሰተውን የበሽታ ቀደር፡ ሰበብ ሆኖ ደግሞ በመድኃኒት አማካኝነት ወደ መጀመሪያው ማንነቱ ወደ ‹ጤና ቀደር› መቀየር ነው ብልህነቱ፡፡ ይህንንም የሚያሳየን የመልክተኛው ሐዲሥ እንዲህ ይቀርባል፡-
ሙስሊሞች ጂሚ Akesson እና 4 ዓመት ልጅ ኒልስ አስቈረጥሁት; ወደ ስጋት
ናይ ሃገር ሽወደን ሕጊ ኣቃባብላ ስደተኛታትን ቀረብን፡ ካብ ኣባላት ሕብረት ኤውሮጳ ክፍለ ከም ዘይብሉ ።
“አሜሪካ ትቅደም” የሚለው የትራምፕ አስተዳደር የውጭ ግንኙነት ፖሊሲ አቅጣጫ መቀየሩ በተነገረበት ሁኔታ ውስጥ፣ የዩናይትድ ስቴትስ እንደራሴዎቹ ምክር ቤት፣ የብሊንከንን ሹመት 78 ለ 22 በሆነ ድምጽ አጽድቆላቸዋል፡፡
ለማንኛው በመጪው አስርና ሀያ አመት በሗላ ኤሌክትሪክ ሳይሆን እራሱ “ውሀው” ነው መዳረሱ አለምን እያስጨነቀ ያለው። በቀጣይ ያአለምን ፀጥታ የሚፈታተነው ነዳጅ ዘይት ሳይሆን ውሀ መሆኑ ብዙ ተብሎበታል። ውሀ የማያልቅ የማይመስለን ተሳስተናል። አላቂ ሀብት ነው። ይሄ ስምምነት ደግሞ አይደለም ከግድቡ ከገባር ወንዞችም በጣሳ ቀድተን ስንጠጣ ግብፅና ሱዳን አዩን አላዩን እያልን እንዲሆን የሚያደርግ ነው። አንዴ ጉዶች ነግሰውብናል። ሊያውም የሚያደባብን። ወገን ለራሳችን እንወቅበት። ምን ማድረግ እንደምንችል ባላውቅም። ዝም ግን አንበል።
ለተገፋው ፡ ሰው ፡ ለምስኪን ፡ አዛኝ
እንዴት ተሠራ? በዚያ ዘመንህ ምን አደረክ? ሲባል ሰው የሠራው ነገር ካለ ያንን የሠራውን ሁሉ መንገር ተገቢ ይመስለኛል፡፡ ስለዚህ የተቻለኝን ያህል ጽፌያለሁ፡፡ ለማስተላለፍ የፈለግሁትም ትውልዱ እንዲማርበት እንጂ እንዲሁ ነበር ለማለት አይደለም፡፡ ታሪክ ሲባል ደግሞ የሆነውን እንጂ ሊሆን ነበር ማለት የለበትም፡፡ ስለዚህ የተቻለኝን ያህል ለማስረዳት የሞከርኩት በዚህ ሰው ምን ሊያደርግ ይችላል? ምንድነው ኢትዮጵያዊነት? ከምን ወደ ምን ይሄዳል? እያመዛዘኑ እንዲሠሩ ለማድረግ ነው የመጻፉ ቁም ነገር፡፡
አፄ ዮሐንስ በመጋቢት ወር 1889 ከተሰው በኋላ ጣሊያኖች ተራራው ሁሉ ሜዳ መስሎ ታያቸው፡፡ ወዲያውኑም ከረንንና አሥመራን ያዙ፡፡ ከአፄ ዮሐንስ ሞት በኋላ በሁለተኛው ሳምንት ወሎ ላይ ዳግማዊ አፄ ምኒሊክ ተሰኝተው ዘውድ ከደፉት ንጉሥ ምኒሊክ ጋር ‹‹የቀረበ ግንኙነትን›› መፍጠር ለቀጣዩ ስትራቴጂያቸው አማራጭ የሌለው ጉዳይ መሆኑን ውለው ሳያድሩ ተገነዘቡ፡፡ የአፄ ምኒሊክን አመኔታ ለማግኘት ጀኔራል ማርሳኖ 45,000 ጠብመንጃዎች ከበቂ ጥይት ጋር በገፀ በረከትነት ለንጉሠ ነገሥቱ ላከ፡፡ አንባቢያን እዚህ ላይ መጠራጠራቸው አይቀርም፡፡ ይህንን ያህል መሣሪያ የኢጣሊያ መንግሥት ለኢትዮጵያ እንዴት ሰጠ? የዚህ ጽሑፍ አቅራቢም ጥያቄ ነው፡፡ ጉዳዩን ከውጫሌ ውል አንቀጽ 17 ጋር ስናያይዘው ግን እንቆቅልሹ ይፈታልናል፡፡
በእኒኽም ወስጥና ዙሪያ የሚንቀሳቀሱ ፕሮቴስታንታዊ ተሐድሶአውያን ባለፉት ዐሥር ዓመታት፣ “ከጓዳ ወደ ሜዳ፤ ከኅቡእነት ወደ ግልጽነት፤ ከግለሰብ ወደ ማኅበር፤ ከድርጅት ወደ ድርጅቶች” መበራከታቸውን ገልጿል፡፡ የኑፋቄአቸው ሤራና አደጋ እንዳይነቃበትም፣ ማኅበረ ቅዱሳን የፈጠረው እንጂ በእውን የሌለ አጀንዳ እንደኾነ አድርገው ሲያዘናጉ መቆየታቸውን፤ ጉዳዩን አስመልክቶ የሚቀርቡ ማስረጃዎችንና ማጋለጦችንም የግለሰቦችና የማኅበራት ጠብ በማስመሰል ውስጥ ውስጡን ብዙ ለመሥራት እንደተጠቀሙበት አትቷል፡፡
እንደዚህ ያሉ ንቅሳቶች እንዲከፈሉ የሚደረሱበት መጠን በየሰዓቱ የሚከፈለው ክፍያ ሊመርጥ ይችላል. የሰዓቱ ዋጋዎች በጣም ውድ ውድድር ሊሆኑ ይችላሉ, ምክንያቱም ንቅሳትን ለሚወዱ የብዙ ፋሽን ልምድ ያላቸው ሰዎች.
አንዳንድ ፎቶዎች አሰቃቂ ሊሆኑ ስለሚችሉ አስቀድመን ማስተንቀቅያ እንሰጣለን።
እዚህ ያልተጠበቀ ውሳኔ ላይ ልትደርስ የቻለችው ምናልባትም ሀገሪቱን ከኒውክሌር ነጻ ስታደርግ በምላሹ ምንም ያለማግኘታ አሳስቧት ሊሆን ይችላል እያሉ ይገኛሉ ተንታኞች፡፡
"እዚያ ጋር ይታይሃል? ፎቶ እና ቪድዬ ማንሳት ክልክል ነው የሚል የተለጠፈበት አጥር?"። ወደ ጠቆመኝ ቦታ እየተመለከትኩ ጭንቅላቴን በአዎንታ ወዘወዝኩ። "የአልጃዚራ ዋና መሥሪያ ቤት ነው። ገና ምኑን አይተህ፤ መጨረሻ የለውም።" እውነትም መጨረሻ የለውም።
በእርግጥም እስኬውና ሰርኬ ከዚያ ሁሉ መገፋት በኋላ ቀኑ ነገቶ በደስታ ፊስታ ስላየናቸው ደስ ብሎናል ። በተወሰነ ደረጃ ለሁለቱ ብርቱ ጥንዶች ለወዳጄ ለእስኬውና ለሰርኬ ክብር ሲሰጣቸው የማየቴን የተሰማኝን ደስታ መግለጽ አይቻለኝም ። የሰራ መምስገን ይገባዋል ። በዝግጅቱ መልካም የሰሩት ሁሉ መመስገናቸውን በጎ ልምድ ነገር ነው ። በጎነቱ መልካም ስራቸው ጎልቶ ሲወጣ ሌሎችም መልካም እንዲሰሩ አርአያ ይሆናሉና ነው ።
ሮል ጊዜ የአውስትራሊያ / የአሜሪካ ዶላር ዋጋ 1 ነው ሳለ 1.0486 ዕጣ የአውስትራሊያ / የአሜሪካን ዶላር ለመግዛት. እርስዎ መክፈል ያለብን ምን ያህል ስዋፕ / 5 ላይ መቀበል PM EST 5 ላይ የአውስትራሊያ / ዶላር ዋጋ:? 00 PM ኤሽ.: 1.0486
እዚህ ላይ የግድ መነሳት ያለበት ጥያቄ ፦ ከፈጣሪው አላህ (ሱ.ወ.) በስተቀር ይህንን የሰው ልጅ ዕውቀት በሃያኛው ክፍለ ዘመን መጨረሻዎች ላይ እንጅ ያልደረሰበትን ልዩ የሆነ ሳይንሳዊና ሙያዊ እውነታ ለነቢያትና ለመልክተኞች መደምደሚያ r ማን ሊያስተምር ይችላል?! የሚለው ነው።
ስለዚህ ለኮሌጁ ትንሣኤ የበላይ ጠባቂው መነሳት ብቻ ሳይሆን ጭራሽ እዚያ አለመድረስ ወሳኝነት አለው፡፡ ከዚያ ውስጥ ያሉትን ነቀዞችም ማንነት ተጣርቶ ከስፍራው ማስወገድ ብቻ ሳይሆን በኃላፊነት ማስጠየቅ ነው፡፡
ቁጥር ሺ ፺፭። የቀረቡትን አዲስ የንዘብ መጠየቂያ መብቶች ስለ መመርመር።
ለተረጂው ወገን በወቅቱ የማድረስ አቅማችሁ ምን ይመስላል?
በመጽሐፉ መቅድም ላይ እንደተገለጸው፤ መጽሐፉ በእግዚአብሔር ፍፁም ፍቅርና ምህረት ላይ የተመሰረቱ የተለያዩ ሀሳቦችን በማንሳት ይጠይቃል፤ ይሞግታል፤ ለበርካታ ጥያቄዎች መልስ ይሰጣል፤ ፍጥረት ራሱን በራስ ያስገኘ አለመሆኑን ያትታል:: ይልቁንም በሰው አፈጣጠርና ክብር ፣ በሕይወትና ሞት ዙሪያ ሰፊ ትንታኔ ይሰጣል:: ሰው ፈጣሪውን የሚወደው፣ የሚያመሰግነውና የሚያመልከው በግድ ሳይሆን፤ በፍቅርና በነፃነት መሆኑን ከበቂ ማጣቀሻ ጋር ማብራሪያ ይሰጣል::
Abtirsi.com : ወርሰም ኡጋስ ዲን ኡጋስ ፋረሕ
፫፻፸፮ ወደ አገር ውስጥ ስለ ማግባትና ስለ መግዛት
የበርማ ሙስሊሞች ጩኸት! - BBC News አማርኛ
(መግለጫ)፦ የፋይሉ ትርዒትና ሙሉ መግለጫ ለማየት / ለመቀየር።
የ P 0 ዴልታ ፓምፕ ፍሰት መጠን 1600l / ሰ ነው። ወደ በራዲያተሩ የሚወጣው የውሃ አምድ በዴልታ P 0 እኛ ወደሆነው ታንክ ከሚወጣው ጋር ተመሳሳይ ክብደት ያደርገዋል። በቧንቧዎች እና በሌሎች ማሽቆልቆሎች ሳቢያ ኪሳራዎች ስለሚኖሩ 1200l / h ነው ብዬ እጠብቃለሁ ፡፡ በፒሲዎች pipes15mm ከ 1,9m / s በግምት በግምት በግምት ውስጥ የውሃ ፍሰት ወይም የውሃ ፍጥነት ይሁን ፡፡ በእንደዚህ ዓይነት ፍጥነት በእንደዚህ ዓይነት ፍሰት ፣ ቧንቧዎቹ እንዲገለሉ አያስፈልግም። ሁል ጊዜም ቀዝቃዛ ይሆናሉ ፡፡ እና ምንም እንኳን ግማሽ ብቻ ቢሆንም በእውነቱ እሱ ምንም ነገር አይለውጠውም።
ሴት የህግ ታራሚዎች በማረሚያ ቤት ቆይታቸው በሙያ ሰልጥነው የገቢ አቅማቸውን ማሳደግ በሚቻልበት ላይ ያተኮረ የሁለት ቀናት ሀገር አቀፍ የምክክር መድረክ በአዳማ ከተማ ተካሂዷል።
''እያንዳንዱን ክፍት ቤት የምንቆጣጠርበት ዘመናዊ አሰራር አለን ማለት አይቻልም'' ያሉት አቶ ልሳነወርቅ የጋራ መኖሪያ ቤቱን በቅርበት ከሚያውቋቸው ኮሚቴዎች ጋር በመሆን ቤቶቹን እንዲቆጣጠሩ አሰራር እየተፈጠረ ነው ብለዋል።
በሚከተሉት ትንተናዎች ውስጥ የአውሮፓዊው እሴቶች, የህዝብ ፖሊሲዎች እና የውጭ ኢንዱስትሪያዊ ልምዶች በአብዛኛው ተያይዘዋል.
ሂልለርስ ኢንጂነሪንግ ስራ አስኪያጅ -የአውራዴንስ, የስርጭት እና የመገናኛ አገልግሎቶች Source: jobs.ericsson.com Scoop.it ይመልከቱ - የብሮድካስት ምሕንድስና
የ ታንክ ሁለት ፓምፕ ስርዓቶች በ ድራይቭ የማዕድን ጉድጓድ ታንክ ሁለት ጎኖች መካከል ዝውውር ስርዓት መጓዣ ግማሽ ውስጥ ይቆረጣል ነው እንደ መቀመጫ ፓምፕ ለ ... ይህ ታንክ ውስጥ ጠልቀው ... እናም ነው በራስ መሙላት በሁለቱ ጎኖች ላይ ተተክሏል. እነዚህ ሁለት የራስ-ምኞት ፓምፖች የሞተሩ የነዳዴ ነዳጅ ተመልሶ ሲመለሱ ብቻ ይሰራሉ. ይህ መመለሻ ኤሌክትሪክ መከላከያ ፓምፑ በጥሩ ሁኔታ ላይ ከሆነ እና የነዳጅ ማጣሪያ ካልተዘረጋ ብቻ ነው.
ተመራማሪዎቹ ባደረጉት ጥናትም ከመጠን በላይ ውፍረት ያላቸው ሰዎችን በሁለት ቡድን ካካፈሉ በኋላ አንድኛውን ቡድን አትክልት ሌላኛውን ደግሞ ስጋ ነክ ምግቦችን እንዲመገቡ ካደረጉ በኋላ ባገኙት ውጤት አትክልት ተመጋቢዎች ብዙ ኪሎ ግራም ቀንሰው ተገኝተዋል።
የቤተሰብ አባል: ህጻኑ, እማዬ, ወላጆች, አባት እና ልጅ, ሴት ልጅ, እማዬ, እናቶች, እናቶች, ሴቶች
ጂኒው ተኮማትሮ ተነሳና ጠርሙሱ ውስጥ ገባ፡፡
ለመብቶች መከበር የሚደረጉ ትግሎች፤ በተለይም ደግሞ የሙስሊም ወገኖቻችን ትግል የደረሰበት ደረጃ በአንክሮ ሲጤን ስትራቴጂን በተመለከተ በጥልቀት ልናስብባቸው የሚገቡ በርካታ ጉዳዮች መኖራቸውን እንገነዘባለን። ለጊዜው ሁለት ነገሮች ላይ አጽንዖት ሰጥተን እናልፋለን።
11 - ወደ የኃይል አቅርቦት አሉታዊ አሉታዊ 23 - 22 ኪ 1/2 ዋት የካርቦን መቋቋም
ለሰሜን አሜሪካ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የሰላምና አንድነት ጉባኤ አስተባባሪ ሰሜን አሜሪካ፤
ለዚህ መፍትሔው ደግሞ ቀድሞውኑ ቦታውን ባለመያዙ የችግሩ መንስዔ የኾነውን ወንድ ማስተማር ነው። ይኼም እንዴት ነው ቢሉ …… ይቆየን
የሰው ልጅ ተፈጥሮ ምክንያታዊነቱና ሕገ ተፈጥሮ ከሕጐች ጋር ያላቸውን ግንኙነት የሚፈትሹትን የተወሰኑ ፈላስፎችን ሀሳብ ነው፤ በጥቂቱ የዳሰስነው። ሌሎቹን ደግሞ ሌላ ጊዜ እናነሳቸዋለን። ለዛሬ በዚህ ይብቃን።
ይህ አዋጅ በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ በቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ሥርዓቱ ውስጥ በሚሳተፉ፣ በተለይም በማሰልጠኛ ተቋሞች፣ በልማት ድርጅቶች፣ በአሰልጣኞችና ሠልጣኞች እንዲሁም ይህንን አዋጅ እንዲያስፈጽሙ ኃላፊነት በተሰጣቸው አካላት ላይ ተፈጻሚ ይሆናል።
በኦሮሚያ የተለያዩ ከተሞች የቀጠለው ሕዝባዊ ቁጣ እየተባባሰ በመጣበት ባሁኑ ወቅት በዛሬው ዕለት በአምቦ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች መኝታ ቤት እየተቃጠለ መሆኑ ተሰማ:
በ EDGE ላይ Sprit ነፃዎን ይፍቀዱ!
የአክሱም ዩኒቨርሲቲ የ2010 ዓ/ም የመጀመሪያ ዓመት (Fresh) ተማሪዎች ቅበላ ተጀመረ:
በከፍተኛ ደረጃ የዲያቦል ዑደት ውስጥ ሊጠቀሙባቸው የሚችሉ ሌሎች ህጋዊ ማሟያዎች ያካትታሉ:
ያጋጠመን መከራ ምንም ይሁን ምን አንድ ልናውቀው የሚገባ ነገር ያለ ሲሆን ይህም ‘ትርጉም ያለው ሕይወት መኖር ይቻላል?’ ለሚለው ጥያቄ የሚሰጠው መልስ ነው። ከዛሬ 2,000 ዓመታት ገደማ በፊት በዚህች ምድር ላይ የኖረ አንድ ሰው ይኸውም ኢየሱስ ክርስቶስ ያሳለፈውን ሕይወት በመመርመር የዚህን ጥያቄ መልስ ማግኘት እንችላለን። ኢየሱስ የተለያዩ እንቅፋቶች ቢያጋጥሙትም እንኳ እውነተኛ ትርጉም ያለው ሕይወት ኖሯል። እኛም የእሱን ምሳሌ ከተከተልን ትርጉም ያለው ሕይወት መኖር እንችላለን።
በወደፊቱ ተስፋ አደርጋለሁ፤ ሁሉም ቀላል እንዳልሆነ ይገባኛል፤ የመምረጥ ነፃነቴ ግን መጠበቅ አለበት።
በመካኒት እና የመስክ ሙከራዎች መካከል ቀጣይነት እንዳለው አመልክቻለሁ, እና ሌሎች ተመራማሪዎች ደግሞ የበለጠ ዝርዝር ንድፎችን, በተለይም የተለያዩ የመስክ ሙከራዎችን (Harrison and List 2004; Charness, Gneezy, and Kuhn 2013) .
በዚህም የተነሳ የአረቡ አለም መሪ በመሆን የምትታወቀውን ሳኡዲ አረቢያ መሪዋን ንጉስ ሰልማንን ማሶገድ ወይም በኢኮኖሚ እና ተቀባይነቷን ማድቀቅ ምእራባውያን አማራጭ አድረገው ሳይወስዱት አይቀርም፡፡
ኮናርድ አደናወር እና የፖለቲካ ህይወታቸው | አውሮጳ/ጀርመን | DW | 04.07.2017
Previous Post: ሕጂ`ኸ? ዶር. ኣሰፋው ተኸስተ: ገዲም ተጋዳላይ ህግሓኤን: ኣቦ መንበር ቦርድ ናይ ዳይረክተራት መድረኽን ሃገራዊ ዘተን: ሓኪምን ፕሮፌሰር ናይ ኣህጉራዊ ጥዕናን ‘ዩ::
ጁአን ማታ የልጅነት ታሪክ ተከስቷል ለህይወት ታሪካዊ እውነታዎች:የቤተሰብ ሕይወት
፲፬ እናም ከአንዱ በስተቀር አማሌቂውያን ሀአልተለወጡም ነበር፤ ለከአሙሎናውያንም ማንም አልተለወጠም፤ ነገር ግን ልባቸውን፣ ደግሞም በዚያ በከፊል በምድሪቱ፣ አዎን እናም መንደሮቻቸውን ሁሉና ከተሞቻቸውን ሁሉ የሚኖሩት ላማናውያን ልብም አጠጥረውት ነበር።
እንደሁልግዜዉ ሁሉ ሌላዉ መጥቶ ችግራችንን እስኪፈታልን ድረስ እንጠብቃለን። ይህን ትምህርት ነዉ ከዚህ ልንቀስም የሚገባን። ይህ ሁኔታ ከአስር ዓመት በኋላ እንደገና ቢከሰት ምንም አይደንቀኝም»
ግንባሩ ከአዲኃን፣ ከፋኖ አርበኞችና ከሌሎች የአማራ ድርጅቶች ጋር በመዋሐድ የአማራ ሕዝብ ጥያቄዎችን ለማስመለስ እንደሚሠራ እንደሚታገል አስታውቆ የአማራ ሕዝብም ከጎኑ እንዲቆም ጠይቋል።
የወር አበባ እንዳበቃ፤እነደሚገመተዉም የተለዩ ክስተቶች አይጠበቁም በተለይም ምንም አይነት የህጽናገትን ፈሳሽ አይኖርም፡፡ሆኖም የወር አበባ ዑደት ሂደቱን ሲቀጥል የህጽናገት ፈሳሽ መጠን ሲጨምር ይስተዋላል፤አብዛኛዉን ጊዜ ነጭ ደመናማ መልክ ሲኖረዉ በጣቶች መካከከል ለመለጠጥ ከሞክሩ የሚበጠስ ነዉ፡፡ወደ እንቁላል ማኩረት ሂደት ሲቃረቡ የህጽናገትን ፈሳሽ መጠኑ ይጨምራል ነገር ግን የቀጠነ፣የጠራ እና ልክ እንደ የምግብ እንቁላል ነጩ ክፍል የማሙዋለጭ ባህሪን ያሳያል፡፡በእነዚህ ጊዜያቶች ፈሳሹን በጣቶች መካከከል ለመለጠጥ ከሞክሩ እስከተወሰኑ ሴንቲ ሜትሮች ርዝመት ወዳለዉ ግማድ ይወጠርና ይበጠሳል፡፡በመጸዳጃ ክፍል ዉስጥ ሊያደርጉት የሚችሉት መዝናኛም ሊሆን ይችላል አየደል? በዛዉም ሊመጣ ያለን የእንቁላል ማኩረት ሂደትን መገመቻ ከሆኑት አንዱን ይተገብራሉ ማለት ነዉ፡፡ ከሁሉም በላይ ይህ ፍተሻ መጸዳጃ ክፍልዎን ተወት አድርገዉ ወደ መኝታ ክፍልዎ ትኩረቶትን እና ጊዜዋትን እንዲያዉሉ ሁነኛ ጠቁዋሚዋ ነዉ! የእንቁላል ማኩረቱ ሂደት ከተከሰተ በሁዋላ ምናልባት ምንም አይነት ምልክት ላያዩ ወይም ወፈር ያለ ፍሳሽ ሊጎለብት ይችላል፡፡በአንድ ማስታወሻ መዝገብ ላይ ማስቀመጥ ከተቻለ ፤የህጽናገትን ፈሳሽ ከህጽናገት አቀማመጥ እና ከሰዉነት የመነሻ ሙቀት ጋር በማገናዘብ የእንቁላል ማኩረቱ ሂደቱ የሚከሰትበትን ቀን ለመገመት እጅግ ከፍተኛ ሚናን ይጫወታል፡፡ የህጽናገትን ፈሳሽ በነዚህ ጊዚያቶች በተደጋገሚ ስለሚከሰት እርስዋ የፈለጉትን አላማ ለማሳካት በቂ ጊዜን ይሰጥዋታል፡፡
የካቲት በ 1411 ትምህርት ቤቱ በበቂ ሴንት አንድሩዝ ጳጳስ ጀምሮ incorporation እና መብቶች የቻርተር ለማግኘት ራሱ የተቋቋመ ነበር, ሄንሪ Wardlaw. ይህ በአግባቡ የሰጠኸው ኮርፖሬሽን እንደ ጌቶች እና ተማሪዎች እውቅና ተሰጠው, ሕጋዊነት መብት እና ትምህርት ማሳደድ ለ እንዳይጠፉ. ቢሆንም, ከታወቀ ዩኒቨርስቲ ወይም ሁኔታ እና ዲግሪ ለመስጠት ሥልጣን ክርስትና መሪዎች እንደ ጳጳሳቱ ወይም ንጉሠ ብቻ አዝዘው ይችላል.
ኢትዮጵያዊያን የጦርነት፣ የርሃብ፣ የበሽታ፣ የዘመነ መሳፍንት ዘመንን የተሸገሩበት ‹‹ኃይማኖት የግል ነው፣ ሀገር የጋራ ነው!!! ቅዱስ መሪ ቃል ነው! የኢህአዴግ ዘር ተኮር ክልላዊ መንግሥቶችን ለመጣል፣ ከጥንት ከጠዋቱ፣ ከትውልድ ትውልድ ከአባቶች የተላለፈውን ልዩነት በብዙኃነት የሚሰብከውን ‹‹ኃይማኖት የግል ነው፣ ሀገር የጋራ ነው!!!›› ቅዱስ መሪ ቃል ሥር የተሰባሰብን ህዝብ መሆናችንን እንረዳ፡፡ ‹‹ኃይማኖት የግል ነው፣ ሀገር የጋራ ነው!!! ቅዱስ መሪ ቃል፣ አፍሮ አይገባ!!! ›› ቅዱስ መሪ ቃል የ3 ሚሊዮን አመታት ታሪክ አለው፡፡ ‹‹ኃይማኖት የግል ነው፣ ሀገር የጋራ ነው!!! ቅዱስ መሪ ቃል፣ ለቡዳ ዘረኛ ፖለቲከኞች መድኃኒት ነው!!!›› በሚል የተደራጁ የልማት ድርጅቶችን፣ በከተማና በገጠር ነዋሪዎችን ተጠቃሚ የሚያደርግ ማህበራት አስፈላጊ ናቸው እንላለን፡፡ ‹‹ኃይማኖት የግል ነው፣ ሀገር የጋራ ነው!›› የሚል የልማት ድርጅቶች በመመስረት ህብረተሰቡን ያለ አንዳች ልዩነት በዘር፣ በኃይማኖት፣ በቆንቆ፣ በክልል ወዘተ ሳይለያዮ ሃገርና ትውልድን ከዘመን ወደ ዘመን ያስተላለፈ ቅዱስ መሪ ቃል ስር መሰባሰብና መደራጀት አስፈላጊ ነው እንላለን፡፡ በኢትዮጵያ ከተሞች ልዩ ልዩ በህዝብ የተመረጡ የልማት ድርጅቶች በታዋቂ ሰዎች በማቆቆም ለምሳሌ ‹‹ አንድ ብር ለአንድ ወገን ›› የረድኤት ድርጅት ማህበራዊ ችግሮችን በተግባር ለመቅረፍ በየከተሞቹ ውስጥ አንድ ብር ለአንድ ወገን ከዳቦ ቤቶች ደጃፍ፣ከመስጊድ ና ቤተስኪያን ደጃፍ በማሰባሰብ ‹‹ዳቦ ለተራበው!›› ወገን በመመፅወት የወገን ጥሪን በፍቅር መግለፅ የታማኝ የቤተ-እምነት ወጣቶች ነፃ የሥራ ማህበራዊ አገልግሎት ነው፡፡ ለጥቆም ‹‹ ኃይማኖት የግል ነው፣ ሃገር የጋራ ነው››ማህበራቱ ሲጠናከሩ በህብረት የጤና፣ የትምህርት ቤት፣ የመንገድ፣ የመብራት፣ የውኃ፣ የስልክ፣ የቤተ-መፅሃፍት፣ የቴሌቪዝንና ሬዲዬ ማዳረስ፣ የጫማ፣ ሣሙና፣ ሞዴስ የማዳረስ፣ የእርሳስና ደብተር፣ ወዘተ ለህብረተሰቡ የሚያዳርሱ አንድ ሽህ አንድ የልማት ማህበራት በታዋቂ ሰዎች ማደራጀት ያስፈልጋል እንላለን፡፡ ‹‹ኃይማኖት የግል ነው፣ ሀገር የጋራ ነው!!! ቅዱስ መሪ ቃል፣ አፍሮ አይገባ!!! ›› የአባቶቻችን ቅዱስ መሪ ቃል ጥላቻን በፍቅር፣ ልዩነትን በአንድነት፣ ድንቁርናን በእውቀት የሚገልጥ ከአጋንት ፖለቲከኞች የሚሰውር ቅዱስ ቃልን እንጠቀምበት እንላለን፡፡
ዕድሜያቸው ከ 18 ዓመት በላይ ከሆኑት ሴቶች ጋር የውይይት ሩሌት ውስጥ በተሳካ ሁኔታ ለመወያየት የ
አብዛኛዎቹ በግጥሞቻቸዉ ውስጥ የተነሱት ጉዳዬች የተፈፀሙና በታሪካ ማህደር ተመዝገበዉ ያለፉ ጉዳዮች በመሆናችዉ በዚህ ዘመን ለሚኖር ሰዉ ለመረዳት ቀላል ናቸዉ። ምናልባትም በዚህ ረገድ ትልቅ ስራ ሊሆን የሚችለዉ እያንዳንዱ ግጥም ታሪኩ ከመፈፀሙ በፊት በትክክል መገጠሙንና ግጥሞቹ የራሳቸዉ የሼህ ሁሴን ጂብሪል መሆን አለመሆናቸዉን ማረጋገጡ ላይ ነዉ)። ሆኖም አንዳንድ ግጥሞቻቸዉን በምን ምክንያት ወይም ደግሞ ምንን በማስመልከት እንደገጠሟቸዉ ለመረዳት አስቸጋሪ ሆነዉ አግቻቸዋለሁ። ምናልባትም ግጥሞቹ ለብዙ ዘምን በቃል ከትዉልድ ወደ ትዉልድ እየተላለፉ በመምጣታቸዉ መጀመሪያ የነበራቸዉን ይዘትና ቅርፅ አጥተዉ ሊሆን ይችላል። ወይም ደግሞ በግጥሞቹ ዉስጥ የተነገሩት ትንቢቶች ገና ያልተፈፀሙ በመሆናቸዉ ለመረዳት አስቸገረዉንም ሊሆን ይችላል። ከነዚህ ሁለት መሰረታዊ ምክንያቶች ዉጭ ሊነሳ የሚችለዉ ሌላዉ ቁምነገር ደግሞ ምናልባትም ግጥሞቹ እራሳቸዉ የተሳሳተ ትንቢት የያዙም በመሆናቸዉም ሊሆን እንደሚችል መገመት መቻል ነዉ። ነገር ግን እነዚህን ብዠታዎች ለማጥራትና አንድ ወጥ ድምዳሜ ላይ ለመድረስ፣ የራሱ የሆነ ጥናትና ምርምር የሚያስፈልገዉ ትልቅ ጉዳይ እንደመሆኑ መጠን ከስነ ፅሁፍ ባለሙያዎችና የታሪክ ተመራማሪዎች ብዙ ስራ እንደሚጠበቅ አመላካች ነዉ። /የአማርኛው ውክፔዲያ/
ኡ...በጣም አሳዛኝ ዜና! እግዜር ነብሷን በገነት ያኑር ለቤተሰቦቿም ሆነ ላፍቃሪዎቿ መጽናናትን ይስጥ:
(ክፍል አንድ) የኢትዩጵያ መከላከያ ሠራዊት ሳይማር ያስተማራቸውን ህዝቡ ጥያቄ መሠረት በማድረግ በቀ.ኃ.ሥ ዘመን በ1953፣ በደርግ ዘመን በ1981 እና
ማውረድ-የዩኤስ የፈጠራ ባለቤትነት በ Cryogenic ማከማቻ ላይ
ግጭቱን ሸሽተው ወደ ሱዳን የተሰደዱ ኢትዮጵያውያን ሁኔታ
Ethiopia Zare (ዓርብ መጋቢት 19 ቀን 2000 ዓ.ም. March 28,2008)፦ ሪፖርተራችን ከአዲስ አበባ የላከልንን እና እንቢልታ ጋዜጣ በዛሬው ዕለት ዓርብ መጋቢት 19 ቀን 2000 ዓ.ም. (ማርች 28 ቀን 2008 እ.ኤ.አ.) ዕትሙ ይዞት የወጣውን ልዩ ሪፖርታዥ ይዘን ቀርበናል።
ሙሉ በሙሉ ከቁጥጥር ውጭ የሆኑት የርፑብልካን ፓርቲ እጭዎች መሪ ዶናልድ ጥሩምፕ (ጥሩምባ ነፊ አላልኩም) ታላቅ ስራ ናቸው፡፡
8 ፤ ሰይፍን ፈርታችኋል እኔም ሰይፍን አመጣባችኋለሁ፥ ይላል ጌታ እግዚአብሔር።
ፍቅረኛዬ ከአረብ ሀገር 10-ሺህ ብር ለምን አትልኪልኝም...
ሊቀ መዘምራን ዲያቆን ቴዎድሮስ ዮሴፍም እና ቀሲስ ...
ዳንኤል፡- ይገርምሃል ከባድ ንፋስ ተነስቶ ይዞኝ ሄዶ ነበር። (ሣቅ) እኔ አውላላ ሜዳ ላይ ነኝ፤ ሰው ይሯሯጣል እኔ አላወኩም። አንድ መኪናና አንድ ዛፍ ብቻ ነበር። ነገሩ በጣም ያስደነግጥ ነበር። ነገር ግን በኋላ ላይ ፎቶ ያነሱኝ ሰዎች ሲያሳዩኝ በጣም ያስቅ ነበር። ከዚያን ጊዜ በኋላ ዛፍ በሌለበት አካባቢ መንቀሳቀስ አቆምኩ። (ሣቅ) ሰንደቅ፡- እስካሁን ከሰራሃቸው ፊልሞች በተለየ የምታስታውሰው አለ?
የሙስናን አከርካሪ መስበር የሚቻለው ሕዝብ ግንባር ቀደም ሲሆን ብቻ ነው | Ethiopian Reporter Amharic Version.
የ ክፍት የአፍሪካ ማከማቻ (ኦአር) በአፍሪካውያን (ፕሮፌሽናል) ለተመረቱ የተለያዩ ይዘቶች አገናኞችን እንደገና የሚያገናኝ የድር መድረክ (ድርጣቢያ) ነው github.com/JustinyAhin/open-african-repository
የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ የኖቤል የሰላም ሽልማታቸውን ተቀበሉ። የኖቤል የሰላም ሽልማት ስነ ስርዓት በዛሬው እለት በኖርዌይ ኦስሎ በመካሄድ ላይ ይገኛል ። በስነስርዓቱ ላይ የተገኙት የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ ሽልማታቸውን ተቀብለዋል። ባለፈው መስከረም 30 በኖርዌይ የኖቤል ኮሚቴ የ2019 የኖቤል የሰላም ሽልማት አሸናፊ ሆነው መመረጣቸው የሚታወስ ነው። ዶክተር ዐቢይ ለሰላም እና ለዓለም አቀፍ […]
በፍጹም ድክመት የለኝም እንዳትሉ! ይህ የሚያሳየው ለቃለ-መጠይቁ ዝግጁ እንዳልሆናቹ ነው፡፡ እንደዚሁም ጎበዝ ሠራተኛ ነኝም የሚል መልስ እንዳትሠጡ፡፡ ማስታወስ ያለባችሁ ድክመታችሁን ማወቅ መቻላቹ ጥንካሬያችሁን ያሳያል፡፡ ትኩረት ማድረግ የሚያስፈልገው ስራችሁን የተሻለ ማድረግ ስለሆነ ያላችሁን ድክመት በመናገር መፍትሄው ላይ ማተኮር ነው፡፡ ጥያቄውን የሚጠይቃችሁ ግለሰብ መረዳት የሚፈልገው ስለራሣችሁ ግልጽ መሆናችሁን እና ለመሻሻል ያላችሁን ፍላጎት ነው፡፡
የደቡብ ክልል ቮሊቦል ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት አቶ ምትኩ ዳኢሞ በኢትዮጵያ የቮሊቦል ስፖርት የተተኪ ተጫዋቾች አለመኖራቸው በስፖርት ውስጥ የሚታይ ትልቁ ችግር ነው ብለዋል።
የወጣቶችና ስፖርት ሚንስትር ርስቱ ይርዳው ስራ አጥ ወጣቶችን በመለየትና በማደራጀት የኢኮኖሚ ተጠቃሚ ለማድረግ የተከናወኑ ተግባራት አበረታች መሆናቸውን ተናግረዋል።
ሙቀቱን ከማሞቁ በፊት የተወሰነውን የዛፍ በረዶ ለማሞቅ አሁንም ያነሰ ነው።
ከእንፋሎት መጨመር ጋር መላመድ እና የነዳጅውን መጠን ማረም አለበት?
21 ፤ የእስራኤልም አምላክ እግዚአብሔር ሴዎንና ሕዝቡን ሁሉ በእስራኤል እጅ አሳልፎ ሰጠ፥ መቱአቸውም፤ እስራኤልም በዚያ ምድር ተቀምጠው የነበሩትን የአሞራውያንን ምድር ሁሉ ወረሰ።
አቶ ዝምታ እና አቶ ስለመመለስ Inverter ገንዳ ሙቀት ፓምፕ ተጨማሪ ማወቅ
ይህ በየትኛው ዓለም ላይ ተለመደ ጉዳይ አይደለም፡፡
የነዳጅና የነዳጅ ውጤቶች አቅርቦትና ሥርጭት ተቆጣጣሪ ባለሥልጣን ማቋቋሚያ አዋጅ.pdf(87k)
እዚ ሳይንቲፊካዊ ዘይኮነ መዐቀኒ ህዝባዊ ርእይቶ፤ ንርእይቶ ወሃብቱ ጥራይ እዩ ዘመልክት
“በመስከረም [፲፰፻፳፫] (እ.አ.አ.) ምሽት ላይ … በትህትና ሁሉን ለሚገዛው እግዚአብሔር መፀለይ እና መማጸን ጀመርኩ። …
1. ነጻ የሚሾር: የሞባይል የቁማር ጉርሻ ተጨማሪ ላይ በጣም በአብዛኛው ጥቅም ላይ ዓይነት አንዱ ነጻ የሚሾር ነው. ይህ ነፃ ሽልማት ብቻ የተወሰኑ ጨዋታዎች ጥቅም ላይ መሆን አለበት ቦታ ምንም ተቀማጭ ምንዳ ያለ ነገር ነው;. ሌሎች የቁማር ጣቢያ ጨዋታዎች እንዲቀላቀሉ ጊዜ ይህ ማበረታቻ በጥቅሉ የቀረበ ነው. በዚህ ውስጥ በእውነት wagers ቦታ ሳንቲሞች አንድ ቁልል ለመግዛት በጥሬ ገንዘብ በድምሩ አያገኙም, ይሁን እንጂ አንተ ተነስተህ 10 ነጻ ጨዋታውን ለመረዳት የሚሾር. ይህን ክፍለ ጊዜ በመላው አሸናፊ መሆኑን ክስተት ላይ, የ ማሸነፍ ገንዘብ መውሰድ እና ሌሎች ጨዋታዎች ላይ wagers ቦታ የመጠቀም ወይም በጣም ወደ መለያዎ ይህን ገንዘብ ማውጣት ይችላሉ.
April 2013 _ ቆሻሻ የበለጸገ መክተቻዎች _ የተንቀሳቃሽ መክተቻዎች
አስራ ሶስት የስፖርት ግጥሚያ የሚያሳዩ ቻናሎች
የዓለም አቀፍ የቴሌኮሙኒኬሽን ህብረት ጄኔቫ ላይ ባሳለፈው ውሳኔ መሰረት፤ አገራት አንደ ጎርጎሳውያኑ የዘመን ቀመር ጁላይ 17, 2015 ከማለፉ በፊት ከአናሎግ ወደ ዲጂታል ስርጭት ሽግግር ለማድረግ ቃል መግባታቸው ይታወቃል። ያደጉት አገራት ከሞላ ጎደል ከአስር አመታት በፊት ሽግግራቸውን ያገባደዱ ሲሆን እንደ ታንዛኒያ ያሉ አገራት በቅርቡ ሽግግራቸውን አጠናቅቀዋል፡፡ ኢትዮጵያ ግን በተለያዩ መገናኛ ብዙሃን የዲጂታል ሽግግሩን በ2016 መጨረሻ እውን ለማድረግ መታቀዱ ቢነገርም እስካሁን በተግባር የታየ ነገር የለም፡፡ ዓለም አቀፍ የዲጂታል ማይግሬሽን ቀነ ገደብ ካለፈ ሁለት ዓመት ቢሆነውም በይፋ ዲጂታል ስርጭት ሽግግሩ መቼ ተጀምሮ እንደሚጠናቀቅ አይታወቅም፡፡
በእርግጥ-በተመሳሳይ ጊዜ ውርርድ እና አየርን ያፈስሱ ...
በአእምሮ ላይ ከሚያሰከትለው ችግር በተጨማሪ ጫት የደም ብዛትንና የልብ መምታት መጨመርን እንደሚያመጣ ታውቃል። ጫት መቃሙ በቀጠለ ቁጥር እነዚህ ችግሮች እየባሱ በመምጣት ልብን በይበልጥ ሊጎዱ (ሊያቆሰሉ) ይችላሉ። እንደዚሁም አንዳንዴ ጫት በቃሚዎች አካል ውሰጥ የደም መፍስሰንና የአንጎል ደም የመዘዋወርን ችግሮች ያሰከትላል። እነዚህ ችግሮች አራሳቸውን የቻሉ አሰጊ ሁኔታዎችን ይፈጥራሉ። ለነዚህ የጤና ቀውሶት ካቲኖንና ካቲን ዋነኛ ሚና ይጫወታሉ። በዚህ አጋጣሚ መጠቀሰ ያለበት ጫት ለደም ብዛ ይረዳል ተብሎ በአንዳንዶች የሚታመነው ጉዳይ ሰህተት እንደሆነ ነው። እንደበፊቱ እነዚህ የተጠቀሱት የጫት ችግሮች ቀድሞውኑ ተመሳሳይ በሽታ ያለባቸውንና በእድሚ የጠኑ ቃሚዎችን በብዛት የሚያጠቁ ናቸው።
ከዚህ ቀደም እግዚአብሔርን ማወቅ መዳን፤ መዳን ደግሞ እግዚአብሔርን ማወቅ እንደሆን አይተናል። መዳናችንም አንድ ወጥ፤ ሁሉን ዳሰስ እውነታ ነው። ከዚህ የተነሳ መዳናችን በሶስት መልኩ መጽሐፍ ቅዱስ ይነግረናል፡ ድነናል፤ እየዳንን ነው፤ እንድናለን። ይህ የመዳናችን ሦስት ገጽታ የተመሰረተው በእግዚአብሔር መንገሥት አገላለጥ ነው። መዳን የእግዚአብሔር መንገሥት ስጦታ (ዮሐ 3:1-3) በመሆኑ መዳናችን የእግዚአብሔርን መንግሥት ባህርይ ይንጸባረቅበታል። የእግዚአብሔር መንገስት በክርስቶስ መምጣት ስለተገለጠ መዳናችን ተመርቋል። አሁን ድነናል። ከዚህ የተነሳ የአሁኑ ኑሯችን በሁለቱ የተወጠረ ነው።
ለአስቴር አወቀም የተሰጠው ዶክትሬት አነጋጋሪ ነው። አስቴር አወቀም ሆነች ቤተሰቦቿ የሽልማቱ ቀን በዩኒቨርሲቲው ውስጥ አልተገኙም። ምናልባት በሽልማቱ አላመኑበትም ይሆን? ከሁሉም በላይ ግን ጐንደር ዩኒቨርሲቲ ለአስቴር አወቀ ሲሸልም ከድምፃዊያን ሁሉ በላይ አድርጓት ነው። እርግጥ ነው አስቴር በኢትዮጵያ ሙዚቃ ውስጥ ደረጃዋ የላቀ ነው። ግን ከማን ጋር ነው የተወዳደረችው? መስፈርቱ ምን ነበር? አስቴር ለሀገሯ፣ አስቴር ለማኅበረሰቧ ምን አደረገች? ምን አስተዋፅኦ ነበራት? አስቴር ከህዝቧ ጋር ምን አይነት ግንኙነት አላት? በሚሉትና በሌሎችም ጉዳዮች መፈተሽ ነበረበት። ለምሳሌ አስቴርና መሐሙድ አህመድ ተወዳድረዋል? መሐመድን የሚያክል የድምፃዊያን ቁንጮን ረስቶ ሌላ ድምፃዊን መሸለም በራሱ ተገቢ ነው? 50 ዓመታት ሙሉ ከመድረክ ሳይወርድ፣ የህዝቡን ሐዘኑንም ደስታውን አብሮ ሲጋራ የነበረን ድምፃዊ ገሸሽ ማድረግስ ከዩኒቨርሲቲዎቻችን ይጠበቃል?
አሁን ሰዎችን በሞባይል ስልክ በተለይም ለኦንላይን ስራዎች እንዲመደቡ እየረዳናቸው ነው. እኛ ነን አሁን የሞባይል ስልክ ስራዎችን እንዲያገኙ ማገዝ ከሕንድ, ከፓኪስታን, እንዲሁም ከደቡብ አፍሪካና ከፊሊፒንስ የመጡ ናቸው. እንደ እውነቱ ከሆነ, የእርስዎን ዝርዝሮች ከድርጅታችን ጋር መመዝገብ ይችላሉ. እና ያንን አግኝ በዩናይትድ አረብ ኢሚሬት ውስጥ ህልምን መገንባትs. በሲሲዎ ላይ ብልጥ እና ሞዴል ያድርጉ እና ወደ ድርጅታችን ይላኩ.
ነገር ግን ሀሳቡ የአውቶቡሱን የታችኛው ክፍል ለማሞቅ ከሆነ የተሻለ ነው ፣ ምክንያቱም ማሞቂያ ስላለው። በሚጓዙበት ጊዜ እርስዎ በሚሰሙበት በዚያው በዚያው አውቶቡስ ውስጥ በየትኛውም የ 4 ቋንቋ ውስጥ ድምጽ አለ ፡፡
ከቀድሞዋ የጀርመን ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ፣ ከቡልጋሪያ ከፖላንድና ከሃንጋሪ የተወጣጡ 200 ሺህ የቃል ኪዳን ድርጅቱ ወታደሮች ቼኮዝሎቫኪያን ወረሩ፡፡
አሁን አሁን ባሕር ዳር ከውብ ዘምባባዎቿ ስር የጎጃም ሙዚቃ ብቻ ሲዘመርባት አይደመጥም። ከሙዚቃው ከፍ ብለው የፖለቲካ ድምጾች እየተሰሙ ነው። ባሕር ዳር ውበት እየፈሰሰባት ቅኔ የሚዘረፍባት የአእምሮና የስሜት ማዝናኛ ገነት ከመሆን ባለፈ የአማራ ብሔርተኝነት የሚቀነቀንባት የፖለቲካ ከተማም እየሆነች ነው። በተለይ ወጣቱ “አማራ ነኝ” ብሏል። አማራ ነኝ ሲልም የምር አማራነትን ከመቀበልም አልፎ “ኢትዮጵያዊ ነኝ” የሚለውን የሕብረተሰብ ክፍል ወደማሸማቀቅም ተሸጋግሯል። አማራ ሆኖ ‘ኢትዮጵያዊ ነኝ’ የሚል ሁሉ በባሕር ዳሩ አዲስ ትውልድ ፉገራ ይሸነቆጣል።